SlideShare a Scribd company logo
የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም
መግቢያ
በተለምዶ የሰብል ተረፈ ምርት እና ድርቆሽ ሜዳ ላይ እና መኖሪያ ቤት ዙሪያ
ይከመራል፡፡ ሲፈለግ ከክምሩ ላይ አየተቀነሰ መሬት ላይ በመበተን እንስሳት
እንዲመገቡ ይደረጋል፡፡ የዚህ ዓይነቱ አሰራር ብዛት ያለዉ መኖ እንዲባክንና
የመኖዉ ጥራት በዝናብ ፣በጸሀይ፣በተባይና በሻጋታ ምክንያት እንዲቀንስ መንስኤ
ይሆናል፡፡ ለዚህም ችግር አንዱ መፍትሄ ግርግም መጠቀም ነዉ፡፡
This document is licensed for use under the Creative Commons Attribution 4.0 International Licence. September2018
የመመገቢያ ግርግም አስፈላጊነት እና
ጠቀሜታ
• በጥናት እንደተረጋገጠዉ ግርግም ከ30–50% ብክነትን ይቀንሳል፡፡
• መኖን በአግባቡ ለመጠቀም በማስቻሉ የመኖ እጥረት በሚኖርበት ወቅትም
ያለችግር ለማለፍ ይቻላል፡፡
• የመኖ ዋጋ በየጊዜዉ እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት አርሶ አደሩ የኢኮኖሚ
ቀዉስ እንዳያጋጥመዉ ይረዳል፡፡
• በተለምዶ አሰራር እንስሳትን ለመመገብ ይወጣ ከነበረዉ ጉልበት ከ10–20%
ይቀንሳል፡፡ ስለሆነም በመኖሪያ ቤት አካባቢ እንስሳትን መመገብ የስራ
ድርሻቸዉ ለሆነዉ ሴቶች እና ወጣቶች የስራ ጫና ይቀንሳል፡፡
የመመገቢያ ግርግም ለመስራት
ቅድሚያ መታሰብ ያለባቸዉ ነጥቦች
• የመመገቢያ ግርግም በአካባቢ ከሚገኙ ቁሳቁሶች ሊሰራ የሚችል ሲሆን
እንጨቶችን ለማያያዝ እንዲረዳ ቢቻል ሚስማር ካልሆነ ግን ገመድ
ወይንም ልጥ መጠቀም ይቻላል፡፡
• ግርግም ሲሰራ ባለ አንድ ወይም ባለ ሁለት መመገቢያ ሊሆን ይችላል፡፡
• ባለ ሁለት የመመገቢያ ግርግም በሚሰራበት ወቅት የሚመረጠዉ ቦታ ጓሮ
ከሆነ መካከለኛ ቦታ መስራት የተሻለ ነዉ፡፡ ነገር ግን ባለ አንድ መመገቢያ
ከሆነ ከቤት ወይም ከከብቶች ማደሪያ ግርግዳ ጋር አያይዞ መስራት
ይመረጣል፡፡
• የግርግሙ ርዝመት በእንስሳት ቁጥር የሚወሰን ሲሆን በሁለት እንስሳት
መካከል የ 0.7 ሜትር ርቀት ሊኖር ይገባል፡፡
• አራት እንስሳትን የሚመግብ ሁለት ጎን ያለዉ ግርግም የ 1.4 ሜትር
ርዝመት እና 1.2 ሜትር ስፋት እንዲሁም በአንድ በኩል ብቻ ለመመገብ
የሚያስችል ግርግም 2.8 ሜትር ርዝመት እና 0.6 ሜትር ስፋት ቢኖረዉ
ጥሩ ነዉ፡፡
• የግርግም ጣራዉ ከሳር ክዳን ሊሰራ ይችላል፡፡ አቅም ያለዉ አርሶ አደር
በፕላስቲክ ወይም በቆርቆሮ ሊሰራ ይችላል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
ክንዱ መኮንን
መልካሙ በዛብህ
አበራ አዲ
ስምረት ያሳቡ
ስልክ ፡+251 116172000/2234
ምስጋና
አፍሪካ ራይዚንግ (Africa RISING) ፕሮግራሙ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት
ተራድኦ ድርጅት (USAID) ገንዘብ የሚደገፍና በተለያዩ አገር አቀፍ እና አለም
አቀፍ የምርምር እና የልማት አጋሮች በጋራ የሚተገበር ነዉ፡፡ ለፕሮግራሙ
መሳካት አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ በሙሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን፡፡

More Related Content

More from africa-rising

Livestock feed_2022.pptx
Livestock feed_2022.pptxLivestock feed_2022.pptx
Livestock feed_2022.pptx
africa-rising
 
Communications_update_2022.pptx
Communications_update_2022.pptxCommunications_update_2022.pptx
Communications_update_2022.pptx
africa-rising
 
ar_SI-MFS_2022.pptx
ar_SI-MFS_2022.pptxar_SI-MFS_2022.pptx
ar_SI-MFS_2022.pptx
africa-rising
 
Technique de compostage des tiges de cotonnier au Mali-Sud
Technique de compostage des tiges de cotonnier au Mali-SudTechnique de compostage des tiges de cotonnier au Mali-Sud
Technique de compostage des tiges de cotonnier au Mali-Sud
africa-rising
 
Flux des nutriments (N, P, K) des resources organiques dans les exploitations...
Flux des nutriments (N, P, K) des resources organiques dans les exploitations...Flux des nutriments (N, P, K) des resources organiques dans les exploitations...
Flux des nutriments (N, P, K) des resources organiques dans les exploitations...
africa-rising
 
Ar briefing feb2022
Ar  briefing feb2022Ar  briefing feb2022
Ar briefing feb2022
africa-rising
 
Eliciting willingness to pay for quality maize and beans: Evidence from exper...
Eliciting willingness to pay for quality maize and beans: Evidence from exper...Eliciting willingness to pay for quality maize and beans: Evidence from exper...
Eliciting willingness to pay for quality maize and beans: Evidence from exper...
africa-rising
 
The woman has no right to sell livestock: The role of gender norms in Norther...
The woman has no right to sell livestock: The role of gender norms in Norther...The woman has no right to sell livestock: The role of gender norms in Norther...
The woman has no right to sell livestock: The role of gender norms in Norther...
africa-rising
 
Ar overview 2021
Ar overview 2021Ar overview 2021
Ar overview 2021
africa-rising
 
Potato seed multiplication 2021
Potato seed multiplication 2021Potato seed multiplication 2021
Potato seed multiplication 2021
africa-rising
 
Two assessments 2021
Two assessments 2021Two assessments 2021
Two assessments 2021
africa-rising
 
Nutrition assessment 2021
Nutrition assessment 2021Nutrition assessment 2021
Nutrition assessment 2021
africa-rising
 
Scaling assessment 2021
Scaling assessment 2021Scaling assessment 2021
Scaling assessment 2021
africa-rising
 
Aiccra supervision 2021
Aiccra supervision 2021Aiccra supervision 2021
Aiccra supervision 2021
africa-rising
 
Ar scaling 2021
Ar scaling 2021Ar scaling 2021
Ar scaling 2021
africa-rising
 
Ar training 2021
Ar training 2021Ar training 2021
Ar training 2021
africa-rising
 
Ar nutrition 2021
Ar nutrition 2021Ar nutrition 2021
Ar nutrition 2021
africa-rising
 
Ar approach 2021
Ar approach 2021Ar approach 2021
Ar approach 2021
africa-rising
 
Photo report dec2020
Photo report dec2020Photo report dec2020
Photo report dec2020
africa-rising
 
Extrapolation suitability for improved vegetable technologies in Babati Distr...
Extrapolation suitability for improved vegetable technologies in Babati Distr...Extrapolation suitability for improved vegetable technologies in Babati Distr...
Extrapolation suitability for improved vegetable technologies in Babati Distr...
africa-rising
 
More from africa-rising (20)

  • 1. የተሻሻለ የከብቶች መመገቢያ ግርግም መግቢያ በተለምዶ የሰብል ተረፈ ምርት እና ድርቆሽ ሜዳ ላይ እና መኖሪያ ቤት ዙሪያ ይከመራል፡፡ ሲፈለግ ከክምሩ ላይ አየተቀነሰ መሬት ላይ በመበተን እንስሳት እንዲመገቡ ይደረጋል፡፡ የዚህ ዓይነቱ አሰራር ብዛት ያለዉ መኖ እንዲባክንና የመኖዉ ጥራት በዝናብ ፣በጸሀይ፣በተባይና በሻጋታ ምክንያት እንዲቀንስ መንስኤ ይሆናል፡፡ ለዚህም ችግር አንዱ መፍትሄ ግርግም መጠቀም ነዉ፡፡ This document is licensed for use under the Creative Commons Attribution 4.0 International Licence. September2018 የመመገቢያ ግርግም አስፈላጊነት እና ጠቀሜታ • በጥናት እንደተረጋገጠዉ ግርግም ከ30–50% ብክነትን ይቀንሳል፡፡ • መኖን በአግባቡ ለመጠቀም በማስቻሉ የመኖ እጥረት በሚኖርበት ወቅትም ያለችግር ለማለፍ ይቻላል፡፡ • የመኖ ዋጋ በየጊዜዉ እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት አርሶ አደሩ የኢኮኖሚ ቀዉስ እንዳያጋጥመዉ ይረዳል፡፡ • በተለምዶ አሰራር እንስሳትን ለመመገብ ይወጣ ከነበረዉ ጉልበት ከ10–20% ይቀንሳል፡፡ ስለሆነም በመኖሪያ ቤት አካባቢ እንስሳትን መመገብ የስራ ድርሻቸዉ ለሆነዉ ሴቶች እና ወጣቶች የስራ ጫና ይቀንሳል፡፡ የመመገቢያ ግርግም ለመስራት ቅድሚያ መታሰብ ያለባቸዉ ነጥቦች • የመመገቢያ ግርግም በአካባቢ ከሚገኙ ቁሳቁሶች ሊሰራ የሚችል ሲሆን እንጨቶችን ለማያያዝ እንዲረዳ ቢቻል ሚስማር ካልሆነ ግን ገመድ ወይንም ልጥ መጠቀም ይቻላል፡፡ • ግርግም ሲሰራ ባለ አንድ ወይም ባለ ሁለት መመገቢያ ሊሆን ይችላል፡፡ • ባለ ሁለት የመመገቢያ ግርግም በሚሰራበት ወቅት የሚመረጠዉ ቦታ ጓሮ ከሆነ መካከለኛ ቦታ መስራት የተሻለ ነዉ፡፡ ነገር ግን ባለ አንድ መመገቢያ ከሆነ ከቤት ወይም ከከብቶች ማደሪያ ግርግዳ ጋር አያይዞ መስራት ይመረጣል፡፡ • የግርግሙ ርዝመት በእንስሳት ቁጥር የሚወሰን ሲሆን በሁለት እንስሳት መካከል የ 0.7 ሜትር ርቀት ሊኖር ይገባል፡፡ • አራት እንስሳትን የሚመግብ ሁለት ጎን ያለዉ ግርግም የ 1.4 ሜትር ርዝመት እና 1.2 ሜትር ስፋት እንዲሁም በአንድ በኩል ብቻ ለመመገብ የሚያስችል ግርግም 2.8 ሜትር ርዝመት እና 0.6 ሜትር ስፋት ቢኖረዉ ጥሩ ነዉ፡፡ • የግርግም ጣራዉ ከሳር ክዳን ሊሰራ ይችላል፡፡ አቅም ያለዉ አርሶ አደር በፕላስቲክ ወይም በቆርቆሮ ሊሰራ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ክንዱ መኮንን መልካሙ በዛብህ አበራ አዲ ስምረት ያሳቡ ስልክ ፡+251 116172000/2234 ምስጋና አፍሪካ ራይዚንግ (Africa RISING) ፕሮግራሙ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (USAID) ገንዘብ የሚደገፍና በተለያዩ አገር አቀፍ እና አለም አቀፍ የምርምር እና የልማት አጋሮች በጋራ የሚተገበር ነዉ፡፡ ለፕሮግራሙ መሳካት አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ በሙሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን፡፡