SlideShare a Scribd company logo
1 of 15
Download to read offline
አይናለም ንጋቱ
የታ/ክ/ከ/ን/ገ/ል/ጽ/ቤት የሸ/ጥ/ድ/ሥ/ሂደት
ታህሳስ 2012 ዓ/ም
መግቢያ
• ላለፉት ረጅም ዓመታት በአገራችን ሥር ሰዶ
በቆየው ኢ-ፍትሃዊ የንግድ እንቅስቃሴ ምክንያት
ሸማቹ ለኢ-ፍትሃዊ ግብይት የተጋለጠ ሆኖ
ቆይቷል፡፡
• በግብይቱ ሥርዓት ውስጥም፤-
 ጥራታቸው የተጓደሉና ደረጃውቸን ያልጠበቁ ምርቶች
/አገልግሎቶች የሚቀርቡበት
ለምርቶችና ለአገልግሎቶች የተጋነነ ዋጋ የሚጠየቅበት
 አንዳንድ ምርቶች ከባዕድ ነገሮች ጋር ተቀላቅለው ለሸማቹ
ማህብረሰብ ጤና ጠንቅ የሚሆንበት
 ትክክለኛ የሚዛንና የመስፈሪያ መለኪያ መሳሪያዎች በስፋት
አገልግሎት ላይ የማይውሉበት
መግቢያ …..
 መሠረታዊ ይዘት የሌላቸውና ጥራት የጐደላቸው የፍጆታ ምርቶች
ደግሞ በየሱቁ በህገወጥ መንገድ የሚሰራጭበት
 የተመረተበትና አገልግሎቱ የሚያበቃበት ጊዜ እንድሁም ጥራቱ፤
ስሪቱና አይነቱ ትክክለኛ መግለጫ የማያገኝበትና አማርጦ የመግዛት
መብት የማይከበርበት
 በንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግብይት ምክንያት ለሚያደርስበት
ጉዳት ሸማቹ የሚካስበት ስርዓት ያልነበረበት ችግሮች ነበሩ፡፡
 እነዚህ ችግሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉና እየተወሳሰቡ
ከመሄዳቸውም ሌላ የንግድ ስርዓቱ ፍትሃዊነት እንዳይኖረው እና
የሸማቹን መብት እንዳይጠበቅ አድሪጐታል፡፡
 የንግድ እንቅስቃሴዎች የሸማቾችን ጥቅም ጤንነትና ደህንነት
በማይጐዳ ሁኔታ ተጠቃሚዎች ላወጡት ገንዘብ ተመጣጣኝ
የሆኑ ዕቃዎች እና አገለግሎቶች ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ
መግቢያ …..
• በመሆኑም የንግድ ሥርዓትን መሰረት ያደረገ ህገወጥነትን
ሸማቾች በተደራጀ መልኩ እንድከላከሉ አቅም በመፍጠር
ዘመናዊ የገበያ መረጀ አደረጃጀትና ስርጭት ማከናወን፤
ሸማቹ የሚደርስበት በደል በአካልና በነጻ ስልክ መስመር
(8034) ቅሬታዉን እንድያቀርቡ ተደረጐአል፡፡
• ህገወጦች በንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ
813/2006 መሰረት ፍርድ እንድያገኙ ከባለድርሻ አካላት ጋር
ተቀናጅተን በመተግበር ላይ እንገኛለን፡፡
የ2011ዓ/ም አፈጸጻም
• በ2011 ዓ/ ም የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
 የፍጀታ ምርትን በተመለከተ የተከናወኑ ተግባራት በጠንካራና
ደካማ ጎን ተለይተዋል፡፡
7897 ሸማች ማህበረሰብ ስልጠና እንድወስድ ታቅዶ 7426
ስልጠና
የንግዱ ማህበረሰብ 3300 ስልጠና እንድወስድ ታቅዶ 2926
ስልጠና በቀጥታ እና በተዘዋዋር ወስደዋል፡፡
ነጋዴዎች ስለምሰጡት አገልግሎቶች ወይም ስለምሸጡት ዕቃ
ዋጋ መግለጫ ስለ መለጠፋቸው 3282 ታቅዶ 2822 ተፈጽሟል
የ2011ዓ/ም አፈጸጻም
 በንግድ ዕቃዎች ና አገልግሎቶችላይ ስለሚገኙ ጉድለቶች
ስለምያስከትሉት ጉዳት ለሸማቹ ማሳወቅ መከታተልና ተገቢውን
እርምጃ መውሰድ 63 ንግድ ቤተችን ለማየት ታቅዶ 61
ተከናዉናል፡፡
በመንግስት ድጎማ ለሸማቹ ኅ/ሰብ የሚቀርቡ መሰረታዊ ሸቀጦች
ሥርጭት ፍተሀዊነት መከታተልን በተመለከተ በአመቱ 52 ሳምት
ታቅዶ 52ቱ ተከናዉናል፡፡
• ዓመቱ ብዙ ማህበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች በተለያየ ጥያቄ
ውስጥ መሆን ልናከናወኑ ለሚገባቸው ተግባራት አሉታዊ
ተጽዕኖ ፈጥሮ አልፎአል፡፡
ከአሰራር አንጻር የተወሰዱ እርምጃዎች
• በንግድ ዕቃዎች ና አገልግሎቶች ላይ ስለሚገኙ ጉድለቶች
ስለሚያስከትሉት ጉዳት ዙሪያ በ21 ቤቶች ላይ
የምርቱ ባሌቤት ወይም ስም ስለሌላቸው፤
የመጠቀምያ ጊዜ ያለፈባቸው፤
 የመጠቀሚያ ጊዜ ጽሁፍ ያልተጻፈባቸውና የተከለከሉ ምሪቶች ተይዘዉ
ተወርሰዋል፡፡
ለምሳሌ፤- ፡-ጂሎ ዘይት፤ የህጻናት ምግብ ፏፏ ፤ ንዶ ወተት፤ ኣባት
ጨው፤ ሉሉ ዘይት፤ ከሬሜላዎች ፤ቡስኩቶች ፤ አስሊ
ቲማቲም ፤ ለስላሳ መጠጦች፤ ጁሶች ወዘተ
 በወቅቱ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ስህተት ለፈጸሙ ነጋዴዎች የቃል
ማስጠንቀቅያ እና በገበያ ላይ መያዝ የለለባቸውን ምርቶች ስም ዝርዘር
በሀርድ ኮፒ እንድሁም በሞባይላቸው ላይ በመላክ በሌላ ጊዜ
በመንግስት ድጎማ ለሸማቹ ኅ/ሰብ የሚቀርቡ
መሰረታዊ ሸቀጦችን ሥርጭት እና ፍትሀዊነት
በተመለከተ
1) የስንዴ ዱቄት
• የክ/ከተማው የስንዴ ዱቄት ስርጭት መጠን በአመት
15,240 ኩንታል ሲሆን የወር ኮታ 1270 ነዉ፡፡
• በ21 ዳቦ ቤቶች ወደዳቦ በመቀየር (በመጋገር) ለህ/ሰቡ
ያሰራጫሉ፡፡
 ነገር ግን አንዳድ ዳቦ ቤቶች የመንግስትን ና የህዝብን ኃላፍነት ወደ ጎን
በመተው 100 ግራም ያነሰ ዳቦ በመጋገር፤ ከመንግስት የዋጋ ተመን
በላይ ጨምሮ መሸጥ፤ ባኔሮችን አለመለጠፍ፤ ከለጠፉም ምክንያት
ፈጥሮ በማንሳት፤ የተሰጠውን ኮታ ለወር አካፍሎ ያለመጋገር፤ የንጽህና
ችግር፤ እንዱሁም የሚሠጠውን ኮታ በሁለትና በሶስት ሳምንት ውስጥ
ጨርሰናል በማለት ለክትትል በሚወጣበት ጊዜ የመሸጫ ቦታውን
1) የስንዴ ዱቄት …..
• በተገለጹት ችግሮች ምክንያት በተደረገ ክትትል ክፍተት የታየባቸው
 5 ዳቦ ቤቶች ተሰርዘዋል ፤ ውላቸው ተቋርጧል ፡፡
 4 ዳቦ ቤቶች የጽሑፍ ማስጠቀቅያ ተሰጥቷቸዋል፡፡
 ከ5 ዳቦ ቤት እና ከ2ትነገደዎች ላይ የተቀነሰውን 322 ኩንታል ለ7ት አዲስ
ዳቦ ቤቶች ተደልድላል ፡፡
• የነበሩ ችግሮች
 አንዳዴ የስንዴ ዱቄት ወቅቱን ጠብቆ ለነጋዴዉና ለህ/ሰቡ የመድረስ
ችግር ነበረበት
 ከኮታ በታች የሚሰጥበት ጊዜዎችም ነበሩ፡፡
 ከ/ክ/ከተማው ኢንስፔክሽንና ሬጉለሽን እንድሁም ከሴቶች ልማት ቡድን
2) ዘይት ና ስኳር
• በአምስቱ ቀበሌያት ዘይትና ስኳር የሚያከፋፍሉ
 በፋራ 29
 በሂጣታ 37
 በጥልቴ 24
 በዱሜ 23
 በሆጋነ 22 በድምሩ 135 ቸርቻር ነጋዴዎችና 25 ሸማቾች ኅ/ሥራ
ማ/ት ይገኛሉ፡፡
• ለክ/ከተማው በየ45ቀን 1,500 ኩንታል ስኳር በኮታ
ተመድባል፡፡
• ለክ/ከተማው በየወሩ 174,000 ሊትር ዘይት ይሰራጫል፡፡
2) ዘይትን ና ስኳርን ……
• በቸርቻር ነጋዴ ላይ የታዩ ችግሮች
 ነጋዴዎች ስኳር ለ45 ቀን እና ዘይት እስከ30 ቀን ቆይቶ
ለህ/ሰቡ ማድረስ ሲገባዉ በሁለትና በሶስት ሳምንት
ጨርሰናል የማለት ችግር
ከመንግስት ዋጋ ተመን በላይ መሸጥ
ከኮታ በታች ለሸማች መሸጥ
ባኔር አለመለጠፍ
ከኪሎ አሳንሶ መሸጥ
• ከአቅርቦት አንጻር የታዩ
 ወቅቱን ጠብቆ ነጋዴዉ ጋር አለመድረስ
የፍጆታ ምርትና ፍላጎት ያለመመጣጠን
የመፍትሄ አቅጣጫዎች
 ዘመናዊ የንግድ አመራር ዋና አላማ ትርፍ ብቻ ሣይሆን ዘላቂ
የደንበኛዉን እሰት እና እርካታ መጠበቅ ዘላቂ ትርፍ ስለመሆኑ
ለነጋዴዉ ተከታታይነት ያለዉ ት/ት በመስጠት ተጠቃም
እንድሆን መሥራት
 በንግዱ ዙሪያ በሸማቾች ላይ የሚደረሱ ችግሮችን ለማቃለል
የተለያዩ ጥረቶች የተደረጉ ብሆንም የሚጠበቀውን ውጤት
ለማምጣት ከባለድርሻ አካላት ጋር መሰራት እንዳለበት ሁኔታዎች
ያመላክታሉ፡፡
 በመሆኑም ከዚህ ስልጠና ቦኋላ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአዋጁ
ላይ ግንዛቤ በመያዝ ለሸማቹ መብትና ጥቅም እንደሚሰራ እምነተ
የጸና ነዉ፡፡
በመንግስት ድጎማ የሚቀርቡ ምርቶች ለራስ ብቻ
ማለት ኪራይ ሰብሳቢነት ነዉ!!
Consumer protection training in hawassa
Consumer protection training in hawassa

More Related Content

Featured

PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Featured (20)

Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Consumer protection training in hawassa

  • 2. መግቢያ • ላለፉት ረጅም ዓመታት በአገራችን ሥር ሰዶ በቆየው ኢ-ፍትሃዊ የንግድ እንቅስቃሴ ምክንያት ሸማቹ ለኢ-ፍትሃዊ ግብይት የተጋለጠ ሆኖ ቆይቷል፡፡ • በግብይቱ ሥርዓት ውስጥም፤-  ጥራታቸው የተጓደሉና ደረጃውቸን ያልጠበቁ ምርቶች /አገልግሎቶች የሚቀርቡበት ለምርቶችና ለአገልግሎቶች የተጋነነ ዋጋ የሚጠየቅበት  አንዳንድ ምርቶች ከባዕድ ነገሮች ጋር ተቀላቅለው ለሸማቹ ማህብረሰብ ጤና ጠንቅ የሚሆንበት  ትክክለኛ የሚዛንና የመስፈሪያ መለኪያ መሳሪያዎች በስፋት አገልግሎት ላይ የማይውሉበት
  • 3. መግቢያ …..  መሠረታዊ ይዘት የሌላቸውና ጥራት የጐደላቸው የፍጆታ ምርቶች ደግሞ በየሱቁ በህገወጥ መንገድ የሚሰራጭበት  የተመረተበትና አገልግሎቱ የሚያበቃበት ጊዜ እንድሁም ጥራቱ፤ ስሪቱና አይነቱ ትክክለኛ መግለጫ የማያገኝበትና አማርጦ የመግዛት መብት የማይከበርበት  በንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግብይት ምክንያት ለሚያደርስበት ጉዳት ሸማቹ የሚካስበት ስርዓት ያልነበረበት ችግሮች ነበሩ፡፡  እነዚህ ችግሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉና እየተወሳሰቡ ከመሄዳቸውም ሌላ የንግድ ስርዓቱ ፍትሃዊነት እንዳይኖረው እና የሸማቹን መብት እንዳይጠበቅ አድሪጐታል፡፡  የንግድ እንቅስቃሴዎች የሸማቾችን ጥቅም ጤንነትና ደህንነት በማይጐዳ ሁኔታ ተጠቃሚዎች ላወጡት ገንዘብ ተመጣጣኝ የሆኑ ዕቃዎች እና አገለግሎቶች ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ
  • 4. መግቢያ ….. • በመሆኑም የንግድ ሥርዓትን መሰረት ያደረገ ህገወጥነትን ሸማቾች በተደራጀ መልኩ እንድከላከሉ አቅም በመፍጠር ዘመናዊ የገበያ መረጀ አደረጃጀትና ስርጭት ማከናወን፤ ሸማቹ የሚደርስበት በደል በአካልና በነጻ ስልክ መስመር (8034) ቅሬታዉን እንድያቀርቡ ተደረጐአል፡፡ • ህገወጦች በንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ 813/2006 መሰረት ፍርድ እንድያገኙ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅተን በመተግበር ላይ እንገኛለን፡፡
  • 5. የ2011ዓ/ም አፈጸጻም • በ2011 ዓ/ ም የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት  የፍጀታ ምርትን በተመለከተ የተከናወኑ ተግባራት በጠንካራና ደካማ ጎን ተለይተዋል፡፡ 7897 ሸማች ማህበረሰብ ስልጠና እንድወስድ ታቅዶ 7426 ስልጠና የንግዱ ማህበረሰብ 3300 ስልጠና እንድወስድ ታቅዶ 2926 ስልጠና በቀጥታ እና በተዘዋዋር ወስደዋል፡፡ ነጋዴዎች ስለምሰጡት አገልግሎቶች ወይም ስለምሸጡት ዕቃ ዋጋ መግለጫ ስለ መለጠፋቸው 3282 ታቅዶ 2822 ተፈጽሟል
  • 6. የ2011ዓ/ም አፈጸጻም  በንግድ ዕቃዎች ና አገልግሎቶችላይ ስለሚገኙ ጉድለቶች ስለምያስከትሉት ጉዳት ለሸማቹ ማሳወቅ መከታተልና ተገቢውን እርምጃ መውሰድ 63 ንግድ ቤተችን ለማየት ታቅዶ 61 ተከናዉናል፡፡ በመንግስት ድጎማ ለሸማቹ ኅ/ሰብ የሚቀርቡ መሰረታዊ ሸቀጦች ሥርጭት ፍተሀዊነት መከታተልን በተመለከተ በአመቱ 52 ሳምት ታቅዶ 52ቱ ተከናዉናል፡፡ • ዓመቱ ብዙ ማህበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች በተለያየ ጥያቄ ውስጥ መሆን ልናከናወኑ ለሚገባቸው ተግባራት አሉታዊ ተጽዕኖ ፈጥሮ አልፎአል፡፡
  • 7. ከአሰራር አንጻር የተወሰዱ እርምጃዎች • በንግድ ዕቃዎች ና አገልግሎቶች ላይ ስለሚገኙ ጉድለቶች ስለሚያስከትሉት ጉዳት ዙሪያ በ21 ቤቶች ላይ የምርቱ ባሌቤት ወይም ስም ስለሌላቸው፤ የመጠቀምያ ጊዜ ያለፈባቸው፤  የመጠቀሚያ ጊዜ ጽሁፍ ያልተጻፈባቸውና የተከለከሉ ምሪቶች ተይዘዉ ተወርሰዋል፡፡ ለምሳሌ፤- ፡-ጂሎ ዘይት፤ የህጻናት ምግብ ፏፏ ፤ ንዶ ወተት፤ ኣባት ጨው፤ ሉሉ ዘይት፤ ከሬሜላዎች ፤ቡስኩቶች ፤ አስሊ ቲማቲም ፤ ለስላሳ መጠጦች፤ ጁሶች ወዘተ  በወቅቱ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ስህተት ለፈጸሙ ነጋዴዎች የቃል ማስጠንቀቅያ እና በገበያ ላይ መያዝ የለለባቸውን ምርቶች ስም ዝርዘር በሀርድ ኮፒ እንድሁም በሞባይላቸው ላይ በመላክ በሌላ ጊዜ
  • 8. በመንግስት ድጎማ ለሸማቹ ኅ/ሰብ የሚቀርቡ መሰረታዊ ሸቀጦችን ሥርጭት እና ፍትሀዊነት በተመለከተ 1) የስንዴ ዱቄት • የክ/ከተማው የስንዴ ዱቄት ስርጭት መጠን በአመት 15,240 ኩንታል ሲሆን የወር ኮታ 1270 ነዉ፡፡ • በ21 ዳቦ ቤቶች ወደዳቦ በመቀየር (በመጋገር) ለህ/ሰቡ ያሰራጫሉ፡፡  ነገር ግን አንዳድ ዳቦ ቤቶች የመንግስትን ና የህዝብን ኃላፍነት ወደ ጎን በመተው 100 ግራም ያነሰ ዳቦ በመጋገር፤ ከመንግስት የዋጋ ተመን በላይ ጨምሮ መሸጥ፤ ባኔሮችን አለመለጠፍ፤ ከለጠፉም ምክንያት ፈጥሮ በማንሳት፤ የተሰጠውን ኮታ ለወር አካፍሎ ያለመጋገር፤ የንጽህና ችግር፤ እንዱሁም የሚሠጠውን ኮታ በሁለትና በሶስት ሳምንት ውስጥ ጨርሰናል በማለት ለክትትል በሚወጣበት ጊዜ የመሸጫ ቦታውን
  • 9. 1) የስንዴ ዱቄት ….. • በተገለጹት ችግሮች ምክንያት በተደረገ ክትትል ክፍተት የታየባቸው  5 ዳቦ ቤቶች ተሰርዘዋል ፤ ውላቸው ተቋርጧል ፡፡  4 ዳቦ ቤቶች የጽሑፍ ማስጠቀቅያ ተሰጥቷቸዋል፡፡  ከ5 ዳቦ ቤት እና ከ2ትነገደዎች ላይ የተቀነሰውን 322 ኩንታል ለ7ት አዲስ ዳቦ ቤቶች ተደልድላል ፡፡ • የነበሩ ችግሮች  አንዳዴ የስንዴ ዱቄት ወቅቱን ጠብቆ ለነጋዴዉና ለህ/ሰቡ የመድረስ ችግር ነበረበት  ከኮታ በታች የሚሰጥበት ጊዜዎችም ነበሩ፡፡  ከ/ክ/ከተማው ኢንስፔክሽንና ሬጉለሽን እንድሁም ከሴቶች ልማት ቡድን
  • 10. 2) ዘይት ና ስኳር • በአምስቱ ቀበሌያት ዘይትና ስኳር የሚያከፋፍሉ  በፋራ 29  በሂጣታ 37  በጥልቴ 24  በዱሜ 23  በሆጋነ 22 በድምሩ 135 ቸርቻር ነጋዴዎችና 25 ሸማቾች ኅ/ሥራ ማ/ት ይገኛሉ፡፡ • ለክ/ከተማው በየ45ቀን 1,500 ኩንታል ስኳር በኮታ ተመድባል፡፡ • ለክ/ከተማው በየወሩ 174,000 ሊትር ዘይት ይሰራጫል፡፡
  • 11. 2) ዘይትን ና ስኳርን …… • በቸርቻር ነጋዴ ላይ የታዩ ችግሮች  ነጋዴዎች ስኳር ለ45 ቀን እና ዘይት እስከ30 ቀን ቆይቶ ለህ/ሰቡ ማድረስ ሲገባዉ በሁለትና በሶስት ሳምንት ጨርሰናል የማለት ችግር ከመንግስት ዋጋ ተመን በላይ መሸጥ ከኮታ በታች ለሸማች መሸጥ ባኔር አለመለጠፍ ከኪሎ አሳንሶ መሸጥ • ከአቅርቦት አንጻር የታዩ  ወቅቱን ጠብቆ ነጋዴዉ ጋር አለመድረስ የፍጆታ ምርትና ፍላጎት ያለመመጣጠን
  • 12. የመፍትሄ አቅጣጫዎች  ዘመናዊ የንግድ አመራር ዋና አላማ ትርፍ ብቻ ሣይሆን ዘላቂ የደንበኛዉን እሰት እና እርካታ መጠበቅ ዘላቂ ትርፍ ስለመሆኑ ለነጋዴዉ ተከታታይነት ያለዉ ት/ት በመስጠት ተጠቃም እንድሆን መሥራት  በንግዱ ዙሪያ በሸማቾች ላይ የሚደረሱ ችግሮችን ለማቃለል የተለያዩ ጥረቶች የተደረጉ ብሆንም የሚጠበቀውን ውጤት ለማምጣት ከባለድርሻ አካላት ጋር መሰራት እንዳለበት ሁኔታዎች ያመላክታሉ፡፡  በመሆኑም ከዚህ ስልጠና ቦኋላ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአዋጁ ላይ ግንዛቤ በመያዝ ለሸማቹ መብትና ጥቅም እንደሚሰራ እምነተ የጸና ነዉ፡፡
  • 13. በመንግስት ድጎማ የሚቀርቡ ምርቶች ለራስ ብቻ ማለት ኪራይ ሰብሳቢነት ነዉ!!