Successfully reported this slideshow.
We use your LinkedIn profile and activity data to personalize ads and to show you more relevant ads. You can change your ad preferences anytime.

Community besed organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_associations_2017_01_27_13_21_53_731

Community besed Organization & Leadership and Capacity building to Woreda Association including documentation and recored keeping

 • Login to see the comments

 • Be the first to like this

Community besed organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_associations_2017_01_27_13_21_53_731

 1. 1. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations COMMUNITY BESED ORGANIZATION, LEADERSHIP AND CAPACITY BUILDING TO WOREDA ASSOCIATIONS Submitted To: Daughters of Charity Urban Development (DOC) Project በ ብር ሃ ኑ ታደ ሰ ታየ የ ተ ዘ ጋ ጀ ይዘቱም በአመራር ሚና በሚል ርዕስ ዙሪያ ለመሃበራት የ አካል ጉዳተኞች ማህበር፣ የ ወጣቶች ማህበር፣ የ ሴቶች ማህበር፣ የ አረጋዊያን (እድሮች) ማህበር
 2. 2. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ ተመረጠ የ አሰተዳደር ሞዲሎች በመሆኑም ለወረዳ አደረጃጀት አመራር አሠራርና አደረጃጀት ማሻሻያ ለሚሰጠው ስልጠና የ ተዘጋጀ ስልጠና የ ሚሰጥበት ቀን ጥር፡ - 9፣ 10፣ 12፣ 13 /05/2009 ዓ.ም ዮናስ ጌታቸው Child and community development component Head and Training coordineter ጠቅላላ የሰልጣኝ ብዛት 18 የያዘ ነበር፡ ፡ 1.የአካል ጉዳተኞች ማህበር 2.የወጣቶች ማህበር 3.የሴቶች ማህበር 4.የአረጋዊያን (የእድር) ማህበር የ ስልጠና ቦታ የ ካ ክፍለ‐ ከተማ ወረዳ ሁለት በመሆኑም ለወረዳ አደረጃጀት አመራር አሠራርና አደረጃጀት ማሻሻያ ለሚሰጠው ስልጠና የ ተዘጋጀ ማውጫ/Table of continent 1. መግቢያ ........ Ошибка! Закладка не определена.Error! Bookmark not defined.
 3. 3. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 1.1 ባልተማከለ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ያለውሚና፡ ................................ 5 1.1. የ ሞጁሉ ዓላማ...................................................... 5 1.2. ግብ ............................................................ 5 1.3. የ ስትራቴጂ አቅጣጫዎች፤ ................................................ 7 1.1. የ ሞጁሉ ዓላማ...................................................................................................................................4 1.2. ግብ..................................................................................................................................................5 1.3. የ ስትራቴጂ አቅጣጫዎች፤ .....................................................................................................................5 1.4 ዓላማ...............................................................................................................................................6 2. መግቢያ ሁሉንም አደረጃጀቶችን በተመለከተ...................................................................................................7 2.1. አካል ጉዳተኝነ ት...............................................................................................................................8 2.2. አረጋውያንን ....................................................................................................................................10 2.3. ..........................................................................................................................................................16 3.1. የ ዕቅድ ዓይነ ቶች.............................................................................................................................24 6. የ አመራር / Leader ship / ብቃት ወሳኝ መሆኑ በሞጁሉ የ ሚሸፈኑ ዋና ዋና ርዕሶች.......................32 7. የ አመራር ዓይነ ቶች / Leadership Style /............................................................................43 7.1. የ አምባገ ነ ን አመራር ባሕሪ የ ሚከተሉትን ያቀፈ ነ ው፣ -..................................................................44 7.2. አማክሮ የ ሚሠራ / Consultative /፣ ................................................................................44 7.3. ልቅ የ ሆነ አመራር / Liaisez faire / ፣ ......................................................................45 7.4. አሳታፊ አመራር / Participative / Shared Leadership/...................................46 8.5.1. መፍትሔዎች የ ጥሩ መሪ ባሕሪያትን መላበስ ነ ው / Qualities of effective leadership/ ..................................................................................................................................51 መግቢያ ይህ ሞጁል ለወረዳ አደረጃጀት አቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም ውስጥ ለማሰልጠኛ ከተዘጋጁት ሞጁሎች አንዱ ሲሆን ከሌሎች ሞጁሎች ጋር ተደጋጋፊ በመሆን የ ቀረበ ነ ው፡ ፡
 4. 4. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ሞጁሉ የ ሃገ ሪቱን የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ስትራቴጂ ፕሮግራምና በተለይም በቅርቡ በስራ ላይ የ ዋለውን ለወረዳ አደረጃጀት ይዘቶች በወረዳ ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግ የ ሚያግዝ የ አመራር ብቃትን ለማጎ ልበትና በ Community besed Organization & Leadership and Capacity building to Woreda Association including documentation and recored keeping በተጨማሪም በህብረተሰብ አቀፍ መሃበራት ምንነ ት አደረጃጀት የ ተሻሻለ አሰራርን እና ይኖራሉ ተብለው የ ታሰቡትን ክፍተቶችን ለመሙላት ተዘጋጅቶ ለስልጠና ቀርቧል፡ ፡ 1.1. የ ሞጁሉ ዓላማ የ 2008/9 ዓ.ም የ ነ በረውን የ ስራ አፈጻጸም ጥሩ ጎ ኑን በመውሰድ አጠናክሮ ለማስቀጠል በወረዳው ውስጥ የ ሚገ ኙ ለወረዳ አደረጃጀት መሃበራት አመራሮች ፣ በአመራሮች እና አሠራርና አደረጃጀት ማሻሻያ የ ተዘጋጀ ስልጠና፡ ፡ ይህንን ሞጁል ካጠናቀቁ በኃላ የ አመራር ምንነ ት ይገ ነ ዘባሉ፣ በወረዳ ደረጃና ስራን ውጤታማ የ ሚያደርጉ የ አመራር ክህሎቶችን ያዳብራሉ፣ Awareness creation on effective leadership for woreda association በወረዳ ደረጃ አደረጃጀት የ አመራር አቅምን ለማጎ ልበት ስትራቴጂ ይነ ድፋሉ፣ ለችግሮች የ መፍትሔ ሃሳብ ያመነ ጫሉ፣ ለወረዳ አደረጃጀት የ ወጣውን ዕቅድ ለመተግበር የ አመራር ክህሎታቸውን አዳብረው በሥራ ይተረጉማሉ፣ ያልተማከለ አመራር መርህን መሠረት ያደረገ የ አሠራር፤ የ አመራርና የ አደረጃጀት ሥርዓት እንዲዘረጋ ማድረግ፤
 5. 5. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ግልጽና ተጠያቂነ ት ያለው ወጪ ቆጣቢ# ዲሞክራሲያዊና ውጤታማ የ አሠራር ሥርዓት ለመዘርጋት፤ ወደ ጎ ንዩሽ፤ ከላይ ወደታችና ከሌሎች ባለድርሻዎች ጋር የ ሚኖረው የ አሠራር ግንኙነ ት ቀልጣፋና ፈጣን የ ሚሆንበትን የ አሠራር ሥርዓት መዘርጋት፤ የ ሥልጠና ኘሮግራም ያካሂዳሉ ፡ ፡ የ ተለያዩ ማሰልጠኛ ዘዴዎች መጠቀም ይችላሉ፡ ፡ የ ሥልጠና ግምገ ማ ያካሂዳሉ ፡ ፡ የ ሥልጠና ሪፖርት ያዘጋጁሉ፡ ፡ 1.2. ግብ በወረዳው ውስጥ የ ሚገ ኙ አደረጃጀት አመራር አሠራርና አደረጃጀት ማሻሻያ ስልጠና መስጠት። ለሚመለከታቸው አመራሮች፣ የ ወረዳ አደረጃጀት በአመራር አሠራርና አደረጃጀት ማሻሻያ፡ ፡ ግንዛቤ በመፍጠር በምትኩ ልማታዊ አስተሳሰብ መፈጠር ፣ የ ሰልጣኞች ብዛት 18 ሲሆን ሰልጣኞች ከተለያዩ አደረጃጀቶች የ መጡ እና የ አካባቢውን ህብረተሰብ የ ግንዛቤ፣ የ ክህሎት እና የ ራሣቸውንም ግንዛቤ ጨምሮ ማሣደግ ሲሆን አደረጃጀታቸው የ ሚከተለውን ይመስላል፡ ፡ 1.3. የ ስትራቴጂ አቅጣጫዎች፤ ሀ. በወረዳው ውስጥ የ ሚገ ኙ አደረጃጀቶች መልካም አስተዳደርና ያልተማከለ ሥርዓት
 6. 6. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ ሚዘረጋበት አደረጃጀት ማረጋገ ጥ# ለ. በወረዳው ውስጥ የ ሚገ ኙ አደረጃጀቶች ዘርፍ ግልጽነ ትና ተጠያቂነ ት ያለበት ዲሞክራሲያዊ አሠራር ማስፈን፤ ሐ. ስልታዊ አመራር መስጠት የ ሚችሉ ቁርጠኛና ብቃት ያላቸውን አመራሮች በመፍጠር ወደ ሥራ ማስገ ባት፤ የ ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር ት/ት ማስረጽ 1.4 ዓላማ ሰልጣኞች ይህንን ሞጁል ካጠናቀቁ በኋላ • የ ዕቅድን ምንነ ት፣ ጠቀሜታና ዓይነ ቶች ይናገ ራሉ፡ ፡ • ዕቅድ ዝግጅትን በወረዳ መሀበራት አንፃ ር ይተነ ትናሉ፡ ፡ • የ ዕቅድ ዝግጅት ቁልፍ ደረጃዎችን ይለያሉ፡ ፡ የ ዲሞክራሲ እና የ መልካም አስተዳደር አስተሳሰብ በሁሉም ትውልድ እንዲሰርጽ ማድረግ፤ በመልካም የ ዜግነ ት እሴቶች የ ታነ ፀ ማሕበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ኃላፊነ ትን በብቃት መወጣት የ ሚችል ብቁ ዜጋ ማፍራት፤ በሳይንሳዊ ዕውቀትና አስተሳሰብ የ ተገ ነ ባ ዜጋ ማፍራት ፡ ፡ 1.4.1. ስትራቴጅክ አቅጣጫዎች፤ ሀ. የ ወረዳ አደረጃጀት እና ማህበሩ አባላትን የ ሌሎች አስፈጻሚ አካላትን አቅም መገ ንባት፤ ለ. አጋዥ ማቴሪያሎችን በጥራት ማዘጋጀት፤
 7. 7. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ሐ. የ አመራር መዋቅርን ማጠናከር፤ I. በሞዴሌነ ት የ ቀረበው የ አስተዳደር አይነ ትበአመራርና እና የ ግለሰቦች ሚና በሚል ርዕስ ከምእራብውያን እና ከምስራቆቹ ዙሪያ ሰልጣኞች ተወያዩበት; የ ተመረጠ የ አሰተዳደር ሞዲሎች ከምእራብውያን እና ከምስራቆቹ የ ተወሰደ ሲሆን በብዛት የ ሚያዘነ ብለው ወደምስራቆቹ Kaizen (የ 5ቱ ማ ዎች) መለክያ ነ ው። ምንም እንኮን ጀርመናዊው የ ቢሮክራሲ አባት ነ ው የ ሚባለው ማሰክ ዊበር ጽንሰሃሳብ ያለቀቀ በመሆኑ በተጨማሪ ወደጃፓኖቹ የ አስተዳደር ስልት ያዘነ በለነ ው። 2. መግቢያ ሁሉንም አደረጃጀቶችን በተመለከተ የ አካል ጉዳተኞች አደረጃጀትን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በመሃበሩ የ ታቅፍው ብዛት 60 አባላት አሉት፡ ፡ አባላቱን ለማሰባሰብ እዲረዳን በሚል በወር 4 ብር መዋጮ እናዋጣለን ብለዋል፡ ፡ በወረዳው አማካኝነ ት የ ተሰጠን ቤሮ ጣራው ያፈሳል፡ ፡ እንደ ተባለው እደማንኛውም ዜጋ አካል ጉዳተኞች ሥራ ሰርተው መኖር ይችላሉ የ ተባለው እውነ ት ነ ው፡ ፡ ነ ገ ርግን የ ተሰጠን ሼድ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ያልሆ ነ ው ርቀትም አለው በሚል አቶ የ አይን ጉዳተኛ ተናግሮል፡ ፡ በርግጥ ጉድሸፐርድ የ ተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በእርዳታ በሰጠን የ ፎቶኮፒ ማሽን 3 የ አካል ጉዳተኞችን ገ ቢ እዲያገ ኙ በማድረግ ወረዳው ቅጥር ግቢ ውስጥ በሰጠን ቤት እየ ሰራን እራሳችንን እያስተዳደርን ነ ው፡ ፡ የ ሴቶች አደረጃጀትን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በመሃበሩ የ ታቅፍው ብዛት 26 ስንሆን ስንጀምር ግን 30 የ ነ በርን ሲሆን 4 የ ሚሆኑት ግን አቆርጠው ወጥተዋል 10 አመራር (የ ስራ አስፈጻሚ) አባላቶች አሉን ያሉ ሲሆን፡ ፡ የ ሴቶች አደረጃጀት ጠንካራ የ ሆነ አደረጃጀት ያላቸው ሲሆን አሰራራቸው ሌሎቹ አደረጃጀትን ነ ው፡ ፡ ከዲኦሲ (DOC) ባገ ኘነ ው የ መነ ሻ ካፒታል (seed money) ምጣድ እና ለእንጀራ የ ሚሆን ኩንታል እህል ገ ዝተን እነ ሆ አሁን እራሳችንን እና ቤተሰቦቻቸንን እየ ረዳን ነ ው ብለዋል፡ ፡ ችግሩ የ ከፋ የ ነ በረ ሲሆን ከዲኦሲ (DOC) ይህንን ካፒታል ከመስጠቱ በፊት በዱቤ ነ በር እያወጣን የ ምንሰራው የ ወጣቶች አደረጃጀትን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በመሃበሩ የ ታቅፍው ብዛት 206 ሲሆኑ አባላቱ የ መሃበሩን ህልውና ለማቆየ ት ይረዳን ዘንድ በሚል ብር አይዋጣም ምክንያቱም አባላቱ የ ገ ቢምንጭ ስለሌላቸው ነ ው፡ ፡ አደረጃጀታችንን በተመለከተ በአመራርነ ት (በስራ አስፈጻሚ) ያተቀመጡት 7 ኛቸው ብለዋል፡ ፡ ለመስራት ይረዳን ዘንድ ወረዳው ሼድ የ ሰጠን ሲሆን ነ ገ ርግን ለመስራት ካፒታል የ ለንም በዚህም ምክንያት የ ተሰጠን ሼድ ውስጥ ለስራየ ሚሆኑን እቃዎች አሞልተን ስራችንን መጀመር አልቻልንም ብለዋል፡ ፡
 8. 8. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ አረጋዊያንን አደረጃጀትን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በመሃበሩ የ ታቅፍው ብዛት 600 ሲሆኑ አባላቱ የ መሃበሩን ህልውና ለማቆየ ት ይረዳን ዘንድ በወር አንድ አባል አንድ ብር ይከፍላል፡ ፡ አደረጃጀታችንን በተመለከተ በአመራርነ ት (በስራ አስፈጻሚ) ያተቀመጡት 7 ኛቸው ብለዋል፡ ፡ በአሁን ወቅት አንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሁለት ሚሌዮን ብር የ ማይበልጥ ፐሮጀክት ሰርታችሁ አምጡ እና እንድትቋቋሙ እናደርጃችኋለን ቢሉንም ቦታ በማጣታችን ብሩን ስራላይ ማዋል አልቻልንም ብለዋል፡ ፡ ሊረዱን የ ሚፈልጉ ድርጅቶች ቢኖሩም የ ምናገ ኘውን እርዳት ማስቀመጨ ቦታ ባለማግኘታችን ችግርላወድቀናል ለጊዜው ዲኦሲ (DOC) እየ ተባበረን ባለው የ መሰብሰቢያ ክፍል እያስቀመጥን ለአባሎታችችን በማከፋፈል ላይ እንገ ኛለን፡ ፡ የ እድር አደረጃጀትን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በመሃበሩ የ ታቅፍው ብዛት ባይኖርም የ ሚያስተባብሩት የ ሚመሩት አረጋውያን ናቸው፡ ፡ በሚያወጡት ህግ እና ደንብ ውስጥ በቁም መረዳዳት የ ለም፡ ፡ ታማሚውችን አረጋውይን የ ህክምና ወጪን ከመሸፈን ጀምሮ እስከ መደሃኒት መግዛት በተጨማሪ በባእል ጊዜ ለአባላቶች የ አመትበአል መዋያ ክፍያ ድረስ በህግውስጥ አካቶ መስራት ይችላል የ ሚል አስተያየ ት የ ተሰጠ ሲሆን፡ ፡ ለምሳሌ ያቀረብኩላቸው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቴ መረዳጃ መሃበር እድር ሲሆን ለአባላቱ ከሞት ባሻገ ር ለአመት በአል መዋያ ይከፍላቸዋል የ ሚል ነ በር:: በማሳያነ ት የ ቀረበውን መተዳደሪያ በደንብ በስልጠና ወቅት ቀርቦል፡ ፡ 2.1. አካል ጉዳተኝነ ት  በአካል ጉዳተኝነ ትና በድህነ ት መካከል ከፍተኛ ቁርኝት አለ፡ ፡ ይህም ማለት የ ተመጣጠነ ምግብ እጦት ፣ ያልተሟላ የ ጤና አገ ልግሎትና ምቹ ያልሆኑ የ ኑሮ ሁኔ ታዎች ለአካል ጉዳተኝነ ት ዋና ዋና መንስኤዎች ናቸዉ ፡ ፡  በተለይም አካል ጉዳተኞችን ተደራሽ ያደረጉ ምቹ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔ ታዎች ባልተመቻቹበትና ተገ ቢ የ ሆነ ዉ ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች በማይሰጥበት ማህበረሰብ ዉስጥ አካል ጉዳተኝነ ት በራሱ የ ድህነ ት ምንጭ ሊሆን እንደሚችል ጥናቶቹ ያመለክታሉ፡ ፡  በታዳጊ ሃገ ሮች ከ80-90 በመቶ የ ሚሆኑት መስራት በሚችሉበት እድሜ ላይ የ ሚገ ኙ አካል ጉዳተኞች ስራ አጥ ናቸው፡ ፡
 9. 9. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  ዩኔ ስኮ ባደረገ ዉ ጥናት በታዳጊ አገ ሮች ከሚገ ኙ አካል ጉዳተኛ ህፃ ናት መካከል 98 በመቶ የ ሚሆኑት የ ትምህርት እድል እንደማያገ ኙ በተጨማሪም ችግሩ በሴት አካል ጉዳተኞች ላይ ድርብ ድርብርብ መሆኑን ያመለክታል፡ ፡  በሃገ ራችንም ህብረተሰቡ ስለአካል ጉዳተኝነ ትና አካል ጉዳተኞች ቀደም ሲል ያዳበረው የ ተዛባ አስተሣሰብ፣ እምነ ትና አመለካከት በአስከተለው ጫና አካል ጉዳተኞች በሚኖሩበት ማህበረሰብ ውስጥ አቅማቸው በሚፈቅደው ልክ ተሣትፎ አድርገ ው ለማህበረሰቡ የ በኩላቸውን አስተዋጽኦ የ ሚያበረክቱበት እድል በተገ ቢው መጠን እንዳይፈጠርላቸው እንቅፋት ፈጥሮ ቆይቷል፡ ፡  ሆኖም የ ሀገ ራችንን ልማት ለማረጋገ ጥ የ አካል ጉዳተኛው ቁጥርና አቅም ቀላል ግምት የ ማይሰጠው ጉዳይ እነ ደመሆኑ መጠን ሃገ ሪቱ አካል ጉዳተኞችን አስመልክቶ ከፈረመቻቸዉ አለምአቀፍ ድንጋጌዎች በብሔራዊ ህጎ ቻችን የ ተካተቱና ከአምስት አመቱ የ እድገ ትና የ ትራንስፎርሜሽን እቅዳችን ተፈፃ ሚነ ት አኳያ በአሁኑ ወቅት ለአካል ጉዳተኞች የ ተመቻቹ እድሎችና የ ቀረቡ አገ ልግሎቶች አካል ጉዳተኞች ራሳቸውን ችልው በማኀበረሰባቸው ውስጥ በእኩልነ ትና በክብር እንዲኖሩ በማስቻል እንዲሁም የ እኩል እድልና ሙሉ ተሳትፎ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ረገ ድ ይህ ስልጠና መስጠት ወቅታዊ ያደርገ ዋል። ተሃድሶ ማለት፡ - አዲስ ማድረግ፣ መልሶ ማቋቋም ማለት ነ ው፡ ፡ ይኸውም ሲባል አንድን ሰው ካለበት አስከፊ የ ኑሮ ሁኔ ታዎች ወደ ተሻላ የ ኑሮ ሁኔ ታዎች እንዲመጣ ማገ ዝ ማለት ነ ው፡ ፡  የ ተሃደሶ አገ ልግሎት የ ሚያስፈልጋቸው የ ህብረተሰብ ክፍሎች በርካታ ሲሆኑ በችግር ውስጥ ላሉ የ ህብረተሰብ ክፍሎች የ ሚሰጠውን የ ተሃድሶ አገ ልግሎቶች አይነ ትና ተግባራዊ የ አፈጻጸም ስልቶችን እንደ የ ፍላጎ ታቸውና እንደየ ጉዳታቸው አይነ ት የ ሚሰጡ ናቸው፡ ፡  1. የ ስነ ልቦና ተሀድሶ አገ ልግሎት :- አንድ አካል ጉዳተኛ በጉዳቱና በህብረተሰቡ የ ተዛባ አመለካከት ምክንያት የ ሚያጋጥመውን የ ዝቅተኝነ ት ስሜት
 10. 10. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ወይም የ አእምሮ መረበሽና ጭንቀት ለመቀነ ስ ብሎም ለማስወገ ድና ጉዳቱን አምኖ ተቀብሎ ራሱን እንዲያስተካክል ለማስቻል የ ሚሰጥ አገ ልግሎት ነ ው፡ ፡  2. ማህበራዊ ተሀድሶ አገ ልግሎት :- ህብረተሰቡ ስለ አካል ጉዳተኛው አካል ጉዳተኛው ም ስለህብረተሰቡ ያላቸውን የ ተዛባ አመለካከት ለመለወጥና ብሎም አካል ጉዳተኛው ከህብረተሰቡ ጋር ተቀላቅለው እንዲኖሩ እንዲሁም በሰውነ ታቸውም የ ሚጠበቁባቸውን ማህበራዊ ኃላፊነ ቶች እንዲወጡ ለማስቻል ተከታታይ የ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች የ ሚሰሩበት መርሃ ግብር ነ ው፡ ፡  3. የ ህክምና ተሀድሶ አገ ልግሎት :- አንድ ተጎ ጂ በጉዳቱ ምክንያት ህመም የ ሚሰማው ሲሆን የ ተጎ ዳውን የ ሰውነ ቱን ክፍል በአካል ድጋፍ ማስተካከል/ማከም የ ሚቻልበት አገ ልግሎት ነ ው፡ ፡  4. ሙያዊና ኢኮኖሚያዊ ተሃደሶ አገ ልግሎት :- አካል ጉዳተኛው የ ሙያ ብቃት አዳብሮ ስራውን እንዲቀጥል ወይም እንዲጀምር በማድረግ በኢኮኖሚ ራሱን ለማስቻል የ ሚሰጥ እገ ዛ ነ ው፡ ፡  5. የ ትምህርት ተሃድሶ አገ ልግሎት :- አካል ጉዳተኛው መደበኛም ሆነ የ ኢመደበኛ ትምህርት እድል እንዲያገ ኝ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሁኔ ታዎችን በማመቻቻት የ ሚሰጥ አገ ልግሎት ነ ው፡ ፡ 2.2. አረጋውያንን  አገ ራችን ኢትዮጵያ አረጋውያንን መደገ ፍና መንከባከብን አስመልክቶ በወጣው አለም አቀፍ ህጐችና ኮንቬንሽኖች ላይ የ ፈረመች አገ ር በመሆኗ፣  ህገ መንግስቱ ለአረጋውያን ክብር፣ ድጋፍና ክብካቤ ትኩረት ያደረገ መሆኑ፣  በአረጋውያን ድጋፍና ክብካቤ ዙሪያ የ ወጡ በርካታ ፖሊሲዎችና የ ህግ ማዕቀፎች መኖራቸው፣
 11. 11. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  እነ ዚህን ህጐችና ፖሊሲዎች ለማስተባበር በየ አመቱ በአለም አቀፍና በሀገ ራችን የ ሚከበረውን የ አረጋውያን በአል በደማቅ ሁኔ ታ ማክበሩ በአረጋውያን ዙሪያ ግንዛቤ ለማስፋት ጥሩ አጋጣሚ ሊፈጥር የ ሚችል መሆኑ፣  የ አረጋውያኑ በማህበራዊ ፣ ኢኮነ ሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተሳትፎአቸውን የ ሚያረጋግጡበትና ለሚመለከተው አካል ሁሉ ራዕያቸውንና ተልዕ ኮአቸውን የ ሚገ ልጹበት በመሆኑ ነ ው፡ ፡ ስለሆነ ም የ አረጋዊያንን ቀን ማክበሩ አገ ራዊ ታሪካችንን፣ እሴቶቻችንን፣ ኢትዮጵያዊ የ ዜግነ ት ክብራችን ዘላለማዊነ ት ማስጠበቅ መቻል ነ ው፡ ፡   በኢፌዲሪ ሕገ -መንግስት አንቀጽ 41 ንዑስ አንቀጽ 5 ላይ እንደሚያመለክተው “ መን ግስት አረጋውያንን ለማቋቋምና ለመርዳት ያገ ሪቱ የ ኢኮኖሚ አቅም በፈቀደ ደረጃ እንክብካቤ እንደሚያደርግ ”ይደነ ግጋል ፡ ፡  ይህን መሰረት በማድረግ የ ማህበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ በማውጣት መተገ በር በመጀመሩ መሰከረም 21/2009 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ የ ሚከበረውን የ አረጋዊያን ቀን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የ ተለያዩ የ ህብረተሰብ ክፍሎች ስለ አረጋዊያን ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ ነ ው ፡ ፡  ህብረተሰቡ ስለአረጋዊያን ያለውን ግንዛቤ እንዲያሳድግ በማድረግ ለአረጋውያን የ ሚደረገ ውን ድጋፍና ክብካቤ ለማጠናከር፣  አረጋዊያን እምቅ ችሎታቸውን ተረድተውና ተጠቅመው በተመቻቸቹ ምቹ ሁኔ ታዎች ውስጥ የ እኩል ተሳታፊነ ትና ተጠቃሚነ ታቸውን ለማስገ ንዘብና እውቅና ለመስጠት ፣  በዓሉን በማክበር የ ሚገ ኙ ተሞክሮዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡና የ ባለድርሻ አካላት ለአረጋውያን የ ሚያደርጉትን ድጋፍ ለማስቀጠል፣ የ አረጋውያን ማእከል ግንባታን ጨምሮ በአረጋውያን ዙሪያ እየ ተሰሩ ያሉትን እንቅስቃሴዎች ለማስተዋወቅ እና ተሳትፎን ለማጠናከር  በአሁኑ ወቅት አረጋዊያን እየ ገ ጠማቸው ያለውን ችግር ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ እና በመንግስት በኩል ያለውን ድጋፍ ህብረተሰቡ ግንዛቤ ይኖረዋል፣
 12. 12. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  ህብረተሰቡ ስለ አረጋዊያን ያለውን ዕውቀትና አመለካከት አዳብሮ ከአረጋዊያን ጎ ን ተሰልፎ የ በኩሉን ድጋፍና እንክብካቤ መወጣት እንዲችል ፣  የ አረጋውያን ህገ መንግስታዊ፣ አለም-አቀፋዊ ኮንቬንሺኖችና ሰብዓዊ መብቶቻቸው በሁሉም አካላት ዘንድ የ ታወቀና የ ተከበረ እንዲሆን ለማድረግ ነ ው ፣ 2.2.1. እድር እድር በሀገ ራችን ከሰዎች ማህበራዊ ኑሮ ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ተግዳሮቶችን በጋራ ለመስጠት ግለሰቦች እንዳኗኗር ዘይቤያቸውና በመኖሪያ አካባቢያቸው (በመንደራቸው) የ ጋራ ፍላጎ ት ያላቸው ግለሰቦች በራሳቸው ስምምነ ት ባፀደቁት ደንብና መመሪያ የ ሚተዳደሩበት ማህበራዊ ተቋም ነ ው፡ ፡ እድሮች በሀገ ራችን መቼና እንዴት እንደተመሰረቱ ትክክለኛ መረጃ ማቅረብ ባይቻልም በተለይ በአዲስ አበባ ከተማችን ከመቶ አመት እድሜ በላይ ያስቆጠሩ እድሮች በተለያየ አካባቢ መኖራቸውን አንዳንድ ጠቋሚ መረጃዎች ያሳያሉ፡ ፡ ከሀገ ራችን ባህል አኗኗርና በማህበራዊ ኑሮ የ መረዳዳት ባህል ጋር ተያይዞ እድሮች በጋራ መገ ለጫ በሆኑ በተለይም በግለሰብና በቤተሰብ ላይ እክል ወይም የ ሞት አደጋ ሲደርስ ሟችን ለመቅበርና ቤተሰብን ለማፅ ናናት በባህልና በልምዱ መሰረት ችግር ወይም ሀዘን ለደረሰበት አስፈላጊ የ ሆኑ ነ ገ ሮችን ለማቅረብና ለማስፈፀም የ ሚቋቋሙ መሆናቸው የ ብዙ የ ሀገ ራችን እድሮች መገ ለጫዎች ናቸው፡ ፡
 13. 13. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  በሀገ ራችን በየ ትኛውምየ ህብረተሰብክፍልውስጥ መጠናቸው፤ አይነ ታቸውና ደረጃቸው የ ተለያዩ እድሮች ያሉ ቢሆንም ከተቋቋሙበት አላማና ከሚሰጡት ማህበራዊ አገ ልግሎት ጋር በልማታዊ ስራዎች ሊሳተፉ የ ሚችሉበት በአወቃቀር፣ አደረጃጀት አሰራራቸውእንዲሁም ከመንግስትና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር ሊኖራቸው ስለሚገ ባው ግንኙነ ት ጋር የ ተቃኘ በተለይም ዘመኑ ከሚፈልገ ው የ እድሮች 4. የ እድሮች ታሪካዊ አመጣጥ፣ የ ተመሰረቱበት ዓላማና አጠቃላይ ሁኔ ታ እንደመነ ሻ የ ማየ ትና የ መረዳት አስፈላጊነ ት  እድር በራስ ተነ ሳሽነ ት ግለሰቦች በፍቃደኝነ ት በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና በባህላዊ ደረጃ ተመሳሳይ ችግርና አላማ ያላቸው ለቀጣይ ህይወታቸው ዋስትናና በችግር ጊዜ በድንገ ተኛ አደጋ መቋቋሚያ በሞት ጊዜ ቀብር ለማስፈፀም እርስ በርስ ለማፅ ናናት ራስን በራስ ለማቋቋም የ ተቋቋመ ማህበረሰባዊ ተቋም ነ ው፡ ፡  እድሮች ራስን በራስ መተማመንና መደጋገ ፍን በመፍጠር ግለሰቦችን በቡድን የ መሰባሰብ ወይም የ መደራጀት የ ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶችና አቅምን በማሳደግ የ ማህበረሰብን የ ኑሮ ሁኔ ታ የ ማሳደግና ዘለቄታዊ ችግሮችን የ መፍታት አቅምን ያሳድጋሉ፡ ፡  ለእድሮች መስፋፋትና መብዛት ማህበራዊ ተቋምነ ት መገ ለጫ የ ሆነ ው ትልቅ ማህበራዊ ዋጋ ያለው የ ቀብር ማስፈፀምና የ ማስተዛዘን አገ ልግሎት ነ ው፡ ፡ ዛሬ ዛሬ የ እድሮች ማህበራዊ ተደራሽነ ት የ ሞተን ብቻ መቅበር፣ ማስተዛዘን፣ ቁሳቁስና ፋይናንስ በማቅረብና በመስጠት ብቻ ሳይወሰን ለሌሎች ዘመዶች የ ገ ንዘብ ድጋፍ የ ማድረግ ደካሞችንና አቅም የ ሌላቸውን የ መደገ ፍ፣ የ መንከባከብ፣ ለታማሚዎች የ ህክምና የ መዳኒት ወጪ የ መሸፈንና አልፎ አልፎም በአንዳንድ የ ከተማችን እድሮች በልማት ፕሮጀክቶች የ መሳተፍ እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል፡ ፡ በእድሮች ታሪካዊ አመጣጥ ዙሪያ የ ተለያዩ አመለካከቶች አሉ የ መጀመሪያው ከከተሞችጋር በተያያዘ ከገ ጠር ወደ ከተማ በፈለሱ ሰዎች የ ተጀመረ ነ ው የ ሚል ሲሆን ሌላኛው ከጣሊያን ወረራ ጋር በተያያዘ አስቸጋሪ የ ነ በረውን የ ገ ጠር ህይወት ለመግፋትና በከተማ ያለውን ባይተዋርነ ት በችግር ጊዜ የ ሚደርስላቸው ባለመኖሩ እድርና የ መሳሰሉትን ማህበራት በማቋቋም እንደተጀመረ በመስኩ የ ተደረጉ ጥናቶች ያመለክታሉ፡ ፡
 14. 14. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 2.2.1.1. ማህበራዊ አገ ልግሎት  በሌላ በኩል የ እድሮችን መሰረታዊ አመጣጥ በገ ጠር ወይስ በከተማ በሚለው ልዩነ ት ያለ ቢሆንም በእድሮች አመጣጥ ላይ ሰፊ ጥናት ያደረጉ ምሁራን እድሮች ልማዳዊና ባህላዊ በችግር ጊዜ ለመተባበርና ለመደጋገ ፍ ችግሮችን በጋር ለመወጣት የ ሚቋቋሙ የ ማህበረሰብ ድርጅቶች ወይም ተቋማት ሲሆኑ በመጀመሪያ ጊዜ በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች በተለያየ መልኩ ለመረዳዳት በገ ጠር እንዲሆንና አንዳንድ ማስተካከያዎች ለከተማ ነ ዋሪ በሚመች መልኩ ተደርጎ ወደ ከተማ እንደተስፋፋ ይስማሙበታል፡ ፡ እድር በሀገ ራችን የ ተጀመረው በጉራጌ ብሄረሰብ ከጣሊያን ወረራ በፊት እንደተመሰረተና በአምስት አመቱ የ ኢጣሊያ ወረራ(1936-1941) ወቅት በጣም እንደተስፋፋ ሪቻርድ ፓንክረስና, እንድሪያስ እሸቴ (1958) ፅ ፈዋል፡ ፡   በሌላ በኩል ለዕቅዳችን ስኬት ዋነ ኛ ማነ ቆ የ ሆነ ው ኪራይ ሰብሳቢነ ት አመለካከትና ተግባር በተደራጀ የ ሠራዊት አቅም በፅ ናት በመታገ ል፣ ሥር-ነ ቀል ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ለውጥ ለማረጋገ ጥ ብቁ የ ሆነ ዴሞክራሲያዊና ልማታዊ አመለካከትና ተግባር ያለው ጠንካራ መንግሥታዊ አቅም ለመፍጠር ጥረት የ ተደረገ በት ሁኔ ታ ታይቷል፡ ፡  ከዚህ በተጨማሪም በሶስቱም ዘርፎች ማለትም/የ ስራ ስምሪት አገ ልግሎት ማስፋፋት ዘርፍ የ ማኅበራዊ ደህንነ ት ልማት ዘርፍና የ ኢንዳስትሪ ሰላምና ሙያ ደህንነ ትጉዳይ ዘርፍ / አማካኝነ ት የ ቢሮውን ተልዕኮ ለማሳካት የ ተለያዩ ተግባራት እንዲከናወኑ ተደርጓል፡ ፡  ሆኖም እነ ዚህ በጐ አፈፃ ፀሞች ከአመለካከት፣ ክህሎትና ግብአት አንፃ ር ማነ ቆዎች የ ነ በሩበት እንደነ በር በተለያዩ ጊዜያት የ ተደረጉ የ ተግባር አፈፃ ፀም ግምገ ማዎች፣ የ ሱፐርቪዥን ሪፖርቶችና የ ተገ ልጋዩ ህብረተሰብ ክፍሎች የ ገ ለፁና የ ተናገ ሩበት ሁኔ ታ የ ነ በረ በመሆኑ የ ታዩ ችግሮችን በመቅረፍ የ ጎ ዳና ተዳዳሪዎችን ህይወት በተሻለ ሁኔ ታ ለመቀየ ር የ ሚያስችል ስልት ነ ድፎ መንቀሳቀስና ተግባራዊ ማድረግ ባሳለፍነ ው በጀት ዓመት ትኩረት ተሰጥቶት ተግባራዊ እንቅስቃሴ በመደረጉ 3‚160 የ ሚሆኑ
 15. 15. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ ጎ ዳና ተዳዳሪዎች ከባለድርሻ አካላቶች ጋር በመቀናጀት ለስድስት ወራቶች በተለያዩ የ ሙያ አይነ ቶች እንዲሰለጥኑ ወደ ስልጠና ማዕከል እንዲገ ቡ የ ማድረግ ሥራ ተሰርቷል፡ ፡ ; /1‚427 አካል ጉደተኞች በአካላዊ ብቃታቸው፣ መስራት አቅማቸውና ዝንባልያቸው እንዲሁም በትምህርት ዝግጅታቸው በመለየ ት ከቴክኒክ ፣ ሙያ ፣ ትምህርት ስልጠና ኤጄንሲ ጋር በመተባበር በ6 ተቋማት የ ስነ ልቦናና ክህሎት ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጎ ምዘና እንዲወስዱ ተደርጓል ፡ ፡ እንዲሁም 1 የ አካል ጉዳተኞች ስፖርት ፌስቲቫልና ባዛር በማዘጋጀት በ7 ኣይነ ት የ ስፖርት አይነ ቶች 3‚579 አካል ጉዳተኞች በውድድሩ የ ተሳተፉበትና 173 አምራች አካል ጉዳተኞች የ ተሳተፉበት ባዛርና ኢግዚቪሽን ተዘጋጅቶ የ ብር429‚582.00 ምርት እንዲሸጡ የ ተመቻቸላቸው ሲሆን አካል ጉዳተኝነ ት ከማንኛውም ስራ እንደማያግድ መልእክት ያስተላለፈ ዝግጅት መሆኑ 332‚604 የ ሚሆን የ ህብረተሰቡ ክፍል ትምህርት ያገ ኘበት ባዛር መሆኑ ሊረጋገ ጥ ተችሏል፡ ፡ አሰጣጥና በኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ በማሳተፍ አባላቱን በቁም ሊረዳዱ የ ሚችሉበትን ማህበራዊ ችግሮች በመቅረፍ እንቅስቃሴ ውስጥ ሊሳተፉ የ ሚችሉበት የ ህግ ማዕቀፍ የ ሌላቸውና በአጠቃላይ የ ተበታተነ አሰራር ያላቸው ናቸው፡ ፡ ለዚህም የ ያዙትን እምቅ የ ልማት ሀብት፤ ጉልበትና እውቀት ከተመሰረቱበት ዋና አላማ ጋር በሚጣጣም መልኩ ከቀብር ማስፈፀም ባሻገ ር ያባሎቻቸውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በመፋታትና በልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ያላቸውን ሚና እንዲጫወቱ ማድረግ ያስፈልጋል፡ ፡  ዊ ደህንነ ትን ከማረጋገ ጥ አንጻር በከተማችን የ ጎ ዳና ተዳ ፕሮግራም ተጠቃሚ በመሆን ሀብ መወያያ 1 ከስእሉ ምን ምን ተረዳችሁ? ከስእሉ ምንድን ነ ው የ ምትረዱት? ከስእሉ የተረዳችሁትን ተወያዩበት.።
 16. 16. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 2.3. ሀ. አጠቃላይ ለድርጅቱ/ለተቋሙ የ ሚያስገ ኘው ጠቀሜታ  በድርጅቱ/በተቋሙ ውስጥ የ አሣታፊነ ት ባህልና የ ቡድን መንፈስ እንዲጠናከር ያደርጋል  በግለሰቦች ያልታዩ ችሎታዎች በቡድኑ ውስጥ እንዲንጸባረቁ ያደርጋል  በተለያዩ የ ስራ ክፍሎች መካከል ያለውን የ ስራ ግንኙነ ት ያዳብራል (through cross functional teams)
 17. 17. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  በተወሰነ ቦታ የ ታየ ለውጥ ወደ ሌላ ቦታም በቀላሉ ይስፋፋል  የ ሠራተኛና አሠሪ ግንኙነ ት ያጠናክራል  የ ምርትና አገ ልግሎት ጥራት፣ ምርታማነ ትና ብሎም ተወዳዳሪነ ትን በማሻሻል በገ በያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ መቆየ ት ያስችላል  በተለያዩ ምክንያቶች ከሚመጡ የ ቴክኖሎጂና ሌሎች ለውጦች ጋር ድርጅቱን/ተቋሙን በማብቃት አብሮ መጓዝ ያስችላል  በስራ ውስጥ የ ሚከሰቱ ስህተቶችን እንዲቀንስ ያደርጋል  በድርጅቱ/በተቋሙ ውስጥ የ አመለካከት ለውጥ እንዲፈጠር ምቹ ሁኔ ታ ይፈጥራል  የ ደንበኛን እርካታ ማረጋገ ጥ ይቻላል፡ ፡ ለ. ለቡድኑ አባላት  በራስ መተማመንን ያጎ ለብታል  ከሥራ ባልደረቦች ጋር ያለውን ግንኙነ ት ያዳብራል  የ ተቋሙን ግቦች በትክክል መረዳትንና ቁርጠኝነ ትን ያዳብራል  ከአመራር ጋር ያለውን ግንኙነ ት ያዳብራል  ከትእዛዝ ተቀባይነ ት ብቻ አሰተሳሰብ ተላቆ የ ሃሳብ አፍላቂነ ት ባህሪይን እንዲላበስ ይረዳል  የ ፈጻሚዎችን የ ችግር ትንተና እና በመረጃ ላይ የ ተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ ችሎታን ያዳብራል ሐ. ለአመራር  በቁጥጥር ስራ ላይ የ ሚባክነ ውን ጊዜ ይቀንሳል  ከእንከን ነ ጻ የ ሆነ የ ሥራ ፍሰት እንዲኖር ያደረጋል  በአመራሩና በሠራተኛው መካከል ያለውን የ ሥራ ግንኙነ ት ያጎ ለብታል  የ ሠራተኛውን ከሥራ መቅረትና መልቀቅ እንዲቀንስ ያደርጋል  የ አመራር ብቃትን ያጎ ለብታል
 18. 18. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  በአንድ ድርጅት ውስጥ ከልቡ ለማቋቋምና ትግበራ ለመጀመር በተለያዩ ደረጃዎች ያሉ አስፈጻሚዎችና ፈጻሚዎች መሰየ ም ይኖርባቸዋል፡ ፡ እነ ሱም፣  ዓብይ የ ልማት ቡድን (ስትሪንግ ኮሚቴ) - በበላይ አመራር ደረጃ  የ ስራ ክፍል አስተባባሪ ኮሚቴ - በመካከለኛ አመራር ደረጃ  አደረጃጀት ደረጃ  ማስፋፊያ በወረዳ አደረጃጀት የ ስራአስኪያጂ ኮሚቴ ሲቆቆም በሚከተለው መዋቅር ሲሆን በተዋረድ የ አመራሩን የ አደረጃጀት አባላቱን የ ስራ ድርሻቸውንም ይሁን የ አባላት ግዴታ በዝርዝር ማውጣት ይቻላል በመሆኑም በሚከተለው መዋእር ተገ ልጾል ፕሬዘዳንት ም/ፕሬዚዳንት ዋና ጸሃፊ ም/ዋና ጸሃፊ ዋና ገንዘብ ያዢ ም/ዋና ገንዘብ ያዢ አንድ የሂሳብ ሹም ሦስት ተቆጣጣሪዎች/ኦዲተሮች አንድ የንብረት ሹም Team leader Team members የወረዳው አደረጃጀት አባላት
 19. 19. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations
 20. 20. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ ጥራትና ምርታማነ ት አሰራር
 21. 21. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 3. የ ዕቅድ ምንነ ት፣ ዓይነ ቶችና ጠቀሜታ 2.1. ዕቅድ ምንድ ነ ው ማንኛውም ሰው የ ግልም ሆነ የ ጋራ ዓላማ ለማሳካት በየ ዕለቱ የ ሚያከናውነ ው ተግባር አነ ሱም በዛም የ ዕቅድን መርህ የ ተከተለ ነ ው። ዕቅድ ራሱን የ ቻለ ሙያን፣ የ አሰራር ሂደትና ጥረት የ ሚጠይቅ ተግባር ነ ው። የ ተለያየ ፀሃፍት ዕቅድን በተለያየ ሁኔ ታ ይገ ልፁታል። ለመነ ሻ የ ሜከተሉትን ማየ ት ይቻላል። ዕቅድ የ አንድን ተቋም፣ ድርጅት ወይም ግለሰብ የ ወደፊት የ ልማት አቅጣጫን በማመላከት ሊከሰቱ የ ሚችሉ ችግሮችን አገ ናዝቦ ከወቅታዊ ሁኔ ታዎች ጋር በማጣጣም መምረጥ የ ሚያስችል የ ልማት መሳሪያ ነ ው። (ጆሴፍ አናስቶር ፤ 1997፤ 96) አመራር ማቀድ መተግበር መገምገም ማስፋት
 22. 22. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ዕቅድ ወደምንፈልግበት ግብ ለመድረስ ካሉት የ ተለያዩ አማራጮት የ ተሸለውን ለመምረጥ የ ሚደረግ የ ውሳኔ አሰጣጥ ነ ው (ዶሮር 196) ዕቅድ ያለፈውን በመመርመር፣ የ ዛሬውን በመተንተን፣ የ ወደፊቱን አቅጣጫ የ ምንተልምበት የ ስራ አመራር መሳሪያ ነ ው። ዕቅድ ምን፣ እንዴት፣ መቼና በማን እደሚሰራ የ መወሰን ሂደት ሲሆን አንነ ድን ሥራ ከጅምሩ እስከፍጻሜ እንዴት መተግበርና ምን ውጤት እደሚገ ኝ በቅድሚያ የ መተንበይ ሂደት ነ ው። (ስቴፋን ሮቢንስ፣ 1980፡ 128) የ ዕቅድ መነ ሻ ዓላማ ሲሆን መድረሻ ደግሞ የ ሚፈለገ ው ውጤት (ግብ) ነ ው። የ ዕቅድ ዓላማም ግቡን የ ሚመታው በዕቅድ ውስጥ በሚካተቱ ግብአቶች፣ ድርጊቶችና የ አፈፃ ፀም ስልቶች ነ ው። በአጠቃላይ ሲታይ ዕቅድ የ አንድን ድርጅት ራዕይና ተልዕኮ መሠረት በማድረግ ወደፊት እንደርስበታለን የ ምንላቸውን ዓላማዎቻችን የ ምንወስንበት፣ ለዓላማዎቻችን ስኬት የ ሚያግዙንን ሀብቶች የ ምናፈላልግበት እና በትግበራ ሂደት ሊገ ጥመን የ ሚችሉ እንቅፋቶች የ ምንለይበት የ ውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ነ ው። በወረዳ አደረጃጀት ዕቅድ ደግሞ የ መሃበራቸውን ፣ ፍትሃዊነ ት፣ ጥራትና ብቃትን ለማሻሻል እዲሁም ገ ቢ እንዲያገ ኙ ማስቻል ብቃትን ምክንያታዊ ና ስልታዊ በሆነ መንገ ድ ለመምራት የ ሚዘጋጅ የ አደረጃጀት ሥራ አመራር ነ ው። ስኬታማ ዕቅድ የ ሚከተሉትን ታሳቢዎች መሰረት አድርጎ ይታቀዳል፤ ሀ. የ ወረዳ አደረጃጀት ዕቅድ የ ሰልጣኞችን የ ወደፊት ዕጣ ፈንታ የ ምንወስንበት ነ ው የ ወረዳ አደረጃጀት ስናቅድ የ አባላቱን፣ የ ምንቀርጸውን መሃበራችንን የ ወደፊት ሁኔ ታ በመወሰን ሂደት ላይ መሆናቸውንን ማሰብ ያስፈልጋል። የ ወረዳ አደረጃጀት ወደፊት ምን ዓይነ ት ድርጅት መክፈት እንፈልጋለን?
 23. 23. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ አደረጃጀታችን፣ ህብረተሰባችን፣ አካባቢያችንና ሀገ ራችን ወደፊት ምን ሆነ ው ማየ ት እንፈልጋለን? ስለዚህ የ ወረዳ አደረጃጀት ስራን ስናቅድ የ ነ ገ ውን ሁኔ ታችንን እየ ወሰንን መሆኑን ተገ ንዝበን ብርቱ ጥንቃቄና ልዩ ትኩረት ልንሰጠው ይገ ባል። ለ. ዕቅድ የ ራሳችንን እምነ ት የ ምንገ ልጽበት ነ ው። ዕቅድ አንጥረን የ ለየ ነ ውን ዓላማና እምነ ት፣ እዲሁም እዲተላለፍ የ ፈለግነ ውን እሴት ለማስተላለፍ ወስነ ን የ ምንጓዝበት መንገ ድ ነ ው። ለመሆን የ ምንቀርጻቸው ዓላማዎች፣ የ ምንጥላቸው ግቦች የ ምንፈልጋቸውና የ ምናምንባቸውን ነ ው? የ ምንሰጠው አገ ልግሎት ተቀባዩን ክፍል በእውነ ት ይለውጣል የ ሚል እምነ ት አለን ወይ? የ ምናምንበት ማናቸውም ስራ የ ይስሙላና የ ግብር ይውጣ ዓይነ ት ስለሚሆን ተፈጻሚነ ቱና ውጤታማነ ቱ እጅጉን ያጠራጥራል። ስለዚህ ስኪታማ አደረጃጀት አባላት ለማረጋገ ጥ በምናቅደው ስራ ላይ የ ፀና እምነ ት ሊኖረን ይገ ባል። በመሆኑም ዕቅድ ትክክለኛ እምነ ታችንን የ ምንገ ልፅ በት ነ ው። ሐ. ዕቅድ ቁርጠኝነ ት ይጠይቃል (commitment) የ ወረዳ አደረጃጀት ስራ እጅግ ሰፊና ውስብስብ ነ ው። የ ወረዳ አደረጃጀት ዕቅድም አንዴ ታቅዶ የ ሚተው ሳይሆን በየ ወቅቱ እየ ታዬ የ ተለያዩ እርምቶች የ ሚወስዱበት ሂደት ነ ው። ብርቱ ጥረትና ቁርጠኝነ ት ይጠይቃል። በመሰረቱም የ ወረዳ አደረጃጀት ስራ የ ራሳቸው ጉዳይ ከሆነ ፣ እምነ ታቸን የ ተገ ለፀበት ከሆነ በአንፃ ሩም ሰፊና ውስብስብ ከሆነ ለስኬታማነ ቱና ውጤታማነ ቱ የ ሚያስፈልገ ውን ማናቸውም መስወአት ለመክፈል ቁርጠኝነ ትን ይጠይቃል።
 24. 24. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 3.1. የ ዕቅድ ዓይነ ቶች የ ስራ አመራር ፀሀፍት የ ተለዩ የ ዕቅድ ዓይነ ቶች መኖራቸውን ያስገ ነ ዝባሉ። ዕቅዶቹንም ከመንግስት አደረጃጀት እና ከጊዜ ርዝማኔ እንፃ ር ከፍሎ ማየ ት ይቻላል። 3.1.1. ከመንግስት አደረጃጀት አንፃ ር እቅድ ከመንግስት የ አስተዳደር አደረጃጀት አንፃ ር በሁለት ይከፈላል። እነ ዚህም የ ተማከለ (centralized) እና ያልተማከለ (decentralized) ዕቅድ ተብለው ይጠራሉ። የ ተማከለ ዕቅድ ማለት በማዕከል ተዘጋጂቶ በየ ደረጀው የ ሚተገ በር ዕቅድ ሲሆን ያልተማከለ ዕቅድ ሲባል በየ ደረጃው የ ስልጣን አካል ተዘጋጅቶ በዚያው የ ስልጣን ደረጃ የ ሚተገ በር ነ ው። ባልተማከለ የ መንግስት አስተዳደር ውስጥ ዕቅድ የ ፊደራል (federal plan)፣ የ ክልል (regional plan)፣ የ ዞን (zonal plan )፣ ክፍለ-ከተማ (sub- city plan) ወዘተ… ተብሎ ሊዘረዘር ይችላል። 3.1.2. ከጊዜ ርዘማኔ አንፃ ር አንድ ዕቅድ ከተመደበለት የ ጊዜ ርዝመት አንፃ ር ሲገ መገ ም በሶስት ሊከፈል ይችላል። እነ ርሱም የ ረጅም ጊዜ ዕቅድ (long term plan) ከ5 ዓመት በላይ፣ የ መካከለኛ ጊዜ ዕቅድ (medium term plan) ከ2 ዓመት እስከ 5 ዓመት፣ የ አጭር ጊዜ ዕቅድ (short term plan) አንድ ዓመትና ከዚያም በታች ተብለው ይታወቃሉ። ይህ የ ጊዜ ገ ደብ እንደየ አገ ሩ ሁኔ ታ ሊለያይ ይችላል። 3.1.3. የ ዕቅድ ጠቀሜታ ማቀድ ከስራ አመራር ተግባራት መሠረታዊ ቁልፍ ሥራ በመሆኑ በረካታ ጠቀሜታዎች አሉታ። ከነ ዚህም መካከል፤ በወረዳ ደረጃ የ ታቀደ ስትራቴጂና ፖሊሲ፣ የ ተነ ደፉ ዓላማዎችንና ግቦች በብቃት ለመተግበር ያስችላል።
 25. 25. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ዕቅድ ተደጋጋሚና አባካኝ የ አሰራር ዘዴዎችን በማስወገ ድ ምርታማነ ትን ያሻሽላል። በወረዳ አደረጃጀት ተጠቃሚ ፍላጎ ትን በመለየ ት ተገ ቢውን ስልት ለመቀየ ስ ያስችላል። በፊት የ ነ በረበትና አሁን በተጨባጭ ያለንበትን ሁኔ ታ እድንገ ነ ዘብ ዕድል ይፈጥርልናል። ውሳኔ ዎቻችን በትክክለኛ መረጃ ላይ የ ተመሰረቱ እና ችግር ፈቺ እዲሆኑ ይረዳል። ለምንወስደው እርምጃ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እዲኖረን ያስገ ነ ዝበናል። ሀብትን ለማፈላለግ ያለንን ውስን ሃብት እድንጠቀም ያስችለናል። በአፈፃ ፀም ሂደት ውስጥ ለማከናወን ያሰብነ ውን ስለማድረጋችን የ ማረጋገ ጫ ስልት እድንቀይስ ይጠቅሙናል። በአፈፃ ፀም ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የ ሚችሉ ችግሮች/ፈተናዎች አስቀድመን እድንለይ ዕድል ይሰጣል። በእጠቃላይ ሲታይ ዕቅዱ ወደፊት የ ምንሰራውን ሥራ ወደ ተግባር ከመግባታችን በፊት በዓይነ ሕሊናችን ቁልጭ ብሎ እንዲታየ ን ከማድረጉም በላይ የ አፈፃ ፀም ሂደቱም በተለያየ መልክ የ ተቃፕ እዲሆን ይረዳል። 4. በወረዳ አደረጃጀት ዕቅድ ሂደት ቁልፍ ደረጃዎች በማናቸውም ዕቅድ በእብዛኛው የ ሚከተሉት ቁልፍ ደረጃዎች ይኖሩታል 4.1. የ ሁኔ ታዎች ትንታኔ /situational analysis/ ሀ. ውጫዊ ትንታኔ አጠቃላይ የ ወረዳውን ገ ጽታ
 26. 26. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations • አጠቃላይ መልክዓ-ምድር፣ • የ ሕዝብ ብዛት፣ • የ አሰፋፈር፣ • የ አኗኗር፣ • የ ማህበራዊ፣ • የ ባህላዊ፣ • ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔ ታዎች እንዲሁም ያሉትን ምቹና አስቸጋሪ ገ ጠመኞች የ ምናይበት ነ ው፡ ፡ ለ/ ውስጣዊ ትንታኔ ፡ - በወረዳ አደረጃጀት ስርዓት ውስጥ ያለውን እንቅስቃሴ የ ምንፈትሽበት ነ ው። ያለፈውን ሂደት መተንተን፣ በሂደቱ ውስጥ የ ታዩትን ጠንካራና ደካማ ጐኖችን መለየ ት በትንተና ባለድርሻ አካላት ማሳተፍ 4.2. በወረዳ አደረጃጀት ዕቅድ ግብ መንደፍ /seating targets ግብ ከተልዕኮ ጋር ተዛማጅነ ት አለው፡ ፡ ግብ ድርጅቱ በረጅም ሂደት ውስጥ እደርስበታለሁ ብሎ የ ሚያስቀምጠው ትልም ነ ው፡ ፡
 27. 27. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በ2ዐዐ12 አደረጃጀቶች የ ራሳችን ገ ቢ በማፍራት ተጨማሪ ተጠቃሚዎችን በማካተት በማዳረስ ድህነ ትን መቀነ ስ የ ሚለው በአለም አቀፍ ደረጃ የ ተቀመጠ SDG ግብ ነ ው፡ ፡ እኛም ይህንን አላማናግብ ለማሳካት እንጥራለን። 4.3. በወረዳ አደረጃጀት ዕቅድ ዓላማ መንደፍ ዓላማ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የ ሚከናወንና በውሱን ተግባር ላይ የ ሚያተኩር ነ ው። ዓላማ “SMART ” መሆን አለበት፡ ፡ • ግልጽ /ውስን/ መሆን (Specific) ፣ • ሊለካ የ ሚችል መሆን (Measurable) ፣ • ሊደረስበት የ ሚችል መሆን (Achievable)፣ • እውነ ትነ ት ያለው መሆንና (Real) ፣ • በጊዜ የ ተገ ደበ መሆኑ ናቸው (Time bound)፡ ፡ • ምሳሌ ግብ ፡ - • በወረዳ አደረጃጀት ተደራሽ ያልሆንባቸውን አረጋዊያንን እና አካልጉዳተኞችን ከቤታቸው እንዲመጡና ተሣትፎቸውን እዲያሳድጉ ማሳደግ • ምሳሌ ዓላማ
 28. 28. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ከ 20009 እስከ 2ዐ12 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ተደራሽ ያልሆንባቸውን በወረዳ አደረጃጀት አካል ጉዳተኞች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች ወገ ኖች ተጠቃሚነ ት በ80% ማሳደግ  ግብዓትን ማስላት ዝቅተኛ መነ ሻ የ ጥራት ደረጃዎች /Minimum quality standards/ መሰረት ያደረገ ዝቅተኛ የ ጥራት መለኪያ /minimum quality standard የ ሚባሉት ማውጣት ለወጣቶች፣ አረጋውያን፣ ለአካል ጉዳተኞችና ለሲቶች ተጠቃሚነ ትና ፍትሀዊነ ት 4.4. በወረዳ አደረጃጀት ዕቅድ ስልት መቀየ ስ ስልት (ስትራቴጂ) ዓላማን ከግብ ለማድረስ የ ምንጠቀምበት መንገ ድ ነ ው፡ ፡ ከብዙ የ ስትራቴጂ አማራጮችን በቀላሉ ዓላማውን ለማስፈፀም የ ሚያግዙትን መምረጥ፡ ፡ 4.5. የ ሚከናወኑ ሥራዎችን/ተግባራት መለየ ት ያሉትን ሀብቶች በመጠቀም የ ተቀመጡትን ዓላማዎች ለማሳካት የ ሚሠሩ ሥራዎች ናቸው፡ ፡ ተግባራት በሚከናወኑበት የ ጊዜ ሠሌዳ መሠረት መዘርዘርና በቅደም ተከተል መቀመጥ አለባቸው፡ ፡ 4.6. የ ዕቅድ አፈፃ ፀም መርሃ ግብር ማዘጋጀት ዝርዝር የ ተቀመጡ ተግባራት፡ -
 29. 29. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ምን ምን ተግባራት በምን በጀት በማን (የ ሰው ኃይል) መቼና እንዴት እንደሚከናወን መመለስ አለበት። 4.7. የ ወጪና የ በጀት ግመታ ማቅረብ ዓላማ ከግብ ለማድረስ የ ሚመደብ ሀብት ነ ው፡ ፡ ወጪው ከየ ት ምንጭ እንደሚሸፈን ተለይቶ መታወቅ አለበት፡ ፡ 3.5. የ ዕቅድ ክትትልና ግምገ ማ 3.5.1. የ ዕቅድ ክትትል / Monitoring / 3.5.2. የ ዕቅድ ግምገ ማ / Evaluation/ 5. ጥራት ያለው አመራር አገ ልግሎትና ግብዓት (Quality of leaders Service and Inputs) የ ግብዓት ጥራት /Quality of Inputs/ የ ሂደት ጥራት /Quality of Process/
 30. 30. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ ውጤት ጥራት /Quality of Outputs/ የ ግብ ስኬት ጥራት/Quality of Outcomes/ የ ግብዓት ጥራት /Quality of Inputs/ Workshops, ለመስሪያየ ሚሆን ክፍሎችና ልዩ ልዩ ፋሲሊቲዎች/ 5.1. የ ሂደት ጥራት /Quality of Process/ የ አመራር አሰራርና አደረጃጀት ሂደት . የ ሰራተኞች የ ምዘና ስርዓት /Measurement & Evaluation/፤ . የ ስራ አመራርና ክትትል /Leadership & Supervision/፤ . የ ህብረተሰብ ተሳትፎ /Community Participation/፤ ዓላማ የ ዲሞክራሲ እና የ መልካም አስተዳደር አስተሳሰብ ለማህበረሰቡ እንዲሁም በወረዳው ውስጥ የ ሚገ ኙ አደረጃጀቶች እንዲሰርጽ ማድረግ፤ በመልካም የ ዜግነ ት እሴቶች የ ታነ ፀ ማሕበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ኃላፊነ ትን በብቃት መወጣት የ ሚችል ብቁ ዜጋ ማፍራት፤ በሳይንሳዊ ዕውቀትና አስተሳሰብ የ ተገ ነ ባ ዜጋ ማፍራት ፡ ፡ 5.1.1.ጥራት ያለው የ አስተዳደር አገ ልግሎትና ግብዓት (Quality of leadership
 31. 31. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations Service and Inputs) የ ግብዓት ጥራት /Quality of Inputs/ የ ሂደት ጥራት /Quality of Process/ የ ውጤት ጥራት /Quality of Outputs/ የ ግብ ስኬት ጥራት/Quality of Outcomes/ የ ግብዓት ጥራት /Quality of Inputs/ በወረዳው ውስጥ የ ሚገ ኙ አደረጃጀቶች ክፍሎችና ልዩ ልዩ ፋሲሊቲዎች/ መሞላት 5.1.2./Quality of Process/ የ አመራር ብቃት leadership quality and Methodology/፤ በትብብር የ ሚሰሩ ስራዎች ብቃት coopration with stakeholder and partisipation /memorandum of understanding/ መዘጋጀቱ .የ ሰራተኞች ምዘና ስርዓት /Measurement & Evaluation/፤ . የ ስራ አመራርና ክትትል /Leadership & Supervision/፤ . የ ህብረተሰብ ተሳትፎ /Community Participation/፤ 5.1.3./Quality of Outcomes በአመራር ትምህርት የ ተገ ኘው ዕውቀት፤ ክህሎትና የ በህሪ ለውጥ በህብረተሰቡ ውስጥ . የ ኢኮነ ሚ፤ . የ ፖለቲካ፤ . የ ማህበራዊ፤ . የ መንፈሳዊ /ባህላዊ/ የ ሚያስገ ኘው ለውጥ፡ ፡
 32. 32. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 6. የ አመራር / Leader ship / ብቃት ወሳኝ መሆኑ በሞጁሉ የ ሚሸፈኑ ዋና ዋና ርዕሶች ምዕራፍ 1፡ - የ ወረዳ አመራርን ና አደረጃጀት አመራርን መገ ንዘብ ፣ ምዕራፍ 2፡ - የ አመራር ተግባር ዓይነ ትና ክህሎት / Leadership function, Style and Skills / ፣ ምዕራፍ 3፡ - የ ወረዳ አደረጃጀት አመራርን በየ ደረጃው ለማጠናከር ምዕራፍ 4፡ - የ ወረዳ አደረጃጀት ለውጥን መምራት፣ በሁሉም ስራዎችውስጥ አመራር / Leadership / አንድ ክፍል ሲሆን ያለውም ጠቀሜታ እየ ጎ ላ መጥቷል፡ ፡ የ ተለያዩ ፃ ሕፍት / Writers / እና ተመራማሪዎች አመራርን በተለያዩ መንገ ድ ይተረጉሙታል ፡ ፡ የ አመራር ትርጉም እንደ ግንዛቤው ልዩነ ት የ ተለያየ ትርጉም ተሰጥቶታል ፡ ፡ ለአመራር የ ተሰጠው የ ተለያየ ትርጉም የ አመራርን የ ተለያየ ገ ፅ ታ ያሳያል፡ ፡ አመራርን የ በለጠ ይተረጉመዋል ተብሎ የ ታመነ በት የ ሚከተለው ሊሆን ይችላል፡ ፡ አመራር በሁሉም ድርጅቶች ወይም ተቋማት ዓብይ ሚና ያለው በመሆኑ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ነ ው፡ ፡ የ ዕድገ ት እንቅስቃሴዎች የ ህዝብ አስተዳደር መዋቅር በመንግሥት መሥሪያቤቶች፣ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ፣ በግል ኢንተርፕራይዞች ፣ በሕብረተሰብ ተቋማት ወዘተ ውጤታማና ቀጣይነ ት እንዲኖራቸው አመራር ጠቀሜታ አለው፡ ፡ በአገ ር አቀፍ በክልል ፣ በወረዳና የ ሚገ ኙ የ ህዝብ አመራር ባለሙያዎች ብቃት በሁሉም ደረጃዎች አስፈላጊ ነ ው፡ ፡ ተግባርና ኃላፊነ ቱን ተገ ንዝቦ ፣ ፖሊሲዎችን ፣ ስትራቴጂዎችንና ዕቅድን ለመተግበር ሃብትና በብቃት መጠቀም ማስቻል ነ ው፡ ፡ ቀድሞ ስለ አመራር የ ነ በሩ አመለካከቶች / Classical Thoughts / ለአንድ ድርጅት ሥራ መሳካት ቁልፍ ግብአት የ ሚባሉት ለምሳሌ መሬት ፣ ካፒታል ፣ ጉልበት ወዘተ መኖር ነ ው በማለት እምነ ታቸውን ያራምዱ ነ በር ፡ ፡ በመቀጠል Contemporary ሲሆን
 33. 33. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በአሁኑ ጊዜ ከብዙ ልምድ በኃላ ከውሳጣዊና ውጫዊ ሁኔ ታዎች በተጨማሪ ለአንድ የ ህዝብ ገ ዥ የ ግል ድርጅት መሪ እንቅስቃሴ መሳካት ወይም መውደቅ የ አመራር ብቃት መኖርና አለመኖር ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡ ፡ Leadership is the art or process of influencing people so that they will strive willing and enthusiastically towards the achievement of group goals (Koontz et.al 1984:507) አመራር ሰዎች በፈቃደኝነ ት በተነ ሳሽነ ት የ ጋራ ዓላማን ግብ ማስመታት እንዲችሉ የ ማግባባት ጥበብ ወይም ሂደት ነ ው፡ ፡ ከትርጉሙ እንደሚታየ ው ዋናው ቁልፍ ነ ጥብ ማግባባት / influence / ፣ ፈቃደኝነ ት እና የ ጋራን ዓላማ ማሳካት / achievement of group goals / የ ሚሉ ናቸው፡ ፡ አንድ ሰው በድርጅቱ ውስጥ ያለው ቦታ ፣ ክብር ፣ ተቀባይነ ት ፣ ባለው ሙያ ሰዎችን የ ማግባባት / influence / ዕድል ሊያጋጥመው ይችላል ፡ ፡ ፈቃደኝነ ት / willingness / ሲባል የ ታለመውን ግብ ለመተግበር በሙሉ አቅም ለመሥራት ያለውን ዝግጅትና የ ሥራ ጉጉትን የ ሚያመለክት ነ ው፡ ፡ የ መሪው ድርሻ ከቡድኑ ጋር አብሮ የ መሥራትና አርአያ በመሆን ሥራን የ ሚያመቻች እና የ ድርጅቱን ዓላማ እንዲሳካ በጐ ምኞት ያለው መሆን አለበት፡ ፡ የ አመራር ፅ ንስ ሃሳብ በውስጡ የ ሚከተሉትን ያቅፋል፡ ፡ እነ ዚህም መሪ ተከታይን ለማፍራትና ለመምራት የ ሚያበቁ መንገ ዶችና የ አካባቢው ሁኔ ታ ናቸው፡ ፡ መሪው ከተከታዮቹ ጋር በምን ዓይነ ት ሁኔ ታና ባሕርይ በመሥራት የ ድርጅቱን ዓላማ ማሳካት እንደሚቻል ነ ው፡ ፡ አመራርን ጠልቆ ለመረዳት በሥራ አመራር / Management / እና
 34. 34. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በአመራር / leadership / መካከል ያለውን ልዩነ ትን አንድነ ት መረዳት አስፈላጊ ነ ው፡ ፡ መሪዎች ትኩረት የ ሚሰጡት በሰዎች መካከል ያለን ግንኙነ ት እና የ ሚያተኩሩት መለወጥ / influence / ማትጋትና ስሜትን ማነ ሳሳት ቁልፍ መሣሪያዎች ናቸው፡ ፡ ሥራ አስኪያጆች / Managers / ደግሞ ባላቸው ሥልጣን ተጠቅመው ስራን ሊያሰሩ እንደሚችሉ ይገ ምታሉ፡ ፡ ሥራ አስኪያጅ የ ድርጅቱን ሕግ መመሪያና ቅደም ተከተላዊ አሠራሮችን ውጤት እንደሚያስገ ኙ ትኩረት ሲሰጧቸው መሪዎች ግን የ ድርጅቱን ዓላማ ማሳካት የ ሚለውን ብቻ ያተኩሩበታል፡ ፡ መሪዎች የ ሚከተሉት ለሠራተኛው በሚያደረገ ው የ ማትጊያና የ መለወጥ ተግባር አማካኝነ ት ውጤት እንዲያመጡ ሲሆን ሥራ አስኪያጅ ግን የ ማትጋትና የ መቅጣት ሁኔ ታዎችን ልዩ ግምት በመስጠት ነ ው፡ ፡ በሁለቱም መካከል ያለው አንድነ ት ግን የ ድጅቱን ዓላማ ማሳካት ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ፡ - በአለማችን ላይ በተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ ጉልበት ፣ ካፒታል ጥገ ኛ ሳይሆኑ የ በለፀጉትን ሶስት አገ ሮች መጥቀስ ይቻላል፣ ጃፓን በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ጋር ስትነ ፃ ፀ ር የ ተቀራረበች ስትሆን የ አገ ሪቷ አቀማመጥ 80% ተራራማ ነ ው፡ ፡ በዚህም ለእርሻና ለእንስሳት ርባታ የ ማትመችና የ ተትረፈረፈ የ ተፈጥሮ ማዕድንም የ ሌላት ነ ች፡ ፡ ነ ገ ር ግን እስከ ቅርብ አመታት በተፈጥሮ አደጋ ከመመታቷ በፊት የ ዓላማችን ሁለተኛ ቁንጮ የ ኢኮኖሚ መሪ የ ነ በረች አሁንም በኢኮኖሚ ቀደምት ከሚባሉት አገ ሮች ተርታ ያለች ነ ች፡ ፡ በአገ ሪቷ ብቻ ምርታቸውን በማቅረብ ያልተወሰኑት ግዙፍ የ ግል ድርጅቶች በአገ ራቸው የ ተፈጥሮ ሃብት ምርታቸውን ለማሳደግ ሳይወሰኑ መጠነ ሰፊ የ ሆነ ጥሬ እቃዎችን በማስገ ባትና / Importing raw materials / በአገ ራቸው የ ተመረቱ ያለቀላቸው ጥራት ያላቸውን በርካታ ምርቶች በመላው ዓለም በመሸጥ / Exporting manufactured products / እስከ አሁን ድረስ ለአለማችን በጠንካራ ኤኮኖሚ ከፍተኛ ድርሻ አላት፣
 35. 35. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በጃፓን ሀገ ር በተለያዩ ዘርፎች ማለትም በማምረቻ ኢንዱስትሪዎች (በተለይ በቶዮታ የ መኪና ማምረቻ)፣ በጤና ጣቢያዎች፣ ባንኮች እና የ መሳሰሉት ተቋማት ውስጥ ተሞክሮ ታላቅ እምርታን ያስገ ኘ የ ጥራትና ምርታማነ ት ማሻሻያ ፍልስፍና ነ ው፡ ፡ የ ሚከተሉትም የ አስተዳደር ፈልስፈና ካይዘን የ ደንበኛን ፍላጎ ት ሙሉ በሙሉ ለማርካት የ ምርት ማምረትንም ሆነ የ አገ ልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል ተከታታይ የ ሆነ ና የ ማያቋርጥ ምርትንና የ አመራረት ዑደትን የ ሚያሻሽል የ ለውጥ ፍልስፍና ነ ው። ስለካናዳ፣ ጀርመንና፣ አውስትራሊያ ደቡብኮሪያ ማብራሪያ አያስፈልጋቸውም ምክንያቱም ምርታማነ ታቸው ብቻሳይሆን ከራሳቸው አልፈው የ ራሳቸውን ህዝብ የ ኑሮደረጃ አሻሽለው በርካታ ስደተኞችን ተቀብለው እንደ አገ ራቸው በማኖር ከሌሎች አገ ሮች አብላጫውን ስለሚይዙ ነ ው ምንም እንኮን በስደተኛ በኩል ደቡብ ኮሬያን ባያካትትም፣  በምሳሌነ ት የ ቀረበችው ሁለተኛዋ ሲውዘርላንድ ስትሆን በዓላማችን ላይ የ ቆዳ ስፋቷ አነ ስተኛ ነ ው ፡ ፡ ለዓለም የ ሚበቃ የ ተትረፈረፈ የ ግብርና ምርትም ይሁን ለእንስሳት ርባታ በቂ የ ሆነ መሬት የ ሌላት በመሆኗ የ ካካዋ ምርት የ ሌላት ፣ በቸኮሌት ምርት የ አለማችን ቁንጮ በብዛትና በጥራት አምርቶ ለዓለም በማቅረብ ተጠቃሽነ ት ያላት ናት ሀገ ሪቱ በዓለማችን የ ቆዳ ስፋት አነ ስተኛ ከሚባሉት አገ ራት የ ምትመደብ ስትሆን ይህም ጥራት ያለው የ ወተት ምርት ለዓለም በብዛት ልታቀርብ የ ሚያስችላት አይደለችም ይህንን ችግር ለመቅረፍ የ ቻላቸው ምርቶችን ከውጭ በማስገ ባት ቸኮሌት ለማምረት የ ሚሆኑ የ ወተት ተወጽኦችን ከውጭ በማስገ ባት ለምርቾዋ ጥራት ሆኗል ፡ ፡ ይህች የ ዓለማችን ትንሽ አገ ር የ ህዝቦቿ የ አኗኗር ዘይቤ ሲታይ ያለስጋት የ ሚኖሩ የ ዓላማችን ተምሳሌት አገ ር ስትሆን በጸጥታ ፣ በስራ የ ዓለማችን ጠንካራና ሰላማዊ ኑሮ በመኖር ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊ መሥተጋብር የ ሠፈነ በት ታላቅ ሀገ ር ነ ች፣
 36. 36. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ስለካናዳ ማብራሪያ አያስፈልገ ውም ምክንያቱም በርካታ ስደተኞችን ተቀብላ እንደ አገ ሯ በማኖር ከሌሎች አገ ሮች አብላጫውን ስለምትይዝ ነ ው፣ እደ አገ ር ከተመሰረተችም ከ160 አመት ብዙም የ ማይበልጣት ናት፣ ለአስተዳደ ጥሩ መገ ለጫ የ ሆነ ውን እግርኮሳችንንም ይሁን ሌሎች ሀብቶቻችንን ተጠእመን በርካታ ጥያቄዎችን ማንሳት እንችላለን÷ 1.መቼይሆን እግርኮስ ተጫዋቾቻችን እንደ አትሌቶቻችን የ አገ ራቸው ህዝብ መዝሙር ሲዘመር ከፍ አድርገ ው ድምጻቸውን የ ሚዘምሩት? ሀገ ራችንም እስከምናውቀው ድረስ በከብት ርባታ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም 10ኛ መሆኗ ይታወቃል 2. እስከ መቼ ነ ው ጥሬ ዕቃ / ቆዳ ሸጠን / ምርቶችን የ ምንቀበለው? 3. ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የ ቆዳ ምርታችንን በጥራት / Process / ተደርገ ው በምርት ከተመረቱ በኃላ ለዓለም በማቅረብ የ ምንታወቅበት? 4. እስከመቼ ነ ው በዘይት መልክ ለምግብነ ት የ ሚውለው ጥራት ያለው / Organic / የ ኑግ ምርት የ ሰሊጥ ምርታችንን በጥሬ ዕቃ ነ ት ወደ ውጭ ተሽጠው በሌላ መልኩ የ ሚረጋና ለጤና ጥሩ ያልሆነ ዘይት የ ምናስገ ባው? በሁለተኛው ማለትም Contemporary ተብሎ የ ተገ ለፀው ብልሆችና አመለካከታቸው የ ተዋጣላቸው መሪዎች የ ተሻለ ስራ መስራት እንደሚችሉ የ ሚያመላክት ሲሆን የ አመራር ብቃት መኖሩ መንግሥታዊም ሆነ መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡ ፡
 37. 37. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በመጀመሪያ የ ተጠቀሰው / Classical thoughts / ለአንድ ድርጅት ስኬት ዋና ናቸው የ ሚባሉት የ ተፈጥሮ ሃብት ፣ መሬት ፣ የ ሰው ጉልበት እና ካፒታል ምንም ጠቀሜታ ያላስገ ኝባቸው ሃገ ራት ለምሳሌ ብንጠቅስ 1. ከ አፍሪካ ሊቢያና 2. ደቡብ ሱዳን 3. ከኤዢያ ሶርያን መጥቀስ ይቻላል፡ ፡ በተራ ቁጥር አንድና ሶስት ላይ የ ሚታየ ው የ መሪዎች ኢዲሞክራሲያዊነ ት ስልጣንን የ ሙጥኝ ማለት ለህዝባቸው የ ማይወግኑ ኃላፊነ ትን አሳልፎ ያለ መስጠት ኃይል በመጠቀም ስልጣንን የ ሙጥኝ ማለት ሲሆን በሁለተኛ ላይ የ ተጠቀሰችው ሱዳን የ ተፈጥሮ ሃብት የ ግጭት መንስኤ መሆን መከባበር ማጣት ህዝባቸውን ለጦርነ ት ለስደትና ለሞት መንስኤ ናቸው፣ መገ ነ ጠል ውጤቱ ችግር ውስጥ የ ከተታት ሀገ ር ዐስመስሎታል። በርግጥ አመራር ዋናውን ድርሻ ይይዛል የ ተባለበት ምክንያት ደቡብ ኮርያንና ሰሜን ኮርያን ስንመለከት ደቡብ ኮርያ የ ተሻለች ሀገ ር አድርገ ዋታል። ደቡብ ኮርያ ምርታማ የ ሆኑ ኩበንያዎቿ ምርትቸውን በጥራትም በተፈላጊነ ትም የ በቃች አድርጎ ታል፣ የ መዋለንዋይ ፍሰትን ጠብቃ የ ምትጎ ዝ እና የ በለጸገ ች ሐገ ር እድትሆን አድርገ ዋታል ስለአሁኖ ጀርመን ሲነ ሳ ተግባብቶ መኖርና አድነ ት ሃይል መሆኑን ያስመሰከሩት የ ምእራብ ጀርመንና የ ምስራቅ ጀርመን በሁለተኛው አለም ጦርነ ት ሰበብ ተገ ንጥለው ግንብ ቢገ ነ ቡም ግንቡን በመናድ/በማፍረስ በመዋሀዳቸው ነ ው። ጀርመን በምርታማነ ት ላይ ትኩረት በመስጠቶ ከአውሮፓ በኢኮኖሚ ጥንካሬ የ ተሻለች አገ ር አድርጎ ታል ከላይበተጠቀሱት ብጥብጥ መገ ለጫቸው የ ሆኑ ሀገ ሮች በሚሊዮን የ ሚቆጠሩ ስደተኞችን እንደ አገ ራቸው በማስተናገ ድ የ ተፈጠረውን የ ስደተኞች ቀውስ /migrant crisis/ በቀዳሚነ ት ችግሩን በመፍታት ላይነ ች ናቸው። ምንም እንኮን የ አገ ሬው ህዝብ በከፊል የ ተአበለው ባለመሆኑና በእርግጥም አገ ሮላይ ችግር ቢፈጥርባትም። ግጭት መገ ለጫቸው የ ሆኑ ሀገ ራት የ ጦርነ ቱ አስከፊነ ት ህዝብ በጅምላ
 38. 38. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations መገ ደላቸው፣ መታረዳቸው ብቻ ሳይሆን ጭራቅ ሰውበላ አይሲስ /ISIS/ መፈልፈል እና የ ህዝብ ስደት በዋናነ ት የ ሚጠቀሱ ናቸው። ጦርነ ቱን ሸሽተው በሀርውስጥ ያለቀው የ ህዝብ ቁጥር ከፍተኛ ነ ው። በተለይ የ ሶሻል ሚዲያ /social medias/ አሳዘኝታሪክ ሆኖ ብዙዎችን ያሳዘነ ው አንድ ህጻን ልጅ በስደት ወቅት ሞቶ በሀር ጠረፍ ዎሀው ተፍቶት የ ተገ ኘው ሲሆን ጀርመንም የ ችግሩ አሳሳቢነ ት ታየ ቶት ችግር እዳለው እያወቁ በሮን ለስደተኞች ክፍት ያደረገ ችው /open door policy/። ሰሞኑን BBC በዘገ ባው እነ ዚሁ የ ሶሪያ ስደተኞች ጀርመን አገ ር ገ ብተው በቀድሞው የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪየ ነ በሩት ጭምርሳይቀር ወደስራለማሰማራት የ ጀርመንን ቋንቋ መማር ግድ እደሆነ ባቸው እና ትምህርቱን መጀመራቸውን ዘግበዋል። ከላይ በተዘረዘሩት በሁለት ጓራ ያደጉ አገ ሮችና ያላደጉ አገ ራት ልዩነ ታቸው በዋናነ ት በሰለጠነ ው / በተማረው / የ ሰው ኃይላቸው ላይ ያላቸው ልዩነ ት ምንድን ነ ው? ያደጉት አገ ራት ካላደጉት ተምረዋል የ ሚባሉት ሲወዳደሩ ልዩነ ታቸው ብዙ የ ተጋነ ነ አይደለም ተመሳሳይነ ት አለው፣ ልዩነ ታቸው ከዚህ ቀጥሎ የ ሚቀርቡትን የ መተግበርና ያለመተግበር ላይ ያላቸው ልዩነ ት ነ ው፡ ፡ እነ ሱም ፡ - 1. ስነ ምግባር / የ ግብረ - ገ ብነ ት ህጎ ች / መሰረታዊ መመሪያቸው ማድረጋቸው፣ እና አለማድረጋቸው ነ ው 2. ሃቀኝነ ትና የ አንድነ ት መርህ ማክበራቸው፣ እና አለማድረጋቸው ነ ው 3. ከፍተኛ ኃላፊነ ትን መሸከም የ ሚችሉ፣ 4. ህግ እና መመሪያዎችን ማክበርና ማስከበር፣
 39. 39. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 5. የ ዜጋቸውን መብት ማክበርና ማስከበር፣ 6. የ ስራ አፍቃሪነ ታቸው፣ 7. ሃብትን መቆጠብ ፣ በአግባቡ መጠቀምና የ መዋለንዋይ ፍሰትን መጠበቅ፣ 8. ስራን በአግባቡ ለመተግበር የ ሚጥር ካልሰራም እራስን ለመቀየ ር ፍቃደኛ የ ሆነ መሆን፣ 9. ሁሌ ለስራው ትኩረት የ ሚሰጥ ለዚህም ያለው ባህሪ ተቀያያሪ ያልሆነ የ ስራ ሰአትን የ ማክበር /punctuality/ ለሰአት ትልቅ ክብር የ ሚሰጥ፣ ለማጠቃለል ያክል ከላይ የ ተዘረዘሩት በአደጉ አገ ራትና በባለፀጎ ች አገ ራት የ መተግበርና ያለመተግበር ያለ ልዩነ ት በመሆኑም በላደጉ አገ ራት ጥቂቶቹ ብቻ የ ሚያከብሩ ሲሆን በአደጉ አገ ራት ግን ብዙዎቹ ኃላፊነ ትን የ ተሸከሙት የ ሚተገ ብሩት ስለሆነ ነ ው መበላለጡ የ ተፈጠረው። ፣ በመሆኑም ሀገ ር ጠንካራ ነ ች የ ምትባለው ከግለሰብ ጀምሮ እሰከድርጅት እዲሁም የ ነ ሱ ስብስብ የ አገ ርንም ጥንካሬ እና ድክመት የ ሚወስኑናቸው ስለሆነ ም የ ድርጅታችሁ አመራር ጥንካሬ ለአገ ር ትልቅ ድርሻ አለው። 1997 Michaelj. Bonnell www.mdcebonnell.com የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ምንድን ነ ው የ ወረዳ አደረጃጀት በማናቸውም የ ስራ ዘርፎች የ ሚከናወኑ መሰረታዊ የ አመራር ተግባሮች የ ሚፈጸሙበት መስክ ነ ው፡ ፡
 40. 40. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በሁሉም ስራዎች አመራር የ ሰው ኃይልን፣ ሃብትን፣ ጊዜን፣ ቴክኖሎጂና ሌሎች ግብዓቶችን በማስባሰብ በማደራጀት በተወሰነ ዓላማና ግብ ላይ አተኩሮ ወደተግባር በመቀየ ር ውጤት ማስገ ኘት ነ ው፡ ፡ ከዚህ አጠቃላይ ጽነ ሰ ሃሳብ አኳያ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ከሌሎች አመራሮች ጋር ተመሳሳይነ ት አለው ሆኖም የ ወረዳ አደረጃጀት የ ራሱ የ ሆነ ልዩ ባህራይ ያለው በመሆኑ በአመራር ተግባሮቹ ትኩረቶቹ ዘይቤዎቹ ያሉት ነ ው፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት አባላታቸውን መምራት ስራላይ የ ተሰማራ ስለሆነ ውጤት አለ ካሉ ከሌሎች የ ልማት ዘርፎች ጋር ካለው ቁርጥኝነ ት አንጻር ልዩነ ት ያሳያል፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት ስራ ከጅምሩ እስከ ፍጸሜው ዕውቀት፣ ከህሎት ፣ ተግባር፣ ልምድ ፣ አመለካከት፣ የ ባህሪይ ለውጥ፣ አዕምሮአዊ፣ አካላዊና ማህበራዊ ዕድገ ት በመጨረሻም ውጤታማና ኃላፊነ ት የ ሚሰማቸው ሰው ተኮር በመሆኑ በግብርና፣ በፋብሪካ፣ በንግድ፣ ወዘተ.. ዘርፍ ስራዎች ካሉ ተዛማጅ አገ ልግሎት ተኮር ተግባሮች ከሚጠይቁት የ አመራር ብቃቶች በተጨማሪ የ ተለዩ ዘዴዎችንና ክህሎቶችን ይፈልጋል፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ከአባላቱ አመራር፣ ከወረዳው ህብረተሰቡ ሌሎች ከሚመለከታቸው፣ ከአካባቢው ህበረተሰብ፣ ከልዩልዩ ወዘተ .. ጋር ከፍተኛ መስተጋበር ማድረግ ይፈልጋል፡ ፡ ከዚህም የ ተነ ሳ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ባህሪዩም በይዘቱ፣ በትኩረቱ፣ በሂደቱና ውጤቱ እንዲሁም በውጤቱ አለካክ ከሌሎቹ የ አመራር ዘርፎች የ ተለዩ ሁኔ ታዎች ይታዩበታል፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት ሰራ ከምርት፣ ንግድና አገ ልግሎት ዘርፎች በማይለይ መልኩ ለማህበራቱ የ ገ ቢማስገ ኛ ስልት በመቀየ ስ በመጨረሻ ብቃት ያላቸው ኃላፊነ ት የ ሚሰማቸው፣ ውጤታማ በራሳቸው የ ሚተማመኑ ዜጐች አድረጎ ማውጣትን የ ሚጠይቅ ነ ው፡ ፡ ይህንን ማድረግ ደግሞ በተወሰኑ የ አመራር ዘዴዎችና ቴክኒካዊ ክህሎቶች ብቻ መወጣት የ ምንችለው ባለመሆኑ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ሰፊና በርካታ ልምድና ዕውቀትን ሃገ ራዊና አካባቢያዊ ሁኔ ታዎችን በመገ ንዘብ ከዚህም አልፎ በሃገ ር ውስጥ የ ወረዳ አደረጃጀት ከቀረው አለም ጋር አቻነ ት ያለውና ተወዳዳሪ መሆን ሰለሚገ ባው ይህንን ጨምሮ መረዳትን ይጠይቃል፡ ፡
 41. 41. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ይህም ማለት የ ወረዳ አደረጃጀት ስልጠና አመራር ስፋቱም፣ ጥልቀቱም የ በዛና ሰፊ ማህበራዊ፣ አኮኖሚሃያዊ፣ ፖለረካዊ ወዘተ……መሰረት የ ሚፈልግ ነ ው፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ውጤታማ ለመሆን በሃገ ር ያሉ የ ወረዳ አደረጃጀት ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና መርሃግብሮች በየ ወቅቱ የ ሚወጡ የ ወረዳ አደረጃጀት አቅጠጫዎችና ትኩረቶች በደንብ መረዳትን ይፈልጋል፡ ፡ በተጨማሪም እንደዚሁ ደግሞ በክልል፣ ክፍለከተማ፣ በወረዳ ደረጃ ውጤት ባለው መልክ የ ሚተገ በሩትን ስልቶች በማወቅ ለውጤት መብቃትን ይጠይቃል፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር እንደሌሎች የ አመራር ተግባሮች ማቀድን፣ መበጀትን፣ የ ስራ ፕሮግራም ማውጣትን፣ የ ሰውሃይል ማዘጋጀትን፣ ሥራን ማደራጀት፣ ማስተባበርንና ተግባራዊነ ቱን መከታተል፣ ውጤት መገ ምገ ም ያጠቃልላል፡ ፡ ሆኖም በሌሎች የ ልማት ዘርፎች እንደምናየ ው ግብዓቶቹ ሁሉ በስራ አመራሩ ቁጥጥር ስር ባለመሆናቸው ሂደቱም ሆነ ውጤቱ የ ተለየ ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ በአንድ የ ምርት ወይም አገ ልግሎት ሰጪ ተቋም ውስጥ ግብዓት፣ ሂደትና ውጤት ሙሉ በሙሉ በስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ቁጥጥር ስር በመሆናቸው የ ውሳኔ አሰጣጥ በጊዜና ሃብት አጠቃቀም በቁጥጥር፣ በጥራት፣ በውጤት፣ ወዘተ… የ ወረዳ አደረጃጀት በግብአት አወሳሰድ ተመሳሳይነ ት ቢኖራቸውም አባሎቻቸው ግን የ ተለዩ ባህሪያትን ይዘው የ ሚያድጉ የ የ ራሳቸው ስብዕና ያላቸው ስለሆኑ እንደተፈለጉ የ ሚመሩ አይደለም፡ ፡ ከዚህ በተጨማሪ የ ወረዳ አደረጃጀት ተግባር አባላት የ ራስ ተነ ሳሽነ ትና ትጋት ካለሆነ በስተቀር በተጽዕኖ ውጤት የ ሚያስገ ኝ ባለመሆኑ ብልሃት ያለው አመራር ይፈልጋል፡ ፡ ከዚህ ከላይ የ ተጠቀሱት ነ ጥቦች የ ወረዳ አደረጃጀት አመራር ምን እንደሆነ ና በሌሎች የ ስራ መስኮች አመራር ጋር ያለውን ተመሳሳይነ ትና ልዩነ ት ለመረዳት የ ሚያግዝ ነ ው፡ ፡ የ ወረዳ አደረጃጀት ስራ አመራር ተግባራት /Leadership function Woredas
 42. 42. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations organization/ አመራር የ ጋራ ዓላማን ለማሳካት እንዲቻል በጋራ ተነ ሳሽነ ት ውጤታማና ተግባራዊ ስራ መስራት ማስቻል ነ ው። የ ጥሩ መሪ ተግባራት የ ቡድኑን እንቅስቃሴ አቀናጅቶ የ ታቀደ የ ስራ አላማ ማስፈጸም መቻልነ ው የ አመራር ተግባራት ዕንደሚሰራው የ ስራ ባሐሪና ኣይነ ት ሊለያይ ይችላል። ዋና ዋናዎቹን ብንመለከት ማቀድ ውሳኔ መስጠት ማስተባበር፣ ክትትል ማድረግ፣ ግኑኙነ ት መፍጠር፣ ማትጋት፣ ግጭትን መፍታት፣ ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፣ ወዘተ…ናቸው። ከላይ ከቀረቡት ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ የ ወረዳ አደረጃጀት ሥርዓት ላይ ያሉ መሪዎች ሊከተሉት የ ሚገ ባቸው ተግባራት ከዚህ በታች ተዘርዘረዋል።  የ ድርጅቱን ራዕይ ማሳወቅ (አደረጃጀቶች በፊደራል ደረጃ፣ አደረጃጀቶች በክልል ደረጃ ፣ አደረጃጀት በክፍለ ከተማ ደረጃና፣ የ ወረዳ አደረጃጀት ናቸው።  ተልእኮ መወጣት (አደረጃጀቶች በፊደራል ደረጃ፣ አደረጃጀቶች በክልል ደረጃ ፣ አደረጃጀት በክፍለ ከተማ ደረጃና፣ የ ወረዳ አደረጃጀት ናቸው።  የ ጋራ የ ሆኑ የ ወረዳ አደረጃጀት ዓላማና ግብ መጣል፣  ዕቅድና ስትራቲጂዎችን መንደፍ፣  ሀብትን መለየ ት፣ ማጐልበትና መድቦ እደጠቀሜታው ቅደምተከተል መስጠት፣  የ ሀብትን አጠቃቀም ዕቅድና ስትራቴጂ ማውጣት፣  የ ተመደበው ሀብት ከወጣው ዕቅድና ስትራቴጂ ማወጣት፣  የ ተመደበው ሀብት ከወጣው ዕቅድና ስትራቴጂ አንፃ ር መሆኑን ማረጋገ ጥ፣  የ ተመደበው የ ገ ንዘብና ሌሎች ሀብቶች አጠቃቀማቸው በወጣላቸው ዕቅድና ተግባር መሆኑን ማረጋገ ጥ፣  ሰዎችን በትክክለኛው ቦታቸው / ሥራቸው ላይ መመደባቸውን መለየ ት፣ ማቀድና የ ሰው ኃይልን ማልማት / ለአመራር ፣ ባለሙያ ፣ ለአደረጃጀት ወዘተ ---/ ሕብረተሰቡን በማንቀሳቀስ የ ወረዳ አደረጃጀት ሥራ እንዲደግፉና በቂ ተሳትፎ እንዲያደርጉ መጣር፣
 43. 43. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations  የ ወረዳ አደረጃጀት መስፋፋትና ዕድገ ት ፍላጎ ት ያላቸው የ ተለያዩ ድርጅቶችና ባለጉዳዮች ጋር በጋራ አብሮ መሥራት፣  የ ሥራ ባልደረቦችን በማትጋት የ ወረዳ አደረጃጀት ሥራ ተጠናክሮ እንዲሰጥ ማድረግ፣  የ ሥራ ባልደረባን የ ሥራ አፈፃ ፀም መገ ምገ ም፣  የ ወረዳ አደረጃጀት ችግሮችን ለመፍታት በንቃት መንቀሳቀስ፣  የ ሥራ ባልደረባን ተሳትፎ ማጎ ልበት፣  ክትትልና ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት የ ወረዳ አደረጃጀት ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና መርሐ ግብሮች በወጣላቸው ስታንዳርድ መሠረት በጥራት መከናወናቸውን ማረጋገ ጥ፣  የ ተጠናከረ ግንኙነ ትና የ ወረዳ አደረጃጀት መረጃ ፍላጎ ት ሥርዓት መዘርጋት፣  አስፈላጊውን መረጃዎች እየ ተሰባሰቡ ፣ እየ ተጠናቀሩ ፣ በትክክል እየ ተዳረሱና ለውሳኔ አሰጣጥም አገ ልግሎት ላይ መዋላቸውን ማረጋገ ጥ፣  የ ክትትል ግምገ ማና ሪፖርት የ መለዋወጥ ሥርዓት እየ ተካሔደና እያደገ መምጣቱን መከታተል፣  በአጠቃላይ የ ወረዳ አደረጃጀት በሁሉም ቦታዎች መሰረተዊ ተመሳሳይነ ት ቢኖረውም የ ወረዳ አደረጃጀት ደረጃ መሆኑ፣  የ ወረዳ ደረጃና አደረጃጀቶች አሰራር ልዩነ ት ሊኖር ይችላል ፡ ፡ ይህንን ወደፊት እናየ ዋለን፡ ፡ 7. የ አመራር ዓይነ ቶች / Leadership Style / የ አመራር ዓይነ ት ስንል አንድ መሪ ተግባሩን ለማከናወን እንዲችል ተከታዮቹን ወይም ሠራተኛውን / Subordinates / በምን ዓይነ ት መንገ ድ ለመምራት እንደሚችል የ ሚወስንበት ነ ው፡ ፡ የ አመራር ዓይነ ቶች በተለያዩ ሁኔ ታዎች ይከፈላሉ፡ ፡ የ አመራር ዓይነ ት ለአንድ ሥራ መሳካትና ውጤታማነ ት የ ጎ ላ ድርሻ አለው፡ ፡ ለምሳሌ ፡ - መሪው ሥልጣኑን እንዴት እንደሚጠቀምበት ፣ ከበታች ሠራተኛው ጋር ያለውን ግንኙነ ት በማየ ትና የ ሚከተሉትን አመራር መሠረት በማድረግ የ አመራር ዓይነ ቱን መናገ ር ይቻላል፡ ፡ የ አመራር ዓይነ ቶች በተለያዩ መንገ ዶች ከፋፍሎ ማየ ት ቢቻልም በዚህ ምዕራፍ የ ተወሰኑትን ብቻ ለማየ ት እንሞክራለን፡ ፡ በአጠቃላይም አራት ዓይነ ት አመራሮችን ዘርዘር አድርገ ን
 44. 44. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations እናያለን ፡ ፡ እነ ዚህም አምባገ ነ ን አመራር / Authoritarian / አማክሮ የ ሚያሰራ / Consultative / ፣ ልቅ የ ሆነ አመራር / Liaises faire / እና አሳታፊ አመራር / Participatory / ናቸው፡ ፡ የ እያንዳንዳቸው መግለጫ ቀጥሎ ተዘርዝሯል፡ ፡ አምባገ ነ ን አመራር / Authoritarian Leader ship / ፣ አምባገ ነ ን የ አመራር ዘዴ ተፈላጊነ ቱ እየ ቀነ ሰ የ መጣ ቢሆንም አሁንም በብዙ ቦታዎች ይታያል፡ ፡ የ ሚገ ለጸውም በተለያየ መንገ ዶች ናቸው፡ ፡ 7.1. የ አምባገ ነ ን አመራር ባሕሪ የ ሚከተሉትን ያቀፈ ነ ው፣ - ውሳኔ አሠጣጥንና ሥልጣንን የ ያዘ ነ ው፣ የ ሥራ ቅደም ተከተል ተጠብቀው እንዲሄዱ ይፈልጋል፣ የ በታች ሠራተኞቹ ምን መስራት እንዳለባቸው በራሱ ይወስናል፣ የ ሙሉ ሥልጣንን ይወስዳል፣ ኃላፊነ ትንም የ ራሱ ብቻ አድርጎ ያያል፣ ለማነ ቃቂያነ ት ከሽልማት ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኩራል፣ 7.2. አማክሮ የ ሚሠራ / Consultative /፣ ከዚህ በታች የ ተጠቀሱትን የ ሚከተል መሪ አማክሮ የ ሚሠራ በሚል ሊፈረጅ ይችላል፡ ፡ ሥልጣንን የ ሚያካፍል፣
 45. 45. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations ለአባላት መረጃ የ ሚሰጥ ፣ በሠራተኛው ላይ እምነ ት ያለው፣ ሠራተኞች የ መፍትሔ ሃሳብ እንዲሰጡ የ ሚያበረታታ፣ ውሳኔ ዎች ለውጥ እንዲደረግባቸው የ ሚያቀርብ / Present decision for change/፣ ውሳኔ ለመስጠት ሃሳብ የ ሚያሰባስብ፣ ችግሮችን የ ሚለይ ወይም ሁኔ ታዎች መገ ምገ ም የ ሚችል፣ ከቅጣት ይልቅ ሽልማትን ለማትጊያነ ት የ ሚጠቀም፣ 7.3. ልቅ የ ሆነ አመራር / Liaisez faire / ፣ በዚህ ዓይነ ት የ ሚፈረጅ መሪ የ ሚከተሉት ባሕሪያት ይኖሩታል፡ - ውሳኔ ለመስጠት ራሱን የ ሚያገ ል፣ የ ግልሰቦችንም ሆነ የ ቡድኖችን ሥራ ሁኔ ታ ለመከታተል ግዴለሽ የ ሆነ ፣ ለተጠያቂነ ት ምንም ደንታ የ ሌለው፣
 46. 46. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations የ መመሪያዎችን ተግባራዊነ ት ክትትል የ ማያደርግ፣ ነ ገ ሮች በራሳቸው እንዲሔዱ የ ሚተው / የ ሆነ ው ይሁን ዓይነ ት /፣ 7.4. አሳታፊ አመራር / Participative / Shared Leadership/ የ ሚከተሉትን ባሕሪያት የ ያዘ ነ ው፡ - የ ሀሳብና የ ልምድ ልዉውጥ እንዲደረግ ያመቻቻል፣ ሠራተኞች ውሳኔ በመስጠት እንዲሳተፉ ያበረታታል፣ የ ተመደበለትን ሀብት ያከፋፍላል፣ ሠራተኛው ችግርን ለይቶ እንዲያወጣና ቅደም ተከተል እንዲሰጣቸው ድጋፍ ያደርጋል፣ የ እርስ በርስ ትስስር እንዲፈጠር ሁኔ ታዎችን ለማመቻቸት ይጥራል፣ ሠራተኛው ሥልጣንን እንዲለማመድ ያደርጋል፣ ዲሞክራሲያዊ አመራር ከብዙ የ አመራር ዓይነ ቶች ውስጥ አንዱ ነ ው፡ ፡ ይሁን እንጂ ዲሞክራሲያዊ አመራር አሳታፊ እና አማክሮ የ ሚሠራ በሚባሉ የ አመራር ዓይነ ቶች ተጠቅሷል፡ ፡
 47. 47. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations በሌሎች የ ልማት መሥሪያ ቤቶች እንደሚደረገ ው ሁሉ ከላይ የ ተገ ለፁ የ አመራር ዓይነ ቶች በወረዳ ደረጃ የ ህዝብ አደረጃጀቶችም የ ሚታዩ ናቸው፡ ፡ በወረዳ ደረጃ እንደነ ዚህ ዓይነ ት ባሕሪያትን የ ሚያሳዩ መሪዎችን እናገ ኛለን፡ ፡ ከላይ የ ተጠቁሱት የ ተለያዩ አመራር ዓይነ ቶች የ የ ራሳቸው ጠንካራና ደካማ ጎ ኖች ቢኖሩዋቸውም ውጤትን ለማምጣት ሲባል እንደሥራው ባህርይና እንደሁኔ ታው እየ ታየ የ አመራር ዓይነ ቶቹን በማቀናጀትና በመቀያየ ር አመራር መስጠት ይቻላል፡ ፡ 8. የ አመራር ክህሎት /leadership skills/ የ አመራር ክህሎት /leadership skills/ ማለት ተጨባጭ የ ሆነ ነ ገ ሮችን የ መተግበር ችሎታ ማለት ነ ው መሪዎች፡ ሰዎች ውጤታማና የ ተቀመጠውን ግብ መተግበር እንዲችሉ የ መምራት ክህሎት ያስፈልጋል፡ ፡ የ ወረዳ ደረጃ ህዝብ አደረጃጀት መሪዎችም ዕቅድ ለመተግበርና የ ስራ ሂደት በብቃት ማሳካት እንዲችሉ የ መምራት ክህሎት ያስፈልጋል፡ ፡ እንደ koontz et.al /1984/ አራት አይነ ት የ መሪነ ት ክህሎት እንዳሉ ይጠቀሳሉ፡ ፡ ሀ. የ መሪዎች ስልጣን /the authority or power of leaders/ ለ. ሰዎች በተለያየ ግዜና ሁኔ ታ በተለያየ የ ማነ ቃቂያ መንገ ድ ሊነ ቃቁ እነ ደሚችሉ የ መረዳት፡ ሐ. ሰዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲሰሩ የ ማነ ሳሳት መ. መሪው የ ሚከተለው የ አመራር ዘይቤ/the style of leader/ ናችው የ መሪዎች ተግባር ለመወጣትና ለመትግበር የ ተለያየ ዓይነ ት ክህሎት ያስፈልጋል፡ ፡ የ መሪነ ት ክህሎት በተለያዩ ሁኔ ታዎች ፈርጆ ማየ ት ይቻላል፡ ፡ የ ተወሰነ የ መለያ መርሆዎች ቴክኒካዊ /technical/ ፅ ንሰ ሃሳብ /conceptual/ ሰብአዊና /humam/ ፖለቲካዊ /political/ ክህሎት ተብለው ሊታዩ ይችላሉ፡ ፡ የ በለጠ ግልፅ ለማድረግ እያንዳንዱ የ አመራር ክህሎት በምሳሌ እንመልከት ፡ ፡
 48. 48. በብርሃኑ ታደሰ ታየ የተዘጋጀ ጥር 17 2009ዓም Community Development and Effective Leadership for Associations 8.1. ቴክኒ ካዊ ክህሎት /technical skills/ ይህ ክህሎት በተወሰነ የ ሥራ መስክ ባለሙያ በመሆኑ የ ሚገ ኝ ነ ው፡ ፡ • ውሳኔ የ መስጠት ነ ው፡ ፡ • ሙያዊ ድጋፍ የ መስጠት ክህሎት • ዳሰሳና ግምገ ማ የ ማድረግ ክህሎት • የ ማስተዳደር ክህሎት • የ ማቀድና የ መተግበር ክህሎት • የ ግንኙነ ት ክህሎት 8.2. ፅ ንሰ ሀሳብ ክህሎት /conceptual skills/ ድርጅት በሙሉ ስሜት ዓይነ ት የ ማየ ትና መረዳት ክህሎት ነ ው፡ ፡ • የ ተለያዩ የ ድርጅትሥራ መረዳት • በተለያዩ የ ድርጅቱ ክፍሎች የ ስራ ዘርፎች መካከል ያለው ግንኙነ ት መገ ንዘብ • በድርጅቱ ውስጥ የ ሚደረገ ውን ግንኙነ ት ትስስርና በድርጅቱ ውጫዊና ውስጣዊ ከባቢ /ሁኔ ታዎች/ መሃል ያለውን ግንኙነ ት ለመረዳት፣ • የ ድርጅቱን ፖሊሲና ዕቅድ ለመተግበር የ ሚደረግ የ ፈጠራ ችሎታ፣ • የ ስራ ባልደረባን አስተባብሮና አቀናጅቶ በመምራት ውጤታማ ማድረግ ወዘተ ናቸው 8.3. ሰብአዊ ክህሎት /Human Skills/ ይህ ደግሞ ትኩረት የ ሚያደርገ ው ፡ -

×