SlideShare a Scribd company logo
1 of 11
Download to read offline
ግንቦት 2010
አድራሻ :የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
ስልክ: +251114391700, +251114391682
ፋክስ: +251114392258
ፖስታ: 24692 code 1000, Addis Ababa
ድህረ ገፅ: www.elidi.org
ኢ-ሜይል Contact@elidi.org, berhanuhr@gmail.com
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
LIDI
ENGINEERING TOMORROW
Design and Printed by: Fresh oil Printing Press
LIDI  
Enginee
 
                  
 
Certified 
ISO 9001‐2
ering Tomorro
                       
008 
ow  
                            
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት መዋቅር
1
የቆዳ ዘርፍ ታሪካዊ ዳራ
የኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ በንጽጽር ሲታይ ከ90
ዓመታት በላይ ቆዳን በማልፋትና የቆዳ ውጤቶችን
በማምረት ቀደምት ነው፡፡ በሀገሪቱ ሁለት የቆዳ
ፋብሪካዎች የመጀመሪያዎቹ ሲሆኑ እነዚህም ከሁለት
ጫማ ፋብሪካዎች ጋር ተያይዘዉ የተመሰረቱ ናቸዉ፡፡
በቀድሞ ስማቸው አስኮ የቆዳ ፋብሪካና አስኮ የጫማ
ፋብሪካ በአሁኑ መጠሪያቸው አዲስ አበባ የቆዳ
ፋብሪካና ጥቁር አባይ የጫማ ፋብሪካ እንዲሁም
የቀድሞው ዳርማር ቆዳ ፋብሪካና ጫማ ፋብሪካ
የአሁኑ አዋሽ የቆዳ ፋብሪካና አንበሳ የጫማ ፋብሪካ
ናቸው፡፡
የእንሰሳ ሀብት፡- ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ ደረጃ ትልቅ
የከብት ሀብት ብዛት ያላት አገር ስትሆን ከነዚህ
መካከል፡
•	 57,829,953 የቀንድ ከብት ሲኖራት ይሄ በአፍሪካ
አንደኛ በአለም 6ኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣታል
•	 28,892,380 በግ ሲኖራት ይሄ በአፍሪካ 3ኛ
በአለም 10ኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣታል
•	 29,704,958 ፍየል ሲኖራት ይሄ በአፍሪካ 3ኛ
በአለም 8ኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣታል
የጥሬ ቆዳና ሌጦ መጠን
•	 የከብት ሌጦ 13.87%
•	 የፍየል ቆዳ 27.34%
•	 የበግ ቆዳ 40.29%
ለቆዳ ማልፊያ ፋብሪካዎች በዓመት 1.4 ሚሊዮን
የከብት ሌጦ፣ 6.7 ሚሊዮን የፍየል ቆዳ እና 13.2
ሚሊዮን የበግ ቆዳ ይቀርባል፡፡
2 3
የወቅቱ የቆዳ ኢንደስትሪ ዘርፋ ሁኔታ
I.  የቆዳ ማልፊያ ፋብሪካዎች፡ በሀገሪቱ 27 የቆዳ
ማልፊያ ፋብሪካዎች ሲኖሩ ቆዳ እና ሌጦን ወደ ተለያዩ
ያለቀለት ቆዳ አይነቶች ይቀይራሉ፡፡ ዘርፉ ያለቀለጥ
ቆዳን በማምረት ወደ ዉጭ የሚልክ ሲሆን በአመት
ከ500 ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር በላይ የማምረት
አቅም አለዉ፡፡ ኢንዱስትሪዉ ካለዉ ዕድሜ አንፃር እና
ከሚጠይቀዉ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ሲታይ የተሻለ
ደረጃ ላይ ይቀመጣል፡፡
 
II.  የጫማ ኢንዱስትሪ፡ ኢትዮጵያ በቆዳ እና ቆዳ
ውጤቶች ላይ መስራት የምትችልበት ከፍተኛ የሆነ
የጥሬ ቆዳ ሀብት ያላት ሀገር ነች፡፡ ስለ ቆዳ ኢንዱስትሪ
ስናወራ ደግሞ የጫማ ኢንዱስትሪ ንዑስ ዘርፍ
ከፍተኛዉን ሚና ይጫወታል፡፡
የኢትዮጵያ የጫማ ኢንዱስትሪ ረጅም ታሪክ ያለዉ
ቢሆንም እስከ 1991 ድረስ በሀገሪቱ ሁለት መካከለኛ
እና ከፍተኛ ጫማ አምራች ፋብሪካዎች ብቻ ነበሩ።
ዛሬ ላይ ግን 22 መካከለኛ እና ከፍተኛ የጫማ
አምራች ፋብሪካዎች ይገኛሉ፡፡ 72% የሚደርሱ የጫማ
ፋብሪካዎች በሀገር ዉስጥ ባለሀብቶች የተያዙ ሲሆን
28% ደግሞ በዉጭ ባለሀብቶች የሚመሩ ናቸዉ፡፡
የጫማ ኢንዱስትሪ ተስፋ የሚጣልበትና በዉጭ
ገበያ የላቀ ሚና መጫወት የሚችል ነው፡፡ በመሆኑም
መንግስት ኤክስፖርቱ በሚፈለገዉ ደረጃ እንዲያድግ
የያዘውን አላማ ለማሳካትየጫማዉን ንዑስ ዘርፍ
የሚደግፍ ሜድባይ የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት ከፍቷል፡፡
III. የቆዳ አልባሳት እና እቃዎች ኢንዱስትሪ ፡ 42
የቆዳ አልባሳትና እቃ ፋብሪካዎች የቦርሳ እና የተለያዩ
አይነት የቆዳ እቃዎች የሚያመርቱ ሲሆኑ እንዲሁም
4 የጓንት ፋብሪካዎች ይገኛሉ፡፡
4 5
IV. አነስተኛ እና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች፡- የቆዳ
ምርቶችን በአነስተኛ በጀት ማለትም ከ2000 እስከ
220000 የኢትዮጵያ ብር የሚያመርቱ 398 ጥቃቅንና
አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች
ይገኛሉ ፡፡
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፡ በኢትዮጵያ
የኢንዱስትሪ ደረጃ ዝቅተኛ ሲሆን ባለፉት አሥርት
ዓመታት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP)
የአምራች ኢንዱስትሪዎች ድርሻ ከአምስት እጅ ያነሰ
ነው፡፡
መንግስት ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ያለውን የእድገት
ንድፍ እና ራዕይ ወደ እውነታ መቀየር እንዲቻል
ለቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት እና ቅድሚያ
በመስጠት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
188/2003 መሰረት የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት
ኢንስቲትዩትእንዲቋቋም ያደረገ ሲሆን ኣላማውም
የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍን በማሳደግ በዓለምአቀፍ
ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡
የኢንስቲትዩቱ ተግባርና ኃላፊነት
የኢንስቲትዩቱ ተግባርና ኃላፊነቶች የሚከተሉት
ናቸዉ:
•	 የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች
ልማትን ለማፋጠን የሚረዱ ፓሊሲዎችን፣
ስትራቴጂዎችንና መርሐ-ግብሮችን ማዘጋጀት፣
ሲፈቀዱም ተግባራዊ ማድረግ፣
•	 የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ልማት
አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን መሰብሰብ፣
መተንተን፣ ማደራጀት፣ ለዘርፉ የመረጃ ማዕከል
ማስተላለፍና እንደ አስፈላጊነቱ ለተጠቃሚዎች
ማሰራጨት፣
•	 የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች
ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ
የፕሮጀክት ፕሮፋይሎችን ማዘጋጀትና
ማሰራጨት፣ ወደ ዘርፉ ለሚገቡ ባለሀብቶች
የአዋጭነት ጥናት ማድረግ፣ በፕሮጀክት
አፈፃፀም ላይ ክትትል ማድረግ እና በአፈፃፀም
ላይ ለሚከሰቱ ችግሮች መፍትሄ መስጠት፣
•	 በቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ
ለሚሰማሩ ባለሀብቶች በቴክኖሎጂ መረጣ፣
በድርድር፣ በግንባታ፣ በተከላና በሙከራ ምርት
የምክር ድጋፍ መስጠት፣
•	 ለቆዳና ቆዳ ዉጤቶች ኢንዱስትሪዎች የምርት
ጥራት ፍተሻ አገልግሎት መስጠት፣
•	 የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች የዘርፉን
ልማት የሚያግዙና ዘርፉን ተወዳዳሪ የሚያደርጉ
የቴክኖሎጂ፣ የቴክኒክ፣ የግብይት፣ የስራ አመራርና
ሌሎች እንደ አስፈላጊነቱ የሚዘጋጁ ተግባር
ተኮር ሥልጠናዎችን ማዘጋጀትና መስጠት፣
ለሠልጣኞችም የምስክር ወረቀት መስጠት፣
•	 የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ዘርፉን
ለማሳደግ የሚያግዙ የጥናትና የምርምር
ሥራዎችን ማከናወን፣
•	 በምርት ሂደት፣ በምርት ዕቅድና በጥራት ቁጥጥር
ላይ ድጋፍና የማማከር አገልግሎት መስጠት፣
•	 የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ልማትን
ሊያፋጥኑና ተወዳዳሪ ሊያደርጉ የሚችሉ የምርጥ
ተሞክሮዎች ጥናት ማካሄድና በዘርፉ ተመሳሳይ
ተግባር የሚያከናውኑትን መደገፍ፣
•	 ለቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች የግብዓትና
የምርት ትስስር እንዲፈጠር ድጋፍ መስጠት፣
•	 ለቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ምርቶች
የገበያ ጥናቶችን ማከናወን፣
•	 ሊለሙ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን መለየትና
የምርት ልማት ሥራ ማከናወን፣
6 7
•	 ከዩኒቨርስቲዎች ጋር የምርት ልማትንና የሰው
ኃይል ልማትን በተመለከተ በመተባበር ይሰራል፣
በጋራ የምርምር ሥራዎችን ያካሂዳል እንዲሁም
በዘርፉ የሀገር ውስጥ የምርምር አቅም
እንዲጠናከር ያግዛል፣
•	 ለተጠቃሚዎች የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች
በአንድ ማዕከል መስጠት፣
•	 ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች
ተዛማጅ ተግባሮችን ማከናወን፡፡
1.ዓላማ
የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ቴክኖሎጂዎች
ልማትና ሽግግርን በማፋጠን ኢንዱስትሪዎች
ተወዳዳሪ እንዲሆኑና ፈጣን ልማት ኢንዲያስመዘግቡ
ማብቃት
2.ራዕይ
ኢንስቲትዩቱን ውጤታማ ተቋም በማድረግ በ2017
የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ያለውን
የገበያ ድርሻ በ10 እጥፍ አድጎ ማየት
3.ተልዕኮ
የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪን ዘላቂና ፈጣን በሆነ
መልኩ እንዲስፋፋ በማድረግ በኢንቨስትመንት፣
በምርትና በግብይት ለልማታዊ ባለሀብቱ ቀልጣፋ
የቴክኖሎጂ፣ የማማከር አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት
አገሪቷ ከቆዳ ሀብቷ ከፍተኛ ተጠቃሚ እንድትሆን
ማድረግ
4. እሴቶች
• ደንበኛ ተኮር አገልግሎት
•  ለለውጥ ዝግጁነት
• የላቀና ፍትሃዊ አገልግሎት
• ቅንጅታዊ የቡድን አሰራር
• ሙያዊ ሥነምግባር
•  ለአካባቢ ደህንነትና ክብካቤ ተቆርቀቋሪነት ምቹ
የስራ አካባቢያዊ ሁኔታዎችን መፍጠር
4.1 የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
በኢንቨስትመንት ደረጃ የሚሰጡ አገልግሎቶች
•	 የቆዳን ዘርፍ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎችን
መሰብሰብ፣መተንተንና ማሰራጨት፣
•	 ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር
የፕሮጀክት ንደፈ ሀሳቦችን በማዘጋጀት
ማስተዋወቅና የአዋጭነት ጥናት ማድረግ፣
•	 በቴክኖሎጂ ምርጫ፣ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ፣
በማሽን ተከላ የማማከር አገልግሎት መስጠትና
በዘርፉ ለሚሰማሩ የኮሚሽኒንግ አገልግሎት
መስጠት፣
•	 በቆዳ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች የመረጡትን
ፕሮጀክት አፈፃፀም በመከታተል በቅድመ-
ትግበራ፣ በትግበራ እና በድህረ-ትግበራ ወቅት
የቴክኒክ አገልግሎት ድጋፍ መስጠት፣
•	 በቆዳ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች የማሽን ጥገና፣
የምርት ዕቅድ እና ክትትል እንዲሁም የማማከር
አገልግሎት መስጠት
በምርት ሂደት ደረጃ የሚሰጡ አገልግሎቶች
•	 የቆዳ ዘርፍን በዓለም ገበያ በምርታማነትና
በጥራት ተወዳዳሪ ለማድረግ የተለያዩ
ሥልጠናዎችን መስጠት፣
•	 የዘርፉ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን ለማስወገድ
የምርምርና ልማት አገልግሎት መስጠት፣
•	 ሀገሪቱ በቆዳው ንዑስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በዓለም
አቀፍ ተወዳዳሪነት ማውጫ ዝርዝር ውስጥ
እንድትገባ ለማመቻቸት መረጃን በመሰብሰብ፣
በመተንተንና በማሰራጨት ምርጥ ተሞክሮዎችን
የመቀመርና የማላመድ አገልግሎት መስጠት፣
8 9
•	 ለቆዳ ኢንዱስትሪ ምርቶች የምርት ጥራት ደረጃ
መስፈርቶች በማዘጋጀት ደረጃቸውን የጠበቁ
መሆናቸውን በፍተሻ ማረጋገጥ
በግብይት ደረጃ የሚሰጡ አገልግሎቶች
•	 የገበያ ጥናት ማድረግ፣ በምርት እሴት ትስስር
የገበያ ድጋፍ መስጠት እና የገበያ መረጃ
በመሰብሰብና በመተንተን ማሰራጨት፣
•	 ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር
ለኢንዱስትሪዎች የገበያ ትስስር እንዲፈጠር
ማድረግ፣
በኢንስቲትዩቱ የሚገኙ ፋሲሊቲዎች
•	 ዕውቅና ያለው የኬሚካል፣ፊዚካልና
ኢንስትሩመንታል ላብራቶሪ ፋሲሊቲ
•	 ሞዴል የቆዳ ፋብሪካ
•	 ሞዴል የጫማ ፋብሪካ
•	 የቆዳ አልባሳትና እቃዎች ፋብሪካ
•	 ሞዴል የጓንት ወርክሾፕ
•	 የምርምር ላብራቶሪ
•	 የቆዳ ፋብሪካ፣ የጫማ ፋብሪካ እና የቆዳ
አልባሳትና እቃዎች ፋብሪካዎች የምርት ማልሚያ
ማዕከል
•	 የጫማ እና የቆዳ አልባሳትና እቃዎች የ CAD/
CAM ማዕከል
•	 ላይብረሪ እና ሞዴል የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ
ፋሲሊቲ
አጠቃላይ መረጃ፡- መንግሥት የቆዳ ንዑስ ዘርፍን
ለማሳደግ የሕግ ማዕቀፍን እና የአሰራር ማሻሻያዎችን
በማድረግ፣ የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ
እንዲኖር በማድረግ፣ የኢንቨስትመንት ሕጎችን
እንደአስፈላጊነቱ በመለውጥ፣ የኢንቨስትመንት
ሁኔታዎችን በማሻሻል፣ ያለቀለት ቆዳ ወደ ውጭ
ለመላክ የሚያስፈልገውን የገበያ ተኮር የኢኮኖሚ
ፖሊሲ በመቀየስ እና በቁርኝት ፕሮግራም የዘርፉን
አቅም በማጎልበት ረገድ ቁርጠኛ አቋም አለዉ፡፡
ከአገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያለው
ትሥሥር
•	 የምርት ስታንዳርድ እና ሙከራዎችን ለቆዳ
ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰጡ 19 አባል አገራት
ያሉት COMESA (የምስራቅ እና የደቡብ አፍሪካ
የጋራ ገበያ) አባል መሆኑ፣
•	 ከአጎዋ(AGOA) ገበያ መዳረሻ ጋር ትስስር
መፈጠሩ፣
•	 የአውሮፓ ሕብረት አካል ከሆነው EBA (Every-
thing but Arms) ጋር ትስስር መፈጠሩ፣
10 11
•	 ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ከተለያዩ ሀገሮች ጋር
መኖሩ፣
•	 ከ 24 ሀገሮች በላይ የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት
ስምምነት ያለን መሆኑ፣
•	 የዓለም የንግድ ድርጅት (አለምአቀፍ የንግድ
ድርጅት) አባል ለመሆን በሂደት ላይ መሆኑ፣
•	 ከ 14 ሀገሮች በላይ የሁለት ቀረጥ ማስወገጃ
ስምምነት ያለ መሆኑ፣
ዘርፉን ተወዳዳሪ የሚያደርጉ አንጻራዊ ጥቅሞች
•	 የአገሪቱ የመልከዐ ምድር አቀማመጥ (ከአፍሪካ,
መካከለኛው ምስራቅ እና እስያ)አገሮች ጋር
ግንኙነት ለማድረግ አመች መሆኑ፣
•	 ከፍተኛ የሆነ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ሀብት መኖሩ
መኖሩ፣
•	 በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅናና ከፍተኛ ጥራት
ያለው ቆዳና ሌጦ ያለ መሆኑ፣
•	 ጠንካራ የሆኑ የመንግስት ማትጊያዎችና ድግፎች
መኖራቸው፣
•	 የሰለጠነ እና በቀላሉ መሰማራት የሚችል የሰራተኛ
ኃይል መኖሩ፣
•	 በአገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ማክሮ-
ኢኮኖሚያዊ መረጋጋት ያለ መሆኑ፣
•	 የአገሪቱ ኢኮኖሚ በፈጣን እድገት ላይ መሆኑ፣
•	 ሰፊ የአገር ውስጥ፣ የአካባቢያዊ ቀጠና እና ዓለም
ዓቀፍ የገበያ እድሎች መኖራቸው፣
•	 በዘርፉ ለሚሰማሩ አካላት ተወዳዳሪ የሆኑ
የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ፓኬጆች
መኖራቸው፣
•	 የአገራችን ህዝብ እንግዳ ተቀባይ መሆኑ፣
•	 በቆዳ ኢንዱስሪ ዘርፍ እና በዩንቨርሲቲዎች መካከል
ጠንካራ ግንኙነት መኖሩና አምስት ዩንቨርሲቲዎች
በቆዳ ቴክኖሎጂ፣ በጫማና በቆዳ ውጤቶች
ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም
የሚሰጡ መሆናቸው፣ኢንስቲትዩት በቆዳ ምርት
ቴክኖሎጂ፣ በጫማ ምርት ቴክኖሎጂ፣ በቆዳ
ውጤቶች እና ቆዳ እቃዎች ቴክኖሎጂ ዘርፍ
ከደረጃ 1 – IV ድረስ ለባለሙያዎች ስልጠና
መስጠት መቻሉ፣
•	 ከኢንስቲትዩቱ በተጨማሪ ሌሎች 40 የሚሆኑ
የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተለያዩ ደረጃዎች
በጫማ፣ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ቴክኖሎጂ ዘርፍ
ስልጠና መስጠታቸው፣
አንጻራዊ ጥቅሞች
•	 በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እና ስም ያላቸው ባለ
ቀይ ፀጉር የበግ ቆዳ እንዲሁም የባቲ እና የሰላሌ
የፍየል ቆዳዎች የሚገኙ መሆናቸው፣
•	 ኢትዮጵያ በቀጠናው ካሉ አገሮች መካከል
በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በፋይናንስ ረገድ
የተረጋጋች መሆኗ፣
•	 የኢንዱስትሪ ዞኖች በሁሉም ክልሎች እየተቋቋሙ
መሆኑ፣
•	 በአገሪቱ ከፍተኛ የሆነ ደህንነት ያለ መሆኑ፣
•	 ከጎረቤት አገሮች አንጻር ሲታይ በሀገሪቱ የሰራተኛ
ክፍያ ወጪ ዝቅተኛ መሆኑ፣
•	 መልካም የንግድ እና የኢንቨስትመንት
አካባቢዎችን ለመፍጠር የሚያስችል የድጋፍና
ህግ እና ደንብ ያለ መሆኑ፣
•	 በኢትዮጵያ የአየር፣ የባቡርና የየብስ መጓጓዣ
ሁኔታ አመች መሆኑ፣
•	 በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ብድር ዝቅተኛ ከሆነ
የወለድ ተመን ጋር ማግኘት የሚቻል መሆኑ፣
12 13
በቆዳው ዘርፍ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዘርፎች
•	 በጫማ ማኑፋክቸሪንግ
•	 የጫማ መስሪያ አክሴሰሪ ኢንዱስትሪ
•	 የቆዳ አልባሳትና እቃዎች ኢንዱስትሪ
•	 የጓንት ፋብሪካ
•	 የሌጦ ማልፊያ ፋብሪካ
•	 የቆዳ ኬሚካሎች ማምረቻ ፋብሪካ
•	 የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የመለዋወጫ መሳሪያና
ማሽነሪ ኢንዱስትሪ
የዘርፉ አስተዳደራዊ ሁኔታ
•	 ንብረት እንዳይወረስ በመንግስት በኩል ዋስትና
ያለ መሆኑ፣
•	 አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የውጭ ሀገር ባለሙያዎችንና
የአስተዳደር ሰራተኞችን መቅጠር መፈቀዱ፣
•	 የሁለት ጊዜ ግብር አከፋፈል ስርዓት ያስቀረ
ስምምነት መኖሩ፣
•	 ኢትዮጵያ የዓለም ባንክ-አባል መሆኗ፣
•	 ሁሉን አቀፍ የኢንቨስትመንት ዋስትናን የሚሰጥ
ኤጀንሲ (MIGA) መኖሩ፣
አጠቃላይ የጉምሩክ፣የታክስ ሥርዓትና የፋይናንስ
ማበረታቻ ሁኔታ
•	 በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች የማምረቻ
መሳሪያዎችን፤ የካፒታል እቃዎችንና ልዩ ልዩ
መለዋወጫ መሳሪያዎችን እስከ 15 ድረስ ከታክስ
ነፃ ከዉጪ እንዲያስገቡ መፈቀዱ፣
•	 በዘርፉ ለሚሰማሩ ከሁለት እስከ አምስት ዓመት
ከቀረጥ ነጻ የእፎይታ ጊዜ የሚፈቀድ ሲሆን
ኢንዱስትሪዎቹ ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን
ውጭ ከተቋቋሙ ደግሞ የእፎይታ ጊዜው እስከ
ስድስት ዓመት የሚፈቀድ መሆኑ፣
•	 የተለያዩ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ፈቃዶችን
መስጠት፣ማደስና የመሳሰሉት መቻሉ፣
•	 ለወጭ ንግድ የሚቀርቡ ምርቶችን ለማምረት
የሚውሉ ግብዓቶች ቀጥተኛ ካልሆነ ግብር ነጻ
እንዲገቡ የተፈቀደ መሆኑ፣
•	 ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ ለሚልኩ ባለሀብቶች
የስራ ማስኬጂያ ችግር እንዳይገጥማቸው የብድር
ዋስትና መሰጠቱ፣
•	 በዉጭ ንግድ ለተሰማሩ ባለሀብቶች የብድር
ሥርዓት መኖሩ፣
•	 በዉጭ ንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ የመሰረት
ልማቶችን ጨምሮ ሌሎች ሁኔታዎች የተመቻቹ
መሆናቸው፣
•	 በምርትና ገበያ በአገር ውስጥ እና በውጭ
ባለሀብቶች መካከል ትስስር እንዲፈጥሩ ምቹ
ሁኔታ መኖሩ፣
•	 የተመቻቸ የመጓጓዣ አገልግሎት መኖሩ ናቸው፡፡
የኢንቨስትመንት ስራ እንቅስቃሴን ከማሳወቅ አንጻር
•	 ኢንቨስተሮች የድርጅታቸውን የስራ እንቅስቃሴ
አስመልክቶ ለሚመለከተው አካል በየሶስት ወሩ
ሪፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
•	 ኢንቨስተሮች የድርጅታቸውን የስራ አፈጻጸም
አስመልክቶ በሚመለከተው አካል መረጃ
ሲጠየቁ የተጠየቁትን መረጃ በግልጽ መስጠት
ይጠበቅባቸዋል፡፡
ዋና ዋና የዘርፉ ማህበራት
•	 የኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር
•	 የኢትዮጵያ የጥሬ ቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ማህበር
•	 የኢትዮጵያ የቆዳ ባለሙያዎች ማህበር
14 15
ተ.
ቁ
የድርጅቱ ስም
ቦታ
 
ተጠሪ
አድራሻ
ኢሜል ስልክ
1  ባቱ ታነሪ አዲስ አበባ አቶ ሳሙኤል  batutannery@gmail.com  0911830684  0114421456
0114421451 
ወ/ሮ ቤቲ 0911330909 
2  ኢትዮ ሌዘር ኢንደስትሪ
ኃ.የ.ግ.ማ አዋሽ ታነሪ 
አዲስ አበባ አቶ የሽዋስ  elicoawash@elicoplc.com.et 
0911436284 
አቶ ዳንኤል አካሉ 0911642893 
3  ጆርጅ ግሎሪያ  ቢሸፍቱ  አቶ ካውል  0kkaul1949@gmail.com  0933702612 
4  ባሕር ዳር ታነሪ  ባሕርዳር  አቶ ይግዛዉ አሰፋ  Bahirdartan-
nery1998@gmail.com 
0911200997 
0115159040 
አቶ መሳፍንት  0911239484 
5  ሐበሻ ታነሪ  ባሕርዳር  አቶ ወሰን ሀ/ማሪያም  wosshabesha@gmail.com 
0930013878 
አቶ ገዙ መነቻ  0913404945 
6  ደብረብርሀን ታነሪ   ደብረብርሀን  አቶ አበበ ተክሉ  zebib200@yahoo.com  0911208776 
አቶ ሀብታሙ  0911438616 
7  ኒዉ ዊንግ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ ኢቫኖ  evanomesfin@yahoo.com 
0911474563 
8  ዋሊያ ታነሪ  አዲስ አበባ ወ/ሪት እቴነሽ  waliatannery@ethionet.et  0911635419 
0114431709 
አቶ ያሬድ   0911207331 
9  ሃፈዴ ታነሪ ሰበታ  አቶ ሁሴን  hafdeplce@gmail.com  0913335695 
አቶ ወገኔ  091317797 
10  ብሉ ናይል ታነሪ  ሰበታ  አቶ ጃፋር  bntannery@ethionet.et 
0911206130 
11  ሞጆ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ረድማን በዳዳ  rededada@gmail.com  0911506005 
አቶ ግዛዉ  0930069951 
12  ኮልባ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ከበደ አመዴ  info@colbatannery.com 
0911643038 
13  ሆራ ታነሪ  ቢሸፍቱ  አቶ አህመድ እንድሪስ  horatannery@ethionet.et 
0911201385 
14  ገላን ታነሪ  ሞጆ  አቶ አህመድ ኑሬ  gellantannery@yahoo.com 
0911205562 
15  ሸባ ሌዘር ኢንዱስትሪ  ትግራይ ዉቅሮ  አቶ ዩሀንስ  gm@shebaleather.com  0914313980 
አቶ ተስፊት  0914301119 
16  ፍሬንድሽፕ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ዮናታን  info@friendshiptannery.com  0911316789 
አቶ ፈድሉ  0911225498 
17  ፒታርድስ ኢትዮጵያ ታነሪ  ሞጆ  አቶ አለሙ  pittards@ethionet.et 
0911230664/0911590755 
18  ፋሪዳ ታነሪ  ሞጆ  ካለም  faridatanneryplc@gmail.com 
0920641947 
19  አዲስ አበባ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ እንድሪስ
ኢብራሂም 
ibrahimendris@gmail.com 
0911201455 
አቶ ሞላ አራጌ  0935336679 
20  ዲሬ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ ቢኒያም በዳዳ  diretanneryplc@yahoo.co  0911524304 
011550841101
15526915 አቶ አለሙ  0911418266 
21  ዥያንግ ዢ ሞጆ  አቶ ሰለሞን  haimybelete@gmail.com 
0913024256 
22  ኮምቦልቻ ታነሪ  ኮንቦልቻ ደሴ  አቶ ይኩኑአምላክ
አበራ 
kombolchatan-
nery@yahoo.com  0914310063 
23  ኢስት አፍሪካ ታነሪ  ሞጆ  ወ/ሪት እስከዳር  eastafricatan-
nery@gmail.com 
0935402159 
አቶ ባዩ ከበደ   0934877549 
24  ዲኤስ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ሬድዋን  dxjackjian@gmail.com  0911406602 
25  ዩናይትድ ቫሳን ታነሪ  ሞጆ  አቶ አተኪ  idris@vasngroup.com 
0912621577 
26  ሆዳችን ታነሪ  ሞጆ  አቶ ጃንግ ሌል aristonholletatannery@gmail.com  0111266695/0988666666 
27  ሆለታ አሪሰቶን ታነሪ  ሆለታ  አቶ አኑዋር ሁሴን jianglele2009@gmail.com  0911206465 
የቆዳ ኢንዱስትሪዎች መረጃ
1. የቆዳ ፋብሪካ 2. ጫማ ፋብሪካ
ተ.ቁ የድርጂቱ ስም
የሚገኝበት
ቦታ ተጠሪ ኢሜል ስልክ
1 አንበሳ ጫማ
አዲስ አበባ አቶ ባምላኩ
ደምሴ
anbessa@ethionet.et +251112751605
2 ጥቁር አባይ ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ አበበ ተክሉ Tikur.abbay@ethionet.et +251112701803
3 ፒኮክ ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ አያንሳ ጎበና dire@ethionet.et +251112772902
4 ራምሴ ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ ዘላለም ሀብቴ Ramsayshoe.zelalem@yahoo.com +251114425295
5 ኦኬ ጀማይካ ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ ተስፋዬ በየነ okjamaica@ethionet.et +251114401990
6 ካንጋሮ ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ ዮሴፍ በሀብቱ Kangaro@ethionet.et +251116293464
7 ራስ ዳሽን ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ ያሬድ ግዛቸዉ rasdashenshoe@yahoo.com +251116293380
8 ሸባ ሌዘር ኢንደስትሪ ዉቅሮ
አቶ ተስፊት
ፍሰሀዬ
tesfit@shebaleatherindustry.com +251344408424
9 ኒዉ ዊንግ አዲስ ጫማ ፋብሪካ
አዲስ አበባ
አቶ ኢቫኖ መስፍን Newwingaddis@gmail.com 0911474563
10 ቦስቴክስ ኃ.የ.የግ.ማ
አዲስ አበባ
ወሪ/ት ቤተልሄም
ጥላሁን
info@solerebels.com 0911110848
11 ሁጃን ጫማ ዱከም ለቡ ወ/ሮ ሳራ wangfengying@huajian.com +251114370297
12
ዋሊያ ቆዳ አና የቆዳ ዉጤቶች
ኃ.የ.የግ.ማ
አዲስ አበባ አቶ ያሬድ
አለማየሁ
Wallia.tannery@ethionet.et +251114421212
13 ፎንታኒና ጫማ ፋብሪካ
አዲስ አበባ አቶ መሀመድ
ሰይድ
elicogmo@yahoo.com
elicommercila@elicoplc.com.et
+251114422525
14
ሞደርን ዘጌ ቆዳ አና የቆዳ ዉጤቶች
ኃ.የ.የግ.ማ
አዲስ አበባ አቶ በቀለ ገ/
ሕይወት
modernzege@gmail.com +251114390979
15 ኢትዮ ኢንተርናሽናል ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ ኪዳኔ ሀይሌ eifccos2@gmail.com
+251116612447/
48
16 ጆርጅ ጫማ አዲስ አበባ አቶ ኦኬ ካሉ gs.etio-fi@georgeshoe.com 0933702612
17 ኦሊበርት ጫማ
አዲስ አበባ
አቶ ፍሬዉ ከበደ olbaddis@yahoo.com 0930101277
18 ሞሃን ጫማ ፋብሪካ ገላን አቶ ሀርሽ ኮታሪ harsh@mohanint.com +251116620329
19 ዩባንግ ጫማ አምራች ኃ.የ.የግ.ማ ለቡ አቶ ዋንግ ኪዉ zh@ashoes.com 0939818181
20 አይ ኤስ ኤል ኢ ኤስ ኀ.የ.የግ.ማ አዲስ አበባ
አቶ እስማኤል
በድሩ
Sakitaw1@yahoo.com 0911246529
21 ዱካ ክላርክ ጫማ እና ቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ
አቶ ሙሉጌታ
መገናስ
dukaclarks@gmail.com 0911874818
22 ፓርክ ጫማ እና ቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ስሜነህ ተሰማ parkshoe@yahoo.com +251114195211
16
ተ.ቁ  የድርጅቱ ስም ቦታ ተጠሪ ስልክ ኢሜል
1  ዴቭ ኢምፔስ ኢንተርፕሪዝ  ባሕር ዳር  አቶ ይግዛዉ አሰፋ  0911200997  bdt@ethionet.et 
2	  ኦቶ ከሰለር ግሎቭ ኢትዮጵያ
ሀ.የ.የግ.ማህ 
ጎንደር  ወ/ሪት ማናዬሽ ተሰማ  0918350326 
0922631169 
administrationoke@ottokessler.com 
3	  ፒታርድስ ፕሮዳክት
ማኑፋክቸሪንግ 
አዲስ አበባበ ሳሪስ
ኢንዱስትሪ ዞን 
ወ/ሪት ፀደኒያ መክብብ  0911217989  ppm@ethio.net.et 
4	  ልዩ ሾዉታኦ ግላቭ ፋክቶሪ  አዲስ አበባ ቦሌ ለሚ
ኢንዱስትሪ ዞን 
አቶ ኪም ክዩዶኝ  0920495967  Lyushoutao2015@gmail.com 
ቁጥር የድርጅቱ ስም ቦታ ተጠሪ ስልክ ኢሜል እና ዌብሳይት
1 ኢሊኮ ዩኒቨርሳል የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ታጠቅ አዲሱ 0912491182 elico@ethio.net.et/
elico-ulaf@ethionet.et
2 ሞደርን ዘጌ የቆዳ ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ማ አዲስ አበባ አቶ በቀለ ገ/ሕይወት 0911208067
0118500115
info@mzegeleather.com
Web- mzegeleather.com
3 ሳሚ ሙሀመድ አዲስ አበባ አቶ ሳሚ ሞሀመድ 0911208405
0115539775
sammyexp@gmai.com
Web- www.sammyethiopia.com
4 እንዱ የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ተ/ማሪያም ገ/ሕይወት 0911648589 enducrafts@yahoo.com
5 ኬ እና ቲ ትሬዲንግ አዲስ አበባ አቶ ክንዴ አፍራሶ 0911663168 addisoki@yahoo.com kinaffleath-
6 ባዘራ ፈረሰ የቆዳ ዉጤቶች ኃ.የ.ግ.ማ አዲስ አበባ አቶ መይሙን ኡማር 0911515559
0911257514
bazeraleather@yahoo.com
7 ጀነራል ሌዘር አዲስ አበባ አቶ ተመስገን ዘወዴ 0911117597 glgm@ethionet.et.et
8 እንጦጦ ቤት አርቲዚያን አዲስ አበባ ወ/ሪት ቤተልሄም ይፍሩ 0912605468 entotobethartisan@gmail.com
9 ዳግ ኤር የቆዳ ዉጤቶች ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬድ አዲስ አበባ አቶ ዳግም ኤርሚያስ 0911239324 dagileather@gmail.com
10 ግሩም የቆዳ ኢንተርፕራይዝ አዲስ አበባ ወ/ሪት ገሩምነሽ ይመር 0911949745
0911488893
girumyimer935@gmail.com
11 አቢሲኒያ የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ አብርሀም በላቸዉ 0911230527 abyssinia@yahoo.com
12 ሽርሽር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ወ/ሪት ሂሩት ዘለቀ 0911615876 hirutzel@yahoo.com
13 ዋይ ዜድ ኤስ የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ አብርሀም መንግስቱ 0911647008
0912004814
	14  አትሊር አንዱመንት ኃ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሂሮኮ ሳሜጂማ  0920244184	
0911724178 
atlier@anduamet.com																			Web‐	
www.anduamet.com 
	15  ሰሚር ሌዘር ጉድስ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሰሚር  0911218216  	 
	16  ሮዛ አቢሲኒያ ሌዘር  አዲስ አበባ  ያመሮት መንግስቱ  091196320	
0937850000 
rosaabyssinica@gmail.com										Web‐	
www.rosaabyssica.com 
17	  ኦሲ ዲዛይን ትሬዲንግ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ቃልኪዳን አሰፋ  0911520253	
0911374493 
info@occollections.com																Web‐	
occollections.com 
18	  ዮኒ አለሙ ሌዘር   አዲስ አበባ  አቶ ዮናስ አለሙ  0911514430  	 
19	  ሒሮኪ አዲስ ማኑፋክቸሪንግ  አዲስ አበባ  አቶ ዮኒ ሶንግ  0912422678  hirokikikaku@yahoo.co.jp 
	20  ፍቅር ሌዘር ፕሮዳክት ኃ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ፍቅረ ነጋሽ   0911244567  �ikreleatherplc@gmail.com											Web‐
www.�ikreleather.com 
21	  ሊቢቱር ሌዘር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሩት ያሬድ  0911120028 
0930012092 
info@zaafcollection.com									Web‐	
www.zaafcollection.com 
22	  ፍፁም ሌዘር ፕሮዳክት  አዲስ አበባ  አቶ ፍፁም መስፍን  0913433882  �itsum.mes�in@yahoo.com 
23	  የዚችአለም መአዛ ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ ዳኛቸዉ አበበ  0911635644 
0970459927 
dagnaus@gmail.com 
24	  ጆይ ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ ሰጤ አበበ  0911213653  joy.leather@ethionet.et 
25	  ቤርሜሮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ብርሀኑ ኢሳያስ  0911208262  bermeroleather@yahoo.com 
26	  ኮትኬት ትሬዲንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ዳንኤል ታደሰ  0911383490 
0922428160 
hallo@kootkeet.com 
27	  አንበሳ ጫማ አ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ታደሰ ጉርሙ   0912122537  contact@anbessashoe.com.et	Web‐	
www.anbessashoe.et 
28	  ካባና ሌዘር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሰምሀል ጉሽ  0910017038  	 
29	  ካይፑ ማኑፋክቸሪንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  ዱከም  አቶ ሺ ጁን  0942541049  info@kaipumanufacturing.com 
30	  ሄኖክ መስፍን ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ ሔኖክ መስፍን  0911696609 
0912341665 
henokmes�ine@gmail.com 
31	  አሞሬ ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ አላዛር መኮንን  0911406882  	 
32	  ኤፍአይኤፍ ትሬዲንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ   ወ/ሪት ፍርቱና ማይሮ  0911745254  	 
33	  ቲጂኤ ሌዘር ፕሮዳክት ማኑፋክቸር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ትግስት ካብዳ  0913362262  	 
	34  ቺባን ትሬዲንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ኤደን ገላን  0911889629 
0112792476 
info@chibanleather.com										web‐	
www.chibanleather.com 
35	  ሸባ ሌዘር ኢነዱስትሪ ሀ.የተ.የግ.ማ  ዉቅሮ  	  0115513432  info@shebaleather.com 
	36  ስቱዲዮ ሌዘር ፕሮዳክት  አዲስ አበባ  ወ/ሪት የሺ ወለደህይወት  0911110132  estudioleather@gmail.com 
	37  ሳምራ ሌዘር ባግስ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሳምራ መርሲሀዘን  0911657715  	 
	38  ሊዲያ ሌዘር ፕሮዳክት ማኑፋክር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሊዲያ ሚሊዮን  0913126656  info@lidialeathercrafts.com 
	39  ሌዘር ኤዞቲካ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሜሮን ሰይድ  0911122108  exoticamer@gmail.com 
	40  ሩት ኢን ስታይል  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሩት  0911692063 
0911396666 
info@rootinstyle.com 
	41  ጀቪስ ሌዘር ማኑፋክቸር ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ሰሚር አብደላ  0935402100  	 
	42  ቢኤኢ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ኤልሳ ሀደራ  0930098211  hadraelsa@hotmail.com 
eyerus@rohaluxe.com 
3. የጓንት ፋብሪካ
4. የቆዳ ዕቃ እና አልባሳት ፋብሪካ

More Related Content

What's hot

Concrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratory
Concrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratoryConcrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratory
Concrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratoryIndiaMART InterMESH Limited
 
Cement Manufacturing Plant Construction
Cement Manufacturing Plant ConstructionCement Manufacturing Plant Construction
Cement Manufacturing Plant ConstructionShyam Anandjiwala
 
cement internship report
cement internship reportcement internship report
cement internship reportfeldysh
 
Ceramic opportunities in the Kingdom of Saudi Arabia
Ceramic opportunities in the Kingdom of Saudi ArabiaCeramic opportunities in the Kingdom of Saudi Arabia
Ceramic opportunities in the Kingdom of Saudi ArabiaManas Banerjee
 
Moving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural Tourism
Moving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural TourismMoving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural Tourism
Moving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural TourismAlan Lew
 
Edible oil industry
Edible oil industryEdible oil industry
Edible oil industryJainik Shah
 
NFC_TRAINING_REPORT-1
NFC_TRAINING_REPORT-1NFC_TRAINING_REPORT-1
NFC_TRAINING_REPORT-1Ratan Kumar
 
Management in cement industry in pakistan
Management in cement industry in pakistanManagement in cement industry in pakistan
Management in cement industry in pakistanPari Doll
 
Fertilizer Sector in Pakistan (2015)
Fertilizer Sector in Pakistan (2015)Fertilizer Sector in Pakistan (2015)
Fertilizer Sector in Pakistan (2015)Taha Ekram
 
Presentation on chemical industry in Africa
Presentation on chemical  industry in Africa Presentation on chemical  industry in Africa
Presentation on chemical industry in Africa Mukul Kumar
 
Help to 10th standard students for Board Exam [2010]
Help to 10th standard students for Board Exam [2010]Help to 10th standard students for Board Exam [2010]
Help to 10th standard students for Board Exam [2010]SanjayKumar Patel
 
Indian Sugar Industry
Indian Sugar IndustryIndian Sugar Industry
Indian Sugar IndustryAnshul Thakur
 
supply chain analysis of dg cement
supply chain analysis of dg cementsupply chain analysis of dg cement
supply chain analysis of dg cementZuhair Bin Jawaid
 
CRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIA
CRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIACRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIA
CRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIASudan Wargantiwar
 

What's hot (20)

Concrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratory
Concrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratoryConcrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratory
Concrete Additives & Chemicals Pvt. Ltd, Navi Mumbai, R&D laboratory
 
Cement Manufacturing Plant Construction
Cement Manufacturing Plant ConstructionCement Manufacturing Plant Construction
Cement Manufacturing Plant Construction
 
clay for ceramics
clay for ceramicsclay for ceramics
clay for ceramics
 
About JSW Steel
About JSW SteelAbout JSW Steel
About JSW Steel
 
cement internship report
cement internship reportcement internship report
cement internship report
 
Ceramic opportunities in the Kingdom of Saudi Arabia
Ceramic opportunities in the Kingdom of Saudi ArabiaCeramic opportunities in the Kingdom of Saudi Arabia
Ceramic opportunities in the Kingdom of Saudi Arabia
 
Arcelor mittal
Arcelor mittalArcelor mittal
Arcelor mittal
 
Moving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural Tourism
Moving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural TourismMoving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural Tourism
Moving up the Value Chain: Best Practices & Benchmarks for Rural Tourism
 
Edible oil industry
Edible oil industryEdible oil industry
Edible oil industry
 
NFC_TRAINING_REPORT-1
NFC_TRAINING_REPORT-1NFC_TRAINING_REPORT-1
NFC_TRAINING_REPORT-1
 
Management in cement industry in pakistan
Management in cement industry in pakistanManagement in cement industry in pakistan
Management in cement industry in pakistan
 
Fertilizer Sector in Pakistan (2015)
Fertilizer Sector in Pakistan (2015)Fertilizer Sector in Pakistan (2015)
Fertilizer Sector in Pakistan (2015)
 
Presentation on chemical industry in Africa
Presentation on chemical  industry in Africa Presentation on chemical  industry in Africa
Presentation on chemical industry in Africa
 
Help to 10th standard students for Board Exam [2010]
Help to 10th standard students for Board Exam [2010]Help to 10th standard students for Board Exam [2010]
Help to 10th standard students for Board Exam [2010]
 
Indian Sugar Industry
Indian Sugar IndustryIndian Sugar Industry
Indian Sugar Industry
 
supply chain analysis of dg cement
supply chain analysis of dg cementsupply chain analysis of dg cement
supply chain analysis of dg cement
 
Indian Chemical Industry
Indian Chemical IndustryIndian Chemical Industry
Indian Chemical Industry
 
Cement Industry in Indian Economy
Cement Industry in Indian EconomyCement Industry in Indian Economy
Cement Industry in Indian Economy
 
CRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIA
CRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIACRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIA
CRUDE OIL PRICES:WHY ARE THEY FALLING AND ITS IMPACT ON WORLD ECONOMY AND INDIA
 
MOFPI Grant Scheme
MOFPI Grant SchemeMOFPI Grant Scheme
MOFPI Grant Scheme
 

Similar to #LIDI About lidi in amharic

exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptxexibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptxsiyoumnegash1
 
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptxየማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptxAssocaKazama
 
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaConsumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaGalfato Gabiso
 
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaConsumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaGalfato Gabiso
 
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaConsumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaAynalemNigatu
 
surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...
surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...
surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...mannegrowagaw
 
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdfEthiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdfAlemayhuTefire1
 
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008Ethiopian Sugar Corporation
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteberhanu taye
 
የብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptx
የብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptxየብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptx
የብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptxgetachew6
 
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...berhanu taye
 

Similar to #LIDI About lidi in amharic (15)

#LIDI Ankelba 2011 magazen
#LIDI Ankelba 2011 magazen#LIDI Ankelba 2011 magazen
#LIDI Ankelba 2011 magazen
 
exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptxexibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptx
 
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focusEthiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
 
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptxየማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx
 
Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan
Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 planEthiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan
Ethiopian leather sector 2017 18 performance and 2018-19 plan
 
Presentation1
Presentation1Presentation1
Presentation1
 
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaConsumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassa
 
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaConsumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassa
 
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassaConsumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassa
 
surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...
surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...
surfing_the_labour_market_job_search_skills_for_the_young_people_-_amharic_ve...
 
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdfEthiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
 
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4 ቁጥር 4 ሰኔ 2008
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
 
የብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptx
የብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptxየብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptx
የብሪኬቲንግ_ማሽን_ምልስ_ምህንድስና_Briquetting_Machine_Reverse_Engineering.pptx
 
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
 

#LIDI About lidi in amharic

  • 1. ግንቦት 2010 አድራሻ :የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ስልክ: +251114391700, +251114391682 ፋክስ: +251114392258 ፖስታ: 24692 code 1000, Addis Ababa ድህረ ገፅ: www.elidi.org ኢ-ሜይል Contact@elidi.org, berhanuhr@gmail.com የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት LIDI ENGINEERING TOMORROW Design and Printed by: Fresh oil Printing Press LIDI   Enginee                        Certified  ISO 9001‐2 ering Tomorro                         008  ow                               
  • 2. የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት መዋቅር
  • 3. 1 የቆዳ ዘርፍ ታሪካዊ ዳራ የኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ በንጽጽር ሲታይ ከ90 ዓመታት በላይ ቆዳን በማልፋትና የቆዳ ውጤቶችን በማምረት ቀደምት ነው፡፡ በሀገሪቱ ሁለት የቆዳ ፋብሪካዎች የመጀመሪያዎቹ ሲሆኑ እነዚህም ከሁለት ጫማ ፋብሪካዎች ጋር ተያይዘዉ የተመሰረቱ ናቸዉ፡፡ በቀድሞ ስማቸው አስኮ የቆዳ ፋብሪካና አስኮ የጫማ ፋብሪካ በአሁኑ መጠሪያቸው አዲስ አበባ የቆዳ ፋብሪካና ጥቁር አባይ የጫማ ፋብሪካ እንዲሁም የቀድሞው ዳርማር ቆዳ ፋብሪካና ጫማ ፋብሪካ የአሁኑ አዋሽ የቆዳ ፋብሪካና አንበሳ የጫማ ፋብሪካ ናቸው፡፡ የእንሰሳ ሀብት፡- ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ ደረጃ ትልቅ የከብት ሀብት ብዛት ያላት አገር ስትሆን ከነዚህ መካከል፡ • 57,829,953 የቀንድ ከብት ሲኖራት ይሄ በአፍሪካ አንደኛ በአለም 6ኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣታል • 28,892,380 በግ ሲኖራት ይሄ በአፍሪካ 3ኛ በአለም 10ኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣታል • 29,704,958 ፍየል ሲኖራት ይሄ በአፍሪካ 3ኛ በአለም 8ኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣታል የጥሬ ቆዳና ሌጦ መጠን • የከብት ሌጦ 13.87% • የፍየል ቆዳ 27.34% • የበግ ቆዳ 40.29% ለቆዳ ማልፊያ ፋብሪካዎች በዓመት 1.4 ሚሊዮን የከብት ሌጦ፣ 6.7 ሚሊዮን የፍየል ቆዳ እና 13.2 ሚሊዮን የበግ ቆዳ ይቀርባል፡፡
  • 4. 2 3 የወቅቱ የቆዳ ኢንደስትሪ ዘርፋ ሁኔታ I.  የቆዳ ማልፊያ ፋብሪካዎች፡ በሀገሪቱ 27 የቆዳ ማልፊያ ፋብሪካዎች ሲኖሩ ቆዳ እና ሌጦን ወደ ተለያዩ ያለቀለት ቆዳ አይነቶች ይቀይራሉ፡፡ ዘርፉ ያለቀለጥ ቆዳን በማምረት ወደ ዉጭ የሚልክ ሲሆን በአመት ከ500 ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር በላይ የማምረት አቅም አለዉ፡፡ ኢንዱስትሪዉ ካለዉ ዕድሜ አንፃር እና ከሚጠይቀዉ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ሲታይ የተሻለ ደረጃ ላይ ይቀመጣል፡፡   II.  የጫማ ኢንዱስትሪ፡ ኢትዮጵያ በቆዳ እና ቆዳ ውጤቶች ላይ መስራት የምትችልበት ከፍተኛ የሆነ የጥሬ ቆዳ ሀብት ያላት ሀገር ነች፡፡ ስለ ቆዳ ኢንዱስትሪ ስናወራ ደግሞ የጫማ ኢንዱስትሪ ንዑስ ዘርፍ ከፍተኛዉን ሚና ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ የጫማ ኢንዱስትሪ ረጅም ታሪክ ያለዉ ቢሆንም እስከ 1991 ድረስ በሀገሪቱ ሁለት መካከለኛ እና ከፍተኛ ጫማ አምራች ፋብሪካዎች ብቻ ነበሩ። ዛሬ ላይ ግን 22 መካከለኛ እና ከፍተኛ የጫማ አምራች ፋብሪካዎች ይገኛሉ፡፡ 72% የሚደርሱ የጫማ ፋብሪካዎች በሀገር ዉስጥ ባለሀብቶች የተያዙ ሲሆን 28% ደግሞ በዉጭ ባለሀብቶች የሚመሩ ናቸዉ፡፡ የጫማ ኢንዱስትሪ ተስፋ የሚጣልበትና በዉጭ ገበያ የላቀ ሚና መጫወት የሚችል ነው፡፡ በመሆኑም መንግስት ኤክስፖርቱ በሚፈለገዉ ደረጃ እንዲያድግ የያዘውን አላማ ለማሳካትየጫማዉን ንዑስ ዘርፍ የሚደግፍ ሜድባይ የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት ከፍቷል፡፡ III. የቆዳ አልባሳት እና እቃዎች ኢንዱስትሪ ፡ 42 የቆዳ አልባሳትና እቃ ፋብሪካዎች የቦርሳ እና የተለያዩ አይነት የቆዳ እቃዎች የሚያመርቱ ሲሆኑ እንዲሁም 4 የጓንት ፋብሪካዎች ይገኛሉ፡፡
  • 5. 4 5 IV. አነስተኛ እና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች፡- የቆዳ ምርቶችን በአነስተኛ በጀት ማለትም ከ2000 እስከ 220000 የኢትዮጵያ ብር የሚያመርቱ 398 ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይገኛሉ ፡፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፡ በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ደረጃ ዝቅተኛ ሲሆን ባለፉት አሥርት ዓመታት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) የአምራች ኢንዱስትሪዎች ድርሻ ከአምስት እጅ ያነሰ ነው፡፡ መንግስት ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ያለውን የእድገት ንድፍ እና ራዕይ ወደ እውነታ መቀየር እንዲቻል ለቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት እና ቅድሚያ በመስጠት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 188/2003 መሰረት የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትእንዲቋቋም ያደረገ ሲሆን ኣላማውም የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍን በማሳደግ በዓለምአቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡ የኢንስቲትዩቱ ተግባርና ኃላፊነት የኢንስቲትዩቱ ተግባርና ኃላፊነቶች የሚከተሉት ናቸዉ: • የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ልማትን ለማፋጠን የሚረዱ ፓሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና መርሐ-ግብሮችን ማዘጋጀት፣ ሲፈቀዱም ተግባራዊ ማድረግ፣ • የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ልማት አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተን፣ ማደራጀት፣ ለዘርፉ የመረጃ ማዕከል ማስተላለፍና እንደ አስፈላጊነቱ ለተጠቃሚዎች ማሰራጨት፣ • የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ የፕሮጀክት ፕሮፋይሎችን ማዘጋጀትና ማሰራጨት፣ ወደ ዘርፉ ለሚገቡ ባለሀብቶች የአዋጭነት ጥናት ማድረግ፣ በፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ ክትትል ማድረግ እና በአፈፃፀም ላይ ለሚከሰቱ ችግሮች መፍትሄ መስጠት፣ • በቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች በቴክኖሎጂ መረጣ፣ በድርድር፣ በግንባታ፣ በተከላና በሙከራ ምርት የምክር ድጋፍ መስጠት፣ • ለቆዳና ቆዳ ዉጤቶች ኢንዱስትሪዎች የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት መስጠት፣ • የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች የዘርፉን ልማት የሚያግዙና ዘርፉን ተወዳዳሪ የሚያደርጉ የቴክኖሎጂ፣ የቴክኒክ፣ የግብይት፣ የስራ አመራርና ሌሎች እንደ አስፈላጊነቱ የሚዘጋጁ ተግባር ተኮር ሥልጠናዎችን ማዘጋጀትና መስጠት፣ ለሠልጣኞችም የምስክር ወረቀት መስጠት፣ • የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ዘርፉን ለማሳደግ የሚያግዙ የጥናትና የምርምር ሥራዎችን ማከናወን፣ • በምርት ሂደት፣ በምርት ዕቅድና በጥራት ቁጥጥር ላይ ድጋፍና የማማከር አገልግሎት መስጠት፣ • የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ልማትን ሊያፋጥኑና ተወዳዳሪ ሊያደርጉ የሚችሉ የምርጥ ተሞክሮዎች ጥናት ማካሄድና በዘርፉ ተመሳሳይ ተግባር የሚያከናውኑትን መደገፍ፣ • ለቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች የግብዓትና የምርት ትስስር እንዲፈጠር ድጋፍ መስጠት፣ • ለቆዳና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ምርቶች የገበያ ጥናቶችን ማከናወን፣ • ሊለሙ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን መለየትና የምርት ልማት ሥራ ማከናወን፣
  • 6. 6 7 • ከዩኒቨርስቲዎች ጋር የምርት ልማትንና የሰው ኃይል ልማትን በተመለከተ በመተባበር ይሰራል፣ በጋራ የምርምር ሥራዎችን ያካሂዳል እንዲሁም በዘርፉ የሀገር ውስጥ የምርምር አቅም እንዲጠናከር ያግዛል፣ • ለተጠቃሚዎች የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአንድ ማዕከል መስጠት፣ • ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ ተግባሮችን ማከናወን፡፡ 1.ዓላማ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች ቴክኖሎጂዎች ልማትና ሽግግርን በማፋጠን ኢንዱስትሪዎች ተወዳዳሪ እንዲሆኑና ፈጣን ልማት ኢንዲያስመዘግቡ ማብቃት 2.ራዕይ ኢንስቲትዩቱን ውጤታማ ተቋም በማድረግ በ2017 የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ያለውን የገበያ ድርሻ በ10 እጥፍ አድጎ ማየት 3.ተልዕኮ የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪን ዘላቂና ፈጣን በሆነ መልኩ እንዲስፋፋ በማድረግ በኢንቨስትመንት፣ በምርትና በግብይት ለልማታዊ ባለሀብቱ ቀልጣፋ የቴክኖሎጂ፣ የማማከር አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት አገሪቷ ከቆዳ ሀብቷ ከፍተኛ ተጠቃሚ እንድትሆን ማድረግ 4. እሴቶች • ደንበኛ ተኮር አገልግሎት •  ለለውጥ ዝግጁነት • የላቀና ፍትሃዊ አገልግሎት • ቅንጅታዊ የቡድን አሰራር • ሙያዊ ሥነምግባር •  ለአካባቢ ደህንነትና ክብካቤ ተቆርቀቋሪነት ምቹ የስራ አካባቢያዊ ሁኔታዎችን መፍጠር 4.1 የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች በኢንቨስትመንት ደረጃ የሚሰጡ አገልግሎቶች • የቆዳን ዘርፍ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎችን መሰብሰብ፣መተንተንና ማሰራጨት፣ • ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የፕሮጀክት ንደፈ ሀሳቦችን በማዘጋጀት ማስተዋወቅና የአዋጭነት ጥናት ማድረግ፣ • በቴክኖሎጂ ምርጫ፣ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ፣ በማሽን ተከላ የማማከር አገልግሎት መስጠትና በዘርፉ ለሚሰማሩ የኮሚሽኒንግ አገልግሎት መስጠት፣ • በቆዳ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች የመረጡትን ፕሮጀክት አፈፃፀም በመከታተል በቅድመ- ትግበራ፣ በትግበራ እና በድህረ-ትግበራ ወቅት የቴክኒክ አገልግሎት ድጋፍ መስጠት፣ • በቆዳ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች የማሽን ጥገና፣ የምርት ዕቅድ እና ክትትል እንዲሁም የማማከር አገልግሎት መስጠት በምርት ሂደት ደረጃ የሚሰጡ አገልግሎቶች • የቆዳ ዘርፍን በዓለም ገበያ በምርታማነትና በጥራት ተወዳዳሪ ለማድረግ የተለያዩ ሥልጠናዎችን መስጠት፣ • የዘርፉ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን ለማስወገድ የምርምርና ልማት አገልግሎት መስጠት፣ • ሀገሪቱ በቆዳው ንዑስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ማውጫ ዝርዝር ውስጥ እንድትገባ ለማመቻቸት መረጃን በመሰብሰብ፣ በመተንተንና በማሰራጨት ምርጥ ተሞክሮዎችን የመቀመርና የማላመድ አገልግሎት መስጠት፣
  • 7. 8 9 • ለቆዳ ኢንዱስትሪ ምርቶች የምርት ጥራት ደረጃ መስፈርቶች በማዘጋጀት ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን በፍተሻ ማረጋገጥ በግብይት ደረጃ የሚሰጡ አገልግሎቶች • የገበያ ጥናት ማድረግ፣ በምርት እሴት ትስስር የገበያ ድጋፍ መስጠት እና የገበያ መረጃ በመሰብሰብና በመተንተን ማሰራጨት፣ • ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር ለኢንዱስትሪዎች የገበያ ትስስር እንዲፈጠር ማድረግ፣ በኢንስቲትዩቱ የሚገኙ ፋሲሊቲዎች • ዕውቅና ያለው የኬሚካል፣ፊዚካልና ኢንስትሩመንታል ላብራቶሪ ፋሲሊቲ • ሞዴል የቆዳ ፋብሪካ • ሞዴል የጫማ ፋብሪካ • የቆዳ አልባሳትና እቃዎች ፋብሪካ • ሞዴል የጓንት ወርክሾፕ • የምርምር ላብራቶሪ • የቆዳ ፋብሪካ፣ የጫማ ፋብሪካ እና የቆዳ አልባሳትና እቃዎች ፋብሪካዎች የምርት ማልሚያ ማዕከል • የጫማ እና የቆዳ አልባሳትና እቃዎች የ CAD/ CAM ማዕከል • ላይብረሪ እና ሞዴል የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፋሲሊቲ አጠቃላይ መረጃ፡- መንግሥት የቆዳ ንዑስ ዘርፍን ለማሳደግ የሕግ ማዕቀፍን እና የአሰራር ማሻሻያዎችን በማድረግ፣ የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ እንዲኖር በማድረግ፣ የኢንቨስትመንት ሕጎችን እንደአስፈላጊነቱ በመለውጥ፣ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን በማሻሻል፣ ያለቀለት ቆዳ ወደ ውጭ ለመላክ የሚያስፈልገውን የገበያ ተኮር የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመቀየስ እና በቁርኝት ፕሮግራም የዘርፉን አቅም በማጎልበት ረገድ ቁርጠኛ አቋም አለዉ፡፡ ከአገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያለው ትሥሥር • የምርት ስታንዳርድ እና ሙከራዎችን ለቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰጡ 19 አባል አገራት ያሉት COMESA (የምስራቅ እና የደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ) አባል መሆኑ፣ • ከአጎዋ(AGOA) ገበያ መዳረሻ ጋር ትስስር መፈጠሩ፣ • የአውሮፓ ሕብረት አካል ከሆነው EBA (Every- thing but Arms) ጋር ትስስር መፈጠሩ፣
  • 8. 10 11 • ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ከተለያዩ ሀገሮች ጋር መኖሩ፣ • ከ 24 ሀገሮች በላይ የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት ስምምነት ያለን መሆኑ፣ • የዓለም የንግድ ድርጅት (አለምአቀፍ የንግድ ድርጅት) አባል ለመሆን በሂደት ላይ መሆኑ፣ • ከ 14 ሀገሮች በላይ የሁለት ቀረጥ ማስወገጃ ስምምነት ያለ መሆኑ፣ ዘርፉን ተወዳዳሪ የሚያደርጉ አንጻራዊ ጥቅሞች • የአገሪቱ የመልከዐ ምድር አቀማመጥ (ከአፍሪካ, መካከለኛው ምስራቅ እና እስያ)አገሮች ጋር ግንኙነት ለማድረግ አመች መሆኑ፣ • ከፍተኛ የሆነ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ሀብት መኖሩ መኖሩ፣ • በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅናና ከፍተኛ ጥራት ያለው ቆዳና ሌጦ ያለ መሆኑ፣ • ጠንካራ የሆኑ የመንግስት ማትጊያዎችና ድግፎች መኖራቸው፣ • የሰለጠነ እና በቀላሉ መሰማራት የሚችል የሰራተኛ ኃይል መኖሩ፣ • በአገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ማክሮ- ኢኮኖሚያዊ መረጋጋት ያለ መሆኑ፣ • የአገሪቱ ኢኮኖሚ በፈጣን እድገት ላይ መሆኑ፣ • ሰፊ የአገር ውስጥ፣ የአካባቢያዊ ቀጠና እና ዓለም ዓቀፍ የገበያ እድሎች መኖራቸው፣ • በዘርፉ ለሚሰማሩ አካላት ተወዳዳሪ የሆኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ፓኬጆች መኖራቸው፣ • የአገራችን ህዝብ እንግዳ ተቀባይ መሆኑ፣ • በቆዳ ኢንዱስሪ ዘርፍ እና በዩንቨርሲቲዎች መካከል ጠንካራ ግንኙነት መኖሩና አምስት ዩንቨርሲቲዎች በቆዳ ቴክኖሎጂ፣ በጫማና በቆዳ ውጤቶች ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የሚሰጡ መሆናቸው፣ኢንስቲትዩት በቆዳ ምርት ቴክኖሎጂ፣ በጫማ ምርት ቴክኖሎጂ፣ በቆዳ ውጤቶች እና ቆዳ እቃዎች ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከደረጃ 1 – IV ድረስ ለባለሙያዎች ስልጠና መስጠት መቻሉ፣ • ከኢንስቲትዩቱ በተጨማሪ ሌሎች 40 የሚሆኑ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተለያዩ ደረጃዎች በጫማ፣ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ቴክኖሎጂ ዘርፍ ስልጠና መስጠታቸው፣ አንጻራዊ ጥቅሞች • በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እና ስም ያላቸው ባለ ቀይ ፀጉር የበግ ቆዳ እንዲሁም የባቲ እና የሰላሌ የፍየል ቆዳዎች የሚገኙ መሆናቸው፣ • ኢትዮጵያ በቀጠናው ካሉ አገሮች መካከል በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በፋይናንስ ረገድ የተረጋጋች መሆኗ፣ • የኢንዱስትሪ ዞኖች በሁሉም ክልሎች እየተቋቋሙ መሆኑ፣ • በአገሪቱ ከፍተኛ የሆነ ደህንነት ያለ መሆኑ፣ • ከጎረቤት አገሮች አንጻር ሲታይ በሀገሪቱ የሰራተኛ ክፍያ ወጪ ዝቅተኛ መሆኑ፣ • መልካም የንግድ እና የኢንቨስትመንት አካባቢዎችን ለመፍጠር የሚያስችል የድጋፍና ህግ እና ደንብ ያለ መሆኑ፣ • በኢትዮጵያ የአየር፣ የባቡርና የየብስ መጓጓዣ ሁኔታ አመች መሆኑ፣ • በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ብድር ዝቅተኛ ከሆነ የወለድ ተመን ጋር ማግኘት የሚቻል መሆኑ፣
  • 9. 12 13 በቆዳው ዘርፍ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዘርፎች • በጫማ ማኑፋክቸሪንግ • የጫማ መስሪያ አክሴሰሪ ኢንዱስትሪ • የቆዳ አልባሳትና እቃዎች ኢንዱስትሪ • የጓንት ፋብሪካ • የሌጦ ማልፊያ ፋብሪካ • የቆዳ ኬሚካሎች ማምረቻ ፋብሪካ • የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የመለዋወጫ መሳሪያና ማሽነሪ ኢንዱስትሪ የዘርፉ አስተዳደራዊ ሁኔታ • ንብረት እንዳይወረስ በመንግስት በኩል ዋስትና ያለ መሆኑ፣ • አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የውጭ ሀገር ባለሙያዎችንና የአስተዳደር ሰራተኞችን መቅጠር መፈቀዱ፣ • የሁለት ጊዜ ግብር አከፋፈል ስርዓት ያስቀረ ስምምነት መኖሩ፣ • ኢትዮጵያ የዓለም ባንክ-አባል መሆኗ፣ • ሁሉን አቀፍ የኢንቨስትመንት ዋስትናን የሚሰጥ ኤጀንሲ (MIGA) መኖሩ፣ አጠቃላይ የጉምሩክ፣የታክስ ሥርዓትና የፋይናንስ ማበረታቻ ሁኔታ • በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች የማምረቻ መሳሪያዎችን፤ የካፒታል እቃዎችንና ልዩ ልዩ መለዋወጫ መሳሪያዎችን እስከ 15 ድረስ ከታክስ ነፃ ከዉጪ እንዲያስገቡ መፈቀዱ፣ • በዘርፉ ለሚሰማሩ ከሁለት እስከ አምስት ዓመት ከቀረጥ ነጻ የእፎይታ ጊዜ የሚፈቀድ ሲሆን ኢንዱስትሪዎቹ ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ውጭ ከተቋቋሙ ደግሞ የእፎይታ ጊዜው እስከ ስድስት ዓመት የሚፈቀድ መሆኑ፣ • የተለያዩ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ፈቃዶችን መስጠት፣ማደስና የመሳሰሉት መቻሉ፣ • ለወጭ ንግድ የሚቀርቡ ምርቶችን ለማምረት የሚውሉ ግብዓቶች ቀጥተኛ ካልሆነ ግብር ነጻ እንዲገቡ የተፈቀደ መሆኑ፣ • ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ ለሚልኩ ባለሀብቶች የስራ ማስኬጂያ ችግር እንዳይገጥማቸው የብድር ዋስትና መሰጠቱ፣ • በዉጭ ንግድ ለተሰማሩ ባለሀብቶች የብድር ሥርዓት መኖሩ፣ • በዉጭ ንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ የመሰረት ልማቶችን ጨምሮ ሌሎች ሁኔታዎች የተመቻቹ መሆናቸው፣ • በምርትና ገበያ በአገር ውስጥ እና በውጭ ባለሀብቶች መካከል ትስስር እንዲፈጥሩ ምቹ ሁኔታ መኖሩ፣ • የተመቻቸ የመጓጓዣ አገልግሎት መኖሩ ናቸው፡፡ የኢንቨስትመንት ስራ እንቅስቃሴን ከማሳወቅ አንጻር • ኢንቨስተሮች የድርጅታቸውን የስራ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ለሚመለከተው አካል በየሶስት ወሩ ሪፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል • ኢንቨስተሮች የድርጅታቸውን የስራ አፈጻጸም አስመልክቶ በሚመለከተው አካል መረጃ ሲጠየቁ የተጠየቁትን መረጃ በግልጽ መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዋና ዋና የዘርፉ ማህበራት • የኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር • የኢትዮጵያ የጥሬ ቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ማህበር • የኢትዮጵያ የቆዳ ባለሙያዎች ማህበር
  • 10. 14 15 ተ. ቁ የድርጅቱ ስም ቦታ   ተጠሪ አድራሻ ኢሜል ስልክ 1  ባቱ ታነሪ አዲስ አበባ አቶ ሳሙኤል  batutannery@gmail.com  0911830684  0114421456 0114421451  ወ/ሮ ቤቲ 0911330909  2  ኢትዮ ሌዘር ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ማ አዋሽ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ የሽዋስ  elicoawash@elicoplc.com.et  0911436284  አቶ ዳንኤል አካሉ 0911642893  3  ጆርጅ ግሎሪያ  ቢሸፍቱ  አቶ ካውል  0kkaul1949@gmail.com  0933702612  4  ባሕር ዳር ታነሪ  ባሕርዳር  አቶ ይግዛዉ አሰፋ  Bahirdartan- nery1998@gmail.com  0911200997  0115159040  አቶ መሳፍንት  0911239484  5  ሐበሻ ታነሪ  ባሕርዳር  አቶ ወሰን ሀ/ማሪያም  wosshabesha@gmail.com  0930013878  አቶ ገዙ መነቻ  0913404945  6  ደብረብርሀን ታነሪ   ደብረብርሀን  አቶ አበበ ተክሉ  zebib200@yahoo.com  0911208776  አቶ ሀብታሙ  0911438616  7  ኒዉ ዊንግ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ ኢቫኖ  evanomesfin@yahoo.com  0911474563  8  ዋሊያ ታነሪ  አዲስ አበባ ወ/ሪት እቴነሽ  waliatannery@ethionet.et  0911635419  0114431709  አቶ ያሬድ   0911207331  9  ሃፈዴ ታነሪ ሰበታ  አቶ ሁሴን  hafdeplce@gmail.com  0913335695  አቶ ወገኔ  091317797  10  ብሉ ናይል ታነሪ  ሰበታ  አቶ ጃፋር  bntannery@ethionet.et  0911206130  11  ሞጆ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ረድማን በዳዳ  rededada@gmail.com  0911506005  አቶ ግዛዉ  0930069951  12  ኮልባ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ከበደ አመዴ  info@colbatannery.com  0911643038  13  ሆራ ታነሪ  ቢሸፍቱ  አቶ አህመድ እንድሪስ  horatannery@ethionet.et  0911201385  14  ገላን ታነሪ  ሞጆ  አቶ አህመድ ኑሬ  gellantannery@yahoo.com  0911205562  15  ሸባ ሌዘር ኢንዱስትሪ  ትግራይ ዉቅሮ  አቶ ዩሀንስ  gm@shebaleather.com  0914313980  አቶ ተስፊት  0914301119  16  ፍሬንድሽፕ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ዮናታን  info@friendshiptannery.com  0911316789  አቶ ፈድሉ  0911225498  17  ፒታርድስ ኢትዮጵያ ታነሪ  ሞጆ  አቶ አለሙ  pittards@ethionet.et  0911230664/0911590755  18  ፋሪዳ ታነሪ  ሞጆ  ካለም  faridatanneryplc@gmail.com  0920641947  19  አዲስ አበባ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ እንድሪስ ኢብራሂም  ibrahimendris@gmail.com  0911201455  አቶ ሞላ አራጌ  0935336679  20  ዲሬ ታነሪ  አዲስ አበባ አቶ ቢኒያም በዳዳ  diretanneryplc@yahoo.co  0911524304  011550841101 15526915 አቶ አለሙ  0911418266  21  ዥያንግ ዢ ሞጆ  አቶ ሰለሞን  haimybelete@gmail.com  0913024256  22  ኮምቦልቻ ታነሪ  ኮንቦልቻ ደሴ  አቶ ይኩኑአምላክ አበራ  kombolchatan- nery@yahoo.com  0914310063  23  ኢስት አፍሪካ ታነሪ  ሞጆ  ወ/ሪት እስከዳር  eastafricatan- nery@gmail.com  0935402159  አቶ ባዩ ከበደ   0934877549  24  ዲኤስ ታነሪ  ሞጆ  አቶ ሬድዋን  dxjackjian@gmail.com  0911406602  25  ዩናይትድ ቫሳን ታነሪ  ሞጆ  አቶ አተኪ  idris@vasngroup.com  0912621577  26  ሆዳችን ታነሪ  ሞጆ  አቶ ጃንግ ሌል aristonholletatannery@gmail.com  0111266695/0988666666  27  ሆለታ አሪሰቶን ታነሪ  ሆለታ  አቶ አኑዋር ሁሴን jianglele2009@gmail.com  0911206465  የቆዳ ኢንዱስትሪዎች መረጃ 1. የቆዳ ፋብሪካ 2. ጫማ ፋብሪካ ተ.ቁ የድርጂቱ ስም የሚገኝበት ቦታ ተጠሪ ኢሜል ስልክ 1 አንበሳ ጫማ አዲስ አበባ አቶ ባምላኩ ደምሴ anbessa@ethionet.et +251112751605 2 ጥቁር አባይ ጫማ አዲስ አበባ አቶ አበበ ተክሉ Tikur.abbay@ethionet.et +251112701803 3 ፒኮክ ጫማ አዲስ አበባ አቶ አያንሳ ጎበና dire@ethionet.et +251112772902 4 ራምሴ ጫማ አዲስ አበባ አቶ ዘላለም ሀብቴ Ramsayshoe.zelalem@yahoo.com +251114425295 5 ኦኬ ጀማይካ ጫማ አዲስ አበባ አቶ ተስፋዬ በየነ okjamaica@ethionet.et +251114401990 6 ካንጋሮ ጫማ አዲስ አበባ አቶ ዮሴፍ በሀብቱ Kangaro@ethionet.et +251116293464 7 ራስ ዳሽን ጫማ አዲስ አበባ አቶ ያሬድ ግዛቸዉ rasdashenshoe@yahoo.com +251116293380 8 ሸባ ሌዘር ኢንደስትሪ ዉቅሮ አቶ ተስፊት ፍሰሀዬ tesfit@shebaleatherindustry.com +251344408424 9 ኒዉ ዊንግ አዲስ ጫማ ፋብሪካ አዲስ አበባ አቶ ኢቫኖ መስፍን Newwingaddis@gmail.com 0911474563 10 ቦስቴክስ ኃ.የ.የግ.ማ አዲስ አበባ ወሪ/ት ቤተልሄም ጥላሁን info@solerebels.com 0911110848 11 ሁጃን ጫማ ዱከም ለቡ ወ/ሮ ሳራ wangfengying@huajian.com +251114370297 12 ዋሊያ ቆዳ አና የቆዳ ዉጤቶች ኃ.የ.የግ.ማ አዲስ አበባ አቶ ያሬድ አለማየሁ Wallia.tannery@ethionet.et +251114421212 13 ፎንታኒና ጫማ ፋብሪካ አዲስ አበባ አቶ መሀመድ ሰይድ elicogmo@yahoo.com elicommercila@elicoplc.com.et +251114422525 14 ሞደርን ዘጌ ቆዳ አና የቆዳ ዉጤቶች ኃ.የ.የግ.ማ አዲስ አበባ አቶ በቀለ ገ/ ሕይወት modernzege@gmail.com +251114390979 15 ኢትዮ ኢንተርናሽናል ጫማ አዲስ አበባ አቶ ኪዳኔ ሀይሌ eifccos2@gmail.com +251116612447/ 48 16 ጆርጅ ጫማ አዲስ አበባ አቶ ኦኬ ካሉ gs.etio-fi@georgeshoe.com 0933702612 17 ኦሊበርት ጫማ አዲስ አበባ አቶ ፍሬዉ ከበደ olbaddis@yahoo.com 0930101277 18 ሞሃን ጫማ ፋብሪካ ገላን አቶ ሀርሽ ኮታሪ harsh@mohanint.com +251116620329 19 ዩባንግ ጫማ አምራች ኃ.የ.የግ.ማ ለቡ አቶ ዋንግ ኪዉ zh@ashoes.com 0939818181 20 አይ ኤስ ኤል ኢ ኤስ ኀ.የ.የግ.ማ አዲስ አበባ አቶ እስማኤል በድሩ Sakitaw1@yahoo.com 0911246529 21 ዱካ ክላርክ ጫማ እና ቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ሙሉጌታ መገናስ dukaclarks@gmail.com 0911874818 22 ፓርክ ጫማ እና ቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ስሜነህ ተሰማ parkshoe@yahoo.com +251114195211
  • 11. 16 ተ.ቁ  የድርጅቱ ስም ቦታ ተጠሪ ስልክ ኢሜል 1  ዴቭ ኢምፔስ ኢንተርፕሪዝ  ባሕር ዳር  አቶ ይግዛዉ አሰፋ  0911200997  bdt@ethionet.et  2   ኦቶ ከሰለር ግሎቭ ኢትዮጵያ ሀ.የ.የግ.ማህ  ጎንደር  ወ/ሪት ማናዬሽ ተሰማ  0918350326  0922631169  administrationoke@ottokessler.com  3   ፒታርድስ ፕሮዳክት ማኑፋክቸሪንግ  አዲስ አበባበ ሳሪስ ኢንዱስትሪ ዞን  ወ/ሪት ፀደኒያ መክብብ  0911217989  ppm@ethio.net.et  4   ልዩ ሾዉታኦ ግላቭ ፋክቶሪ  አዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን  አቶ ኪም ክዩዶኝ  0920495967  Lyushoutao2015@gmail.com  ቁጥር የድርጅቱ ስም ቦታ ተጠሪ ስልክ ኢሜል እና ዌብሳይት 1 ኢሊኮ ዩኒቨርሳል የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ታጠቅ አዲሱ 0912491182 elico@ethio.net.et/ elico-ulaf@ethionet.et 2 ሞደርን ዘጌ የቆዳ ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ማ አዲስ አበባ አቶ በቀለ ገ/ሕይወት 0911208067 0118500115 info@mzegeleather.com Web- mzegeleather.com 3 ሳሚ ሙሀመድ አዲስ አበባ አቶ ሳሚ ሞሀመድ 0911208405 0115539775 sammyexp@gmai.com Web- www.sammyethiopia.com 4 እንዱ የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ ተ/ማሪያም ገ/ሕይወት 0911648589 enducrafts@yahoo.com 5 ኬ እና ቲ ትሬዲንግ አዲስ አበባ አቶ ክንዴ አፍራሶ 0911663168 addisoki@yahoo.com kinaffleath- 6 ባዘራ ፈረሰ የቆዳ ዉጤቶች ኃ.የ.ግ.ማ አዲስ አበባ አቶ መይሙን ኡማር 0911515559 0911257514 bazeraleather@yahoo.com 7 ጀነራል ሌዘር አዲስ አበባ አቶ ተመስገን ዘወዴ 0911117597 glgm@ethionet.et.et 8 እንጦጦ ቤት አርቲዚያን አዲስ አበባ ወ/ሪት ቤተልሄም ይፍሩ 0912605468 entotobethartisan@gmail.com 9 ዳግ ኤር የቆዳ ዉጤቶች ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬድ አዲስ አበባ አቶ ዳግም ኤርሚያስ 0911239324 dagileather@gmail.com 10 ግሩም የቆዳ ኢንተርፕራይዝ አዲስ አበባ ወ/ሪት ገሩምነሽ ይመር 0911949745 0911488893 girumyimer935@gmail.com 11 አቢሲኒያ የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ አብርሀም በላቸዉ 0911230527 abyssinia@yahoo.com 12 ሽርሽር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ወ/ሪት ሂሩት ዘለቀ 0911615876 hirutzel@yahoo.com 13 ዋይ ዜድ ኤስ የቆዳ ዉጤቶች አዲስ አበባ አቶ አብርሀም መንግስቱ 0911647008 0912004814 14  አትሊር አንዱመንት ኃ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሂሮኮ ሳሜጂማ  0920244184 0911724178  atlier@anduamet.com Web‐ www.anduamet.com  15  ሰሚር ሌዘር ጉድስ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሰሚር  0911218216    16  ሮዛ አቢሲኒያ ሌዘር  አዲስ አበባ  ያመሮት መንግስቱ  091196320 0937850000  rosaabyssinica@gmail.com Web‐ www.rosaabyssica.com  17   ኦሲ ዲዛይን ትሬዲንግ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ቃልኪዳን አሰፋ  0911520253 0911374493  info@occollections.com Web‐ occollections.com  18   ዮኒ አለሙ ሌዘር   አዲስ አበባ  አቶ ዮናስ አለሙ  0911514430    19   ሒሮኪ አዲስ ማኑፋክቸሪንግ  አዲስ አበባ  አቶ ዮኒ ሶንግ  0912422678  hirokikikaku@yahoo.co.jp  20  ፍቅር ሌዘር ፕሮዳክት ኃ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ፍቅረ ነጋሽ   0911244567  �ikreleatherplc@gmail.com Web‐ www.�ikreleather.com  21   ሊቢቱር ሌዘር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሩት ያሬድ  0911120028  0930012092  info@zaafcollection.com Web‐ www.zaafcollection.com  22   ፍፁም ሌዘር ፕሮዳክት  አዲስ አበባ  አቶ ፍፁም መስፍን  0913433882  �itsum.mes�in@yahoo.com  23   የዚችአለም መአዛ ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ ዳኛቸዉ አበበ  0911635644  0970459927  dagnaus@gmail.com  24   ጆይ ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ ሰጤ አበበ  0911213653  joy.leather@ethionet.et  25   ቤርሜሮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ብርሀኑ ኢሳያስ  0911208262  bermeroleather@yahoo.com  26   ኮትኬት ትሬዲንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ዳንኤል ታደሰ  0911383490  0922428160  hallo@kootkeet.com  27   አንበሳ ጫማ አ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ታደሰ ጉርሙ   0912122537  contact@anbessashoe.com.et Web‐ www.anbessashoe.et  28   ካባና ሌዘር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሰምሀል ጉሽ  0910017038    29   ካይፑ ማኑፋክቸሪንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  ዱከም  አቶ ሺ ጁን  0942541049  info@kaipumanufacturing.com  30   ሄኖክ መስፍን ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ ሔኖክ መስፍን  0911696609  0912341665  henokmes�ine@gmail.com  31   አሞሬ ሌዘር  አዲስ አበባ  አቶ አላዛር መኮንን  0911406882    32   ኤፍአይኤፍ ትሬዲንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ   ወ/ሪት ፍርቱና ማይሮ  0911745254    33   ቲጂኤ ሌዘር ፕሮዳክት ማኑፋክቸር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ትግስት ካብዳ  0913362262    34  ቺባን ትሬዲንግ ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ኤደን ገላን  0911889629  0112792476  info@chibanleather.com web‐ www.chibanleather.com  35   ሸባ ሌዘር ኢነዱስትሪ ሀ.የተ.የግ.ማ  ዉቅሮ    0115513432  info@shebaleather.com  36  ስቱዲዮ ሌዘር ፕሮዳክት  አዲስ አበባ  ወ/ሪት የሺ ወለደህይወት  0911110132  estudioleather@gmail.com  37  ሳምራ ሌዘር ባግስ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሳምራ መርሲሀዘን  0911657715    38  ሊዲያ ሌዘር ፕሮዳክት ማኑፋክር  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሊዲያ ሚሊዮን  0913126656  info@lidialeathercrafts.com  39  ሌዘር ኤዞቲካ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሜሮን ሰይድ  0911122108  exoticamer@gmail.com  40  ሩት ኢን ስታይል  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ሩት  0911692063  0911396666  info@rootinstyle.com  41  ጀቪስ ሌዘር ማኑፋክቸር ሀ.የተ.የግ.ማ  አዲስ አበባ  አቶ ሰሚር አብደላ  0935402100    42  ቢኤኢ  አዲስ አበባ  ወ/ሪት ኤልሳ ሀደራ  0930098211  hadraelsa@hotmail.com  eyerus@rohaluxe.com  3. የጓንት ፋብሪካ 4. የቆዳ ዕቃ እና አልባሳት ፋብሪካ