የከብቶች ድንች (Fodder Beet)
መግቢያ
የከብቶች ድንች ወቅታዊ የሆነ የእንስሳት መኖ ሲሆን ዋናው የምግብ
ይዘቱ ሥሩ ላይ ሆኖ ቅጠሉም ለከብቶች ምግብነት ይውላል፡፡ ይህ
መኖ ከባህር ወለል ከፍታ 1800-3000 ሜትር ባሉ ቀዝቃዛ
አካባቢዎች ይበቅላል፡፡ አሲዳማ (ቀይ አፈር) ለእጽዋቱ መብቀል
ተስማሚ ሲሆን ኮትቻና ውሃ የሚተኛበት መሬት እጽዋቱን
ዉጤታማ አያደርገዉም፡፡
This document is licensed for use under the Creative Commons Attribution 4.0 International Licence. January 2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክንዱ መኮንን
መልካሙ በዛብህ
አበራ አዲ
ስምረት ያሳቡ
ስልክ ፡+251 116172000/2234
ምርታማነቱ
የከብቶች ድንች በሄክታር 520-680 ኩንታል እርጥብ ወይም 130
– 170 ኩንታል ደረቅ ምርት መሰብሰብ ይቻላል ፡፡
የዘር እና የማዳበሪያ መጠን
ለአንድ ሄክታር የመሬት ስፋት ከ5-10 ኪ.ግ ዘር ያስፈልጋል ::
በመስመር ሲዘራ በመስመር በመካከል 50 ሳ.ሜ ክፍተት እንዲሁም
በተክል መካከል 30 ሳ.ሜ ክፍተት ሊኖር ይገባል፡፡ የማዳበሪያ
መጠንም 100 ኪ.ግ ዳኘ/NPS ወይም 100-150 ኩ/ሄክ ፍግ መጠቀም
እንችላለን፡፡ የዚህ መኖ ዋናው ምርት ያለው ሥሩ ላይ ስለሆነ
በተደጋጋሚ አፈር ማሳቀፍና መኮትኮት ያስፈልጋል::
ምስጋና
አፍሪካ ራይዚንግ (Africa RISING) ፕሮግራሙ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ
የልማት ተራድኦ ድርጅት (USAID) ገንዘብ የሚደገፍና በተለያዩ አገር
አቀፍ እና አለም አቀፍ የምርምር እና የልማት አጋሮች በጋራ የሚተገበር
ነዉ፡፡ ለፕሮግራሙ መሳካት አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ በሙሉ የላቀ
ምስጋና እናቀርባለን፡፡
የአመጋገብ ሁኔታ
ሥሩ ከተተከለ ከ6 – 7 ወር ውስጥ ተቆፍሮ እና ተከትክቶ (ተቆራረጦ)
ከሌላ መኖ ጋር ተደባልቆ ሊሰጥ ይችላል፡፡ሲቆፈር ሥሩ እንዳይጎዳ
ጥንቃቄ መደረግ ይኖርበታል፡፡ ይህ ድንች በኃይል ሰጭ ንጥረ ነገር
የበለጸገ መኖ በመሆኑ ለከብቶች በምንመግብበት ወቅት ለመጀመሪያዎቹ
ቀናቶችን መጠኑን አነስተኛ አድርገን መመገብ ያለብን ሲሆን ከብቶች
አየለመዱት ሲሄድ የመኖው መጠን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፡፡ ከዚህ
በተጨማሪም መኖው ለከብቱ መሰጠት ያለበት ከብቱ ሌላ መኖ ከበላ
በኋላ ከሰዓት በኋላ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ጥንቃቄ
- ከመጠን በላይ ከተበላ አሲድነት/መርዛማነት አለው
- ጃርት በጣም ያጠቃዋል ስለዚህ መታጠር አለበት
- በተጎዳ መሬት/ለምነቱ አነስተኛ በሆነ መሬት ምርቱ አነስተኛ ነው
- ውሃ በሚተኛበትና ጠንካራ በሆነ መሬት እድገቱና ምርቱ ይገታል
- ውርጭን የመቋቋም ሀይሉ አነስተኛ ነው ፡፡
የዘር ብዜት
የከብቶች ድንች ዘር ለማባዛት ዘሩ ካፈራ በኃላ ሳይነካ ለቀጣይ የምርት
ወቅት መቆየት አለበት፡፡ ዘሩ አፍርቶ ቅጠሉን ካራገፈ በኃላ እርጥበት
በሚያገኝበት ጊዜ አበባ ያወጣና ፍሬ ያፈራል፡፡ ለዘር ብዜት ቀዝቃዛ
ቦታዎች(2700ሜ) ተመራጭ ናቸዉ፡፡ በሄክታር ከ4-5 ኩንታል ዘር
መሰብሰብ ይቻላል፡፡

More Related Content

PDF
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
PPTX
Major socio economics and research extension directorate activities acomplished
PDF
Forage training june,2019
PDF
How to Cultivated Improved Forage Crops
PDF
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
PPTX
Oilseed Crop Production Package Training
PPTX
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
PDF
Livestock research report 2013
ትሪሉሰርን (Tree lucerne)፡ የከብቶች መኖ ዛፍ
Major socio economics and research extension directorate activities acomplished
Forage training june,2019
How to Cultivated Improved Forage Crops
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
Oilseed Crop Production Package Training
Gedifew Gebrie (Rice training PPT, 2021.pptx
Livestock research report 2013

Similar to የከብቶች ድንች (Fodder Beet) (20)

PPTX
Coffee production &management manual.pptx
PPTX
Yelemat 2107-2018 final.pptx snnprs bureau of agri
PDF
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቁጥር 4 ቅፅ 2. ቁጥር 2 ታህሳስ 2006
PPT
Low Land Maize Production Package Training ppt.ppt
PDF
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 3. ቁጥር 2 መስከረም 2007
PDF
DBE Presentation in Amharic yyyyyyyyyyyy
PDF
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቁጥር 3 ቅፅ 3. ቁጥር 2 መጋቢት 2007
PPTX
MoA_2015_perfromance_&_2016_plan_ppt_final_(3)_-_Draft[1].pptx
PPTX
Genetical Modified Organism (GMO)
PDF
Commercial and others Farm_Crop Meher_Final.pdf
PDF
ጣፋጭ ዜና መፅሔት ቅፅ 5 ቁጥር 4-ሰኔ 2009 ዓ.ም
PDF
Breed improvement strategy for small ruminants
DOCX
Business plan on the preparation of Teff flour.docx
PDF
A journey in the world of animals. children's book. amharic አማርኛ
PPT
River Fish Packege.ppt
PDF
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4. ቁጥር 1 መስከረም 2008
PPTX
E.C EM tech. Training Power Point presen.pptx
PDF
ጣፋጭ ዜና መፅሄት ቁጥር 3
PPTX
2016 በጋ መስኖ summer irrigation work at sawla.pptx
PPTX
Food and water Presentation in food handler
Coffee production &management manual.pptx
Yelemat 2107-2018 final.pptx snnprs bureau of agri
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቁጥር 4 ቅፅ 2. ቁጥር 2 ታህሳስ 2006
Low Land Maize Production Package Training ppt.ppt
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 3. ቁጥር 2 መስከረም 2007
DBE Presentation in Amharic yyyyyyyyyyyy
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቁጥር 3 ቅፅ 3. ቁጥር 2 መጋቢት 2007
MoA_2015_perfromance_&_2016_plan_ppt_final_(3)_-_Draft[1].pptx
Genetical Modified Organism (GMO)
Commercial and others Farm_Crop Meher_Final.pdf
ጣፋጭ ዜና መፅሔት ቅፅ 5 ቁጥር 4-ሰኔ 2009 ዓ.ም
Breed improvement strategy for small ruminants
Business plan on the preparation of Teff flour.docx
A journey in the world of animals. children's book. amharic አማርኛ
River Fish Packege.ppt
ጣፋጭ ዜና መጽሄት ቅፅ 4. ቁጥር 1 መስከረም 2008
E.C EM tech. Training Power Point presen.pptx
ጣፋጭ ዜና መፅሄት ቁጥር 3
2016 በጋ መስኖ summer irrigation work at sawla.pptx
Food and water Presentation in food handler
Ad

More from africa-rising (20)

PPTX
AR_project_implementation-2023.pptx
PPTX
Photo_report_2022.pptx
PPTX
AR_activities_2022.pptx
PPTX
Livestock feed_2022.pptx
PPTX
Communications_update_2022.pptx
PPTX
ar_SI-MFS_2022.pptx
PPTX
Technique de compostage des tiges de cotonnier au Mali-Sud
PPTX
Flux des nutriments (N, P, K) des resources organiques dans les exploitations...
PPTX
Ar briefing feb2022
PPTX
Eliciting willingness to pay for quality maize and beans: Evidence from exper...
PPTX
The woman has no right to sell livestock: The role of gender norms in Norther...
PPTX
Ar overview 2021
PPTX
Potato seed multiplication 2021
PPTX
Two assessments 2021
PPTX
Nutrition assessment 2021
PPTX
Scaling assessment 2021
PPTX
Aiccra supervision 2021
PPTX
Ar scaling 2021
PPTX
Ar training 2021
PPTX
Ar nutrition 2021
AR_project_implementation-2023.pptx
Photo_report_2022.pptx
AR_activities_2022.pptx
Livestock feed_2022.pptx
Communications_update_2022.pptx
ar_SI-MFS_2022.pptx
Technique de compostage des tiges de cotonnier au Mali-Sud
Flux des nutriments (N, P, K) des resources organiques dans les exploitations...
Ar briefing feb2022
Eliciting willingness to pay for quality maize and beans: Evidence from exper...
The woman has no right to sell livestock: The role of gender norms in Norther...
Ar overview 2021
Potato seed multiplication 2021
Two assessments 2021
Nutrition assessment 2021
Scaling assessment 2021
Aiccra supervision 2021
Ar scaling 2021
Ar training 2021
Ar nutrition 2021
Ad

የከብቶች ድንች (Fodder Beet)

  • 1. የከብቶች ድንች (Fodder Beet) መግቢያ የከብቶች ድንች ወቅታዊ የሆነ የእንስሳት መኖ ሲሆን ዋናው የምግብ ይዘቱ ሥሩ ላይ ሆኖ ቅጠሉም ለከብቶች ምግብነት ይውላል፡፡ ይህ መኖ ከባህር ወለል ከፍታ 1800-3000 ሜትር ባሉ ቀዝቃዛ አካባቢዎች ይበቅላል፡፡ አሲዳማ (ቀይ አፈር) ለእጽዋቱ መብቀል ተስማሚ ሲሆን ኮትቻና ውሃ የሚተኛበት መሬት እጽዋቱን ዉጤታማ አያደርገዉም፡፡ This document is licensed for use under the Creative Commons Attribution 4.0 International Licence. January 2019 ለተጨማሪ መረጃ ክንዱ መኮንን መልካሙ በዛብህ አበራ አዲ ስምረት ያሳቡ ስልክ ፡+251 116172000/2234 ምርታማነቱ የከብቶች ድንች በሄክታር 520-680 ኩንታል እርጥብ ወይም 130 – 170 ኩንታል ደረቅ ምርት መሰብሰብ ይቻላል ፡፡ የዘር እና የማዳበሪያ መጠን ለአንድ ሄክታር የመሬት ስፋት ከ5-10 ኪ.ግ ዘር ያስፈልጋል :: በመስመር ሲዘራ በመስመር በመካከል 50 ሳ.ሜ ክፍተት እንዲሁም በተክል መካከል 30 ሳ.ሜ ክፍተት ሊኖር ይገባል፡፡ የማዳበሪያ መጠንም 100 ኪ.ግ ዳኘ/NPS ወይም 100-150 ኩ/ሄክ ፍግ መጠቀም እንችላለን፡፡ የዚህ መኖ ዋናው ምርት ያለው ሥሩ ላይ ስለሆነ በተደጋጋሚ አፈር ማሳቀፍና መኮትኮት ያስፈልጋል:: ምስጋና አፍሪካ ራይዚንግ (Africa RISING) ፕሮግራሙ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (USAID) ገንዘብ የሚደገፍና በተለያዩ አገር አቀፍ እና አለም አቀፍ የምርምር እና የልማት አጋሮች በጋራ የሚተገበር ነዉ፡፡ ለፕሮግራሙ መሳካት አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ በሙሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን፡፡ የአመጋገብ ሁኔታ ሥሩ ከተተከለ ከ6 – 7 ወር ውስጥ ተቆፍሮ እና ተከትክቶ (ተቆራረጦ) ከሌላ መኖ ጋር ተደባልቆ ሊሰጥ ይችላል፡፡ሲቆፈር ሥሩ እንዳይጎዳ ጥንቃቄ መደረግ ይኖርበታል፡፡ ይህ ድንች በኃይል ሰጭ ንጥረ ነገር የበለጸገ መኖ በመሆኑ ለከብቶች በምንመግብበት ወቅት ለመጀመሪያዎቹ ቀናቶችን መጠኑን አነስተኛ አድርገን መመገብ ያለብን ሲሆን ከብቶች አየለመዱት ሲሄድ የመኖው መጠን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም መኖው ለከብቱ መሰጠት ያለበት ከብቱ ሌላ መኖ ከበላ በኋላ ከሰዓት በኋላ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ጥንቃቄ - ከመጠን በላይ ከተበላ አሲድነት/መርዛማነት አለው - ጃርት በጣም ያጠቃዋል ስለዚህ መታጠር አለበት - በተጎዳ መሬት/ለምነቱ አነስተኛ በሆነ መሬት ምርቱ አነስተኛ ነው - ውሃ በሚተኛበትና ጠንካራ በሆነ መሬት እድገቱና ምርቱ ይገታል - ውርጭን የመቋቋም ሀይሉ አነስተኛ ነው ፡፡ የዘር ብዜት የከብቶች ድንች ዘር ለማባዛት ዘሩ ካፈራ በኃላ ሳይነካ ለቀጣይ የምርት ወቅት መቆየት አለበት፡፡ ዘሩ አፍርቶ ቅጠሉን ካራገፈ በኃላ እርጥበት በሚያገኝበት ጊዜ አበባ ያወጣና ፍሬ ያፈራል፡፡ ለዘር ብዜት ቀዝቃዛ ቦታዎች(2700ሜ) ተመራጭ ናቸዉ፡፡ በሄክታር ከ4-5 ኩንታል ዘር መሰብሰብ ይቻላል፡፡