3. 1.1. ShiroMeda TVET institution
2, World vision Ethiopia (WVE)
3, Sub-city construction and design office to complete the final design
blueprint Work and with sub-city architecture personal to finish the
remaining sewerage parts of the building
Work with woreda 3 societal committee to solve sewerage in the new
Automotive department
ለበለጠ መረጃ ጥናቱን ማየት ያስፈለጋል፤፤
iii. የግልተቋማትየእውቅናፍቃድከሚመለከተውአካልጋርበመሆንመስራት
የዶኪማስ የኮምፒተር ማሰልጠኛ የጅምርፍቃድጥይቃ ከሚመለከተው
አካል ጋር በመሆን አቅርብ በተባለው መሰረት ማቅረቡን አረጋግጦ
ፍቃድ መሰጠት፡፡
በመሆኑም የተሰጠዎትን የስራ ሃላፊነት በቅንነት በታማኝነት ና
በታታሪንት ሃላፊነቶዎትን እንዲወጡ ይህንን ውክልና ሰጥቻለሁ
ለበለጠ መረጃ የመንግስት መመሪያዎችን ና ደንቦችንና ማየት ተፈጻሚ ማድረግ
ያስፈለጋል፤፤
ብርሃኑታደሰ
የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ
ግልባጭ
. ለተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ