SlideShare a Scribd company logo
በኢትዮጲያ ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት
ፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል
በተሸሻሉ የእንስሳት መኖ ልማት
ለአ/አደሮች እና ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ስልጠና
ሰኔ 30/2011 ዓ.ም
በአቶ ሀብቴ አረጋ
ባለፉት ቅርብ አመታት በማዕከሉ የተሰሩ
የመኖ ምርምር ስራዎች
 ሰውነት የተባለ የላም አተር
ዝርያ ተለቋል
 3 የሳር ዝርያወች (ሎካል
ፓኒከም ነጭሳርና ድርቅ
አይፈሬ) ተለቀዋል
ሰዉነት
ሎካል ፓኒከም
ነጭ ሳር (ጭፍር ቢቐ)
ድርቅ አይፈሬ
የተለያዩ የመኖ ዝርያዎች በአካባቢው ተላማጅነታቸውና
የንጥረ ምግብ ይዘታቸው ጥናት ተደርጓል
ባለፉት ቅርብ አመታት በማዕከሉ የተሰሩ የመኖ
ምርምር ስራዎች……
በተፈጥሮ ግጦሽ የሚገኘዉን የድርቆሽ ትክክለኛ
የአጨዳ ጊዜ ታዉቐል
መግቢያ
 በሀገራችን ከፍተኛ የሆነ የእንስሳት ቁጥር እንዳለ ይገመታል (59.5 ሚሊዮን
የዳልጋ ከብት፣ 30.7 ሚሊዮን በግ፣ 30.2 ሚሊዮን ፍየል፤ 8.44ሚ አህያ፣
0.41ሚ በቅሎ፣2.16ሚ ፈረስና 1.21 ሚ ግመል)
 ይሁን እንጅ ዘርፉ እያበረከት ያለው የገቢ ድርሻ አስተዋጽኦ በጣም ዝቅተኛ
ነው፤
 አመታዊ የነፍስ ወከፍ እንስሳት ምርትም ሲታይ፤-
የዳልጋ ከብት 105 ኪ/ግራም
ፍየል 8 ኪ/ግራም
በግ 10 ኪ/ግራም
ዶሮ 1.5 ኪ/ግራም
ወተት ምርት በአንድ አለባ ወቅት 250 ሊትር
ከአንድ ዶሮ በአመት በአማካይ 50 እንቁላል ሲሆን የዞናችን ገጽታም
ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡
የእንስሳት ምርታማነት ማነቆዎች
በሁለት ይከፈላሉ
A. የዝርያ ችግሮች
B. ዝርያ ያልሆኑ ችግሮች
➢ የዝርያ ችግሮች
• የሀገራችን እንስሳት ዝርያዎች ዝቅተኛ የማምረት አቅም
መኖር
• የማዳቀል ዘዴ ያለመለመድ
• ስለ እንስሳት በቂ መረጃ ያለመኖር
• የጋራ ግጦሽ በመጠቀም ምክንያት የዝርያ መቀላቀል
ማነቆዎች የቀጠለ…
➢ዝርያ ያልሆኑ ችግሮች
• የመኖ እጥረት በመጠንና በጥራት
• የበሽታ ክስተት እና ዝቅተኛ የህክምና አገልግሎት
• ለእርባታ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አቅርቦት እጅግ ዝቅተኛ
መሆን
• ከዚህ በፊት በሀገር ደረጃ ለእንስሳት ትኩረት ያለመስጠት…
ወዘተ ናቸው፡፡
እንስሳትን ለማርባት ያሉ ምቹ
ሁኔታዎች
 ምቹ የአየር ንብረት መኖሩ
 አብዛኛዉ የሀገራችን ህብረተሰብ የሚተዳደረው
በባህላዊ እርሻ መሆኑ፤
 በአንፃራዊ የተሻለ የግጦሽ መሬት ይዞታ መኖሩ፤
 እንስሳትና የእንስሳት ውጤቶች በገበያ ተፈላጊነት
እየጨመረ መሄዱ፤
የእንስሳት መኖ ምንጮች
 በአራት ይመደባሉ
1. የተፈጥሮ ግጦሽ
2. የሰብል ተረፈ ምርት
3. የተሻሻሉ የመኖ እፅዋት እና
4. የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች ናቸው
የመኖ ምንጮች የቀጠለ…
 በኢትዮጵያ ዋና ዋና የእንስሳት መኖ ምንጭ ከሆኑት
የተፈጥሮ ግጦሽና የሰብል ተረፈ ምርት የሚገኘው መኖ፤
 በመጠንም ሆነ በጥራት የእንስሳቱን የመኖ ፍላጎት
እንደማያሟላ ተረጋግጧል፡፡
 ከተፈጥሮ ግጦሽ ፣ ከሰብል ተረፈ ምርትና እንደዚሁም
ከእንዱስትሪ ተረፈ ምርት፤
 በአጠቃላይ በዓመት የሚመረተው መኖ ከ50 ሚሊዮን ቶን
እንደማይበልጥ ይገመታል፡፡
 ያለውን የእንሰሳት ሀብት ለመመገብ በየአመቱ የሚያስፈልገው የመኖ
መጠን በትንሹ ወደ 91 ሚሊዮን ቶን እንደሚያስፈልግ ይገመታል፡፡
 በዚህ ስሌት መሰረት በአገሪቱ ያለው የመኖ እጥረት (ክፍተት) 41
ሚሊዮን ቶን ወይም በአማካይ ወደ 45 በመቶ እንደሆነ መገንዘብ
ይቻላል፡፡
 ይህን ክፍተት ለመሙላት ሁለት አማራጮችን መከተል ያሰፈልጋል
1.የእንሰሳት ቁጥር በመቀነስ ከአለዉ የመኖ አቅርቦት ጋር ማጣጣም
2.የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎችን በማምረት የመኖ አቅርቦትን መጨመር
 እንሰሳት በአገራችን ባለው ባህላዊ የግብርና ስርዓት ውስጥ
ካላቸው ሚና አንፃር
 እና ለእያንዳንዱ አርሶ አደር የሚኖረው የእንሰሳት ይዞታ ውስን
ከመሆኑ የተነሳ ሁለተኛው አማራጭ መከተል የግድ ይላል፡፡
• የመኖ ምንጮች በዝርዝር ሲታዩ፡-
1.የተፈጥሮ ግጦሽ
 ይህ በተፈጥሮ የሚበቅል ሆኖ ብዙ ማሻሻያ ሳይደረግለት
ጥቅም የሚሰጥ የግጦሽ ዓይነት ነው
 ሳር; አረንጓዴ ቅጠላቅጠልና የቅንጠባ (የመኖ ዛፍና ቁጥቋጦ)
ዝርያዎችን አጠቃሎ ይይዛሉ
 ከዚህ ግጦሽ የሚገኝ መኖ ብቻውን የእንስሳትን ምርትና
ምርታማነት ለመጨመር በቂ አይደለም
 ከሚችለው በላይ እንስሳትን በመሸከም የተጎዳ ነው
የቀጠለ…
 ተበይነት በሌላቸው ዕፅዋት የተወረረ ነው
 በከፍተኛ ሁኔታ ለእርሻ መሬትነት እየተቆረሰ ያለ ነው
 በአጠቃላይ የተፈጥሮ ግጦሽ በሰዎች ዘንድ ትኩረት የተነሳው
የመሬት ክፍል መሆኑ፡፡
2.የሰብል ተረፈ ምርት
 ለሰው ልጆች ምግብነት የሚያገለግለው ምርት ከተሰበሰበ
በሁዋላ የሚቀረው የሰብል ቅሬት ነው
የቀጠለ…
 እንደ ገለባ ፤ ጭድ ፤ አገዳና ቃርሚያ
የመሳሰሉትን ያጠቃልላል
 የሰብል ተረፈ ምርቶች ለእንስሳት
የሚያስገኙት የምግብ ንጥረ ነገር እና
ጥቅም ዝቅተኛ ነው
 የሰብል ተረፈ ምርትን በአግባቡ መያዝ
አልተለመደም፡፡
 ይህም ከጠቅላለዉ የመኖ ምንጮች
59 በመቶ ይሸፍናል
3. የተሻሻሉ የመኖ እፅዋት
 ይህ የመኖ ምንጭ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው፤-
 በሳይንሳዊ ምርምርና ጥናት የተገኙ የሣር ፤ የአረንጓዴ
ቅጠላቅጠሎች ፤ የቅንጠባ (ቁጥቋጦ) እና የሥራስር መኖ
እፅዋትን የሚይዝ መሆኑ ነው፡፡
 መኖው በሰው ለምቶ ጥቅም ላይ እንዲውል ይደረጋል
 ከዕድገት ባህርያቸው አንፃር ደግሞ ዓመታዊ እና ሰንባች (ዘላቂ)
ይባላሉ፡፡
 ዓመታዊ የመኖ ሰብሎች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተዘርተው፣
አድገውና ምርት ሰጥተው የዕድገት ደረጃቸውን የሚጨርሱ ናቸው፡፡
 እነዚህ ሰብሎች ዘራቸው በተከታታይ ተሰብስቦ በየዓመቱ መዘራት
አለበት፡፡ ምሳሌ፣ የላም አተር፣ የመኖ ጓያ ፤ሲናር
 ሰንባች ሰብሎች ደግሞ በተዘሩበት ወይም በተተከሉበት ማሳ ላይ
ከሁለት ዓመት በላይ የሚቆዩና ተከታታይ የመኖ ምርት የሚሰጡ
ናቸው፡፡
የቀጠለ…
 አብዛኛዎቹ ሰንባች የመኖ ሰብሎች በእንክብካቤ ከተያዙ እስከ
አምስት ወይም ስድስት ዓመታት ድረስ ከፍተኛ የመኖ ምርት
ይሰጣሉ፡፡
 እነዚህ ሰብሎች የበልግና ክረምት ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች
በዓመት ሁለት ጊዜ ሊታጨዱ ይችላሉ፡፡
▪ በመስኖ ከሆነ በአመት አራት ጊዜ ሊታጨዱ ይችላሉ፡፡
 በአጠቃላይ ሰንባች የመኖ ሰብሎች ከፍተኛ የመኖ ምርት
ይሰጣሉ፡ዘር ጉልበትና ማሳ ይቆጥባሉ ምሳሌ አንድሮፖጎን
፤ዝሆን ሳር ፤ሮደስና ብራካሪያ
ተ.ቁ ዝርያ የሚበቅልበት
ከፍታ (ሜትር)
የዘር ወይም
የመተኪያወቅት
የዘር
መጠን (ኪ.ግ/ሄ)
1 የሳር ዝርያዎች
አንድሮፓጎን ሳር (ዘ) 1000-1600 ሰኔ 5- 10
ሮዳስ ሳር (ዘ) 1000-2400 ሰኔ 5-8
ሲናር (ዓ) 1800-3000 ሰኔ 75-100
ፓኒከም ሣር (ዘ) 1000-2400 ሰኔ 7
የዝሆን ሣር (ዘ) 1000-2400 ሰኔ-ሐምሌ ቁርጥራጭ (*)
ሠንጠረዥ1 የተሻሻሉየመኖ ሰብሎች ዝርዝር መግለጫ
2 የቅጠላቅጠል
ዝርያዎች
የላም አተር (ዓ) 1000-1600 ሐምሌ 30
የመኖ ጓያ (ዓ) 1500-3000 ሐምሌ 25-30
ማገጥ (ዓ) 2000-3000 ሰኔ 10-15
ላብላብ (ዓ) 1500-2000 ሐምሌ 25-30
አልፋልፋ (ዘ) 1200-2200 ሰኔ-ሐምሌ 5-10
ዲስሞዲዮም (ዘ) 1500-2000 ሰኔ-ሐምሌ 5-10
ስታይሎ (ዘ) 1500-2000 ሚያዝያ-ግንቦት 5-10
ፒጀምፒ (ዓ) 1200-2000 ሐምሌ 20-25
3/ የመኖ ዛፎች
ትሪሉሰርን(ዘ) 2300-3000 ሰኔ/ሐምሌ ችግኝ (**)
ሰሰባኒያ(ዘ) 1500-2200 ሰኔ/ሐምሌ ችግኝ (**)
ሊኪና(ዘ) 1200-2200 ሰኔ/ሐምሌ ችግኝ (**)
4 የመኖ ስራስር
የከብት ድንች
(ዓ)
2400-3000 ሰኔ 8-10ወይም
ችግኝ (***)
የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎች አንፃራዊ
ጠቀሜታ
 ለእንስሳት መኖነት ከማገልገላቸዉም በላይ የሚከተሉትን
ጠቀሜታዎች ይሰጣሉ፡፡
 በአነስተኛ መሬት ላይ ከፍተኛ የመኖ ምርት ይሰጣሉ፡፡
 የንጥረ ምግብ ይዘታቸውና የመኖ ጥራታቸው የተሻለ ስለሆነ
በእንስሳት በጣም ይወደዳሉ፣ በቀላሉ የመፈጨት ባህርይም
አላቸው፡፡
 ከተፈጥሮ ግጦሽ ይበልጥ ረዘም ላለ ጊዜ አረንጓዴና ለምለም
ሆነው የመቆየት ባህርይ አላቸው
 የቅጠላቅጠል መኖዎች በሰብል ፈረቃና በሰብል መካከል ቢዘሩ
1/ከፍተኛ ንጥረ ምግብ ያለዉ መኖ ይሰጣሉ 2/የአፈር
ለምነትን ያዳብራሉ
የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎች አመራረት
 የመኖ ሰብል ለማምረት ሲታሰብ የሚመረተው ሰብል ለአካባቢው
የአየር ፀባይ ተስማሚ መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል
 ከዚህ በኃላ ልንከተላቸው የሚገቡ ዋና ዋና የመኖ ሰብሎች አመራረት
ዘዴዎች
 የማሳ ዝግጅት፣ የዘር ወቅትና የአዘራር ዘዴ፣ የዘርና የማዳበሪያ
መጠን፣ የአረም ቁጥጥር፣ የአጨዳ ወቅትና የዕድገት ደረጃ ናቸው፡፡
 የማሳ ዝግጅት ፤- በዘር መጠን ፣የአዘራር ዘዴ፤ በአበቃቀልና
አስተዳደግ ፍጥነት ሊለያይ ይችላል
የተሸሻሉ የመኖ እፅዋት የማልማት
ስልቶች
1. በጓሮ አካባቢ የማልማት ስልት
2. በአገዳ እህሎችና ከቋሚ ተክሎች ስር የማልማት ስልት
3. በመስመር የማልማት ስልት (በእርከን ፤ ያለ እርከን ፤ በማሳ ድንበር …)
4. በተጋጋጡ የግጦሽ ቦታዎች ላይ የማልማት ስልት
5. ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ በተከለሉ ቦታዎች ላይ የማልማት ስልት
6. ሰንባች የአረንጓዴ ቅጠላቅጠልና የሣር የመኖ እፅዋትን የማልማት ስልት
የአዘራር ዘዴ
 ሁሉም የመኖ ሰብሎች በመስመር ቢዘሩ ይመረጣል፡፡
 ሆኖም ጥቃቅን ዘር ያላቸው የመኖ ዝርያዎች በመስመር
መዝራት ጊዜ ስለሚፈጅና
 ብዙ ጉልበት ስለሚጠይቅ በብተና መዝራት እንደ አማራጭ
ልንወስደው እንችላለን፡፡
ሀ/ በመስመር፡-
 የሮደስ፣ ነጭ ሳር፣ ፓኒከም እና የአንድሮፓጎን ሳር ዝርያዎች
በሚዘሩበት ወቅት በ30 ሳ.ሜ ርቀት ላይ መስመሮችን ጥልቀት
ሳይኖረው በመጫር ማዘጋጀት ይቻላል፡፡
ድርቅ አይፈሬ(Andropogon Gayanus)
15cm
15cm
30cm
አዘራር የቀጠለ…
 በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው የድርቅ
አይፈሬ/አንድሮፖጎን የሳር ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው
ተግባራት፡-
 የሚበቅልበት ከፍታ ከ1000 እስከ 1600 ሜትር
 የዘር መጠን ከ5 እስከ 10 ኪ.ግ በሄክታር
 ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል
 የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ
ሄክታር
 ድርቆ መኖ 10-22 ቶን በሄ/ር
 በአንድ ሄክታር በአማካይ 7.56 ኩንታል ዘር ይገኛል
ሎካል ፓኒከም (local panicum)
አዘራር የቀጠለ…
 በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው ሎካል ፓኒከም
የሳር ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-
 የሚበቅልበት ከፍታ ከ1000 እስከ 2400 ሜትር
 የዘር መጠን ከ5 እስከ 10 ኪ.ግ በሄክታር
 ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል
 የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ
ሄክታር
 ድርቆ መኖ 9-14 ቶን በሄ/ር
 በአንድ ሄክታር በአማካይ 0.5-1 ኩንታል ዘር ይገኛል
ሮደስ ማሳባ (chloris gayana )
አዘራር የቀጠለ…
 በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው ሮደስ የሳር ዝርያ
ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-
 የሚበቅልበት ከፍታ ከ1000 እስከ 2400 ሜትር
 የዘር መጠን ከ 7-10 ኪ.ግ በሄክታር
 ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል
 የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ
ሄክታር
 ድርቆ መኖ 8-10 ቶን በሄ/ር
ነጭ ሳር(pennistieum polystachion)
ጭፍር ቢቐ
አዘራር የቀጠለ…
 በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው ነጭ ሳር የሳር
ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-
 የሚበቅልበት ከፍታ ከ 900 እስከ 1500 ሜትር
 የዘር መጠን ከ5 እስከ 10 ኪ.ግ በሄክታር
 ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል
 የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ
ሄክታር
 ድርቆ መኖ 7-12 ቶን በሄ/ር
 በአንድ ሄክታር በአማካይ 5-10 ኩንታል ዘር ይገኛል
ሌሎች
 ዝሆን ሣር፤ በመሰመር መካከል 1 ሜትር በችግኝ መካከል 50
ሴቲሜትር
 የመኖ ዛፍ በመሰመር መካከል 1 ሜትር በችግኝ መካከል 50
ሴቲሜትር
የቀጠለ----
 ስናር ሳር፤-የሚባቅልበት ከፍታ፤-እስከ 3000ሜትር ድረስ
 የዝናብ መጠን፤-500-1400ሚሊ ሊትር
 አፈር፤- በተለያዩ የአፈር አይነቶች ይበቅላል
 የዘር ወቅት፤-ሰኔ-ሀምሌ መጨረሻ
 የዘር መጠን፤-75-100 ኪሎ ግራም
 አረም፤- 1-2 ጊዜ ይታርማል
 የሚመረት ዘር መጠን፤-8-12ኩ/ል/ሄክታር
የቀጠለ---
 የላም አተር ፤-የሚበቅልበት ከፍታ፤-1500-2200ሜትር
 የዝናብ መጠን፤- ከ500ሚሊ ሊትር በላይ
 አፈር፤- ውሀ በማይዝ በተለያዩ አፈር ላይ
 የዘር መጠን፤-ከ10-15 ኪ.ግራም በሄክታር
 የአዘራር ሁኔታ፤-በመስመር/ በብተና
 የላም አተር በሚዘራበት ጊዜ በመስመሮቹ መካከል ያለው እርቀት 40
ሳ.ሜ እና በተክሎቹ መካከል ደግሞ የ10 ሳ.ሜ ርቀት እየጠበቅን
 እንደ መሬቱ ልስላሴ 3-6 ሳ.ሜ ጥልቀት ላይ መዝራት ይኖርብናል፡፡
 የዘር ወቅት፤-ሰኔ-ሀምሌ
 አረም፤- 2-3 ጊዜ በእጅ ማረም
 ያሚመረት ዘር መጠን፤-4-6 ኩ/ሄ
ዲስሞዲየም
ስታይሎ ሳንተስ (stylosanthus)
የአዘራር ሁኔታ
▪ መሬቱ በደንብ ለስልሶ ከተዘጋጀው በኃላ ማዳበሪያው
ቀድሞ መበተንና በቁጥቋጦ ቅርንጫፍ ከአፈር ጋር
ማደባለቅ ያስፈልጋል፡፡
▪ ጥቃቅን ዘር ያላቸው እንደ ሮደስና አንድሮፓጎን በሚዘሩበት
ወቅት በንፋስ እዳይወሰዱና ክብደት እንዲኖራቸው
ከደረቅአፈር ወይም አሸዋ ጋር ቀላቅሎ
▪ በትክክል እንዲዳረስ ማድረግ እንጂ አፈር በብዛት ማልበስ
አስፈላጊ አይደለም፡፡
የቀጠለ---
 ከዘር በኃላ ከአፈር ጋር ለማገናኘት የዛፍ ቅርንጫፍ በማሳው
ላይ መጎተት ይመከራል፡፡
 በአጠቃላይ የዳጉሳ እና የሰሊጥ አዘራር ዘዴ በመከተል
ጥቃቅን ዘር ያላቸው የመኖ ዝርያዎችን መዝራት ስንችል
 የአኩሪ አተር ዘዴን በመከተል ደግሞ እንደ ላም አተር ያሉ
ዝርያዎችን መዝራት እንችላለን፡፡
የማዳበሪያ አጠቃቀም
 በዘር ወቅት 100ኪ/ግ ዳፕና 100 ኪ.ግ ዩሪያ/በሄክታር መጨመር
ከፍተኛ ምርት ያስገኛል
 ሰንባች የመኖ ሰብሎች ከአፈር የሚወስዱት ንጥረ ምግብ
ከፍተኛስለሆነ ተፈላጊ ንጥረ ምግቦችን ከማዳበሪያው እንዲያገኙ
ከአልተደረገ ምርታቸዉ ይቀንሳል
 በዝናብ ወቅት የሚደረገዉን አጨዳ ተከትሎ 50ኪ.ግ/ሄ ዩሪያ
መጨመር ያስፈልጋል
 የማዳበሪያ አጨማመር የማሳዉን ለምነት ያገናዘበ መሆን አለበት
አረም
 ለተሻለ የመኖ ምርትና ጥራት እንደ ማንኛውም ሰብል ሁሉ
የመኖ ሰብሎች ማሳ ከአረም ነፃ መሆን አለበት፡፡
 ሰንባች የመኖ ሳሮች የመጀመሪያ እድገታቸዉ አዝጋሚ ሰለሆነ
በአረም ይጠቃሉ ስለዚህ የሳሮች ማሳ እንደ አስፈላጊነቱ አንድ
ወይም ሁለት ጊዜ ማረም ግድ ይላል፡፡
 ሆኖም ሰንባች የመኖ ሳሮች መሬቱን በደንብ ከሸፈኑ አረምን
የማፈንና የመቋቋም ባህርይ ስላላቸው ከሁለተኛው ዓመት
ጀምሮ አረም ከፍተኛ ስጋት ሊሆን አይችልም፡፡
የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎች አጠቃቀም
1. በቀጥታ አጭዶ መጠቀም
• ማንኛውንም የመኖ ሰብል ማጨድ በሚቻልበት የተወሰነ
የዕድገት ደረጃ ላይ ሲደርስና የመኖ እጥረት ሲያጋጥም አጭዶ
ለእንስሳት መመገብ ይችላል፡፡
• ለዚህ ዘዴ በጓሮ አካባቢ የሚለሙ እንደ ሰስፓኒያ፣ ትሪሉሰርና
የዝሆን ሳር ያሉት በፍጥነት የማቆጥቆጥ ባህርይ ስላላቸው
በጣም ተስማሚ ናቸው፡፡
• ዳግም የማቆጥቆጥ ዕድላቸው አነስተኛ የሆኑ እንደ የላም አተር
ያሉ በጣም ችግር ካልሆነ በስተቀር ትክክለኛ የዕድገት ደረጃቸው
ሲደርስ ማለትም 50 በመቶ ሲያብቡ ብቻ መታጨድ አለባቸው፡፡
2. በድርቆሽ መልክ መጠቀም
 ድርቆሽ የመኖ ዕጽዋትን በለጋነታቸው አጭዶና አድርቆ በመኖ
ዕጥረት ወቅት ጥቅም ላይ የሚውሉ ነው፡፡
 በአብዛኛው አገራችን አካባቢዎች በበጋ ወቅት ከፍተኛ የእንስሳት
መኖ እጥረት አለ፡፡ ሰለዚህ ምርት ከመቀነሳቸውም በተጨማሪ
ሲሞቱም ይታያሉ
 ማንኛውም መኖ በብዛት በሚገኝበት ጊዜ በወቅቱ ሰብስቦ
በድርቆሽ መልክ ከተዘጋጀ እጥረት በሚገጥምበት ጊዜ
እንስሳቶች ይመገቡታል ጥሩ ንጥረ ነገር ይዘትም ይኖረዋል፡፡
 ስለዚህ በበጋ ወራት የሚከሰተውን የመኖ እጥረት ይቀርፋል፡፡
የቀጠለ---
 ይህ ዘዴ በአንዳንድ ደጋማ አካባቢዎች በአብዛኛው አርሶ
አደር ዘንድ የተለመደ ነው፤፡
 በእነዚህ አካባቢዎች የሚመረተው ድርቆሽ በእጥረት ወቅት
ለእንስሳት ዋነኛ የመኖ ምንጭ ከመሆኑም በላይ ለአርሶ
አደሩ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እየሆነ ይገኛል፡፡
4. የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርት
 ከኢንዱስትሪ የሚገኙትን እንደ ፉርሽካና ፋጉሎ
የመሳሰሉትን ያጠቃልላል
 ወጪን ይጠይቃል
 ለወተት እርባታና ለማድለብ የበለጠ ተመራጭ ናቸው
ድርቆሸ አዘገጃጀት
 ከተፈጥሮ ግጦሽ ከሆነ ከሰኔ
አጋማሽ ጀምሮ በእንስሳት
ማስጋጥን መከልከል
 ከተቻለ የመኖ ጠቀሜታ
የሌላቸዉን እፅዋት
ማስወገድ ከፍተኛ የድርቆሽ
ምርት ለማግኘት ይረዳል፤
ጥራቱንም ይጨምራል
የድርቆሽ አጨዳ ወቅት
 የመኖ ዕፅዋት በጣም ለጋ እያለ ከታጨደ የዉሃ ይዘቱ ሰለ ሚጨምር ምርቱ
ይቀንሳል
 ሳይታጨድ ከቆየ የንጥረ ነገር ይዘቱ ሰለሚቀንስ በእንስሳት አይመረጥም
 ጥሩ ድርቆሽ የሚታጨድበት ጊዜ አረንጓዴ ቅጠላማና በግምት 50 በመቶ
ያበበ መሆን ይኖርበታል
 በዚህ ደረጃ የታጨደ ድርቆሽ ከፍተኛ ምርት ይሰጣል ፤
 ለስላሳና ጥሩ ጣዕም ሰለሚኖረዉ በእንስሳት ተመራጭ ነዉ፡፡
የድርቆሽ አደራረቅ
 ከመከመሩ በፊት የእርጥበት መጠኑ ከ 18-20 በመቶኛመሆን አለበት
 የእርጥበት መጠኑ ከ20 በላይ ከሆነ ፡ ይሻግትና ይበላሻል፡
 ከፍተኛ እርጥበት እያለዉ ከተከመረ ድርቆሹ የሚፈጥረዉ ሙቀት እሳት
ሊፈጥር ይችላል
 በስሱ አስጥቶ ከ3 እስከ 4 ቀናት በመንሽ ወይም በእጅ በማገላበጥ ማድረቅ
 አስተማማኝ የፀሐይ ብርሃን የማይገኝ ከሆነ ግን የማድረቅ ሂደቱ ከ5-6 ቀን
ሊወስድ ይችላል
 ቅጠላቸዉ በቀላሉ የሚረግፉ እፅዋት ያሉበት ድርቆሽ ከሆነ የማገላበጡ ሥራ
ጥዋት ቢሆን ይመረጣል
የድርቆሸ አከማመር
 በበረት አካባቢ ባለ አመቺ ቦታ መከመር ይኖርበታል ለመመገብ ጊዜ
ይቆጥባል
 ዝናብ /ዉሃ እንዳያስገባ በደንብ ተሞልቶ አናቱ ዉሃ በሚያንከባልል
ሁኔታ ሾጠጥ ተደርጎ መከመር አለበት ከተቻለ አናቱን መሸፈን
 በብትኑ ወይም በማሰር መከመር ይቻላል
 የታሰረ ድርቆሸ፤- ለመከመር ይቀላል ፤ አነስተኛ ቦታ ይወስዳል ፤
ለማጓጓዝ ቀላልና አመቺ ነዉ፤ለመስጠት ጉልበትና ጊዜ ይቆጥባል
 የመኖ ብክነትን ስለሚቀንስ ተመራጭ ነዉ
የቀጠለ---
የድርቆሽ ልማትና አጠቃቀም ማሻሻያ ዘዴዎች
 ከእንስሳት ንክኪ ነጻ ማድረግ
 የማይፈለጉ እጽዋትን ማስወገድ
 አረንጎዴ ቅጠላቅጠልና የሳር ዝርያዎችን ቅልቅል ማድረግ
 የመሬት ማበልጸጊያ ግብአቶችን መጠቀም
 በወቅቱ እንዲታጨዱ ማድረግ
 ዩሪያ በውሃ አሟምቶ በፈሳሽ መልክ በአሳረማ የመኖ
ኣይነቶች /ገለባ ድረቆሽ ላይ በመርጨት፤
 ከዚያም በፕላስቲክ ከረጢት ወይንም በጉድጎድ ውስጥ
በማመቅ ማዘጋጀት ይቻላል ፡፡
 በዩሪያ የታከመ አሰራማ መኖ በእንስሳታ ተበይነቱ
ይጨምራል፡፡
ገለባ በዩሪያ በማከም የመኖነት ጠቀሜታውን
ማሻሻል
የቀጠለ…
 የሚደባለቁ ጥሬ ዕቃዎችን /ዩሪያ ውሀና ገለባ /መጠን መውሰን
 የዩሪያና ገለባ ድብልቅ መጠን 5 ኪ.ግ ዩሪያ ለ100 ኪ.ግ ገለባ
/ድርቆሽ/ነው፡፡
 ዩሪያውን አሟሙቶ ገለባውን ለመጨመር የሚያስፈልገው
የውሃ መጠን እንደገለባው የእርጥበት ይዘት የሚወሰን ቢሆንም
በአማካኝ ከ70-100 ሊትር ውሀ ያስፈልጋል፡፡
የመኖ እፅዋት ዘር አመራረት
 ከዉጭ የሚመጣው ዘር በዉድ ዋጋ
የሚገዛ ከመሆኑም በተጨማሪ በወቅቱ
ለማግኘትም አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ
ነው፡፡
 በመሆኑም አገሪቱ በመኖ እፅዋት ዘር
እራሷን እንድትችል ለማድረግና
ቀጣይነት ያለዉ የመኖ ዘር ስርጭት
እንዲኖር ከፍተኛ ጥረት መደረግ
አለበት፡፡
 የዘር መሰብሰቢያ ጊዜ ከዘገየ የዘር
ብክነት ስለሚከሰት የመሰብሰቢያ
ጊዜን በእቅድ በማካተት በወቅቱ
መሰብሰብ አለበት
ድርቅ አይፈሬ
የቀጠለ----
 በዘር መሰብሰቢያ ወቅት የሳር ዘር መጠን ከቅጠላቅጠል
የመኖ እፅዋት ዘር ጋር ሲወዳደር አነስተኛ ነዉ፡
 ስለሆነም በሚሰበሰብበት ወቅት የዘር ብክነት እንዳያጋጥም
ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
የቀጠለ---
 የዘር የመብሰል/ የመድረስ መጠኑ እየጨመረ በሄደ ቁጥር
የዘር መርገፍ ወይም የመዉደቅ ሁኔታም ይጨምራል
ሰለዚህ ከመርገፉ በፊት በቶሎዉ መሰበሰበ ያስፈልጋል
ዘር መድረሱን ለመገመት ማመላከቻ ዘዴዎች
1. በቀላሉ መርገፍ/ መላቀቅ፤
2. ዘሩ በሚራገፍበት ጊዜ ዘሩ ጠንካራ ና ደረቅ መሆን
3. የዘር ሽፋኑ ቀለም መለወጥ እፅዋት ለምሳሌ ሲራትሮ ፣
ሮደስ፣ ሉኩኒያ ከአረንጓዴ ወደ ቢጫነት፡፡
 በባህላዊ የአሰባሰብ ዘዴ የሚሰበሰቡ የሣርና የቅጠላቅጠል
መኖ እፅዋት ዘሮች በብዛትም ሆነ በጥራት በዘመናዊ
ከሚመረተዉ የተሻለ ነዉ፡፡ ለምን ???
የቀጠለ…
 ምክንያቱም ባህላዊ የአመራረት ዘዴ የበሰለዉን ዘር
በመምረጥ ስለሚሰበሰብ ነዉ ፡፡
 በዘመናዊ መሣረያ የሚመረተዉ ግን ሁሉንም ሳይመርጥ
ሰለሚሰበሰብ ጥራቱ ይቀንሳል
 እንዲሁም ብዙ የዘር ፍሬ ወደ መሬት የመርገፍ እድሉ
በማሽን በሚሰበሰበዉ ከፍተኛ ነዉ
 ጥራቱን የጠበቀ ዘር ለማምረት ያስችላል
የዘር አደራረቅ
ሶስት መሰረታዊ የዘር ማድረቅ መመሪያዎች
1. እርጥበት መጠን ከፍተኛ ከሆነ ከዝቅተኛ አየር ንብረት መጀመር
2. ዘርን በዝግታ ማድረቅ (ከ3 ቀን ማነስ የለበትም)
3. የሣር ና የቅጠላቅጠል መኖ እፅዋት ዘር አደራረቅ የተለያየ ነዉ
በተወሰኑ የሳር ዘሮች እርጥበቱ መጠበቅ ና መቆየት አለበት
ከመድረቁ በፊት የሳሩን እራስ መሸፈን (sweating )ይባላል ይህ
ዘዴም ያልበሰለዉ ዘር እዲበስል ና ጥሩ የማደግ(viability)
እንዲኖረዉ ያደርጋል የዚህ አይነት ዘዴ ለቅጠላቅጠል መኖ ዘር
አስፈላጊ አይደለም
የተወሰኑ የሣር ዝርያዋችን ዘር የአደራረቅ ደረጃ
 የሣር ዘሩን የያዘዉን ማሰርና መሸፈን ፤ ጥላ ቦታና በደህና ነፋሻ በሆነ
ስፍራ በስሱ/በቀጭኑ በወለል ላይ ማድረቅ
 በአንድ ላይ የተሰበሰቡትን በተመሳሳይ ዝርያ መሸፈን ና ከ2-3 ቀን
ሙቀት እነዲያገኝ(sweating)ማድረግ ና ቢያንስ በቀን 1 ጊዜ
ማገላበጥ
 ከ3 ቀን በኋላ በማራገፍ ዘሩ ከዘር እራስ አንዲላቀቅ ማድረግ
 በስሱና በቀጭኑ በመበተን በጥላ ቦታ ማድረቅ
 ዘሩን በሚገባ ማገላበጥ
 ዘሩ እስከ 9 - 10% የእርጥበት መጠን (moisture content) ከደረሰ
የማድረቅ ሁኔታ አሰፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በፀሐይም ሊጠናቀቅ ይችላል
የቅጠላቅጠል ዘር አደራረቅ
 የቅጠላቅጠል መኖ ዘር ወዲያዉኑ መድረቅ ይችላል ብዙ ጊዜ
ያለብክነት በፀሐይም ሊደርቅ ይችላል ምክንያቱም
በሚሰበሰብበት ጊዜ ዝቅተኛ የእርጥበት መጠን ሰለአለዉ ነዉ
ከሳር ዘር ጋር ሲነፃፀር በቀላሉ መድረቅ ይችላል፡፡
➢ ዘር ማከማቸት:
 ዘር ብዙ ጊዜ በሕይወት ለማቆየት በሚከማችበት አካባቢ
ይወሰናል ለረጅም ጊዜ (5 ዓመት) ለመቆየት በዝቅተኛ የአየር
ቅዝቃዜ መጠን (15%Temp&4%relative humidity)
ማከማቸት
የማከማቸት ዝርዝርሁኔታ (storage Index)
 የአየር ንብረት( Temp % +
እርጥበት( humidity%)
ጊዜ ደረጃ
 የአጭርጊዜ(6 ወር) 80 ከፍተኛ (maximum)
 መካከለኛ(18 ወር ) 70 ከፍተኛ
(maximum)
 ረጅም ጊዜ (5 አመት ) 50 ከፍተኛ
(maximum)
የቀጠለ---
 ለምሳሌ አንድ ዘር በአማካይ 20 ዲግሪ ሴሊሸየስ የአየር ንብረትና
አማካይ እርጥበት 45% ቢሆን የዚህ ደረጃ 20+45 =65
ለመካከለኛ ዘር ለማከማቸት በቂ ነዉ
 አብዛኛዉ የሣር ዘር በዝቅተኛ የማከማቸት ዘዴና አካባቢ
የመበላሸት እድሉ ከፍተኛ ነዉ ከቅጠለቅጠል የመኖ ዘሮች ጋር
ሲነፃፀር በተለይ ጠንካራ የዘር ሽፋን ያላቸዉ ለረጅም ጊዜ
የመቆየት ባሕሪ አላቸዉ
 በአጠቃላይ የዘር ማከማቻ ቀዝቃዛ፣ ደረቅ ከመሆኑ በተጨማሪ
በቀላሉ ለማፅዳት የሚቻልና አየር የሚያስወጣ(well
ventilated) መሆን አለበት
በአሁኑ ሰዓት በማዕከሉ እየተሰሩ ያሉ የመኖ ምርምር ስራዎች
1. የቆላ ሳር (አንድሮፖጎን)፣ፓኒከም፣ነጭሳር እና
ቅጠላቅጠል (ስታይሎ) ትክክለኛ የዘር አሰባሰብ
ስልትና ጊዜ መለየት
2. በአሲዳማ አፈር ተስማሚ የመኖ ዝርያዎችን
መለየት
3. በደጋ አካባቢ የሚገኙ ሀገር በቀል የመኖ ዝራያዎችን
በማሰባሰብ ምርታማነታቸዉን በማየት የተሻለዉን
መምረጥ
4. በሶስት የሳር ዝርያዎች ጥሩ የድርቆሽ ይዘት
እንዲኖራቸዉ ትክክለኛ የማጨጃ ጊዜ መወሰን
የወደፊት የትኩረት አቅጣጫችን
• ከአሁን በፊት በምርምር ማዕከሉ የተለቀቁ የመኖ
ዝርያዎችን ለተጠቃሚ እንዲደርሱ ከሚመለከታቸው
አካላት ጋር መስራት
• ከአሁን በፊት የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ትክክለኛ
የማጨጃ ጊዜ በመወሰን ጥራቱንና መጠኑን የጠበቀ
ድርቆሽ እንዲዘጋጅ ማድረግ
• በድርቅ ወራት የሚያጋጥመውን ከፍተኛ የእንስሳት
መኖ እጥረት የሚቀርፍ ስራ መስራት
Forage training june,2019

More Related Content

What's hot

Dairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAO
Dairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAODairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAO
Dairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAO
ILRI
 
ENHANCING FODDER PRODUCTION
ENHANCING FODDER PRODUCTIONENHANCING FODDER PRODUCTION
ENHANCING FODDER PRODUCTION
Pramod Kumar Tiwari
 
Cultural Control of Pest
Cultural Control of PestCultural Control of Pest
Cultural Control of Pest
Karl Obispo
 
Integrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood Security
Integrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood SecurityIntegrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood Security
Integrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood Security
naveen kumar
 
Importance of livestock management Allah Dad Khan
Importance of livestock management Allah Dad KhanImportance of livestock management Allah Dad Khan
Importance of livestock management Allah Dad Khan
Mr.Allah Dad Khan
 
Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...
Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...
Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...
STEPS Centre
 
Samplings of feed ingredients for chemical analysis
Samplings of feed ingredients for chemical analysisSamplings of feed ingredients for chemical analysis
Samplings of feed ingredients for chemical analysis
kapurbhusal
 
IMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIA
IMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIAIMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIA
IMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIA
abhayrathod23
 
Dairy Feeding Management
Dairy Feeding ManagementDairy Feeding Management
Dairy Feeding Management
Osama Zahid
 
Dairy farm management
Dairy farm managementDairy farm management
Dairy farm management
DhrupalPatel21
 
Livestock and Poultry Sectors in Pakistan
Livestock and Poultry Sectors in PakistanLivestock and Poultry Sectors in Pakistan
Livestock and Poultry Sectors in Pakistan
ILRI
 
Status of agricultural import and export in Nepal
Status of agricultural import and export in NepalStatus of agricultural import and export in Nepal
Status of agricultural import and export in Nepal
Suresh Simkhada
 
Presentation of preparation of multiple enterprise farm plan
Presentation of preparation of multiple enterprise farm planPresentation of preparation of multiple enterprise farm plan
Presentation of preparation of multiple enterprise farm plan
sabin bhattarai
 
Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...
Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...
Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...
Agrifood Consulting International
 
Livestock production system
Livestock production systemLivestock production system
Livestock production system
natenaelbekele
 
Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...
Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...
Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...
ILRI
 
An overview of sheep and goats
An overview of sheep and goatsAn overview of sheep and goats
Pest risk analysis
Pest risk analysisPest risk analysis
Pest risk analysis
Vinod Upadhyay
 
Rodent management
Rodent managementRodent management
Rodent management
Student
 
The Status of Paddy and Rice and Rice Industry in Malaysia
The Status of Paddy and Rice and Rice Industry in MalaysiaThe Status of Paddy and Rice and Rice Industry in Malaysia
The Status of Paddy and Rice and Rice Industry in Malaysia
KhazanahResearchInstitute
 

What's hot (20)

Dairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAO
Dairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAODairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAO
Dairy Value Chain Development In Ethiopia: The Experience of FAO
 
ENHANCING FODDER PRODUCTION
ENHANCING FODDER PRODUCTIONENHANCING FODDER PRODUCTION
ENHANCING FODDER PRODUCTION
 
Cultural Control of Pest
Cultural Control of PestCultural Control of Pest
Cultural Control of Pest
 
Integrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood Security
Integrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood SecurityIntegrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood Security
Integrated Farming System-A Holistic Approach for Food and Livelihood Security
 
Importance of livestock management Allah Dad Khan
Importance of livestock management Allah Dad KhanImportance of livestock management Allah Dad Khan
Importance of livestock management Allah Dad Khan
 
Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...
Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...
Formal and informal seed systems in Kenya - implications for biosafety regula...
 
Samplings of feed ingredients for chemical analysis
Samplings of feed ingredients for chemical analysisSamplings of feed ingredients for chemical analysis
Samplings of feed ingredients for chemical analysis
 
IMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIA
IMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIAIMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIA
IMPORTANT GOAT BREEDS IN INDIA
 
Dairy Feeding Management
Dairy Feeding ManagementDairy Feeding Management
Dairy Feeding Management
 
Dairy farm management
Dairy farm managementDairy farm management
Dairy farm management
 
Livestock and Poultry Sectors in Pakistan
Livestock and Poultry Sectors in PakistanLivestock and Poultry Sectors in Pakistan
Livestock and Poultry Sectors in Pakistan
 
Status of agricultural import and export in Nepal
Status of agricultural import and export in NepalStatus of agricultural import and export in Nepal
Status of agricultural import and export in Nepal
 
Presentation of preparation of multiple enterprise farm plan
Presentation of preparation of multiple enterprise farm planPresentation of preparation of multiple enterprise farm plan
Presentation of preparation of multiple enterprise farm plan
 
Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...
Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...
Action Plan and Roadmap for the Agricultural Development Strategy in Nepal Wo...
 
Livestock production system
Livestock production systemLivestock production system
Livestock production system
 
Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...
Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...
Ruminant livestock production systems and imperatives for sustainable develop...
 
An overview of sheep and goats
An overview of sheep and goatsAn overview of sheep and goats
An overview of sheep and goats
 
Pest risk analysis
Pest risk analysisPest risk analysis
Pest risk analysis
 
Rodent management
Rodent managementRodent management
Rodent management
 
The Status of Paddy and Rice and Rice Industry in Malaysia
The Status of Paddy and Rice and Rice Industry in MalaysiaThe Status of Paddy and Rice and Rice Industry in Malaysia
The Status of Paddy and Rice and Rice Industry in Malaysia
 

Similar to Forage training june,2019

የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
የከብቶች ድንች (Fodder Beet)የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
africa-rising
 
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
africa-rising
 
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptxGedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
GedifewGebrie
 
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግምየተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
africa-rising
 
Major socio economics and research extension directorate activities acomplished
Major  socio economics and research extension directorate activities acomplishedMajor  socio economics and research extension directorate activities acomplished
Major socio economics and research extension directorate activities acomplished
dejene mamo
 
PATSPO A2 posters compiled
PATSPO A2 posters compiledPATSPO A2 posters compiled
PATSPO A2 posters compiled
World Agroforestry (ICRAF)
 

Similar to Forage training june,2019 (7)

የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
የከብቶች ድንች (Fodder Beet)የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
 
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
 
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptxGedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
 
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግምየተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
 
FNS
FNSFNS
FNS
 
Major socio economics and research extension directorate activities acomplished
Major  socio economics and research extension directorate activities acomplishedMajor  socio economics and research extension directorate activities acomplished
Major socio economics and research extension directorate activities acomplished
 
PATSPO A2 posters compiled
PATSPO A2 posters compiledPATSPO A2 posters compiled
PATSPO A2 posters compiled
 

Forage training june,2019

  • 1. በኢትዮጲያ ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት ፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል በተሸሻሉ የእንስሳት መኖ ልማት ለአ/አደሮች እና ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ስልጠና ሰኔ 30/2011 ዓ.ም በአቶ ሀብቴ አረጋ
  • 2. ባለፉት ቅርብ አመታት በማዕከሉ የተሰሩ የመኖ ምርምር ስራዎች  ሰውነት የተባለ የላም አተር ዝርያ ተለቋል  3 የሳር ዝርያወች (ሎካል ፓኒከም ነጭሳርና ድርቅ አይፈሬ) ተለቀዋል ሰዉነት ሎካል ፓኒከም ነጭ ሳር (ጭፍር ቢቐ) ድርቅ አይፈሬ
  • 3. የተለያዩ የመኖ ዝርያዎች በአካባቢው ተላማጅነታቸውና የንጥረ ምግብ ይዘታቸው ጥናት ተደርጓል ባለፉት ቅርብ አመታት በማዕከሉ የተሰሩ የመኖ ምርምር ስራዎች…… በተፈጥሮ ግጦሽ የሚገኘዉን የድርቆሽ ትክክለኛ የአጨዳ ጊዜ ታዉቐል
  • 4. መግቢያ  በሀገራችን ከፍተኛ የሆነ የእንስሳት ቁጥር እንዳለ ይገመታል (59.5 ሚሊዮን የዳልጋ ከብት፣ 30.7 ሚሊዮን በግ፣ 30.2 ሚሊዮን ፍየል፤ 8.44ሚ አህያ፣ 0.41ሚ በቅሎ፣2.16ሚ ፈረስና 1.21 ሚ ግመል)  ይሁን እንጅ ዘርፉ እያበረከት ያለው የገቢ ድርሻ አስተዋጽኦ በጣም ዝቅተኛ ነው፤  አመታዊ የነፍስ ወከፍ እንስሳት ምርትም ሲታይ፤- የዳልጋ ከብት 105 ኪ/ግራም ፍየል 8 ኪ/ግራም በግ 10 ኪ/ግራም ዶሮ 1.5 ኪ/ግራም ወተት ምርት በአንድ አለባ ወቅት 250 ሊትር ከአንድ ዶሮ በአመት በአማካይ 50 እንቁላል ሲሆን የዞናችን ገጽታም ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡
  • 5. የእንስሳት ምርታማነት ማነቆዎች በሁለት ይከፈላሉ A. የዝርያ ችግሮች B. ዝርያ ያልሆኑ ችግሮች ➢ የዝርያ ችግሮች • የሀገራችን እንስሳት ዝርያዎች ዝቅተኛ የማምረት አቅም መኖር • የማዳቀል ዘዴ ያለመለመድ • ስለ እንስሳት በቂ መረጃ ያለመኖር • የጋራ ግጦሽ በመጠቀም ምክንያት የዝርያ መቀላቀል
  • 6. ማነቆዎች የቀጠለ… ➢ዝርያ ያልሆኑ ችግሮች • የመኖ እጥረት በመጠንና በጥራት • የበሽታ ክስተት እና ዝቅተኛ የህክምና አገልግሎት • ለእርባታ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አቅርቦት እጅግ ዝቅተኛ መሆን • ከዚህ በፊት በሀገር ደረጃ ለእንስሳት ትኩረት ያለመስጠት… ወዘተ ናቸው፡፡
  • 7. እንስሳትን ለማርባት ያሉ ምቹ ሁኔታዎች  ምቹ የአየር ንብረት መኖሩ  አብዛኛዉ የሀገራችን ህብረተሰብ የሚተዳደረው በባህላዊ እርሻ መሆኑ፤  በአንፃራዊ የተሻለ የግጦሽ መሬት ይዞታ መኖሩ፤  እንስሳትና የእንስሳት ውጤቶች በገበያ ተፈላጊነት እየጨመረ መሄዱ፤
  • 8. የእንስሳት መኖ ምንጮች  በአራት ይመደባሉ 1. የተፈጥሮ ግጦሽ 2. የሰብል ተረፈ ምርት 3. የተሻሻሉ የመኖ እፅዋት እና 4. የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች ናቸው
  • 9. የመኖ ምንጮች የቀጠለ…  በኢትዮጵያ ዋና ዋና የእንስሳት መኖ ምንጭ ከሆኑት የተፈጥሮ ግጦሽና የሰብል ተረፈ ምርት የሚገኘው መኖ፤  በመጠንም ሆነ በጥራት የእንስሳቱን የመኖ ፍላጎት እንደማያሟላ ተረጋግጧል፡፡  ከተፈጥሮ ግጦሽ ፣ ከሰብል ተረፈ ምርትና እንደዚሁም ከእንዱስትሪ ተረፈ ምርት፤  በአጠቃላይ በዓመት የሚመረተው መኖ ከ50 ሚሊዮን ቶን እንደማይበልጥ ይገመታል፡፡
  • 10.  ያለውን የእንሰሳት ሀብት ለመመገብ በየአመቱ የሚያስፈልገው የመኖ መጠን በትንሹ ወደ 91 ሚሊዮን ቶን እንደሚያስፈልግ ይገመታል፡፡  በዚህ ስሌት መሰረት በአገሪቱ ያለው የመኖ እጥረት (ክፍተት) 41 ሚሊዮን ቶን ወይም በአማካይ ወደ 45 በመቶ እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል፡፡  ይህን ክፍተት ለመሙላት ሁለት አማራጮችን መከተል ያሰፈልጋል 1.የእንሰሳት ቁጥር በመቀነስ ከአለዉ የመኖ አቅርቦት ጋር ማጣጣም 2.የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎችን በማምረት የመኖ አቅርቦትን መጨመር
  • 11.  እንሰሳት በአገራችን ባለው ባህላዊ የግብርና ስርዓት ውስጥ ካላቸው ሚና አንፃር  እና ለእያንዳንዱ አርሶ አደር የሚኖረው የእንሰሳት ይዞታ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሁለተኛው አማራጭ መከተል የግድ ይላል፡፡
  • 12. • የመኖ ምንጮች በዝርዝር ሲታዩ፡- 1.የተፈጥሮ ግጦሽ  ይህ በተፈጥሮ የሚበቅል ሆኖ ብዙ ማሻሻያ ሳይደረግለት ጥቅም የሚሰጥ የግጦሽ ዓይነት ነው  ሳር; አረንጓዴ ቅጠላቅጠልና የቅንጠባ (የመኖ ዛፍና ቁጥቋጦ) ዝርያዎችን አጠቃሎ ይይዛሉ  ከዚህ ግጦሽ የሚገኝ መኖ ብቻውን የእንስሳትን ምርትና ምርታማነት ለመጨመር በቂ አይደለም  ከሚችለው በላይ እንስሳትን በመሸከም የተጎዳ ነው
  • 13. የቀጠለ…  ተበይነት በሌላቸው ዕፅዋት የተወረረ ነው  በከፍተኛ ሁኔታ ለእርሻ መሬትነት እየተቆረሰ ያለ ነው  በአጠቃላይ የተፈጥሮ ግጦሽ በሰዎች ዘንድ ትኩረት የተነሳው የመሬት ክፍል መሆኑ፡፡ 2.የሰብል ተረፈ ምርት  ለሰው ልጆች ምግብነት የሚያገለግለው ምርት ከተሰበሰበ በሁዋላ የሚቀረው የሰብል ቅሬት ነው
  • 14. የቀጠለ…  እንደ ገለባ ፤ ጭድ ፤ አገዳና ቃርሚያ የመሳሰሉትን ያጠቃልላል  የሰብል ተረፈ ምርቶች ለእንስሳት የሚያስገኙት የምግብ ንጥረ ነገር እና ጥቅም ዝቅተኛ ነው  የሰብል ተረፈ ምርትን በአግባቡ መያዝ አልተለመደም፡፡  ይህም ከጠቅላለዉ የመኖ ምንጮች 59 በመቶ ይሸፍናል
  • 15. 3. የተሻሻሉ የመኖ እፅዋት  ይህ የመኖ ምንጭ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው፤-  በሳይንሳዊ ምርምርና ጥናት የተገኙ የሣር ፤ የአረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች ፤ የቅንጠባ (ቁጥቋጦ) እና የሥራስር መኖ እፅዋትን የሚይዝ መሆኑ ነው፡፡  መኖው በሰው ለምቶ ጥቅም ላይ እንዲውል ይደረጋል
  • 16.  ከዕድገት ባህርያቸው አንፃር ደግሞ ዓመታዊ እና ሰንባች (ዘላቂ) ይባላሉ፡፡  ዓመታዊ የመኖ ሰብሎች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተዘርተው፣ አድገውና ምርት ሰጥተው የዕድገት ደረጃቸውን የሚጨርሱ ናቸው፡፡  እነዚህ ሰብሎች ዘራቸው በተከታታይ ተሰብስቦ በየዓመቱ መዘራት አለበት፡፡ ምሳሌ፣ የላም አተር፣ የመኖ ጓያ ፤ሲናር  ሰንባች ሰብሎች ደግሞ በተዘሩበት ወይም በተተከሉበት ማሳ ላይ ከሁለት ዓመት በላይ የሚቆዩና ተከታታይ የመኖ ምርት የሚሰጡ ናቸው፡፡
  • 17. የቀጠለ…  አብዛኛዎቹ ሰንባች የመኖ ሰብሎች በእንክብካቤ ከተያዙ እስከ አምስት ወይም ስድስት ዓመታት ድረስ ከፍተኛ የመኖ ምርት ይሰጣሉ፡፡  እነዚህ ሰብሎች የበልግና ክረምት ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች በዓመት ሁለት ጊዜ ሊታጨዱ ይችላሉ፡፡ ▪ በመስኖ ከሆነ በአመት አራት ጊዜ ሊታጨዱ ይችላሉ፡፡  በአጠቃላይ ሰንባች የመኖ ሰብሎች ከፍተኛ የመኖ ምርት ይሰጣሉ፡ዘር ጉልበትና ማሳ ይቆጥባሉ ምሳሌ አንድሮፖጎን ፤ዝሆን ሳር ፤ሮደስና ብራካሪያ
  • 18. ተ.ቁ ዝርያ የሚበቅልበት ከፍታ (ሜትር) የዘር ወይም የመተኪያወቅት የዘር መጠን (ኪ.ግ/ሄ) 1 የሳር ዝርያዎች አንድሮፓጎን ሳር (ዘ) 1000-1600 ሰኔ 5- 10 ሮዳስ ሳር (ዘ) 1000-2400 ሰኔ 5-8 ሲናር (ዓ) 1800-3000 ሰኔ 75-100 ፓኒከም ሣር (ዘ) 1000-2400 ሰኔ 7 የዝሆን ሣር (ዘ) 1000-2400 ሰኔ-ሐምሌ ቁርጥራጭ (*) ሠንጠረዥ1 የተሻሻሉየመኖ ሰብሎች ዝርዝር መግለጫ
  • 19. 2 የቅጠላቅጠል ዝርያዎች የላም አተር (ዓ) 1000-1600 ሐምሌ 30 የመኖ ጓያ (ዓ) 1500-3000 ሐምሌ 25-30 ማገጥ (ዓ) 2000-3000 ሰኔ 10-15 ላብላብ (ዓ) 1500-2000 ሐምሌ 25-30 አልፋልፋ (ዘ) 1200-2200 ሰኔ-ሐምሌ 5-10 ዲስሞዲዮም (ዘ) 1500-2000 ሰኔ-ሐምሌ 5-10 ስታይሎ (ዘ) 1500-2000 ሚያዝያ-ግንቦት 5-10 ፒጀምፒ (ዓ) 1200-2000 ሐምሌ 20-25
  • 20. 3/ የመኖ ዛፎች ትሪሉሰርን(ዘ) 2300-3000 ሰኔ/ሐምሌ ችግኝ (**) ሰሰባኒያ(ዘ) 1500-2200 ሰኔ/ሐምሌ ችግኝ (**) ሊኪና(ዘ) 1200-2200 ሰኔ/ሐምሌ ችግኝ (**) 4 የመኖ ስራስር የከብት ድንች (ዓ) 2400-3000 ሰኔ 8-10ወይም ችግኝ (***)
  • 21. የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎች አንፃራዊ ጠቀሜታ  ለእንስሳት መኖነት ከማገልገላቸዉም በላይ የሚከተሉትን ጠቀሜታዎች ይሰጣሉ፡፡  በአነስተኛ መሬት ላይ ከፍተኛ የመኖ ምርት ይሰጣሉ፡፡  የንጥረ ምግብ ይዘታቸውና የመኖ ጥራታቸው የተሻለ ስለሆነ በእንስሳት በጣም ይወደዳሉ፣ በቀላሉ የመፈጨት ባህርይም አላቸው፡፡  ከተፈጥሮ ግጦሽ ይበልጥ ረዘም ላለ ጊዜ አረንጓዴና ለምለም ሆነው የመቆየት ባህርይ አላቸው  የቅጠላቅጠል መኖዎች በሰብል ፈረቃና በሰብል መካከል ቢዘሩ 1/ከፍተኛ ንጥረ ምግብ ያለዉ መኖ ይሰጣሉ 2/የአፈር ለምነትን ያዳብራሉ
  • 22. የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎች አመራረት  የመኖ ሰብል ለማምረት ሲታሰብ የሚመረተው ሰብል ለአካባቢው የአየር ፀባይ ተስማሚ መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል  ከዚህ በኃላ ልንከተላቸው የሚገቡ ዋና ዋና የመኖ ሰብሎች አመራረት ዘዴዎች  የማሳ ዝግጅት፣ የዘር ወቅትና የአዘራር ዘዴ፣ የዘርና የማዳበሪያ መጠን፣ የአረም ቁጥጥር፣ የአጨዳ ወቅትና የዕድገት ደረጃ ናቸው፡፡  የማሳ ዝግጅት ፤- በዘር መጠን ፣የአዘራር ዘዴ፤ በአበቃቀልና አስተዳደግ ፍጥነት ሊለያይ ይችላል
  • 23. የተሸሻሉ የመኖ እፅዋት የማልማት ስልቶች 1. በጓሮ አካባቢ የማልማት ስልት 2. በአገዳ እህሎችና ከቋሚ ተክሎች ስር የማልማት ስልት 3. በመስመር የማልማት ስልት (በእርከን ፤ ያለ እርከን ፤ በማሳ ድንበር …) 4. በተጋጋጡ የግጦሽ ቦታዎች ላይ የማልማት ስልት 5. ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ በተከለሉ ቦታዎች ላይ የማልማት ስልት 6. ሰንባች የአረንጓዴ ቅጠላቅጠልና የሣር የመኖ እፅዋትን የማልማት ስልት
  • 24. የአዘራር ዘዴ  ሁሉም የመኖ ሰብሎች በመስመር ቢዘሩ ይመረጣል፡፡  ሆኖም ጥቃቅን ዘር ያላቸው የመኖ ዝርያዎች በመስመር መዝራት ጊዜ ስለሚፈጅና  ብዙ ጉልበት ስለሚጠይቅ በብተና መዝራት እንደ አማራጭ ልንወስደው እንችላለን፡፡ ሀ/ በመስመር፡-  የሮደስ፣ ነጭ ሳር፣ ፓኒከም እና የአንድሮፓጎን ሳር ዝርያዎች በሚዘሩበት ወቅት በ30 ሳ.ሜ ርቀት ላይ መስመሮችን ጥልቀት ሳይኖረው በመጫር ማዘጋጀት ይቻላል፡፡
  • 26. አዘራር የቀጠለ…  በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው የድርቅ አይፈሬ/አንድሮፖጎን የሳር ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-  የሚበቅልበት ከፍታ ከ1000 እስከ 1600 ሜትር  የዘር መጠን ከ5 እስከ 10 ኪ.ግ በሄክታር  ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል  የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ ሄክታር  ድርቆ መኖ 10-22 ቶን በሄ/ር  በአንድ ሄክታር በአማካይ 7.56 ኩንታል ዘር ይገኛል
  • 28. አዘራር የቀጠለ…  በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው ሎካል ፓኒከም የሳር ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-  የሚበቅልበት ከፍታ ከ1000 እስከ 2400 ሜትር  የዘር መጠን ከ5 እስከ 10 ኪ.ግ በሄክታር  ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል  የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ ሄክታር  ድርቆ መኖ 9-14 ቶን በሄ/ር  በአንድ ሄክታር በአማካይ 0.5-1 ኩንታል ዘር ይገኛል
  • 30. አዘራር የቀጠለ…  በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው ሮደስ የሳር ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-  የሚበቅልበት ከፍታ ከ1000 እስከ 2400 ሜትር  የዘር መጠን ከ 7-10 ኪ.ግ በሄክታር  ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል  የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ ሄክታር  ድርቆ መኖ 8-10 ቶን በሄ/ር
  • 32. አዘራር የቀጠለ…  በማዕከላችን በስፋት እየተሞከረ ያለው ነጭ ሳር የሳር ዝርያ ለማምረት የምንከተላቸው ተግባራት፡-  የሚበቅልበት ከፍታ ከ 900 እስከ 1500 ሜትር  የዘር መጠን ከ5 እስከ 10 ኪ.ግ በሄክታር  ከመስመር መስመር 30 ሴንቲ ሜትር በማራራቅ ይዘራል  የማዳበሪያ መጠን 100ኪ.ግ ዳፕ እና 100ኪ.ግ ዩሪያ ለአንድ ሄክታር  ድርቆ መኖ 7-12 ቶን በሄ/ር  በአንድ ሄክታር በአማካይ 5-10 ኩንታል ዘር ይገኛል
  • 33. ሌሎች  ዝሆን ሣር፤ በመሰመር መካከል 1 ሜትር በችግኝ መካከል 50 ሴቲሜትር  የመኖ ዛፍ በመሰመር መካከል 1 ሜትር በችግኝ መካከል 50 ሴቲሜትር
  • 34. የቀጠለ----  ስናር ሳር፤-የሚባቅልበት ከፍታ፤-እስከ 3000ሜትር ድረስ  የዝናብ መጠን፤-500-1400ሚሊ ሊትር  አፈር፤- በተለያዩ የአፈር አይነቶች ይበቅላል  የዘር ወቅት፤-ሰኔ-ሀምሌ መጨረሻ  የዘር መጠን፤-75-100 ኪሎ ግራም  አረም፤- 1-2 ጊዜ ይታርማል  የሚመረት ዘር መጠን፤-8-12ኩ/ል/ሄክታር
  • 35.
  • 36. የቀጠለ---  የላም አተር ፤-የሚበቅልበት ከፍታ፤-1500-2200ሜትር  የዝናብ መጠን፤- ከ500ሚሊ ሊትር በላይ  አፈር፤- ውሀ በማይዝ በተለያዩ አፈር ላይ  የዘር መጠን፤-ከ10-15 ኪ.ግራም በሄክታር  የአዘራር ሁኔታ፤-በመስመር/ በብተና  የላም አተር በሚዘራበት ጊዜ በመስመሮቹ መካከል ያለው እርቀት 40 ሳ.ሜ እና በተክሎቹ መካከል ደግሞ የ10 ሳ.ሜ ርቀት እየጠበቅን  እንደ መሬቱ ልስላሴ 3-6 ሳ.ሜ ጥልቀት ላይ መዝራት ይኖርብናል፡፡  የዘር ወቅት፤-ሰኔ-ሀምሌ  አረም፤- 2-3 ጊዜ በእጅ ማረም  ያሚመረት ዘር መጠን፤-4-6 ኩ/ሄ
  • 39. የአዘራር ሁኔታ ▪ መሬቱ በደንብ ለስልሶ ከተዘጋጀው በኃላ ማዳበሪያው ቀድሞ መበተንና በቁጥቋጦ ቅርንጫፍ ከአፈር ጋር ማደባለቅ ያስፈልጋል፡፡ ▪ ጥቃቅን ዘር ያላቸው እንደ ሮደስና አንድሮፓጎን በሚዘሩበት ወቅት በንፋስ እዳይወሰዱና ክብደት እንዲኖራቸው ከደረቅአፈር ወይም አሸዋ ጋር ቀላቅሎ ▪ በትክክል እንዲዳረስ ማድረግ እንጂ አፈር በብዛት ማልበስ አስፈላጊ አይደለም፡፡
  • 40. የቀጠለ---  ከዘር በኃላ ከአፈር ጋር ለማገናኘት የዛፍ ቅርንጫፍ በማሳው ላይ መጎተት ይመከራል፡፡  በአጠቃላይ የዳጉሳ እና የሰሊጥ አዘራር ዘዴ በመከተል ጥቃቅን ዘር ያላቸው የመኖ ዝርያዎችን መዝራት ስንችል  የአኩሪ አተር ዘዴን በመከተል ደግሞ እንደ ላም አተር ያሉ ዝርያዎችን መዝራት እንችላለን፡፡
  • 41. የማዳበሪያ አጠቃቀም  በዘር ወቅት 100ኪ/ግ ዳፕና 100 ኪ.ግ ዩሪያ/በሄክታር መጨመር ከፍተኛ ምርት ያስገኛል  ሰንባች የመኖ ሰብሎች ከአፈር የሚወስዱት ንጥረ ምግብ ከፍተኛስለሆነ ተፈላጊ ንጥረ ምግቦችን ከማዳበሪያው እንዲያገኙ ከአልተደረገ ምርታቸዉ ይቀንሳል  በዝናብ ወቅት የሚደረገዉን አጨዳ ተከትሎ 50ኪ.ግ/ሄ ዩሪያ መጨመር ያስፈልጋል  የማዳበሪያ አጨማመር የማሳዉን ለምነት ያገናዘበ መሆን አለበት
  • 42. አረም  ለተሻለ የመኖ ምርትና ጥራት እንደ ማንኛውም ሰብል ሁሉ የመኖ ሰብሎች ማሳ ከአረም ነፃ መሆን አለበት፡፡  ሰንባች የመኖ ሳሮች የመጀመሪያ እድገታቸዉ አዝጋሚ ሰለሆነ በአረም ይጠቃሉ ስለዚህ የሳሮች ማሳ እንደ አስፈላጊነቱ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ማረም ግድ ይላል፡፡  ሆኖም ሰንባች የመኖ ሳሮች መሬቱን በደንብ ከሸፈኑ አረምን የማፈንና የመቋቋም ባህርይ ስላላቸው ከሁለተኛው ዓመት ጀምሮ አረም ከፍተኛ ስጋት ሊሆን አይችልም፡፡
  • 43. የተሻሻሉ የመኖ ሰብሎች አጠቃቀም 1. በቀጥታ አጭዶ መጠቀም • ማንኛውንም የመኖ ሰብል ማጨድ በሚቻልበት የተወሰነ የዕድገት ደረጃ ላይ ሲደርስና የመኖ እጥረት ሲያጋጥም አጭዶ ለእንስሳት መመገብ ይችላል፡፡ • ለዚህ ዘዴ በጓሮ አካባቢ የሚለሙ እንደ ሰስፓኒያ፣ ትሪሉሰርና የዝሆን ሳር ያሉት በፍጥነት የማቆጥቆጥ ባህርይ ስላላቸው በጣም ተስማሚ ናቸው፡፡ • ዳግም የማቆጥቆጥ ዕድላቸው አነስተኛ የሆኑ እንደ የላም አተር ያሉ በጣም ችግር ካልሆነ በስተቀር ትክክለኛ የዕድገት ደረጃቸው ሲደርስ ማለትም 50 በመቶ ሲያብቡ ብቻ መታጨድ አለባቸው፡፡
  • 44. 2. በድርቆሽ መልክ መጠቀም  ድርቆሽ የመኖ ዕጽዋትን በለጋነታቸው አጭዶና አድርቆ በመኖ ዕጥረት ወቅት ጥቅም ላይ የሚውሉ ነው፡፡  በአብዛኛው አገራችን አካባቢዎች በበጋ ወቅት ከፍተኛ የእንስሳት መኖ እጥረት አለ፡፡ ሰለዚህ ምርት ከመቀነሳቸውም በተጨማሪ ሲሞቱም ይታያሉ  ማንኛውም መኖ በብዛት በሚገኝበት ጊዜ በወቅቱ ሰብስቦ በድርቆሽ መልክ ከተዘጋጀ እጥረት በሚገጥምበት ጊዜ እንስሳቶች ይመገቡታል ጥሩ ንጥረ ነገር ይዘትም ይኖረዋል፡፡  ስለዚህ በበጋ ወራት የሚከሰተውን የመኖ እጥረት ይቀርፋል፡፡
  • 45. የቀጠለ---  ይህ ዘዴ በአንዳንድ ደጋማ አካባቢዎች በአብዛኛው አርሶ አደር ዘንድ የተለመደ ነው፤፡  በእነዚህ አካባቢዎች የሚመረተው ድርቆሽ በእጥረት ወቅት ለእንስሳት ዋነኛ የመኖ ምንጭ ከመሆኑም በላይ ለአርሶ አደሩ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እየሆነ ይገኛል፡፡
  • 46. 4. የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርት  ከኢንዱስትሪ የሚገኙትን እንደ ፉርሽካና ፋጉሎ የመሳሰሉትን ያጠቃልላል  ወጪን ይጠይቃል  ለወተት እርባታና ለማድለብ የበለጠ ተመራጭ ናቸው
  • 47. ድርቆሸ አዘገጃጀት  ከተፈጥሮ ግጦሽ ከሆነ ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ በእንስሳት ማስጋጥን መከልከል  ከተቻለ የመኖ ጠቀሜታ የሌላቸዉን እፅዋት ማስወገድ ከፍተኛ የድርቆሽ ምርት ለማግኘት ይረዳል፤ ጥራቱንም ይጨምራል
  • 48. የድርቆሽ አጨዳ ወቅት  የመኖ ዕፅዋት በጣም ለጋ እያለ ከታጨደ የዉሃ ይዘቱ ሰለ ሚጨምር ምርቱ ይቀንሳል  ሳይታጨድ ከቆየ የንጥረ ነገር ይዘቱ ሰለሚቀንስ በእንስሳት አይመረጥም  ጥሩ ድርቆሽ የሚታጨድበት ጊዜ አረንጓዴ ቅጠላማና በግምት 50 በመቶ ያበበ መሆን ይኖርበታል  በዚህ ደረጃ የታጨደ ድርቆሽ ከፍተኛ ምርት ይሰጣል ፤  ለስላሳና ጥሩ ጣዕም ሰለሚኖረዉ በእንስሳት ተመራጭ ነዉ፡፡
  • 49. የድርቆሽ አደራረቅ  ከመከመሩ በፊት የእርጥበት መጠኑ ከ 18-20 በመቶኛመሆን አለበት  የእርጥበት መጠኑ ከ20 በላይ ከሆነ ፡ ይሻግትና ይበላሻል፡  ከፍተኛ እርጥበት እያለዉ ከተከመረ ድርቆሹ የሚፈጥረዉ ሙቀት እሳት ሊፈጥር ይችላል  በስሱ አስጥቶ ከ3 እስከ 4 ቀናት በመንሽ ወይም በእጅ በማገላበጥ ማድረቅ  አስተማማኝ የፀሐይ ብርሃን የማይገኝ ከሆነ ግን የማድረቅ ሂደቱ ከ5-6 ቀን ሊወስድ ይችላል  ቅጠላቸዉ በቀላሉ የሚረግፉ እፅዋት ያሉበት ድርቆሽ ከሆነ የማገላበጡ ሥራ ጥዋት ቢሆን ይመረጣል
  • 50. የድርቆሸ አከማመር  በበረት አካባቢ ባለ አመቺ ቦታ መከመር ይኖርበታል ለመመገብ ጊዜ ይቆጥባል  ዝናብ /ዉሃ እንዳያስገባ በደንብ ተሞልቶ አናቱ ዉሃ በሚያንከባልል ሁኔታ ሾጠጥ ተደርጎ መከመር አለበት ከተቻለ አናቱን መሸፈን  በብትኑ ወይም በማሰር መከመር ይቻላል  የታሰረ ድርቆሸ፤- ለመከመር ይቀላል ፤ አነስተኛ ቦታ ይወስዳል ፤ ለማጓጓዝ ቀላልና አመቺ ነዉ፤ለመስጠት ጉልበትና ጊዜ ይቆጥባል  የመኖ ብክነትን ስለሚቀንስ ተመራጭ ነዉ
  • 52.
  • 53.
  • 54. የድርቆሽ ልማትና አጠቃቀም ማሻሻያ ዘዴዎች  ከእንስሳት ንክኪ ነጻ ማድረግ  የማይፈለጉ እጽዋትን ማስወገድ  አረንጎዴ ቅጠላቅጠልና የሳር ዝርያዎችን ቅልቅል ማድረግ  የመሬት ማበልጸጊያ ግብአቶችን መጠቀም  በወቅቱ እንዲታጨዱ ማድረግ
  • 55.  ዩሪያ በውሃ አሟምቶ በፈሳሽ መልክ በአሳረማ የመኖ ኣይነቶች /ገለባ ድረቆሽ ላይ በመርጨት፤  ከዚያም በፕላስቲክ ከረጢት ወይንም በጉድጎድ ውስጥ በማመቅ ማዘጋጀት ይቻላል ፡፡  በዩሪያ የታከመ አሰራማ መኖ በእንስሳታ ተበይነቱ ይጨምራል፡፡ ገለባ በዩሪያ በማከም የመኖነት ጠቀሜታውን ማሻሻል
  • 56. የቀጠለ…  የሚደባለቁ ጥሬ ዕቃዎችን /ዩሪያ ውሀና ገለባ /መጠን መውሰን  የዩሪያና ገለባ ድብልቅ መጠን 5 ኪ.ግ ዩሪያ ለ100 ኪ.ግ ገለባ /ድርቆሽ/ነው፡፡  ዩሪያውን አሟሙቶ ገለባውን ለመጨመር የሚያስፈልገው የውሃ መጠን እንደገለባው የእርጥበት ይዘት የሚወሰን ቢሆንም በአማካኝ ከ70-100 ሊትር ውሀ ያስፈልጋል፡፡
  • 57. የመኖ እፅዋት ዘር አመራረት  ከዉጭ የሚመጣው ዘር በዉድ ዋጋ የሚገዛ ከመሆኑም በተጨማሪ በወቅቱ ለማግኘትም አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ ነው፡፡  በመሆኑም አገሪቱ በመኖ እፅዋት ዘር እራሷን እንድትችል ለማድረግና ቀጣይነት ያለዉ የመኖ ዘር ስርጭት እንዲኖር ከፍተኛ ጥረት መደረግ አለበት፡፡  የዘር መሰብሰቢያ ጊዜ ከዘገየ የዘር ብክነት ስለሚከሰት የመሰብሰቢያ ጊዜን በእቅድ በማካተት በወቅቱ መሰብሰብ አለበት ድርቅ አይፈሬ
  • 58. የቀጠለ----  በዘር መሰብሰቢያ ወቅት የሳር ዘር መጠን ከቅጠላቅጠል የመኖ እፅዋት ዘር ጋር ሲወዳደር አነስተኛ ነዉ፡  ስለሆነም በሚሰበሰብበት ወቅት የዘር ብክነት እንዳያጋጥም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
  • 59. የቀጠለ---  የዘር የመብሰል/ የመድረስ መጠኑ እየጨመረ በሄደ ቁጥር የዘር መርገፍ ወይም የመዉደቅ ሁኔታም ይጨምራል ሰለዚህ ከመርገፉ በፊት በቶሎዉ መሰበሰበ ያስፈልጋል
  • 60. ዘር መድረሱን ለመገመት ማመላከቻ ዘዴዎች 1. በቀላሉ መርገፍ/ መላቀቅ፤ 2. ዘሩ በሚራገፍበት ጊዜ ዘሩ ጠንካራ ና ደረቅ መሆን 3. የዘር ሽፋኑ ቀለም መለወጥ እፅዋት ለምሳሌ ሲራትሮ ፣ ሮደስ፣ ሉኩኒያ ከአረንጓዴ ወደ ቢጫነት፡፡  በባህላዊ የአሰባሰብ ዘዴ የሚሰበሰቡ የሣርና የቅጠላቅጠል መኖ እፅዋት ዘሮች በብዛትም ሆነ በጥራት በዘመናዊ ከሚመረተዉ የተሻለ ነዉ፡፡ ለምን ???
  • 61. የቀጠለ…  ምክንያቱም ባህላዊ የአመራረት ዘዴ የበሰለዉን ዘር በመምረጥ ስለሚሰበሰብ ነዉ ፡፡  በዘመናዊ መሣረያ የሚመረተዉ ግን ሁሉንም ሳይመርጥ ሰለሚሰበሰብ ጥራቱ ይቀንሳል  እንዲሁም ብዙ የዘር ፍሬ ወደ መሬት የመርገፍ እድሉ በማሽን በሚሰበሰበዉ ከፍተኛ ነዉ  ጥራቱን የጠበቀ ዘር ለማምረት ያስችላል
  • 62. የዘር አደራረቅ ሶስት መሰረታዊ የዘር ማድረቅ መመሪያዎች 1. እርጥበት መጠን ከፍተኛ ከሆነ ከዝቅተኛ አየር ንብረት መጀመር 2. ዘርን በዝግታ ማድረቅ (ከ3 ቀን ማነስ የለበትም) 3. የሣር ና የቅጠላቅጠል መኖ እፅዋት ዘር አደራረቅ የተለያየ ነዉ በተወሰኑ የሳር ዘሮች እርጥበቱ መጠበቅ ና መቆየት አለበት ከመድረቁ በፊት የሳሩን እራስ መሸፈን (sweating )ይባላል ይህ ዘዴም ያልበሰለዉ ዘር እዲበስል ና ጥሩ የማደግ(viability) እንዲኖረዉ ያደርጋል የዚህ አይነት ዘዴ ለቅጠላቅጠል መኖ ዘር አስፈላጊ አይደለም
  • 63. የተወሰኑ የሣር ዝርያዋችን ዘር የአደራረቅ ደረጃ  የሣር ዘሩን የያዘዉን ማሰርና መሸፈን ፤ ጥላ ቦታና በደህና ነፋሻ በሆነ ስፍራ በስሱ/በቀጭኑ በወለል ላይ ማድረቅ  በአንድ ላይ የተሰበሰቡትን በተመሳሳይ ዝርያ መሸፈን ና ከ2-3 ቀን ሙቀት እነዲያገኝ(sweating)ማድረግ ና ቢያንስ በቀን 1 ጊዜ ማገላበጥ  ከ3 ቀን በኋላ በማራገፍ ዘሩ ከዘር እራስ አንዲላቀቅ ማድረግ  በስሱና በቀጭኑ በመበተን በጥላ ቦታ ማድረቅ  ዘሩን በሚገባ ማገላበጥ  ዘሩ እስከ 9 - 10% የእርጥበት መጠን (moisture content) ከደረሰ የማድረቅ ሁኔታ አሰፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በፀሐይም ሊጠናቀቅ ይችላል
  • 64. የቅጠላቅጠል ዘር አደራረቅ  የቅጠላቅጠል መኖ ዘር ወዲያዉኑ መድረቅ ይችላል ብዙ ጊዜ ያለብክነት በፀሐይም ሊደርቅ ይችላል ምክንያቱም በሚሰበሰብበት ጊዜ ዝቅተኛ የእርጥበት መጠን ሰለአለዉ ነዉ ከሳር ዘር ጋር ሲነፃፀር በቀላሉ መድረቅ ይችላል፡፡ ➢ ዘር ማከማቸት:  ዘር ብዙ ጊዜ በሕይወት ለማቆየት በሚከማችበት አካባቢ ይወሰናል ለረጅም ጊዜ (5 ዓመት) ለመቆየት በዝቅተኛ የአየር ቅዝቃዜ መጠን (15%Temp&4%relative humidity) ማከማቸት
  • 65. የማከማቸት ዝርዝርሁኔታ (storage Index)  የአየር ንብረት( Temp % + እርጥበት( humidity%) ጊዜ ደረጃ  የአጭርጊዜ(6 ወር) 80 ከፍተኛ (maximum)  መካከለኛ(18 ወር ) 70 ከፍተኛ (maximum)  ረጅም ጊዜ (5 አመት ) 50 ከፍተኛ (maximum)
  • 66. የቀጠለ---  ለምሳሌ አንድ ዘር በአማካይ 20 ዲግሪ ሴሊሸየስ የአየር ንብረትና አማካይ እርጥበት 45% ቢሆን የዚህ ደረጃ 20+45 =65 ለመካከለኛ ዘር ለማከማቸት በቂ ነዉ  አብዛኛዉ የሣር ዘር በዝቅተኛ የማከማቸት ዘዴና አካባቢ የመበላሸት እድሉ ከፍተኛ ነዉ ከቅጠለቅጠል የመኖ ዘሮች ጋር ሲነፃፀር በተለይ ጠንካራ የዘር ሽፋን ያላቸዉ ለረጅም ጊዜ የመቆየት ባሕሪ አላቸዉ  በአጠቃላይ የዘር ማከማቻ ቀዝቃዛ፣ ደረቅ ከመሆኑ በተጨማሪ በቀላሉ ለማፅዳት የሚቻልና አየር የሚያስወጣ(well ventilated) መሆን አለበት
  • 67. በአሁኑ ሰዓት በማዕከሉ እየተሰሩ ያሉ የመኖ ምርምር ስራዎች 1. የቆላ ሳር (አንድሮፖጎን)፣ፓኒከም፣ነጭሳር እና ቅጠላቅጠል (ስታይሎ) ትክክለኛ የዘር አሰባሰብ ስልትና ጊዜ መለየት 2. በአሲዳማ አፈር ተስማሚ የመኖ ዝርያዎችን መለየት 3. በደጋ አካባቢ የሚገኙ ሀገር በቀል የመኖ ዝራያዎችን በማሰባሰብ ምርታማነታቸዉን በማየት የተሻለዉን መምረጥ 4. በሶስት የሳር ዝርያዎች ጥሩ የድርቆሽ ይዘት እንዲኖራቸዉ ትክክለኛ የማጨጃ ጊዜ መወሰን
  • 68. የወደፊት የትኩረት አቅጣጫችን • ከአሁን በፊት በምርምር ማዕከሉ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ለተጠቃሚ እንዲደርሱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መስራት • ከአሁን በፊት የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ትክክለኛ የማጨጃ ጊዜ በመወሰን ጥራቱንና መጠኑን የጠበቀ ድርቆሽ እንዲዘጋጅ ማድረግ • በድርቅ ወራት የሚያጋጥመውን ከፍተኛ የእንስሳት መኖ እጥረት የሚቀርፍ ስራ መስራት