Successfully reported this slideshow.
We use your LinkedIn profile and activity data to personalize ads and to show you more relevant ads. You can change your ad preferences anytime.

Leader ship

1,736 views

Published on

1. የአመራር / Leader ship / ብቃት ወሳኝ መሆኑ
በሞጁሉ የሚሸፈኑ ዋና ዋና ርዕሶች
መፍትሔዎች የጥሩ መሪ ባሕሪያትን መላበስ ነው / Qualities of effective leadership/

Published in: Leadership & Management
 • Login to see the comments

Leader ship

 1. 1. 1. የ አመራር / Leader ship / ብቃት ወሳኝ መሆኑ በሞጁሉ የ ሚሸፈኑ ዋና ዋና ርዕሶች ምዕራፍ 1፡ - አመራርንና የ ቴ/ሙ/ት/ስ አመራርን መገ ንዘብ ፣ ምዕራፍ 2፡ - የ አመራር ተግባር ዓይነ ትና ክህሎት / Leadership function, Style and Skills / ፣ ምዕራፍ 3፡ - የ ቴ/ሙ/ት/ስ አመራርን በየ ደረጃው ለማጠናከር የ ክፍለከተማ ቴ/ሙ/ት/ስ ጽ/ቤት ኃላፊነ ት፣ መፍትሔዎች የ ጥሩ መሪ ባሕሪያትን መላበስ ነ ው / Qualities of effective leadership/ አመራር / Leadership / አንድ ክፍል ሲሆን ያለውም ጠቀሜታ እየ ጎ ላ መጥቷል፡ ፡ የ ተለያዩ ፃ ሕፍት / Writers / እና ተመራማሪዎች አመራርን በተለያዩ መንገ ድ ይተረጉሙታል ፡ ፡ የ አመራር ትርጉም እንደ ግንዛቤው ልዩነ ት የ ተለያየ ትርጉም ተሰጥቶታል ፡ ፡ ለአመራር የ ተሰጠው የ ተለያየ ትርጉም የ አመራርን የ ተለያየ ገ ፅ ታ ያሳያል፡ ፡ አመራርን የ በለጠ ይተረጉመዋል ተብሎ የ ታመነ በት የ ሚከተለው ሊሆን ይችላል፡ ፡ አመራር በሁሉም ድርጅቶች ወይም ተቋማት ዓብይ ሚና ያለው በመሆኑ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ነ ው፡ ፡ የ ዕድገ ት እንቅስቃሴዎች የ ህዝብ አስተዳደር መዋቅር በመንግሥት መሥሪያቤቶች፣ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ፣ በግል ኢንተርፕራይዞች ፣ በሕብረተሰብ ተቋማት ወዘተ ውጤታማና ቀጣይነ ት እንዲኖራቸው አመራር ጠቀሜታ አለው፡ ፡ በአገ ር አቀፍ በክልል ፣ በወረዳና የ ሚገ ኙ የ ህዝብ አመራር ባለሙያዎች ብቃት በሁሉም ደረጃዎች አስፈላጊ ነ ው፡ ፡ ተግባርና ኃላፊነ ቱን ተገ ንዝቦ ፣ ፖሊሲዎችን ፣ ስትራቴጂዎችንና ዕቅድን ለመተግበር
 2. 2. ሃብትና በብቃት መጠቀም ማስቻል ነ ው፡ ፡ ቀድሞ ስለ አመራር የ ነ በሩ አመለካከቶች / Classical Thoughts / ለአንድ ድርጅት ሥራ መሳካት ቁልፍ ግብአት የ ሚባሉት ለምሳሌ መሬት ፣ ካፒታል ፣ ጉልበት ወዘተ መኖር ነ ው በማለት እምነ ታቸውን ያራምዱ ነ በር ፡ ፡ በመቀጠል Contemporary ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከብዙ ልምድ በኃላ ከውሳጣዊና ውጫዊ ሁኔ ታዎች በተጨማሪ ለአንድ የ ህዝብ ገ ዥ የ ግል ድርጅት መሪ እንቅስቃሴ መሳካት ወይም መውደቅ የ አመራር ብቃት መኖርና አለመኖር ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡ ፡ Leadership is the art or process of influencing people so that they will strive willing and enthusiastically towards the achievement of group goals (Koontz et.al 1984:507) አመራር ሰዎች በፈቃደኝነ ት በተነ ሳሽነ ት የ ጋራ ዓላማን ግብ ማስመታት እንዲችሉ የ ማግባባት ጥበብ ወይም ሂደት ነ ው፡ ፡ ከትርጉሙ እንደሚታየ ው ዋናው ቁልፍ ነ ጥብ ማግባባት / influence / ፣ ፈቃደኝነ ት እና የ ጋራን ዓላማ ማሳካት / achievement of group goals / የ ሚሉ ናቸው፡ ፡ አንድ ሰው በድርጅቱ ውስጥ ያለው ቦታ ፣ ክብር ፣ ተቀባይነ ት ፣ ባለው ሙያ ሰዎችን የ ማግባባት / influence / ዕድል ሊያጋጥመው ይችላል ፡ ፡ ፈቃደኝነ ት / willingness / ሲባል የ ታለመውን ግብ ለመተግበር በሙሉ አቅም ለመሥራት ያለውን ዝግጅትና የ ሥራ ጉጉትን የ ሚያመለክት ነ ው፡ ፡ የ መሪው ድርሻ ከቡድኑ ጋር አብሮ የ መሥራትና አርአያ በመሆን ሥራን የ ሚያመቻች እና የ ድርጅቱን ዓላማ እንዲሳካ በጐ ምኞት ያለው መሆን አለበት፡ ፡ የ አመራር
 3. 3. ፅ ንስ ሃሳብ በውስጡ የ ሚከተሉትን ያቅፋል፡ ፡ እነ ዚህም መሪ ተከታይን ለማፍራትና ለመምራት የ ሚያበቁ መንገ ዶችና የ አካባቢው ሁኔ ታ ናቸው፡ ፡ መሪው ከተከታዮቹ ጋር በምን ዓይነ ት ሁኔ ታና ባሕርይ በመሥራት የ ድርጅቱን ዓላማ ማሳካት እንደሚቻል ነ ው፡ ፡ አመራርን ጠልቆ ለመረዳት በሥራ አመራር / Management / እና በአመራር / leadership / መካከል ያለውን ልዩነ ትን አንድነ ት መረዳት አስፈላጊ ነ ው፡ ፡ መሪዎች ትኩረት የ ሚሰጡት በሰዎች መካከል ያለን ግንኙነ ት እና የ ሚያተኩሩት መለወጥ / influence / ማትጋትና ስሜትን ማነ ሳሳት ቁልፍ መሣሪያዎች ናቸው፡ ፡ ሥራ አስኪያጆች / Managers / ደግሞ ባላቸው ሥልጣን ተጠቅመው ስራን ሊያሰሩ እንደሚችሉ ይገ ምታሉ፡ ፡ ሥራ አስኪያጅ የ ድርጅቱን ሕግ መመሪያና ቅደም ተከተላዊ አሠራሮችን ውጤት እንደሚያስገ ኙ ትኩረት ሲሰጧቸው መሪዎች ግን የ ድርጅቱን ዓላማ ማሳካት የ ሚለውን ብቻ ያተኩሩበታል፡ ፡ መሪዎች የ ሚከተሉት ለሠራተኛው በሚያደረገ ው የ ማትጊያና የ መለወጥ ተግባር አማካኝነ ት ውጤት እንዲያመጡ ሲሆን ሥራ አስኪያጅ ግን የ ማትጋትና የ መቅጣት ሁኔ ታዎችን ልዩ ግምት በመስጠት ነ ው፡ ፡ በሁለቱም መካከል ያለው አንድነ ት ግን የ ድጅቱን ዓላማ ማሳካት ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ፡ - በአለማችን ላይ በተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ ጉልበት ፣ ካፒታል ጥገ ኛ ሳይሆኑ የ በለፀጉትን ሶስት አገ ሮች መጥቀስ ይቻላል፣ ጃፓን በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ጋር ስትነ ፃ ፀር የ ተቀራረበች ስትሆን የ አገ ሪቷ አቀማመጥ 80% ተራራማ ነ ው፡ ፡ በዚህም ለእርሻና ለእንስሳት ርባታ የ ማትመችና የ ተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ማዕድንም የ ሌላት ነ ች፡ ፡ ነ ገ ር ግን እስከ ቅርብ አመታት በተፈጥሮ አደጋ ከመመታቷ በፊት የ ዓላማችን ሁለተኛ ቁንጮ የ ኢኮኖሚ መሪ የ ነ በረች አሁንም በኢኮኖሚ ቀደምት ከሚባሉት አገ ሮች ተርታ ያለች ነ ች፡ ፡
 4. 4. በአገ ሪቷ ብቻ ምርታቸውን በማቅረብ ያልተወሰኑት ግዙፍ ድርጅቶች በአገ ራቸው የ ተፈጥሮ ሃብት ምርታቸውን ለማሳደግ ሳይወሰኑ መጠነ ሰፊ የ ሆነ ጥሬ እቃዎችን በማስገ ባትና / Importing raw materials / በአገ ራቸው የ ተመረቱ ያለቀላቸው ጥራት ያላቸውን በርካታ ምርቶች በመላው ዓለም በመሸጥ / Exporting manufactured products / እስከ አሁን ድረስ ለአለማችን ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፣ Japan Business Federation (日本経済団体連合会 Nippon Keizai-dantai Rengōkai ? ) is an economic organization founded in May 2002 by amalgamation of Keidanren (Japan Federation of Economic Organizations, established 1946) and Nikkeiren (Japan Federation of Employers' Associations, established 1948), with Nikkeiren being absorbed into Keidanren. The federation is commonly referred to as "Keidanren", its 1,601 members consist of 1,281 companies, 129 industrial associations, and 47 regional economic organizations (as of June 15, 2010). For most of the post-war period, Keidanren has been the voice of big business in Japan and is generally considered the most conservative of the country's three major economic organizations. The other two organizations are the Japan Chambers of Commerce and Industry and
 5. 5. the Japan Committee for Economic Development (経済同友会). According to the organization's official website, the mission of the Keidanren is to: accelerate growth of Japan's and world economy and to strengthen the corporations to create additional value to transform Japanese economy into one that is sustainable and driven by the private sector, by encouraging the idea of individuals and local communities. The current chairman is Sadayuki Sakakibara of Toray Industries. He has been chairman of The Japan Business Federation since May 2014. The Japanese post-war economic miracle is the name given to the historical phenomenon of Japan's record period of economic growth between post-World War II era to the end of Cold War. During the economic boom, Japan was catapulted into the world's second largest economy (after the United States) by the 1960s. However, it suffered its longest economic stagnation since World War II during the Lost Decade in the 1990s.  በምሳሌነ ት የ ቀረበችው
 6. 6. ሁለተኛዋ ሲውዘርላንድ ስትሆን በዓላማችን ላይ የ ቆዳ ስፋቷ አነ ስተኛ ነ ው ፡ ፡ ለዓለም የ ሚበቃ የ ተትረፈረፈ የ ግብርና ምርትም ይሁን ለእንስሳት ርባታ በቂ የ ሆነ መሬት የ ሌላት በመሆኗ የ ካካዋ ምርት የ ሌላት ፣ በቸኮሌት ምርት የ አለማችን ቁንጮ በብዛትና በጥራት አምርቶ ለዓለም በማቅረብ ተጠቃሽነ ት ያላት ናት ሀገ ሪቱ በዓለማችን የ ቆዳ ስፋት አነ ስተኛ ከሚባሉት አገ ራት የ ምትመደብ ስትሆን ይህም ጥራት ያለው የ ወተት ምርት ለዓለም በብዛት ልታቀርብ የ ሚያስችላት አይደለችም ይህንን ችግር ለመቅረፍ የ ቻላቸው ምርቶችን ከውጭ በማስገ ባት ቸኮሌት ለማምረት የ ሚሆኑ የ ወተት ተወጽኦችን ከውጭ በማስገ ባት ለምርቾዋ ጥራት ሆኗል ፡ ፡ ይህች የ ዓለማችን ትንሽ አገ ር የ ህዝቦቿ የ አኗኗር ዘይቤ ሲታይ ያለስጋት የ ሚኖሩ የ ዓላማችን ተምሳሌት አገ ር ስትሆን በጸጥታ ፣ በስራ የ ዓለማችን ጠንካራና ሰላማዊ ኑሮ በመኖር ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊ መሥተጋብር የ ሠፈነ በት ታላቅ ሀገ ር ነ ች፣ ስለካናዳ ማብራሪያ አያስፈልገ ውም ምክንያቱም በርካታ ስደተኞችን ተቀብላ እንደ አገ ሯ በማኖር ከሌሎች አገ ሮች አብላጫውን ስለምትይዝ ነ ው፣ እደ አገ ር ከተመሰረተችም ከ160 አመት ብዙም የ ማይበልጣት ናት፣ ሀገ ራችንም እስከምናውቀው ድረስ በከብት ርባታ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም 10ኛ መሆኗ ይታወቃል 1. መቼይሆን እግርኮስ ተጫዋቾቻችን እንደ አትሌቶቻችን የ አገ ራቸው ህዝብ መዝሙር ሲዘመር ከፍ አድርገ ው ድምጻቸውን የ ሚዘምሩት?
 7. 7. 2. እስከ መቼ ነ ው ጥሬ ዕቃ / ቆዳ ሸጠን / ምርቶችን የ ምንቀበለው? 3. ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የ ቆዳ ምርታችንን በጥራት / Process / ተደርገ ው በምርት ከተመረቱ በኃላ ለዓለም በማቅረብ የ ምንታወቅበት? 4. እስከመቼ ነ ው በዘይት መልክ ለምግብነ ት የ ሚውለው ጥራት ያለው / Organic / የ ኑግ ምርት የ ሰሊጥ ምርታችንን በጥሬ ዕቃ ነ ት ወደ ውጭ ተሽጠው በሌላ መልኩ የ ሚረጋና ለጤና ጥሩ ያልሆነ ዘይት የ ምናስገ ባው? በሁለተኛው ማለትም Contemporary ተብሎ የ ተገ ለፀው ብልሆችና አመለካከታቸው የ ተዋጣላቸው መሪዎች የ ተሻለ ስራ መስራት እንደሚችሉ የ ሚያመላክት ሲሆን የ አመራር ብቃት መኖሩ መንግሥታዊም ሆነ መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡ ፡ በመጀመሪያ የ ተጠቀሰው / Classical thoughts / ለአንድ ድርጅት ስኬት ዋና ናቸው የ ሚባሉት የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ መሬት ፣ የ ሰው ጉልበት እና ካፒታል ምንም ጠቀሜታ ያላስገ ኝባቸው ሃገ ራት ለምሳሌ ብንጠቅስ 1. ከ አፍሪካ ሊቢያና 2. ደቡብ ሱዳን 3. ከኤዢያ ሶርያን መጥቀስ ይቻላል፡ ፡ በተራ ቁጥር አንድና ሶስት ላይ የ ሚታየ ው የ መሪዎች ኢዲሞክራሲያዊነ ት ስልጣንን የ ሙጥኝ ማለት ለህዝባቸው የ ማይወግኑ ኃላፊነ ትን አሳልፎ ያለ መስጠት ኃይል በመጠቀም ስልጣንን የ ሙጥኝ ማለት ሲሆን በሁለተኛ ላይ የ ተጠቀሰችው ሱዳን የ ተፈጥሮ ሃብት የ ግጭት መንስኤ መሆን መከባበር ማጣት ህዝባቸውን ለጦርነ ት ለስደትና ለሞት መንስኤ ናቸው፣ መገ ነ ጠል ውጤቱ ችግር ውስጥ የ ከተታት ሀገ ር ዐስመስሎታል። በርግጥ አመራር ዋናውን ድርሻ ይይዛል የ ተባለበት ምክንያት
 8. 8. ደቡብ ኮርያንና ሰሜን ኮርያን ስንመለከት ደቡብ ኮርያ የ ተሻለች ሀገ ር አድርገ ዋታል። ደቡብ ኮርያ ምርታማ የ ሆኑ ኩበንያዎቿ ምርትቸውን በጥራትም በተፈላጊነ ትም የ በቃች አድርጎ ታል፣ የ መዋለንዋይ ፍሰትን ጠብቃ የ ምትጎ ዝ እና የ በለጸገ ች ሐገ ር እድትሆን አድርገ ዋታል። ከላይ በተዘረዘሩት በሁለት ጓራ ያደጉ አገ ሮችና ያላደጉ አገ ራት ልዩነ ታቸው በዋናነ ት በሰለጠነ ው / በተማረው / የ ሰው ኃይላቸው ላይ ያላቸው ልዩነ ት ምንድን ነ ው? ያደጉት አገ ራት ካላደጉት ተምረዋል የ ሚባሉት ሲወዳደሩ ልዩነ ታቸው ብዙ የ ተጋነ ነ አይደለም ተመሳሳይነ ት አለው፣ ልዩነ ታቸው ከዚህ ቀጥሎ የ ሚቀርቡትን የ መተግበርና ያለመተግበር ላይ ያላቸው ልዩነ ት ነ ው፡ ፡ እነ ሱም ፡ - 1. ስነ ምግባር / የ ግብረ - ገ ብነ ት ህጎ ች / መሰረታዊ መመሪያቸው ማድረጋቸው፣ 2. ሃቀኝነ ትና የ አንድነ ት መርህ ማክበራቸው፣ 3. ከፍተኛ ኃላፊነ ትን መሸከም የ ሚችሉ፣ 4. ህግ እና መመሪያዎችን ማክበርና ማስከበር፣
 9. 9. 5. የ ዜጋቸውን መብት ማክበርና ማስከበር፣ 6. የ ስራ አፍቃሪነ ታቸው፣ 7. ሃብትን መቆጠብ ፣ በአግባቡ መጠቀምና የ መዋለንዋይ ፍሰትን መጠበቅ፣ 8. ስራን በአግባቡ ለመተግበር የ ሚጥር ካልሰራም እራስን ለመቀየ ር ፍቃደኛ የ ሆነ መሆን፣ 9. ሁሌ ለስራው ትኩረት የ ሚሰጥ ለዚህም ያለው ባህሪ ተቀያያሪ ያልሆነ የ ስራ ሰአትን የ ማክበር /punctuality/ ለሰአት ትልቅ ክብር የ ሚሰጥ፣ ለማጠቃለል ያክል ከላይ የ ተዘረዘሩት በአደጉ አገ ራትና በባለፀጎ ች አገ ራት የ መተግበርና ያለመተግበር ያለ ልዩነ ት በመሆኑም በላደጉ አገ ራት ጥቂቶቹ ብቻ የ ሚያከብሩ ሲሆን በአደጉ አገ ራት ግን ብዙዎቹ ኃላፊነ ትን የ ተሸከሙት የ ሚተገ ብሩት ስለሆነ ነ ው መበላለጡ የ ተፈጠረው። ፣ በመሆኑም ሀገ ር ጠንካራ ነ ች የ ምትባለው ከግለሰብ ጀምሮ እሰከድርጅት እዲሁም የ ነ ሱ ስብስብ የ አገ ርንም ጥንካሬ እና ድክመት የ ሚወስኑናቸው ስለሆነ ም የ ድርጅታችሁ አመራር ጥንካሬ ለአገ ር ትልቅ ድርሻ አለው። 1997 Michaelj. Bonnell www.mdcebonnell.com የ ቴ/ሙ/ ትምህርት አመራር ምንድን ነ ው
 10. 10. የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር በማናቸውም የ ስራ ዘርፎች የ ሚከናወኑ መሰረታዊ የ አመራር ተግባሮች የ ሚፈጸሙበት መስክ ነ ው፡ ፡ በሁሉም ስራዎች አመራር የ ሰው ኃይልን፣ ሃብትን፣ ጊዜን፣ ቴክኖሎጂና ሌሎች ግብዓቶችን በማስባሰብ በማደራጀት በተወሰነ ዓላማና ግብ ላይ አተኩሮ ወደተግባር በመቀየ ር ውጤት ማስገ ኘት ነ ው፡ ፡ ከዚህ አጠቃላይ ጽነ ሰ ሃሳብ አኳያ የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር ከሌሎች አመራሮች ጋር ተመሳሳይነ ት አለው ሆኖም የ ትምህርት ስራ የ ራሱ የ ሆነ ልዩ ባህራይ ያለው በመሆኑ በአመራር ተግባሮቹ ትኩረቶቹ ዘይቤዎቹ ያሉት ነ ው፡ ፡ ሰው ማፍራት ስራላይ የ ተሰማራ ስለሆነ ውጤት አለ ካሉ ከሌሎች የ ልማት ዘርፎች ጋር ካለው ቁርጥኝነ ት አንጻር ልዩነ ት ያሳያል፡ ፡ የ ቴ/ሙ/ት/ት ስራ ከጅምሩ እስከ ፍጸሜው ዕውቀት፣ ከህሎት ፣ ተግባር፣ ልምድ ፣ አመለካከት፣ የ ባህሪይ ለውጥ፣ አዕምሮአዊ፣ አካላዊና ማህበራዊ ዕድገ ት በመጨረሻም ውጤታማና ኃላፊነ ት የ ሚሰማቸው ሰው ተኮር በመሆኑ በግብርና፣ በፋብሪካ፣ በንግድ፣ ወዘተ.. ዘርፍ ስራዎች ካሉ ትምርትና አገ ልግሎት ተኮር ተግባሮች ከሚጠይቁት የ አመራር ብቃቶች በተጨማሪ የ ተለዩ ዘዴዎችንና ክህሎቶችን ይፈልጋል፡ ፡ የ ትምርት አመራር ከተማሪዎች አመራር ከተማሪዎች፣ ከመምህራንና ሌሎች ባለሙያዎች፣ ሰሪተኞች፣ ከወላጆች፣ ከአካባቢው ህበረተሰብ፣ ከልዩልዩ ትምህርት ተቋማትና ኮሌጆች፣ ወዘተ .. ጋር ከፍተኛ መስተጋበር ማድረግ ይፈልጋል፡ ፡ ከዚህም የ ተነ ሳ የ ትምህርት አመራር ባህሪዩም በይዘቱ፣ በትኩረቱ፣ በሂደቱና ውጤቱ እንዲሁም በውጤቱ አለካክ ከሌሎቹ የ አመራር ዘርፎች የ ተለዩ ሁኔ ታዎች ይታዩበታል፡ ፡
 11. 11. የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና ሰራ ከምርት፣ ንግድና አገ ልግሎት ዘርፎች በተለየ መልኩ ወጣቶች፣ ጎ ልማሶችና፣ ለአዛውነ ት የ ገ ቢማስገ ኛ በማስተማር በመጨረሻ ብቃት ያላቸው ኃላፊነ ት የ ሚሰማቸው፣ ውጤታማ በራሳቸው የ ሚተማመኑ ዜጐች አድረጎ ማውጣትን የ ሚጠይቅ ነ ው፡ ፡ ይህንን ማድረግ ደግሞ በተወሰኑ የ አመራር ዘዴዎችና ቴክኒ ካዊ ክህሎቶች ብቻ መወጣት የ ምንችለው ባለመሆኑ የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር ሰፊና በርካታ ልምድና ዕውቀትን ሃገ ራዊና አካባቢያዊ ሁኔ ታዎችን በመገ ንዘብ ከዚህም አልፎ በሃገ ር ውስጥ የ ሚሰጠው የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና ከቀረው አለም ጋር አቻነ ት ያለውና ተወዳዳሪ መሆን ሰለሚገ ባው ይህንን ጨምሮ መረዳትን ይጠይቃል፡ ፡ ይህም ማለት የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር ስፋቱም፣ ጥልቀቱም የ በዛና ሰፊ ማህበራዊ፣ አኮኖሚሃያዊ፣ ፖለረካዊ ወዘተ……መሰረት የ ሚፈልግ ነ ው፡ ፡ የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር ውጤታማ ለመሆን በሃገ ር ያሉ የ ተምህርት ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና መርሃግብሮች በየ ወቅቱ የ ሚወጡ የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አቅጠጫዎችና ትኩረቶች በደንብ መረዳትን ይፈልጋል፡ ፡ በተጨማሪም እንደዚሁ ደግሞ በክልል፣ ክፍለከተማ፣ በተቋማት ደረጃ ውጤት ባለው መልክ የ ሚተገ በሩትን ስልቶች በማወቅ ለውጤት መብቃትን ይጠይቃል፡ ፡ የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር እንደሌሎች የ አመራር ተግባሮች ማቀድን፣ መበጀትን፣ የ ስራ ፕሮግራም ማውጣትን፣ የ ሰውሃይል ማዘጋጀትን፣ ሥራን ማደራጀት፣ ማስተባበርንና ተግባራዊነ ቱን መከታተል፣ ውጤት መገ ምገ ም ያጠቃልላል፡ ፡ ሆኖም በሌሎች የ ልማት ዘርፎች እንደምናየ ው ግብዓቶቹ ሁሉ በስራ አመራሩ ቁጥጥር ስር ባለመሆናቸው ሂደቱም ሆነ ውጤቱ የ ተለየ ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ በአንድ የ ምርት ወይም አገ ልግሎት ሰጪ ተቋም ውስጥ ግብዓት፣ ሂደትና ውጤት
 12. 12. ሙሉ በሙሉ በስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ቁጥጥር ስር በመሆናቸው የ ውሳኔ አሰጣጥ በጊዜና ሃብት አጠቃቀም በቁጥጥር፣ በጥራት፣ በውጤት፣ ወዘተ… የ ቴ/ሙ/ስ በግብአት አወሳሰድ ተመሳሳይነ ት ቢኖራቸውም ሰልጣኝን በማፍራት ግን የ ተለዩ ባህሪያትን ይዘው የ ሚያድጉ የ የ ራሳቸው ስብዕና ያላቸው ስለሆኑ እንደተፈለጉ የ ሚመሩ አይደለም፡ ፡ ከዚህ በተጨማሪ የ ማስተማር ተግባር በመምህራን የ ራስ ተነ ሳሽነ ትና ትጋት ካለሆነ በስተቀር በተጽዕኖ ውጤት የ ሚያስገ ኝ ባለመሆኑ ብልሃት ያለው አመራር ይፈልጋል፡ ፡ ከዚህ ከላይ የ ተጠቀሱት ነ ጥቦች የ ቴ/ሙ/ትምህርትና ስልጠና አመራር ምን እንደሆነ ና በሌሎች የ ስራ መስኮች አመራር ጋር ያለውን ተመሳሳይነ ትና ልዩነ ት ለመረዳት የ ሚያግዝ ነ ው፡ ፡ በቴ/ሙ/ት/ስ ስራ አመራር ተግባራት /Leadership function in TVET/ አመራር የ ጋራ ዓላማን ለማሳካት እንዲቻል በጋራ ተነ ሳሽነ ት ውጤታማና ተግባራዊ ስራ መስራት ማስቻል ነ ው። የ ጥሩ መሪ ተግባራት የ ቡድኑን እንቅስቃሴ አቀናጅቶ የ ታቀደ የ ስራ አላማ ማስፈጸም መቻልነ ው የ አመራር ተግባራት ዕንደሚሰራው የ ስራ ባሐሪና ኣይነ ት ሊለያይ ይችላል። ዋና ዋናዎቹን ብንመለከት ማቀድ ውሳኔ መስጠት ማስተባበር፣ ክትትል ማድረግ፣ ግኑኙነ ት መፍጠር፣ ማትጋት፣ ግጭትን መፍታት፣ ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፣ ወዘተ…ናቸው።
 13. 13. ከላይ ከቀረቡት ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ በቴ/ሙ/ት/ስ ሥርዓት ላይ ያሉ መሪዎች ሊከተሉት የ ሚገ ባቸው ተግባራት ከዚህ በታች ተዘርዘረዋል።  የ ድርጅቱን ራዕይ ማሳወቅ (የ ቴ/ሙ/ት/ስ ኤጀንሲ በፊደራል ደረጃ፣ የ ቴ/ሙ/ት ኤጀንሲ በክልል ደረጃ ፣ ቴ/ሙ/ት/ስ ጽ/ቤት በክፍለ ከተማ ደረጃና በተቋም ደረጃ፣  ተልእኮ መወጣት (የ ቴ/ሙ/ት/ስ ኤጀንሲ በፊደራል ደረጃ፣ የ ቴ/ሙ/ት ኤጀንሲ በክልል ደረጃ ፣ ቴ/ሙ/ት/ስ ጽ/ቤት በክፍለ ከተማ ደረጃና በተቋም ደረጃ፣  የ ጋራ የ ሆኑ የ ት/ስ ዓላማና ግብ መጣል፣  ዕቅድና ስትራቲጂዎችን መንደፍ፣  ሀብትን መለየ ት፣ ማጐልበትና መድቦ እደጠቀሜታው ቅደምተከተል መስጠት፣  የ ሀብትን አጠቃቀም ዕቅድና ስትራቴጂ ማውጣት፣  የ ተመደበው ሀብት ከወጣው ዕቅድና ስትራቴጂ ማወጣት፣  የ ተመደበው ሀብት ከወጣው ዕቅድና ስትራቴጂ አንፃ ር መሆኑን ማረጋገ ጥ፣  የ ተመደበው የ ገ ንዘብና ሌሎች ሀብቶች አጠቃቀማቸው በወጣላቸው ዕቅድና ተግባር መሆኑን ማረጋገ ጥ፣  ሰዎችን በትክክለኛው ቦታቸው / ሥራቸው ላይ መመደባቸውን መለየ ት፣ ማቀድና የ ሰው ኃይልን ማልማት / ለአመራር ፣ ባለሙያ ፣ መምህር ወዘተ ---/ ሕብረተሰቡን በማንቀሳቀስ የ ቴ/ሙ/ትን ሥራ እንዲደግፉና በቂ ተሳትፎ እንዲያደርጉ መጣር፣  የ ቴ/ሙ/ት መስፋፋትና ዕድገ ት ፍላጎ ት ያላቸው የ ተለያዩ ድርጅቶችና ባለጉዳዮች ጋር በጋራ አብሮ መሥራት፣
 14. 14.  የ ሥራ ባልደረቦችን በማትጋት በክ/ከቴ/ሙ/ት ሆነ በተቋማት ሥራ ተጠናክሮ እንዲሰጥ ማድረግ፣  የ ሥራ ባልደረባን የ ሥራ አፈፃ ፀም መገ ምገ ም፣  የ ቴ/ሙ/ት ችግሮችን ለመፍታት በንቃት መንቀሳቀስ፣  የ ሥራ ባልደረባን ተሳትፎ ማጎ ልበት፣  ክትትልና ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት የ ቴ/ሙ/ት ፖሊሲዎች ፣  ስትራቴጂዎችና መርሐ ግብሮች በወጣላቸው ስታንዳርድ መሠረት በጥራት መከናወናቸውን ማረጋገ ጥ፣  የ ተጠናከረ ግንኙነ ትና የ ቴ/ሙ/ት መረጃ ፍላጎ ት ሥርዓት መዘርጋት፣  አስፈላጊውን መረጃዎች እየ ተሰባሰቡ ፣ እየ ተጠናቀሩ ፣ በትክክል እየ ተዳረሱና ለውሳኔ አሰጣጥም አገ ልግሎት ላይ መዋላቸውን ማረጋገ ጥ፣  የ ክትትል ግምገ ማና ሪፖርት የ መለዋወጥ ሥርዓት እየ ተካሔደና እያደገ መምጣቱን መከታተል፣  በአጠቃላይ የ ቴ/ሙ/ት በሁሉም ቦታዎች መሰረተዊ ተመሳሳይነ ት ቢኖረውም የ ቴ/ሙ/ት ኤጀንሲ በፊደራል ደረጃ፣ የ ቴ/ሙ/ት ኤጀንሲ በክልል ደረጃ ፣  ቴ/ሙ/ት/ስ ጽ/ቤት በክፍለ ከተማ ደረጃና በተቋም ደረጃ ልዩነ ት ሊኖር ይችላል ፡ ፡ ይህንን ወደፊት እናየ ዋለን፡ ፡ 1.1.የ አመራር ዓይነ ቶች / Leadership Style / የ አመራር ዓይነ ት ስንል አንድ መሪ ተግባሩን ለማከናወን እንዲችል ተከታዮቹን ወይም ሠራተኛውን / Subordinates / በምን ዓይነ ት መንገ ድ ለመምራት እንደሚችል የ ሚወስንበት ነ ው፡ ፡ የ አመራር ዓይነ ቶች በተለያዩ ሁኔ ታዎች ይከፈላሉ፡ ፡ የ አመራር ዓይነ ት ለአንድ ሥራ መሳካትና ውጤታማነ ት የ ጎ ላ ድርሻ
 15. 15. አለው፡ ፡ ለምሳሌ ፡ - መሪው ሥልጣኑን እንዴት እንደሚጠቀምበት ፣ ከበታች ሠራተኛው ጋር ያለውን ግንኙነ ት በማየ ትና የ ሚከተሉትን አመራር መሠረት በማድረግ የ አመራር ዓይነ ቱን መናገ ር ይቻላል፡ ፡ የ አመራር ዓይነ ቶች በተለያዩ መንገ ዶች ከፋፍሎ ማየ ት ቢቻልም በዚህ ምዕራፍ የ ተወሰኑትን ብቻ ለማየ ት እንሞክራለን ፡ ፡ በአጠቃላይም አራት ዓይነ ት አመራሮችን ዘርዘር አድርገ ን እናያለን ፡ ፡ እነ ዚህም አምባገ ነ ን አመራር / Authoritarian / አማክሮ የ ሚያሰራ / Consultative / ፣ ልቅ የ ሆነ አመራር / Liaises faire / እና አሳታፊ አመራር / Participatory / ናቸው፡ ፡ የ እያንዳንዳቸው መግለጫ ቀጥሎ ተዘርዝሯል፡ ፡ አምባገ ነ ን አመራር / Authoritarian Leader ship / ፣ አምባገ ነ ን የ አመራር ዘዴ ተፈላጊነ ቱ እየ ቀነ ሰ የ መጣ ቢሆንም አሁንም በብዙ ቦታዎች ይታያል፡ ፡ የ ሚገ ለጸውም በተለያየ መንገ ዶች ናቸው፡ ፡ 1.1.1. የ አምባገ ነ ን አመራር ባሕሪ የ ሚከተሉትን ያቀፈ ነ ው፣ - ውሳኔ አሠጣጥንና ሥልጣንን የ ያዘ ነ ው፣ የ ሥራ ቅደም ተከተል ተጠብቀው እንዲሄዱ ይፈልጋል፣ የ በታች ሠራተኞቹ ምን መስራት እንዳለባቸው በራሱ ይወስናል፣ የ ሙሉ ሥልጣንን ይወስዳል፣ ኃላፊነ ትንም የ ራሱ ብቻ አድርጎ ያያል፣
 16. 16. ለማነ ቃቂያነ ት ከሽልማት ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኩራል፣ 1.1.2. አማክሮ የ ሚሠራ / Consultative /፣ ከዚህ በታች የ ተጠቀሱትን የ ሚከተል መሪ አማክሮ የ ሚሠራ በሚል ሊፈረጅ ይችላል፡ ፡ ሥልጣንን የ ሚያካፍል፣ ለአባላት መረጃ የ ሚሰጥ ፣ በሠራተኛው ላይ እምነ ት ያለው፣ ሠራተኞች የ መፍትሔ ሃሳብ እንዲሰጡ የ ሚያበረታታ፣ ውሳኔ ዎች ለውጥ እንዲደረግባቸው የ ሚያቀርብ / Present decision for change/፣ ውሳኔ ለመስጠት ሃሳብ የ ሚያሰባስብ፣
 17. 17. ችግሮችን የ ሚለይ ወይም ሁኔ ታዎች መገ ምገ ም የ ሚችል፣ ከቅጣት ይልቅ ሽልማትን ለማትጊያነ ት የ ሚጠቀም፣ 1.1.3. ልቅ የ ሆነ አመራር / Liaisez faire / ፣ በዚህ ዓይነ ት የ ሚፈረጅ መሪ የ ሚከተሉት ባሕሪያት ይኖሩታል፡ - ውሳኔ ለመስጠት ራሱን የ ሚያገ ል፣ የ ግልሰቦችንም ሆነ የ ቡድኖችን ሥራ ሁኔ ታ ለመከታተል ግዴለሽ የ ሆነ ፣ ለተጠያቂነ ት ምንም ደንታ የ ሌለው፣ የ መመሪያዎችን ተግባራዊነ ት ክትትል የ ማያደርግ፣ ነ ገ ሮች በራሳቸው እንዲሔዱ የ ሚተው / የ ሆነ ው ይሁን ዓይነ ት /፣
 18. 18. 1.1.4. አሳታፊ አመራር / Participative / Shared Leadership /፣ የ ሚከተሉትን ባሕሪያት የ ያዘ ነ ው፡ - የ ሀሳብና የ ልምድ ልዉውጥ እንዲደረግ ያመቻቻል፣ ሠራተኞች ውሳኔ በመስጠት እንዲሳተፉ ያበረታታል፣ የ ተመደበለትን ሀብት ያከፋፍላል፣ ሠራተኛው ችግርን ለይቶ እንዲያወጣና ቅደም ተከተል እንዲሰጣቸው ድጋፍ ያደርጋል፣ የ እርስ በርስ ትስስር እንዲፈጠር ሁኔ ታዎችን ለማመቻቸት ይጥራል፣ ሠራተኛው ሥልጣንን እንዲለማመድ ያደርጋል፣ ዲሞክራሲያዊ አመራር ከብዙ የ አመራር ዓይነ ቶች ውስጥ አንዱ ነ ው፡ ፡ ይሁን እንጂ ዲሞክራሲያዊ አመራር አሳታፊ እና አማክሮ የ ሚሠራ በሚባሉ የ አመራር ዓይነ ቶች ተጠቅሷል፡ ፡
 19. 19. በሌሎች የ ልማት መሥሪያ ቤቶች እንደሚደረገ ው ሁሉ ከላይ የ ተገ ለፁ የ አመራር ዓይነ ቶች በትምህርት ዘርፍም የ ሚታዩ ናቸው፡ ፡ በክፍለ ከተማና በተቆማት ደረጃ እንደነ ዚህ ዓይነ ት ባሕሪያትን የ ሚያሳዩ መሪዎችን እናገ ኛለን፡ ፡ ከላይ የ ተጠቁሱት የ ተለያዩ አመራር ዓይነ ቶች የ የ ራሳቸው ጠንካራና ደካማ ጎ ኖች ቢኖሩዋቸውም ውጤትን ለማምጣት ሲባል እንደሥራው ባህርይና እንደሁኔ ታው እየ ታየ የ አመራር ዓይነ ቶቹን በማቀናጀትና በመቀያየ ር አመራር መስጠት ይቻላል፡ ፡ 2. የ አመራር ክህሎት /leadership skills/ የ አመራር ክህሎት /leadership skills/ ማለት ተጨባጭ የ ሆነ ነ ገ ሮችን የ መተግበር ችሎታ ማለት ነ ው መሪዎች፡ ሰዎች ውጤታማና የ ተቀመጠውን ግብ መተግበር እንዲችሉ የ መምራት ክህሎት ያስፈልጋል፡ ፡ በክ/ከ ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት ደረጃም ሆነ በቴ/ሙ/ት/ስ ተቋማት መሪዎችም የ ትምህርት ዕቅድ ለመተግበርና የ መማር ማስተማር ሂደት በብቃት ማሳካት እንዲችሉ የ መምራት ክህሎት ያስፈልጋል፡ ፡ እንደ koontz et.al /1984/ አራት አይነ ት የ መሪነ ት ክህሎት እንዳሉ ይጠቀሳሉ፡ ፡ ሀ. የ መሪዎች ስልጣን /the authority or power of leaders/ ለ. ሰዎች በተለያየ ግዜና ሁኔ ታ በተለያየ የ ማነ ቃቂያ መንገ ድ ሊነ ቃቁ እነ ደሚችሉ የ መረዳት፡ ሐ. ሰዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲሰሩ የ ማነ ሳሳት
 20. 20. መ. መሪው የ ሚከተለው የ አመራር ዘይቤ/the style of leader/ ናችው የ መሪዎች ተግባር ለመወጣትና ለመትግበር የ ተለያየ ዓይነ ት ክህሎት ያስፈልጋል፡ ፡ የ መሪነ ት ክህሎት በተለያዩ ሁኔ ታዎች ፈርጆ ማየ ት ይቻላል፡ ፡ የ ተወሰነ የ መለያ መርሆዎች ቴክኒ ካዊ /technical/ ፅ ንሰ ሃሳብ /conceptuail/ ሰብአዊና /humam/ ፖለቲካዊ /politicccal/ ክህሎት ተብለው ሊታዩ ይችላሉ፡ ፡ የ በለጠ ግልፅ ለማድረግ እያንዳንዱ የ አመራር ክህሎት በምሳሌ እንመልከት ፡ ፡ 2.1. ቴክኒ ካዊ ክህሎት /technical skills/ ይህ ክህሎት በተወሰነ የ ሥራ መስክ ባለሙያ በመሆኑ የ ሚገ ኝ ነ ው፡ ፡ • ውሳኔ የ መስጠት ነ ው፡ ፡ • ሙያዊ ድጋፍ የ መስጠት ክህሎት • ዳሰሳና ግምገ ማ የ ማድረግ ክህሎት • የ ማስተዳደር ክህሎት • የ ማቀድና የ መተግበር ክህሎት • የ ግንኙነ ት ክህሎት 2.2. ፅ ንሰ ሀሳብ ክህሎት /conceptual skills/ ድርጅት በሙሉ ስሜት ዓይነ ት የ ማየ ትና መረዳት ክህሎት ነ ው፡ ፡ • የ ተለያዩ የ ድርጅትሥራ መረዳት • በተለያዩ የ ድርጅቱ ክፍሎች የ ስራ ዘርፎች መካከል ያለው ግንኙነ ት መገ ንዘብ
 21. 21. • በድርጅቱ ውስጥ የ ሚደረገ ውን ግንኙነ ት ትስስርና በድርጅቱ ውጫዊና ውስጣዊ ከባቢ /ሁኔ ታዎች/ መሃል ያለውን ግንኙነ ት ለመረዳት፣ • የ ድርጅቱን ፖሊሲና ዕቅድ ለመተግበር የ ሚደረግ የ ፈጠራ ችሎታ፣ • የ ስራ ባልደረባን አስተባብሮና አቀናጅቶ በመምራት ውጤታማ ማድረግ ወዘተ ናቸው 2.3. ሰብአዊ ክህሎት /Human Skills/ ይህ ደግሞ ትኩረት የ ሚያደርገ ው ፡ - • ከሌሎች ጋር አብሮ መስራት መቻል፣ • የ ትብብርና የ ጋራ ግንኙነ ት መመስረት መቻል፣ • የ ሠራተኛውን ዝንባሌ ፍላጐት ጥረት ወዘተ የ ሚረዳ ነ ው፣ 2.4. ፖለቲካዊ ክህሎት/Political Skills/፣ በፖለቲካ መሳተፍ ለማለት ሳይሆን አንድ መሪ በዚህ ረገ ድ የ ሚኖረው ክህሎት፡ - • ከሌላው ቡድን ወይም ተቋም ጋር ድርድርና ስምምነ ት የ ሚያደረግ ለምሳሌ ከአካባቢ አስተዳደር ባለስልጣን፣ ሕዝቦች ድርጅቶች ወዘተ … መፍጠር ይቻላል፣ • ከሌሎች ጋር የ መወያየ ት ሃሳብ የ መካፈል፣ ልምድ የ መለዋወጥ፣ • በመደራደር የ ማሳመንና ምክንያት የ መስጠት፣ • ስራ ላይ ችግር የ ሚያመጣ ግጭቶችን/አሉባልታዎችን የ መፍታትና የ መከላከል፣
 22. 22. • ስራን ለማጐልበት በሌሎች ዘንድ ተቀባይነ ትን፣ ክብርን ዋጋ የ ማ|ግኘት ወዘተ… 2.5. የ ትምህርት አመራር ክህሎት /educational Leadership skills/ የ አመራር ክህሎት በሁሉም ዘርፎች ተግባራቸው ተመሳሳይነ ት ያላቸው ቢሆንም አንዳንድ የ አመራር ሁኔ ታዎች እንደሥራው ዓይነ ት ተጨማሪ ክህሎት ሊጠይቁ ይችላሉ፡ ፡ የ ትምህርት መሪዎች በተጨማሪነ ት ለትምህርቱ ስራ የ ሚረዳ የ አመራር ክህሎት ሊያስፈልጋቸው ይችላል፡ ፡ ለምሳሌ ፡ - ተስማሚ የ መማር ማስተማር ሁኔ ታመፍጠር፣ ጠንካራ የ ተቋም፣ የ ሕብረተሰብ ግንኙነ ት መመስራት፣ የ ማሰልጠኛ ተቋማት ጥሩ የ ውድድር ባሕልን ማዳበር በሠራተኞች ውስጥ ተከታታይ የ ስራ መሻሻል ስሜትን ማጐልበት፣ የ ቴክኖሎጂ መቅዳት ማላመድና ማሰራጨት፣ ገ በያው የ ሚፈልገ ው መሰረት ስልጠና ማዘጋጀት revis, publish and rady for use i.e. occupational standard and unit of competency ማዘጋጀት፣ የ ማስተማር አጋዥ መፃ ሕፍትን ለማዘጋጀት በማትጊየ ተጠቅሞ ሥራን ማሻሻልና መተግበር ወዘተ…. ተጠቃሽ ናቸው፡ ፡ በዚህ የ ስልጠና በመጀመሪያው በክፍል በክ/ከ ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት ዕቅድ ለማዘጋጀት የ ሚረዱ የ ተለያዩ ሰነ ድ ቀርበዋል፡ ፡ በእነ ዚህ ሰነ ዶች መጠቀማቸውንና ልምዳችሁን አክላችሁበት ዕቅዳችሁን ካወጣችሁ ዕቅዳችሁን በአጥጋቢ ሁኔ ታ በተቀመጠው ተግብርና እስታንዳርድ መተግበር ያስችላል ፡ ፡ እቅድን ለመተግብር ጥሩ የ አመራር ክህሎት ሊኖር ይገ ባል፡ ፡ በተጨማሪም የ ሚከተሉት የ ተሻለ ውጢትን ለማምጣት ይረዳል፡ ፡ • ከላይ የ ውሳኔ ሰጭ አካላትና በክ/ከ ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት፣ በቴ/ሙ/ት/ስ/ና ተቋማት፣ በሕብረተሰቡ ደረጃ ለሚገ ኙ ዕቅድን ለመተግበር ከሚሰሩ ክፍሎች ጋር በጋራ ተናቦ ማውጣት የ ትግበራ ግዜ ሰሌዳው ተስማምቶ መንደፍ፡ ፡
 23. 23. • ዕቅድን ለመተግበር ጠንካራ የ ቁርጠኝነ ት ስሜት እንዲፈጥር ማድረግ • ዕቅድን ሊያስተገ ብር የ ሚችል ድጋፍና በቂ ሀብት ማዘጋጀት • የ ዕቅዱን አተገ ባበር በወጣው የ ግዜ ሰሌዳና ስታንዳርድ መሠረት እየ ተከናወነ መሆኑን የ ቅርብ ክትትል ማድረግ • በክ/ከ ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት ተጨባጭ ሁኔ ታና ያለውን ለውጥ በማገ ናዘብ ዕቅድን ማስተካከል • የ አካባቢውን ሕብረተሰብ በማንቀሳቀስ የ ክ/ከተማውን የ ቴ/ሙ/ት/ስ/ና ዕቅድ መተግበርና ትምህርትን ለማስፋፋት በተጨማሪ የ ገ ቢ ምንጭ እንዲፈጥር ማድረግ • የ ሕብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ በቴ/ሙ/ት/ስ/ና ሥራ ላይ ተዋናይ እንዲሆንና የ ቴ/ሙ/ት/ስ ጥራት በማሻሻል የ ቴ/ሙ/ት/ስ/ና ብክነ ትን በመቀነ ስ ሰልጣኞች ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እገ ዛ መስጠት • ከቴ/ሙ/ት/ስ/ና ተቋማት ዲኖችና አሰልጣኞች ጋር ግንኙነ ት መፍጠር • ህብረተሰቡን በተቋማት አመራርና በቴ/ሙ/ት/ስና ተቋማት ዕድገ ት ላይ እንዲሳተፉ የ ክ/ከ ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት ስልጠና ቦርድ በየ ደረጃው ያሉ የ ትምህርትና ሥልጠና ቦርድ የ ወላጅ መምህር ሕብረት እና ሌሎችን ማደራጀት /መቋቋም • ዕቅድ ሲወጣ የ ሚገ ኘውን ውጤትና የ ሚያስገ ኘውን ጠቀሜታ መገ ምገ ም በክ/ከተማውም ይሁን በተቋማት መሪው የ ሚከተለው የ አመራር ዓይነ ት ልምድ የ ግል ባሕርይ ክህሎት ለቴ/ሙ/ት/ስ/ና ዕቅድና አማራር መሻሻል ከፍተኛድርሻ አለው ፡ ፡ የ አመራር ክህሎት ጥሩ ውጤት ሲያስገ ኝ የ አመራር አንድ አካል ነ ው፡ ፡
 24. 24. Thus style of leadership is more peopule oriented rather than other and requires a leadership approach that transforms the feeling, attiudes and bealifes of others. In other words it transforms organization cuiture. 2.5.1. መፍትሔዎች የ ጥሩ መሪ ባሕሪያትን መላበስ ነ ው / Qualities of effective leadership/  በስፋትና በርቀት የ ሚያስብ / Strategic Thinker / ድርጅቱ ለወደፊቱ የ ተሳካ እንዲሆን የ ሚጥር፣  ራሱ ለሌሎች የ ስራ ባልደረቦቹ ምሳሌ መሆን የ ሚችል / Role model / ፣  ውሳኔ ሰጭ / Decision – Maker / ፈጣንና የ በሰለ ውሳኔ የ ሚሰጥ፣ ከራሱ ጥቅም ማሥከበር በፊት ፣ የ ብዙሀኑን ጥቅም ማሥከበር እንዲያደርጉ የ ሚያግዝ፣ / creating synergistic effect/ ፣  ሸምጋይ/ mediators/ ግጭቶች በጊዜዉ እንድፈቱ የ ሚያግዝ፣  በስምምነ ት የ ጋራ ዉሳኔ የ ሚፈጥር /consensus seeker /builder/ በጋራ መስራትን ግምት የ ሚሰጥ፣  ራሱን በጥሞና የ ሚፈትሽ /self evaluator/  የ ቡድን ስሚትን የ ሚፈጥር /team spirit creator and promoter/ ለአንድ ተግባር ሰዎችን በአድነ ት እንዲሰባሰብ የ ሚያደርግ ፣
 25. 25.  ሚዛናዊ የ ሆነ /fair and balanced/ ሁሉንም ሰው በኩል የ ሚያይና ዳኝነ ት የ ሚሰጥ፣  ሃሳብን በቀላሉና በግልጽ ማስተላለፍ የ ሚችል / good communicator/፣ በማሳመንና ተምሳሌት በመሆን የ ሚመራ / lead through influence and example setting/ /በሚሰጥ ሀሳብና ውሳኔ ጫና የ ማያደርግ፣  አስተያየ ት የ ሚሰጥና የ ሚቀበል /taker and giver of feedback/ ገ ንቢ ትችቶችን ይሰጣል ይቀበላል፣  በጥሞና የ ሚያደምጥ /emphatic listener/ እንደ ጠቢቡ ሰለሞን የ ተሳካለትና ፈጣን ፍርድ ለመስጠት መልካም አድማጭመሆን የ ሚያስፈልግ ነ ው። ከላይ የ ተዘረዘሩት የ ጥሩ መሪ ባህሪያትና ክህሎት ለአንድ የ መንግስትም ይሁን የ ግል ድርጅቶች መሪዎች ያገ ለግላሉ እዲሁም ከተጠቀሙባቸው በእጅጉ ጠቃሚ ናቸው። አመራርነ ት የ ሚጀምረው አድንድ ድርጅት በግለሰብ ደረጃ ስለሆነ የ አገ ርም ጥንካሬ የ ሚለካው የ ነ ዚሁ ጠንካራ ድርጅቶች ስብስብ ነ ው። ለድርጅታቸው መውደቅና ማደግ ወሳኙ አመራሩ ነ ው። በመሆኑም አንድ መሪ በምን አይነ ት ሁኒ ታእና ቦታ ምን ዓይነ ት ክህሎትን መጠቀም እዳለበት ለይቶ ማወቅ አለበት። የ ወቅቱን ተጨባጭ ሁኔ ታ በማጤን የ አመራር ስልቱን ማመቻቸት ይኖርበታል።

×