More Related Content
PDF
Best practice presented by berhanu tadesse PDF
Leadership and good governance for tvet PDF
Leadership and team building PPT
PDF
PDF
PDF
PPTX
الرقابة والمشاركة الشعبية What's hot
PPT
تحليل السياسة العامة .ppt PPT
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبى PDF
PDF
2nd quarter report 2007 revised PDF
PDF
PDF
الخطة التشغيلية لمديري المدارس PDF
أنماط الشخصية والتعامل معها PDF
PPTX
التميز المؤسسي نماذج تطبيقية PPTX
PDF
دليل المختبر لمشاريع الطرق كتاب نوع pdf. PDF
Tvet strategy presentation PPTX
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx PPTX
6901ghhhhhhhhuugrguiythhhhhggggt8608.pptx PDF
PDF
JTF2016 The strategy and Sun Tzu PPTX
الاتصالات الخارجية للمؤسسة PDF
تحديد وتحليل الاحتياجات التدريبية PPTX
آليات وإجراءات توظيف الموارد البشرية Similar to Presentation1
PPTX
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus PPTX
Description of government officials file PPTX
4817681tttttt^gttgfffffdddddfffrrttttf68-Tactic.pptx PPTX
jhhhvhhgvhbuhvhvghgfhgvhhfgcgfgfhvgjhon.pptx PPTX
For TV and Radioghhghgvh ygjghhgfsf.pptx PPTX
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx PPTX
የማምረት አቅም አጠቃቀም አመላካቾች እና የአለካክ ስልቶች ማኑዋ EDITED by me.pptx PPTX
በኢንደስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጂ ሽግግር የድጋፍ ማዕቀፎች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና.pptx PPTX
642598749-feasibile-Business-sector-pptx.pptx DOCX
የግብርና_እና_የኢንዱስትሪ_የአባላት_ስልጠና_ሰነድ_20_03_2018 (1).docx PDF
የ2017_ዓም_ቴሙሥ_ስትራቴጂ___leአሠልጣኞ_አመራሮች_ተግባር_ተኮር_አቅም_ግንባታ_ሥልጠና_ላይ_የቀረበ.pdf PPTX
PPTX
Business-Plan preparation and usages-PP.pptx PPTX
enterprise training PowerPointfor women.pptx PDF
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu... PPT
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt PPTX
RD-IPD-Status-Report-2022-Rev-000.pptx PPTX
የ2017 በጀት አመት ኧድ ትውውቅ governmentoffice.pptx PPTX
የbe ኢኮኖሚ zerf ye p,perty party pptx PPTX
707619982---(3).pptx training for planners Presentation1
- 1.
ደረጃአንድ-ተቋማዊ ዳሰሳ
ተልዕኮ፣ራዕይእና እሴቶች
ሀገራችንከድህነት ለማላቀቅናመከካለኛገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታለማሰለፍ
መንግሥት ሀገራዊ ራዕይእና የአገሪዊ የኢኮኖሚ መስክ ራዕይበመቅረፅ
ቀጣይነት ያለውዕድገት እየተመዘገበ ሲሆን የሀገራዊ ራዕይናየኢንዱድትሪ
ዘርፍራዕይና ተልዕኮ ትስስር እንደሚከተለውነው፡፡
ሀ) ሀገራዊራዕይ
በህዝብተሳትፎና በህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዲሞክራሲያዊ
ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የነገሠባት፣
ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢያላት ኢትዮጵያን በ2017 እውንማድረግ ነው፡፡
- 2.
ለ) የኢኮኖሚው መስክየሀገሪቱ ራዕይ
ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ምርታማነት ደረጃ ላይ የደረሰ ዘመናዊ ግብርና እና
በኢኮኖሚው ውስጥ የመሪነት ሚናን መጫወት የሚችልበት ደረጃ ላይ የደረሰ
ኢንዱስትሪ ያለው ኢኮኖሚ የገነባች፣ ፈጣን፣ ቀጣይና ፍትሃዊ የኢኮኖሚ
ዕድገትና ልማት የተረጋገጠባትና በ2017 የዜጎች የነፍስ ወከፍ ዓመታዊ ገቢ
መካከለኛ ዕድገት ያላቸው ሀገሮች ደረጃ ላይ የደረሰች አገር መሆን ማስቻል
ነው፡፡
ሐ)የዘርፉ ተልዕኮ፣
ለኢንቨስትመንት መስፋፋት ምቹ ከባቢ በመፍጠር፣ ለልማታዊ ባለሃብቱ የላቀ
አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት እና የዘርፉን የሰው ሀብትና የቴክኖሎጂ አቅም
በማሳደግ የኢንዱስትሪውን ዘላቂ ዕድገት ማረጋገጥ፣
- 3.
መ) የዘርፉ ራዕይ፣
•በ2017 በአፍሪካ ቀዳሚና በአለምቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ
ቀላል የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመገንባት፣
የስትራተጂክ ከባድ ኢንዱስትሪዎችን ልማት በማፋጠንና
ድርሻውን በማሳደግ፣ በኢንዱስትሪ የዳበረች አገር ለመፍጠር
የሚያስፈልጉ ኢንዱስትሪዎችን መሰረት የጣለ፣ ህዝቦቿን
ተጠቃሚ የሚያደርግና ለተፈጥሮ አካባቢ ምቹ የሆነ ዘርፍ
ሆኖ ማየት፡፡
- 4.
• ሀ) የኢንዱስትሪልማት ስትራቴጂ
• የኢንዱስትሪ ልማት መርሆዎች: -
• የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂው ሞተር የግል ባለሀብት መሆኑን
መቀበል፡- በአገራችን በመገንባት ላይ ያለው የኢኮኖሚ ስርዓት ነፃ
ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት ሲሆን በዚህ ስርዓት ውስጥም በሂደት
የኢኮኖሚው አንቀሳቃሽ ሞተር የግል ባለሀብቱ መሆኑን፤
በለተለይም በኢንዱስትሪው ዘርፍ በሚካሄደው ልማት የግል
ባለሀብቱ ሞተር ሆኖ መንቀሳቀሱ በፍፁም የማይታለፍ እንደሆነ
ከስትራቴጂው መገንዘብ ይቻላል፡፡
- 5.
- 7.
• ግብርና መርየኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን መከተል፡- በቀጣይ
ሀገሪቷን ከግብርና መር የኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር በማሻጋገር
መዋቅራዊ ለውጥ ለማምታት የግብርናው ዘርፍ ማደግና መዘመን
እንደተጠበቀ ሆኖ የግብርና ውጤት የሆኑ ግብዓቶችን በመጠቀም
በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ የኢንዱስትሪ ምርቶችን የማምረት
አቅጣጫ መከተል ግድ ይላል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ኢንዱስትሪው
ለግብርና ግብዓቶችንና የፍጆታ ዕቃዎችን ማምረትና ማቅረብ እንዲሁም
የግብርና ምርቶች ተቀብሎ እሴትን በመጨመር ለሀገር ውስጥና ለአለም
ገበያ በማቅረብ ላይ አተኩሮ መሰራት እንዳለበት የስትራቴጂው ቁልፍ
መርህ ነው፡፡ በአጠቃላይ በሁሉቱም የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል
ጤናማና ተመጋጋቢ የሆነ ስርዓትን በመዘርጋት ሀገሪቷን ከግብርና መር
ወደ ኢንዱስትሪ መር ለማሻጋጋር የሚያስችለውን ስትራቴጅ እንደሆ
መገንዘብ ይቻላል፡፡
- 8.
• ኤክስፖርት መርየኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን መከተል፡- ግብርና በሚያስቀምጠው
ማዕቀፍ ውስጥ የዘርፉን ልማት ፍጥነትና አቅጣጫ የሚወስነው የኢንዱስትሪው ንዑስ
ዘርፍ ኤክስፖርት መር ኢንዱስትሪ ነው፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ብዙ ኤክፖርት
አድርገን የውጪ ምንዛሪ ግኝት ስናረጋግጥና በዚያው መጠን የምንፈልጋቸውን የማምረቻ
መሳሪያዎችን ገዝተን ፈጣን የኢንዱስትሪ ዕድገት ማረጋጋጥ ስለሚቻል ነው፡፡ ስለሆንም
በኢንዱስትሪው ዘርፍ በኤክስፖርት ገበያ ላይ መሳተፍ የተወዳዳሪነት መንፈስን በግል
ባለሀብቶች በመፍጠር ምን ዓይነት ምርት፣ መቼ፣ በምን ዓይነት ዋጋ በየትኛው አከባቢና
ወቅት ማቅረብ እንዲሁም የተሟላ መረጃን በማግኘት ምርታማነታቸውን ለማሳደግ
ይረዳል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የኤክክስፖርት ኢንዱስትሪዎች በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ
መሆንና ምርታማነታቸው ማደግ በአንድ ወይም በሌላ በኩል ወደ ሌላው ዘርፍ መተላለፉ
አይቀርም፡፡ በአጠቃላይ ኢንዱስትሪያችን የመወዳደር ብቃት አግኞቶ ፈጣንና
አስተማማኝ ዕድገት ማስመዝገብ የሚችለው ጠንካራ የኤክስፖርት ኢንዱስትሪ ዘርፍ
ሲኖር ነው፡፡
- 9.
– የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርሥልጣንና ተግባር
• የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ
ቁጥር 691/2003 መሠረት ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት
የሚከተሉት ናቸው፡፡
• ሀ) የኢንዱስትሪ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችሉ የተመቻቹ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ
ያደርጋል፣
• ለ) ስትራቴጂያዊ ትኩረት ለሰጣቸው ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ ይሰጣል፣
• ሐ) በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለሚሰማሩ ለአገር ውስጥና ለውጭ ባለሀብቶች ምቹ
ሁኔታዎችን ይፈጥራል፣
• መ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲመሩና በሕግ አግባብ
ወደግል ይዞታነት እንዲዛወሩ መደረጋቸውን ያረጋግጣል፣
• ሠ) የኢንዱስትሪ፣ የዘርፍና የሙያ ማህበራት እንዲቋቋሙ ያበረታታል፤ የተቋቋሙትንም
እንዲጠናከሩ ያደርጋል፣
- 10.
ተ.
ቁ ስትራቴጂያዊ የትኩረትመስኮች
ስትራቴጂያዊ ውጤቶች
1 የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት፣ የተስፋፋ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ
2 የኢንዱስትሪ የማምረት አቅም፣ የምርት ጥራትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ ያደገ ተወዳዳሪ ምርት
3 የኢንዱስትሪ ምርቶች የገበያ ድርሻን ማስፋት፣ ያደገ የገበያ ድርሻ
- 12.
– ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች፣
•የሀገራዊ ፖሊሲዎችና ስትራተጂዎችን የአካባቢ ሁኔታ ዳሰሳን እና የደንበኛች
ፍላጎት ትነተናን መሠረት በማድረግ በስትራቴጂው ዓመታት የዘርፉ ቁልፍ
ችግሮች መሆናቸው የታመነባቸውና ትኩረት የሚሰጣቸው ስትራቴጂያዊ
ጉዳዮች ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት ተለይተዋል፡፡
• የኢንዱስትሪ ኢንቨስመንት በሚጠበቀው ደረጃ አለመስፋፋት፣ በተለይ የሀገር
ውስጥ ባለሀብቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን፣
• የኢንዱስትሪ ምርታማነት፣ የምርት ስብጥርና ጥራት ዝቅተኛ መሆን፣
• የግብዓት አቅርቦት በጥራትና በብዛት በሀገር ውስጥ አለመገኘት፣
• የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ውስንነት፣
• የቅንጅታዊ አሠራር ጉድለት፣
- 14.
– ፈታኝና አስቻይሁኔታዎቸ
• በውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ የተለዩ ጥንካሬዎችን፣
ድክመቶችን፣ መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን መነሻ
በማድረግ፤ የዘርፉን ውስጣዊ ጥንካሬና የውጫዊ መልካም
አጋጣሚዎችን በመገምገም አስቻይ ሁኔታዎችን (Enablers)
እንዲሁም ከውስጣዊ ድክመቶችና ከውጫዊ ስጋቶች
የሚመነጩ ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains) በመለየት
እንደሚከተለው ተጠቃሏል፡፡
- 15.
ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains)አስቻይ ሁኔታዎች (Enablers)
የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብን በቁርጠኛነት መታገል
ካልተቻለ ተወዳዳሪ ኢንዱስትሪ ብሎም ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ
ለመፍጠር አስቸጋሪ መሆኑ፣
በየደረጃው የሚገኘው አመራርና ፈፃሚ በዕውቀት፣ በክህሎትና
አመለካከት በሚፈለገው ደረጃ ላይ ባመድረሱ ምርታማነትና
የሥራ ባሕል አለመዳበር፣
የኢንዱስትሪ ምርቶች በሚፈለገው ደረጃ በጥራት፣ በዋጋ፣
በጊዜና በአቅርቦት ተወዳዳሪ አለመሆን፣
በመረጃ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ አያያዝና የድጋፍና
አገልግሎት አሰጣጥ የሚፈለገውን ያህል አለመዳበር፣
ምርምርና ሥርፀት የሚያካሂዱ ተቋማት አለመስፋፋትና
ያሉትም ቢሆኑ ዘርፉን በሚመለከት በቂ ጥናትና ምርምር
አለማካሄዳቸው፣
የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤክስፖርት የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን
በመረዳት ለዘርፉ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት
አለመቻል፣
የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ
በሚፈለገው መጠን አለመሳተፋቸው፣
በሀገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ዕድገትና የተረጋጋ ማይክሮ ኢኮኖሚ ተከትሎ
እየተስፋፋ ላለው ኢንቨስትመንት የሚሰጠው ድጋፍና አገልግሎት እየተጠናከረ
መምጣቱ፣
መንግሥት ለካፒታል ፕሮጀክቶች ከፍተኛ በጀት የሚመደብ መሆኑና ከልማት አጋሮች
ለዘርፉ አቅም ግንባታ ድጋፍ መሰጠቱ የዘርፉን ልማት ማፋጠኑ፣
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መስፋፋታቸውና ትኩረታቸውን በሳይንስና ቴክኖሎጂ
ላይ ማድረጋቸው፣ እንዲሁም የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስር መጀመሩ፣
መንግሥት በሲቪል ሰርቪስ መ/ቤቶች የለውጥ ሥርዓት እየተገበረ መሆኑና
ለባለሀብቱ የሚስጠውን አገልግሎት እየተሻሻለ መሄድ፣
የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን ወደማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ለማስገባት ድጋፍ የሚሰጥ
አደረጃጀት ተፈጥሮ ሥረ መጀመሩ፣
የኃይል አቅርቦት እና የሰው ጉልበት ዋጋ በአንፃራዊነት አነስተኛ በመሆኑ የውጭ ሀገር
ባለሀብቶች በሀገራችን የሚያደርጉት የቀላላል ኢንዱስትሪዎች ኢንቨስትመንት
እየጨመረ መምጣቱ፣
በቴክኖሎጂ ሽግግር እየተሰራ መሆኑና የውጭ ባለሀብቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ይዞ
መምጣቱ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና ኢንቨስትመንት እየተስፋፋ መምጣቱ፣
የሀገራችን ገፅታ አወንታዊ በሆነ መልኩ እየተቀየረ መምጣቱ ለኢንቨስትመንት
ተመራጭ መዳረሻ መሆኗ፣
በየንዑስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በቅርበት ድጋፍና ክትትል የሚያደርጉ ተቋማት
መፈጠራቸውና ለድጋፍና አገልግሎት አሰጣጥ አመቺ እየሆነ መምጣት፣
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዕድገት ማሳየቱና በዘርፉ በጥቅም ላይ የማዋል ጅምር
መኖሩ፣
በተመረጡ ከተሞች የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማልማት ለባለሀብቶች የማስተላለፍ
ሥራ መጀመሩ፣
- 17.
- 18.