SlideShare a Scribd company logo
ሀገር በቀል የግጭት አፈታት
ስነ ዘዴዎችና
ፍይዳቸው/ጠቀሜታ
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
ማውጫ
በዚህ ስልጠና የተካተቱ ቁልፍ
ነጥቦች
የሰነዱ ዓላማ
o ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎችና ጠቀሜታቸው ላይ
የጋራ ግንዛቤ መጨበጥ
o በአፍሪካ ብበሎምመ በሀገራችን ኢ/ያ የተለመዱ ሀገር በቀል
የሰላም መስሪያ (Peace Making)፣ የሰላም መጠበቂያ
(Peace Keeping)፣ እና የሰላም መገንቢያ (Peace Building)፣
ስነ-ዘዴዎችን መቃነት ፡፡
o በሀገር በቀል የሰላም ግንባታ መንገዶች ጥቅሞቻቸውንና
ውስንነቶችን ማስገንዘብ፡፡
o በመጨረሻም ሀገራችን ከተለመዱ ሀገር በቀል የሰላም ግንባታ
መንገዶች አዎንታዊ በሆኑ መልኩ መጠቀም የሚቻልባቸውን
መንነገዶች መጠቆም ፡፡
መግቢያ
oሀገር በቀል ዘ-ልማዳዊ ሽምግልና/ማስታረቅ እና የግጭት መፍቻ መንገዶች በኢ/ያ የተዋሀዱ
ዘዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ስርዓቶች፣ ውስንነቶቻቸው እንደተጠበቁ ሆነው፣ ለማኅበረሰቡ
ከፍተኛ ፋይዳ አላቸው፡፡
o እነዚህ ስነ-ዘዴዎች በርካታ ስያሜዎች አሉዋቸው ፡፡ ጥቂቶችን ለመጥቀስ ያህል፡ -
oIndigenous Conflict Resolution (ሀገር በቀል የግጭት አፈታት)
oCultural Conflict Resolution (ባህላዊ በቀል የግጭት አፈታት)
oTraditional Conflict Resolution (ሁዋላ ቀር የግጭት አፈታት)
oRestorative Justice (መልሶ አስታራቂው/አናጩ የፍትህ ስርዓት)
oInformal Dispute Resolution (ኢ-መደበኛው የግጭት አፈታት)
o እና ሌሎች ተጨማሪ ስያሜዎች ቢኖሩም Traditional Conflict Resolution የሚለው
አገላለፀ ምራባውያን ለአፍሪካ እውቀቆች ያላቸውን አሉታዊ አተያይ የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ ወደ
ጠቀሜታ ስንመጣ እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱ የሆነ አለው ይህም ጠቀሜታውም
ያመላክታል፡፡ ነገር ግን indigenous /Traditional Conflict Resolution ንን የአፍሪካ ብቻ
አድርጎ የማየት ዝንባሌ አለ፡፡
o የተለመደ የግጭት መፍቻ አሠራር ዋና ዋና አስፈላጊነቶችም እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡
መግቢያ
oነገር ግን Indigenous Conflict Resolutionንን የአፍሪካ ብቻ አድርጎ የማየት
ዝንባሌ ቢኖርም ከአፈሪካ ውጭ ያሉ ማህበረሰቦችም የራሳቸው የሆነ ሀገር በቀል
የግጭት መፍቻ ስነ-ዘዴ አሉዋቸው፡፡
oይሁን እንጂ የአፈሪካ ሀገር በቀል ስርዓት ከሌላኛው አለም የተለየ ነው፡፡
• የአፍሪካ ሀገር በቀል የዳኝነት ስርዓት በተለያየ መልኩ በአፈሪካ ውስጥ ባለለ ወደ
2000 የሚጠጉ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች የሚተገበር እና ለረጅም አመታት
የቆየ ነው፡፡
• በስፍት የአፈሪካ ሀገር በቀል የዳኝነት ስርዓቶች ሰፍ ባለ ስፍራ ላይ /ዛፍ ስር ህዝብ
ተሰብስቦ ህዝብ ፊት በዳይ ይቅርታ ሚጠይቅበት ፣ ተበዳይ የሚካስበት ፍፃሜው
ደሞ በምርቃት ብቻ ሳይሆን በመብል የሚደመደምባቸው ናው፡፡
• አንዳንዶች እንደውም የመንፃት ስርዓት መፈፀምባቸው ናው፡፡
መግቢያ
oሀገር በቀል የግጭት አፈታት ትኩረቱ
oreconciliation እርቀ ሰላም ማውረድን ,
orestitution ካሳን ,
orestoration of social harmony ማህበራዊ ሁለንተናዊ ተግባቦን መመለስ ላይ ነው፡፡
o ይህም ምዕራባዊያን ከሚከተሉት retributive (ቀጪ ስርዓት), ተነጥሎ ወደ
restorative አናጭ ስርዓትነት መልክ የያዘ ነው.
oየዚህ ሰነድ አላማ አናጩ የፍትህ ስርዓት ለዘላቂ ሰላም ያለውን ፍይዳ በማሳየት
ሰልጣኞች የሚጠበቅባቸውን እንዲደወጡ ማስቻል ነው፡፡
oከዚህም ባለፈ በሀገር በቀል ስነ-ዘዴዎች የሀገር ሽማግሌዎችን ና የሀይማኖት
አባቶችን በመያዝ
ሰላም ይሰራል ፣ ሰላም ይጠበቃል፣ ሰላም ይገነባል
ሀገር በቀል ግጭት
አፈታት ምንነት
10
20
30
40
01
02
03
04
ሀገር በቀል ግጭት
አፈታት ምንድነው?
የርሶ አስተያየት
ሀገር በቀል ግጭት
oሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴ
የምንለው ኢ-መደበኛ የሆነው እና ማህበረሰቡ ከአያት ቅድመ አያቶቹ
የወረሰው ሰነ-ዘዴ ነው፡፡
o በመሆኑም በእንግሊዘኛው አጠራር non-state based customary
institutions የሚያመላክት ሆኖ በዚህ የሰላም እና የፍትህ ስርዓት
በዳኝነት የሚቀመጡት መንግስት የሾማቸው ዳኞች ሳይሆኖ ማህበረሰቡ
አምኖ፣
oተቀብሎ ለዳኝነት የሾማቸው council of elders, council of chief እና
ባለ ልዪ ተስጥኦዎች ናቸው (የኦሮሞ አባገዳዎች፣ የወሎ አማሬ ሸንጎ፣
የቤንቾች የቶሞ ፣ የሜን ህዝቦች ካልካሊደ፣ የሲዳማ ጉዱማሌ የኮንሶ ካለ
ወዘተ አይነት)
o
የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት
o የአፍሪካ ሀገር በቀል ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ
ና የሰላም ማነጫ ዘዴ ባብዛኛው ትልልቅ ሰዎችን ወይንም
በሽማግሌዎች ይመራል፡፡
o በዚህ ስርዓት ውስጥ ሽማግሌዎች ወጣቱን እና ጎልማሳውን በባህላዊ
ህጉ ና ወጉ መሰረት ያዛሉ፡፡
oእነዚህ ሽማግሌች የሀገር በቀል ስርዓቱ ሸምጋይ ሽማግሌ ለመሆን
የሚመረጡበት መስፈርት ከቦታ ቦታ የሚለያይ ቢሆንም ፤ የጋራ
የሚያደርጋቸው ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም ፤ መልካም ስነ-ምግባር ፣
በሁሉም ነገር ለማ/ሰቡ አዎንታዊ መልካም ምሳሌነት ፣ የማህበረሰቡን
ወግና ስርዓት አዋቂነት ፡፡
o In African traditional practices, sentence and reintegration are
joined together by a third element, atonement. Conflicting parties
የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት
o የአፍሪካ ሀገር በቀል ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ
ና የሰላም ማነጫ ዘዴዎች ልዩ ባህርይ
oግጭቱ የmanaged የሚደረገው በማህበረሰቡ ነው፡፡
oግጭቱ ከተፍፍመ ጉዳቱ የተጋጪዎቹ ብቻ ሳይሆን የማ/ሰቡም
ጉዳት ነው ፡፡
oበቀጥታም ይሁን በቀጠታ ማ/ሰቡ ንብረቱ ባይወድምም
በተዘዋዋሪ ሰላሙን ያሳጣዋል ፡፡ያ ደሞ ትልቅ ጉዳት ነው፡፡
oለዚህ ነው ጋናዊው ፕሮፌሰር ጆርጅ አይቴ
oበምዐራባዊያን የግጭት አፈታት ስርዓት 2 ዝሆኖች ሲጣሉ 2ቱንም
ወደ ፍ/ቤት ይወስዳሉ በአፍሪካው ስርዓት ግን 2 ዝሆኖች ና ሲጣሉ
ረጋግጠው የበደሉት ሳር ጭምር ለዳኝነት ይቀርባል ያለው፡፡
ለአፍሪካዊያን ሳሩ ማህበረሰቡን ያመላክታል፡፡
1
1
ሀገር በቀል
ዳኞች
.
አስታራቂ ፣አናጭ
፣መካሪ ና አሻጋሪ
ስርዓት
አካታች ስርዓት
2ቱ የተጣሉ
ዝሆኖች ሲጣሉ
የረጋገጡት ሳር
የሚካተትበት
ታሪካዊ ፣ እድሜ
ጠገብ
2
አሁን የተረሳ ነገር ግን ፤
ሊመለስ እና ወደ ተግባር
ሊገባ ሚገባው
በስራ ላይ ያለ ግን
እያለም ሁሉን ም
ችግሮች ብቻውን
ሊቀርፍ ያልቻለ
ዘመን አመጣሽ
ና ለአፍሪካ
ጨቅላ ስርዓት
አግላይ ስርዓት
ነው፡፡ በዳይ
ወደ እስር ቤት
ተበዳይ ወደቤት
አሳሪ ፣ ከፍፍይ ፣
ቁጡ ዳኞች
ዘመናዊና በመንግስት
የሚሾሙ ዳኞች
የሚመሩት
5 5
3
4
4
2
3
የአፍሪካ ሀገር
በቀል ስርዓት
እና
የምዕራባዊያ
ን ስርዓት
ልዩነት
ይህንን ስንል የምራባዊያንን ወግ የያዘውን
ፍቤት አንቀበልም፣ አያስፈልግም ፣ ሀገር በቀል
ስርዓቱ ብቻ ሰላምን ይስራ ፣ ሰላምን ይጠብቅ
ሰላምን ይገንባ ሳይሆን ልዩነት እንዳለ
ለማሳየት ነው ፡፡ ምክንያት 2ቱም አስፈላጊ
ናቸው በተለይ ደሞ ሀገር በቀሉ የሚለውን
ለማመላከት ነው፡፡
የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት
o የቅርብ ግዜ የሰላም ግንባታ /ግጭት አፈታት ጥናቶች አተያዮች ሁለት
ጎራን ለይተው ይከራከራሉ ፡፡
o1ኛው ወገን ገለልተኛ የሆነ 3ኛ ወገን (ሸምጋይ፤ ሽማግሌ) ግጭትን
በብቃት መፍታት እንደሚችል ያትታል፡፡
o በሌላ በኩል ኢ/ያ ሀገራችንን ጨምሮ የአፍሪካዊያን እይታ ሙሉ
በሙሉ ገለልተኛ ሳይሆን፡
oከፊል ገለልተኛ ፣
oየማህበረሰቡ አካል ና አባል የሆነ፣
oየማህበረሰቡን ወግና ስርዓት የሚያውቀ ሸምጋይ፤ ሽማግሌ
ያስፈልጋል
oእነዚህም ለአብነት በኡቡንቱ፣ ማታ ኦፑቱ ና ጉርቲ ውስጥ
ሀገር በቀል የግጭት
አፈታት ስርዓቶች
ለአፍሪካ የጭንቅ ቀን
ደራሽ ናቸው
ጋቻቻ
ዑቡንቱ
ዑቡንቱ የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት
o Ubuntu (ዑቡንቱ) አፍሪካዊ ፍልስፍና ሲሆን አላማውም፡
o በግለሰብ ፍላጎት እና በሌሎች ፍላጎቶች መካከል መጣጣምን
መፍጠር ነው፡፡ self and other
oበጉዳት እና ጥቅም ፤ ጥሩ እና መጥፎ ጥቁርና ነጭ
o የዑቡንቱ አላማ ለሁሉም ጠቃሚ የሆነ ሁናቴን መፍጠር ነው፡፡
oትኩረቱ ደግሞ ከፍክክር/ውድድር ይልቅ ትብብር ነው፡፡
o“I am because you are”, እኔ አለው ምክንያቱም
አንተ/ቺ ስላለህ/ሽ !
oይህንን በመጠቀም በመጠቀም በደ.አፍሪካ የአፓርታይድን
በደል ዴዝሞንት ቱቱ ጥቁር እና ነጭ ደ.አፍሪካዊያንን
አስታርቀዋል
የሩዋንዳው ጋቻቻ (ዑቻቻ)
oበሩዋንዳውያን (የሁቱ እና ቱትሲ) ጦርነት 800 ሺህ ቱትሲዎች እና
ለዘብተኛ ሁቱዎች በሩዋንዳ ጦር ና በፅንፈኞች ሰኔ 1994 በዘር
ጭፍጨፍው አልፈዋል፡፡ ሳር በሁለት እጆቹ የያዘ ሽማሌ የተናደዱ
ወጣቶችን ሲያረጋጋ
oበ2001 ከግጭቱ 7 ዓመት ለጥቆ 120 ሺህ የጅምላ ጭፍጨፍው
ተጠርጣሪዎች የፍርድ ሂደታቸውን እየተጣበቁ ነበር፡፡ ይህንን ለመዳኘት
የተመሰረተው The International Criminal Tribunal for Rwanda
(ICTR) የተሰኘው መዋቅር አጣርቶ ውሳኔ መስጠት የቻለው 8 ኬዞችን
ብቻ ነበር, የሀገሪቱ ብሄራዊ ፍርድ ቤት ደግሞ መዳኘት የቻለው 6,000
የክስ ሂደቶችን ብቻ ነበር.
oበመደበኛ እና የፍርድ ቤት አሰራር ሁሉንም ኬዞች መርምሮ
ለመስጠት 200 ዓመት ይፈለግ ስለነበር ፤ ሩዋናንዳዊያን ወደ
የሩዋንዳው ጋቻቻ (ዑቻቻ)
oየGacaca ታሪካዊ አመጣጥ በማ/ሰቦች መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን
ከመፍታት ወደ ሀገራዊ ችግር መፍቻነት ያደገ ስርዓት ነው፡፡
oጋቻቻ ስያሜውን ያገኘው , Urucaca ከተሰኘ ሳር ነው፡፡
oየፍትህ ስርዓቱ 3 ነገሮችን ማዕከላዊ አድርጎ የሚሰራ ነው፡
oDialogue (ንግግር)
oReconciliation (ዕርቀ-ሰላም)
oReparation (ካሳ)
ማታ ኦፑት የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት
o Mato Oput (ማታ ኦፑት) አብዛኞች በሰሜን ዑጋንዳ ያሉ የ አቾሊ
ማ/ሰቦች እንደሚያምኑት እውነተኛ እርቀ-ሰላም (healing)
ይመጣበታል ብለው ያምናሉ፡፡
oይህንን የሚያስፈፀሙት የሀገር ሽማግሌዎች ሲሆኑ rwodi
oየማታ ኦፑት የእርቅ ስነ-ስርዓት ቤተሰብ/ጎሳነክ reconciliation
የሚያተኩር ሆኖ የሚከተሉተ ይከወኑበታ
oበደልን ማመን acknowledgement,
oካሳ ለተበዳይ
oግጭት መሪርነትን የሚያሳይ መራራ መጠጥን መጋራት
STEP 4
STEP 5
STEP 3
በዳይ ለበደሉ
ተበዳይን
ይቅርታ
ይጠይቃል
STEP 1
ተበዳይ ይቅር
ለእግ/ር
ወይንም
ምህረትን
እንዲያደርግ
ይፈፍፍል
በዳይ
ለተበዳይ
ካሳ
ይሰጣል
እርቀ ሰላም
በማታ ዐፑት
ባህል እርቅ
ይከወናል፡፡
ማታ ኦፑት
ባህለ እርቅ
መራሬን
መጠጣት
ነው፡፡
ማት ኦፑት
STEP 2
በዳይ በፈፀመው
በደል ከልቡ
መፀፀቱን
ደጋግሞ
ይናገራል
ሀገር በቀል ግጭት
አፈታት የሰላም
መስሪያ ስነ-
ዘዴዎችበኢ/ያ
10
20
30
40
01
02
03
04
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል
ግጭት አፈታት ስልቶች? ካለ የሚያውቁትን ለቤቱ
ያጋሩ
የኢ/ያ ሀገር በቀል ግጭት
• አ/ያ ሀገራችን በርካታ ብ/ብ/ህዝቦች ፤ k•
•
•
ንkዎች ፣ ባህሎች እና ወጎች ፣
ሀገር ነች
• የ ሀገራችን ህዝቦች የየራሳቸውን የሆነ ባህል /ወግ፣ አለባበስ እንዲሁም
የሰላም መስሪያ፣ የሰላም መጠበቂያ እና የሰላም ግንባታ ስነ-ዘዴ
ያለቸው አሉዋቸው፡፡
• በሀገሪቱ ሁሉም ቀጠናዎች ከሰሜን የትራይ ጫፍ እስከ ደቡቡ
የጉጂ/ቦረና ድረስ ከምስራቁ የአፍርና ሶማሊያ እስከ ደበብ ምዕራብ
የሱሪ ጠረፍማ አካባቢዎች
• በጥቅሉ በ4ቱም አቅጣጫ ፤ በ4ቱም ማዕዘናት ኢ/ያ የሆነ ሀገር በቀል ፤
ዘመን ተሻጋሪ የሆነ የሰላም መንገድ አላቸው፡፡
• የዚህ ሀገር በቀል ፒስ ሜኪንግ ፣ ፒስ ኪፒንግ እና ፒስ ቢልዲንግ ሰነ-
ዘዴ ውስጥ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሀይማኖት አባቶች ትልቅ ሚና
ምሳሌዎች
ታታክ ጋምቤላ ያለ ነው
•ዳኞች /አስታራቂዎች
• ተሰሚነት ያለው
• ስፕሪቹዋል የሆነ
•ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል
•በሬ/እንስሳ ይወጋል
• ደሙ ይፈሳል
• ጦሩ ይሰበራል
•ት/ቱ ዳግም ወደ ግጭት የሚሄድ መዓት ይውረድበት
የሚል ርግማን አለው
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ዎራፎ በሸካቾ
• ዳኞች የእድሜ ባለጠጋ ዎች
• ተሰሚነት ያላቸው
• የማይሰርቁ ፤ የማያሰርቅ፣ የማያዳሉ
• ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል
• ለእርቅ ሰላሙ ማሳያ
• እሳት ይቀጣጠላል
• እሳቱ ይነዳል
• ከዚያም እሳቱን በውሀው ያጠፍሉ (እንቁላልም ሊጠቀሙ ይችላሉ)
• ት/ቱ ዳግም ወደ ግጭት የሚሄድ ሽንቱ ይቀዝቅዝ / ዘርማንዘሩ ይጥፍ
የሚል ርግማን አለው
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ዱቡሻ ጋሞ
• ዳኞች የእድሜ ባለጠጋ ዎች
• ተሰሚነት ያላቸው
• የማይሰርቁ ፤ የማያሰርቅ፣ የማያዳሉ
• ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል
• ለእርቅ ሰላሙ ማሳያ
• ርጥብ ሳር
• ክብር ሰርቶ መቀመጥ
• ከዚያም በዱቡሻ በዳይ ተበዳይ ይካካሳሉ
• ት/ቱ ሁለቱም አካል እንደ በደሉ ብቻ ሳይ እንደ 1 ማ/ሰብ መ
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አሻ በሜን
• ኮሞሩት
• ከተጋጭ ቡድኖች ውጭ የሆነ የጎሳ መሪ
• በጥቅሉ ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል ለእርቅ
• ጫልኩት ይይዛል
• የአሻ ስርዓት ያስፈፀማል
• ከዚያም የተጣሉ ቡድኖችን ወደ ወንዝ ወስዶ ያስታርቃል
• ጦሩ እስኪዶለዱም ድረስ ድንጋይ ይወጋል
• ት/ቱ አንተን ልወጋህ ነበር አሁን ድንጋይ ይውጋ
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ጉዱማሌ
• የቃሉ ፍቺ የፍትህ ቦታ ፣ የዳኝነት ስፍራ
• ጉዱማሌ ፍትህ የሚሰጥበት ቦታ ነው ፡፡
• ተበዳይ ፍርድ ቤት ክስ ቢመሰርትም በዳይ ካመነነ እና ሽማግሌዎችን
ካሳመነ ወደ ጉዱ ማሌ ይመለሳል
• ፍርድ ሲሰጥ ፡ የሰው ነፍጥ ጠፍቶ ከሆነ ሆን ተብሎ ነው ወይንስ ድንገት
ነው
• ደንገት ከሆነ የሚቀጣው ሌላ ነው ሆን ብሎ ከሆነ ሚቀጣው ሌላ ነው
• አቁስሎ /አድምቶ ሲሆንም ሌላ ነው፡፡
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አቴቴ በኦሮሞ ሀገር በቀል ስርዓት
• ሀገር በቀል ዳኝነት /አስተዳደር/ ፍትህ ሲነሳ ሰዎች /መፀሀፍት ስለ ገዳ
ሲያነሱ ይሰማል፡፡
• ገዳ ሀገር በቀል ዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሲሆን ስልጣን ከአንዱ የአንዱ
ወደ ሌላው እንዴት እንዴት በሰላማዊ ና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንግድ
እንደሚተላለፍ የሚያሳይ ነው፡፡
• በዚህ ክፍል ግን ስለ አቴቴ የፍትህ ስርዓት ነው የምንነጋገረው
• አቴቴ ላይ የሚሳተፉት ሴቶች ሲሆን ፡ አቴቴ ሚከናወነው ሴት ልጅ ላይ በደል
ሲደርስ ለማውገዝ ፣ ለመኮነን ወይንም የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት ፈጣሪን
ለመለመን ነው ፡፡
• ለአቴቴ ስንቄ /አርጩሜ
• ወተተወ የተሞላ ቅል
• ወተት ማለቢያ ይዘው ዛፍ ስር/ተራራ ጫፍ ላይ ሆነው መዘመር /መዝፈን ነው
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አማሬ ወሎ
• ወሎ በሀገራችን ታሪክ ውስጥ የበርካታ ሀገር በቀል ጥበቦች ምሳሌ ነው፡፡
• የሀይማኖት መቻቻል፤ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባቲ፣ አንቺዎዩ ፣ አምባሰል …
• ለዛሬ ግን አማሬ ላይ ትኩረት እናደርጋለን
• ሰው ከሰው ተጋጭቶ ነፍስ ከጠፍ የሚዳኘው በአማሬ ነው፡፡
• የአማሬ የእርቀ ሰላም ስነ ስርዓት የሚጀመረው ከ3 ወር ለጥቆ ነው፡፡ የማክበር
ምልክት ነው
• የሀዘን ጊዜ እንዳበቃ በዳይ ደም በደም እንዳይመለስ 3 ሽማግሌዎችን መርጦ ወደ
ተበዳይ ይልካል
• ተበዳይ በአማሬ ለመዳኘት እሽ እስኪል ሽማግሌዎች ና የመንግስት አካላት የበዳይ
ቤተሰብን ይጠብቃሉ
• በበል ቃለ መሀላ ይታረቃሉ ፡፡
• እርቁን ያፈረሰ 50 ሺህ ይቀጣል
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
እንደምሳሌነት ባነሳናቸው ሀገር በቀል
ስርዓቶች
• አባቶች /የሀገር ሽማግሌዎች / በአንዳንድ ማህበረሰቦች ደሞ
ሴቶች
• ተጋጭ ወገኖችን/ በተለይም ተበዳይን
• ለምነው
• የበዳይ ቤተሰብ በበቀል ተጎድቶ ተጫመሪ ችግር እንዳይመጣ ጠብቀው
/ጣልቃ ገብተው
• አስታርቀው
•ሰላምን ይሰራሉ
•ሰላምን ይጠብቃሉ
•ሰላምን ይገነባሉ
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አባቶች ለምነው
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አባቶች ተሰባስበው መክረው ዘክረው
ጠብቀው
አባቶች ተሰባስበው ሸንጎ ቁጭ ብለው
አባቶች ተሰባስበው ሸንጎ ቁጭ ብለው
ያስታርቃሉ ፣ ግጭትን
ያሻግራሉ
• እነዚህ ዕውቀቆች ስላልተጠቀምናቸው ፣ ስለገፋናቸው እና
ምራባዊያን እንደሚሉት ትራዲሽናል ስላልናቸው እና
ስለረሳናቸው
• በሀገሪቱ ውስጥ ከቀን ወደ ቀን ወዳጅነት፣አብሮነት እየቀነሰ ጠላትነት
እየጨመረ በሰሜን ፣ በደቡብ ፣ በምዕራብ እና ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል
በርካታ ግጭቶች ፣ሞቶች ና መፈናቀሎች ተከስተዋል፡፡
• የሀገሪቱ አለም አቀፍ የሰላም ደረጃ እያሽቆለቆለ (Global Peace Index
139:149/164)
• ከሚያግባቡና ከሚያስታርቁ የሚያጣሉ ነገር እየበዙ መምጣታቸው
• ዘመን ተሸጋሪ ሀገር በቀል እውቀቶችንና ስርዓቶች ላይ ትኩረት
ማደረግ ፤ ወደ ቦታቸው መመለስ እና በእነሱ መጠቀም እንዳለን
አመላክተዋል፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ጠጋኝ
ወጪ ቆጣቢና
የልብ አድርስ
ናቸው
ፈጣንና
የጭንቅ
ጊዜ
ደራሽ
ናቸው
ቅርብ
ቅቡል
ናቸው
በግጭት የተሰበረን ልብ ፣
ማ/ግንኙነት ፣ ቅርርብ
ይጠግናሉ
ለሚተቀማቸው
ህዝብ፣ ማ/ሰብ ፣
ግለሰብ
ከዘመናዊው ስርዓት
በተለየ ቅርብ ና
ፈጣን ናቸው
ጠበቃ ፣ ማመልከቻ ፣ የችሎት ስርዓት
ወዘተ የለም፤ እየሳቁ /እያለቀሱ ለዳኞች
ይናገራሉ ፤ በዳኝነቱ ረክተው ተካሰው
መተው ተሳስመው ይመለሳሉ
ሀገራችን አትዮጵያ
ካሳለፈችው ይሁን
አፍሪካ በሩዋንዳው
ጭፍጨፍ ለገጠማት
ችግር ሀገር በቀል
ስርዓቱ የጭንቅ ቀን
ደራሽ ጠጋኝ ነው፡፡
የሀገር በቀል ግጭት አፈታት አሰራሮች ጠቀሜታ
ይህ ማለት ግን ሀገር በቀል
ስልቶቻችን የኢትዪጵያ ይሁኑ
የአፍሪካ ችግር የለባቸውም
ማለት አይደለም …ቀጣዩ ሰነድ
ላይ
ማጠቃለያ
• በጥቅሉ በሀገራችን የሀገር ስርዓት ውስጥ ሽማግሌዎች/አባቶች
• ገስፀው ፤ ፊት ነስተው ፤
• አውጫጪኝ አስብለ , ዝተው (ረግማለው ብለው)፤
• አስምለው፤ አስታርቀው እምቢ ካለ ደግሞ ፤
• ደንብ ሰርተው/ረግመው ፤
oህዝቡን ፣ አካባቢውን ሰላም ያደርጉ ነበር ፡፡ አሁን ግን
ጉልበታቸው መቀዝቀዝ ፡፡
oቢታይበትም እንደ ሀገር ከነጭራሹ አልጠፉም ፡፡
oለዚህም አባገዳዎችን፣ የሲዳማ የጎሳ መሪዎች፣ የሀይማኖት
አባቶችን ለእርቀ ሰላም ያላቸውን ትልቅ ሚና ለአብነት መዳሰስ
በቂ ነው፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ማጠቃለያ የቀጠለ….
• ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት አባቶች
ትልቅ ሀላፊነት አለባቸው::
• ይሕ ሀላፊነት ፡
• ግጭት ከመከሰቱ መከላከል ፣
• ከተከሰተ ማስተዳደር ፤
• ተዳድሮ የከረመ ከሆነ መፍታተ ፤
• ተፈትቶ የቆቀ ከሆነ ማሻገር ያካትታል፡፡
• በመሆኑም አሁን በተለያዩ ምክንያቶች በሀገሪቱ እየተስተዋለ ላለው
የሰላም እጦት ተገቢውን የሰላም
I. አማራጭ የምክር ሀሳብ ፣
II. የእርምት ርምጃ እና
III. አብሮ መስራት አደራተጥሎባዋል ማለት ነው፡፡
የሰላም ዋና ዋና
መንገዶች
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ይህ መፃፍ በዊልያም ዛርትማን
የጠፃፈ ሲሆን ወደ አማርኛ
ሲተረጎም
ለዘመናዊው ግጭት ባህዊ
መድሀኒት ፡ የአፍሪካ ግጭቶች
መድሀኒት ፡፡
አተያዩ የአፈሪካ ሀገር በቀል
እውቀቶች ና ይሕንን የሚመሩ
ሽማግሌዎች መድሀኒቱ አላቸው
ነው፡፡ ህክምናው ወደ ሀገር በቀል
እንደተመለሰ የሰላም ስራረም
ወደዛ ይመለስ የሚል ነው፡፡
አመሰግናለው
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ

More Related Content

What's hot

BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
selam49
 
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxLife Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
MasreshaA
 
Trainig2 (4)
Trainig2 (4)Trainig2 (4)
Trainig2 (4)
berhanu taye
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
berhanu taye
 
CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxCascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptx
esmailali13
 
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
berhanu taye
 
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
 Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass... Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
berhanu taye
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
berhanu taye
 
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
berhanu taye
 
African perspectives on Africa-Europe relations
African perspectives on Africa-Europe relationsAfrican perspectives on Africa-Europe relations
African perspectives on Africa-Europe relations
European Centre for Development Policy Management (ECDPM)
 
Peace and Conflict Resolution
Peace and Conflict Resolution Peace and Conflict Resolution
Peace and Conflict Resolution
Vijayalakshmi Murugesan
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
berhanu taye
 
Peace Building
Peace BuildingPeace Building
Peace Building
Philip Brown
 
Presentation1_035451.pptx
Presentation1_035451.pptxPresentation1_035451.pptx
Presentation1_035451.pptx
WataniBidami
 
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemAction research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
berhanu taye
 
Realist theories of global politics
Realist theories of global politicsRealist theories of global politics
Realist theories of global politics
bentogo
 
байгууллагын үнэлгээ
байгууллагын үнэлгээбайгууллагын үнэлгээ
байгууллагын үнэлгээErdenezul Purevnanzad
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment tot
berhanu taye
 
2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised
Mesfin Mulugeta
 
What's hot (20)

DG7 Actors in IR
DG7 Actors in IRDG7 Actors in IR
DG7 Actors in IR
 
байгууллагын үнэлгээ
байгууллагын үнэлгээбайгууллагын үнэлгээ
байгууллагын үнэлгээ
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment tot
 
2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised
 
Similar to Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx

Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethio-Afric News en Views Media!!
 
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Momentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaMomentum for ethiopia
Momentum for ethiopia
Ayalew Talema
 
Momentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaMomentum for ethiopia
Momentum for ethiopia
Ayalew Talema
 
ስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdf
ስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdfስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdf
ስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdf
marakiwmame
 
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocietiesUjama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
AkmMenberu
 
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a countryEnde hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegnAbiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
berhanu taye
 
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01haramaya university
 
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articlesኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
Muhammad Shamsaddin Megalommatis
 
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PetrosGeset
 
Safeguarding Training amharic.ppt
Safeguarding Training amharic.pptSafeguarding Training amharic.ppt
Safeguarding Training amharic.ppt
MohammedDemssieMoham
 
Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethiopia eritrea contradictions 2015Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Belayneh Rwanda Trip Memo
Belayneh Rwanda Trip Memo Belayneh Rwanda Trip Memo
Belayneh Rwanda Trip Memo
fasil12
 
Similar to Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx (18)

Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
 
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
 
Momentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaMomentum for ethiopia
Momentum for ethiopia
 
Momentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaMomentum for ethiopia
Momentum for ethiopia
 
33
3333
33
 
33
3333
33
 
33
3333
33
 
ስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdf
ስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdfስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdf
ስነ ዜጋ ማስታወሻ ለ7 ክፍል.pdf
 
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocietiesUjama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
 
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a countryEnde hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
 
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegnAbiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
 
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
 
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articlesኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
 
News eda-eritrea
News eda-eritreaNews eda-eritrea
News eda-eritrea
 
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
 
Safeguarding Training amharic.ppt
Safeguarding Training amharic.pptSafeguarding Training amharic.ppt
Safeguarding Training amharic.ppt
 
Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethiopia eritrea contradictions 2015Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethiopia eritrea contradictions 2015
 
Belayneh Rwanda Trip Memo
Belayneh Rwanda Trip Memo Belayneh Rwanda Trip Memo
Belayneh Rwanda Trip Memo
 
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx

  • 1. ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስነ ዘዴዎችና ፍይዳቸው/ጠቀሜታ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
  • 3. የሰነዱ ዓላማ o ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎችና ጠቀሜታቸው ላይ የጋራ ግንዛቤ መጨበጥ o በአፍሪካ ብበሎምመ በሀገራችን ኢ/ያ የተለመዱ ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ (Peace Making)፣ የሰላም መጠበቂያ (Peace Keeping)፣ እና የሰላም መገንቢያ (Peace Building)፣ ስነ-ዘዴዎችን መቃነት ፡፡ o በሀገር በቀል የሰላም ግንባታ መንገዶች ጥቅሞቻቸውንና ውስንነቶችን ማስገንዘብ፡፡ o በመጨረሻም ሀገራችን ከተለመዱ ሀገር በቀል የሰላም ግንባታ መንገዶች አዎንታዊ በሆኑ መልኩ መጠቀም የሚቻልባቸውን መንነገዶች መጠቆም ፡፡
  • 4. መግቢያ oሀገር በቀል ዘ-ልማዳዊ ሽምግልና/ማስታረቅ እና የግጭት መፍቻ መንገዶች በኢ/ያ የተዋሀዱ ዘዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ስርዓቶች፣ ውስንነቶቻቸው እንደተጠበቁ ሆነው፣ ለማኅበረሰቡ ከፍተኛ ፋይዳ አላቸው፡፡ o እነዚህ ስነ-ዘዴዎች በርካታ ስያሜዎች አሉዋቸው ፡፡ ጥቂቶችን ለመጥቀስ ያህል፡ - oIndigenous Conflict Resolution (ሀገር በቀል የግጭት አፈታት) oCultural Conflict Resolution (ባህላዊ በቀል የግጭት አፈታት) oTraditional Conflict Resolution (ሁዋላ ቀር የግጭት አፈታት) oRestorative Justice (መልሶ አስታራቂው/አናጩ የፍትህ ስርዓት) oInformal Dispute Resolution (ኢ-መደበኛው የግጭት አፈታት) o እና ሌሎች ተጨማሪ ስያሜዎች ቢኖሩም Traditional Conflict Resolution የሚለው አገላለፀ ምራባውያን ለአፍሪካ እውቀቆች ያላቸውን አሉታዊ አተያይ የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ ወደ ጠቀሜታ ስንመጣ እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱ የሆነ አለው ይህም ጠቀሜታውም ያመላክታል፡፡ ነገር ግን indigenous /Traditional Conflict Resolution ንን የአፍሪካ ብቻ አድርጎ የማየት ዝንባሌ አለ፡፡ o የተለመደ የግጭት መፍቻ አሠራር ዋና ዋና አስፈላጊነቶችም እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡
  • 5. መግቢያ oነገር ግን Indigenous Conflict Resolutionንን የአፍሪካ ብቻ አድርጎ የማየት ዝንባሌ ቢኖርም ከአፈሪካ ውጭ ያሉ ማህበረሰቦችም የራሳቸው የሆነ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ስነ-ዘዴ አሉዋቸው፡፡ oይሁን እንጂ የአፈሪካ ሀገር በቀል ስርዓት ከሌላኛው አለም የተለየ ነው፡፡ • የአፍሪካ ሀገር በቀል የዳኝነት ስርዓት በተለያየ መልኩ በአፈሪካ ውስጥ ባለለ ወደ 2000 የሚጠጉ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች የሚተገበር እና ለረጅም አመታት የቆየ ነው፡፡ • በስፍት የአፈሪካ ሀገር በቀል የዳኝነት ስርዓቶች ሰፍ ባለ ስፍራ ላይ /ዛፍ ስር ህዝብ ተሰብስቦ ህዝብ ፊት በዳይ ይቅርታ ሚጠይቅበት ፣ ተበዳይ የሚካስበት ፍፃሜው ደሞ በምርቃት ብቻ ሳይሆን በመብል የሚደመደምባቸው ናው፡፡ • አንዳንዶች እንደውም የመንፃት ስርዓት መፈፀምባቸው ናው፡፡
  • 6. መግቢያ oሀገር በቀል የግጭት አፈታት ትኩረቱ oreconciliation እርቀ ሰላም ማውረድን , orestitution ካሳን , orestoration of social harmony ማህበራዊ ሁለንተናዊ ተግባቦን መመለስ ላይ ነው፡፡ o ይህም ምዕራባዊያን ከሚከተሉት retributive (ቀጪ ስርዓት), ተነጥሎ ወደ restorative አናጭ ስርዓትነት መልክ የያዘ ነው. oየዚህ ሰነድ አላማ አናጩ የፍትህ ስርዓት ለዘላቂ ሰላም ያለውን ፍይዳ በማሳየት ሰልጣኞች የሚጠበቅባቸውን እንዲደወጡ ማስቻል ነው፡፡ oከዚህም ባለፈ በሀገር በቀል ስነ-ዘዴዎች የሀገር ሽማግሌዎችን ና የሀይማኖት አባቶችን በመያዝ ሰላም ይሰራል ፣ ሰላም ይጠበቃል፣ ሰላም ይገነባል
  • 8. 10 20 30 40 01 02 03 04 ሀገር በቀል ግጭት አፈታት ምንድነው? የርሶ አስተያየት
  • 9. ሀገር በቀል ግጭት oሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴ የምንለው ኢ-መደበኛ የሆነው እና ማህበረሰቡ ከአያት ቅድመ አያቶቹ የወረሰው ሰነ-ዘዴ ነው፡፡ o በመሆኑም በእንግሊዘኛው አጠራር non-state based customary institutions የሚያመላክት ሆኖ በዚህ የሰላም እና የፍትህ ስርዓት በዳኝነት የሚቀመጡት መንግስት የሾማቸው ዳኞች ሳይሆኖ ማህበረሰቡ አምኖ፣ oተቀብሎ ለዳኝነት የሾማቸው council of elders, council of chief እና ባለ ልዪ ተስጥኦዎች ናቸው (የኦሮሞ አባገዳዎች፣ የወሎ አማሬ ሸንጎ፣ የቤንቾች የቶሞ ፣ የሜን ህዝቦች ካልካሊደ፣ የሲዳማ ጉዱማሌ የኮንሶ ካለ ወዘተ አይነት) o
  • 10. የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት o የአፍሪካ ሀገር በቀል ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴ ባብዛኛው ትልልቅ ሰዎችን ወይንም በሽማግሌዎች ይመራል፡፡ o በዚህ ስርዓት ውስጥ ሽማግሌዎች ወጣቱን እና ጎልማሳውን በባህላዊ ህጉ ና ወጉ መሰረት ያዛሉ፡፡ oእነዚህ ሽማግሌች የሀገር በቀል ስርዓቱ ሸምጋይ ሽማግሌ ለመሆን የሚመረጡበት መስፈርት ከቦታ ቦታ የሚለያይ ቢሆንም ፤ የጋራ የሚያደርጋቸው ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም ፤ መልካም ስነ-ምግባር ፣ በሁሉም ነገር ለማ/ሰቡ አዎንታዊ መልካም ምሳሌነት ፣ የማህበረሰቡን ወግና ስርዓት አዋቂነት ፡፡ o In African traditional practices, sentence and reintegration are joined together by a third element, atonement. Conflicting parties
  • 11. የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት o የአፍሪካ ሀገር በቀል ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴዎች ልዩ ባህርይ oግጭቱ የmanaged የሚደረገው በማህበረሰቡ ነው፡፡ oግጭቱ ከተፍፍመ ጉዳቱ የተጋጪዎቹ ብቻ ሳይሆን የማ/ሰቡም ጉዳት ነው ፡፡ oበቀጥታም ይሁን በቀጠታ ማ/ሰቡ ንብረቱ ባይወድምም በተዘዋዋሪ ሰላሙን ያሳጣዋል ፡፡ያ ደሞ ትልቅ ጉዳት ነው፡፡ oለዚህ ነው ጋናዊው ፕሮፌሰር ጆርጅ አይቴ oበምዐራባዊያን የግጭት አፈታት ስርዓት 2 ዝሆኖች ሲጣሉ 2ቱንም ወደ ፍ/ቤት ይወስዳሉ በአፍሪካው ስርዓት ግን 2 ዝሆኖች ና ሲጣሉ ረጋግጠው የበደሉት ሳር ጭምር ለዳኝነት ይቀርባል ያለው፡፡ ለአፍሪካዊያን ሳሩ ማህበረሰቡን ያመላክታል፡፡
  • 12. 1 1 ሀገር በቀል ዳኞች . አስታራቂ ፣አናጭ ፣መካሪ ና አሻጋሪ ስርዓት አካታች ስርዓት 2ቱ የተጣሉ ዝሆኖች ሲጣሉ የረጋገጡት ሳር የሚካተትበት ታሪካዊ ፣ እድሜ ጠገብ 2 አሁን የተረሳ ነገር ግን ፤ ሊመለስ እና ወደ ተግባር ሊገባ ሚገባው በስራ ላይ ያለ ግን እያለም ሁሉን ም ችግሮች ብቻውን ሊቀርፍ ያልቻለ ዘመን አመጣሽ ና ለአፍሪካ ጨቅላ ስርዓት አግላይ ስርዓት ነው፡፡ በዳይ ወደ እስር ቤት ተበዳይ ወደቤት አሳሪ ፣ ከፍፍይ ፣ ቁጡ ዳኞች ዘመናዊና በመንግስት የሚሾሙ ዳኞች የሚመሩት 5 5 3 4 4 2 3 የአፍሪካ ሀገር በቀል ስርዓት እና የምዕራባዊያ ን ስርዓት ልዩነት
  • 13. ይህንን ስንል የምራባዊያንን ወግ የያዘውን ፍቤት አንቀበልም፣ አያስፈልግም ፣ ሀገር በቀል ስርዓቱ ብቻ ሰላምን ይስራ ፣ ሰላምን ይጠብቅ ሰላምን ይገንባ ሳይሆን ልዩነት እንዳለ ለማሳየት ነው ፡፡ ምክንያት 2ቱም አስፈላጊ ናቸው በተለይ ደሞ ሀገር በቀሉ የሚለውን ለማመላከት ነው፡፡
  • 14. የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት o የቅርብ ግዜ የሰላም ግንባታ /ግጭት አፈታት ጥናቶች አተያዮች ሁለት ጎራን ለይተው ይከራከራሉ ፡፡ o1ኛው ወገን ገለልተኛ የሆነ 3ኛ ወገን (ሸምጋይ፤ ሽማግሌ) ግጭትን በብቃት መፍታት እንደሚችል ያትታል፡፡ o በሌላ በኩል ኢ/ያ ሀገራችንን ጨምሮ የአፍሪካዊያን እይታ ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ ሳይሆን፡ oከፊል ገለልተኛ ፣ oየማህበረሰቡ አካል ና አባል የሆነ፣ oየማህበረሰቡን ወግና ስርዓት የሚያውቀ ሸምጋይ፤ ሽማግሌ ያስፈልጋል oእነዚህም ለአብነት በኡቡንቱ፣ ማታ ኦፑቱ ና ጉርቲ ውስጥ
  • 15. ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶች ለአፍሪካ የጭንቅ ቀን ደራሽ ናቸው ጋቻቻ ዑቡንቱ
  • 16. ዑቡንቱ የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት o Ubuntu (ዑቡንቱ) አፍሪካዊ ፍልስፍና ሲሆን አላማውም፡ o በግለሰብ ፍላጎት እና በሌሎች ፍላጎቶች መካከል መጣጣምን መፍጠር ነው፡፡ self and other oበጉዳት እና ጥቅም ፤ ጥሩ እና መጥፎ ጥቁርና ነጭ o የዑቡንቱ አላማ ለሁሉም ጠቃሚ የሆነ ሁናቴን መፍጠር ነው፡፡ oትኩረቱ ደግሞ ከፍክክር/ውድድር ይልቅ ትብብር ነው፡፡ o“I am because you are”, እኔ አለው ምክንያቱም አንተ/ቺ ስላለህ/ሽ ! oይህንን በመጠቀም በመጠቀም በደ.አፍሪካ የአፓርታይድን በደል ዴዝሞንት ቱቱ ጥቁር እና ነጭ ደ.አፍሪካዊያንን አስታርቀዋል
  • 17. የሩዋንዳው ጋቻቻ (ዑቻቻ) oበሩዋንዳውያን (የሁቱ እና ቱትሲ) ጦርነት 800 ሺህ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎች በሩዋንዳ ጦር ና በፅንፈኞች ሰኔ 1994 በዘር ጭፍጨፍው አልፈዋል፡፡ ሳር በሁለት እጆቹ የያዘ ሽማሌ የተናደዱ ወጣቶችን ሲያረጋጋ oበ2001 ከግጭቱ 7 ዓመት ለጥቆ 120 ሺህ የጅምላ ጭፍጨፍው ተጠርጣሪዎች የፍርድ ሂደታቸውን እየተጣበቁ ነበር፡፡ ይህንን ለመዳኘት የተመሰረተው The International Criminal Tribunal for Rwanda (ICTR) የተሰኘው መዋቅር አጣርቶ ውሳኔ መስጠት የቻለው 8 ኬዞችን ብቻ ነበር, የሀገሪቱ ብሄራዊ ፍርድ ቤት ደግሞ መዳኘት የቻለው 6,000 የክስ ሂደቶችን ብቻ ነበር. oበመደበኛ እና የፍርድ ቤት አሰራር ሁሉንም ኬዞች መርምሮ ለመስጠት 200 ዓመት ይፈለግ ስለነበር ፤ ሩዋናንዳዊያን ወደ
  • 18. የሩዋንዳው ጋቻቻ (ዑቻቻ) oየGacaca ታሪካዊ አመጣጥ በማ/ሰቦች መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን ከመፍታት ወደ ሀገራዊ ችግር መፍቻነት ያደገ ስርዓት ነው፡፡ oጋቻቻ ስያሜውን ያገኘው , Urucaca ከተሰኘ ሳር ነው፡፡ oየፍትህ ስርዓቱ 3 ነገሮችን ማዕከላዊ አድርጎ የሚሰራ ነው፡ oDialogue (ንግግር) oReconciliation (ዕርቀ-ሰላም) oReparation (ካሳ)
  • 19.
  • 20.
  • 21. ማታ ኦፑት የአፍሪካ ሀገር በቀል ግጭት o Mato Oput (ማታ ኦፑት) አብዛኞች በሰሜን ዑጋንዳ ያሉ የ አቾሊ ማ/ሰቦች እንደሚያምኑት እውነተኛ እርቀ-ሰላም (healing) ይመጣበታል ብለው ያምናሉ፡፡ oይህንን የሚያስፈፀሙት የሀገር ሽማግሌዎች ሲሆኑ rwodi oየማታ ኦፑት የእርቅ ስነ-ስርዓት ቤተሰብ/ጎሳነክ reconciliation የሚያተኩር ሆኖ የሚከተሉተ ይከወኑበታ oበደልን ማመን acknowledgement, oካሳ ለተበዳይ oግጭት መሪርነትን የሚያሳይ መራራ መጠጥን መጋራት
  • 22.
  • 23.
  • 24. STEP 4 STEP 5 STEP 3 በዳይ ለበደሉ ተበዳይን ይቅርታ ይጠይቃል STEP 1 ተበዳይ ይቅር ለእግ/ር ወይንም ምህረትን እንዲያደርግ ይፈፍፍል በዳይ ለተበዳይ ካሳ ይሰጣል እርቀ ሰላም በማታ ዐፑት ባህል እርቅ ይከወናል፡፡ ማታ ኦፑት ባህለ እርቅ መራሬን መጠጣት ነው፡፡ ማት ኦፑት STEP 2 በዳይ በፈፀመው በደል ከልቡ መፀፀቱን ደጋግሞ ይናገራል
  • 25. ሀገር በቀል ግጭት አፈታት የሰላም መስሪያ ስነ- ዘዴዎችበኢ/ያ
  • 26. 10 20 30 40 01 02 03 04 የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ግጭት አፈታት ስልቶች? ካለ የሚያውቁትን ለቤቱ ያጋሩ
  • 27. የኢ/ያ ሀገር በቀል ግጭት • አ/ያ ሀገራችን በርካታ ብ/ብ/ህዝቦች ፤ k• • • ንkዎች ፣ ባህሎች እና ወጎች ፣ ሀገር ነች • የ ሀገራችን ህዝቦች የየራሳቸውን የሆነ ባህል /ወግ፣ አለባበስ እንዲሁም የሰላም መስሪያ፣ የሰላም መጠበቂያ እና የሰላም ግንባታ ስነ-ዘዴ ያለቸው አሉዋቸው፡፡ • በሀገሪቱ ሁሉም ቀጠናዎች ከሰሜን የትራይ ጫፍ እስከ ደቡቡ የጉጂ/ቦረና ድረስ ከምስራቁ የአፍርና ሶማሊያ እስከ ደበብ ምዕራብ የሱሪ ጠረፍማ አካባቢዎች • በጥቅሉ በ4ቱም አቅጣጫ ፤ በ4ቱም ማዕዘናት ኢ/ያ የሆነ ሀገር በቀል ፤ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ የሰላም መንገድ አላቸው፡፡ • የዚህ ሀገር በቀል ፒስ ሜኪንግ ፣ ፒስ ኪፒንግ እና ፒስ ቢልዲንግ ሰነ- ዘዴ ውስጥ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሀይማኖት አባቶች ትልቅ ሚና
  • 29. ታታክ ጋምቤላ ያለ ነው •ዳኞች /አስታራቂዎች • ተሰሚነት ያለው • ስፕሪቹዋል የሆነ •ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል •በሬ/እንስሳ ይወጋል • ደሙ ይፈሳል • ጦሩ ይሰበራል •ት/ቱ ዳግም ወደ ግጭት የሚሄድ መዓት ይውረድበት የሚል ርግማን አለው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 30. ዎራፎ በሸካቾ • ዳኞች የእድሜ ባለጠጋ ዎች • ተሰሚነት ያላቸው • የማይሰርቁ ፤ የማያሰርቅ፣ የማያዳሉ • ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል • ለእርቅ ሰላሙ ማሳያ • እሳት ይቀጣጠላል • እሳቱ ይነዳል • ከዚያም እሳቱን በውሀው ያጠፍሉ (እንቁላልም ሊጠቀሙ ይችላሉ) • ት/ቱ ዳግም ወደ ግጭት የሚሄድ ሽንቱ ይቀዝቅዝ / ዘርማንዘሩ ይጥፍ የሚል ርግማን አለው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 31. ዱቡሻ ጋሞ • ዳኞች የእድሜ ባለጠጋ ዎች • ተሰሚነት ያላቸው • የማይሰርቁ ፤ የማያሰርቅ፣ የማያዳሉ • ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል • ለእርቅ ሰላሙ ማሳያ • ርጥብ ሳር • ክብር ሰርቶ መቀመጥ • ከዚያም በዱቡሻ በዳይ ተበዳይ ይካካሳሉ • ት/ቱ ሁለቱም አካል እንደ በደሉ ብቻ ሳይ እንደ 1 ማ/ሰብ መ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 32. አሻ በሜን • ኮሞሩት • ከተጋጭ ቡድኖች ውጭ የሆነ የጎሳ መሪ • በጥቅሉ ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል ለእርቅ • ጫልኩት ይይዛል • የአሻ ስርዓት ያስፈፀማል • ከዚያም የተጣሉ ቡድኖችን ወደ ወንዝ ወስዶ ያስታርቃል • ጦሩ እስኪዶለዱም ድረስ ድንጋይ ይወጋል • ት/ቱ አንተን ልወጋህ ነበር አሁን ድንጋይ ይውጋ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 33. ጉዱማሌ • የቃሉ ፍቺ የፍትህ ቦታ ፣ የዳኝነት ስፍራ • ጉዱማሌ ፍትህ የሚሰጥበት ቦታ ነው ፡፡ • ተበዳይ ፍርድ ቤት ክስ ቢመሰርትም በዳይ ካመነነ እና ሽማግሌዎችን ካሳመነ ወደ ጉዱ ማሌ ይመለሳል • ፍርድ ሲሰጥ ፡ የሰው ነፍጥ ጠፍቶ ከሆነ ሆን ተብሎ ነው ወይንስ ድንገት ነው • ደንገት ከሆነ የሚቀጣው ሌላ ነው ሆን ብሎ ከሆነ ሚቀጣው ሌላ ነው • አቁስሎ /አድምቶ ሲሆንም ሌላ ነው፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 34. አቴቴ በኦሮሞ ሀገር በቀል ስርዓት • ሀገር በቀል ዳኝነት /አስተዳደር/ ፍትህ ሲነሳ ሰዎች /መፀሀፍት ስለ ገዳ ሲያነሱ ይሰማል፡፡ • ገዳ ሀገር በቀል ዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሲሆን ስልጣን ከአንዱ የአንዱ ወደ ሌላው እንዴት እንዴት በሰላማዊ ና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንግድ እንደሚተላለፍ የሚያሳይ ነው፡፡ • በዚህ ክፍል ግን ስለ አቴቴ የፍትህ ስርዓት ነው የምንነጋገረው • አቴቴ ላይ የሚሳተፉት ሴቶች ሲሆን ፡ አቴቴ ሚከናወነው ሴት ልጅ ላይ በደል ሲደርስ ለማውገዝ ፣ ለመኮነን ወይንም የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት ፈጣሪን ለመለመን ነው ፡፡ • ለአቴቴ ስንቄ /አርጩሜ • ወተተወ የተሞላ ቅል • ወተት ማለቢያ ይዘው ዛፍ ስር/ተራራ ጫፍ ላይ ሆነው መዘመር /መዝፈን ነው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 35. አማሬ ወሎ • ወሎ በሀገራችን ታሪክ ውስጥ የበርካታ ሀገር በቀል ጥበቦች ምሳሌ ነው፡፡ • የሀይማኖት መቻቻል፤ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባቲ፣ አንቺዎዩ ፣ አምባሰል … • ለዛሬ ግን አማሬ ላይ ትኩረት እናደርጋለን • ሰው ከሰው ተጋጭቶ ነፍስ ከጠፍ የሚዳኘው በአማሬ ነው፡፡ • የአማሬ የእርቀ ሰላም ስነ ስርዓት የሚጀመረው ከ3 ወር ለጥቆ ነው፡፡ የማክበር ምልክት ነው • የሀዘን ጊዜ እንዳበቃ በዳይ ደም በደም እንዳይመለስ 3 ሽማግሌዎችን መርጦ ወደ ተበዳይ ይልካል • ተበዳይ በአማሬ ለመዳኘት እሽ እስኪል ሽማግሌዎች ና የመንግስት አካላት የበዳይ ቤተሰብን ይጠብቃሉ • በበል ቃለ መሀላ ይታረቃሉ ፡፡ • እርቁን ያፈረሰ 50 ሺህ ይቀጣል ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 36. እንደምሳሌነት ባነሳናቸው ሀገር በቀል ስርዓቶች • አባቶች /የሀገር ሽማግሌዎች / በአንዳንድ ማህበረሰቦች ደሞ ሴቶች • ተጋጭ ወገኖችን/ በተለይም ተበዳይን • ለምነው • የበዳይ ቤተሰብ በበቀል ተጎድቶ ተጫመሪ ችግር እንዳይመጣ ጠብቀው /ጣልቃ ገብተው • አስታርቀው •ሰላምን ይሰራሉ •ሰላምን ይጠብቃሉ •ሰላምን ይገነባሉ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 38. ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ አባቶች ተሰባስበው መክረው ዘክረው ጠብቀው
  • 42. • እነዚህ ዕውቀቆች ስላልተጠቀምናቸው ፣ ስለገፋናቸው እና ምራባዊያን እንደሚሉት ትራዲሽናል ስላልናቸው እና ስለረሳናቸው • በሀገሪቱ ውስጥ ከቀን ወደ ቀን ወዳጅነት፣አብሮነት እየቀነሰ ጠላትነት እየጨመረ በሰሜን ፣ በደቡብ ፣ በምዕራብ እና ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል በርካታ ግጭቶች ፣ሞቶች ና መፈናቀሎች ተከስተዋል፡፡ • የሀገሪቱ አለም አቀፍ የሰላም ደረጃ እያሽቆለቆለ (Global Peace Index 139:149/164) • ከሚያግባቡና ከሚያስታርቁ የሚያጣሉ ነገር እየበዙ መምጣታቸው • ዘመን ተሸጋሪ ሀገር በቀል እውቀቶችንና ስርዓቶች ላይ ትኩረት ማደረግ ፤ ወደ ቦታቸው መመለስ እና በእነሱ መጠቀም እንዳለን አመላክተዋል፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 43. ጠጋኝ ወጪ ቆጣቢና የልብ አድርስ ናቸው ፈጣንና የጭንቅ ጊዜ ደራሽ ናቸው ቅርብ ቅቡል ናቸው በግጭት የተሰበረን ልብ ፣ ማ/ግንኙነት ፣ ቅርርብ ይጠግናሉ ለሚተቀማቸው ህዝብ፣ ማ/ሰብ ፣ ግለሰብ ከዘመናዊው ስርዓት በተለየ ቅርብ ና ፈጣን ናቸው ጠበቃ ፣ ማመልከቻ ፣ የችሎት ስርዓት ወዘተ የለም፤ እየሳቁ /እያለቀሱ ለዳኞች ይናገራሉ ፤ በዳኝነቱ ረክተው ተካሰው መተው ተሳስመው ይመለሳሉ ሀገራችን አትዮጵያ ካሳለፈችው ይሁን አፍሪካ በሩዋንዳው ጭፍጨፍ ለገጠማት ችግር ሀገር በቀል ስርዓቱ የጭንቅ ቀን ደራሽ ጠጋኝ ነው፡፡ የሀገር በቀል ግጭት አፈታት አሰራሮች ጠቀሜታ
  • 44. ይህ ማለት ግን ሀገር በቀል ስልቶቻችን የኢትዪጵያ ይሁኑ የአፍሪካ ችግር የለባቸውም ማለት አይደለም …ቀጣዩ ሰነድ ላይ
  • 45. ማጠቃለያ • በጥቅሉ በሀገራችን የሀገር ስርዓት ውስጥ ሽማግሌዎች/አባቶች • ገስፀው ፤ ፊት ነስተው ፤ • አውጫጪኝ አስብለ , ዝተው (ረግማለው ብለው)፤ • አስምለው፤ አስታርቀው እምቢ ካለ ደግሞ ፤ • ደንብ ሰርተው/ረግመው ፤ oህዝቡን ፣ አካባቢውን ሰላም ያደርጉ ነበር ፡፡ አሁን ግን ጉልበታቸው መቀዝቀዝ ፡፡ oቢታይበትም እንደ ሀገር ከነጭራሹ አልጠፉም ፡፡ oለዚህም አባገዳዎችን፣ የሲዳማ የጎሳ መሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶችን ለእርቀ ሰላም ያላቸውን ትልቅ ሚና ለአብነት መዳሰስ በቂ ነው፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
  • 46.
  • 47.
  • 48. ማጠቃለያ የቀጠለ…. • ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት አባቶች ትልቅ ሀላፊነት አለባቸው:: • ይሕ ሀላፊነት ፡ • ግጭት ከመከሰቱ መከላከል ፣ • ከተከሰተ ማስተዳደር ፤ • ተዳድሮ የከረመ ከሆነ መፍታተ ፤ • ተፈትቶ የቆቀ ከሆነ ማሻገር ያካትታል፡፡ • በመሆኑም አሁን በተለያዩ ምክንያቶች በሀገሪቱ እየተስተዋለ ላለው የሰላም እጦት ተገቢውን የሰላም I. አማራጭ የምክር ሀሳብ ፣ II. የእርምት ርምጃ እና III. አብሮ መስራት አደራተጥሎባዋል ማለት ነው፡፡
  • 50. ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ ይህ መፃፍ በዊልያም ዛርትማን የጠፃፈ ሲሆን ወደ አማርኛ ሲተረጎም ለዘመናዊው ግጭት ባህዊ መድሀኒት ፡ የአፍሪካ ግጭቶች መድሀኒት ፡፡ አተያዩ የአፈሪካ ሀገር በቀል እውቀቶች ና ይሕንን የሚመሩ ሽማግሌዎች መድሀኒቱ አላቸው ነው፡፡ ህክምናው ወደ ሀገር በቀል እንደተመለሰ የሰላም ስራረም ወደዛ ይመለስ የሚል ነው፡፡