SlideShare a Scribd company logo
1 of 44
የማምረት አቅም አጠቃቀም
አመላካቾች እና የአለካክ
ስልቶች ማኑዋል
ጥቅምት 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ይዘት
የማምረት
አቅም
አጠቃቀም
ልኬት
አስፈላጊነት
መግቢያ
ዓላማ
የኢትዮጵያ
ኢንተርፕራይዝ
ልማት ሚና
የማምረት
አቅምአጠቃቀም
ፅንሰ ሃሳብ
የማምረት
አቅም
አጠቃቀም
ወደፊት እንዴት
ይለካል
መግቢያ
• የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚጠበቅበትን ሀገራዊ ድርሻ እንዲወጣ ለኢትዮጵያ
ኢንተርፕራይዞች ልማት በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ
ይገኛል፡፡
• ይሁን እንጅ የሀገራችን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላደገና ለኢኮኖሚ ዕድገታችንም ቢሆን
የሚያበረክተው አስተዋጽዖ ጉልህ ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡
• እንዲሁም በንጽጽር ከግብርና እና ከአገልግሎት ሰጪ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አኳያ ሲታይ፤ የአምራች
ኢንዱስትሪ ዘርፍ በምርት ዕድገት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ ገቢ ምርቶችን ከመተካት እና ምርቶችን
ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከሚያስገኘው ገቢ አኳያ አነስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
ዘርፉ እያጋጠሙት ካሉ ችግሮችመካከል
• የጥሬ-ዕቃ፤
• ብቃት ያለው የሰለጠነ የሰው
ኃይል፤
• የዘመነ
ማሽኔሪዎች/ቴክኖሎጂዎች፤
• የአመለካከት፤
• የአሰራር፤
• የመሰረተ-ልማት አቅርቦት ፤
ወዘተ
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ሚና
- ምርታማነትን ለመጨመር፣ ተወዳዳሪነትና
ዕድገትን ለማፋጠን የሚያስችሉ የተለያዩ ፖሊሲዎች፣
ስትራቴጂዎች፣ የልማት ፕሮግራሞችና መርሃ-
ግብሮችን ማዘጋጀትና ተግባራዊ ማድረግ ፡፡
-የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግገግር እንዲኖር ማድረግ፣
- የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በመተግበር የሰው
ሃብትን ማልማት ፣
- የግብዓት አቅርቦትና ትስስር መፍጠር፣
- የግብይት እና የአመራር ስርዓት አቅምን ማሳደግና
የድጋፍ ሥርዓትን መዘርጋት፣
የቀጠለ
- የሚመረቱ ምርቶች የጥራት ደረጃቸውን
የጠበቁ እና በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ
እንዲሆኑ ማድረግ፤
- ቀጣይነት ያለው የማምረት አቅም
እንዲፈጠር እና ምርታማነታቸው
እንዲረጋገጥ ማድረግ፣ መከታተል፣
- መንግስታዊ ድጋፎችን ከመስጠት አንፃር
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን
በቅንጅትና በትብብር መስራት፣
ትርጓሜ
ማለት የተለያዩ ግብዓቶችን፣ የማምረቻ መሳሪያዎችና
ማሽኖችን እና ሂደቶችን በመጠቀም በከፊል ወይም ሙሉ
በሙሉ የተጠናቀቁ ምርቶችን በማምረት ለገበያ
የሚያቀርብ ድርጅት ወይም ግለሰብ ነው ፡፡
ማለት የሰው ጉልበትን ወይም ማሽኖችን በመጠቀም ጥሬ
እቃዎችን በኬሚካል ወይም በሜካኒክል ሂደት እሴት
በመጨመር የሚገኝ የተመረተ እቃ ማለት ነው፡፡
ማለት በአንድ አገር ወይም በድርጅት ውስጥ በማንኛውም ጊዜ
ጥቅም ላይ የዋሉ ሀብቶችን የሚያመላክት ሲሆን አገሪቱ ወይም
ድርጅቱ ምንም እጥረት ሳይፈጠር ማምረት ከሚችለው የምርት
መጠን (Attainable capacity) ያመረተውን የምርት መጠን
(Actual) በማስላት የሚገለፅ ነው፡፡
’’አምራች’’
‘’ምርት’’
“አቅም
አጠቃቀም”
የቀጠለ
ማለት ማሽኑ በሚመረትበት ወቅት ያለምንም እንከን
ማሽኑ ሊያመርት ይችላል ተብሎ የተቀመጠለት
የማምረት አቅም ሲሆን፣ ነገር ግን እዚህ የማምረት
አቅም ላይ ማሽኑ እንዳይደርስ የሚያደርጉ ወቅቱን
ጠብቆ አስፈላጊ ጥገና አለማድረግ፣ የማሽን እርጅና እና
እንዲሁም ሌሎች ከማሽን ጋር በቀጥታ ተያያዥ የሆኑ
ችግሮችን ታሳቢ የሚያደርግ ባለመሆኑ በተግባር
የማይደረስበት የማምረት አቅም ነው፡፡
“ሀሳባዊ/ምና
ባዊ
የማምረት
አቅም”
(Designed
capacity)
የቀጠለ
ማለት ከውስጥ መንስኤዎች ጋር
በተያያዙ ሊገመቱ እና ሊወገዱ
በማይችሉ የማይቋረጥ
ምክንያቶች/እንከኖች/ የተቀነሰ
ከፍተኛው የማሽኑ የማምረት አቅም
ነው። ይህም ምናባዊ በሆነው የማምረት
አቅም ልክ እንዳናመርት እንቅፋት
የሚሆኑ ጉዳዮችን በተወሰነ መልኩ ታሳቢ
በማድረግ የሚገኝ አቅም ሲሆን ነገር ግን
የምርት ቅነሳን የሚያስከትሉ ውጫዊ
ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ አያስገባም።
“ሊደረስበት
የሚችል
የማምረት
አቅም”
(Attainable
capacity)
የቀጠለ
ማለት ከማሽን ብልሽት፣ ከሰራተኛው በሙሉ
አቅም ካለመስራት ሊቀንስ ከሚችለው በተጨማሪ
አምራች ድርጅቱ በተለያዩ አገልግሎቶች ለምሳሌ
የመብራት (መቆራረጥ፣ መዋዠቅ፣ መጥፋት) ፣
በውሃ እጥረት፣ በግብዓት እጥረት፣ በገበያ እጥረት
እና ሌሎችም አገልግሎቶች እጥረት ውስጥ ሆኖ
አምራቹ ድርጅት ማምረት የቻለው ምርት መጠን
ነው፡፡
‘’የተመረተ
ምርት’’
(Actual)
የማምረት አቅም አጠቃቀም ጽንሰ
ሃሳብ
• አንድ አምራች ድርጅት ለማምረት ካቀደው ምርት የማምረት ብቃት
ደረጃውን በመቶኛ የሚገለጽ ነው፡፡
• አንድ ተቋም ሙሉ የማምረት አቅሙ ላይ መድረስ ስለመቻሉ እና
አለመቻሉ የሚገመገምበትና የሚታወቅበት የውጤታማነት መለኪያ
ዘዴ ነው፡፡
በማምረት አቅም አጠቃቀም የሚታዩ
ተግዳሮቶች
• ወጥነት የሌለውና ጉራማይሌ መሆን፤
• አስፈላጊነቱን ተረድቶና ተገንዝቦ በትክክል ተግባራዊ አለማድረግ፤
• የአቅም አጠቃቀሙን በመፈተሽና ትንታኔ በመስጠት የመፍትሄ
ሃሳቦችን በማቅረብ ችግሮቹን ለመፍታት ውስንነት መኖሩ፤
• የአፈጻጸም አመላካች ላይ ያለው የግንዛቤና አረዳድ እንዲሁም
የአተገባበር ሁኔታ ላይ ወጥነት አለመኖር ፤
አቅም አጠቃቀምን መለካት የሚያስገኘው
ጠቀሜታ፤
• በግብአትና ምርት መካከል ያለውን ተዛማጅነት እና የፍጆታ ምጣኔን
ለማሳየት፤
• የድርጅቱ የማምረት አቅሙን ሙሉ በሙሉ መጠቀሙን ለማወቅ ፤
• ለተግዳሮቶቹ መፍትሔ እርምጃ ለመውሰድ፤
• በሀብት እና በምርት መካከል ያለው ግንኙነት ለማሳየት፤
• የምርታማነት ደረጃ ለማሳየት፣
የቀጠለ
• በአገር ኢኮኖሚ ላይ ያለውን ድርሻ ለማመለካት፤
• የአሰራር ስርዓት እንዲሁም የማምረት ሂደት ያለውን ክፍተት የመፍትሔ እርምጃዎች ለመውሰድ፤
• ነባራዊ ሁኔታዎችን በመረዳት ተወዳዳሪነትን እና ትርፋማነትን ለማሳደግ፣
የማምረት አቅም አጠቃቀም የመለካት
ዘዴዎች
1) በመረጃ ላይ የተመሰረቱ የመለኪያ ዘዴዎች (Data-Based
Methods)
2) በዳሰሳ ጥናት ላይ የተመሰረቱ ዘዴዎች (Survey-Based Methods)
የመነሻ ግምት የማምረት አቅም
ዕቅድ
1/ በቀን የማምረት ሰአት (productive hour per day)
- የሰዎችን/ማሽኖችን
- የስራ ፈረቃዎች
- በዕቅድ የተያዘ የጥገና እና በዓላት ቀናትን ታሳቢ ያደርጋል፡፡
የቀጠለ
2/ በየጊዜው የተለያዩ ምርቶችን የማምረት ሁኔታ መሰረት ያደረገ
3/ ጠቅላላ የምርት ሰዓት
- ይህ መነሻ እቅድ ወደፊት ምርት ለመገመት፣ የማምረት አቅም ለማቀድ እና
ጊዜ ለማስቀመጥ አስፈላጊ ነው፡፡
Syndicate - 1
- አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር አለው
እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች
ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ማሽን በቀን 10 ሰአት ይሰራል ይህ ማለት
ማሽኖቹ በቀን ለ2000 ሰአት ይሰራሉ ( 200 ማሽን * 10 ሰአት)
አምራች ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ
በ25 ደቂቃ የሚያመርት ሲሆን የአምራች ኢንዱስትሪው አሁናዊ
የማምረት አቅሙ 50% ከሆነ በቀን ስንት ሸሚዝ ማምረት ይችላል?
Syndicate - 1
- አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር አለው
እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች
ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ማሽን በቀን 10 ሰአት ይሰራል ይህ ማለት
ማሽኖቹ በቀን ለ2000 ሰአት ይሰራሉ ( 200 ማሽን * 10 ሰአት)
አምራች ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ
በ25 ደቂቃ የሚያመርት ሲሆን የአምራች ኢንዱስትሪው አሁናዊ
የማምረት አቅሙ 50% ከሆነ በቀን ስንት ሸሚዝ ማምረት ይችላል?
= (2000 * 60/25) * 50% ሸሚዝ
= (2000 * 60 * 50 ) / (25 * 100) ሸሚዝ
= 2400 ሸሚዝ ማምረት ይችላል፡፡
የማምረት አቅም አጠቃቀም አለካክ፤
- ምናባዊ /ሃሳባዊ የማምረት አቅም/ Design or Installed Capacity በመጠቀም፣
- ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም/Attainable Capacity በመጠቀም፣
- የተደረሰበት/አሁናዊ የማምረት አቅም/Actual or Existing Capacity በመጠቀም፣
የማምረት አቅም አጠቃቀም ስሌት
ይንን ልኬት እንደአገር ሁላችንም የምንጠቀምበት የጠቃቀም ስሌት ነው፡፡
የቀጠለ
- በየንዑስ ዘርፉ ያሉ ሁሉም ኢንዱስትሪዎች ተደራሽ ለማድረግ የአቅም አጠቃቀም ልኬት ለማከናወን
ከጊዜ፣ ከፋይናንስ እና ከሰው ሃይል አንፃር ውስንነቶች ስለሚኖሩ እንደመነሻ የኢንተርፕራይዙን 50%
የሚሆነውን የአቅም አጠቃቀም ልኬቱ ተከናውኖ ተያያዥ ጉዳዮችም በዚሁ ይዳሰሳሉ፡፡
- በአንድ አመት ውስጥ በየስድስት ወሩ የአቅም አጠቃቀም ልኬት ቢከናወን፤ በየንዑስ ዘርፉ ያሉ
ከአጠቃቀም ጋር ያሉና ተያያዥ የሆኑ ችግሮችን ለይቶ መፍትሔ ለመስጠት ያስችላል፡፡
አቅም አጠቃቀም ለማሻሻል የሚከናወኑ የአሰራር ሂደት
Percentage of Different Defects in the Sewing
Department for six month
Defects Name No. of Occurrences Defects Name No. of Occurrences
Needle Cut 933 Scissor Cut 628
Needle Mark 658 Uncut Thread 12421
Broken Stitch 4684 Button Hole 462
Blind Stitch 2091 Fabric Hole 275
Skip Stitch 16093 Distorted Shape 187
Top Stitch 5577 Twisting 245
Run off Stitch 2592 Puckering 157
Uneven Stitch 4094 Raw Edge Out 7266
Dirty Spot 14443 Open Seam 7158
Oil Spot 2641 Shading 746
Print Defect 1247 Point Up Down 314
Embroidery Defect 874 Pleat 6922
Fabric Defect 1051 High/Low 1905
Label Missing 442 Wavy 776
Label Mistake 275
Improper Button
Attachment
962
Others 69
Root Cause Analysis of the Major Defects and Solution of the Problems in
the Sewing Department
Name of the Defect Root Cause Solution of the Problem
Skip Stitch
1. Small loop
2. Inefficiency of
operator
3. Needle bending
4. Improper handling
1. Use proper size needle to facilitate the loop
formation.
2. Train operators.
3. Adjust and mount the needle in the right position.
4. Proper focus and attention of the operator is
needed.
Dirty Spot
1. Dirty work area
2. Uncovered idle
machine
3. Mishandling.
4. Operator’s
carelessness
1. The work should be kept neat and clean. 5s method
can be beneficial if implemented properly.
2. Idle machines should be always covered.
3. Operators should wash their hand properly before
starting the job.
4. Operators need to be more careful about not placing
the product in any dirty spot i.e. dirty tables, contact
with dirty machines etc.
Syndicate - 2
- ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅሙ የተለየ አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር
አለው፡፡ እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ
ማሽን በቀን 7 ሰአት ይሰራል ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ በ25 ደቂቃ
የሚያመርት ሲሆን በቀን 2520 ሸሚዝ ማምረት ችሏል፡፡ የዘህ ኢንዱስትሪ የማምረት አቅም
አጠቃቀም ስንት% ነው፡፡
Syndicate - 2
- ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅሙ የተለየ አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር
አለው፡፡ እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ
ማሽን በቀን 7 ሰአት ይሰራል ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ በ25 ደቂቃ
የሚያመርት ሲሆን በቀን 2520 ሸሚዝ ማምረት ችሏል፡፡ የዘህ ኢንዱስትሪ የማምረት አቅም
አጠቃቀም ስንት% ነው፡፡
- ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም = (1400 * 60/25) = 3360 ሸሚዝ
- አሁናዊ የማምረት አቅም= 2520 ሸሚዝ
- የማምረት አቅም አጠቃቀም 75% ነው፡፡
የአቅም አጠቃቀምን በዋናነት
ሊወስኑ ወይም ሊያሻሽሉ
የሚችሉ አመላካቾች
Syndicate - 3
1. ለአቅም አጠቃቀም ማነስ በዋናነት የሚጠቀሱ ምክንያቶች ምንድ ናቸው? እነዚህን ምክንያቶች
ለመፍታት ምን የመፍቴ ሃሳብ ይወሰድ እና ፈፃሚ አካልስ?
2. የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት የአምራች
ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አጠቃቀም ማነስ ችግሮችን ለመፍታት ምን ማድረግ
ይኖርባቸዋል?
በአምራች ኢንዱስትሪዎች ለአቅም
አጠቃቀም ማነስ በዋናነት
የሚጠቀሱ ምክንያቶችና
የመፍትሄ ሀሳቦች
ምክንያት
• የሰው ሀይል /Human Resource/
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የእውቀትና ቴክኒክ ክህሎት ማነስ
• የአመለካከት ውስንነት
• ያልተሟ የሰው ሀይል
• ተሞክሮ /ልምድ/ መነስ
መፍትሄ
• የእውቀትና ቴክኒክ ክህሎት ስልጠና መስጠት
• የስነ-ልቦና ስልጠናና ማበረታቻ መስጠት
• የሰው ሀይል ማሟላት
• የልምድ ልውውጥና ተሟክሮዎችን ማስፋት
አስፈፃሚ
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• ቴክኖሎጂ /Technology/
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የቴክኖሎጂ እውቀትና ክህሎት ማነስ
• የካፒታል አቅም ውስንነት
• የአሰራር ውስንነት
መፍትሄ
• ከቴክኖሎጂ ጋር ማላመድ
• ስልጠና መስጠት
• የፋይናንስ አቅርቦትን ማስፋት
• የልምድ ልውውጥና ተሟክሮዎችን ማስፋት
አስፈፃሚ
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• ፋይናንስ ተቋም
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የግብይት ስርአት /Market System/
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የገበያ መዳረሻ ውስንነት
• የደንበኛ ፍላጎትን አለማወቅ
• የገበያ እስትራቴጅን አለማወቅ
• ገበያን አለማስተዋወቅ
መፍትሄ
• የገበያ መዳረሻን ማስፋት
• የደንበኛ ፍላጎት ማጥናት
• የገበያ እስትራቴጅን መንደፍ
• የተለያዩ የገበያ ማስታወቅያ መጠቀም
አስፈፃሚ
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የአሰራር ስርአት ትግበራ
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የአመራር ስርአት ትግበራ አለመኖር
• ከመሐበራዊና አከባባዊ ተፅኖ የፀዳ አሰራር አለመኖር
• የአሰራር ስነመግባር የተከተለ አሰራር አለመኖር
መፍትሄ
• የአመራርና የአሰራር ስርአትን መዘርጋት
• የመሀበራዊና አከባባዊ ተፅእኖ የማያስከትል አሰራርን መዘርጋት
አስፈፃሚ
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የግብአት አቅርቦት /Availability of inputs/
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የጥሬ እቃ አቅርቦት በግዜ፣ በጥራት፣ በዋጋ፣በመጠን አለመጣጣም
• የግብአት ምንጭ ለይቶ አለማወቅ
• የውጭ ምንዛሪ እጥረት
• የግብአት ትስስር አለመኖር
መፍትሄ
• የግብአት የአሰራር ስርአትና እስትራቴጂ መቀየስ
• ፍትሀዊ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እንዲኖር ማድረግ
አስፈፃሚ
• ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የፋይናንስ አቅርቦት
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የብድር ምጣኔ ውስንነት መኖር
• የብድር ዋስትና ውስንነት መኖር
• የወለድ ምጣኔ ተመጣጣኝ አለመሆን
መፍትሄ
• የፋይናንስ ፖሊሲዎችንና አሰራሮችን ማሻሻል /ማዘመን/
• የፋይናንስ አማራጮችን ማብዛት
አስፈፃሚ
• ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የመሰረተ ልማት አቅርቦት (ውኃ፣ የኃይል አቅርቦት፣ መንገድ፣ ስልክና ወዘተ)
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• ያልተሟላ የመሰረተ ልማት አቅርቦት መኖር (ውኃ፣ የኃይል አቅርቦት፣ መንገድ፣ ስልክና ወዘተ)
መፍትሄ
• ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የመሰረተ ልማት አቅርቦት በሚፈለገው ደረጃ እንዲቀርብ
ማድረግ
አስፈፃሚ
• ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የትራንስፖርት አቅርቦት
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• ወቅታዊና በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት አለመኖር
መፍትሄ
• ወቅታዊና በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ
• ከሚመለከታቸው ባ ለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት መስራት
አስፈፃሚ
• ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
• አምራች ኢንዱስትሪዎች
ምክንያት
• የመንግስት አሰራር ስርአት
የምክንያቱ
ጉዳዮች
• የመንግስት አሰራሮች ፈጣን፣ ወጥነት፣ ቁርጠኝነትና ግልፅነት የሌለው መሆኑ
• ለኢንዱስትሪ እድገት ማነቆ የሆኑ ፖሊሲ፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ግዜውን የዋጁ አለመሆን
መፍትሄ
• ወጥ የሆነ ፣ ቀልጣፋ ቁርጠኝነትን የተላበሰ የአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ
• ግዜውን የሚዋጁ ፖሊሲ፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች እንዲሻሻሉና እንዲወጡ ማድረግ
አስፈፃሚ
• ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት
• የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት
• የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 

Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 

የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx

  • 1. የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋል ጥቅምት 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ
  • 3. መግቢያ • የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚጠበቅበትን ሀገራዊ ድርሻ እንዲወጣ ለኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዞች ልማት በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ • ይሁን እንጅ የሀገራችን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላደገና ለኢኮኖሚ ዕድገታችንም ቢሆን የሚያበረክተው አስተዋጽዖ ጉልህ ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ • እንዲሁም በንጽጽር ከግብርና እና ከአገልግሎት ሰጪ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አኳያ ሲታይ፤ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በምርት ዕድገት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ ገቢ ምርቶችን ከመተካት እና ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከሚያስገኘው ገቢ አኳያ አነስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
  • 4. ዘርፉ እያጋጠሙት ካሉ ችግሮችመካከል • የጥሬ-ዕቃ፤ • ብቃት ያለው የሰለጠነ የሰው ኃይል፤ • የዘመነ ማሽኔሪዎች/ቴክኖሎጂዎች፤ • የአመለካከት፤ • የአሰራር፤ • የመሰረተ-ልማት አቅርቦት ፤ ወዘተ
  • 5. የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ሚና - ምርታማነትን ለመጨመር፣ ተወዳዳሪነትና ዕድገትን ለማፋጠን የሚያስችሉ የተለያዩ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ የልማት ፕሮግራሞችና መርሃ- ግብሮችን ማዘጋጀትና ተግባራዊ ማድረግ ፡፡ -የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግገግር እንዲኖር ማድረግ፣ - የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በመተግበር የሰው ሃብትን ማልማት ፣ - የግብዓት አቅርቦትና ትስስር መፍጠር፣ - የግብይት እና የአመራር ስርዓት አቅምን ማሳደግና የድጋፍ ሥርዓትን መዘርጋት፣
  • 6. የቀጠለ - የሚመረቱ ምርቶች የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ እና በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ማድረግ፤ - ቀጣይነት ያለው የማምረት አቅም እንዲፈጠር እና ምርታማነታቸው እንዲረጋገጥ ማድረግ፣ መከታተል፣ - መንግስታዊ ድጋፎችን ከመስጠት አንፃር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን በቅንጅትና በትብብር መስራት፣
  • 7. ትርጓሜ ማለት የተለያዩ ግብዓቶችን፣ የማምረቻ መሳሪያዎችና ማሽኖችን እና ሂደቶችን በመጠቀም በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ምርቶችን በማምረት ለገበያ የሚያቀርብ ድርጅት ወይም ግለሰብ ነው ፡፡ ማለት የሰው ጉልበትን ወይም ማሽኖችን በመጠቀም ጥሬ እቃዎችን በኬሚካል ወይም በሜካኒክል ሂደት እሴት በመጨመር የሚገኝ የተመረተ እቃ ማለት ነው፡፡ ማለት በአንድ አገር ወይም በድርጅት ውስጥ በማንኛውም ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ ሀብቶችን የሚያመላክት ሲሆን አገሪቱ ወይም ድርጅቱ ምንም እጥረት ሳይፈጠር ማምረት ከሚችለው የምርት መጠን (Attainable capacity) ያመረተውን የምርት መጠን (Actual) በማስላት የሚገለፅ ነው፡፡ ’’አምራች’’ ‘’ምርት’’ “አቅም አጠቃቀም”
  • 8. የቀጠለ ማለት ማሽኑ በሚመረትበት ወቅት ያለምንም እንከን ማሽኑ ሊያመርት ይችላል ተብሎ የተቀመጠለት የማምረት አቅም ሲሆን፣ ነገር ግን እዚህ የማምረት አቅም ላይ ማሽኑ እንዳይደርስ የሚያደርጉ ወቅቱን ጠብቆ አስፈላጊ ጥገና አለማድረግ፣ የማሽን እርጅና እና እንዲሁም ሌሎች ከማሽን ጋር በቀጥታ ተያያዥ የሆኑ ችግሮችን ታሳቢ የሚያደርግ ባለመሆኑ በተግባር የማይደረስበት የማምረት አቅም ነው፡፡ “ሀሳባዊ/ምና ባዊ የማምረት አቅም” (Designed capacity)
  • 9. የቀጠለ ማለት ከውስጥ መንስኤዎች ጋር በተያያዙ ሊገመቱ እና ሊወገዱ በማይችሉ የማይቋረጥ ምክንያቶች/እንከኖች/ የተቀነሰ ከፍተኛው የማሽኑ የማምረት አቅም ነው። ይህም ምናባዊ በሆነው የማምረት አቅም ልክ እንዳናመርት እንቅፋት የሚሆኑ ጉዳዮችን በተወሰነ መልኩ ታሳቢ በማድረግ የሚገኝ አቅም ሲሆን ነገር ግን የምርት ቅነሳን የሚያስከትሉ ውጫዊ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ አያስገባም። “ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም” (Attainable capacity)
  • 10. የቀጠለ ማለት ከማሽን ብልሽት፣ ከሰራተኛው በሙሉ አቅም ካለመስራት ሊቀንስ ከሚችለው በተጨማሪ አምራች ድርጅቱ በተለያዩ አገልግሎቶች ለምሳሌ የመብራት (መቆራረጥ፣ መዋዠቅ፣ መጥፋት) ፣ በውሃ እጥረት፣ በግብዓት እጥረት፣ በገበያ እጥረት እና ሌሎችም አገልግሎቶች እጥረት ውስጥ ሆኖ አምራቹ ድርጅት ማምረት የቻለው ምርት መጠን ነው፡፡ ‘’የተመረተ ምርት’’ (Actual)
  • 11. የማምረት አቅም አጠቃቀም ጽንሰ ሃሳብ • አንድ አምራች ድርጅት ለማምረት ካቀደው ምርት የማምረት ብቃት ደረጃውን በመቶኛ የሚገለጽ ነው፡፡ • አንድ ተቋም ሙሉ የማምረት አቅሙ ላይ መድረስ ስለመቻሉ እና አለመቻሉ የሚገመገምበትና የሚታወቅበት የውጤታማነት መለኪያ ዘዴ ነው፡፡
  • 12. በማምረት አቅም አጠቃቀም የሚታዩ ተግዳሮቶች • ወጥነት የሌለውና ጉራማይሌ መሆን፤ • አስፈላጊነቱን ተረድቶና ተገንዝቦ በትክክል ተግባራዊ አለማድረግ፤ • የአቅም አጠቃቀሙን በመፈተሽና ትንታኔ በመስጠት የመፍትሄ ሃሳቦችን በማቅረብ ችግሮቹን ለመፍታት ውስንነት መኖሩ፤ • የአፈጻጸም አመላካች ላይ ያለው የግንዛቤና አረዳድ እንዲሁም የአተገባበር ሁኔታ ላይ ወጥነት አለመኖር ፤
  • 13. አቅም አጠቃቀምን መለካት የሚያስገኘው ጠቀሜታ፤ • በግብአትና ምርት መካከል ያለውን ተዛማጅነት እና የፍጆታ ምጣኔን ለማሳየት፤ • የድርጅቱ የማምረት አቅሙን ሙሉ በሙሉ መጠቀሙን ለማወቅ ፤ • ለተግዳሮቶቹ መፍትሔ እርምጃ ለመውሰድ፤ • በሀብት እና በምርት መካከል ያለው ግንኙነት ለማሳየት፤ • የምርታማነት ደረጃ ለማሳየት፣
  • 14. የቀጠለ • በአገር ኢኮኖሚ ላይ ያለውን ድርሻ ለማመለካት፤ • የአሰራር ስርዓት እንዲሁም የማምረት ሂደት ያለውን ክፍተት የመፍትሔ እርምጃዎች ለመውሰድ፤ • ነባራዊ ሁኔታዎችን በመረዳት ተወዳዳሪነትን እና ትርፋማነትን ለማሳደግ፣
  • 15. የማምረት አቅም አጠቃቀም የመለካት ዘዴዎች 1) በመረጃ ላይ የተመሰረቱ የመለኪያ ዘዴዎች (Data-Based Methods) 2) በዳሰሳ ጥናት ላይ የተመሰረቱ ዘዴዎች (Survey-Based Methods)
  • 16. የመነሻ ግምት የማምረት አቅም ዕቅድ 1/ በቀን የማምረት ሰአት (productive hour per day) - የሰዎችን/ማሽኖችን - የስራ ፈረቃዎች - በዕቅድ የተያዘ የጥገና እና በዓላት ቀናትን ታሳቢ ያደርጋል፡፡
  • 17. የቀጠለ 2/ በየጊዜው የተለያዩ ምርቶችን የማምረት ሁኔታ መሰረት ያደረገ 3/ ጠቅላላ የምርት ሰዓት - ይህ መነሻ እቅድ ወደፊት ምርት ለመገመት፣ የማምረት አቅም ለማቀድ እና ጊዜ ለማስቀመጥ አስፈላጊ ነው፡፡
  • 18. Syndicate - 1 - አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር አለው እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ማሽን በቀን 10 ሰአት ይሰራል ይህ ማለት ማሽኖቹ በቀን ለ2000 ሰአት ይሰራሉ ( 200 ማሽን * 10 ሰአት) አምራች ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ በ25 ደቂቃ የሚያመርት ሲሆን የአምራች ኢንዱስትሪው አሁናዊ የማምረት አቅሙ 50% ከሆነ በቀን ስንት ሸሚዝ ማምረት ይችላል?
  • 19. Syndicate - 1 - አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር አለው እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ማሽን በቀን 10 ሰአት ይሰራል ይህ ማለት ማሽኖቹ በቀን ለ2000 ሰአት ይሰራሉ ( 200 ማሽን * 10 ሰአት) አምራች ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ በ25 ደቂቃ የሚያመርት ሲሆን የአምራች ኢንዱስትሪው አሁናዊ የማምረት አቅሙ 50% ከሆነ በቀን ስንት ሸሚዝ ማምረት ይችላል? = (2000 * 60/25) * 50% ሸሚዝ = (2000 * 60 * 50 ) / (25 * 100) ሸሚዝ = 2400 ሸሚዝ ማምረት ይችላል፡፡
  • 20. የማምረት አቅም አጠቃቀም አለካክ፤ - ምናባዊ /ሃሳባዊ የማምረት አቅም/ Design or Installed Capacity በመጠቀም፣ - ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም/Attainable Capacity በመጠቀም፣ - የተደረሰበት/አሁናዊ የማምረት አቅም/Actual or Existing Capacity በመጠቀም፣
  • 21. የማምረት አቅም አጠቃቀም ስሌት ይንን ልኬት እንደአገር ሁላችንም የምንጠቀምበት የጠቃቀም ስሌት ነው፡፡
  • 22. የቀጠለ - በየንዑስ ዘርፉ ያሉ ሁሉም ኢንዱስትሪዎች ተደራሽ ለማድረግ የአቅም አጠቃቀም ልኬት ለማከናወን ከጊዜ፣ ከፋይናንስ እና ከሰው ሃይል አንፃር ውስንነቶች ስለሚኖሩ እንደመነሻ የኢንተርፕራይዙን 50% የሚሆነውን የአቅም አጠቃቀም ልኬቱ ተከናውኖ ተያያዥ ጉዳዮችም በዚሁ ይዳሰሳሉ፡፡ - በአንድ አመት ውስጥ በየስድስት ወሩ የአቅም አጠቃቀም ልኬት ቢከናወን፤ በየንዑስ ዘርፉ ያሉ ከአጠቃቀም ጋር ያሉና ተያያዥ የሆኑ ችግሮችን ለይቶ መፍትሔ ለመስጠት ያስችላል፡፡
  • 23. አቅም አጠቃቀም ለማሻሻል የሚከናወኑ የአሰራር ሂደት
  • 24. Percentage of Different Defects in the Sewing Department for six month Defects Name No. of Occurrences Defects Name No. of Occurrences Needle Cut 933 Scissor Cut 628 Needle Mark 658 Uncut Thread 12421 Broken Stitch 4684 Button Hole 462 Blind Stitch 2091 Fabric Hole 275 Skip Stitch 16093 Distorted Shape 187 Top Stitch 5577 Twisting 245 Run off Stitch 2592 Puckering 157 Uneven Stitch 4094 Raw Edge Out 7266 Dirty Spot 14443 Open Seam 7158 Oil Spot 2641 Shading 746 Print Defect 1247 Point Up Down 314 Embroidery Defect 874 Pleat 6922 Fabric Defect 1051 High/Low 1905 Label Missing 442 Wavy 776 Label Mistake 275 Improper Button Attachment 962 Others 69
  • 25. Root Cause Analysis of the Major Defects and Solution of the Problems in the Sewing Department Name of the Defect Root Cause Solution of the Problem Skip Stitch 1. Small loop 2. Inefficiency of operator 3. Needle bending 4. Improper handling 1. Use proper size needle to facilitate the loop formation. 2. Train operators. 3. Adjust and mount the needle in the right position. 4. Proper focus and attention of the operator is needed. Dirty Spot 1. Dirty work area 2. Uncovered idle machine 3. Mishandling. 4. Operator’s carelessness 1. The work should be kept neat and clean. 5s method can be beneficial if implemented properly. 2. Idle machines should be always covered. 3. Operators should wash their hand properly before starting the job. 4. Operators need to be more careful about not placing the product in any dirty spot i.e. dirty tables, contact with dirty machines etc.
  • 26. Syndicate - 2 - ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅሙ የተለየ አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር አለው፡፡ እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ማሽን በቀን 7 ሰአት ይሰራል ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ በ25 ደቂቃ የሚያመርት ሲሆን በቀን 2520 ሸሚዝ ማምረት ችሏል፡፡ የዘህ ኢንዱስትሪ የማምረት አቅም አጠቃቀም ስንት% ነው፡፡
  • 27. Syndicate - 2 - ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅሙ የተለየ አንድ የሸሚዝ አምራች ኢንዱስትሪ 8 የስፊት መስመር አለው፡፡ እያንዳንዱ መስመር 25 ማሽኖች ሲኖሩት በጠቅላላ 200 ማሽኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ማሽን በቀን 7 ሰአት ይሰራል ኢንዱስትሪው አንድ አይነት ዲዛይን ያለው አንድ ሸሚዝ በ25 ደቂቃ የሚያመርት ሲሆን በቀን 2520 ሸሚዝ ማምረት ችሏል፡፡ የዘህ ኢንዱስትሪ የማምረት አቅም አጠቃቀም ስንት% ነው፡፡ - ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም = (1400 * 60/25) = 3360 ሸሚዝ - አሁናዊ የማምረት አቅም= 2520 ሸሚዝ - የማምረት አቅም አጠቃቀም 75% ነው፡፡
  • 28. የአቅም አጠቃቀምን በዋናነት ሊወስኑ ወይም ሊያሻሽሉ የሚችሉ አመላካቾች
  • 29.
  • 30.
  • 31.
  • 32.
  • 33. Syndicate - 3 1. ለአቅም አጠቃቀም ማነስ በዋናነት የሚጠቀሱ ምክንያቶች ምንድ ናቸው? እነዚህን ምክንያቶች ለመፍታት ምን የመፍቴ ሃሳብ ይወሰድ እና ፈፃሚ አካልስ? 2. የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አጠቃቀም ማነስ ችግሮችን ለመፍታት ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?
  • 34. በአምራች ኢንዱስትሪዎች ለአቅም አጠቃቀም ማነስ በዋናነት የሚጠቀሱ ምክንያቶችና የመፍትሄ ሀሳቦች
  • 35. ምክንያት • የሰው ሀይል /Human Resource/ የምክንያቱ ጉዳዮች • የእውቀትና ቴክኒክ ክህሎት ማነስ • የአመለካከት ውስንነት • ያልተሟ የሰው ሀይል • ተሞክሮ /ልምድ/ መነስ መፍትሄ • የእውቀትና ቴክኒክ ክህሎት ስልጠና መስጠት • የስነ-ልቦና ስልጠናና ማበረታቻ መስጠት • የሰው ሀይል ማሟላት • የልምድ ልውውጥና ተሟክሮዎችን ማስፋት አስፈፃሚ • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 36. ምክንያት • ቴክኖሎጂ /Technology/ የምክንያቱ ጉዳዮች • የቴክኖሎጂ እውቀትና ክህሎት ማነስ • የካፒታል አቅም ውስንነት • የአሰራር ውስንነት መፍትሄ • ከቴክኖሎጂ ጋር ማላመድ • ስልጠና መስጠት • የፋይናንስ አቅርቦትን ማስፋት • የልምድ ልውውጥና ተሟክሮዎችን ማስፋት አስፈፃሚ • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • ፋይናንስ ተቋም • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 37. ምክንያት • የግብይት ስርአት /Market System/ የምክንያቱ ጉዳዮች • የገበያ መዳረሻ ውስንነት • የደንበኛ ፍላጎትን አለማወቅ • የገበያ እስትራቴጅን አለማወቅ • ገበያን አለማስተዋወቅ መፍትሄ • የገበያ መዳረሻን ማስፋት • የደንበኛ ፍላጎት ማጥናት • የገበያ እስትራቴጅን መንደፍ • የተለያዩ የገበያ ማስታወቅያ መጠቀም አስፈፃሚ • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 38. ምክንያት • የአሰራር ስርአት ትግበራ የምክንያቱ ጉዳዮች • የአመራር ስርአት ትግበራ አለመኖር • ከመሐበራዊና አከባባዊ ተፅኖ የፀዳ አሰራር አለመኖር • የአሰራር ስነመግባር የተከተለ አሰራር አለመኖር መፍትሄ • የአመራርና የአሰራር ስርአትን መዘርጋት • የመሀበራዊና አከባባዊ ተፅእኖ የማያስከትል አሰራርን መዘርጋት አስፈፃሚ • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 39. ምክንያት • የግብአት አቅርቦት /Availability of inputs/ የምክንያቱ ጉዳዮች • የጥሬ እቃ አቅርቦት በግዜ፣ በጥራት፣ በዋጋ፣በመጠን አለመጣጣም • የግብአት ምንጭ ለይቶ አለማወቅ • የውጭ ምንዛሪ እጥረት • የግብአት ትስስር አለመኖር መፍትሄ • የግብአት የአሰራር ስርአትና እስትራቴጂ መቀየስ • ፍትሀዊ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እንዲኖር ማድረግ አስፈፃሚ • ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 40. ምክንያት • የፋይናንስ አቅርቦት የምክንያቱ ጉዳዮች • የብድር ምጣኔ ውስንነት መኖር • የብድር ዋስትና ውስንነት መኖር • የወለድ ምጣኔ ተመጣጣኝ አለመሆን መፍትሄ • የፋይናንስ ፖሊሲዎችንና አሰራሮችን ማሻሻል /ማዘመን/ • የፋይናንስ አማራጮችን ማብዛት አስፈፃሚ • ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 41. ምክንያት • የመሰረተ ልማት አቅርቦት (ውኃ፣ የኃይል አቅርቦት፣ መንገድ፣ ስልክና ወዘተ) የምክንያቱ ጉዳዮች • ያልተሟላ የመሰረተ ልማት አቅርቦት መኖር (ውኃ፣ የኃይል አቅርቦት፣ መንገድ፣ ስልክና ወዘተ) መፍትሄ • ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የመሰረተ ልማት አቅርቦት በሚፈለገው ደረጃ እንዲቀርብ ማድረግ አስፈፃሚ • ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 42. ምክንያት • የትራንስፖርት አቅርቦት የምክንያቱ ጉዳዮች • ወቅታዊና በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት አለመኖር መፍትሄ • ወቅታዊና በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ • ከሚመለከታቸው ባ ለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት መስራት አስፈፃሚ • ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም • አምራች ኢንዱስትሪዎች
  • 43. ምክንያት • የመንግስት አሰራር ስርአት የምክንያቱ ጉዳዮች • የመንግስት አሰራሮች ፈጣን፣ ወጥነት፣ ቁርጠኝነትና ግልፅነት የሌለው መሆኑ • ለኢንዱስትሪ እድገት ማነቆ የሆኑ ፖሊሲ፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ግዜውን የዋጁ አለመሆን መፍትሄ • ወጥ የሆነ ፣ ቀልጣፋ ቁርጠኝነትን የተላበሰ የአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ • ግዜውን የሚዋጁ ፖሊሲ፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች እንዲሻሻሉና እንዲወጡ ማድረግ አስፈፃሚ • ኢንዱስትሪ ሚኒስተር እና ባለድርሻ አካላት • የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት • የክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ/ተቋም