ኢንተርፕርነርሽ
ፕ
/የሥራ ፈጠራ/
19 January 2024 1
1. ኢንተርኘርነርሽኘ ማለት ምንድን
ነው?
• ኢንተርፐርነርሽፕ የሚለው ቃል የተወሰደው ኢንተርፐረንደር ከሚል
ከፈረንሳይ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‹‹መፈፀም›› ማለት ነው፡፡
• ኢንተርኘሪነርሽኘ ሂደት / Process / ሲሆን አንድ ኢንተርኘርነር ከምንም
ነገር ተነስቶ ዋጋ ያለው ነገር የሚፈጥርበትና የሚገነባበት ሂደት ነው፡፡
• ዋጋ ያለውና ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለግለሰቦች፣ ለቡድን፣ ለድርጅት እና
ለህብረተሰብ የመፍጠርና የማሰራጨት ሂደት ነው፡፡
• ኢንተርኘርነርሽኘ አዳዲስ የፈጠራ ግኝቶች/የፈጠራ ስራዎች/ የሚገኙበት
ሂደት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ ሃብቶችን እንደገና
በመጠቀም አዲስ ነገሮችን የመፍጠር ወይም
• ያለውን ውስን ሃብት ባልተለመደ ወይም ከወትሮው በተለየ መልኩ
በማቀናጀት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን በመጋፈጥና በመቋቋም ለአዲስ
ፈጠራ የሚነሳሱ ኢንተርኘርነሮች አዲስ የሥራ እንቅስቃሴን
የሚፈጥሩበት ሂደት ነው፡፡
19 January 2024 2
ኢንተርኘሪነርሽኘ ...
• የፈጠራ ስራ ማለት ደግሞ በስራ ፈጣሪ ሰው የተከናወኑ ተግባራት ማለት
ነው፡፡ ይኸውም በማያቋርጥ የስራ ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ችግሮችን
በፅናት ተቋቁሞ ካፒታልን በተገቢ ጊዜና ሁኔታ ስራ ላይ በማዋል ምርት
በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ነው፡፡
• የፈጠራ ስራ የሚባለዉ በእጅ ያለዉ ሀብት ምቹ ሁኔታዎች በሚፈጥሩት
የሥራ ሂደት ዉስጥ አልፎ ወደ ላቀ ዕድገት ሲሸጋገር ነዉ፡፡
• ሥራ ፈጣሪ ሰዉ ልዩ መሣሪያዉ ሥራ ለመፍጠር ምቹ ሁኔታዎችን
በመጠቀም በነበረዉ ሀብት ላይ እድገት የማምጣት ችሎታ ነዉ፡፡
• ለተጨማሪ ሃብት መገኘት የተፈጠረው ስራ ያስገኘው ዉጤት በአካባቢው
ያልተለመደ አዲስ ምርት ሊሆንም ላይሆንም ይችላል፡፡ ምርቱ አዲስ
ቢሆንም ባይሆንም ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው ምርት ሲመረት
የፈጠራ ስራ ውጤት ይሆናል፡፡
19 January 2024 3
ኢንተርኘሪነርሽኘ ...
• ሥራ ፈጥሮ ስኬታማ ለመሆን ሦስት ቅድመ G<ኔታዎች መሟላት
አለባቸዉ፡፡ እነዝህም፡
• ስራ የሚፈጥርና ሃሣብ ማመንጨት የሚችል ተመራማሪ
አዕምሮ፤
• ፈጠራዉ በስራ ፈጣሪዉ ጥንካሬና የአካባቢዉ ሁንታዎች
ባመቻቹት መልካም አጋጣሚዎች የተፈጠረ መሆን አለበት፤
• ፈጠራዉ ገበያ መር እንዲሆን ከገበያ የሚመነጭ መረጃ
በማደራጀት ሊጠቀምበት የሚችል ኃይል መኖር አለባቸዉ፡፡
19 January 2024 4
ኢንተርኘርነርሽኘ...
• ተመጣጣኝ ችሎታና ዝንባሌ ያላቸውን ሰዎች በቡድን ማደራጀትን
በማካተትና አጋጣሚዎችን ሌሎች እንደሚመለከቱት እንደመሰናክል፣
ችግርና የተምታታ ሁኔታ ከመመለከት ይልቅ ሃብትን በማቀናጀትና
በመቆጣጠር አጋጣሚዎችን በመጠቀም የተሻለ ሁኔታን በመፈለግ ላይ
ያተኮረ ሂደት ነው፡፡
• የብዙዎችን የንግድ ድርጅቶች አደረጃጀት ስንመለከት አንድ ግለሰብ
ሃሳቡን በቅድሚያ ቢያመነጨውም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ግን
የተለያየ ዕውቀትና የትምህርት ደረጃ ያላቸውን ግለሰቦች ሀብትና
አስተሳሰብ የማሰባሰብ ሂደት ይካሄዳል፡፡
• ይህም የሚያመላክተን የኢንተርኘርነርሽኘ ሂደትን ሲሆን በዚህ ሂደት
19 January 2024 5
2. ኢንተርፐርነር ማለት ምንድን ነው?
 ኢንተርኘርነር ማለት ካለው ሁኔታ ጋር እርሱን በማዛመድና ቆራጥ ውሳኔ መወሰን
የሚችል፣ የሚከሰቱ ስጋቶችን መለየት የሚችልና ችግር ፈች የሆነ ሰው ማለት ነው::
 ኢንተርኘርነር ማለት ሀሳቡን በተግባር የሚያውል ለስራ ተነሳሽነት ያለው
የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች በማለፍ ለዓላማው መሳካት ጥረት የሚያደረግ ሰው
ማለት ነው፡፡
 ስራ ፈጣሪ ማለት ሃሳብንና ፍላጐትን ከፋይናንስ፣ ከእውቀት፣ ከስራ መሣሪያዎችና
ምቹ ሁኔታዎች ጋር በማቀናጀት የድርጅት መመስረቻ ሃሣብ የሚያመነጭና
ድርጅት መስርቶ የሚያስተዳድር ሰው ነው፡፡
 ስራ ፈጣሪ ማለት አዲስ ድርጅት የሚመሰርት ወይም የተመሰረተውን ድርጅት ወደ
ከፍተኛ ደረጃ ለማሣደግና ምርታማ ለማድረግ ተነሣሽነት ያለው ለውጥ አምጪ
ስራ አስኪያጅ ነው፡፡
19 January 2024 6
ኢንተርፐርነር...
• ስራ ፈጣሪ ማለት ምቹ ሁኔታዎችን በመጠቀም ሃብት ስራ ላይ አውሎ
ተጨማሪ ሃብት የማፍራት ችሎታ ነው፣ ባፈራው ተጨማሪ ሃብት
የአኗኗር ለውጥ የሚያመጣ ሰው ነው፡፡
• ስራ ፈጠራ ማለት አስፈላጊውን ጊዜና ጥረት በመጠቀም ሊመጡ
የሚችሉ ፈተናዎችን በመቋቋም የራስን ስራ በመፍጠር የስራውን
ውጤት ማጣጣም ማለት ነው፡፡
19 January 2024 7
ኢንተርፐርነር...
• አንድ ኢንተርኘርነር ማንኛውንም ስራ ከመጀመሩ በፊት በሚከተሉት ዋና
ዋና ነጥቦች ላይ ተመስርቶ የራሱን ድክመትና ጥንካሬ መገምገምና
እራሱን መፈተሽ ይኖርበታል፡፡ እነሱም፡
• የስራ ተነሳሽነት /Motivation for work/
• በራስ መተማማን /Self-confidence/
• ወደ ፊት ማቀድ /Plan ahead/
• በጥልቀት በመረዳት ላይ ማተኮር /focus on understanding/
• በተመረጡ ተግባሮች ላይ ብቻ ማተኮር /Be selective/
• አካባቢን በጥልቀት መቃኘት /ability to analyze the
environment/
• የጊዜ አጠቃቀም ሁኔታ /time management practice/
• ስህተትን መቀበል /Admitting mistake/
19 January 2024 8
ኢንተርፐርነር...
• አመለካከትን መገምገም /attitude assessment/ ሲሆኑ በዚህም
መሰረት የእኔ ጥንካሬዎችና ድክመቶችን በሚል በመለየት
 What are my strength /ጥንካሬዎች/
 What are my weakness/ድክመቶች/
 What are my goals /አላማዎች/
 Who am I /እኔ ማን ነኝ/ በማለት ያለውን አቅም/የሐብት፣
እውቀትና ክህሎት እንደሁም ያሉበትን ችግሮችና መወሰድ
ያለበትን መፍትሔ ማመቻቸት ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህም ባለፈ
ያሉትን ስራዎች፣ ምቹ ሁኔታዎችና ስጋቶች መለየትና ምቹ
ሁኔታዎችን መጠቀም ስጋቶችን መቀነስ ይጠበቅበታል፡፡
19 January 2024 9
የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች ባህሪያት
• በራስ የመተማመን እና ጥሩ ነገርን የመጠበቅ/self-confidence/
• የታሰቡ/የተገመቱ/ስጋቶችን መቀበል መቻል/risk- taking/
• ችግሮችን /መሠናክሎችን/በቀና መቀበል
• ግትር ያልሆኑና ከሁኔታዎች/ክስተቶች/ጋር መጣጣም
የሚችል/flexible/
• የገበያ ዕውቀት ያለው/ understand the market/
• ከሌሎች ጋር አብሮ የመሥራት/የመጎዝ አቅም/ችሎታ ያለው/
cooprativeness/
• በራሱ አመለካከትና አስተሳሰብ የሚመራ
• በርካታ ሃሳቦችን ማፍለቅ የሚያስችል ዕውቀት ያለው/creativety/
• በሙሉ ሃይል፣ በጥንቃቄና በስሜት የሚሠራ/usefull potential/
• አዲስ ነገር መፍጠር /አዲስ ግኝቶችን የሚፈለግ /innovative/
19 January 2024 10
የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች...
• ለዉጥ የሚያመጣ መሪ /Change agent/
• አስተያየቶችን /ሃሳቦችን/ በበጐ ተቀብሎ ምላሸ የሚሰጥ/ receiving
feedback/
• ፈርቀዳጅ መሆን /የተነሳሽነት ስሜት ያላቸው/ taking initiatives/
• ለችግሮች መፍትሔ የመፍጠር ችሎታ ያለው፣ ችግሮችን የሚጋፈጥና
ለችግሮች የማይበረከክ /problem solver/
• አርቆ የሚያይ /አስተዋይ /proactive /
• ትችቶችን የሚቀበልና መልስ የሚሰጥ /የእርምት ሥራውን
የሚያከናውን /admitting mistake and take corrective action/
• ከሰዎች ጋር መግባባት የሚችል /Gets along with others/
• መልካም ነገር አሳቢ /Optimistic/
19 January 2024 11
የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች...
 ወደ ውስጥ የሚያይ (Internal locus of control)
 የተግባር ሰው/Action oriented/
 ምቹ ሁኔታወችን የሚፈልግ/Opportunity seeker/
 ሀይሉን አሟጦ የሚጠቀም/Energetic and forceful/
 ከፍተኛ የስኬት ጉጉት ያለው
 የአመራር ጥበብ/Dynamic leader/
 የአስተዳደር ችሎታ/Administrative ability/
 የገንዘብ አያያዝ /Financial management
 የጊዜ አጠቃቀም/Time management/
 አስፈላጊ ሰንሰለት (Networking) መዘርጋት
 ጥገኝነትን አለመፈለግ/Independent/
19 January 2024 12
ለኢንተርኘርነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑ አስር
ገፅታዎች
• አካባቢን ማወቅ፡- የሚገኙ መረጃዎችን እውነትነት ማረጋገጥ እና
ለሚነገሩት ሁሉ ምላሽ የሚሰጥ
• ምቹ አጋጣሚዎችን መለየትና መጠቀም:-ምቹ አጋጣሚዎችን
በቅፅበት መቀበል የሚገኙትን ጥቅሞች ለመጠቀም ዝግጁ መሆን
• አማካሪ መፈለግ፡- በርካታ አማካሪዎችን በመፈለግ ከተለያዩ
አማካሪዎች የሚቀርቡ አስተያየቶችንም ሆነ ሃሳቦችን መቀበል መረጃ
ለመሰብሰብና ለማመዛዘን ይረዳሉ፡፡
• ቡድን መፍጠር፡- በኢንተርኘሪነርሽኘ አለም ውስጥ ሁሉንም ሥራ
ለብቻህ / በራስህ ብቻ/ ለመሥራት መሞከር የሥራ መጓተትን /
ዝግታን / ይፈጥራል ስለዚህ ትምህርት አቅምና ችሎታ ያላቸውን
ሰዎች አሰባስቦ ቡድን በመፍጠር እራስንም ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
19 January 2024 13
ለኢንተርኘሪነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑ አስር
ገፅታዎች
• ማነቃቂያ / መሣቢያ /መፍጠር፡- በህብረተሰቡ ዘንድ መልካም
ገፅታን የሚፈጥሩ ተግባራትን በማከናወን ተቀባይነትንና
ተወዳጅነትን መፍጠር፡፡
• በሃላፊነትና በቁርጠኝነት መሥራት፡- በተሠማራበት የሥራ መስክ
ሁሉ በቁርጠኝነት የሚሠራና የማያፈገፍግ መሆን፣ ለሠራው ሥራ
ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ፣ ላከናወንከው ጥሩም ሆነ መጥፎ ተግባራት
ሃላፊነት መውሰድና ከዚህም በመማር ላጋጠሙትና ወደፊት
የሚያጋጥሙ አስቸጋሪ / መጥፎ / ሁኔታዎችን ማስወገድ መቻል፡፡
• የማሳደግ / የማሻሻል / እና የማስፋፋት ሥራዎችን ማከናወን፡-
ዝግጁ በሆነ ወቅት የተሠማራበትን ዋነኛ አገልግሎት ማስፋፋትና
አዲስ የሥራ እንቅስቃሴ ለመፍጠር ምቹ የሆኑ አጋጣሚዎችን
መፈለግ
19 January 2024 14
ለኢንተርኘሪነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑ አስር
ገፅታዎች
• ጥንካሬን ማሳየት /መፍጠር/፡- ከማንኛውም ደንበኛ ወይም የዕቃ
አቅራቢ ጋር ስምምነት በሚደረግበት ወቅት ስለስራው፣ ቢዝነስና
አገልግሎቱ ያለውን ስሜት በሚገባ በመመርመር ጥሩ ስሜትን
ማሳደር የኸውም በመጥፎ ጊዜ ለመረጋጋት የሚረዳ ከመሆኑም
ባሻገር ጥሩ ጊዜንም ለመፍጠር ያግዛል፡፡
• በአዕምሮ የሚቀረጽ አገልግሎት መስጠት፡-ለደንበኞች
የሚሰጠውን ምርትና አገልግሎት በከፍተኛና ከተለመደው የተለየ
እንዲሆን ማድረግ፡፡ ደንበኞች ከሚጠብቁት በላይ አገልግሎት ካገኙ
የመመለሳቸው ተስፋ ከፍተኛ እንደሚሆን አጠያያቂ አይሆንም
እንዲያውም በአብዛኛው ጓደኞቻቸውን ይዘው የመምጣት ተስፋ
አለው፡፡
• ከትንሽ ነገር ትልቅ ነገር ማግኘት፡- ኢንተርኘሬነሮች ይከበራሉ ምክንያቱም
ያስቀመጡትን ግብ ተግባራዊ የማድረግና ችግሮችን በተሳካ / ውጤታማ / በሆነ
መንገድ ማቃለል / ማሸነፍ / ችሎታ ስላላቸው ሲሆን በሽርክና ሥራን የመሥራት
ስጋትም ሆነ ፍራት የለባቸውም፣ ዘዴዎችን፣ ስልቶችን ወይም መፍትሔዎችን
ለመፈለግ ፈጣን ከመሆናቸው ባሻገር የሥራን ወይም የንግድን / ቢዝነሱን / የሂሳብ
19 January 2024 15
Reasons why Entrepreneurs initiate businesses within
their communities
– personal satisfaction,
– achievement orientation,
– need for recognition,
– expression of leadership ability,
– self-motivation, and
– profits.
• Entrepreneurship education may also be called
citizenship education, because it provides people with
the skills to take action and make changes which will
improve the environment within their community.
19 January 2024 16
የግል ስራ እንዴት መፍጠር ይችላል?
 ስራ ፈጣሪዎች ትክክለኛ የግብ አቅጣጫ በመምረጥ ስራ
ከመጀመራቸው በፊት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች አንስቶ መልስ
ማግኘት አለባቸው ፡፡
 ተፈላጊው የመመስረቻ ካፒታል ከየት ይገኛል?
 ምን መስራት ይቻላል?
 የሙያ ስልጠና ከየት ይገኛል?
 ምቹ የመስሪያ ቦታ እንዴት ይገኛል?
 የስራ ውጤት ተጠቃሚ ማን ነው?
 ምርቱን ማን ሊገዛው ይችላል?
 ደንበኞችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
 ግብር ተከፍሎ እንዴት ትርፋማ መሆን ይቻላል?
19 January 2024 17
ሥራ ፈጣሪ ለመሆን ራስዎን ይፈትኑ
• የራስዎን ሥራ ለመጀመር ከመወሰንዎ በፊት ግላዊ ባህሪዎን፣ሙያዎንና
የአካባቢዎን ሁኔትዎች ይፈትሹ፡፡
• ድርጅትዎን ለመምራትና ትክክለኛ የሥራ ሰው መሆንዎን ለማረጋገጥ
በህሪዎን፣ ሙያዎንና የአካባቢዎን ሁኔትዎች በሚገባ ይገምግሙ
• እያንዳንዱ ሁኔታዎ በድርጅትዎ ላይ በጥንካሬ ይሁን በድክመት
የሚያስከትለውን ተፅእኖ ይለዩ፡፡
• ድርጅት ለማምረት የሚያስችል እውቀት ካለው ጥንካሬዎ ነው ነገር ግን
ውሣኔዎችን ለመወሠን የሌላ ሠው ድጋፍ የሚያስፈልግዎ ከሆነ
ድክመትዎ ነው፡፡
19 January 2024 18
ሥራ ፈጣሪ ለመሆን ራስዎን ይፈትኑ
 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦች የትኛውን ሙያ ወይም ግላዊ ባህሪ
ማሻሻል እንደሚያስፈልግዎ እንዲለዩ ይረድዎታል፡፡
 ሙያን በተመለከተ
 የቴክኒክ ሙያ
 ድርጅት የመምራት ብቃት
 ለውጤት የሚያበቃ መሠረታዊ እውቀት
 ግላዊ ባህሪዎና ሁኔታዎች
 በራስ መተማመን
 ግብ ይኑርዎ
 ሃላፊነትን መወጣት /መቀበል/
 ውሣኔ ሠጪ ይሁኑ
 የቤተሠብ ተሣትፎ
 የገንዘብ አቅም
19 January 2024 19
እንደ ሥራ ፈጣሪ ራስዎን የማጠናከሪ ዘዴዎች
• ማንኛውም ሥራ ፈጣሪ ሥራ ሲጀምር ለስራው በቂ ሙያና ልምድ
ላይኖረው ይችላል፡፡ምን አይነት ችግሮች እንደሚያጋጥሙትም
ላያውቅ ይችላል፡፡
• ይሁን እንጂ በስራ ሂደት በተግባር እየተፈተነ ለስራው ብቁ
የሚያደርገውን ሙያና ልምድ ያዳብራል፤ እንደዚሁም
ለሚያጋጥሙት ችግሮችም መፍትሄ ለመስጠት ብልሃት ይፈጥራል፤
ድክመቱን በጥንካሬ እየተካ ይሄዳል ማለት ነው፡፡
• አንድ ሥራ ፈጣሪ የስራ ፈጠሪነት ሙያና ባህሪያትን የሚያጐለብቱ
እውቀቶች ከየት ማግኘት ይችላል፡፡
1. ምክር መጠየቅ
2. ሥልጠና መዉሰድ
3. የውጤታማ ድርጅቶች ወይም ሠዎች ታሪክ ማጥናት
4. መጽሐፍ ማንበብ
19 January 2024 20
የጠደምአስ ትንተና ( SWOT Analysis )
ጠንካራ ጐን ደካማ ጐን
ምቹ ሁኔታ አስጊ ሁኔታ
19 January 2024 21
የጠደምአስ ትንተና ( SWOT Analysis )
ጠንካራ ጐን
• በሙያው ላይ ያለው በቂ ዕውቀት
• ከደንበኞች ጋር ያለው ግንኙነት
• ሥራዎችን የመምራት ልምድ
• የማሰራጨት ሒደቱ ምቹ መሆን
• በተነፃፃሪ ርካሽ ዋጋ መጠቀም
• ምርቱን በየጊዜው ማሻሻል
• የምርቱን ጥራት መጠበቅ
• የቴክኖሎጅ አጠቃቀም
• የምርቱ ጠቀሜታና ጥንካሬ መኖር
19 January 2024 22
የጠደምአስ ትንተና ( SWOT Analysis )
ደካማ ጐን
◦ ጥሬ እቃ በአግባቡ አለመጠቀም
◦ የምርቱ ዕድሜ ውስንነት
◦ የምርቱ ዲዛየን አለመሳብ
◦ ደካማ የሽያጭ ጥራት
◦ በተነፃፃሪ የምርቱ ዋጋ ውድ መሆን
◦ የስራው በቂ የሆነ እውቀትና ክሎት አለመኖር
◦ የማስተዋወቅ ልምድ ማነስ
◦ ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጅ መጠቀም
◦ ስራውን በተገቢው ለመምራት ልምድ አለመኖር
◦ የስራ ማስኬጃ ገንዘብ እጥረት
◦ ከፍተኛ ሽያጭ በሚኖርበት ጊዜ ዝቅተኛ ክምችት መኖር
19 January 2024 23
የጠደምአስ ትንተና ( SWOT Analysis )
 ምቹ ሁኔታዎች
• ደካማና በቁጥራቸው አናሳ ተወዳዳሪዎች መኖር
• የደንበኞችን የገቢ መጠን ማደግ
• የደንበኞች ፍላጐት ማደግ
• ሙያውን ሊያግዙ የሚችሉ ሙያተኞች
• ርካሽ የጥረ ዕቃ በቅርበት መገኘት
• ተመሳሳይ ምርቶች በገበያው ውስጥ በብዛት ያለመኖር
• የምርቱ ዕጥረት በአካባቢው መኖር
• ምቹ የመንግስት ፖሊሲ
• ዝቅተኛ የወለድ መጠን መኖር
• በቂ የሆነ የሥልጠና ዕድል ማግኘት
19 January 2024 24
የጠደምአስ ትንተና ( SWOT Analysis )
ስጋቶች
 የጥሬ እቃዎች ዋጋ መናር
 የመንግስት ቢሮክራሲያዊ ውጣውረድ
 የጥሬ ዕቃ ዕጥረት
 የተፈጥሮ አደጋዎች
 የሙስና መስፋፋት
 የመንግስት ደንቦችና ህጐች በየጊዜው መቀያየር
 ከፍተኛ ውድድር መኖር
 ተነሳሽነት የሌለው የሰው ኃይል መኖር
 የሰለጠነ የሰው ኃይል ሽሚያ
 የኃይል እጥረት
 የመሠረተ ልማቶች አለመሟላት
 ህገ ወጥ ንግድ መስፋፋት
19 January 2024 25
የንግድ ሓሳብ ምንድን ነው?
• ሁሉም ድርጅቶች የሃሳባ ምንጭ ናቸዉ፡፡ ድርጅቶች የሚመሠረቱት
በአንድ አከባቢ ያሉ ሰዎች ምን ዓይነት ምርት ወይም አገልግሎት
መግዛት እንደሚፈልጉ በተገነዘቡ ሰዎች ነዉ፡፡
• ስለዝህ አንተ/አንች ይህ ግንዛቤ ያለዉ ሰዉ ሊትሆን/ሊትሆኝ
ትችላለህ/ትችላለሽ፡፡
• ይህ ግንዛቤ ካለሽ ለሚመሠርት ድርጅት ግልጽ የሆነ ራዕይ ያስፈልግሻል፡፡
• ራዕዩን በድርጅት መመስረቻ ፅንሰ ሃሳብ ማዳበር ይቻላል፡፡
• ስለዝህ የንግድ ሓሳብ ማላት አጭርና ግልጽ የሆነ ወደፊት ልንሰራ
የፈለግነው የንግድ ስራ አይነት ነው፡፡
• ምሳሌ፡- ብሎኬት ማምረቻ ፣ዶሮ ማርባት፣ ቁንጅና ሳሎን፣ ዳቦ
ቤት ፣ ወዘተ...
19 January 2024 26
የንግድ ሓሳብ...
የድርጅት ፅንሰ ሀሳብ ማዘጋጀት ለምን
ይጠቅማል?
1. ድርጅትዎ ምን ኣይነት ምርት/አገልግሎት እንደሚያ ቀርብ ለማቀድ፤
2. ከማን ጋር መገበያየት እንደሚችሉ መገመት፤
3. ምርትዎን/አገልግሎትዎን እንደት እንደሚሸጡ ለመወሰን፤
4. በየትኛዉ የምርት/የአገልግሎት ዉጤት ተደንበኞች ፍላጎት ማርካት
እንደሚችሉ ለማወቅ ነዉ፡፡
A business idea is the response of a person or persons,
or an organization to solving an identified problem or to
meeting perceived needs in the environment (markets,
community, etc.).
19 January 2024 27
Why Generate Business Ideas?
 You need a great idea to start a new business
 Business ideas need to respond to market needs
 Business ideas need to respond to changing consumer
wants and needs
 Business ideas help entrepreneurs to stay ahead of the
competition
 Business ideas use technology to do things better
 Business ideas are needed because the life cycles of
products are limited
 Business ideas help to ensure that businesses operate
effectively and efficiently
19 January 2024 28
Sources of Business Ideas
• Hobbies/Personal Interests
• Personal Skills and Experience
• Franchises
• Mass Media (newspapers, magazines, TV, Internet)
• Business Exhibitions
• Surveys
• Customer Complaints
• Natural scarcities and pollution
• Changes in Society
• Brainstorming
• Being Creative
19 January 2024 29
የንግድ ሓሳብ...
• የንግድ/የቢዝነስ ሓሳቦችን ከየት እናገኛለን?
– ከተጠቃሚዎች / ከአካባቢው
– እየሰሩ ካሉ ካምፖኒዎች
– ከመንግስት ተቋማት
– ከምርት አስተላላፊዎች
– ከጥናት አድራጊዎች
– ከኢግዚቢሽኖችና ባዛሮች ወ.ዘ.ተ
19 January 2024 30
የቅድመ አዋጭነት ጥናት / Pre- possibility study /
ጥናቱ በሚቀርብበት ጊዜ የሚከተሉትን ጥያቄዎች
መመለስ አለባቸው
የንግድ ድርጅቱ ስም
• የንግድ ድርጅቱ ስም የተመረጠበት ምክንያት
• የባለቤቱ/ቤቶች ስም
• የት/ደረጃቸው
• የባለቤቶች የሕይወት ታሪክ
• የኘሮጀክቱ ጠንካራና ደካማ ጐኖች በዝርዝር
ምርቱ/የምርቱ ዓይነት
• ፎቶ፣ ሳምኘል፣ ወይም ከተወዳዳሪዎች ተመሳሳይ የሆነ
ምርት መምጣት አለበት
19 January 2024 31
የቅድመ አዋጭነት ጥናት / Pre-possibility study /
የቢዝነሱ መገናኛ ቦታ
 የቦታው ስፋት በግምት
 መጠኑ
 የተመረጠበት ምክንያት
የቴክኒክ ሙያ በተመለከተ
 ማሽኖች የመስሪያ ዕቃዎች በዝርዝር
 ምርቱን የማምረት ሂደት
የፍላጐትና አቅርቦት ሁኔታ
የተወዳዳሪዎች የገበያ ስልት
መንግስት የሚሰጣቸው አንዳንድ ድጋፎች
ምቹ ሁኔታዎችና አስጊ ሁኔታዎች
የምርት ዋና ዋና ተጠቃሚዎች
በንግድ ስራው ላይ ሌሎች ወሳኝ ሁኔታዎች
19 January 2024 32
የንግድ ዕቅድ
የንግድ ዕቅድ/ቢዝነስ ኘላን ምንድን ነው?
• ቢዝነስ ኘላን ማለት ለተወሰነ / ለታሰበ/ ንግድ ስራ ሃሳብን
አሰባስቦ በወረቀት ላይ በማስቀመጥ ስራው እንዴት
እንደሚጀመር፣ እንደሚንቀሳቀስ የሚያሳይ በአሀዝ በተገቢው
መረጃ የተደገፈ የጽሁፍ ዶክመንት ከመሆኑም ባሻገር
በኘሮጀክቱ አዋጭነት እና አስተማማኝነት ለማወቅ የሚያስችል
መሳሪያ ነው፡፡
ቢዝነስ ኘላን በአጠቃላይ አራት ክፍሎች አሉት እነዚህም፡-
• የግብይት ዕቅድ
• ምርትና የምርት ሂደት ዕቅድ
• የአደረጃጀትና የስራ አመራር ዕቅድ እና
• የገንዘብ ዕቅድ ናቸው
ቢዝነስ ኘላን መቸ ለማንና ለምን ይዘጋጃል
• አዲስ ንግድ ሲጀመር
• በስራ ላይ ለሚገኙ ድርጅቶች
19 January 2024 33
የንግድ ዕቅድ የቀጠለ.....
ቢዝነስ ኘላን ለማን ይዘጋጃል
• ለስራ አስኪያጅ
• ለድርጅቱ ባለቤት
• አበዳሪ ተቋማት
• ለስራ አስኪያጅ
• የኘሮጀክቱን የንግድ ሃሳብ ግልጽ ለማድረግ
• ያልታወቁ ግኝቶተን ለመዳሰስ
• በቡድን ለመስራትና ስራውን ለማከናወን
19 January 2024 34
የንግድ ዕቅድ የቀጠለ.....
ቢዝነስ ኘላን ለማን ይዘጋጃል
• መረጃ ለመሰብሰብ ለማጠናከር ለማጤንና ሪፖርት
ለማዘጋጀት
• የገንዘብ ርዳታ፣ብድር፣ለማግኘት ለማሰባሰብ
• ለድርጅቱ ባለቤት
• የንግድ ድርጅቱን አስተማማኝነት እና አዋጭነት
ለመዳሰስ
• ዓላማና ግብ ለመቅረጽ
• የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን ለመረዳት/ ለማወቅ
/እና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ
• አበዳሪ ተቋማት
• የብድር ጥያቄን ለመፍቀድ ድርጅቱን በመገምገም
ሚዛናዊ እና በእውቀት ላይ
• የተመሰረተ ውሣኔ ለመስጠት
19 January 2024 35
የንግድ ዕቅድ የቀጠለ.....
 ቢዝነስ ኘላን ለሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ
መስጠት አለበት
– ድርጅቱ አሁን የሚገኝበት ሁኔታ
– ድርጅቱ የት መድረስ እንዳቀደ ወይም ምን ለመስራት
እንዳቀደ
– ከታቀደው ግብ ለመድረስ የሚረዱ ዘዴወችን መዘርዘር
አለበት
19 January 2024 36

589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt

  • 1.
  • 2.
    1. ኢንተርኘርነርሽኘ ማለትምንድን ነው? • ኢንተርፐርነርሽፕ የሚለው ቃል የተወሰደው ኢንተርፐረንደር ከሚል ከፈረንሳይ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‹‹መፈፀም›› ማለት ነው፡፡ • ኢንተርኘሪነርሽኘ ሂደት / Process / ሲሆን አንድ ኢንተርኘርነር ከምንም ነገር ተነስቶ ዋጋ ያለው ነገር የሚፈጥርበትና የሚገነባበት ሂደት ነው፡፡ • ዋጋ ያለውና ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለግለሰቦች፣ ለቡድን፣ ለድርጅት እና ለህብረተሰብ የመፍጠርና የማሰራጨት ሂደት ነው፡፡ • ኢንተርኘርነርሽኘ አዳዲስ የፈጠራ ግኝቶች/የፈጠራ ስራዎች/ የሚገኙበት ሂደት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ ሃብቶችን እንደገና በመጠቀም አዲስ ነገሮችን የመፍጠር ወይም • ያለውን ውስን ሃብት ባልተለመደ ወይም ከወትሮው በተለየ መልኩ በማቀናጀት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን በመጋፈጥና በመቋቋም ለአዲስ ፈጠራ የሚነሳሱ ኢንተርኘርነሮች አዲስ የሥራ እንቅስቃሴን የሚፈጥሩበት ሂደት ነው፡፡ 19 January 2024 2
  • 3.
    ኢንተርኘሪነርሽኘ ... • የፈጠራስራ ማለት ደግሞ በስራ ፈጣሪ ሰው የተከናወኑ ተግባራት ማለት ነው፡፡ ይኸውም በማያቋርጥ የስራ ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በፅናት ተቋቁሞ ካፒታልን በተገቢ ጊዜና ሁኔታ ስራ ላይ በማዋል ምርት በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ነው፡፡ • የፈጠራ ስራ የሚባለዉ በእጅ ያለዉ ሀብት ምቹ ሁኔታዎች በሚፈጥሩት የሥራ ሂደት ዉስጥ አልፎ ወደ ላቀ ዕድገት ሲሸጋገር ነዉ፡፡ • ሥራ ፈጣሪ ሰዉ ልዩ መሣሪያዉ ሥራ ለመፍጠር ምቹ ሁኔታዎችን በመጠቀም በነበረዉ ሀብት ላይ እድገት የማምጣት ችሎታ ነዉ፡፡ • ለተጨማሪ ሃብት መገኘት የተፈጠረው ስራ ያስገኘው ዉጤት በአካባቢው ያልተለመደ አዲስ ምርት ሊሆንም ላይሆንም ይችላል፡፡ ምርቱ አዲስ ቢሆንም ባይሆንም ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው ምርት ሲመረት የፈጠራ ስራ ውጤት ይሆናል፡፡ 19 January 2024 3
  • 4.
    ኢንተርኘሪነርሽኘ ... • ሥራፈጥሮ ስኬታማ ለመሆን ሦስት ቅድመ G<ኔታዎች መሟላት አለባቸዉ፡፡ እነዝህም፡ • ስራ የሚፈጥርና ሃሣብ ማመንጨት የሚችል ተመራማሪ አዕምሮ፤ • ፈጠራዉ በስራ ፈጣሪዉ ጥንካሬና የአካባቢዉ ሁንታዎች ባመቻቹት መልካም አጋጣሚዎች የተፈጠረ መሆን አለበት፤ • ፈጠራዉ ገበያ መር እንዲሆን ከገበያ የሚመነጭ መረጃ በማደራጀት ሊጠቀምበት የሚችል ኃይል መኖር አለባቸዉ፡፡ 19 January 2024 4
  • 5.
    ኢንተርኘርነርሽኘ... • ተመጣጣኝ ችሎታናዝንባሌ ያላቸውን ሰዎች በቡድን ማደራጀትን በማካተትና አጋጣሚዎችን ሌሎች እንደሚመለከቱት እንደመሰናክል፣ ችግርና የተምታታ ሁኔታ ከመመለከት ይልቅ ሃብትን በማቀናጀትና በመቆጣጠር አጋጣሚዎችን በመጠቀም የተሻለ ሁኔታን በመፈለግ ላይ ያተኮረ ሂደት ነው፡፡ • የብዙዎችን የንግድ ድርጅቶች አደረጃጀት ስንመለከት አንድ ግለሰብ ሃሳቡን በቅድሚያ ቢያመነጨውም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ግን የተለያየ ዕውቀትና የትምህርት ደረጃ ያላቸውን ግለሰቦች ሀብትና አስተሳሰብ የማሰባሰብ ሂደት ይካሄዳል፡፡ • ይህም የሚያመላክተን የኢንተርኘርነርሽኘ ሂደትን ሲሆን በዚህ ሂደት 19 January 2024 5
  • 6.
    2. ኢንተርፐርነር ማለትምንድን ነው?  ኢንተርኘርነር ማለት ካለው ሁኔታ ጋር እርሱን በማዛመድና ቆራጥ ውሳኔ መወሰን የሚችል፣ የሚከሰቱ ስጋቶችን መለየት የሚችልና ችግር ፈች የሆነ ሰው ማለት ነው::  ኢንተርኘርነር ማለት ሀሳቡን በተግባር የሚያውል ለስራ ተነሳሽነት ያለው የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች በማለፍ ለዓላማው መሳካት ጥረት የሚያደረግ ሰው ማለት ነው፡፡  ስራ ፈጣሪ ማለት ሃሳብንና ፍላጐትን ከፋይናንስ፣ ከእውቀት፣ ከስራ መሣሪያዎችና ምቹ ሁኔታዎች ጋር በማቀናጀት የድርጅት መመስረቻ ሃሣብ የሚያመነጭና ድርጅት መስርቶ የሚያስተዳድር ሰው ነው፡፡  ስራ ፈጣሪ ማለት አዲስ ድርጅት የሚመሰርት ወይም የተመሰረተውን ድርጅት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሣደግና ምርታማ ለማድረግ ተነሣሽነት ያለው ለውጥ አምጪ ስራ አስኪያጅ ነው፡፡ 19 January 2024 6
  • 7.
    ኢንተርፐርነር... • ስራ ፈጣሪማለት ምቹ ሁኔታዎችን በመጠቀም ሃብት ስራ ላይ አውሎ ተጨማሪ ሃብት የማፍራት ችሎታ ነው፣ ባፈራው ተጨማሪ ሃብት የአኗኗር ለውጥ የሚያመጣ ሰው ነው፡፡ • ስራ ፈጠራ ማለት አስፈላጊውን ጊዜና ጥረት በመጠቀም ሊመጡ የሚችሉ ፈተናዎችን በመቋቋም የራስን ስራ በመፍጠር የስራውን ውጤት ማጣጣም ማለት ነው፡፡ 19 January 2024 7
  • 8.
    ኢንተርፐርነር... • አንድ ኢንተርኘርነርማንኛውንም ስራ ከመጀመሩ በፊት በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ተመስርቶ የራሱን ድክመትና ጥንካሬ መገምገምና እራሱን መፈተሽ ይኖርበታል፡፡ እነሱም፡ • የስራ ተነሳሽነት /Motivation for work/ • በራስ መተማማን /Self-confidence/ • ወደ ፊት ማቀድ /Plan ahead/ • በጥልቀት በመረዳት ላይ ማተኮር /focus on understanding/ • በተመረጡ ተግባሮች ላይ ብቻ ማተኮር /Be selective/ • አካባቢን በጥልቀት መቃኘት /ability to analyze the environment/ • የጊዜ አጠቃቀም ሁኔታ /time management practice/ • ስህተትን መቀበል /Admitting mistake/ 19 January 2024 8
  • 9.
    ኢንተርፐርነር... • አመለካከትን መገምገም/attitude assessment/ ሲሆኑ በዚህም መሰረት የእኔ ጥንካሬዎችና ድክመቶችን በሚል በመለየት  What are my strength /ጥንካሬዎች/  What are my weakness/ድክመቶች/  What are my goals /አላማዎች/  Who am I /እኔ ማን ነኝ/ በማለት ያለውን አቅም/የሐብት፣ እውቀትና ክህሎት እንደሁም ያሉበትን ችግሮችና መወሰድ ያለበትን መፍትሔ ማመቻቸት ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህም ባለፈ ያሉትን ስራዎች፣ ምቹ ሁኔታዎችና ስጋቶች መለየትና ምቹ ሁኔታዎችን መጠቀም ስጋቶችን መቀነስ ይጠበቅበታል፡፡ 19 January 2024 9
  • 10.
    የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች ባህሪያት •በራስ የመተማመን እና ጥሩ ነገርን የመጠበቅ/self-confidence/ • የታሰቡ/የተገመቱ/ስጋቶችን መቀበል መቻል/risk- taking/ • ችግሮችን /መሠናክሎችን/በቀና መቀበል • ግትር ያልሆኑና ከሁኔታዎች/ክስተቶች/ጋር መጣጣም የሚችል/flexible/ • የገበያ ዕውቀት ያለው/ understand the market/ • ከሌሎች ጋር አብሮ የመሥራት/የመጎዝ አቅም/ችሎታ ያለው/ cooprativeness/ • በራሱ አመለካከትና አስተሳሰብ የሚመራ • በርካታ ሃሳቦችን ማፍለቅ የሚያስችል ዕውቀት ያለው/creativety/ • በሙሉ ሃይል፣ በጥንቃቄና በስሜት የሚሠራ/usefull potential/ • አዲስ ነገር መፍጠር /አዲስ ግኝቶችን የሚፈለግ /innovative/ 19 January 2024 10
  • 11.
    የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች... • ለዉጥየሚያመጣ መሪ /Change agent/ • አስተያየቶችን /ሃሳቦችን/ በበጐ ተቀብሎ ምላሸ የሚሰጥ/ receiving feedback/ • ፈርቀዳጅ መሆን /የተነሳሽነት ስሜት ያላቸው/ taking initiatives/ • ለችግሮች መፍትሔ የመፍጠር ችሎታ ያለው፣ ችግሮችን የሚጋፈጥና ለችግሮች የማይበረከክ /problem solver/ • አርቆ የሚያይ /አስተዋይ /proactive / • ትችቶችን የሚቀበልና መልስ የሚሰጥ /የእርምት ሥራውን የሚያከናውን /admitting mistake and take corrective action/ • ከሰዎች ጋር መግባባት የሚችል /Gets along with others/ • መልካም ነገር አሳቢ /Optimistic/ 19 January 2024 11
  • 12.
    የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች...  ወደውስጥ የሚያይ (Internal locus of control)  የተግባር ሰው/Action oriented/  ምቹ ሁኔታወችን የሚፈልግ/Opportunity seeker/  ሀይሉን አሟጦ የሚጠቀም/Energetic and forceful/  ከፍተኛ የስኬት ጉጉት ያለው  የአመራር ጥበብ/Dynamic leader/  የአስተዳደር ችሎታ/Administrative ability/  የገንዘብ አያያዝ /Financial management  የጊዜ አጠቃቀም/Time management/  አስፈላጊ ሰንሰለት (Networking) መዘርጋት  ጥገኝነትን አለመፈለግ/Independent/ 19 January 2024 12
  • 13.
    ለኢንተርኘርነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑአስር ገፅታዎች • አካባቢን ማወቅ፡- የሚገኙ መረጃዎችን እውነትነት ማረጋገጥ እና ለሚነገሩት ሁሉ ምላሽ የሚሰጥ • ምቹ አጋጣሚዎችን መለየትና መጠቀም:-ምቹ አጋጣሚዎችን በቅፅበት መቀበል የሚገኙትን ጥቅሞች ለመጠቀም ዝግጁ መሆን • አማካሪ መፈለግ፡- በርካታ አማካሪዎችን በመፈለግ ከተለያዩ አማካሪዎች የሚቀርቡ አስተያየቶችንም ሆነ ሃሳቦችን መቀበል መረጃ ለመሰብሰብና ለማመዛዘን ይረዳሉ፡፡ • ቡድን መፍጠር፡- በኢንተርኘሪነርሽኘ አለም ውስጥ ሁሉንም ሥራ ለብቻህ / በራስህ ብቻ/ ለመሥራት መሞከር የሥራ መጓተትን / ዝግታን / ይፈጥራል ስለዚህ ትምህርት አቅምና ችሎታ ያላቸውን ሰዎች አሰባስቦ ቡድን በመፍጠር እራስንም ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ 19 January 2024 13
  • 14.
    ለኢንተርኘሪነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑአስር ገፅታዎች • ማነቃቂያ / መሣቢያ /መፍጠር፡- በህብረተሰቡ ዘንድ መልካም ገፅታን የሚፈጥሩ ተግባራትን በማከናወን ተቀባይነትንና ተወዳጅነትን መፍጠር፡፡ • በሃላፊነትና በቁርጠኝነት መሥራት፡- በተሠማራበት የሥራ መስክ ሁሉ በቁርጠኝነት የሚሠራና የማያፈገፍግ መሆን፣ ለሠራው ሥራ ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ፣ ላከናወንከው ጥሩም ሆነ መጥፎ ተግባራት ሃላፊነት መውሰድና ከዚህም በመማር ላጋጠሙትና ወደፊት የሚያጋጥሙ አስቸጋሪ / መጥፎ / ሁኔታዎችን ማስወገድ መቻል፡፡ • የማሳደግ / የማሻሻል / እና የማስፋፋት ሥራዎችን ማከናወን፡- ዝግጁ በሆነ ወቅት የተሠማራበትን ዋነኛ አገልግሎት ማስፋፋትና አዲስ የሥራ እንቅስቃሴ ለመፍጠር ምቹ የሆኑ አጋጣሚዎችን መፈለግ 19 January 2024 14
  • 15.
    ለኢንተርኘሪነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑአስር ገፅታዎች • ጥንካሬን ማሳየት /መፍጠር/፡- ከማንኛውም ደንበኛ ወይም የዕቃ አቅራቢ ጋር ስምምነት በሚደረግበት ወቅት ስለስራው፣ ቢዝነስና አገልግሎቱ ያለውን ስሜት በሚገባ በመመርመር ጥሩ ስሜትን ማሳደር የኸውም በመጥፎ ጊዜ ለመረጋጋት የሚረዳ ከመሆኑም ባሻገር ጥሩ ጊዜንም ለመፍጠር ያግዛል፡፡ • በአዕምሮ የሚቀረጽ አገልግሎት መስጠት፡-ለደንበኞች የሚሰጠውን ምርትና አገልግሎት በከፍተኛና ከተለመደው የተለየ እንዲሆን ማድረግ፡፡ ደንበኞች ከሚጠብቁት በላይ አገልግሎት ካገኙ የመመለሳቸው ተስፋ ከፍተኛ እንደሚሆን አጠያያቂ አይሆንም እንዲያውም በአብዛኛው ጓደኞቻቸውን ይዘው የመምጣት ተስፋ አለው፡፡ • ከትንሽ ነገር ትልቅ ነገር ማግኘት፡- ኢንተርኘሬነሮች ይከበራሉ ምክንያቱም ያስቀመጡትን ግብ ተግባራዊ የማድረግና ችግሮችን በተሳካ / ውጤታማ / በሆነ መንገድ ማቃለል / ማሸነፍ / ችሎታ ስላላቸው ሲሆን በሽርክና ሥራን የመሥራት ስጋትም ሆነ ፍራት የለባቸውም፣ ዘዴዎችን፣ ስልቶችን ወይም መፍትሔዎችን ለመፈለግ ፈጣን ከመሆናቸው ባሻገር የሥራን ወይም የንግድን / ቢዝነሱን / የሂሳብ 19 January 2024 15
  • 16.
    Reasons why Entrepreneursinitiate businesses within their communities – personal satisfaction, – achievement orientation, – need for recognition, – expression of leadership ability, – self-motivation, and – profits. • Entrepreneurship education may also be called citizenship education, because it provides people with the skills to take action and make changes which will improve the environment within their community. 19 January 2024 16
  • 17.
    የግል ስራ እንዴትመፍጠር ይችላል?  ስራ ፈጣሪዎች ትክክለኛ የግብ አቅጣጫ በመምረጥ ስራ ከመጀመራቸው በፊት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች አንስቶ መልስ ማግኘት አለባቸው ፡፡  ተፈላጊው የመመስረቻ ካፒታል ከየት ይገኛል?  ምን መስራት ይቻላል?  የሙያ ስልጠና ከየት ይገኛል?  ምቹ የመስሪያ ቦታ እንዴት ይገኛል?  የስራ ውጤት ተጠቃሚ ማን ነው?  ምርቱን ማን ሊገዛው ይችላል?  ደንበኞችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?  ግብር ተከፍሎ እንዴት ትርፋማ መሆን ይቻላል? 19 January 2024 17
  • 18.
    ሥራ ፈጣሪ ለመሆንራስዎን ይፈትኑ • የራስዎን ሥራ ለመጀመር ከመወሰንዎ በፊት ግላዊ ባህሪዎን፣ሙያዎንና የአካባቢዎን ሁኔትዎች ይፈትሹ፡፡ • ድርጅትዎን ለመምራትና ትክክለኛ የሥራ ሰው መሆንዎን ለማረጋገጥ በህሪዎን፣ ሙያዎንና የአካባቢዎን ሁኔትዎች በሚገባ ይገምግሙ • እያንዳንዱ ሁኔታዎ በድርጅትዎ ላይ በጥንካሬ ይሁን በድክመት የሚያስከትለውን ተፅእኖ ይለዩ፡፡ • ድርጅት ለማምረት የሚያስችል እውቀት ካለው ጥንካሬዎ ነው ነገር ግን ውሣኔዎችን ለመወሠን የሌላ ሠው ድጋፍ የሚያስፈልግዎ ከሆነ ድክመትዎ ነው፡፡ 19 January 2024 18
  • 19.
    ሥራ ፈጣሪ ለመሆንራስዎን ይፈትኑ  ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦች የትኛውን ሙያ ወይም ግላዊ ባህሪ ማሻሻል እንደሚያስፈልግዎ እንዲለዩ ይረድዎታል፡፡  ሙያን በተመለከተ  የቴክኒክ ሙያ  ድርጅት የመምራት ብቃት  ለውጤት የሚያበቃ መሠረታዊ እውቀት  ግላዊ ባህሪዎና ሁኔታዎች  በራስ መተማመን  ግብ ይኑርዎ  ሃላፊነትን መወጣት /መቀበል/  ውሣኔ ሠጪ ይሁኑ  የቤተሠብ ተሣትፎ  የገንዘብ አቅም 19 January 2024 19
  • 20.
    እንደ ሥራ ፈጣሪራስዎን የማጠናከሪ ዘዴዎች • ማንኛውም ሥራ ፈጣሪ ሥራ ሲጀምር ለስራው በቂ ሙያና ልምድ ላይኖረው ይችላል፡፡ምን አይነት ችግሮች እንደሚያጋጥሙትም ላያውቅ ይችላል፡፡ • ይሁን እንጂ በስራ ሂደት በተግባር እየተፈተነ ለስራው ብቁ የሚያደርገውን ሙያና ልምድ ያዳብራል፤ እንደዚሁም ለሚያጋጥሙት ችግሮችም መፍትሄ ለመስጠት ብልሃት ይፈጥራል፤ ድክመቱን በጥንካሬ እየተካ ይሄዳል ማለት ነው፡፡ • አንድ ሥራ ፈጣሪ የስራ ፈጠሪነት ሙያና ባህሪያትን የሚያጐለብቱ እውቀቶች ከየት ማግኘት ይችላል፡፡ 1. ምክር መጠየቅ 2. ሥልጠና መዉሰድ 3. የውጤታማ ድርጅቶች ወይም ሠዎች ታሪክ ማጥናት 4. መጽሐፍ ማንበብ 19 January 2024 20
  • 21.
    የጠደምአስ ትንተና (SWOT Analysis ) ጠንካራ ጐን ደካማ ጐን ምቹ ሁኔታ አስጊ ሁኔታ 19 January 2024 21
  • 22.
    የጠደምአስ ትንተና (SWOT Analysis ) ጠንካራ ጐን • በሙያው ላይ ያለው በቂ ዕውቀት • ከደንበኞች ጋር ያለው ግንኙነት • ሥራዎችን የመምራት ልምድ • የማሰራጨት ሒደቱ ምቹ መሆን • በተነፃፃሪ ርካሽ ዋጋ መጠቀም • ምርቱን በየጊዜው ማሻሻል • የምርቱን ጥራት መጠበቅ • የቴክኖሎጅ አጠቃቀም • የምርቱ ጠቀሜታና ጥንካሬ መኖር 19 January 2024 22
  • 23.
    የጠደምአስ ትንተና (SWOT Analysis ) ደካማ ጐን ◦ ጥሬ እቃ በአግባቡ አለመጠቀም ◦ የምርቱ ዕድሜ ውስንነት ◦ የምርቱ ዲዛየን አለመሳብ ◦ ደካማ የሽያጭ ጥራት ◦ በተነፃፃሪ የምርቱ ዋጋ ውድ መሆን ◦ የስራው በቂ የሆነ እውቀትና ክሎት አለመኖር ◦ የማስተዋወቅ ልምድ ማነስ ◦ ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጅ መጠቀም ◦ ስራውን በተገቢው ለመምራት ልምድ አለመኖር ◦ የስራ ማስኬጃ ገንዘብ እጥረት ◦ ከፍተኛ ሽያጭ በሚኖርበት ጊዜ ዝቅተኛ ክምችት መኖር 19 January 2024 23
  • 24.
    የጠደምአስ ትንተና (SWOT Analysis )  ምቹ ሁኔታዎች • ደካማና በቁጥራቸው አናሳ ተወዳዳሪዎች መኖር • የደንበኞችን የገቢ መጠን ማደግ • የደንበኞች ፍላጐት ማደግ • ሙያውን ሊያግዙ የሚችሉ ሙያተኞች • ርካሽ የጥረ ዕቃ በቅርበት መገኘት • ተመሳሳይ ምርቶች በገበያው ውስጥ በብዛት ያለመኖር • የምርቱ ዕጥረት በአካባቢው መኖር • ምቹ የመንግስት ፖሊሲ • ዝቅተኛ የወለድ መጠን መኖር • በቂ የሆነ የሥልጠና ዕድል ማግኘት 19 January 2024 24
  • 25.
    የጠደምአስ ትንተና (SWOT Analysis ) ስጋቶች  የጥሬ እቃዎች ዋጋ መናር  የመንግስት ቢሮክራሲያዊ ውጣውረድ  የጥሬ ዕቃ ዕጥረት  የተፈጥሮ አደጋዎች  የሙስና መስፋፋት  የመንግስት ደንቦችና ህጐች በየጊዜው መቀያየር  ከፍተኛ ውድድር መኖር  ተነሳሽነት የሌለው የሰው ኃይል መኖር  የሰለጠነ የሰው ኃይል ሽሚያ  የኃይል እጥረት  የመሠረተ ልማቶች አለመሟላት  ህገ ወጥ ንግድ መስፋፋት 19 January 2024 25
  • 26.
    የንግድ ሓሳብ ምንድንነው? • ሁሉም ድርጅቶች የሃሳባ ምንጭ ናቸዉ፡፡ ድርጅቶች የሚመሠረቱት በአንድ አከባቢ ያሉ ሰዎች ምን ዓይነት ምርት ወይም አገልግሎት መግዛት እንደሚፈልጉ በተገነዘቡ ሰዎች ነዉ፡፡ • ስለዝህ አንተ/አንች ይህ ግንዛቤ ያለዉ ሰዉ ሊትሆን/ሊትሆኝ ትችላለህ/ትችላለሽ፡፡ • ይህ ግንዛቤ ካለሽ ለሚመሠርት ድርጅት ግልጽ የሆነ ራዕይ ያስፈልግሻል፡፡ • ራዕዩን በድርጅት መመስረቻ ፅንሰ ሃሳብ ማዳበር ይቻላል፡፡ • ስለዝህ የንግድ ሓሳብ ማላት አጭርና ግልጽ የሆነ ወደፊት ልንሰራ የፈለግነው የንግድ ስራ አይነት ነው፡፡ • ምሳሌ፡- ብሎኬት ማምረቻ ፣ዶሮ ማርባት፣ ቁንጅና ሳሎን፣ ዳቦ ቤት ፣ ወዘተ... 19 January 2024 26
  • 27.
    የንግድ ሓሳብ... የድርጅት ፅንሰሀሳብ ማዘጋጀት ለምን ይጠቅማል? 1. ድርጅትዎ ምን ኣይነት ምርት/አገልግሎት እንደሚያ ቀርብ ለማቀድ፤ 2. ከማን ጋር መገበያየት እንደሚችሉ መገመት፤ 3. ምርትዎን/አገልግሎትዎን እንደት እንደሚሸጡ ለመወሰን፤ 4. በየትኛዉ የምርት/የአገልግሎት ዉጤት ተደንበኞች ፍላጎት ማርካት እንደሚችሉ ለማወቅ ነዉ፡፡ A business idea is the response of a person or persons, or an organization to solving an identified problem or to meeting perceived needs in the environment (markets, community, etc.). 19 January 2024 27
  • 28.
    Why Generate BusinessIdeas?  You need a great idea to start a new business  Business ideas need to respond to market needs  Business ideas need to respond to changing consumer wants and needs  Business ideas help entrepreneurs to stay ahead of the competition  Business ideas use technology to do things better  Business ideas are needed because the life cycles of products are limited  Business ideas help to ensure that businesses operate effectively and efficiently 19 January 2024 28
  • 29.
    Sources of BusinessIdeas • Hobbies/Personal Interests • Personal Skills and Experience • Franchises • Mass Media (newspapers, magazines, TV, Internet) • Business Exhibitions • Surveys • Customer Complaints • Natural scarcities and pollution • Changes in Society • Brainstorming • Being Creative 19 January 2024 29
  • 30.
    የንግድ ሓሳብ... • የንግድ/የቢዝነስሓሳቦችን ከየት እናገኛለን? – ከተጠቃሚዎች / ከአካባቢው – እየሰሩ ካሉ ካምፖኒዎች – ከመንግስት ተቋማት – ከምርት አስተላላፊዎች – ከጥናት አድራጊዎች – ከኢግዚቢሽኖችና ባዛሮች ወ.ዘ.ተ 19 January 2024 30
  • 31.
    የቅድመ አዋጭነት ጥናት/ Pre- possibility study / ጥናቱ በሚቀርብበት ጊዜ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለባቸው የንግድ ድርጅቱ ስም • የንግድ ድርጅቱ ስም የተመረጠበት ምክንያት • የባለቤቱ/ቤቶች ስም • የት/ደረጃቸው • የባለቤቶች የሕይወት ታሪክ • የኘሮጀክቱ ጠንካራና ደካማ ጐኖች በዝርዝር ምርቱ/የምርቱ ዓይነት • ፎቶ፣ ሳምኘል፣ ወይም ከተወዳዳሪዎች ተመሳሳይ የሆነ ምርት መምጣት አለበት 19 January 2024 31
  • 32.
    የቅድመ አዋጭነት ጥናት/ Pre-possibility study / የቢዝነሱ መገናኛ ቦታ  የቦታው ስፋት በግምት  መጠኑ  የተመረጠበት ምክንያት የቴክኒክ ሙያ በተመለከተ  ማሽኖች የመስሪያ ዕቃዎች በዝርዝር  ምርቱን የማምረት ሂደት የፍላጐትና አቅርቦት ሁኔታ የተወዳዳሪዎች የገበያ ስልት መንግስት የሚሰጣቸው አንዳንድ ድጋፎች ምቹ ሁኔታዎችና አስጊ ሁኔታዎች የምርት ዋና ዋና ተጠቃሚዎች በንግድ ስራው ላይ ሌሎች ወሳኝ ሁኔታዎች 19 January 2024 32
  • 33.
    የንግድ ዕቅድ የንግድ ዕቅድ/ቢዝነስኘላን ምንድን ነው? • ቢዝነስ ኘላን ማለት ለተወሰነ / ለታሰበ/ ንግድ ስራ ሃሳብን አሰባስቦ በወረቀት ላይ በማስቀመጥ ስራው እንዴት እንደሚጀመር፣ እንደሚንቀሳቀስ የሚያሳይ በአሀዝ በተገቢው መረጃ የተደገፈ የጽሁፍ ዶክመንት ከመሆኑም ባሻገር በኘሮጀክቱ አዋጭነት እና አስተማማኝነት ለማወቅ የሚያስችል መሳሪያ ነው፡፡ ቢዝነስ ኘላን በአጠቃላይ አራት ክፍሎች አሉት እነዚህም፡- • የግብይት ዕቅድ • ምርትና የምርት ሂደት ዕቅድ • የአደረጃጀትና የስራ አመራር ዕቅድ እና • የገንዘብ ዕቅድ ናቸው ቢዝነስ ኘላን መቸ ለማንና ለምን ይዘጋጃል • አዲስ ንግድ ሲጀመር • በስራ ላይ ለሚገኙ ድርጅቶች 19 January 2024 33
  • 34.
    የንግድ ዕቅድ የቀጠለ..... ቢዝነስኘላን ለማን ይዘጋጃል • ለስራ አስኪያጅ • ለድርጅቱ ባለቤት • አበዳሪ ተቋማት • ለስራ አስኪያጅ • የኘሮጀክቱን የንግድ ሃሳብ ግልጽ ለማድረግ • ያልታወቁ ግኝቶተን ለመዳሰስ • በቡድን ለመስራትና ስራውን ለማከናወን 19 January 2024 34
  • 35.
    የንግድ ዕቅድ የቀጠለ..... ቢዝነስኘላን ለማን ይዘጋጃል • መረጃ ለመሰብሰብ ለማጠናከር ለማጤንና ሪፖርት ለማዘጋጀት • የገንዘብ ርዳታ፣ብድር፣ለማግኘት ለማሰባሰብ • ለድርጅቱ ባለቤት • የንግድ ድርጅቱን አስተማማኝነት እና አዋጭነት ለመዳሰስ • ዓላማና ግብ ለመቅረጽ • የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን ለመረዳት/ ለማወቅ /እና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ • አበዳሪ ተቋማት • የብድር ጥያቄን ለመፍቀድ ድርጅቱን በመገምገም ሚዛናዊ እና በእውቀት ላይ • የተመሰረተ ውሣኔ ለመስጠት 19 January 2024 35
  • 36.
    የንግድ ዕቅድ የቀጠለ..... ቢዝነስ ኘላን ለሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ መስጠት አለበት – ድርጅቱ አሁን የሚገኝበት ሁኔታ – ድርጅቱ የት መድረስ እንዳቀደ ወይም ምን ለመስራት እንዳቀደ – ከታቀደው ግብ ለመድረስ የሚረዱ ዘዴወችን መዘርዘር አለበት 19 January 2024 36