ሰኔ 2014 ዓ.ም
የቡድን ግንባታ
(Team Building)
Definition
 A team is a group of people working
towards a common goal.
 Team building involves a wide range of
activities, designed for improving team
performance. Its aim is to bring out the best
in a team to ensure self development,
positive communication, leadership skills
and the ability to work closely together as a
team to solve problem .
በቡድን ስራ የምንመራባቸው መርሆዎች
1. ከሌሎች ጋር መላመድ
 በቡድን ስራ የሚሰሩ ስራዎች በውጤታማነት
ለመፈጸም እና ጥሩ የቡድን አባል ለመሆን ከሌሎች
ቡድን አባላቶች ጋር እራስን የማላመድ ፍላጎት
ሊኖረን ይገባል፡፡ በዚህም ለቡድን ስራ ውጤታማነት
ከሌሎች ጋር መግባባት አስፈላጊ ነው፡፡
2. ለመማር ዝግጁ መሆን
 ከሌሎች ጋር የሚግባቡ ሰዎች አዲስ ነገር ለመማር
ሁሌም ዝግጁ ናቸው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውና
ጠንካራ ቡድን ለመገንባትና ጥሩ የቡድን አባል
ለመሆን ከሌሎች የስራ ክፍሉ ባልደረቦች ለመማር
ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል፡፡
3. እርጋታ
 ከሌሎች ጋር በቶሎ ተግባቢ የሆኑ ሰዎች
መገለጫ ከሆኑ አንዱ እርጋታ ነው፡፡
በባህሪያቸው ያልተረጋጉ ሰዎች ሁሉንም ነገር
እንደ ችግርና ጉድለት ይመለከታሉ፡፡ የተረጋጉ
ሰዎች እራሳቸውን ከሁኔታዎች ጋር
የሚያጣጥሙና ለውጥን የመቀበል ባህሪ
ይታይባቸዋል፡፡ በመሆኑም በቡድን ስራ ውስጥ
እርጋታ ሊኖረን ይገባል፡፡
4. የአገልጋይነት ስሜት ማዳበር
 በቡድን ስራ ከሌሎች ጋር በመግባባትና
በመላመድ አስቸጋሪ ሁኔታዎች በሚያጋጥም
ጊዜ መውጫ የመፈለግ ችሎታ ማዳበር እና
በሚሰሩ ስራዎች ፈጠራን ማከል መቻል ለቡድን
ስራ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
5. መተባባር
 የቡድን ስራዎችን በምንሰራበት ወቅት አንድ
ላይ መስራት በአንድ ላይ ማሸነፍ ነው
የሚለውን እምነት መያዝ ያስፈልጋል
(working together is winning together)
6. የተሻለ አመለካከት መያዝ
 የቡድን አባላት የጋራ የሆነ ዓላማ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
ይህ ሊመጣ የሚችለው ሰዎችን የማመን፣ በተሻለ
መልኩ የመያዝ አመለካከት እና በሚሰሩ ሥራዎች ላይ
ትብብራዊ ትስስራቸውን ማጠናከር ሲቻል ነው፡፡
በተጨማሪም የአመለካከት ልዩነትን በማጥበብ ሁሉን
ሊያቀራርብ የሚችል አመለካከት ለማምጣት በጋራ
ስራ መገምገም፣ የእርስ በእርስ መማማርን
በማጎልበት እና በጋራ ስራዎች በጋራ በመተማመን
የመስራት አመለካከትን በማጎልበት ለቡድን ውጤት
መስራት ያስፈልጋል፡፡
7. ትኩረት
 እንደ አንድ የቡድን አጋር ትኩረት መሰጠት
ያለበት በራስ ላይ ሳይሆን በቡድን ስራ ላይ
ማተኮር ሲቻል ነው፡፡ ይህ በተለይ በቡድን
የሚሰሩና የተሻለ የቡድን ውጤት
ለማሰመዝገብ ትኩረት መስጠትን ይፈልጋል፡፡
8. ለውጤት መትጋት
 ከቡድን አጋሮቻችን ጋር ስራን በምንሰራበት ወቅት
ውጤታማ እንሆናለን ነገር ግን ብቻችን የሰራነው ስራ
ውጤት ላይኖረው ይችላል፡፡ ተባብሮ መስራት
ለሚመጣው ውጤት ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡
በአንድ ጭንቅላት ከሚታሰበው ወይም ከሚሰራው
ስራ የሁለት ወይም የሶስት ጭንቅላት አስተሳሰብ
ውጤቱ የጎላ ያደርገዋል፡፡
9. ቁርጠኝነት
 ቁርጠኝነት ስሜት ሳይሆን የምናስበውን ነገር
እንድናሳካ የሚያደርገን ባህሪ ጋር የተያያዘ ነው፡፡
በመሆኑም ጠንካራ ቡድን እንዲኖረን ከፈለግን
በቡድኑ ቁርጠኛ የሆኑ አባላት ሊኖረን ይገባል፡፡
10.ተግባቦት
 ለአንድ ቡድን ውጤታማነት
ኮሙኒኬሽን/ተግባቦት ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
የሚግባቡ ሰዎች ከሌሉ የቡድን ስራን መስራት
አንችልም፣ ኮሙኒኬሽን ከሌለ ደግሞ ቡድን
ሊኖር አይችልም፡፡
11. እራስን ከሌሎች አለመነጠል
በቡድን ስራ ውስጥ ተግባቢ የሆኑ ሰዎች
እራሳቸውን ከሌሎች የቡድኑ አባላት
አያገሉም በይበልጥ በተቀራረቡ ቁጥር
እርስ በርሳቸው የመተዋወቅና እርስ በርስ
መግባባት ይጨምራል፡፡
12. የቡድን አባላት የሚግባቡበትን ሁኔታ መፍጠር
 ቡድን የሚመሩ መሪዎች የቡድን አባላት እርስ
በርስ የሚግባቡበትን ምቹ ሁኔታ መፈጠር
አለባቸው፡፡ ለአብነት በእረፍት ሰዓት
የሚገናኙበትን ጊዜ መፍጠር በቡድን ያለውን
ግንኙነት ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡
13. የሀያ አራት ሰዓት ደንብ መከተል (Twenty four hour rule)
በቡድን አባላት መካከል አለመግባባቶችና ግጭቶች
ሲፈጠሩ ከ24 ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ችግሮች
የሚፈቱበትን መንገድ መከተል ያስፈልጋል፡፡
አለመግባባቶቹ ቶሎ ካልተፈቱ ከቀን ወደ ቀን እየገዘፉ
ይሄዱና ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላሉ፡፡ በመሆኑም በስራ
ክፍሉ አለመግባበት ሲፈጠር በመጀመሪያ ከቡድን መሪ
ጋር በመወያየት ለመፍታት መሞከር ከዚያም ባለፈ ከስራ
ክፍሉ ኃላፊ ጋር በመነጋገር በአጭር ጊዜ ውስጥ መፈታት
ይኖርበታል፡፡
14. የችግሮች መንስኤ ለሚሆኑ ግንኙነቶች ትኩረት መስጠት
 በቡድን አባላት መካከል ለሚታዩ ያለመግባባት
ችግሮች በመለየት ትኩረት ሰጥቶ መስራትና
ችግሮቹን በየጊዜው እየፈቱ መሄድና በቡድን
አባላት መካከል ያለን ግንኙነት ማጠናከር
ያስፈልጋል፡፡

15. ብቃት
 ብቃት ያላቸው የቡድን አባላት ለስራው ብቁ
የሆኑና ስራውን በሚፈለገው ደረጃ ለመስራት
አቅም ያላቸው ናቸው፡፡ ብቃት ያላቸው
የቡድን አባላት ትንንሽ ነገሮችን በተሻለ ሁኔታ
መስራት ትልቁ ስራ ሊሳካ ይችላል የሚል
እምነት በመያዝ ለእያንዳንዱ ዝርዝር ስራ
ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል፡፡
16. ስነ-ምግባር (Discipline)
 በቡድን ስራ ውስጥ ስነ-ምግባር ወሳኝ ነው፡፡ ያለ
ስነ-ምግባር ማንም ግለሰብም ሆነ ቡድን
ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ስነምግባር ያለው
እና በቡድን ውስጥ ተፈላጊ ለመሆን የሚከተሉትን
መፈጸም ወሳኝነት ይኖረዋል፡-
እርስ በርስ መከባበርና መደማመጥ
የራስን ግዴታ መፈጸም የሌሎችን መብት
ማክበር
የስራ ሰዓትን ማክበር
የስራ ጊዜን በአግባቡ ለመንግስት ስራ ማዋል

597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx

  • 1.
    ሰኔ 2014 ዓ.ም የቡድንግንባታ (Team Building)
  • 2.
    Definition  A teamis a group of people working towards a common goal.  Team building involves a wide range of activities, designed for improving team performance. Its aim is to bring out the best in a team to ensure self development, positive communication, leadership skills and the ability to work closely together as a team to solve problem .
  • 4.
    በቡድን ስራ የምንመራባቸውመርሆዎች 1. ከሌሎች ጋር መላመድ  በቡድን ስራ የሚሰሩ ስራዎች በውጤታማነት ለመፈጸም እና ጥሩ የቡድን አባል ለመሆን ከሌሎች ቡድን አባላቶች ጋር እራስን የማላመድ ፍላጎት ሊኖረን ይገባል፡፡ በዚህም ለቡድን ስራ ውጤታማነት ከሌሎች ጋር መግባባት አስፈላጊ ነው፡፡
  • 5.
    2. ለመማር ዝግጁመሆን  ከሌሎች ጋር የሚግባቡ ሰዎች አዲስ ነገር ለመማር ሁሌም ዝግጁ ናቸው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውና ጠንካራ ቡድን ለመገንባትና ጥሩ የቡድን አባል ለመሆን ከሌሎች የስራ ክፍሉ ባልደረቦች ለመማር ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል፡፡
  • 6.
    3. እርጋታ  ከሌሎችጋር በቶሎ ተግባቢ የሆኑ ሰዎች መገለጫ ከሆኑ አንዱ እርጋታ ነው፡፡ በባህሪያቸው ያልተረጋጉ ሰዎች ሁሉንም ነገር እንደ ችግርና ጉድለት ይመለከታሉ፡፡ የተረጋጉ ሰዎች እራሳቸውን ከሁኔታዎች ጋር የሚያጣጥሙና ለውጥን የመቀበል ባህሪ ይታይባቸዋል፡፡ በመሆኑም በቡድን ስራ ውስጥ እርጋታ ሊኖረን ይገባል፡፡
  • 7.
    4. የአገልጋይነት ስሜትማዳበር  በቡድን ስራ ከሌሎች ጋር በመግባባትና በመላመድ አስቸጋሪ ሁኔታዎች በሚያጋጥም ጊዜ መውጫ የመፈለግ ችሎታ ማዳበር እና በሚሰሩ ስራዎች ፈጠራን ማከል መቻል ለቡድን ስራ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
  • 8.
    5. መተባባር  የቡድንስራዎችን በምንሰራበት ወቅት አንድ ላይ መስራት በአንድ ላይ ማሸነፍ ነው የሚለውን እምነት መያዝ ያስፈልጋል (working together is winning together)
  • 11.
    6. የተሻለ አመለካከትመያዝ  የቡድን አባላት የጋራ የሆነ ዓላማ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ይህ ሊመጣ የሚችለው ሰዎችን የማመን፣ በተሻለ መልኩ የመያዝ አመለካከት እና በሚሰሩ ሥራዎች ላይ ትብብራዊ ትስስራቸውን ማጠናከር ሲቻል ነው፡፡ በተጨማሪም የአመለካከት ልዩነትን በማጥበብ ሁሉን ሊያቀራርብ የሚችል አመለካከት ለማምጣት በጋራ ስራ መገምገም፣ የእርስ በእርስ መማማርን በማጎልበት እና በጋራ ስራዎች በጋራ በመተማመን የመስራት አመለካከትን በማጎልበት ለቡድን ውጤት መስራት ያስፈልጋል፡፡
  • 12.
    7. ትኩረት  እንደአንድ የቡድን አጋር ትኩረት መሰጠት ያለበት በራስ ላይ ሳይሆን በቡድን ስራ ላይ ማተኮር ሲቻል ነው፡፡ ይህ በተለይ በቡድን የሚሰሩና የተሻለ የቡድን ውጤት ለማሰመዝገብ ትኩረት መስጠትን ይፈልጋል፡፡
  • 13.
    8. ለውጤት መትጋት ከቡድን አጋሮቻችን ጋር ስራን በምንሰራበት ወቅት ውጤታማ እንሆናለን ነገር ግን ብቻችን የሰራነው ስራ ውጤት ላይኖረው ይችላል፡፡ ተባብሮ መስራት ለሚመጣው ውጤት ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡ በአንድ ጭንቅላት ከሚታሰበው ወይም ከሚሰራው ስራ የሁለት ወይም የሶስት ጭንቅላት አስተሳሰብ ውጤቱ የጎላ ያደርገዋል፡፡
  • 14.
    9. ቁርጠኝነት  ቁርጠኝነትስሜት ሳይሆን የምናስበውን ነገር እንድናሳካ የሚያደርገን ባህሪ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በመሆኑም ጠንካራ ቡድን እንዲኖረን ከፈለግን በቡድኑ ቁርጠኛ የሆኑ አባላት ሊኖረን ይገባል፡፡
  • 15.
    10.ተግባቦት  ለአንድ ቡድንውጤታማነት ኮሙኒኬሽን/ተግባቦት ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ የሚግባቡ ሰዎች ከሌሉ የቡድን ስራን መስራት አንችልም፣ ኮሙኒኬሽን ከሌለ ደግሞ ቡድን ሊኖር አይችልም፡፡
  • 16.
    11. እራስን ከሌሎችአለመነጠል በቡድን ስራ ውስጥ ተግባቢ የሆኑ ሰዎች እራሳቸውን ከሌሎች የቡድኑ አባላት አያገሉም በይበልጥ በተቀራረቡ ቁጥር እርስ በርሳቸው የመተዋወቅና እርስ በርስ መግባባት ይጨምራል፡፡
  • 17.
    12. የቡድን አባላትየሚግባቡበትን ሁኔታ መፍጠር  ቡድን የሚመሩ መሪዎች የቡድን አባላት እርስ በርስ የሚግባቡበትን ምቹ ሁኔታ መፈጠር አለባቸው፡፡ ለአብነት በእረፍት ሰዓት የሚገናኙበትን ጊዜ መፍጠር በቡድን ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡
  • 18.
    13. የሀያ አራትሰዓት ደንብ መከተል (Twenty four hour rule) በቡድን አባላት መካከል አለመግባባቶችና ግጭቶች ሲፈጠሩ ከ24 ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ችግሮች የሚፈቱበትን መንገድ መከተል ያስፈልጋል፡፡ አለመግባባቶቹ ቶሎ ካልተፈቱ ከቀን ወደ ቀን እየገዘፉ ይሄዱና ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላሉ፡፡ በመሆኑም በስራ ክፍሉ አለመግባበት ሲፈጠር በመጀመሪያ ከቡድን መሪ ጋር በመወያየት ለመፍታት መሞከር ከዚያም ባለፈ ከስራ ክፍሉ ኃላፊ ጋር በመነጋገር በአጭር ጊዜ ውስጥ መፈታት ይኖርበታል፡፡
  • 19.
    14. የችግሮች መንስኤለሚሆኑ ግንኙነቶች ትኩረት መስጠት  በቡድን አባላት መካከል ለሚታዩ ያለመግባባት ችግሮች በመለየት ትኩረት ሰጥቶ መስራትና ችግሮቹን በየጊዜው እየፈቱ መሄድና በቡድን አባላት መካከል ያለን ግንኙነት ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡ 
  • 20.
    15. ብቃት  ብቃትያላቸው የቡድን አባላት ለስራው ብቁ የሆኑና ስራውን በሚፈለገው ደረጃ ለመስራት አቅም ያላቸው ናቸው፡፡ ብቃት ያላቸው የቡድን አባላት ትንንሽ ነገሮችን በተሻለ ሁኔታ መስራት ትልቁ ስራ ሊሳካ ይችላል የሚል እምነት በመያዝ ለእያንዳንዱ ዝርዝር ስራ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል፡፡
  • 21.
    16. ስነ-ምግባር (Discipline) በቡድን ስራ ውስጥ ስነ-ምግባር ወሳኝ ነው፡፡ ያለ ስነ-ምግባር ማንም ግለሰብም ሆነ ቡድን ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ስነምግባር ያለው እና በቡድን ውስጥ ተፈላጊ ለመሆን የሚከተሉትን መፈጸም ወሳኝነት ይኖረዋል፡- እርስ በርስ መከባበርና መደማመጥ የራስን ግዴታ መፈጸም የሌሎችን መብት ማክበር የስራ ሰዓትን ማክበር የስራ ጊዜን በአግባቡ ለመንግስት ስራ ማዋል