2021 Annual Performance Report. Because the report contains both legal and illegal institutions; It is designed so that you do not enter into any agreement with the illegal institutions.
የ 2013 ዓ.ም አጠቃላይ የአመቱ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፡፡ ሪፖርቱ በውስጡ ህጋዊና ህገወጥ ተቋማትን የያዘ ስለሆነ፤ ህገወጦቹን ተቋማት እንድትለዩዋቸው ምንም አይነት ስምምነት እንዳትፈጽሙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡