SlideShare a Scribd company logo
1 of 20
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12
የሰላምና ጸጥታ እና የወሣኝ ኩነቶችና
ነዋሪዎች አገልግሎት ጽ/ቤት
እቅድ ውይይት
2013 ዓ.ም
ዕቅዱ አምስት ምዕራፎችን የያዘ ነው
 ምእራፍ አንድ፡- መግቢያ
 ምእራፍ ሁለት፡- የነባራዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ
 ምእራፍ ሶስት፡- የ2013 ቁልፍ ተግባር፣ የቁልፍ
ተግባር ዓላማ፣ የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ግብ፣ ግቡን
ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራት ዓላማዎች እና ግቦች
 ምእራፍ አራት፡- የዕቅዱ ዓላማዎች፤ግቦችና
የማስፈፀሚያ ስልቶች ፤-
 ምእራፍ አምስት፡- ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች
ራእይ
 በ2017 ዓ.ም የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የነዋሪዎች ምዝገባ
አገልግሎቶችን ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ስርዓትን
በመዘርጋት ለህግ፣ ለአስተዳደር እና ለስታትስቲክስ ዋነኛ የመረጃ
ምንጭ ሆኖ ማየት፤
እሴቶች - ግልጽነት
- ተጠያቂነት
- ለለውጥ ዝግጁ መሆን
- ቀልጣፋና ፍትሐዊ አገልግሎት መስጠት
- በቡድን ሥራ ውጤታማ ሥራ ማስመዝገብ
- ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት
- ሚስጥር ጠባቂነት
ክፍል አንድ
መግቢያ
 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር የወሳኝ ኩነቶች
ምዝገባ ቅ/ፅ/ቤት አላማ የወረዳውን የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
በማካሄድ ወሳኝ ኩነት መረጃዎች ለህግ፤ ለአስተዳደር እና
ለስታስቲክ አላማ እንዲውል ማድረግ ነው ፡፡ በመሆኑም በአሁኑ
ሰዓት ከሐምሌ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የወረዳው ነዋሪዎች
በአዋጅ ቁጥር 760/2004 እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ደንብ
ቁጥር 63/2007 ዓ.ም ኩነቶችን በአሰገዳጅ ምዝገባ እንዲመዘገብ
በወጣው አዋጅና መመሪያ መሠረት በበጀት ዓመቱ ምዝገባ
ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡
 በተጨማሪም የ2012 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸምን እስከ ግለሰብ በመመዘን
በተለይ በለውጥ ስራዎች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እየታየ ቢሆንም አሁንም
የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት እና ተግባር፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በስፋት
በመታገል እና ቀጣይ ስራዎች እንደሚጠይቁ የሚታይበት ጽ/ቤት በመሆኑ ቀጣይ
በትኩረት ልንሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡
 በአጠቃላይ የወረዳ 12 ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ጽቤት ባለፈው የ2012 በጀት
ዓመት የአገልግሎት አሰጣጥ ተግባራት ጥሩ ተሞክሮዎችን በመሰነቅ በ2013 በጀት
ዓመት በተለይም በሀገር አቀፍ ደረጃ ልዩ ትኩረት የተሰጠውን ቋሚ ፣ ዘላቂ እና
ሁሉን አቀፍ አስገዳጅ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ አጠናክሮ ወደ ትግበራ ተገብቷል ፡፡
 እንዲሁም በ2012 በጀት ዓመት የተገኙት ተሞክሮዎች፤ ልምዶችን ያጋጠሙ
ችግሮችንና መፍትሄዎች በየደረጃው ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባቸው ተግባራትን
በመለየት የ2013 በጀት አመት እቅድ አካል ተደርጎ ተይዟል፡፡
ክፍል ሁለት
የነባራዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ
አመራሩ በአመለካከት ያለበት ደረጃ
 በጀት ዓመቱ የዓመታዊ እቅድ አፈፃፀምን በወቅቱ አቅርቦ
በማስገምገም እና የወረዳውን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ
እያስገባ የሚያሰራ እቅድ በማዘጋጀት ችግሮች ሲፈጠሩ
ከሚመለከታቸው አካላትና ከክ/ከተማው ወሣኝ ኩነት ጽ/ቤት
ጋር በመሆን በጋራ ለመፍታት ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
 ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራት ላይ የሚደረገው
ትግል በየደረጃው በተደራጀው አደረጃጀት በየጊዜው አጀንዳ
ታይዞ ውይይት እየተደረገ ቢሆንም በቀጣይ የበለበጠ ትኩረት
ተጠስጥቶት እርምጃ እየተወሰደ ከመሄድ አንፃር አሁንም
በሚፈለገው ደረጃ እንዳልደረሰና የኪራይሰብሳቢነት ምንጮችን
ለይቶ እስከ መጨረሻ ትግል እያደረጉ መሄድ ላይ ሰፊ ስራ
መስራት ይጠበቅብናል፡፡
አመራሩ በክህሎት ያለበት ደረጃ
 የተቋሙ አገልግሎት ፈላጊነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እና
የአገልግሎቱ ጥያቄ አይነቱም ፍላጎቱም እየጨመረ የመጣ ቢሆንም
ይህንን የተገልጋይ ምላሽ ሰጥቶ ማስተናገድ መቻሉ በራሱ እንደ
ጥንካሬ የሚወሰድ ሲሆን ጽ/ቤቱ የሚሰጠውን አገልግሎት አመራሩ
አዲስ እና ለመመሪያው አዲስከ መሆኑ አንጻር የተቋሙን የአሰራር
መመሪያና ደንብ በአግባቡ አውቆ ወደተግባር መግባት ይጠበቃል፡፡
 በመመሪያው መሰረት አገልግሎት ከመስጠት አንጻር ከወረዳው አቅም
በላይ እና ከከመሪያ ግልጽነት ጋር በተያያዘ ከክፍለ ከተማው ጋር
በመሆን የተገልጋይ ንጉዳዩን ተረድቶ ምላሽ ለመስጠት በርካታ ጥረት
ተደርጓል፡፡
 በመሆኑም በበጀት ዓመቱ ያለውን ችግር ደረጃ በደረጃ ለመፍታት
ከክ/ከተማጋርም በመሆን ስራዎችን የጋራ እውቀት ይዞ በመስራት
ችግሮችን እየፈታ ይገኛለ፡፡
 ስለሆነም ወደ መዋቅሩ የሚቀላቀሉ አዳዲስ ፈጻሚዎችን ተከታታይነት
ያለው የአቅም መገንቢያ ስልጠናዎች በመስጠት እና የተቋሙን
የተሻሻለውን አዋጆች እና መመሪያዎችን አውቆ ወደ ተግባር እንዲገባ
ስራዎች መስራት ይጠበቅብናል፡፡
አመራሩ ከግብዓት አንጻር ያለበት ሁኔታ፡-
 ወረዳው ከተቋቋመ 2 ዓመት ያስቆጠረ ቢሆንም ጽ/ቤታችን እንደ
ወረዳ 12 እራሱን ችሎ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት
ከሰኔ/2011 ጀምሮ በጽ/ቤቱ ከፍተኛ የሆነ የግብአት ችግሮች
የኮምፒውተርና ፕሪንተር የቢሮ ቋሚና አላቂ እቃዎች
አለመሟላት፣ የሙሽራ ቤት አለመመቻቸት የሙሽራ ወንበርና
ጠረጴዛ አለመሟላት ሌሎችንም ግብዓቶችን በየደረጃው
በማሟላት ከክፍለ ከተማውም ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና
የፈፃሚ ወንበር ደጋፍ ያደረገልን ሲሆን በተጨማሪም ከወረዳው
ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጋር በመሆን የቢሮ የፋይል ቤት፣የሙሽራ ቤት
የሙሽራ ወንበርና ጠረጴዛዎችን በመማሟላት ሙሉ በሙሉ
በሚባል ደረጃ የቢሮ ግብአት ተሟልቷል፡፡
 በመሆኑም ከሰው ሀይል አንፃር በጽ/ቤቱም መሟላት
የሚጠበቅበት ከ22 ሰው 2 ባለሙያዎች በበጀት ዓመቱ አጋማሽ
ላይ ከተማው የቀጠራቸው ባለሙያዎች ሲሆኑ በአጠቃላይ 3
ባለሙያዎች በምደባ እና 4 ባለሙያዎች ከሌሎች ሴክተሮች
በውሰት በማምጣት በጽ/ቤቱ ካለው ጫና አንፃር በተወሰነ መልኩ
የቀነሰበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡
ፈጻሚው በአመለካከት ያለበት ሁኔታ
 በጽ/ቤቱ ያሉት ፋፃሚዎች የአገልጋይነት አመለካከት ለውጥ በማምጣት
ከስራ መደባቸው ውጭ ተደራራቢ ውክልና በውሰድ የህብረተሰቡን
የአገልግሎት ፍላጎት ለማርካት ደከመኝ ሰለቸኝ ሣይሉ ከመደበኛ የስራ
ሰዓት በተጨማሪ የቢሮ አደረጃጀቱን ለማስተካከል በከፍተኛ ተነሳሽነት
ያሣዩ እና የአገልጋይነት ሰሜት ያላቸው ሲሆኑ በ2012 በጀት ዓመት
የኪራይ ስብሳቢነት አመለከከት ያልታየባቸውና አዲስ ባለሙያዎችን
የክህሎት ውስንነት በተወሰነ መልኩ የሚታይበት ፈጻሚ ላይ ከነባር
ፈፃሚዎች ጋር በመሆን ስራዎች እንዲሰሩ የተደረገ ሲሆን፣ከሌሎች
ጽ/ቤት በውሰት የመጡ ፈፃሚዎች ቶሎ ስራውን በመልመድ
መመሪያውንም በማንበብ ወደ ተግባር የተገባበት ሁኔታ አለ፡፡
 ነገር ግን ለአዲስ ባለሙያዎች የረጅም ጊዜና የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን
ለመስጠት የበጀት ችግር በመኖሩ በጽ/ቤቱ መመሪያዎችን በማባዛት
እንዲያነቡ እና ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር በመሆን አገልግሎት
እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡
ፈጻሚው በክህሎት ያለበት ሁኔታ
 ፈጻሚዎች የወሳኝ ኩነቶችን ተግባራት፣አዋጅና
መመሪያዎች በአግባቡ ለመተግበር የተለያዩ የክህሎት እና
የአመለካከት ስልጠናዎችን መውሰድ ይገባቸዋል፡፡ ነገር ግን
በየደረጃ የሚታየውን የፈጻሚዎች ፍልሰት መኖርና አዳዲስ
በሚቀላቀሉ ፈጻሚዎች መመሪያውን በአግባቡ ተረድቶ
ለመጠቀም አለመቻል እንደ ችግር ይታያል፡፡ ስለሆነም
በቀጣይ ይህንን የክህሎት ክፍተት በመሙላት አገልግሎት
ፈላጊውን የመመዝገብ ስራ በመስራት እና ጎን ለጎንፈጣን
አገልግሎት ለመስጠት በቂ የሆነ ስልጠና መስጠት
ይገባናል፡፡
ከመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ
አንጻር፤
 በተጨማሪም የወረዳ 12 ነዋሪ ሆኖ ወረዳ 4 በመሄድ ፋይል
የመክፈት፣ የወረዳ 4 ኮንዶሚኒየም ነዋሪ ሆኖ በወረዳችን ፋይል
መክፈት፣ በዲኤች ገዳ ወይም ቀጠና 4 አካባቢ ያሉ ፋይሎች እና
ከቀድሞ 09 ነዋሪዎች ጋር ተመመሣሣይ ፋይል ቁጥር ያለው
በመሆኑ እነዚህን የመሣሠሉ ችግሮች በመለየት በጣም
ያስቸገረንና ጊዜ የወሰደንብ ጉዳይ ቢሆንም ቅዳሜና እሁድ
በመግባት በፋይል በመለየት ችግሩ ሊፈታ ችሏል፡፡
 እንዲሁም ያላገባ ላይሰንስ ባለመጫኑ ባለጉዳዩን ክ/ከተማ
በመላክ እንዲያሰራ ከዛም ለማህተም በጽ/ቤታችን ተመልሶ
መደረጉ ባለጉዳዩ እንዲመላለስ ያደረገ ቢሆንም ከክ/ከተማው
ጋር በመኀሀን ላይሰንሰ በመጫን በጽ/ቤቱ አገልግሎቱን
እንዲያገኙና ተገልጋዩም እንዳይንገላታና ፈጣን አገልግሎት
እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡
 በተጨማሪም ባለጉዳዩ በፋይሉ ላይ ያገባ ተብሎ ያላገባ ማስረጃ ለመውሰድ
መፈለጉ፣ይህም ያላገባ ሆኖ በስህተት ፋይሉ ላይ ያገባ ተብሎ የተመዘገበ መሆኑ
ሲረጋገጥ በቃለመሀላ የተስተናገዱበት ሁኔታዎች ቢኖሩም በተጨማሪም
አግብተው የፍ/ቤት የፍቺ ወይም የሞት ማስረጃ ለማምጣት ባለጉዳዩ
ያለመፈለግ ወዲያው ተስተናግዶ መሄድ መፈለግ የመሣሠሉት ሲሆኑ በተቋሙ
የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት የሚያስችል የመፍትሄ ሃሳብ
ማቅረብና ተግባራዊ እንዲሆን በማድረግ ከመታወቂያጋር የተያያዘ ከጋብቻ ጋር
የተያያዙ፣በቅፅ ላይ ያገባ ተብሎ ያላገቡ መሆናቸውን በማረጋገጥ ያላገባ
ማስረጃ የተሰጣቸው ሲሆን፣ሰነድ አልባ ተገልጋዮች በወረዳዋና ስራ አስፈጻሚ
/አስተዳደር ነዋሪነታቸው እየተረጋገጠ አገልግሎት እንዲያገኙ
በማድረግ፤በወረዳው ለብዙ ጊዜ እየኖሩያሉና መሸኛ ማምጣት የማይችሉ
አገልግሎት እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን በአጠቃላይ በርካታ የመልካም አስተዳደር
ችግሮች እየተለዩ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተደርጓል፡፡
የኪራይ ስብሳቢነት አስተሳብና ተግባራት ያለበት ደረጃ እንደ
መነሻ ሁኔታ
 የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር ለተቋሙ ዋነኛ ፈተና
በመሆኑ በጽ/ቤቱ ካሉ ፣ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት
ጋር ግልጸኝነት በመፍጠር ይህንን የአመለካከት ተግባር ማክሰሚያ
የሚሆን ሰነድ/እቅድ/ የተዘጋጀ እና ከሚመለከታችው አካላት ጋር
ውይይት በማድረግ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የሚሰጠውን
አገልግሎት ከአድሎና ከእንግልት የጸዳ ለማድረግ እየተሰራ
ይገኛል፡፡
 የኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባር በጽ/ቤታችን ደረጃ
የበላይነቱን እንዳይዝና በልማታዊ ፖለቲካ አስተሳሰብ እንዲተካ
በሞርኒንግ ብሪፊንግና እና በለውጥ ቡድን በአጀንዳነት ተይዞ
በሳምንታዊ ግምገማ ላይግልጽና ጠለቅ ያለ ውይይትና ግምገማ
ወቅቱን ጠብቆ እንዲካሄድ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጡን
ፍትሃዊ፣ፈጣንና ቀልጣፋ በማድረግ ችግሩን ለመቀነስ ጥረት
የተደረገ ቢሆንም አሁንም ትኩረት ተሰጥቶ በቀጣይ
መስራትይኖርብናል፡፡
ክፍል ሶስት
የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ግብ፣ ግቡን ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራት
ዓላማዎች እና ግቦች
ቁልፍ ተግባር
 በጽ/ቤቱ የሪፎርም መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ በመጠቀም የኪራይ
ሰብሳቢነት ፖለቲካል ኢኮኖሚ የሚያሸንፍበት እና በአገልግሎት አሰጣጡ
ህዝቡን በማርካት መልካም አስተዳደር የሚያረጋግጥ ሰራዊት ዕውን
ማድረግ፡፡
የቁልፍ ተግባሩ ዓላማ
 በወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጽ/ቤት የሚታየውን የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት
እና ተግባር ታግሎ በማዳከም ጽ/ቤቱ ስር ነቀል ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና
ኢኮኖሚያዊ ለውጥ የበላይነት ማረጋገጥ ይሆናል፡፡
የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ግብ
 በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከክ/ከተማ እስከ ወረዳ ደረጃ ስር ነቀል ፖለቲካዊና
ኢኮኖሚያዊ ለውጥን ማረጋገጥ የሚችል የአገልግሎት እና የመልካም
አስተዳደር ሰራዊት መፍጠር የተጀመረበት በመሰረታዊ የአገልግሎት
አሰጣጥ መለኪያዎች ወጪ ቆጣቢ ፈጣን ቀልጣፋና የተገልጋዩን እርካታን
ማረጋገጡ በተጠቃሚው ሕዝብ ጭምር የተመሰከረለት ተቋም ይሆናል፡፡
ቁልፍ ተግባሩን ለማሳካት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
 የልማትና የመልካም አስተዳደር ሰራዊት መገንቢያ ተግባራት
 አስገዳጅ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባና አገልግሎት የመስጠት ተግባራት
 የነዋሪዎች መታወቂያ አገልግሎት ተግባራት
 አስተምሮሆትና ህዝብ ግንኙነት ተግባራት
 የአገልግሎት ገቢ የመሰብሰብ ተግባራት
 የለውጥ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስኬድ
አጠቃላይ አላማ፡-
 ጽ/ቤቱ የምዝገባ ስርአት ተግባራዊ ከማድረግ
በተጨማሪ አገልግሎት አሰጣጡን እቅዱ መሳካት
የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ማስቻል ነው
ክፍል አራት አበይት ተግባራት
የዕቅዱ ምሰሶዎች፡-
 (Strategic Pillar) 1 ፡- የህብረተሰቡን ተሳትፎ እና
እርካታን ማሳደግ፤
 (Strategic Pillar) 2 ፡-አስተማማኝ የወሳኝ ኩነት መረጃ
ምዝባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤
 (Strategic Pillar) 3 ፡- የነዋሪዎች ምዝገባ እና የአገልግሎት
አሰጣጥ ተደራሽነትና ቅልጥፍናን ማረጋገጥ፣
 (Strategic Pillar) 4፡- በቴክኖሎጂ የታገዘ የወረዳ
የመፈፀም እና የማስፈፀም አቅም በመገንባት የአገልግሎት
አሰጣጥን ውጤታማነትን ማረጋገጥ ፤
 (Strategic Pillar) 5፡- በአዋጁ መሰረት ሁሉን አቀፍ ቋሚ
እና አስገዳጅ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት፡፡
 (Strategic Pillar) 6፡- ተደራሽና፤ ቅልጥፍና ያለው
አገልግሎት/ ማስረጃ/ መስጠት
 (Strategic Pillar) 7፡- ግንዛቤ በመፍጠር የላቀ
የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ፤
ከኩነት የስራ ሂደት አንጻር
ዋና ዋና ተግባራት
 ለ1439 የልደት ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት
 ለ15 የሞት ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት
 ለ300 የጋብቻ ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ ማስረጃ
መስጠት
 ለ5 የፍቺ ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት
 ለ3 የጉዲፈቻ ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት
 ለ28 የልደት፣ የሞት፣ የጋብቻ፣ የፍቺ እና የጉዲፈቻ
እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ፡
መስጠት
ከነዋሪዎች የስራ ሂደት አንጻር
ዋና ዋና ተግባራት
 ለ6917 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት፤
 ለ2305 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት አዲስ መታወቂያ
መስጠት፤
 ለ2305 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት መታወቂያ ዕድሳት
መስጠት፤
 ለ2307 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት መታወቂ በቅጣትና
የጠፋበት/ትክ/ መስጠት
 ለ594 ያላገባ ለተገልጋዮች መስጠት፤
 ለ900 በማንዋል ነዋሪነት የነዋሪነት አገልግሎት መስጠት
 ለ400 የባንክ ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት
 ለ50 በህይወት ስለመኖር አገልግሎት መስጠት
 ለ250 መሸኛ አገልግሎት አገልግሎት መስጠት
 ለተገልጋዮች ዝምድናን ከቅጽ ላይ የማረጋጥ አገልግሎት
መስጠት፤
ክፍል አምስት
ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች፤-
 የልማት አቅሞችን አሟጦና አቀናጅቶ መጠቀም፤
 የለውጥ ሰራዊት ግንባታውን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር፤
 የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማሳደግ
 የለውጥ መሳሪያዎችን አቀናጅቶና አስተሳስሮ
መተግበር፤

More Related Content

What's hot

Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfberhanu taye
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxGashawMenberu2
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.pptselam49
 
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
 Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass... Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...berhanu taye
 
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxselam49
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment totberhanu taye
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllberhanu taye
 
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .pptውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .pptamsaluhuluka
 
CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxCascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxesmailali13
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...berhanu taye
 
Työhyvinvoinnin johtaminen tiedolla
Työhyvinvoinnin johtaminen tiedollaTyöhyvinvoinnin johtaminen tiedolla
Työhyvinvoinnin johtaminen tiedollaTyöterveyslaitos
 
Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...
Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...
Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...Työturvallisuuskeskus
 

What's hot (20)

Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
 
Questionnaire
  Questionnaire  Questionnaire
Questionnaire
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
 
Leader ship
Leader shipLeader ship
Leader ship
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
 
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
 Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass... Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
 
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment tot
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lll
 
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .pptውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
 
Bsc presentation1
Bsc presentation1Bsc presentation1
Bsc presentation1
 
5.pptx [Autosaved].pptx
5.pptx [Autosaved].pptx5.pptx [Autosaved].pptx
5.pptx [Autosaved].pptx
 
CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxCascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptx
 
Presentation1
Presentation1Presentation1
Presentation1
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
 
Työhyvinvoinnin johtaminen tiedolla
Työhyvinvoinnin johtaminen tiedollaTyöhyvinvoinnin johtaminen tiedolla
Työhyvinvoinnin johtaminen tiedolla
 
مهارات في إدارة العمل التطوعي
مهارات في إدارة العمل التطوعيمهارات في إدارة العمل التطوعي
مهارات في إدارة العمل التطوعي
 
Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...
Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...
Työyhteisön yhteisten toimintatapojen laatiminen ja niistä poikkeamisen puhee...
 
صيـاغـة مقترحـات التمـويل الفعّـالة
صيـاغـة مقترحـات التمـويل الفعّـالةصيـاغـة مقترحـات التمـويل الفعّـالة
صيـاغـة مقترحـات التمـويل الفعّـالة
 
حل المشكلات واتخاذ القرارات
حل المشكلات واتخاذ القراراتحل المشكلات واتخاذ القرارات
حل المشكلات واتخاذ القرارات
 

Similar to Presentation ekid.pptx

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfberhanu taye
 
memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxJIBRILALI9
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportberhanu taye
 
Feedback about three ak care giving tvet converted
Feedback  about three ak care giving tvet convertedFeedback  about three ak care giving tvet converted
Feedback about three ak care giving tvet convertedberhanu taye
 
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2berhanu taye
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_docberhanu taye
 
Change Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxChange Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxHabtamuBishaw4
 
Feedback about three ak care giving tvet
Feedback  about three ak care giving tvetFeedback  about three ak care giving tvet
Feedback about three ak care giving tvetberhanu taye
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseberhanu taye
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3berhanu taye
 

Similar to Presentation ekid.pptx (10)

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
 
memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptx
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase report
 
Feedback about three ak care giving tvet converted
Feedback  about three ak care giving tvet convertedFeedback  about three ak care giving tvet converted
Feedback about three ak care giving tvet converted
 
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
 
Change Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxChange Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptx
 
Feedback about three ak care giving tvet
Feedback  about three ak care giving tvetFeedback  about three ak care giving tvet
Feedback about three ak care giving tvet
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
 

Presentation ekid.pptx

  • 1. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 የሰላምና ጸጥታ እና የወሣኝ ኩነቶችና ነዋሪዎች አገልግሎት ጽ/ቤት እቅድ ውይይት 2013 ዓ.ም
  • 2. ዕቅዱ አምስት ምዕራፎችን የያዘ ነው  ምእራፍ አንድ፡- መግቢያ  ምእራፍ ሁለት፡- የነባራዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ  ምእራፍ ሶስት፡- የ2013 ቁልፍ ተግባር፣ የቁልፍ ተግባር ዓላማ፣ የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ግብ፣ ግቡን ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራት ዓላማዎች እና ግቦች  ምእራፍ አራት፡- የዕቅዱ ዓላማዎች፤ግቦችና የማስፈፀሚያ ስልቶች ፤-  ምእራፍ አምስት፡- ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች
  • 3. ራእይ  በ2017 ዓ.ም የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የነዋሪዎች ምዝገባ አገልግሎቶችን ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ስርዓትን በመዘርጋት ለህግ፣ ለአስተዳደር እና ለስታትስቲክስ ዋነኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማየት፤ እሴቶች - ግልጽነት - ተጠያቂነት - ለለውጥ ዝግጁ መሆን - ቀልጣፋና ፍትሐዊ አገልግሎት መስጠት - በቡድን ሥራ ውጤታማ ሥራ ማስመዝገብ - ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት - ሚስጥር ጠባቂነት
  • 4. ክፍል አንድ መግቢያ  በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ቅ/ፅ/ቤት አላማ የወረዳውን የወሳኝ ኩነት ምዝገባ በማካሄድ ወሳኝ ኩነት መረጃዎች ለህግ፤ ለአስተዳደር እና ለስታስቲክ አላማ እንዲውል ማድረግ ነው ፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ከሐምሌ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የወረዳው ነዋሪዎች በአዋጅ ቁጥር 760/2004 እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ደንብ ቁጥር 63/2007 ዓ.ም ኩነቶችን በአሰገዳጅ ምዝገባ እንዲመዘገብ በወጣው አዋጅና መመሪያ መሠረት በበጀት ዓመቱ ምዝገባ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡
  • 5.  በተጨማሪም የ2012 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸምን እስከ ግለሰብ በመመዘን በተለይ በለውጥ ስራዎች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እየታየ ቢሆንም አሁንም የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት እና ተግባር፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በስፋት በመታገል እና ቀጣይ ስራዎች እንደሚጠይቁ የሚታይበት ጽ/ቤት በመሆኑ ቀጣይ በትኩረት ልንሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡  በአጠቃላይ የወረዳ 12 ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ጽቤት ባለፈው የ2012 በጀት ዓመት የአገልግሎት አሰጣጥ ተግባራት ጥሩ ተሞክሮዎችን በመሰነቅ በ2013 በጀት ዓመት በተለይም በሀገር አቀፍ ደረጃ ልዩ ትኩረት የተሰጠውን ቋሚ ፣ ዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ አስገዳጅ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ አጠናክሮ ወደ ትግበራ ተገብቷል ፡፡  እንዲሁም በ2012 በጀት ዓመት የተገኙት ተሞክሮዎች፤ ልምዶችን ያጋጠሙ ችግሮችንና መፍትሄዎች በየደረጃው ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባቸው ተግባራትን በመለየት የ2013 በጀት አመት እቅድ አካል ተደርጎ ተይዟል፡፡
  • 6. ክፍል ሁለት የነባራዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ አመራሩ በአመለካከት ያለበት ደረጃ  በጀት ዓመቱ የዓመታዊ እቅድ አፈፃፀምን በወቅቱ አቅርቦ በማስገምገም እና የወረዳውን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ እያስገባ የሚያሰራ እቅድ በማዘጋጀት ችግሮች ሲፈጠሩ ከሚመለከታቸው አካላትና ከክ/ከተማው ወሣኝ ኩነት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በጋራ ለመፍታት ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡  ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራት ላይ የሚደረገው ትግል በየደረጃው በተደራጀው አደረጃጀት በየጊዜው አጀንዳ ታይዞ ውይይት እየተደረገ ቢሆንም በቀጣይ የበለበጠ ትኩረት ተጠስጥቶት እርምጃ እየተወሰደ ከመሄድ አንፃር አሁንም በሚፈለገው ደረጃ እንዳልደረሰና የኪራይሰብሳቢነት ምንጮችን ለይቶ እስከ መጨረሻ ትግል እያደረጉ መሄድ ላይ ሰፊ ስራ መስራት ይጠበቅብናል፡፡
  • 7. አመራሩ በክህሎት ያለበት ደረጃ  የተቋሙ አገልግሎት ፈላጊነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እና የአገልግሎቱ ጥያቄ አይነቱም ፍላጎቱም እየጨመረ የመጣ ቢሆንም ይህንን የተገልጋይ ምላሽ ሰጥቶ ማስተናገድ መቻሉ በራሱ እንደ ጥንካሬ የሚወሰድ ሲሆን ጽ/ቤቱ የሚሰጠውን አገልግሎት አመራሩ አዲስ እና ለመመሪያው አዲስከ መሆኑ አንጻር የተቋሙን የአሰራር መመሪያና ደንብ በአግባቡ አውቆ ወደተግባር መግባት ይጠበቃል፡፡  በመመሪያው መሰረት አገልግሎት ከመስጠት አንጻር ከወረዳው አቅም በላይ እና ከከመሪያ ግልጽነት ጋር በተያያዘ ከክፍለ ከተማው ጋር በመሆን የተገልጋይ ንጉዳዩን ተረድቶ ምላሽ ለመስጠት በርካታ ጥረት ተደርጓል፡፡  በመሆኑም በበጀት ዓመቱ ያለውን ችግር ደረጃ በደረጃ ለመፍታት ከክ/ከተማጋርም በመሆን ስራዎችን የጋራ እውቀት ይዞ በመስራት ችግሮችን እየፈታ ይገኛለ፡፡  ስለሆነም ወደ መዋቅሩ የሚቀላቀሉ አዳዲስ ፈጻሚዎችን ተከታታይነት ያለው የአቅም መገንቢያ ስልጠናዎች በመስጠት እና የተቋሙን የተሻሻለውን አዋጆች እና መመሪያዎችን አውቆ ወደ ተግባር እንዲገባ ስራዎች መስራት ይጠበቅብናል፡፡
  • 8. አመራሩ ከግብዓት አንጻር ያለበት ሁኔታ፡-  ወረዳው ከተቋቋመ 2 ዓመት ያስቆጠረ ቢሆንም ጽ/ቤታችን እንደ ወረዳ 12 እራሱን ችሎ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ከሰኔ/2011 ጀምሮ በጽ/ቤቱ ከፍተኛ የሆነ የግብአት ችግሮች የኮምፒውተርና ፕሪንተር የቢሮ ቋሚና አላቂ እቃዎች አለመሟላት፣ የሙሽራ ቤት አለመመቻቸት የሙሽራ ወንበርና ጠረጴዛ አለመሟላት ሌሎችንም ግብዓቶችን በየደረጃው በማሟላት ከክፍለ ከተማውም ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፈፃሚ ወንበር ደጋፍ ያደረገልን ሲሆን በተጨማሪም ከወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጋር በመሆን የቢሮ የፋይል ቤት፣የሙሽራ ቤት የሙሽራ ወንበርና ጠረጴዛዎችን በመማሟላት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የቢሮ ግብአት ተሟልቷል፡፡  በመሆኑም ከሰው ሀይል አንፃር በጽ/ቤቱም መሟላት የሚጠበቅበት ከ22 ሰው 2 ባለሙያዎች በበጀት ዓመቱ አጋማሽ ላይ ከተማው የቀጠራቸው ባለሙያዎች ሲሆኑ በአጠቃላይ 3 ባለሙያዎች በምደባ እና 4 ባለሙያዎች ከሌሎች ሴክተሮች በውሰት በማምጣት በጽ/ቤቱ ካለው ጫና አንፃር በተወሰነ መልኩ የቀነሰበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡
  • 9. ፈጻሚው በአመለካከት ያለበት ሁኔታ  በጽ/ቤቱ ያሉት ፋፃሚዎች የአገልጋይነት አመለካከት ለውጥ በማምጣት ከስራ መደባቸው ውጭ ተደራራቢ ውክልና በውሰድ የህብረተሰቡን የአገልግሎት ፍላጎት ለማርካት ደከመኝ ሰለቸኝ ሣይሉ ከመደበኛ የስራ ሰዓት በተጨማሪ የቢሮ አደረጃጀቱን ለማስተካከል በከፍተኛ ተነሳሽነት ያሣዩ እና የአገልጋይነት ሰሜት ያላቸው ሲሆኑ በ2012 በጀት ዓመት የኪራይ ስብሳቢነት አመለከከት ያልታየባቸውና አዲስ ባለሙያዎችን የክህሎት ውስንነት በተወሰነ መልኩ የሚታይበት ፈጻሚ ላይ ከነባር ፈፃሚዎች ጋር በመሆን ስራዎች እንዲሰሩ የተደረገ ሲሆን፣ከሌሎች ጽ/ቤት በውሰት የመጡ ፈፃሚዎች ቶሎ ስራውን በመልመድ መመሪያውንም በማንበብ ወደ ተግባር የተገባበት ሁኔታ አለ፡፡  ነገር ግን ለአዲስ ባለሙያዎች የረጅም ጊዜና የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን ለመስጠት የበጀት ችግር በመኖሩ በጽ/ቤቱ መመሪያዎችን በማባዛት እንዲያነቡ እና ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር በመሆን አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡
  • 10. ፈጻሚው በክህሎት ያለበት ሁኔታ  ፈጻሚዎች የወሳኝ ኩነቶችን ተግባራት፣አዋጅና መመሪያዎች በአግባቡ ለመተግበር የተለያዩ የክህሎት እና የአመለካከት ስልጠናዎችን መውሰድ ይገባቸዋል፡፡ ነገር ግን በየደረጃ የሚታየውን የፈጻሚዎች ፍልሰት መኖርና አዳዲስ በሚቀላቀሉ ፈጻሚዎች መመሪያውን በአግባቡ ተረድቶ ለመጠቀም አለመቻል እንደ ችግር ይታያል፡፡ ስለሆነም በቀጣይ ይህንን የክህሎት ክፍተት በመሙላት አገልግሎት ፈላጊውን የመመዝገብ ስራ በመስራት እና ጎን ለጎንፈጣን አገልግሎት ለመስጠት በቂ የሆነ ስልጠና መስጠት ይገባናል፡፡
  • 11. ከመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ አንጻር፤  በተጨማሪም የወረዳ 12 ነዋሪ ሆኖ ወረዳ 4 በመሄድ ፋይል የመክፈት፣ የወረዳ 4 ኮንዶሚኒየም ነዋሪ ሆኖ በወረዳችን ፋይል መክፈት፣ በዲኤች ገዳ ወይም ቀጠና 4 አካባቢ ያሉ ፋይሎች እና ከቀድሞ 09 ነዋሪዎች ጋር ተመመሣሣይ ፋይል ቁጥር ያለው በመሆኑ እነዚህን የመሣሠሉ ችግሮች በመለየት በጣም ያስቸገረንና ጊዜ የወሰደንብ ጉዳይ ቢሆንም ቅዳሜና እሁድ በመግባት በፋይል በመለየት ችግሩ ሊፈታ ችሏል፡፡  እንዲሁም ያላገባ ላይሰንስ ባለመጫኑ ባለጉዳዩን ክ/ከተማ በመላክ እንዲያሰራ ከዛም ለማህተም በጽ/ቤታችን ተመልሶ መደረጉ ባለጉዳዩ እንዲመላለስ ያደረገ ቢሆንም ከክ/ከተማው ጋር በመኀሀን ላይሰንሰ በመጫን በጽ/ቤቱ አገልግሎቱን እንዲያገኙና ተገልጋዩም እንዳይንገላታና ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡
  • 12.  በተጨማሪም ባለጉዳዩ በፋይሉ ላይ ያገባ ተብሎ ያላገባ ማስረጃ ለመውሰድ መፈለጉ፣ይህም ያላገባ ሆኖ በስህተት ፋይሉ ላይ ያገባ ተብሎ የተመዘገበ መሆኑ ሲረጋገጥ በቃለመሀላ የተስተናገዱበት ሁኔታዎች ቢኖሩም በተጨማሪም አግብተው የፍ/ቤት የፍቺ ወይም የሞት ማስረጃ ለማምጣት ባለጉዳዩ ያለመፈለግ ወዲያው ተስተናግዶ መሄድ መፈለግ የመሣሠሉት ሲሆኑ በተቋሙ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት የሚያስችል የመፍትሄ ሃሳብ ማቅረብና ተግባራዊ እንዲሆን በማድረግ ከመታወቂያጋር የተያያዘ ከጋብቻ ጋር የተያያዙ፣በቅፅ ላይ ያገባ ተብሎ ያላገቡ መሆናቸውን በማረጋገጥ ያላገባ ማስረጃ የተሰጣቸው ሲሆን፣ሰነድ አልባ ተገልጋዮች በወረዳዋና ስራ አስፈጻሚ /አስተዳደር ነዋሪነታቸው እየተረጋገጠ አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ፤በወረዳው ለብዙ ጊዜ እየኖሩያሉና መሸኛ ማምጣት የማይችሉ አገልግሎት እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን በአጠቃላይ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እየተለዩ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተደርጓል፡፡
  • 13. የኪራይ ስብሳቢነት አስተሳብና ተግባራት ያለበት ደረጃ እንደ መነሻ ሁኔታ  የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር ለተቋሙ ዋነኛ ፈተና በመሆኑ በጽ/ቤቱ ካሉ ፣ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ጋር ግልጸኝነት በመፍጠር ይህንን የአመለካከት ተግባር ማክሰሚያ የሚሆን ሰነድ/እቅድ/ የተዘጋጀ እና ከሚመለከታችው አካላት ጋር ውይይት በማድረግ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የሚሰጠውን አገልግሎት ከአድሎና ከእንግልት የጸዳ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል፡፡  የኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባር በጽ/ቤታችን ደረጃ የበላይነቱን እንዳይዝና በልማታዊ ፖለቲካ አስተሳሰብ እንዲተካ በሞርኒንግ ብሪፊንግና እና በለውጥ ቡድን በአጀንዳነት ተይዞ በሳምንታዊ ግምገማ ላይግልጽና ጠለቅ ያለ ውይይትና ግምገማ ወቅቱን ጠብቆ እንዲካሄድ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጡን ፍትሃዊ፣ፈጣንና ቀልጣፋ በማድረግ ችግሩን ለመቀነስ ጥረት የተደረገ ቢሆንም አሁንም ትኩረት ተሰጥቶ በቀጣይ መስራትይኖርብናል፡፡
  • 14. ክፍል ሶስት የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ግብ፣ ግቡን ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራት ዓላማዎች እና ግቦች ቁልፍ ተግባር  በጽ/ቤቱ የሪፎርም መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ በመጠቀም የኪራይ ሰብሳቢነት ፖለቲካል ኢኮኖሚ የሚያሸንፍበት እና በአገልግሎት አሰጣጡ ህዝቡን በማርካት መልካም አስተዳደር የሚያረጋግጥ ሰራዊት ዕውን ማድረግ፡፡ የቁልፍ ተግባሩ ዓላማ  በወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጽ/ቤት የሚታየውን የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት እና ተግባር ታግሎ በማዳከም ጽ/ቤቱ ስር ነቀል ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ የበላይነት ማረጋገጥ ይሆናል፡፡ የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ግብ  በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከክ/ከተማ እስከ ወረዳ ደረጃ ስር ነቀል ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥን ማረጋገጥ የሚችል የአገልግሎት እና የመልካም አስተዳደር ሰራዊት መፍጠር የተጀመረበት በመሰረታዊ የአገልግሎት አሰጣጥ መለኪያዎች ወጪ ቆጣቢ ፈጣን ቀልጣፋና የተገልጋዩን እርካታን ማረጋገጡ በተጠቃሚው ሕዝብ ጭምር የተመሰከረለት ተቋም ይሆናል፡፡
  • 15. ቁልፍ ተግባሩን ለማሳካት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት  የልማትና የመልካም አስተዳደር ሰራዊት መገንቢያ ተግባራት  አስገዳጅ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባና አገልግሎት የመስጠት ተግባራት  የነዋሪዎች መታወቂያ አገልግሎት ተግባራት  አስተምሮሆትና ህዝብ ግንኙነት ተግባራት  የአገልግሎት ገቢ የመሰብሰብ ተግባራት  የለውጥ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስኬድ አጠቃላይ አላማ፡-  ጽ/ቤቱ የምዝገባ ስርአት ተግባራዊ ከማድረግ በተጨማሪ አገልግሎት አሰጣጡን እቅዱ መሳካት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ማስቻል ነው
  • 16. ክፍል አራት አበይት ተግባራት የዕቅዱ ምሰሶዎች፡-  (Strategic Pillar) 1 ፡- የህብረተሰቡን ተሳትፎ እና እርካታን ማሳደግ፤  (Strategic Pillar) 2 ፡-አስተማማኝ የወሳኝ ኩነት መረጃ ምዝባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤  (Strategic Pillar) 3 ፡- የነዋሪዎች ምዝገባ እና የአገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽነትና ቅልጥፍናን ማረጋገጥ፣  (Strategic Pillar) 4፡- በቴክኖሎጂ የታገዘ የወረዳ የመፈፀም እና የማስፈፀም አቅም በመገንባት የአገልግሎት አሰጣጥን ውጤታማነትን ማረጋገጥ ፤
  • 17.  (Strategic Pillar) 5፡- በአዋጁ መሰረት ሁሉን አቀፍ ቋሚ እና አስገዳጅ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፡፡  (Strategic Pillar) 6፡- ተደራሽና፤ ቅልጥፍና ያለው አገልግሎት/ ማስረጃ/ መስጠት  (Strategic Pillar) 7፡- ግንዛቤ በመፍጠር የላቀ የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ፤
  • 18. ከኩነት የስራ ሂደት አንጻር ዋና ዋና ተግባራት  ለ1439 የልደት ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት  ለ15 የሞት ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት  ለ300 የጋብቻ ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ ማስረጃ መስጠት  ለ5 የፍቺ ኩነት ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት  ለ3 የጉዲፈቻ ምዝገባ እና ማስረጃ መስጠት  ለ28 የልደት፣ የሞት፣ የጋብቻ፣ የፍቺ እና የጉዲፈቻ እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ፡ መስጠት
  • 19. ከነዋሪዎች የስራ ሂደት አንጻር ዋና ዋና ተግባራት  ለ6917 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት፤  ለ2305 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት አዲስ መታወቂያ መስጠት፤  ለ2305 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት መታወቂያ ዕድሳት መስጠት፤  ለ2307 ተገልጋዮች በማኑዋል የነዋሪነት መታወቂ በቅጣትና የጠፋበት/ትክ/ መስጠት  ለ594 ያላገባ ለተገልጋዮች መስጠት፤  ለ900 በማንዋል ነዋሪነት የነዋሪነት አገልግሎት መስጠት  ለ400 የባንክ ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት  ለ50 በህይወት ስለመኖር አገልግሎት መስጠት  ለ250 መሸኛ አገልግሎት አገልግሎት መስጠት  ለተገልጋዮች ዝምድናን ከቅጽ ላይ የማረጋጥ አገልግሎት መስጠት፤
  • 20. ክፍል አምስት ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች፤-  የልማት አቅሞችን አሟጦና አቀናጅቶ መጠቀም፤  የለውጥ ሰራዊት ግንባታውን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር፤  የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማሳደግ  የለውጥ መሳሪያዎችን አቀናጅቶና አስተሳስሮ መተግበር፤