Recommended
PPTX
life skill for fresh man students 2024.pptx
PPTX
693031453-Emotional-Intelligence-PPT-2.pptx
PDF
lifeskills-191228221531.en.am.pdf teenagers
PPTX
introduction to entrepreneurship and classification
PPT
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
PPTX
2 DAY 4 time mgt new slids 2.pptx2 DAY 4 time mgt new slids 2.pptx
PPTX
PPTX
PPT
lifeskillamharic-220809134134-78b08c52 (1).ppt
PPT
PPTX
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
PDF
Leadership for RRS - 2014.pdf
PPTX
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
PPTX
ምእራፍ አንድ(1).ppt forincome generating ppt
PPTX
62074819ddddddddffffd5-PPTM-E-3 (1).pptx
PPT
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
PDF
Leadership and good governance for tvet
PDF
PPT
Orthodox communication skill ethiopia
PPT
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
PDF
Management, leadership and Synergy.pdf
PDF
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
PDF
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
PPTX
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
PPTX
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
PPTX
PDF
2013 berhanu training need assessment presentationi
PPTX
Enterprenership new present.pptx
PPTX
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
PPT
Effective communication Amharic presentation.ppt
More Related Content
PPTX
life skill for fresh man students 2024.pptx
PPTX
693031453-Emotional-Intelligence-PPT-2.pptx
PDF
lifeskills-191228221531.en.am.pdf teenagers
PPTX
introduction to entrepreneurship and classification
PPT
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
PPTX
2 DAY 4 time mgt new slids 2.pptx2 DAY 4 time mgt new slids 2.pptx
PPTX
PPTX
What's hot
PPT
lifeskillamharic-220809134134-78b08c52 (1).ppt
PPT
PPTX
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
PDF
Leadership for RRS - 2014.pdf
PPTX
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
PPTX
ምእራፍ አንድ(1).ppt forincome generating ppt
PPTX
62074819ddddddddffffd5-PPTM-E-3 (1).pptx
PPT
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
PDF
Leadership and good governance for tvet
PDF
PPT
Orthodox communication skill ethiopia
PPT
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
PDF
Management, leadership and Synergy.pdf
PDF
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
PDF
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
PPTX
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
PPTX
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
PPTX
PDF
2013 berhanu training need assessment presentationi
PPTX
Enterprenership new present.pptx
Similar to Lifeskill.pptx - Last saved by user.pptx
PPTX
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
PPT
Effective communication Amharic presentation.ppt
PDF
PDF
590546226-የመሪ-እቅድ-አስተዳደር-እና-ሪፖርት-ዝግጅት-ሥልጠና-ለወረዳ-ማእከላት.pdf
PPTX
693031453_emotional_intelligence_ppt_2_240728203007_5572f87b.pptx
PPTX
PPT
conflict 1.ppt for women and children.ppt
PPTX
4. Emotional Intelligences PPT.13.7.pptx
PPTX
Presentation1_035451.pptx
PPTX
Leadership Skills and Communication Sept 2025.pptx
PPTX
ilide.info-tsegayey-pr_ab6cafa96bbb98ff38783721fc8bb56d.pptx
PPTX
ilide.info-research-proposal-development-amharic-ppp-pr_1af44011e4a6d5f5cbe5f...
PPTX
ልዩነትን የማስተናገድ ጥበብ.pptx making a way through our differences
PPTX
ሁሉን አቀፍ የሱፐርቪዥን ግብረ መልስ 2ኛ ዙር ጥር2017.pptx
PDF
PPTX
The secret of getting Money and utilize money.pptx
PPTX
DOCX
The Art of Leadership and management skills
PDF
Feedback about three ak care giving tvet converted
PDF
Feedback about three ak care giving tvet
Lifeskill.pptx - Last saved by user.pptx 1. የመወያያ ጥያቄዎች
1. ችግርን ለመፍታት ማለፍ ያለብን ሂደቶች ምን ምን ናቸዉ?
2. ውሳኔ ስንወስን ማከናወን ያለብን ነገሮች ምን ምን ናቸዉ?
3. የንደት መንስኤዎች ምን ምን ናቸዉ?
4. ንደትን አለመቆጣጠር ልን ሊፈጠርብን ይችላል?
5. የመናደድ መገለጫዎች/ምልክቶች ምን ምን ናቸዉ?
6. ንደትን የመቆጣጠሪያ መንገዶች ምን ምን ናቸዉ?
2. II. ችግርን የመፍታት ክህሎት
ተግባር አንድ: የቡድን ውይይት K.docx
ችግር የምንፈልጋቸውን ነገሮች ከማግኘት ወይም ከመፈጸም የሚገታን
ማንኛውም መሰናክል ወይም እንቅፋት ነው
ስለዚህ ችግርን የመፍታት ክህሎት በየቀን ሕይወታችን የሚገጥሙንን
መሰናክሎች ለማቃለል ወይም ለማስወገድ የምንጠቀምበት ችሎታ ነው
ማለት እንችላለን
ችግርን መፍታት የሚከተሉትን ሒደቶች ሊያጠቃልል ይችላል
1. ችግሩን በሚገባ መረዳት
2. ችግሩን መንስኤ በሚገባ መለየት
3. አማራጮችን ማሰብ
4. የአማራጮችን ጠንካራና ደካማ ጎን መገምገም
5. የተሻለውን መምረጥ/መወሰን
6. የተመረጠውን መተግበር
7. ውጤቱን መገምገም
3. ችግርን የመፍታት ክህሎት
ዓይነቱ መጠኑና ጥልቀቱ ቢለያይም ችግር የትምህርት ደረጃን ዘርን እና
ሃይማኖትን ሳይለይ የሚያጠቃ መሰናክል በመሆኑ ችግርን የመፍታት
ክህሎት ለሁሉም ሰው አስፈላጊ ነው
ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው የሚከተለው የችግር አፈታት ስልት የተለያየ ሊሆን
ይችላል
ችግር የመፍታት ክህሎት በራስ መተማመንን በአስተሳሰብ መነቃቃትን
ምክንያታዊ መሆንን የዕውቀት ባለቤት መሆንንና ራስን መንከባከብን
ያዳብራል
የችግሩ ዓይነትና መጠን ችግሩን ለመፍታት ያለን ሀብትና ጊዜ የችግር ፈችው
አቅም ልምድና ተነሳሽነት በችግር አፈታት ሂደት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ
ነገሮች ናቸው
በአጠቃላይ ችግርን የመፍታት ሂደት ውሳኔ መወስንን በዕቅድ መመራትን
ኃላፊነትን መወጣትን ጊዜና ሀብትን በአግባቡ መጠቀምን ከሰዎች ጋር
መገባባትን ይጠይቃል
4. III. ውሳኔ የመሥጠት ክህሎት
የዉይይት ጥያቄe.docx
ውሳኔ የመስጠት ክህሎት ማለት በሕይወታችን ከሚቀርቡ
አማራጮች መካከል አንዱን መመረጥ መቻል ማለት ነው
በአግባቡ ሳናስብና ምክንያታዊ ሳንሆን በድንገት ወይም በችኮላ
የምናሳልፈው ውሳኔ በህይወታችን ላይ ሊመለስ የማይችል ውጤት
ወይም መዘዝ ሊያስከትል ይችላል
ስለዚህ ውሳኔ ስንወስን የሚከተሉትን ማከናወን ጠቃሚ ነው
1. ጊዜ ወስዶ በጥልቀት ማሰብ/ማሰላሰል
2. የውሳኔውን አስፈላጊነት መጠየቅ
3. ነገሮችን ከተለያየ አቅጣጫ ማየት/መገምገም
4. የውሳኔውን አፈጻጸምና ውጤቱን መገመት
5. የውሳኔውን ግብ ማስቀመጥ ወይም መትለም
6. መወሰንና ለተገባራዊነቱ መንቀሳቀስ
5. ንዴትን Yeመቆጣጠር kihlot
• የንዴት መንስኤዎች፡-
• አለመግባባት፡፡
• አለመረዳት፡፡
• ራስ ወዳድ መሆን፡፡
• አልሸነፍም ባይነት፡፡
• የማጭበርበር፣ የማታለል ሙከራ፡፡
• እኔ አውቃለሁ ባይነት፡፡
• ሌሎችን አሳንሶ ማየት፡፡
• የፍላጐት አለመሣካት፡፡
• ’
የመብት መ ፈግ፡፡
• አለማወቅ፡፡
6. ንዴትን ¾መቆጣጠር ¡IKAት
ንዴትን አለመቆጣጠር፡-
• ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጠናል፡፡
• ለተለያየ የስነ ልቦና ችግሮች ይዳርገናል፡፡
• ከሌሎች ጋር ተባብረን መሥራት አንችልም፡፡
• የሌሎችን ሀሣብ በመቀበል በመቻቻል እንዳንኖር ያደርጋል፡፡
• ሥራችንን ያስተጓጒላል፡፡
• ሌሎች እንዲጠሉንና እንዲርቁን ያደርጋል፡፡
• ሀሣባችንን በትክክል እንዳንገልጽ ያደርገናል፡፡
• በሌሎች ዘንድ ተደማጭነትን እናጣለን፡፡
• ሌሎች ሊያፌዙብን ይችላሉ፡፡
7. የመናደድ መገለጫዎች፡-
• አለመመለስ/መልስ
አለመስጠት/ዝምታን
መምረጥ፡፡
• ለሌሎች ጥሩ መልስ
አለመመለስ/በንግግር
ማስቀየም፡፡
• የደም ሥሮች መገተር፡፡
• የአይን መቅላት፡፡
• የእጆች መወራጨት፡፡
• በእግር መሬትን መደብደብ፡፡
• በበትር መሬትን መደብደብ፡፡
• ግድግዳን በእጅ መምታት፡፡
• በከፍተኛ ድምጽ ማውራት፡፡
• የአተነፋፈስ ስርአት መዛባት፡፡
• የምላስ መተሣሠር፡፡
• የእንቅልፍ ማጣት፡፡
• ጥላቻን ማሣየት፡፡
8. ንዴትን የመቆጣጠሪያ መንገዶች፡-
• ምላሽ ከማድረጋችን በፊት ከአንድ እስከ አስር መቁጠር፡፡
• ንዴት የተፈጠረበትን ቦታ ትቶ መሄድ፡፡
• ሌሎችን ስለስሜቶቻችን ማስረዳት፡፡
• የምንፈልገውን ነገር በግልጽ ማስቀመጥ፡፡
• ሌሎችን እንዴት እንደምንረዳ ማሳወቅ፡፡
• ሌሎች ሲናደዱ ሀሣባቸውን በአጥንኦት ማዳመጥ፡፡
• መፀለይ፡፡
• ሙዚቃ ማዳመጥ፣መደነስ፡፡
9. • ለሌሎች ማውራት፡፡
• መጽሐፍ ማንበብ፡፡
• አንዳንድ ሥራዎችን መስራት፡፡
• በጥሞና መወያየት፡፡
• ስሜትን መቆጣጠር
10. ንዴትን ለማቀዝቀዝ፡-
• በጥልቅ መተንፈስ፡፡
• ንዴቱ ከተፈጠረበት ቦታ ራስን በአካልና በመንፈስ ማራቅ፡፡
• ወክ ለማድረግ ወጣ ማለት፡፡
• ከ100 እስከ 1 ወደ ኃላ መቁጠር፡፡
• በምናብ ሠላማዊ ቦታዎችን መፍጠር፡፡
• የጠበቃቸው ነገሮት ሁሉ እንዲያልፋ ማድረግ፡፡
• ህይወት ፍትሐዊ እንዳልሆነች መረዳት/ማስታወስ፡፡
• ሙዚቃ ማዳመጥ፡፡
• አትክልት መኮትኮት፡፡
• ሰውነትን መታጠብ፡፡
• ጥሩ ሰው የምንለውን ከአጠገባችን እንዲኖር ማድረግ፡፡
11. V. የአቻ ግፊት
ግፊት ከወላጆች ከሃይማኖት አባቶች ከጎረቤቶችና ከመምህራን ሊከሰት የሚችል
ቢሆንም ከአቻዎች የሚመጣው ግን የተለየ ተጽዕኖ ያደርሳል ፡፡
የአቻ ግፊት ማለት የዕድሜ እኩዮች ሌሎች ጓደኞቻቸው እነርሱ የሚፈልጉትን ሥራ
እንዲሠሩ የሚያደርጉት ተጽዕኖ ነው፡፡
የአቻ ግፊት በሁሉም የዕድሜ ክልል ባሉ ሰዎች ላይ የሚከሰት ቢሆንም
በወጣትነት ጊዜ ያለው ከፍተኛ ተጽዕኖ ይፈጥራል፡፡
የአቻ ግፊት አሉታዊ ወይም አዎንታዊ ሊሆን ይችላል፡፡
ሰዎች አቻዎቻቸው በጠባያቸው ምስጉን በሥራቸው ታታሪ በኑሯቸው ስኬታማ
እንዲሆኑ ሲገፋፏቸው አዎንታዊ ተጽዕኖ ሊባል ይችላል፡፡
ሰዎች በተለይም ወጣቶች በአቻዎች ላለመገለል ላለመለየት እና አንሶ ላለመታየት
ሲሉ የማይፈልጉትንና የሚጐዳቸውን ተግባር ለመፈጸም ሲገፋፉ አሉታዊ ተጽዕኖ
ይሆናል፡፡
12. አዎንታዊ የአቻ ግፊት
– ጥናት በማጥናት በትምህርት ጐበዝ እንድንሆን መገፋፋት፡፡
– የተለያዩ ታሪካዊ ቦታዎችን ለመጐብኝት የሚደረግ ግብዣ፡፡
– የተጣሉ/የተጋጩ ጓደኞችን ለማስታረቅ የሚደረግ ግፊት፡፡
– ትምህርት ሲያበቃ የልምድ ልውውጥ ውይይት ፖርቲ ማዘጋጀት፡፡
– አካል ጉዳተኞችን ለመርዳት የሚደረግ ግፊት፡፡
– ሚኒ ሚዲያ ላይ እንዲሣተፋ መገፋፋት፡፡
– በዓመታዊ በዓሎች እና በሌሎችም ላይ የስነ ጽሑፍ እና የግጥም
ውድድሮች ላይ ለመቅረብ መገፋፋት፡፡
– የታመሙ ሰዎችን ለመጠየቅ፣ አዛውንቶችን ለመደገፍና
ችግርተኞችን ለመርዳት ግፊት፡፡
13. አሉታዊ የአቻ ግፊት
በተለምዶ አነቃቂ የሚሏቸውን አደንዛዥ ዕፆች ሽሻ አሽሽ ጫትና ሲጋራን
እንድንሞክር መገፋፋት
ለመዝናናት በሚል ሰበብ አልኮል እንድንጎነጭ መጋበዝ
ሕጋዊ ከሆኑት መንገዶች ይልቅ አጫጭር የሆኑትን ሕጋዊ ያልሆኑ መንገዶች
እንድንከተል መምከር
በትምህርት ወይም በጥናት ወቅት እንድንዝናና የሚደረፍ ግብዣ
ያላየነውን እንድናይ በሚል ሰበብ ወደ ምሽት ቤት እንድንሔድ የሚደረግ
ግፊት
እመድሻለሁ በሚል ሰበብ ከጋብቻ በፊት ወሲብ እንድንፈጽም የሚደረግ
ጉትጎታ
ወሲብ የመፈፀም ብቃት እንዲጨምር ወይም ሰፋ ያለ የገንዘብና የሰው
አማራጭ እንዲኖረን በሚል ሰበብ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ወሲብ እንድንፈጽም
የሚደረግ ሽንገላ
ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ፊልሞችን እንድናይ እና አማላይ የሆኑ የፍቅር ትረካዎችን
እንድናዳምጥ የሚደረግ ጥረት
14. የአሉታዊ የአቻ ግፊት መንስኤ እና ውጤት
አሉታዊ የአቻ ግፊት ተጋላጭ መሆን መንስኤዎች
– ያልተስተካከለ ማንነትን ይዞ መጓዝ
– ዝቅተኛ የራስ ግምት
– ለራሳችን የምንሰጠው ክብር አናሳ መሆን
– በራስ መተማመን አለመኖር
– በቂ መረጃ አለማግኘት
አሉታዊ የአቻ ግፊት የሚያስከትለው ጉዳት ወይም ውጤት
– ለተለያዩ ሱሶች (ጫት፣ ሲጋራ፣ ሀሽሽ እና የመሣሠሉት) መጋለጥ፡፡
– ትምህርት ውጤት መቀነስ፡፡
– ከቤተሰብ ጋር መጋጨት አለመስማማት፡፡
– በአብዛኛው ተስፋ የመቁረጥ ስሜት መሰማት፡፡
– ጊዜን በአልባሌና በማይጠቅም (በሚጐዳ) ቦታና ተግባር ላይ ማዋል፡፡
– ስራ አጥ እንደንሆን ያደርገናል፡፡
– ለተለያዩ የጤና፣ማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ችግሮች መጋለጥ፡፡
– በአንድ አላማ/ግብ መጓዝ አለመቻል፡፡
15. አሉታዊ የአቻ ግፊትን መቋቋም
• የአቻ ግፊትን መቋቋም ማለት ከአቻዎች የሚመጣ አሉታዊ ተጽዕኖ መመከት
ወይም መከላከል ማለት ነው፡፡
• ሴለዚህ ጤናማ ህይወትን ለመምራት በምናደርገው ጥረት ሁላችንም የእኩዬችን
ተጽዕኖና ግፊት የመቋቋም ችሎታ/ክህሎት ማዳበር ይኖርብናል፡፡
• በተለይም በወጣትነት ዕድሜ ክልል የአቻ ግፊትን መቋቋም ከፍተኛ ትኩረት
ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡
• በሐሳባችን፣ በውሣኔዎችን እና በራሣችን ላይ አደጋን ሊያደርስ የሚችልና
ተቀባይነት የሌለው ግፊት በአቻዎቻችን በኩል ሊመጣ ይችላል፡፡
• ይህም የአቻ ግፊት እምነታችንን፣ እሴቶቻችንን፣ የኑሮ ዘይቤያችንን እና
የመሳሰሉትን የሚጋፋ ሊሆን ይችላል፡፡
16. አሉታዊ የአቻ ግፊትን ለመቋቋም የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
– እሴቶችን ጠንቅቆ ማወቅ
– እምነቶችን ማወቅ
– ራስን ማወቅ
– ለራስ ተገቢ ክብር ወይም ዋጋ መስጠት
– በራስ መተማመን
– የራስንና የሌሎችን መብቶች ለይቶ ማወቅ
– ጓደኛን መምረጥ
– የቤተሠብን ምክር ማዳመጥ
17. አሉታዊ የአቻ ግፊትን መቋቋሚያ መንገዶች
– ከተለያቱ አካላት ጋር ማለትም ከወጣቶች፣ ከቤተሠብ፣ ከመምህራንና
ከመሳሰሉት ጋር ውይይት ማካሄድ
– በመደራደር መግባባት
– ሀሳባችን በነፃነት መግለጽ
– የማይመቹ ጓደኞችን መራቅ የሚመቹንን መቅረብ፡፡
– ማድረግ የማንፈልገውን ነገር ላለማድረግ መብት እንዳለን መገንዘብ
– የተለያዩ ግብዣዎች ሊያስከትሉ የሚችሉትን ጠቀሜታና ጉዳት
አስቀድመን መገመት መቻል
– የስነ ልቦና ባለሙያዎችን ማማከር
18. 19. VI.የመግባባት ክህሎት
• መግባባት አንድ ሰው ከራሱ ጋር በውስጡ የሚያደርገውን የሀሣብ ውጣ ውረድ፣
ሁለትና ከዚያ በላይ ካሉ ሰዎች ጋር የሚደረግን የሀሣብ ልውውጥ፣ በአንድ ቡድን
ውስጥ የሚገኙ አካላት የሚያደርጉትን የሀሣብ ልውውጥን፣ እንዲሁም በሁለት
ቡድኖች መካከል የሚደረግን የሀሣብ ልውውጥ ያጠቃልላል፡፡
• የመግባባት ክህሎት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ በሆኑ ሰዎች መካከል
መልዕክት የማስተላለፍ፣ የመቀበልና ተገቢውን ምላሽ የመስጠት ሂደት ነው፡፡
• የሰው ልጅ በምድር እስካለ ድረስ ከራሱና ከሌሎች ሰዎች ጋር መግባባት
ይኖርበታል፡፡ ለመግባባት ከሚጠቀምቸው መንገዶችም ድምጽ፣ ጽሑፍ፣ የምልክት
ቋንቋ እና ሌሎችም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
• አንድ ግለሰብ አልናገርም፣ አልግባባም፣ መልስ አልሰጥም ማለት እንደማይችል
የስነ ልቦና ጠበብቶች ይናገራሉ፡፡
• ለዚህም እንደ ምክንያት የሚያስቀምጡት ዝምታ ራሱ መልዕክት አለው የሚል
ነው፡፡
20. የመግባባት ክህሎት
• በአጠቃላይ የመግባባት ሂደት ተናጋሪን፣ መልዕክትን፣ አድማጭን፣ የመግባባት
ሂደት መሠናክሎችን እና የመግባቢያ መንገዶችን ያካትታል፡፡
• ውጤታማ የሆነ የመግባባት ክህሎት የሚከተሉትን ያካትታል፡፡
• መልዕክት በተገቢ ሁኔታ ማስተላለፍን
• በትክክል አዳምጦ መቀበልና ምላሽ መስጠትን
• ተገቢ ቃላት መምረጥን
• የምልክት ቋንቋን በአግባቡ መጠቀምን
• ሀሣብን በነፃነትና በትክክል መግለጽ
• የሌሎችን ሀሳብ ማክበርን
• ለለውጥ መዘጋጀትን
• ከአፍራሽ ትችት ይልቅ ገንቢ አስተያየትን
• የምናስተላልፈውን መልክት በትክክል መገንዘብን
• ያልገባንን ነገር መጠየቅን
• እውነት መናገርን ወይም ታማኝ መሆንን
• የመግባባት መሠናክሎኝ ማስወገድን
21. የመግባባት ሂደት ን የሚያሰናክሉ ሁኔታዎች
1. ከተናጋሪው በኩል የሚታዩ ችግሮች
• ቋንቋ አለማወቅ ወይም በአግባቡ አለመጠቀም
• በቂ የንንግግር ክህሎት አለመኖር
• ታማኝ አለመሆን
• የተናጋሪው ስለሚናገረው ነገር ያለው ችሎታ
• የተናጋሪው ከአድማጭ ጋር ያለው ቀረቤታ
• የተናጋሪው ድምጽ የመስማት ሁኔታ
• የተናጋሪው በራስ መተማመን ክህሎት
• የተናጋሪው ለራሱ የሚሠጠው ግምት
22. የመግባባት ሂደት ን የሚያሰናክሉ ሁኔታዎች
2. ከአድማጭ በኩል የሚታዩ ችግሮች
– የዕድሜ ሁኔታ (ልጅ፣ ወጣት፣አዛውንት)
– የጾታ ሁኔታ (ወንድ ፣ ሴት)
– ለተለያዩ መልዕክቶች የመጋለጥ ሁኔታ
– በመልክቱ አካባቢ ያለው የዕውቀት ደረጃ
– መልዕክቱን የመረዳት ችሎታ
– የመልዕክት ተቀባዩ በጥሞና የማዳመጥ ችሎታ
– የመልዕክት ተቀባዩ ሀሣብን የመግለጽ ችሎታ
– ንግግርን ማቋረጥ
– መተቸት
23. የመግባባት ሂደት ን የሚያሰናክሉ ሁኔታዎች
3. ከሚተላለፈው መልዕክት ዙሪያ የሚታዩ ጉዳቶች
– የመልዕክቱ አቀራረብ
– እርግጠኛ ያልሆነ መልዕክት
– የመልዕክት መርዘም
– የመልዕክት ከሚገባው በላይ ማጠር
– አድማጭን የማይመለከት መልዕክት
– ከአድማጭ እውቀት በላይ የሆነ መልዕክት
– የመልዕክት ማስተላለፊያ መንገዶች ማነስ/አግባብ ያለው አለመሆን
4. ከአካባቢው ጣልቃ የሚገቡ ሁኔታዎች
– ከፍተኛ የሆነ ድምጽ
– የመብራት አለመኖር
– የመቀመጫ አለመመቸት
– በአካባቢው ያለው የሙቀት መጠን
– ንግግሩ የሚደረግበት ሰዓት
24. ውጤታማ የሆነ የመግባባት ክህሎት
ውጤታማ የሆነ የመግባባት ክህሎትን ለማዳበር ጥሩ አድማጭ መሆን ፣ ጥሩ የሆነ
ምላሽ መስጠት እና ጥሩ ያልሆነ የአድማጭ ባህርያትን ማስወገድ ያስፈልጋል::
ጥሩ አድማጭ መሆን
– የአይን ለአይን ግኑኝነት መፍጠር
– ሀሣብን መሠብሠብ መቻል
– በአካባቢ የሚገኙ ድምጾችን መቀነስ
– ጥያቄን መጠየቅ (ካልገባን)
– ራስን በተናጋሪው ቦታ በማስቀመጥ ንግግሩ ማዳመጥ
– ለማድመጥ ብዙ ጊዜ መስጠት
– የሌሎችን ሀሣብ ማድነቅ
– የተናጋሪውን ስሜት መረዳት
– የተናጋሪውን ድንበር አለማጣስ
– ተራን መጠበቅ
– ተናጋሪውን በተወሰነ መልኩ ማበረታታት
25. ውጤታማ የሆነ የቀጠለ
ጥሩ የሆነ ምላሽ መስጠት
– ተናጋሪው እንደተደመጠ ያረጋግጥለታል
– አድማጭ መልዕክቱን በትክክል እንደተገነዘበው ያሳያል
– ሌሎችን እንደምናከብር ፣እንደምንቀበልና እንደምናዳምጥ ያሳያል
– ትችት ላይ አያተኩርም
– ሌላው እንዲናገር ያበረታታል፣ ዕድል ይሠጣል
– ቀላል አጠር ያለና ለግንዛቤ የማያስቸግር ነው
ጥሩ ያልሆነ የአድማጭ ባህርያት
በጥሞና የማያዳምጡ ግለሰቦች ከማያሣዩት ባህርያት መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡
– የተናጋሪውን ስሜት መረዳት አለመቻል
– የተናጋሪው የንግግር ዓላማ ዘዴና ቃላትን መተንተን
– ለቃላት ብቻ በመመለስ የአካል ቋንቋን መዘንጋት
– የበላይነትን የሚያሣዩ መልሶችን መስጠት
– እንደተረዱ ማስመሰል
26. ጥሩ ያልሆነ የአድማጭ ባህርያት
– ብዙ ማውራት
– በከፍተኛ ድምጽ መመለስ
– አድሎ ያለበት ምላሽ መስጠት
– የራሣቸውን አላማ ለማሣካት ብዙ ጊዜ ጥያቄ ያቀርባሉ
– ከተናጋሪው ሀሣብና ስሜት ውጭ ለመናገር ይጥራሉ
– ተናጋሪውን በመውቀስ ጊዜ ያሳልፋሉ
– ርዕሰ ጉዳዩን ይዘጋሉ ወይም ይቀይራሉ
– የሚያዳምጡ እየመሰሉ ሌላ ነገር ሲያከናውኑ ይስተዋላሉ፡፡
– ሂስ መስጠትን ያበዛሉ
– ሰም መሰየም ይወዳሉ/ያበዛሉ
– በመሀከል ማቋረጥን ያዘወትራሉ
– የተናጋሪውን ስሜት ይተነትናሉ
27. በውይይት ወቅት መግባባት ላይ ለመድረስ መደረግ ያለባቸው
– ስለመግባባት አዎንታዊ አመለካከት ሊኖረን ይገባል፡፡
– የመግባባት ችሎታን ለማሻሻል መጣር፡፡
– ሌሎች የመግባባት ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ መርዳት፡፡
– መግባባት ወይም ውይይት ግብ እንዲኖረው ማድረግ፡፡
– መግባባት ወይም ውይይት የፈጠራ ችሎታን እንዲያዳብሩ
ማድረግ፡፡
– ያለመግባባት ዕውነታን መቀበል፡፡ ጥሩ መግባባት ላይ ለመድረስ
ብዙ ሌሎች አለመግባባቶች መታለፍ አለባቸው፡፡
– ከአንድ በላይ የመገናኛ ብዙሃንን መጠቀም፡፡ለትችት አለመቸኮል፡፡
28. 29. የጥናት ክህሎት
የጥናት ክህሎት ተማሪዎች በውቀት በልጽገው በአመለካከት ዳብረው እና
በክህሎት ተክነው ወደአለሙት ግብ እንዲደርሱ የሚያግዛቸው መሠረታዊ ቁም
ነገር ነው ፡፡
በቂ የጥናት ክህሎት ያላቸው ተማሪዎች ምን፣ለምን፣ የት፣ መቸ፣ እንዴትና ከማን ጋር
ማጥናት እንዳለባችው በሚገባ ያውቃሉ፡፡
ይህም በፈለጉት ጊዜ፣ ቦታና መንገድ የፈለጉት ሥራ በመሥራት ከፈለጉት ደረጃ
ለመድረስ ያግዛቸዋል፡፡
ይህ ክህሎት ለአንዳንዶቹ ከልጅነታችው ጀምሮ አብሯቸው የሚያድግ ሲሆን
ለሌሎቹ ደግሞ ከጊዜ በኋላ የሚያዳብሩት ወይም የሚያሻሽሉት ችሎታ ነው፡፡
በአጠቃላይ የጥናት ክህሎት ጊዜን በአግባቡ መጠቀምን፣በዕቅድ መመራትን፣
የማስታወስ አቅምን ማሳደግን፣ ማስታወሻ መያዝን፣ የራስን የንባብ ስልት
መጠቀምን፣ የፈተና አወሳሰድ ስልትን እና ውጥረት መቆጣጠርን የካትታል፡፡
30. የጥናት ክህሎት
1. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም (Time management)
ጎበዝ ተማሪዎች ከሌሎች ጓደኞቻቸው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ
ከሚያሰግዟቸው የስኬት ምሥጢሮች አንዱ ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም
መቻላቸው ነው፡፡
ደካማ የሆነ የጊዜ አጠቃቀም ያላቸው ተማሪዎች የሚፈልጉትን ሥራ በፈለጉት
መንገድ መሥራት ካለመቻላቸውም በላይ ከአለሙት ግብ ሳይደርሱ ተሰነካክለው
የመቅረት ዕድላቸው ሰፊ ነው፡፡
ስለዚህ በትምህርታቸው ስኬታማ መሆን የሚሹ ተማሪዎች በቀን ውስጥ ምን
ያህል ጊዜያቸውን በክፍል ውስጥ ትምህርት ምን ያህሉን ደግሞ በጥናት፣
በጨዋታ ፣ ማስታዎሻ በማደራጀት ወይም ምን ያህል ጊዜ ወላጆቻቸውን በማገዝ
ማሳለፍ እንደሚገባቸው መወሰን እና ለዚሁ ውሳኔ ተገዥ መሆን ያስፈልጋቸዋል፡፡
ይህንንም ለማድረግ በቀን ውስጥ ያለውን ሰዓት ለምንፈልጋቸው ጉዳዮች ከፋፍለን
በመመደብ ግልጽ የሆነ የጊዜ አጠቃቀም ዕቅድ ማውጣት ይገባናል፡፡
31. የጥናት ክህሎት
2. በዕቅድ መመራት (Working with Plan)
ዕቅድ ሥራዎቻችን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ በተገቢው ጊዜ ቦታና ሁኔታ
ለመፈጸም የሚመስችል መመሪያ ነው ፡፡
የጥናት ዕቅድ ምን ፣ ለምን፣ የት፣ መቸ፣ ለምን ያህል ሰዓት፣ እንዴትና ከማን ጋር
ማጥናት እንዳለብን የሚሳይ መሆን አለበት ፡፡
ስለዚህ በዕቅድ መመራት የሚከተሉት ጠቀሜታዎች የኖረዋል፡፡
ሥራችን በተፈለገው ጊዜና ሁኔታ እንድናከናውን ይረዳል
ያልተፈለገ የሥራ ጫናን ይቀንሳል
የመሥራት ፍላጎታችን እንደጨምር ያግዛል
በራስ መተማመንን ያጠነክራል
የሥራ አፈጻጸማችን ምን እንደሚመስል ለመገምገም ያስችላል
የስኬታማነት ስሜት እንዲኖረን ያደርጋል
ከአለምነው ግብ ላይ መድረሳችንን ወይም አለመድረሳችንን ያሳውቀናል
32. የጥናት ክህሎት
3. የማስታወስ አቅምን ማሳደግ (Memory techniques)
የማስታወስ አቅም የምንሠራቸውን ሥራዎች በአግባቡ ለማከናወን ከግብ ለማድረስ
እና ስኬታማ ለማድረግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡
ስለዚህ ተማሪዎች በትምህርታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የተለያዩ ስልቶችን
በመጠቀም የማስታዎስ አቅማቸውን ለማሳደግ ሊጥሩ ይገባል፡፡
የስነ ልቡና (Psychology) ባለሙያዎች የማስታዎስ ችሎታን የሚያዳብሩ በርካታ
ስልቶችን ለይተዋል፡፡ ከነዚህም መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
ሀ.በተገቢ ሁኔታ ማደራጀት
የምንማራችውን ነገሮች መለያ ጠባያቸውን መነሻ በማድረግ ማደራጀት ይቻላል፡፡
ለምሳሌ
• …
በቅደም ተከተል በማስቀመጥ ቴወድሮስ፣ ዮሐንስ፣ ምኒልክ፣ ልጅ ኢያሱ፣ ዘውዲቱ፣
…
ኃይለሥላሴ
33. የጥናት ክህሎት
• ምህጻረቃል በመጠቀም (Acronym/ Abbreviation) ……. BDMAS, AIDS
• ቡድን በመፍጠር (Chunking)….. + 2 5 1 9 3 4 1 3 6 7 5 5 …+ 251 934
13 67 55
ከሚታወቁ ቦታዎች ጋር ማያያዝ (Loci Method)
Potato, Tomato and Banana….. (kitchen), Telephone, Decoder and TV
Stand (leaving room) Blanket , Bed sheet and Foam (bedroom).
• ከቁጥሮች ወይም ተመሳሳይ ድምፅ ካላቸው ቃላት ጋር ማያያዝ (Peg
Method)
• One ……. Wan
• Two…….. Too
• Three……Tree
• Four ……. For
• Five ……..Hive
ምስሎችን መጠቀም (Mnemonic Method)
• ስምና ምስልን በማቀናጀት መማርPicture.docx
34. የጥናት ክህሎት
4. ማስታወሻ መያዝ (Note taking)
በክፍል ውስጥ በምንማርበትም ሆነ በምናጠናበት ሰዓት ማስታዎሻ መያዝ እጅግ
በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ምክንያቱም
ለምንማረው ወይም ለምናነበው ነገር ትኩረት እንድንሰጥ ያደርጋል
የምንማረውን ወይም የምናነበውን ነገር በደንብ ለመረዳት ከማስቻሉም በላይ በቀላሉ
እንድናስታውሰው ያግዘናል
ወደፊት የምንማረውን ወይም የምናነበውን ነገር አስቀድመን ለመገመትና ለመዘጋጀት
ይጠቅማል
ወደፊት የምንማረውን ወይም የምናነበውን ነገር በጉጉት እንድንጠብቅ ያደርጋል
በክፍል ውስጥ ስንማር ማስታዎሻ በምንይዝበት ጊዜ የሚከተሉትን ግምት ውስጥ
ማስገባት ጠቃሚ ነው፡፡
መምህራን የሚሰጧቸውን ፍንጮች መጠቀም፡፡ ለምሳሌ አስፈላጊ ነው የሚሉትን ነጥብ ሰሌዳ ላይ ይጽፋሉ
ይደጋግማሉ ወይም ሰፋ ያለ ትንተና ይሰጣሉ
በክፍል መጀመሪያ የሚያቀ ርቡትን ክለሳ በክፍል መጨረሻ የሚሰጡት ማጠቃለያ መጠቀም
የምንሰማውንና የምናነበውን ነገር ሁሉ ለመጻፍ ከመሞከር ይልቅ በዋና ዋና ነጥቦች ላይ መተኮር
ወደክፍል ከመምጣትችን በፊት የምንማረውን ነገር አስቀድመን አንብበን መምጣት
35. የጥናት ክህሎት
የምንማርውን ነገር በተገቢ ሁኔታ ለማየትና ለመስማት ከሚያስችል ቦታ ላይ
መቀመጥ
በፍጥነትና በጥራት ማስተታዎሻ ለመያዝ የሚያስችል የራሳችን ስልት መፍጠር ፡፡
ለምሳሌ በተቻለ መጠን የራሳችን ቃላት መጠቀም ያለፈን ቃል ሲኖር ትንሽ ቦታ
ማለፍ በወረቀቶቻችን ዙሪረ ሰፋ ያለ ቦተ መተው ከዐረፍተ ነገር ይልቅ ሐረግን
ከሐረግ ይልቅ ቃላትን ከቃላት ይልቅ ምልክትን መጠቀም
በክፍል ውስጥ በፍጥነት የያዝነውን ማስታወሻ ከክፍል እንደወጣን መጽሕፍትን
በማንበብ ወይም ጓደኞቻችን በመጠየቅ ወዲያውኑ ማስተካከል
መቸ ምንና እንዴት መጻፍና አለመጻፍ እንዳለብን መለየት
የምንይዘው ማስታዎሻ በደንብ የተደራጀ ሊነበብ የሚችል እና ትርጉም ሊሰጥ
የሚችል መሆን ይኖርበታል
የያዝነውን ማስታወሻ መጽሕፍትን በማንበብ ሁልጊዜ መከለስ እና ማሻሻል
36. የጥናት ክህሎት
4. የረስን የንባብ ስልት መጠቀም (Using Own Study Strategy)
የስነ ልቡና ባለሙያዎች የተለያዩ ይጥናት ወይም የንባብ ስልቶችን
አስተዋውቀወቀዋል
ነገር ግን እያንዳንዳችን ያለን የመማሪያ ስልት (Learning style…visual,
auditory and kinesthetic) እንደሚለያይ ሁሉ የንባብ ስልታችንም ይለያያል
ስለዚህ የሚስማማንን የንባብ ስልት መጠ ቀም ይገባናል
ለምሳሌ PQRST ፣ SQ3R ወይም ROOSTER የተባለውን መምረጥ እንችላለን
PQRST
• P-preview : ዋና ዋና ነጥቦችንና ክፍሎችን መቃኘት
• Q-Question: ዋና ዋና ነጥቦችን መሥረት ያደረገ ጥያቄ መጠየቅ
• R- Reading: ጥያቄዎቹን ለመመለስ በጥልቀት ማንበብ
• S- Self recitation: በፀጥታም ሆነ በማሰማት ያነበብነውን ነገር መደጋገም
• T- Test: የጠናነውን ነገር ምን ያህል እንደያዝነው ራሳችንን መሞከር
37. የጥናት ክህሎት
SQ3R
• S- Surveying: ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች ላ ዳሰሳ ማድረግ
• Q-Questioning : ዋና ዋና ነጥቦችን መሥረት ያደረገ ጥያቄ መጠየቅ
• R-Reading :ጥያቄዎቹን ለመመለስ በጥልቀት ማንበብ
• R-Recite: ያነበብነውን ነገር በቃል መደጋገም
• R-Reviewing: ያነበብነውን ነገር መከለስ
ROOSTER
• R-Recite: የተማርነውን ነግር ውና ውና ነጥብ በቃል መደጋገም
• O-Organize: የምናጠናውን ነገር ትርጉም ሊሰጠን በሚችል ሁኔታ ማደራጀት
• O-Overlearn: ያጠናነውን ነገር ለጊዜው ብንይዘውም ማንበባችን መቀጠል
• S-Spread: በዛ ያለ ይዘትን በተለያዩ ክፍሎች እየከፋፈልን በተለያየ ጊዜያት ማጥናት
• T-Test and retest: መያዝ አለመያዛች ራሳችን በተደጋጋሚ መፈተን
• E-Expect to remember: የተማርነውን ማስታዎስ እንዳለብን ማሰብ
• R-Recall: የሰጠናነየተለያዩ ፍንጮችን በመጠቀም ለማስታዎስ መሞከር
38. የጥናት ክህሎት
5. የፈተና አወሳሰድ ስልት (Test taking strategy) ማለት
Objective tests
Read the instructions carefully.
Scan the test quickly to find out how much time you can spend on
each section or question.
Answer the easy questions first, then the hard ones.
Pay close attention to all qualifiers (“usually,” “none,” “always,” etc.)
Write neatly.
Read all of the answers carefully before you choose one (for multiple
choice questions).
Essay tests
Read through the test. Decide how much time you’ll have for each
question.
Read each question carefully. Note key words, such as “discuss,”
“explain” and “compare.”
Briefly outline the major points you intend to cover.
Use facts and specific examples to support your answers.
Proofread your essays.
39.