Home
Explore
Submit Search
Upload
Login
Signup
Advertisement
Check these out next
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
AkmMenberu
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ethio-Afric News en Views Media!!
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
berhanu taye
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
haramaya university
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
Muhammad Shamsaddin Megalommatis
News eda-eritrea
Ethio-Afric News en Views Media!!
Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethio-Afric News en Views Media!!
Belayneh Rwanda Trip Memo
fasil12
1
of
51
Top clipped slide
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Mar. 7, 2023
•
0 likes
0 likes
×
Be the first to like this
Show More
•
18 views
views
×
Total views
0
On Slideshare
0
From embeds
0
Number of embeds
0
Download Now
Download to read offline
Report
Presentations & Public Speaking
ICR are best and best
TagelWondimu
Follow
Advertisement
Advertisement
Advertisement
Recommended
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethio-Afric News en Views Media!!
664 views
•
7 slides
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
Ethio-Afric News en Views Media!!
956 views
•
7 slides
Momentum for ethiopia
Ayalew Talema
163 views
•
55 slides
Momentum for ethiopia
Ayalew Talema
236 views
•
55 slides
33
semirahid21
636 views
•
16 slides
33
semirahid21
513 views
•
16 slides
More Related Content
Similar to Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
(8)
Ujama ubuntusynergy philosophiesofafricanleadersandsocieties
AkmMenberu
•
38 views
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ethio-Afric News en Views Media!!
•
118 views
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
berhanu taye
•
266 views
Yeehadegchinqet 131015131752-phpapp01
haramaya university
•
652 views
ኦሮሞ እና አማራ በኔ መጣጥፎች አይስማሙም - Oromo and Amhara disagree about my articles
Muhammad Shamsaddin Megalommatis
•
52 views
News eda-eritrea
Ethio-Afric News en Views Media!!
•
391 views
Ethiopia eritrea contradictions 2015
Ethio-Afric News en Views Media!!
•
1.1K views
Belayneh Rwanda Trip Memo
fasil12
•
3 views
Advertisement
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
ሀገር በቀል የግጭት
አፈታት ስነ ዘዴዎችና ፍይዳቸው/ጠቀሜታ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
ማውጫ በዚህ ስልጠና የተካተቱ
ቁልፍ ነጥቦች
የሰነዱ ዓላማ o ሀገር
በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎችና ጠቀሜታቸው ላይ የጋራ ግንዛቤ መጨበጥ o በአፍሪካ ብበሎምመ በሀገራችን ኢ/ያ የተለመዱ ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ (Peace Making)፣ የሰላም መጠበቂያ (Peace Keeping)፣ እና የሰላም መገንቢያ (Peace Building)፣ ስነ-ዘዴዎችን መቃነት ፡፡ o በሀገር በቀል የሰላም ግንባታ መንገዶች ጥቅሞቻቸውንና ውስንነቶችን ማስገንዘብ፡፡ o በመጨረሻም ሀገራችን ከተለመዱ ሀገር በቀል የሰላም ግንባታ መንገዶች አዎንታዊ በሆኑ መልኩ መጠቀም የሚቻልባቸውን መንነገዶች መጠቆም ፡፡
መግቢያ oሀገር በቀል ዘ-ልማዳዊ
ሽምግልና/ማስታረቅ እና የግጭት መፍቻ መንገዶች በኢ/ያ የተዋሀዱ ዘዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ስርዓቶች፣ ውስንነቶቻቸው እንደተጠበቁ ሆነው፣ ለማኅበረሰቡ ከፍተኛ ፋይዳ አላቸው፡፡ o እነዚህ ስነ-ዘዴዎች በርካታ ስያሜዎች አሉዋቸው ፡፡ ጥቂቶችን ለመጥቀስ ያህል፡ - oIndigenous Conflict Resolution (ሀገር በቀል የግጭት አፈታት) oCultural Conflict Resolution (ባህላዊ በቀል የግጭት አፈታት) oTraditional Conflict Resolution (ሁዋላ ቀር የግጭት አፈታት) oRestorative Justice (መልሶ አስታራቂው/አናጩ የፍትህ ስርዓት) oInformal Dispute Resolution (ኢ-መደበኛው የግጭት አፈታት) o እና ሌሎች ተጨማሪ ስያሜዎች ቢኖሩም Traditional Conflict Resolution የሚለው አገላለፀ ምራባውያን ለአፍሪካ እውቀቆች ያላቸውን አሉታዊ አተያይ የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ ወደ ጠቀሜታ ስንመጣ እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱ የሆነ አለው ይህም ጠቀሜታውም ያመላክታል፡፡ ነገር ግን indigenous /Traditional Conflict Resolution ንን የአፍሪካ ብቻ አድርጎ የማየት ዝንባሌ አለ፡፡ o የተለመደ የግጭት መፍቻ አሠራር ዋና ዋና አስፈላጊነቶችም እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡
መግቢያ oነገር ግን Indigenous
Conflict Resolutionንን የአፍሪካ ብቻ አድርጎ የማየት ዝንባሌ ቢኖርም ከአፈሪካ ውጭ ያሉ ማህበረሰቦችም የራሳቸው የሆነ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ስነ-ዘዴ አሉዋቸው፡፡ oይሁን እንጂ የአፈሪካ ሀገር በቀል ስርዓት ከሌላኛው አለም የተለየ ነው፡፡ • የአፍሪካ ሀገር በቀል የዳኝነት ስርዓት በተለያየ መልኩ በአፈሪካ ውስጥ ባለለ ወደ 2000 የሚጠጉ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች የሚተገበር እና ለረጅም አመታት የቆየ ነው፡፡ • በስፍት የአፈሪካ ሀገር በቀል የዳኝነት ስርዓቶች ሰፍ ባለ ስፍራ ላይ /ዛፍ ስር ህዝብ ተሰብስቦ ህዝብ ፊት በዳይ ይቅርታ ሚጠይቅበት ፣ ተበዳይ የሚካስበት ፍፃሜው ደሞ በምርቃት ብቻ ሳይሆን በመብል የሚደመደምባቸው ናው፡፡ • አንዳንዶች እንደውም የመንፃት ስርዓት መፈፀምባቸው ናው፡፡
መግቢያ oሀገር በቀል የግጭት
አፈታት ትኩረቱ oreconciliation እርቀ ሰላም ማውረድን , orestitution ካሳን , orestoration of social harmony ማህበራዊ ሁለንተናዊ ተግባቦን መመለስ ላይ ነው፡፡ o ይህም ምዕራባዊያን ከሚከተሉት retributive (ቀጪ ስርዓት), ተነጥሎ ወደ restorative አናጭ ስርዓትነት መልክ የያዘ ነው. oየዚህ ሰነድ አላማ አናጩ የፍትህ ስርዓት ለዘላቂ ሰላም ያለውን ፍይዳ በማሳየት ሰልጣኞች የሚጠበቅባቸውን እንዲደወጡ ማስቻል ነው፡፡ oከዚህም ባለፈ በሀገር በቀል ስነ-ዘዴዎች የሀገር ሽማግሌዎችን ና የሀይማኖት አባቶችን በመያዝ ሰላም ይሰራል ፣ ሰላም ይጠበቃል፣ ሰላም ይገነባል
ሀገር በቀል ግጭት አፈታት
ምንነት
10 20 30 40 01 02 03 04 ሀገር በቀል ግጭት አፈታት
ምንድነው? የርሶ አስተያየት
ሀገር በቀል ግጭት oሀገር
በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴ የምንለው ኢ-መደበኛ የሆነው እና ማህበረሰቡ ከአያት ቅድመ አያቶቹ የወረሰው ሰነ-ዘዴ ነው፡፡ o በመሆኑም በእንግሊዘኛው አጠራር non-state based customary institutions የሚያመላክት ሆኖ በዚህ የሰላም እና የፍትህ ስርዓት በዳኝነት የሚቀመጡት መንግስት የሾማቸው ዳኞች ሳይሆኖ ማህበረሰቡ አምኖ፣ oተቀብሎ ለዳኝነት የሾማቸው council of elders, council of chief እና ባለ ልዪ ተስጥኦዎች ናቸው (የኦሮሞ አባገዳዎች፣ የወሎ አማሬ ሸንጎ፣ የቤንቾች የቶሞ ፣ የሜን ህዝቦች ካልካሊደ፣ የሲዳማ ጉዱማሌ የኮንሶ ካለ ወዘተ አይነት) o
የአፍሪካ ሀገር በቀል
ግጭት o የአፍሪካ ሀገር በቀል ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴ ባብዛኛው ትልልቅ ሰዎችን ወይንም በሽማግሌዎች ይመራል፡፡ o በዚህ ስርዓት ውስጥ ሽማግሌዎች ወጣቱን እና ጎልማሳውን በባህላዊ ህጉ ና ወጉ መሰረት ያዛሉ፡፡ oእነዚህ ሽማግሌች የሀገር በቀል ስርዓቱ ሸምጋይ ሽማግሌ ለመሆን የሚመረጡበት መስፈርት ከቦታ ቦታ የሚለያይ ቢሆንም ፤ የጋራ የሚያደርጋቸው ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም ፤ መልካም ስነ-ምግባር ፣ በሁሉም ነገር ለማ/ሰቡ አዎንታዊ መልካም ምሳሌነት ፣ የማህበረሰቡን ወግና ስርዓት አዋቂነት ፡፡ o In African traditional practices, sentence and reintegration are joined together by a third element, atonement. Conflicting parties
የአፍሪካ ሀገር በቀል
ግጭት o የአፍሪካ ሀገር በቀል ሀገር በቀል የሰላም መስሪያ ፣ የሰላም መጠበቂያ ና የሰላም ማነጫ ዘዴዎች ልዩ ባህርይ oግጭቱ የmanaged የሚደረገው በማህበረሰቡ ነው፡፡ oግጭቱ ከተፍፍመ ጉዳቱ የተጋጪዎቹ ብቻ ሳይሆን የማ/ሰቡም ጉዳት ነው ፡፡ oበቀጥታም ይሁን በቀጠታ ማ/ሰቡ ንብረቱ ባይወድምም በተዘዋዋሪ ሰላሙን ያሳጣዋል ፡፡ያ ደሞ ትልቅ ጉዳት ነው፡፡ oለዚህ ነው ጋናዊው ፕሮፌሰር ጆርጅ አይቴ oበምዐራባዊያን የግጭት አፈታት ስርዓት 2 ዝሆኖች ሲጣሉ 2ቱንም ወደ ፍ/ቤት ይወስዳሉ በአፍሪካው ስርዓት ግን 2 ዝሆኖች ና ሲጣሉ ረጋግጠው የበደሉት ሳር ጭምር ለዳኝነት ይቀርባል ያለው፡፡ ለአፍሪካዊያን ሳሩ ማህበረሰቡን ያመላክታል፡፡
1 1 ሀገር በቀል ዳኞች . አስታራቂ ፣አናጭ ፣መካሪ
ና አሻጋሪ ስርዓት አካታች ስርዓት 2ቱ የተጣሉ ዝሆኖች ሲጣሉ የረጋገጡት ሳር የሚካተትበት ታሪካዊ ፣ እድሜ ጠገብ 2 አሁን የተረሳ ነገር ግን ፤ ሊመለስ እና ወደ ተግባር ሊገባ ሚገባው በስራ ላይ ያለ ግን እያለም ሁሉን ም ችግሮች ብቻውን ሊቀርፍ ያልቻለ ዘመን አመጣሽ ና ለአፍሪካ ጨቅላ ስርዓት አግላይ ስርዓት ነው፡፡ በዳይ ወደ እስር ቤት ተበዳይ ወደቤት አሳሪ ፣ ከፍፍይ ፣ ቁጡ ዳኞች ዘመናዊና በመንግስት የሚሾሙ ዳኞች የሚመሩት 5 5 3 4 4 2 3 የአፍሪካ ሀገር በቀል ስርዓት እና የምዕራባዊያ ን ስርዓት ልዩነት
ይህንን ስንል የምራባዊያንን
ወግ የያዘውን ፍቤት አንቀበልም፣ አያስፈልግም ፣ ሀገር በቀል ስርዓቱ ብቻ ሰላምን ይስራ ፣ ሰላምን ይጠብቅ ሰላምን ይገንባ ሳይሆን ልዩነት እንዳለ ለማሳየት ነው ፡፡ ምክንያት 2ቱም አስፈላጊ ናቸው በተለይ ደሞ ሀገር በቀሉ የሚለውን ለማመላከት ነው፡፡
የአፍሪካ ሀገር በቀል
ግጭት o የቅርብ ግዜ የሰላም ግንባታ /ግጭት አፈታት ጥናቶች አተያዮች ሁለት ጎራን ለይተው ይከራከራሉ ፡፡ o1ኛው ወገን ገለልተኛ የሆነ 3ኛ ወገን (ሸምጋይ፤ ሽማግሌ) ግጭትን በብቃት መፍታት እንደሚችል ያትታል፡፡ o በሌላ በኩል ኢ/ያ ሀገራችንን ጨምሮ የአፍሪካዊያን እይታ ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ ሳይሆን፡ oከፊል ገለልተኛ ፣ oየማህበረሰቡ አካል ና አባል የሆነ፣ oየማህበረሰቡን ወግና ስርዓት የሚያውቀ ሸምጋይ፤ ሽማግሌ ያስፈልጋል oእነዚህም ለአብነት በኡቡንቱ፣ ማታ ኦፑቱ ና ጉርቲ ውስጥ
ሀገር በቀል የግጭት አፈታት
ስርዓቶች ለአፍሪካ የጭንቅ ቀን ደራሽ ናቸው ጋቻቻ ዑቡንቱ
ዑቡንቱ የአፍሪካ ሀገር
በቀል ግጭት o Ubuntu (ዑቡንቱ) አፍሪካዊ ፍልስፍና ሲሆን አላማውም፡ o በግለሰብ ፍላጎት እና በሌሎች ፍላጎቶች መካከል መጣጣምን መፍጠር ነው፡፡ self and other oበጉዳት እና ጥቅም ፤ ጥሩ እና መጥፎ ጥቁርና ነጭ o የዑቡንቱ አላማ ለሁሉም ጠቃሚ የሆነ ሁናቴን መፍጠር ነው፡፡ oትኩረቱ ደግሞ ከፍክክር/ውድድር ይልቅ ትብብር ነው፡፡ o“I am because you are”, እኔ አለው ምክንያቱም አንተ/ቺ ስላለህ/ሽ ! oይህንን በመጠቀም በመጠቀም በደ.አፍሪካ የአፓርታይድን በደል ዴዝሞንት ቱቱ ጥቁር እና ነጭ ደ.አፍሪካዊያንን አስታርቀዋል
የሩዋንዳው ጋቻቻ (ዑቻቻ) oበሩዋንዳውያን
(የሁቱ እና ቱትሲ) ጦርነት 800 ሺህ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎች በሩዋንዳ ጦር ና በፅንፈኞች ሰኔ 1994 በዘር ጭፍጨፍው አልፈዋል፡፡ ሳር በሁለት እጆቹ የያዘ ሽማሌ የተናደዱ ወጣቶችን ሲያረጋጋ oበ2001 ከግጭቱ 7 ዓመት ለጥቆ 120 ሺህ የጅምላ ጭፍጨፍው ተጠርጣሪዎች የፍርድ ሂደታቸውን እየተጣበቁ ነበር፡፡ ይህንን ለመዳኘት የተመሰረተው The International Criminal Tribunal for Rwanda (ICTR) የተሰኘው መዋቅር አጣርቶ ውሳኔ መስጠት የቻለው 8 ኬዞችን ብቻ ነበር, የሀገሪቱ ብሄራዊ ፍርድ ቤት ደግሞ መዳኘት የቻለው 6,000 የክስ ሂደቶችን ብቻ ነበር. oበመደበኛ እና የፍርድ ቤት አሰራር ሁሉንም ኬዞች መርምሮ ለመስጠት 200 ዓመት ይፈለግ ስለነበር ፤ ሩዋናንዳዊያን ወደ
የሩዋንዳው ጋቻቻ (ዑቻቻ) oየGacaca
ታሪካዊ አመጣጥ በማ/ሰቦች መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን ከመፍታት ወደ ሀገራዊ ችግር መፍቻነት ያደገ ስርዓት ነው፡፡ oጋቻቻ ስያሜውን ያገኘው , Urucaca ከተሰኘ ሳር ነው፡፡ oየፍትህ ስርዓቱ 3 ነገሮችን ማዕከላዊ አድርጎ የሚሰራ ነው፡ oDialogue (ንግግር) oReconciliation (ዕርቀ-ሰላም) oReparation (ካሳ)
ማታ ኦፑት የአፍሪካ
ሀገር በቀል ግጭት o Mato Oput (ማታ ኦፑት) አብዛኞች በሰሜን ዑጋንዳ ያሉ የ አቾሊ ማ/ሰቦች እንደሚያምኑት እውነተኛ እርቀ-ሰላም (healing) ይመጣበታል ብለው ያምናሉ፡፡ oይህንን የሚያስፈፀሙት የሀገር ሽማግሌዎች ሲሆኑ rwodi oየማታ ኦፑት የእርቅ ስነ-ስርዓት ቤተሰብ/ጎሳነክ reconciliation የሚያተኩር ሆኖ የሚከተሉተ ይከወኑበታ oበደልን ማመን acknowledgement, oካሳ ለተበዳይ oግጭት መሪርነትን የሚያሳይ መራራ መጠጥን መጋራት
STEP 4 STEP 5 STEP
3 በዳይ ለበደሉ ተበዳይን ይቅርታ ይጠይቃል STEP 1 ተበዳይ ይቅር ለእግ/ር ወይንም ምህረትን እንዲያደርግ ይፈፍፍል በዳይ ለተበዳይ ካሳ ይሰጣል እርቀ ሰላም በማታ ዐፑት ባህል እርቅ ይከወናል፡፡ ማታ ኦፑት ባህለ እርቅ መራሬን መጠጣት ነው፡፡ ማት ኦፑት STEP 2 በዳይ በፈፀመው በደል ከልቡ መፀፀቱን ደጋግሞ ይናገራል
ሀገር በቀል ግጭት አፈታት
የሰላም መስሪያ ስነ- ዘዴዎችበኢ/ያ
10 20 30 40 01 02 03 04 የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ግጭት
አፈታት ስልቶች? ካለ የሚያውቁትን ለቤቱ ያጋሩ
የኢ/ያ ሀገር በቀል
ግጭት • አ/ያ ሀገራችን በርካታ ብ/ብ/ህዝቦች ፤ k• • • ንkዎች ፣ ባህሎች እና ወጎች ፣ ሀገር ነች • የ ሀገራችን ህዝቦች የየራሳቸውን የሆነ ባህል /ወግ፣ አለባበስ እንዲሁም የሰላም መስሪያ፣ የሰላም መጠበቂያ እና የሰላም ግንባታ ስነ-ዘዴ ያለቸው አሉዋቸው፡፡ • በሀገሪቱ ሁሉም ቀጠናዎች ከሰሜን የትራይ ጫፍ እስከ ደቡቡ የጉጂ/ቦረና ድረስ ከምስራቁ የአፍርና ሶማሊያ እስከ ደበብ ምዕራብ የሱሪ ጠረፍማ አካባቢዎች • በጥቅሉ በ4ቱም አቅጣጫ ፤ በ4ቱም ማዕዘናት ኢ/ያ የሆነ ሀገር በቀል ፤ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ የሰላም መንገድ አላቸው፡፡ • የዚህ ሀገር በቀል ፒስ ሜኪንግ ፣ ፒስ ኪፒንግ እና ፒስ ቢልዲንግ ሰነ- ዘዴ ውስጥ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሀይማኖት አባቶች ትልቅ ሚና
ምሳሌዎች
ታታክ ጋምቤላ ያለ
ነው •ዳኞች /አስታራቂዎች • ተሰሚነት ያለው • ስፕሪቹዋል የሆነ •ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል •በሬ/እንስሳ ይወጋል • ደሙ ይፈሳል • ጦሩ ይሰበራል •ት/ቱ ዳግም ወደ ግጭት የሚሄድ መዓት ይውረድበት የሚል ርግማን አለው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ዎራፎ በሸካቾ • ዳኞች
የእድሜ ባለጠጋ ዎች • ተሰሚነት ያላቸው • የማይሰርቁ ፤ የማያሰርቅ፣ የማያዳሉ • ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል • ለእርቅ ሰላሙ ማሳያ • እሳት ይቀጣጠላል • እሳቱ ይነዳል • ከዚያም እሳቱን በውሀው ያጠፍሉ (እንቁላልም ሊጠቀሙ ይችላሉ) • ት/ቱ ዳግም ወደ ግጭት የሚሄድ ሽንቱ ይቀዝቅዝ / ዘርማንዘሩ ይጥፍ የሚል ርግማን አለው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ዱቡሻ ጋሞ • ዳኞች
የእድሜ ባለጠጋ ዎች • ተሰሚነት ያላቸው • የማይሰርቁ ፤ የማያሰርቅ፣ የማያዳሉ • ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል • ለእርቅ ሰላሙ ማሳያ • ርጥብ ሳር • ክብር ሰርቶ መቀመጥ • ከዚያም በዱቡሻ በዳይ ተበዳይ ይካካሳሉ • ት/ቱ ሁለቱም አካል እንደ በደሉ ብቻ ሳይ እንደ 1 ማ/ሰብ መ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አሻ በሜን • ኮሞሩት •
ከተጋጭ ቡድኖች ውጭ የሆነ የጎሳ መሪ • በጥቅሉ ቅቡልነት ያለው ሽማግሌ ያስታርቃል ለእርቅ • ጫልኩት ይይዛል • የአሻ ስርዓት ያስፈፀማል • ከዚያም የተጣሉ ቡድኖችን ወደ ወንዝ ወስዶ ያስታርቃል • ጦሩ እስኪዶለዱም ድረስ ድንጋይ ይወጋል • ት/ቱ አንተን ልወጋህ ነበር አሁን ድንጋይ ይውጋ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ጉዱማሌ • የቃሉ ፍቺ
የፍትህ ቦታ ፣ የዳኝነት ስፍራ • ጉዱማሌ ፍትህ የሚሰጥበት ቦታ ነው ፡፡ • ተበዳይ ፍርድ ቤት ክስ ቢመሰርትም በዳይ ካመነነ እና ሽማግሌዎችን ካሳመነ ወደ ጉዱ ማሌ ይመለሳል • ፍርድ ሲሰጥ ፡ የሰው ነፍጥ ጠፍቶ ከሆነ ሆን ተብሎ ነው ወይንስ ድንገት ነው • ደንገት ከሆነ የሚቀጣው ሌላ ነው ሆን ብሎ ከሆነ ሚቀጣው ሌላ ነው • አቁስሎ /አድምቶ ሲሆንም ሌላ ነው፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አቴቴ በኦሮሞ ሀገር
በቀል ስርዓት • ሀገር በቀል ዳኝነት /አስተዳደር/ ፍትህ ሲነሳ ሰዎች /መፀሀፍት ስለ ገዳ ሲያነሱ ይሰማል፡፡ • ገዳ ሀገር በቀል ዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሲሆን ስልጣን ከአንዱ የአንዱ ወደ ሌላው እንዴት እንዴት በሰላማዊ ና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንግድ እንደሚተላለፍ የሚያሳይ ነው፡፡ • በዚህ ክፍል ግን ስለ አቴቴ የፍትህ ስርዓት ነው የምንነጋገረው • አቴቴ ላይ የሚሳተፉት ሴቶች ሲሆን ፡ አቴቴ ሚከናወነው ሴት ልጅ ላይ በደል ሲደርስ ለማውገዝ ፣ ለመኮነን ወይንም የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት ፈጣሪን ለመለመን ነው ፡፡ • ለአቴቴ ስንቄ /አርጩሜ • ወተተወ የተሞላ ቅል • ወተት ማለቢያ ይዘው ዛፍ ስር/ተራራ ጫፍ ላይ ሆነው መዘመር /መዝፈን ነው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
አማሬ ወሎ • ወሎ
በሀገራችን ታሪክ ውስጥ የበርካታ ሀገር በቀል ጥበቦች ምሳሌ ነው፡፡ • የሀይማኖት መቻቻል፤ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባቲ፣ አንቺዎዩ ፣ አምባሰል … • ለዛሬ ግን አማሬ ላይ ትኩረት እናደርጋለን • ሰው ከሰው ተጋጭቶ ነፍስ ከጠፍ የሚዳኘው በአማሬ ነው፡፡ • የአማሬ የእርቀ ሰላም ስነ ስርዓት የሚጀመረው ከ3 ወር ለጥቆ ነው፡፡ የማክበር ምልክት ነው • የሀዘን ጊዜ እንዳበቃ በዳይ ደም በደም እንዳይመለስ 3 ሽማግሌዎችን መርጦ ወደ ተበዳይ ይልካል • ተበዳይ በአማሬ ለመዳኘት እሽ እስኪል ሽማግሌዎች ና የመንግስት አካላት የበዳይ ቤተሰብን ይጠብቃሉ • በበል ቃለ መሀላ ይታረቃሉ ፡፡ • እርቁን ያፈረሰ 50 ሺህ ይቀጣል ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
እንደምሳሌነት ባነሳናቸው ሀገር
በቀል ስርዓቶች • አባቶች /የሀገር ሽማግሌዎች / በአንዳንድ ማህበረሰቦች ደሞ ሴቶች • ተጋጭ ወገኖችን/ በተለይም ተበዳይን • ለምነው • የበዳይ ቤተሰብ በበቀል ተጎድቶ ተጫመሪ ችግር እንዳይመጣ ጠብቀው /ጣልቃ ገብተው • አስታርቀው •ሰላምን ይሰራሉ •ሰላምን ይጠብቃሉ •ሰላምን ይገነባሉ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ አባቶች
ለምነው
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ አባቶች
ተሰባስበው መክረው ዘክረው ጠብቀው
አባቶች ተሰባስበው ሸንጎ
ቁጭ ብለው
አባቶች ተሰባስበው ሸንጎ
ቁጭ ብለው
ያስታርቃሉ ፣ ግጭትን ያሻግራሉ
• እነዚህ ዕውቀቆች
ስላልተጠቀምናቸው ፣ ስለገፋናቸው እና ምራባዊያን እንደሚሉት ትራዲሽናል ስላልናቸው እና ስለረሳናቸው • በሀገሪቱ ውስጥ ከቀን ወደ ቀን ወዳጅነት፣አብሮነት እየቀነሰ ጠላትነት እየጨመረ በሰሜን ፣ በደቡብ ፣ በምዕራብ እና ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል በርካታ ግጭቶች ፣ሞቶች ና መፈናቀሎች ተከስተዋል፡፡ • የሀገሪቱ አለም አቀፍ የሰላም ደረጃ እያሽቆለቆለ (Global Peace Index 139:149/164) • ከሚያግባቡና ከሚያስታርቁ የሚያጣሉ ነገር እየበዙ መምጣታቸው • ዘመን ተሸጋሪ ሀገር በቀል እውቀቶችንና ስርዓቶች ላይ ትኩረት ማደረግ ፤ ወደ ቦታቸው መመለስ እና በእነሱ መጠቀም እንዳለን አመላክተዋል፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ጠጋኝ ወጪ ቆጣቢና የልብ አድርስ ናቸው ፈጣንና የጭንቅ ጊዜ ደራሽ ናቸው ቅርብ ቅቡል ናቸው በግጭት
የተሰበረን ልብ ፣ ማ/ግንኙነት ፣ ቅርርብ ይጠግናሉ ለሚተቀማቸው ህዝብ፣ ማ/ሰብ ፣ ግለሰብ ከዘመናዊው ስርዓት በተለየ ቅርብ ና ፈጣን ናቸው ጠበቃ ፣ ማመልከቻ ፣ የችሎት ስርዓት ወዘተ የለም፤ እየሳቁ /እያለቀሱ ለዳኞች ይናገራሉ ፤ በዳኝነቱ ረክተው ተካሰው መተው ተሳስመው ይመለሳሉ ሀገራችን አትዮጵያ ካሳለፈችው ይሁን አፍሪካ በሩዋንዳው ጭፍጨፍ ለገጠማት ችግር ሀገር በቀል ስርዓቱ የጭንቅ ቀን ደራሽ ጠጋኝ ነው፡፡ የሀገር በቀል ግጭት አፈታት አሰራሮች ጠቀሜታ
ይህ ማለት ግን
ሀገር በቀል ስልቶቻችን የኢትዪጵያ ይሁኑ የአፍሪካ ችግር የለባቸውም ማለት አይደለም …ቀጣዩ ሰነድ ላይ
ማጠቃለያ • በጥቅሉ በሀገራችን
የሀገር ስርዓት ውስጥ ሽማግሌዎች/አባቶች • ገስፀው ፤ ፊት ነስተው ፤ • አውጫጪኝ አስብለ , ዝተው (ረግማለው ብለው)፤ • አስምለው፤ አስታርቀው እምቢ ካለ ደግሞ ፤ • ደንብ ሰርተው/ረግመው ፤ oህዝቡን ፣ አካባቢውን ሰላም ያደርጉ ነበር ፡፡ አሁን ግን ጉልበታቸው መቀዝቀዝ ፡፡ oቢታይበትም እንደ ሀገር ከነጭራሹ አልጠፉም ፡፡ oለዚህም አባገዳዎችን፣ የሲዳማ የጎሳ መሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶችን ለእርቀ ሰላም ያላቸውን ትልቅ ሚና ለአብነት መዳሰስ በቂ ነው፡፡ ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
ማጠቃለያ የቀጠለ…. • ለኢትዮጵያ
ዘላቂ ሰላም የገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት አባቶች ትልቅ ሀላፊነት አለባቸው:: • ይሕ ሀላፊነት ፡ • ግጭት ከመከሰቱ መከላከል ፣ • ከተከሰተ ማስተዳደር ፤ • ተዳድሮ የከረመ ከሆነ መፍታተ ፤ • ተፈትቶ የቆቀ ከሆነ ማሻገር ያካትታል፡፡ • በመሆኑም አሁን በተለያዩ ምክንያቶች በሀገሪቱ እየተስተዋለ ላለው የሰላም እጦት ተገቢውን የሰላም I. አማራጭ የምክር ሀሳብ ፣ II. የእርምት ርምጃ እና III. አብሮ መስራት አደራተጥሎባዋል ማለት ነው፡፡
የሰላም ዋና ዋና መንገዶች
ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ ይህ
መፃፍ በዊልያም ዛርትማን የጠፃፈ ሲሆን ወደ አማርኛ ሲተረጎም ለዘመናዊው ግጭት ባህዊ መድሀኒት ፡ የአፍሪካ ግጭቶች መድሀኒት ፡፡ አተያዩ የአፈሪካ ሀገር በቀል እውቀቶች ና ይሕንን የሚመሩ ሽማግሌዎች መድሀኒቱ አላቸው ነው፡፡ ህክምናው ወደ ሀገር በቀል እንደተመለሰ የሰላም ስራረም ወደዛ ይመለስ የሚል ነው፡፡
አመሰግናለው ረ/ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ
Advertisement