SlideShare a Scribd company logo
1 of 16
ክፍለ ጊዜ 12፡
ስርዓተ ፆታ፣ ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች
የክፍለ ጊዜው ዓላማዎች
ይህ ክፍለ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኃላ ተሳታፊዎች የሚከተሉትን
ነጥቦች ዘርዝረው መግለፅ ይችላሉ፤
• ከስርዓተ ፆታ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነጥቦችን መግለፅ፤
• በማህበረሰቡ ተቀባይነት ያላቸውን የፆታ ድርሻዎችን መለየት፤
• ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መግለፅ እና የጥቃት
አይነቶችን መለየት፤
• ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መለየት፤
• ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በወጣቶች እና
በህብረተሰቡ ዘንድ ስለሚያስከትሏቸው ችግሮች መግለፅ፤
• ፆታን መሰረት ያደረጎ የተጋላጭነት ሁኔታ አይነቶችን መለየት፤
ፆታ እና ስርዓተ ፆታ
• ስማቸውን?
• ባህሪያቸውን?
• የአስተዳደግ ሁኔታቸውን እና
• ሲያድጉ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ?
–በስርዓተ ፆታ(Gender) እና በፆታ (Sex)
መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
ስርዓተ ፆታ(Gender) እና ፆታ (Sex)
ፆታ (Sex)
• ተፈጥሮአዊ
• ስንወለድ ይዘነው
የምንመጣው ስለሆነ
ልንቀይረው አንችልም፡፡
• ለምሳሌ፡ ሴቶች ብቻ
ናቸው መውለድ
የሚችሉት፡፡ ወንዶች ብቻ
ናቸው ሴቶችን ሊያስረግዙ
የሚችሉ፡፡
ስርዓተ ፆታ(Gender)
• ባህል የሚፈጥረው
• በጊዜ ሂደት የሚፈጠር
ስለሆነም መቀየር
ይቻላል፡፡
• ለምሳሌ፡ ወንድ እና ሴት
አስተማሪ በመሆን በጋራ
መስራት ይችላሉ፡፡ ወንድ
እና ሴት ሁለቱም ህፃናትን
እና አረጋውያንን
መንከባከብ ይችላሉ፡፡
ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች
የቡድን ውይይት( 3 Groups)
• ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መግለፅ ፤ የጥቃት
አይነቶችን መለየት እና ፤ የሚያስከትሏቸውን
ችግሮች መግለፅ
• ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መለየት፤ እና ፤
የሚያስከትሏቸውን ችግሮች መግለፅ
• ለፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች
Solutions
ፆታዊ ጥቃቶች የምንላቸው ምንድን
ናቸው?
• ከኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና የተዋልዶ ጤና ጋር
ተያያዥ የሆነ እና ያለውን ነባራዊ የፆታ ልዩነት
የሚያንፀባርቅ በተለይ በሴቶች ላይ የሚያነጣጥር
ጥቃት ነው፡፡
• ፆታዊ ጥቃቶች ከአንድ ማህበረሰብ ወደ ሌላኛው
ይለያያሉ፡፡ ነገር ግን የሚያስከትሏቸው ችግሮች
ተመሳሳይ ናቸው፡፡ የጥቃቶቹ አይነቶችም አካላዊ፣
ስነ ልቦናዊ እና ወሲባዊ ጥቃቶች ናቸው፡፡
ፆታዊ ጥቃቶች
አካላዊ ጥቃቶች
• መማታት
• መናከስ
• ማንገላታት
• ማገት
• ቁሳቁሶችን መወርወር
• አስገድዶ መድፈር
• መቆናጠጥ
• ፀጉር መጎተት
• መታገል
• ማነቅ
• ማቃጠል
• መወጋት
ወሲባዊ ጥቃቶች
• ፈቃደኛ ሳይኮን ወሲባዊ የሆኑ
ንክክዎችን ማድረግ (ለምሳሌ፡-
መሳም፣ መጎተት)
• ተገዶ የግብረ ስጋ ግንኙነት
ማድረግ/መደፈር
• የወሲብ አካላትን መመታት
• ወሲባዊ አካላትን ሌሎች
እንዲያዩት ማድረግ
• ለኤድስ እና ለአባላዘር በሽታዎች
መጋለጥ
• በግዴታ ፅንስ ማቋረጥ
• ተገዶ የወሲብ ተዳዳሪ መሆን
ስነ ልቦናዊ ጥቃቶች
• መጮህ
• ማንጓጠጥ
• መሳደብ
• ማንቋሸሽ
• የማግለል እና ከማህበረሰቡ የመነጠል ማስፈራራት
• የማያቋርጥ ዘለፋ
• የማያቋርጥ ነቀፋ
• ያለፈ ስህተትን ማስታወስ
• ከአገር የማስወጣት ስጋት - ለስደተኞች
ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ምንድን ናቸው?
• ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የምንላቸው በተለይ የሴቶችን እና
የህፃናትን እንዲሁም አጠቃላይ የህብረተሰቡን የጤና
ሁኔታ እና ደህንነት ችግር ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች ናቸው፡፡
• ይህ ሁኔታ በተለይ በአንዳንድ ማህበረሰቦች ዘንድ ለረጅም
ጊዜያት እንደ ባህላዊ እሴት ተቀባይነት አግኝቶ በሴቶች ላይ
ሲፈፀም የቆየ ጥቃት ነው፡፡ ይህም
-የሴት ልጅ ግርዛትን፣
-ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻን፣
-ጠለፋን፣
-ሴቶች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን እና የመሳሰሉትን
የጥቃት አይነቶች ያካትታል፡፡
ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻ
• በአንዳንድ አካባቢዎች ታዳጊ ሴቶች እድሜያቸው
ወይም የጉርምስና እድሜ ላይ ሳይደርሱ ጋብቻ
እንዲፈፅሙ ይገደዳሉ፡፡ ይህ ጤናቸውን አደጋ ላይ
የሚጥል፣ ለኤችአይቪ፣ ኤድስ እና ለአባላዘር
በሽታዎች ያላቸውን የተጋላጭነት ሁኔታ ከፍ
የሚያደርግ እና ትምህርት የመከላከል እድላቸውን
የሚገታ የወሲባዊ ጥቃት አይነት ነው፡፡
ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻ
ምክንያቶች፡-
• የወደፊት ህይወት
ለማመቻቸት ሲባል
• በማህበረሰቡ ውስጥ ባለ
የመሽቀዳደም ስሜት
• በስምምነት (ባህላዊ)
• ድንግልናን ለማስጠበቅ
• ብዙ ልጅ ታዳጊ ሴቶች
ይወልዳሉ የሚል እምነት
በመኖሩ
ያለእድሜ በሚፈፀም ጋብቻ
ምክንያት የሚመጡ ችግሮች
• ፊስቱላ
• ከእርግዝና ጋር የተያያዙ
ችግሮች
• ወሲባዊ ጥቃቶች እና ጉዳቶች
• ያለእድሜ የሚከሰት እርግዝና
እና ወሊድ
• ያልተፈለገ እርግዝና
• የእናቶች ሞት
ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻ
የሴት ልጅ ግርዛት
• የሴት ልጅ ግርዛት ማለት ማንኛውም አይነት የሴትን
ልጅ ውጫዊ የተዋልዶ አካል የተወሰነ ወይም ሙሉ
ለሙሉ በመቁረጥ የማስወገድ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት
ነው፡፡ ሁኔታው የሚፈፀምባት ሴት ወላድ ትሆናለች
ከሚል አጉል እምነት ጋር የሚያያዝ ድርጊት ነው፡፡
የሴት ልጅ ግርዛት
እስከ አሁን ድረስ የሴት ልጅ ግርዛት
የሚከናወነው ለምንድን ነው?
• እንደ ባህል መገለጫ
ስለሚቆጠር
• እንደ ሴትነት መገለጫ
ስለሚቆጠር
• የሴትን ልጅ ወሲባዊ ባህሪን
እና የተዋልዶ ስርአትን
መቆጣጠር እንደሚቻል
ስለሚታሰብ
• በሀይማኖት ምክንያት
• በኢኮኖሚያዊ ምክንያቶች
በግርዛት ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮች
• ህመም፣ ስቃይ
• የደም መፍሰስ
• በበሽታ መጠቃት
• በተዋልዶ አካላት ላይ ሊድኑ
የማይችሉ ችግሮች/ጉዳቶች
• ለኤችአይቪ፣ኤድስ እና የአባላዘር
በሽታዎች የመጋለጥ ሁኔታ፣
• በዳሌ አካባቢ የሚሰማ ህመም
• በግንኙነት ወቅት የህመም
ስሜት ይኖራል
• በወሊድ ወቅት ረጅም ጊዜ
የሚቆይ ምጥ
ጠለፋ
• ጠለፋ የሚለው ቃል አንዲት ሴትን በጋብቻ ሰበብ
ከሷ ወይም ከቤተሰቦቿ ፍቃድ ውጪ በሀይል
በማስገደድ የመውሰድ/የማገት እንቅስቃሴን
የሚያመለክት ነው፡፡ የጠለፋው ድርጊት ከተከናወነ
በኃላ በአብዛኛው ተገደው የመደፈር ሁኔታዎች አሉ፡፡
ጠለፋ የሚያስከትላቸው ችግሮች
• እንግልት፣ የአካል ጉዳት እና በመታፈን ልትሞት የምትችልበት ሁኔታ
ይኖራል፡፡
• ፍርሀት፣ ድንጋጤ እና አለመረጋጋት
• እንቅልፍ እጦት፣ ቅዠት፣ የድብርት ስሜት እና የመሳሰሉት ሊከሰቱ
ይችላሉ፡፡
• በሁለቱ ቤተሰቦች እንዲሁም በብሄር ደረጃ ቅራኔ እና ግጭት ሊፈጠር
ይችላል፡፡
• የጋብቻ ሁኔታው ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ምናልባት አንድ ቀን
ሴቷ ቤቷን ጥላ ልትጠፋ ትችላለች፡፡
• ተጠላፊዋ ልጃገረድ በራሷ የመተማመን መንፈስ ታጣለች፡፡
እንዲሁም የመገለል እና ረዳት የማጣት ስሜት በውስጧ ስለሚነግሱ
የዘፈቀደ ኑሮ ለመምራት ትገደዳለች፡፡
• ከትምህርት ገበታ መስተጓጎል
• ተገዳ ትደፈራለች፡፡ ይህ ሁኔታ ለመተግበርም በሴቷ ላይ ማስፈራራት
እና ዛቻ እንዲደርስባት ይደረጋል፡፡
• የአባላዘር በሽታዎች እና ኤችአይቪ እንድትጋለጥ ያደርጓታል፡፡
በአጠቃላይ ሴቶችን መሰረት ያደረጉ
ጥቃቶች የሚያስከትሏቸው የጤና ችግሮች
• የአካል ጉዳቶች
• ሞት (በድብደባ በሚደርስ ጉዳት፤ ራስን ማጥፋት፤
ጥንቃቄ ከጎደለው ፅንስ ማቋረጥ/ውርጃ ወይም ወሊድ
ሂደት ምክንያት የሚከሰት የእናቶች ሞት)
• የወሲብ እና የተዋልዶ ጤና (ለኤችአይቪ እና ኤድስ
መጋለጥ፤ ያልተፈለገ እርግዝና፤ የተዋልዶ አካላት ችግሮች፤
ወዘተ…..)
• የአእምሮ ጤና መቃወስ
• አካላዊ የጤና ችግሮች
የክፍለ ጊዜው ዓላማ
በዚህ ክፍለ ጊዜ መሠረት ተሳታፊዎች የሚከተሉትን
ነጥቦች ዘርዝረው መግለፅ ይችላሉን?
• ከስርዓተ ፆታ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነጥቦችን መግለፅ?
• በማህበረሰቡ ተቀባይነት ያላቸውን የፆታ ድርሻዎችን መለየት?
• ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መግለፅ እና የጥቃት
አይነቶችን መለየት?
• ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መለየት?
• ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በወጣቶች እና
በህብረተሰቡ ዘንድ ስለሚያስከትሏቸው ችግሮች መግለፅ?
• ፆታን መሰረት ያደረጎ የተጋላጭነት ሁኔታ አይነቶችን መለየት?

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Session 16. - Gender, GBV, and HTPs.pptx

  • 1. ክፍለ ጊዜ 12፡ ስርዓተ ፆታ፣ ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የክፍለ ጊዜው ዓላማዎች ይህ ክፍለ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኃላ ተሳታፊዎች የሚከተሉትን ነጥቦች ዘርዝረው መግለፅ ይችላሉ፤ • ከስርዓተ ፆታ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነጥቦችን መግለፅ፤ • በማህበረሰቡ ተቀባይነት ያላቸውን የፆታ ድርሻዎችን መለየት፤ • ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መግለፅ እና የጥቃት አይነቶችን መለየት፤ • ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መለየት፤ • ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በወጣቶች እና በህብረተሰቡ ዘንድ ስለሚያስከትሏቸው ችግሮች መግለፅ፤ • ፆታን መሰረት ያደረጎ የተጋላጭነት ሁኔታ አይነቶችን መለየት፤
  • 2. ፆታ እና ስርዓተ ፆታ • ስማቸውን? • ባህሪያቸውን? • የአስተዳደግ ሁኔታቸውን እና • ሲያድጉ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ? –በስርዓተ ፆታ(Gender) እና በፆታ (Sex) መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
  • 3. ስርዓተ ፆታ(Gender) እና ፆታ (Sex) ፆታ (Sex) • ተፈጥሮአዊ • ስንወለድ ይዘነው የምንመጣው ስለሆነ ልንቀይረው አንችልም፡፡ • ለምሳሌ፡ ሴቶች ብቻ ናቸው መውለድ የሚችሉት፡፡ ወንዶች ብቻ ናቸው ሴቶችን ሊያስረግዙ የሚችሉ፡፡ ስርዓተ ፆታ(Gender) • ባህል የሚፈጥረው • በጊዜ ሂደት የሚፈጠር ስለሆነም መቀየር ይቻላል፡፡ • ለምሳሌ፡ ወንድ እና ሴት አስተማሪ በመሆን በጋራ መስራት ይችላሉ፡፡ ወንድ እና ሴት ሁለቱም ህፃናትን እና አረጋውያንን መንከባከብ ይችላሉ፡፡
  • 4. ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የቡድን ውይይት( 3 Groups) • ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መግለፅ ፤ የጥቃት አይነቶችን መለየት እና ፤ የሚያስከትሏቸውን ችግሮች መግለፅ • ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መለየት፤ እና ፤ የሚያስከትሏቸውን ችግሮች መግለፅ • ለፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች Solutions
  • 5. ፆታዊ ጥቃቶች የምንላቸው ምንድን ናቸው? • ከኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና የተዋልዶ ጤና ጋር ተያያዥ የሆነ እና ያለውን ነባራዊ የፆታ ልዩነት የሚያንፀባርቅ በተለይ በሴቶች ላይ የሚያነጣጥር ጥቃት ነው፡፡ • ፆታዊ ጥቃቶች ከአንድ ማህበረሰብ ወደ ሌላኛው ይለያያሉ፡፡ ነገር ግን የሚያስከትሏቸው ችግሮች ተመሳሳይ ናቸው፡፡ የጥቃቶቹ አይነቶችም አካላዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ወሲባዊ ጥቃቶች ናቸው፡፡
  • 6. ፆታዊ ጥቃቶች አካላዊ ጥቃቶች • መማታት • መናከስ • ማንገላታት • ማገት • ቁሳቁሶችን መወርወር • አስገድዶ መድፈር • መቆናጠጥ • ፀጉር መጎተት • መታገል • ማነቅ • ማቃጠል • መወጋት ወሲባዊ ጥቃቶች • ፈቃደኛ ሳይኮን ወሲባዊ የሆኑ ንክክዎችን ማድረግ (ለምሳሌ፡- መሳም፣ መጎተት) • ተገዶ የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ/መደፈር • የወሲብ አካላትን መመታት • ወሲባዊ አካላትን ሌሎች እንዲያዩት ማድረግ • ለኤድስ እና ለአባላዘር በሽታዎች መጋለጥ • በግዴታ ፅንስ ማቋረጥ • ተገዶ የወሲብ ተዳዳሪ መሆን
  • 7. ስነ ልቦናዊ ጥቃቶች • መጮህ • ማንጓጠጥ • መሳደብ • ማንቋሸሽ • የማግለል እና ከማህበረሰቡ የመነጠል ማስፈራራት • የማያቋርጥ ዘለፋ • የማያቋርጥ ነቀፋ • ያለፈ ስህተትን ማስታወስ • ከአገር የማስወጣት ስጋት - ለስደተኞች
  • 8. ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ምንድን ናቸው? • ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የምንላቸው በተለይ የሴቶችን እና የህፃናትን እንዲሁም አጠቃላይ የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታ እና ደህንነት ችግር ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች ናቸው፡፡ • ይህ ሁኔታ በተለይ በአንዳንድ ማህበረሰቦች ዘንድ ለረጅም ጊዜያት እንደ ባህላዊ እሴት ተቀባይነት አግኝቶ በሴቶች ላይ ሲፈፀም የቆየ ጥቃት ነው፡፡ ይህም -የሴት ልጅ ግርዛትን፣ -ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻን፣ -ጠለፋን፣ -ሴቶች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን እና የመሳሰሉትን የጥቃት አይነቶች ያካትታል፡፡
  • 9. ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻ • በአንዳንድ አካባቢዎች ታዳጊ ሴቶች እድሜያቸው ወይም የጉርምስና እድሜ ላይ ሳይደርሱ ጋብቻ እንዲፈፅሙ ይገደዳሉ፡፡ ይህ ጤናቸውን አደጋ ላይ የሚጥል፣ ለኤችአይቪ፣ ኤድስ እና ለአባላዘር በሽታዎች ያላቸውን የተጋላጭነት ሁኔታ ከፍ የሚያደርግ እና ትምህርት የመከላከል እድላቸውን የሚገታ የወሲባዊ ጥቃት አይነት ነው፡፡
  • 10. ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻ ምክንያቶች፡- • የወደፊት ህይወት ለማመቻቸት ሲባል • በማህበረሰቡ ውስጥ ባለ የመሽቀዳደም ስሜት • በስምምነት (ባህላዊ) • ድንግልናን ለማስጠበቅ • ብዙ ልጅ ታዳጊ ሴቶች ይወልዳሉ የሚል እምነት በመኖሩ ያለእድሜ በሚፈፀም ጋብቻ ምክንያት የሚመጡ ችግሮች • ፊስቱላ • ከእርግዝና ጋር የተያያዙ ችግሮች • ወሲባዊ ጥቃቶች እና ጉዳቶች • ያለእድሜ የሚከሰት እርግዝና እና ወሊድ • ያልተፈለገ እርግዝና • የእናቶች ሞት ያለእድሜ የሚፈፀም ጋብቻ
  • 11. የሴት ልጅ ግርዛት • የሴት ልጅ ግርዛት ማለት ማንኛውም አይነት የሴትን ልጅ ውጫዊ የተዋልዶ አካል የተወሰነ ወይም ሙሉ ለሙሉ በመቁረጥ የማስወገድ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ነው፡፡ ሁኔታው የሚፈፀምባት ሴት ወላድ ትሆናለች ከሚል አጉል እምነት ጋር የሚያያዝ ድርጊት ነው፡፡
  • 12. የሴት ልጅ ግርዛት እስከ አሁን ድረስ የሴት ልጅ ግርዛት የሚከናወነው ለምንድን ነው? • እንደ ባህል መገለጫ ስለሚቆጠር • እንደ ሴትነት መገለጫ ስለሚቆጠር • የሴትን ልጅ ወሲባዊ ባህሪን እና የተዋልዶ ስርአትን መቆጣጠር እንደሚቻል ስለሚታሰብ • በሀይማኖት ምክንያት • በኢኮኖሚያዊ ምክንያቶች በግርዛት ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮች • ህመም፣ ስቃይ • የደም መፍሰስ • በበሽታ መጠቃት • በተዋልዶ አካላት ላይ ሊድኑ የማይችሉ ችግሮች/ጉዳቶች • ለኤችአይቪ፣ኤድስ እና የአባላዘር በሽታዎች የመጋለጥ ሁኔታ፣ • በዳሌ አካባቢ የሚሰማ ህመም • በግንኙነት ወቅት የህመም ስሜት ይኖራል • በወሊድ ወቅት ረጅም ጊዜ የሚቆይ ምጥ
  • 13. ጠለፋ • ጠለፋ የሚለው ቃል አንዲት ሴትን በጋብቻ ሰበብ ከሷ ወይም ከቤተሰቦቿ ፍቃድ ውጪ በሀይል በማስገደድ የመውሰድ/የማገት እንቅስቃሴን የሚያመለክት ነው፡፡ የጠለፋው ድርጊት ከተከናወነ በኃላ በአብዛኛው ተገደው የመደፈር ሁኔታዎች አሉ፡፡
  • 14. ጠለፋ የሚያስከትላቸው ችግሮች • እንግልት፣ የአካል ጉዳት እና በመታፈን ልትሞት የምትችልበት ሁኔታ ይኖራል፡፡ • ፍርሀት፣ ድንጋጤ እና አለመረጋጋት • እንቅልፍ እጦት፣ ቅዠት፣ የድብርት ስሜት እና የመሳሰሉት ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ • በሁለቱ ቤተሰቦች እንዲሁም በብሄር ደረጃ ቅራኔ እና ግጭት ሊፈጠር ይችላል፡፡ • የጋብቻ ሁኔታው ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ምናልባት አንድ ቀን ሴቷ ቤቷን ጥላ ልትጠፋ ትችላለች፡፡ • ተጠላፊዋ ልጃገረድ በራሷ የመተማመን መንፈስ ታጣለች፡፡ እንዲሁም የመገለል እና ረዳት የማጣት ስሜት በውስጧ ስለሚነግሱ የዘፈቀደ ኑሮ ለመምራት ትገደዳለች፡፡ • ከትምህርት ገበታ መስተጓጎል • ተገዳ ትደፈራለች፡፡ ይህ ሁኔታ ለመተግበርም በሴቷ ላይ ማስፈራራት እና ዛቻ እንዲደርስባት ይደረጋል፡፡ • የአባላዘር በሽታዎች እና ኤችአይቪ እንድትጋለጥ ያደርጓታል፡፡
  • 15. በአጠቃላይ ሴቶችን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች የሚያስከትሏቸው የጤና ችግሮች • የአካል ጉዳቶች • ሞት (በድብደባ በሚደርስ ጉዳት፤ ራስን ማጥፋት፤ ጥንቃቄ ከጎደለው ፅንስ ማቋረጥ/ውርጃ ወይም ወሊድ ሂደት ምክንያት የሚከሰት የእናቶች ሞት) • የወሲብ እና የተዋልዶ ጤና (ለኤችአይቪ እና ኤድስ መጋለጥ፤ ያልተፈለገ እርግዝና፤ የተዋልዶ አካላት ችግሮች፤ ወዘተ…..) • የአእምሮ ጤና መቃወስ • አካላዊ የጤና ችግሮች
  • 16. የክፍለ ጊዜው ዓላማ በዚህ ክፍለ ጊዜ መሠረት ተሳታፊዎች የሚከተሉትን ነጥቦች ዘርዝረው መግለፅ ይችላሉን? • ከስርዓተ ፆታ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነጥቦችን መግለፅ? • በማህበረሰቡ ተቀባይነት ያላቸውን የፆታ ድርሻዎችን መለየት? • ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መግለፅ እና የጥቃት አይነቶችን መለየት? • ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መለየት? • ፆታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በወጣቶች እና በህብረተሰቡ ዘንድ ስለሚያስከትሏቸው ችግሮች መግለፅ? • ፆታን መሰረት ያደረጎ የተጋላጭነት ሁኔታ አይነቶችን መለየት?