SlideShare a Scribd company logo
1 of 50
Download to read offline
የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2011 በጀት ዓመት
መሪ ዕቅድ፤
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፤
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
አቀራረብ
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ክፍል አንድ፡- የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም፤
1.1. የኢንቨስትመንት፣ ምርት እና ኤክስፖርት ድጋፍ ስራዎች አፈፃፀም፤
የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክትትልና ድጋፍ አፈፃፀም፤
የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራዎች አፈፃፀም፤
የግብዓት አቅርቦት እና የግብይት ድጋፍ ሥራዎች አፈፃፀም፤
1.2. በንዑስ ዘርፍ ደረጃ የዋና ዋና ግቦች አፈፃፀም፤
የምርት መጠን አፈፃፀም፤
የአቅም አጠቃቀም ደረጃ፤
የሥራ ዕድል ፈጠራ፤
የወጪ ንግድ አፈፃፀም፤
የቀጠለ…..(አቀራረብ)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ክፍል ሁለት፡- የ2011 በጀት ዓመት የኤክስፖርት ድጋፍ መሪ ዕቅድ፤
2.1. የበጀት ዓመቱ ዕቅድ የመነሻ ሁኔታዎች፤
2.2. የዕቅዱ አላማዎች እና ዋና ዋና ግቦች፤
2.3 የማስፈፀሚያ አቅጣጫዎች እና ስልቶች፤
ክፍል ሦስት፡- የክትትል እና ግምገማ ስርዓት፤
3.1. የክትትል ስርዓት፤
3.2. የግምገማ ስርዓት፤
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የኢንቨስትመንት ማስፋፋት፣ ድጋፍና ክትትል፤
ሀ) የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክትትልና ድጋፍን በተመከተ፤
ክትትልና ድጋፍ የተደረገላቸው 11 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ነበሩ፤
ባለቀለት ቆዳ 18 ሚሊዮን ካሬ ጫማ፣ በጫማ 7.40 ሚሊዮን ጥንድ፣ በቆዳ ጓንት
ደግሞ 310 ሺህ ጥንድ፣ እንዲሁም ከቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ደግሞ በቅጥር 50
ሺህ የሚሆን ተጨማሪ የምርት እና ኤክስፖርት አቅም እንደሚፈጥር ይጠበቅ
ነበር፤
ባለቀለት ቆዳ 6.72 ሚሊዮን ካሬ ጫማ (37%)፣ በጫማ 40 ሺህ ጥንድ (1%)፣
ከቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ደግሞ በቅጥር 36 ሺህ (72%) የሚሆን ተጨማሪ ምርት
የተገኘ ሲሆን፤
በአንፃሩ ከቆዳ ጓንት እንቨስትመንት ምንም ተጨማሪ ምርት አልተገኘም፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ለ) የፕሮጀክት ጥናት አገልግሎት አፈፃፀም፤
 በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ ወደ ዘርፉ ተስበው ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት ላሳዩ
ልማታዊ ባለሀብቶች፡-
ባለቀለት ቆዳ 3፤
በጫማ 5፤ እንዲሁም
በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች 5፤
 በድምሩ 13 የአዋጪነት ጥናት ሰነዶች ለማዘጋጀት በዕቅድ ተይዞ ነበር፤
 በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 5 (38%) የአዋጪነት ጥናቶች ዝግጅት ተጠናቆ
ለባለሀብቶች ተላልፏል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራዎች አፈፃፀም፤
ሀ) የኢንዱስት ማማከር ድጋፍ አገልግገት፤
የካይዘን የአመራር ፍልስፍና ትግበራ ድጋፍ፤
በበጀት ዓመቱ በልዩ ትኩረት ከተከናወኑ ሥራዎች መካከል አንዱ የካይዘን
የአመራር ፍልስፍናን በተመረጡ ፋብሪካዎች ተግባራዊ እንዲሆን የማስተባበርና
የመድጋፍ ሥራ ነበር፤
የአሰልጣኞች ስልጠና የወሰዱ እጩ አማካሪዎችን በመጠቀም አዲስ አበባ አካባቢ
ባሉ ፋብሪካዎች ላይ ቅድሚያ በመስጠት ወደ ትግበራ ተገብቷል፤
ከጅምሩ የአመራር ፍልስፍናው ትግበራ በ5 ፋብሪካዎች እንዲጀመር ተደርጎ ነበር፤
ይሁን አንጂ አንድ ፋብሪካ በትግበራ ሂደት ወደ ኋላ መቅረቱን ተከትሎ የተቀሩት
አራቱ ቀድሞ በተያዘው የትግበራ ዕቅድ አግባብ ሥራዎችን በአግባቡ እንዲያከናውኑ
አስፈላጊው ድጋፍና እገዛ ተደርጓል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
በበጀት ዓመቱ መጨረሻ በተደረሰበት ሁኔታም ትግበራውን አጠናክረው ባስቀጠሉ
አራት ኩባንያዎች ውስጥ በቀጣይነት የተከናወኑ የማጣራት እና የማስቀመጥ
ሥራዎችን ተከትሎ፡-
የተለያዩ ቁርጥራጭ ቆዳዎችን ጥቅም ከማዎል፤
የመንቀሳቀሻና የመስሪያ ቦታን ከማመቻቸት፤ እንዲሁም
ለረጅም ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ የተከማቹ ቁሳቁሶች ጥቅም ላይ ከማዎል አንፃር
አበረታች ውጤት እንደተመዘገበ ለማየት ተችሏል፤
በቀጣዩ የበጀት ዓመትም በአስካሁኑ ሂደት ትግበራውን ከጀመሩ ፋብሪካዎች
በተጨማሪ ፈቃደኛ የሆኑ ሌሎች 6 ኩባንያዎችን በመለየት በንዑስ ዘርፍ ደረጃ
ትግበራውን የበለጠ ለማጠናከርና ለማስፈት ታቅዷል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የቴክኖሎጂ ማላመድና ማስተዋወቅ ድጋፍ ሥራ፤
በበጀት ዓመቱ በተለይ በሀገር ውስጥ የቆዳ ፋብሪካዎች ከምርት አመራረት ሂደት
ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነት ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ
ከተለያዩ አካላት ጋር በመተባበር በርካታ ሥራዎች እንዲከናወኑ ተደርጓል፤
በዚህ ረገድ ከተከናወኑ ሥራዎች መካከል አንዱ የቆዳ ፋብሪካዎችን የምርት
አመራረት ሂደት በማሻሻል የአከባቢ ጥበቃ አቅም ከማሳደግ አንፃር ከፍተኛ ፋይዳ
ያለውን “ውሃ አልባ በክሮም የማልፋት ቴክኖሎጂን” ከተመረጡ ፋብሪካዎች ጋር
በተመተባበር በሀገር ውስጥ ነባራዊ ሁኔታ የመሞከር እና የማላመድ ሥራ ነው፤
በእስካሁኑ ሂደትም ቴክኖሎጂው በ5 /በኮልባ፣ በባቱ፣ በድሬ፣ በባህር ዳር እና በሸባ
የቆዳ ፋብሪካዎች/ እንዲሞከር ሁለንተናዊ ድጋፍ ተደርጓል፤
በውጤቱም የምርት ወጪን ጨምሮ የአካባቢ ብክለት ተጽእኖን ከሚቀንስ አኳያ
ጠቀሜታ እንዳለው ለማየት ተችሏል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ንፁህ አመራርት ቴክኖሎጂን ከማስተዋወቅ አኳያ ከቁርኝት አጋሩ ባለሙያዎች ጋር
በቀናጀት “electro-oxidation” ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሶስት ቆዳ ፋብሪካዎች
(በድሬ፣ በባቱና በኮልባ ቆዳ ፋብሪካዎች) ከተለያዩ የምርት ክፍሎች የሚወጣ ፍሳሽ
ቆሻሻን የማጣራት ስራ በሙከራ ደረጃ እንዲከናወን ተደርጓል፤
በውጤቱም አበረታች ውጤት እንደተገኘ ለማየት ተችሏል፤
በተመሳሳይ በበጀት ዓመቱ የቆዳ ፋብሪካዎችን የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነትን
ከመፍታት አኳያ ከተለያዩ አጋራት ጋር በመተባበር ሰፊ ጥረት ተደርጓል፤
በእስካሁኑ ሂደትም አበረታች ውጤቶች እንዳሉ ለማየት ተችሏል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ለ) የአካባቢ ጥበቃ ድጋፍ ስራዎች፤
በንዑስ ዘርፉ አስተማማኝ የሆነ ዘላቂ ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ በበጀት ዓመቱ 11
የቆዳ አምራች ኩባንያዎች በሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ የፍሳሽና የደረቅ ቆሻሻ ደረጃን
ማሟላት ይችሉ ዘንድ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ 10 ኩባንያዎች
ደረጃውን እንዲያሟሉ ድጋፍ ተደርጓል፤
የሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ በማሟላት ላይ ለሚገኙ 8 ፋሪካዎችም ድጋፍ ተደርጓል፤
በተመሳሳይ የሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ ለመገንባት ጅማሮ ላይ ላሉት የተቀሩት
ፋብሪካዎች ቀጣይነት ባለው መልኩ ክትትልና ድጋፍ በመደረግ ላይ ነው፤
ከተለያዩ የቆዳ ፋብሪካዎች ለተውጣጡ 33 ባለሙያዎች የፍሳሽ እና የደረቅ ቆሻሻ
አያያዝ እና አወጋገድን አስመልክቶ ተግባር ተኮር ስልጠና ተሰጥቷል፤
ከቆዳ ፋብሪካ የሚመነጭ ደረቅ ቆሻሻን ወደ ሀይል ምንጭነትና የተፈጥሮ
ማዳበሪያነት መቀየር የሚያስችል የቅድመ-ዝግጅት ሥራም እንዲከናወን ተደርጓል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ሐ/ የምርምር እና ምርት ልማት ሥራዎች አፈፃፀም፤
በሀገር አቀፍ ደረጃ የዳልጋ ከብት፣ የፍየል እና የበግ ዝርያዎች ቆዳና ሌጦ ተፈጥሮአዊ
ባህሪ ለማወቅ እና ጥሬ ግብዓቱን በበለጠ ለመጠቀም የሚያስችል የምርምርና ጥናት ስራ
በቀጣይነት ተከናውኗል፤
የእንስሳቱን ዝርያዎች ልዩ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አስመልክቶ ጠቃሚ መረጃ ለመያዝ
በሚያስችል መልኩ ከተለያዩ ክልሎች በአጠቃላይ ሃያ አንድ የእንስሳት ዝርያዎች
ናሙና ተሰብስቦ ቀሪው የሂስቶሎጂ ፍተሻ ተከናውኗል፤ አጠቃላይ ስራው 95 በመቶ
ተጠናቋል፤
አማራጭ ጥሬ ግብዓትን (ከአሳና ከአዞ) ለማስፋት የሚደረገው የምርምር ሥራም
በታቀደው አግባብ እንዲከናወን ተደርጓል፡፡
ከጥሬ ግብዓቶች የሙከራ ምርቶችን በማምረት ተዛማች የፍተሻ ሥራዎች እንዲከናወኑ
ተደርጓል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የጫማ ኢንዱስትሪን የበለጠ ከማስፋፋት አኳያ ጠቀሜታ የሚኖረው “የኢትዮጵያን
የትምህርት ቤት ጫማ ፕሮጀክት” ሥራም በቀጣይነት ተከናውኗል፤
ከኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሲከናወን የነበረ አንድ
የምርምር ሥራም(“….Leather for Smart Products Application’’) በበጀት ዓመቱ
በቀጣይነት ተከናውኖ ተጠናቋል፡፡ ውጤትም አበረታች እንደሆነ ለማየት ተችሏል፤
ከተለያዩ ኬሚካል አምራች ኩባንያ ጋር በመተባበር በተለያዩ ደረጃዎች ከበሬ እና በግ
ጥሬ ግብዓት የተሻለ እሴት ያላቸው የተለያዩ የናሙና ምርቶች ተመርተዋል፤
በጫማ 40 የናሙና ምርት ልማት ሥራ ተከናውኗል፡፡ ከዚህ ውስጥ ስድስቱ
ተሸጋግሯል፤
16 የተለያዩ የቆዳ ውጤቶች /በተለይም ቦርሳዎች/ ለ10ኛው የመላው አፍሪካ ትርኢት
ለእይታ እንዲቀርቡ ተደርጓል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
መ) የሰው ኃብት ልማት ሥራዎች አፈፃፀም፤
የከፍተኛ ት/ት ፕሮግራሞችን፡-
 5 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዘርፉን የትምህርት ፕሮግራም እንዲጀምር ማድረግ
በአስራ ሁለት ወራት ለማከናወን በዕቅድ ተይዞ ነበር፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
ተ.ቁ የተቋም ሥም የተማሪዎች ብዛት
1 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ /AAiT/ 59 /ወንድ 39፤ ሴት 20/
2 አዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 45 /ወንድ 36፤ ሴት 9/
3 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ /BSc & MSc/ 210 /ወንድ 130፤ ሴት 80/
4 ወሎ ዩኒቨርስቲ 69 /ወንድ 63፤ ሴት 6/
5 ፌደራል የቴ/ሙ/ት/ስ ኢንስቲትዩት 46 /ወንድ 35፤ ሴት 11/
ድምር 429 (303 ወንድ እና 126 ሴት)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
በመደበኛ የቴ/ሙ/ት/ስ የነባር ሰልጣኞች ስልጠናን በተመለከተ፣
በበጀት ዓመቱ በቴ/ሙ/ት/ስ ፕሮግራም በጫማ እና በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች
ቴክኖሎጂ 89 (86.4%) ነባር እና አዲስ ሰልጣኞች ስልጠናቸዉን ተከታትለዋል፤
በጠቅላላ በሀገር አቀፍ በክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በጫማና በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች የሙያ ዘርፎች
239 ወንድ እና 631 ሴት በድምሩ 870 ሰልጣኞች መደበኛ የቴ/ሙ/ት/ስልጠና
ተከታትለዋል፤
በአጫጭር ጊዜ የሥልጠና ፕሮግራም 876 (ወንድ 520እና ሴት 356 ) ሰልጣኞች
ሥልጠና እንዲያገኙ ተደርጓል፤
 በበጀት ዓመቱ በዕቅድ ከተያዘው የ 1,135 ባለሙያዎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና
ግብ አኳያ አፈፃፀሙ 77 በመቶ ነው፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ሠ/ የጥራትና የፍተሻ ድጋፍ ሥራዎችን በተመለከተ፤
የፍተሻ አገልግሎት አፈፃፀም፤
 በኬሚካል - 2,108 ፍተሻዎች፤
 በፊዚካል - 1,724 ፍተሻዎች፤
 በአጠቃላይ በበጀት ዓመቱ አስራ ሁለት ወራት ለ 4,200 የፍተሻ አገልግሎት
ለመስጠት ታቅዶ 3,832 ( 91 % ) መደበኛ የፍተሻ አገልግሎት ተሰጥቷል፤
ያለቀለት ቆዳ ጥራት ማረጋገጥን በተመለከተ ፤
 በበጀት ዓመቱ ከተለያዩ ፋብሪካዎች የመጡ 699 ያለቀላቸው የቆዳ ናሙናዎች ለኮሚቴ
ቀርበው መስፈርቱን ያሟሉ መሆኑን በማረጋገጥ ሰርተፊኬት ተሰጥቷል፤
 እንዲሁም ያለቀለት ቆዳ መስፈርት ያላሟላ 5 መሆኑን በማረጋገጥ ሰርተፊኬት
ተሰጥቷል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ረ) የግብዓት አቅርቦትና የግብይት ድጋፍ ሥራዎች፤
የግብዓት አቅርቦት ሥራዎችን በተመለከተ፤
ከተለያዩ አካላት ጋር በመቀናጀትና አስፈላጊውን የፋሲሊቴሽን ድጋፍ ሥራዎች
በማከናወን በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 32.32 ሚሊዮን ጥሬ ግብዓት ከአገር ውስጥ እና
ከውጪ እንዲቀርብ ታቅዶ፤ 24.76 ሚሊዮን ጥሬ ቆዳ ከሀገር ውስጥ /21.16 ሚ.ን/ እና
ከውጭ /3.6 ሚ.ን/ ቀርቧል፤
አፈፃፀሙም 76.62 በመቶ ሲሆን፤ ባለፈው በጀት ዓመት ከቀረበው /20 ሚሊዮን ጥሬ
ግብዓት/ ጋር ሲነፃፀር የ23.8 በመቶ ጭማሪ እንዳለ ታይቷል፤
88.59 ሚሊዮን ኪ.ግ ኬሚካል እንዲቀርብ ታቅዶ፤ 34 ሚሊዮን ኪ.ግ እንደቀረበ
ታይቷል፤
ከላይ ከተገለፀው በተጨማሪ በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ግብዓቶችን ከውጭ ያስገቡ
ኩባንያዎች በየደረጃው የገጠማቸውን ችግር ለመፍታት ይቻል ዘንድ ከየሚመለከታቸው
አካላት ጋር በመተባበር አስፈላጊው የክትትልና ድጋፍ ሥራ እንዲከናወን ተደርጓል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የገበያ ድጋፍ ሥራዎችን በተመለከተ፤
የንዑስ ዘርፉን የኤክስፖርት ገበያ ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ ፋይዳ ካላቸው ፕሮጀክቶች
መካከል አንዱና ዋነኛው “የሜድ ባይ ኢትዮጵያ” ፕሮጀክት ነው፤
በፕሮጀክቱ የታቀፉ ኩባንያዎች ዓለም አቀፍ የጥራት ስራ አመራርና ሌሎች
መስፈርቶችን እንዲያማሉ ለማስቻል፤
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለታወቁ ገዢዎች የሀገሪቱን የጫማ ኢንዲስትሪ አቅም ለማስተዋወቅ
እና ሁሉን አቀፍ የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራዎችን በማከናወን በፕሮጀክቱ
ተሳታፊ የሆኑ ኩባንያዎችን የወጪ ንግድ አፈፃፀም ለማሻሻ በዕቅድ ተይዞ ነበር፤
6 ፋብሪካዎች የጥራት ስራ አመራር ደረጃው የሚጠይቀውን መስፈርት አንዲያሟሉ
ድጋፍ ተደርጓል፤
በተለያዩ አገራት የንግድ ትርዒቶች ላይ በመሳተፍ የገበያ ፕሮሞሽን ሥራ ተከናውኗል፤
ለገዢዎች የተለያዩ ናሙናዎችን በመላክ የገበያ ማፈላለግ ሥራዎችም በቀጣይነት
እንዲከናወኑ ተደርጓል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
አሁን ላይ በተደረሰበት ሁኔታም፡-
McCarthy Uniforms የተባለ የካናዳ ጫማ ገዥ ኩባንያ ለአንበሳ የተወሰነ የምርት
ትዕዛዝ ሰጥቶ ምርቱ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ተልኳል፤
Bloch ኩባንያም ደግሞ ለሦስት ጫማ ፋብሪካዎች የምርት ትዕዛዝ ሰጥቶ ምርቱን
ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፤
Clarles የተባለው ኩባንያም እንዲሁ ለአንበሳ ጫማ የምርት ትዕዛዝ ለመስጠት
ፋብሪካው ሊያሟላ የሚገበውን መስፈርት እየጠበቀ ይገኛል፤
The children’s Place የተባለው ኩባንያ ደግም ለአንባሳ ጫማ ፋብሪካ የናሙና ምርት
ሰጥቶ ናሙናው ተቀባይነት በማግኘቱ በቀጠይ ኩባንያው ከፍተኛ የምርት ትዕዛዝ
እንደሚሠጠው አሰሳውቋል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ከላይ ከተገለፀው በተጨማሪ በበጀት ዓመቱ፡-
 የአውሮፓ ህብረት የTTF ፕሮጀክትን፤
 እንዲሁም የጃፓን አለም አቀፍ የትበብር ኤጀኒሲ የJICA ፕሮጀከትን በመጠቀም
በየደረጃው የግብይት አቅምን ለማሳደግ ጥረት ተደርጓል፤
በቀጣዩ የበጀት ዓመትም መሰል ሥራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል የንዑስ ዘርፉን
የኤክስፖርት አቅም በሚጠበቀው ልክ ለማሳደግ አስፈላጊው ድጋፍና እገዛ የሚደረግ
ይሆናል፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
ተ.ቁ
የምርት ዓይነት
/የሥራ መስክ/
ዕቅድ አፈፃፀም
የግብ
አፈፃፀም
በመቶኛ
ዕድገት
(ቅናሽ)
በመቶኛ
1
ያለቀለት ቆዳ
/በሚሊዮን ካሬ ጫማ/
332.90 130.00 39.05 (60.95)
2 ጫማ /በሚሊዮን ጥንድ/ 31.21 10.93 35.02 (64.98)
3 የቆዳ ጓንት /በሚሊዮን ጥንድ/ 3.19 1.90 48.59 (51.41)
4
የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች*
/በሚሊዮን ቁጥር/
2.54 1.00 39.41 (60.58)
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
 ዝርዝር ሀገራዊ የምርት መጠን አፈፃፀም፤
*የመካከለኛ አምራቾችን አጠቃላይ ምርት ብቻ ይመለከታል፤
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
በንዑስ ዘርፍ ደረጃ የዋና ዋና ግቦች አፈፃፀም፤
 የአቅም አጠቃቀም ደረጃ፤
የመካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች አማካኝ የአቅም አጠቃቀም አፈፃፀም ይመለከታል፤
ተ.
ቁ
የስራ መስክ
/የምርት ዓይነት/
ዕቅድ አፈጻጸም
የግብ
አፈፃፀም
በመቶኛ
ዕድገት
(ቅናሽ)
በመቶኛ
1
የቆዳ ማልፊያና ማለስለሺያ
ኢንዱስትሪ
/ያለቀለት ቆዳ/
76 49.34 64.92 (35.08)
2 የጫማ ኢንዱስትሪ
/ጫማ/ 79 56 70.89 (29.11)
3 የቆዳ ጓንት ኢንዲስትሪ
/የቆዳ ጓንት/ 88 86 97.73 (2.27)
4 የቆዳ አልባሳት አምራቾች 40 51 127.50 27.50
5 የቆዳ ዕቃዎች አምራቾች 70 56 80.00 (20.00)
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
 የሥራ ዕድል ፈጠራ፤
ተ.ቁ የሥራ መስክ
የሠራተኛ ብዛት (በቁጥር)
ሴት ወንድ ድምር
1 የቆዳ ማልፊያና ማለስለሺያ ኢንዱስትሪ፤ 1265 1012 2277
2 የጫማ ንዑስ ኢንዱስትሪ፤ 3,671 2,434 6,105
3
የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ንዑስ
ኢንዱስትሪ፤
1332 967 2299
ድምር 6,268 4,413 10,681
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ከዋና ዋና ኩባንያዎችና አምራቾች የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በዋነኛነት
በበጀት ዓመቱ ለ 10,681 /4,413 ወንድና 6,268 ሴት/ ዜጎች የሥራ ዕድል
ተፈጥሯል፡፡ ይህም በበጀት ዓመቱ ተይዞ ከነበረው አዲስ የሥራ ዕድል ፈጠራ ግብ
/ 32 ሺህ/ አንፃር ሲታይ አፈፃፀሙ( 33 በመቶ ) እጅግ ዝቅተኛ ነው፡፡
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
 የወጪ ንግድ አፈፃፀም፤
ባለፉት አስራ ሁለት ወራት ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ንዑስ የኢንዱስትሪ ዘርፍ
280.53 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የኤክስፖርት ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 133.77
ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር
የዕቅዱን47.69 በመቶ ነው፡፡
ዝርዝር የኤክስፖርት ዕቅድ አፈፃፀም /በሺህ የአሜሪካን ዶላር/፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
ተ.ቁ የምርቱ ዓይነት ዕቅድ አፈጻጸም
አፈጻጸም
በመቶኛ
1 ቆዳና የቆዳ ውጤቶች 280,525.73 133,771.19 47.69
1.1 ያለቀለት ቆዳ 126,093.84 76,088.63 60.34
1.2 ጫማ 128,091.48 49,039.05 38.28
1.3 የቆዳ ጓንት 18,899.93 6,081.00 32.17
1.4 የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች
7,440.48 2,562.51 34.44
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የኤክስፖርት ምርት መጠን አፈፃፀም ደረጃ ንፅፅር /ከዕቅድ/ አንፃር ፤
ተ.ቁ የምርት ዓይነት
ዕቅድ
(በመጠን/ በካ.ጫ)
አፈፃፀም
(በመጠን/ በካ.ጫ)
አፈፃፀም
(በመቶኛ)
ዕድገት (ቅ
ናሽ)
(በመቶኛ)
1 ያለቀለት ቆዳ
የበግ ሌጦ ምርቶች 34.47 ሚ.ካ.ጫ 32.88 ሚ.ካ.ጫ 95.38 (4.6)
የፊየል ሌጦ ምርቶች
30.05 ሚ.ካ.ጫ 25.32 ሚ.ካ.ጫ 84.26 (15.74)
የበሬ ቆዳ ምርቶች
12.93ሚ.ካ.ጫ 6.80ሚ.ካ.ጫ 52.59 ( 47.41 )
2
ጫማ
ሙሉ ጫማ
8.74 ሚሊ. ጥንድ 4.45 ሚሊ. ጥንድ 50.91 ( 49.08)
አፐር 2.05 ሚሊ. ጥንድ
0.05 ሚ.ሊ ጥንድ
2.44 ( 97.56 )
3 ጓንት 3.77 ሚሊ. ጥንድ 1.48 ሚሊ ጥንድ 39.26 ( 60.74 )
ክፍል (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የኤክስፖርት ምርት መጠን አፈፃፀም ንፅፅር፡-
ተ.ቁ የምርት ዓይነት የ2009 በጀት ዓመት
አፈፃፀም (በመጠን)
የ2010 በጀት ዓመት
አፈፃፀም (በመጠን)
ዕድገት
(ቅናሽ)
(በመቶኛ)
1 ያለቀለት ሌጦና ቆዳ
የበግ ሌጦ ምርቶች 25.89ሚ.ካ.ጫ 32.88 ሚ.ካ.ጫ 27.00
የፊየል ሌጦ ምርቶች 26.93 ሚ.ካ.ጫ 25.32 ሚ.ካ.ጫ (5.98)
የበሬ ቆዳ ምርቶች 6.19 ሚ.ካ.ጫ 6.8 ሚ.ካ.ጫ 9.85
2 ጫማ
ሙሉ ጫማ
4.14 ሚ.ጥንድ 4.50 ሚ. ጥንድ 8.70
3 ጓንት
1.43 ሚ.ጥንድ 1.60 ሚ.ጥንድ 11.89
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Certified
 ከዕቅድ አንፃር የዋጋ አፈፃፀም፡-
ተ
ቁ
የምርት ዓይነት የዋጋ ዕቅድ
(በነጠላ ምርት/ በአሜ . ዶ)
ሽያጭ
(በአሜ . ዶ)
የሽያጭ አፈፃፀም
ዕድገት (ቅናሽ) በመቶኛ፤
1 ያለቀለት ሌጦና ቆዳ
የበግ ሌጦ ምርቶች 2.1 /ካጫ/ 1.28 /ካጫ/ (39.05)
የፊየል ሌጦ
ምርቶች
1.25 /ካጫ/ 1.07 /ካጫ/ (14.40)
የበሬ ቆዳ ምርቶች 1.25 /ካጫ/ 0.99 /ካጫ/ (20.80)
2 ጫማ
ሙሉ ጫማ 13 /ጥንድ/ 11.18 /ጥንድ/ (14.00)
3
ጓንት 5 /ጥንድ/ 3.84/ጥንድ/ (23.20)
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የዋጋ አፈፃፀም ንፅፅር፡-
ተ
ቁ
የምርት ዓይነት 2009 በጀት ዓመት
የዋጋ አፈፃፀም
(በነጠላ ምርት/ በአሜ . ዶ)
2010 በጀት
ዓመት የዋጋ
አፈፃፀም (በነጠላ
ምርት/ በአሜ . ዶ)
የዋጋ አፈፃፀም
ንፅፅር
ዕድገት (ቅናሽ)
በመቶኛ፤
1 ያለቀለት ሌጦና ቆዳ
የበግ ሌጦ ምርቶች 1.34/ካጫ/ 1.28 /ካጫ/ (4.48)
የፊየል ሌጦ ምርቶች 1.06 /ካጫ/ 1.07 /ካጫ/ 0.94
የበሬ ቆዳ ምርቶች 0.93 /ካጫ/ 0.99 /ካጫ/ 6.45
2 ጫማ
ሙሉ ጫማ
9.37 /ጥንድ/ 11.18 /ጥንድ/ 19.32
3 ጓንት
3.52 /ጥንድ/ 3.84/ጥንድ/ 9.09
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Certified
ISO 9001:2015
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ለአፈፃፀም ጉድለት ተጠቃሽ የሆኑ ዋና ዋና ችግሮች፡-
 ሀገራዊ አለመረጋጋትና የሰላም መጓደል ችግር፤
እንዲሁም በአንድ-አንድ ኩባንያዎች የሠራተኛ የሥራ ማቆም አድማ፤
 በመንግስታዊ አገልግሎቶች ረገድ የተስተዋሉ ውስንነቶች፤
የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እጥረት፣
የየኃይል አቅርቦት መቆራረጥ እና እጥረት፤
 የማኔጅመንት እና የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነት፤
 የገበያ እና ተያያዥ የዋጋ አፈፃፀም ችግሮች፤
 የግብዓት አቅርቦትና ጥራት ውስንነት፤
 የኤክስፖርት ዲሲፕሊን አለማክበር፤
 በኢንቨስትመንት ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀከቶች በወቅቱ አለመጠናቀቃቸው፤
ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የበጀት ዓመቱ ዕቅድ የመነሻ ሁኔታዎች፤
ሀ) ሁለተኛው የዕትዕ እንደ-ዋነኛ መነሻ፤
ፈጣን፣ ቀጣይና አስተማማኝ ዕድገትን ማረጋገጥ፤
በየደረጃው የምርት ብዛት፣ ስብጥርና ጥራት በላቀ ደረጃ ማሻሻል፤
ጠቅላላ አገራዊ የምርት መጠን 2.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማድረስ፤
ከወጪ ንግድ 706.50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት፤
ዓመታዊ የማምረት አቅም አጠቃቀምን በአማካይ 85 በመቶ ለማድረስ፤
91,527 ለሚሆኑ ዜጎች አዲስ የሥራ ዕድል ለመፍጠር፤
0.154 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሙቀት አማቂ ጋዝ ለመቀነስ ታቅዷል፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ለ) የ2010 በጀት ዓመት አፈፃፀም፤
በጥንካሬ የተወሰዱ፤
 በዕቅድ ዝግጅት ምዕራፍ የጠራ ዕቅድ በማዘጋጀት የመንግስትና የሕዝብ ክንፍን
በማሳተፍ እና የጋራ በማድረግ ወደ ስራ መገባቱ፤
 በትግበራ ምዕራፍ አፈፃፀምን እና የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ የመንግስትና የሕዝብ
ክንፍን በማሳተፍ በጋራ ለመሥራት ጥረት መደረጉ፤
 ተቋማዊ የለወጥ እና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በልዩ ተኩረት እንዲከናወኑ መደረጉ፤
 የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ጥረት መደረጉ፤
 በንዑስ ዘርፍ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ የሰው ኃብት ልማት ሥራዎች አበረታች
መሆናቸው፤
 የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራ በተሻለ እየተጠናከረ መምጣቱ፤
 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ማምረት እንዲሸጋገሩ ክትትልና ድጋፍ መደረጉ፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
በክፍተት የተወሰዱ፤
 በሀገሪቱ ተፈጥሮ የነበረውን ያለመረጋጋት ችግር ተከትሎ በየደረጃው የሚገኝ አመራር
ክትትል እና ድጋፍ መቀዛቀዝ የታየበት መሆኑ፤
 የመፈፀም እና የማስፈፀም አቅም አሁንም በሚፈለገው ደረጃ ላይ ያለመድረሱ፤
 የሠመረ ቅንጅታዊ አሰራርን ከማረጋገጥ አኳያ ክፍተት መኖሩ፤
 በንዑስ ዘርፍ ደረጃ የሚስተዋለውን የማኔጅመንትና የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነት
ተከትሎ የምርትና ምርታመነት አቅም ዝቅተኛ መሆን፤
 ከንዑስ ዘርፉ የተገኘው የኤክስፖርት ገቢ ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ እና ከዕትዕ ጋር ሲነፃፀር
አነስተኛ መሆኑ፤
 የተለዩ መሠረታዊ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚከናወኑ የድጋፍ ሥራዎች በሚጠበቀው
ደረጃ ውጤታማ ያለመሆናቸው፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
 በቀጣይ የንዑስ-ዘርፉን ዕቅድ አፈፃፀም ለማሻሻል ትኩረትን የሚሹ ጉዳዮች፤
1. የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ውሱንነትን ለመቅረፍ የሚከናወኑ ሥራዎችን አጠናክሮ
ማስቀጠል፤
2. የነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፤
3. የጥራት ደረጃውን ያሟላ፣ ያልተቆራረጠ፣ በቂና ፈጣን የምርት ግብዓት አቅርቦት
ሁኔታ እንዲፈጠር ማድረግ፤
4. የማኔጅመነት እና የቴክኒካል /የቴክኖሎጂ/ አቅም ውሱንነት ለመቅረፍ የሚሰሩ
ሥራዎችን የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል፤
5. ገበያና ተያያዥ የዋጋ አፈፃፀም ችግሮችን ለማቅረፍ የሚያስችሉ ሥራዎችን በአግባቡ
ማከናወን፤
6. የአካባቢ ጥበቃ አቅምን ሊያጎለብቱ የሚያስችሉ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
7. ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሠረት እንዲጠናቀቁ ቀጣይነት ያለው ድጋፍና
ክትትል ማድረግ፤
8. ባለሀብቶች በተሰጣቸው ማበረታቻ ልክ ምርቶቻቸውን እያመረቱና እየላኩ መሆኑን
አስመልክቶ የክትትልና የቁጥጥር ስርዓቱን ማጠናከር፤
9. ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል፤
10.ጥራት ያለው የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት አንዲስፋፋ ማድረግ፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ ዋና ዋና ዓላማዎች፣ ግቦች እና የማስፈፀሚያ ስልቶች፤
ሀ) የዕቅዱ ዋና ዋና ዓላማዎች፤
1. በመካከለኛ እና ከፍተኛ ደረጃ ከሚገኙ ኢንዱስትሪዎች በተጨማሪ፤ ለአነስተኛና
ጥቃቅን ተቋማት የሚሰጠውን ትኩረትና ሁለንተናዊ የአቅም ግንባት ድጋፍ
ከመቼውም ጊዜ በላይ አጠናክሮ በማስቀጠል በዕቅድ ዓመቱ የንዑስ ዘርፉ ምርት
ከማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የ0.42 በመቶ ድርሻ እንዲይዝ የታቀደውን አገራዊ ግብ
ማሳካት፤
2. የንዑስ ዘርፉን የቴክኖሎጂ ብቃት፣ የምርታማነትና የምርት ጥራት ደረጃ
እንዲሁም የአካባቢ ጥበቃ አቅም በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ ቀጣይነት ያለው
ዘለቄታዊ ልማትን በአግባቡ ማረጋገጥ፤
3. በየደረጃው የእሴት ጭማሪ ዕድገትን በማረጋገጥ የንዑስ ዘርፉን የውጭ ምንዛሪ
እና የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅም ማሳደግ፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
4. በየደረጃው የሰለጠነ የሰው ኃይል አቅርቦትን ከማረጋገጡ ጎን ለጎን የተለያዩ የአጫጭር
ጊዜ ስልጠናዎች እንዲከናወኑ በማድረግ ለንዑስ ዘርፉ አስተማማኝ ዕድገት ምቹ
ሁኔታን መፍጠር፤
5. ለንዑስ ዘርፉ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት የጎላ ፋይዳ ካላቸው የባለድርሻ አካላት
ጋር የሚከናወኑ ቅንጅታዊ ሥራዎችን የበለጠ አጠናክሮ በማስቀጠል ለዘርፉ ልማት
ራዕይና ዓላማ መሳካት ምቹ ሁኔታን መፍጠር፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ለ) የበጀት ዓመቱ ዕቅድ ዋና ዋና ግቦች፤
1. አማካኝ የማምረት አቅም አጠቃቀም ግብ የቆዳ ፋብሪካዎችን 66 በመቶ፣ የጫማ
ፋብሪካዎቸን 70 በመቶ፣ የቆዳ ጓንት ፋብሪካዎችን 88 በመቶ እንዲሁም የቆዳ
አልባሳትና ዕቃዎች አምራቾችን 70 በመቶ ላይ ማድረስ፤
2. ለግቡ መሳካት አስተዋፅኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ነባር የማስፋፊያና አዳዲስ
ኢንቨስትመንቶችን ወደ ስራ የማስገባትና ማምረት እንዲጀምሩ ማድረግ፤
3. የምርቶች አጠቃላይ ዋጋ (GVP) 1.19 ቢሊዮን ብር ማድረስ፤
4. በበጀት ዓመቱ ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ንዑስ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለ 32,281 ዜጎች የሥራ
ዕድል መፍጠር፤ የስራ ዕድል ስርጭቱን እስከ መካከለኛ የዕውቀት ደረጃ ለሚጠይቁ
ሥራዎች 60%፣ ከፍተኛ የዕውቀት ደረጃ ለሚጠይቁት ደግሞ 30% ለሴቶች ማድረግ፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
5. በበጀት ዓመቱ ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ 280.54 ሚሊዮን (በሁለተኛው ዕትዕ
ከተቀመጠው 505 ሚሊዮን ግብ 55.55 በመቶ ለማሳካት ታሳቢ በማድረግ) የአሜሪካን
ዶላር ገቢን ማሳካት፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
የ2011 በጀት
ዓመት ዕቅድ
/በሚ.የአ.ዶ/
የ2010 በጀት ዓመት
ክንውን /በሚ.የአ.ዶ/
በዕትዕ -II የ2011 በጀት
ዓመት ዕቅድ /በሚ.የአ.ዶ/
የ2011 ዕቅድና የዕትዕ-II
ግብ ንፅፅር
280.54 133.77 505.00
የዕትዕ-IIን 55.55 በመቶ
ነው፤
(የ 44.45 በመቶ ቅናሽ)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
 የበጀት ዓመቱ የወጪ ንግድ ገቢ ግብ ዝርዝር ዕቅድ፡-
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
ተ.ቁ የምርት ዓይነት
አጠቃላይ የምርት
መጠን
አማካኝ ነጠላ ዋጋ
/በአሜሪካን ዶላር/
አጠቃላይ የገቢ
ዕቅድ/በአሜ.ዶ/
1 ያለቀለት ቆዳ/ በካሬ ጫማ/
የበግ ሌጦ ምርቶች 36,462,071.86 2.1 76,570,350.90
የፊየል ሌጦ ምርቶች 31,899,416.50 1.25 39,874,270.63
የበሬ ቆዳ ምርቶች 13,674,230.79 1.25 17,092,788.49
ድምር(1) 82,035,719.15 133,537,410.01
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
ተ.ቁ የምርት ዓይነት
አጠቃላይ የምርት
መጠን
አማካኝ ዋጋ
/በአሜ. ዶ/
አጠቃላይ የገቢ
ዕቅድ /በአሜ. ዶ/
2 ጫማ /በጥንድ/
ሙሉ ጫማ 8,674,957.00 13.00 112,774,441.00
የጫማ የላይኛው ክፍል 1,032,222.71 7.00 7,225,559.00
ድምር(2) 9,707,179.71 120,000,000.00
3 ጓንት /በጥንድ/
የቆዳ ጓንት ምርት 1,800,000 5.00 9,000,000.00
ድምር(3) 1,800,000 9,000,000.00
4 የቆዳ ዕቃዎች እና አልባሳት /በቁጥር/
የቆዳ ዕቃዎች እና አልባሳት 900,000 20.00 18,000,000.00
ድምር(4)
900,000 18,000,000.00
አጠቃላይ ድምር 280,537,410.01
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ሐ) የማስፈፀሚያ አቅጣጫዎች እና ስልቶች፤
 የደጋፊ ተቋሙን ሁለንተናዊ የድጋፍ አቅም ማሳደግ፤
 ጥራቱ የተጠበቀ የምርት ግብዓት በሚፈለገው ልክ እንዲቀርብ ማድረግ፤
/ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ 34 ሚ.ን የሚጠጋ ጥሬ ግብዓት እንዲቀርብ ማድረግ/
 የኢንዱስትሪውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎት በአግባቡ ማሟላት፤
 የቴክኖሎጂ ብቃትና የአሰራር ስርዓት ዓቅምን ማሳደግ፤
 አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የምርት መዳረሻ ገበያዎች እንዲስፋፉ ማድረግ፤
/ከመሸጫ ዋጋ ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን መሙላት/፤
 ቅንጅታዊ አሰራርን ማሻሻል፤
/የውጭ ምንዛሬ፣ የኃይል አቅርቦት እንዲሁም ሌሎች ማነቆዎች እንዲፈቱ ማድረግ/፤
 ተጨማሪ የኢንቨስትመንት አቅሞችን ወደ ሥራ ማስገባት፤
ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
 የክትትል ስርዓት፤
ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..)
ተ.
ቁ
ክትትል የሚያደርጉ
አካላት
ክትትል የሚደረጉ
ተግባራት/ግቦች/
የክትትል
አመልካች
የክትትል ዘዴ
የክትትል
የጊዜ ሰሌዳ
1 የሚ/ር መስሪያ ቤቱ
የበላይ ኃላፊዎች፣
ብሔራዊ የኤክስፖርት
አስተባባሪ ኮሚቴና
የኢንዱስትሪ ጉዳዮች
ቋሚ ኮሚቴ፤
እንዲሁም፡-
የሕዝብ ክንፍ ውይይት፤
የኢንስቲትዩቱ ዕቅድ
አፈፃፀም ዙሪያ
ዉይይት ማድረግ፤
በዘርፉ የኤክስፖርት
ዕቅድ አፈፃፀምን
አስመልክቶ፣
ከዕቅድ
አፈፃፀሙ
የተገኘው
ውጤቶች፣
በሚቀርቡ
ሪፖርቶች ላይ
በመንተራስ
ውይይትና
ግምገማዎችን
በማድረግ፣
በየወሩ፣
በየሦስት
ወሩ፣
በግማሽ
ዓመቱ፣
በዘጠኝ
ወሩ፣
በዓመቱ
መጨረሻ፣
በአካል በሥራ ቦታ ላይ
በመገኘት፣
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..)
ተ.
ቁ
የክትትል አካላት
ክትትል የሚደረጉ
ተግባራት/ግቦች
የክትትል
አመልካች
የክትትል ዘዴ
የክትትል
የጊዜ ሰሌዳ
2 የኢንስቲትዩቱ
ሥራ
አመራር፣
እና
የሱፕር ቪዝን
ቡድን
በኢንስቲትዩቱና በየኩባንያዎቹ
እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት
በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት
በበጀት ዓመቱ የተያዘውን
ግብ በሚያሳካ መልኩ መሆኑን
የመለየት፣
የኢንስቲትዩቱ ሥራ ኃላፊዎችም
ሆነ ሠራተኛ
ከክህሎት፣ከአመለካከትና
ከአቅሪቦት አንፃር ዕቅዱን ለማሳካት
ያላቸዉን ዝግጁነት የማረገጋጥ፣
እያንዳንዱን
ግብ
ከሚያሳኩ
ተግባራት
የሚጠበቅ
ውጤት
ዕቅዱን
መሠረ
መሆኑን
ማረጋገጥ፤
በሚቀርቡ
ሪፖርቶች ላይ
በማኔጅመንት
ስብሰባ፣
በየሳምንቱ
በየወሩ፣
በየሩብ
ዓመቱ፣
በ6ወሩና
ዓመቱ፣
ከደንበኞች ጋር
የጋራ የውይይት
መድረክ
በማዘጋጀት፣
በየወሩ
እየንዳንዱ ሰራተኛ
የሚያቀርበውን
ሪፖርት ፤
በየዕለቱ፣
በክንውን ወቅት ወይም በሥራ ላይ
ያጋጠሙ ችግሮችንና ማነቆዎችን
መፈተሽ፤
በአፈጻጸም ዙሪያ ያለውን ጠንካራና
ደካማ ጎን እንዲሁም ችግሮችን
መለየት፣
ከየሥራ ክፍሎች ጋር
የጋራ ምክክር
በማድረግና
በሚቀርብ ሪፖርት
በየወሩ፣
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..)
ተ.
ቁ
ክትትል
የሚያደርጉ አካላት
ክትትል የሚደረጉ
ተግባራት/ግቦች
የክትትል
አመልካች
የክትትል
ዘዴ
የክትትል
የጊዜ ሰሌዳ
3 እያንዳንዱ
ዳይሬክቶሬት
እንዲሁም
በየሥራ ክፍሉ
በተቋቋሙ
የልማት ቡድኖች
(1ለ5)
እየተከናወኑ ያሉት
ዝርዝር ተግባራት
የኤክስፖርቱን ግብ
ለማሳካት
የዳይሬክቶሬቱ ሚናና
ግብ አንፃር ውጤት
እየተመዘገበ መሆኑን
መለየት፣
እያንዳንዱ ባለሙያ
ተቆርሶ የተሰጠዉን ሥራ
ዉጤት ማስመዝገብ
በሚቻልበት ደረጃ
እያከናወነ መሆኑን
በማረጋገጥ፣
እያንዳንዱን ግብ
ከሚያሳኩ
ተግባራት
የሚጠበቅ
ውጤት በዕቅዱ
መሰረት
እንዲሆን
ማድረግ፤
ከክፍል
ሰራተኞች ጋር
ውይይት
በማድረግ፣
በየሳምንት
እየንዳንዱ
ሰራተኛ
የሚያቀርበውን
የክንውን
ሪፖርት
በአካልና በሥራ
ቦታ ላይ
በመገኘት
በማመሳከር፣
በየዕለቱ
በየሳምንቱ
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
ተ.
ቁ
ክትትል የሚያደርጉ አካላት
ክትትል
የሚደረጉ
ተግባራት/ግቦች
የክትትል
አመልካች
የክትትል ዘዴ
የክትትል
የጊዜ
ሰሌዳ
4 የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና
ግምገማ ዳይሬክቶሬት
የኤክስፖርቱን ግብ
የሚያሳኩ ወሳኝ
ተግባራት ላይ
በማተኮር
በተቀመጠው
አቅጣጫ መሰረት
እተከናወነ መሆኑን
መለየት፣
እያንዳንዱን
ግብ
ከሚያሳኩ
ተግባራት
የሚጠበቅ
ውጤት
በማገናዘብ፣
በአካል ሥራ ቦታ
በመገኘትና
በተግባር
የተሰራውንና
ሪፖርት
የተደረገውን
በማመዛዘን፣
በየሳምንቱ
በየሁለት
ሳምንቱ
በአፈጻጸም ዙሪያ
ያለውን ጠንካራና
ደካማ ጎን
እንዲሁም ችግሮችን
መለየት፣
ከየሥራ ክፍሎች
ጋር የጋራ
ምክክር
በማድረግና
ከየሥራ ክፍል
በሚቀርብ
ሪፖርት፣
በየወሩ
ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..)
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015
 የግምገማ ስርዓት፤
ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..)
ተ
አካላት ግምገማ የሚደረጉ ተግባሮች/ግቦች አመልካች የግምገማ ዘዴ የጊዜ
ሰሌዳ
1
የዘርፉ
የሥራ
ኃላፊዎች
በበጀት ዓመቱ የተያዘውን የገቢ ግብ
ለማሳካት የተቀመጡት ግቦች
መከናወናቸውን ማረጋገጥ፤
የተቀመጡት የግብ
ስኬቶችንና
ያመጣውን
ፋይዳ
በማገናዘብ፣
ከኢንስቲትዩቱ የሥራ
አመራርና ሰራተኞች
እንዲሁም ከባለድርሻ
አካላት ጋር የጋራ
ውይይት በማድረግ፤
በየወሩ
በየ3
ወሩ፤
ግብን ለማሳካት ያጋጠሙ ችግሮችን መለየት
2
የኢንስ.
ሥራ
አመራር
እየተከናወኑ ያሉት ተግባራት በዕቅድ ላይ
በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት
የኤክስፖርት ድጋፍ ግብ በሚያሳካ መልኩ
መሆኑን መለየት፣
ከተቀመጠው
አንጻር የዕቅድ
ክንውኑ
ያስገኘውን
ስኬትና ፋይዳ
በማመዛዘን
በሪፖርቶች ላይ
በማናጅሜንት ስብሰባና
ከሰራተኞች ጋር የጋራ
ስብሰባ በማካሄድ
በየወሩ
በየ3
ወሩ፤
በሥራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችንና
ማነቆዎችን መለየት፣
የሥራ ጉብኝት እና
የጋራ የውይይት
3
የዕ/ዝ/ግ/ዳ የኤክስፖርት ድጋፍ ግብ የሚያሳኩ ወሳኝ
ተግባራት ላይ በማተኮር በተቀመጠው
አቅጣጫ መሰረት እተከናወነ መሆኑን
መለየት
የተከናወነው
ተግባር
ያመጣውን
ለውጥ በማየት
ከየሥራ ክፍሎች ጋር
የጋራ ምክክር በማድረግና
በሚቀርብ ሪፖርት
በየወሩ
በየ3
ወሩ፤
በአፈጻጸም ዙሪያ ያለውን ጠንካራና ደካማ
ጎን እንዲሁም ችግሮችን መለየት፣
በአካል ና በሪፖርት
Engineering Tomorrow
Certified
ISO 9001:2015

More Related Content

Similar to Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan (8)

CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxCascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptx
 
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptxየማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
 
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
 
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focusEthiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
 
Annual leave
Annual leave Annual leave
Annual leave
 
letter
letterletter
letter
 
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase report
 

Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan

  • 1. የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2011 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ፤ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፤ Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015
  • 2. አቀራረብ Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ክፍል አንድ፡- የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም፤ 1.1. የኢንቨስትመንት፣ ምርት እና ኤክስፖርት ድጋፍ ስራዎች አፈፃፀም፤ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክትትልና ድጋፍ አፈፃፀም፤ የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራዎች አፈፃፀም፤ የግብዓት አቅርቦት እና የግብይት ድጋፍ ሥራዎች አፈፃፀም፤ 1.2. በንዑስ ዘርፍ ደረጃ የዋና ዋና ግቦች አፈፃፀም፤ የምርት መጠን አፈፃፀም፤ የአቅም አጠቃቀም ደረጃ፤ የሥራ ዕድል ፈጠራ፤ የወጪ ንግድ አፈፃፀም፤
  • 3. የቀጠለ…..(አቀራረብ) Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ክፍል ሁለት፡- የ2011 በጀት ዓመት የኤክስፖርት ድጋፍ መሪ ዕቅድ፤ 2.1. የበጀት ዓመቱ ዕቅድ የመነሻ ሁኔታዎች፤ 2.2. የዕቅዱ አላማዎች እና ዋና ዋና ግቦች፤ 2.3 የማስፈፀሚያ አቅጣጫዎች እና ስልቶች፤ ክፍል ሦስት፡- የክትትል እና ግምገማ ስርዓት፤ 3.1. የክትትል ስርዓት፤ 3.2. የግምገማ ስርዓት፤
  • 5. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የኢንቨስትመንት ማስፋፋት፣ ድጋፍና ክትትል፤ ሀ) የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክትትልና ድጋፍን በተመከተ፤ ክትትልና ድጋፍ የተደረገላቸው 11 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ነበሩ፤ ባለቀለት ቆዳ 18 ሚሊዮን ካሬ ጫማ፣ በጫማ 7.40 ሚሊዮን ጥንድ፣ በቆዳ ጓንት ደግሞ 310 ሺህ ጥንድ፣ እንዲሁም ከቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ደግሞ በቅጥር 50 ሺህ የሚሆን ተጨማሪ የምርት እና ኤክስፖርት አቅም እንደሚፈጥር ይጠበቅ ነበር፤ ባለቀለት ቆዳ 6.72 ሚሊዮን ካሬ ጫማ (37%)፣ በጫማ 40 ሺህ ጥንድ (1%)፣ ከቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ደግሞ በቅጥር 36 ሺህ (72%) የሚሆን ተጨማሪ ምርት የተገኘ ሲሆን፤ በአንፃሩ ከቆዳ ጓንት እንቨስትመንት ምንም ተጨማሪ ምርት አልተገኘም፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
  • 6. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ለ) የፕሮጀክት ጥናት አገልግሎት አፈፃፀም፤  በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ ወደ ዘርፉ ተስበው ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት ላሳዩ ልማታዊ ባለሀብቶች፡- ባለቀለት ቆዳ 3፤ በጫማ 5፤ እንዲሁም በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች 5፤  በድምሩ 13 የአዋጪነት ጥናት ሰነዶች ለማዘጋጀት በዕቅድ ተይዞ ነበር፤  በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 5 (38%) የአዋጪነት ጥናቶች ዝግጅት ተጠናቆ ለባለሀብቶች ተላልፏል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
  • 7. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራዎች አፈፃፀም፤ ሀ) የኢንዱስት ማማከር ድጋፍ አገልግገት፤ የካይዘን የአመራር ፍልስፍና ትግበራ ድጋፍ፤ በበጀት ዓመቱ በልዩ ትኩረት ከተከናወኑ ሥራዎች መካከል አንዱ የካይዘን የአመራር ፍልስፍናን በተመረጡ ፋብሪካዎች ተግባራዊ እንዲሆን የማስተባበርና የመድጋፍ ሥራ ነበር፤ የአሰልጣኞች ስልጠና የወሰዱ እጩ አማካሪዎችን በመጠቀም አዲስ አበባ አካባቢ ባሉ ፋብሪካዎች ላይ ቅድሚያ በመስጠት ወደ ትግበራ ተገብቷል፤ ከጅምሩ የአመራር ፍልስፍናው ትግበራ በ5 ፋብሪካዎች እንዲጀመር ተደርጎ ነበር፤ ይሁን አንጂ አንድ ፋብሪካ በትግበራ ሂደት ወደ ኋላ መቅረቱን ተከትሎ የተቀሩት አራቱ ቀድሞ በተያዘው የትግበራ ዕቅድ አግባብ ሥራዎችን በአግባቡ እንዲያከናውኑ አስፈላጊው ድጋፍና እገዛ ተደርጓል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
  • 8. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 በበጀት ዓመቱ መጨረሻ በተደረሰበት ሁኔታም ትግበራውን አጠናክረው ባስቀጠሉ አራት ኩባንያዎች ውስጥ በቀጣይነት የተከናወኑ የማጣራት እና የማስቀመጥ ሥራዎችን ተከትሎ፡- የተለያዩ ቁርጥራጭ ቆዳዎችን ጥቅም ከማዎል፤ የመንቀሳቀሻና የመስሪያ ቦታን ከማመቻቸት፤ እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ የተከማቹ ቁሳቁሶች ጥቅም ላይ ከማዎል አንፃር አበረታች ውጤት እንደተመዘገበ ለማየት ተችሏል፤ በቀጣዩ የበጀት ዓመትም በአስካሁኑ ሂደት ትግበራውን ከጀመሩ ፋብሪካዎች በተጨማሪ ፈቃደኛ የሆኑ ሌሎች 6 ኩባንያዎችን በመለየት በንዑስ ዘርፍ ደረጃ ትግበራውን የበለጠ ለማጠናከርና ለማስፈት ታቅዷል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
  • 9. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የቴክኖሎጂ ማላመድና ማስተዋወቅ ድጋፍ ሥራ፤ በበጀት ዓመቱ በተለይ በሀገር ውስጥ የቆዳ ፋብሪካዎች ከምርት አመራረት ሂደት ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነት ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ ከተለያዩ አካላት ጋር በመተባበር በርካታ ሥራዎች እንዲከናወኑ ተደርጓል፤ በዚህ ረገድ ከተከናወኑ ሥራዎች መካከል አንዱ የቆዳ ፋብሪካዎችን የምርት አመራረት ሂደት በማሻሻል የአከባቢ ጥበቃ አቅም ከማሳደግ አንፃር ከፍተኛ ፋይዳ ያለውን “ውሃ አልባ በክሮም የማልፋት ቴክኖሎጂን” ከተመረጡ ፋብሪካዎች ጋር በተመተባበር በሀገር ውስጥ ነባራዊ ሁኔታ የመሞከር እና የማላመድ ሥራ ነው፤ በእስካሁኑ ሂደትም ቴክኖሎጂው በ5 /በኮልባ፣ በባቱ፣ በድሬ፣ በባህር ዳር እና በሸባ የቆዳ ፋብሪካዎች/ እንዲሞከር ሁለንተናዊ ድጋፍ ተደርጓል፤ በውጤቱም የምርት ወጪን ጨምሮ የአካባቢ ብክለት ተጽእኖን ከሚቀንስ አኳያ ጠቀሜታ እንዳለው ለማየት ተችሏል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
  • 10. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ንፁህ አመራርት ቴክኖሎጂን ከማስተዋወቅ አኳያ ከቁርኝት አጋሩ ባለሙያዎች ጋር በቀናጀት “electro-oxidation” ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሶስት ቆዳ ፋብሪካዎች (በድሬ፣ በባቱና በኮልባ ቆዳ ፋብሪካዎች) ከተለያዩ የምርት ክፍሎች የሚወጣ ፍሳሽ ቆሻሻን የማጣራት ስራ በሙከራ ደረጃ እንዲከናወን ተደርጓል፤ በውጤቱም አበረታች ውጤት እንደተገኘ ለማየት ተችሏል፤ በተመሳሳይ በበጀት ዓመቱ የቆዳ ፋብሪካዎችን የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነትን ከመፍታት አኳያ ከተለያዩ አጋራት ጋር በመተባበር ሰፊ ጥረት ተደርጓል፤ በእስካሁኑ ሂደትም አበረታች ውጤቶች እንዳሉ ለማየት ተችሏል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…)
  • 11. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ለ) የአካባቢ ጥበቃ ድጋፍ ስራዎች፤ በንዑስ ዘርፉ አስተማማኝ የሆነ ዘላቂ ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ በበጀት ዓመቱ 11 የቆዳ አምራች ኩባንያዎች በሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ የፍሳሽና የደረቅ ቆሻሻ ደረጃን ማሟላት ይችሉ ዘንድ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ 10 ኩባንያዎች ደረጃውን እንዲያሟሉ ድጋፍ ተደርጓል፤ የሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ በማሟላት ላይ ለሚገኙ 8 ፋሪካዎችም ድጋፍ ተደርጓል፤ በተመሳሳይ የሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ ለመገንባት ጅማሮ ላይ ላሉት የተቀሩት ፋብሪካዎች ቀጣይነት ባለው መልኩ ክትትልና ድጋፍ በመደረግ ላይ ነው፤ ከተለያዩ የቆዳ ፋብሪካዎች ለተውጣጡ 33 ባለሙያዎች የፍሳሽ እና የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድን አስመልክቶ ተግባር ተኮር ስልጠና ተሰጥቷል፤ ከቆዳ ፋብሪካ የሚመነጭ ደረቅ ቆሻሻን ወደ ሀይል ምንጭነትና የተፈጥሮ ማዳበሪያነት መቀየር የሚያስችል የቅድመ-ዝግጅት ሥራም እንዲከናወን ተደርጓል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 12. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ሐ/ የምርምር እና ምርት ልማት ሥራዎች አፈፃፀም፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የዳልጋ ከብት፣ የፍየል እና የበግ ዝርያዎች ቆዳና ሌጦ ተፈጥሮአዊ ባህሪ ለማወቅ እና ጥሬ ግብዓቱን በበለጠ ለመጠቀም የሚያስችል የምርምርና ጥናት ስራ በቀጣይነት ተከናውኗል፤ የእንስሳቱን ዝርያዎች ልዩ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አስመልክቶ ጠቃሚ መረጃ ለመያዝ በሚያስችል መልኩ ከተለያዩ ክልሎች በአጠቃላይ ሃያ አንድ የእንስሳት ዝርያዎች ናሙና ተሰብስቦ ቀሪው የሂስቶሎጂ ፍተሻ ተከናውኗል፤ አጠቃላይ ስራው 95 በመቶ ተጠናቋል፤ አማራጭ ጥሬ ግብዓትን (ከአሳና ከአዞ) ለማስፋት የሚደረገው የምርምር ሥራም በታቀደው አግባብ እንዲከናወን ተደርጓል፡፡ ከጥሬ ግብዓቶች የሙከራ ምርቶችን በማምረት ተዛማች የፍተሻ ሥራዎች እንዲከናወኑ ተደርጓል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 13. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የጫማ ኢንዱስትሪን የበለጠ ከማስፋፋት አኳያ ጠቀሜታ የሚኖረው “የኢትዮጵያን የትምህርት ቤት ጫማ ፕሮጀክት” ሥራም በቀጣይነት ተከናውኗል፤ ከኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሲከናወን የነበረ አንድ የምርምር ሥራም(“….Leather for Smart Products Application’’) በበጀት ዓመቱ በቀጣይነት ተከናውኖ ተጠናቋል፡፡ ውጤትም አበረታች እንደሆነ ለማየት ተችሏል፤ ከተለያዩ ኬሚካል አምራች ኩባንያ ጋር በመተባበር በተለያዩ ደረጃዎች ከበሬ እና በግ ጥሬ ግብዓት የተሻለ እሴት ያላቸው የተለያዩ የናሙና ምርቶች ተመርተዋል፤ በጫማ 40 የናሙና ምርት ልማት ሥራ ተከናውኗል፡፡ ከዚህ ውስጥ ስድስቱ ተሸጋግሯል፤ 16 የተለያዩ የቆዳ ውጤቶች /በተለይም ቦርሳዎች/ ለ10ኛው የመላው አፍሪካ ትርኢት ለእይታ እንዲቀርቡ ተደርጓል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 14. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 መ) የሰው ኃብት ልማት ሥራዎች አፈፃፀም፤ የከፍተኛ ት/ት ፕሮግራሞችን፡-  5 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዘርፉን የትምህርት ፕሮግራም እንዲጀምር ማድረግ በአስራ ሁለት ወራት ለማከናወን በዕቅድ ተይዞ ነበር፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) ተ.ቁ የተቋም ሥም የተማሪዎች ብዛት 1 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ /AAiT/ 59 /ወንድ 39፤ ሴት 20/ 2 አዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 45 /ወንድ 36፤ ሴት 9/ 3 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ /BSc & MSc/ 210 /ወንድ 130፤ ሴት 80/ 4 ወሎ ዩኒቨርስቲ 69 /ወንድ 63፤ ሴት 6/ 5 ፌደራል የቴ/ሙ/ት/ስ ኢንስቲትዩት 46 /ወንድ 35፤ ሴት 11/ ድምር 429 (303 ወንድ እና 126 ሴት)
  • 15. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 በመደበኛ የቴ/ሙ/ት/ስ የነባር ሰልጣኞች ስልጠናን በተመለከተ፣ በበጀት ዓመቱ በቴ/ሙ/ት/ስ ፕሮግራም በጫማ እና በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ቴክኖሎጂ 89 (86.4%) ነባር እና አዲስ ሰልጣኞች ስልጠናቸዉን ተከታትለዋል፤ በጠቅላላ በሀገር አቀፍ በክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በጫማና በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች የሙያ ዘርፎች 239 ወንድ እና 631 ሴት በድምሩ 870 ሰልጣኞች መደበኛ የቴ/ሙ/ት/ስልጠና ተከታትለዋል፤ በአጫጭር ጊዜ የሥልጠና ፕሮግራም 876 (ወንድ 520እና ሴት 356 ) ሰልጣኞች ሥልጠና እንዲያገኙ ተደርጓል፤  በበጀት ዓመቱ በዕቅድ ከተያዘው የ 1,135 ባለሙያዎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ግብ አኳያ አፈፃፀሙ 77 በመቶ ነው፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 16. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ሠ/ የጥራትና የፍተሻ ድጋፍ ሥራዎችን በተመለከተ፤ የፍተሻ አገልግሎት አፈፃፀም፤  በኬሚካል - 2,108 ፍተሻዎች፤  በፊዚካል - 1,724 ፍተሻዎች፤  በአጠቃላይ በበጀት ዓመቱ አስራ ሁለት ወራት ለ 4,200 የፍተሻ አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ 3,832 ( 91 % ) መደበኛ የፍተሻ አገልግሎት ተሰጥቷል፤ ያለቀለት ቆዳ ጥራት ማረጋገጥን በተመለከተ ፤  በበጀት ዓመቱ ከተለያዩ ፋብሪካዎች የመጡ 699 ያለቀላቸው የቆዳ ናሙናዎች ለኮሚቴ ቀርበው መስፈርቱን ያሟሉ መሆኑን በማረጋገጥ ሰርተፊኬት ተሰጥቷል፤  እንዲሁም ያለቀለት ቆዳ መስፈርት ያላሟላ 5 መሆኑን በማረጋገጥ ሰርተፊኬት ተሰጥቷል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 17. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ረ) የግብዓት አቅርቦትና የግብይት ድጋፍ ሥራዎች፤ የግብዓት አቅርቦት ሥራዎችን በተመለከተ፤ ከተለያዩ አካላት ጋር በመቀናጀትና አስፈላጊውን የፋሲሊቴሽን ድጋፍ ሥራዎች በማከናወን በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 32.32 ሚሊዮን ጥሬ ግብዓት ከአገር ውስጥ እና ከውጪ እንዲቀርብ ታቅዶ፤ 24.76 ሚሊዮን ጥሬ ቆዳ ከሀገር ውስጥ /21.16 ሚ.ን/ እና ከውጭ /3.6 ሚ.ን/ ቀርቧል፤ አፈፃፀሙም 76.62 በመቶ ሲሆን፤ ባለፈው በጀት ዓመት ከቀረበው /20 ሚሊዮን ጥሬ ግብዓት/ ጋር ሲነፃፀር የ23.8 በመቶ ጭማሪ እንዳለ ታይቷል፤ 88.59 ሚሊዮን ኪ.ግ ኬሚካል እንዲቀርብ ታቅዶ፤ 34 ሚሊዮን ኪ.ግ እንደቀረበ ታይቷል፤ ከላይ ከተገለፀው በተጨማሪ በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ግብዓቶችን ከውጭ ያስገቡ ኩባንያዎች በየደረጃው የገጠማቸውን ችግር ለመፍታት ይቻል ዘንድ ከየሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር አስፈላጊው የክትትልና ድጋፍ ሥራ እንዲከናወን ተደርጓል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 18. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የገበያ ድጋፍ ሥራዎችን በተመለከተ፤ የንዑስ ዘርፉን የኤክስፖርት ገበያ ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ ፋይዳ ካላቸው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱና ዋነኛው “የሜድ ባይ ኢትዮጵያ” ፕሮጀክት ነው፤ በፕሮጀክቱ የታቀፉ ኩባንያዎች ዓለም አቀፍ የጥራት ስራ አመራርና ሌሎች መስፈርቶችን እንዲያማሉ ለማስቻል፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለታወቁ ገዢዎች የሀገሪቱን የጫማ ኢንዲስትሪ አቅም ለማስተዋወቅ እና ሁሉን አቀፍ የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራዎችን በማከናወን በፕሮጀክቱ ተሳታፊ የሆኑ ኩባንያዎችን የወጪ ንግድ አፈፃፀም ለማሻሻ በዕቅድ ተይዞ ነበር፤ 6 ፋብሪካዎች የጥራት ስራ አመራር ደረጃው የሚጠይቀውን መስፈርት አንዲያሟሉ ድጋፍ ተደርጓል፤ በተለያዩ አገራት የንግድ ትርዒቶች ላይ በመሳተፍ የገበያ ፕሮሞሽን ሥራ ተከናውኗል፤ ለገዢዎች የተለያዩ ናሙናዎችን በመላክ የገበያ ማፈላለግ ሥራዎችም በቀጣይነት እንዲከናወኑ ተደርጓል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 19. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 አሁን ላይ በተደረሰበት ሁኔታም፡- McCarthy Uniforms የተባለ የካናዳ ጫማ ገዥ ኩባንያ ለአንበሳ የተወሰነ የምርት ትዕዛዝ ሰጥቶ ምርቱ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ተልኳል፤ Bloch ኩባንያም ደግሞ ለሦስት ጫማ ፋብሪካዎች የምርት ትዕዛዝ ሰጥቶ ምርቱን ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፤ Clarles የተባለው ኩባንያም እንዲሁ ለአንበሳ ጫማ የምርት ትዕዛዝ ለመስጠት ፋብሪካው ሊያሟላ የሚገበውን መስፈርት እየጠበቀ ይገኛል፤ The children’s Place የተባለው ኩባንያ ደግም ለአንባሳ ጫማ ፋብሪካ የናሙና ምርት ሰጥቶ ናሙናው ተቀባይነት በማግኘቱ በቀጠይ ኩባንያው ከፍተኛ የምርት ትዕዛዝ እንደሚሠጠው አሰሳውቋል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 20. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ከላይ ከተገለፀው በተጨማሪ በበጀት ዓመቱ፡-  የአውሮፓ ህብረት የTTF ፕሮጀክትን፤  እንዲሁም የጃፓን አለም አቀፍ የትበብር ኤጀኒሲ የJICA ፕሮጀከትን በመጠቀም በየደረጃው የግብይት አቅምን ለማሳደግ ጥረት ተደርጓል፤ በቀጣዩ የበጀት ዓመትም መሰል ሥራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል የንዑስ ዘርፉን የኤክስፖርት አቅም በሚጠበቀው ልክ ለማሳደግ አስፈላጊው ድጋፍና እገዛ የሚደረግ ይሆናል፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 21. ተ.ቁ የምርት ዓይነት /የሥራ መስክ/ ዕቅድ አፈፃፀም የግብ አፈፃፀም በመቶኛ ዕድገት (ቅናሽ) በመቶኛ 1 ያለቀለት ቆዳ /በሚሊዮን ካሬ ጫማ/ 332.90 130.00 39.05 (60.95) 2 ጫማ /በሚሊዮን ጥንድ/ 31.21 10.93 35.02 (64.98) 3 የቆዳ ጓንት /በሚሊዮን ጥንድ/ 3.19 1.90 48.59 (51.41) 4 የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች* /በሚሊዮን ቁጥር/ 2.54 1.00 39.41 (60.58) ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)  ዝርዝር ሀገራዊ የምርት መጠን አፈፃፀም፤ *የመካከለኛ አምራቾችን አጠቃላይ ምርት ብቻ ይመለከታል፤ Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 በንዑስ ዘርፍ ደረጃ የዋና ዋና ግቦች አፈፃፀም፤
  • 22.  የአቅም አጠቃቀም ደረጃ፤ የመካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች አማካኝ የአቅም አጠቃቀም አፈፃፀም ይመለከታል፤ ተ. ቁ የስራ መስክ /የምርት ዓይነት/ ዕቅድ አፈጻጸም የግብ አፈፃፀም በመቶኛ ዕድገት (ቅናሽ) በመቶኛ 1 የቆዳ ማልፊያና ማለስለሺያ ኢንዱስትሪ /ያለቀለት ቆዳ/ 76 49.34 64.92 (35.08) 2 የጫማ ኢንዱስትሪ /ጫማ/ 79 56 70.89 (29.11) 3 የቆዳ ጓንት ኢንዲስትሪ /የቆዳ ጓንት/ 88 86 97.73 (2.27) 4 የቆዳ አልባሳት አምራቾች 40 51 127.50 27.50 5 የቆዳ ዕቃዎች አምራቾች 70 56 80.00 (20.00) ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015
  • 23.  የሥራ ዕድል ፈጠራ፤ ተ.ቁ የሥራ መስክ የሠራተኛ ብዛት (በቁጥር) ሴት ወንድ ድምር 1 የቆዳ ማልፊያና ማለስለሺያ ኢንዱስትሪ፤ 1265 1012 2277 2 የጫማ ንዑስ ኢንዱስትሪ፤ 3,671 2,434 6,105 3 የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ንዑስ ኢንዱስትሪ፤ 1332 967 2299 ድምር 6,268 4,413 10,681 ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ከዋና ዋና ኩባንያዎችና አምራቾች የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በዋነኛነት በበጀት ዓመቱ ለ 10,681 /4,413 ወንድና 6,268 ሴት/ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ይህም በበጀት ዓመቱ ተይዞ ከነበረው አዲስ የሥራ ዕድል ፈጠራ ግብ / 32 ሺህ/ አንፃር ሲታይ አፈፃፀሙ( 33 በመቶ ) እጅግ ዝቅተኛ ነው፡፡
  • 24. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015  የወጪ ንግድ አፈፃፀም፤ ባለፉት አስራ ሁለት ወራት ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ንዑስ የኢንዱስትሪ ዘርፍ 280.53 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የኤክስፖርት ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 133.77 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የዕቅዱን47.69 በመቶ ነው፡፡ ዝርዝር የኤክስፖርት ዕቅድ አፈፃፀም /በሺህ የአሜሪካን ዶላር/፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) ተ.ቁ የምርቱ ዓይነት ዕቅድ አፈጻጸም አፈጻጸም በመቶኛ 1 ቆዳና የቆዳ ውጤቶች 280,525.73 133,771.19 47.69 1.1 ያለቀለት ቆዳ 126,093.84 76,088.63 60.34 1.2 ጫማ 128,091.48 49,039.05 38.28 1.3 የቆዳ ጓንት 18,899.93 6,081.00 32.17 1.4 የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች 7,440.48 2,562.51 34.44
  • 25. ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015
  • 26. የኤክስፖርት ምርት መጠን አፈፃፀም ደረጃ ንፅፅር /ከዕቅድ/ አንፃር ፤ ተ.ቁ የምርት ዓይነት ዕቅድ (በመጠን/ በካ.ጫ) አፈፃፀም (በመጠን/ በካ.ጫ) አፈፃፀም (በመቶኛ) ዕድገት (ቅ ናሽ) (በመቶኛ) 1 ያለቀለት ቆዳ የበግ ሌጦ ምርቶች 34.47 ሚ.ካ.ጫ 32.88 ሚ.ካ.ጫ 95.38 (4.6) የፊየል ሌጦ ምርቶች 30.05 ሚ.ካ.ጫ 25.32 ሚ.ካ.ጫ 84.26 (15.74) የበሬ ቆዳ ምርቶች 12.93ሚ.ካ.ጫ 6.80ሚ.ካ.ጫ 52.59 ( 47.41 ) 2 ጫማ ሙሉ ጫማ 8.74 ሚሊ. ጥንድ 4.45 ሚሊ. ጥንድ 50.91 ( 49.08) አፐር 2.05 ሚሊ. ጥንድ 0.05 ሚ.ሊ ጥንድ 2.44 ( 97.56 ) 3 ጓንት 3.77 ሚሊ. ጥንድ 1.48 ሚሊ ጥንድ 39.26 ( 60.74 ) ክፍል (የቀጠለ…..) Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015
  • 27. የኤክስፖርት ምርት መጠን አፈፃፀም ንፅፅር፡- ተ.ቁ የምርት ዓይነት የ2009 በጀት ዓመት አፈፃፀም (በመጠን) የ2010 በጀት ዓመት አፈፃፀም (በመጠን) ዕድገት (ቅናሽ) (በመቶኛ) 1 ያለቀለት ሌጦና ቆዳ የበግ ሌጦ ምርቶች 25.89ሚ.ካ.ጫ 32.88 ሚ.ካ.ጫ 27.00 የፊየል ሌጦ ምርቶች 26.93 ሚ.ካ.ጫ 25.32 ሚ.ካ.ጫ (5.98) የበሬ ቆዳ ምርቶች 6.19 ሚ.ካ.ጫ 6.8 ሚ.ካ.ጫ 9.85 2 ጫማ ሙሉ ጫማ 4.14 ሚ.ጥንድ 4.50 ሚ. ጥንድ 8.70 3 ጓንት 1.43 ሚ.ጥንድ 1.60 ሚ.ጥንድ 11.89 ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) Certified
  • 28.  ከዕቅድ አንፃር የዋጋ አፈፃፀም፡- ተ ቁ የምርት ዓይነት የዋጋ ዕቅድ (በነጠላ ምርት/ በአሜ . ዶ) ሽያጭ (በአሜ . ዶ) የሽያጭ አፈፃፀም ዕድገት (ቅናሽ) በመቶኛ፤ 1 ያለቀለት ሌጦና ቆዳ የበግ ሌጦ ምርቶች 2.1 /ካጫ/ 1.28 /ካጫ/ (39.05) የፊየል ሌጦ ምርቶች 1.25 /ካጫ/ 1.07 /ካጫ/ (14.40) የበሬ ቆዳ ምርቶች 1.25 /ካጫ/ 0.99 /ካጫ/ (20.80) 2 ጫማ ሙሉ ጫማ 13 /ጥንድ/ 11.18 /ጥንድ/ (14.00) 3 ጓንት 5 /ጥንድ/ 3.84/ጥንድ/ (23.20) ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015
  • 29. የዋጋ አፈፃፀም ንፅፅር፡- ተ ቁ የምርት ዓይነት 2009 በጀት ዓመት የዋጋ አፈፃፀም (በነጠላ ምርት/ በአሜ . ዶ) 2010 በጀት ዓመት የዋጋ አፈፃፀም (በነጠላ ምርት/ በአሜ . ዶ) የዋጋ አፈፃፀም ንፅፅር ዕድገት (ቅናሽ) በመቶኛ፤ 1 ያለቀለት ሌጦና ቆዳ የበግ ሌጦ ምርቶች 1.34/ካጫ/ 1.28 /ካጫ/ (4.48) የፊየል ሌጦ ምርቶች 1.06 /ካጫ/ 1.07 /ካጫ/ 0.94 የበሬ ቆዳ ምርቶች 0.93 /ካጫ/ 0.99 /ካጫ/ 6.45 2 ጫማ ሙሉ ጫማ 9.37 /ጥንድ/ 11.18 /ጥንድ/ 19.32 3 ጓንት 3.52 /ጥንድ/ 3.84/ጥንድ/ 9.09 ክፍል አንድ (የቀጠለ…..) Certified ISO 9001:2015
  • 30. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ለአፈፃፀም ጉድለት ተጠቃሽ የሆኑ ዋና ዋና ችግሮች፡-  ሀገራዊ አለመረጋጋትና የሰላም መጓደል ችግር፤ እንዲሁም በአንድ-አንድ ኩባንያዎች የሠራተኛ የሥራ ማቆም አድማ፤  በመንግስታዊ አገልግሎቶች ረገድ የተስተዋሉ ውስንነቶች፤ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እጥረት፣ የየኃይል አቅርቦት መቆራረጥ እና እጥረት፤  የማኔጅመንት እና የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነት፤  የገበያ እና ተያያዥ የዋጋ አፈፃፀም ችግሮች፤  የግብዓት አቅርቦትና ጥራት ውስንነት፤  የኤክስፖርት ዲሲፕሊን አለማክበር፤  በኢንቨስትመንት ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀከቶች በወቅቱ አለመጠናቀቃቸው፤ ክፍል አንድ (የቀጠለ…..)
  • 32. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የበጀት ዓመቱ ዕቅድ የመነሻ ሁኔታዎች፤ ሀ) ሁለተኛው የዕትዕ እንደ-ዋነኛ መነሻ፤ ፈጣን፣ ቀጣይና አስተማማኝ ዕድገትን ማረጋገጥ፤ በየደረጃው የምርት ብዛት፣ ስብጥርና ጥራት በላቀ ደረጃ ማሻሻል፤ ጠቅላላ አገራዊ የምርት መጠን 2.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማድረስ፤ ከወጪ ንግድ 706.50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት፤ ዓመታዊ የማምረት አቅም አጠቃቀምን በአማካይ 85 በመቶ ለማድረስ፤ 91,527 ለሚሆኑ ዜጎች አዲስ የሥራ ዕድል ለመፍጠር፤ 0.154 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሙቀት አማቂ ጋዝ ለመቀነስ ታቅዷል፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 33. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ለ) የ2010 በጀት ዓመት አፈፃፀም፤ በጥንካሬ የተወሰዱ፤  በዕቅድ ዝግጅት ምዕራፍ የጠራ ዕቅድ በማዘጋጀት የመንግስትና የሕዝብ ክንፍን በማሳተፍ እና የጋራ በማድረግ ወደ ስራ መገባቱ፤  በትግበራ ምዕራፍ አፈፃፀምን እና የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ የመንግስትና የሕዝብ ክንፍን በማሳተፍ በጋራ ለመሥራት ጥረት መደረጉ፤  ተቋማዊ የለወጥ እና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በልዩ ተኩረት እንዲከናወኑ መደረጉ፤  የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ጥረት መደረጉ፤  በንዑስ ዘርፍ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ የሰው ኃብት ልማት ሥራዎች አበረታች መሆናቸው፤  የምርትና ምርታማነት ድጋፍ ሥራ በተሻለ እየተጠናከረ መምጣቱ፤  የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ማምረት እንዲሸጋገሩ ክትትልና ድጋፍ መደረጉ፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 34. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 በክፍተት የተወሰዱ፤  በሀገሪቱ ተፈጥሮ የነበረውን ያለመረጋጋት ችግር ተከትሎ በየደረጃው የሚገኝ አመራር ክትትል እና ድጋፍ መቀዛቀዝ የታየበት መሆኑ፤  የመፈፀም እና የማስፈፀም አቅም አሁንም በሚፈለገው ደረጃ ላይ ያለመድረሱ፤  የሠመረ ቅንጅታዊ አሰራርን ከማረጋገጥ አኳያ ክፍተት መኖሩ፤  በንዑስ ዘርፍ ደረጃ የሚስተዋለውን የማኔጅመንትና የቴክኖሎጂ አቅም ውስንነት ተከትሎ የምርትና ምርታመነት አቅም ዝቅተኛ መሆን፤  ከንዑስ ዘርፉ የተገኘው የኤክስፖርት ገቢ ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ እና ከዕትዕ ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑ፤  የተለዩ መሠረታዊ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚከናወኑ የድጋፍ ሥራዎች በሚጠበቀው ደረጃ ውጤታማ ያለመሆናቸው፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 35. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015  በቀጣይ የንዑስ-ዘርፉን ዕቅድ አፈፃፀም ለማሻሻል ትኩረትን የሚሹ ጉዳዮች፤ 1. የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ውሱንነትን ለመቅረፍ የሚከናወኑ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል፤ 2. የነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፤ 3. የጥራት ደረጃውን ያሟላ፣ ያልተቆራረጠ፣ በቂና ፈጣን የምርት ግብዓት አቅርቦት ሁኔታ እንዲፈጠር ማድረግ፤ 4. የማኔጅመነት እና የቴክኒካል /የቴክኖሎጂ/ አቅም ውሱንነት ለመቅረፍ የሚሰሩ ሥራዎችን የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል፤ 5. ገበያና ተያያዥ የዋጋ አፈፃፀም ችግሮችን ለማቅረፍ የሚያስችሉ ሥራዎችን በአግባቡ ማከናወን፤ 6. የአካባቢ ጥበቃ አቅምን ሊያጎለብቱ የሚያስችሉ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 36. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 7. ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሠረት እንዲጠናቀቁ ቀጣይነት ያለው ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤ 8. ባለሀብቶች በተሰጣቸው ማበረታቻ ልክ ምርቶቻቸውን እያመረቱና እየላኩ መሆኑን አስመልክቶ የክትትልና የቁጥጥር ስርዓቱን ማጠናከር፤ 9. ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል፤ 10.ጥራት ያለው የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት አንዲስፋፋ ማድረግ፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 37. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ ዋና ዋና ዓላማዎች፣ ግቦች እና የማስፈፀሚያ ስልቶች፤ ሀ) የዕቅዱ ዋና ዋና ዓላማዎች፤ 1. በመካከለኛ እና ከፍተኛ ደረጃ ከሚገኙ ኢንዱስትሪዎች በተጨማሪ፤ ለአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት የሚሰጠውን ትኩረትና ሁለንተናዊ የአቅም ግንባት ድጋፍ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጠናክሮ በማስቀጠል በዕቅድ ዓመቱ የንዑስ ዘርፉ ምርት ከማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የ0.42 በመቶ ድርሻ እንዲይዝ የታቀደውን አገራዊ ግብ ማሳካት፤ 2. የንዑስ ዘርፉን የቴክኖሎጂ ብቃት፣ የምርታማነትና የምርት ጥራት ደረጃ እንዲሁም የአካባቢ ጥበቃ አቅም በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ ቀጣይነት ያለው ዘለቄታዊ ልማትን በአግባቡ ማረጋገጥ፤ 3. በየደረጃው የእሴት ጭማሪ ዕድገትን በማረጋገጥ የንዑስ ዘርፉን የውጭ ምንዛሪ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅም ማሳደግ፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 38. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 4. በየደረጃው የሰለጠነ የሰው ኃይል አቅርቦትን ከማረጋገጡ ጎን ለጎን የተለያዩ የአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎች እንዲከናወኑ በማድረግ ለንዑስ ዘርፉ አስተማማኝ ዕድገት ምቹ ሁኔታን መፍጠር፤ 5. ለንዑስ ዘርፉ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት የጎላ ፋይዳ ካላቸው የባለድርሻ አካላት ጋር የሚከናወኑ ቅንጅታዊ ሥራዎችን የበለጠ አጠናክሮ በማስቀጠል ለዘርፉ ልማት ራዕይና ዓላማ መሳካት ምቹ ሁኔታን መፍጠር፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 39. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ለ) የበጀት ዓመቱ ዕቅድ ዋና ዋና ግቦች፤ 1. አማካኝ የማምረት አቅም አጠቃቀም ግብ የቆዳ ፋብሪካዎችን 66 በመቶ፣ የጫማ ፋብሪካዎቸን 70 በመቶ፣ የቆዳ ጓንት ፋብሪካዎችን 88 በመቶ እንዲሁም የቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች አምራቾችን 70 በመቶ ላይ ማድረስ፤ 2. ለግቡ መሳካት አስተዋፅኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ነባር የማስፋፊያና አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን ወደ ስራ የማስገባትና ማምረት እንዲጀምሩ ማድረግ፤ 3. የምርቶች አጠቃላይ ዋጋ (GVP) 1.19 ቢሊዮን ብር ማድረስ፤ 4. በበጀት ዓመቱ ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ንዑስ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለ 32,281 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር፤ የስራ ዕድል ስርጭቱን እስከ መካከለኛ የዕውቀት ደረጃ ለሚጠይቁ ሥራዎች 60%፣ ከፍተኛ የዕውቀት ደረጃ ለሚጠይቁት ደግሞ 30% ለሴቶች ማድረግ፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 40. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 5. በበጀት ዓመቱ ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ 280.54 ሚሊዮን (በሁለተኛው ዕትዕ ከተቀመጠው 505 ሚሊዮን ግብ 55.55 በመቶ ለማሳካት ታሳቢ በማድረግ) የአሜሪካን ዶላር ገቢን ማሳካት፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..) የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ /በሚ.የአ.ዶ/ የ2010 በጀት ዓመት ክንውን /በሚ.የአ.ዶ/ በዕትዕ -II የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ /በሚ.የአ.ዶ/ የ2011 ዕቅድና የዕትዕ-II ግብ ንፅፅር 280.54 133.77 505.00 የዕትዕ-IIን 55.55 በመቶ ነው፤ (የ 44.45 በመቶ ቅናሽ)
  • 41. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015  የበጀት ዓመቱ የወጪ ንግድ ገቢ ግብ ዝርዝር ዕቅድ፡- ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..) ተ.ቁ የምርት ዓይነት አጠቃላይ የምርት መጠን አማካኝ ነጠላ ዋጋ /በአሜሪካን ዶላር/ አጠቃላይ የገቢ ዕቅድ/በአሜ.ዶ/ 1 ያለቀለት ቆዳ/ በካሬ ጫማ/ የበግ ሌጦ ምርቶች 36,462,071.86 2.1 76,570,350.90 የፊየል ሌጦ ምርቶች 31,899,416.50 1.25 39,874,270.63 የበሬ ቆዳ ምርቶች 13,674,230.79 1.25 17,092,788.49 ድምር(1) 82,035,719.15 133,537,410.01
  • 42. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..) ተ.ቁ የምርት ዓይነት አጠቃላይ የምርት መጠን አማካኝ ዋጋ /በአሜ. ዶ/ አጠቃላይ የገቢ ዕቅድ /በአሜ. ዶ/ 2 ጫማ /በጥንድ/ ሙሉ ጫማ 8,674,957.00 13.00 112,774,441.00 የጫማ የላይኛው ክፍል 1,032,222.71 7.00 7,225,559.00 ድምር(2) 9,707,179.71 120,000,000.00 3 ጓንት /በጥንድ/ የቆዳ ጓንት ምርት 1,800,000 5.00 9,000,000.00 ድምር(3) 1,800,000 9,000,000.00 4 የቆዳ ዕቃዎች እና አልባሳት /በቁጥር/ የቆዳ ዕቃዎች እና አልባሳት 900,000 20.00 18,000,000.00 ድምር(4) 900,000 18,000,000.00 አጠቃላይ ድምር 280,537,410.01
  • 43. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ሐ) የማስፈፀሚያ አቅጣጫዎች እና ስልቶች፤  የደጋፊ ተቋሙን ሁለንተናዊ የድጋፍ አቅም ማሳደግ፤  ጥራቱ የተጠበቀ የምርት ግብዓት በሚፈለገው ልክ እንዲቀርብ ማድረግ፤ /ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ 34 ሚ.ን የሚጠጋ ጥሬ ግብዓት እንዲቀርብ ማድረግ/  የኢንዱስትሪውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎት በአግባቡ ማሟላት፤  የቴክኖሎጂ ብቃትና የአሰራር ስርዓት ዓቅምን ማሳደግ፤  አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የምርት መዳረሻ ገበያዎች እንዲስፋፉ ማድረግ፤ /ከመሸጫ ዋጋ ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን መሙላት/፤  ቅንጅታዊ አሰራርን ማሻሻል፤ /የውጭ ምንዛሬ፣ የኃይል አቅርቦት እንዲሁም ሌሎች ማነቆዎች እንዲፈቱ ማድረግ/፤  ተጨማሪ የኢንቨስትመንት አቅሞችን ወደ ሥራ ማስገባት፤ ክፍል ሁለት (የቀጠለ…..)
  • 45. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015  የክትትል ስርዓት፤ ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..) ተ. ቁ ክትትል የሚያደርጉ አካላት ክትትል የሚደረጉ ተግባራት/ግቦች/ የክትትል አመልካች የክትትል ዘዴ የክትትል የጊዜ ሰሌዳ 1 የሚ/ር መስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊዎች፣ ብሔራዊ የኤክስፖርት አስተባባሪ ኮሚቴና የኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ እንዲሁም፡- የሕዝብ ክንፍ ውይይት፤ የኢንስቲትዩቱ ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ዉይይት ማድረግ፤ በዘርፉ የኤክስፖርት ዕቅድ አፈፃፀምን አስመልክቶ፣ ከዕቅድ አፈፃፀሙ የተገኘው ውጤቶች፣ በሚቀርቡ ሪፖርቶች ላይ በመንተራስ ውይይትና ግምገማዎችን በማድረግ፣ በየወሩ፣ በየሦስት ወሩ፣ በግማሽ ዓመቱ፣ በዘጠኝ ወሩ፣ በዓመቱ መጨረሻ፣ በአካል በሥራ ቦታ ላይ በመገኘት፣
  • 46. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..) ተ. ቁ የክትትል አካላት ክትትል የሚደረጉ ተግባራት/ግቦች የክትትል አመልካች የክትትል ዘዴ የክትትል የጊዜ ሰሌዳ 2 የኢንስቲትዩቱ ሥራ አመራር፣ እና የሱፕር ቪዝን ቡድን በኢንስቲትዩቱና በየኩባንያዎቹ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በበጀት ዓመቱ የተያዘውን ግብ በሚያሳካ መልኩ መሆኑን የመለየት፣ የኢንስቲትዩቱ ሥራ ኃላፊዎችም ሆነ ሠራተኛ ከክህሎት፣ከአመለካከትና ከአቅሪቦት አንፃር ዕቅዱን ለማሳካት ያላቸዉን ዝግጁነት የማረገጋጥ፣ እያንዳንዱን ግብ ከሚያሳኩ ተግባራት የሚጠበቅ ውጤት ዕቅዱን መሠረ መሆኑን ማረጋገጥ፤ በሚቀርቡ ሪፖርቶች ላይ በማኔጅመንት ስብሰባ፣ በየሳምንቱ በየወሩ፣ በየሩብ ዓመቱ፣ በ6ወሩና ዓመቱ፣ ከደንበኞች ጋር የጋራ የውይይት መድረክ በማዘጋጀት፣ በየወሩ እየንዳንዱ ሰራተኛ የሚያቀርበውን ሪፖርት ፤ በየዕለቱ፣ በክንውን ወቅት ወይም በሥራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችንና ማነቆዎችን መፈተሽ፤ በአፈጻጸም ዙሪያ ያለውን ጠንካራና ደካማ ጎን እንዲሁም ችግሮችን መለየት፣ ከየሥራ ክፍሎች ጋር የጋራ ምክክር በማድረግና በሚቀርብ ሪፖርት በየወሩ፣
  • 47. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..) ተ. ቁ ክትትል የሚያደርጉ አካላት ክትትል የሚደረጉ ተግባራት/ግቦች የክትትል አመልካች የክትትል ዘዴ የክትትል የጊዜ ሰሌዳ 3 እያንዳንዱ ዳይሬክቶሬት እንዲሁም በየሥራ ክፍሉ በተቋቋሙ የልማት ቡድኖች (1ለ5) እየተከናወኑ ያሉት ዝርዝር ተግባራት የኤክስፖርቱን ግብ ለማሳካት የዳይሬክቶሬቱ ሚናና ግብ አንፃር ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን መለየት፣ እያንዳንዱ ባለሙያ ተቆርሶ የተሰጠዉን ሥራ ዉጤት ማስመዝገብ በሚቻልበት ደረጃ እያከናወነ መሆኑን በማረጋገጥ፣ እያንዳንዱን ግብ ከሚያሳኩ ተግባራት የሚጠበቅ ውጤት በዕቅዱ መሰረት እንዲሆን ማድረግ፤ ከክፍል ሰራተኞች ጋር ውይይት በማድረግ፣ በየሳምንት እየንዳንዱ ሰራተኛ የሚያቀርበውን የክንውን ሪፖርት በአካልና በሥራ ቦታ ላይ በመገኘት በማመሳከር፣ በየዕለቱ በየሳምንቱ
  • 48. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015 ተ. ቁ ክትትል የሚያደርጉ አካላት ክትትል የሚደረጉ ተግባራት/ግቦች የክትትል አመልካች የክትትል ዘዴ የክትትል የጊዜ ሰሌዳ 4 የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የኤክስፖርቱን ግብ የሚያሳኩ ወሳኝ ተግባራት ላይ በማተኮር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት እተከናወነ መሆኑን መለየት፣ እያንዳንዱን ግብ ከሚያሳኩ ተግባራት የሚጠበቅ ውጤት በማገናዘብ፣ በአካል ሥራ ቦታ በመገኘትና በተግባር የተሰራውንና ሪፖርት የተደረገውን በማመዛዘን፣ በየሳምንቱ በየሁለት ሳምንቱ በአፈጻጸም ዙሪያ ያለውን ጠንካራና ደካማ ጎን እንዲሁም ችግሮችን መለየት፣ ከየሥራ ክፍሎች ጋር የጋራ ምክክር በማድረግና ከየሥራ ክፍል በሚቀርብ ሪፖርት፣ በየወሩ ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..)
  • 49. Engineering Tomorrow Certified ISO 9001:2015  የግምገማ ስርዓት፤ ክፍል ሦስት (የቀጠለ…..) ተ አካላት ግምገማ የሚደረጉ ተግባሮች/ግቦች አመልካች የግምገማ ዘዴ የጊዜ ሰሌዳ 1 የዘርፉ የሥራ ኃላፊዎች በበጀት ዓመቱ የተያዘውን የገቢ ግብ ለማሳካት የተቀመጡት ግቦች መከናወናቸውን ማረጋገጥ፤ የተቀመጡት የግብ ስኬቶችንና ያመጣውን ፋይዳ በማገናዘብ፣ ከኢንስቲትዩቱ የሥራ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ ውይይት በማድረግ፤ በየወሩ በየ3 ወሩ፤ ግብን ለማሳካት ያጋጠሙ ችግሮችን መለየት 2 የኢንስ. ሥራ አመራር እየተከናወኑ ያሉት ተግባራት በዕቅድ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የኤክስፖርት ድጋፍ ግብ በሚያሳካ መልኩ መሆኑን መለየት፣ ከተቀመጠው አንጻር የዕቅድ ክንውኑ ያስገኘውን ስኬትና ፋይዳ በማመዛዘን በሪፖርቶች ላይ በማናጅሜንት ስብሰባና ከሰራተኞች ጋር የጋራ ስብሰባ በማካሄድ በየወሩ በየ3 ወሩ፤ በሥራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችንና ማነቆዎችን መለየት፣ የሥራ ጉብኝት እና የጋራ የውይይት 3 የዕ/ዝ/ግ/ዳ የኤክስፖርት ድጋፍ ግብ የሚያሳኩ ወሳኝ ተግባራት ላይ በማተኮር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት እተከናወነ መሆኑን መለየት የተከናወነው ተግባር ያመጣውን ለውጥ በማየት ከየሥራ ክፍሎች ጋር የጋራ ምክክር በማድረግና በሚቀርብ ሪፖርት በየወሩ በየ3 ወሩ፤ በአፈጻጸም ዙሪያ ያለውን ጠንካራና ደካማ ጎን እንዲሁም ችግሮችን መለየት፣ በአካል ና በሪፖርት