ምእራፍ አንድ
የአመለካከት ጠቀሜታ
የአመለካከት ጠቀሜታ
•አመለከካታችን በስኬታችን ላይ የሚኖረው ሚና
•አንድ ጥናት እንደሚያሳየው ሰዎች አዲስ ስራ ለማግኘት አልያም
አድገት ለማግኘት አልያም እድገት ላይ ለመቆናጠጥ
የሚያበቃቸው 85% የሚሆነው ዋንኛ ምክንያት አመለካከታችን
ነው፡፡ የቀረው 15% ባላቸው ሙያ እና ጉብዝና ላይ የሚወሰን ነው
፡፡ የሚያስገርመው ግን ሙሉ የትምህርት ወጭያችንን እና ጠቅላላ
ጉልበታችንን የምናባክነው ለዚህ አስራ አምስት በመቶ ብቻ
ለሚሸፍነው ሙያዊና አዕምሮያዊ ክህሎት ብቻ መሆኑ ነው፡፡
አመለካከታችንን የሚወስኑ ዋና ዋና
ነጥቦች
የአካባቢ ሁኔታ
ዘልማዳዊ ድርጊቶች
 ትምህርት
በጎ አመለካከት የማዳበር ጥቅሞች
•1.መስብህ ያለው ስብዕና ያጎናጽፈናል
•2.ኃይላችን እና አቅማችን ይዳብርልናል
•3.በህይወት የመርካት አጋጣሚውን ያበዛልናል
•4.በአካባቢያችን ያሉትን ሰዎች ወደኛ እንዲሳቡ በእኛ እንዲነቃቁ
ያደርጋቸዋል
•5.ለማህበረሰባችን አስተዋጽዎ የምናበረክት ምርጥ ዜጋ
እንድንሆን ያደርገናል፡፡
የምንሰራው ስራ ከበጎ አመለካከት የሚያገኛቸው ጥቅሞች
•1.ምርታማነቱ ይጨምራል
•2.በጋራ የመስራት ስሜትን ያጎለብታል
•3.ችግሮችን የሚፈታ ይሆናል
•4.ጥራቱን ከጊዜ ወደጊዜ እያሻሻለ እንዲሄድ ያደርጋል
•5. ትርፍን ያሳድጋል
•6.ጭንቀትንና ውጥረትን ይቀንሳል
የመጥፎ (የአሉታዊ)አመለካከት መዘዞች)
•1.ምሬት(ንዴት)
•2.ቅር መሰኘት (አለመርካት)
•3.ግድ የለሽ ህይወት መምራት
•4.ከራስ አልፎ ተርፎ ለሌላውም ሚተርፍ የጭንቀት የድባብ መፍጠር
በጎ አመለካከትን ማዳበር የሚቻለው
በጎ አመለካከት የሚገነቡትን መርሆች ጠንቅቆ በማወቅና
መርሆችን ለመተግበር ቁርጠኛ በመሆን
አዎንታዊ ሰው መሆንን ከልብ መሻት
የቀና አመለካከት ዲሲፕሊዮኖችን በእየለቱ ገቢራዊ ለማድረግ
ለአመለካከት ለውጥ ለማምጣት
የሚረዱን ስምንት ደረጃዎች
ደረጃ አንድ፡- አትኩሮትን መቀየር በጎ
ነገሮችን መፈለግ
• ከሰዎች ጋር ተግባብቶ መስራት ወርቅን ለማግኘት
መሬት ከመቆፈር ጋር ይመሳሰላል፡፡ አንዲት ግራም
ወርቅ ለማግኘት በሚሊየኖች ቶንኖች ክብደት
ያለው አፈር ዝቀን እናወጣለን ፡፡ ሆኖም የቁፋሮው
ግብ ወርቁ እንጂ አፈሩ ስላልሆነ የአፈር ክምሩን
ሳናስተውል ወርቁን ፍለጋ እንቀጥላለን፡፡
አንዳንድ ሰዎች ሁሉንም ነገር በትኩረት የሚያጤኑት በመጥፎ ጎኑ ላይ ብቻ ነው እንዲህ አይነት ሰዎች
የሚታወቁባቸው የተለዩ ባህርያት እነዚህ ናቸው
1. የሚነቅፉት ነገር ሲያጡ ደስታ ይርቃቸዋል፤
2. ጥሩ ስሜት ሲሰማቸው ከዚህ የባስ መጥፎ ስሜት ሊሰማኝ ይችላል በሚል ስጋት
ፍርሀት ያድርባችዋል፤
3. ምን ያህል ጨለማ እንደሚሆን ለማየት ሲሉ መብራቱን ያጠፉታል፤
4. ብዙዎች አልጋቸው ላይ መሞታቸውን ሲሰሙ በፍርሀት አልጋላይ መተኛት ያቆማሉ፤
5. ከቦንቦሊኖው ላይ የሚታያቸው ቀዳዳው ነው፤
6. ባገኙት ነግር ከመደሰት ይልቅ ያጡት ነገር ሲያሳብከንክናቸው ይታያል
• ማሳሰቢያ፡-በጎ ነገሮችን መመልከት ማለት ስህተቶችን ማናቅና ቸል ማለት አይደለም
ቅን አሳቢ ሁኑ
• የአእምሮ ሰላማችሁን ማንም ሊያናውጠው እንዳይችል
የሚያደርግ ጥንካሬ ይኑራችሁ ፡፡ለምታገኙት ሰው ሁሉ
ጤንነትን ብልጽግናን ደስታን የሚፈጥር ነገር ብቻ
አውሩ ጓደኖቻችሁ መልካም ገጽታቸውንና ጥንካሬያቸውን
የምታደንቁ መሆናቸውን ይወቁላችሁ የሁሉም ነገር በጎ
ገጽታው ይታያችሁ ፡፡ የምታስቡትም ሆነ የምትሰሩት
ለምርጥ ነገር ይሁን ፡፡
ደረጃ ሁለት፡-አሁኑኑ ተግባራዊ የማድረግ ልምድን ማዳበር
• (እስከ ጨረቃ ውልደት ድረስ ይተኛል ቀን በጸሀይዋ ሙቀት ሲዝናና
ይውላል ኑሮውን በሙሉ ነገ እሰራዋለሁ ሲል ያሳልፈዋ ምንም ነገር
ሳይሰራም ይሞታል፡፡
• የተጠናቀቀ ስራ እርካታና ኃይልን የሚያጎናጽፍ ሲሆን ያልተጠናቀቀ ስራ
ግን ኃይልን ይመጥጣል እርካታም ያሳጣል፡፡
• በጎ አመለካከትን ለማዳበር ፍላጎት ካለን ዕቅዶቻችንን መጠናቀቅ
በሚገባቸው በተገቢው ጊዜ እያጠናቀቅን ህይወትን ዛሬን ብቻ
እንደምንኖራት አድርገን እንኑራት
በህይወት ውስጥ
የመጨረሻዎች
አሳዛኝ ንግግሮች
በህይወት ውስጥ የመጨረሻዎች አሳዛኝ
ንግግሮች
ቢሆን ኖሮ
ባላድርገው ኖሮ
ላደርገው እችል ነበር እኮ
ባደርገው ጥሩ ነበር
ትንሽ ጠንቀቅ የማለቱን እድል አግኚቼው ቢሆን ኖሮ
ደረጃ ሶስት፡-አመስጋኝ የመሆን ልምድን ማዳበር
•ካጣነው ነገር ይልቅ ያገኘነውን እናስብ፡፡ ጽጌሬዳ አበቦችን ለማሽተቱም ጊዜ ይኑረን፡፡
መቼም ሰዎች በድንገተኛ አደጋ ሽባ ሲሆኑ አሊያም ዓይናቸው ሲታወርና በካሳ ክፍያ
ሚሊዮን ዶላሮች ሲከፈላቸው መስማት የተለመደ ነው ፡፡ ታዲያ ማናችን ነን በእነዚህ
ሰዎች ምትክ ሆነን ለማግኘት የምንመኘው እርግጠኛ ነኝ ብዞቻችን እነዚህን
አንመርጥም ፡፡ ስለ ሌሉን ነገሮች በጣም ከማማረራችን የተነሳ ያሉንን ጸጋዎች
አብዝተን ረስተናቸዋል ማለት ይቻላል ፡፡ በዙ ጸጋዎች እንዳሉን እንገንዘብ፡፡
•ስላለን ማመስገን በቃን ብሎ ከመቀመጥ ጋር በፍጹም አይያያዝም
ደረጃ አራት፡-ሁሌም በተከታታይነት ለመማር መትጋት
•አመከንዮ ላይ የተመሰረተ ትምህርት በቀጥታ ከአዕምሮ ጋር
የተገናኘ ሲሆን ስብዕና ላይ የተመሰረተ ትምህርት ግን
በቀጥታ የሚገናን ከልብ ጋር ነው፡፡ እዚህ ላ ልብ ማለት
ያለባችሁ ልብን ያካተተ ልብን የማያሰለትን ትምህርት አደገኛ
ነው፡፡ በየሰራ መስኩ እና በጠቅላላ በማህበረሰቡ ውስት
ስነምግባር ማስፈን ከተፈለገ ታማኝነት ቆራጥነት ኃላፊነት
መቀበል ትዕግስተኛነት እና ፈተናዎች የመጋፈጥ ብቃት
ዓይነቶችን መሰረታዊ ባህርያት ማነጽ የሚችል መሆን አለበት፡፡
…
የቀጠለ
መደበኛ ትምህርት ተማረም አልተማረም አንድ ሰው
የሚከተሉትን አምስቱ ሰዎችን የሚል ቅጽል ስም ያተረፉትን
ስብእናዎች ካሟላ ስኬታማ ሊሆን እንደሚችል እነዚህም፡-
• 1.ባህርይ
• 2.ቁርጠኝነት
• 3.በነገሮች ጽኑ አቋም መያዝ
• 4.ትህትና
• 5.ድፍረት (ወኔ)ናቸው
ደረጃ አምስት፡-ለራስ ከፍተኛ ግምት የመስጠት ልምድ ማጎልበት
• አንድ ሰው መኪናውን እያጠባት ሳለ ጎረቤቱ ብቅ ብሎ እንዲህ
አይነቱን መኪና ከየት አገኘህ ባክህ ሲል በአድናቆት ጠየቀው
ሰውየውም ኮራ ብሎ ወንድሜ ነው የሰጠኝ ሲል በአድናቆት
ጠየቀው ፡፡ሰውየው ኮራ ብሎ ወንድሜ ነው የሰጠኝ ሲል
ባድናቆት ጠየቀው ሰውዬው ኮራ ብሎ ወንድሜ ነው የሰጠኝ ሲል
መለሰለት ጎረቤቱም እኔም እንዲህ አይነቷ መኪና እንደ ትኖረኝ
እመኝ ነበር ሲል ሰውየው ቀበል አድርጎ መመኘት ያለብህ እንደኔ
አይነት ወንድም እንዲሰጥህ ነው አለው ፡፡ይህን ጊዜ የጎረቤት
ሚስት በመስኮት ብቅ ብላ እኔ ግን ወንድምኘውን ብሆን ደስ
ይለኛል ስትል ምኞቷን ገለጽች
ደረጃ ስድስት፡-ከጸለምተኛ አስተሳሰቦች መራቅ
• እንደነስር መብረር ስንፈልግ የንስር የበረራ
ቴክኒኮችን ማጥናት ይጠበቅብናል ስኬታማ ከሆኑ
ሰዎች ጋር ህብረትን ከፈጠርን በቀላሉ ሊሳካልን
ይችላል ከአሳቢዎች ጋር ስንወዳጅ አሳቢዎች
ከሰጭዎች ጋር ስንወዳጅ ደግሞ ሰጭዎች
እንሆናለን ከጸለምተኞች ጋር ከተጣመርን ጸለምተኛ
የመሆን ዕድላችንን እናሳልፋለን፡፡
ደረጃ ሰባት፡-መስራት የሚገባቸውን ነገሮች በውዴታ መስራትን
መማር
• የግድ መሰራት የሚገባቸውን ነገሮች በመስራት ጀምሩ
ከዚያ የሚቻለውን ያህል መስራት ጀምሩ የዛኔ የማይቻለውን
እየሰራችሁ እንደሆነ ትረዳላችሁ፡፡
• አንዳንድ ነገሮችን ወደድንም ጠላንም ሊተገበሩ የግድ ነው፡፡
ለምሳሌ የእናት ልጆን ተንከባክባ ማሳደግ የማይቀር ስራዋ
ነው ምንአልባት ስራዋ አስደሳች ላይሆንና በምትኩ ስቃይ
ፈጣሪ ሊሆን ይችላል ግን ግባራዊ እያደረገው ሲሄድ
የማይቻለውን መቻል እንጀምራለን፡፡
ደረጃ ስምንት፡- ቀኑን በበጎ ነገር መጀምር
• ህይወትህን ለመለወጥ ፍላጎቱ ካለህ በፍጥነት ተግባራዊ
አድርገው ብሏል፡፡
3- ስኬት
• የተሳካላቸው ሰዎች ውጤት የሌለውን ነገር አሊያም
መጨረሻቸው የማይምሩ ነገሮችን በማመሳሰል
ጊዜያቸውን አያባክኑም ፡፡ሁሉጊዜም ቢሆን ትከረታቸው
ለውጤት ሲሆን የአስተሳሰብ ምጥቀታቸው ደረጃ
ደግሞ ስኬታቸውን እንደሚወሰነው ያውቃሉ፡፡
በውንም ሆነ በሀሳብ ደረጃ ስለስኬት መሰናክል
የሚሆኑብን ነገሮች
• 1.ለራሳችን ያለን ከመጠን ያለፈ አመለካከት(እኔነት)
• 2.የውድቀት ፍርሀት
• 3.የእቅድ አለመኖር
• 4.በህይወት የሚገጥሙን ለውጦች
• 5.የቤተሰብ ኃላፊነት
• 6.አስተማማኝ የገንዘብ እጦት
• 7.ትኩረት ማጣት
• 8.ገንዘብ የማግኘት ተስፋ ማጣት
• 9.ብዙውን ነገር ለብቻ ለመስራት መሞከር
• 10.በስራ ላይ በቂ ስልጠና አለማግኘት
• 11.በነገሮች ለመግፋት ወኔ ማጣት
• 12.ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡትን አለመለየት
የማሸነፊያመስመር
• ብዙ አሸናፊዎችግለሰቦች ለውጤት
ከመብቃታቸው በፊት እልህ አስጨራሽ
ትግሎችን ማለፍ እንደነበረባቸው ታሪክ
ዘግቦታል ፡፡ለአሸናፊነት የበቁ ሽንፈትና
ተስፋ መቁረጥን በጸጋ መቀበል
ባለመፈለጋቸው ነው፡፡
ኢንተር ፕርነርሽፕ
ሥራ ፈጠራ
ኢንተርኘሪነርሽኘ ማለት ምንድን
ነው?
 ኢንትርፐርነርሽፕ የሚለው ቃል የተወሰደው
ኢንተርፐረንደር ከሚል ከፈረንሳይ ቃል ሲሆን
‹‹ ››
ትርጉሙም መፈፀም ማለት ነው፡፡
 ኢንተርኘሪነርሽኘ ሂደት / Process / ሲሆን
አንድ ኢንተርኘሪነር ከምንም ነገር ተነስቶ ዋጋ
ያለው ነገር የሚፈጥርበትና የሚገነባበት ሂደት
ነው፡፡
…
የቀጠለ
 የፈጠራ ስራ ማለት ደግሞ በስራ ፈጣሪ ሰው
የተከናወኑ ተግባራት ማለት ነው፡፡ ይኸውም
በማያቋርጥ የስራ ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ
ችግሮችን በፅናት ተቋቁሞ ካፒታልን በተገቢ
ጊዜና ሁኔታ ስራ ላይ በማዋል ምርት
በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት
ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ነው፡፡
ሥራ ፈጥሮ ስኬታማ ለመሆን ሦስት ቅድመ ሀኔታዎች መማላት አለባቸዉ (ፒተር ድራከር)፡፡ እነዝህም፡
 ስራ የሚፈጥርና ሃሣብ ማመንጨት የሚችል ተመራማሪ አዕምሮ፤
 ፈጠራዉ በስራ ፈጣሪዉ ጥንካሬና የአካባቢዉ ሁንታዎች ባመቻቹት
መልካም አጋጣሚዎች የተፈጠረ መሆን አለበት፤
 ፈጠራዉ ገበያ መር እንዲሆን ከገበያ የሚመነጭ መረጃ በማደራጀት
ሊጠቀምበት የሚችል ኃይል መኖር አለባቸዉ፡፡
…
የቀጠለ
 አንድ ኢንተርኘርነር ማንኛውንም ስራ
ከመጀመሩ በፊት በሚከተሉት ዋና
ዋና ነጥቦች ላይ ተመስርቶ የራሱን
ድክመትና ጥንካሬ መገምገምና
እራሱን መፈተሽ ይኖርበታል፡፡ እነሱም፡
…
የቀጠለ
 የስራ ተነሳሽነት /Motivation for work/
 በራስ መተማማን /Self-confidence/
 ወደ ፊት ማቀድ /Plan ahead/
 በጥልቀት በመረዳት ላይ ማተኮር /focus on understanding/
 በተመረጡ ተግባሮች ላይ ብቻ ማተኮር /Be selective/
 አካባቢን በጥልቀት መቃኘት /ability to analyze the environment/
 የጊዜ አጠቃቀም ሁኔታ /time management practice/
 ስህተትን መቀበል /Admitting mistake/
የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች ባህሪያት
 በራስ የመተማመን እና ጥሩ ነገርን የመጠበቅ/self-confidence/
 የታሰቡ/የተገመቱ/ስጋቶችን መቀበል መቻል/risk- taking/
 ችግሮችን /መሠናክሎችን/በቀና መቀበል
 ግትር ያልሆኑና ከሁኔታዎች/ክስተቶች/ጋር መጣጣም የሚችል/flexable/
 የገበያ ዕውቀት ያለው/ understand the market/
 ከሌሎች ጋር አብሮ የመሥራት/የመጎዝ አቅም/ችሎታ ያለው/ cooprativeness/
 በራሱ አመለካከትና አስተሳሰብ የሚመራ
 በርካታ ሃሳቦችን ማፍለቅ የሚያስችል ዕውቀት ያለው/creativety/
 በሙሉ ሃይል፣ በጥንቃቄና በስሜት የሚሠራ/usefull potential/
 አዲስ ነገር መፍጠር /አደስ ግኝቶችን የሚፈለግ /innovative/
…
የቀጠለ
 ለዉጥ የሚያመጣ መሪ /Change agent/
 አስተያየቶችን /ሃሳቦችን/ በበጐ ተቀብሎ ምላሸ የሚሰጥ/ receiving feedback/
 ፈርቀዳጅ መሆን /የተነሳሽነት ስሜት ያላቸው/ taking initiatives/
 ለችግሮች መፍትሔ የመፍጠር ችሎታ ያለው፣ ችግሮችን የሚጋፈጥና ለችግሮች
የማይበረከክ /problem solver/
 አርቆ የሚያይ /አስተዋይ /proactive /
 ትችቶችን የሚቀበልና መልስ የሚሰጥ /የእርምት ሥራውን የሚያከናውን
/admitting mistake and take corrective action/
 ከሰዎች ጋር ማግባባት የሚችል /Gets along with others/
 መልካም ነገር አሳብ /Optimistic/
…
የቀጠለ
 ወደ ውስጥ የሚያይ (Internal locus of control)
 የተግባር ሰው/Action oriented/
 ምቹ ሁኔታወችን የምፈልግ/Opportunity seeker/
 ሀይሉን አሟጦ የሚጠቀም/Energetic and forceful/
 ከፍተኛ የስኬት ጉጉት ያለው
 የአመራር ጥበብ/Dynamic leader/
 የአስተዳደር ችሎታ/Administrative ability/
 የገንዘብ አያያዝ /Financial management
 የጊዜ አጠቃቀም/Time management/
 አስፈላጊ ሰንሰለት (Networking) መዘርጋት
 ጥገኝነትን አለመፈለግ/Independent/
ለኢንተርኘሪነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑ
አስር ገፅታዎች
• አካባቢን ማወቅ፡-
• ምቹ አጋጣሚዎችን መለየትና መጠቀም
• አማካሪ መፈለግ፡-
• ቡድን መፍጠር፡-
• ማነቃቂያ / መሣቢያ /መፍጠር፡-
• በሃላፊነትና በቁርጠኝነት መሥራት፡-
• የማሳደግ / የማሻሻል / እና የማስፋፋት ሥራዎችን ማከናወን፡-
• ጥንካሬን ማሳየት /መፍጠር/፡-
• በአዕምሮ የሚቀረጽ አገልግሎት መስጠት
• ከትንሽ ነገር ትልቅ ነገር ማግኘት፡-
የጠዳምአ ትንተና ( SWOT
Analysis )
• ጠንካራ ጐን
• ደካማ ጐን
• ምቹ ሁኔታ
• አስጊ ሁኔታ
የጠዳምአ ትንተና ( SWOT
Analysis )
 ጠንካራጐን
 በሙያው ላይ ያለው በቂ ዕውቀት
 ከደንበኞች ጋር ያለው ግንኙነት
 ሥራዎችን የመምራት ልምድ
 የማሰራጨት ሒደቱ ምቹ መሆን
 በተነፃፃሪ ርካሽ ዋጋ መጠቀም
 ምርቱን በየጊዜው ማሻሻል
 የምርቱን ጥራት መጠበቅ
 የቴክኖሎጅ አጠቃቀም
 የምርቱ ጠቀሜታና ጥንካሬ መኖር
…
የቀጠለ
◦ ጥሬ እቃ በአግባቡ አለመጠቀም
◦ የምርቱ ዕድሜ ውስንነት
◦ የምርቱ ዲዛየን አለመሳብ
◦ ደካማ የሽያጭ ጥራት
◦ በተነፃፃሪ የምርቱ ዋጋ ውድ መሆን
◦ የስራው በቂ የሆነ እውቀትና ክሎት አለመኖር
◦ የማስተዋወቅ ልምድ ማነስ
◦ ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጅ መጠቀም
◦ ስራውን በተገቢው ለመምራት ልምድ አለመኖር
◦ የስራ ማስኬጃ ገንዘብ እጥረት
◦ ከፍተኛ ሽያጭ በሚኖርበት ጊዜ ዝቅተኛ ክምችት መኖር
…
የቀጠለ
 ምቹ ሁኔታዎች
 ደካማና በቁጥራቸው አናሳ ተወዳዳሪዎች መኖር
 የደንበኞችን የገቢ መጠን ማደግ
 የደንበኞች ፍላጐት ማደግ
 ሙያውን ሊያግዙ የሚችሉ ሙያተኞች
 ርካሽ የጥረ ዕቃ በቅርበት መገኘት
 ተመሳሳይ ምርቶች በገበያው ውስጥ በብዛት ያለመኖር
 የምርቱ ዕጥረት በአካባቢው መኖር
 ምቹ የመንግስት ፖሊሲ
 ዝቅተኛ የወለድ መጠን መኖር
 በቂ የሆነ የሥልጠና ዕድል ማግኘት
…
የቀጠለ
 ስጋቶች
 የጥሬ እቃዎች ዋጋ መናር
 የመንግስት ቢሮክራሲያዊ ውጣውረድ
 የጥሬ ዕቃ ዕጥረት
 የተፈጥሮ አደጋዎች
 የሙስና መስፋፋት
 የመንግስት ደንቦችና ህጐች በየጊዜው መቀያየር
 ከፍተኛ ውድድር መኖር
 ተነሳሽነት የሌለው የሰው ኃይል መኖር
 የሰለጠነ የሰው ኃይል ሽሚያ
 የኃይል እጥረት
 የመሠረተ ልማቶች አለመሟላት
 ህገ ወጥ ንግድ መስፋፋት
የንግድ ሓሳብ ምንድን ነው?
 ሁሉም ድርጅቶች የሃሳባ ምንጭ
ናቸዉ፡፡ ድርጅቶች የሚመሠረቱት
በአንድ አከባቢ ያሉ ሰዎች ምን ዓይነት
ምርት ወይም አገልግሎት መግዛት
እንደሚፈልጉ በተገነዘቡ ሰዎች ነዉ፡፡
የድርጅት ጽንሰ ሀሳብ ማዛጋጀት ለምን
ይጠቅማል?
1.ድርጅትዎ ምን ኣይነት ምርት/አገልግሎት እንደሚያ
ቀርብ ለማቀድ፤
2.ከማን ጋር መገበያየት እንደሚችሉ መገመት፤
3. ምርትዎን/አገልግሎትዎን እንደት እንደሚሸጡ
ለመወሰን፤
4.በየትኛዉ የምርት/የአገልግሎት ዉጤት ተደንበኞች
ፍላጎት ማርካት እንደሚችሉ ለማወቅ ነዉ፡፡
…
የቀጠለ
 የንግድ/የቢዝነስ ሓሳቦችን ከየት እናገኛለን?
◦ ከተጠቃሚዎች / ከአካባቢው
◦ እየሰሩ ካሉ ካምፖኒዎች
◦ ከመንግስት ተቋማት
◦ ከምርት አስተላላፊዎች
◦ ከጥናት አድራጊዎች
◦ ከኢ
ግዚቢሽኖችና ባዛሮች ወ.ዘ.ተ
የቅድመ አዋጭነት ጥናት / Pre- possibility
study /
 የንግድ ድርጅቱ ስም
• የንግድ ድርጅቱ ስም የተመረጠበት ምክንያት
• የባለቤቱ/ቤቶች ስም
• የት/ደረጃቸው
• የባለቤቶች የሕይወት ታሪክ
• የኘሮጀክቱ ጠንካራና ደካማ ጐኖች በዝርዝር
 ምርቱ/የምርቱ ዓይነት
• ፎቶ፣ ሳምኘል፣ ወይም ከተወዳዳሪዎች ተመሳሳይ የሆነ ምርት
መምጣት አለበት
…
የቀጠለ
 የቢዝነሱ መገናኛ ቦታ
 የቦታው ስፋት በግምት
 መጠኑ
 የተመረጠበት ምክንያት
 የቴክኒክ ሙያ በተመለከተ
 ማሽኖች የመስሪያ ዕቃዎች በዝርዝር
 ምርቱን የማምረት ሂደት
 የፍላጐትና አቅርቦት ሁኔታ
 የተወዳዳሪዎች የገበያ ስልት
 መንግስት የሚሰጣቸው አንዳንድ ድጋፎች
 ምቹ ሁኔታዎችና አስጊ ሁኔታዎች
 የምርት ዋና ዋና ተጠቃሚዎች
 በንግድ ስራው ላይ ሌሎች ወሳኝ ሁኔታዎች
የንግድ ዕቅድ
 የንግድ ዕቅድ/ቢዝነስ ኘላን ምንድን ነው?
• ቢዝነስ ኘላን ማለት ለተወሰነ / ለታሰበ/ ንግድ ስራ
ሃሳብን አሰባስቦ በወረቀት ላይ በማስቀመጥ
ስራው እንዴት እንደሚጀመር፣ እንደሚንቀሳቀስ
የሚያሳይ በአሀዝ በተገቢው መረጃ የተደገፈ
የጽሁፍ ዶክመንት ከመሆኑም ባሻገር በኘሮጀክቱ
አዋጭነት እና አስተማማኝነት ለማወቅ የሚያስችል
መሳሪያ ነው፡፡
ቢዝነስ ኘላን በአጠቃላይ አራት ክፍሎች አሉት
እነዚህም፡-
•የግብይት ዕቅድ
•ምርትና የምርት ሂደት ዕቅድ
•የአደረጃጀትና የስራ አመራር ዕቅድ
እና
•የገንዘብ ዕቅድ ናቸው
ቢዝነስ ኘላን መቸ ለማንና ለምን
ይዘጋጃል
• አዲስ ንግድ ሲጀመር
• በስራ ላይ ለሚገኙ
ድርጅቶች
ቢዝነስ ኘላን ለማን ይዘጋጃል
• ለስራ አስኪያጅ
• ለድርጅቱ ባለቤት
• አበዳሪ ተቋማት
• ለስራ አስኪያጅ
• የኘሮጀክቱን የንግድ ሃሳብ ግልጽ ለማድረግ
• ያልታወቁ ግኝቶተን ለመዳሰስ
• በቡድን ለመስራትና ስራውን ለማከናወን
ቢዝነስ ኘላን ለማን ይዘጋጃል
• መረጃ ለመሰብሰብ ለማጠናከር ለማጤንና ሪፖርት ለማዘጋጀት
• የገንዘብ ርዳታ፣ብድር፣ለማግኘት ለማሰባሰብ
• ለድርጅቱ ባለቤት
• የንግድ ድርጅቱን አስተማማኝነት እና አዋጭነት ለመዳሰስ
• ዓላማና ግብ ለመቅረጽ
• የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን ለመረዳት/ ለማወቅ /እና ቅድመ ዝግጅት
ለማድረግ
• አበዳሪ ተቋማት
• የብድር ጥያቄን ለመፍቀድ ድርጅቱን በመገምገም ሚዛናዊ እና በእውቀት ላይ
• የተመሰረተ ውሣኔ ለመስጠት
እናመሰግናለን
ቢዝነስ ኘላን ለሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ
መስጠት አለበት
◦ ድርጅቱ አሁን የሚገኝበት ሁኔታ
◦ ድርጅቱ የት መድረስ እንዳቀደ ወይም ምን ለመስራት እንዳቀደ
◦ ከታቀደው ግብ ለመድረስ የሚረዱ ዘዴወችን መዘርዘር አለበት

ምእራፍ አንድ(1).ppt forincome generating ppt

  • 1.
  • 2.
    የአመለካከት ጠቀሜታ •አመለከካታችን በስኬታችንላይ የሚኖረው ሚና •አንድ ጥናት እንደሚያሳየው ሰዎች አዲስ ስራ ለማግኘት አልያም አድገት ለማግኘት አልያም እድገት ላይ ለመቆናጠጥ የሚያበቃቸው 85% የሚሆነው ዋንኛ ምክንያት አመለካከታችን ነው፡፡ የቀረው 15% ባላቸው ሙያ እና ጉብዝና ላይ የሚወሰን ነው ፡፡ የሚያስገርመው ግን ሙሉ የትምህርት ወጭያችንን እና ጠቅላላ ጉልበታችንን የምናባክነው ለዚህ አስራ አምስት በመቶ ብቻ ለሚሸፍነው ሙያዊና አዕምሮያዊ ክህሎት ብቻ መሆኑ ነው፡፡
  • 3.
    አመለካከታችንን የሚወስኑ ዋናዋና ነጥቦች የአካባቢ ሁኔታ ዘልማዳዊ ድርጊቶች  ትምህርት
  • 4.
    በጎ አመለካከት የማዳበርጥቅሞች •1.መስብህ ያለው ስብዕና ያጎናጽፈናል •2.ኃይላችን እና አቅማችን ይዳብርልናል •3.በህይወት የመርካት አጋጣሚውን ያበዛልናል •4.በአካባቢያችን ያሉትን ሰዎች ወደኛ እንዲሳቡ በእኛ እንዲነቃቁ ያደርጋቸዋል •5.ለማህበረሰባችን አስተዋጽዎ የምናበረክት ምርጥ ዜጋ እንድንሆን ያደርገናል፡፡
  • 5.
    የምንሰራው ስራ ከበጎአመለካከት የሚያገኛቸው ጥቅሞች •1.ምርታማነቱ ይጨምራል •2.በጋራ የመስራት ስሜትን ያጎለብታል •3.ችግሮችን የሚፈታ ይሆናል •4.ጥራቱን ከጊዜ ወደጊዜ እያሻሻለ እንዲሄድ ያደርጋል •5. ትርፍን ያሳድጋል •6.ጭንቀትንና ውጥረትን ይቀንሳል
  • 6.
    የመጥፎ (የአሉታዊ)አመለካከት መዘዞች) •1.ምሬት(ንዴት) •2.ቅርመሰኘት (አለመርካት) •3.ግድ የለሽ ህይወት መምራት •4.ከራስ አልፎ ተርፎ ለሌላውም ሚተርፍ የጭንቀት የድባብ መፍጠር
  • 7.
    በጎ አመለካከትን ማዳበርየሚቻለው በጎ አመለካከት የሚገነቡትን መርሆች ጠንቅቆ በማወቅና መርሆችን ለመተግበር ቁርጠኛ በመሆን አዎንታዊ ሰው መሆንን ከልብ መሻት የቀና አመለካከት ዲሲፕሊዮኖችን በእየለቱ ገቢራዊ ለማድረግ
  • 8.
  • 9.
    ደረጃ አንድ፡- አትኩሮትንመቀየር በጎ ነገሮችን መፈለግ • ከሰዎች ጋር ተግባብቶ መስራት ወርቅን ለማግኘት መሬት ከመቆፈር ጋር ይመሳሰላል፡፡ አንዲት ግራም ወርቅ ለማግኘት በሚሊየኖች ቶንኖች ክብደት ያለው አፈር ዝቀን እናወጣለን ፡፡ ሆኖም የቁፋሮው ግብ ወርቁ እንጂ አፈሩ ስላልሆነ የአፈር ክምሩን ሳናስተውል ወርቁን ፍለጋ እንቀጥላለን፡፡
  • 10.
    አንዳንድ ሰዎች ሁሉንምነገር በትኩረት የሚያጤኑት በመጥፎ ጎኑ ላይ ብቻ ነው እንዲህ አይነት ሰዎች የሚታወቁባቸው የተለዩ ባህርያት እነዚህ ናቸው 1. የሚነቅፉት ነገር ሲያጡ ደስታ ይርቃቸዋል፤ 2. ጥሩ ስሜት ሲሰማቸው ከዚህ የባስ መጥፎ ስሜት ሊሰማኝ ይችላል በሚል ስጋት ፍርሀት ያድርባችዋል፤ 3. ምን ያህል ጨለማ እንደሚሆን ለማየት ሲሉ መብራቱን ያጠፉታል፤ 4. ብዙዎች አልጋቸው ላይ መሞታቸውን ሲሰሙ በፍርሀት አልጋላይ መተኛት ያቆማሉ፤ 5. ከቦንቦሊኖው ላይ የሚታያቸው ቀዳዳው ነው፤ 6. ባገኙት ነግር ከመደሰት ይልቅ ያጡት ነገር ሲያሳብከንክናቸው ይታያል • ማሳሰቢያ፡-በጎ ነገሮችን መመልከት ማለት ስህተቶችን ማናቅና ቸል ማለት አይደለም
  • 11.
    ቅን አሳቢ ሁኑ •የአእምሮ ሰላማችሁን ማንም ሊያናውጠው እንዳይችል የሚያደርግ ጥንካሬ ይኑራችሁ ፡፡ለምታገኙት ሰው ሁሉ ጤንነትን ብልጽግናን ደስታን የሚፈጥር ነገር ብቻ አውሩ ጓደኖቻችሁ መልካም ገጽታቸውንና ጥንካሬያቸውን የምታደንቁ መሆናቸውን ይወቁላችሁ የሁሉም ነገር በጎ ገጽታው ይታያችሁ ፡፡ የምታስቡትም ሆነ የምትሰሩት ለምርጥ ነገር ይሁን ፡፡
  • 12.
    ደረጃ ሁለት፡-አሁኑኑ ተግባራዊየማድረግ ልምድን ማዳበር • (እስከ ጨረቃ ውልደት ድረስ ይተኛል ቀን በጸሀይዋ ሙቀት ሲዝናና ይውላል ኑሮውን በሙሉ ነገ እሰራዋለሁ ሲል ያሳልፈዋ ምንም ነገር ሳይሰራም ይሞታል፡፡ • የተጠናቀቀ ስራ እርካታና ኃይልን የሚያጎናጽፍ ሲሆን ያልተጠናቀቀ ስራ ግን ኃይልን ይመጥጣል እርካታም ያሳጣል፡፡ • በጎ አመለካከትን ለማዳበር ፍላጎት ካለን ዕቅዶቻችንን መጠናቀቅ በሚገባቸው በተገቢው ጊዜ እያጠናቀቅን ህይወትን ዛሬን ብቻ እንደምንኖራት አድርገን እንኑራት
  • 13.
  • 14.
    በህይወት ውስጥ የመጨረሻዎችአሳዛኝ ንግግሮች ቢሆን ኖሮ ባላድርገው ኖሮ ላደርገው እችል ነበር እኮ ባደርገው ጥሩ ነበር ትንሽ ጠንቀቅ የማለቱን እድል አግኚቼው ቢሆን ኖሮ
  • 15.
    ደረጃ ሶስት፡-አመስጋኝ የመሆንልምድን ማዳበር •ካጣነው ነገር ይልቅ ያገኘነውን እናስብ፡፡ ጽጌሬዳ አበቦችን ለማሽተቱም ጊዜ ይኑረን፡፡ መቼም ሰዎች በድንገተኛ አደጋ ሽባ ሲሆኑ አሊያም ዓይናቸው ሲታወርና በካሳ ክፍያ ሚሊዮን ዶላሮች ሲከፈላቸው መስማት የተለመደ ነው ፡፡ ታዲያ ማናችን ነን በእነዚህ ሰዎች ምትክ ሆነን ለማግኘት የምንመኘው እርግጠኛ ነኝ ብዞቻችን እነዚህን አንመርጥም ፡፡ ስለ ሌሉን ነገሮች በጣም ከማማረራችን የተነሳ ያሉንን ጸጋዎች አብዝተን ረስተናቸዋል ማለት ይቻላል ፡፡ በዙ ጸጋዎች እንዳሉን እንገንዘብ፡፡ •ስላለን ማመስገን በቃን ብሎ ከመቀመጥ ጋር በፍጹም አይያያዝም
  • 16.
    ደረጃ አራት፡-ሁሌም በተከታታይነትለመማር መትጋት •አመከንዮ ላይ የተመሰረተ ትምህርት በቀጥታ ከአዕምሮ ጋር የተገናኘ ሲሆን ስብዕና ላይ የተመሰረተ ትምህርት ግን በቀጥታ የሚገናን ከልብ ጋር ነው፡፡ እዚህ ላ ልብ ማለት ያለባችሁ ልብን ያካተተ ልብን የማያሰለትን ትምህርት አደገኛ ነው፡፡ በየሰራ መስኩ እና በጠቅላላ በማህበረሰቡ ውስት ስነምግባር ማስፈን ከተፈለገ ታማኝነት ቆራጥነት ኃላፊነት መቀበል ትዕግስተኛነት እና ፈተናዎች የመጋፈጥ ብቃት ዓይነቶችን መሰረታዊ ባህርያት ማነጽ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • 17.
    … የቀጠለ መደበኛ ትምህርት ተማረምአልተማረም አንድ ሰው የሚከተሉትን አምስቱ ሰዎችን የሚል ቅጽል ስም ያተረፉትን ስብእናዎች ካሟላ ስኬታማ ሊሆን እንደሚችል እነዚህም፡- • 1.ባህርይ • 2.ቁርጠኝነት • 3.በነገሮች ጽኑ አቋም መያዝ • 4.ትህትና • 5.ድፍረት (ወኔ)ናቸው
  • 18.
    ደረጃ አምስት፡-ለራስ ከፍተኛግምት የመስጠት ልምድ ማጎልበት • አንድ ሰው መኪናውን እያጠባት ሳለ ጎረቤቱ ብቅ ብሎ እንዲህ አይነቱን መኪና ከየት አገኘህ ባክህ ሲል በአድናቆት ጠየቀው ሰውየውም ኮራ ብሎ ወንድሜ ነው የሰጠኝ ሲል በአድናቆት ጠየቀው ፡፡ሰውየው ኮራ ብሎ ወንድሜ ነው የሰጠኝ ሲል ባድናቆት ጠየቀው ሰውዬው ኮራ ብሎ ወንድሜ ነው የሰጠኝ ሲል መለሰለት ጎረቤቱም እኔም እንዲህ አይነቷ መኪና እንደ ትኖረኝ እመኝ ነበር ሲል ሰውየው ቀበል አድርጎ መመኘት ያለብህ እንደኔ አይነት ወንድም እንዲሰጥህ ነው አለው ፡፡ይህን ጊዜ የጎረቤት ሚስት በመስኮት ብቅ ብላ እኔ ግን ወንድምኘውን ብሆን ደስ ይለኛል ስትል ምኞቷን ገለጽች
  • 19.
    ደረጃ ስድስት፡-ከጸለምተኛ አስተሳሰቦችመራቅ • እንደነስር መብረር ስንፈልግ የንስር የበረራ ቴክኒኮችን ማጥናት ይጠበቅብናል ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ህብረትን ከፈጠርን በቀላሉ ሊሳካልን ይችላል ከአሳቢዎች ጋር ስንወዳጅ አሳቢዎች ከሰጭዎች ጋር ስንወዳጅ ደግሞ ሰጭዎች እንሆናለን ከጸለምተኞች ጋር ከተጣመርን ጸለምተኛ የመሆን ዕድላችንን እናሳልፋለን፡፡
  • 20.
    ደረጃ ሰባት፡-መስራት የሚገባቸውንነገሮች በውዴታ መስራትን መማር • የግድ መሰራት የሚገባቸውን ነገሮች በመስራት ጀምሩ ከዚያ የሚቻለውን ያህል መስራት ጀምሩ የዛኔ የማይቻለውን እየሰራችሁ እንደሆነ ትረዳላችሁ፡፡ • አንዳንድ ነገሮችን ወደድንም ጠላንም ሊተገበሩ የግድ ነው፡፡ ለምሳሌ የእናት ልጆን ተንከባክባ ማሳደግ የማይቀር ስራዋ ነው ምንአልባት ስራዋ አስደሳች ላይሆንና በምትኩ ስቃይ ፈጣሪ ሊሆን ይችላል ግን ግባራዊ እያደረገው ሲሄድ የማይቻለውን መቻል እንጀምራለን፡፡
  • 21.
    ደረጃ ስምንት፡- ቀኑንበበጎ ነገር መጀምር • ህይወትህን ለመለወጥ ፍላጎቱ ካለህ በፍጥነት ተግባራዊ አድርገው ብሏል፡፡
  • 22.
    3- ስኬት • የተሳካላቸውሰዎች ውጤት የሌለውን ነገር አሊያም መጨረሻቸው የማይምሩ ነገሮችን በማመሳሰል ጊዜያቸውን አያባክኑም ፡፡ሁሉጊዜም ቢሆን ትከረታቸው ለውጤት ሲሆን የአስተሳሰብ ምጥቀታቸው ደረጃ ደግሞ ስኬታቸውን እንደሚወሰነው ያውቃሉ፡፡
  • 23.
    በውንም ሆነ በሀሳብደረጃ ስለስኬት መሰናክል የሚሆኑብን ነገሮች • 1.ለራሳችን ያለን ከመጠን ያለፈ አመለካከት(እኔነት) • 2.የውድቀት ፍርሀት • 3.የእቅድ አለመኖር • 4.በህይወት የሚገጥሙን ለውጦች • 5.የቤተሰብ ኃላፊነት • 6.አስተማማኝ የገንዘብ እጦት • 7.ትኩረት ማጣት • 8.ገንዘብ የማግኘት ተስፋ ማጣት • 9.ብዙውን ነገር ለብቻ ለመስራት መሞከር • 10.በስራ ላይ በቂ ስልጠና አለማግኘት • 11.በነገሮች ለመግፋት ወኔ ማጣት • 12.ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡትን አለመለየት
  • 24.
    የማሸነፊያመስመር • ብዙ አሸናፊዎችግለሰቦችለውጤት ከመብቃታቸው በፊት እልህ አስጨራሽ ትግሎችን ማለፍ እንደነበረባቸው ታሪክ ዘግቦታል ፡፡ለአሸናፊነት የበቁ ሽንፈትና ተስፋ መቁረጥን በጸጋ መቀበል ባለመፈለጋቸው ነው፡፡
  • 25.
  • 26.
    ኢንተርኘሪነርሽኘ ማለት ምንድን ነው? ኢንትርፐርነርሽፕ የሚለው ቃል የተወሰደው ኢንተርፐረንደር ከሚል ከፈረንሳይ ቃል ሲሆን ‹‹ ›› ትርጉሙም መፈፀም ማለት ነው፡፡  ኢንተርኘሪነርሽኘ ሂደት / Process / ሲሆን አንድ ኢንተርኘሪነር ከምንም ነገር ተነስቶ ዋጋ ያለው ነገር የሚፈጥርበትና የሚገነባበት ሂደት ነው፡፡
  • 27.
    … የቀጠለ  የፈጠራ ስራማለት ደግሞ በስራ ፈጣሪ ሰው የተከናወኑ ተግባራት ማለት ነው፡፡ ይኸውም በማያቋርጥ የስራ ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በፅናት ተቋቁሞ ካፒታልን በተገቢ ጊዜና ሁኔታ ስራ ላይ በማዋል ምርት በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ነው፡፡
  • 28.
    ሥራ ፈጥሮ ስኬታማለመሆን ሦስት ቅድመ ሀኔታዎች መማላት አለባቸዉ (ፒተር ድራከር)፡፡ እነዝህም፡  ስራ የሚፈጥርና ሃሣብ ማመንጨት የሚችል ተመራማሪ አዕምሮ፤  ፈጠራዉ በስራ ፈጣሪዉ ጥንካሬና የአካባቢዉ ሁንታዎች ባመቻቹት መልካም አጋጣሚዎች የተፈጠረ መሆን አለበት፤  ፈጠራዉ ገበያ መር እንዲሆን ከገበያ የሚመነጭ መረጃ በማደራጀት ሊጠቀምበት የሚችል ኃይል መኖር አለባቸዉ፡፡
  • 29.
    … የቀጠለ  አንድ ኢንተርኘርነርማንኛውንም ስራ ከመጀመሩ በፊት በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ተመስርቶ የራሱን ድክመትና ጥንካሬ መገምገምና እራሱን መፈተሽ ይኖርበታል፡፡ እነሱም፡
  • 30.
    … የቀጠለ  የስራ ተነሳሽነት/Motivation for work/  በራስ መተማማን /Self-confidence/  ወደ ፊት ማቀድ /Plan ahead/  በጥልቀት በመረዳት ላይ ማተኮር /focus on understanding/  በተመረጡ ተግባሮች ላይ ብቻ ማተኮር /Be selective/  አካባቢን በጥልቀት መቃኘት /ability to analyze the environment/  የጊዜ አጠቃቀም ሁኔታ /time management practice/  ስህተትን መቀበል /Admitting mistake/
  • 31.
    የሰኬታማ ኢንተርኘሪነሮች ባህሪያት በራስ የመተማመን እና ጥሩ ነገርን የመጠበቅ/self-confidence/  የታሰቡ/የተገመቱ/ስጋቶችን መቀበል መቻል/risk- taking/  ችግሮችን /መሠናክሎችን/በቀና መቀበል  ግትር ያልሆኑና ከሁኔታዎች/ክስተቶች/ጋር መጣጣም የሚችል/flexable/  የገበያ ዕውቀት ያለው/ understand the market/  ከሌሎች ጋር አብሮ የመሥራት/የመጎዝ አቅም/ችሎታ ያለው/ cooprativeness/  በራሱ አመለካከትና አስተሳሰብ የሚመራ  በርካታ ሃሳቦችን ማፍለቅ የሚያስችል ዕውቀት ያለው/creativety/  በሙሉ ሃይል፣ በጥንቃቄና በስሜት የሚሠራ/usefull potential/  አዲስ ነገር መፍጠር /አደስ ግኝቶችን የሚፈለግ /innovative/
  • 32.
    … የቀጠለ  ለዉጥ የሚያመጣመሪ /Change agent/  አስተያየቶችን /ሃሳቦችን/ በበጐ ተቀብሎ ምላሸ የሚሰጥ/ receiving feedback/  ፈርቀዳጅ መሆን /የተነሳሽነት ስሜት ያላቸው/ taking initiatives/  ለችግሮች መፍትሔ የመፍጠር ችሎታ ያለው፣ ችግሮችን የሚጋፈጥና ለችግሮች የማይበረከክ /problem solver/  አርቆ የሚያይ /አስተዋይ /proactive /  ትችቶችን የሚቀበልና መልስ የሚሰጥ /የእርምት ሥራውን የሚያከናውን /admitting mistake and take corrective action/  ከሰዎች ጋር ማግባባት የሚችል /Gets along with others/  መልካም ነገር አሳብ /Optimistic/
  • 33.
    … የቀጠለ  ወደ ውስጥየሚያይ (Internal locus of control)  የተግባር ሰው/Action oriented/  ምቹ ሁኔታወችን የምፈልግ/Opportunity seeker/  ሀይሉን አሟጦ የሚጠቀም/Energetic and forceful/  ከፍተኛ የስኬት ጉጉት ያለው  የአመራር ጥበብ/Dynamic leader/  የአስተዳደር ችሎታ/Administrative ability/  የገንዘብ አያያዝ /Financial management  የጊዜ አጠቃቀም/Time management/  አስፈላጊ ሰንሰለት (Networking) መዘርጋት  ጥገኝነትን አለመፈለግ/Independent/
  • 34.
    ለኢንተርኘሪነርሽኘ አስፈላጊ የሆኑ አስርገፅታዎች • አካባቢን ማወቅ፡- • ምቹ አጋጣሚዎችን መለየትና መጠቀም • አማካሪ መፈለግ፡- • ቡድን መፍጠር፡- • ማነቃቂያ / መሣቢያ /መፍጠር፡- • በሃላፊነትና በቁርጠኝነት መሥራት፡- • የማሳደግ / የማሻሻል / እና የማስፋፋት ሥራዎችን ማከናወን፡- • ጥንካሬን ማሳየት /መፍጠር/፡- • በአዕምሮ የሚቀረጽ አገልግሎት መስጠት • ከትንሽ ነገር ትልቅ ነገር ማግኘት፡-
  • 35.
    የጠዳምአ ትንተና (SWOT Analysis ) • ጠንካራ ጐን • ደካማ ጐን • ምቹ ሁኔታ • አስጊ ሁኔታ
  • 36.
    የጠዳምአ ትንተና (SWOT Analysis )  ጠንካራጐን  በሙያው ላይ ያለው በቂ ዕውቀት  ከደንበኞች ጋር ያለው ግንኙነት  ሥራዎችን የመምራት ልምድ  የማሰራጨት ሒደቱ ምቹ መሆን  በተነፃፃሪ ርካሽ ዋጋ መጠቀም  ምርቱን በየጊዜው ማሻሻል  የምርቱን ጥራት መጠበቅ  የቴክኖሎጅ አጠቃቀም  የምርቱ ጠቀሜታና ጥንካሬ መኖር
  • 37.
    … የቀጠለ ◦ ጥሬ እቃበአግባቡ አለመጠቀም ◦ የምርቱ ዕድሜ ውስንነት ◦ የምርቱ ዲዛየን አለመሳብ ◦ ደካማ የሽያጭ ጥራት ◦ በተነፃፃሪ የምርቱ ዋጋ ውድ መሆን ◦ የስራው በቂ የሆነ እውቀትና ክሎት አለመኖር ◦ የማስተዋወቅ ልምድ ማነስ ◦ ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጅ መጠቀም ◦ ስራውን በተገቢው ለመምራት ልምድ አለመኖር ◦ የስራ ማስኬጃ ገንዘብ እጥረት ◦ ከፍተኛ ሽያጭ በሚኖርበት ጊዜ ዝቅተኛ ክምችት መኖር
  • 38.
    … የቀጠለ  ምቹ ሁኔታዎች ደካማና በቁጥራቸው አናሳ ተወዳዳሪዎች መኖር  የደንበኞችን የገቢ መጠን ማደግ  የደንበኞች ፍላጐት ማደግ  ሙያውን ሊያግዙ የሚችሉ ሙያተኞች  ርካሽ የጥረ ዕቃ በቅርበት መገኘት  ተመሳሳይ ምርቶች በገበያው ውስጥ በብዛት ያለመኖር  የምርቱ ዕጥረት በአካባቢው መኖር  ምቹ የመንግስት ፖሊሲ  ዝቅተኛ የወለድ መጠን መኖር  በቂ የሆነ የሥልጠና ዕድል ማግኘት
  • 39.
    … የቀጠለ  ስጋቶች  የጥሬእቃዎች ዋጋ መናር  የመንግስት ቢሮክራሲያዊ ውጣውረድ  የጥሬ ዕቃ ዕጥረት  የተፈጥሮ አደጋዎች  የሙስና መስፋፋት  የመንግስት ደንቦችና ህጐች በየጊዜው መቀያየር  ከፍተኛ ውድድር መኖር  ተነሳሽነት የሌለው የሰው ኃይል መኖር  የሰለጠነ የሰው ኃይል ሽሚያ  የኃይል እጥረት  የመሠረተ ልማቶች አለመሟላት  ህገ ወጥ ንግድ መስፋፋት
  • 40.
    የንግድ ሓሳብ ምንድንነው?  ሁሉም ድርጅቶች የሃሳባ ምንጭ ናቸዉ፡፡ ድርጅቶች የሚመሠረቱት በአንድ አከባቢ ያሉ ሰዎች ምን ዓይነት ምርት ወይም አገልግሎት መግዛት እንደሚፈልጉ በተገነዘቡ ሰዎች ነዉ፡፡
  • 41.
    የድርጅት ጽንሰ ሀሳብማዛጋጀት ለምን ይጠቅማል? 1.ድርጅትዎ ምን ኣይነት ምርት/አገልግሎት እንደሚያ ቀርብ ለማቀድ፤ 2.ከማን ጋር መገበያየት እንደሚችሉ መገመት፤ 3. ምርትዎን/አገልግሎትዎን እንደት እንደሚሸጡ ለመወሰን፤ 4.በየትኛዉ የምርት/የአገልግሎት ዉጤት ተደንበኞች ፍላጎት ማርካት እንደሚችሉ ለማወቅ ነዉ፡፡
  • 42.
    … የቀጠለ  የንግድ/የቢዝነስ ሓሳቦችንከየት እናገኛለን? ◦ ከተጠቃሚዎች / ከአካባቢው ◦ እየሰሩ ካሉ ካምፖኒዎች ◦ ከመንግስት ተቋማት ◦ ከምርት አስተላላፊዎች ◦ ከጥናት አድራጊዎች ◦ ከኢ ግዚቢሽኖችና ባዛሮች ወ.ዘ.ተ
  • 43.
    የቅድመ አዋጭነት ጥናት/ Pre- possibility study /  የንግድ ድርጅቱ ስም • የንግድ ድርጅቱ ስም የተመረጠበት ምክንያት • የባለቤቱ/ቤቶች ስም • የት/ደረጃቸው • የባለቤቶች የሕይወት ታሪክ • የኘሮጀክቱ ጠንካራና ደካማ ጐኖች በዝርዝር  ምርቱ/የምርቱ ዓይነት • ፎቶ፣ ሳምኘል፣ ወይም ከተወዳዳሪዎች ተመሳሳይ የሆነ ምርት መምጣት አለበት
  • 44.
    … የቀጠለ  የቢዝነሱ መገናኛቦታ  የቦታው ስፋት በግምት  መጠኑ  የተመረጠበት ምክንያት  የቴክኒክ ሙያ በተመለከተ  ማሽኖች የመስሪያ ዕቃዎች በዝርዝር  ምርቱን የማምረት ሂደት  የፍላጐትና አቅርቦት ሁኔታ  የተወዳዳሪዎች የገበያ ስልት  መንግስት የሚሰጣቸው አንዳንድ ድጋፎች  ምቹ ሁኔታዎችና አስጊ ሁኔታዎች  የምርት ዋና ዋና ተጠቃሚዎች  በንግድ ስራው ላይ ሌሎች ወሳኝ ሁኔታዎች
  • 45.
    የንግድ ዕቅድ  የንግድዕቅድ/ቢዝነስ ኘላን ምንድን ነው? • ቢዝነስ ኘላን ማለት ለተወሰነ / ለታሰበ/ ንግድ ስራ ሃሳብን አሰባስቦ በወረቀት ላይ በማስቀመጥ ስራው እንዴት እንደሚጀመር፣ እንደሚንቀሳቀስ የሚያሳይ በአሀዝ በተገቢው መረጃ የተደገፈ የጽሁፍ ዶክመንት ከመሆኑም ባሻገር በኘሮጀክቱ አዋጭነት እና አስተማማኝነት ለማወቅ የሚያስችል መሳሪያ ነው፡፡
  • 46.
    ቢዝነስ ኘላን በአጠቃላይአራት ክፍሎች አሉት እነዚህም፡- •የግብይት ዕቅድ •ምርትና የምርት ሂደት ዕቅድ •የአደረጃጀትና የስራ አመራር ዕቅድ እና •የገንዘብ ዕቅድ ናቸው
  • 47.
    ቢዝነስ ኘላን መቸለማንና ለምን ይዘጋጃል • አዲስ ንግድ ሲጀመር • በስራ ላይ ለሚገኙ ድርጅቶች
  • 48.
    ቢዝነስ ኘላን ለማንይዘጋጃል • ለስራ አስኪያጅ • ለድርጅቱ ባለቤት • አበዳሪ ተቋማት • ለስራ አስኪያጅ • የኘሮጀክቱን የንግድ ሃሳብ ግልጽ ለማድረግ • ያልታወቁ ግኝቶተን ለመዳሰስ • በቡድን ለመስራትና ስራውን ለማከናወን
  • 49.
    ቢዝነስ ኘላን ለማንይዘጋጃል • መረጃ ለመሰብሰብ ለማጠናከር ለማጤንና ሪፖርት ለማዘጋጀት • የገንዘብ ርዳታ፣ብድር፣ለማግኘት ለማሰባሰብ • ለድርጅቱ ባለቤት • የንግድ ድርጅቱን አስተማማኝነት እና አዋጭነት ለመዳሰስ • ዓላማና ግብ ለመቅረጽ • የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን ለመረዳት/ ለማወቅ /እና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ • አበዳሪ ተቋማት • የብድር ጥያቄን ለመፍቀድ ድርጅቱን በመገምገም ሚዛናዊ እና በእውቀት ላይ • የተመሰረተ ውሣኔ ለመስጠት
  • 50.
  • 51.
    ቢዝነስ ኘላን ለሶስትመሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ መስጠት አለበት ◦ ድርጅቱ አሁን የሚገኝበት ሁኔታ ◦ ድርጅቱ የት መድረስ እንዳቀደ ወይም ምን ለመስራት እንዳቀደ ◦ ከታቀደው ግብ ለመድረስ የሚረዱ ዘዴወችን መዘርዘር አለበት