SlideShare a Scribd company logo
1 of 19
በቀጣይ የንዑስ ዘርፉን ዕቅድ አፈፃፀም
ለማሻሻል ትኩረትን የሚሹ ጉዳዮች
በ2011 በጀት አመት በተለየ ትኩረትን ከሚሹ ጉዳዮች መካከል
የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው
1. ነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ
2. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ
3. የተመረተው ምርት በአለም አቀፉ ገበያ ቀርቦ ተገቢውን ዋጋ አግኝቶ እንዲሸጥ በማድረግ የኤክስፖርት
ገበያውን ማሳደግ
4. የማኔጅመንት እና የቴክኒካል /የቴክኖሎጂ/ አቅም፣ ውሱንነት ለመቅረፍ የሚሰሩ ስራዎችን የበለጠ
አጠናክሮ ማስቀጠል
5. ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንዲጠናቀቁ ቀጣይነት ያለው ድጋፍና ክትትል ማድረግ
6. ጥራት ያለው የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ማድረግ
7. ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት አድርጎ የተጀመሩትን ስራዎች ዳር ማድረስ
8. ባለሀብቶች በተሰጣቸው ማበረታቻ ልክ ምርቶቻቸውን እያመረቱና እየላኩ መሆኑን የክትትልና የቁጥጥር
ስርዓቱ ማጠናከር እና የኤክስፖርት ዲሲፕሊን በማያከብሩ ባለሀብቶች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ
መውሰድ
9. ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል
2. የነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ
2.1 የነባር ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም መዳከም ምክንያቶች
• በቂና ቀጣይነት ያለው የገበያ ትእዛዝ አለመኖር
• በቂ የመምራት አቅም አለመኖር
• የፍላጎት መቀዛቀዝ
• በቂ የገንዘብ አቅም አለመኖር
• ምርታማ እና ዲሲፕሊን ያለው የሰራተኛ አቅም አለመኖር
2. የነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ
2.2 የችግሮቹ መፍቻዎች
• ፋብሪካዎችን እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ችግራቸውን መለየት
• ከኢንተርፕራይዝ ፓርትነር ጋር የታቀደውን የገበያ ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል
• በኤም ቢ ኢ በኩል የመጡትን ገበያዎች /CLARES, Childrens Place/
• የገዥዎችን ፍላጎት ለማሳካት የሚደረገውን ስራ ማገዝ / ምሳሌ ክላረስ /
• ትልልቅ ገዢዎችን (Finished Leather, ከሁሉም ዘርፍ መጋበዝ /Giving this
Assignment to MOI and MOT/
• የፋይናንስ አቅም ሊያሳድጉ የሚችሉ እገዛዎችን ማድረግ
3. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና
በተፈለገው ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ
ዋና ዋና ግብዓቶች
• ጥሬ ቆዳ እና ሌጦ
• ኬሚካል
• ያለቀለት ቆዳ
• አክሰሰሪና ኮምፖነንት
• የኤሌክትሪክ ሃይል
ግብዓትን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ ለማቅረብ የሚያስችሉ ስራዎች
• ቅንጅታዊ ስራዎችን ማጠናከር
• ከኢንተርፕራይዝ ኢትዮጵያ ጋር ጥሬ ቆዳ እና
ሌጦን በተመለከተ በመላው ሀገሪቱ እስከ ታች
ወረዳ ድረስ ግንዛቤ የመፍጠር ስራን መስራት
• ለግብዓት የሚያስፈልገው ተገቢው የውጭ
ምንዛሪ በወቅቱ እንዲገኝ ማድረግ
• በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ግብዓቶች ያለምንም
ችግር እንዲቀርቡ የሚያስችል ድጋፍ በጥናት
አስደግፎ ማድረግ / ሰከንድ ስኬጁልን
ጨምሮ/
3. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው
ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ
አሁን ባለንበት ሁኔታ
• በሬ 2.5 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ 375,000,000
• የበግ ቆዳ 12 ሚሊዮን 760,000,000
• የፍየል ቆዳ 7.5 ሚሊዮን 300,000,000
• በአጠቃላይ 1.44 ቢሊዮን ብር ለጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ወጭ ሆኖዋል
• ኤክስፖርትን ለመደገፍ ሲባል መንግስት መሰብስብ የሚገባውን 15 ከመቶ በመተው 216,000,000 ትቷል
• ካለቀለት ቆዳ ብቻ 76,000,000 ዶላር ኤክስፖርት ተደርጓል፡፡ ይህም 2.11 ቢሊዮን ብር ኤክስፖርት ተደርጓል፡፡
• የፕላስቲክ ጫማ ፋብሪካዎችን ትተን ከዚህ የጥሬ ቆዳ እና ሌጦን ተጠቅሞ በስራ የተሰማሩ ሰራተኞች 20,000
ሰራተኛ አካባቢ ተሳትፏል ፡፡ በአመት ለደመወዝ በአማካይ 720 ሚሊየን ብር ይከፈላል፡፡ በግብር መልክ ደግሞ
መንግስት ከዚሁ የሰራተኞች ደመወዝ ክፍያ 144,000,000 ገቢ ይኖረዋል፡፡
• ከዚህ ሁሉ ንፅፅር ስንነሳ የጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ኤክስፖርት በመንግስት አይን በበጎ ሊጣይ አይችልም፡፡ ይህ ሁሉ ላዩነት
ያለው አሁን ሴክተሩ እጅግ በደከመ ሁኔታ ባለበት ስለሆነ ነው፡፡ የፋብሪካዎች የማምረት አቅም አሁን ያሉት ብቻ
በ15 በመቶ ቢጨምር ቢያንስ ከ8 እስከ 10 ሚሊዮን ጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ከውጭ መግባት አለበት፡፡
3. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው
ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ
• ካለፈው ሚያዝያ ወር ጀምሮ ዋጋው እየወረደ ነው
• ይህ እስከ መስከረም 30 ድረስ ይቀጥላል
• የኛም በተለይ ከሰኔ ወር ጀምሮ ዋጋው እየወረደ ነው
• አሁን በህንድ የጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ወደ ፋብሪካ የሚቀርብበት ዋጋ ፍየል 140 ሩፒ (50 ብር፣ )
ከፍተኛ ስፋት ያለውና በግሬይኑ በኩል ከፍተኛ ጥራት ያለው እንዲሁም 90 ሩፒ (32.14 ብር)
ለስዌድ የሚሆን ሲሆን በግ ደግሞ 100 ሩፒ (36 ብር ) ነው፡፡ በሬ በጨው የታጀለ በአማካይ 30
ካሬ ጫማ የሆነው ደግሞ 750 ሩፒ (267 ብር ) ነው እየተሸጠ ያለው፡፡ ፓኪስታን አሁን ካለው
የህንድ ዋጋ ያንሳል፡፡ ቻይና ደግሞ ከሁለቱም ይበልጣል፡፡ ነገር ግን በጥራት እና ስፋት ከሁለቱም
ይበልጣል፡፡
•
4. የተመረተው ምርት በአለም አቀፉ ገበያ ቀርቦ ተገቢውን ዋጋ
አግኝቶ እንዲሸጥ በማድረግ የኤክስፖርት ገበያውን ማሳደግ
• ከንግድ ሚኒስቴር ጋር አስፈላጊውን ሁሉ ስራዎች መስራት / ባይ ለተራል መልቲ ላተራል
ስምምነቶችን መለየት እና ለቆዳው ዘርፍ ማስተዋወቅ
• የንግድ ኤግዚብሽን ተሳትፎችን እና የቢዝነስ ለቢዘነስ ግንኙነቶችን ከንግድ ሚኒስቴር ጋር
ማጠናከር
• የገበያ መዳረሻዎችን ለማስፋት አስፈላጊውን በጀት ሁሉ ከንግድ ሚኒስትር እና ከሌሎች የልማት
አጋሮች ጋር መጠቀም
• ለሻጮች ደረጃውን የጠበቀ እና ኤክስፖርት ሊጨምር የሚችል ኢንሰንቲቭ ጥናትን ቶሎ
ማጠናቀቅና ተግባራዊ ማድረግ፣ በዝቅተኛ ዋጋ የሚሸጡትንም ዲስ ኢንሴንቲቫይዝ ማድረግ
5. የማኔጅመንት እና የቴክኒካል /የቴክኖሎጂ/ አቅም፣ ውሱንነት
ለመቅረፍ የሚሰሩ ስራዎችን የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል
• Managerial /Owners Training/
• Continuous Supervisors Training
• Continuous line managers training
• Planning, Marketing training
• Skill development training for specific hands on skills/for operators/
• Use every opportunity from China CLFI
6. ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንዲጠናቀቁ
ቀጣይነት ያለው ድጋፍና ክትትል ማድረግ
• የሞጆ ሌዘር ሲቲ ፕሮጀክትን በአግባቡ መርቶ ወደስራ ማስገባት
• ከልማት አጋሮች ጋር የሚሰሩ ፕሮጀክቶችን ቆጥሮ አስፈላጊውን የሰውሃይል በመመደብ የሚፈለገውን ውጤት
እንዲያመጡ ማድረግ / JICA, EP, TTF, UNIDO, etc./
• ከሌሎች መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካሆኑ ድርጅቶች ጋር የሚደረጉ ጥናቶችን በፍጥነት በመጠናቀቅ ወደስራ
እንዲገቡ የማድረግ ስራዎች
7. ጥራት ያለው የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት
እንዲስፋፋ ማድረግ
• Accessory and component
• Shoe
• Glove
• Tannery / Hide /
• Leather Goods
• SME development and expansion
8. ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት አድርጎ የተጀመሩትን ስራዎች ዳር
ማድረስ
• Follow up of Mebrek’s research project
• Follow up of the construction of secondary ETP
• Preparation of Solid waste reuse project
• Coordination with federal and regional envt offices/detail plan of action/
• Preparation of consensus meeting to discuss on the removal of solid wastes
/ MoE & Forestry including regions, municipalities (Addis Ababa, Modjo,
Debreberhan, Bahirdar, Sebeta), MOI, LIDI, Representative from
universities, Development partners/
9.ባለሀብቶች በተሰጣቸው ማበረታቻ ልክ ምርቶቻቸውን እያመረቱና እየላኩ መሆኑን የክትትልና
የቁጥጥር ስርዓቱ ማጠናከር እና የኤክስፖርት ዲሲፕሊንበማያከብሩ ባለሀብቶች ላይ አስፈላጊውን
እርምጃ መውሰድ
• Revising The finished leather norms and way of doing
• Revising the certification
• IOC evaluation
10.ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር የበለጠ አጠናክሮ
ማስቀጠል
•ዋና ዋና ቅንጅትን የምንፈጥርባቸው መስሪያ ቤቶች
1. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
2. የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር
3. የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን/ የክልሎችንም ጨምሮ
4. የንግድ ሚኒስቴር
5. የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር
6. የፌደራል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የክልል ኢንቨስትመንት ቢሮዎች
7. የፌዴራል የአካባቢና ደን ጥበቃ ሚኒስቴር/ የክልሎች / በዋናነት ኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ፣ አማራ፣ ትግራይ/ አካባቢና ደን ጥበቃ ቢሮዎች
8. የሎጀስቲክና ትራንስፖርት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች
9. የፌዴራልና የክልል የአስተዳደር፣ የፀጥታ፣ የፍትህ፣ የፖሊስ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ አካላት (ከሰራተኛ ዲስፕሊን፣ የስራ ማቆም አድማ
እንዳይኖር አስቀድሞ መከላከልን በተመለከተ)
10. የፌዴራል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች
• ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
• የቅንጅት ስራዎችን ለይቶ በመስጠት የሚያመጣውን ውጤት በጊዜ ለክቶ መስጠት
• የአስተባባሪነት ሚናውን እንዲወጣ ማድረግ
• የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር
• የእንስሳት ጤና አጠባበቅ
• የኤክቶ ፓራሳይት የማጥፋት ዘመቻ ማስጀመር
• በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ አዋጅ የተሰጠውን ተግባርና ሃላፊነት በሚገባ እንዲወጣ ማድረግ
• ለዚህም የጋራ እቅድ ማውጣት እና አፈፃፀሙን መከታተል
የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች
• የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን/ የክልሎችንም ጨምሮ
• በወጪና ገቢ እንቅስቃሴዎች ላይ መዘግየትን ማስወገድ
• የቫውቸር ስራና ለማቀላጠፍ የሚያስችሉ ስራዎችን መስራት
• የቀረጥ አጠያየቆችን ግልፅ በሆነ ህግ እንዲመራ ማድረግ
• የፌደራልና የክልሎች ድርሻን በሚገባ በመለየት ባለሀብቶች እንዲውቁት ማድረግ
• የንግድ ሚኒስቴር
• የንግድ ስምምነቶችን በግልፅ ማወቅ
• የንግድ ትርኢቶችን በጋራ መሳተፍ
• መዳረሻ ሀገሮችን ማስፋት
• ገዚዎችን በመጋበዝ እንዲመጡ ማድረግ
የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች
• የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር
• የሚሻሻሉ ህጎችን በፍጥነት እንዲመልስ ማድረግ
• ወደ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተላኩትን ተጠናቀው ወደስራ እንዲውሉ ማድረግ
• የፌደራል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የክልል ኢንቨስትመንት ቢሮዎች
• የኢንቨስትመንት ደህንነት እንዲጠበቅ በጋራ መስራት
• በቆዳ እና በቆዳ ውጡቶች ዘርፍ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የተቆጠር ታርጌት ይዞ በጋራ
እንዲንቀሳቀስ ማድረግ
• የኢንቨስትመንት ኢንሴንቲቮችን ለማሻሻል የሚሰሩ ስራዎች በጋራ እንዲሰሩ ማድረግ
የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች
• የፌዴራል የአካባቢና ደን ጥበቃ ሚኒስቴር/ የክልሎች / በዋናነት ኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ፣ አማራ፣ ትግራይ/ አካባቢና
ደን ጥበቃ ቢሮዎች
• የጋራ እቅድ ማዘጋጀት
• ሁሉም የድጋፍ ፓኬጅ ኖሮት ድጋፍና ቁጥጥርን ሚዛናዊ ማድረግ
• የሎጀስቲክና ትራንስፖርት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች
• በፍጥነት አለማስተናገድ
• የዋጋ ውድነት
የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች
• የፌዴራልና የክልል የአስተዳደር፣ የፀጥታ፣ የፍትህ፣ የፖሊስ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ
አካላት (ከሰራተኛ ዲስፕሊን፣ የስራ ማቆም አድማ እንዳይኖር አስቀድሞ መከላከልን
በተመለከተ)
•የፌዴራል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
• የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስርን ማጠናከር
• የምርምር ድጋፎችን በሚገባ መጠቀም
• ከአለም አቀፍ ተቋማት ጋር የሚገኙትን የቴክኖሎጂ እና ሌሎች ድጋፎችን አሟጦ መጠቀም

More Related Content

Similar to Ethiopian leather sector 2018 2019 focus

National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportNational fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportEyob Bezabeh
 
የቱሪዝም ኢትዮጵያ የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
የቱሪዝም ኢትዮጵያ  የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትየቱሪዝም ኢትዮጵያ  የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
የቱሪዝም ኢትዮጵያ የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትTourismEthiopia
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteberhanu taye
 
memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxJIBRILALI9
 
የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts - ታህሳስ 2006
የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts  - ታህሳስ 2006 የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts  - ታህሳስ 2006
የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts - ታህሳስ 2006 Ethiopian Sugar Corporation
 
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet Ethiopian Sugar Corporation
 

Similar to Ethiopian leather sector 2018 2019 focus (7)

National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportNational fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
 
የቱሪዝም ኢትዮጵያ የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
የቱሪዝም ኢትዮጵያ  የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትየቱሪዝም ኢትዮጵያ  የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
የቱሪዝም ኢትዮጵያ የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
 
Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan
Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 planEthiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan
Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan
 
memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptx
 
የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts - ታህሳስ 2006
የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts  - ታህሳስ 2006 የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts  - ታህሳስ 2006
የስኳር ኮርፖሬሽን መረጃዎች || Sugar Corporation Facts - ታህሳስ 2006
 
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
 

Ethiopian leather sector 2018 2019 focus

  • 1. በቀጣይ የንዑስ ዘርፉን ዕቅድ አፈፃፀም ለማሻሻል ትኩረትን የሚሹ ጉዳዮች
  • 2. በ2011 በጀት አመት በተለየ ትኩረትን ከሚሹ ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው 1. ነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ 2. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ 3. የተመረተው ምርት በአለም አቀፉ ገበያ ቀርቦ ተገቢውን ዋጋ አግኝቶ እንዲሸጥ በማድረግ የኤክስፖርት ገበያውን ማሳደግ 4. የማኔጅመንት እና የቴክኒካል /የቴክኖሎጂ/ አቅም፣ ውሱንነት ለመቅረፍ የሚሰሩ ስራዎችን የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል 5. ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንዲጠናቀቁ ቀጣይነት ያለው ድጋፍና ክትትል ማድረግ 6. ጥራት ያለው የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ማድረግ 7. ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት አድርጎ የተጀመሩትን ስራዎች ዳር ማድረስ 8. ባለሀብቶች በተሰጣቸው ማበረታቻ ልክ ምርቶቻቸውን እያመረቱና እየላኩ መሆኑን የክትትልና የቁጥጥር ስርዓቱ ማጠናከር እና የኤክስፖርት ዲሲፕሊን በማያከብሩ ባለሀብቶች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ 9. ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል
  • 3. 2. የነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ 2.1 የነባር ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም መዳከም ምክንያቶች • በቂና ቀጣይነት ያለው የገበያ ትእዛዝ አለመኖር • በቂ የመምራት አቅም አለመኖር • የፍላጎት መቀዛቀዝ • በቂ የገንዘብ አቅም አለመኖር • ምርታማ እና ዲሲፕሊን ያለው የሰራተኛ አቅም አለመኖር
  • 4. 2. የነባር ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ 2.2 የችግሮቹ መፍቻዎች • ፋብሪካዎችን እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ችግራቸውን መለየት • ከኢንተርፕራይዝ ፓርትነር ጋር የታቀደውን የገበያ ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል • በኤም ቢ ኢ በኩል የመጡትን ገበያዎች /CLARES, Childrens Place/ • የገዥዎችን ፍላጎት ለማሳካት የሚደረገውን ሾል ማገዝ / ምሳሌ ክላረስ / • ትልልቅ ገዢዎችን (Finished Leather, ከሁሉም ዘርፍ መጋበዝ /Giving this Assignment to MOI and MOT/ • የፋይናንስ አቅም ሊያሳድጉ የሚችሉ እገዛዎችን ማድረግ
  • 5. 3. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ ዋና ዋና ግብዓቶች • ጥሬ ቆዳ እና ሌጦ • ኬሚካል • ያለቀለት ቆዳ • አክሰሰሪና ኮምፖነንት • የኤሌክትሪክ ሃይል ግብዓትን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ ለማቅረብ የሚያስችሉ ስራዎች • ቅንጅታዊ ስራዎችን ማጠናከር • ከኢንተርፕራይዝ ኢትዮጵያ ጋር ጥሬ ቆዳ እና ሌጦን በተመለከተ በመላው ሀገሪቱ እስከ ታች ወረዳ ድረስ ግንዛቤ የመፍጠር ስራን መስራት • ለግብዓት የሚያስፈልገው ተገቢው የውጭ ምንዛሪ በወቅቱ እንዲገኝ ማድረግ • በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ግብዓቶች ያለምንም ችግር እንዲቀርቡ የሚያስችል ድጋፍ በጥናት አስደግፎ ማድረግ / ሰከንድ ስኬጁልን ጨምሮ/
  • 6. 3. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ አሁን ባለንበት ሁኔታ • በሬ 2.5 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ 375,000,000 • የበግ ቆዳ 12 ሚሊዮን 760,000,000 • የፍየል ቆዳ 7.5 ሚሊዮን 300,000,000 • በአጠቃላይ 1.44 ቢሊዮን ብር ለጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ወጭ ሆኖዋል • ኤክስፖርትን ለመደገፍ ሲባል መንግስት መሰብስብ የሚገባውን 15 ከመቶ በመተው 216,000,000 ትቷል • ካለቀለት ቆዳ ብቻ 76,000,000 ዶላር ኤክስፖርት ተደርጓል፡፡ ይህም 2.11 ቢሊዮን ብር ኤክስፖርት ተደርጓል፡፡ • የፕላስቲክ ጫማ ፋብሪካዎችን ትተን ከዚህ የጥሬ ቆዳ እና ሌጦን ተጠቅሞ በስራ የተሰማሩ ሰራተኞች 20,000 ሰራተኛ አካባቢ ተሳትፏል ፡፡ በአመት ለደመወዝ በአማካይ 720 ሚሊየን ብር ይከፈላል፡፡ በግብር መልክ ደግሞ መንግስት ከዚሁ የሰራተኞች ደመወዝ ክፍያ 144,000,000 ገቢ ይኖረዋል፡፡ • ከዚህ ሁሉ ንፅፅር ስንነሳ የጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ኤክስፖርት በመንግስት አይን በበጎ ሊጣይ አይችልም፡፡ ይህ ሁሉ ላዩነት ያለው አሁን ሴክተሩ እጅግ በደከመ ሁኔታ ባለበት ስለሆነ ነው፡፡ የፋብሪካዎች የማምረት አቅም አሁን ያሉት ብቻ በ15 በመቶ ቢጨምር ቢያንስ ከ8 እስከ 10 ሚሊዮን ጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ከውጭ መግባት አለበት፡፡
  • 7. 3. ለምርት የሚያግዙ ግብአቶችን በጥራት በብዛት እና በተፈለገው ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ • ካለፈው ሚያዝያ ወር ጀምሮ ዋጋው እየወረደ ነው • ይህ እስከ መስከረም 30 ድረስ ይቀጥላል • የኛም በተለይ ከሰኔ ወር ጀምሮ ዋጋው እየወረደ ነው • አሁን በህንድ የጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ወደ ፋብሪካ የሚቀርብበት ዋጋ ፍየል 140 ሩፒ (50 ብር፣ ) ከፍተኛ ስፋት ያለውና በግሬይኑ በኩል ከፍተኛ ጥራት ያለው እንዲሁም 90 ሩፒ (32.14 ብር) ለስዌድ የሚሆን ሲሆን በግ ደግሞ 100 ሩፒ (36 ብር ) ነው፡፡ በሬ በጨው የታጀለ በአማካይ 30 ካሬ ጫማ የሆነው ደግሞ 750 ሩፒ (267 ብር ) ነው እየተሸጠ ያለው፡፡ ፓኪስታን አሁን ካለው የህንድ ዋጋ ያንሳል፡፡ ቻይና ደግሞ ከሁለቱም ይበልጣል፡፡ ነገር ግን በጥራት እና ስፋት ከሁለቱም ይበልጣል፡፡ •
  • 8. 4. የተመረተው ምርት በአለም አቀፉ ገበያ ቀርቦ ተገቢውን ዋጋ አግኝቶ እንዲሸጥ በማድረግ የኤክስፖርት ገበያውን ማሳደግ • ከንግድ ሚኒስቴር ጋር አስፈላጊውን ሁሉ ስራዎች መስራት / ባይ ለተራል መልቲ ላተራል ስምምነቶችን መለየት እና ለቆዳው ዘርፍ ማስተዋወቅ • የንግድ ኤግዚብሽን ተሳትፎችን እና የቢዝነስ ለቢዘነስ ግንኙነቶችን ከንግድ ሚኒስቴር ጋር ማጠናከር • የገበያ መዳረሻዎችን ለማስፋት አስፈላጊውን በጀት ሁሉ ከንግድ ሚኒስትር እና ከሌሎች የልማት አጋሮች ጋር መጠቀም • ለሻጮች ደረጃውን የጠበቀ እና ኤክስፖርት ሊጨምር የሚችል ኢንሰንቲቭ ጥናትን ቶሎ ማጠናቀቅና ተግባራዊ ማድረግ፣ በዝቅተኛ ዋጋ የሚሸጡትንም ዲስ ኢንሴንቲቫይዝ ማድረግ
  • 9. 5. የማኔጅመንት እና የቴክኒካል /የቴክኖሎጂ/ አቅም፣ ውሱንነት ለመቅረፍ የሚሰሩ ስራዎችን የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል • Managerial /Owners Training/ • Continuous Supervisors Training • Continuous line managers training • Planning, Marketing training • Skill development training for specific hands on skills/for operators/ • Use every opportunity from China CLFI
  • 10. 6. ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንዲጠናቀቁ ቀጣይነት ያለው ድጋፍና ክትትል ማድረግ • የሞጆ ሌዘር ሲቲ ፕሮጀክትን በአግባቡ መርቶ ወደስራ ማስገባት • ከልማት አጋሮች ጋር የሚሰሩ ፕሮጀክቶችን ቆጥሮ አስፈላጊውን የሰውሃይል በመመደብ የሚፈለገውን ውጤት እንዲያመጡ ማድረግ / JICA, EP, TTF, UNIDO, etc./ • ከሌሎች መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካሆኑ ድርጅቶች ጋር የሚደረጉ ጥናቶችን በፍጥነት በመጠናቀቅ ወደስራ እንዲገቡ የማድረግ ስራዎች
  • 11. 7. ጥራት ያለው የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ማድረግ • Accessory and component • Shoe • Glove • Tannery / Hide / • Leather Goods • SME development and expansion
  • 12. 8. ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት አድርጎ የተጀመሩትን ስራዎች ዳር ማድረስ • Follow up of Mebrek’s research project • Follow up of the construction of secondary ETP • Preparation of Solid waste reuse project • Coordination with federal and regional envt offices/detail plan of action/ • Preparation of consensus meeting to discuss on the removal of solid wastes / MoE & Forestry including regions, municipalities (Addis Ababa, Modjo, Debreberhan, Bahirdar, Sebeta), MOI, LIDI, Representative from universities, Development partners/
  • 13. 9.ባለሀብቶች በተሰጣቸው ማበረታቻ ልክ ምርቶቻቸውን እያመረቱና እየላኩ መሆኑን የክትትልና የቁጥጥር ስርዓቱ ማጠናከር እና የኤክስፖርት ዲሲፕሊንበማያከብሩ ባለሀብቶች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ • Revising The finished leather norms and way of doing • Revising the certification • IOC evaluation
  • 14. 10.ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል •ዋና ዋና ቅንጅትን የምንፈጥርባቸው መስሪያ ቤቶች 1. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር 2. የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር 3. የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን/ የክልሎችንም ጨምሮ 4. የንግድ ሚኒስቴር 5. የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር 6. የፌደራል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የክልል ኢንቨስትመንት ቢሮዎች 7. የፌዴራል የአካባቢና ደን ጥበቃ ሚኒስቴር/ የክልሎች / በዋናነት ኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ፣ አማራ፣ ትግራይ/ አካባቢና ደን ጥበቃ ቢሮዎች 8. የሎጀስቲክና ትራንስፖርት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች 9. የፌዴራልና የክልል የአስተዳደር፣ የፀጥታ፣ የፍትህ፣ የፖሊስ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ አካላት (ከሰራተኛ ዲስፕሊን፣ የስራ ማቆም አድማ እንዳይኖር አስቀድሞ መከላከልን በተመለከተ) 10. የፌዴራል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
  • 15. የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች • ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር • የቅንጅት ስራዎችን ለይቶ በመስጠት የሚያመጣውን ውጤት በጊዜ ለክቶ መስጠት • የአስተባባሪነት ሚናውን እንዲወጣ ማድረግ • የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር • የእንስሳት ጤና አጠባበቅ • የኤክቶ ፓራሳይት የማጥፋት ዘመቻ ማስጀመር • በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ አዋጅ የተሰጠውን ተግባርና ሃላፊነት በሚገባ እንዲወጣ ማድረግ • ለዚህም የጋራ እቅድ ማውጣት እና አፈፃፀሙን መከታተል
  • 16. የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች • የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን/ የክልሎችንም ጨምሮ • በወጪና ገቢ እንቅስቃሴዎች ላይ መዘግየትን ማስወገድ • የቫውቸር ስራና ለማቀላጠፍ የሚያስችሉ ስራዎችን መስራት • የቀረጥ አጠያየቆችን ግልፅ በሆነ ህግ እንዲመራ ማድረግ • የፌደራልና የክልሎች ድርሻን በሚገባ በመለየት ባለሀብቶች እንዲውቁት ማድረግ • የንግድ ሚኒስቴር • የንግድ ስምምነቶችን በግልፅ ማወቅ • የንግድ ትርኢቶችን በጋራ መሳተፍ • መዳረሻ ሀገሮችን ማስፋት • ገዚዎችን በመጋበዝ እንዲመጡ ማድረግ
  • 17. የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች • የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር • የሚሻሻሉ ህጎችን በፍጥነት እንዲመልስ ማድረግ • ወደ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተላኩትን ተጠናቀው ወደስራ እንዲውሉ ማድረግ • የፌደራል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የክልል ኢንቨስትመንት ቢሮዎች • የኢንቨስትመንት ደህንነት እንዲጠበቅ በጋራ መስራት • በቆዳ እና በቆዳ ውጡቶች ዘርፍ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የተቆጠር ታርጌት ይዞ በጋራ እንዲንቀሳቀስ ማድረግ • የኢንቨስትመንት ኢንሴንቲቮችን ለማሻሻል የሚሰሩ ስራዎች በጋራ እንዲሰሩ ማድረግ
  • 18. የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች • የፌዴራል የአካባቢና ደን ጥበቃ ሚኒስቴር/ የክልሎች / በዋናነት ኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ፣ አማራ፣ ትግራይ/ አካባቢና ደን ጥበቃ ቢሮዎች • የጋራ እቅድ ማዘጋጀት • ሁሉም የድጋፍ ፓኬጅ ኖሮት ድጋፍና ቁጥጥርን ሚዛናዊ ማድረግ • የሎጀስቲክና ትራንስፖርት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች • በፍጥነት አለማስተናገድ • የዋጋ ውድነት
  • 19. የተለዩ ቅንጅታዊ ስራዎች • የፌዴራልና የክልል የአስተዳደር፣ የፀጥታ፣ የፍትህ፣ የፖሊስ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ አካላት (ከሰራተኛ ዲስፕሊን፣ የስራ ማቆም አድማ እንዳይኖር አስቀድሞ መከላከልን በተመለከተ) •የፌዴራል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር • የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስርን ማጠናከር • የምርምር ድጋፎችን በሚገባ መጠቀም • ከአለም አቀፍ ተቋማት ጋር የሚገኙትን የቴክኖሎጂ እና ሌሎች ድጋፎችን አሟጦ መጠቀም