SlideShare a Scribd company logo
1 of 48
ገ እና የግጭት ለመብት ጥስት
ተጋላጭ ከሆኑ የህ/ክፍሎች አንጻር
1. መግቢያ
 በመሠረቱ ግጭት (conflict) ከሰዎች ማህራዊ ህይወት ጋር በእጅጉ የተቆራኘና በሁሉም ልጆች
ማህበራዊ እድገት ደረጃ የነበረ እና የሚኖር ገሀድ ነው፡፡
 በመሆኑም ግጭቶች ከሰዎች ማህበራዊ አመጣጥ እና ታሪካዊ ዳራ እኩል እድሜ ጠገብ ነባራዊ
እውነታ ናቸው፡፡
 ግጭት በግለሰቦች ፤በማህበረሰቦች ፤በብሄሮች፣ ብሄረሰቡች እና ህዝቦች፣በፖለቲካ፤ ፓርቲዎች፤
እና ቡድኞች ወዘተ መካከል የሚነሣ ሲሆን አንደኛው ወገን የራሱን አስተሣሠብ ፤አመለካከት
፤አተያይ ፤ፍላጎት ወዘተ ከሌላኛው ተመሣሠይ ሁኔታዎች ጋር በተቃራኒነት ሲያራምድ እና
ሌላኛው በተመሣሠይ ሊያራምድ እንደማይችል በሚፈጠር የፍለጎቶች እና አስተሳሰቦች ተቃርኖ
የሚፈጠር ክስተት ነው፡፡
 በመሆኑም ግጭት በሰው ልጆች መካከል በየትኛውም ደረጃ የሚከሰት ቢሆንም ለግጭት
መፈታት የምንከተለው መንገድ እና የምንሰጠው መፍትሄ ግጭትን ገንቢ ሚና እንዲጫወት
አለያም አሉታዊ ውጤት እንዲያስከትል ያደርገዋል፡፡
መግቢያ……..
 ከዚህ መሰረታዊ አስተሳሰብ በመነሳት በዚህ ሰነድ ወስጥ የሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ይዳሰሳሉ፡-
 የግጭት ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም
 የግጭት መሠረታዊ ባህሪያት
 የግጭች አመዳደብና ዓይነቶች
 የግጭት መንስኤዎች እና ምልክቶች
 የግጭት ምንጮች
 የግጭት አፈታት ስልቶች
 የግጭት አፊታት ዘዴዎች (Conflict Resolution methods)
 ለግጭት አፈታት አበርክቶ ተተላቸው ሃገር አቀፍ እና አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች
 ሰብአዊ መብት እና የግጭት ግንኙነት
 መብትን መሰረት ያደረገ የግጭት አፈታት እና የሰላም ግንባታ
2. የግጭት ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም
 የተለያዩ የማህበራዊ ሳይንስ ጠበብት ለግጭት ተቀራራቢ እነ የተለያየ ዞግ ያላቸው ጽንሰ-ሃሳባዊ
ትርጉም ይሰጣሉ፡-
1. ግጭት በሁለት ተቃራኒ ወይም ተፎካከሪ ጎራዎች መካከል የሚፈጠር ግንኙነት ሲሆን አንደኛው
የሌላኛውን ፍላጎት እና ግብ ሣይቀበል ሲቀርና በሌላኛው አካል ላይ ፍላጎትና ግቡን ሊጭን
ስሞክር የሚፈጠር ሁኔታ ነው፡፡(Bercoritch and Fretter 2004)
2. ግጭት የተለያዩ የግጭት ተዋንያን ተፈላጊ ወደ ሆኑ ማህበራዊ ፤ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ
እሴቶችን ማለትም ስልጣን፣ ቦታ፣ ኃይል አና ሀብት የራሳቸው ለማድረግ በሚያደርጉት
እሽቅድድም የፍላጎት ተቃርኖ ሳቢያ የሚፈጠር ማህበራዊ ተሪክቦ ነው፡፡(Himes 1980)
ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም…….
3. ሌሎች ደግሞ ግጭት በተመሣሠይ ወይም በተፃራሪ አቅጣጫ በቆሙና በጋራ ሊሣኩ
በማይችሉ የፍላጎት፣ አመላካከት እና የድርጊት አዝማሚያዎች መካከል የሚደረግ ሰብአዊ
ትግል ነው
ከላይ የተዘረዘሩትን በተለያዩ ምሁራን የተሰጡ ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉሞች
ስናጠቃልላቸው፡-
 ግጭት የሰው ልጅ ማህበራዊ መስተጋብር ውጤት በመሆኑ ማህበራዊ ህይዎት እና
ግጭት በታሪክ አይነጠጠሉም፡፡
 ግጭት በአስተሣብ፤ በአመለካከት፤ በሀብት፤ በኃይል ሚዛን፤ በማንነት ወዘተ ሳብያ
ፍለጎት እና መሽታቸው የሚፎከከሩ እና በተቃራኒ ጎራ በቆሙ ግለሰቦች ፤ቡድኖች
ተቋሟት ወ.ዘ.ተ መካከል የሚፈጠር ልዩነት የሚያስከተለው ውጤት ነው፡፡
 ግጭት በተቃራኒ ጎራ በቆሙ አካላት መካከል አንደኛው በሌላኛው ላይ ፍላጎትና
መሻቱን ሊጭን ሲሞክር በመካከላቸው የሚፈጠር የማህበራዊ መስተጋብር (social
interaction ) ነው፡፡
ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም…….
በአጠቃላይ ግጭት ከትንሽ የሀሳብና እና የአተያይ ልዩነት ከሚፈጠር አለመግባባት ጀምሮ
እስከ አካላዊ እና ቁሰ-አካለዊ ግብግብ ሊደርስ የሚችል ክስተት ነው፡፡ በመሆኑም
የመጀመሪያው ልዩነት በወቅቱ እና በብልሃት ክልተፈታ ወደ አላስፈላጊ አውዳሚ
ውጤት ሊያመራ ይችላል፡፡
 በተለምዶ ግጭትን ሁሌም ከጥፋት ምንጭነት እና ከአመጻ ጋር ብቻ አቆራኝቶ የመረዳት
የተሳሳቱ አዝማሚያዎች በአመዛኙ ይታያሉ፡፡ ሆኖም ግን በአግባቡ ከተያዙ እና ከተፈቱ
ግችቶች፡-
 የግለሰቦችና የቡድኖችን መብቶች እና ልዩነቶችን ጥያቄ ማቅረቢያ መነሻ እና ማስከበሪያ
መሳሪያ ሆነው ያገለግላሉ፡፡
 የሀሰቦች እና አመካከቶች ልዩነቶች በውይይት እና በድርድር ተወግደው በመግባባት ላይ
የተመወረተ የጋራ የሆነ አዳዲስ አስተሣሠቦችና አመለካከቶች እንዲፈጠሩ ያስችላሉ፡፡
ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም…….
 በግለሰቦች እና በቡድኞች መካከል የነበረው አሮጌው እና የተዛባው ግንኞኙነት ወይም
አስተሳሰብ እንዲሻሻል በመድረግ ዘላቂ እና አዲስ ማህበራዊ መስተጋብር እንዲፈጠር
መንገድ ይጠርጋል፡፡
በአጠቃላይ ግጭቶች በራሣቸው የበጎም ሆነ የክፋት ውጤት እና መነሻ ናቸው ተብሎ
ሊወሰድ እንደማይገባ ብዙ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ ግጭትን የበጎ ወይም የክፋት ምንጭ
እንዲሆኑ የሚያደርገው በሁለት ተቃራኒ ወገኖች የተፈጠረውን የፍላጎት፤
የአመለካከት፤የመሻት እና የባለቤትነት ልዩነቶች አንዱ በሌላው ላይ ለመጫን እና እምነትን
ለመፍጠር የሚጠቀምባቸው የመንገዶች እና የአፈታት ልዩነቶ ናቸው
3. የግጭት መሠረታዊ ባህሪያት
ግጭት አምስት መሰረታዊ ባህሪያት አሉት፡-
1. ግጭት ተለዋዋጭ (dynamic) መሆኑ እና የሰው ልጅ ማህበራዊ ግንኙነት
ተፈጥሮዊ ባህሪ መሆኑ፡፡
የሰው ልጅ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ሁኔታዎች በየወቅቱ ተለዋዋጭ መሆናቸውን
ተከትሎ ግጭቶች በአይነት እና በይዘት ከሰው ልጅ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት
በተጓዳኝ በየወቅቱ የሚለዋወጡ መሆናቸው እና የሰዎች ማህበራዊ ግንኙነት ባለበት ሁሉ
የሚፈጠሩ ማህበራዊ ከስተቶች (social phenomena) መሆናቸውን ለማመላከት ነው፡፡
መሠረታዊ ባህሪያት……..
2. የልዩነት ውጤት መሆናቸው (Being about difference )
ግጭቶች በመሠረታዊነት በግለሰቦች፤ በቡድኖች፤ በተቋማት እና በሀገራት መካከል
በየደረጃው በሚፈጠሩ የእሴት (values)፤ የግብ፤ የፍላጎት፤ የአመለካከቶች እና የሃሳብ
ልዩነቶች ጎራ ለይተው ሲቆሙ የሚፈጠር ሁኔታ ነው፡፡
ይኸውም ከሁለቱ ጎራ አንደኛው የራሱን ፍላጎት፤ ግብ፤ እሴት፤ አመለካከት ወ.ዘ.ተ
በሌላኛው አካል ተጎድቷል ወይም ቅቡል አልሆነም ብሎ ሲያምንና በተቃራኒው ጎራ ሲቆም
ልዩነት ወደ ግጭት ያመራል፡፡
መሠረታዊ ባህሪያት……..
3. የአደጋ (የስጋት) ወይም የመልካም አጋጣሚ ምንጭ ሊሆኑ መቻላቸው (Danger or
opportunity)
ግጭት በአግባቡ ካልተያዘ እና ግጭትን /ልዩነትን /ለመፍታት የምንከተለው ስልት /ዘዴ/ ገንቢ
ወይም አውዳሚ ውጤት እንዲፈጠር ያደርጋልል፡፡ (እሳት የልማትም የጥፋትም ምንጭ
ሊሆን እንደሚችል ሁሉ) ይህም ማለት፡-
 ግጭትን ለለውጥ አንደ በጎ አጋጠሚ የምንመለከት ከሆና በአግባቡ እና በሳይንሳዊ እና
በሰለጠነ አግባብ ከፈታነው የወደፊት ማህበራዊ ግንኙነቶች መሻሻል እና እድገት ምንጭ
ይሆናል፡፡
 ከዚህ በተቃራኒው ያለው አመለካከት ወደ ጥፋት ስጋት እና ጥርጠሬ የሚያመዝን አደገኛ እና
አውዳሚ ውጤት አለው፡፡
መሠረታዊ ባህሪያት……..
4. ግጭት የውድቀት ወይም የእድገት ማፋጠኛ መሠሪያ መሆኑ (moving up or down
escalator)
ልክ እንደ አሣንሰር (escalator) ግጭት በባህሪው የእድገት ወይም የውድቀት መሣሪያ
ሊሆን ይችላል፡-
 በአንድ በኩል ግጭት (escalating) የአዳዲስ ሀሣቦች፤አመለካከቶች እምነቶች
እንዲፈጠሩ እንዲሁም ቀጣይነት ያለው ማህበራዊ መስተጋብር (Sustainable Social
Itraction) እንዲፈጠር ዋነኛ መሠሪያ ነው፡፡
 በሌላ በኩል ግጭት (De-escalating) ልዩነቶች እና ተቃራኒ ጎራዎች በቋሚነት
እንዲፈጠሩ በመድረግ እና ቅራኔን በማስፋት ለአካል፤ ለንብረት እና ለማህበራዊ ግንኙነት
ውድመት እንዲሁም ለዘላቂ የማህበራዊ ትስስር (ሶሻል ቦንድ) መቋረጥ ይዳርጋል፡፡
መሠረታዊ ባህሪያት……..
5. በባህል የተገደቡ መሆናቸው(Culturally Bound)
 ግጭት እና ግጭትን የምንፈታባቸው መንገዶች ከተፈጠሩባቸው የባህል አውድ (Cultural
Context) ጋር የተቆራኙ ናቸው፡፡
 ማለትም ሁሉም በሰዎች መካከል የሚነሱ ግጭቶች ተመሣሠይ መንስኤ እና አንድ አይነት
የመፍቻ ዘዴ አላቸው ብሎ መውሰድ አይቻልም፡፡ ምክንያቱም እንዳንዱ ማህበራዊ እና
ባህላዊ ስብስብ የራሱ የሆነ አንፃራዊ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴ አለው፡፡
4. የግጭች አመዳደብና ዓይነቶች
ከምንጫቸው እና ከሚያሣትፏቸው ባለድርሻ አካለት መነሻነት ግጭቶች በአምስት
ይመደበሉ፡-
 ከራስ ግጭት(Intra-Personal)
በአንድ ግለሰብ ውስጥ በሚፈጠር የስነልቦና፤ የውሳኔ አሰጣጥ እና አመለካከት ልዩነት እና
ግርታ ሲኖር የሚፈጠር ውስጠዊ ግጭት እና እሰጥ-አገባ ነው፡፡
 በግለሰቦች መካከል የሚፈጠር(Inter-Personal)
በሁለት ወይም ጥቂት አባላት በተሳተፉባቸው ቡድኖች መካከል በአመለካከት፣ በይገባኛል፣
በማንነት ወይም በፍላጎት ልዩነቶች ሳቢያ የሚፈጠሩ ግጭቶች ናቸው፡፡
አመዳደብና ዓይነቶች ……..
 የቡድን አባላት መካከል (Intra-group)
የጋራ ቁርኝት ባለቸው በአንድ ቡድን አባላት (ቤተሰብ፣ ጎሳ፣ የማህበር ወይም ተቋም ውስጥ
የሚፈጠር ግጭት ሲሆን በአባላት መካከል በአስተሳሰብ፣ በጥቅም፣ በትርጉም፣ በአተያይ
ወ.ዘ.ተ ሳቢ በሚፈጠር ልዩነት የሚከሰቱ ግጭቶችን ያጠቃልላል፡፡ ለምሣሌ በሃይማኖት
ተቋማት. በቤተሰብ፤ብፓርቲ አባለት ወ.ዘ.ተ
 በቡድኖች መካከል (Inter-group)
በሁለት ወይም ከዚያ በላይ ከሆኑ የተለያዩ ቡድኖች መካከል የሚፈጠር ግጭት ነው፡፡
ለምሰሌ በጎሣዎች፤ በብሄሮች በብሄረሰቦች በህዝቦች ወ.ዘ.ተ፣ መካከል የሚፈጠር ግጭት፡፡
አመዳደብና ዓይነቶች ……..
 የበይነ-መንግሥታት ግጭት(Inter-state /nation conflict)
በተለያዩ ፖሊቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ምክንያቶች ሳቢያ በሁለት ዌም ከዚያ በላይ
በሆኑ መንግሥታት መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን ያጠቃልላል፡፡
5. የግጭት መንስኤዎች እና ምልክቶች
ግጭቶች በተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊ፤ ፓለቲካዊ፤ ባህላዊ እና ርዕዮተ-አለማዊ ዝርዝር
ምክንያቶች የሚፈጠሩ ማህበራዊ ክስተቶች (social phenomena) ቢሆኑም አነዚህ
ምክንያቶች በአምስት የግጭት መንስኤ ምንጮች (sources of conflicts) ስር
ይመደባሉ፡፡
1. የመረጃ ወይም የመልዕክት (data or information conflict ) ግጭቶች
ይህ የግጭት መንስኤ በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የመረጃ እና የአረዳድ ክፍተት
ሲኖርና በመረጃው ጠቃሚነት፤ትርጉም እና ፈይዳ ላይ የተለያየ ወይም ተቃራኒ ትርጉም፣
አረዳድ እና አተያይ ሳቢያ ግጭት ሊያስከትል የሚችል መንስኤ ነው፡፡
መንስኤዎች እና ምልክቶች………
2. የግንኙነት ግጭት (Relation conflict )
ይህ አይነት ግጭት የሚከሰተው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የሚፈጠር ግንኙነት
በስሜታዊነት፣ በተዛባ አመለካከት፤ በተዛባ አረዳድ እና ጥላቻን በተሞላ ባህሪ ሲኖር እና
ግጭትን ሲያስከትል ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ዓይነት ሁኔታ የሚከሰት ግጭት በአመዛኙ
አውዳሚ የሆነ ግጭት እንዲደርስ ያደርጋል፡፡
3. የእሳቤ ወይም የእሴት ግጭት (Ideal or value conflict )
የዚህ አይነት ግጭቶች መነሻቸው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል ያለው
የርዕዮተ-ዓለም፣ እሰቤዎችን የመረዳት፣ የመተንተን እና የመገምገም እንዲሁም
ባህሪን የመረዳት ልነቶች ናቸው፡፡ በነዚህ መንስዔዎች የሚፈጠሩ ልዩነቶች
በአመዛኙ ወደ ግጭት አያመሩም፡፡ ወደ ግጭት ሊያመሩ የሚችሉት አንደኛው
አካል በሌላው ላይ የራሱን እሳቤ በሃይል ሊጭን ሲሞክርና የራሱን እንዲያራምድ
ሲያስድደው ነው፡፡
መንስኤዎች እና ምልክቶች………
4. መዋቅራዊ ግጭት(structural conflict )
የመዋቅራዊ ግጭት መንስኤው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የስልጣን እና የሀብት
ፍትሃዊ ከፍፊል ሣይኖር ሲቀር ነው፡፡ከዚህ በተጫማሪ የተዛባ የሰዎች ግንኙነት፤ ምቹ ያልሆነ
አካባቢያዊ /ኢኮኖሚያዊ/ እና መልከ-ምድራዊ ምክንያቶች መዋቅራዊ ግጭት እንዲባበስና
ወደልተፈለገ አደገኛ አቅጣጫ እንዲያመራ ያደርጋሉ፡፡
5. የጥቅም ግጭት(Interest Conflict)
በተቃራኒ ጎራ የቆሙ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች በጋራ መደሚሹት ጥቅምና ሀብት ለመድረስ
/የራሳቸው ለመድረግ/ በሚያደርጉት እሽቅድምድምና ሽሚያ የሚፈጠር ግጭት ነው፡፡ይህ
ግጭት በፍትሀዊነት እና በመተማመን የማይፈታ ከሆነ ወደ አዉዳሚ ግጭት ሊያመራ
ይችላል፡፡
መንስኤዎች እና ምልክቶች………
 በየትኛውም ደረጃ እና ምክንያት የሚፈጠር ግጭት ጭልቅ እና ድብቅ (deeper and
hidden) ወደ ሆነ ደረጃ ሊለወጥ የሚችልበት አጋጠሚ ሊኖር እንደሚችል ጠቋሚ
(Indicator) ነው፡፡በዚህም መሰረት ግጭት የሚጠቁማቸው ሁለት መሰረታዊ አውነታዎች
አሉ፡፡ አነዚህም
 ግጭት የተቋማት ወይም የቡድኖች ዓላማ እና ግብ አስመልክቶ የሚፈጠር መሰረታዊ
አለመግባበት እንደሚኖር ያመላክታል፡፡ ይህም የሰረ-ነገር (substantive) ግጭት በመባል
ይታወቃል፡፡
 በሌላ መልኩ ግጭት በግለሰቦች እና ቡድኖች መካከል በአስተሣሠብና ባለመተማመን፤
በጥላቻ፤ በመፈራራት እና ባለመጣጣም ሣቢያ የሚፈጠር ልዩነት ሊኖር እንደሚችል
ጠቃሚ ነው፡፡ ይህም ስሜታዊ ወይም ግብታዊ ግጭት (emotional conflict ) በመባል
ይታወቃል
መንስኤዎች እና ምልክቶች………
 በመሆኑም ግጭቶች ሲፈጠሩ አንዲሁም መፍትሄ ለመፈለግና ለመፍታት ግጭቶቹ/ግጭት/
የሰረ-ነገር (substantive) ወይም በግብታዊነት/በስሜታዊነት/ (emotional) የተፈጠሩ
መሆናቸውን በመለየት ለመፍትሄው መነሻ እንዲሆን ማድረግ ይገባል፡፡
 ለምሳሌ በሰዎች መካከል ፊትሃዊ የሀብት ከፍፍል በሌለበት ሁኔታ አንደንድ ግለሰቦች
የጥቅሙ ተጋሪ ሳይሆኑ በጥላቻ አይን እንዲታዩ ይሆናል፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት
ግለሰቦ በራሳቸው ያጠፉት ጥፋት ኖሮ ወይም ተመዝኖ ሣይሆን የተጠቃሚው ቡድን አባል
ናቸው ተብሎ በስሜታዊነት ስለሚገመት ነው፡፡ ይህም ግብታዊነት (emotional) ለግጭቱ
ምክምያት መሆኑን ያመለክታል፡፡
የግጭት ምንጮች (Sources) እንደሆኑ ተጠቃለው የሚወሰዱ አምስት መነሻዎች አሉ፡፡
እነሱም
 ፓለቲካዊ ምንጭ፡- በርዕዮተ-ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ (ideological and political
source) ልዩነት የተመሰረተ የስልጠን የመጨበጥ ትግል እና ግጭትን ያመላክታል፡፡
 ሃይማኖታዊ ምንጭ (Religious sources ) በቀኖና እና በዶግማ ልዩነት ሣቢያ የሚፈጠር
የበላይነት ሽኩቻ እና ግጭት፡፡
 ባህላዊ ምንጭ(Cultural sources) ሁለት ባህላዊ ልማዶች እና አሠራሮች አንዱ በሌላው
ላይ የበላይ ለመሆን ወይም ገኖ ለመውጣት በሚደረግ ትግል ሣቢያ የሚመነጩ ግጭቶችን
ያካትታል፡፡
የግጭት ምንጮች……….
 ልዩ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት(Economical previlage) በግለሰቦች ወይም ቡድኖች
ከቤተሰቦች፤ መካከል የሚፈጠር ሆኖ ከቡድኑ፣ ከቤተሰቡ ወይም ከሀገር ሃብት በፍትሀዊነት
እየተጠቀመ አለመሆኑን አንደኛው ወገን በሚሰማው እና በሚያምንበት ወቅት የሚነሱ
ግጭቶች ምንጭ ነው
 የተፈጥሮ ሀብት ምንጭ(Natural Resources ) በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል
መሬት፤ ውሃ፤ መአድናት ወዘተ ጥቅሞችን አስመልክቶ ለሚነሱ የግጭት አይነቶች መነሻ
ምንጭ ነው፡፡
6. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት መብቶች
አንጻር
Image credit: UN Photo/Stuart Price
ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..
 የግጭት በሰላማዊ መንገድ ካልተፈታ እና በተለይም የሃይል መጠቃቃትን ማለትም
ጦርነት እና የሰዎችን መፈናቀል ያስከተለ ከሆነ ሁሉም ሰዎች ላይ ጉዳት ያስከትላል፡፡
ሆኖም ግን ጦርነት እና መፈናቀል ከሁሉም በላይ በሴቶች እና በህጻናት ላለለ የሚያሳርፈው
በትር ከወንዶች ጋር ሲነጻጸር እጅግ የበረታ ነው፡፡
 ሴቶች እና ህጻናት ለምን የበለጠ ተጋላጭ ጨጨሆናሉ ብለን ስንጠይቅ ስነ-ተፈጥሯዊ እና
ምሀበራዊ ምክንያቶችን ማንሳት ይቻላል፡-
ሀ. ስነ-ተፈጥሯዊ
- እናትነት ማለትም ህጻናትን ማጥባት እና መንከባከብ
- ነብሰ-ጡርነት
- የወር አበባ
- ተጨማሪ የሃይል ሰጪ፣ ገንቢ እና በሽታ ተከላካይ ምግቦች ፍላጎት
ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..
ለ. ማህበራዊ እና ባህላዊ
ሴቶች በማህበረሰቡ ፍረጃ ሳቢያ
- ቤተሰቡን የማስተዳደር እና የመንከባከብ የቅርብ ሃላፊነት
- የማህበረሰብ አገልግሎት የማከናወን
- ሌሎች ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን ማከናወን ሃላፊነቶች ይገኙበታል፡፡
በተመሳሳይ ህጻናት ከአዋቂዎች የተለየ እንክነብካቤ የሚሹ ሲሆን በተለይም፡-
- ተጨማሪ እና የተሟላ የምግብ እንክብካቤ
- የተለየ ስነ-ልቦናዊ እና ስነ-ማህበረሰባዊ ግንባታ እና እነጻ
- የወላጆቹን እንክብካቤ የማግኘት
- ትመህርቱን በየደረጃው የማግኘት እና ሌሎችንም ተጨማሪ
እንክብካቤ የማግኘት ተፈጥሯዊ እና ሰነ-ማህበራዊ ባህሪያት
አሏቸው
ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..
 በነዚህ እና በሌሎችያልጠቀስናቸው መሰረታዊ ልዩነቶች ሳቢያ ሴቶች እና ህጻናት ሃይልን
ባስከተለ ግጭት ማለትም ጦርነት እና መፈናቀል ሲከሰት ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች
የበለጠ ለመብት ጥሰት ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡
 እነዚህም ፡-
- በጦርነት ውስት እና በመፈናቀል የሴቶች መደፈር እና ጾታዊ ጥቃት እንደ ጦርነት እስትራቴጂ
መቆጠሩ›.
- ያለዕድሜ እና ያለፍቀደው ጋበቻ
- ለአደገኛ ተላላፊ በሽታዎች (HIV) መጋለጥ እና የምግብ እጥረት
- ለሰተኛ አዳሪነት እና ለወሲብ ንግድ በግዳጅ መመልመል
- ከስነተዋልዶ ጤና እንክብካቤ መታጣት
- በትዳር አጋርን በሞት ማጣት እና የቤተሰብ ሃላፊነትን ልብቻ መጋፈጥ
- ለቤተሰብ ቀለብ ለማዘጋጀት በሚደረግ ጥረት ለአደገኛ ሁኔታ መጋለጥ
- የትምህርት እና የጤና አገልግሎት እጦት
-
ግጭት ከሴቶች እና
ከህጻናት……..
- በሃይል ለውትድርና አገልግሎት መመልመል
- ለርሃብ እና ለመቀጨጭ (Malnutrition) መጋለጥ
- በሞራል እና በማህበራዊ እሴቶች ተገንብቶ ያለማደግ
- ወላጅ አልባነት
- ለጎልበት ብዝበዛ እና ለህገወጥ ጠሰዎች ዝውውር መጋለጥ
- ለግብረ ሰዶማዊ ጥቃት መጋለጥ
በመሆኑም ግጭት በሚያስከትለው አደገና ውጤት ሳቢያ ባላቸው ተፈጥሯዊ እና
ማህበራዊ ይዞታ ሴቶች እና ህጣናት ለመብተ ጥሰት ከወንዶች እና ከአዋቂዎች
በተለየ ተጋላች ናቸው፡፡
በዚህም ምክንነነት እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚከተሉት ሰብአዊ መብቶቻቸው
የበለጠ ለጥሰት ይጋለጣሉ፡- እነዚህም
ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..
 በህይወት የመኖር መብት
 የአካል ደህንነት መብት
 ከኢ-ሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት
 ከጥቃት፣ ከቶርች እና ኢሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት
 ከህገወጥ መታሰር እና መመርመር የመጠበቅ መብት
 ከመደፈር እና ከጾታዊ ጥቃት የመጠበቅ መብት
 የጤና የማህበራዊ አገልግሎት እና ትምህርት የማግኘት መብት
 ጉልበት ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ መብት
 ወላጆችን የማወቅ እና የእነሱን እንክብካቤ የማግኘት መብት እናቀ ሌሎች መብቶቻቸው
ለጥሰት በበለጠ ለጥሰት ይጋለታሉ፡፡
የውይይት ጥያቄ
ከተሳታፊዎች መካከል
 በአካባቢያቸው በየትኛውም ደረጃ ሰለተፈታ ግጭት እና ሰለአፈታት ስልቱ/ዘዴው
ለተሳታፊዎች ይተርካሉ
 ግጭቶች ካልተፈቱ እና ወዳልተፈለገ ውጤት ካመሩ የሚስከትሉትን ጉዳቶች እና ጥፋቶች
ከካጋጠማቸው ተሞክሮ በመነሳት በዝርዝር እንዲያስረዱ ይደረጋል
6. የግጭት አፈታት ስልቶች
 ግጭቶች በጊዜ እና በአግባቡ እየተፈቱ ካልሄዱ በስተቀር ወደ ማይፈለግ አደገኛ ውጤት
ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡ ይህን ሃቅ ለመረዳት በሀገር እና በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱና
በሰላም የተፈቱ አልያም ጦርነቶችን ያስከተሉ ግጭቶችን ማስታወስ ይበቃል፡፡
 በመሆኑም በየደረጃ የሚከሰቱ ግጭቶችን ካላስፈላጊና አደገኛ ውጤቶች ለመታደግ
በየደረጃው የተቀመሩ የግጭት አፈታት ስልቶችን እና ዘዴዎችን መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
 እነዚህን እና ሌሎችን የግችት አፈታት ስልቶች ስንጠቀም ሴቶች የችግሩ ከፍተኛ ተጋላጭ
እንደመሆናቸው የግጭት አፈታቱ አካል ማድረቅ ለመፍትሄው ዘላቂነት ከፍተኛ ፋፈፈዳ
አለው፡፡
አፈታት ስልቶች………
በመሰረታዊነት ሁለት የግጭት አፈታት ስልቶች ያሉ
ሰሆን እነሱም
 በይነ-ባህላዊ የግጭት አፈታት ስልት(Inter-
cultural conflict management)
አለም አቀፋዊ የግጭት አፈታት
ስልት(International conflict management)
ናቸው፡-
አፈታት ስልቶች………
1. በይነ-ባህል የግጭት አፊታት ስልት (inter cultural conflict management)
የተለያዩ አካባቢያዊ እና ሃገር-በቀል አማራጮችን በመጠቀም ግጭትን የመፍታት ዘዴ ሲሆን
እነሱም
 የጋራ ነባር ባህላዊ እሴቶችን በመጠቀም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍታት ይህም
የሁለትዩሽ ድርድር (bilateral negotiation )ይባላል፡፡
 ህጋዊ መንገድን የተከተለ (legal) የግጭት አፈታት መንገድ ሲሆን በሀገራዊ አህጉራዊ እና
አለምአቀፍ ድንጋጌዎች ላይ በመመርኮዝ ችግሩን ለፍ/ቤት በማቅረብ መፍታትን
ያጠቃልለል፡፡ይኸውም አማራጭ የመጀመሪያ /ባህላዊው/ ስልት ግጭቱን መፍታት ካልቻለ
ነው፡፡
 ፓለቲካዊ የግጭት አፈታት ስልት (political conflict management) የመጨረሻው
አማራጭ ሲሆን በሀገራዊ፤ በአህገራዊ እና አለም-አቀፍዊ ተቋማት /መንግስት፤አፍሪካ
ህብረት ወይም ተመድ/ጣልቃ ገብነት የሚከናዉንና ፓለቲዊ መፍትሄ የሚሰጥበት ስልት
ነው፡፡የእነዚህም ዉጤት ተቀባይነት የሚያገኘው በሀገሪቱ መንግስት ሁንታ እንጅ በፍርድ
ሂደት አይደለም፡፡
አፈታት ስልቶች………
2. አለምአቀፍ የግጭት አፈታት ስልት (International conflict management)
በተለይም በሀገራት መካከል የሚነሱ የጥቅም፤ የባለቤትት እና የሉአላዊነት ጥያቄዎችና
ልዩነቶችን ለመፊታት የሚረዳ ስልት ሲሆን ይህንንም ለማስፈፀም ዓለም አቀፍ ተቋማት
ማለትም የተ.መ.ድ እና ተቋማቱ፣ አህጉር አቀፍ ተቋማት ማለትም የአፍሪካ ህብረትና
ተቋማቱ እና ሌሎች ተመሣሠይ ተልዕኮ ያለቸው ተቋማት በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች
አማካኝነት ግጭቶቹን መርምረው የሚፈቱበት አግባብ ነው፡፡
7. የግጭት አፈታት ዘዴዎች
(Conflict Resolution methods)
በየትኛውም የግጭት አፈታት ዘዴ እንደ ሁኔታዎች
ክብደትና ቅለት እንዲሁም የግጭቱ ተሣታፊዎች
ሁኔታ በጥቅም ላይ ልናውላቸውና ግጭቶች ወደ
አላስፈላጊ ጉዳት እና ውድመት እንዳይመሩ
ለማድረግ የምንጠቀምባቸው አምስት የግጭት
አፈታት ዘዴዎች አሉ፡፡ እነዚህም
1. በመግባባት/በመተባበር/ ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (Cooperative problem
solving )
 ይህ ዘዴ ሁለት የተጋጩ ግለሰቦች ወይም ቡድኞች የሶስተኛ ወገን ጠልቃ ገብነት
ሣያስፈልግ መደበኛ ወይም ኢ-መደበኛ ውይይት በትብብር መንፈስ በመድረግ
 ልዩታቸውንና ለግጭት መንስኤዎችን በመለየት
 በጋራ ጥቅምቻቸውን፤ ፍለጎታቸው እና ይገባኛል በሚሏቸው ጉዳዎች ላይ በመግባባት እና
በጋራና በግል ጥቅሞቻቸው ላይ በመደራደር
 በሌሎች ጉዳዎች አብሮ ለመስራት በመስማማት ወደ ቀድሞ ግንኙነታቸው ወይም ወደ
አፈታት ዘዴዎች…….
2. በድርድር/በስምምነት ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (Negotiation)
ይህ የድርድር ዘዴ ተደራዳሪ አካላት በተወዳደሪነት ሂደት /competitive process/
አልያም በትብብር ጥረት /cooperative effort/ የሚከናወን የግጭት ማስወገድ ዘዴ
ነው፡፡ በመሆኑም የድርድር ዘዴ በሁለት መንገዶች ይከናወናል፡-
 ሀ. በነባር አቋም ላይ መደራደር (positional negotiation)
 ተደራዳሪ አካላት ግጭቱን ለመፍታት ይረዳል ያሉትን ከየራሣቸው ነባር አቋም
የሚተዋቸውንና የሚያስቀጥሏውን ነጥቦች ያቀርባሉ፡፡ ለምሣሌ እኔ ይህን እተዋለሁ አንተ
ይህንን ተው ወይም እኔ ይህ እንዲሆን እፈልጋለሁ ወ.ዘ.ተ አንተም ተው አንቺም ተይ!!
 በዚህ ድርድር አማከይነት መስማማት ላይ ለመድረስ ሁለቱ ተደራዳሪ አካላት ጥቅም እና
ፍለጎታችን ተካክሷል ብለው ሲያምኑ ብቻ ነው፡፡
አፈታት ዘዴዎች…….
ለ.ጥቅምን/ፍላጎትን/ ያማከለ ድርድር (interest based negotiation)
 ይህ ዘዴ በሁለት የግጭት ተካፋይ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ስላምን መፍጠር እና ሰለማዊ
ግንኙነትን ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ሲታመንበት የምንጠቀመው ዘዴ ነው፡፡ በዚህ ሂደት
 ሁለቱ አካላት ያጋጠሟቸውን ችግሮች እና መሟላት ያለባቸውን ፍላጎቶች በመዘርዘር
በጠረዼዛ ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ፡፡
 ከፉክክርና ከማሸንፍ አባዜ በመላቀቅ ተደራደርዎች ለችግሮቻቸው መፍትሄ ወደሆኑ ቁልፍ
ጉዳዩች ላይ በማተኮር ልዩነቶቻቸውን በመፍታት ወደ እርቅ ይመጣሉ፡፡
አፈታት ዘዴዎች…….
3 በሽምግልና ግጭት የማሰወገድ ዘዴ
 የግጭቱ አካል ባልሆነ ሦስተኛ ወገን/የግለሰብ፤ቡድን፤ተቋም /ጠልቃ ገብነት/አደራዳሪነት/
የሚከናወን ግጭት አፈታት ዘዴ ነው፡፡
 የሽምግልና ሂደት ከሀገር - ሀገር ወይም ከባህል-ባህል አንፃር በአፈፃፀሙ፤በቅርፁ እና
በመሠረታዊ እሣቤው (underlying philosophy) ይለያያል፡፡
 ሆኖም ግን ሁሉንም የሽምልግና ሂደቶች የሚያመሣስሏችው ባህሪያት አሉ፡፡ እነዚህም
 ሽምጋዮች ገለልተኞች፤ ለየትኛውም አካል የማይወግኑ እና የውሳኔ ሰጭነት ስልጣን
የሌላቸው መሆኑ
 ሽምጋዮች የሽምግልናዉ ሂደት የሚከናወንበትን አካሄድ መወሰናቸው
 ሽምጋዩች ታዋቂ፤ ተፅዕኖ ፊጣሪ እና ታማኝ ስብዕና እንዳላቸው በሁለቱም ተገላጋይ አካላት
የተመሰከረላቸው መሆኑ
አፈታት ዘዴዎች…….
4.በማመቻቸት ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (Facilitation)
 በማመቻቸት ግችትን የመፍታት ዘዴ እንደ ሽምግልና
በሦስተኛ ወገን ድጋፍ የሚፈጸም የግጭት ማስወገጃ
ዘዴ ሲሆን የአመቻቹ (Facilitator) ሚና ግን
ከሽማግሌዎች ሚና የተለየ ነው፡፡ ይህም አመቻች
አካሉ፡-
 ሁለቱ ግጭት ተሳታፊ አካላት ወደ ውይይት እንዲቀርቡ የአገናኝነት/የማቀራረብ ሚና
ይጫወታል፡፡
 ሁለቱ አካላት የመደራደር እና ችግሮችን የመፍታት አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እገዛ
ደርጋል/ያመቻቻል፡፡
 አመቻቹ ከሶስተኛ ወገን ወይም በሁለቱም አካላት ስምምነት ከአንደኛው ወገን ሊሆን
ይችላል፡፡
 አመቻቹ ውሳኔ የመስጠት እና የድርድሩ አካል የመሆን ሚና የለውም፡፡
አፈታት ዘዴዎች…….
5.በመዳኝነት ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (ARBITRATION)
 ይህም በሶስተኛ ወገን ጣልቃ-ገብነት የሚከናወን ሲሆን በሁለቱ ግጭቱ አካላት ምርጫ እና
ስምምነት የሚየም ሆኖ በግጭቱ ውጤት እና በስምምነቱ ላይ ውሳኔ የማስተላለፍ
(Decision-Making) ስልጣን የተሰጠው ወይም ያለው አካል ነው፡፡
 በቅድሚያ ሁለቱ አካላት በሚደርሱበት ስምምነት ላይ ተመርኩዞ የዳኝነት አካሉ
(Arbitirator) የሚወስነው ውሳኔ አስገዳጅ (Binding) ወይም ግዴታን የማይጥል (Non-
Binding) ሊሆን ችላል፡፡
 በስምምነቱ መሰረት የዳኝነት አካሉ ውሳኔ ግዴታን የማይጥል ከሆነ ሚናው የግጭት አካላቱ
(ተደራዳሪዎች) በተለይ ለድርድር (ለሙግት) በማያቀርቧቸው ነጥቦች (Deadlocked
Issues) ላይ እንዲደራደሩ እና ከስምምነት እንዲደርሱ የማገዝ እና የማመቻቸት ሚና
ይሆናል፡፡
ማጠቃያ
 ግጭት ከሰው ልጅ ተፈጥሮ የሚመነጭ ማህበራዊ ክስተት መሆኑን መረዳት ተገቢ መሆኑን
እና የሰው ልጅ በታሪኩ በየደረጃው ግጭቶችን ሲያስተናግድ እንደነበር መረዳት አሰፈላጊ
መሆኑ፡፡
 ግጭቶች በብልሃት እና በዘዴ አግባብ ከተፈቱ ለዕድገት፣ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ ለፍትህ
መስፈን፣ ለእኩል ተጠቃሚነት እና ለማህበራዊ ትስስር መጠናከር መንገድ ጠራጊ
መሆናቸውን መረዳት፡፡
 በአጠቃላይ በየትኛውም ደረጃ የተከሰተ ግጭት እንዲሁም በየትኛውም የግጭት መፍቻ
ስልት የተቃኘ ድርድር እና የሚደረስበት ስምምነት ግጭቶች ከሚያስከትሉት የአካል፣
የንብረት እና የህይወት ጉዳቶች እና ውድመቶች የግጭት አካላትን ብሎም በስራቸው
የሚገኙ የቡድን አባላትን መታደግ ይቻላል፡፡
አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች
 የአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሕጎች ዋነኛ ምንጮች በአገራት መካከል የሚደረጉ
ስምምነቶች ሲሆኑ እነዚህ ስምምነቶች ስምምነቶቹን ፈርመው ባፀደቁ አገራት ዘንድ
አስገዳጅ ይሆናሉ፡፡
 መሰረታዊ የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብት ስምምነቶች እና ከግጭት፣ ከግጭት አፈታትና
ሰላም ግንባታ ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች
አሉ፡፡ እነዚህም፡-
አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች…….
1. ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ
በዚህ መግለጫ ውስጥ ከተካተቱት ሰብአዊ መብቶች መካከል፡
 የሕይወት፣ የአካል ደህንነትና የነጻነት መብት፤
 ከባርነት፣ ከግዴታና አገልጋይነት የመጠበቅ መብት፤
 ከማሰቃየትና ከኢ-ሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት፤
 በዘፈቀደ ከመያዝና ከመታሰር የመጠበቅ መብት፤
 የመሰብሰብ መብት፤
 የመምረጥና የመመረጥ መብት፤
 የመስራት መብት፤
 የመማር መብት፤
 የጤና አገልግሎት የማግኘት መብት፤
 ዜግነት የማግኘት መብት፤
 የንብረት ባለቤትነት መብት ይገኙበታል፡
አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች…
2. የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ዓለምአቀፍ የቃልኪዳን ስምምነት
የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ከሰው ልጅ ሰብአዊ ፍጡርነትና ይህንኑ
ሰብአዊ ባሕርያቱን ለመግለጽ ካለው ዝንባሌ የሚመነጩ መብቶች
ናቸው፡፡
በዓለምአቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ስምምነት ውስጥ ከተካተቱት
መብቶች መካከል፤
 በሕይወት የመኖር መብት፤
 የነጻነት መብት፤
 የአካል ደህንነት መብት፤
 የእኩልነት መብት፤
 ፍትሕ የማግኘት መብት፤
 የተያዙ፣ የተከሰሱና የተፈረደባቸው ሰዎች መብቶች፤
 የአመለካከትና የእምነት ነጻነት መብቶች፤
 የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና የመደራጀት መብቶች፤ ወዘተ
አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች…
3. የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የባህላዊ መብቶች ዓለም አቀፍ
የቃልኪዳን ስምምነት
ይህ ስምምነት የሀገር ሃብትና ማህበራዊ አገልግሎቶችን የመጠቀም ወይም የማግኘት፣
በውሳኔ አሰጣጥ የመሳተፍና ባህላዊ ሕይወትን በመምራት የተሻለ ማህበራዊ የኑሮ
ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ መብቶችን ያጠቃልላል፡፡
እነዚህም፡-
 የኢኮኖሚ መብቶች በዋናነት የአንድ ሀገር ሃብትን የመጠቀም በኢኮኖሚያዊ ውሳኔ
አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የመካፈልና ከሚገኙ ውጤቶችም በእኩል የመጠቀም መብት
ላይ ያተኩራል፡፡
 የማህበራዊ መብቶች የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች ለምሳሌ ትምህርት የማግኘት፣
የጤና አገልግሎት የማግኘት እና በሰፊው የማህበረሰቡ ማህበራዊ ሕይወት ውስጥ
የመሳተፍ መብትን የሚመለከቱ ናቸው፡፡
 የባሕል መብቶች ደግሞ ግለሰቦች በማህበረሰባቸው ባህላዊ ሕይወት ውስጥ
የመሳተፍ እና ባህላቸውንና ያሏቸውን እሴቶች የመንከባከብና የማሳደግ መብትን
የሚመለከቱ ናቸው፡፡
አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች…
 በአጠቃላይ እነዚህ በዋናነት የተጠቀሱት አለም አቀፍ የህግ ማዕቀፎች እና ሌሎች
ያልተጠቀሱ ስምምነቶች በአጠቃላይ ለግጭት አፈታት መደበኛ የመፍቻ ዘዴዎች ሆነው
እናገኛቸዋለን፡፡
ሀገር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ህግ ማዕቀፍ እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ
መንግስት የተቀመጡ የግጭት መፍቻ ስልቶች እና መርሆዎች
 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገመንግስት አምስት መሰረታዊ መርሆዎች ያሉት
ሲሆን እነዚህ መርሆዎች ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና ግጭቶችን
የሚከላከል እና ሲከሰቱም ለመፍታት ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ መርሆዎች
ናቸው፡፡
1. የህዝብ ሉዓላዊነት(አንቀፅ-8)፡-
2. . የሕገመንግስቱ የበላይነት(አንቀፅ-9)
3. ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች(አንቀጽ-10)
4. . የመንግስትና የሃይማኖት መለያየት (አንቀጽ 11)
5. የመንግስት አሰራርና ተጠያቂነት(አንቀጽ-12)
 ከመሰረታዊ መርሆዎች በተጨማሪ ህገ መንግስቱ፡
1. ሁሉን አቀፍ (Holistic) የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች ማስቀመጡ፡፡
(ምእራፍ ሶስት)
2. የውህዳን መብት መደንገጉ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት የተቀመጡ……….
3. ራስን በራስ ማስተዳደር (39)
4. የስልጣን ክፍፍል (47(4)፣ ከምዕራፍ 4-9፣ ምዕራፍ 11)
 በሶስቱ የመንግስት አካላት መካከል
 በፌደራል እና በክልል መንግስታት
 በተለያዩ የመንግስት ስራ አስፈፃሚ አካላት መካከል
5. ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚዊ፣ ፖለቲካዊ እና ባህላዊ ግቦችን ማስቀመጡ
(88-91)
6 ግልፅ የግጭት አፈታት ስልቶችን ማካተቱ (39፣ 47(3)፣ 48)
7. መሰረታዊ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን ኢትዮጵያ
ተቀብላ ማፅደቀ እና በህገ መንግስቱ የተሰጣቸው ቦታ፡፡ (9(4)፣ 13)
8. የህግ የበላይነት (9፣12፣25 እና ሌሎች አንቀፆች)
እነዚህ ከግጭት አፈታት ጋር ቀጥተና ቁርኝት ያላቸው ዋና ዋና ህገ
መንግስታዊ ድንጋጌዎች ናቸው
አመሰግናለሁ!!!

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 

Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 

Presentation1_035451.pptx

  • 1. ገ እና የግጭት ለመብት ጥስት ተጋላጭ ከሆኑ የህ/ክፍሎች አንጻር
  • 2. 1. መግቢያ  በመሠረቱ ግጭት (conflict) ከሰዎች ማህራዊ ህይወት ጋር በእጅጉ የተቆራኘና በሁሉም ልጆች ማህበራዊ እድገት ደረጃ የነበረ እና የሚኖር ገሀድ ነው፡፡  በመሆኑም ግጭቶች ከሰዎች ማህበራዊ አመጣጥ እና ታሪካዊ ዳራ እኩል እድሜ ጠገብ ነባራዊ እውነታ ናቸው፡፡  ግጭት በግለሰቦች ፤በማህበረሰቦች ፤በብሄሮች፣ ብሄረሰቡች እና ህዝቦች፣በፖለቲካ፤ ፓርቲዎች፤ እና ቡድኞች ወዘተ መካከል የሚነሣ ሲሆን አንደኛው ወገን የራሱን አስተሣሠብ ፤አመለካከት ፤አተያይ ፤ፍላጎት ወዘተ ከሌላኛው ተመሣሠይ ሁኔታዎች ጋር በተቃራኒነት ሲያራምድ እና ሌላኛው በተመሣሠይ ሊያራምድ እንደማይችል በሚፈጠር የፍለጎቶች እና አስተሳሰቦች ተቃርኖ የሚፈጠር ክስተት ነው፡፡  በመሆኑም ግጭት በሰው ልጆች መካከል በየትኛውም ደረጃ የሚከሰት ቢሆንም ለግጭት መፈታት የምንከተለው መንገድ እና የምንሰጠው መፍትሄ ግጭትን ገንቢ ሚና እንዲጫወት አለያም አሉታዊ ውጤት እንዲያስከትል ያደርገዋል፡፡
  • 3. መግቢያ……..  ከዚህ መሰረታዊ አስተሳሰብ በመነሳት በዚህ ሰነድ ወስጥ የሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ይዳሰሳሉ፡-  የግጭት ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም  የግጭት መሠረታዊ ባህሪያት  የግጭች አመዳደብና ዓይነቶች  የግጭት መንስኤዎች እና ምልክቶች  የግጭት ምንጮች  የግጭት አፈታት ስልቶች  የግጭት አፊታት ዘዴዎች (Conflict Resolution methods)  ለግጭት አፈታት አበርክቶ ተተላቸው ሃገር አቀፍ እና አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች  ሰብአዊ መብት እና የግጭት ግንኙነት  መብትን መሰረት ያደረገ የግጭት አፈታት እና የሰላም ግንባታ
  • 4. 2. የግጭት ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም  የተለያዩ የማህበራዊ ሳይንስ ጠበብት ለግጭት ተቀራራቢ እነ የተለያየ ዞግ ያላቸው ጽንሰ-ሃሳባዊ ትርጉም ይሰጣሉ፡- 1. ግጭት በሁለት ተቃራኒ ወይም ተፎካከሪ ጎራዎች መካከል የሚፈጠር ግንኙነት ሲሆን አንደኛው የሌላኛውን ፍላጎት እና ግብ ሣይቀበል ሲቀርና በሌላኛው አካል ላይ ፍላጎትና ግቡን ሊጭን ስሞክር የሚፈጠር ሁኔታ ነው፡፡(Bercoritch and Fretter 2004) 2. ግጭት የተለያዩ የግጭት ተዋንያን ተፈላጊ ወደ ሆኑ ማህበራዊ ፤ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ እሴቶችን ማለትም ስልጣን፣ ቦታ፣ ኃይል አና ሀብት የራሳቸው ለማድረግ በሚያደርጉት እሽቅድድም የፍላጎት ተቃርኖ ሳቢያ የሚፈጠር ማህበራዊ ተሪክቦ ነው፡፡(Himes 1980)
  • 5. ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም……. 3. ሌሎች ደግሞ ግጭት በተመሣሠይ ወይም በተፃራሪ አቅጣጫ በቆሙና በጋራ ሊሣኩ በማይችሉ የፍላጎት፣ አመላካከት እና የድርጊት አዝማሚያዎች መካከል የሚደረግ ሰብአዊ ትግል ነው ከላይ የተዘረዘሩትን በተለያዩ ምሁራን የተሰጡ ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉሞች ስናጠቃልላቸው፡-  ግጭት የሰው ልጅ ማህበራዊ መስተጋብር ውጤት በመሆኑ ማህበራዊ ህይዎት እና ግጭት በታሪክ አይነጠጠሉም፡፡  ግጭት በአስተሣብ፤ በአመለካከት፤ በሀብት፤ በኃይል ሚዛን፤ በማንነት ወዘተ ሳብያ ፍለጎት እና መሽታቸው የሚፎከከሩ እና በተቃራኒ ጎራ በቆሙ ግለሰቦች ፤ቡድኖች ተቋሟት ወ.ዘ.ተ መካከል የሚፈጠር ልዩነት የሚያስከተለው ውጤት ነው፡፡  ግጭት በተቃራኒ ጎራ በቆሙ አካላት መካከል አንደኛው በሌላኛው ላይ ፍላጎትና መሻቱን ሊጭን ሲሞክር በመካከላቸው የሚፈጠር የማህበራዊ መስተጋብር (social interaction ) ነው፡፡
  • 6. ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም……. በአጠቃላይ ግጭት ከትንሽ የሀሳብና እና የአተያይ ልዩነት ከሚፈጠር አለመግባባት ጀምሮ እስከ አካላዊ እና ቁሰ-አካለዊ ግብግብ ሊደርስ የሚችል ክስተት ነው፡፡ በመሆኑም የመጀመሪያው ልዩነት በወቅቱ እና በብልሃት ክልተፈታ ወደ አላስፈላጊ አውዳሚ ውጤት ሊያመራ ይችላል፡፡  በተለምዶ ግጭትን ሁሌም ከጥፋት ምንጭነት እና ከአመጻ ጋር ብቻ አቆራኝቶ የመረዳት የተሳሳቱ አዝማሚያዎች በአመዛኙ ይታያሉ፡፡ ሆኖም ግን በአግባቡ ከተያዙ እና ከተፈቱ ግችቶች፡-  የግለሰቦችና የቡድኖችን መብቶች እና ልዩነቶችን ጥያቄ ማቅረቢያ መነሻ እና ማስከበሪያ መሳሪያ ሆነው ያገለግላሉ፡፡  የሀሰቦች እና አመካከቶች ልዩነቶች በውይይት እና በድርድር ተወግደው በመግባባት ላይ የተመወረተ የጋራ የሆነ አዳዲስ አስተሣሠቦችና አመለካከቶች እንዲፈጠሩ ያስችላሉ፡፡
  • 7. ጽንሰ-ሀሣባዊ ትርጉም…….  በግለሰቦች እና በቡድኞች መካከል የነበረው አሮጌው እና የተዛባው ግንኞኙነት ወይም አስተሳሰብ እንዲሻሻል በመድረግ ዘላቂ እና አዲስ ማህበራዊ መስተጋብር እንዲፈጠር መንገድ ይጠርጋል፡፡ በአጠቃላይ ግጭቶች በራሣቸው የበጎም ሆነ የክፋት ውጤት እና መነሻ ናቸው ተብሎ ሊወሰድ እንደማይገባ ብዙ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ ግጭትን የበጎ ወይም የክፋት ምንጭ እንዲሆኑ የሚያደርገው በሁለት ተቃራኒ ወገኖች የተፈጠረውን የፍላጎት፤ የአመለካከት፤የመሻት እና የባለቤትነት ልዩነቶች አንዱ በሌላው ላይ ለመጫን እና እምነትን ለመፍጠር የሚጠቀምባቸው የመንገዶች እና የአፈታት ልዩነቶ ናቸው
  • 8. 3. የግጭት መሠረታዊ ባህሪያት ግጭት አምስት መሰረታዊ ባህሪያት አሉት፡- 1. ግጭት ተለዋዋጭ (dynamic) መሆኑ እና የሰው ልጅ ማህበራዊ ግንኙነት ተፈጥሮዊ ባህሪ መሆኑ፡፡ የሰው ልጅ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ሁኔታዎች በየወቅቱ ተለዋዋጭ መሆናቸውን ተከትሎ ግጭቶች በአይነት እና በይዘት ከሰው ልጅ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት በተጓዳኝ በየወቅቱ የሚለዋወጡ መሆናቸው እና የሰዎች ማህበራዊ ግንኙነት ባለበት ሁሉ የሚፈጠሩ ማህበራዊ ከስተቶች (social phenomena) መሆናቸውን ለማመላከት ነው፡፡
  • 9. መሠረታዊ ባህሪያት…….. 2. የልዩነት ውጤት መሆናቸው (Being about difference ) ግጭቶች በመሠረታዊነት በግለሰቦች፤ በቡድኖች፤ በተቋማት እና በሀገራት መካከል በየደረጃው በሚፈጠሩ የእሴት (values)፤ የግብ፤ የፍላጎት፤ የአመለካከቶች እና የሃሳብ ልዩነቶች ጎራ ለይተው ሲቆሙ የሚፈጠር ሁኔታ ነው፡፡ ይኸውም ከሁለቱ ጎራ አንደኛው የራሱን ፍላጎት፤ ግብ፤ እሴት፤ አመለካከት ወ.ዘ.ተ በሌላኛው አካል ተጎድቷል ወይም ቅቡል አልሆነም ብሎ ሲያምንና በተቃራኒው ጎራ ሲቆም ልዩነት ወደ ግጭት ያመራል፡፡
  • 10. መሠረታዊ ባህሪያት…….. 3. የአደጋ (የስጋት) ወይም የመልካም አጋጣሚ ምንጭ ሊሆኑ መቻላቸው (Danger or opportunity) ግጭት በአግባቡ ካልተያዘ እና ግጭትን /ልዩነትን /ለመፍታት የምንከተለው ስልት /ዘዴ/ ገንቢ ወይም አውዳሚ ውጤት እንዲፈጠር ያደርጋልል፡፡ (እሳት የልማትም የጥፋትም ምንጭ ሊሆን እንደሚችል ሁሉ) ይህም ማለት፡-  ግጭትን ለለውጥ አንደ በጎ አጋጠሚ የምንመለከት ከሆና በአግባቡ እና በሳይንሳዊ እና በሰለጠነ አግባብ ከፈታነው የወደፊት ማህበራዊ ግንኙነቶች መሻሻል እና እድገት ምንጭ ይሆናል፡፡  ከዚህ በተቃራኒው ያለው አመለካከት ወደ ጥፋት ስጋት እና ጥርጠሬ የሚያመዝን አደገኛ እና አውዳሚ ውጤት አለው፡፡
  • 11. መሠረታዊ ባህሪያት…….. 4. ግጭት የውድቀት ወይም የእድገት ማፋጠኛ መሠሪያ መሆኑ (moving up or down escalator) ልክ እንደ አሣንሰር (escalator) ግጭት በባህሪው የእድገት ወይም የውድቀት መሣሪያ ሊሆን ይችላል፡-  በአንድ በኩል ግጭት (escalating) የአዳዲስ ሀሣቦች፤አመለካከቶች እምነቶች እንዲፈጠሩ እንዲሁም ቀጣይነት ያለው ማህበራዊ መስተጋብር (Sustainable Social Itraction) እንዲፈጠር ዋነኛ መሠሪያ ነው፡፡  በሌላ በኩል ግጭት (De-escalating) ልዩነቶች እና ተቃራኒ ጎራዎች በቋሚነት እንዲፈጠሩ በመድረግ እና ቅራኔን በማስፋት ለአካል፤ ለንብረት እና ለማህበራዊ ግንኙነት ውድመት እንዲሁም ለዘላቂ የማህበራዊ ትስስር (ሶሻል ቦንድ) መቋረጥ ይዳርጋል፡፡
  • 12. መሠረታዊ ባህሪያት…….. 5. በባህል የተገደቡ መሆናቸው(Culturally Bound)  ግጭት እና ግጭትን የምንፈታባቸው መንገዶች ከተፈጠሩባቸው የባህል አውድ (Cultural Context) ጋር የተቆራኙ ናቸው፡፡  ማለትም ሁሉም በሰዎች መካከል የሚነሱ ግጭቶች ተመሣሠይ መንስኤ እና አንድ አይነት የመፍቻ ዘዴ አላቸው ብሎ መውሰድ አይቻልም፡፡ ምክንያቱም እንዳንዱ ማህበራዊ እና ባህላዊ ስብስብ የራሱ የሆነ አንፃራዊ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴ አለው፡፡
  • 13. 4. የግጭች አመዳደብና ዓይነቶች ከምንጫቸው እና ከሚያሣትፏቸው ባለድርሻ አካለት መነሻነት ግጭቶች በአምስት ይመደበሉ፡-  ከራስ ግጭት(Intra-Personal) በአንድ ግለሰብ ውስጥ በሚፈጠር የስነልቦና፤ የውሳኔ አሰጣጥ እና አመለካከት ልዩነት እና ግርታ ሲኖር የሚፈጠር ውስጠዊ ግጭት እና እሰጥ-አገባ ነው፡፡  በግለሰቦች መካከል የሚፈጠር(Inter-Personal) በሁለት ወይም ጥቂት አባላት በተሳተፉባቸው ቡድኖች መካከል በአመለካከት፣ በይገባኛል፣ በማንነት ወይም በፍላጎት ልዩነቶች ሳቢያ የሚፈጠሩ ግጭቶች ናቸው፡፡
  • 14. አመዳደብና ዓይነቶች ……..  የቡድን አባላት መካከል (Intra-group) የጋራ ቁርኝት ባለቸው በአንድ ቡድን አባላት (ቤተሰብ፣ ጎሳ፣ የማህበር ወይም ተቋም ውስጥ የሚፈጠር ግጭት ሲሆን በአባላት መካከል በአስተሳሰብ፣ በጥቅም፣ በትርጉም፣ በአተያይ ወ.ዘ.ተ ሳቢ በሚፈጠር ልዩነት የሚከሰቱ ግጭቶችን ያጠቃልላል፡፡ ለምሣሌ በሃይማኖት ተቋማት. በቤተሰብ፤ብፓርቲ አባለት ወ.ዘ.ተ  በቡድኖች መካከል (Inter-group) በሁለት ወይም ከዚያ በላይ ከሆኑ የተለያዩ ቡድኖች መካከል የሚፈጠር ግጭት ነው፡፡ ለምሰሌ በጎሣዎች፤ በብሄሮች በብሄረሰቦች በህዝቦች ወ.ዘ.ተ፣ መካከል የሚፈጠር ግጭት፡፡
  • 15. አመዳደብና ዓይነቶች ……..  የበይነ-መንግሥታት ግጭት(Inter-state /nation conflict) በተለያዩ ፖሊቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ምክንያቶች ሳቢያ በሁለት ዌም ከዚያ በላይ በሆኑ መንግሥታት መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን ያጠቃልላል፡፡
  • 16. 5. የግጭት መንስኤዎች እና ምልክቶች ግጭቶች በተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊ፤ ፓለቲካዊ፤ ባህላዊ እና ርዕዮተ-አለማዊ ዝርዝር ምክንያቶች የሚፈጠሩ ማህበራዊ ክስተቶች (social phenomena) ቢሆኑም አነዚህ ምክንያቶች በአምስት የግጭት መንስኤ ምንጮች (sources of conflicts) ስር ይመደባሉ፡፡ 1. የመረጃ ወይም የመልዕክት (data or information conflict ) ግጭቶች ይህ የግጭት መንስኤ በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የመረጃ እና የአረዳድ ክፍተት ሲኖርና በመረጃው ጠቃሚነት፤ትርጉም እና ፈይዳ ላይ የተለያየ ወይም ተቃራኒ ትርጉም፣ አረዳድ እና አተያይ ሳቢያ ግጭት ሊያስከትል የሚችል መንስኤ ነው፡፡
  • 17. መንስኤዎች እና ምልክቶች……… 2. የግንኙነት ግጭት (Relation conflict ) ይህ አይነት ግጭት የሚከሰተው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የሚፈጠር ግንኙነት በስሜታዊነት፣ በተዛባ አመለካከት፤ በተዛባ አረዳድ እና ጥላቻን በተሞላ ባህሪ ሲኖር እና ግጭትን ሲያስከትል ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ዓይነት ሁኔታ የሚከሰት ግጭት በአመዛኙ አውዳሚ የሆነ ግጭት እንዲደርስ ያደርጋል፡፡ 3. የእሳቤ ወይም የእሴት ግጭት (Ideal or value conflict ) የዚህ አይነት ግጭቶች መነሻቸው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል ያለው የርዕዮተ-ዓለም፣ እሰቤዎችን የመረዳት፣ የመተንተን እና የመገምገም እንዲሁም ባህሪን የመረዳት ልነቶች ናቸው፡፡ በነዚህ መንስዔዎች የሚፈጠሩ ልዩነቶች በአመዛኙ ወደ ግጭት አያመሩም፡፡ ወደ ግጭት ሊያመሩ የሚችሉት አንደኛው አካል በሌላው ላይ የራሱን እሳቤ በሃይል ሊጭን ሲሞክርና የራሱን እንዲያራምድ ሲያስድደው ነው፡፡
  • 18. መንስኤዎች እና ምልክቶች……… 4. መዋቅራዊ ግጭት(structural conflict ) የመዋቅራዊ ግጭት መንስኤው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የስልጣን እና የሀብት ፍትሃዊ ከፍፊል ሣይኖር ሲቀር ነው፡፡ከዚህ በተጫማሪ የተዛባ የሰዎች ግንኙነት፤ ምቹ ያልሆነ አካባቢያዊ /ኢኮኖሚያዊ/ እና መልከ-ምድራዊ ምክንያቶች መዋቅራዊ ግጭት እንዲባበስና ወደልተፈለገ አደገኛ አቅጣጫ እንዲያመራ ያደርጋሉ፡፡ 5. የጥቅም ግጭት(Interest Conflict) በተቃራኒ ጎራ የቆሙ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች በጋራ መደሚሹት ጥቅምና ሀብት ለመድረስ /የራሳቸው ለመድረግ/ በሚያደርጉት እሽቅድምድምና ሽሚያ የሚፈጠር ግጭት ነው፡፡ይህ ግጭት በፍትሀዊነት እና በመተማመን የማይፈታ ከሆነ ወደ አዉዳሚ ግጭት ሊያመራ ይችላል፡፡
  • 19. መንስኤዎች እና ምልክቶች………  በየትኛውም ደረጃ እና ምክንያት የሚፈጠር ግጭት ጭልቅ እና ድብቅ (deeper and hidden) ወደ ሆነ ደረጃ ሊለወጥ የሚችልበት አጋጠሚ ሊኖር እንደሚችል ጠቋሚ (Indicator) ነው፡፡በዚህም መሰረት ግጭት የሚጠቁማቸው ሁለት መሰረታዊ አውነታዎች አሉ፡፡ አነዚህም  ግጭት የተቋማት ወይም የቡድኖች ዓላማ እና ግብ አስመልክቶ የሚፈጠር መሰረታዊ አለመግባበት እንደሚኖር ያመላክታል፡፡ ይህም የሰረ-ነገር (substantive) ግጭት በመባል ይታወቃል፡፡  በሌላ መልኩ ግጭት በግለሰቦች እና ቡድኖች መካከል በአስተሣሠብና ባለመተማመን፤ በጥላቻ፤ በመፈራራት እና ባለመጣጣም ሣቢያ የሚፈጠር ልዩነት ሊኖር እንደሚችል ጠቃሚ ነው፡፡ ይህም ስሜታዊ ወይም ግብታዊ ግጭት (emotional conflict ) በመባል ይታወቃል
  • 20. መንስኤዎች እና ምልክቶች………  በመሆኑም ግጭቶች ሲፈጠሩ አንዲሁም መፍትሄ ለመፈለግና ለመፍታት ግጭቶቹ/ግጭት/ የሰረ-ነገር (substantive) ወይም በግብታዊነት/በስሜታዊነት/ (emotional) የተፈጠሩ መሆናቸውን በመለየት ለመፍትሄው መነሻ እንዲሆን ማድረግ ይገባል፡፡  ለምሳሌ በሰዎች መካከል ፊትሃዊ የሀብት ከፍፍል በሌለበት ሁኔታ አንደንድ ግለሰቦች የጥቅሙ ተጋሪ ሳይሆኑ በጥላቻ አይን እንዲታዩ ይሆናል፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት ግለሰቦ በራሳቸው ያጠፉት ጥፋት ኖሮ ወይም ተመዝኖ ሣይሆን የተጠቃሚው ቡድን አባል ናቸው ተብሎ በስሜታዊነት ስለሚገመት ነው፡፡ ይህም ግብታዊነት (emotional) ለግጭቱ ምክምያት መሆኑን ያመለክታል፡፡
  • 21. የግጭት ምንጮች (Sources) እንደሆኑ ተጠቃለው የሚወሰዱ አምስት መነሻዎች አሉ፡፡ እነሱም  ፓለቲካዊ ምንጭ፡- በርዕዮተ-ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ (ideological and political source) ልዩነት የተመሰረተ የስልጠን የመጨበጥ ትግል እና ግጭትን ያመላክታል፡፡  ሃይማኖታዊ ምንጭ (Religious sources ) በቀኖና እና በዶግማ ልዩነት ሣቢያ የሚፈጠር የበላይነት ሽኩቻ እና ግጭት፡፡  ባህላዊ ምንጭ(Cultural sources) ሁለት ባህላዊ ልማዶች እና አሠራሮች አንዱ በሌላው ላይ የበላይ ለመሆን ወይም ገኖ ለመውጣት በሚደረግ ትግል ሣቢያ የሚመነጩ ግጭቶችን ያካትታል፡፡
  • 22. የግጭት ምንጮች……….  ልዩ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት(Economical previlage) በግለሰቦች ወይም ቡድኖች ከቤተሰቦች፤ መካከል የሚፈጠር ሆኖ ከቡድኑ፣ ከቤተሰቡ ወይም ከሀገር ሃብት በፍትሀዊነት እየተጠቀመ አለመሆኑን አንደኛው ወገን በሚሰማው እና በሚያምንበት ወቅት የሚነሱ ግጭቶች ምንጭ ነው  የተፈጥሮ ሀብት ምንጭ(Natural Resources ) በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል መሬት፤ ውሃ፤ መአድናት ወዘተ ጥቅሞችን አስመልክቶ ለሚነሱ የግጭት አይነቶች መነሻ ምንጭ ነው፡፡
  • 23. 6. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት መብቶች አንጻር Image credit: UN Photo/Stuart Price
  • 24. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..  የግጭት በሰላማዊ መንገድ ካልተፈታ እና በተለይም የሃይል መጠቃቃትን ማለትም ጦርነት እና የሰዎችን መፈናቀል ያስከተለ ከሆነ ሁሉም ሰዎች ላይ ጉዳት ያስከትላል፡፡ ሆኖም ግን ጦርነት እና መፈናቀል ከሁሉም በላይ በሴቶች እና በህጻናት ላለለ የሚያሳርፈው በትር ከወንዶች ጋር ሲነጻጸር እጅግ የበረታ ነው፡፡  ሴቶች እና ህጻናት ለምን የበለጠ ተጋላጭ ጨጨሆናሉ ብለን ስንጠይቅ ስነ-ተፈጥሯዊ እና ምሀበራዊ ምክንያቶችን ማንሳት ይቻላል፡- ሀ. ስነ-ተፈጥሯዊ - እናትነት ማለትም ህጻናትን ማጥባት እና መንከባከብ - ነብሰ-ጡርነት - የወር አበባ - ተጨማሪ የሃይል ሰጪ፣ ገንቢ እና በሽታ ተከላካይ ምግቦች ፍላጎት
  • 25. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት…….. ለ. ማህበራዊ እና ባህላዊ ሴቶች በማህበረሰቡ ፍረጃ ሳቢያ - ቤተሰቡን የማስተዳደር እና የመንከባከብ የቅርብ ሃላፊነት - የማህበረሰብ አገልግሎት የማከናወን - ሌሎች ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን ማከናወን ሃላፊነቶች ይገኙበታል፡፡ በተመሳሳይ ህጻናት ከአዋቂዎች የተለየ እንክነብካቤ የሚሹ ሲሆን በተለይም፡- - ተጨማሪ እና የተሟላ የምግብ እንክብካቤ - የተለየ ስነ-ልቦናዊ እና ስነ-ማህበረሰባዊ ግንባታ እና እነጻ - የወላጆቹን እንክብካቤ የማግኘት - ትመህርቱን በየደረጃው የማግኘት እና ሌሎችንም ተጨማሪ እንክብካቤ የማግኘት ተፈጥሯዊ እና ሰነ-ማህበራዊ ባህሪያት አሏቸው
  • 26. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..  በነዚህ እና በሌሎችያልጠቀስናቸው መሰረታዊ ልዩነቶች ሳቢያ ሴቶች እና ህጻናት ሃይልን ባስከተለ ግጭት ማለትም ጦርነት እና መፈናቀል ሲከሰት ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች የበለጠ ለመብት ጥሰት ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡  እነዚህም ፡- - በጦርነት ውስት እና በመፈናቀል የሴቶች መደፈር እና ጾታዊ ጥቃት እንደ ጦርነት እስትራቴጂ መቆጠሩ›. - ያለዕድሜ እና ያለፍቀደው ጋበቻ - ለአደገኛ ተላላፊ በሽታዎች (HIV) መጋለጥ እና የምግብ እጥረት - ለሰተኛ አዳሪነት እና ለወሲብ ንግድ በግዳጅ መመልመል - ከስነተዋልዶ ጤና እንክብካቤ መታጣት - በትዳር አጋርን በሞት ማጣት እና የቤተሰብ ሃላፊነትን ልብቻ መጋፈጥ - ለቤተሰብ ቀለብ ለማዘጋጀት በሚደረግ ጥረት ለአደገኛ ሁኔታ መጋለጥ - የትምህርት እና የጤና አገልግሎት እጦት -
  • 27. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት…….. - በሃይል ለውትድርና አገልግሎት መመልመል - ለርሃብ እና ለመቀጨጭ (Malnutrition) መጋለጥ - በሞራል እና በማህበራዊ እሴቶች ተገንብቶ ያለማደግ - ወላጅ አልባነት - ለጎልበት ብዝበዛ እና ለህገወጥ ጠሰዎች ዝውውር መጋለጥ - ለግብረ ሰዶማዊ ጥቃት መጋለጥ በመሆኑም ግጭት በሚያስከትለው አደገና ውጤት ሳቢያ ባላቸው ተፈጥሯዊ እና ማህበራዊ ይዞታ ሴቶች እና ህጣናት ለመብተ ጥሰት ከወንዶች እና ከአዋቂዎች በተለየ ተጋላች ናቸው፡፡ በዚህም ምክንነነት እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚከተሉት ሰብአዊ መብቶቻቸው የበለጠ ለጥሰት ይጋለጣሉ፡- እነዚህም
  • 28. ግጭት ከሴቶች እና ከህጻናት……..  በህይወት የመኖር መብት  የአካል ደህንነት መብት  ከኢ-ሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት  ከጥቃት፣ ከቶርች እና ኢሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት  ከህገወጥ መታሰር እና መመርመር የመጠበቅ መብት  ከመደፈር እና ከጾታዊ ጥቃት የመጠበቅ መብት  የጤና የማህበራዊ አገልግሎት እና ትምህርት የማግኘት መብት  ጉልበት ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ መብት  ወላጆችን የማወቅ እና የእነሱን እንክብካቤ የማግኘት መብት እናቀ ሌሎች መብቶቻቸው ለጥሰት በበለጠ ለጥሰት ይጋለታሉ፡፡
  • 29. የውይይት ጥያቄ ከተሳታፊዎች መካከል  በአካባቢያቸው በየትኛውም ደረጃ ሰለተፈታ ግጭት እና ሰለአፈታት ስልቱ/ዘዴው ለተሳታፊዎች ይተርካሉ  ግጭቶች ካልተፈቱ እና ወዳልተፈለገ ውጤት ካመሩ የሚስከትሉትን ጉዳቶች እና ጥፋቶች ከካጋጠማቸው ተሞክሮ በመነሳት በዝርዝር እንዲያስረዱ ይደረጋል
  • 30. 6. የግጭት አፈታት ስልቶች  ግጭቶች በጊዜ እና በአግባቡ እየተፈቱ ካልሄዱ በስተቀር ወደ ማይፈለግ አደገኛ ውጤት ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡ ይህን ሃቅ ለመረዳት በሀገር እና በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱና በሰላም የተፈቱ አልያም ጦርነቶችን ያስከተሉ ግጭቶችን ማስታወስ ይበቃል፡፡  በመሆኑም በየደረጃ የሚከሰቱ ግጭቶችን ካላስፈላጊና አደገኛ ውጤቶች ለመታደግ በየደረጃው የተቀመሩ የግጭት አፈታት ስልቶችን እና ዘዴዎችን መጠቀም ያስፈልጋል፡፡  እነዚህን እና ሌሎችን የግችት አፈታት ስልቶች ስንጠቀም ሴቶች የችግሩ ከፍተኛ ተጋላጭ እንደመሆናቸው የግጭት አፈታቱ አካል ማድረቅ ለመፍትሄው ዘላቂነት ከፍተኛ ፋፈፈዳ አለው፡፡
  • 31. አፈታት ስልቶች……… በመሰረታዊነት ሁለት የግጭት አፈታት ስልቶች ያሉ ሰሆን እነሱም  በይነ-ባህላዊ የግጭት አፈታት ስልት(Inter- cultural conflict management) አለም አቀፋዊ የግጭት አፈታት ስልት(International conflict management) ናቸው፡-
  • 32. አፈታት ስልቶች……… 1. በይነ-ባህል የግጭት አፊታት ስልት (inter cultural conflict management) የተለያዩ አካባቢያዊ እና ሃገር-በቀል አማራጮችን በመጠቀም ግጭትን የመፍታት ዘዴ ሲሆን እነሱም  የጋራ ነባር ባህላዊ እሴቶችን በመጠቀም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍታት ይህም የሁለትዩሽ ድርድር (bilateral negotiation )ይባላል፡፡  ህጋዊ መንገድን የተከተለ (legal) የግጭት አፈታት መንገድ ሲሆን በሀገራዊ አህጉራዊ እና አለምአቀፍ ድንጋጌዎች ላይ በመመርኮዝ ችግሩን ለፍ/ቤት በማቅረብ መፍታትን ያጠቃልለል፡፡ይኸውም አማራጭ የመጀመሪያ /ባህላዊው/ ስልት ግጭቱን መፍታት ካልቻለ ነው፡፡  ፓለቲካዊ የግጭት አፈታት ስልት (political conflict management) የመጨረሻው አማራጭ ሲሆን በሀገራዊ፤ በአህገራዊ እና አለም-አቀፍዊ ተቋማት /መንግስት፤አፍሪካ ህብረት ወይም ተመድ/ጣልቃ ገብነት የሚከናዉንና ፓለቲዊ መፍትሄ የሚሰጥበት ስልት ነው፡፡የእነዚህም ዉጤት ተቀባይነት የሚያገኘው በሀገሪቱ መንግስት ሁንታ እንጅ በፍርድ ሂደት አይደለም፡፡
  • 33. አፈታት ስልቶች……… 2. አለምአቀፍ የግጭት አፈታት ስልት (International conflict management) በተለይም በሀገራት መካከል የሚነሱ የጥቅም፤ የባለቤትት እና የሉአላዊነት ጥያቄዎችና ልዩነቶችን ለመፊታት የሚረዳ ስልት ሲሆን ይህንንም ለማስፈፀም ዓለም አቀፍ ተቋማት ማለትም የተ.መ.ድ እና ተቋማቱ፣ አህጉር አቀፍ ተቋማት ማለትም የአፍሪካ ህብረትና ተቋማቱ እና ሌሎች ተመሣሠይ ተልዕኮ ያለቸው ተቋማት በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች አማካኝነት ግጭቶቹን መርምረው የሚፈቱበት አግባብ ነው፡፡
  • 34. 7. የግጭት አፈታት ዘዴዎች (Conflict Resolution methods) በየትኛውም የግጭት አፈታት ዘዴ እንደ ሁኔታዎች ክብደትና ቅለት እንዲሁም የግጭቱ ተሣታፊዎች ሁኔታ በጥቅም ላይ ልናውላቸውና ግጭቶች ወደ አላስፈላጊ ጉዳት እና ውድመት እንዳይመሩ ለማድረግ የምንጠቀምባቸው አምስት የግጭት አፈታት ዘዴዎች አሉ፡፡ እነዚህም 1. በመግባባት/በመተባበር/ ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (Cooperative problem solving )  ይህ ዘዴ ሁለት የተጋጩ ግለሰቦች ወይም ቡድኞች የሶስተኛ ወገን ጠልቃ ገብነት ሣያስፈልግ መደበኛ ወይም ኢ-መደበኛ ውይይት በትብብር መንፈስ በመድረግ  ልዩታቸውንና ለግጭት መንስኤዎችን በመለየት  በጋራ ጥቅምቻቸውን፤ ፍለጎታቸው እና ይገባኛል በሚሏቸው ጉዳዎች ላይ በመግባባት እና በጋራና በግል ጥቅሞቻቸው ላይ በመደራደር  በሌሎች ጉዳዎች አብሮ ለመስራት በመስማማት ወደ ቀድሞ ግንኙነታቸው ወይም ወደ
  • 35. አፈታት ዘዴዎች……. 2. በድርድር/በስምምነት ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (Negotiation) ይህ የድርድር ዘዴ ተደራዳሪ አካላት በተወዳደሪነት ሂደት /competitive process/ አልያም በትብብር ጥረት /cooperative effort/ የሚከናወን የግጭት ማስወገድ ዘዴ ነው፡፡ በመሆኑም የድርድር ዘዴ በሁለት መንገዶች ይከናወናል፡-  ሀ. በነባር አቋም ላይ መደራደር (positional negotiation)  ተደራዳሪ አካላት ግጭቱን ለመፍታት ይረዳል ያሉትን ከየራሣቸው ነባር አቋም የሚተዋቸውንና የሚያስቀጥሏውን ነጥቦች ያቀርባሉ፡፡ ለምሣሌ እኔ ይህን እተዋለሁ አንተ ይህንን ተው ወይም እኔ ይህ እንዲሆን እፈልጋለሁ ወ.ዘ.ተ አንተም ተው አንቺም ተይ!!  በዚህ ድርድር አማከይነት መስማማት ላይ ለመድረስ ሁለቱ ተደራዳሪ አካላት ጥቅም እና ፍለጎታችን ተካክሷል ብለው ሲያምኑ ብቻ ነው፡፡
  • 36. አፈታት ዘዴዎች……. ለ.ጥቅምን/ፍላጎትን/ ያማከለ ድርድር (interest based negotiation)  ይህ ዘዴ በሁለት የግጭት ተካፋይ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ስላምን መፍጠር እና ሰለማዊ ግንኙነትን ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ሲታመንበት የምንጠቀመው ዘዴ ነው፡፡ በዚህ ሂደት  ሁለቱ አካላት ያጋጠሟቸውን ችግሮች እና መሟላት ያለባቸውን ፍላጎቶች በመዘርዘር በጠረዼዛ ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ፡፡  ከፉክክርና ከማሸንፍ አባዜ በመላቀቅ ተደራደርዎች ለችግሮቻቸው መፍትሄ ወደሆኑ ቁልፍ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ልዩነቶቻቸውን በመፍታት ወደ እርቅ ይመጣሉ፡፡
  • 37. አፈታት ዘዴዎች……. 3 በሽምግልና ግጭት የማሰወገድ ዘዴ  የግጭቱ አካል ባልሆነ ሦስተኛ ወገን/የግለሰብ፤ቡድን፤ተቋም /ጠልቃ ገብነት/አደራዳሪነት/ የሚከናወን ግጭት አፈታት ዘዴ ነው፡፡  የሽምግልና ሂደት ከሀገር - ሀገር ወይም ከባህል-ባህል አንፃር በአፈፃፀሙ፤በቅርፁ እና በመሠረታዊ እሣቤው (underlying philosophy) ይለያያል፡፡  ሆኖም ግን ሁሉንም የሽምልግና ሂደቶች የሚያመሣስሏችው ባህሪያት አሉ፡፡ እነዚህም  ሽምጋዮች ገለልተኞች፤ ለየትኛውም አካል የማይወግኑ እና የውሳኔ ሰጭነት ስልጣን የሌላቸው መሆኑ  ሽምጋዮች የሽምግልናዉ ሂደት የሚከናወንበትን አካሄድ መወሰናቸው  ሽምጋዩች ታዋቂ፤ ተፅዕኖ ፊጣሪ እና ታማኝ ስብዕና እንዳላቸው በሁለቱም ተገላጋይ አካላት የተመሰከረላቸው መሆኑ
  • 38. አፈታት ዘዴዎች……. 4.በማመቻቸት ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (Facilitation)  በማመቻቸት ግችትን የመፍታት ዘዴ እንደ ሽምግልና በሦስተኛ ወገን ድጋፍ የሚፈጸም የግጭት ማስወገጃ ዘዴ ሲሆን የአመቻቹ (Facilitator) ሚና ግን ከሽማግሌዎች ሚና የተለየ ነው፡፡ ይህም አመቻች አካሉ፡-  ሁለቱ ግጭት ተሳታፊ አካላት ወደ ውይይት እንዲቀርቡ የአገናኝነት/የማቀራረብ ሚና ይጫወታል፡፡  ሁለቱ አካላት የመደራደር እና ችግሮችን የመፍታት አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እገዛ ደርጋል/ያመቻቻል፡፡  አመቻቹ ከሶስተኛ ወገን ወይም በሁለቱም አካላት ስምምነት ከአንደኛው ወገን ሊሆን ይችላል፡፡  አመቻቹ ውሳኔ የመስጠት እና የድርድሩ አካል የመሆን ሚና የለውም፡፡
  • 39. አፈታት ዘዴዎች……. 5.በመዳኝነት ግጭትን ማስወገድ ዘዴ (ARBITRATION)  ይህም በሶስተኛ ወገን ጣልቃ-ገብነት የሚከናወን ሲሆን በሁለቱ ግጭቱ አካላት ምርጫ እና ስምምነት የሚየም ሆኖ በግጭቱ ውጤት እና በስምምነቱ ላይ ውሳኔ የማስተላለፍ (Decision-Making) ስልጣን የተሰጠው ወይም ያለው አካል ነው፡፡  በቅድሚያ ሁለቱ አካላት በሚደርሱበት ስምምነት ላይ ተመርኩዞ የዳኝነት አካሉ (Arbitirator) የሚወስነው ውሳኔ አስገዳጅ (Binding) ወይም ግዴታን የማይጥል (Non- Binding) ሊሆን ችላል፡፡  በስምምነቱ መሰረት የዳኝነት አካሉ ውሳኔ ግዴታን የማይጥል ከሆነ ሚናው የግጭት አካላቱ (ተደራዳሪዎች) በተለይ ለድርድር (ለሙግት) በማያቀርቧቸው ነጥቦች (Deadlocked Issues) ላይ እንዲደራደሩ እና ከስምምነት እንዲደርሱ የማገዝ እና የማመቻቸት ሚና ይሆናል፡፡
  • 40. ማጠቃያ  ግጭት ከሰው ልጅ ተፈጥሮ የሚመነጭ ማህበራዊ ክስተት መሆኑን መረዳት ተገቢ መሆኑን እና የሰው ልጅ በታሪኩ በየደረጃው ግጭቶችን ሲያስተናግድ እንደነበር መረዳት አሰፈላጊ መሆኑ፡፡  ግጭቶች በብልሃት እና በዘዴ አግባብ ከተፈቱ ለዕድገት፣ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ ለፍትህ መስፈን፣ ለእኩል ተጠቃሚነት እና ለማህበራዊ ትስስር መጠናከር መንገድ ጠራጊ መሆናቸውን መረዳት፡፡  በአጠቃላይ በየትኛውም ደረጃ የተከሰተ ግጭት እንዲሁም በየትኛውም የግጭት መፍቻ ስልት የተቃኘ ድርድር እና የሚደረስበት ስምምነት ግጭቶች ከሚያስከትሉት የአካል፣ የንብረት እና የህይወት ጉዳቶች እና ውድመቶች የግጭት አካላትን ብሎም በስራቸው የሚገኙ የቡድን አባላትን መታደግ ይቻላል፡፡
  • 41. አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች  የአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሕጎች ዋነኛ ምንጮች በአገራት መካከል የሚደረጉ ስምምነቶች ሲሆኑ እነዚህ ስምምነቶች ስምምነቶቹን ፈርመው ባፀደቁ አገራት ዘንድ አስገዳጅ ይሆናሉ፡፡  መሰረታዊ የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብት ስምምነቶች እና ከግጭት፣ ከግጭት አፈታትና ሰላም ግንባታ ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች አሉ፡፡ እነዚህም፡-
  • 42. አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች……. 1. ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ በዚህ መግለጫ ውስጥ ከተካተቱት ሰብአዊ መብቶች መካከል፡  የሕይወት፣ የአካል ደህንነትና የነጻነት መብት፤  ከባርነት፣ ከግዴታና አገልጋይነት የመጠበቅ መብት፤  ከማሰቃየትና ከኢ-ሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት፤  በዘፈቀደ ከመያዝና ከመታሰር የመጠበቅ መብት፤  የመሰብሰብ መብት፤  የመምረጥና የመመረጥ መብት፤  የመስራት መብት፤  የመማር መብት፤  የጤና አገልግሎት የማግኘት መብት፤  ዜግነት የማግኘት መብት፤  የንብረት ባለቤትነት መብት ይገኙበታል፡
  • 43. አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች… 2. የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ዓለምአቀፍ የቃልኪዳን ስምምነት የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ከሰው ልጅ ሰብአዊ ፍጡርነትና ይህንኑ ሰብአዊ ባሕርያቱን ለመግለጽ ካለው ዝንባሌ የሚመነጩ መብቶች ናቸው፡፡ በዓለምአቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ስምምነት ውስጥ ከተካተቱት መብቶች መካከል፤  በሕይወት የመኖር መብት፤  የነጻነት መብት፤  የአካል ደህንነት መብት፤  የእኩልነት መብት፤  ፍትሕ የማግኘት መብት፤  የተያዙ፣ የተከሰሱና የተፈረደባቸው ሰዎች መብቶች፤  የአመለካከትና የእምነት ነጻነት መብቶች፤  የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና የመደራጀት መብቶች፤ ወዘተ
  • 44. አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች… 3. የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የባህላዊ መብቶች ዓለም አቀፍ የቃልኪዳን ስምምነት ይህ ስምምነት የሀገር ሃብትና ማህበራዊ አገልግሎቶችን የመጠቀም ወይም የማግኘት፣ በውሳኔ አሰጣጥ የመሳተፍና ባህላዊ ሕይወትን በመምራት የተሻለ ማህበራዊ የኑሮ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ መብቶችን ያጠቃልላል፡፡ እነዚህም፡-  የኢኮኖሚ መብቶች በዋናነት የአንድ ሀገር ሃብትን የመጠቀም በኢኮኖሚያዊ ውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የመካፈልና ከሚገኙ ውጤቶችም በእኩል የመጠቀም መብት ላይ ያተኩራል፡፡  የማህበራዊ መብቶች የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች ለምሳሌ ትምህርት የማግኘት፣ የጤና አገልግሎት የማግኘት እና በሰፊው የማህበረሰቡ ማህበራዊ ሕይወት ውስጥ የመሳተፍ መብትን የሚመለከቱ ናቸው፡፡  የባሕል መብቶች ደግሞ ግለሰቦች በማህበረሰባቸው ባህላዊ ሕይወት ውስጥ የመሳተፍ እና ባህላቸውንና ያሏቸውን እሴቶች የመንከባከብና የማሳደግ መብትን የሚመለከቱ ናቸው፡፡
  • 45. አለም ዓቀፍ የህግ ማዕቀፎች…  በአጠቃላይ እነዚህ በዋናነት የተጠቀሱት አለም አቀፍ የህግ ማዕቀፎች እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ስምምነቶች በአጠቃላይ ለግጭት አፈታት መደበኛ የመፍቻ ዘዴዎች ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡
  • 46. ሀገር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ህግ ማዕቀፍ እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት የተቀመጡ የግጭት መፍቻ ስልቶች እና መርሆዎች  የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገመንግስት አምስት መሰረታዊ መርሆዎች ያሉት ሲሆን እነዚህ መርሆዎች ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና ግጭቶችን የሚከላከል እና ሲከሰቱም ለመፍታት ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ መርሆዎች ናቸው፡፡ 1. የህዝብ ሉዓላዊነት(አንቀፅ-8)፡- 2. . የሕገመንግስቱ የበላይነት(አንቀፅ-9) 3. ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች(አንቀጽ-10) 4. . የመንግስትና የሃይማኖት መለያየት (አንቀጽ 11) 5. የመንግስት አሰራርና ተጠያቂነት(አንቀጽ-12)  ከመሰረታዊ መርሆዎች በተጨማሪ ህገ መንግስቱ፡ 1. ሁሉን አቀፍ (Holistic) የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች ማስቀመጡ፡፡ (ምእራፍ ሶስት) 2. የውህዳን መብት መደንገጉ
  • 47. በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት የተቀመጡ………. 3. ራስን በራስ ማስተዳደር (39) 4. የስልጣን ክፍፍል (47(4)፣ ከምዕራፍ 4-9፣ ምዕራፍ 11)  በሶስቱ የመንግስት አካላት መካከል  በፌደራል እና በክልል መንግስታት  በተለያዩ የመንግስት ስራ አስፈፃሚ አካላት መካከል 5. ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚዊ፣ ፖለቲካዊ እና ባህላዊ ግቦችን ማስቀመጡ (88-91) 6 ግልፅ የግጭት አፈታት ስልቶችን ማካተቱ (39፣ 47(3)፣ 48) 7. መሰረታዊ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን ኢትዮጵያ ተቀብላ ማፅደቀ እና በህገ መንግስቱ የተሰጣቸው ቦታ፡፡ (9(4)፣ 13) 8. የህግ የበላይነት (9፣12፣25 እና ሌሎች አንቀፆች) እነዚህ ከግጭት አፈታት ጋር ቀጥተና ቁርኝት ያላቸው ዋና ዋና ህገ መንግስታዊ ድንጋጌዎች ናቸው