SlideShare a Scribd company logo
1 of 19
አምሳሉ ሁሉቃ-ፓራዳይዝ ሎጅ፤
አርባምንጭ 2013፣
ውጤታማ/የተሳካ/
አድማጭነት-(መሰረታዊ ደረጃ)
11/15/2022 Amsalu Huluka 1
“እናትህ ከገበያ ስትመጣ፤
ሲቀላ በመሄድ የመብራትና
ውሃ ክፍያ አዘጋጅ፡፡”
11/15/2022 Amsalu Huluka 2
መግቢያ
• ማድመጥ፤- ትልቅ እና ጥልቅ የመግባባት
መሰረተ ሂደት ነው፡፡ በሰው ንግግር ውስጥ
መደማማጥ ከሌለ መግባባት የለም፤ ይህም
የባከነ ጊዜ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም፡፡
•መስማት እና ማድመጥ የተላያዩ ቁምነገር
ናቸው፡፡ መስማት ከጆሮ ብቻ ነው፤
ማድመጥ ከአይምሮ ነው፡፡
•ማድመጥ- ፍላጎትን፣ ተነሳሽነትን፣
11/15/2022 Amsalu Huluka 3
የመግባቢያ ሞገዶች እና
ስኬታቸው
ጽሁፍ 9%
ማንበብ 16%
መናገር 30%
ማድመጥ 45%
11/15/2022 Amsalu Huluka 4
ውጤታማ ተግባቦት ምንድ
ነው?
“ውጤታማ መግባባት የሚፈጠረው፤
በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ሰዎች
መሀከል የተፈጸመው ንግግር መልእክቱን
ባስተላለፈው እና መልእክቱን በተቀበለው
ቡድን አንድ ዓይነት ስሜት ሲፈጥሩ ነው.”
“ በተናጋሪዎች መሀከል ተመሳሳይ መልእክተ
ድርጊት ሲኖር ነው”
መልእክት አስተላላፊው እና መልእክት
ተቀባዩ መሀካል እኩል የመረጃ ልውውጥ
ሲከናወን ነው፡፡
11/15/2022 Amsalu Huluka 5
የመግባባት መሰረታዊ
መርሆች
መግባባት በሁለት መልእክት ሰጪ እና
መልእክት ተቀባይ መሀከል የሚደረግ የሃሳብ
እና የስሜት ልውውጥ ነው፡፡
የመግባባት ሂደት መሰረታዊ
ስብስብ ፡
i. የመልእክቱ አመንጪ / ባለቤት/
ii. የመልእክቱ ማስተላለፊያ/ የመልእክት
የማስተላለፊያ ዘዴ/
iii. የመልእክት ተቀባይ/ መልስ ሰጪ/
ባለቤት
11/15/2022 Amsalu Huluka 6
የመልእክቱ አመንጪ /
ባለቤት/
የመልእክቱ ባለቤት፤ የመልእክቱ ሃላፊ ነው፣
ተጠያቂ ነው፣ የመልእክቱ ትክክለኛ ስሜት
አመንጪ ነው፣
የመልእክቱ አስፈላጊነት፣ ፍጥነት ፣ ሁኔታ
የማስረዳት ይችላል.
11/15/2022 Amsalu Huluka 7
ጽሁፍ ፣የአካል እንቅስቃሴ
የተለየ ምልክት ፣ንግግር፤ የእጅ ምልክት
የፊት ገጽታ እና የመሳሰሉት,
ጥንቃቄ
እድሜ፣ ባህል፣ የቅርርብ ሁኔታ፣ ጾታ፣ ወቅታዊ
ስሜት
ሃይማኖት፤ አመለካከት. . . .
የመልእክቱ ማስተላለፊያ/
የመልእክት የማስተላለፊያ
ዘዴ/
11/15/2022 Amsalu Huluka 8
የመልእክት ተቀባይ/ መልስ
ሰጪ/ ባለቤት
ይህን ስራ ስጨርስ፤
ግድ የለም እሺ!
እሺ፤ እሺ፤
እሺ…
ይኸው!
11/15/2022 Amsalu Huluka 9
ስኬታማ የማድመጥ
ጥቅም
•ክብር
•እምነት፤ መተማመን
•ውጤታማነት
•ትክክለኛነት
•ቅርርብን ያጎለብታል፤ የመረዳዳት፤
የመተዋወቅ
•መልካም የስራ ፍሰት ይኖራል…
11/15/2022 Amsalu Huluka 10
•የአቻ ለአቻ ጥቅም
•ለመማማር፤ ለመተራረም
•ለእርግጠኝነት
•ለችግሮች መፍትሄ ለመሻት
•መጥፎ ትርÕሜን ያጠፋል፤ አጉል ተጠረጣሪነትን ያጠፋል
ስኬታማ የማድመጥ
ጥቅም
11/15/2022 Amsalu Huluka 11
የማድመጥ መሰናክሎች
ውስጣዊ መሰናክል:
•መስማት የፈለጉትን ብቻ መስማት፤ ሙሉ መልእክት
ያለመውሰድ
•የሃሳብ ክብር ያለመስተት
• በላስፈላጊ ስሜት ውስጥ ሆኖ መስማት “Hot
Buttons”
•የአካላው ችግር/ ጆሮ፣ አይን…/
•የቅላጼ/ አነጋገርን ያለመረዳት ችግር
11/15/2022 Amsalu Huluka 12
የማድመጥ መሰናክሎች
ውጫዊ መሰናክል፡
•የመልእክት አስተላላፊው ግልጽ
ያለመሆን/ በጥራት ያለመናገር፡
•የተናጋሪው አነጋጋር ስርዓት
•ከፍተኛ ጫጫታ
•የመነጋጋሪያ ማሽን ችግር
•ጥድፊያ
11/15/2022 Amsalu Huluka 13
በንግግር ወቅት ትልቅ ግምት
የሚሰጣቸው ነጥቦች
• የድምጽ አወጣጥ, የቃላት
አጠቃቀም
• የፊት አይታ፣ የአይን
አቀማመጥ፣ አቐቐም፣ አቀማማጥ፤
የእጅ እንቅስቃሴ. . . . . .
11/15/2022 Amsalu Huluka 14
የማድመጥ ክህሎት ማሳደግ፡
• ከውሳኔ በፊት በትክክል ማድመጥ/ በተመስጦ
ማድመጥ /
• የተናጋሪውን ሃሳብ በሙሉ መረዳት፤ ጣልቃ
ያለመግባት.
• መልስ ለመስጠት ጊዜን መጠቀም
• የአካል እንቅስቃሴን መቆጣጠር
• የአይን እንቅስቃሴን መቆጣጠር፤ እይታን መስጠት
• ተገቢውን ጉዳይ ስለመስማታችን ማረጋገጥ
• ቀላል ቃላትን መጠቀም
11/15/2022 Amsalu Huluka 15
አካላዊ መግባቢያ ክህሎት
መጎልበት፡
የቅርበት/ ርቀት/ መጠንን መጠበቅ፤
አላስፈላጊ የገላ ንክኪን ማስወገድ፤ መጨበጥ ግድ
ሲሆን ብቻ ጨብጥ፤/ ከእንግዳው ሲመጣ ቢሆን ጥሩ
ነው/፡፡
የአቐቐም ይዘትን በጥንቃቄ ማስተዋል፤
የአናጋሪዎችን ባህልና ስብእና መረዳት
የአይን እንቅስቃሴን / በአይን መከታታልን/
በትኩረት ማድመጥን፤ መከታተል
እውነተኛ ፈገግታን መልቀቅ/ መርጨት/
11/15/2022 Amsalu Huluka 16
11/15/2022 Amsalu Huluka 17
11/15/2022 Amsalu Huluka 18
አመሰግናሉ!
11/15/2022 Amsalu Huluka 19

More Related Content

What's hot

Excellence in Execution with speakers notes
Excellence in Execution with speakers notesExcellence in Execution with speakers notes
Excellence in Execution with speakers notesRobin Speculand
 
Leadership Styles & Communication
Leadership Styles & CommunicationLeadership Styles & Communication
Leadership Styles & Communicationleannakelton
 
Fundamental principles of leadership
Fundamental principles of leadershipFundamental principles of leadership
Fundamental principles of leadershipMichael Charles
 
Basic leadership-skills
Basic leadership-skillsBasic leadership-skills
Basic leadership-skillsGia Tri Tien
 
Communicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication Behaviours
Communicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication BehavioursCommunicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication Behaviours
Communicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication BehavioursSolange Hamrin
 
Leadership in Organizations
Leadership in OrganizationsLeadership in Organizations
Leadership in Organizationshutchison_susie
 
Webinar - How to handle difficult conversations at work
Webinar - How to handle difficult conversations at workWebinar - How to handle difficult conversations at work
Webinar - How to handle difficult conversations at workMiodrag Kostic, CMC
 
Team building Presentation
Team building PresentationTeam building Presentation
Team building PresentationSU Siddiqui
 
Leadership and management Skills
Leadership and management Skills Leadership and management Skills
Leadership and management Skills Charles Cotter, PhD
 
Training, coaching and mentoring
Training, coaching and mentoringTraining, coaching and mentoring
Training, coaching and mentoringAlec McPhedran
 
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfberhanu taye
 
Leadership and Communication
Leadership and CommunicationLeadership and Communication
Leadership and CommunicationJohn Cousins
 

What's hot (20)

Leader ship
Leader shipLeader ship
Leader ship
 
Excellence in Execution with speakers notes
Excellence in Execution with speakers notesExcellence in Execution with speakers notes
Excellence in Execution with speakers notes
 
Leadership Styles & Communication
Leadership Styles & CommunicationLeadership Styles & Communication
Leadership Styles & Communication
 
Leadership Building A Team
Leadership Building A TeamLeadership Building A Team
Leadership Building A Team
 
Fundamental principles of leadership
Fundamental principles of leadershipFundamental principles of leadership
Fundamental principles of leadership
 
Basic leadership-skills
Basic leadership-skillsBasic leadership-skills
Basic leadership-skills
 
Communicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication Behaviours
Communicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication BehavioursCommunicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication Behaviours
Communicative Leadership - Theory, Concepts and Central Communication Behaviours
 
Leadership in Organizations
Leadership in OrganizationsLeadership in Organizations
Leadership in Organizations
 
Leading Change based on material by John Kotter
Leading Change based on material by John KotterLeading Change based on material by John Kotter
Leading Change based on material by John Kotter
 
Leadership
LeadershipLeadership
Leadership
 
Webinar - How to handle difficult conversations at work
Webinar - How to handle difficult conversations at workWebinar - How to handle difficult conversations at work
Webinar - How to handle difficult conversations at work
 
Team building Presentation
Team building PresentationTeam building Presentation
Team building Presentation
 
Leadership and management Skills
Leadership and management Skills Leadership and management Skills
Leadership and management Skills
 
Training, coaching and mentoring
Training, coaching and mentoringTraining, coaching and mentoring
Training, coaching and mentoring
 
Leadership part 1
Leadership part 1Leadership part 1
Leadership part 1
 
Communication for Effective Leadership
Communication for Effective LeadershipCommunication for Effective Leadership
Communication for Effective Leadership
 
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
 
Collaboration
CollaborationCollaboration
Collaboration
 
Leadership and Communication
Leadership and CommunicationLeadership and Communication
Leadership and Communication
 
Leadership training ppt
Leadership training pptLeadership training ppt
Leadership training ppt
 

ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt

  • 1. አምሳሉ ሁሉቃ-ፓራዳይዝ ሎጅ፤ አርባምንጭ 2013፣ ውጤታማ/የተሳካ/ አድማጭነት-(መሰረታዊ ደረጃ) 11/15/2022 Amsalu Huluka 1
  • 2. “እናትህ ከገበያ ስትመጣ፤ ሲቀላ በመሄድ የመብራትና ውሃ ክፍያ አዘጋጅ፡፡” 11/15/2022 Amsalu Huluka 2
  • 3. መግቢያ • ማድመጥ፤- ትልቅ እና ጥልቅ የመግባባት መሰረተ ሂደት ነው፡፡ በሰው ንግግር ውስጥ መደማማጥ ከሌለ መግባባት የለም፤ ይህም የባከነ ጊዜ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም፡፡ •መስማት እና ማድመጥ የተላያዩ ቁምነገር ናቸው፡፡ መስማት ከጆሮ ብቻ ነው፤ ማድመጥ ከአይምሮ ነው፡፡ •ማድመጥ- ፍላጎትን፣ ተነሳሽነትን፣ 11/15/2022 Amsalu Huluka 3
  • 4. የመግባቢያ ሞገዶች እና ስኬታቸው ጽሁፍ 9% ማንበብ 16% መናገር 30% ማድመጥ 45% 11/15/2022 Amsalu Huluka 4
  • 5. ውጤታማ ተግባቦት ምንድ ነው? “ውጤታማ መግባባት የሚፈጠረው፤ በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ሰዎች መሀከል የተፈጸመው ንግግር መልእክቱን ባስተላለፈው እና መልእክቱን በተቀበለው ቡድን አንድ ዓይነት ስሜት ሲፈጥሩ ነው.” “ በተናጋሪዎች መሀከል ተመሳሳይ መልእክተ ድርጊት ሲኖር ነው” መልእክት አስተላላፊው እና መልእክት ተቀባዩ መሀካል እኩል የመረጃ ልውውጥ ሲከናወን ነው፡፡ 11/15/2022 Amsalu Huluka 5
  • 6. የመግባባት መሰረታዊ መርሆች መግባባት በሁለት መልእክት ሰጪ እና መልእክት ተቀባይ መሀከል የሚደረግ የሃሳብ እና የስሜት ልውውጥ ነው፡፡ የመግባባት ሂደት መሰረታዊ ስብስብ ፡ i. የመልእክቱ አመንጪ / ባለቤት/ ii. የመልእክቱ ማስተላለፊያ/ የመልእክት የማስተላለፊያ ዘዴ/ iii. የመልእክት ተቀባይ/ መልስ ሰጪ/ ባለቤት 11/15/2022 Amsalu Huluka 6
  • 7. የመልእክቱ አመንጪ / ባለቤት/ የመልእክቱ ባለቤት፤ የመልእክቱ ሃላፊ ነው፣ ተጠያቂ ነው፣ የመልእክቱ ትክክለኛ ስሜት አመንጪ ነው፣ የመልእክቱ አስፈላጊነት፣ ፍጥነት ፣ ሁኔታ የማስረዳት ይችላል. 11/15/2022 Amsalu Huluka 7
  • 8. ጽሁፍ ፣የአካል እንቅስቃሴ የተለየ ምልክት ፣ንግግር፤ የእጅ ምልክት የፊት ገጽታ እና የመሳሰሉት, ጥንቃቄ እድሜ፣ ባህል፣ የቅርርብ ሁኔታ፣ ጾታ፣ ወቅታዊ ስሜት ሃይማኖት፤ አመለካከት. . . . የመልእክቱ ማስተላለፊያ/ የመልእክት የማስተላለፊያ ዘዴ/ 11/15/2022 Amsalu Huluka 8
  • 9. የመልእክት ተቀባይ/ መልስ ሰጪ/ ባለቤት ይህን ስራ ስጨርስ፤ ግድ የለም እሺ! እሺ፤ እሺ፤ እሺ… ይኸው! 11/15/2022 Amsalu Huluka 9
  • 10. ስኬታማ የማድመጥ ጥቅም •ክብር •እምነት፤ መተማመን •ውጤታማነት •ትክክለኛነት •ቅርርብን ያጎለብታል፤ የመረዳዳት፤ የመተዋወቅ •መልካም የስራ ፍሰት ይኖራል… 11/15/2022 Amsalu Huluka 10
  • 11. •የአቻ ለአቻ ጥቅም •ለመማማር፤ ለመተራረም •ለእርግጠኝነት •ለችግሮች መፍትሄ ለመሻት •መጥፎ ትርÕሜን ያጠፋል፤ አጉል ተጠረጣሪነትን ያጠፋል ስኬታማ የማድመጥ ጥቅም 11/15/2022 Amsalu Huluka 11
  • 12. የማድመጥ መሰናክሎች ውስጣዊ መሰናክል: •መስማት የፈለጉትን ብቻ መስማት፤ ሙሉ መልእክት ያለመውሰድ •የሃሳብ ክብር ያለመስተት • በላስፈላጊ ስሜት ውስጥ ሆኖ መስማት “Hot Buttons” •የአካላው ችግር/ ጆሮ፣ አይን…/ •የቅላጼ/ አነጋገርን ያለመረዳት ችግር 11/15/2022 Amsalu Huluka 12
  • 13. የማድመጥ መሰናክሎች ውጫዊ መሰናክል፡ •የመልእክት አስተላላፊው ግልጽ ያለመሆን/ በጥራት ያለመናገር፡ •የተናጋሪው አነጋጋር ስርዓት •ከፍተኛ ጫጫታ •የመነጋጋሪያ ማሽን ችግር •ጥድፊያ 11/15/2022 Amsalu Huluka 13
  • 14. በንግግር ወቅት ትልቅ ግምት የሚሰጣቸው ነጥቦች • የድምጽ አወጣጥ, የቃላት አጠቃቀም • የፊት አይታ፣ የአይን አቀማመጥ፣ አቐቐም፣ አቀማማጥ፤ የእጅ እንቅስቃሴ. . . . . . 11/15/2022 Amsalu Huluka 14
  • 15. የማድመጥ ክህሎት ማሳደግ፡ • ከውሳኔ በፊት በትክክል ማድመጥ/ በተመስጦ ማድመጥ / • የተናጋሪውን ሃሳብ በሙሉ መረዳት፤ ጣልቃ ያለመግባት. • መልስ ለመስጠት ጊዜን መጠቀም • የአካል እንቅስቃሴን መቆጣጠር • የአይን እንቅስቃሴን መቆጣጠር፤ እይታን መስጠት • ተገቢውን ጉዳይ ስለመስማታችን ማረጋገጥ • ቀላል ቃላትን መጠቀም 11/15/2022 Amsalu Huluka 15
  • 16. አካላዊ መግባቢያ ክህሎት መጎልበት፡ የቅርበት/ ርቀት/ መጠንን መጠበቅ፤ አላስፈላጊ የገላ ንክኪን ማስወገድ፤ መጨበጥ ግድ ሲሆን ብቻ ጨብጥ፤/ ከእንግዳው ሲመጣ ቢሆን ጥሩ ነው/፡፡ የአቐቐም ይዘትን በጥንቃቄ ማስተዋል፤ የአናጋሪዎችን ባህልና ስብእና መረዳት የአይን እንቅስቃሴን / በአይን መከታታልን/ በትኩረት ማድመጥን፤ መከታተል እውነተኛ ፈገግታን መልቀቅ/ መርጨት/ 11/15/2022 Amsalu Huluka 16