SlideShare a Scribd company logo
የ አመራር / Leader ship / ብቃት ወሳኝ መሆኑን የ ሚያመሊክት ጽሁፍ
በብርሃኑ ታዯሰ ታየ
አመራር በሁለም ድርጅቶች ወይም ተቋማት ዓብይ ሚና ያሇው በመሆኑ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ነ ው፡ ፡ የ ዕድገ ት
እንቅስቃሴዎች የ ህዝብ አስተዲዯር መዋቅር በመንግሥት መሥሪያቤቶች፣ መንግሥታዊ ባሌሆኑ ድርጅቶች ፣ በግሌ
ኢንተርýራይዞች ፣ በሕብረተሰብ ተቋማት ወዘተ ውጤታማና ቀጣይነ ት እንዱኖራቸው አመራር ጠቀሜታ አሇው፡ ፡ በአገ ር
አቀፍ በክሌሌ ፣ በወረዲና የ ሚገ ኙ የ ህዝብ አመራር ባሇሙያዎች ብቃት በሁለም ዯረጃዎች አስፈሊጊ ነ ው፡ ፡
ተግባርና ኃሊፊነ ቱን ተገ ንዝቦ ፣ ፖሉሲዎችን ፣ ስትራቴጂዎችንና ዕቅድን ሇመተግበር ሃብትና በብቃት መጠቀም
ማስቻሌ ነ ው፡ ፡
ቀድሞ ስሇ አመራር የ ነ በሩ አመሇካከቶች / Classical Thoughts / ሇአንድ ድርጅት ሥራ መሳካት
ቁሌፍ ግብአት የ ሚባለት ሇምሳላ መሬት ፣ ካፒታሌ ፣ ጉሌበት ወዘተ መኖር ነ ው በማሇት እምነ ታቸውን ያራምደ ነ በር
፡ ፡ በመቀጠሌ Contemporary ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከብዙ ሌምድ በኃሊ ከውሳጣዊና ውጫዊ ሁኔ ታዎች በተጨማሪ
ሇአንድ የ ህዝብ ገ ዥ የ ግሌ ድርጅት መሪ እንቅስቃሴ መሳካት ወይም መውዯቅ የ አመራር ብቃት ትሌቁን ድርሻ
ይይዛሌ፡ ፡
ሇምሳላ፡ - በአሇማችንሊይ በተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ ጉሌበት ፣ ካፒታሌ ጥገ ኛ ሳይሆኑ የ ባሇፀጉትን
ሶስት አገ ሮች መጥቀስ ይቻሊሌ፣
ጃፓን በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ጋር ስትነ ፃ ፀር በተቀራረቡ ስትሆን የ አገ ሪቷ አቀማመጥ 80% ተራራማ
ነ ው፡ ፡ በዚህም ሇእርሻና ሇእንስሳት ርባታ የ ማትመችና የ ተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ማዕድንም የ ላሊት ነ ች፡ ፡
ነ ገ ር ግን እስከ ቅርብ አመታት በተፈጥሮ አዯጋ ከመመታቷ በፊት የ ዓሊማችን ሁሇተኛ ቁንጮ የ ኢኮኖሚ መሪ
የ ነ በረች አሁንም በኢኮኖሚ ቀዯምት ከሚባለት አገ ሮች ተርታ ያሇች ነ ች፡ ፡ በአገ ሪቷ ብቻ ምርታቸውን
በማቅረብ ያሌተወሰኑት ግዙፍ ድርጅቶች በአገ ራቸው የ ተፈጥሮ ሃብት ምርታቸውን ሇማሳዯግ ሳይወሰኑ መጠነ
ሰፊ የ ሆነ ጥሬ እቃዎችን በማስገ ባትና / Importing raw materials / በአገ ራቸው የ ተመረቱ
ያሇቀሊቸው ጥራት ያሊቸውን በርካታ ምርቶች በመሊው ዓሇም በመሸጥ / Exporting manufactured
products / እስከ አሁን ድረስ ሇአሇማችን ከፍተኛ ድርሻ አሊቸው፣
ሁሇተኛው ሲውዘርሊንድ ስትሆን በዓሊማችን ሊይ የ ቆዲ ስፋቷ አነ ስተኛ ነ ው ፡ ፡ ሇዓሇም የ ሚበቃ የ ተትረፈረፈ
የ ግብርና ምርትም ይሁን ሇእንስሳት ርባታ በቂ የ ሆነ መሬት የ ላሊት በመሆኗ የ ካካዋ ምርት የ ላሊት ፣ በቸኮላት
ምርት የ አሇማችን ቁንጮ በብዛትና በጥራት አምርቶ ሇዓሇም በማቅረብ ተጠቃሽነ ት ሀገ ሪቱ በዓሇማችን የ ቆዲ ስፋት
አነ ስተኛ ከሚባለት አገ ራት የ ምትመዯብ ስትሆን ይህም ጥራት ያሇው የ ወተት ምርት ሇዓሇም በብዛት ሌታቀርብ
የ ሚያስችሊት አይዯሇችም ይህንን ችግር ሇመቅረፍ የ ቻሊቸው ምርቶችን ከውጭ በማስገ ባት ቸኮላት ሇማምረት የ ሚሆኑ
የ ወተት ተወጽኦችን ከውጭ በማስገ ባት ሇምርቾ ጥራት ሆኗሌ ፡ ፡ ይህች የ ዓሇማችን ትንሽ አገ ር የ ህዝቦቿ የ አኗኗር
ዘይቤ ሲታይ ያሇስጋት የ ሚኖሩ የ ዓሊማችን ተምሳላት አገ ር ስትሆን በጸጥታ ፣ በስራ የ ዓሇማችን ጠንካራና ሰሊማዊ
ኑሮ በመኖር ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖሇቲካዊ መሥተጋብር የ ሠፈነ በት ታሊቅ ሀገ ር ነ ች፣
ስሇካናዲ ማብራሪያ አያስፈሌገ ውም ምክንያቱም በርካታ ስዯተኞችን ተቀብሊ እንዯ አገ ሯ በመኖር ከላልች
አገ ሮች አብሊጫውን ስሇምትይዝ ነ ው፣ እዯ አገ ር ከተመሰረተችም ከ100 አመት ብዙም የ ማይበሌጣት ናት፣
ሀገ ራችንም እስከምናውቀው ድረስ በከብት ርባታ ከአፍሪካ አንዯኛ ከአሇም 10ኛ መሆኖ ይታወቃሌ፣
1. እስከ መቼ ነ ው ጥሬ ዕቃ / ቆዲ ሸጠን / ምርቶችን የ ምንቀበሇው?
2. ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የ ቆዲ ምርታችንን በጥራት / Process / ተዯርገ ው በምርት ከተመረቱ በኃሊ
ሇዓሇም በማቅረብ የ ምንታወቅበት ?
3. እስከመቼ ነ ው በዘይት መሌክ ሇምግብነ ት የ ሚውሇው ጥራት ያሇው / Organic / የ ኑግ ምርት
የ ሰሉጥ ምርታችንን በጥሬ ዕቃ ነ ት ወዯ ውጭ ተሽጠው በላሊ መሌኩ የ ሚረጋና ሇጤና ጥሩ ያሌሆነ ዘይት
የ ምናስገ ባው?
በሁሇተኛው ማሇትም Contemporary ተብል የ ተገ ሇፀው ብሌሆችና አመሇካከታቸው የ ተዋጣሊቸው መሪዎች የ ተሻሇ
ስራ መስራት እንዯሚችለ የ ሚያመሊክት ሲሆን የ አመራር ብቃት መኖሩ መንግሥታዊም ሆነ መንግስታዊ ሊሌሆኑ ድርጅቶች
ወሳኝ ሚና ይጫወታለ፡ ፡ በመጀመሪያ የ ተጠቀሰው / Classical thoughts / ሇአንድ ድርጅት ስኬት ዋና
ናቸው የ ሚባለት የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ መሬት ፣ የ ሰው ጉሌበት እና ካፒታሌ ምንም ጠቀሜታ ያሊስገ ኝባቸው ሃገ ራት
ሇምሳላ ብንጠቅስ
1. ከ አፍሪካ ሉቢያና
2. ዯቡብ ሱዲን
3. ከኤሽያ ሶርያን መጥቀስ ይቻሊሌ፡ ፡ በተራ ቁጥር አንድና ሶስት ሊይ የ ሚታየ ው የ መሪዎች ኢዱሞክራሲያዊነ ት
ስሌጣንን የ ሙጥኝ ማሇት ሇህዝባቸው የ ማይወግኑ ኃሊፊነ ትን አሳሌፎ ያሇ መስጠት ኃይሌ በመጠቀም ስሌጣንን
የ ሙጥኝ ማሇት ሲሆን በሁሇተኛ ሊይ የ ተጠቀሰችው ሱዲን የ ተፈጥሮ ሃብት የ ግጭት መንስኤ መሆን መከባበር
ማጣት ህዝባቸውን ሇጦርነ ት ሇስዯትና ሇሞት መንስኤ ናቸው፣ መገ ነ ጣጠሌ ውጤቱ የ ከፋየ ሆነ ባት ሀገ ርናት
ከሊይ በተዘረዘሩት በሁሇት ጓራ ያዯጉ አገ ሮችና ያሊዯጉ አገ ራት ሌዩነ ታቸው በዋናነ ት በሰሇጠነ ው / በተማረው /
የ ሰው ኃይሊቸው ሊይ ያሊቸው ሌዩነ ት ምንድን ነ ው?
ያዯጉት አገ ራት ካሊዯጉት ተምረዋሌ የ ሚባለት ሲወዲዯሩ ሌዩነ ታቸው ብዙ የ ተጋነ ነ አይዯሇም ተመሳሳይነ ት አሇው፣
ሌዩነ ታቸው ከዚህ ቀጥል የ ሚቀርቡትን የ መተግበርና ያሇመተግበር ሊይ ያሊቸው ሌዩነ ት ነ ው፡ ፡ እነ ሱም ፡ -
1. ስነ ምግባር / የ ግብረ - ገ ብነ ት ህጎ ች / መሰረታዊ መመሪያቸው ማድረጋቸው፣
2. ሃቀኝነ ትና የ አንድነ ት መርህ ማክበራቸው፣
3. ከፍተኛ ኃሊፊነ ትን መሸከም መቻለ፣
4. ህግ እና መመሪያዎችን ማክበርና ማስከበር፣
5. የ ዜጋቸውን መብት ማክበርና ማስከበር፣
6. የ ስራ አፍቃሪነ ታቸው፣
7. ሃብትን መቆጠብ ፣ በአግባቡ መጠቀምና የ መዋሇንዋይ ፍሰትን መጠበቅ፣
8. ስራን በአግባቡ ሇመተግበር የ ሚጥር ካሌሰራም እራስን ሇመቀየ ር ፍቃዯኛ የ ሆነ መሆን፣
9. ሁላ ሇስራው ትኩረት የ ሚሰጥ ሇዚህም ያሇው ባህሪ ተቀያያሪ ያሌሆነ የ ስራ ሰአትን የ ማክበር
/punctuality/ ሇሰአት ትሌቅ ክብር የ ሚሰጥ፣
ሇማጠቃሇሌ ያክሌ ከሊይ የ ተዘረዘሩት በአዯጉ አገ ራትና በባሇፀጉት አገ ራት የ መተግበርና ያሇመተግበር ያሇ ሌዩነ ት
በመሆኑም በሊዯጉ አገ ራት ጥቂቶቹ ብቻ የ ሚያከብሩ ሲሆን በአዯጉ አገ ራት ግን ብዙዎቹ ኃሊፊነ ትን የ ተሸከሙት
የ ሚተገ ብሩት ስሇሆነ ነ ው መበሊሇጡ የ ተፈጠረው፣
መፍትሔዎች
የ ጥሩ መሪ ባሕሪያትን መሊበስ ነ ው / Qualities of
effective leadership/
በስፋትና በርቀት የ ሚያስብ / Strategic Thinker / ድርጅቱ ሇወዯፊቱ የ ተሳካ እንዱሆን
የ ሚጥር፣
ራሱ ሇላልች የ ስራ ባሌዯረቦቹ ምሳላ መሆን የ ሚችሌ / Role model / ፣
ውሳኔ ሰጭ / Decision – Maker / ፈጣንና የ በሰሇ ውሳኔ የ ሚሰጥ፣
ከራሱ ጥቅም ማሥከበር በፊት ፣ የ ብዙሀኑን ጥቅም ማሥከበር እንዱያድጉ የ ሚያግዝ፣ / creating
synergistic effect/ ፣
ሸምጋይ/ mediators/ ግጭቶች በጊዜዉ እንድፈቱ የ ሚያግዝ፣
በስምምነ ት የ ጋራ ዉሳኔ የ ሚፈር /consensus seeker /builder/ በጋራ መስራትን
ግምትየ ሚሰጥ፣
ራሱን በጥሞና የ ሚፈትሽ /self evaluator/
የ ቡድን ስሚትን የ ሚፈጥር /team spirit creator and promoter/ ሇአንድ ተግባር ሰዎችን
በአድነ ት እዱሰባሰብ የ ሚያዯርግ ፣
ሚዛናዊ የ ሆነ /fair and balanced/ ሁለንም ሰው በኩሌ የ ሚያይና ዲኝነ ት የ ሚሰጥ፣
ሃሳብን በቀሊለና በግሌåማስተሊሇፍ የ ሚችሌ / good communicator/፣
በማሳመንና ተምሳላ ትበመሆን የ ሚመራ / lead through influence and example
setting/ /በሚሰጥ ሀሳብናውሳኔ ጫና የ ማያዯርግ፣
አስተያየ ት የ ሚሰጥናየ ሚቀበሌ /taker and giver of feedback/ ገ ንቢትችቶችን ይሰጣሌ
ይቀበሊሌ፣
በጥሞና የ ሚያዯምጥ /emphatic listener/
ከሊይ የ ተዘረዘሩት የ ጥሩ መሪ ባህሪያትና ክህልት ሇአንድ የ መግስትም ይሁን የ ግሌ ድርጅቶች መሪዎች
ያገ ሇግሊለ እዱሁም ከተጠቀሙባቸው በእጅጉጠቃሚ ናቸው። ነ ገ ርግን አድመሪ በምን አይነ ት ሁኒታእና ቦታ ምን
ዓይነ ት ክህልትን መጠቀም እዲሇበት ሇይቶ ማወቅ አሇበት። የ ወቅቱን ተጨባጭሁኔ ታ በማጤን የ አመራር ስሌቱን
ማመቻቸት ይኖርበታሌ።
Source USAID from the American people improving educational
leaders training manual 2011
፣
For more information you can find #G.S
institute apprise and quality audit

More Related Content

What's hot

с, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүү
с, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүүс, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүү
с, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүү
tseekoonee
 
Yetenek Yönetimi
Yetenek YönetimiYetenek Yönetimi
Yetenek Yönetimi
Hakan Selahi
 
Их сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга зам
Их сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга замИх сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга зам

Luvsandorj Tsogdov
 
4-нас-онцлог.pptx
4-нас-онцлог.pptx4-нас-онцлог.pptx
4-нас-онцлог.pptx
SanchirmaaDavaasambu
 
Dorvon buh togloom
Dorvon buh togloomDorvon buh togloom
Dorvon buh togloom
bayar7998
 
Сургуулин өмнөх боловсролын цөм
Сургуулин өмнөх боловсролын цөмСургуулин өмнөх боловсролын цөм
Сургуулин өмнөх боловсролын цөм
mecss
 
12 жилийн 8.төлөвлөгөө
12 жилийн 8.төлөвлөгөө12 жилийн 8.төлөвлөгөө
12 жилийн 8.төлөвлөгөө
Khishighuu Myanganbuu
 
نظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطوات
نظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطواتنظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطوات

Maram Barqawi
 
Myamka and anhaa
Myamka and anhaaMyamka and anhaa
Myamka and anhaa
shaagaa
 
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)
berhanu taye
 
БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030
БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030

Yondonsambuu Buyanbileg
 
Багш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих нь
Багш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих ньБагш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих нь

tsagaan banzragch
 
140 цэцэрлэг
140 цэцэрлэг140 цэцэрлэг
140 цэцэрлэг
Otgondulam
 
What's hot (20)

гэрлэн дохио
гэрлэн дохиогэрлэн дохио
гэрлэн дохио
 
с, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүү
с, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүүс, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүү
с, ш авиа ялгаварчлал.багш.чулуунхүү
 
Yetenek Yönetimi
Yetenek YönetimiYetenek Yönetimi
Yetenek Yönetimi
 
Их сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга зам
Их сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга замИх сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга зам
Их сургуулийн багшийн хөгжлийн өнөөгийн байдал, асуудал, шийдэл, арга зам
 
7а ангийн мэдээлэл
7а ангийн мэдээлэл 7а ангийн мэдээлэл
7а ангийн мэдээлэл
 
4-нас-онцлог.pptx
4-нас-онцлог.pptx4-нас-онцлог.pptx
4-нас-онцлог.pptx
 
Dorvon buh togloom
Dorvon buh togloomDorvon buh togloom
Dorvon buh togloom
 
шүлэг
шүлэгшүлэг
шүлэг
 
Bagsh khug 1
Bagsh khug   1Bagsh khug   1
Bagsh khug 1
 
Сургуулин өмнөх боловсролын цөм
Сургуулин өмнөх боловсролын цөмСургуулин өмнөх боловсролын цөм
Сургуулин өмнөх боловсролын цөм
 
Nom unshih
Nom unshihNom unshih
Nom unshih
 
12 жилийн 8.төлөвлөгөө
12 жилийн 8.төлөвлөгөө12 жилийн 8.төлөвлөгөө
12 жилийн 8.төлөвлөгөө
 
Hereglegdehuun 1
Hereglegdehuun 1Hereglegdehuun 1
Hereglegdehuun 1
 
نظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطوات
نظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطواتنظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطوات
نظام المتابعة والتقييم المبني على النتائج…10 خطوات
 
манлайлал
манлайлалманлайлал
манлайлал
 
Myamka and anhaa
Myamka and anhaaMyamka and anhaa
Myamka and anhaa
 
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)
 
БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030
БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030
БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030
 
Багш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих нь
Багш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих ньБагш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих нь
Багш ажлын байрандаа тасралтгүй хөгжих нь
 
140 цэцэрлэг
140 цэцэрлэг140 цэцэрлэг
140 цэцэрлэг
 
Viewers also liked

Gulele Sub-City TVET Office Institutional Quality audit Expert report World ...
 Gulele Sub-City TVET Office Institutional Quality audit Expert report World ... Gulele Sub-City TVET Office Institutional Quality audit Expert report World ...
Gulele Sub-City TVET Office Institutional Quality audit Expert report World ...
berhanu taye
 
I am not_trained_journalist
I am not_trained_journalistI am not_trained_journalist
I am not_trained_journalist
berhanu taye
 
Berhanu tadesse taye . project
Berhanu tadesse taye . projectBerhanu tadesse taye . project
Berhanu tadesse taye . project
berhanu taye
 
Advertisement 5
Advertisement 5Advertisement 5
Advertisement 5
berhanu taye
 
World vishion shiromeda_gulele_sub-3
World vishion shiromeda_gulele_sub-3World vishion shiromeda_gulele_sub-3
World vishion shiromeda_gulele_sub-3
berhanu taye
 
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)

Project proposal on income gemerating 1
Project proposal on income gemerating 1Project proposal on income gemerating 1
Project proposal on income gemerating 1
berhanu taye
 
Feedback gulele &shuro meda 2009
Feedback gulele &shuro meda 2009Feedback gulele &shuro meda 2009
Feedback gulele &shuro meda 2009
berhanu taye
 
Leadership for a Sustainable World: The advent Human Governance
Leadership for a Sustainable World: The advent Human GovernanceLeadership for a Sustainable World: The advent Human Governance

Organizational Maturity Services LLP
 
Chief ethics officer performance appraisal
Chief ethics officer performance appraisalChief ethics officer performance appraisal

griffinbrandon276
 
Ethics Matter! - Summer 2014 NCLGBA Conference Presentation
Ethics Matter! - Summer 2014 NCLGBA Conference PresentationEthics Matter! - Summer 2014 NCLGBA Conference Presentation

PublicFinanceTV
 
Abe training february 10
Abe training february 10Abe training february 10
Abe training february 10
berhanu taye
 
kretchmar Chris Conrad
kretchmar Chris Conradkretchmar Chris Conrad
kretchmar Chris Conrad
Glenn Judevine
 
Media kit k_cubeventures_media_eng1605
Media kit k_cubeventures_media_eng1605Media kit k_cubeventures_media_eng1605
Media kit k_cubeventures_media_eng1605
K Cube Ventures
 
Bringing Decentralization to Collaboration
Bringing Decentralization to CollaborationBringing Decentralization to Collaboration

Samer Hassan
 
Way to find in italy
Way to find in italyWay to find in italy
Way to find in italy
Impresa Italia
 
Lecciones aprendidas para la incorporación de iec en
Lecciones aprendidas para la incorporación de iec enLecciones aprendidas para la incorporación de iec en

jhovana sifuentes cervantes
 
Front cover anaylsis
Front cover anaylsisFront cover anaylsis
Front cover anaylsis
Ireti Lawz
 
Glasgow Airport Aerial view
Glasgow Airport Aerial viewGlasgow Airport Aerial view
Glasgow Airport Aerial view
Peter Woskett
 
Viewers also liked (20)

svarka
svarkasvarka
svarka
 
Media kit k_cubeventures_media_eng1605
Media kit k_cubeventures_media_eng1605Media kit k_cubeventures_media_eng1605
Media kit k_cubeventures_media_eng1605
 
Bringing Decentralization to Collaboration
Bringing Decentralization to CollaborationBringing Decentralization to Collaboration
Bringing Decentralization to Collaboration
 
Way to find in italy
Way to find in italyWay to find in italy
Way to find in italy
 
Lecciones aprendidas para la incorporación de iec en
Lecciones aprendidas para la incorporación de iec enLecciones aprendidas para la incorporación de iec en
Lecciones aprendidas para la incorporación de iec en
 
Front cover anaylsis
Front cover anaylsisFront cover anaylsis
Front cover anaylsis
 
Glasgow Airport Aerial view
Glasgow Airport Aerial viewGlasgow Airport Aerial view
Glasgow Airport Aerial view
 
Similar to Leader ship 1

Trainig2 (4)
Trainig2 (4)Trainig2 (4)
Trainig2 (4)
berhanu taye
 
Leader ship
Leader shipLeader ship
Leader ship
berhanu taye
 
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt

PetrosGeset
 
Kinijit manifesto-amharic
Kinijit manifesto-amharicKinijit manifesto-amharic
Kinijit manifesto-amharic
Ethio-Afric News en Views Media!!
 
የማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ ( COMMUNITY CONVERSATION FACILITATOR'S GUIDLINE).pdf
የማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ ( COMMUNITY CONVERSATION FACILITATOR'S GUIDLINE).pdfየማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ ( COMMUNITY CONVERSATION FACILITATOR'S GUIDLINE).pdf

Turufat
 
Leadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfLeadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdf
selam49
 
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptxEYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx

0939071059
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
berhanu taye
 
Safeguarding Training amharic.ppt
Safeguarding Training amharic.pptSafeguarding Training amharic.ppt
Safeguarding Training amharic.ppt
MohammedDemssieMoham
 
life skill Amharic.ppt
life skill Amharic.pptlife skill Amharic.ppt
life skill Amharic.ppt
HaimanotReta
 
Similar to Leader ship 1 (11)

More from berhanu taye

Berhanu Tadesse ብራሀኑ ታደሰ ታዬ Presentation2.pdf
Berhanu Tadesse ብራሀኑ ታደሰ ታዬ Presentation2.pdfBerhanu Tadesse ብራሀኑ ታደሰ ታዬ Presentation2.pdf
Berhanu Tadesse ብራሀኑ ታደሰ ታዬ Presentation2.pdf
berhanu taye
 
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...

Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf

T7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.pptT7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.ppt
berhanu taye
 
Domestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docxDomestic Works Help It is known that the official.docx

Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
berhanu taye
 
Yeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdfYeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdf
berhanu taye
 
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdfየካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf

Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docxComparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx

Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf

20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]

The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...

Sifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutesSifa skills initiative for africa project and meeting minutes

Kaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye editedKaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye edited
berhanu taye
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...

2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi

Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
berhanu taye
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse

More from berhanu taye (20)

Leader ship 1

  • 1. የ አመራር / Leader ship / ብቃት ወሳኝ መሆኑን የ ሚያመሊክት ጽሁፍ በብርሃኑ ታዯሰ ታየ አመራር በሁለም ድርጅቶች ወይም ተቋማት ዓብይ ሚና ያሇው በመሆኑ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ነ ው፡ ፡ የ ዕድገ ት እንቅስቃሴዎች የ ህዝብ አስተዲዯር መዋቅር በመንግሥት መሥሪያቤቶች፣ መንግሥታዊ ባሌሆኑ ድርጅቶች ፣ በግሌ ኢንተርýራይዞች ፣ በሕብረተሰብ ተቋማት ወዘተ ውጤታማና ቀጣይነ ት እንዱኖራቸው አመራር ጠቀሜታ አሇው፡ ፡ በአገ ር አቀፍ በክሌሌ ፣ በወረዲና የ ሚገ ኙ የ ህዝብ አመራር ባሇሙያዎች ብቃት በሁለም ዯረጃዎች አስፈሊጊ ነ ው፡ ፡ ተግባርና ኃሊፊነ ቱን ተገ ንዝቦ ፣ ፖሉሲዎችን ፣ ስትራቴጂዎችንና ዕቅድን ሇመተግበር ሃብትና በብቃት መጠቀም ማስቻሌ ነ ው፡ ፡ ቀድሞ ስሇ አመራር የ ነ በሩ አመሇካከቶች / Classical Thoughts / ሇአንድ ድርጅት ሥራ መሳካት ቁሌፍ ግብአት የ ሚባለት ሇምሳላ መሬት ፣ ካፒታሌ ፣ ጉሌበት ወዘተ መኖር ነ ው በማሇት እምነ ታቸውን ያራምደ ነ በር ፡ ፡ በመቀጠሌ Contemporary ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከብዙ ሌምድ በኃሊ ከውሳጣዊና ውጫዊ ሁኔ ታዎች በተጨማሪ ሇአንድ የ ህዝብ ገ ዥ የ ግሌ ድርጅት መሪ እንቅስቃሴ መሳካት ወይም መውዯቅ የ አመራር ብቃት ትሌቁን ድርሻ ይይዛሌ፡ ፡ ሇምሳላ፡ - በአሇማችንሊይ በተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ ጉሌበት ፣ ካፒታሌ ጥገ ኛ ሳይሆኑ የ ባሇፀጉትን ሶስት አገ ሮች መጥቀስ ይቻሊሌ፣ ጃፓን በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ጋር ስትነ ፃ ፀር በተቀራረቡ ስትሆን የ አገ ሪቷ አቀማመጥ 80% ተራራማ ነ ው፡ ፡ በዚህም ሇእርሻና ሇእንስሳት ርባታ የ ማትመችና የ ተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ማዕድንም የ ላሊት ነ ች፡ ፡ ነ ገ ር ግን እስከ ቅርብ አመታት በተፈጥሮ አዯጋ ከመመታቷ በፊት የ ዓሊማችን ሁሇተኛ ቁንጮ የ ኢኮኖሚ መሪ የ ነ በረች አሁንም በኢኮኖሚ ቀዯምት ከሚባለት አገ ሮች ተርታ ያሇች ነ ች፡ ፡ በአገ ሪቷ ብቻ ምርታቸውን በማቅረብ ያሌተወሰኑት ግዙፍ ድርጅቶች በአገ ራቸው የ ተፈጥሮ ሃብት ምርታቸውን ሇማሳዯግ ሳይወሰኑ መጠነ ሰፊ የ ሆነ ጥሬ እቃዎችን በማስገ ባትና / Importing raw materials / በአገ ራቸው የ ተመረቱ ያሇቀሊቸው ጥራት ያሊቸውን በርካታ ምርቶች በመሊው ዓሇም በመሸጥ / Exporting manufactured products / እስከ አሁን ድረስ ሇአሇማችን ከፍተኛ ድርሻ አሊቸው፣ ሁሇተኛው ሲውዘርሊንድ ስትሆን በዓሊማችን ሊይ የ ቆዲ ስፋቷ አነ ስተኛ ነ ው ፡ ፡ ሇዓሇም የ ሚበቃ የ ተትረፈረፈ የ ግብርና ምርትም ይሁን ሇእንስሳት ርባታ በቂ የ ሆነ መሬት የ ላሊት በመሆኗ የ ካካዋ ምርት የ ላሊት ፣ በቸኮላት ምርት የ አሇማችን ቁንጮ በብዛትና በጥራት አምርቶ ሇዓሇም በማቅረብ ተጠቃሽነ ት ሀገ ሪቱ በዓሇማችን የ ቆዲ ስፋት አነ ስተኛ ከሚባለት አገ ራት የ ምትመዯብ ስትሆን ይህም ጥራት ያሇው የ ወተት ምርት ሇዓሇም በብዛት ሌታቀርብ የ ሚያስችሊት አይዯሇችም ይህንን ችግር ሇመቅረፍ የ ቻሊቸው ምርቶችን ከውጭ በማስገ ባት ቸኮላት ሇማምረት የ ሚሆኑ የ ወተት ተወጽኦችን ከውጭ በማስገ ባት ሇምርቾ ጥራት ሆኗሌ ፡ ፡ ይህች የ ዓሇማችን ትንሽ አገ ር የ ህዝቦቿ የ አኗኗር ዘይቤ ሲታይ ያሇስጋት የ ሚኖሩ የ ዓሊማችን ተምሳላት አገ ር ስትሆን በጸጥታ ፣ በስራ የ ዓሇማችን ጠንካራና ሰሊማዊ ኑሮ በመኖር ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖሇቲካዊ መሥተጋብር የ ሠፈነ በት ታሊቅ ሀገ ር ነ ች፣ ስሇካናዲ ማብራሪያ አያስፈሌገ ውም ምክንያቱም በርካታ ስዯተኞችን ተቀብሊ እንዯ አገ ሯ በመኖር ከላልች አገ ሮች አብሊጫውን ስሇምትይዝ ነ ው፣ እዯ አገ ር ከተመሰረተችም ከ100 አመት ብዙም የ ማይበሌጣት ናት፣ ሀገ ራችንም እስከምናውቀው ድረስ በከብት ርባታ ከአፍሪካ አንዯኛ ከአሇም 10ኛ መሆኖ ይታወቃሌ፣ 1. እስከ መቼ ነ ው ጥሬ ዕቃ / ቆዲ ሸጠን / ምርቶችን የ ምንቀበሇው? 2. ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የ ቆዲ ምርታችንን በጥራት / Process / ተዯርገ ው በምርት ከተመረቱ በኃሊ ሇዓሇም በማቅረብ የ ምንታወቅበት ? 3. እስከመቼ ነ ው በዘይት መሌክ ሇምግብነ ት የ ሚውሇው ጥራት ያሇው / Organic / የ ኑግ ምርት የ ሰሉጥ ምርታችንን በጥሬ ዕቃ ነ ት ወዯ ውጭ ተሽጠው በላሊ መሌኩ የ ሚረጋና ሇጤና ጥሩ ያሌሆነ ዘይት የ ምናስገ ባው?
  • 2. በሁሇተኛው ማሇትም Contemporary ተብል የ ተገ ሇፀው ብሌሆችና አመሇካከታቸው የ ተዋጣሊቸው መሪዎች የ ተሻሇ ስራ መስራት እንዯሚችለ የ ሚያመሊክት ሲሆን የ አመራር ብቃት መኖሩ መንግሥታዊም ሆነ መንግስታዊ ሊሌሆኑ ድርጅቶች ወሳኝ ሚና ይጫወታለ፡ ፡ በመጀመሪያ የ ተጠቀሰው / Classical thoughts / ሇአንድ ድርጅት ስኬት ዋና ናቸው የ ሚባለት የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ መሬት ፣ የ ሰው ጉሌበት እና ካፒታሌ ምንም ጠቀሜታ ያሊስገ ኝባቸው ሃገ ራት ሇምሳላ ብንጠቅስ 1. ከ አፍሪካ ሉቢያና 2. ዯቡብ ሱዲን 3. ከኤሽያ ሶርያን መጥቀስ ይቻሊሌ፡ ፡ በተራ ቁጥር አንድና ሶስት ሊይ የ ሚታየ ው የ መሪዎች ኢዱሞክራሲያዊነ ት ስሌጣንን የ ሙጥኝ ማሇት ሇህዝባቸው የ ማይወግኑ ኃሊፊነ ትን አሳሌፎ ያሇ መስጠት ኃይሌ በመጠቀም ስሌጣንን የ ሙጥኝ ማሇት ሲሆን በሁሇተኛ ሊይ የ ተጠቀሰችው ሱዲን የ ተፈጥሮ ሃብት የ ግጭት መንስኤ መሆን መከባበር ማጣት ህዝባቸውን ሇጦርነ ት ሇስዯትና ሇሞት መንስኤ ናቸው፣ መገ ነ ጣጠሌ ውጤቱ የ ከፋየ ሆነ ባት ሀገ ርናት ከሊይ በተዘረዘሩት በሁሇት ጓራ ያዯጉ አገ ሮችና ያሊዯጉ አገ ራት ሌዩነ ታቸው በዋናነ ት በሰሇጠነ ው / በተማረው / የ ሰው ኃይሊቸው ሊይ ያሊቸው ሌዩነ ት ምንድን ነ ው? ያዯጉት አገ ራት ካሊዯጉት ተምረዋሌ የ ሚባለት ሲወዲዯሩ ሌዩነ ታቸው ብዙ የ ተጋነ ነ አይዯሇም ተመሳሳይነ ት አሇው፣ ሌዩነ ታቸው ከዚህ ቀጥል የ ሚቀርቡትን የ መተግበርና ያሇመተግበር ሊይ ያሊቸው ሌዩነ ት ነ ው፡ ፡ እነ ሱም ፡ - 1. ስነ ምግባር / የ ግብረ - ገ ብነ ት ህጎ ች / መሰረታዊ መመሪያቸው ማድረጋቸው፣ 2. ሃቀኝነ ትና የ አንድነ ት መርህ ማክበራቸው፣ 3. ከፍተኛ ኃሊፊነ ትን መሸከም መቻለ፣ 4. ህግ እና መመሪያዎችን ማክበርና ማስከበር፣ 5. የ ዜጋቸውን መብት ማክበርና ማስከበር፣ 6. የ ስራ አፍቃሪነ ታቸው፣ 7. ሃብትን መቆጠብ ፣ በአግባቡ መጠቀምና የ መዋሇንዋይ ፍሰትን መጠበቅ፣ 8. ስራን በአግባቡ ሇመተግበር የ ሚጥር ካሌሰራም እራስን ሇመቀየ ር ፍቃዯኛ የ ሆነ መሆን፣ 9. ሁላ ሇስራው ትኩረት የ ሚሰጥ ሇዚህም ያሇው ባህሪ ተቀያያሪ ያሌሆነ የ ስራ ሰአትን የ ማክበር /punctuality/ ሇሰአት ትሌቅ ክብር የ ሚሰጥ፣ ሇማጠቃሇሌ ያክሌ ከሊይ የ ተዘረዘሩት በአዯጉ አገ ራትና በባሇፀጉት አገ ራት የ መተግበርና ያሇመተግበር ያሇ ሌዩነ ት በመሆኑም በሊዯጉ አገ ራት ጥቂቶቹ ብቻ የ ሚያከብሩ ሲሆን በአዯጉ አገ ራት ግን ብዙዎቹ ኃሊፊነ ትን የ ተሸከሙት የ ሚተገ ብሩት ስሇሆነ ነ ው መበሊሇጡ የ ተፈጠረው፣ መፍትሔዎች የ ጥሩ መሪ ባሕሪያትን መሊበስ ነ ው / Qualities of effective leadership/ በስፋትና በርቀት የ ሚያስብ / Strategic Thinker / ድርጅቱ ሇወዯፊቱ የ ተሳካ እንዱሆን የ ሚጥር፣ ራሱ ሇላልች የ ስራ ባሌዯረቦቹ ምሳላ መሆን የ ሚችሌ / Role model / ፣ ውሳኔ ሰጭ / Decision – Maker / ፈጣንና የ በሰሇ ውሳኔ የ ሚሰጥ፣ ከራሱ ጥቅም ማሥከበር በፊት ፣ የ ብዙሀኑን ጥቅም ማሥከበር እንዱያድጉ የ ሚያግዝ፣ / creating synergistic effect/ ፣ ሸምጋይ/ mediators/ ግጭቶች በጊዜዉ እንድፈቱ የ ሚያግዝ፣ በስምምነ ት የ ጋራ ዉሳኔ የ ሚፈር /consensus seeker /builder/ በጋራ መስራትን ግምትየ ሚሰጥ፣ ራሱን በጥሞና የ ሚፈትሽ /self evaluator/
  • 3. የ ቡድን ስሚትን የ ሚፈጥር /team spirit creator and promoter/ ሇአንድ ተግባር ሰዎችን በአድነ ት እዱሰባሰብ የ ሚያዯርግ ፣ ሚዛናዊ የ ሆነ /fair and balanced/ ሁለንም ሰው በኩሌ የ ሚያይና ዲኝነ ት የ ሚሰጥ፣ ሃሳብን በቀሊለና በግሌåማስተሊሇፍ የ ሚችሌ / good communicator/፣ በማሳመንና ተምሳላ ትበመሆን የ ሚመራ / lead through influence and example setting/ /በሚሰጥ ሀሳብናውሳኔ ጫና የ ማያዯርግ፣ አስተያየ ት የ ሚሰጥናየ ሚቀበሌ /taker and giver of feedback/ ገ ንቢትችቶችን ይሰጣሌ ይቀበሊሌ፣ በጥሞና የ ሚያዯምጥ /emphatic listener/ ከሊይ የ ተዘረዘሩት የ ጥሩ መሪ ባህሪያትና ክህልት ሇአንድ የ መግስትም ይሁን የ ግሌ ድርጅቶች መሪዎች ያገ ሇግሊለ እዱሁም ከተጠቀሙባቸው በእጅጉጠቃሚ ናቸው። ነ ገ ርግን አድመሪ በምን አይነ ት ሁኒታእና ቦታ ምን ዓይነ ት ክህልትን መጠቀም እዲሇበት ሇይቶ ማወቅ አሇበት። የ ወቅቱን ተጨባጭሁኔ ታ በማጤን የ አመራር ስሌቱን ማመቻቸት ይኖርበታሌ። Source USAID from the American people improving educational leaders training manual 2011 ፣ For more information you can find #G.S institute apprise and quality audit