SlideShare a Scribd company logo
(Amhara Region Agricultural Research Institute/ARARI)
በአማራ ግብርና ምርምር ተቐም
Debre Birhan Agricultural Research Center
ደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል
1
Presentation For USAID-ICARD
By: Getabalew Teshome
January, 2017
D/Birhan
የግብርና ምጣኔ ሃብትና ምርምር ስርጸት ዳይሬክቶሬት
 ዳይሬክቶሬቱ ስድስት ተመራማሪዎችና ሁለት ኬዝቲም(ግብርና ምጣኔ ሃብት እና
ምርምር ስርጸት) ያሉተ ሲሆን በዋናነት የሚሰራውም
 አዳዲስ ለወጡና በየአካባቢው ለተላመዱ ዝርያዎችና አሰራሮች ሰርቶ ማሳያ መስራት፣
ማስተዋወቅና ፍላጎት መፍጠር፤
 በመስክ ቀን በስልጠና እና የተለያዩ መድረኮች በማዘጋጀት የአርሶ አደሮችንና የተለያዩ
አጋር አካላትን አቅም ማጎልበትና ስራዎችንም ማስተዋወቅ
 አርሶ አደሮችን በማደራጀትና ተቋማዊ በማደረግ የዘር ልውውጥና የገበያ ትስስር
መፍጠር፡
 የተለያዩ ምርጥ ተሞክዎችን በመቅሰምና በመተንተን የአርሶ አደሮችና የአጋር አካላት
ልምድ ልውውጥ ማደረግ
 የቅኝት/ዳሰሳ/ ጥናት ማድረግ፡ የአዋጭነት ጥናት፣ የእሴት ሰንሰለትና የገበያ ጥናት፡
 የተዋወቁና ወደ ማህበረሰቡ የገቡ አዳዲስ አሰራሮችና ዝራያዎች በማህበረሰቡ ኑሮ
ላይ ያመጡትን ለውጥ፣ የታየባቸውን ችግርና ማህበረሰቡ የሚሰጠውን ሃሳብ
በመሰብሰና በመተንተን፣ የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦችን ማውጣትና ለሚመለከተው አካል
የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር የግንዛቤ ማስጨበጫ ማድግ፤
 በግብርና ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች፣ ባለሃብቶች እና ተማሪዎች የማማከር ስራ
መስራት፤
 የምርምር መነሻ/የችግር ልየታ/ የዳሰሳ ጥናት ማደረግ
ባለፉት አመታት በሰሜን ሽዋ ዞን በቴክኖሎጅ ሽግግር በተለያዩ
ፕሮጀክቶች እና በመንግስት በጀት ድጋፍ የተከናወኑ ተግባራት እና
የተገኘ ዉጤት፤
ስራው የተከናወነው በደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል
እና በሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ እና በየደረጃው በሚገኙ
የግብርና ባለሙያዎች በቅንጂት ነው
ባለፉት አመታት በሰሜን ሽዋ ዞን በቴክኖሎጅ ሽግግር በተለያዩ
ፕሮጀክቶች እና በመንግስት በጀት ድጋፍ የተከናወኑ ተግባራት
እና የተገኙ ዉጤቶች፤
ስራው የተከናወነው በደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል
እና በሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ እና በየደረጃው በሚገኙ
የግብርና ባለሙያዎች በቅንጂት ነው
1.የሽምብራ ቴክኖሎጂዎች ቅድመ ማስፋትplanting
weeding
Flowering
Maturity
በባለፉት አመታት
ወረዳዎች
 ሞረትና ጂሩ
 እንሳሮ
 ሲያደብርና ዋዩ
 ባሶና ወረና
 ሞጃና ወደራ
የተለያዩ አጋር አካላትን ያሳተፈ መስክ ቀን
የተሻሻሉ ዝርያዎች
 ማስተዋል
 ሃብሩ
 ናቶሊ
 አረርቲ
የተገኙ ውጤቶች
- የሽምብራ ዘር ወቅትን ወደ ነሃሴ አጋማሽ በመሳብ
- በማጠንፈፍ በመዝራት
- የሚያስፈልገውን ግብአት በመጠቀም(ህያው ማዳበሪያ)
- የተሻሻሉ ዝርያዎችን በመጠቀም ና እንክብካቤ በመድረግ
- በጥቁር አፈር ላይ ሽምብራን በማጠንፈፍ በመዝራት
-የሽምብራ ምርታማነትን በአርሶ አደሮች ማሳ
ላይ በሶስት እጥፍ ማሳደግ ተችሉዋል፡፡
- በአርሶ አደር ማሳ ላይ ከ 25 እስከ 48
ኩንታል ሽምብራ በሄክታር ማግኘት
ተችሉዋል
2. የባቄላ ቅድመ ማስፋት
- ባሶና ወረና
- ጣርማበር
- ሲያደብር
- ሞረትና ጂሩ
- እንሳሮ
 157.55 ሄክታር ለ 535( 60 ሴት)
 በስልጠና የተሳተፉ--1139(175 ሴት)
 በመስክ ቀን የተሳተፉ--787(153 ሴት)
 ዳግም
 ላሎ
 ሃጫሉ
 ዶሻ
 ወልቂ
ለጥቁር
አፈር
ባሶና
ጣርማበር
የባቄላ ቆርምድን
- የተመከሩ፣ኬሚካሎችን(ባይላተን፣ ሪዶሚል )
- በትክክለኛው መጠንና ጊዜ ዘር በማሸትና በመርጨት ማዳን
ተችሉዋል
-
ጣርማበር ወረዳ ይዛባወይን ቀበሌ በአርሶ አደር ማሳ
ላይ የነበረ ወልቂ ባቄላ 2017/18
 ዶሻ ዝርያ ባሶና ጣርማበር
በአርሶ አደር ማሳ ላይ እስከ 36 ኩ/ሄ
ዳግም ዝርያ እነዋሪ
Walki at Goshebado
 ዳግም ዝርያ በጥቁር አፈር ላይ
በአርሶ አደር ማሳ
አስከ 37 ኩ/ሄ
 ሃጫሉ ዝርያ
በጥቁር አፈር ላይ
አስከ 35 ኩ/ሄ
o ወልቂ ዝርያን በባሶና ጣርማበር
በአርሶ አደር ማሳ ላይ እስከ 35 ኩ/ሄ
የመስክ ቀን ወልቂ ዝርያ ጣርማበር
3. የብቅል ገብስ ቅድመ ማስፋት
የደረስንባቸው ወረዳዎች
 ባሶና ወረና
 ጣርማበር
 አንጎለላና ጠራ
 አሳግርት
 113.7 ሄክታር ለ 343(30 ሴት)
 ስልጠና --ለ 539(87)
 መስክ ቀን --688(128 ሴት)
በቆጂ ዝርያ በአርሶ አደር ማሳ ላይ በጣርማበር ወረዳ እስከ 36
ኩ/ሄ
ኢቦን-174/03 ዝርያ በባሶ ወረ በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ አስከ
40 ኩ/ሄ ማግኘት ተችሉዋል
 በ USAID-ICARDA ፕሮጀክት ድጋፍ ለሰባት የዘር ብዜት ማህበራት የእያንዳንዱ
ግምት 135000 ብር የሚገመት የመውቂያ ማሽንና ኩንታል መስፊያ ተሰጥቱዋል
 ለወይራምባ፣ ኢጀርሳ ቁበቲ እና ሙሽ ዘር ብዜት ማህበራት 225 ኩንታል የሚሆን
የባቄላ፣ ብቅል ገብስና ሽምብራ የመነሻ ዘር በ 2018 ከፕሮጀክቱ ድጋፍ አንዲደረግ
አስደርገናል
 የተንቀሳቃሽ መውቂያ ማሽን የንድፈ ሃሳብና የተግባር ስልጠና ለማህበራት አመራሮችና
ለወረዳ ደጋፊ ባለሙያዎች ተሰጥቱዋል
4. የምግብ ገብስ ቅድመ ማስፋት
4. የምግብ ገብስ ቅድመ ማስፋት
ባሶና ጣርማበር ወረዳ -- HB1307
--አገኘሁ
-- ባሶ
ዝርያዎች
HB1307 በባሶና ወረና
በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ እስከ
34 ኩ/ሄ
- በ 101.3 ሄክታር ለ 254(36 ሴት)
- በስልጠና፡ 341(69 ሴት)
- በመስክ ቀን ፡681(112 ሴት)
አገኘሁ እና ባሶ ዝርያዎች ጣርማበር
5. የማሾ ቅድመ ማስፋት - ቀወት - አለም ከተማ
- ሸዋሮቢት - እንሳሮ
- አጣዬ
በባለፉት ሁለት አመታት
 54 ሄክታር መሬት በመሸፈን
 ለ 203( 2 ሴት) አርሶ አደሮች
 በስልጠና - -- 215( 20 ሴት)
 በመስክ ቀን--- 276 ( 19 ሴት)
እንሳሮ በልበሊት
የመስክ ግምገማ
ቀወት ወረዳ መስክ ቀን
ራሳ/N-26/ ዝርያ ትልቅ የፍሬ መጠን ያለውና
በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ አስከ 16 ኩ/ሄ መስጠት
ችሉዋል
6. የመኮረኒ ስንዴ ቅድመ ማስፋት በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ
ማንጉዶ ዝርያ
 በ7.5 ሄክታር ማሳ ላይ
 ለ 20 አርሶ አደሮች
 65(14 ሴት) በስልጠና
 ዝርያ በነበረው የተሸለ አቐም በአካባቢው
አርሶ አደሮች ከፍተኛ ተቀባይነትን
አስገኝቱዋል
 ሆኖም ግን ሰብሉ የገበያ ሰብል በመሆኑና
የገበያ ትስስር ባለመኖሩ በስፋት ወደ አርሶ
አደሩ ማስገባትና ማስፋት አልተቻለም
7 June 2019
7. የዳቦ ሰንዴ ቅድመ ማስፋት - እንሳሮ - ሲያደብርና ዋዩ
- ባሶና ወረና -ጣርማበር
 በ 175.4 ሄ ክታር ላይ
 ለ 462(63 ሴት)
 በስልጠና-- 790(53 ሴት)
 በመስክ ቀን--901(33 ሴት)
ዝርያዎች
ጸሃይ
ቦሎ
መንዜ
 ፀሃይ ዝርያ በባሶና ወረና በአርሶ አደር ማሳ ላይ አስከ 38ኩ/ሄ
ቦሎ ዝርያ ባሶና ወረና
ፀሃይ ዝርያ እንሳሮ
8. የማሽላ ቅድ ማስፋት
መልካም ዝርያ
ሸዋሮቢት
የደረስንባቸው ወረዳዎች
 ሸዋሮቢት
 ቀወት
 ኤፍራታና ግድም
 አንጾኪያና ገምዛ
 እንሳሮ
 መረሃቤቴ
ዝርያዎች
 ምልካም
 ጊራና-1
 ኢስ ኤች -1
በመረሃቤቴ ወረዳ በመስመር የተዘራ መልካም ማሽላ
 122 ሄክታር
 ለ299(25ሴት)አርሶ አደሮች
 ስልጠና--447(56 ሴት)
 መስክ ቀን--158(19 ሴት)
 በርጥበት፣አጠር አካባቢዎች፣
ቶሎ የሚደርሱና የተሻለ
ምርት የሚሰጡ ዝርያዎች ናቸው
9. የብቅል ገብስ ተሳትፎአዊ ዝርያ መረጣ
በሶስት ወረዳዎች
 ባሶና ወረና
 ጣርማበርና
 አሳግርት
ዝርያዎች
አይቦነ-174
ፋናካ
ኤች ቢ 1964
ኤችቢ 1963
ባሶና ወረና ሙሽ
ዝርያ መረጣ
ጣርማበር ይዛባ ቀበሌ
ዝርያ መረጣ
HB1964 የተባለው ዝርያ
- ከፍተኛ የሆነ የምርት ጭማሪ (እስከ 48 ኩ/ሄ
- አካባቢውን መላመድ
- በአካባቢው አርሶ አደር ተፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን በማሟላቱ ወደ
ቀጣይ የቅድመ ማስፋትና የማሰፋት ስራዎች እንዲገባ ተድረጉዋል፡፡
10. የምግብ ገብስ ተሳትፎአዊ ዝርያ መረጣ
በሶስት ወረዳዎች ዝርያዎች
 ባሶና ወረና - ኤችቢ1307
 ጣርማበርና - ሮቤራ
 አሳግርት - አብዳኔ
- ክሮስ 41/98
ክሮስ 41/98 የተባለው ዝርያ
• ከፍተኛ የሆነ የምርት ጭማሪ( እስከ 52 ኩ/ሄ)
• አካባቢውን መላመዱ
• ትልቅና ነጭ ፍሬ መሆኑ ለገበያ ተፈላጊ በመሆኑ
• ረጅም ቁምትና ጠንካራ የማይወድቅ በመሆኑ
• በአካባቢው አርሶ አደሮች ተፈላጊ በመሆኑ ወደ ቀጣይ የቅድመ
ማስፋትና የማሰፋት ስራዎች እንዲገባ ተደርጉዋል
11. ለጥቁር አፈር ተስማሚ የሆኑ ተሳትፎአዊ የባቄላ ዝርያ መረጣ
ዝርያ፡ ዳግም፣ ወልቂ፣ ሃጫሉ
ወረዳ፡ ሲያደብርና ዋዩ እና ሞረትና ጂሩ ፣ ሞጃና ወደራ
ሃጫሉ የተባለው የባቄላ ዝርያ
- በምርታማነቱና ትልቅ የፍሬ መጠን በመኖሩ
- በአርሶ አደሮች ከፋተኛ ፍላጎት በመገኘቱና
- ለአካባቢው ተስማሚ በመሆኑ በጥቁር አፈር ላይ በስፋት
እንዲገባ ተደርጉዋል
11. በመስኖ የበርበሬ ሰርቶ ማሳያ
12. የበርበሬ ቴክኖሎጂዎች ሰርቶ ማሳያና ቅድመ ማስፋት በመስኖ
ኤፍራታናግድም እና አንጾኪያ ገምዛ
 መልካአዋዜ የተባለውን ዝርያ
ሪዶሚልና ዲያዝኖን ኬሚካል
በመጠቀም የተሸለ ማምረት ተችሉዋል
በመስክ ላይ አንጾኪያ
Field monitoring
Data recording
Early maturity
መስክ ቀን ኤፍራታና አንጾኪያ
12. የምስር ሰርቶ ማሳያ 2018
 በሞረትና ጂሩ እና እንሳሮ ወረዳ
ዝርያዎች
 ጂሩ
 ደራሽ
በሁለቱ ወረዳ በአምስት አርሶ አደሮች ማሳ እና በሁለት FTC
ተሰርቶ ትላልቀ የፍሬ መጠን፣የተሻለ ምርት ስላላቸው በአርሶ
አደሮቹም ተመርጠዋል
13.
 ደራሽ ዝርያ በአርሶ አደሮች
ምርጫምና በምርቱም እንሳሮ
ወረዳ ሲመረጥ ጂሩ ዝርያ ደግሞ
በሞረትና ጂሩ ወረዳ፣በአንደኛነት
ተመርጡዋል
 በዚህ አመትም አዲስ የምስር በሽታ(ቆርምድ)
በመከሰቱ ከፍተኛ ችግር ነበር
የተጠራቀሙ ውሃዎችን በመጠቀም በደረቃማ አካባቢዎች(ራሳ
ቀበሌ ቀወት )
14. በጠብታ መስኖ ሰርቶ ማሳያ በቀወት(ራሳ ) እና ኤፍራታና
ግድም(ይምሎዋ)
አነስተኛ የውሃ ምንጭ ባሉባቸው
አካባቢዎች(ይምሎዋ)
 በበጋና ምንም በማይመረትበት ቦታ
በአነስተኛ ወጪ በጠብታ መስኖ
አትክልቶችን በማምረት ገቢን ማሳደግ
አንደሚቻልና የቤት ውስጥ አመጋገብን
ማሻሸል እንደሚቻል ታይቱዋል
መስክ ቀን ራሳ
• የዘር ብዜት ማህበራት እንዲመሰረቱና የነበሩትንም በስልጠና እና የመነሻ ዘር ድጋፍ
በማደረግ እንዲጠናከሩ ተደርጉዋል
• በቅድመ ማስፋት የሚመረቱ ዘሮች በመስክ ላይ በደንብ በመከታተልና በዘር አጽዳቂ
ባለሙያዎች በማስገምገምና በማጸደቅ ወደ መደበኛው የዘር ስርዓት እንዲገቡ
ተደርጉዋል
• በመስክ ቀንና በተለያዩ ስብሰባዎች የሚመለከታቸውን አጋር አካላት በመጋበዝ
ቴክኖሎጂዎች በስፋት እንዲተዋወቁና በአርሶ አደሮች የእርስ በርስ ዘር ልውውጥ
እንዲኖር ተደርጉዋል
ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
 በጣም አነስተኛ የሰው ሃይል( ሶስት ባለሙያ ለአንድ ዞን)
 ቴክኖሎጂዎች ሶስት አራት አመት በስፋት ተዋውቀው እኛ ከቦታው ስንወጣ ግን
ቀጣይነት አለመኖር
 በሚሰሩ የቅድመ ማስፋት ስራዎች የተለያዩ አጋር አካላት ተሳትፎ አነስተኛ መሆን
 የበጀት እጥረት
 አዳዲስ በሽታዎች( የሽምብራ፣ ባቄላና ምስር)
 በባቄላ፣ ሽምብራና ሌሎች ሰብሎች ላይ ውርጭ መከሰት
THANK YOU!!!

More Related Content

Featured

Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
Expeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Pixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
ThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
marketingartwork
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
Skeleton Technologies
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Kurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
SpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Lily Ray
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
Rajiv Jayarajah, MAppComm, ACC
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
Christy Abraham Joy
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
Vit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
MindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Applitools
 
Featured (20)

Major socio economics and research extension directorate activities acomplished

  • 1. (Amhara Region Agricultural Research Institute/ARARI) በአማራ ግብርና ምርምር ተቐም Debre Birhan Agricultural Research Center ደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል 1 Presentation For USAID-ICARD By: Getabalew Teshome January, 2017 D/Birhan
  • 2. የግብርና ምጣኔ ሃብትና ምርምር ስርጸት ዳይሬክቶሬት  ዳይሬክቶሬቱ ስድስት ተመራማሪዎችና ሁለት ኬዝቲም(ግብርና ምጣኔ ሃብት እና ምርምር ስርጸት) ያሉተ ሲሆን በዋናነት የሚሰራውም  አዳዲስ ለወጡና በየአካባቢው ለተላመዱ ዝርያዎችና አሰራሮች ሰርቶ ማሳያ መስራት፣ ማስተዋወቅና ፍላጎት መፍጠር፤  በመስክ ቀን በስልጠና እና የተለያዩ መድረኮች በማዘጋጀት የአርሶ አደሮችንና የተለያዩ አጋር አካላትን አቅም ማጎልበትና ስራዎችንም ማስተዋወቅ  አርሶ አደሮችን በማደራጀትና ተቋማዊ በማደረግ የዘር ልውውጥና የገበያ ትስስር መፍጠር፡  የተለያዩ ምርጥ ተሞክዎችን በመቅሰምና በመተንተን የአርሶ አደሮችና የአጋር አካላት ልምድ ልውውጥ ማደረግ
  • 3.  የቅኝት/ዳሰሳ/ ጥናት ማድረግ፡ የአዋጭነት ጥናት፣ የእሴት ሰንሰለትና የገበያ ጥናት፡  የተዋወቁና ወደ ማህበረሰቡ የገቡ አዳዲስ አሰራሮችና ዝራያዎች በማህበረሰቡ ኑሮ ላይ ያመጡትን ለውጥ፣ የታየባቸውን ችግርና ማህበረሰቡ የሚሰጠውን ሃሳብ በመሰብሰና በመተንተን፣ የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦችን ማውጣትና ለሚመለከተው አካል የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር የግንዛቤ ማስጨበጫ ማድግ፤  በግብርና ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች፣ ባለሃብቶች እና ተማሪዎች የማማከር ስራ መስራት፤  የምርምር መነሻ/የችግር ልየታ/ የዳሰሳ ጥናት ማደረግ
  • 4. ባለፉት አመታት በሰሜን ሽዋ ዞን በቴክኖሎጅ ሽግግር በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና በመንግስት በጀት ድጋፍ የተከናወኑ ተግባራት እና የተገኘ ዉጤት፤ ስራው የተከናወነው በደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል እና በሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ እና በየደረጃው በሚገኙ የግብርና ባለሙያዎች በቅንጂት ነው ባለፉት አመታት በሰሜን ሽዋ ዞን በቴክኖሎጅ ሽግግር በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና በመንግስት በጀት ድጋፍ የተከናወኑ ተግባራት እና የተገኙ ዉጤቶች፤ ስራው የተከናወነው በደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል እና በሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ እና በየደረጃው በሚገኙ የግብርና ባለሙያዎች በቅንጂት ነው
  • 5. 1.የሽምብራ ቴክኖሎጂዎች ቅድመ ማስፋትplanting weeding Flowering Maturity
  • 6. በባለፉት አመታት ወረዳዎች  ሞረትና ጂሩ  እንሳሮ  ሲያደብርና ዋዩ  ባሶና ወረና  ሞጃና ወደራ
  • 7. የተለያዩ አጋር አካላትን ያሳተፈ መስክ ቀን የተሻሻሉ ዝርያዎች  ማስተዋል  ሃብሩ  ናቶሊ  አረርቲ
  • 8. የተገኙ ውጤቶች - የሽምብራ ዘር ወቅትን ወደ ነሃሴ አጋማሽ በመሳብ - በማጠንፈፍ በመዝራት - የሚያስፈልገውን ግብአት በመጠቀም(ህያው ማዳበሪያ) - የተሻሻሉ ዝርያዎችን በመጠቀም ና እንክብካቤ በመድረግ - በጥቁር አፈር ላይ ሽምብራን በማጠንፈፍ በመዝራት -የሽምብራ ምርታማነትን በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ በሶስት እጥፍ ማሳደግ ተችሉዋል፡፡ - በአርሶ አደር ማሳ ላይ ከ 25 እስከ 48 ኩንታል ሽምብራ በሄክታር ማግኘት ተችሉዋል
  • 9. 2. የባቄላ ቅድመ ማስፋት - ባሶና ወረና - ጣርማበር - ሲያደብር - ሞረትና ጂሩ - እንሳሮ
  • 10.  157.55 ሄክታር ለ 535( 60 ሴት)  በስልጠና የተሳተፉ--1139(175 ሴት)  በመስክ ቀን የተሳተፉ--787(153 ሴት)  ዳግም  ላሎ  ሃጫሉ  ዶሻ  ወልቂ ለጥቁር አፈር ባሶና ጣርማበር
  • 11. የባቄላ ቆርምድን - የተመከሩ፣ኬሚካሎችን(ባይላተን፣ ሪዶሚል ) - በትክክለኛው መጠንና ጊዜ ዘር በማሸትና በመርጨት ማዳን ተችሉዋል - ጣርማበር ወረዳ ይዛባወይን ቀበሌ በአርሶ አደር ማሳ ላይ የነበረ ወልቂ ባቄላ 2017/18
  • 12.  ዶሻ ዝርያ ባሶና ጣርማበር በአርሶ አደር ማሳ ላይ እስከ 36 ኩ/ሄ ዳግም ዝርያ እነዋሪ Walki at Goshebado  ዳግም ዝርያ በጥቁር አፈር ላይ በአርሶ አደር ማሳ አስከ 37 ኩ/ሄ  ሃጫሉ ዝርያ በጥቁር አፈር ላይ አስከ 35 ኩ/ሄ o ወልቂ ዝርያን በባሶና ጣርማበር በአርሶ አደር ማሳ ላይ እስከ 35 ኩ/ሄ
  • 13. የመስክ ቀን ወልቂ ዝርያ ጣርማበር
  • 14. 3. የብቅል ገብስ ቅድመ ማስፋት የደረስንባቸው ወረዳዎች  ባሶና ወረና  ጣርማበር  አንጎለላና ጠራ  አሳግርት  113.7 ሄክታር ለ 343(30 ሴት)  ስልጠና --ለ 539(87)  መስክ ቀን --688(128 ሴት)
  • 15. በቆጂ ዝርያ በአርሶ አደር ማሳ ላይ በጣርማበር ወረዳ እስከ 36 ኩ/ሄ
  • 16. ኢቦን-174/03 ዝርያ በባሶ ወረ በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ አስከ 40 ኩ/ሄ ማግኘት ተችሉዋል
  • 17.  በ USAID-ICARDA ፕሮጀክት ድጋፍ ለሰባት የዘር ብዜት ማህበራት የእያንዳንዱ ግምት 135000 ብር የሚገመት የመውቂያ ማሽንና ኩንታል መስፊያ ተሰጥቱዋል  ለወይራምባ፣ ኢጀርሳ ቁበቲ እና ሙሽ ዘር ብዜት ማህበራት 225 ኩንታል የሚሆን የባቄላ፣ ብቅል ገብስና ሽምብራ የመነሻ ዘር በ 2018 ከፕሮጀክቱ ድጋፍ አንዲደረግ አስደርገናል  የተንቀሳቃሽ መውቂያ ማሽን የንድፈ ሃሳብና የተግባር ስልጠና ለማህበራት አመራሮችና ለወረዳ ደጋፊ ባለሙያዎች ተሰጥቱዋል
  • 18. 4. የምግብ ገብስ ቅድመ ማስፋት 4. የምግብ ገብስ ቅድመ ማስፋት ባሶና ጣርማበር ወረዳ -- HB1307 --አገኘሁ -- ባሶ ዝርያዎች HB1307 በባሶና ወረና በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ እስከ 34 ኩ/ሄ - በ 101.3 ሄክታር ለ 254(36 ሴት) - በስልጠና፡ 341(69 ሴት) - በመስክ ቀን ፡681(112 ሴት)
  • 19. አገኘሁ እና ባሶ ዝርያዎች ጣርማበር
  • 20. 5. የማሾ ቅድመ ማስፋት - ቀወት - አለም ከተማ - ሸዋሮቢት - እንሳሮ - አጣዬ በባለፉት ሁለት አመታት  54 ሄክታር መሬት በመሸፈን  ለ 203( 2 ሴት) አርሶ አደሮች  በስልጠና - -- 215( 20 ሴት)  በመስክ ቀን--- 276 ( 19 ሴት)
  • 23. ራሳ/N-26/ ዝርያ ትልቅ የፍሬ መጠን ያለውና በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ አስከ 16 ኩ/ሄ መስጠት ችሉዋል
  • 24. 6. የመኮረኒ ስንዴ ቅድመ ማስፋት በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ማንጉዶ ዝርያ
  • 25.  በ7.5 ሄክታር ማሳ ላይ  ለ 20 አርሶ አደሮች  65(14 ሴት) በስልጠና  ዝርያ በነበረው የተሸለ አቐም በአካባቢው አርሶ አደሮች ከፍተኛ ተቀባይነትን አስገኝቱዋል  ሆኖም ግን ሰብሉ የገበያ ሰብል በመሆኑና የገበያ ትስስር ባለመኖሩ በስፋት ወደ አርሶ አደሩ ማስገባትና ማስፋት አልተቻለም
  • 26. 7 June 2019 7. የዳቦ ሰንዴ ቅድመ ማስፋት - እንሳሮ - ሲያደብርና ዋዩ - ባሶና ወረና -ጣርማበር  በ 175.4 ሄ ክታር ላይ  ለ 462(63 ሴት)  በስልጠና-- 790(53 ሴት)  በመስክ ቀን--901(33 ሴት) ዝርያዎች ጸሃይ ቦሎ መንዜ
  • 27.  ፀሃይ ዝርያ በባሶና ወረና በአርሶ አደር ማሳ ላይ አስከ 38ኩ/ሄ ቦሎ ዝርያ ባሶና ወረና ፀሃይ ዝርያ እንሳሮ
  • 28. 8. የማሽላ ቅድ ማስፋት መልካም ዝርያ ሸዋሮቢት የደረስንባቸው ወረዳዎች  ሸዋሮቢት  ቀወት  ኤፍራታና ግድም  አንጾኪያና ገምዛ  እንሳሮ  መረሃቤቴ ዝርያዎች  ምልካም  ጊራና-1  ኢስ ኤች -1
  • 29. በመረሃቤቴ ወረዳ በመስመር የተዘራ መልካም ማሽላ
  • 30.  122 ሄክታር  ለ299(25ሴት)አርሶ አደሮች  ስልጠና--447(56 ሴት)  መስክ ቀን--158(19 ሴት)  በርጥበት፣አጠር አካባቢዎች፣ ቶሎ የሚደርሱና የተሻለ ምርት የሚሰጡ ዝርያዎች ናቸው
  • 31. 9. የብቅል ገብስ ተሳትፎአዊ ዝርያ መረጣ በሶስት ወረዳዎች  ባሶና ወረና  ጣርማበርና  አሳግርት ዝርያዎች አይቦነ-174 ፋናካ ኤች ቢ 1964 ኤችቢ 1963
  • 32. ባሶና ወረና ሙሽ ዝርያ መረጣ ጣርማበር ይዛባ ቀበሌ ዝርያ መረጣ HB1964 የተባለው ዝርያ - ከፍተኛ የሆነ የምርት ጭማሪ (እስከ 48 ኩ/ሄ - አካባቢውን መላመድ - በአካባቢው አርሶ አደር ተፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን በማሟላቱ ወደ ቀጣይ የቅድመ ማስፋትና የማሰፋት ስራዎች እንዲገባ ተድረጉዋል፡፡
  • 33. 10. የምግብ ገብስ ተሳትፎአዊ ዝርያ መረጣ በሶስት ወረዳዎች ዝርያዎች  ባሶና ወረና - ኤችቢ1307  ጣርማበርና - ሮቤራ  አሳግርት - አብዳኔ - ክሮስ 41/98
  • 34. ክሮስ 41/98 የተባለው ዝርያ • ከፍተኛ የሆነ የምርት ጭማሪ( እስከ 52 ኩ/ሄ) • አካባቢውን መላመዱ • ትልቅና ነጭ ፍሬ መሆኑ ለገበያ ተፈላጊ በመሆኑ • ረጅም ቁምትና ጠንካራ የማይወድቅ በመሆኑ • በአካባቢው አርሶ አደሮች ተፈላጊ በመሆኑ ወደ ቀጣይ የቅድመ ማስፋትና የማሰፋት ስራዎች እንዲገባ ተደርጉዋል
  • 35. 11. ለጥቁር አፈር ተስማሚ የሆኑ ተሳትፎአዊ የባቄላ ዝርያ መረጣ ዝርያ፡ ዳግም፣ ወልቂ፣ ሃጫሉ ወረዳ፡ ሲያደብርና ዋዩ እና ሞረትና ጂሩ ፣ ሞጃና ወደራ
  • 36. ሃጫሉ የተባለው የባቄላ ዝርያ - በምርታማነቱና ትልቅ የፍሬ መጠን በመኖሩ - በአርሶ አደሮች ከፋተኛ ፍላጎት በመገኘቱና - ለአካባቢው ተስማሚ በመሆኑ በጥቁር አፈር ላይ በስፋት እንዲገባ ተደርጉዋል
  • 37. 11. በመስኖ የበርበሬ ሰርቶ ማሳያ 12. የበርበሬ ቴክኖሎጂዎች ሰርቶ ማሳያና ቅድመ ማስፋት በመስኖ ኤፍራታናግድም እና አንጾኪያ ገምዛ  መልካአዋዜ የተባለውን ዝርያ ሪዶሚልና ዲያዝኖን ኬሚካል በመጠቀም የተሸለ ማምረት ተችሉዋል
  • 38. በመስክ ላይ አንጾኪያ Field monitoring Data recording Early maturity
  • 40. 12. የምስር ሰርቶ ማሳያ 2018  በሞረትና ጂሩ እና እንሳሮ ወረዳ ዝርያዎች  ጂሩ  ደራሽ በሁለቱ ወረዳ በአምስት አርሶ አደሮች ማሳ እና በሁለት FTC ተሰርቶ ትላልቀ የፍሬ መጠን፣የተሻለ ምርት ስላላቸው በአርሶ አደሮቹም ተመርጠዋል 13.
  • 41.  ደራሽ ዝርያ በአርሶ አደሮች ምርጫምና በምርቱም እንሳሮ ወረዳ ሲመረጥ ጂሩ ዝርያ ደግሞ በሞረትና ጂሩ ወረዳ፣በአንደኛነት ተመርጡዋል  በዚህ አመትም አዲስ የምስር በሽታ(ቆርምድ) በመከሰቱ ከፍተኛ ችግር ነበር
  • 42. የተጠራቀሙ ውሃዎችን በመጠቀም በደረቃማ አካባቢዎች(ራሳ ቀበሌ ቀወት ) 14. በጠብታ መስኖ ሰርቶ ማሳያ በቀወት(ራሳ ) እና ኤፍራታና ግድም(ይምሎዋ)
  • 43. አነስተኛ የውሃ ምንጭ ባሉባቸው አካባቢዎች(ይምሎዋ)
  • 44.  በበጋና ምንም በማይመረትበት ቦታ በአነስተኛ ወጪ በጠብታ መስኖ አትክልቶችን በማምረት ገቢን ማሳደግ አንደሚቻልና የቤት ውስጥ አመጋገብን ማሻሸል እንደሚቻል ታይቱዋል
  • 46. • የዘር ብዜት ማህበራት እንዲመሰረቱና የነበሩትንም በስልጠና እና የመነሻ ዘር ድጋፍ በማደረግ እንዲጠናከሩ ተደርጉዋል • በቅድመ ማስፋት የሚመረቱ ዘሮች በመስክ ላይ በደንብ በመከታተልና በዘር አጽዳቂ ባለሙያዎች በማስገምገምና በማጸደቅ ወደ መደበኛው የዘር ስርዓት እንዲገቡ ተደርጉዋል • በመስክ ቀንና በተለያዩ ስብሰባዎች የሚመለከታቸውን አጋር አካላት በመጋበዝ ቴክኖሎጂዎች በስፋት እንዲተዋወቁና በአርሶ አደሮች የእርስ በርስ ዘር ልውውጥ እንዲኖር ተደርጉዋል ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች  በጣም አነስተኛ የሰው ሃይል( ሶስት ባለሙያ ለአንድ ዞን)  ቴክኖሎጂዎች ሶስት አራት አመት በስፋት ተዋውቀው እኛ ከቦታው ስንወጣ ግን ቀጣይነት አለመኖር  በሚሰሩ የቅድመ ማስፋት ስራዎች የተለያዩ አጋር አካላት ተሳትፎ አነስተኛ መሆን  የበጀት እጥረት  አዳዲስ በሽታዎች( የሽምብራ፣ ባቄላና ምስር)  በባቄላ፣ ሽምብራና ሌሎች ሰብሎች ላይ ውርጭ መከሰት