የስትራቴጅክ ዕቅድ አዘገጃጀት ሂደት
1.ለማቀድ ማቀድ ወይም አደረጃጀት መፍጠር
2.አገራዊ/ክልላዊ ሁኔታና የመ/ቤቱ ታሪክና አጠቃላይ ሁኔታ
ትንተና
3.ራዕይ፤ ተልዕኮ፤ እና እሴቶችን መግለጽ
4.የባለድርሻ እና ተባባሪ አካላት ትንተና
5.ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ፤ ቴክኖሎጀያዊ ትንተና
6.ጥንካሬ፤ ድክመት፤ መልካም አጋጣሚ እና ስጋቶች ትንተና
7.ቁልፍ ጉዳዮችን መለየትና ስልት መንደፍ
8.ዓላማዎችንና ግቦችን መተለም
የቀጠለ…
9.የአፈጻጸም መርሀ ግብር ማዘጋጀት
10.የማስፈጸሚያ ሀብትን ማቀድ
11.የክትትልና ግምገማ ሥርዓትን ማዘጋጀት፤
12. አደጋዎችንና ታሳቢዎችን ማስቀመጥ
1. ለማቀድ ማቀድ (planning to plan)
● የመ/ቤቱ አመራር ስትራቴጂክ ዕቅድ መቼ መዘጋጀት
እንዳለበት ስምምነት ላይ መድረስ፤
● አመራሩ ለስትራቴጅክ ዕቅድ ዝግጅቱ ቁርጠኛ አቋም
መውሰድ፤
● ከሌላ አካል ድጋፍ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ ማሰብና
መወሰን፣
● ከመ/ቤቱ አንጻር ሊጣጣም የሚችል የአስተቃቀድ ሂደትን
መዘርዘር፣
● ስትሪንግ ኮሚቴ እና ዕቅድ አዘጋጅ ቡድን ማቋቋም
የቀጠለ…
■ የስቲሪንግ ኮሚቴ አባላት
■ የመ/ቤቱ ኃላፊ፣ ምክትል ኃላፊዎች፣ የመምሪያ
ኃላፊዎች እና ሌሎች አስፈላጊ አካላት ይሆናሉ
■ የስቲሪግ ኮሚቴው ሚና
■ የዕቅድ ዝግጅት ሂደቱን ይመራል፣
■ በዕቅድ አዘጋጅ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ረቂቅ ዕቅድ
መርምሮ ያጸድቃል፣
■ በስትራጅክ ዕቅዱ ላይ ትልቁን ኃላፊነት ይወስዳል
የቀጠለ…
■ የዕቅድ አዘጋጅ ቡድን አባላት
■ ቁጥራቸው ከ5-8/3-12 አባላት ያሉት ቢሆን ይመረጣል
■ የመምሪያ ኃላፊዎች፣
■ ቁልፍ የሆኑ ባለሙያዎች፣
■ የዕቅድ ዝግጅት ባለሙያዎች፣
■ በተጨማሪም ሌሎች ሙያዊ ብቃት ያላቸውና ለዕቅድ ዝግጅት
ጠቃሚ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ተብሎ የሚታመኑ ባለሙያዎች
ወይም ግለሰቦች ሊሳተፉ ይችላሉ።
የቀጠለ…
■ የዕቅድ አዘጋጅ ቡድን ሚና
■ ለዕቅድ ዝግጅቱ የሚረዱ መረጃዎችን ይሰበስባል፣
ይተነትናል፣ ረቂቅ የዕቅድ ሰነዱን ያዘጋጃል
■ የዕቅድ ዝግጅት ቡድን አባላት
■ ስለ መ/ቤቱ ተገቢውን ዕውቀትና ልምድ ያላቸው
■ ቁርጠኝነት ያላቸው /ሙሉ ጊዜያቸውን ለመስጠት
የማይሰስቱ
■ የተለያዩ ዓይነት ሀሳብ ለማንሸራሸር የሚችሉ ቢሆኑ
ይመረጣል
2. አገራዊ/ክልላዊ ሁኔታ ትንተና
■ በአጭሩ ስለ አገራዊ/ ክልላዊ ሀኔታ የሚገለጽበት መግለጫ
ይዘጋጃል
■ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣
■ ማሕበራዊ ሁኔታዎች፣
■ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች፣
■ መሰረተ ልማት ዝርጋታ፣
■ መልካምድራዊ መረጃ፣
■ የስነህዝብ ሁኔታ
የቀጠለ…
◻የሚገኝበት ስፍራ/ቦታ፤
◻የአየር ንብረት፤
◻የመሬት አጠቃቀም፤
◻የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የሀብት መሰረቶች፤
◻የድህነት ሁኔታ፤
◻ጥቅል ዓመታዊ የክልሉ ምርት (GDP)፣የነፍስ ወከፍ
ገቢ፤ ወዘተ
አገሪቱን/ክልሉን የሚገልጹ መረጃዎች ይቀርባሉ
የቀጠለ…
■ በሴክተሩ የሚታዩትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመፍታት
ስለሚያደረገው ጥረት ስታትስቲካዊ መረጃዎችን
አስደግፎ ማመላከት ይገባል።
ለምሳሌ
■ የሴቶች ሁኔታ በአፋር
■ የድህነት ሁኔታ በአፋር
■ የህጻናት ሁኔታ በአፋር
■ የአርብቶ አደሮች ሁኔታ በአፋር ወዘተ
2.1 የሴክተሩ ሁኔታ ትንተና ማድረግ
■ መ/ቤቱ ለምን፣ እንዴትና መቼ እንደተመሰረተ፣
■ መ/ቤቱ የተቋቋመበት ዋነኛ ምክንያት ምን ለመስራት
እንደሆነ፣
■ የመ/ቤቱ ዋነኛ የትኩረት መስኮቹ ምን እንደሆኑ፣
■ መ/ቤቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዓይነት እና አገልግሎት
የሚሰጥበት የሥራ ክልል፣
የቀጠለ…
■ የመ/ቤቱ መዋቅር፣ አደረጃጀቱ፤ የሰው ኃይል ሁኔታ፤
■ መ/ቤቱ በሥራ ዘመኑ ያስመዘገባቸው ውጤቶችና
የነበሩበት እጥረቶች፤
■ መ/ቤቱ ምን ዓይነት የገንዘብ ምንጮችን ይጠቀም
እንድነበር፤
■ መ/ቤቱ አሁን የሚገኝበት የአፈፃፀም ደረጃ (present
status) የመሳሰሉትን ያካትታል
የቀጠለ…
■ ለምሳሌ
የአርብቶአደርና ግብርና ልማት ስራዎች ምን ይመስላሉ?
■ የእንስሳት ሀብት ልማትሥራዎች፣
■ የምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች አፈጻጸም ሁኔታ
■ የኤክስቴንሽን አገልግሎት ሥራዎች
■ የሰብል ልማት ሥራዎች፤
■ የግብርና ግብይት ሥርዓት ወዘተ
■ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች፣
■ ተፋሰስን መሰረት ያደረጉ የልማት ሥራዎች፣
የቀጠለ…
የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎቻችን ምን ይመስላሉ?
■ ንፁህ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን
■ ገጠር መንገድ
■ ገጠር ኢነርጅ
የማስፈፀም አቅም ግንባታ ሥራዎቻችን ምን ይመስላሉ?
የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞች አፈፃፀም
◻ተቋማዊ አቅም ግንባታ
◻የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ፕሮግራም
◻የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም
◻የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ፕሮግራም
የቀጠለ…
የማህበራዊ ልማት ሥራዎቻችን ምን ይመስላሉ?
■ የትምህርት ዘርፍ
■ የጤና ዘርፍ
■ ወጣቶችና ስፖርት
■ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ
የዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሥርዓት ግንባታ
■ የህዝብ ምክር ቤቶችና ያልተማከለ አስተዳደር ግንባታ
ተግባራት
■ አስተዳደርና ፀጥታ
■ የፍትህ አገልግሎት
■ የሴቶች ተሣትፎና የልማት ተጠቃሚነት
የቀጠለ…
■ ባጠቃላይ ሴክተሩን በተመለከተ ጠቃሚ መረጃዎችን
በማሰባሰብ በአሁኑ ወቅት የሚገኝበት የልማት ደረጃ እና
የልማት አቅም ማመላከት ተገቢ ነው።
■ የሴክተሩን ሥራዎች በተለያዩ የልማት አመልካቾች አሁን
የት ላይ እንደሚገኙ ማሳየት ይገባል።
■ በመሆኑም ወደፊት የት መድረስ ይገባናል? ከፈለግንበት
ለመድረስ ምን ማከናወን አለብን?፤ ምን ሀብት
ያስፈልገናል? ለሚሉ ጥያቄዎቻችን መልስ ለማግኘት መነሻ
ሆኖ ያገለግላል።
የመወያያ ጥያቄ
1.የወረዳውን ውስጣዊ ትንታቴ (ጥንካሬ፣ ድክመት፣)
በዝርዝር አውጥታችሁ በመወያየት አቅርቡ ፡፡
2.የወረዳውን ፖለቲካል፣ ኢኮኖሚካል፣ ማህበራዊ፣
ቴክኖሎጂካል የመሳሰሉት መልካም አጋጣሚ እና ስጋት
ላይ በወያየት አቅርቡ፡፡
3. ራዕይ ተልዕኮና እሴቶችን በግልፅ
ማስቀመጥ
ራዕይ ምንድን ነው?
■ ራዕይ ማለት አንድ ድርጅት ወይም መ/ቤት ወደፊት ሆኖ
ማየት የሚፈልገውን ትልቅ ፍላጎት የሚገልፅበት የአእምሮ
ስዕል ነው።
■ ድርጅቱ ወይም መ/ቤቱ ወደፊት በተጨባጭ ሊደረስብት
የሚፈልገውን ትልቅ ፍላጎት ለማሳካት በሚያደርገው ጉዞ
እንደ ዓርማ አንግቦት የሚንቀሳቀስበት እና ውስጣዊ
ኃይልን የሚያነሳሳበት መግለጫ ነው።
የቀጠለ…
■ የራዕይ መግለጫ ከረጅም ጊዜ በኋላ ሊደረስበት የተፈለገውን
ስኬት (outcome) ማሳየት ይኖርበታል።
■ በስትራቴጅክ ዕቅዱ ውስጥ የሚካተቱት ድርጊቶች በሙሉ ለራዕዩ
መሳካት የበኩላቸውን ድርሻ ሊያበረከቱ ይገባል።
■ የመ/ቤቱ የራዕይ መግለጫ የሚያጓጓና ለልማት የሚያነሳሳ
በማድረግ ሰዎች ለስኬታማነቱ የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ እጅግ
የላቀ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ነው።
■ ራዕዩ ጋር ለመድረስ ከአንድ ሰው እድሜ በላይ ሊጠይቅ ይችላል፣
የቀጠለ…
◻የሚገፋፋ ኃይል ያለው (be compelling)
◻በጣም የሚያጓጓና የሚያነሣሣ (be inspiring, the
most powerful motivator)
◻ግልፅና ትርጉም የሚሰጥ (vivid and meaningful) /
ቢቻል በሁለት መስመር መግለጽ/
◻ሰዎችን ከክልሉ ወይም ከመ/ቤቱ ጎን በቁርጠኝነት
ማሰለፍ የሚችል
◻ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል (Enduring)
ራዕይ ለምን? Purpose of a vision
■ ሰዎች የጋራ ራዕይ/ የጋራ የወደፊት እይታ/ ኖሯቸው በጋራ
ለመስራት የሚያስችላቸው መነሻ ኃይል ለመስጠት፣
■ የባለድርሻ አካላት ከመ/ቤቱ ጎን አንዲሰለፉ ለማድረግ፤
■ መ/ቤቱ ወደየት እየሄደ እንደሆነ በግልጽ ለማየት ስለሚረዳ፤
■ በግልፅ የተቀመጠ ራዕይ የሥራ ተነሳሽነትን፣ ብርታትን፣
ጥንካሬን እስከ ግለሰብ ደረጃ ድርስ ስለሚፈጥር
የቀጠለ…
■ ለአጋርነት መሰረት ስለሚጥል፤
■ መ/ቤቱ ባስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እያለም ቢሆን
የዓላማ ፅናትን/ትስስርን ስለሚፈጥር፤
■ ውስጣዊ ስሜትን ያጭራል፣ ለሥራ ማበረታቻ መሰረት
ይጥላል፤
ራዕይ ከየት ይመነጫል?
■ ከመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ብቸኛ ሃሳብ
■ በአመራር አካላት የጋራ አመለካከት
■ በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ፣ በበታች ሠራተኞች/ተከታዮች
እንዲሁም በሌሎች ቅንብርና የጋራ ሃሳብ ሊመነጭ
ይችላል።
የቀጠለ…
• ትልቁና ዋናው ጉዳይ ራዕይ ከየት መነጨ የሚለው
አይደለም። ነገር ግን የመ/ቤቱ ራዕይ የአብዛኛውን
ህዝብ ቀልብ የሳበ፣ ሊጋሩት፣ የኔ ነው ሊሉት የሚችልና
ሌሎችንም ለተግባራዊነቱ የሚያነሳሳ፣ የሚያሰተሳስር
ኃይል ሲኖረው ነው።
ራዕይ ሲዘጋጅ ከዚህ የሚከተሉትን ጥያቄዎች
በመጠየቅ ሀሳብ ማሰባሰብ ይቻላል
■ የእኛ መ/ቤት ባይኖር ክልሉ/ወረዳው የሚያጣው ነገር
ምንድን ነው?
■ ለምንድን ነው ያለንን አቅምና ጉልበት ሁሉ አሟጠን
የመ/ቤቱን ጥረት የምንደግፈው?
■ መ/ቤቱ መሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎቶችን ለማሟላት ምን
ማድረግ አለበት?
■ መ/ቤቱ በክልሉ ወይም በአገር ደረጃ ምን ለውጥ ሊያመጣ
ይችላል?
የመወያያ ጥያቄ
•የጥሩ ራዕይ መመዘኛ ምን
ምን ናቸው ዘርዝሩ
የጥሩ ራዕይ መመዘኛ
■ ወደየት መድረስ እንደምንፈልግ የሚያሳይ መሆን አለበት።
■ በቀላሉ ሊነበብና ሊረዱት የሚችል።
■ የመ/ቤቱን ተፈላጊ አስተሳሰብ ወይም መንፈስ የያዘ።
■ በየጊዜው እየተሟላ ሊሄድ የሚችል (dynamically
incomplete)።
■ ወጥ የሆነና ውሳኔ ለመስጠት የሚያገለግል።
የቀጠለ…
■ የሰዎችን ትኩረት የሚስብ።
■ ተፈላጊና ትርጉም ያለው የወደፊት ሁኔታን የሚገልፅ።
■ ባስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እያለንም ቢሆን የሚያነሳሳ ኃይል
ያለው።
■ ሊደረስበት የሚቻል፤ ነገር ግን ትልቅ ጥረት የሚጠይቅ።
■ ከተለመደው ሁኔታ በላይ ተንጠራርተን እንድንደርስበት
የሚገፋፋ የሚሉት ተጠቃሽ ይሆናሉ።
የቀጠለ…
የአፋር አመራር አካዳሚ ራዕይ
• አካዳሚው በ2022 ዓ.ም በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የልህቀት
ተቋም ሆኖ ማየት፡፡
• የአፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ራዕይ ፤-
በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ የብዙሀን መገናኛዎች
ተመራጭና ተወዳዳሪ ሆኖ ማየት፡፡
ተልዕኮ (mission)
■ተልዕኮ በጣም ሰፋና ጠቅለል ባለ መልኩ መ/ቤቱ
የተቋቋመበትን መሠረታዊ ምክንያት የሚያሳይ መግለጫ
ነው።
■ተልዕኮ ከራዕይ በተሻለ መልኩ በጣም ተጨባጭ የሆኑና
ለአፈጻጸም የቀረቡ ጉዳዮችን ያካትታል።
የቀጠለ…
■ የአንድ መ/ቤት ተልዕኮ መ/ቤቱን ካቋቋመው ከፍተኛው የስልጣን
አካል እና በመ/ቤቱ ባለድርሻ አካላት ይዘጋጃል።
በመሆኑም የተልዕኮ መግለጫ ለማዘጋጀት በቅድሚያ፤
◻ መ/ቤቱ የተቋቋመበትን የህግ መሰረት ወይም ተግባርና ኃላፊነት
መለየት
◻ የባለድርሻ አካላት ፍላጎትን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል
የተግባርና ኃላፊነት ትንተና (Mandate
analysis)
1.የመ/ቤቱን ተግባርና ኃላፊነት መለየት
■ መደበኛ-- በህግ፣ በቻርተር፣ በአዋጅ ወይም በደንብና
መመሪያ የተሰጠ ተግባርና ኃላፊነት፣
■ ኢመደበኛ- ከከፍተኛው የስልጣን አካል ወይም ከባለድርሻ
አካላት የሚጠበቅ ያልተጻፈ ተግባርና ኃላፊነት፣
■ እነዚህ ተግባርና ኃላፊነቶች ከተደራጁ በኋላ መከለስ
ያስፈልጋቸው እንደሆነ ይታያሉ፣
■ ከዚህ በመነሳት የመጀመሪያ ረቂቅ የተልዕኮ መግለጫ
ማዘጋጀት ይቻላል፣
የቀጠለ…
■ በአዋጅ የተቀመጠውን የመ/ቤቱን ተግባርና
ኃላፊነት መመልከትና የሚከተሉትን ጥያቄዎች
መመለስ ያስፈልጋል
◻ለመ/ቤቱ በአዋጅ የተሰጡ ተግባርና ኃላፊነት
በሙሉ አሁን እየተፈጸሙ ናቸው?
የቀጠለ…
• ለመ/ቤቱ በአዋጅ ከተሰጡ ተግባርና ኃላፊነት ውስጥ
የትኞቹ ናቸው አሁን የማያገለግሉት?
• በመ/ቤቱ ተግባርና ኃላፊነት ላይ ያልተቀመጠ ነገር ግን
እየተፈፀመ ያለ ተግባር አለ?
የቀጠለ…
2. የተግባርና ኃላፊነቱን ወሰን ማበጀት
■ በመ/ቤቱ መፈፀም ያለባቸው /መቀጠል የሚገባቸው/
ተግባራትን መለየት።
■ በመ/ቤቱ ተግባርና ኃላፊነት ያልተካተቱ ነገር ግን
ሊፈፀሙ የሚገቡ አዳዲስ ተግባራትን መለየት።
■ በመ/ቤቱ ተግባርና ኃላፊነት ውሰጥ የተካተቱ ነገር ግን
ሊተገበሩ የማይገባቸው ወይም በሌላ መ/ቤት መተግበር
ያለባቸው /መወገድ ያለባቸው/ ተግባራትን መለየት
2.የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት ግንዛቤ ውስጥ
ማስገባት ያስፈልጋል
ደንበኞቻችን ወይም ባለድርሻ አካላት
■ እነማን ናቸው?
■ ምንድን ነው ከመ/ቤቱ የሚፈልጉት?
■ በጣም ጠቃሚ የሚሉት የትኛውን አገልግሎታችንን ነው?
■ መ/ቤቱ ትክክለኛውን ነገር እየፈፀመ ነው?
■ መለወጥ የሚያስፈልገው ተግባር /አገልግሎት/ስልት አለ?
የተልዕኮ መግለጫ ሲዘጋጅ
■ መ/ቤቱ የተቋቋመው ለምን ዓላማ ነው?
■ መ/ቤቱ የሚያከናውናቸው ተግባራት ምንድን ናቸው?
■ መ/ቤቱ እነዚህን ተግባራት የሚያከናውነው ለማን ነው?
■ መ/ቤቱ እነዚህን ተግባራት የሚፈጽመው እንዴት ነው?
የተልዕኮ መግለጫ
•እንዴት?
(ተግባራት፣ዘዴዎች)
ለምን?
የተቋቋመበት ዓላማ
ለማን? (ደንበኞቹ
/ተጠቃሚዎቹ)
ምንድን? (የተጠቃሚዎች
ፍላጎት፣ የሚሰጡ
አገልግሎቶች)
የተልዕኮ መግለጫ የሚከተሉትን ማካተት ይኖርበታል
◻መ/ቤቱ የተቋቋመበት መሰረታዊ ምክንያት፣
◻የሚሰጣቸው መሰረታዊ አገልግሎቶች፣
◻ዋነኛ ደንበኞቹ፣ የደንበኞቹ ፍላጎት፣
◻ለማሳካት የሚፈልገው ዋነኛው ዓላማ እና
የሚከተላቸውን ስልቶች ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
የተልዕኮ መግለጫ መገምገሚያ መስፈርት
■ ለሁሉም የመ/ቤቱ ሰራተኞች ግልፅና ሊረዱት በሚችሉት
ሁኔታ የተዘጋጀ መሆኑን ማየት፣
■ አጭርና ሁሉም ሰው በቀላሉ በአእምሮው ሊይዘውና
ሊያስታውሰው የሚችል፣ /ከ100 ቃላት ያልበለጠ/
■ የመ/ቤቱን ዋነኛ ተግባራት በትክክል የሚገልጽ ሆኖ
የተዘጋጀ፤
የቀጠለ…
■ እንደ አቅጣጫ ጠቋሚ በመሆን ሌሎች በመ/ቤቱ ሥር
የሚገኙ የሥራ ሂደቶች ወይም ግለሰቦች ለውሳኔ አሰጣጥ
እንደ መሳሪያ ሊጠቀሙበት የሚያስችል ሆኖ የተዘጋጀ፤
■ የቃላት አጠቃቀሙ ለመ/ቤቱ ኃይል የሚሰጥና እንደ
መንደርደሪያ ነጥብ ሆኖ የሚያገለግል ሊሆን ይገባል፣
የቀጠለ…
የአፋር አመራር አካዳሚ ተልዕኮ
• ክልሉን ሊያሣድጉ የሚችሉ ብስለት ያላቸውን ሳይንሳዊና
ዘመን ተሻጋሪ ሃሳቦች በማመንጨት የትምህርትና ስልጠና፣
የምርምርና ምክር አገልግሎት በመስጠት የዲሞክራሲ
ስርአት ቀጣይነት የሚያረጋግጥ፣ የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ
የሚረዳና ምላሽ የሚሰጥ ብቃት ያለው የፖለቲካ አመራርና
ባለሙያዎችን በማፍራት ለክልሉ ዘላቂ ልማትና ለዴሞክራሲ
ስርዓት ግንባታ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው፡፡ (በ41 ቃላት
የተመሰረተ ተልዕኮ)
• የአፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ተልዕኮ፡-
ዕውነተኛ ና ፍትሀዊ መረጃ በፍጥነት በማቅረብ የአፋር ክልል
ሕዝብን የአመለካከትና የአስተሳሰብ ልዕልና መቀየር፤
43
እሴቶች
■ እሴት ሲባል በግለሰብ ወይም በማህበረሰብ ደረጃ
የሚቀረፅ ልዩ የአኗኗር ዘይቤዎች ወይም የባህሪ መገለጫ
ዘላቂ እምነት ሲሆን፣
■ የአንድ መ/ቤት እሴቶች ስንል ደግሞ የመ/ቤቱን የሥራ
ፍልስፍናና የሥራ ባህል፣ የቆመለትን ዓላማ እና እምነት
የሚያንጸባርቁ ናቸው።
የቀጠለ…
■ ስለዚህ የመ/ቤቱን ዋነኛ እሴቶች(core organizational
values) መለየትና የጋራ እሴቶች(shared values)
እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቃል።
■ የጋራ እሴቶቻችን መ/ቤቱ ከተጠቃሚዎች እና ከሌሎች
ባለድርሻ አካላት ጋር የሚኖረውን የዕለት ከዕለት ግንኙነት
ምን መምሠል እንዳለበት የሚገልፁ ሆነው ይቀረጻሉ፣
45
የቀጠለ)…
የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች፣
■ በትክክለኛው መንገድ ነገሮች መፈጸማቸውን የሚያሳዩ፣
■ ከሰዎች ጋር እንዴት መስራት እንዳለብን፣ ለሰዎችና
ለአኗኗራቸው ያለንን እምነት የምንገልጽበት መንገዶች
ናቸው
■ ስለዚህ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ
አብረው የሚጓዙ ትስስር ያላቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል።
■ በተመሳሳይ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች የወደፊት
ስልቶቻችንና የተግባር መርሆዎቻችንን ይወስናሉ
የቀጠለ…
■ ስለዚህ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ
አብረው የሚጓዙ ትስስር ያላቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል።
■ በተመሳሳይ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች የወደፊት
ስልቶቻችንና የተግባር መርሆዎቻችንን ይወስናሉ
47
እሴቶች(የቀጠለ)…
የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች የሚያጠነጥኑት
◻መ/ቤቱ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ
◻መ/ቤቱ በሚያገለግላቸው ህዝብ ዙሪያ
◻በመ/ቤቱ ሰራተኞች ዙሪያ
◻መ/ቤቱ በሚገለገልበት ሀብት ዙሪያ
◻መ/ቤቱ በሚገኝበት አካባቢ ዙሪያ
48
የእሴቶችና የተግባር መርሆዎች ምሳሌዎች
■ ጥራት ያለው ተገልጋይ ተኮር አገልግሎት እንሰጣለን
■ ትምህርት የዕድገታችን መሠረት ነው
■ ድህነት ዋነኛ ጠላታችን በመሆኑ እንታገለዋለን
የቀጠለ…
■ ወጣቱን በልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ እናደርጋለን
■ በፆታ እኩልነት እናምናለን
■ ህዝብን በማሳመን እንሰራለን
■ የህብረተሰቡን ባህል እናከብራለን
■ መ/ቤቱን የተሻለ ቦታ ማድረስ የኛ ኃላፊነት ነው
የቀጠለ…
■ ለስነምግባር መርሆዎች ተገዠ በመሆን እናገለግላለን
■ በጋራ የመስራት ባህልን እናዳብራለን
■ በሰዎች እኩልነት እናምናለን
■ ጊዜያችንን ትርጉም ላለው ተግባር እናውላለን
51
■ ሙስና የልማት ፀር በመሆኑ እንዋጋዋለን
■ ባለን ውስን ሀብት ትልቅ ወጤት እናስመዘግባለን
■ ለተፈጥሮ ሀብታችን እንክብካቤ ትኩረት እንሰጣለን ወዘተ
የቀጠለ…
52
የቀጠለ…
■ አርብቶ አደሩን በልማት በማሳተፍ ተግተን እንሰራለን
■ ሴቶች ከባህል ተጽዕኖና ጎጅ ባህላዊ ድርጊቶች ተላቀው ከወንዶች
እኩል በልማቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ እንጥራለን
የቀጠለ…
■ የመልካም አስተዳደርና የልማት ትስስርን እውን
ለማድረግ ጠንክረን እንሰራለን
■ የክልሉን ህብረተሰብ ባህላዊ ዕውቅት፣ ማህበራዊ
አወቃቀርና አደረጃጀትን እናከብራለን
■ ከሙስና የጸዳ ተነሳሽነት ያለውና ስራ ወዳድ የሆነ ሲቪል
ሰርቪስ ሠራተኛ እንፈጥራለን
54
4. የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholders analysis)
■ ¾T>SKŸታ†ው ወÑ•‹ ወÃU ባለድርሻ ›"Lƒ ƒ”}“
/Stakeholders Analysis/ U”É’ው; KU”e ÁeðMÒM;
■ ባለድርሻ አካል ማለት ከያዙት ሥፍራ የተነሳ uÉ`Ï~“ uY^
እ”penc?¨< LÃ Ÿõ}— õLÑAƒ ÁL†ው ወÃU ØÁo K=Á’c<
¾T>‹K< ÓKcx‹' u<É•‹ ወÃU É`Ï„‹ ሲሆኑ፣uÉ`Ï~ Y^“ ›ÖnLÃ
እንpenc? LÃ ›ወ”ታ© ወÃU ›K<ታ© }êእ• K=ÁdÉ ¾T>‹K<
“†ው::A stakeholder is: “any person or organization who
can be positively or negatively impacted by, or cause an
impact on the actions of a company. (Freeman, 1984) ”
4. የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholders
analysis)
■ ባለድርሻ አካላት ስንል ግለሰቦች፣ቡድኖች፤ ድርጅቶች
ወይም መ/ቤቶች ሲሆኑ፣
■ በመ/ቤቱ ሥራ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽዕኖ
ማሳደር ወይም ጫና ማድረግ የሚችሉ፣
56
■ መ/ቤቱ በሚተገብረው ተግባር የሚጠቀሙ/የሚጠቅሙ
ወይም የሚጎዱ/ጉዳት የሚያደርሱ፤
■ መ/ቤቱ በሚሰጠው አገልግሎት ፍላጎት ያላቸው ወይም
ያገባናል የሚሉ ናቸው
■ አንድ መ/ቤት ሁለት ዓይነት ባለድርሻ አካላት ይኖሩታል
(ውስጣዊና ውጫዊ)
■ የቀጠለ…
57
የባለድርሻ አካላት (የቀጠለ)…
ውስጣዊ ባለድርሻ አካላት
■ ቦርድ
■ የመ/ቤቱ የሥራ አመራር
■ የመ/ቤቱ ሰራተኞች
ውጫዊ ባለድርሻ አካላት
■ ተገልጋዮች/ተጠቃሚዎች
■ የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት
■ የክልሉ ምክር ቤት
■ ሌሎች የመንግስት መ/ቤቶች
■ መ.ያ.ድ
■ ለጋሾች
■ የግል ባለሀብቶች፣ወዘተ
59
የባለድርሻ አካላት ትንተና ለምን ያስፈልጋል?
■ የመ/ቤቱን ተግባርና ኃላፊነት በግልጽ ለማስቀመጥ።
■ የመ/ቤቱን ባለድርሻ አካላት ለመለየትና የአስፈላጊነት
ደረጃቸውን ለማውጣት።
■ በመ/ቤቱ የሥራ እንቅስቃሴ ባለድርሻ አካላት
የሚያደርሱትን የተጽዕኖ ይዘት እና ወሰን በግልፅ
ለማስቀመጥ።
የቀጠለ…
■ በመ/ቤቱ ላይ የሚቀርቡ ፍላጎቶች የሚያስከትሉትን
ውጥረትና ቅራኔዎችን ለመለየት።
■ ሚናቸው የተለወጠና ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዮችን ለማጥራት
◻ለምሳሌ-በዋነኛ ለጋሾቻችን ለውጥ ካለ
61
ባለድርሻ አካላት ትንተና ጠቃሚ ነጥቦች
■ እያንዳንዱን ባለድርሻ አካላት መለየት፤
■ በስትራቴጂክ ዕቅዱ፣ በዕቅዱ ሂደትና በዕቅዱ አፈጻጸም ላይ
ፍላጎታችው ምን ሊሆን እንደሚችል ማየት፣
■ የባለድርሻ አካላትን እሴቶች ግምት ውስጥ ማስገባት፤
በተጨማሪም ሀብታቸውን፣ ህጋቸውን፣ ግንኙነታቸውንና
እርምጃቸውን መመርመር፣
የቀጠለ…
■ ምክንያቱም በመ/ቤቱ በሚደረግ የአሠራር ለወጥ ወይም ሽግግር
በነሱ ላይ ምን ሊያስከትል እንደሚችል መዳሰስ ያስፈልጋል፣
■ የእያንዳንዱ ባለድርሻ አካላት ፍላጎት ካልተሟላ/ካልተሳካ ምን
ሊያስከትል ወይም ምን አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል ብሎ
ማየት፤
■ የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት ለማሟላትና አሉታዊ ተጽዕኖን
ለመቀነስ መ/ቤቱ ምን ማሻሻል እንደአለበት መመርመርና መወሰድ
ያለበትን እርምጃ ማስቀመጥ።
63
የባለድርሻ አካላት ትንተና እንዴት ይካሄዳል?
■ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት መዘርዘር
■ ጥንካሬያቸውን መመርመር (ተጽዕኖአቸው፣ ውስጣዊ
ስሜታቸው፣ ፍላጎታቸው፣ አቅምና ችሎታቸው)
■ በጣም አስፈላጊ ናቸው የተባሉትን ባለድርሻ አካላት
መመረጥ
የቀጠለ…
◻ በማስፈጸሚያ ሀብቱ ላይ ቀጥተኛ ስልጣን ያላቸው (መንግስት፤
ለጋሾች)
◻ ፖለቲካዊ ተጽዕኖ የማድረግ ስልጣን ያላቸው (የክልሉ ምክር
ቤት፣ ካቢኔ)
◻ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ስልጣን ያላቸው (ሰራኞች፣
ተጠቃሚዎች)
◻ በአካባቢው ላይ ስልጣን ያላቸው (የጎሳ መሪዎች)
65
66
የተባባሪ /አጋር አካላት ትንተና
■ ማንኛውም በልማት ሥራ ላይ የተሰማራ መንግስታዊም ሆነ
መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ብቻውን ተንቀሳቅሶ
የሚፈለገውን ለውጥ ያመጣል ተብሎ አይታሰብም። ተባባሪ
አካላትን በማስተባበር የተለያዩ ድጋፎችንና የማስፈጸሚያ
ሀብትን አፈላልጎ በማግኘት በዕቅድ የተያዙ ዓላማዎችንና
ግቦችን ማሳካት ይገባል።
■ ስለዚህ መ/ቤቱ ስትራቴጀክ ጠቀሜታ ያላቸው ተባባሪ/አጋር
አካላትን መለየትና በምን የሥራ ዘርፎች በጋራ እንደሚሠሩ
ማቀድ ያስፈልጋል
6901ghhhhhhhhuugrguiythhhhhggggt8608.pptx

6901ghhhhhhhhuugrguiythhhhhggggt8608.pptx

  • 2.
    የስትራቴጅክ ዕቅድ አዘገጃጀትሂደት 1.ለማቀድ ማቀድ ወይም አደረጃጀት መፍጠር 2.አገራዊ/ክልላዊ ሁኔታና የመ/ቤቱ ታሪክና አጠቃላይ ሁኔታ ትንተና 3.ራዕይ፤ ተልዕኮ፤ እና እሴቶችን መግለጽ 4.የባለድርሻ እና ተባባሪ አካላት ትንተና 5.ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ፤ ቴክኖሎጀያዊ ትንተና 6.ጥንካሬ፤ ድክመት፤ መልካም አጋጣሚ እና ስጋቶች ትንተና 7.ቁልፍ ጉዳዮችን መለየትና ስልት መንደፍ 8.ዓላማዎችንና ግቦችን መተለም
  • 3.
    የቀጠለ… 9.የአፈጻጸም መርሀ ግብርማዘጋጀት 10.የማስፈጸሚያ ሀብትን ማቀድ 11.የክትትልና ግምገማ ሥርዓትን ማዘጋጀት፤ 12. አደጋዎችንና ታሳቢዎችን ማስቀመጥ
  • 4.
    1. ለማቀድ ማቀድ(planning to plan) ● የመ/ቤቱ አመራር ስትራቴጂክ ዕቅድ መቼ መዘጋጀት እንዳለበት ስምምነት ላይ መድረስ፤ ● አመራሩ ለስትራቴጅክ ዕቅድ ዝግጅቱ ቁርጠኛ አቋም መውሰድ፤ ● ከሌላ አካል ድጋፍ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ ማሰብና መወሰን፣ ● ከመ/ቤቱ አንጻር ሊጣጣም የሚችል የአስተቃቀድ ሂደትን መዘርዘር፣ ● ስትሪንግ ኮሚቴ እና ዕቅድ አዘጋጅ ቡድን ማቋቋም
  • 5.
    የቀጠለ… ■ የስቲሪንግ ኮሚቴአባላት ■ የመ/ቤቱ ኃላፊ፣ ምክትል ኃላፊዎች፣ የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሌሎች አስፈላጊ አካላት ይሆናሉ ■ የስቲሪግ ኮሚቴው ሚና ■ የዕቅድ ዝግጅት ሂደቱን ይመራል፣ ■ በዕቅድ አዘጋጅ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ረቂቅ ዕቅድ መርምሮ ያጸድቃል፣ ■ በስትራጅክ ዕቅዱ ላይ ትልቁን ኃላፊነት ይወስዳል
  • 6.
    የቀጠለ… ■ የዕቅድ አዘጋጅቡድን አባላት ■ ቁጥራቸው ከ5-8/3-12 አባላት ያሉት ቢሆን ይመረጣል ■ የመምሪያ ኃላፊዎች፣ ■ ቁልፍ የሆኑ ባለሙያዎች፣ ■ የዕቅድ ዝግጅት ባለሙያዎች፣ ■ በተጨማሪም ሌሎች ሙያዊ ብቃት ያላቸውና ለዕቅድ ዝግጅት ጠቃሚ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ተብሎ የሚታመኑ ባለሙያዎች ወይም ግለሰቦች ሊሳተፉ ይችላሉ።
  • 7.
    የቀጠለ… ■ የዕቅድ አዘጋጅቡድን ሚና ■ ለዕቅድ ዝግጅቱ የሚረዱ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ ይተነትናል፣ ረቂቅ የዕቅድ ሰነዱን ያዘጋጃል ■ የዕቅድ ዝግጅት ቡድን አባላት ■ ስለ መ/ቤቱ ተገቢውን ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ■ ቁርጠኝነት ያላቸው /ሙሉ ጊዜያቸውን ለመስጠት የማይሰስቱ ■ የተለያዩ ዓይነት ሀሳብ ለማንሸራሸር የሚችሉ ቢሆኑ ይመረጣል
  • 8.
    2. አገራዊ/ክልላዊ ሁኔታትንተና ■ በአጭሩ ስለ አገራዊ/ ክልላዊ ሀኔታ የሚገለጽበት መግለጫ ይዘጋጃል ■ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ■ ማሕበራዊ ሁኔታዎች፣ ■ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች፣ ■ መሰረተ ልማት ዝርጋታ፣ ■ መልካምድራዊ መረጃ፣ ■ የስነህዝብ ሁኔታ
  • 9.
    የቀጠለ… ◻የሚገኝበት ስፍራ/ቦታ፤ ◻የአየር ንብረት፤ ◻የመሬትአጠቃቀም፤ ◻የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የሀብት መሰረቶች፤ ◻የድህነት ሁኔታ፤ ◻ጥቅል ዓመታዊ የክልሉ ምርት (GDP)፣የነፍስ ወከፍ ገቢ፤ ወዘተ አገሪቱን/ክልሉን የሚገልጹ መረጃዎች ይቀርባሉ
  • 10.
    የቀጠለ… ■ በሴክተሩ የሚታዩትንዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመፍታት ስለሚያደረገው ጥረት ስታትስቲካዊ መረጃዎችን አስደግፎ ማመላከት ይገባል። ለምሳሌ ■ የሴቶች ሁኔታ በአፋር ■ የድህነት ሁኔታ በአፋር ■ የህጻናት ሁኔታ በአፋር ■ የአርብቶ አደሮች ሁኔታ በአፋር ወዘተ
  • 11.
    2.1 የሴክተሩ ሁኔታትንተና ማድረግ ■ መ/ቤቱ ለምን፣ እንዴትና መቼ እንደተመሰረተ፣ ■ መ/ቤቱ የተቋቋመበት ዋነኛ ምክንያት ምን ለመስራት እንደሆነ፣ ■ የመ/ቤቱ ዋነኛ የትኩረት መስኮቹ ምን እንደሆኑ፣ ■ መ/ቤቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዓይነት እና አገልግሎት የሚሰጥበት የሥራ ክልል፣
  • 12.
    የቀጠለ… ■ የመ/ቤቱ መዋቅር፣አደረጃጀቱ፤ የሰው ኃይል ሁኔታ፤ ■ መ/ቤቱ በሥራ ዘመኑ ያስመዘገባቸው ውጤቶችና የነበሩበት እጥረቶች፤ ■ መ/ቤቱ ምን ዓይነት የገንዘብ ምንጮችን ይጠቀም እንድነበር፤ ■ መ/ቤቱ አሁን የሚገኝበት የአፈፃፀም ደረጃ (present status) የመሳሰሉትን ያካትታል
  • 13.
    የቀጠለ… ■ ለምሳሌ የአርብቶአደርና ግብርናልማት ስራዎች ምን ይመስላሉ? ■ የእንስሳት ሀብት ልማትሥራዎች፣ ■ የምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች አፈጻጸም ሁኔታ ■ የኤክስቴንሽን አገልግሎት ሥራዎች ■ የሰብል ልማት ሥራዎች፤ ■ የግብርና ግብይት ሥርዓት ወዘተ ■ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች፣ ■ ተፋሰስን መሰረት ያደረጉ የልማት ሥራዎች፣
  • 14.
    የቀጠለ… የመሠረተ ልማት ግንባታሥራዎቻችን ምን ይመስላሉ? ■ ንፁህ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ■ ገጠር መንገድ ■ ገጠር ኢነርጅ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ሥራዎቻችን ምን ይመስላሉ? የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞች አፈፃፀም ◻ተቋማዊ አቅም ግንባታ ◻የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ፕሮግራም ◻የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ◻የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ፕሮግራም
  • 15.
    የቀጠለ… የማህበራዊ ልማት ሥራዎቻችንምን ይመስላሉ? ■ የትምህርት ዘርፍ ■ የጤና ዘርፍ ■ ወጣቶችና ስፖርት ■ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ የዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሥርዓት ግንባታ ■ የህዝብ ምክር ቤቶችና ያልተማከለ አስተዳደር ግንባታ ተግባራት ■ አስተዳደርና ፀጥታ ■ የፍትህ አገልግሎት ■ የሴቶች ተሣትፎና የልማት ተጠቃሚነት
  • 16.
    የቀጠለ… ■ ባጠቃላይ ሴክተሩንበተመለከተ ጠቃሚ መረጃዎችን በማሰባሰብ በአሁኑ ወቅት የሚገኝበት የልማት ደረጃ እና የልማት አቅም ማመላከት ተገቢ ነው። ■ የሴክተሩን ሥራዎች በተለያዩ የልማት አመልካቾች አሁን የት ላይ እንደሚገኙ ማሳየት ይገባል። ■ በመሆኑም ወደፊት የት መድረስ ይገባናል? ከፈለግንበት ለመድረስ ምን ማከናወን አለብን?፤ ምን ሀብት ያስፈልገናል? ለሚሉ ጥያቄዎቻችን መልስ ለማግኘት መነሻ ሆኖ ያገለግላል።
  • 17.
    የመወያያ ጥያቄ 1.የወረዳውን ውስጣዊትንታቴ (ጥንካሬ፣ ድክመት፣) በዝርዝር አውጥታችሁ በመወያየት አቅርቡ ፡፡ 2.የወረዳውን ፖለቲካል፣ ኢኮኖሚካል፣ ማህበራዊ፣ ቴክኖሎጂካል የመሳሰሉት መልካም አጋጣሚ እና ስጋት ላይ በወያየት አቅርቡ፡፡
  • 18.
    3. ራዕይ ተልዕኮናእሴቶችን በግልፅ ማስቀመጥ ራዕይ ምንድን ነው? ■ ራዕይ ማለት አንድ ድርጅት ወይም መ/ቤት ወደፊት ሆኖ ማየት የሚፈልገውን ትልቅ ፍላጎት የሚገልፅበት የአእምሮ ስዕል ነው። ■ ድርጅቱ ወይም መ/ቤቱ ወደፊት በተጨባጭ ሊደረስብት የሚፈልገውን ትልቅ ፍላጎት ለማሳካት በሚያደርገው ጉዞ እንደ ዓርማ አንግቦት የሚንቀሳቀስበት እና ውስጣዊ ኃይልን የሚያነሳሳበት መግለጫ ነው።
  • 19.
    የቀጠለ… ■ የራዕይ መግለጫከረጅም ጊዜ በኋላ ሊደረስበት የተፈለገውን ስኬት (outcome) ማሳየት ይኖርበታል። ■ በስትራቴጅክ ዕቅዱ ውስጥ የሚካተቱት ድርጊቶች በሙሉ ለራዕዩ መሳካት የበኩላቸውን ድርሻ ሊያበረከቱ ይገባል። ■ የመ/ቤቱ የራዕይ መግለጫ የሚያጓጓና ለልማት የሚያነሳሳ በማድረግ ሰዎች ለስኬታማነቱ የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ነው። ■ ራዕዩ ጋር ለመድረስ ከአንድ ሰው እድሜ በላይ ሊጠይቅ ይችላል፣
  • 20.
    የቀጠለ… ◻የሚገፋፋ ኃይል ያለው(be compelling) ◻በጣም የሚያጓጓና የሚያነሣሣ (be inspiring, the most powerful motivator) ◻ግልፅና ትርጉም የሚሰጥ (vivid and meaningful) / ቢቻል በሁለት መስመር መግለጽ/ ◻ሰዎችን ከክልሉ ወይም ከመ/ቤቱ ጎን በቁርጠኝነት ማሰለፍ የሚችል ◻ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል (Enduring)
  • 21.
    ራዕይ ለምን? Purposeof a vision ■ ሰዎች የጋራ ራዕይ/ የጋራ የወደፊት እይታ/ ኖሯቸው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸው መነሻ ኃይል ለመስጠት፣ ■ የባለድርሻ አካላት ከመ/ቤቱ ጎን አንዲሰለፉ ለማድረግ፤ ■ መ/ቤቱ ወደየት እየሄደ እንደሆነ በግልጽ ለማየት ስለሚረዳ፤ ■ በግልፅ የተቀመጠ ራዕይ የሥራ ተነሳሽነትን፣ ብርታትን፣ ጥንካሬን እስከ ግለሰብ ደረጃ ድርስ ስለሚፈጥር
  • 22.
    የቀጠለ… ■ ለአጋርነት መሰረትስለሚጥል፤ ■ መ/ቤቱ ባስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እያለም ቢሆን የዓላማ ፅናትን/ትስስርን ስለሚፈጥር፤ ■ ውስጣዊ ስሜትን ያጭራል፣ ለሥራ ማበረታቻ መሰረት ይጥላል፤
  • 23.
    ራዕይ ከየት ይመነጫል? ■ከመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ብቸኛ ሃሳብ ■ በአመራር አካላት የጋራ አመለካከት ■ በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ፣ በበታች ሠራተኞች/ተከታዮች እንዲሁም በሌሎች ቅንብርና የጋራ ሃሳብ ሊመነጭ ይችላል።
  • 24.
    የቀጠለ… • ትልቁና ዋናውጉዳይ ራዕይ ከየት መነጨ የሚለው አይደለም። ነገር ግን የመ/ቤቱ ራዕይ የአብዛኛውን ህዝብ ቀልብ የሳበ፣ ሊጋሩት፣ የኔ ነው ሊሉት የሚችልና ሌሎችንም ለተግባራዊነቱ የሚያነሳሳ፣ የሚያሰተሳስር ኃይል ሲኖረው ነው።
  • 25.
    ራዕይ ሲዘጋጅ ከዚህየሚከተሉትን ጥያቄዎች በመጠየቅ ሀሳብ ማሰባሰብ ይቻላል ■ የእኛ መ/ቤት ባይኖር ክልሉ/ወረዳው የሚያጣው ነገር ምንድን ነው? ■ ለምንድን ነው ያለንን አቅምና ጉልበት ሁሉ አሟጠን የመ/ቤቱን ጥረት የምንደግፈው? ■ መ/ቤቱ መሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎቶችን ለማሟላት ምን ማድረግ አለበት? ■ መ/ቤቱ በክልሉ ወይም በአገር ደረጃ ምን ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?
  • 26.
    የመወያያ ጥያቄ •የጥሩ ራዕይመመዘኛ ምን ምን ናቸው ዘርዝሩ
  • 27.
    የጥሩ ራዕይ መመዘኛ ■ወደየት መድረስ እንደምንፈልግ የሚያሳይ መሆን አለበት። ■ በቀላሉ ሊነበብና ሊረዱት የሚችል። ■ የመ/ቤቱን ተፈላጊ አስተሳሰብ ወይም መንፈስ የያዘ። ■ በየጊዜው እየተሟላ ሊሄድ የሚችል (dynamically incomplete)። ■ ወጥ የሆነና ውሳኔ ለመስጠት የሚያገለግል።
  • 28.
    የቀጠለ… ■ የሰዎችን ትኩረትየሚስብ። ■ ተፈላጊና ትርጉም ያለው የወደፊት ሁኔታን የሚገልፅ። ■ ባስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እያለንም ቢሆን የሚያነሳሳ ኃይል ያለው። ■ ሊደረስበት የሚቻል፤ ነገር ግን ትልቅ ጥረት የሚጠይቅ። ■ ከተለመደው ሁኔታ በላይ ተንጠራርተን እንድንደርስበት የሚገፋፋ የሚሉት ተጠቃሽ ይሆናሉ።
  • 29.
    የቀጠለ… የአፋር አመራር አካዳሚራዕይ • አካዳሚው በ2022 ዓ.ም በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የልህቀት ተቋም ሆኖ ማየት፡፡ • የአፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ራዕይ ፤- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ የብዙሀን መገናኛዎች ተመራጭና ተወዳዳሪ ሆኖ ማየት፡፡
  • 30.
    ተልዕኮ (mission) ■ተልዕኮ በጣምሰፋና ጠቅለል ባለ መልኩ መ/ቤቱ የተቋቋመበትን መሠረታዊ ምክንያት የሚያሳይ መግለጫ ነው። ■ተልዕኮ ከራዕይ በተሻለ መልኩ በጣም ተጨባጭ የሆኑና ለአፈጻጸም የቀረቡ ጉዳዮችን ያካትታል።
  • 31.
    የቀጠለ… ■ የአንድ መ/ቤትተልዕኮ መ/ቤቱን ካቋቋመው ከፍተኛው የስልጣን አካል እና በመ/ቤቱ ባለድርሻ አካላት ይዘጋጃል። በመሆኑም የተልዕኮ መግለጫ ለማዘጋጀት በቅድሚያ፤ ◻ መ/ቤቱ የተቋቋመበትን የህግ መሰረት ወይም ተግባርና ኃላፊነት መለየት ◻ የባለድርሻ አካላት ፍላጎትን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል
  • 32.
    የተግባርና ኃላፊነት ትንተና(Mandate analysis) 1.የመ/ቤቱን ተግባርና ኃላፊነት መለየት ■ መደበኛ-- በህግ፣ በቻርተር፣ በአዋጅ ወይም በደንብና መመሪያ የተሰጠ ተግባርና ኃላፊነት፣ ■ ኢመደበኛ- ከከፍተኛው የስልጣን አካል ወይም ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ያልተጻፈ ተግባርና ኃላፊነት፣ ■ እነዚህ ተግባርና ኃላፊነቶች ከተደራጁ በኋላ መከለስ ያስፈልጋቸው እንደሆነ ይታያሉ፣ ■ ከዚህ በመነሳት የመጀመሪያ ረቂቅ የተልዕኮ መግለጫ ማዘጋጀት ይቻላል፣
  • 33.
    የቀጠለ… ■ በአዋጅ የተቀመጠውንየመ/ቤቱን ተግባርና ኃላፊነት መመልከትና የሚከተሉትን ጥያቄዎች መመለስ ያስፈልጋል ◻ለመ/ቤቱ በአዋጅ የተሰጡ ተግባርና ኃላፊነት በሙሉ አሁን እየተፈጸሙ ናቸው?
  • 34.
    የቀጠለ… • ለመ/ቤቱ በአዋጅከተሰጡ ተግባርና ኃላፊነት ውስጥ የትኞቹ ናቸው አሁን የማያገለግሉት? • በመ/ቤቱ ተግባርና ኃላፊነት ላይ ያልተቀመጠ ነገር ግን እየተፈፀመ ያለ ተግባር አለ?
  • 35.
    የቀጠለ… 2. የተግባርና ኃላፊነቱንወሰን ማበጀት ■ በመ/ቤቱ መፈፀም ያለባቸው /መቀጠል የሚገባቸው/ ተግባራትን መለየት። ■ በመ/ቤቱ ተግባርና ኃላፊነት ያልተካተቱ ነገር ግን ሊፈፀሙ የሚገቡ አዳዲስ ተግባራትን መለየት። ■ በመ/ቤቱ ተግባርና ኃላፊነት ውሰጥ የተካተቱ ነገር ግን ሊተገበሩ የማይገባቸው ወይም በሌላ መ/ቤት መተግበር ያለባቸው /መወገድ ያለባቸው/ ተግባራትን መለየት
  • 36.
    2.የባለድርሻ አካላትን ፍላጎትግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ደንበኞቻችን ወይም ባለድርሻ አካላት ■ እነማን ናቸው? ■ ምንድን ነው ከመ/ቤቱ የሚፈልጉት? ■ በጣም ጠቃሚ የሚሉት የትኛውን አገልግሎታችንን ነው? ■ መ/ቤቱ ትክክለኛውን ነገር እየፈፀመ ነው? ■ መለወጥ የሚያስፈልገው ተግባር /አገልግሎት/ስልት አለ?
  • 37.
    የተልዕኮ መግለጫ ሲዘጋጅ ■መ/ቤቱ የተቋቋመው ለምን ዓላማ ነው? ■ መ/ቤቱ የሚያከናውናቸው ተግባራት ምንድን ናቸው? ■ መ/ቤቱ እነዚህን ተግባራት የሚያከናውነው ለማን ነው? ■ መ/ቤቱ እነዚህን ተግባራት የሚፈጽመው እንዴት ነው?
  • 38.
    የተልዕኮ መግለጫ •እንዴት? (ተግባራት፣ዘዴዎች) ለምን? የተቋቋመበት ዓላማ ለማን?(ደንበኞቹ /ተጠቃሚዎቹ) ምንድን? (የተጠቃሚዎች ፍላጎት፣ የሚሰጡ አገልግሎቶች)
  • 39.
    የተልዕኮ መግለጫ የሚከተሉትንማካተት ይኖርበታል ◻መ/ቤቱ የተቋቋመበት መሰረታዊ ምክንያት፣ ◻የሚሰጣቸው መሰረታዊ አገልግሎቶች፣ ◻ዋነኛ ደንበኞቹ፣ የደንበኞቹ ፍላጎት፣ ◻ለማሳካት የሚፈልገው ዋነኛው ዓላማ እና የሚከተላቸውን ስልቶች ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
  • 40.
    የተልዕኮ መግለጫ መገምገሚያመስፈርት ■ ለሁሉም የመ/ቤቱ ሰራተኞች ግልፅና ሊረዱት በሚችሉት ሁኔታ የተዘጋጀ መሆኑን ማየት፣ ■ አጭርና ሁሉም ሰው በቀላሉ በአእምሮው ሊይዘውና ሊያስታውሰው የሚችል፣ /ከ100 ቃላት ያልበለጠ/ ■ የመ/ቤቱን ዋነኛ ተግባራት በትክክል የሚገልጽ ሆኖ የተዘጋጀ፤
  • 41.
    የቀጠለ… ■ እንደ አቅጣጫጠቋሚ በመሆን ሌሎች በመ/ቤቱ ሥር የሚገኙ የሥራ ሂደቶች ወይም ግለሰቦች ለውሳኔ አሰጣጥ እንደ መሳሪያ ሊጠቀሙበት የሚያስችል ሆኖ የተዘጋጀ፤ ■ የቃላት አጠቃቀሙ ለመ/ቤቱ ኃይል የሚሰጥና እንደ መንደርደሪያ ነጥብ ሆኖ የሚያገለግል ሊሆን ይገባል፣
  • 42.
    የቀጠለ… የአፋር አመራር አካዳሚተልዕኮ • ክልሉን ሊያሣድጉ የሚችሉ ብስለት ያላቸውን ሳይንሳዊና ዘመን ተሻጋሪ ሃሳቦች በማመንጨት የትምህርትና ስልጠና፣ የምርምርና ምክር አገልግሎት በመስጠት የዲሞክራሲ ስርአት ቀጣይነት የሚያረጋግጥ፣ የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ የሚረዳና ምላሽ የሚሰጥ ብቃት ያለው የፖለቲካ አመራርና ባለሙያዎችን በማፍራት ለክልሉ ዘላቂ ልማትና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው፡፡ (በ41 ቃላት የተመሰረተ ተልዕኮ) • የአፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ተልዕኮ፡- ዕውነተኛ ና ፍትሀዊ መረጃ በፍጥነት በማቅረብ የአፋር ክልል ሕዝብን የአመለካከትና የአስተሳሰብ ልዕልና መቀየር፤
  • 43.
    43 እሴቶች ■ እሴት ሲባልበግለሰብ ወይም በማህበረሰብ ደረጃ የሚቀረፅ ልዩ የአኗኗር ዘይቤዎች ወይም የባህሪ መገለጫ ዘላቂ እምነት ሲሆን፣ ■ የአንድ መ/ቤት እሴቶች ስንል ደግሞ የመ/ቤቱን የሥራ ፍልስፍናና የሥራ ባህል፣ የቆመለትን ዓላማ እና እምነት የሚያንጸባርቁ ናቸው።
  • 44.
    የቀጠለ… ■ ስለዚህ የመ/ቤቱንዋነኛ እሴቶች(core organizational values) መለየትና የጋራ እሴቶች(shared values) እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቃል። ■ የጋራ እሴቶቻችን መ/ቤቱ ከተጠቃሚዎች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የሚኖረውን የዕለት ከዕለት ግንኙነት ምን መምሠል እንዳለበት የሚገልፁ ሆነው ይቀረጻሉ፣
  • 45.
    45 የቀጠለ)… የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች፣ ■በትክክለኛው መንገድ ነገሮች መፈጸማቸውን የሚያሳዩ፣ ■ ከሰዎች ጋር እንዴት መስራት እንዳለብን፣ ለሰዎችና ለአኗኗራቸው ያለንን እምነት የምንገልጽበት መንገዶች ናቸው ■ ስለዚህ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ አብረው የሚጓዙ ትስስር ያላቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል። ■ በተመሳሳይ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች የወደፊት ስልቶቻችንና የተግባር መርሆዎቻችንን ይወስናሉ
  • 46.
    የቀጠለ… ■ ስለዚህ የመ/ቤቱዋነኛ እሴቶች እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ አብረው የሚጓዙ ትስስር ያላቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል። ■ በተመሳሳይ የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶች የወደፊት ስልቶቻችንና የተግባር መርሆዎቻችንን ይወስናሉ
  • 47.
    47 እሴቶች(የቀጠለ)… የመ/ቤቱ ዋነኛ እሴቶችየሚያጠነጥኑት ◻መ/ቤቱ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ ◻መ/ቤቱ በሚያገለግላቸው ህዝብ ዙሪያ ◻በመ/ቤቱ ሰራተኞች ዙሪያ ◻መ/ቤቱ በሚገለገልበት ሀብት ዙሪያ ◻መ/ቤቱ በሚገኝበት አካባቢ ዙሪያ
  • 48.
    48 የእሴቶችና የተግባር መርሆዎችምሳሌዎች ■ ጥራት ያለው ተገልጋይ ተኮር አገልግሎት እንሰጣለን ■ ትምህርት የዕድገታችን መሠረት ነው ■ ድህነት ዋነኛ ጠላታችን በመሆኑ እንታገለዋለን
  • 49.
    የቀጠለ… ■ ወጣቱን በልማቱተሳታፊና ተጠቃሚ እናደርጋለን ■ በፆታ እኩልነት እናምናለን ■ ህዝብን በማሳመን እንሰራለን ■ የህብረተሰቡን ባህል እናከብራለን ■ መ/ቤቱን የተሻለ ቦታ ማድረስ የኛ ኃላፊነት ነው
  • 50.
    የቀጠለ… ■ ለስነምግባር መርሆዎችተገዠ በመሆን እናገለግላለን ■ በጋራ የመስራት ባህልን እናዳብራለን ■ በሰዎች እኩልነት እናምናለን ■ ጊዜያችንን ትርጉም ላለው ተግባር እናውላለን
  • 51.
    51 ■ ሙስና የልማትፀር በመሆኑ እንዋጋዋለን ■ ባለን ውስን ሀብት ትልቅ ወጤት እናስመዘግባለን ■ ለተፈጥሮ ሀብታችን እንክብካቤ ትኩረት እንሰጣለን ወዘተ የቀጠለ…
  • 52.
    52 የቀጠለ… ■ አርብቶ አደሩንበልማት በማሳተፍ ተግተን እንሰራለን ■ ሴቶች ከባህል ተጽዕኖና ጎጅ ባህላዊ ድርጊቶች ተላቀው ከወንዶች እኩል በልማቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ እንጥራለን
  • 53.
    የቀጠለ… ■ የመልካም አስተዳደርናየልማት ትስስርን እውን ለማድረግ ጠንክረን እንሰራለን ■ የክልሉን ህብረተሰብ ባህላዊ ዕውቅት፣ ማህበራዊ አወቃቀርና አደረጃጀትን እናከብራለን ■ ከሙስና የጸዳ ተነሳሽነት ያለውና ስራ ወዳድ የሆነ ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኛ እንፈጥራለን
  • 54.
    54 4. የባለድርሻ አካላትትንተና (Stakeholders analysis) ■ ¾T>SKŸታ†ው ወÑ•‹ ወÃU ባለድርሻ ›"Lƒ ƒ”}“ /Stakeholders Analysis/ U”É’ው; KU”e ÁeðMÒM; ■ ባለድርሻ አካል ማለት ከያዙት ሥፍራ የተነሳ uÉ`Ï~“ uY^ እ”penc?¨< Là Ÿõ}— õLÑAƒ ÁL†ው ወÃU ØÁo K=Á’c< ¾T>‹K< ÓKcx‹' u<É•‹ ወÃU É`Ï„‹ ሲሆኑ፣uÉ`Ï~ Y^“ ›ÖnLà እንpenc? Là ›ወ”ታ© ወÃU ›K<ታ© }êእ• K=ÁdÉ ¾T>‹K< “†ው::A stakeholder is: “any person or organization who can be positively or negatively impacted by, or cause an impact on the actions of a company. (Freeman, 1984) ”
  • 55.
    4. የባለድርሻ አካላትትንተና (Stakeholders analysis) ■ ባለድርሻ አካላት ስንል ግለሰቦች፣ቡድኖች፤ ድርጅቶች ወይም መ/ቤቶች ሲሆኑ፣ ■ በመ/ቤቱ ሥራ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽዕኖ ማሳደር ወይም ጫና ማድረግ የሚችሉ፣
  • 56.
    56 ■ መ/ቤቱ በሚተገብረውተግባር የሚጠቀሙ/የሚጠቅሙ ወይም የሚጎዱ/ጉዳት የሚያደርሱ፤ ■ መ/ቤቱ በሚሰጠው አገልግሎት ፍላጎት ያላቸው ወይም ያገባናል የሚሉ ናቸው ■ አንድ መ/ቤት ሁለት ዓይነት ባለድርሻ አካላት ይኖሩታል (ውስጣዊና ውጫዊ) ■ የቀጠለ…
  • 57.
    57 የባለድርሻ አካላት (የቀጠለ)… ውስጣዊባለድርሻ አካላት ■ ቦርድ ■ የመ/ቤቱ የሥራ አመራር ■ የመ/ቤቱ ሰራተኞች
  • 58.
    ውጫዊ ባለድርሻ አካላት ■ተገልጋዮች/ተጠቃሚዎች ■ የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት ■ የክልሉ ምክር ቤት ■ ሌሎች የመንግስት መ/ቤቶች ■ መ.ያ.ድ ■ ለጋሾች ■ የግል ባለሀብቶች፣ወዘተ
  • 59.
    59 የባለድርሻ አካላት ትንተናለምን ያስፈልጋል? ■ የመ/ቤቱን ተግባርና ኃላፊነት በግልጽ ለማስቀመጥ። ■ የመ/ቤቱን ባለድርሻ አካላት ለመለየትና የአስፈላጊነት ደረጃቸውን ለማውጣት። ■ በመ/ቤቱ የሥራ እንቅስቃሴ ባለድርሻ አካላት የሚያደርሱትን የተጽዕኖ ይዘት እና ወሰን በግልፅ ለማስቀመጥ።
  • 60.
    የቀጠለ… ■ በመ/ቤቱ ላይየሚቀርቡ ፍላጎቶች የሚያስከትሉትን ውጥረትና ቅራኔዎችን ለመለየት። ■ ሚናቸው የተለወጠና ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዮችን ለማጥራት ◻ለምሳሌ-በዋነኛ ለጋሾቻችን ለውጥ ካለ
  • 61.
    61 ባለድርሻ አካላት ትንተናጠቃሚ ነጥቦች ■ እያንዳንዱን ባለድርሻ አካላት መለየት፤ ■ በስትራቴጂክ ዕቅዱ፣ በዕቅዱ ሂደትና በዕቅዱ አፈጻጸም ላይ ፍላጎታችው ምን ሊሆን እንደሚችል ማየት፣ ■ የባለድርሻ አካላትን እሴቶች ግምት ውስጥ ማስገባት፤ በተጨማሪም ሀብታቸውን፣ ህጋቸውን፣ ግንኙነታቸውንና እርምጃቸውን መመርመር፣
  • 62.
    የቀጠለ… ■ ምክንያቱም በመ/ቤቱበሚደረግ የአሠራር ለወጥ ወይም ሽግግር በነሱ ላይ ምን ሊያስከትል እንደሚችል መዳሰስ ያስፈልጋል፣ ■ የእያንዳንዱ ባለድርሻ አካላት ፍላጎት ካልተሟላ/ካልተሳካ ምን ሊያስከትል ወይም ምን አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል ብሎ ማየት፤ ■ የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት ለማሟላትና አሉታዊ ተጽዕኖን ለመቀነስ መ/ቤቱ ምን ማሻሻል እንደአለበት መመርመርና መወሰድ ያለበትን እርምጃ ማስቀመጥ።
  • 63.
    63 የባለድርሻ አካላት ትንተናእንዴት ይካሄዳል? ■ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት መዘርዘር ■ ጥንካሬያቸውን መመርመር (ተጽዕኖአቸው፣ ውስጣዊ ስሜታቸው፣ ፍላጎታቸው፣ አቅምና ችሎታቸው) ■ በጣም አስፈላጊ ናቸው የተባሉትን ባለድርሻ አካላት መመረጥ
  • 64.
    የቀጠለ… ◻ በማስፈጸሚያ ሀብቱላይ ቀጥተኛ ስልጣን ያላቸው (መንግስት፤ ለጋሾች) ◻ ፖለቲካዊ ተጽዕኖ የማድረግ ስልጣን ያላቸው (የክልሉ ምክር ቤት፣ ካቢኔ) ◻ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ስልጣን ያላቸው (ሰራኞች፣ ተጠቃሚዎች) ◻ በአካባቢው ላይ ስልጣን ያላቸው (የጎሳ መሪዎች)
  • 65.
  • 66.
    66 የተባባሪ /አጋር አካላትትንተና ■ ማንኛውም በልማት ሥራ ላይ የተሰማራ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ብቻውን ተንቀሳቅሶ የሚፈለገውን ለውጥ ያመጣል ተብሎ አይታሰብም። ተባባሪ አካላትን በማስተባበር የተለያዩ ድጋፎችንና የማስፈጸሚያ ሀብትን አፈላልጎ በማግኘት በዕቅድ የተያዙ ዓላማዎችንና ግቦችን ማሳካት ይገባል። ■ ስለዚህ መ/ቤቱ ስትራቴጀክ ጠቀሜታ ያላቸው ተባባሪ/አጋር አካላትን መለየትና በምን የሥራ ዘርፎች በጋራ እንደሚሠሩ ማቀድ ያስፈልጋል