SlideShare a Scribd company logo
ህዳር/2009 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ክፍል አንድ
በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የለውጥ
ስራ ተስፋ ሰጪ ጅምር ዉጤት ያስገኘ ቢሆንም በሚፈለገው
ደረጃ ስር-ነቀል ተቋማዊ ለውጥን ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡
ስለሆነም በከተማችን ልማት እና መልካም አስተዳደርን፣
የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታን ለማጎልበት እና አገራዊ ራዕይ
እዉን ለማድረግ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል
በማስቀመጥ እና ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲግባቡበት
በማድረግ ስር ነቀል ተቋማዊ ለዉጥ የማረጋገጥ ጥረት አጠናክሮ
መቀጠል ያስፈልጋል፡፡
ክፍል አንድ
መግቢያ
…
 በተለይም የBSC ስርዓትን በተሟላ መልክ ለመፈጸም
ከደረጃ ሰባት እስከ ዘጠኝ ባሉት የትግበራ ደረጃዎች
የአፈፃፀም ችግሮች ተስተውለዋል፡፡
• በደረጃ ሰባት የስኮር ካርዱን ዕቅድና ሪፖርት አውቶሜት
አድርጎ ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ ያለማድረግ፣
• በደረጃ ስምንት ስኮር ካርዱ ስራሂደት ላይ ብቻ
ተንጠልጥሎ መቅረቱና እስከ ፈፃሚ ግለሰብ ካስኬድ
አለመደረጉ፣
• እንዲሁም በደረጃ ዘጠኝ የምዘና ስርዓቱ በማዕከል ደረጃ
እስከ ቅርንጫፍ ተቋማት እንደ ተቋም ብቻ የሚካሄድና
እስከ ግለሰብ ድረስ ያልወረደ መሆኑ እና የዕውቅናና
ሽልማት ስርኣቱም ከምዘናው ውጤት ጋር በማያያዝ
በመመሪያ የተደገፈ አልነበረም፡፡
ትምህርት ሴክተሩ ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር
ስርዓቶችን በመዘርጋት የተለያዩ የለውጥ መሳሪያዎችን
አቀናጅቶ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ይህንንም ስራ
ውጤታማ በሆነ መልክ ለመምራትና ለመፈጸም እንዲሁም
ግቦችንና ስትራቴጅን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረዱን ስራ
በተገቢው ቅደም ተከተል ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው
መልኩ ለማከናወን የሚያሥችል የማስፈጸሚያ ማኑዋል
ባለመኖሩ የማኑዋሉን ዝግጅት አስፈላጊ ያደርገዋል፡፡
 የዚህ ማኑዋል ዋና ዓላማ ከላይ እስከታች ተቀ㔫ማት
በሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት የተጣሉ ግቦችን
በየደረጃው ለሚገኙ ፈጻሚ አካላት በተሟላ ሁኔታ
ማውረድ የሚቻልበትን ስርዓት በመዘርጋት ለአፈጻጸም
ክትትል፤ ግምገማና ምዘና ስራ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነዉ፡፡
…
የተፈጻሚነት ወሰን
በዚህ ስትራቴጂን እስከ ግለሰብ የማውረጃ እና
ማስተግበሪያ ማኑዋል የሚዛናዊ ስራ አመራር ተግባራዊ
ያደረጉ ተቋማት እና ፈጻሚዎች ይጠቀሙበታል፡፡
ሀ. መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ /BPR/
መሠረታዊ የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ስርነቀል
የአሰራርና የአደረጃጀት ስርዓት በመዘርጋት አገልግሎቶችን
በተመጣጠነ ወጪ፣ ጥራት፣ መጠንና ፍጥነት በማቅረብ
እመረታዊ የአፈጻጸም ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል
የሥራ አመራር መሳሪያ ነው፡፡
 መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ የሥራ ሂደት፣ የሥራ
አደረጃጀትና የመዋቅር ሥራ፣ እንዲሁም እሴቶችና የሥራ
ሂደት ለውጥን የተሟላ የሚያደርግ ስር ነቀል ተቋማዊ
ለውጦችን ለማምጣት የሚያስችል ነው፡፡
ክፍል ሁለት
የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች ጽንስ ሃሳባዊ
ማዕቀፍ
…
ለ. የvL”eÉ e¢` "`É (Balanced
Scorecard) ታሪካዊ አመጣጥ
•
.›?.›. Ÿ1858-1975 uq¾¨< ¾›=”Æስƒ] ²S” ŸS„ ¯S•
ƒ uLÃ
ÁeqÖ[ Ñ>²?' ¾}sTƒ ¨<Ö?•
T’ƒ ÃS²” ¾’u[¨< U`ƒ” uw³ƒ
ŸTU[ƒ“ lX© ‚¡•KAÍ=‹” KU`ƒ Y^ uØpU Là ŸTªM ›"DÁ ’በር::
J•U ¾›=”Æeƒ] ²S” uS[Í“ °¨<kƒ ²S” c=}"' •
’²=I G<K< Ø[„‹
›ðéçU” KThhM“ }sTƒ }¨ÇÇ] J’¨< እ•
”Ç=kØK< ›Le‰K<U::
U¡”Á~U' uS[Í“ °¨<kƒ ²S” ›ðéçU” uTÑAMuƒ u}¨ÇÇ]’ƒ ¨Åòƒ
SÕ´ ¾T>‰K¨< u"ú•
M“ ulX© ‚¡•KAÍ= w‰ XÃJ”' Kc¨< •
ሃÃM“
KTÃÇcc< ›እUbአ© Gwƒ (Intangible assets) }Ñu=¨<” ƒŸ<[ƒ
uSeÖƒ ßU` uSJ’< ’¨<::
Ÿ²=IU uS’Xƒ •
.›?.›. u1992 ¯.U au`ƒ "ýL”“ ÈቪÉ •`}” ¾}vK<
UG<^” ›ðéçU uT>³“©’ƒ KSK"ƒ ¾vላ”eÉ e¢`"`É eMƒ”
KSËS]Á Ñ>²? ØpU Là ›¨<KªM::
የሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት
/BSC/
የሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት ማለት የተቀናጀ
የስትራቴጂያዊ እቅድ ሥራ አመራር፤ የተግባቦትና
የአፈጻጸም መለኪያ ስርዓትን አጣምሮ የያዘ የለውጥ
መሳሪያ ነው፡፡ ሚዛናዊ ስራ አመራር ስርዓት ስትራቴጂያዊ
ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር፣ እነዚህን ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች
ለመተግበር የሚያስችሉ ግቦችን ለይቶ የሚያስቀምጥ፣
ግቦቹ በምክንያትና በውጤት ተሳስረው እንዴት እሴት
እንደሚፈጥሩ የሚያሳይ፣ የተቋምን ስኬት እንዲያረጋግጡ
የተቀረጹ ግቦች እንዴት እንደሚለኩ የሚያሳይና ለግቦች
የተቀመጠላቸውን ዒላማ ለማሳካት የሚያስችሉ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች የሚቀረጹበትን አግባብ
የስራ አመራር
ስርዓት መሣሪያ
ተግባቦት
መሣሪያ
ምዘና መሣሪያ
…
 የBSC አሰራር/ ግንባታ/ ደረጃዎች
1. ደረጃ አንድ QDm ሁኔታና ተÌ¥êE Äsú
2. ደረጃ ሁለት tÌ¥êE ST‰ቴጂ ¥zUjT
3. ደረጃ ሶስት ST‰ቴጂÃêE GïCN mQrA
4. ደረጃ አራት ST‰ቴጂያዊ ¥P ¥zUjT
5. ደረጃ አምስት mlኪያዎችንና ዒላማዎችን ¥zUjT
6. ደረጃ ስድስት ST‰ቴጂያዊE XRM©ãCN mQrA
አምዶች
እይታዎች
ስትራቴጂክ
ግብ
ስትራቴጂክ
መለኪያዎች
ተግባራት
የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች
ተመጋጋቢነት
በተለያዩ የሥራ አመራር ምሁራን እንደተገለጸው ለሁሉም
ተቋማዊ የአሠራር ችግሮቻችን ምላሽ የሚሰጥ አንድና
የተዋጣለት ብቸኛ የሥራ አመራር መሳሪያ እንደሌለ ነው፡፡
እያንዳንዱ የሥራ አመራር መሳሪያ የራሱ የሆኑ መሠረታዊ
መነሻ፣ ይዘትና ባህርይ ያለው በመሆኑ በአንድ ተቋም
ውስጥ የሚገኙትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በተሟላ ደረጃ
ለማቃለልና ለመፍታት የራሱ እጥረት/ውስንነት ይኖረዋል፡፡
ከዚህ እውነታ መገንዘብ የሚቻለው ብቸኛ የሆነ የሥራ
አመራር መሳሪያ ይዞ ውጤታማ መሆን እንደማይቻል
ነው፡፡ በመሆኑም እንደተቋማዊ የአሠራር ችግሮቻችን
ዓይነትና ብዛት እንዲሁም ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ
መሠረት በማድረግ የተለያዩ የለውጥ ሥራ አመራር
መሳሪያዎችን አቀናጅቶ መጠቀም የበለጠ ውጤታማ
ክፍል ሶስት
ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ ምንነት እና
የማውረጃ ዘዴዎች
በሚዛናዊ ስራ አመራር ሥርዓት የግንባታ ደረጃዎች
ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የተዘጋጁትን ግቦችና
ስትራቴጂዎች ተግባራዊ የማድረግ ሥራ ቀጣዩ አብይ
ተግባር ነው፡፡ በተለይ ደረጃ ስምንት/Cascading/
ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ተግባር ይሆናል፡፡
1. ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ
ምንነት
ስትራቴጂን በየደረጃው ላሉ አካላት ማውረድ ሲባል
የተቋሙን ስትራቴጂ ሁሉም ፈፃሚ አካላት
ተገንዝበውት የዕለት ተዕለት ሥራቸው
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ
ምንነት
በየደረጃው የሚገኙ አካላት ለስትራቴጂው ስኬታማነት
የበኩላቸውን ድርሻ ሊያበረክቱ ይችሉ ዘንድ ስለስትራቴጂው
ሙሉ ግንዛቤ መፍጠርን፣ ስትራቴጂውን ሲወስዱ
ስትራቴጂያዊ ትስስሩን ጠብቀው ለስኬታማነቱም ከፍተኛ
አስተዋፅኦ የሚያደርጉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያጠቃልላል፡፡
ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው
በስትራቴጂያዊ ግቦች አማካይነት ነው፡፡ ስትራቴጂን
የሚያወርደው አካል /የካስኬዲንግ ቡድን/ የተቋሙን
ስትራቴጂያዊ ግቦች መሠረት በማድረግ ለሚያዘጋጃቸው
ግቦች መለኪያዎችን፣ ዒላማዎችንና እንዳስፈላጊነቱ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማዘጋጀት ይኖርበታል
2. ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ
አስፈላጊነት
የተቀረጹትን ስትራቴጂዎች ወደ ፈፃሚ አካላት ማውረድ
ስትራቴጂዎቹን ስኬታማ ለማድረግ ወሳኝ ነው፡፡ ይኸውም፡-
የተቋሙን ራዕይ የጋራ በማድረግ ስትራቴጂውን በየደረጃው
የሚገኙ ፈፃሚዎች የዕለት ተዕለት ተግባር እንዲያደርጉት፣
ስትራቴጂ ተኮር የሆነ የሥራ ባህል ለመገንባትና እያንዳንዱ
ፈፃሚ አካል የመጨረሻውን ተቋማዊ ውጤት እያሰበ እንዲሰራ
ለማድረግ፣
ማበረታቻና ሽልማትን ከስትራቴጂያዊ ውጤት ጋር ለማያያዝና
ሠራተኞች ውጤት ባመጣ ምን አገኛለሁ / what is in it for
me? / በማለት ለሚያነሱት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት፤
3.ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረጃ
ዘዴዎች
በተቋም ደረጃ የተዘጋጀን ስትራቴጂ
በየደረጃው ለሚገኙ ፈፃሚ አካላት ለማውረድ
በሚከተሉት ተያያዥነት ባላቸው ሶስት
ዘዴዎች መሰረት ይወርዳል፡፡ እነዚህም
ስትራቴጂውን ማስረጽ /Spiritual
Cascading/፣ ግቦችን ለፈፃሚ አካላት
ማውረድ /Physical Cascading/ እና
ውጤትን ከሽልማት ጋር ማያያዝ /Reward/
በመባል ይታወቃል፡፡
ስትራቴጂውን ማስረጽ ወይም የትምህርትና ተግባቦት
ሥራ
በየደረጃው የሚገኙ አካላት በሴክተሩ እና በተቋሙ
ደረጃ የተዘጋጁትን ስትራቴጂዎችንና
ስለስትራቴጂዎቹ አዘገጃጀት አስፈላጊውን መረጃና
ትምህርት በመስጠት ጠለቅ ያለ ውይይት በማካሄድ
ስትራቴጂውን በእምነት፣ በዕውቀትና በባለቤትነት
ስሜት ካልተቀበሉት ሥራዎችን ቆጥረው ቢወስዱም
እንኳ በተሳካ ሁኔታ ይፈጽሙታል ለማለት
ያስቸግራል፡፡ በመሆኑም የተቋሙን ራዕይና
ስትራቴጂ በሠራተኞች ዘንድ ማስረጽ የሚያስችል
ስትራቴጅን ወደ ፈጻሚ አካላት የማዉረጃ ዘዴ ነዉ፡፡
…
በተጨማሪም የሚከተሉትን የተግባቦት
ሥራዎች በየወቅቱ ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
ስኬትን ማብሰር
የአፈፃፀም ውጤት ማሳወቅ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማሳወቅ
የፈፃሚዎችን ልቦናና አዕምሮ መግዛት
…
ii. ስልቶችን መንደፍ
የተግባቦት ስልቶች የሚባሉት ፈፃሚውን ይበልጥ ግልጽ
አድርጎ ለማሳመን የሚያገለግሉ ውጤታማዎቹ መልዕክት
ማስተላለፊያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም በዕቅድ ዝግጅት ላይ
ብቁ ስልቶች በመንደፍ በዋነኛነት ፈፃሚውን በማሳወቅ፣
በማሳመንና ወደ ተግባር ሊያስገባ የሚያስችል ስልት የመንደፍ
ጉዳይ ነው፡፡
 የውይይት መድረክ ዝግጅት
 የጉብኝትና ተሞክሮ ልውውጥ ዝግጅት
 ስልጠና
 የኮሚኒኬሽን
 የአንድ ለአምስት አደረጃጀት
ለ. ግቦችን የማከፋፈል ሥራ (Physical
Cascading)
ግቦችን ለፈጻሚ ማከፋፈል በዋናነት በሁለት ደረጃዎች
የሚከናወን ይሆናል፡፡
ለሥራ ሂደቶች እና ኬዝ ቲሞች ማውረድ
ሁለተኛው ለግለሰብ ፈፃሚዎች ማውረድ ነው፡፡
የተቀረፁ ግቦችን መሰረት በማድረግ እንደተቋሙ ተጨባጭ
ሁኔታ የሚወሰን የካስኬድንግ ቡድኖችን ማደራጀት
ያስፈልጋል፡፡ የካስኬድንግ ቡድኑ ስትራቴጂውን የእያንዳንዱ
ፈፃሚ አካል የዕለት ተዕለት ተግባር ለማድረግ በሚያስችል
መንገድ ሊደራጅና ሊሰራ ይገባል፡፡
ስትራቴጂውን ወደ ፈፃሚ አካል የማውረድ ኃላፊነት በዋናነት
የእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ሲሆን አጠቃላይ የማውረድ ሥራው
ከተቋሙ አመራር ጋር በመሆን የሚሰራ ነው፡፡
የግለሰብ ፈፃሚዎች ዕቅድ ከተቋሙና ከስራ ሂደቱ
ስትራቴጂ ጋር ተናቦ መዘጋጅቱ የሚከተሉት ጠቀሜታዎች
ይኖሩታል፡-
 ስለ ስትራቴጂው በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና
ለተግባራዊነቱ በተነሳሽነትና በቁርጠኝነት
እንዲንቀሳቀሱ ያስችላቸዋል፤
 ግለሰቦች ዕቅዳቸውን ሲያዘጋጁ የተቋሙና
የሥራ ክፍላቸው ውጤት ተኮር ዕቅዶች
ያላቸውን ትስስር አጥርተው እንዲያዩትና
እንዲፈጽሙት ይረዳቸዋል፤
 እያንዳንዱ ፈፃሚ/ግለሰብ ከስትራቴጂው አንፃር
እሴት የሚጨምሩ ተግባራት ላይ እንዲያተኩር
ወረዳ
ትም/ጽ/ቤት
ወረዳ ስራሂደት
ትም/ቤቶች
ፈፃሚ ዲፓርትመንት
መም
ህራን
ማበረታቻን /እውቅናና ሽልማት/ ከውጤት ጋር ማያያዝ
የተቋሙ ስትራቴጂ በሠራተኞች ዘንድ ትኩረት እንዲያገኝና
ተግባራዊ እንዲሆን ያስችላል፡፡
የሚዛናዊ ስራ አመራር ስርዓት የአሠራር ባህልን የመቀየር ዓላማ
ያለው እንደመሆኑ መጠን ማበረታቻዎቹ ከግቦች መሳካት ጋር
መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የማበረታቻ ስርዓት ሲዘረጋ በቢሮ፣
በተቋም፣ በስራ ሂደትና ግለሰብ ፈፃሚ ደረጃ ሥርዓቱ በትክክል
መዘርጋቱን ማረጋገጥና ፍትሃዊነቱን ማየት ይጠይቃል፡፡
ለዚህም የዙሪያ መለስ ምዘናንና የሚዛናዊ ስራ አመራርና ምዘና
ሥርዓትን በጥምረት በመተግበር ሠራተኞች ከሚሰጣቸው
ግብረ መልስ በመነሳት ራሳቸውን፣ የሥራ ባልደረቦቻቸውንና
ተቋማቸውን እንዲያውቁና እንዲረዱ ብሎም የባህሪ ለውጥን
እንዲያመጡ ማገዝ ይገባል፡፡
ሐ. ውጤትን ከእውቅናና ሽልማት ጋር ማያያዝ
(Recognition and Reward)
በሥራ ሂደትና ኬዝ ቲም ደረጃ የተለዩ ግቦችን በሥራ
መዘርዝር (Job DEscription)፣ በመሠረታዊ የሥራ
ሂደት ለውጥ (BPR) እና በዓመታዊ ዕቅድ መሠረት
በውጤት ተኮር ተግባራት ለግለሰብ ፈጻሚዎች
ማውረድ
ይህ ደረጃ ለስራ ሂደት የወረዱ ስትራቴጂያዊ ግቦች
በውጤት ተኮር ተግባራት ተመንዝረው ወደ ፈጻሚ ግለሰብ
ደረጃ እንዴት መድረስ እንዳለባቸው የምናይበት እና
የግለሰብ ፈጻሚዎችን ድርሻ በመለየት የተግባሮቹን
አፈጻጸም በሚቀመጡት መለኪያዎች መሰረት
በመከታተልና በመለካት ግለሰብ ፈጻሚው ከ70 በመቶ
የሚመዘንበት ነው፡፡ ይህን ለማስፈጸም የሚከተሉትን ንዑስ
ደረጃዎች ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
ሀ. የግቦች ዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራት መለየት
የግቦችን ዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራትን
ለመለየት መሰረታዊ መነሻ የሚሆነዉ የመሰረታዊ
የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ሲሆን በተጨማሪም
የአመታዊ እቅድ ሰነድን እንዲሁም በቢሮ ደረጃ
ለየፕሮግራሞች የተዘጋጀውን የልማት ፕሮግራም
ሰነድን መፈተሽ ይገባል፡፡
ለ) ለዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራት የመቶኛ ክብደት
መስጠት
ለዉጤት ተኮር ተግባራት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ
ሰነድ ላይ በሚቀመጡ የጊዜ፣ የመጠንና ጥራት
ስታንዳርዶች መሰረት ተገቢ መለኪያና ኢላማ በማስቀመጥ
አፈጻጸምን ለመከታተል ይረዳል፡፡
የእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የመቶኛ ድርሻ ለማስላት
የሚከተሉትን ጉዳዮች መነሻ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
1.ለየግቦቹ የተቀመጡ ዉጤት ተኮር ተግባራትን ለማከናወን
የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድን መሰረት በማድረግ
ለእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የተቀመጠ የስራ ፍሰትን
የሚያሳዩ ዝርዝር ተግባራትን መለየት፣
2.በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ላይ ለተለዩት ዝርዝር
ተግባራት የተሰጣቸዉ የጊዜ መጠን በመደመር ዉጤት
ተኮር ተግባሩን ለማከናወን የሚያስፈልገዉን ጊዜ መለየት፣
3.የእያንዳንዱን ዉጤት ተኮር ተግባር የጊዜ መጠን በግቡ ስር
ካሉ ሁሉም ዉጤት ተኮር ተግባራት የጊዜ መጠን ድምር
በማነጻጸር የእያንዳንዱን ዉጤት ተኮር ተግባር የመቶኛ
ድርሻ መለየት፣
4.ለእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የተለየዉ የመቶኛ ድርሻ
ግቡን ለማስፈጸም ያለዉን የመቶኛ ድርሻ ያመለክታል፡፡
በግቡ ስር የመቶኛ ድርሻ የተሰጣቸዉ ዉጤት ተኮር
ተግባራት የመቶኛ ድርሻ ድምር 100 መሆኑን ማረጋገጥ፤
ውጤት ተኮር ተግባራትን በመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ
ሰነድ መሰረት ለግለሰብ ፈጻሚዎች ማከፋፈል
ይህን ለማከናወን የሚከተሉትን ጉዳዮች መነሻ ማድረግ
ያስፈልጋል፡-
1. የሥራ መዘርዝርን በመጠቀም የእያንዳንዱን ሰራተኛ ከስራ
መደብ አኳያ የሚኖረውን የስራ ድርሻ መለየት፤
2. የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድን መሰረት በማድረግ
ለእያንዳንዱ ውጤት ተኮር ተግባር የተመለከተውን ፈጻሚ
በስራ መደብና በሙያ መለየት፤
3. ከላይ በሥራ መዘርዝር የተለየውን የስራ ድርሻና
የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድ የሚያመላክተውን
በማናበብ ማን የትኛውን ውጤት ተኮር ተግባር መፈጸም
4.ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራቱ ከመቶ የተቀመጠ ድርሻ
(ክብደት) ያላቸው በመሆኑ ለግለሰብ ፈጻሚዎች ሲከፋፈሉ
በሁለት መንገድ ማየት ያስፈልጋል፡፡
ውጤት ተኮር ተግባር ላይ ከአንድ ሰው በላይ የሚካፈል
ከሆነ የውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ድርሻ ለፈጻሚዎቹ
እንደ የስራ መደባቸው፤ እንደስራው ሁኔታ፤ ሌሎች ውጤት
ተኮር ተግባራት ላይ እንደሚኖራቸው ድርሻና በሌሎች
መስፈርቶች የውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ድርሻ
ለግለሰብ ፈጻሚዎቹ ተከፋፍሎ ይቀመጣል፡፡
አንድን ውጤት ተኮር ተግባር አንድ ግለሰብ ብቻውን
የሚፈጽመው ከሆነ ለውጤት ተኮር ተግባሩ የተቀመጠው
የመቶኛ ድርሻ ግለሰቡም ከውጤት ተኮር ተግባሩ
የሚወስደው ድርሻ ይሆናል ማለት ነው፡፡
5. እያንዳንዱ ፈጻሚ ከእያንዳንዱ ውጤት ተኮር ተግባር
የሚኖረው የመቶኛ ድርሻን በመለየት በሥራ ሂደቱ ስር ካሉ
ግቦች የሚኖረው አጠቃላይ ድርሻ ከተለየ በኃላ አፈጻጸሙ
ተቆጥሮ ከተሰጠው ከውጤት ተኮር ተግባሮቹ የመቶኛ
ድምር ይነጻጸራል
ምሳሌ፡- የጥራት አለካክን በተመለከተ ለአብነት አንድ ተግባር
ወስደን ስንመለከት
ግብ 2 ተግባር 2፡ የተቀመጡ የአገልግሎት አሰጣጥ
ስታንዳርዶች ከባላንስድ ስኮር ካርድ ኢላማዎችና መለኪያዎች
ጋር እንዲቃኙ ማድረግና ከላይ እስከታች የተሳሰሩና ተግባራዊ
እየተደረጉ መሆኑን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
ተግባር የጥራት አመላካች የጥራት ደረጃ
የተቀመጡ የአገልግሎት
አሰጣጥ ስታንዳርዶች
ከባላንስድ ስኮር ካርድ
ኢላማዎችና መለኪያዎች
ጋር እንዲቃኙ ማድረግና
ከላይ እስከታች የተሳሰሩና
ተግባራዊ እየተደረጉ
መሆኑን ክትትልና ድጋፍ
ማድረግ፣
ፈፃሚዎች የየዕለት
ሥራዎቻቸውን
እየመዘገቡና ከስታንዳርድ
ጋር እያነፃጸሩ እንዲሄዱ
ማስቻሉ፣
የሚከታተላቸው ተቋማት
የሚሰጧቸው አገልግሎቶች
በስታንዳርድ መሰረት
እንዲሰጡ ማድረጉ፣
የለውጥ መሳሪያዎች
አቀናጅተው እንዲተገበሩ
90 እና ከ90 በላይ በጣም ከፍተኛ
ከ75-89 ከፍተኛ
ከ60- 74 መካከለኛ
ከ50-59 ዝቅተኛ
 የዙሪያ መለስ የምዘና ስርዓትን ለመተግበር የፈፃሚውን
ባህሪይ የሰራተኛው የቅርብ አለቃ፣ የሰራተኛው የቅርብ
የሥራ ባልደረቦች እንዲሁም ሰራተኛው ራሱን በፊት ለፊት
ግምገማ (Face to face evaluation/appraisal) ማድረግ
ያስፈልጋል፡፡
ምሳሌ 1
ለተግባራት ክብደት መስጠት 01
ለስራሂደት የተለዩ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና
ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋናውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠው ክብደት በ%
ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ
ማሳደግ
ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ
ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ
የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ
መመራቱን ማረጋገጥ
40
ተግባር2፡- ወላጆች ለት/ቤቱ
የማቴሪያልና የፋይናንሰ ድጋፍ
እንዲያደርጉ ድጋፍ ማድረግ
30
ተግባር 3፡- በት/ቤቱ አመራር
ወላጆች የባለቤትነት ስሜት
እንዲኖራቸው በተለያዩ
አደራጀቶች ተሣታፊ እንዲሆኑ
ማድረግ
30
ድምር
100
ለሁሉም ፈጻሚዎች ሲከፋፈል 02
ግቡን ለማስፈጸም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠው ክብደት
በ %
ፈጻሚ ሰራተኛ ከውጤት ተኮር ተግባሩ
የመቶኛ ክብደት
ሰራተኛው የሚደርሰው
የመቶኛ ድርሻ በ%
ተግባር1፡-
የትምህርት ቤት
የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር
በየት/ቤቱ የወላጅ
ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ መመራቱን
ማረጋገጥ
40 አቶ 20
ወ/ሮ 20
…
ተግባር2፡-
ወላጆች
ለት/ቤቱ
የማቴሪያልና
የፋይናንሰ
ድጋፍ
እንዲያደርጉ
ድጋፍ
ማድረግ
30 አቶ 15
ወ/ሮ 15
…
ተግባር 3፡- በት/ቤቱ
አመራር ወላጆች
የባለቤትነት ስሜት
እንዲኖራቸው
በተለያዩ አደራጀቶች
ተሣታፊ እንዲሆኑ
ማድረግ
30 አቶ 15
ወ/ሮ 15
የፈፃሚ አመታዊ እቅድ
ግቡን ለማስፈጸም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባራት
ከውጤት ተኮር
ተግባሩ
የመቶኛ
ክብደት
ሰራተኛው
የሚደርሰው
የመቶኛ ድርሻ
በ%
መለኪያ
የተሰጠ
ው
ለክብደት
መለኪ
ያ
ዒላማ
(2008
)
የክንውን ወቅት
1ኛ
ሩብ
2ኛሩብ
3ኛ
ሩብ
4ኛ
ሩብ
ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ
ተግባር1፡-
የትምህርት ቤት
የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር
በየት/ቤቱ የወላጅ
ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ
መመራቱን
ማረጋገጥ
20 10 መጠን
10 3 3 3 1
5 ጊዜ(በሰዓት) 80 24 24 24 8
5 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
ተግባር2፡
ወላጆች
ለት/ቤ
ቱ
የማቴሪ
ያልና
የፋይና
ንሰ
ድጋፍ
እንዲያ
ደርጉ
ድጋፍ
ማድረ
ግ
30 10 መጠን
4 1 1 1 1
10 ጊዜ(በሰዓ
ት)
32 8 8 8 8
10 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
ተግባር3፡-
በት/ቤቱ
አመራር
ወላጆች
የባለቤትነት
ስሜት
እንዲኖራቸው
በተለያዩ
አደራጀቶች
ተሣታፊ
እንዲሆኑ
ማድረግ
30 10 መጠን
4 1 1 1 1
10 ጊዜ 32 8 8 8 8
10 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
የ-ነሀሴ--ወር እቅድ
ግቡን ለማስፈጸም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባራት
መለኪያ
የ1ኛ
ሩብ
አመት
ኢላማ
የ-----
ወር
ኢላማ
የ----- ወር እቅድ
1ኛ
ሳምንት
2ኛ
ሳምንት
3ኛ
ሳምንት
4ኛ
ሳምንት
ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ
ተግባር1፡-
የትምህርት ቤት
የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር
በየት/ቤቱ የወላጅ
ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ መመራቱን
ማረጋገጥ
መጠን 3 3 1 1 1
ጊዜ(በሰዓት) 24ሰ 24ሰ 8 8 8
ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
ተግባር2፡ወላጆች
ለት/ቤቱ
የማቴሪያልና
የፋይናንሰ ድጋፍ
እንዲያደርጉ ድጋፍ
ማድረግ
መጠን 4 2 1 1
ጊዜ(በሰዓት) 32ሰ 16 8 8
ጥራት 100% 100% 100% 100%
…
ተግባር 3፡- በት/ቤቱ
አመራር ወላጆች
የባለቤትነት ስሜት
እንዲኖራቸው
በተለያዩ
አደራጀቶች ተሣታፊ
እንዲሆኑ ማድረግ
መጠን 4 2 1 1
ጊዜ(በሰዓት) 32ሰ
16 8 8
ጥራት 100%
100% 100% 100%
ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት
ተኮር ተግባራት
ኢላማ ክንውን
ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ
ተግባር1፡- የትምህርት ቤት
የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር በየት/ቤቱ
የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ
መጠን 1
ጊዜ(በሰዓት) 8
ጥራት 100%
የ-ነሀሴ-ወር--1ኛ-ሳምንት እቅድ
…
ተግባር2፡-
ወላጆች
ለት/ቤቱ
የማቴሪያልና
የፋይናንሰ
ድጋፍ
እንዲያደርጉ
ድጋፍ
ማድረግ
መጠን 2
ጊዜ(በሰዓት) 16
ጥራት 100%
…
ተግባር 3፡- በት/ቤቱ
አመራር ወላጆች
የባለቤትነት
ስሜት
እንዲኖራቸው
በተለያዩ
አደራጀቶች
ተሣታፊ እንዲሆኑ
ማድረግ
መጠን
-
ጊዜ(በሰዓት)
-
ጥራት
-
የእቅድ አፈፃፀም ውጤት
አፈፃፀም=(ክንውን/ኢላማ)*100
የአፈፃፀም ውጤት= አፈፃፀም(የመለክያ
ክብደት)/100
ግቡን ለማስፈጸም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባራት
ከውጤት
ተኮር
ተግባሩ
የመቶኛ
ክብደት
ሰራተኛው
የሚደርሰው
የመቶኛ
ድርሻ በ%
ለመለ
ኪያ
የተሰጠ
ው
ክብደ
ት
መለ
ኪያ
ዒላማ
የክንውን አፈፃፀም
ክን
ውን
አፈፃፀም
የአፈፃፀም
ውጤት
ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ
ተግባር1፡-
የትምህርት ቤት
የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር
በየት/ቤቱ የወላጅ
ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ መመራቱን
ማረጋገጥ
40 20 መጠን 10 7
(7/10)*10
0=70
(70*20)
/100=14
10 ጊዜ(በ
ሰዓት)
80 60 (60/80)
*100=75
(75*10)/1
00=7.5
10 ጥራት 100%
80 80 (80*10)/1
00=8
CascadingAvcg.pptx

More Related Content

What's hot

Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
berhanu taye
 
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfየውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
BrhanemeskelMekonnen1
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
berhanu taye
 
Presentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptxPresentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptx
BereketTesfaye23
 
Strategic planning
Strategic planningStrategic planning
Strategic planning
Stuart Hazell
 
Result based management
Result based management Result based management
Result based management
Tilak Raj Chaulagai
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
berhanu taye
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
berhanu taye
 
Balanced scorecard ppt slides
Balanced scorecard ppt slidesBalanced scorecard ppt slides
Balanced scorecard ppt slides
Yodhia Antariksa
 
Leader ship 1
Leader ship 1Leader ship 1
Leader ship 1
berhanu taye
 
Change Management Learning Module
Change Management Learning ModuleChange Management Learning Module
Change Management Learning Module
EnterpriseCulturalHeritage
 
Change and Project Management Toolkit - Framework, Best Practices and Templates
Change and Project Management Toolkit - Framework, Best Practices and TemplatesChange and Project Management Toolkit - Framework, Best Practices and Templates
Change and Project Management Toolkit - Framework, Best Practices and Templates
Aurelien Domont, MBA
 
Strategic Management & Planning
Strategic Management & PlanningStrategic Management & Planning
Strategic Management & Planning
jasiya4u
 
6 Talent Strategy Levers for a VUCA World
6 Talent Strategy Levers for a VUCA World6 Talent Strategy Levers for a VUCA World
6 Talent Strategy Levers for a VUCA World
DDI | Development Dimensions International
 
Strategic planning
Strategic planningStrategic planning
Strategic planning
Jessica Bernardino
 
EBOOK_Project_Management_in_Practice_----_(PART_1_SETTING_THE_SCENE).pdf
EBOOK_Project_Management_in_Practice_----_(PART_1_SETTING_THE_SCENE).pdfEBOOK_Project_Management_in_Practice_----_(PART_1_SETTING_THE_SCENE).pdf
EBOOK_Project_Management_in_Practice_----_(PART_1_SETTING_THE_SCENE).pdf
Nariman Heydari, MBA, GCP
 
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptxIndigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
TagelWondimu
 
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
berhanu taye
 
Strategic Planning & Management
Strategic Planning & ManagementStrategic Planning & Management
Change Management PPT Slides
Change Management PPT SlidesChange Management PPT Slides
Change Management PPT Slides
Yodhia Antariksa
 
What's hot (20)

Similar to CascadingAvcg.pptx

AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AssocaKazama
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
berhanu taye
 
Change Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxChange Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptx
HabtamuBishaw4
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module
berhanu taye
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvet
Abraham Lebeza
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
berhanu taye
 
Tvet bsc automation outcome based 7,2016--1
Tvet bsc automation   outcome based 7,2016--1Tvet bsc automation   outcome based 7,2016--1
Tvet bsc automation outcome based 7,2016--1
berhanu taye
 
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
berhanu taye
 
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
berhanu taye
 
letter
letterletter
letter
berhanu taye
 
Enterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptxEnterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptx
TeddyTom5
 
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdfEthiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
AlemayhuTefire1
 
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
berhanu taye
 
Business Plan Preparation and Vision Setting Final.pdf
Business Plan Preparation and Vision Setting Final.pdfBusiness Plan Preparation and Vision Setting Final.pdf
Business Plan Preparation and Vision Setting Final.pdf
EstiphanosGet
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
berhanu taye
 
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxBusiness Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
etebarkhmichale
 
2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment 2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment
berhanu taye
 
exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptxexibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptx
siyoumnegash1
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3
berhanu taye
 
Similar to CascadingAvcg.pptx (20)

mikir bet 2.pptx
mikir bet 2.pptxmikir bet 2.pptx
mikir bet 2.pptx
 
2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment 2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment
 
exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptxexibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptx
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3
 
CascadingAvcg.pptx

  • 2. ክፍል አንድ በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የለውጥ ስራ ተስፋ ሰጪ ጅምር ዉጤት ያስገኘ ቢሆንም በሚፈለገው ደረጃ ስር-ነቀል ተቋማዊ ለውጥን ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡ ስለሆነም በከተማችን ልማት እና መልካም አስተዳደርን፣ የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታን ለማጎልበት እና አገራዊ ራዕይ እዉን ለማድረግ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ እና ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲግባቡበት በማድረግ ስር ነቀል ተቋማዊ ለዉጥ የማረጋገጥ ጥረት አጠናክሮ መቀጠል ያስፈልጋል፡፡ ክፍል አንድ መግቢያ
  • 3. …  በተለይም የBSC ስርዓትን በተሟላ መልክ ለመፈጸም ከደረጃ ሰባት እስከ ዘጠኝ ባሉት የትግበራ ደረጃዎች የአፈፃፀም ችግሮች ተስተውለዋል፡፡ • በደረጃ ሰባት የስኮር ካርዱን ዕቅድና ሪፖርት አውቶሜት አድርጎ ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ ያለማድረግ፣ • በደረጃ ስምንት ስኮር ካርዱ ስራሂደት ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ መቅረቱና እስከ ፈፃሚ ግለሰብ ካስኬድ አለመደረጉ፣ • እንዲሁም በደረጃ ዘጠኝ የምዘና ስርዓቱ በማዕከል ደረጃ እስከ ቅርንጫፍ ተቋማት እንደ ተቋም ብቻ የሚካሄድና እስከ ግለሰብ ድረስ ያልወረደ መሆኑ እና የዕውቅናና ሽልማት ስርኣቱም ከምዘናው ውጤት ጋር በማያያዝ በመመሪያ የተደገፈ አልነበረም፡፡
  • 4. ትምህርት ሴክተሩ ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር ስርዓቶችን በመዘርጋት የተለያዩ የለውጥ መሳሪያዎችን አቀናጅቶ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ይህንንም ስራ ውጤታማ በሆነ መልክ ለመምራትና ለመፈጸም እንዲሁም ግቦችንና ስትራቴጅን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረዱን ስራ በተገቢው ቅደም ተከተል ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ ለማከናወን የሚያሥችል የማስፈጸሚያ ማኑዋል ባለመኖሩ የማኑዋሉን ዝግጅት አስፈላጊ ያደርገዋል፡፡
  • 5.  የዚህ ማኑዋል ዋና ዓላማ ከላይ እስከታች ተቀ㔫ማት በሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት የተጣሉ ግቦችን በየደረጃው ለሚገኙ ፈጻሚ አካላት በተሟላ ሁኔታ ማውረድ የሚቻልበትን ስርዓት በመዘርጋት ለአፈጻጸም ክትትል፤ ግምገማና ምዘና ስራ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነዉ፡፡
  • 6. … የተፈጻሚነት ወሰን በዚህ ስትራቴጂን እስከ ግለሰብ የማውረጃ እና ማስተግበሪያ ማኑዋል የሚዛናዊ ስራ አመራር ተግባራዊ ያደረጉ ተቋማት እና ፈጻሚዎች ይጠቀሙበታል፡፡
  • 7. ሀ. መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ /BPR/ መሠረታዊ የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ስርነቀል የአሰራርና የአደረጃጀት ስርዓት በመዘርጋት አገልግሎቶችን በተመጣጠነ ወጪ፣ ጥራት፣ መጠንና ፍጥነት በማቅረብ እመረታዊ የአፈጻጸም ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል የሥራ አመራር መሳሪያ ነው፡፡  መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ የሥራ ሂደት፣ የሥራ አደረጃጀትና የመዋቅር ሥራ፣ እንዲሁም እሴቶችና የሥራ ሂደት ለውጥን የተሟላ የሚያደርግ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጦችን ለማምጣት የሚያስችል ነው፡፡ ክፍል ሁለት የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች ጽንስ ሃሳባዊ ማዕቀፍ
  • 8. … ለ. የvL”eÉ e¢` "`É (Balanced Scorecard) ታሪካዊ አመጣጥ • .›?.›. Ÿ1858-1975 uq¾¨< ¾›=”Æስƒ] ²S” ŸS„ ¯S• ƒ uLà ÁeqÖ[ Ñ>²?' ¾}sTƒ ¨<Ö?• T’ƒ ÃS²” ¾’u[¨< U`ƒ” uw³ƒ ŸTU[ƒ“ lX© ‚¡•KAÍ=‹” KU`ƒ Y^ uØpU Là ŸTªM ›"DÁ ’በር:: J•U ¾›=”Æeƒ] ²S” uS[Í“ °¨<kƒ ²S” c=}"' • ’²=I G<K< Ø[„‹ ›ðéçU” KThhM“ }sTƒ }¨ÇÇ] J’¨< እ• ”Ç=kØK< ›Le‰K<U:: U¡”Á~U' uS[Í“ °¨<kƒ ²S” ›ðéçU” uTÑAMuƒ u}¨ÇÇ]’ƒ ¨Åòƒ SÕ´ ¾T>‰K¨< u"ú• M“ ulX© ‚¡•KAÍ= w‰ XÃJ”' Kc¨< • ሃÃM“ KTÃÇcc< ›እUbአ© Gwƒ (Intangible assets) }Ñu=¨<” ƒŸ<[ƒ uSeÖƒ ßU` uSJ’< ’¨<:: Ÿ²=IU uS’Xƒ • .›?.›. u1992 ¯.U au`ƒ "ýL”“ ÈቪÉ •`}” ¾}vK< UG<^” ›ðéçU uT>³“©’ƒ KSK"ƒ ¾vላ”eÉ e¢`"`É eMƒ” KSËS]Á Ñ>²? ØpU Là ›¨<KªM::
  • 9. የሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት /BSC/ የሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት ማለት የተቀናጀ የስትራቴጂያዊ እቅድ ሥራ አመራር፤ የተግባቦትና የአፈጻጸም መለኪያ ስርዓትን አጣምሮ የያዘ የለውጥ መሳሪያ ነው፡፡ ሚዛናዊ ስራ አመራር ስርዓት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር፣ እነዚህን ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ለመተግበር የሚያስችሉ ግቦችን ለይቶ የሚያስቀምጥ፣ ግቦቹ በምክንያትና በውጤት ተሳስረው እንዴት እሴት እንደሚፈጥሩ የሚያሳይ፣ የተቋምን ስኬት እንዲያረጋግጡ የተቀረጹ ግቦች እንዴት እንደሚለኩ የሚያሳይና ለግቦች የተቀመጠላቸውን ዒላማ ለማሳካት የሚያስችሉ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች የሚቀረጹበትን አግባብ
  • 11. …  የBSC አሰራር/ ግንባታ/ ደረጃዎች 1. ደረጃ አንድ QDm ሁኔታና ተÌ¥êE Äsú 2. ደረጃ ሁለት tÌ¥êE ST‰ቴጂ ¥zUjT 3. ደረጃ ሶስት ST‰ቴጂÃêE GïCN mQrA 4. ደረጃ አራት ST‰ቴጂያዊ ¥P ¥zUjT 5. ደረጃ አምስት mlኪያዎችንና ዒላማዎችን ¥zUjT 6. ደረጃ ስድስት ST‰ቴጂያዊE XRM©ãCN mQrA
  • 13. የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች ተመጋጋቢነት በተለያዩ የሥራ አመራር ምሁራን እንደተገለጸው ለሁሉም ተቋማዊ የአሠራር ችግሮቻችን ምላሽ የሚሰጥ አንድና የተዋጣለት ብቸኛ የሥራ አመራር መሳሪያ እንደሌለ ነው፡፡ እያንዳንዱ የሥራ አመራር መሳሪያ የራሱ የሆኑ መሠረታዊ መነሻ፣ ይዘትና ባህርይ ያለው በመሆኑ በአንድ ተቋም ውስጥ የሚገኙትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በተሟላ ደረጃ ለማቃለልና ለመፍታት የራሱ እጥረት/ውስንነት ይኖረዋል፡፡ ከዚህ እውነታ መገንዘብ የሚቻለው ብቸኛ የሆነ የሥራ አመራር መሳሪያ ይዞ ውጤታማ መሆን እንደማይቻል ነው፡፡ በመሆኑም እንደተቋማዊ የአሠራር ችግሮቻችን ዓይነትና ብዛት እንዲሁም ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ መሠረት በማድረግ የተለያዩ የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎችን አቀናጅቶ መጠቀም የበለጠ ውጤታማ
  • 14. ክፍል ሶስት ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ ምንነት እና የማውረጃ ዘዴዎች በሚዛናዊ ስራ አመራር ሥርዓት የግንባታ ደረጃዎች ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የተዘጋጁትን ግቦችና ስትራቴጂዎች ተግባራዊ የማድረግ ሥራ ቀጣዩ አብይ ተግባር ነው፡፡ በተለይ ደረጃ ስምንት/Cascading/ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ተግባር ይሆናል፡፡ 1. ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ ምንነት ስትራቴጂን በየደረጃው ላሉ አካላት ማውረድ ሲባል የተቋሙን ስትራቴጂ ሁሉም ፈፃሚ አካላት ተገንዝበውት የዕለት ተዕለት ሥራቸው
  • 15. ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ ምንነት በየደረጃው የሚገኙ አካላት ለስትራቴጂው ስኬታማነት የበኩላቸውን ድርሻ ሊያበረክቱ ይችሉ ዘንድ ስለስትራቴጂው ሙሉ ግንዛቤ መፍጠርን፣ ስትራቴጂውን ሲወስዱ ስትራቴጂያዊ ትስስሩን ጠብቀው ለስኬታማነቱም ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያጠቃልላል፡፡ ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው በስትራቴጂያዊ ግቦች አማካይነት ነው፡፡ ስትራቴጂን የሚያወርደው አካል /የካስኬዲንግ ቡድን/ የተቋሙን ስትራቴጂያዊ ግቦች መሠረት በማድረግ ለሚያዘጋጃቸው ግቦች መለኪያዎችን፣ ዒላማዎችንና እንዳስፈላጊነቱ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማዘጋጀት ይኖርበታል
  • 16. 2. ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ አስፈላጊነት የተቀረጹትን ስትራቴጂዎች ወደ ፈፃሚ አካላት ማውረድ ስትራቴጂዎቹን ስኬታማ ለማድረግ ወሳኝ ነው፡፡ ይኸውም፡- የተቋሙን ራዕይ የጋራ በማድረግ ስትራቴጂውን በየደረጃው የሚገኙ ፈፃሚዎች የዕለት ተዕለት ተግባር እንዲያደርጉት፣ ስትራቴጂ ተኮር የሆነ የሥራ ባህል ለመገንባትና እያንዳንዱ ፈፃሚ አካል የመጨረሻውን ተቋማዊ ውጤት እያሰበ እንዲሰራ ለማድረግ፣ ማበረታቻና ሽልማትን ከስትራቴጂያዊ ውጤት ጋር ለማያያዝና ሠራተኞች ውጤት ባመጣ ምን አገኛለሁ / what is in it for me? / በማለት ለሚያነሱት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት፤
  • 17. 3.ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረጃ ዘዴዎች በተቋም ደረጃ የተዘጋጀን ስትራቴጂ በየደረጃው ለሚገኙ ፈፃሚ አካላት ለማውረድ በሚከተሉት ተያያዥነት ባላቸው ሶስት ዘዴዎች መሰረት ይወርዳል፡፡ እነዚህም ስትራቴጂውን ማስረጽ /Spiritual Cascading/፣ ግቦችን ለፈፃሚ አካላት ማውረድ /Physical Cascading/ እና ውጤትን ከሽልማት ጋር ማያያዝ /Reward/ በመባል ይታወቃል፡፡
  • 18. ስትራቴጂውን ማስረጽ ወይም የትምህርትና ተግባቦት ሥራ በየደረጃው የሚገኙ አካላት በሴክተሩ እና በተቋሙ ደረጃ የተዘጋጁትን ስትራቴጂዎችንና ስለስትራቴጂዎቹ አዘገጃጀት አስፈላጊውን መረጃና ትምህርት በመስጠት ጠለቅ ያለ ውይይት በማካሄድ ስትራቴጂውን በእምነት፣ በዕውቀትና በባለቤትነት ስሜት ካልተቀበሉት ሥራዎችን ቆጥረው ቢወስዱም እንኳ በተሳካ ሁኔታ ይፈጽሙታል ለማለት ያስቸግራል፡፡ በመሆኑም የተቋሙን ራዕይና ስትራቴጂ በሠራተኞች ዘንድ ማስረጽ የሚያስችል ስትራቴጅን ወደ ፈጻሚ አካላት የማዉረጃ ዘዴ ነዉ፡፡
  • 19. … በተጨማሪም የሚከተሉትን የተግባቦት ሥራዎች በየወቅቱ ማከናወን ያስፈልጋል፡፡ ስኬትን ማብሰር የአፈፃፀም ውጤት ማሳወቅ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማሳወቅ የፈፃሚዎችን ልቦናና አዕምሮ መግዛት
  • 20. … ii. ስልቶችን መንደፍ የተግባቦት ስልቶች የሚባሉት ፈፃሚውን ይበልጥ ግልጽ አድርጎ ለማሳመን የሚያገለግሉ ውጤታማዎቹ መልዕክት ማስተላለፊያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም በዕቅድ ዝግጅት ላይ ብቁ ስልቶች በመንደፍ በዋነኛነት ፈፃሚውን በማሳወቅ፣ በማሳመንና ወደ ተግባር ሊያስገባ የሚያስችል ስልት የመንደፍ ጉዳይ ነው፡፡  የውይይት መድረክ ዝግጅት  የጉብኝትና ተሞክሮ ልውውጥ ዝግጅት  ስልጠና  የኮሚኒኬሽን  የአንድ ለአምስት አደረጃጀት
  • 21. ለ. ግቦችን የማከፋፈል ሥራ (Physical Cascading) ግቦችን ለፈጻሚ ማከፋፈል በዋናነት በሁለት ደረጃዎች የሚከናወን ይሆናል፡፡ ለሥራ ሂደቶች እና ኬዝ ቲሞች ማውረድ ሁለተኛው ለግለሰብ ፈፃሚዎች ማውረድ ነው፡፡ የተቀረፁ ግቦችን መሰረት በማድረግ እንደተቋሙ ተጨባጭ ሁኔታ የሚወሰን የካስኬድንግ ቡድኖችን ማደራጀት ያስፈልጋል፡፡ የካስኬድንግ ቡድኑ ስትራቴጂውን የእያንዳንዱ ፈፃሚ አካል የዕለት ተዕለት ተግባር ለማድረግ በሚያስችል መንገድ ሊደራጅና ሊሰራ ይገባል፡፡ ስትራቴጂውን ወደ ፈፃሚ አካል የማውረድ ኃላፊነት በዋናነት የእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ሲሆን አጠቃላይ የማውረድ ሥራው ከተቋሙ አመራር ጋር በመሆን የሚሰራ ነው፡፡
  • 22. የግለሰብ ፈፃሚዎች ዕቅድ ከተቋሙና ከስራ ሂደቱ ስትራቴጂ ጋር ተናቦ መዘጋጅቱ የሚከተሉት ጠቀሜታዎች ይኖሩታል፡-  ስለ ስትራቴጂው በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ለተግባራዊነቱ በተነሳሽነትና በቁርጠኝነት እንዲንቀሳቀሱ ያስችላቸዋል፤  ግለሰቦች ዕቅዳቸውን ሲያዘጋጁ የተቋሙና የሥራ ክፍላቸው ውጤት ተኮር ዕቅዶች ያላቸውን ትስስር አጥርተው እንዲያዩትና እንዲፈጽሙት ይረዳቸዋል፤  እያንዳንዱ ፈፃሚ/ግለሰብ ከስትራቴጂው አንፃር እሴት የሚጨምሩ ተግባራት ላይ እንዲያተኩር
  • 24. ማበረታቻን /እውቅናና ሽልማት/ ከውጤት ጋር ማያያዝ የተቋሙ ስትራቴጂ በሠራተኞች ዘንድ ትኩረት እንዲያገኝና ተግባራዊ እንዲሆን ያስችላል፡፡ የሚዛናዊ ስራ አመራር ስርዓት የአሠራር ባህልን የመቀየር ዓላማ ያለው እንደመሆኑ መጠን ማበረታቻዎቹ ከግቦች መሳካት ጋር መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የማበረታቻ ስርዓት ሲዘረጋ በቢሮ፣ በተቋም፣ በስራ ሂደትና ግለሰብ ፈፃሚ ደረጃ ሥርዓቱ በትክክል መዘርጋቱን ማረጋገጥና ፍትሃዊነቱን ማየት ይጠይቃል፡፡ ለዚህም የዙሪያ መለስ ምዘናንና የሚዛናዊ ስራ አመራርና ምዘና ሥርዓትን በጥምረት በመተግበር ሠራተኞች ከሚሰጣቸው ግብረ መልስ በመነሳት ራሳቸውን፣ የሥራ ባልደረቦቻቸውንና ተቋማቸውን እንዲያውቁና እንዲረዱ ብሎም የባህሪ ለውጥን እንዲያመጡ ማገዝ ይገባል፡፡ ሐ. ውጤትን ከእውቅናና ሽልማት ጋር ማያያዝ (Recognition and Reward)
  • 25. በሥራ ሂደትና ኬዝ ቲም ደረጃ የተለዩ ግቦችን በሥራ መዘርዝር (Job DEscription)፣ በመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ (BPR) እና በዓመታዊ ዕቅድ መሠረት በውጤት ተኮር ተግባራት ለግለሰብ ፈጻሚዎች ማውረድ ይህ ደረጃ ለስራ ሂደት የወረዱ ስትራቴጂያዊ ግቦች በውጤት ተኮር ተግባራት ተመንዝረው ወደ ፈጻሚ ግለሰብ ደረጃ እንዴት መድረስ እንዳለባቸው የምናይበት እና የግለሰብ ፈጻሚዎችን ድርሻ በመለየት የተግባሮቹን አፈጻጸም በሚቀመጡት መለኪያዎች መሰረት በመከታተልና በመለካት ግለሰብ ፈጻሚው ከ70 በመቶ የሚመዘንበት ነው፡፡ ይህን ለማስፈጸም የሚከተሉትን ንዑስ ደረጃዎች ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
  • 26. ሀ. የግቦች ዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራት መለየት የግቦችን ዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራትን ለመለየት መሰረታዊ መነሻ የሚሆነዉ የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ሲሆን በተጨማሪም የአመታዊ እቅድ ሰነድን እንዲሁም በቢሮ ደረጃ ለየፕሮግራሞች የተዘጋጀውን የልማት ፕሮግራም ሰነድን መፈተሽ ይገባል፡፡
  • 27. ለ) ለዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራት የመቶኛ ክብደት መስጠት ለዉጤት ተኮር ተግባራት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ላይ በሚቀመጡ የጊዜ፣ የመጠንና ጥራት ስታንዳርዶች መሰረት ተገቢ መለኪያና ኢላማ በማስቀመጥ አፈጻጸምን ለመከታተል ይረዳል፡፡ የእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የመቶኛ ድርሻ ለማስላት የሚከተሉትን ጉዳዮች መነሻ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 1.ለየግቦቹ የተቀመጡ ዉጤት ተኮር ተግባራትን ለማከናወን የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድን መሰረት በማድረግ ለእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የተቀመጠ የስራ ፍሰትን የሚያሳዩ ዝርዝር ተግባራትን መለየት፣ 2.በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ላይ ለተለዩት ዝርዝር ተግባራት የተሰጣቸዉ የጊዜ መጠን በመደመር ዉጤት ተኮር ተግባሩን ለማከናወን የሚያስፈልገዉን ጊዜ መለየት፣
  • 28. 3.የእያንዳንዱን ዉጤት ተኮር ተግባር የጊዜ መጠን በግቡ ስር ካሉ ሁሉም ዉጤት ተኮር ተግባራት የጊዜ መጠን ድምር በማነጻጸር የእያንዳንዱን ዉጤት ተኮር ተግባር የመቶኛ ድርሻ መለየት፣ 4.ለእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የተለየዉ የመቶኛ ድርሻ ግቡን ለማስፈጸም ያለዉን የመቶኛ ድርሻ ያመለክታል፡፡ በግቡ ስር የመቶኛ ድርሻ የተሰጣቸዉ ዉጤት ተኮር ተግባራት የመቶኛ ድርሻ ድምር 100 መሆኑን ማረጋገጥ፤
  • 29. ውጤት ተኮር ተግባራትን በመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድ መሰረት ለግለሰብ ፈጻሚዎች ማከፋፈል ይህን ለማከናወን የሚከተሉትን ጉዳዮች መነሻ ማድረግ ያስፈልጋል፡- 1. የሥራ መዘርዝርን በመጠቀም የእያንዳንዱን ሰራተኛ ከስራ መደብ አኳያ የሚኖረውን የስራ ድርሻ መለየት፤ 2. የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድን መሰረት በማድረግ ለእያንዳንዱ ውጤት ተኮር ተግባር የተመለከተውን ፈጻሚ በስራ መደብና በሙያ መለየት፤ 3. ከላይ በሥራ መዘርዝር የተለየውን የስራ ድርሻና የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድ የሚያመላክተውን በማናበብ ማን የትኛውን ውጤት ተኮር ተግባር መፈጸም
  • 30. 4.ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራቱ ከመቶ የተቀመጠ ድርሻ (ክብደት) ያላቸው በመሆኑ ለግለሰብ ፈጻሚዎች ሲከፋፈሉ በሁለት መንገድ ማየት ያስፈልጋል፡፡ ውጤት ተኮር ተግባር ላይ ከአንድ ሰው በላይ የሚካፈል ከሆነ የውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ድርሻ ለፈጻሚዎቹ እንደ የስራ መደባቸው፤ እንደስራው ሁኔታ፤ ሌሎች ውጤት ተኮር ተግባራት ላይ እንደሚኖራቸው ድርሻና በሌሎች መስፈርቶች የውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ድርሻ ለግለሰብ ፈጻሚዎቹ ተከፋፍሎ ይቀመጣል፡፡
  • 31. አንድን ውጤት ተኮር ተግባር አንድ ግለሰብ ብቻውን የሚፈጽመው ከሆነ ለውጤት ተኮር ተግባሩ የተቀመጠው የመቶኛ ድርሻ ግለሰቡም ከውጤት ተኮር ተግባሩ የሚወስደው ድርሻ ይሆናል ማለት ነው፡፡ 5. እያንዳንዱ ፈጻሚ ከእያንዳንዱ ውጤት ተኮር ተግባር የሚኖረው የመቶኛ ድርሻን በመለየት በሥራ ሂደቱ ስር ካሉ ግቦች የሚኖረው አጠቃላይ ድርሻ ከተለየ በኃላ አፈጻጸሙ ተቆጥሮ ከተሰጠው ከውጤት ተኮር ተግባሮቹ የመቶኛ ድምር ይነጻጸራል
  • 32. ምሳሌ፡- የጥራት አለካክን በተመለከተ ለአብነት አንድ ተግባር ወስደን ስንመለከት ግብ 2 ተግባር 2፡ የተቀመጡ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች ከባላንስድ ስኮር ካርድ ኢላማዎችና መለኪያዎች ጋር እንዲቃኙ ማድረግና ከላይ እስከታች የተሳሰሩና ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣ ተግባር የጥራት አመላካች የጥራት ደረጃ የተቀመጡ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች ከባላንስድ ስኮር ካርድ ኢላማዎችና መለኪያዎች ጋር እንዲቃኙ ማድረግና ከላይ እስከታች የተሳሰሩና ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣ ፈፃሚዎች የየዕለት ሥራዎቻቸውን እየመዘገቡና ከስታንዳርድ ጋር እያነፃጸሩ እንዲሄዱ ማስቻሉ፣ የሚከታተላቸው ተቋማት የሚሰጧቸው አገልግሎቶች በስታንዳርድ መሰረት እንዲሰጡ ማድረጉ፣ የለውጥ መሳሪያዎች አቀናጅተው እንዲተገበሩ 90 እና ከ90 በላይ በጣም ከፍተኛ ከ75-89 ከፍተኛ ከ60- 74 መካከለኛ ከ50-59 ዝቅተኛ
  • 33.  የዙሪያ መለስ የምዘና ስርዓትን ለመተግበር የፈፃሚውን ባህሪይ የሰራተኛው የቅርብ አለቃ፣ የሰራተኛው የቅርብ የሥራ ባልደረቦች እንዲሁም ሰራተኛው ራሱን በፊት ለፊት ግምገማ (Face to face evaluation/appraisal) ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
  • 34. ምሳሌ 1 ለተግባራት ክብደት መስጠት 01 ለስራሂደት የተለዩ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋናውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠው ክብደት በ% ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ 40 ተግባር2፡- ወላጆች ለት/ቤቱ የማቴሪያልና የፋይናንሰ ድጋፍ እንዲያደርጉ ድጋፍ ማድረግ 30 ተግባር 3፡- በት/ቤቱ አመራር ወላጆች የባለቤትነት ስሜት እንዲኖራቸው በተለያዩ አደራጀቶች ተሣታፊ እንዲሆኑ ማድረግ 30 ድምር 100
  • 35. ለሁሉም ፈጻሚዎች ሲከፋፈል 02 ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠው ክብደት በ % ፈጻሚ ሰራተኛ ከውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ክብደት ሰራተኛው የሚደርሰው የመቶኛ ድርሻ በ% ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ 40 አቶ 20 ወ/ሮ 20
  • 37. … ተግባር 3፡- በት/ቤቱ አመራር ወላጆች የባለቤትነት ስሜት እንዲኖራቸው በተለያዩ አደራጀቶች ተሣታፊ እንዲሆኑ ማድረግ 30 አቶ 15 ወ/ሮ 15
  • 38. የፈፃሚ አመታዊ እቅድ ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት ከውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ክብደት ሰራተኛው የሚደርሰው የመቶኛ ድርሻ በ% መለኪያ የተሰጠ ው ለክብደት መለኪ ያ ዒላማ (2008 ) የክንውን ወቅት 1ኛ ሩብ 2ኛሩብ 3ኛ ሩብ 4ኛ ሩብ ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ 20 10 መጠን 10 3 3 3 1 5 ጊዜ(በሰዓት) 80 24 24 24 8 5 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
  • 41. የ-ነሀሴ--ወር እቅድ ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት መለኪያ የ1ኛ ሩብ አመት ኢላማ የ----- ወር ኢላማ የ----- ወር እቅድ 1ኛ ሳምንት 2ኛ ሳምንት 3ኛ ሳምንት 4ኛ ሳምንት ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ መጠን 3 3 1 1 1 ጊዜ(በሰዓት) 24ሰ 24ሰ 8 8 8 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
  • 43. … ተግባር 3፡- በት/ቤቱ አመራር ወላጆች የባለቤትነት ስሜት እንዲኖራቸው በተለያዩ አደራጀቶች ተሣታፊ እንዲሆኑ ማድረግ መጠን 4 2 1 1 ጊዜ(በሰዓት) 32ሰ 16 8 8 ጥራት 100% 100% 100% 100%
  • 44. ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት ኢላማ ክንውን ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ መጠን 1 ጊዜ(በሰዓት) 8 ጥራት 100% የ-ነሀሴ-ወር--1ኛ-ሳምንት እቅድ
  • 46. … ተግባር 3፡- በት/ቤቱ አመራር ወላጆች የባለቤትነት ስሜት እንዲኖራቸው በተለያዩ አደራጀቶች ተሣታፊ እንዲሆኑ ማድረግ መጠን - ጊዜ(በሰዓት) - ጥራት -
  • 48. ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራት ከውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ክብደት ሰራተኛው የሚደርሰው የመቶኛ ድርሻ በ% ለመለ ኪያ የተሰጠ ው ክብደ ት መለ ኪያ ዒላማ የክንውን አፈፃፀም ክን ውን አፈፃፀም የአፈፃፀም ውጤት ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ መመራቱን ማረጋገጥ 40 20 መጠን 10 7 (7/10)*10 0=70 (70*20) /100=14 10 ጊዜ(በ ሰዓት) 80 60 (60/80) *100=75 (75*10)/1 00=7.5 10 ጥራት 100% 80 80 (80*10)/1 00=8