SlideShare a Scribd company logo
1 of 10
የመጀመሪያው የቡራዩና አዲስ አበባ አካባቢ በተመላሽ
ፖለቲከኞች ሰበብ የተፈጠረ ግርግር በኋላ ላይ
በአካባቢው ነዋሪ ላይ የተከሰተ ዘግናኝ ግድያና
መፈናቀል
………………………………………………………………………
Berhanu Taye Maza
September 16, 2018 facebook
ፌስቡክ ላይ ሰኞ ጠዋት የለጠፍኩት በዚህ ሰአት ማለትም
(1፡05 ገደማ/ ወደስራ ስጓዝ ስድስት ኪሎ ሀውልቱን እየተሻገርኩኝ
በነበርኩበት ጊዜ የታዘብኩትን ስራ ቦታ ከደረስኩኝ በኋላ
እንደሚከተለው ጻፍኩት፡፡ ይህንን ጽሁፍ በፌስቡክ
ከማስተላለፌ አንድ ሰአት በፊት ነበር ሰላማዊ ሰልፍ ያየሁት፡፡
ሰልፈኞቹ ከሽሮሜዳ አካባቢ የተነሱትና ከየአካባቢው የሚቀላቀለው ሰላ
ማዊ ሰልፈኞች በስድስት ኪሎ በኩል ሲያልፉ በአድማ በታኝ ፖሊስ ከኋላ
ና ከፊት ታጅበው መፈክር እያሰሙ ወደ ቤተመንግስት እየተመሙ ነበር
፡፡ በወቅቱ ወደስራ ለመግባት በመጓዝ ላይ እያለሁ ስድስት ኪሎ ስደርስ ነ
በር ይህንን ሰልፍ ያየሁት፡፡ ምንእደተከሰተ አልገባኝም ነበር፡፡
በወቅቱ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ሲያሰሙት የነበረው
መፈክር እነደሚከተለው ነበር…
"እየገደሉ
እየገደሉ
ሰላም ነው አሉ፡፡" የሚል ነበር፡፡
ይህንን ሰላማዊ ሰልፍ ያየሁት
ወደስራ እየሄድኩኝ በነበረበት ጊዜ ስለነበር ከምሄድበት ስራ ከመሄድ
ሳላቋርጥ ነገርግን ምን እንደሚከሰት ሶሻል ሚዲያዎችን
እየተከታተልኩ ስራ ገባሁ፡፡
አነዚህ ሰላመዊ ሰልፈኞቹ በዚሁ
ሳምንት ከማያቸው ለየት የሚያደርጋቸው በእጃቸው ምንም መሳሪያ፣ ዱላ
፣ ዲንጋይ ወይም
ሌላ መሳሪያ ያልያዙ ነበሩ፡፡ የሆነ እልቂት እንዳለ ያመላክታል በሚል
ሶሻል ሚዲያዎችን መከታተል ቀጥያለሁ፡፡ ምን ይሆን የነዚህ የሰከነ
ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎች ወደቤተመንግስ ጉዞ? በኋላላይ
የደረስኩበት 81 አካባቢ የሚጠጋ ሰው በአንድ ቀን አዳር ቡራዩ ላይ
በተኙበት ተገድለው ያደሩት፡፡
በጣም ያሳዝናል በማንነት የተነሳ መገዳደል ተጀመረ?
ግን ለምን?
ምን ጥቅም ለማግኘት?
ለስልጣን ወይስ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ በሚል ነው?
ከስደት ተመላሽ ፖለቴከኞች ቅበላ ወቅት ሁላችን ከመደሰት
ይልቅ ለምን መገዳደል ተከሰተ?
ባብላጫው ኢትዮጵያዊ አኩርፈው ከሀገር የሸሹ የተከፉ ፖለቲከኞች
መመለሳቸው ያልተደሰተ የለም ማለት ይቻላል፡፡ በኋላ ላይ ደስታውን
ውሀ የቸለሱበት ከእነዚህ ፖለቲከኞች ውስጥ ይመለከተኛል ያለ ወገን
መግለጫ ሲሰጥ፤ ያሁሉ ሰው አልቆ ሁሉንም ግድያ ከማውገዝ ይልቅ
የኔዘር ይህንን ያክል ተገድሏል እያሉ መጮሃቸው ባብዛኛውን
አንድነት እሳቤ ያለውን ዜጋ አስከፋ፡፡ ምክንያቱም ሁሉንም ግድያ
ማውገዝ ነበረባቸው፡፡ ግጭቱ አዲስ አበባ ላይ ይህ ሰልፍ ከመደረጉ
ከሳምን በፊት በቀላሉ የተጀመረው ታይተው የማይታወቁ የተመላሽ
ሀገር ጥለው የወጡ ፖለቲካ ፓርቲዎች ባንዲራ ተከላና መንቀል
ነበር፡፡
በወቅቱ እኔም ያልኩት ሰላም ወረደ እያልኩኝ ይህ እልቂት መከሰቱ
ለምን፡፡
አሁንም የልጆቿ ሁከትና ብጥብጥ እያተራመሳት፣ እያመሳትና እየበጠበ
ጣት እድገቶን የሚገታ፣ የራሷ ያልተማሩና የማያገናዝቡ በዘር ፖለቲካ የ
ተተበተቡ ልጆቿ የኋልዮሽ ጉዞ ላይ ነች
አልኩኝ፡፡ ከውጭ የሚመጡት የኦሮሞ ፖለቲከኞች አቀባበል ለሳምንት
የቆየ ስለነበር ግርግር አንደነበር ማየት
ችያለሁ፡፡ በጣም ያሳዝናል አጥፊዎች በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ!!!
የሀገራችን ተቃዋሚ ፓርቴዎች (ከስደት የተመለሱት አብላጫዎቹ ) መን
ግስት እራሱ
ያደራጃቸው ይመስል በዘር ነው የተዋቀሩት፡፡ የመጀመሪያው ተመላሾች
ላይ ብዝም ችግ ሳይኖር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ላይ ብጥብጡና ግድያው የ
ተከሰተው፡፡ ሲጀመር በታሪክም እንደሚታወቀው ወራሪ ጣሌያኖች ፍላጎ
ትም በትምህርት ስረአት ውስጥ ገብተው የሰሩት ስህተት ህዝብን በህዝብ
ላይ ማስነሳት ነበር፡፡ ያውም በዘር፣ በብሄርና በቋንቋ በመከፋፈል እንዳት
ግባባ በማድረግ ስለነበር ነው፡፡ ግጭትና ግድያ እንዲሰፋ ያደረገው
በቋንቋ እንዳንግባባ በመደረጉነው ባይ ነኝ፡፡
ከሀገር ተሰደው የነበሩ
የኦሮሚያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አቀባበል አስመልክቶ በመዲናይቷ አዲስ
አበባ ከተማ ውስጥ ዱላ የያዙ በርካታ ከከተማዋ ጠረፍ የመጡ ወጣቶች
ተወርራ ነበር፡፡ የአዲስ አበባ ልጆችም እራሳቸውን ለማዳን የተለያየ ነገር
ይዘው ነበር፡፡ ዱላ መያዝ እንደወንጀል ያልተቆጠረበት ከተማ፡፡ ከኦሮ
ሚያም የሀገር ልጆች ለአቀባበሉ ከመምጣታቸው በፊት ቁጥጥር ሊኖር ይ
ገባ ነበር፡፡ በቅበላ ዝግጅት ላይ እነዚሁ ወጣቶች ደን በመጨፍጨፍ እር
ጥብ አጣና ዱላ በመላጥ ልጣጭ ቅርፊቱን
አዲሱ ገበያ (የከተማዋን አስፓልት) አበላሽቶ ነበር፡፡ በዛ ውሀ በጠገበ ዱላ
ተመቶ ማን ይተርፋል፡፡ በጣም የሚያስጠላው ከቢሮ ወጥቼ ወደቤቴ ሳል
ፍ ያየሁት ይህንን እርጥብ ዱላ የያዙ በአስፓልት ዳር ሞልተው ከፖሊሶ
ች ጋር የቆሙ ሲሆን፤ የአዲስ አበባ ልጆችን ግን መንደር ለመንደር የሚያ
ባርሩ ፖሊሶች መወረሩ ነገ ለሚከሰተው የጅምላ ግድያ ማሳያ ነበር፡፡ በነ
ገራችን ላይ አንዳንዴ ድብድብ ደረጃ የተደረሰበት ስለሆነ አካባቢው ላይ
የሚታየው ድንጋይና በርካታ የወዳደቁ የሊስትሮ እቃዎች ጭምር ይስተ
ዋላል ነበር፡፡
በሊላኛው አቅጣጫ ድብድቡ ወደስጋ ቤቶቹ ዘልቆ ገብቶ
የስጋ መሸጫቸው በዱላና ዲንጋይ ተመታ፤ ከውስጥ የነበሩት ስጋ ቆራጮ
ች ምን ይዘው እደወጡ ልብ ይሏል፡፡ ዳሩ ግጭቱ ለጊዜው ጋብ ያለ መሰለ
፡፡
ከዚሁ ከዱላ ጋር ተያይዞ በመዲናይቱ ሰዎች እየሞቱ ሲመጡ ፖሊስን ጠ
ቅሶ አግባብነት የሌለው መልዕክት ሲተላለፍ በሀገራችን ሸገር ሬዲዮ ጣቢ
ያ ሰምቻለሁ፡፡ ዜናውም ፖሊስን ጠቅሶ ሬዲዮው እንደገለጸው ከሁነ "ማን
ኛውም ሰው ሚስማር የተመታበት ዱላ ይዞ እንዳይገኝ" የሚል ነበር፡፡ ያ
ማለት ደግሞ የዲፕሎማቲክ መቀመጫ የምትባለው አዲስ አበባ ከተማ
ውስጥ በመንጋ ሆኖ፣ ዱላ፣ ድንጋይ፣ ስለትና የጦር መሳሪያዎችን
ይዞ መሄድ ወንጀል አይደለም ማለት ነው፡፡ ሬዲዮ ጣቢያው መልእክት
ማስተላለፉ ስህተት ባይሆንም ዜናው ከተዘገበ በኋላ ከህግ አንጻር ፖሊስ
ያቀረበው አስተያየት ስህተት መሆኑ ማስተባበያ ባለመሰጠቱ ትክክል አ
ልነበረም ፡፡
ባጠቃላይ እንደተረዳሁት ግድያ ከመከሰቱ በፊት ማስቆም ሲቻል የደህን
ነትና የፖሊስ ሀይሉ ማስቆም አለመቻላቸው ነው፡፡ በማንኛውም መስፈር
ት አደጋ ሊያስከትል የሚችል መሳሪያ ባልተፈቀደላቸው ሰወች መያዝ ወ
ንጀል ሆኖ ሳለ አለመከልከሉ የሚያጠያይቅ ነው፡፡ በማንኛውም በእኩይ
ተግባር የሀገራችን ሕዝብ መከባበር፣ መፋቀርና የእድገት ጸር በሆኑ የተፈ
ጸመብን በደል አንዳንድ ወንድሞቻችን ለዘራቸው በማገዝ ሀቁን በመካድ
ከስነምግባር ውጭ አጥፊዎችንና ኢሰበአዊ ድርጊትና ግድያ ፈጻሚዎችን
ሲደግፉ ተስተውሏል፡፡ በዚሁ ግጭት ዙሪያ የገዳ አባቶች የሰጡት አስተ
ያየት ደስ አላለኝም፡፡ ምክንያቱም በጥቅሉ የገደሉ መጠየቅ አለባቸው እ
ንደማለት በአንድበኩል ብቻ መታየት የለበትም የሚል ሀሳብ ማንሳታቸ
ው ማንነታቸውን አሳውቀዋል፡፡ ዳሩ ዶ.ር መረራ ጉዲና በ 1887 ዓ.ም ጦ
ቢያ መጽሄት ላይ ስለገለጸልን ብዙ ማለት አስፈላጊ አይደለም፡፡
ድርጊቱ በጣም ያሳዝናል ብዙዎቻችንንም አስለቅሷል፡፡ እውነት ከሆነ
አንድ የተለቀቀ ፎቶ ነበር
እሱም የጠቅላዩ አብይ አይንናው እስኪያብጥና ማልቀሳቸው የፎቶ ምስላ
ቸው ተለቆ የነበረው፡፡ በኋላ እንደተረዳሁት ሶሻል ሚዲያ ላይ
ለማስመሰል የተለቀቀ መሆኑን ነው የተረዳሁት፡፡ ያፎቶ ማለት አንድ
ካድሬ ጓደኛቸው በሞት ስለተለየዬቻ ነው የሚል ነበር፡፡
እኔ የምለው ጠቅላዩ ያለምርጫ የህዝብን ስነልቦና በማየት የሳብከው
በችግር ወቅት ድምጽህ የት ገባ? በነገራችን ላይ ከሶሻል ሚዲያ ላይ
ሆንተብለው የጠፉ ፎቶዎች እንዳሉ አምናለሁ፡፡ ጠ/ሚኒስትር አብይ
አህመድ ስልጣኑን ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኪስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ
ሲቀበል ያጎነበሰበት ፎቶዎቹ ትዕይንት የት ደረሱ? I mean, where
did you get your voice in times of crisis? Where did the
trustee go? What happened to the photos of the Prime
Minister Abiy Ahmed bowing down when he took power over
from former Prime Minister Hailemariam Desalegn? By the
way, I believe there are some photos that have been
deliberately lost on social media. Accepting power…. No, no,
npa to satisfy the thirst for power.
ጥቃቱ በበርካታ ዜጎቻችን ባብላጫው
የደቡብ ልጆች ላይ ከደረሰ በኋላ ጋሞ ጎፋ አርባ ምንጭ ሽማግሌዎች የሰሩ
ት አስደሳች የሽምግልና ሂደት አስደሳች ነበር፡፡ እነዚሁ ሽማግሌዎች አር
ባምንጭ ከተማ
ላይ እርጥብ ቄጤማ ይዘው የኦሮሚያ የህብረት ስራ ባንክን ለመውረር የ
መጡ የከተማው ወጣቶችን ነበር ሲለምኑ የነበሩት፡፡ ተሳክቶላቸው ያንን
ሁሉ የበቀል ወራሪን መመለስ ችለዋል፡፡ ህዝብን በበቀል ባለመነሳሳት
የሀገር ዜጋና ከእልቂት በመታደግ ሊሸለሙና ዘወትር ሊወደሱና
ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
ሁሉም የሀገራችን ብሄሮች ጀግንነታቸው የተመሰከረላቸው ናቸው!!! በዋ
ናነት በወራሬዎች የተፈጸመውን ትንኮሳ የደቡብ ልጆቻችን እንዴት በተ
ጋድሎ እንደተወጡ የታሪክ መጽሃፍትን በማገላበጥና በመረዳት
ብዥታን ላለባቸው በቂ ግንዛቤ ይፈጥርላቸዋል፡፡ ማክበር መሸነፍ አይደ
ለም!!! ይቅር ማለትም መሸነፍ አይደለም!!! ጥቃት ደርሶባችሁ ቤተሰባች
ሁን ስላረጋጋችሁ ላቅ ያለ ከበሬታ አለኝ፡፡ ተጨማሪም ብጥብጡና እልቂ
ት ዘላቂ እንዳይሆንና ሌላ ዳግም በማንኛውም ብሄር በወንድማማቾች መ
ካከል የበቀል ጥቃት እንዳይፈጸም ስላደረጋችሁ የተመሰገናችሁ ታላቅ
አመራርና ሰላማዊ
ተጽእኖ ፈጣሪዎች ናችሁ!!! ሽምግልናችሁ ለሁሉም ትምህርት የሰጠ ነበ
ር፡፡
"ጨንቻ ናይ ጋሞ ናይ.....ሰሮ ሰሮ....አርባ ሚንጪ…." ሰላም ሁልጊዜም
ለኢትዮጵያችን (በውስጧ ላሉ ለልጆቿ ሁሉ) ይሁን!
በዋናነት የሰልፉ መነሻ የሆነው በርካታ ሰዎች ጨለማን ተገን በማድረግ
በአንድ ሌሊት ብቻ በወቅቱ የነበረው የሞቾቹ ቁጥር 73
ገደማ ሰው እንደነበር ያረዱን፡፡ አዲስ አበባ ላይ 8 አካባቢ ሰዎች
እንደተገደሉ ተሰምቷል፡፡ ለጽሁፍ ያነሳሳኝ ምንም ያልያዙ ሰልፈኞች
6 ሰዎች በታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው አልፏል፡፡
በመሆኑም የመሟቼች ቁጥር ከ81 እስከ ሰ87 ያደርሰዋል፡፡
ይህንን ተከትሎ ሰላማዊ ሰልፈኞች በመቼውም ጊዜ ሲገደሉ ተቃውሞ ስ
ናሰማ እንደነበረው ነበር ሰልፈኞቹ ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበረው፡፡ በዚሁ
ሰልፍም ሰላማዊ ሰልፈኞቹ መገደላቸው አግባብነት የለውም፡፡ የሚሰማ
መንግስት አለን ብለው ምንም መሳሪያ ያልያዙ በወጡ ስቢል ሰላማዊ ሰል
ፈኞች ላይ ግድያ መፈጸሙ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው፡፡ እኔ በቦታው ላይ
የሌለሁ ቢሆንም ሲያልፉ ግን ተመልክቻቸው ነበር፡፡ በኋላላይ በወቅት
6 ሰዎች እንደተገደሉ የአይን እማኞች ገልጸዋል፡፡
ዘግይቶም የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የጅምላ እስር በመዲናይ
ቷ አዲስ አበባ ወጣቶች ላይ ተባብሶ መቀጠሉ ትክክል አይደለም፡፡ ወንጀ
ለኞችንና ችግር ፈጣሪዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው በመሆኑም እነሱን አ
ድኖ መያዝ ተገቢ መሆኑን አምናለሁ፡፡ ነገርግን ንጹሃንን ለእስር መዳረ
ግ ውሎ ሲያድር ተስፋ የቆረጡ ትውልድ ማበራከት ስለሆነ አግባብነት የ
ለውም፡፡
አብላጫው የአዲስ አበባ ልጆች በዘር አያምኑም፡፡ ማንኛውንም ያገራቸ
ውን ልጅ አብሮ አደጉ እስከሆነ ድረስ በዘሩ ልዩነት ምክንያት ሴራ አይጠ
ነስሱም፣ አይፈርጅም፣ አያጠቁም፣ አይገድሉም እንዲሁም እንዲፈናቀል
አያደርጉም፡፡ በዘር የሚያምኑ ድርጅቶች ሁሉ መጨረሻቸው egoistic/s
elfish በመሆናቸው አስተሳሰቡ እራሱ የተሳሳተ በመሆኑ መጨረሻቸው ክ
ፍተቱ በደንብ ስለሚታይ ግጭት፣ መገዳደል፣ ሞትና ስደት ነው፡፡ ምክን
ያቱም እየተፈጸመ ያለው አብሮ የኖረን ሕዝብ በሀገር ማመንና ማሰብ እን
ዲችል ሳይሆን በዘሩ ምክንያት እርስ በርስ እንዲጠራጠር፣ እንዲቃቃር፣
እንዲፈናቀልና ግፋ ሲልም እንዲገዳደል የሚያደርግ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅ
ት በሚፈጠሩት ችግሮች በመነሳት ከዚህ በፊት "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብ
ቀል" በሚል የተዘራብንን አራሙቻ የዘር ተክልን እንዴት አድርገን ነቅለ
ን እንጣልና እንጨርሰው፣ እንዴት ሀገራዊ እሳቤ በምንወዳት ሀገር በስም
ምነት፣ በመግባባት፣ ያለጠብና ያለማግለል ለሁሉም ዜጎች በሰለጠነ መል
ኩ ለሰው ዘር በሙሉ ምቹ የመኖሬያ አካባቢ እንፍጠር ነው የምለው፡፡ ች
ግሮቻችንን መፍታት የምንችለው የዘር አስተሳሰብን አስወግደን ምርጥ ዘ
ርን ለገበሬዎቻችን በማቅረብ የተሸለ ምርት እንዲያመርቱ ስናስችል ብ
ቻ ሲሆን ነው እላለሁ፡፡ በመሆኑም ምርጥ ዘር ለገበሬ ነው እንጂ ለሰውል
ጅ ምርጥ የሚባል የለም፡፡ ሁሉም የአዳምና የሄዋን ልጆች ስለሆንን ልንተ
ሳሰብ ይገባል፡፡ አንደኛ የሚባል ዘር የለም ምክንያቱም ከሁሉም ዘር አዋ
ቂ አለ፡፡ ከሁሉም ዘር አላዋቂ አለ፡፡ ከሁሉም ዘር ጤነኛ አለ፡፡ ከሁሉም ዘ
ር ታማሚ አለ፡፡
በዚሁ ግጭት ቤተሰቡ የሞተበት ሰው አግኝቼ በጣም ሲያለቅስ ነበር ያጋ
ጠመኝ፡፡ እኔም በጣም አዘንኩኝ፡፡ ምነው የሰውልጆች ለሚወዱትና ለሚ
ደግፉት በሚል ንጹሃን እንዳይሞቱ በሚል እሳቤ ቢኖራቸው ብዮ አሰብኩ
ኝ፡፡ ጥፋትና ችግር እያየን ዝም አንልም፡፡ ለተጎጂዎች አይንና ጆሮ እን
ሆናለን እንጂ ፤ በምንም መስፈርት ለአንባገነኖች፣ የአመጸኞችና ችግር
ፈጣሪዎች ደጋፊ አንሆንም፡፡ በአመጽና ችግር በመፍጠር የሚመጣ ጥቅ
ምና ስልጣን ባፍንጫችን ይውጣ፡፡ ሰው በመጉዳትና በመግደል በአቋራ
ጭ የሚገኝ ሀብት፣ ጥቅምና ስልጣን መጨረሻው ስለማያምር አንፈልግም
፡፡ መቼም ጨቋኝ ካለ የሚጨከንበት ንጽኃን ስለሚኖር አመጽ ይኖራል፡
፡ ነገርግን በአገር ሰላም አመጽ ለምን? የሚል ነበር ሁላችንም በዚህ ሰላማ
ዊ ወቅት እንደዚህ ብናስብ አለመግባባት፣ ብጥብጥ፣ ሞት፣ ስደት እንዲሁ
ም ሀዘን አይኖርም ነበር፡፡
በምንም መስፈርት መግደል ከባድ ወንጀል ነው፡፡
መልካም ስራን ለማድበስበስ የሚከሰት መጥፎ ምግባር ይቁም፡፡
የገደሉ ይጠየቁልን፡፡
"ለተራበ ትቼ ለጠገበ ነው የማዝነው" ይላል የሀገሬ ሰው፡፡
የማያውቁ ሰዎች አዋቂ ሲባሉ
አዎ አዋቂ ነን አሉ
ልክ እንደ ፈጣሪ።
ቆራጭ ፈላጭ ሆኑ።
መቁረጥ መፍለጡን ቀጠሉበት።
ሰዎች መመለክ የሌለባቸውን እራሳቸውን አስመልከው እንዴት አምልኮ
ተ ጣኦት ሊፈጥሩ እደሚችሉ ከዚህ አባባል ልንረዳ እንችላለን።
በፈራን ቁጥር የምንፈራቸው ሰዎች አገር ሊያፈርሱ ይችላሉ።
ታሪክ ሊያበላሹ ይሞክራሉ ለጊዜውም ቢሆን ታሪክ ያሳድፋሉ።
የህዝብ መቅሰፍት እና የሰው ዘር ጠላቶች እስከ መሆን ይደርሳሉ።
ለጊዜውም ቢሆን የህዝብ እልቂት ያመጣሉ
ይዋል ይደር እንጂ ላመጡት እልቂት ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡
ታላቁ መጽሃፍ ቅዱስ ዳዊት በመዝ.61/፷፩÷8/፰ ላይ የሚለው “በአፉሆ
ሙ ይድኅሩ ወበልቦሙ ይረግሙ“ እንዳለው (በአፍቸው ይሸነግላሉ በልባ
ቸው ይራገማሉ) አፉ ቅቤ ልበ ጩቤ፡፡
Wisdom is better than weapons of war” (bible E.c also B.C)
ጥበበኞች ታሪካቸውንም አይበላሽም! ጥሩ ታሪክ ሰርተው ያሳልፋሉ ካል
ቻሉ እራሳቸውን ከስልጣን ያስወግዳሉ ምክንያቱም ስልጣን የሰውልጅ ሳ
ይሆን የፈጠረን ፈጣሪ በመሆኑ፡፡
ኃይል የእግዚአብሔር ነው ማዳንም ማጥፍትም በእግዚአብሔር እጅ ነው
(ልክ እንደ አርማጌዶን Armageddon) ።
ምን አለበት?
"ኮንትራት ለሆነው የዚ ዓለም ኑሮ
ዘመን ላይሻገር ዕድሜ ተበድሮ
ሁሉ እንደ ሮጠ በሕይወት ጎዳና
በከንቱ መባዘን አንድ ቀን ላይቀና
ጭቅጭቅ ቅራኔ ሰንቆ ጥላቻ
መዋደድን ጠልቶ ሲኖር ለየ ብቻ
ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በክፋት
መንገድ ባይ ሄድ ምን አለበት?"
በሰላሙ ጊዜ ደቡብ የምግብ ዝግጁት መምህር በነበርንበት ጊዜ ምርጥ በ
ነበረው ዘፈናቸው እንዲህም አብረን ብለናል!
"ደቡብ እናቴ ከአ
,,,,,,,,,,,,ካሳ" እኔም ሞዲፋይ ሳደርገው
ደቡብ እናቴ ከአ
የሰው እስትንፋስ ለማቋረጥ ሳይሆን
እረግጠን
እንጠጣ ነበር ካሳ!
ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም አምላካችን ያምጣ እንጂ በሰውልጆች ማዳላት ተስ
ፋ ያስቆርጣል!!!"
Our leaders must avoid a rule of thumb it means leaders
should estimate made according to a rough and ready
practical rule, not based on science or exact measurement...
We strongly need rule of law, it the complete control a code
of conduct and discipline for an Addis Ababa community also
outskirts of the city rather than focused on race or religion!
What shall we do? Who organized such a transgression of
brother killed by a brother? We must boycott from this
destruction, displace innocent citizen and evil deed.
Berhanu Taye Maza
September 16, 2018·

More Related Content

What's hot (6)

Bematebua lidagne
Bematebua lidagneBematebua lidagne
Bematebua lidagne
 
Weyane violates own_constitution
Weyane violates own_constitutionWeyane violates own_constitution
Weyane violates own_constitution
 
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
 
Yehaya amet debdabe/ A letter memories of twenty years ago, Former Ethiopia...
Yehaya amet debdabe/   A letter memories of twenty years ago, Former Ethiopia...Yehaya amet debdabe/   A letter memories of twenty years ago, Former Ethiopia...
Yehaya amet debdabe/ A letter memories of twenty years ago, Former Ethiopia...
 
Joint statement on_the_election
Joint statement on_the_electionJoint statement on_the_election
Joint statement on_the_election
 
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
 

Similar to Abiy ahmed vs hailemariam desalegn

042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
VogelDenise
 

Similar to Abiy ahmed vs hailemariam desalegn (6)

042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
 
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articlesኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
 
Zethiopia Newspaper Jan 2014
Zethiopia Newspaper Jan 2014Zethiopia Newspaper Jan 2014
Zethiopia Newspaper Jan 2014
 
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptxIndigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
 
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a countryEnde hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
 
Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab
Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay GebreabTesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab
Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab
 

More from berhanu taye

1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
berhanu taye
 
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
berhanu taye
 
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
berhanu taye
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
berhanu taye
 
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docxComparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
berhanu taye
 
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
berhanu taye
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
berhanu taye
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
berhanu taye
 

More from berhanu taye (20)

1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
 
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
1EMIS PPT ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING BOLE BRANCH...
 
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
 
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
 
T7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.pptT7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.ppt
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
 
Domestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docxDomestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docx
 
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
 
Yeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdfYeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdf
 
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdfየካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
 
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docxComparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
 
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
 
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
 
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
 
Belaye zeleke new tvet ngo capital budget berhanu tadesse taye
Belaye zeleke new tvet  ngo capital budget berhanu tadesse taye Belaye zeleke new tvet  ngo capital budget berhanu tadesse taye
Belaye zeleke new tvet ngo capital budget berhanu tadesse taye
 
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutesSifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutes
 
Kaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye editedKaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye edited
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
 

Abiy ahmed vs hailemariam desalegn

  • 1. የመጀመሪያው የቡራዩና አዲስ አበባ አካባቢ በተመላሽ ፖለቲከኞች ሰበብ የተፈጠረ ግርግር በኋላ ላይ በአካባቢው ነዋሪ ላይ የተከሰተ ዘግናኝ ግድያና መፈናቀል ……………………………………………………………………… Berhanu Taye Maza September 16, 2018 facebook ፌስቡክ ላይ ሰኞ ጠዋት የለጠፍኩት በዚህ ሰአት ማለትም (1፡05 ገደማ/ ወደስራ ስጓዝ ስድስት ኪሎ ሀውልቱን እየተሻገርኩኝ በነበርኩበት ጊዜ የታዘብኩትን ስራ ቦታ ከደረስኩኝ በኋላ እንደሚከተለው ጻፍኩት፡፡ ይህንን ጽሁፍ በፌስቡክ ከማስተላለፌ አንድ ሰአት በፊት ነበር ሰላማዊ ሰልፍ ያየሁት፡፡ ሰልፈኞቹ ከሽሮሜዳ አካባቢ የተነሱትና ከየአካባቢው የሚቀላቀለው ሰላ ማዊ ሰልፈኞች በስድስት ኪሎ በኩል ሲያልፉ በአድማ በታኝ ፖሊስ ከኋላ ና ከፊት ታጅበው መፈክር እያሰሙ ወደ ቤተመንግስት እየተመሙ ነበር ፡፡ በወቅቱ ወደስራ ለመግባት በመጓዝ ላይ እያለሁ ስድስት ኪሎ ስደርስ ነ በር ይህንን ሰልፍ ያየሁት፡፡ ምንእደተከሰተ አልገባኝም ነበር፡፡ በወቅቱ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ሲያሰሙት የነበረው መፈክር እነደሚከተለው ነበር… "እየገደሉ
  • 2. እየገደሉ ሰላም ነው አሉ፡፡" የሚል ነበር፡፡ ይህንን ሰላማዊ ሰልፍ ያየሁት ወደስራ እየሄድኩኝ በነበረበት ጊዜ ስለነበር ከምሄድበት ስራ ከመሄድ ሳላቋርጥ ነገርግን ምን እንደሚከሰት ሶሻል ሚዲያዎችን እየተከታተልኩ ስራ ገባሁ፡፡ አነዚህ ሰላመዊ ሰልፈኞቹ በዚሁ ሳምንት ከማያቸው ለየት የሚያደርጋቸው በእጃቸው ምንም መሳሪያ፣ ዱላ ፣ ዲንጋይ ወይም ሌላ መሳሪያ ያልያዙ ነበሩ፡፡ የሆነ እልቂት እንዳለ ያመላክታል በሚል ሶሻል ሚዲያዎችን መከታተል ቀጥያለሁ፡፡ ምን ይሆን የነዚህ የሰከነ ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎች ወደቤተመንግስ ጉዞ? በኋላላይ የደረስኩበት 81 አካባቢ የሚጠጋ ሰው በአንድ ቀን አዳር ቡራዩ ላይ በተኙበት ተገድለው ያደሩት፡፡ በጣም ያሳዝናል በማንነት የተነሳ መገዳደል ተጀመረ? ግን ለምን? ምን ጥቅም ለማግኘት? ለስልጣን ወይስ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ በሚል ነው? ከስደት ተመላሽ ፖለቴከኞች ቅበላ ወቅት ሁላችን ከመደሰት ይልቅ ለምን መገዳደል ተከሰተ? ባብላጫው ኢትዮጵያዊ አኩርፈው ከሀገር የሸሹ የተከፉ ፖለቲከኞች መመለሳቸው ያልተደሰተ የለም ማለት ይቻላል፡፡ በኋላ ላይ ደስታውን ውሀ የቸለሱበት ከእነዚህ ፖለቲከኞች ውስጥ ይመለከተኛል ያለ ወገን መግለጫ ሲሰጥ፤ ያሁሉ ሰው አልቆ ሁሉንም ግድያ ከማውገዝ ይልቅ የኔዘር ይህንን ያክል ተገድሏል እያሉ መጮሃቸው ባብዛኛውን አንድነት እሳቤ ያለውን ዜጋ አስከፋ፡፡ ምክንያቱም ሁሉንም ግድያ
  • 3. ማውገዝ ነበረባቸው፡፡ ግጭቱ አዲስ አበባ ላይ ይህ ሰልፍ ከመደረጉ ከሳምን በፊት በቀላሉ የተጀመረው ታይተው የማይታወቁ የተመላሽ ሀገር ጥለው የወጡ ፖለቲካ ፓርቲዎች ባንዲራ ተከላና መንቀል ነበር፡፡ በወቅቱ እኔም ያልኩት ሰላም ወረደ እያልኩኝ ይህ እልቂት መከሰቱ ለምን፡፡ አሁንም የልጆቿ ሁከትና ብጥብጥ እያተራመሳት፣ እያመሳትና እየበጠበ ጣት እድገቶን የሚገታ፣ የራሷ ያልተማሩና የማያገናዝቡ በዘር ፖለቲካ የ ተተበተቡ ልጆቿ የኋልዮሽ ጉዞ ላይ ነች አልኩኝ፡፡ ከውጭ የሚመጡት የኦሮሞ ፖለቲከኞች አቀባበል ለሳምንት የቆየ ስለነበር ግርግር አንደነበር ማየት ችያለሁ፡፡ በጣም ያሳዝናል አጥፊዎች በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ!!! የሀገራችን ተቃዋሚ ፓርቴዎች (ከስደት የተመለሱት አብላጫዎቹ ) መን ግስት እራሱ ያደራጃቸው ይመስል በዘር ነው የተዋቀሩት፡፡ የመጀመሪያው ተመላሾች ላይ ብዝም ችግ ሳይኖር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ላይ ብጥብጡና ግድያው የ ተከሰተው፡፡ ሲጀመር በታሪክም እንደሚታወቀው ወራሪ ጣሌያኖች ፍላጎ ትም በትምህርት ስረአት ውስጥ ገብተው የሰሩት ስህተት ህዝብን በህዝብ ላይ ማስነሳት ነበር፡፡ ያውም በዘር፣ በብሄርና በቋንቋ በመከፋፈል እንዳት ግባባ በማድረግ ስለነበር ነው፡፡ ግጭትና ግድያ እንዲሰፋ ያደረገው በቋንቋ እንዳንግባባ በመደረጉነው ባይ ነኝ፡፡ ከሀገር ተሰደው የነበሩ የኦሮሚያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አቀባበል አስመልክቶ በመዲናይቷ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ዱላ የያዙ በርካታ ከከተማዋ ጠረፍ የመጡ ወጣቶች ተወርራ ነበር፡፡ የአዲስ አበባ ልጆችም እራሳቸውን ለማዳን የተለያየ ነገር ይዘው ነበር፡፡ ዱላ መያዝ እንደወንጀል ያልተቆጠረበት ከተማ፡፡ ከኦሮ ሚያም የሀገር ልጆች ለአቀባበሉ ከመምጣታቸው በፊት ቁጥጥር ሊኖር ይ ገባ ነበር፡፡ በቅበላ ዝግጅት ላይ እነዚሁ ወጣቶች ደን በመጨፍጨፍ እር ጥብ አጣና ዱላ በመላጥ ልጣጭ ቅርፊቱን አዲሱ ገበያ (የከተማዋን አስፓልት) አበላሽቶ ነበር፡፡ በዛ ውሀ በጠገበ ዱላ
  • 4. ተመቶ ማን ይተርፋል፡፡ በጣም የሚያስጠላው ከቢሮ ወጥቼ ወደቤቴ ሳል ፍ ያየሁት ይህንን እርጥብ ዱላ የያዙ በአስፓልት ዳር ሞልተው ከፖሊሶ ች ጋር የቆሙ ሲሆን፤ የአዲስ አበባ ልጆችን ግን መንደር ለመንደር የሚያ ባርሩ ፖሊሶች መወረሩ ነገ ለሚከሰተው የጅምላ ግድያ ማሳያ ነበር፡፡ በነ ገራችን ላይ አንዳንዴ ድብድብ ደረጃ የተደረሰበት ስለሆነ አካባቢው ላይ የሚታየው ድንጋይና በርካታ የወዳደቁ የሊስትሮ እቃዎች ጭምር ይስተ ዋላል ነበር፡፡ በሊላኛው አቅጣጫ ድብድቡ ወደስጋ ቤቶቹ ዘልቆ ገብቶ የስጋ መሸጫቸው በዱላና ዲንጋይ ተመታ፤ ከውስጥ የነበሩት ስጋ ቆራጮ ች ምን ይዘው እደወጡ ልብ ይሏል፡፡ ዳሩ ግጭቱ ለጊዜው ጋብ ያለ መሰለ ፡፡ ከዚሁ ከዱላ ጋር ተያይዞ በመዲናይቱ ሰዎች እየሞቱ ሲመጡ ፖሊስን ጠ ቅሶ አግባብነት የሌለው መልዕክት ሲተላለፍ በሀገራችን ሸገር ሬዲዮ ጣቢ ያ ሰምቻለሁ፡፡ ዜናውም ፖሊስን ጠቅሶ ሬዲዮው እንደገለጸው ከሁነ "ማን ኛውም ሰው ሚስማር የተመታበት ዱላ ይዞ እንዳይገኝ" የሚል ነበር፡፡ ያ ማለት ደግሞ የዲፕሎማቲክ መቀመጫ የምትባለው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በመንጋ ሆኖ፣ ዱላ፣ ድንጋይ፣ ስለትና የጦር መሳሪያዎችን ይዞ መሄድ ወንጀል አይደለም ማለት ነው፡፡ ሬዲዮ ጣቢያው መልእክት ማስተላለፉ ስህተት ባይሆንም ዜናው ከተዘገበ በኋላ ከህግ አንጻር ፖሊስ ያቀረበው አስተያየት ስህተት መሆኑ ማስተባበያ ባለመሰጠቱ ትክክል አ ልነበረም ፡፡ ባጠቃላይ እንደተረዳሁት ግድያ ከመከሰቱ በፊት ማስቆም ሲቻል የደህን ነትና የፖሊስ ሀይሉ ማስቆም አለመቻላቸው ነው፡፡ በማንኛውም መስፈር ት አደጋ ሊያስከትል የሚችል መሳሪያ ባልተፈቀደላቸው ሰወች መያዝ ወ ንጀል ሆኖ ሳለ አለመከልከሉ የሚያጠያይቅ ነው፡፡ በማንኛውም በእኩይ ተግባር የሀገራችን ሕዝብ መከባበር፣ መፋቀርና የእድገት ጸር በሆኑ የተፈ ጸመብን በደል አንዳንድ ወንድሞቻችን ለዘራቸው በማገዝ ሀቁን በመካድ ከስነምግባር ውጭ አጥፊዎችንና ኢሰበአዊ ድርጊትና ግድያ ፈጻሚዎችን ሲደግፉ ተስተውሏል፡፡ በዚሁ ግጭት ዙሪያ የገዳ አባቶች የሰጡት አስተ ያየት ደስ አላለኝም፡፡ ምክንያቱም በጥቅሉ የገደሉ መጠየቅ አለባቸው እ
  • 5. ንደማለት በአንድበኩል ብቻ መታየት የለበትም የሚል ሀሳብ ማንሳታቸ ው ማንነታቸውን አሳውቀዋል፡፡ ዳሩ ዶ.ር መረራ ጉዲና በ 1887 ዓ.ም ጦ ቢያ መጽሄት ላይ ስለገለጸልን ብዙ ማለት አስፈላጊ አይደለም፡፡ ድርጊቱ በጣም ያሳዝናል ብዙዎቻችንንም አስለቅሷል፡፡ እውነት ከሆነ አንድ የተለቀቀ ፎቶ ነበር እሱም የጠቅላዩ አብይ አይንናው እስኪያብጥና ማልቀሳቸው የፎቶ ምስላ ቸው ተለቆ የነበረው፡፡ በኋላ እንደተረዳሁት ሶሻል ሚዲያ ላይ ለማስመሰል የተለቀቀ መሆኑን ነው የተረዳሁት፡፡ ያፎቶ ማለት አንድ ካድሬ ጓደኛቸው በሞት ስለተለየዬቻ ነው የሚል ነበር፡፡ እኔ የምለው ጠቅላዩ ያለምርጫ የህዝብን ስነልቦና በማየት የሳብከው በችግር ወቅት ድምጽህ የት ገባ? በነገራችን ላይ ከሶሻል ሚዲያ ላይ ሆንተብለው የጠፉ ፎቶዎች እንዳሉ አምናለሁ፡፡ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣኑን ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኪስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሲቀበል ያጎነበሰበት ፎቶዎቹ ትዕይንት የት ደረሱ? I mean, where did you get your voice in times of crisis? Where did the trustee go? What happened to the photos of the Prime Minister Abiy Ahmed bowing down when he took power over from former Prime Minister Hailemariam Desalegn? By the way, I believe there are some photos that have been deliberately lost on social media. Accepting power…. No, no, npa to satisfy the thirst for power. ጥቃቱ በበርካታ ዜጎቻችን ባብላጫው የደቡብ ልጆች ላይ ከደረሰ በኋላ ጋሞ ጎፋ አርባ ምንጭ ሽማግሌዎች የሰሩ ት አስደሳች የሽምግልና ሂደት አስደሳች ነበር፡፡ እነዚሁ ሽማግሌዎች አር ባምንጭ ከተማ ላይ እርጥብ ቄጤማ ይዘው የኦሮሚያ የህብረት ስራ ባንክን ለመውረር የ መጡ የከተማው ወጣቶችን ነበር ሲለምኑ የነበሩት፡፡ ተሳክቶላቸው ያንን ሁሉ የበቀል ወራሪን መመለስ ችለዋል፡፡ ህዝብን በበቀል ባለመነሳሳት
  • 6. የሀገር ዜጋና ከእልቂት በመታደግ ሊሸለሙና ዘወትር ሊወደሱና ሊመሰገኑ ይገባል፡፡ ሁሉም የሀገራችን ብሄሮች ጀግንነታቸው የተመሰከረላቸው ናቸው!!! በዋ ናነት በወራሬዎች የተፈጸመውን ትንኮሳ የደቡብ ልጆቻችን እንዴት በተ ጋድሎ እንደተወጡ የታሪክ መጽሃፍትን በማገላበጥና በመረዳት ብዥታን ላለባቸው በቂ ግንዛቤ ይፈጥርላቸዋል፡፡ ማክበር መሸነፍ አይደ ለም!!! ይቅር ማለትም መሸነፍ አይደለም!!! ጥቃት ደርሶባችሁ ቤተሰባች ሁን ስላረጋጋችሁ ላቅ ያለ ከበሬታ አለኝ፡፡ ተጨማሪም ብጥብጡና እልቂ ት ዘላቂ እንዳይሆንና ሌላ ዳግም በማንኛውም ብሄር በወንድማማቾች መ ካከል የበቀል ጥቃት እንዳይፈጸም ስላደረጋችሁ የተመሰገናችሁ ታላቅ አመራርና ሰላማዊ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ናችሁ!!! ሽምግልናችሁ ለሁሉም ትምህርት የሰጠ ነበ ር፡፡ "ጨንቻ ናይ ጋሞ ናይ.....ሰሮ ሰሮ....አርባ ሚንጪ…." ሰላም ሁልጊዜም ለኢትዮጵያችን (በውስጧ ላሉ ለልጆቿ ሁሉ) ይሁን! በዋናነት የሰልፉ መነሻ የሆነው በርካታ ሰዎች ጨለማን ተገን በማድረግ በአንድ ሌሊት ብቻ በወቅቱ የነበረው የሞቾቹ ቁጥር 73 ገደማ ሰው እንደነበር ያረዱን፡፡ አዲስ አበባ ላይ 8 አካባቢ ሰዎች እንደተገደሉ ተሰምቷል፡፡ ለጽሁፍ ያነሳሳኝ ምንም ያልያዙ ሰልፈኞች 6 ሰዎች በታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው አልፏል፡፡ በመሆኑም የመሟቼች ቁጥር ከ81 እስከ ሰ87 ያደርሰዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ ሰላማዊ ሰልፈኞች በመቼውም ጊዜ ሲገደሉ ተቃውሞ ስ ናሰማ እንደነበረው ነበር ሰልፈኞቹ ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበረው፡፡ በዚሁ ሰልፍም ሰላማዊ ሰልፈኞቹ መገደላቸው አግባብነት የለውም፡፡ የሚሰማ መንግስት አለን ብለው ምንም መሳሪያ ያልያዙ በወጡ ስቢል ሰላማዊ ሰል ፈኞች ላይ ግድያ መፈጸሙ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው፡፡ እኔ በቦታው ላይ የሌለሁ ቢሆንም ሲያልፉ ግን ተመልክቻቸው ነበር፡፡ በኋላላይ በወቅት 6 ሰዎች እንደተገደሉ የአይን እማኞች ገልጸዋል፡፡
  • 7. ዘግይቶም የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የጅምላ እስር በመዲናይ ቷ አዲስ አበባ ወጣቶች ላይ ተባብሶ መቀጠሉ ትክክል አይደለም፡፡ ወንጀ ለኞችንና ችግር ፈጣሪዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው በመሆኑም እነሱን አ ድኖ መያዝ ተገቢ መሆኑን አምናለሁ፡፡ ነገርግን ንጹሃንን ለእስር መዳረ ግ ውሎ ሲያድር ተስፋ የቆረጡ ትውልድ ማበራከት ስለሆነ አግባብነት የ ለውም፡፡ አብላጫው የአዲስ አበባ ልጆች በዘር አያምኑም፡፡ ማንኛውንም ያገራቸ ውን ልጅ አብሮ አደጉ እስከሆነ ድረስ በዘሩ ልዩነት ምክንያት ሴራ አይጠ ነስሱም፣ አይፈርጅም፣ አያጠቁም፣ አይገድሉም እንዲሁም እንዲፈናቀል አያደርጉም፡፡ በዘር የሚያምኑ ድርጅቶች ሁሉ መጨረሻቸው egoistic/s elfish በመሆናቸው አስተሳሰቡ እራሱ የተሳሳተ በመሆኑ መጨረሻቸው ክ ፍተቱ በደንብ ስለሚታይ ግጭት፣ መገዳደል፣ ሞትና ስደት ነው፡፡ ምክን ያቱም እየተፈጸመ ያለው አብሮ የኖረን ሕዝብ በሀገር ማመንና ማሰብ እን ዲችል ሳይሆን በዘሩ ምክንያት እርስ በርስ እንዲጠራጠር፣ እንዲቃቃር፣ እንዲፈናቀልና ግፋ ሲልም እንዲገዳደል የሚያደርግ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅ ት በሚፈጠሩት ችግሮች በመነሳት ከዚህ በፊት "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብ ቀል" በሚል የተዘራብንን አራሙቻ የዘር ተክልን እንዴት አድርገን ነቅለ ን እንጣልና እንጨርሰው፣ እንዴት ሀገራዊ እሳቤ በምንወዳት ሀገር በስም ምነት፣ በመግባባት፣ ያለጠብና ያለማግለል ለሁሉም ዜጎች በሰለጠነ መል ኩ ለሰው ዘር በሙሉ ምቹ የመኖሬያ አካባቢ እንፍጠር ነው የምለው፡፡ ች ግሮቻችንን መፍታት የምንችለው የዘር አስተሳሰብን አስወግደን ምርጥ ዘ ርን ለገበሬዎቻችን በማቅረብ የተሸለ ምርት እንዲያመርቱ ስናስችል ብ ቻ ሲሆን ነው እላለሁ፡፡ በመሆኑም ምርጥ ዘር ለገበሬ ነው እንጂ ለሰውል ጅ ምርጥ የሚባል የለም፡፡ ሁሉም የአዳምና የሄዋን ልጆች ስለሆንን ልንተ ሳሰብ ይገባል፡፡ አንደኛ የሚባል ዘር የለም ምክንያቱም ከሁሉም ዘር አዋ ቂ አለ፡፡ ከሁሉም ዘር አላዋቂ አለ፡፡ ከሁሉም ዘር ጤነኛ አለ፡፡ ከሁሉም ዘ ር ታማሚ አለ፡፡ በዚሁ ግጭት ቤተሰቡ የሞተበት ሰው አግኝቼ በጣም ሲያለቅስ ነበር ያጋ ጠመኝ፡፡ እኔም በጣም አዘንኩኝ፡፡ ምነው የሰውልጆች ለሚወዱትና ለሚ ደግፉት በሚል ንጹሃን እንዳይሞቱ በሚል እሳቤ ቢኖራቸው ብዮ አሰብኩ ኝ፡፡ ጥፋትና ችግር እያየን ዝም አንልም፡፡ ለተጎጂዎች አይንና ጆሮ እን
  • 8. ሆናለን እንጂ ፤ በምንም መስፈርት ለአንባገነኖች፣ የአመጸኞችና ችግር ፈጣሪዎች ደጋፊ አንሆንም፡፡ በአመጽና ችግር በመፍጠር የሚመጣ ጥቅ ምና ስልጣን ባፍንጫችን ይውጣ፡፡ ሰው በመጉዳትና በመግደል በአቋራ ጭ የሚገኝ ሀብት፣ ጥቅምና ስልጣን መጨረሻው ስለማያምር አንፈልግም ፡፡ መቼም ጨቋኝ ካለ የሚጨከንበት ንጽኃን ስለሚኖር አመጽ ይኖራል፡ ፡ ነገርግን በአገር ሰላም አመጽ ለምን? የሚል ነበር ሁላችንም በዚህ ሰላማ ዊ ወቅት እንደዚህ ብናስብ አለመግባባት፣ ብጥብጥ፣ ሞት፣ ስደት እንዲሁ ም ሀዘን አይኖርም ነበር፡፡ በምንም መስፈርት መግደል ከባድ ወንጀል ነው፡፡ መልካም ስራን ለማድበስበስ የሚከሰት መጥፎ ምግባር ይቁም፡፡ የገደሉ ይጠየቁልን፡፡ "ለተራበ ትቼ ለጠገበ ነው የማዝነው" ይላል የሀገሬ ሰው፡፡ የማያውቁ ሰዎች አዋቂ ሲባሉ አዎ አዋቂ ነን አሉ ልክ እንደ ፈጣሪ። ቆራጭ ፈላጭ ሆኑ። መቁረጥ መፍለጡን ቀጠሉበት። ሰዎች መመለክ የሌለባቸውን እራሳቸውን አስመልከው እንዴት አምልኮ ተ ጣኦት ሊፈጥሩ እደሚችሉ ከዚህ አባባል ልንረዳ እንችላለን። በፈራን ቁጥር የምንፈራቸው ሰዎች አገር ሊያፈርሱ ይችላሉ። ታሪክ ሊያበላሹ ይሞክራሉ ለጊዜውም ቢሆን ታሪክ ያሳድፋሉ። የህዝብ መቅሰፍት እና የሰው ዘር ጠላቶች እስከ መሆን ይደርሳሉ።
  • 9. ለጊዜውም ቢሆን የህዝብ እልቂት ያመጣሉ ይዋል ይደር እንጂ ላመጡት እልቂት ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡ ታላቁ መጽሃፍ ቅዱስ ዳዊት በመዝ.61/፷፩÷8/፰ ላይ የሚለው “በአፉሆ ሙ ይድኅሩ ወበልቦሙ ይረግሙ“ እንዳለው (በአፍቸው ይሸነግላሉ በልባ ቸው ይራገማሉ) አፉ ቅቤ ልበ ጩቤ፡፡ Wisdom is better than weapons of war” (bible E.c also B.C) ጥበበኞች ታሪካቸውንም አይበላሽም! ጥሩ ታሪክ ሰርተው ያሳልፋሉ ካል ቻሉ እራሳቸውን ከስልጣን ያስወግዳሉ ምክንያቱም ስልጣን የሰውልጅ ሳ ይሆን የፈጠረን ፈጣሪ በመሆኑ፡፡ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ማዳንም ማጥፍትም በእግዚአብሔር እጅ ነው (ልክ እንደ አርማጌዶን Armageddon) ። ምን አለበት? "ኮንትራት ለሆነው የዚ ዓለም ኑሮ ዘመን ላይሻገር ዕድሜ ተበድሮ ሁሉ እንደ ሮጠ በሕይወት ጎዳና በከንቱ መባዘን አንድ ቀን ላይቀና ጭቅጭቅ ቅራኔ ሰንቆ ጥላቻ መዋደድን ጠልቶ ሲኖር ለየ ብቻ ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በክፋት መንገድ ባይ ሄድ ምን አለበት?" በሰላሙ ጊዜ ደቡብ የምግብ ዝግጁት መምህር በነበርንበት ጊዜ ምርጥ በ ነበረው ዘፈናቸው እንዲህም አብረን ብለናል!
  • 10. "ደቡብ እናቴ ከአ ,,,,,,,,,,,,ካሳ" እኔም ሞዲፋይ ሳደርገው ደቡብ እናቴ ከአ የሰው እስትንፋስ ለማቋረጥ ሳይሆን እረግጠን እንጠጣ ነበር ካሳ! ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም አምላካችን ያምጣ እንጂ በሰውልጆች ማዳላት ተስ ፋ ያስቆርጣል!!!" Our leaders must avoid a rule of thumb it means leaders should estimate made according to a rough and ready practical rule, not based on science or exact measurement... We strongly need rule of law, it the complete control a code of conduct and discipline for an Addis Ababa community also outskirts of the city rather than focused on race or religion! What shall we do? Who organized such a transgression of brother killed by a brother? We must boycott from this destruction, displace innocent citizen and evil deed. Berhanu Taye Maza September 16, 2018·