Successfully reported this slideshow.
Your SlideShare is downloading. ×

BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx

Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Ad
Upcoming SlideShare
Yom_DATA MANAGEMENT.ppt
Yom_DATA MANAGEMENT.ppt
Loading in …3
×

Check these out next

1 of 222 Ad

More Related Content

Advertisement

BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx

 1. 1. 2 ሚዛናዊ ስኮር ካርድ(BSC) እና ሌደርሽፕ ሥልጠና ለ ስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ሰራተኞች ከግንቦት 08-12/2014 ቢሾፍቱ፣ ኢትዮጵያ
 2. 2.  የስልጠና ምህዳር 3
 3. 3. 4 1. ሙሉ ስም 2. የትምህርት ዝግጅት 3. የሥራ ልምድ 4. የሥራ ኃላፊነት 5. በጣም የሚወዱት አንድ ነገር 6. በጣም የሚጠሉት አንድ ነገር 7. በሚዛናዊ ስኮር ካርድ እና ሌደርሽፕ ዙሪያ ያለዎት ልምድ፡- ሀ) ከፍተኛ ለ) መካከለኛ ሐ) አነስተኛ መ) ልምድ የለኝም
 4. 4. Temesgen Dagne Akal , Ph.D. Management Consultant 5
 5. 5. 6 From the Training From the Facilitator From Your Colleagues From Yourself
 6. 6. /ሰዓት ተቆጣጣሪ
 7. 7. /አነቃቂ ቡድን
 8. 8. ከዚህ ስልጠና በኋላ ሰልጣኞች፡-  ስለ BSC ምንነትና ጠቀሜታ ይገነዘባሉ፤  የተቋም ስትራቴጂክ እቅድ በBSC እንዴት እንደሚገነባ እውቀት ያገኛሉ፣  በተቋም፣ በስራ ክፍል፣ በቡድንና ግለሰብ ደረጃ በBSC ለማቀድ የሚያስችል ክህሎት ያዳብራሉ፣  የስራ ክፍላቸውን እቅድ ያዘጋጃሉ:: 9
 9. 9.  ክፍል አንድ፡- የBSC አጠቃላይ ዕይታ  ክፍል ሁለት፡- የBSC ግንባታና ትግበራ ደረጃዎች  ክፍል ሶስት:- የBSC ትግበራን ቀጣይነት ማረጋገጥ  ክፍል አራት፡- መሰረታዊየአመራርክህሎቶች 10
 10. 10.  ጽንሰ ሀሳባዊ ገለጻ  አስተያየት ጥያቄና ውይይት  የቡድን መልመጃ  የቡድን ስራ ሪፖርት እና ውይይት 11
 11. 11.  እ.ኤ.አ በ1992/ ሮበርት ካፕላንና ዴቪድ ኖርተን በተባሉ ምሁራን አማካይነት ተጀመረ፡፡  አጀማመሩ በአፈጻጸም ምዘና ማዕቀፍነት ነበር፡፡  በሂደት አፈጻጸምን በተቀናጀና ስትራቴጂያዊ በሆነ መልኩ ለመምራት ጭምር እንዲያገለግል ተደረገ፡፡  በኢንዱስትሪ ዘመን የተቋማት ውጤታማነት ይመዘን የነበረው ምርትን በብዛትና በጥራት ከማምረትና አዳዲስ ቁሳዊ ቴክኖሎጂዎችን ለምርት ሥራ በጥቅም ላይ ከማዋል አኳያ ነበር፡፡ 12
 12. 12.  ባለንበት ዘመን ከፋይናንስ ስኬት ባሻገር ለአዕምሯዊ ሀብት (Intangible Asset) ተገቢውን ትኩረት መስጠት ለተቋማት ስኬታማነት ወሳኝና መሰረታዊ ጉዳይሆኖ ተገኝቷል፡፡  አፈጻጸምን በፋይናንስ መመዘኛዎች ብቻ መመዘን ለሚከተሉት ትችቶች ተጋልጧል፡፡  በአጭርጊዜ ትርፍላይብቻእንዲያተኩሩ ስለሚያደርግሚዛናዊነትንአለማረጋገጡ፣  የዋጋ መጨመርን ወይም የጥራት መቀነስን ሊያስከትል ስለሚችል ተቋሙን ከገበያ ሊያስወጣውመቻሉ፣ 13
 13. 13.  በተወሰኑ የተቋም እንቅስቃሴዎች ላይ የሚያተ ኩር በመሆኑ ከተቋም የሚጠበቅሁለንተናዊስኬትን የማያሳይመሆኑ፣  የወደፊቱን የተቋም አፈጻጸም ሊወስኑ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አለመስጠቱ፣  ለተቋም ስኬታማነት የአእምሯዊ እሴቶች /Intangible Assets/ አስተዋፀኦከፍ እያለበመምጣቱ፣  የአፈጻጸም ምዘናን ከተቋም ስትራቴጂ ጋር አስተሳስሮ ለመሄድ ያጋጥም የነበረውን ችግር መፍታት በማስፈለጉ፣ 14
 14. 14.  የተቀናጀ የስትራቴጂያዊ እቅድ ስራ አመራር፣ የኮሚኒኬሽን እና የመለኪያ ስርአትን አጣምሮ የያዘ የለውጥ መሳሪያ፣  በጥቂት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ለማተኮር የሚያስችል የተሻሻለ የስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዝግጅት ሂደት፣  የተቋምን የረጅም ጊዜ ስትራቴጂያዊ ትኩረት በግልጽ ለማስቀመጥና ይሄንኑ ለሰራተኞች ለማሳ ወቅ/ለማስጨበጥ የሚረዳ የለውጥ እርምጃ፣  ስትራቴጂን ተግባራዊ ሊሆኑ ወደሚችሉ ስትራቴጂያዊ ግቦች ለመመንዘር የሚያስችል ማዕቀፍ፣ 15
 15. 15.  የፈጻሚዎችን የዕለት ተዕለት ክንውን ከተቋም ራዕይና ስትራቴጂ ጋር ለማስተሳሰርየሚያስችል የስትራቴጂያዊስራአመራር ሥርዓት፣  አንድ ተቋም ስትራቴጂ ተኮር እንዲሆን፣ በጀቱን ከስትራቴጂው ጋር እንዲያስተሳስርናከተግባር እንዲማርየሚያስችልማዕቀፍ፣  የተቀናጀ የተገልጋይ/ባለድርሻ አካላት፣ የፋይናንስ/ በጀት፣ የውስጥ አሠራርና የመማማርና ዕድገት አፈጻጸምን ከረጅም ጊዜ ውጤታማነት ጋር የሚያስተሳስር መሣሪያ፣ 16
 16. 16. ማዕቀፉ፡- 17  በአጭርና በረጅም ጊዜ ግቦች፣  በፋይናንስና ፋይናንስ ነክ ባልሆኑ እይታዎች፣  እንዲገኝ በታሰበው ውጤትና ለውጤቱ መገኘት ምክንያት በሚሆኑ አመልካቾች፣  በአእምሯዊና ቁሣዊ ሀብት፣ እና  በውጫዊና በውስጣዊ አፈጻጸም እይታዎች፣ መካከል ሊኖር የሚገባውን ስትራቴጂያዊ ትስስርና ሚዛናዊነትን ይጠብቃል፡፡
 17. 17.  ተቋማት የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸምና ተልዕኳቸው መሳካቱን ለማረጋገጥ ያግዛል፣  ግልጽናየተብራራ ተቋማዊ ራዕይንና ስትራቴጂንለማዘጋጀት ያስችላል፡፡  የተቋም አፈጻጸምን ከስትራቴጂያዊ ዕቅድ ጋር የሚያስተሳስሩ እይታዎችን (Perspectives) ለይቶ ለማውጣትና የተቋሙ አፈጻጸም ከእይታዎቹ አኳያ እንዲመዘንለማድረግ ያስችላል፡፡ 18
 18. 18.  የፋይናንስ መመዘኛዎች የወደፊት አፈጻጸምን በሚያመለክቱ መመዘኛዎች እንዲታገዙና የተሟላ ምዘና እንዲካሄድ ለማድረግ ያስችላል፡፡  ተቋማዊ ራዕይን ለማሳካት የሚነደፉ የስትራቴጂያዊ ውጤቶችንና ግቦችን ስኬት ለመመዘን የሚያገለግሉ ተስማሚ መለኪያዎችን ለይቶ ጥቅም ላይለማዋል ያገለግላል፡፡  ሁሉም ሰራተኞች በተቋሙ የወደፊት ስትራቴጂዎች፣ አካሄዶችና ድክመቶች ላይ እንዲያስቡናእንዲወያዩይረዳል፡፡ 19
 19. 19.  በሠራተኞች ዘንድ የባለቤትነትና የተጠያቂነት ስሜትንና ቁርጠኝነትን ይፈጥራል፣  በተቋሙ ሥራዎች፣ ስትራቴጂዎችና በጋራ ራዕይ መካከል ትስስርን ይፈጥራል፣  የተቋሙ ውስጣዊና ውጫዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲዳብርና የጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፣  ተቋሙ በደንበኞቹ/ተገልጋዮቹ፣ በሠራተኞቹ፣ በስትራቴጂዎቹና በውጤቶቹ ላይ ሁለንተናዊ ትኩረት እንዲሰጥ ያደርገዋል፡፡ 20
 20. 20.  የበላይአመራሩስርዓቱን በባለቤትነትናቀጣይነት ባለውሁኔታእንዲመራውማድረግ፣  የውጤትተኮር ስርዓት የማስፈንስራን የአንድ ጊዜሳይሆንየሁልጊዜስራአድርጎመያዝ፣  በግንባታ ጊዜ ከተለያዩ ክፍሎችና የተቋሙ እርከኖች የተውጣጡ ሰራተኞችን በማካተት የብዙሃንተሳትፎናንቅናቄ መኖሩንማረጋገጥ፣  በሁሉም ደረጃ የአመራር ብቃትን ማሳደግና ከታች ወደላይ ከላይ ወደታች እንዲሁም የጎንዮሽ ኮሚዩኒኬሽን እንዲኖር ማድረግ፣  በየደረጃው የሚገኝ ውጤትን በተከታታይ ማብሰር የሚፈለግን የባህሪ ለውጥን ማበረታታት፣ 21
 21. 21. የሚከተሉትን ስህተቶች ›KSðçU፡-  SK"ƒ ÁKuƒ” ’Ñ` ŸSወc” ÃMp uØpU Là ÁK< ¾›ðéçU SKŸ=Á‹” • • እ”ÇK< uSውcÉ e`›~ ውeØ T"}ƒ&  ›eðLÑ>’• †ው dÃð}g ›G<” ÁK< ýaÓ^V‹”“ ýaË¡„‹” • • እ”ÇK< ue`›~ ውeØ T"}ƒ&  ¾vL”eÉ e¢`"`É fõƒ«` e¢`"`Æ” u^c< • እ”ÅT>Ñ’vው Tcw“ ŸÓ”v• ታው uòƒ fõƒ«” SÓ³ƒ፣  ¾ውÖ?ƒ }¢` e`›ƒ Ó”vታ• ው” S<K< uS<K< ýL”“ ýaÓ^U ወይም አንድ የተወሰነ የስራ ክፍል እ”Ç=c^ው SeÖƒ:፡ 22
 22. 22. ደረጃአንድ፡- ቅድመ ሁኔታና ተቋማዊ ዳሰሳ ደረጃሁለት፡- ተቋማዊ ስትራቴጂን ማዘጋጀት ደረጃሶስት፡- ስትራቴጂያዊ ግቦችን መቅረጽ ደረጃአራት፡- የስትራቴጂ ማፕ ማዘጋጀት ደረጃአምስት፡- የአፈጻጸም መለኪያዎችንና ዒላማዎችን ማዘጋጀት ደረጃስድስት፡-ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን መቅረጽ 24
 23. 23. 25
 24. 24. ደረጃሰባት፡- የአፈጻጸም መረጃሥርዓት መዘርጋት ደረጃስምንት፡- ውጤት ተኮር ዕቅድን በየደረጃውለሚገኙ ፈፃሚ አካላት ማውረድ ደረጃዘጠኝ፡- የአፈፃፀም ክትትልና ግምገማ 26
 25. 25. 1. የተቋሙን ዝግጁነት ማረጋገጥ 2. ቅድመ ዝግጅት ማድረግ 3. ስትራቴጂያዊ ትንተና ማካሄድ 28
 26. 26.  የተቋሙን ዝግጁነት ማረጋገጥ  ተቋማት ወደ ውጤት ተኮር ሥርዓት ግንባታና ትግበራ ከመግባታቸው በፊት የተቋሙ የበላይ አመራር ፍላጎትና ቁርጠኝነት መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡  ቅድመ ዝግጅት ማድረግ  የBSC ግንባታና ትግበራ ዕቅድና የኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ማዘጋጀት 29
 27. 27.  በስትራቴጂው መሰረትአደረጃጀት መፍጠር 1. የስትራቴጂያዊ አመራርቡድን 2. የትኩረት መስክ ቡድኖች (ስትራተጂያዊ የትኩረት መስኮች ከተለዩ በኋላ የሚሰየም) 3. የካስኬዲንግቡድኖች 4. የለውጥአስተባባሪ ወይም የስትራቴጂ ስራአመራር ጽ/ቤት 5. የውጭአማካሪ ቡድን /optional/ 30 ደረጃአንድ . . .
 28. 28. 1. ከተkሙ ጋርትስስርያላቸውን ሀገራዊፖሊሲዎችናስትራቴጂዎችመተንተን፣ 2. ተገልጋዮችንናባለድርሻአካላትን መለየትናፍላጎታቸውንመተንተን 3. ጥንካሬ፣ድክመት፣መልካምአጋጣሚናስጋትትንተና (SWOT) 4. የተቋሙንተልእኮራእይእሴቶችመቃኘት 31
 29. 29.  ስትራቴጂያዊ ትንተና ማካሄድ 2.ተገልጋዮችንና ባለድርሻ አካላትን መለየትናፍላጎታቸውንመተንተን  ተገልጋይ ማለት የተቋሙ አገልግሎቶች/ምርቶች ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሆነ አካልማለት ነው፡፡  ባለድርሻ አካል ማለት በተቋም የዓላማ ስኬት ላይ ፍላጎት/ድርሻ (Interest/Stake) ያለው ነው፡፡ ተገልጋዮች ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሆኑ ባለድርሻ አካላት ናቸው፡፡ 32
 30. 30. 33 የተገልጋዮችንና ባለድርሻ አካላትን ፍላጎት ማወቅ…  ተገልጋዩ/ዜጋው ከመንግስት ተቋማት የሚፈልጋቸ ውን ምርቶች ወይም አገልግሎቶች ካላገኘ ሊደርስበት የሚችለውን ተፅዕኖ ለመለየት፣  የተቋሙን ምርቶች/አገልግሎቶች ምን የተለየ ጠቀሜታ ለተገልጋዩ እንደሚሰጡ ለመለየት፣  ከተገልጋዩ ጋር የሚኖር ግንኙነትንና ተቋሙ በተገልጋዩ ዓይን ያለውን ገፅታ /Image/ ለማወቅ፣  በአጠቃላይ ተቋማት በአገልግሎት አሰጣጣቸው ተገልጋይ ተኮር እንዲሆኑ ለማስቻል፡፡
 31. 31. ተ ገልጋ ዮች/ ባለድርሻ አካላት ተ ቋሙ ከተ ገልጋ ዮች/ ባለድርሻ አካላት የሚ ፈልጋ ቸው ባህሪያት ተ ገልጋ ዮች/ ባለድርሻ አካላት ከተ ቋሙ የሚ ፈልጉት ምርት ወይም አገልግሎ ት ተ ገልጋ ዮች/ ባለድርሻ አካላት በተ ቋሙ ላይ አሉ ታ ዊ ተ ጽዕኖ የሚ ያሳድሩባቸው ጉዳዮች የተ ገልጋ ዮች/ ባለድርሻ አካላት በተ ቋሙ ላይ የሚ ኖረው ተ ፅዕኖ ደረጃ /ከፍ ተ ኛ፣ መ ካከለኛ፣ ዝቅተ ኛ/ ተገልጋ ዮች ባለድርሻ አካላት 34 ደረጃ አንድ . . .
 32. 32.  የተገልጋዮች/በላ ድርሻ አካላት ከተቁዋማት የሚፈልጉትን አገልግሎት ዓይነት በዝርዝር ለማወቅ የተገልጋዮች/ባለ ድርሻ አካላት ትንተና ማካሄድ ያስፈልጋል፡፡  ትንተናው፡- የተገልጋይ /ባለ ድርሻ አካላት አገልግሎት የአገልግሎት መገለጫ ባህሪያት ግንኙነት የተቁዋም ገጽታ አገልግሎት ጠቀሜታ አገልግ ሎት ጥራት አገልግሎት ለማግኘት የሚወስደው ጊዜ ለአገልግሎት የሚከፈል ዋጋ
 33. 33. 3.ጥንካሬ፣ድክመት፣መልካምአጋጣሚናስጋትትንተና(SWOT)  የተቋሙንውስጣዊ ጥንካሬናድክመትእንዲሁምውጫዊ መልካም አጋጣሚዎችንናስጋቶችንተጨባጭ በሆነመረጃ ላይ በመመስረት አንጥሮ ለማውጣት፤  የተቋሙን ስትራቴጂ ከሃገራዊ ፖሊሲና ስትራቴጂ ጋር ለማስተሳሰር፤  ከስትራቴጂያዊ ትንተና ግኝቶች በመነሳት የትኩረት መስኮችን ለመለየት፤  ከተለዩት ፈታኝና አስቻይ ሁኔታዎች በመነሳት የተቋማዊ ለውጥን አስፈላጊነት ለመረዳት፤ 36
 34. 34. 37  ለተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት ተቋሙ የሚገኝበትን ሁኔታ በግልጽ በማሳየት ከእያንዳንዱባለድርሻ አካል የሚጠበቀውንለማሳየት/ለማመላከት፡፡ ውስጣዊ ውጫዊ ጥንካሬእና ድክመት መልካም አጋጣሚና ስጋት 1. ተቋማዊ አደረጃጀት 1. ltEµêE 2. ስትራቴጂ 2. x!kñ¸ÃêE 3. አሰራርሥርዓትE 3. ¥Hb‰êE 4. የአመራር ዘይቤ 4. t&KñlÖ©!ÃêE 5. የሰውኃይል ሁኔታ 5. ከባቢያዊ 6. ክህሎት 6. ህጋዊ ሁኔ¬ãC 7. የጋራ እሴቶች 7. ዓለማቀፋዊነት 7S Model (PESTELG Analysis)
 35. 35.  አስቻይና ፈታኝ ሁኔታዎችን መለየት  የጥ.ድ.መ.ስ (SWOT) ትንተና ማጠቃለያ ከተዘጋጀ በኋላ ቀጣዩ ስራ አስቻዮችንና ፈታኝ ሁኔታዎችን መለየት/ማደራጀት ነው፡፡  አስቻይ ሁኔታዎች የሚለዩት ከተቋሙ ውስጣዊ ጥንካሬና ውጫዊ መልካም አጋጣሚዎች ነው  ፈታኝ ሁኔታዎች ደግሞ ከውስጣዊ ድክመቶችና ከውጫዊ ስጋቶች ከተገኙት መረጃዎች በመነሳት ነው፡፡ 39
 36. 36. 40 ውስጣዊጥንካሬ መልካም አጋጣሚዎች አስቻይሁኔታዎች ውጫዊስጋቶች ውስጣዊ ድክመት ፈታኝሁኔታዎች
 37. 37. ውስጣዊ ጥንካሬ ድክመት • Deep R&D expertise • Technology patent • Convenient location • More recognizable brand reputation than competitors • Lack of marketing & public relations expertise • Products not user friendly for non-technologists • Slow to move sales online • We have a reputation as being too bureaucratic ውጫዊ መልካም አጋጣሚዎች ስጋቶች • New emerging online market • China market expanding rapidly • Rumors that competitor is going out of business • Potential partnership with local university • Vendor seems to be entering our market at a lower price • Cultural demographic shifts affecting demand • Environmental awareness increase driving down sales • New regulations driving up cost of business አስቻይ ሁኔታዎች ፈታኝሁኔታዎች
 38. 38. 4. የተቋሙን ተልእኮ ራእይ እሴቶችመቃኘት 42 ተልእኮ ራዕይ እሴቶች
 39. 39. የጥሩየተልዕኮ ምንነትና ባህሪያት  የተቋሙን ማንነትና ለምን እንደተፈጠረ ማሳየት መቻሉ፣  የተቋሙን ዋና ዋና ተግባራት የሚያመለክት መሆን መቻሉ፣  የተቋሙን ምርቶች/አገልግሎቶች፣ ተገልጋዮች፣ የአገልግሎት ወሰን እና ሌሎች የተቋሙን ልዩ ባህርያት የሚያሳይ መሆኑ፣  በጥቂት ዓረፍተ ነገሮች ወይም ከአንድ አንቀጽ ባልበለጠ የቃላት ምጣኔ የሚገለጽ፣ 43
 40. 40. የመስሪያቤታችሁ ተልዕኮ ምንድን ነው? 44
 41. 41. የጥሩራዕይ ምንነትና ባህሪያት  ተቋሙ በረጅም ጊዜ መድረስየሚፈልግበትን የሚያመላክት፣  ግልጽና አጭር፣  ለመረዳትና ለማስረጽ ቀላል የሆነ፣  በአብዛኛው በአንድ ዓረፍተ ነገር ሊገለጽ የሚችል፣  የራዕዩን መድረሻጊዜና ውጤት የሚያሳይ፣  የተቋሙን የወደፊት ስኬት በማሳየት የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ስሜት የሚቀሰቅስ፣ 45
 42. 42. የመስሪያቤታችሁን ራዕይግለጹ? 46
 43. 43. የጥሩ እሴቶች ምንነትና ባህሪያት  የተቋሙን እምነቶች፣ አስተሳሰቦችና አመለካከቶች የሚያንጸባርቁ፡  የተቋማዊ አሰራር ፍልስፍና መገለጫዎች፡  ተቋሙከተልዕኮውአንፃር የሚከተለውመርህምን እንደሆነየሚገልጹ፣  ጠቃሚበሆኑባህላዊ እሴቶችላይየሚመሰረቱ፣  ሰብዓዊ ባህርያት ላይ የሚያተኩሩ፣  ለውሳኔአሰጣጥናለዕለት ተዕለት ሥራመርህየሚሆኑ፣  ከተቋሙራዕይ፣ተልዕኮና ባህል ጋርየተሳሰሩ፡፡ 47
 44. 44. የመስሪያቤታችሁ እሴቶች ምን ምን ናቸው፡፡ 48
 45. 45. 1. የተቋሙን ውስጣዊ ጥንካሬና ድክመት እንዲሁም ውጫዊ መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶች /SWOT/ ለዩ 2. የተቋሙንተገልጋዩች/ባለድርሻ አካላትና ፍላጎትተንትኑ 3. የተቋሙንተልዕኮ፣ ራዕይእና እሴቶችእንደገናቃኙ 49
 46. 46. በደረጃ ሁለት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት  ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችን (Strategic Theme) መለየት፤  ስትራቴጂያዊ ውጤቶችን (Strategic Results) ማስቀመጥ፤  ዕይታዎችን (Perspectives) መወሰን፤ 51
 47. 47. Strategy is about making choices that have organization-wide impact. Strategy is the best way forward for an organization to: • Beat the competition (private sector) • Improve mission effectiveness (public sector) • Achieve its vision • Satisfy customers, stakeholders and employees
 48. 48. ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች(StrategicTheme) ምንነት  የተቋሙን ዋና ተግባር የሚገልፁና የትኩረት አቅጣጫን የሚያመላክቱ የስኬትአምድ/PillarsofExcellence)፣  የተቋምን ራዕይ እውን ከማድረግ አኳያ ውጤት የሚያስገኙና የተቋሙ ሠራተኞች ሙሉትኩረት ሊያርፍባቸውየሚገባ፣  ተቋማዊ ትስስርን ለመፍጠር የሚያስችሉ ሲሆኑ ትስስሩ የሚታይበት መንገድም፣ 53
 49. 49.  ሁሉንም ዕይታዎችበማቋረጣቸው፣  በሁሉም ዕይታዎች ሥር የሚቀመጡ ግቦች ወደ ላይና ወደ ታች ተሳስረው (Horizontal and Vertical Integration) እየተመጋገቡ ወደ ስትራቴጂያዊውጤትማምራታቸው፣  ሁሉምየስራክፍሎች ወይምሂደቶች የሚጋሯቸውመሆናቸው፡፡ 54
 50. 50. የጥሩስትራቴጂያዊ ትኩረት መስኮችባህርያት  ቁጥራቸው3-5 የሆኑ፣  ከተቋሙ ተልዕኮ፣ ራዕይና ዕሴቶች ጋር የሚና በቡ፤ ተልዕኮና ራዕዩን ወደ ዕለት ዕለት ተግባር መመንዘር የሚያስችሉ መሆናቸው፣  የተቋሙንየስኬት አምዶችየሚያመላክቱመሆናቸው  ለተገልጋዮች እሴት ከመፍጠር አንፃር ትኩረት የሚያስፈልጋቸውን የአገልግሎት መስክና ውጤቶች የሚያመላክቱመሆናቸው፡፡ 55
 51. 51. የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችአመራረጥ የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች የስትራቴጂያዊ ትንተና ውጤቶችን መሰረት በማድረግ ከውይይት (Brainstorming) በኋላ በሚደረስበት አጠቃላይ ስምም ነት ይለያሉ፡፡ መረጣው በሚከተሉት መሰረት ይከናወናል፡- የመንግሥትን ፖሊሲና ስትራቴጂ እንዲሁም የሴክ ተር/የክልል መንግስታት ስትራቴጂዎችን በመተንተን ከተቋሙ ተጨባጭ ሁኔታ ጋርየሚናበቡጉዳዮችንበመለየት፤ ከጥድመስ ትንተና ከተገኙ መረጃዎች ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን በመለየት፤ 56
 52. 52. ከተገልጋዮችና ባለድርሻ ፍላጎት ትንተና በስትራቴጂ ዘመኑ የሚፈቱ ቁልፍ ፍላጎቶችን ለይቶ ቅደም ተከተል በማስያዝ፤ የተቋሙን ተልዕኮ መሰረት በማድረግ በስትራቴጂ ዘመኑ ትኩረት የሚያስፈልጋቸውን ወሳኝ ተግባ ራት በመለየትና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን በማስቀመጥ፤ ወደተቋሙ ራዕይ የሚያመሩ የስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት፡፡ 57
 53. 53. 58 •Mission •Vision •Core Values SWOT / Enablers & Challenges, External Environmental Analysis & Other Assessment Inputs Discovery • Perspectives • Strategic Themes & Results Customer Needs Analysis Customer Value Proposition
 54. 54.  በሥራ ክፍሎች/ሂደቶች ከሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ጋር ተመሳሳይ ናቸውን?  የአንድ የሥራ ክፍል/ሂደት የሥራ ድርሻ ብቻ የሚያመለክቱ ናቸውን?  የተለየ ትኩረት ሊያገኝ የሚገባው ዋና ጉዳይ ወይስ በየዕለት ተዕለትሥራ ውስጥየሚካተት ነውን?  በሁሉም ዕይታዎችግቦችን ለመቅረጽ የሚያስችልነውን? 60
 55. 55. የስትራቴጂያዊ ውጤቶችምንነት  የትኩረት መስኮች በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ሲሆኑ የሚገኙ የረጅም ጊዜ ውጤቶች፤  ጥቅልና የብዙ ሁኔታዎች መስተጋብርየሚንፀ ባረቅባቸው፤  እያንዳንዱ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ አንድ ስትራቴጂያዊ ውጤት ይኖረዋል 61
 56. 56. የጥሩ ስትራቴጂያዊ ውጤቶች ባህርያት፡-  በእያንዳንዱ የትኩረት መስክ የሚቀረጹ ግቦች የሚያመጡትን አጠቃላይ ስኬት የሚያመለክቱ መሆናቸው፣  ከዝርዝር ተግባራት ውጤት ይልቅ ስትራቴጂያዊ እሳቤዎች የሚያመጡትን የመጨረሻ ውጤት የሚያመለክቱ መሆናቸው፣  የሁሉም ስትራቴጂያዊ ውጤቶች ድምር ወደ ተቋሙ ተልዕኮና ራዕይ ስኬት የሚያመራ መሆኑ፣ 62
 57. 57. ተ.ቁ የትኩረትመስክ ውጤት 1 ጥናትና ምርምር የላቀየጥናትናምርምርአገልግሎት 2 አገልግሎት አሰጣጥ ተገልጋዮችንያረካውጤታማናቀልጣፋ አገልግሎት 3 ስትራቴጂያዊአጋርነት ለጋራ ጥቅምየተፈጠረየጋራትብብር 4 የማህበረሰብአሳታፊነት ያደገየማህበረሰብተሳትፎናእርካታ 63
 58. 58. ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮቹና ውጤቶቹ ከተለዩ በኋላ የትኩረት መስኮችና ውጤቶች መግለጫ ሊዘጋጅ ይገባል፡፡ ይህም በየትኩረት መስኮቹ ግቦችን ለሚያዘጋጁት የትኩረት መስክ ቡድኖችስራውን ግልጽና የቀለለ ያደርገዋል፡፡ ተቋሙ BSCውን ለባለድርሻ አካላት ሲያስተዋ ውቅ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ለማቅረብና ገለጻዎችን ለማድረግ ያስችላል፡፡ 64
 59. 59. ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ ስትራቴጂያዊ ውጤት ምን እንደሚያካትት ስኬታማነታችንንእንዴት እንደምናረጋግጥ ቀጥሎ ወደሚገኘው ከፍተኛ ውጤት (ራዕይ/ተልዕኮ) እንዴት ሊያደርሰን እንደሚችል 65
 60. 60. የዕይታዎችምንነትና አይነት  ዕይታዎች የተቋምን አፈጻጸም ከተለያዩ አቅጣጫዎች አንፃር ለማየት የሚያስችሉሚዛናዊ መነፅሮች ናቸው፡፡  እይታዎች፣ የተቋሙን የስራ አፈፃፀም ከተለያየ አቅጣጫ ለማየት የሚያስችሉ ሌንሶች ናቸዉ፡፡  አብዛኛዎቹ ተቋማት አራት እይታዎችንይጠቀማሉ፡፡ 66
 61. 61. 1 2 3 4 የተገልጋÃ/ደንበ ኛ/ ባለድርሻ ዕይታ የውስጥ አሠራርሂደት እይታ የፋይናንስ /የበጀት እይታ የመማማርና ዕድገትእይታ
 62. 62.  ተገልጋይ የሚለው ቃል በዋናነት የተቋሙን የውጭ ተገልጋይ የሚመለከት ይሆናል፡፡  የውስጥተገልጋይ/ የሰራተኞችእርካታበመማማርና ዕድገት ስርይታያል፡፡  በሌላ አማራጭ ደግሞ አንዱ የስራ ዘርፍ ከሌላው ጋር በሚኖረው ግንኙነት እንደውጭ ተገልጋይ የሚቆጠርበት ሁኔታ ስለሚኖር የስራ ዘርፎች የእርስ በእርስ ግንኙነት በሚያሳየው የዕቅድ ሰነድ በተለየ ሁኔታ የሚታይ ይሆናል፡፡ 68
 63. 63.  በዚህዕይታስርሊካተቱከሚገባቸውዝርዝርአመልካቾችመካከል፣  የተገልጋይእርካታ፣  የተገልጋይዘላቂነት፣  ተደራሽነት፣  አዳዲስተገልጋዮችንማፍራት፤ የሚሉትይገኙበታል፡፡ 69
 64. 64.  ይህ ዕይታ አንድ ተቋም የካፒታል ሥራ አመራሩን (Capital Management) ወይም የገንዘብ ፍሰቱን (Cash Flow) ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ የሚቀረጹ ግቦችን ስኬት ለመመዘን የሚያስችሉ የዕቅድ አፈጻጸም አመልካቾችንየሚያካትት ነው፡፡  እንደ ተቋሙ አጠቃላይ ሁኔታ የሚከተሉት ዝርዝር አመልካቾች በፋይናንስ/በጀት ዕይታሥር ሊካተቱ ይችላሉ፡፡ 70
 65. 65.  ትርፋማነት/የተጨመረሃብት  በአግባቡ ጥቅም ላይየዋለ ኃብት  ሥራ ላይ የዋለ ካፒታል ትርፋማነት(Return on Capital Employed)  ለባለ አክሲዮኖች የሚከፈል የትርፍ ድርሻ መጠን (ividend) ወ.ዘ.ተ. 71
 66. 66. የውስጥ አሠራር ዕይታ እሴት የሚጨምሩ ሂደቶች እርስ በርሳቸው በመመጋገብና በጋራ በመሆን ስትራቴጂያዊ ውጤቱ የሚረጋገጥበት ሲሆን በዝርዝር ሲታይ፡-  የኦፕሬሽንሥራ አመራር  የተገልጋዮች ግንኙነት ሥራ አመራር  የፈጠራስራዎችእና የሚሉትንና ሌሎች የውስጥአሰራር ሂደቶችን ያካትታል፡፡ 72
 67. 67.  ይህ ዕይታ ከላይ የተጠቀሱትን ዕይታዎች ወደ ቁሳዊ /Tangible Asset/ ሀብት ለመቀየር የሚያ ስችሉ አእምሮአዊ /Intangible/ የሆኑ ተቋማዊ ሀብቶች የሚካተቱበት የዕይታመስክነው፡፡  በዚህዕይታ ውስጥሶስት ዋና ዋና አመልካቾችይካተታሉ፡  የሰውሀብት  ተቋማዊየአሠራር ሥርዓቶችና ባህል  የኢንፎርሜሽን ሀብት  (ሰንጠረዥ 5፣ አመላካችምሳሌዎችን ይመልከቱ) 73
 68. 68.  እይታዎች የተቋማትን አፈጻጸም በተሟላና ሚዛናዊ በሆነ ሁኔታ ለማየት እንዲያስችሉ እርስ በርሳቸው በምክንያትና ውጤት መተሳሰር አለባቸው፡፡  እይታዎቹ እንደ የተቋሙ በዓይነት፣ በብዛትና በትስስር ሁኔታቸው ሊለያዩ ይችላሉ፡፡  በመንግስትና ለትርፍ ባልተቋቋሙ ተቋማት የተገልጋዮች/የዜጎች/ ዕይታ የትስስሩን የመጨረሻ እሴት ፈጠራ ቦታይይዛል፡፡  ለትርፍ በተቋቋሙ ተቋማት ደግሞ የፋይናንስ እይታ የትስስሩን የመጨረሻ እሴት ፈጠራ ቦታይይዛል፡፡ 74
 69. 69. የፐብሊክ ሴክተር ዕይታ የፋይናንስ ዕይታ የውስጥ አሰራር ዕይታ የመማማርና እድገት ዕይታ 1 2 3 4
 70. 70. የዕይታዎች ትስስር 76 ተልዕኮ የተገልጋይእይታ ተገልጋዮች እንዴትያዩናል?? የውስጥ አሠራር እይታ የተገልጋዮችን እርካታ ለመጨመር የትኞቹን የውስጥ አሠራሮች መለወጥ ይገባናል? የመማማርናእድገት እይታ ተገልጋዮቻችንንበይበልጥ ለማርካትየሠራተኞቻችንና የተቋምንአቅም በዘላቂነት ማሳደግእንችላለንወይ? የበጀት እይታ በአነስተኛ ወጪከፍያለ አገልግሎት መስጠት እንችላለን? ለእያንዳንዷሣንቲም ተመጣጣኝዋጋያለው ጠቀሜታማስገኘት እንችላለን?? ስትራቴጂ
 71. 71. Organizational Capacity or Learning & Growth Customer & Stakeholder Financial or Stewardship Internal Process Improved Internal Processes Drive Which Drive Improved external financial and customer RESULTS Improvements in Internal Capacity
 72. 72. 79 Building a Scorecard system is like building a Custom House
 73. 73. ደረጃ ሦስት ST‰t½©þÃêE GïCን (StrategicObjectives)ማዘጋጀት
 74. 74. የስትራቴጂያዊ ግቦችምንነት  የትኩረት መስኮችን ወደ ተጨባጭ ስራዎች በመመንዘር ስትራቴጂያዊ ውጤትን የሚያስገኙ ፣  ሊለኩ የሚችሉና የተቋሙን ስትራቴጂያዊ ውጤቶች የሚያሳኩ ቀጣይነት ያላቸው የማሻሻያ ክንውኖች፣  የተቋሙ ስትራቴጂ የሚገነባባቸው ማዕከሎች፡  የስትራቴጂው ውጤት እንዲሳካ ምን ምን ስራዎች መከናወን እንዳለባቸው የሚወስኑ፣  ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኩ እንዴት ወደ ተግባር እንደሚሸጋገርና ወደ ውጤት እንደሚደርስ የሚያሳዩ ናቸው፡፡ 81
 75. 75. የስትራቴጂያዊ ግቦችጠቀሜታ  ytÌÑN ST‰t½©þÃêE ፍላጎት (Strategic Intent) ለመግለጽ ያገለግላሉ፣  ST‰t½©þWN y¸gLA yMKNÃT W«¤T xQÈÅN ለማሳየት መነሻ ሆነውያገለግላሉ፣  ሁሉም የስትራቴጂውአካላት እንዲተሳሰሩ በማዕከልነትያገለግላሉ፡- 82
 76. 76. የስትራቴጂያዊ ግቦችባህርያት  ቀጣይነት ያለው ሂደትን የሚያሳዩ ድርጊት ተኮር ቃላትን በመጠቀም መጻፋቸው፤  qÈYnT ÃlcW y¥ššÃ KNWñC መሆ cW፤  lmrÄT qlL፣ xuR glu መሆÂcW፤  PéjKèC wYM bxuR gþz¤ y¸«ÂqqÜ tGƉT አለመሆናቸው፤  ስትራቴጂያዊ ከፍታቸው (Strategic Altitude) ሲታይ ወደ ኦፕሬሽን ደረጃ የወረዱ አለመሆ ናቸው፤ 83
 77. 77. በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጁ ስትራቴጂያዊ ግቦች በጥሩ ሁኔታ ያልተዘጋጁ ስትራቴጂያዊ ግቦች የሠ ራተኞችን የስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ግንዛቤ ማሳደግ ስትራቴጂያዊ ዕቅድን ማዘጋጀት የሠ ራተኞችን ክህሎት ማሳደግ ሰራተኞችን ማሰልጠን የመ ንገድ ደህንነትና ምቾት ማሻሻል መ ንገዶችንና የመ ንገድ ላይ መ ብራቶችን ማሻሻል የኔትወርክ አስተማማኝነትን ማሳደግ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ፕሮጄክትን ማጠናቀቅ 84
 78. 78. የትኩረት መስኩን ስትራቴጂያዊ ውጤት በቅድ ሚያ ማስቀመጥ፣ «ይህንን ውጤት ለማምጣት ምን ምን ግቦች መነደፍ አለባቸው?» የሚል ጥያቄ በመጠየቅመልስሊሆኑ የሚችሉ ግቦችንበውይይት (Brainstorming) መዘርዘር፤ ትክክለኛ ግቦችን ለማፍለቅ ይረዳ ዘንድ የሚከተሉትን ማጤን፡-  በውስጣዊና ውጫዊ ዳሰሳ የተለዩ ዝርዝር አስቻይና ፈታኝ ሁኔታዎችን፣ 85
 79. 79.  በተገልጋይናባለድርሻ አካላት ፍላጎትትንተናየተለዩ ፍላጎቶችን፣  ከተዘረዘሩት ግቦች ውስጥ ተመሳሳይ የሆኑትን ማዋዋጥና የማያስፈልጉትን ማስወገድ (ለእያንዳ ንዱ የትኩረት መስክ የሚቀመጡ ግቦች ከስድስት እስከ አስር ቢሆኑ ይመረጣል)፣  ግቦቹ በትክክለኛው የአጻጻፍ ዘዴ መጻፋቸውን ማረጋገጥ፣/ማሻሻል፣ መጨመር፣ማሳደግ፣ መቀነስ…/ 86
 80. 80. የስትራቴጂያዊ ግቦችመግለጫ ማለት፣  ስለእያንዳንዱ ግብ ወሰን (scope) ማለትም ግቦች ምን እንደሚይዙና ምን እንደማይዙ የሚያመለክት፡  የግቦቹ ተፈላጊ ውጤቶች ምን እንደሆኑ የሚያሳይ፡  የእያንዳንዱን ግብ ዋና ዋና ጉዳዮች እንዲያሳይ ተደርጎ የሚዘጋጅ ጽሁፍ ነው፡፡ 87
 81. 81. የግቦችመግለጫ የሚያስፈልገው፡-  ቡድኖች በቀጣይ የተጠቃለለ ስትራቴጂያዊ ማፕ፣ መለኪያዎችና ዒላማዎችበሚያዘጋጁበት ጊዜማስታወሻ እንዲሆን፣  በሂደቱ ላልተሳተፉ በማብራሪያምንጭነትእንዲጠቅም፣  በሂደቱ ላልተሳተፉ አካላት እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ገለጻ ለማድረግእንደማስታወሻእንዲያገለግል ነው፡፡ 88
 82. 82. ktgLUY/dNb¾ :Y¬ xNÚR y¸qr™ù GïC  yxgLGlÖ¬CN t«Ý¸ãC wYM yተቋሙ dNb®C Xn¥N ÂcW? MNS YfLUlù?  ytgLUዮCN Fl¯T b¥_ÂT bST‰t½©þ ÃêE zmnù yMNmLsW የተገልጋዮች _Ãq½ (Customer value proposition) MNDN nW? y¸lùTንጥያቄዎች የሚመልሱ ÂcW”” 89
 83. 83. በÍYÂNS/bjT XY¬ SR y¸qr™ù GïC yTkùrT mSK W«¤Tን b¥úµT rgD kÍYÂNS/bjT xfÚ™M xNÉR mdrG ÃlÆcWን DRgþèC የሚገልጹናቸው፡፡ Múl¤ 1” lTRF btÌÌÑ DRJèC  ygbþ ¥dG# yTRÍ¥nT m=mR wzt. ምሳሌ 2፡ xgLGlÖT lmS«T ytÌÌÑ ymN GoT mNGo¬êE ÃLçnù DRJèC  ተልዕኮን kmwÈT xNÉR y¸ÃSfLgù yhBT MNôCN ከማፈላለግና  ytmdb bjTN bxGÆbù km«qMና ውጤታማ ከማድረግ xNÉR 90
 84. 84. kx¿‰R £dT xNÉR y¸qመጡ GïC  yx¿‰R £dèCN y¸fT¹ù X ytÌÑN ê ê tGƉT y¸mlktÜ፣  xB²¾ãcÜ ytÌÑ yo‰ KFlÖC y¸U…cW WSÈêE ytÌM ZGJTN X åPÊ>ÂL o‰ãCN y¸Ässùናቸው፡፡ 91 ግቦችን በየዕይታው ሥርማስቀመጥ. . .
 85. 85. በመ¥ማR XDgT ዕY¬ SR y¸qr™ù GïC  ST‰t½©þÃêE yTkùrT mSkùN l¥úµT y¸ÃSClù xXM…êE ተቋማዊ hBT x«ÝqMN አቅም ማጎልበቻ o‰ãCN y¸Ãm§KtÜ ናቸው፡፡ 92
 86. 86. ተ.ቁ ዕይታዎች የተመረጡግቦች 1. ተገልጋይ/ደንበኛ የደንበኛ ዕርካታንማሳደግ የአገልግሎት ተደራሽነትን ማሳደግ 2. ፋይናንስ የሃብትአጠቃቀም ማሻሻል የፋይናንስአቅምንማሳደግ 3. ውስጥአሰራር የውስጥአሰራርና የቅንጅትስርዓትማሻሻል የአገልግሎት አሠጣጥ ሥርዓት ማሻሻል የመረጃ ሥርዓት ውጤታማነት ማሳደግ፣ 4. መማማርና ዕድገት የአመራርና የሠራተኛውአቅም ማጎልበት የሠራተኛንእርካታንማሳደግ የኢንፎርሜሽንኮሙኒኬሽንመሠረተልማት ማጎልበት የመረጃ ሥርዓትና አቅርቦትና አቅምማሳደግ የስራ ከባቢ ምቹነትንማሳደግ 93
 87. 87. 94
 88. 88. • ክብደት የሚወሰነው ለዕይታዎች በመቀጠል ለስትራቴጂያዊ ግቦችና መለኪያዎች ነው፡፡ ለተገልጋይዕይታ 20-25%፣ ለፋይናንስዕይታ 10-15%፣ ለውስጥአሰራርዕይታ 30-40% እና ለመማማርናእድገት ዕይታ 20-30% መስጠት፤  ለእይታዎችየተሰጠውን ክብደት ለግቦች ማከፋፈል  ለግቦች የተሰጠውን ክብደት ለመለኪያዎች ማከፋፈል
 89. 89. ደrጃ xራT የSTራቴጂ ማፕማzUjT
 90. 90. yST‰t½©þE ¥P MNnT  btlÆ :Y¬ãC oር የ¸ቀመጡ ST‰t½©þ ÃêE GïC tmUUbþnT y¸¬YbT በMKNà T W«¤T ተሳስረው እንዴት ተጨማሪ እሴት እንደሚፈጥሩ የምንመለከትበት ፤  ST‰t½©þW bxu„ y¸trKbT S:§êE mGlÅ፤  ፈፃሚዎች ስትራቴጂውን የራሳቸው ዕውቀት እንዲያደርጉት የሚያስችል፤  ሚዛናዊ ስኮርካርድን ከሌሎች የስትራቴጂ ቀረፃ ዘዴዎች ልዩ የሚያደርገውመሳሪያ ነው፡፡ 97
 91. 91. የስትራቴጂያዊ ማፕ ጠቀሜታ በሚከተሉት የስትራቴጂው አካላት መካከልሚዛን እንዲኖርያግዛል፤ ◦ በፋይናንስናፋይናንስ ነክ ባልሆኑ፣ ◦ በመጨረሻ እንዲሳኩ በታሰቡ ውጤቶችና ለውጤቱ መገኘት ምክንያትበሚሆኑ፣ ◦ በአእምሯዊናቁሳዊ ሃብትመካከል ሚዛን እንዲጠበቅያስችላል፣ 98
 92. 92. SlST‰t½©þW ፈጻሚዎችንና gùĆ y¸mlk ¬cWን xµለT l¥St¥R l¥úwQ YrÄL# ለዕሴት ፈጠራው አስተዋጽኦ የማይኖራቸውን ግቦች ለማስወገድና ትስስሩን የተሟላ ለማድረግ የሚያስፈልጉአዳዲስ ግቦችን ለመጨመርይረዳል፣ 99
 93. 93.  TSS„ kxND :Y¬ wd l¤l :Y¬ têrDN œY«BQ/ሊዘል YcለL”” ሆኖም በመማማርና ዕድገት እይታ ስር ያሉ ግቦች የሚመግቡት በውስጥአሰራር ዕይታላሉት ግቦችብቻ ነው፡፡  XNd tÌÑ ÆHRY |bÍYÂNS wYM btgLUY´ :Y¬ SR µlù ym=rš GïC bStqR qȆN wYM y¯Ny> GBN y¥YmGB GB xYñRM””  bTSS„ mµkL mÌr_ (Dead End) wYM qSèCN wd¬C y¥mLkT hùn¤¬ xYñRM”” 100
 94. 94. የምክንያት-W«¤T TSSR መኖሩን ¥rUg_ የሚቻለው፡-  klY wd¬C SNwRD |XNÁT?´ እንዲሁም  k¬C ወደላይ |lMN?´ y¸L _Ãq½ bm«yQ ግቦችን ትክክለኛውንአቅጣጫ በሚያሳይቀስት በማያያዝነው፤ ስትራቴጂ ማፑን ከታች ወደላይ በማንበብ የእሴት ፈጠራ ታሪኩን እንደገና መቃኘት፣ እንደአስፈላጊነቱ የውጤትና የምክንያት ትስስሩን ቅደም ተከተል ማስተካከልና አዳዲስ የሚጨመሩግቦችካሉማዘጋጀት፣ 101
 95. 95. ለተገልጋዮች ተደራሽ እንሆናለን፡ የደንበኞች እርካታም ያድጋል ተገልጋይ /ባለድርሻ ይህ በመሆኑ የሀብት አጠቃቀም ይሻሻል፣ የፋይናንስ አቅም ያድጋል፣ ፋይናንስ የውስጥ አሰራሮችና የሚሰጡ አገልግሎ ቶች ይሻሻላሉ፣ የውስጥ አሰራር የሰውሃብትአቅም፣ዘመናዊ የቴክኖሎጂናየመረጃስርዓት አቅምናአጠቃቀምሲጎለብት. .. . መማማርና ዕድገት የፋይናንስ አቅም ማሳደግ የሃብት አጠቃቀምን ማሻሻል, የደንበኛ/የባለድርሻ አካላትንዕርካታ ማሳደግ የአገልግሎትአሰጣጥ ሥርዓትማሻሻል የውስጥአሰራርና የቅንጅትሥርዓትማሻሻል፣ የአገልግሎት ተደራሽነትማሳደግ፣ የመረጃሥርዓት ውጤታማነትንማሳደግ የሠራተኛንእርካታ ማሳደግ የአመራርናየሠራተኛን አቅምማጎልበት ምቹየስራአካባቢን ማሳደግ የስትራቴጂግቦችምክንያትና ውጤትትስስር ፋሲሊቲዎች፣ ማንዋሎችንና ፕሮሲጀሮችን ማሻሻል/ማሟላትና አጠቃቀምን ማሻሻል የተገልጋይአመኔታን ማሳደግ፣
 96. 96. የtጠቃለለ የተÌM የST‰t½©þE ¥P ማዘጋጀት፡-  ለST‰t½©þÃêE የትኩረት mSኮች የተዘጋጁት GïC ተለይተውእንዲጻፉማድረግ፣  by;:Y¬W y¸gßù tdUU¸ ST‰t½©þÃêE GïCN ¥êê_ bÈM tq‰‰bþ yçnù GïCN ¥ዋሃድ (Affinity Grouping)  btጠቃለለው የስትራቴጂ ማፕ lþµttÜ ያLÒlù ST‰t½©þÃêE GïCን ለብቻ b¥S¬wš /Parking Lot/ bmÃZ bydr©W l¸zU° GïC bmnšnT mgLgL””  የግቦች መግለጫማዘጋጀት፡፡ 103
 97. 97. የተጠቃለለ ተቋማዊ ስትራቴጂ ማፕ የተገልጋይ ዕይታ የፋይናንስዕይታ የውስጥ አሠራር ዕይታ የመማማርና ዕድገት ዕይታ 104 የየትኩረትመስኮች ስትራቴጂ ማፕ
 98. 98. ፋይናንስ 4.የተጠቃለለስትራቴጂያዊ ማፕ የስትራቴጂያዊግቦችምክንያትናውጤትትስስር(ከዕይታዎች) ተገልጋይ /ባለድርሻ የውስጥ አሰራር መማማርና ዕድገት የፋይናንስአቅም ማሳደግ የሃብት አጠቃቀምን ማሻሻል ትርፋማነትን ማሳደግ፣ የአመራርናየሠራተኛን አቅምማጎልበት የሠራተኛንእርካታ ማሳደግ የአመራርናየሠራተኛን አቅምማጎልበት
 99. 99. 106
 100. 100. 107 ፋ1.የሃብት አስተዳደርና አጠቃቀምን ማሻሻል ማ1. የማህበረሰብ እርካታን ማሳደግ ማ2የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነትን ማሻሻል ማ3. የማህበረሰቡን ባለቤትነት ማሳደግ ው2ቀጣይነት ያለው የጤና መድህን ፈንድ ማጎልበት ው5. የስጋት አስተዳደር ማጎልበት ው4.ቅንጅታዊ አሰራርና ትብብርን ማሳደግ ው6.መልካም አስተዳደርን ማስፈን ው7.ለውሳኔ ሰጪነት መረጃ ማጎልበት አ4. ፖሊሲና አሠራሮችን ማጎልበት አ.2. ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትን ማጎልበት ው3የጤና መድህን አባልነት ሽፋን ማሳደግ ው1ፍትሃዊና ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ማሳደግ አ3. የስራ አካባቢ ምቹነት ማሳደግ አ1. የሰው ሃብት ልማትና አመራር ማሳደግ
 101. 101. በደረጃሁለት ለቀረጻችሁዋቸውየትኩረት መስኮችግቦችንቅረጹ ወይም በተቋማችሁ የተዘጋጁትን ስትራቴጂያዊ ግቦች ገምግሙ • በደረጃ አንድ የተለዩ ችግሮችን የሚፈቱመሆኑን፤ • በቂ ቁጥር ያላቸውመሆኑን፤ • በትክክልመጻፋቸውን • በትክክለኛውእይታ ስርመቀመጣቸውን ግቦች የተሳሰሩበትን ስትራቴጂያዊማፕገምግሙ፡፡ 108
 102. 102. 1. ለለያችሁት የትኩረት መስክ አስር ግቦችን ቅረጹ 2. ለግቦች መግለጫ አዘጋጁ 3. ለእይታዎች እና ግቦች ክብደት ስጡ 4. ግቦችን በአራቱ እይታውች ሥር አስቀምጡና ትስስራቸውን አሳዩ 10 9
 103. 103. ደረጃ አምስት መለኪያዎችናዒላማዎች
 104. 104. በደረጃ አምስት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት  መለኪያዎችን (Strategic measures) ማዘጋጀት  ዒላማዎችን (Targets) ማዘጋጀት 111
 105. 105. የአፈጻጸም መለኪያዎች ምንነትና አስፈላጊነት  የስትራቴጂያዊ ግቦችን ySk¤T dr© (W«¤T) lmmzN y¸ÃSCሉ፣  ytÌÑN ST‰t½©þያዊግቦች xfÚ™M lmk¬tL y¸ÃSClù#  bST‰t½©þ zmnù በታቀደውና እየተፈጸመ ባለው መካከል ያለውን ልዩነት የሚያሳዩ፣  tÌ¥êE W«¤¬¥ነትና ቅልጥፍና bGLA y¸mlkTÆcW፣ yxfÚ™M xm‰R XMBRT ÂcW”” 112
 106. 106. yxfÚ™M mlkþÃãC፡-  yST‰t½©þÃêE GïCN Sk¤T l¥rUg_ `§ðãCና fÚ¸ãC W«¤T b¸Ãm«ù gùÄ×C §Y XNÄþÃtkù„ ያደርጋሉ፣  bXÃNÄNÇ fÚ¸ dr© y¸«bqÜ W«¤èCN GLA b¥DrG bfÚ¸ãC mµkL yU‰ mGÆÆTን ይፈጥራሉ፣  የtÌMን yxfÚ™M Sk¤T DKmT ለmlየት ÃglGለlù ፣ 113
 107. 107. የመለኪያዓይነት መግለጫ የስኬት mlkþÃãC (Outcome Measures) አገልግሎቱ/ምርቱ የሚያስገኘው ጠቀሜታ የሚለካባቸው የምርት/አገልግሎት መለኪያ ãC (Output Measures) የሚሰጠውን አገልግሎትወይም ምርት የሚለኩ ናቸው፡፡ y£dT xfÚ™M mlkþÃ ãC (Process Measures) የአፈጻጸም ቅልጥፍናን(Effeciency) y¸lkù ÂcW”” yGBxT mlkþÃãC (Input Meausres) ምርትና አገልግሎትንለመስጠት የሚመደብ ሀብትን ለመለካትየሚጠቅሙ ÂcW”” yPéjKT mlkþÃãC (Project Measures) ከፕሮጀክትወይምከስትራቴጂያዊእርምጃዎች ጋር የተያያዙወጪ፣ጊዜና ጥራትን የሚለኩ ናቸው፡፡
 108. 108. የመለኪያ ዓይነት መግለጫ ቀዳሚየአፈጻጸም መለኪያዎች (Leading Measures) ለወደፊቱ አፈጻጸም መገኘት መንስኤየሆኑ አፈጻጸሞችን የሚለኩ ናቸው፡፡ ተከታይየአፈጻጸም መለኪ ያዎች(Lagging Measures) ያለፈ ጊዜ የአፈጻጸም ደረጃ (ስኬት) የሚለ ካባቸው ናቸው፡፡ ቀጥተኛመለኪያዎች /Direct Measures/ ከተቀረጸውግብጋር በቀላሉተናባቢና በግልጽ የሚታዩ፡፡ ለምሳሌምርታማነትን ማሳ ደግለሚለውግብ፤ የምርት እድገት በኩንታል ቀጥተኛያልሆኑ መለኪያዎች /Indirect Measures/ የግቡንውጤትበተዘዋዋሪየውጤትአመልካቾችበመጠቀም በተዛምዶ /Correlation/እና በአስተዋጽኦ/Contribution/ የሚለኩናቸው፡፡ለምሳሌየህብረተሰብጤና ማሻሻል የሚለውግብ፤ የተላላፊ በሽታዎችመቀነስ፣የክትባትሽፋን መጨመር.. . 115
 109. 109.  ወቅታዊ የአፈጻጸም ደረጃን የሚያሳዩና ችግር ከመከሰቱ በፊት መፍትሔ ለመጠቆም የሚረዱ፣  የአፈጻጸም አዝማሚያን (Trends) የሚያሳዩ  አግባብነት ያለው mr© lmsBsBና ለተጠቃሚ ለመስጠት ቀላልየሆኑ፣  የሚፈለገውን ውጤት የሚለኩና በተጠቃሚዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው፣  የመለኪያ ጊዜ/ድግግሞሽ በሥራው ባህርይ የሚወሰን መሆኑ፡  የተጠቃሚው ወይም የምርቱ መጠን ሲለዋወጥ መለኪያዎችን ላለመለወጥ ጥመርታን/መቶኛን መጠቀማቸው፣  ከውጤት ጋር ከፍተኛ ትስስር ያላቸው መሆናቸው፣ 116
 110. 110. የአፈጻጸም መለኪያዎችን ለማዘጋጀት የምንከተላቸው መሰረታዊሂደቶች፡-  ከስትራቴጂያዊ ግቦች የሚጠበቁ ውጤቶችን ማጤንና በግብአትነት መጠቀም፣  መለካት የተፈለገውን የግብ ውጤት መሰረት በማድረግ መለኪያዎችንበውይይትማፍለቅ፣  በውይይት ከፈለቁት መለኪያዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ተጠቅሞ ለእያንዳንዱ ስትራቴጂያዊ ግብ ከሶስት ያልበለጡ መለኪያዎችንመምረጥ፣ 117
 111. 111.  ለተጠቃሚውግልጽ የሆኑ (Clear)  ከሚፈለገውውጤት አንጻርአግባብነት ያላቸው(Relevant)  መረጃ ለመሰብሰብና ለመተንተንወጪቆጣቢየሆኑ(Economical)  አፈጻጸምን ለመገምገም ይቻል ዘንድ በቁጥራቸው በቂ የሆኑ (Adequate)  ለክትትልአመቺ የሆኑ(Monitorable)  መለኪያዎቹ ፈጻሚውአካልሊቆጣጠራቸውየሚችሉ፣  መለኪያዎቹ በፈጻሚው ላይ ተፈላጊውን የባህሪ ለውጥ (Desired Behavior) የሚያመጡ፣ 118
 112. 112. ዕይታ ስትራቴጂያዊግብ መለኪያ የተገልጋይ /ደንበኛ የተገልጋዮች እርካታ ማሳደግ የተገልጋዮች ርካታደረጃ በመቶኛ የአገልግሎት ተደራሽነ ትን ማሳደግ የተገልጋዮች ቁጥር እድገት በመቶኛ የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ቁጥር በመቶኛ ፋይናንስ/ በጀት የሀብት አጠቃቀም ውጤ ታማነትንማሳደግ የቀነሰ የሀብትብክነት በመቶኛ በአግባቡጥቅም ላይ የዋለበጀት ገቢን ማሳደግ የገቢ ዕድገትበመቶኛ 119
 113. 113. ዕይታ ስትራቴጂያዊግብ መለኪያ የውስጥ አሰራር የአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናን ማሻሻል የአገልግሎት ምላሽ መስጫ ጊዜ (reduced cycle time) የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማሻሻል  በስታንዳርድ መሠረት የተሰጡ አገል ግሎቶች በመቶኛ  የሥራ ድግግሞሽ በመቶኛ (reduced rework) መማማርና ዕድገት የሰራተኞችንብቃትና ክህሎት ማሳደግ • ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ያመስመዘ ገቡ ሰራተኞች ብዛት (በመቶኛ) • ስልጠና ያገኙ ሰራተኞች በመቶኛ የሰራተኞችን እርካታ ማሳደግ የሰራተኞች እርካታ በመቶኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ማጎልበት ጥቅም ላይ የዋሉ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎች በቁጥር 120
 114. 114. የመለኪያ መግለጫውይዘት፡- ◦ የመለኪያመጠሪያ ◦ የሚለካውግብ ◦ መስፈሪያ(Unit of measure) ◦ ቀመር (formula) ◦ የቀመሩ መግለጫ(clarifications on theformula) ◦ የመረጃ ምንጭ (data source) ◦ መረጃው የሚሰበሰብበትድግግሞሽ(collection frequency) ◦ መረጃውን የተነተነው/ትክክለኛነቱንያረጋገጠው 121
 115. 115. 122 የመለኪያመጠሪያ ፡- የፌደራል ታክስ GDP ጥመርታ መለኪያውየተቀረጸበት ግብ(Contributes toObjective)፡-ገቢን ማሳደግ ቀመር (Formula) የቀመሩ መግለጫ (clarification on the formula) መስፈሪያ (unit of measure) የመረጃ ምንጭ መረጃው የሚሰበሰብበት /ሪፖርት የሚደረግበት/ ድግግሞሽ (Collection/ Reporting frequency) መረጃውን የተነተነው/ ትክክለኛነቱን ያረጋገጠው የተሰበሰበ ገቢX100 GDP  በፌደራል መንግስት የተሰበሰበው ገቢ በክ ልሎች የተሰበሰበውን ገቢ አያካትትም  ገቢው ታክስና ታክስነክ ያልሆኑ ገቢዎ ችን ያጠቃልላል መቶኛ የገቢ መሰብ ሰቢያ ሰነዶች የገ/ኢ/ት/ሚ/አ መታዊ ሪፖርት ስታትስቲካል ቡሌቲን አመትአንድጊዜ ዕቅድናጥናት ዳይሬክቶሬት
 116. 116. 123 የመለኪያመጠሪያ ፡- የሠልጣኞች እርካታበመቶኛ መለኪያውየተቀረጸበት ግብ(Contributes to Objective)፡-የተገልጋይ እርካታንማሳደግ ቀመር (Formula) የቀመሩ መግለጫ (clarification on the formula) መስፈሪያ (unit of measure) የመረጃ ምንጭ መረጃው የሚሰበሰብበት /ሪፖርት የሚደረግበት/ ድግግሞሽ (Collection/ Reporting frequency) መረጃውን የተነተነው/ ትክክለኛነቱን ያረጋገጠው የረኩ ሰልጣኞች X100 ጠቅላላ ሰልጣኞች በአገልግሎት አሰ ጣጥ የረኩ ሰልጣ ኞችን ከጠቅላላ ሰልጣኞች ብዛት ጋር በማነጻጸር የሚሰላ መቶኛ ሰልጣኞች ጥራት ማረ ጋገጫ ዩኒት ሥልጠናና ማማከር አመትአንድጊዜ የተቋማዊ ዕቅድና ግምገማ ጽ/ቤት
 117. 117. የዒላማዎች(Targets) ምንነት  ዒላማዎች ከእያንዳንዱ መለኪያ አንጻር የሚጠበቁ የአፈጻጸም ደረጃዎችን የሚገልጹናቸው፡፡  በአሃዝ (Quantitatively) ሊገለጹ የሚገባቸው ሲሆኑ በቁጥር (Number)፣ በመቶኛ (Percent)፣ በጥምርታ(Ratio)፣ ወዘተ መልክ ይገለጻሉ፡፡  የሚጠበቁ የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds) በመወሰን ተቋሙ በዋናነት መሻሻልባለባቸው ጉዳዮችላይ እንዲያተኩርይረዳሉ፣  የላቀ አፈጻጸም ለማምጣት ፍላጎትና ተነሳሽነት እንዲኖር ያግዛሉ፣ 124
 118. 118. ዒላማዎች በሚሸፍኑት ጊዜ የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ዒላማዎች በመባል ይታወቃሉ፡- ◦ የረዥም ጊዜ ዒላማዎች ከአምስት ዓመት በላይ በሆነ ጊዜ የሚደረስባቸው ናቸው፡፡/የሚሊኒየሙየልማትግቦች/ ◦ የመካከለኛ ጊዜ ዒላማዎች የተቋሙን የስትራቴ ጂያዊ ዘመን የሚሸፍኑዒላማዎችናቸው፡፡ ◦ የአጭር ጊዜ ዒላማዎች በስትራቴጂያዊ ዘመኑ ከአንድ ዓመት እስከ ሁለትዓመት ያለውንአፈጻጸምየሚሸፍኑ ዒላማዎችናቸው፡፡ 125
 119. 119. ◦ በዘፈቀደየማይቀመጥ ◦ ተቋማዊአቅምን ታሳቢ ያደረገ ◦ ምርጥ ተሞክሮዎችንመነሻ የሚያደርግ ◦ የተገልጋዩን ፍላጎትየሚያሟላ ◦ በጥረት ተደራሽናተግባራዊሊሆን የሚችል ◦ የአፈጻጸምደረጃዎችን (Thresholds) የሚያሳይ 126
 120. 120. ትርጉም ያላቸው ዒላማዎችን ለመቅረጽ የሚከተሉ ትን የመረጃ ምንጮች ግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል፡- ◦ ከመንግስት ከተሰጠ አቅጣጫ (የመንግስት የልማት ዕቅድ)፣ ◦ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን በመጠየቅ፣ ◦ ከአፈጻጻም አዝማሚያ (trends) እና ከአፈጻጸም መነሻ (Baseline)፣ ◦ ከምርጥ ተሞክሮ ግኝቶች፣ ◦ ተቀባይነት ያላቸው ዝቅተኛ የአገልግሎት dr©ãC (Minimum Service Standards)፣ ◦ ከተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት ግብረመልስ፣ ◦ ከሠራተኞች የመረጃ ግብዓት፣ ◦ ውስጣዊና ውጫዊ ግምገማ ሪፖርቶችን በመዳሰስ፣ 127
 121. 121. የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds) መወሰን ◦ የአፈጻጸምደረጃዎችን መወሰን ሲባል አፈጻጸሙዒላማውን የመታ (Good)፣ ◦ ከዒላማውበታች ሆኖ ግን ትኩረት የሚያስፈልገው (Caution)፣ ◦ ዝቅተኛ ከመሆኑ የተነሳ አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃ የሚያስፈልገው(ImmediateAction) አፈጻጸምን በመመዘን አስፈላጊውን የማስተካከያ (ቀጣይነት ያለው ማሻሻያ) ወይም ምርጥ ተሞክሮን በተቋሙ ውስጥ የማስፋፋት እርምጃ በወቅቱ ለመውሰድ ይረዳል፡፡ 128
 122. 122. የዒላማ መግለጫው የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦችሊያካትት ይችላል፡፡ ◦ መለኪያ ◦ ዒላማውየተመሰረተባቸውምንጮች ◦ ተቋሙ አሁን ያለበትየአፈጻጸምደረጃ (baseline) ◦ ዒላማውየሚሸፍነውጊዜ ◦ የአፈጻጸምደረጃ (thresholds) 129
 123. 123. በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ በጣም ዝቅተኛ ከ95%-100% ከ80% -94.99% ከ65%-79.99% ከ55%-64.99% ከ55% በታች
 124. 124. ደረጃ ስድስት ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
 125. 125. የስትራቴጂያዊ እርምጃዎችምንነትና አስፈላጊነት በተቋሙ የአፈጻጸም መነሻ (Performance Baseline) እና በዒላማዎች መካከል ያለውን ክፍተትለመሙላት የሚቀረጹ፣ ስትራቴጂያዊ ግቦችን በማስፈጸም ስኬታማነትን ለማረጋገጥ የሚረዱ፣ ወደ ተግባርየሚቀየሩ፣ ትርጉም ያለው ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ዕድል የሚፈጥሩ የአጭርና የረጅም ጊዜፕሮጀክቶችናቸው፡፡ 132
 126. 126.  ዕጩ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችንመለየት፣  ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን መምረጥ፣  ለተመረጡት ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች መግለ ጫና ፕሮጀክት ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣  ከበጀት ጋር ማስተሳሰር (አስፈላጊውን ሃብት መመደብ፣ባለቤት መሰየም) 133
 127. 127. የስትራቴያዊ እርምጃዎችምንጮች  የመንግስትፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣  በወቅቱ ሃገራዊ የልማት ዕቅድ (GTP) ውስጥ የተካተቱ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣  የተለያዩ የሴክተር ፓኬጆች፣  በትግበራ ላይ ያሉ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን መለየት እና አዲስ ለቀረጽናቸውግቦች ያላቸውንአስተዋጽኦመገምገም፣  ተጨማሪእርምጃዎችን በውይይትማፍለቅ(Brainstorming) 134
 128. 128.  የማጣሪያ መስፈርቶች በስትራቴጂያዊ እርምጃው አማካኝነት የሚፈቱ ችግሮችና የሚገኙ ጥቅሞች፣ ከመንግስት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂጋርያለውቁርኝት፣ ከተቋሙ ስትራቴጂጋር ያለውትስስር፣ የሚሸፍናቸውስትራቴጂያዊግቦችብዛት፣ ውጤቱንለማግኘትየሚፈጀውጊዜ፣ ተግባራዊ ለማድረግየሚጠይቀውወጭ፣. . .  መስፈርቶቹንበመጠቀም ስትራቴጂያዊ እርምጃ ዎችን ማጣራት፡፡ 135
 129. 129. 136
 130. 130.  የሚከተሉትንአማራጮች መጠቀም ይቻላል ◦ በድምጽ ብልጫ መወሰን(ከፍተኛድምጽ ያገኙትንመምረጥ) ◦ የክብደት ነጥብ በመስጠት እና የነጥብ አሰጣጥመግለጫበማዘጋጀት ለምሳሌ፡- በጣም ከፍተኛ4፣ ከፍተኛ3፣ መካከለኛ2፣ ዝቅተኛ1 137 እርምጃዎች ራእዩን የማሳካት እድል የሚሸፍናቸው ግቦችብዛት የሚጠይቀው ጊዜ የሚጠይቀው ወጪ አማካይ ነጥብ ደረጃ ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ የሪከርድ ስርኣት የአሰራር ስርኣት ማሻሻያ
 131. 131. 2በ2 ማትሪክስ ሞዴልን መጠቀም ሁለት በጣም አስፈላጊ የሆኑ ማወዳደሪያ መስፈርቶችንመለየት y ወጪ x ተጽእኖ x በዚህ መሰረት ዝቅተኛ ወጪ እና ከፍተኛ ተጽእኖ ሊያሳደር የሚችሉ እርምጃነችን ቅድሚያ እንሰጣለን 138 ከፍተኛወጪ ዝቅተኛተጽእኖ ከፍተኛወጪ ከፍተኛተጽእኖ ዝቅተኛ ወጪ ዝቅተኛ ተጽእኖ ዝቅተኛ ወጪ ከፍተኛ ተጽእኖ 4 2 3 1
 132. 132. የሰነዱ ይዘት  ወሰን (Scope)- ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ምን ምን ጉዳዮችን እንደሚያካትቱ ማመልከት፣  ጠቀሜታ (Importance) - ስትራቴጂያዊ እርምጃ ዎቹ የሚፈጥሩትን መልካም አጋጣሚና የሚሸፍ ኗቸውንስትራቴጂያዊ ግቦችብዛት መዘርዘር፣  የሚጠበቁ ውጤቶች (Deliverables) - እርምጃ ዎቹን ተግባራዊ በማድረግ የሚጠበቀውን ውጤትና የመጨረሻስኬቱን ከወዲሁማሳየት፣  የሚከናወኑ ዝርዝርተግባራት 140
 133. 133.  መለኪያዎችና ዒላማዎች፣  የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (Inputs) - ስትራቴጂያዊ እርምጃዎቹን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችናየሚያስፈልገው በጀት፣  ፈጻሚ አካላት፣  የፕሮጀክቱ ባለቤት (አስተባባሪ አካል)፡፡ 141
 134. 134. ተቋሙ ስትራቴጂውን በስትራቴጂው ዘመን (ለምሳሌ፡- በአምስት አመት) ለመተግበር የሚያስፈልገውን ስትራቴጂያዊ ወጪ (ካፒታልና መደበኛ) በማካተት አጠቃላይ የበጀት ፍላጎቱን (ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ለመተግበር የሚያስፈልገውን ወጪ ጨምሮ) ከስትራቴጂው ጋር አስተሳስሮ ሊያዘጋጅ ይገባል፡፡ 142
 135. 135. 143
 136. 136. 1. ለስትራቴጂያዊ ግቦች የአፈጻጸም መለኪያዎችና እና ዒላማዎችን አስቀምጡ 2. ለስትራቴጅያዊ ግቦች ማስፈጸሚያ የሚሆኑ ስትራቴጃዊ እርምጃዎችን ቅረጹ፡፡ 144
 137. 137. ደረጃሰባት ውጤት ተኮርሥርዓትንኦቶሜትማድረግ
 138. 138.  ከግለሰብ እስከ ተቋም ድረስ ያሉትን የዕቅድና የአፈጻጸም መረጃዎችን የማሰባሰብ፣ የመመዝገብ፣ የመተንተንና ጥቅም ላይ የማዋል ስራዎችን የሚያካሂድ ሥርዓትነው፤  የተሻለ መረጃ አሰባሰብ፣ ሪፖርት አደራረግና መረጃ አሰረጫጨት ሥርዓት እንዲኖርያደርጋል፡፡  የመረጃልውውጥግንኙነትየቀለለና የሰመረእንዲሆንያደርጋል፡፡
 139. 139.  ለመጠቀም ቀላል የሆነ፣  ሙሉ ፓኬጆችየያዘ፣  በቁጥርየሚገለጹ እና የማይገለፁ /quantitative and qualitative/ መረጃዎችን የሚይዝ፣  አስተማማኝና የመረጃደህንነቱ የተጠበቀ፣  ሶፍትዌሩ ጥሬ መረጃንወደጠቃሚ ኢንፎርሜሽን መቀየርየሚችልመሆኑን ማረጋገጥ፣  የአፈፃፀም መረጃዎችንበሚፈለው መልክ ማቅረብ የሚያስችልመሆኑን ማረጋገጥእና  አስፈላጊ መረጃዎችንመያዝ ያስፈልጋል
 140. 140.  በመጀመሪያ የተቋሙ የመረጃና የሪፖርት ፍላጎትን ግልጽ ማድረግ፣  የተለያዩ የሶፍትዌር አማራጮችን መዳሰስ፣ መገም ገምና ተስማሚውን መምረጥ፣  ሶፍትዌሩ ጥሬ መረጃን ወደ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን መቀየር የሚችልመሆኑን ማረጋገጥ፣  ሶፍትዌሩ የአፈፃፀም መረጃዎችን ለውሳኔ ሰጪ ዎች በሚፈልጉት መልክ ማቅረብ የሚያስችልመሆኑን ማረጋገጥ፣  በተቻለ መጠን ሶፍትዌሩ ከሌሎች ተቋማት ጋር ትስስርን ለማድረግ የሚስችልመሆኑን ማረጋገጥ፡፡
 141. 141.  የተቋማትአመራር፣  የሥራሂደት ኃላፊዎች፣  የቡድን መሪዎች፣  የእቅድናበጀት ክትትል፣ድጋፍናግምገማ ኃላፊዎችእና  ፈፃሚዎችናቸው፡፡
 142. 142.  የተቋሙ የ5 አመት ስትራቴጂያዊ እቅድ እንዲሁም አመታዊ የውጤት ተኮር እቅድ፣  ከተቋም ለሥራ ሂደቶች የወረዱስትራቴጂያዊ ግቦች፣  በስምምነት ቻርተር ፊርማ በጸደቀው ለስራ ሂደቶች የወረዱ የስትራቴጂያዊ ግቦችእስኮርካርዶች፣  የተቋም ግቦች ወቅታዊ የአፈፃፀም ሪፖርቶች፤አፈጻጸማቸው በወቅቱ በስራ ሂደቶችተጠናክረው የሚቀርቡ ግቦች፣  ተገምግመውና ወቅታዊ ግብረመልስ ተሰጥቶባቸውለስራ ሂደቶች የወረዱና ውጤታቸውበግማሽና አመታዊ ምዘና ተለይቶ የተጠናቀረላቸውየግብ አፈጻጸሞች ናቸው
 143. 143.  የተቋሙ የ5 አመት ስትራቴጂያዊ ና አመታዊ የውጤት ተኮር እቅድ  የስራሂደቱ አመታዊና የግማሽ አመት እቅድ፣  የሥራ ሂደቱ ኃላፊዎች ከተቋሙ የበላይ አመራር ጋር የተፈራረሙት ሰነድ፣  የሥራ ሂደቱ ኃላፊዎች ከፈፃሚዎች ጋር የተፈራረሙት ሰነድ፣  የስራሂደቱ ወርሃዊ፣ የሩብ፣ የግማሽና እና አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርቶች፣  የፈፃሚዎች ሣምንታዊና የግማሽ አመት ዕቅዶችና የአፈፃፀም ሪፖርቶች፣  ከፈፃሚዎች የሚቀርቡ ሳምንታዊ የአፈፃፀም መረጃዎችን ገምግመውና ግብረመልስ ተሰጥቶባቸው፣ በለውጥሠራዊት አግባብ የእቅድ አፈጻጸምን በመገምገም የተደራጀ ቃለ- ጉባኤ ፣
 144. 144.  በለውጥሠራዊቱ አግባብ ለግለሰብ ፈፃሚዎች የተሰጡተግባራትን ማዕከል ያደረጉየግምገማ ውጤቶችን፤ የተሰጡ ግብረ-መልሶች፣  በምዘና ወቅት ለግለሰብ ፈፃሚዎች የተሰጡ የምዘና ውጤቶችከነሙሉ አካሄዳቸው፣  ፈጻሚዎችየእቅድ አፈጻጸምና ከአፈጻጸም ደረጃቸውጋር የተቀመጡ የታቀዱ ተግባራት  ከተግባራት አፈፃጸም በመነሳትለሥራ ሂደት የወረዱትግቦች ያሉበትን የአፈፃጸም ደረጃና አዝማሚያ የሚያሳይ የሪፖርት ሰነድ ናቸው
 145. 145.  የስራሂደቱ አመታዊና የግማሽ አመት እቅድ፤  የሥራሂደቱ ኃላፊዎች ከፈፃሚዎች ጋር የተፈራረሙት ሰነድ፣  የለውጥሰራዊቱ ሳምንታዊ እቅድ ና የአፈፃፀም ሪፖርቶች፣  በቡድን ደረጃየእቅድአፈጻጸምን በመገምገም የተደራጀ ቃለ-ጉባኤ፣  በቡድን ለግለሰብ ፈፃሚዎችየተሰጡ ግብረ-መልሶች፣
 146. 146.  የስራሂደቱንአመታዊናየግማሽአመት የውጤትተኮር እቅድ፣  ከቅርብኃላፊ/ከስራ ሂደትመሪ/ ጋርስምምነትየተደረሰበትናየተፈራረሙት የግማሽበጀትአመትየግለሰብየውጤትተኮር እቅድ፣  የፈፃሚዎችየሳምንታዊእቅድናአፈፃፀምከጊዜ፣ ከጥራት፣ ከመጠንአንጻር የተደራጀመረጃ፣  እያንዳንዱዝርዝርተግባርም የሚፈፅመበትየአፈፃጸምደረጃስታንዳርድ፣  በአፈጻጸምላይበየሳምንቱ የሚሰጥግብረመልስ
 147. 147. ደረጃ 8 ስትራቴጂውንማውረድ
 148. 148. ስትራቴጂንበየደረጃውማውረድሲባል፡-  የተቋሙን ስትራቴጂ ሁሉም ፈጻሚ አካላት ተገንዝበውት የእለት ተእለት ስራቸው እንዲያደርጉትማስቻል ማለት ነው፡፡  ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው በስትራቴጂያዊ ግቦች አማካይነት ነው፡፡  አስፈላጊነቱም ስትራቴጂ ተኮር የሆነ የስራ ባህል ለመገንባትና እያንዳንዱ ፈፃሚ አካል የመጨረሻውንተቋማዊ ውጤትእያሰበእንዲሰራ ለማድረግ፤
 149. 149. 1. ስትራቴጂውንማስረጽ(Spiritual Cascading) 2. ግቦችን ለፈጻሚአካላት ማውረድ(PhysicalCascading) 3. ውጤትንከሽልማት ጋር ማያያዝ/Reward/
 150. 150. በየደረጃው የሚገኙ አካላት ስትራቴጂውን  በእምነት፣ በዕውቀትና በባለቤትነት ስሜት ተቀብለው እንዲፈጽሙት ለማድረግ፤ ስትራቴጂን የማስረፅ ስራ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም በተከታታይ የሚሰራስራነው
 151. 151. በአብዛኛው ጊዜ ለውጥን እንዳንፈልግ እና እንዳናይ ተብትቦ የሚይዘን አመለካከታችንነው፡፡ 161
 152. 152. “If you want to make the world a better place, take a look at yourself, and make a CHANGE.” Michael Jackson
 153. 153.  ተቋማዊ ስትራቴጂያዊ ግቦችን መነሻ አድርጎ በየደረጃው እቅድ ማዘጋጀትማለትነው፡፡  ይህ ስራየሚከናወነውየተቋሙን መዋቅርመሰረትአድርጎነው፡፡  የሚወርደው ግብ ዓመታዊ የአፈጻጸም እቅድ የተመነዘረ መሆን ይኖርበታል፡፡
 154. 154.  የስራ ሂደቱን ሚናማዘጋጀት(Purpose Statement)፣  የስራሂደቱ የተገልጋዮች/ደንበኞችፍላጎትመተንተን፣  የስራ ሂደቱን አፈፃፀም ጠንካራናደካማ ጎኖች መለየት፣  የስራሂደቱ የሚያወርዳቸውንግቦችመለየት፣
 155. 155. 166 ዕይታ የዕይታዎች ክብደት ተቋማዊ ስትራቴጂግቦች የግቦች ክብደት ነጥብ ዋና የስራ ሂደት/ ክፍል1 ዋናየስራ ሂደት/ክ ፍል 2 ዋና የስራ ሂደት/ ክፍል 3 ደጋፊ የስራ ሂደት/ክፍል 1 ደጋፊ የስራ ሂደት/ክፍል 2 ተገልጋይ 1 2 X X X X X X X X ፋይናንስ 3 4 X X X X X የውስጥ አሰራር 5 6 7 መማማና ዕድገት 8 9
 156. 156.  ስትራቴጂያዊ ግቦቹን ወደራሱ በመተርጎም የስራሂደቱን ግቦች መቅረፅ፣  ለግቦቹና የመለኪያ መግለጫማዘጋጀት፣  ለስራ ሂደቱ ግቦች መለኪያ፣ ዒላማና እንደአስፈላጊነቱ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማዘጋጀት፣  በስራ ሂደት የሚሰጠው የዕይታ ክብደት በተቋም ደረጃ ለእይታዎች የተቀመጠውን አካሄድ ተከትሎ መሆን አለበት፡፡
 157. 157.  ከተቋም ወደ ስራ ክፍል/ቡድን ስትራቴጂያዊ ግቦች ሲወርዱ ከዚህ በታች ባሉ ሶስት የግብዓይነቶችአማካይነት ሲሆን እነዚህም፡-  ለሁሉም የጋራ የሆኑና የማይቀየሩ ግቦች /Common Objectives/  የተወሰኑክፍሎች የሚጋሯቸውግቦች /Shared objectives/  ከሥራ ባህርይው አንፃር ለአንድ የተወሰነ ክፍል ብቻ የሚሰጡ/Uniqueobjectives/ ናቸው፡፡ 168
 158. 158. ተቋማዊ ስትራቴጂ ወደ ወሳኝ የስራ ሂደቶች ሲወርድ ተቋማዊ ግብን ሳይቀየርእንዳለ የሚወሰድበትሁኔታ ሊያጋጥምይችላል፡፡ ምሳሌ የደንበኞችእርካታ ማሳደግ የሰራተኛውን አቅም መገንባት የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ማሳደግ ወዘተ….
 159. 159. ደረጃ እይታ ግብ መለኪያ ዒላማ በመቶኛ ተቋም መማማርና እድገት የቡድንሥራ ማጠናከር ጠንካራቁመናላይየደረሱ የቡድንስራ አደረጃጀቶች በመቶኛ 70% ኮሌጅ መማማርና እድገት የቡድንስራግንባታን ማጠናከር ጠንካራቁመናላይ የደረሱየቡድን ሥራአደረጃጀቶች በቁጥር/በመቶኛ 75% 2/4 የት/ክፍል መማማርና እድገት የቡድንስራ ተሳትፎንመጨመር የቡድንምርምርተሳተፎበመቶኛ 100
 160. 160. ደረጃ እይታ ግብ መለኪያ መ ነ ሻ ዒ ላ ማ ተቋም ተገልጋይ የትምህርትጥራትንማሻሻል የፐብሊክሴክተርእርካታበመቶኛ ኮሌጅ/ ፋኩልቲ ተገልጋይ የመማርማስተማሩንሂደትማሻሻል የተማሪዎችእርካታበመቶኛ የት/ ክፍል ተገልጋይ ስርዓተትምህርቱንማሻሻል ተከታታይየምዘናስርአትንማሻሻል የቱቶሪያልአገልግሎትንማሳደግ በHERQA ስታንዳርድመሰረት የተቀረጹስርዓተትምህርቶች ለተማሪዎችየተደረገየድጋፍመጠን ግለሰብ/ መምህር ተገልጋይ ለተማሪዎችተከታታይምዘናመስጠት ለተማሪዎችቱቶሪያልመስጠት ለተማሪዎችየማማከርአገልግሎትመስጠት በተቀመጠውስታንዳርድመሰረት የተተገበሩየተከታታይምዘናዎች
 161. 161. ደረጃ እይታ ግብ መለኪያ ዒላማ የስራ ክፍል የውስጥአሰራር የመጓጓዣ አገልግ ሎትን ማሻሻል የመጓጓዣአቅርቦት በመቶኛ 90% ቡድን የውስጥአሰራር የጥገናአገልግሎትንማሳደግ በ24 ሰዓት ውስጥ ተጠግነው ለአገልግሎት የተዘ ጋጁ መኪናዎች በመቶኛ 75% ግለሰብ የውስጥአሰራር የመኪናዎችጥገና ማከናወን በስታንዳርዱ መሰረት የተጠገኑ መኪናዎች በተቀመጠውጊዜ የተጠገኑ መኪናዎች 90% 100%
 162. 162.  ከተቋሙ በቀጥታ ተጽዕኖ የሚያሳድሩባቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች መምረጥና የራሳቸውን ግብ ማዘጋጀት፤  ወሳኝ የስራ ሂደቶችን ፍላጎት ግምት ውስጥ በማስገባት ተጨማሪ ግቦችን ያዘጋጃሉ፤  ከመማማርና እድገት ስር የተቀረጹ ግቦችን ሲወስዱ የውስጥ አሰራር ሊሄዱ እንደሚችሉ ታሳቢ በማድረግ በጥንቃቄ ማስቀመጥ፤
 163. 163. ዕይታዎች የተቋሙ ስትራቴጂያዊ ግቦች ለሥራ ሂደቱ የወረዱ ስትራቴጂያዊ ግቦች ለግቡ የተሰጠ ክብደት መለኪያ ለመለኪያ የተሰጠ ክብደት ግብ ተኮር ተግባራ ት ኢላ ማ ዒላማ በሩብ ዓመት 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ yS‰ KFlù SM yt-¶ yS‰ KFL SM ðRማ ðRማ qN qN
 164. 164.  የሥራ መዘርዝርን (Job Description) መሰረት በማድረግ የስራ ሂደት የቀረጻቸውን ግቦች ያሳካ ዘንድ ከግለሰቡ የሚጠበቀውን አስተዋጽኦ፣  ከስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ለግለሰቡ ሊሰጥ የሚችለውን ኃላፊነት፣  የግል አቅም ማጎልበቻ እና ሌሎችን የማብቃት ሥራ ታሳቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡  አራቱን እይታዎች ያካተተ መሆን አለበት፤
 165. 165. የስራክፍሉስም_________________የስራመደቡ__________ የሰራተኛውስም _________________ የእቅድጊዜ _________________ እይታ የስራ ክፍሉ ግብ የግብ ክብደት የግለሰብግብ ተኮር ተግባራት የተሰጠ ክብደት መለኪያ የመለኪያ ክብደት መነሻ ዒላማ ዒላማበሩብዓመት y¿‰t¾W SM yQRB `ላðW SM ðRማ ðRማ qN qN
 166. 166.  የግለሰብግብ ተኮርተግባራትበተጨማሪዝርዝር ተግባራት መብራራትይኖርባቸዋል፡፡  ለዚህም ይረዳዘንድ የድርጊት መርሀ ግብር ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው  የድርጊት መርሀ ግብሩ ለስድሰት ወር የሚያገልግል ይሆናል
 167. 167. እይታዎች የአፈፃፀም ግብ ተኮር ተግባራት yxfÉ{M GB ተግባሩ k100% y¸ñrW KBdT የግለሰብ ዝርዝር ተግባራት yxfÚ[M mlkþà ዒላማ ዒላማ mlkþà ymlkþà KBdTb% 1ኛሩብ 2ኛ ሩብ 3ኛ ሩብ 4ኛ ሩብ ደንበኛ የደንበኞችን እርካታ ማሳደግ 50% የተማሪዎች • እርካታ•በ% የማህበረሰብ አገልግሎት ያገኙ ደንበኞች እርካታበ% 30% 20% 80% 70% ፋይናንስ የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነት ማሻሻል 5% በስራላይ የዋለ ሙሉ የስራሰዓትበፐርሰንት 5% 90% የውስጥ አሰራር የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት *5% የተሰጠየማህበረሠብ አገልግሎት በቁጥር 2% 1 በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የተሰጠ የማህበረሠብ አገልግሎት ጥራትበ% 3% 100% ጥናትናምርምር ማካሔድ *5% የጥናትናምርምር ብዛት በቁጥር 2% 1 የጥናትናምርምሩ ጥራት በ% 2% የስታንዳርዱ100% በተያዘለት ጊዜየተከናወነምርምር 1% ሰኔ25 የማማከር አገልግሎት መስጠት 6% የማማከር አገልግሎት እንዲያገኙ ከተመደቡ ተማሪዎች ውስጥየማማከርአገልግሎት ያገኙት ድርሻበ% 1% 100% ለተመደበበት ክፍል የተሠጠ የምክር አገልግሎት ድግግሞሽ በቁጥር 1% 6 በስታንዳርዱ መሠረት የተሠጠ የማማከር አገልግሎት በ% 2% 90% የሞዱል ዝግጅትን ማሻሻል 5% የተዘጋጀ ሞጁል በቁጥር 1% 2 የሞጁሉ ጥራት በ% 3% 100% ሞጁሉ የሚጠናቀቅበት ጊዜ 1% መስከረም5 ሲለበስ ዝግጅትን ማሻሻል 2% የተዘጋጀ ሲለበስ በቁጥር 0.5% 2 የሲለበስ ጥራት በ% 1% 100% ሲለበሱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ 0.5% መስከረም5 ተከታታይ ምዘናዎችን ማካሔድና ለተማሪዎች ማሳወቅ 10% በኮርስ ሲለበሱ መሠረት የተሰጠምዘና በ% 1% 100% በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴው ተረጋግጠው ለተማሪዎች የቀረቡ ፈተናዎችበ% 1% 100% የግለሰብእቅድ/መምህር
 168. 168. በወጣው ፕሮግራም መሠረት የተሠጠ ምዘና በ% 1% 100% በወቅቱ ለተማሪዎችየተመለሱምዘናዎች 1% በ15 ቀን ውስጥ ጥናትናምርምር ፕሮፖዛል ማዘጋጀት *3% የተዘጋጀ የምርምር ፕሮፖዛልብዛት በቁጥር 1% 1 የምርምር ፕሮፖዛል ጥራት በ% 1% 100% ፕሮፖዛሉየተዘጋጀበት ጊዜ 1% ሚያዝያ 25 የማህበረሠብ አገልግሎት ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ማዘጋጀት *3% የተዘጋጀ የማህበረሠብ አገልግሎት ፕሮጀክት ፕሮፖዛል በቁጥር 1% 1 የፕሮጀክት ፕሮፖዛሉጥራት በ% 1% 100% ፕሮፖዛሉየተዘጋጀበት ጊዜ 1% ሰኔ20 ሴሚናርማዘጋጀት 2% የተዘጋጀ የሴሚናር መድረክ በቁጥር 0.5% 1 የቀረበው ሴሚናሩጥራት በ% 1% 100% ሴሚናሩየተዘጋጀበት ጊዜ 0.5% ጥቅምት 20 ክፍልን በአግባቡ መምራት 7% የኮርስ ሽፋን በ% 2% 100% በተቀመጠው የትምህርት ክፍለ ጊዜ በክፍል ውስጥየተገኘባቸው ጊዜዎችበ% 2% 100% በኮርስ ጋይድ ቡኩመሠረት የኮርስ ሽፋን% 2% 100% በቡድን የመስራትብቃት ማሳደግ 8% የስራባልደረቦችእርካታ በ% 3% 100% ለተልዕኮ የሚያግዝ የግል እውቀትና ክህሎት ለማሳደግስልጠና መውሰድ 2% የዕቅድ አፈጻጸም በ% 1% 100% የተወሠደስልጠና በቁጥር 1% 3 - Y¿‰t¾W SM yQRB `ላðW SM ðRማ ðRማ qN qN
 169. 169. የማትጊያ ስርዓት መኖሩ ስትራቴጂ ተኮር የሆነ ተቋም ለመፍጠር የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ አለው፡፡ ማትጊያ  ቁሳዊ እና  ቁሳዊ ያልሆነ ማትጊያ ሊሆኑ ይችላሉ
 170. 170. ውጤትተኮርየአፈፃፀም ክትትል፣ግምገማናምዘና
 171. 171. የክትትልናየግምገማ ምንነት  ክትትል- በዕለት ከዕለት ሥራዎች ላይ ክፍትት የመለየትና ድጋፍ የመስጠት ሥራ ሲሆን  ግምገማ- እቅድን ከአፈጻጸም ጋር በማነጻጸር ያለው ክፍተት የሚፈተሽበትና የሚጠበቁ ውጤቶች መገኘታቸው የሚረጋግጥበት ሥርዓት ነው፡፡  በተወሰነ የጊዜ ማዕቀፍ የሚከናወን
 172. 172.  የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች በስራ ክፍሎች በየወሩ እና በየሩብ ዓመቱ የሚቀርቡ የአፈጻጻም ሪፖርቶችን ከእቅድ ጋር በማነጻጸር ግብረ-መልስ የመስጠት ኃላፊነት አለባቸው፡፡  የስራ ክፍልመሪዎችና የቡድን መሪዎች በበኩላቸው ከፈፃሚዎች በየሣምንቱና በየወሩ የሚቀርቡላቸውን የአፈፃፀም ሪፖርቶች ከእቅድጋር በማነጻጸር ግብረ-መልስ መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 173. 173. 1. ከግብአፈፃፀም አንፃር፣ 2. ለአፈፃፀም ደረጃውመንስኤየሆኑ በጎ ጎኖችና ተግዳሮቶች፣ 3. የታዩየአመለካከት፣ የክህሎትና የአቅርቦት ችግሮች ከነመፍትሄዎቻቸው፣ 4. የግብረ-መልስተቀባዩን ስብዕና ከመጉዳትና ከወቀሳ ነጻ የሆነ ሂስ ፣
 174. 174.  ግልጽነት፣  አሳታፊነት፣  ወቅታዊነት፣  ሚዛናዊነት  ተፈጻሚነት  ተገቢነትናአስተማማኝነት
 175. 175. 1. የቅርብ ጊዜ የእቅድ አፈፃፀምን ብቻ መሰረት አድርጎ ውጤት መስጠት( recency effect) 2. ለሁሉም ተቀራራቢና መካከለኛ ውጤት መስጠት(central tendency) 3. የአንድ ስራ ዝቅተኛ አፈጻጸምን/የአንድ ስራ ከፍተኛ አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ ዝቅተኛ/ከፍተኛ አፈጻጸም ውጤት መስጠት (horns Vs hallo effect) ለምሳሌ፡-አንድ ሰራተኛ በሰዓት የሚገኝ ከሆነ ለሌሎች መስፈርቶችም ተመሳሳይ ውጤት መስጠት
 176. 176. 4. Leniency VS Strictness: ባልተለመደ ሁኔታ ከፍተኛ/ዝቅተኛ በመስጠት በግድየለሽነት መገምገም፤ ወይም በጣም ጥብቅ የሆነ እና ተነሳሽነትን የሚያቀጭጭዓይነት የግምገማ ዘዴን መከተል 5. የንጽጽርተጽኖ (frame of reference) 6. ያለፈ ጊዜ አፈጻጸም ተጽኖ 7. በማንነት ላይ ተመስርቶ መገምገም (Stereotyping). ለምሳሌ ሃይማኖት፣ ጾታ፣ አምነት፣ ዘርን መሰረትአድርጎ ውጤት መስጠት
 177. 177. በፈፃሚደረጃ፡- ሳምንታዊ አፈፃፀምአዝማሚያን መገምገም፤ ወርሃዊና በግማሽ በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ይገመገማል፤ይመዘናል፤ በስራክፍልደረጃ፡- የስራ ሂደቱን ወርሃዊና የ3 ወር አፈፃፀም አዝማሚያ መገምገም፣ በ6 ወር እና አመታዊ እቅድ አፈፃፀም ይገመገማል፤ይመዘናል፡፡
 178. 178. በተቋምደረጃ፡-  በየ 3 ወሩ አፈፃፀም አዝማሚያ ይገመገማል፤  የ6 ወር የ9 ወር እና የአመትእቅድ አፈፃፀም ይገመገማል፤ይመዘናል፤  ስትራቴጂያዊግምገማ የሚመራው በከፍተኛ አመራሩ ሲሆን መድረኮቹም፡-  የማኔጅመንት መድረክ፣  የአጠቃላይ ሰራተኞች መድረክ እና  የህዝብ ክንፍ መድረክ ናቸው፡፡  80 % የግቦች ስኬት እና 20% በህዝብክንፍ የሚሞላ
 179. 179.  የስራክፍልመሪ አፈጻጸምየሚመዘነውየስራሂደቱየግብአፈጻጸምንና የአመራርመመዘኛመስፈርቶችንመሰረትበማድረግበየግማሽዓመቱሲሆን ፡-  የስራክፍሉንየግብአፈጻጸም ውጤትወደ7ዐ%በመለወጥ፤  የአመራርነት ክህሎትውጤት ከ30%፤ • በቅርብኃላፊ15% • በቡድንከ10%፤ • በራሱበተመዛኙከ5%
 180. 180.  ውጤት= ክንውን x ክብደት ዒላማ ዕይታ ግቦች ክብደት% መለኪያዎች የመለኪያ ክብደት መነሻ ዒላማ ተገልጋይ 30% በሰው ኃይል አስተዳደር አገልግሎት የተጠቃሚዎችን እርካታ ማሳደግ 30 የውስጥ ተጠቃሚዎች እርካታ በመቶኛ 15 70% 100% በተቀመጠው ስታንደርድ መሠረት የተሰጡ አገልግሎቶች በመቶኛ 15 80% 100% የተገኘው አፈጻጸም80ነውብንል 80 X 15=12 100 የተገኘው አፈጻጸም90ነውብንል 90 X 15=13.5 በ12+13.5=25.5/30 100 በተገልጋይእይታከ30% 25አግኝቷል
 181. 181. እይታ ግቦች የግቡ ክብደት መለኪያ የመለኪያ ክብደት (ሀ) ዒሊማ (ለ) ክንውን/ አፈፃፀም (ሐ) አፇፃጸም በመቶኛ (መ) = ሐ/ለX100) ውጤት (ሠ)=መXሀ/100 ተገልጋይ ግብ1፡ 20 መ1 7 200 180 90 6.3 መ2 7 95 90 94.73 6.6 መ3 6 60 50 83.3 5 ፋይናንስ ግብ2 10 መ1 5 80 75 93.75 4.68 መ2 5 10 8 80 4 የውስጥ አሠራር ግብ3 40 መ1 15 120 110 91.66 13.75 መ2 15 180 150 83.3 12.5 መ3 10 6 4 66.66 6.66 መማማርእና ዕድገት ግብ4 30 መ1 15 15 15 100 15 መ2 15 130 120 92.3 13.84 አጠቃላይ አፈጻጸም 100 100 88.33
 182. 182. ተ.ቁ. የባህርይመገለጫዎች 1 አፈጻጸምንየመከታተል፣ወቅታዊግብረ-መልስየመስጠትብቃት 2 የስራሂደቱንበማስተባበርበሰራዊት አግባብየመምራት ብቃት 3 ሠራተኞችንየመደገፍናየማብቃትአቅም 4 በስራ ሂደቱተልዕኮዎችላይ ያለውተጨባጭ የዕውቀትናየክህሎት ደረጃ 5 የጸረ ኪራይሰብሳቢነትአመለካከትናተግባርንየመታገልሁኔታ 6 ህዝብን የማገልገልናህዝብን ጥቅምየማስቀደምብቃት 7 በአስቸጋሪሁኔታዎች ተልዕኮንየመወጣትብቃት 8 ከተቋምየሚሰጥንተልዕኮበወቅቱየመፈጸምብቃት 9 የሠራተኛንአፈጻጸምሚዛናዊበሆነመልኩየመመዘንብቃት በቅርብ ኃላፊለስራክፍልመሪየአመራርነት ክህሎትናብቃት የአፈጻጸምመመዘኛ
 183. 183.  የሰራተኛ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም የሚከናወነው የየሳምንቱንና የየወሩን የአፈጻጸም መረጃዎች መሰረት በማድረግ ከእቅድ ጋር በማነጻጸር ይሆናል  ለዕቅድአፈጻጸሙከ70%  የባህርይግምገማ30% ሲሆን  5 % በሰራተኛውበራሱ  ከ15% በ1ለ5ቡድንአባላት በጋራበሚካሄድግምገማእና  10%በኃላፊ በሚካሄድግምገማ ይሆናል፣ የምዘናውጤቱበሰራተኛው ተፈርሞእና በቅርብሃላፊውጸድቆከሰራተኛው የግልማህደርጋርመያያዝይኖርበታል፡፡
 184. 184. እይታ የሥራ ክፍል ግቦች ለግለሰቡ የተሰጡ ግብተኮር ተግባራት ዒላማ (ሀ) ክንውን/ አፈፃጸም (ለ) ለተግባራቱ የተሰጠክብደት (ሐ) አፈፃፀምበመቶኛ ውጤት (ሠ)= መXሐ/100 ተገልጋይ ግብ1፡ ግብተኮር ተግባር1፡ 2100 2000 5 98.2 4.8 ግብተኮር ተግባር2፡ 500 500 4 100 4 ፋይናንስ ግብ2፡ ግብተኮር ተግባር1፡ 20 18 8 90 7.2 ግብተኮር ተግባር2፡ 30 28 9 93.3 8.4 የውስጥ አሠራር ግብ3፡ ግብተኮር ተግባር1፡ 40 40 8 100 8 ግብተኮር ተግባር2፡ 90 90 7 100 7 ግብተኮር ተግባር3፡ 20 20 10 100 10 መማማር እና ዕድገት ግብ4፡ ግብተኮር ተግባር1፡ 900 900 13 100 13 ግብተኮር ተግባር2፡ 12 11 6 91.7 5.5 አጠቃላይ አፈጻጸም ድምር 70 67.9
 185. 185. ተ/ቁ የባህሪ መገለጫዎች 1 ከለውጥ ሰራዊቱ ጋር በመግባባትና በቡድን ስሜትመስራት 2 የቅርብ ኀላፊ ትዕዛዝ ሳይጠብቅ ስራንማከናወን 3 ተገልጋዮችን በተገቢው ክብርና ስነ ምግባርማስተናገድ 4 የመንግስትየስራሰዓትን ለመንግስት ስራብቻ ማዋል 5 የስራጫና ባለበት ሌሎችን መደገፍ 6 እርስ በእርስ መማማርና መደጋገፍ 7 የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር 8 ከስራ ክፍል/ቡደን የሚሰጥንተልዕኮ በወቅቱ የመፈጸምብቃት ሌሎች
 186. 186. በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ በጣም ዝቅተኛ ከ95%-100% ከ80% -94.99% ከ65%-79.99% ከ55%-64.99% ከ55% በታች የፊዚካልስራ አፈጻጸም ከ70% የተገኘ ውጤት + የባህሪ ግምገማ ከ30%የተገኘ ውጤት የግለሰብአፈጻጸም ይሆናል በዚህ መሰረትውጤቱ ከሚከተሉትበአንዱላይይወድቃል
 187. 187. 1. መካከለኛአፈጻጸምና ከዚያበላይውጤትያስመዘገቡየስራክፍሎች፣ መምህራንና ሰራተኞችን በመለየትመመሪያን መሰረትያደረገማበረታቻ መስጠት(እርከን፣የእውቅናሽልማት…) 2. በክትትል፣ግምገማ እናምዘናየተገኘውንውጤትመነሻበማድረግ የመሪዎችንመምህራንና እናሰራተኞችንየአቅምክፍተትመሙላት ያስፈልጋል፡፡
 188. 188. የሪፖርት አዘገጃጀት 199 “All you have to do is write one true sentence. Write the truest sentence that you know.” Ernest Hemingway
 189. 189. 200
 190. 190.  ሪፖርት ማለት አንድ ጉዳይ የሚፈተሽበት ዶክመንት ሲሆን ዓላማውም  መረጃ ለመስጠት  ግኝቶችን/ውጤቶችን ለማሳወቅ  ሀሳቦችን ወይም ኘሮፖዛሎችን ለማስተላለፍ  አንዳንዴም ምክረ ሀሳቦችን ለመስጠት ይጠቅማል፡፡ 201
 191. 191.  የተለያዩ ትናንሽ የሪፖርት ክፍልፋዬች አሉ፡፡ ነገር ግን ሁለቱ ዋና ዋና የሪፖርት ዓይነቶች፡-  መረጃ ሰጪ (Informative) እና  ገላጭ (Interpretive) ተብለው ይታወቃሉ፡፡ 202
 192. 192.  ሪፖርት እንድንጽፍ ከተጠየቅን  ምን ነው የምናደርገው ?  ከየት ነው የምንጀምረው ?  ምን ነው የምንፈልገው?  ምን ነው የምንለው?  የትኛውን መልዕክት ነው የምናስተላልፈው?  እንዴት ነው ሀሳባችንን ጠቅለል አድርገን የምናቀርበው?  ሪፖርቱን ለመፃፍ ምንድነው የምንጠቀመው?  ከየት ነው መረጃ የምናገኘው ?  እንዴት ነው የምናቀናጀው?  ልናስወግዳቸው የሚገቡን መሰናክሎች ምን ምን ናቸው? 203
 193. 193.  ደረጃ I. ማቀድና ማዋቀር (Planning and Designing) (ዓላማ ወሰንና ዝግጅት)  ደረጃ II. የመጀመሪያውን ድራፍት መጻፍ  ደረጃ III. የመጀመሪያውን ድራፍት መልክ አስይዞ እንደገና መጻፍ  ደረጃ IV. የአርትኦት ሥራ መስራትና አረጋግጦ ማስረከብ 204
 194. 194.  ለአንባቢው የማይገቡ አላስፈላጊ ቴክኒካል ቃላት መጠቀም  አላስፈላጊ ገላጮችን በመጠቀም ውጤቱን አለመጻፍ፡፡ ለምሳሌ፡- 1. አበረታች ውጤት እየተመዘገበ ነው 2. አጥጋቢ ደረጃ ነው ማለት ይቻላል 3. መነሳሳቶች ይስተዋላሉ 4. ቁርጠኝነት እየጨመረ ነው 5. ከምንፈልገው አንጸር ይቀረዋል 6. በጥሩ ቁመና ላይ ነን 7. የአመራሩ መሰጠት እየተሻሻለ ነው 8. ቁጥሩ ቀላል የማይባል 9. የተገኙ ውጤቶች ጥሩ ናቸው ብሎ መደምደም የሚቻልበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ 205
 195. 195.  ሪፖርቱ የሚከተሉትን ሶስት ጥያቄዎች ስለመመለሱ ራስን መጠየቅ  አንባቢዬ ምን ይፈልጋል?  ዓላማዬ ምንድንነው?  ምን ምን ሰራሁ /አከናወንኩ?  የመጀመሪያ ደረጃ የአርትኦት ስራ መስራትና ርዕሰ ጉዳዮችን መመልከት  ርዕስ ጉዳዮቹን አጭር፣ ቀላልና ውጤትን የሚገልጹ እንዲሆኑ አድርጎ መጻፍ  የሰዋሰውና የስርዓተ ነጥብ ግድፈቶች ማሰተካከል 206
 196. 196. ሪፖርት ማለት ስለ ስትራቴጂው አፈጻጸም በቂ መረጃ የሚሰጥሰነድ ሲሆን ዓላማውም መረጃ ለመስጠት ግኝቶችን/ውጤቶችንማሳወቅ የማስተካከያእርምጃ ለመውሰድነው
 197. 197. •ለአንባቢው የማይገቡ አላስፈላጊቴክኒካል ቃላት መጠቀም •አላስፈላጊገላጮችን በመጠቀም ውጤቱን አለመጻፍ፡፡ ለምሳሌ • አበረታች ውጤትእየተመዘገበ ነው • አጥጋቢ ደረጃ ነውማለትይቻላል • መነሳሳቶችይስተዋለሉ • ቁርጠኝነት እየጨመረ ነው • ቁጥሩቀላልየማይባል… • ከምንፈልገውአንጸርይቀረዋል • በጥሩቁመናላይ…ነን. • የአመራሩመሰጠትእየተሻሻለ ነው.
 198. 198. ክፍል ሶስት ¾ውÖ?ƒ }¢` e`¯ƒ ƒÓu^” ቀጣይነት T[ÒÑØ 209
 199. 199. eƒ^‚Í=” ThhM  ተቋማት ሥርዓቱን uØMkƒ በመፈተሽና በመገምገም የተቀረጹ ስትራቴጂዎችንና ሥርዓቱን የማሻሻልሥራ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 210
 200. 200. }Mእ¢' • እሴቶችእና ^እà }Mዕኮ በአጭር ጊዜ ውስጥተመላልሶ የሚለዋወጥበትሁኔታ ›Ã•`U:: ›G<” ያሉት እሴቶች የተቋሙ አጠቃላይ ክንዋኔ ላይ }îእ• አሳድረው ካልተገኙ ue}k` G<K<”U • እሴቶች መላልሶ መቀያየር አስፈላጊ ላይሆን ይችላል፡፡ ተቋሙ ÁekSÖው” ^እà Å`g?u• ታKG< ¾T>M ÓUƒ "Kው ukÖÃ’ƒ eKT>•[ው QMው “ uTcw K=KውÖው ÃÑvM:: 211

Editor's Notes

 • Try to be here by 2:15 Monday
 • The old funnel slide redesigned a bit. Note that the two photos are icons that are used throughout and represent the workshops and interactive dialog.
 • draSE
 • Teach the relationship between the perspectives here, not on the previous slide.

×