SlideShare a Scribd company logo
1 of 53
የከምባታ ጠምባሮ ዞን ‹ዳግም
ትኩረት ለኮቪድ-19 ንቅናቄ› ዕቅድ
ግንቦት 20- 2013 ዓ/ም
ዱራሜ
የገለፃዉ ይዛት
1. የኮቪዲ-19 አሁናዊ ሁኔታ
2. የከዚህ በፊት ንቅናቄ መድራኮች ዉጤት
3. የአሁኑ ንቅናቄ መድረክ፡-----
አስፋለጊነት
ዓለማ እና ግብ
የንቅናቄው ጊዜ
የማስፈጸሚያ ስልት
የክትትል ሂደት
የንቅናቄ ማስጀመሪያ ዝግጅቶች
ስጋቶች
ሪፖርት ማድረጊያ ነጥቦች
አጠቃላይ የምርመራ አገልግሎት
2,701,090
ጠቅላላ ቫይረሱ
የተገኘባቸው 270,180
የልየታ ምጣኔ 10 %
አጠቃላይ ሞት 4,108
የኮቪድ-19 ስርጭት አገራዊ ሁኔታ
አጠቃላይ ክልላዊ የምርመራ አገልግሎት
192,577
ጠቅላላ ቫይረሱ
የተገኘባቸው 8,364
የልየታ ምጣኔ 4.3 %
አጠቃላይ ሞት 142
የኮቪድ-19 ስርጭት ክልላዊ ሁኔታ
አጠቃላይ ዞናዊ የምርመራ አገልግሎት
6,454
ጠቅላላ ቫይረሱ
የተገኘባቸው 230
የልየታ ምጣኔ 3.6 %
አጠቃላይ ሞት 18
የኮቪድ-19 ስርጭት ዞናዊ ሁኔታ
የኮቪድ-19 ስርጭት አሁናዊ ሁኔታ
አጠቃላይ የዞናችን የቫይረስ ስርጭት ስናይ፤ ባለፉት ሁለት ወራት ከፍተኛ
ስርጭት እንደነበረ ያሳያል
ከፍተኛ ታማሚ የተገኛበቸው ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች
1. ጠምባሮ, 80
2. ዱራሜ ከተማ አስተዳደር , 41
3. ዶዮገና 26
4. ቀድዳ ጋሜላ, 26
5. ቃ/ቢራ 5
የዞኑ የኮቪድ-19 ምርመራ በወረዳዎች
ተማት ድምር
ዶ/ር ቦጋለች ገ/መ/አ/ሆ 1,013
ዱራሜ ከተማ አስተዳዳር 732
ዳምቦያ 600
አንጋጫ 628
ሽ/ከ/አስተዳደር 572
ቀድዳ ጋሜላ 567
ጠምባሮ 519
ዶዬገና 470
አድሎ ዙ/ወ 430
ሀ/ከ/አስተዳደር 350
ከመቆያዎች 234
ሀ/ጡ/ዙ/ወ 270
ቃጫብራ 286
ዞን 6454
የኮቪድ-19 ምርመራ መረጃ ትንተና
1013
732 600 628 572 567 519 470 430 350 234 270 286
6454
0
1000
2000
3000
4000
5000
6000
7000
8
የዞናችን የኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች መረጃ
92
27 24 20 15 10 10 10 8 8 2 4
230
0
50
100
150
200
250
9
ከሚያዝያ 27/2013 ዓ/ም በዞኑ ንቅናቄ ከተደረገ
ወዲህ መድራክ የፈጠሩ
1. ቀድዳ ጋሜላ
2. ደንቦያ
3. ዱራሜ ከተማ አስተዳደር
4. ሺንሺቾ ከተማ አስተዳዳር
5. ጠምባሮ
6. አንጋጫ
7. ቀጫብራ
8. ዶዮገና
9. ሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር
10. ሀደሮ ከተማ አስተዳደር
11. ሀደሮ ጡ/ዙ/ወ
ንቅናቄ ከተደረገ ወዲህ መድራክ ያልፈጠሩ
1. አድሎ ዙርያ ወረዳና ዶዮገና ከተማ አስተዳደር
ምን ለዉጥ/ ዉጤት
መጠ ????
ከሚያዝያ 27/2013 ዓ/ም በዞኑ ንቅናቄ ከተደረገ ወዲህ የኮቪድ-19
ምርመራ በወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች
ተቆማት ድምር
ዶ/ር ቦጋለች ገ/መ/አ/ሆ
35+57(Ag
Test)=92
ዱራሜ ከተማ አስተዳዳር 41
ዳምቦያ 0
አንጋጫ 0
ሽ/ከ/አስተዳደር 2
ቀድዳ ጋሜላ 26
ጠምባሮ 80
ዶዬገና 26
አድሎ ዙ/ወ 0
ሀ/ከ/አስተዳደር 0
ሀ/ጡ/ዙ/ወ 0
ቃጫብራ 5
ዞን 272
አጠቃላይ ሞት( ህይወታቸዉ ያለፈ) 18 ስሆኑ
ዱራሜ ከተማ /አስ =4
ሺንሺቾ ተማ አስ =3
ቀድዳ =3
አንጋጫ =3
ዶዮገና = 3
ዳምቦያ = 3
ጠምባሮ = 2
ስንትሰው?እናማንን?እስከምናጣነውየምንዘናጋው!!!
ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19
ንቅናቄ
ንቅናቄው ለምን አስፈለገ?
1. አሁን ያለው የስርጭት ሁኔታ አሁን ባለው የምላሽ
አካሄድ መፍታት ስለማይቻል
2. ምላሹን ከጤና ሴክተር ባለፈ ሁሉን አቀፍ ምላሽ
ለማጠናከር
3. የበሽታውን ስርጭት የባሰ ሊያፋፍሙ የሚችሉ
ክንውኖች አሁንና ከፊታችን ስለሚጠብቁን
4. የአመራርና የህብረተሰቡን ትኩረትና ተሳትፎ በተሻለ
ደረጃ ለማግኘት
• የንቅናቄው ግብ
– የኮቭድ 19 ስርጭት መቀልበስና የሞት መጠንን መቀነስ
• አላማ
– ስለኮቪድ 19 ወረርሽኝ አስከፊነት (risk perception and
personalization) ግንዛቤ ማሳደግ እና የተዛቡ
አመለካከቶችን መቀነስ፣
– የመከላከያ ዘዴዎችን በትክክል የመተግበር ሽፋንን
ማሳድግ፣
– የመመርመር አቅምን ማሳደግ፣
– የክትባት ሽፋንን ማሳደግ፣
– የጽኑ ህክምና አቅምን ማሳደግ፣
ግብ እና ዓላማ
16
የንቅናቄው ጊዜ
• ንቅናቄው ከግንቦት ጀምሮ ለሁለት ወር የሚቆይ
ይሆናል፡፡
• የሁለት ወር ንቅናቄው ውጤት ተከትሎ መጠነኛ
ማሻሻያ በማድረግ ምላሹ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
17
ኢላማ
– 43,764 ቤቶችን በቤት ለቤት ዳሰሳ መድረስ (80 በመቶ
በከተማና 20 በመቶ በገጠር)፣
– የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አጠቃቀም ሽፋንን በዝግ
ቦታዎች 90% እና በክፍት ቦታዎች ደግሞ 75% ማድረስ፣
– አካላዊ ርቀት አተገባበርን ከ18 ወደ 35 በመቶ በላይ
ማድረስ፣
– እለታዊ አማካይ የመመርመር አቅምን ወደ 75 ማድረስ
(በሁለት ወር ውስጥ 4,500 ምርመራ ማከናወን)፣ 18
ኢላማ…
– በሁሉም ት/ቤቶች ከ20-30 የተማሪዎች ፖሊስ
ማሰልጠን
– የጽኑ ህክምና አቅምን መጠናከር(ሆ/ሎች ላይ)
– የኦክሲጅን አቅርቦትን መጠን መሰደግ (ሆ/ሎች ላይ)
– የክትባት ሽፋን ከ96 ወደ 100 ፐርሰንት ማድረስ፣
– ሳምንታዊ የሞት መጠን መቀነስ፣
19
የማስፈጸሚያ ስልት
• የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk
perception and personalization)
• የዘርፈ ብዙ ምላሽ ማጠናከር
• የተቀናጀ የህግ ማስከበር ንቅናቄ ማከናወን
• የምርመራ አቅም ማሳደግ
• የጽኑ ህክምና አቅም ማሳደግ
• የክትባት ሽፋን ማሳደግ
20
የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception
and personalization)
በዚህ ስር የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
 የመንግስት አመራሮች (የዞን ም/አስተደዳሪ ፣ የመምሪያ ሃላፊዎች፣ እና የተለያዩ የፖለቲካ
ፓርቲ አመራሮች፤ ለዞን / ወረዳ አመራር አካላት ማሳወቅ
 ያገባናል በሚል መሪ ቃል
– የሃይማኖት አባቶች፣ ፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ፣ የኳስ ተጫዋቾች፣ ተጽእኖ ፈጣሪ ሴቶች፣
በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ወዘተ...፣
 ማስክ መጠቀምን የሚያበረታቱ በተለያዩ ዲዛይን የተሰሩና የተለያዩ የህበረተሰብ
ክፍሎችን የሚወክሉ ምስሎችን በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ማስተላለፍ፣
21
የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception
and personalization)
• የቤት ለቤት ዘመቻ በጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች (በከተማና
በገጠር) እና የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን በመጠቀም
– ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣
– ምልክት የሚያሳዩ ካሉ እንዲመረመሩ፣
– ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ፣
– በቤት ውስጥ ለይቶ ማቆየትና ክብካቤ
– ክትባት መውሰድ ሲገባችው ያልወሰዱ ካሉ ክትባት እንዲወስዱ
– መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ያቋረጡ ካሉ ወደ ጤና ትቋም ለማስተሳሰር
22
የቤት ለቤት ጉብኝት ንቅናቄ
ተ ቁ ወረዳ/ ከተማ አስተዳደር የሚጎበኝ ቤት ብዛት
1 ጠምባሮ 6708
2 ቀጫብራ 6183
3 ሀደሮ ጡ/ዙርያ 5241
4 አንጋጫ 5605
5 ደምቦያ 5276
6 ዶዪገና 5010
7 ቀድዳ ጋሜላ 3299
8 ሺንሺቾ ከተማ/አስተዳደር 1124
9 ዱራሜ ከተማ አስተዳደር 2335
10 ሀደሮ ከተማ አስተዳደር 1159
11 አድሎ ዘርያ 1825
12 ዞን 43,764
23
የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception
and personalization)...
• ዘመናዊ ወጣት በሚል መሪ ቃል የወጣት አደርጃጀቶችን ወደ
ማህብረሰቡ ዘልቀው የንቅናቄ ስራ እንዲሰሩ ማድረግና የማህበራዊ
ሚዲያ ዘመቻ ማከናወን፣
• የተማሪዎች ፖሊስ
• ማንኛውም ሚዲያ የኮቪድ 19 መከላከያ መርሆችን የተከተሉ
ዝግጅቶች የምስል ሽፋን እንዳያገኙ ማድረግ
24
የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception
and personalization)...
• Testimonies
• በህክምና ማእከላት ያለውን ሁኔታ ህዝቡ እንዲያውቀው ማድረግ፣
• የህሙማን ታሪክ እና ጉዳት የደረሰባቸው ቤተሰቦች ታሪክ በተደጋጋሚ ማቀረብ፣
• በዝግ ቦታ ማስክ የመጠቀም ባህል እና አካላዊ መራራቅን ለማሻሻል
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች መስራት፣
• በቤት ውስጥ ለይቶ ማቆየትና ክብካቤ (HBIC) ጊዜ ስለሚደረጉ ጥንቃቄዎች፣
የተቀመጡ ግዴታዎችና ተላልፎ መገኘት ስለሚያስከትልው የህግ ተጠያቂነት
ማስተማር፣ 25
የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception
and personalization)...
• ለሁሉም ተጠሪ ተቋማት የወረርሽኙ ሁኔታ እና መደረግ ስላለባችው
ጥንቃቄ የሚገልጽ የማንቂያ/ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ (Alert letter)
መላክ፣
• በመመሪያ 30 ላይ የተከለከሉ ተግባራትና ግዴታዎች እንዲሁም
ስለሚያስከትለው ተጠያቂነት ለህዝቡ ማሳወቅ፣
• በህግ ማስከበር ሂደት ውስጥ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ህዝብ
እንዲያውቀው ማድረግ፣
26
የዘርፈ ብዙ ምላሽ ማጠናከር
• በየደረጃው (እስከ ቀበሌ ድረስ)ተቀዛቅዞ የነበረውን የዘርፈ ብዙ ምላሽ
የኮረና መከላከልግብረ ሃይል በአዲስ መልክ ማቋቋም
ያስፈልጋል፡፡(እንደ ዞን ቀደም ብለን በአዲስ መልክ ያዋቀርነውን
መጠቀም)
• እያንዳንዱ ተቋም የኮቪድ 19 ምላሽ የሚያስተባብር ኮሚቴ ማዋቀር
/ወደስራ ማስገባት (ይህ ኮሚቴ የሚከተሉት ተግባር ያከናውናል)
 አከላዊ ርቀት፣ በየክፍሎቹ በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን፣ የእጅ ንጽህና
መጠበቂያ አቅርቦት መኖሩን የማረጋገጥ ያስፈልጋል
 አገልግሎት ለመስጠት ማስክ ማድረግን አስገዳጅ ያደርጋል
 የስብሰባና የስልጠና ቁጥጥር ያደርጋል
 እያንዳንዱ ተቋም በማኔጅመንት፣ የስራ ክፍሎች እና የሰራተኞች መድረክ
ላይ ቋሚ አጀንዳ አድርጎ መገምገም ይኖርበታል፡፡
 የተቀዋማት፤የስራ ክፍሎች፤ፈጻሚዎች በሚያስፈጽሙት የኮቪድ መከላከል
ተግባራት መነሻ ያበረታታል ጉድለት ያለባቸው ያርማል፡፡
27
ንዑስ-ግብረሃይሎች
• በኮቪድ መከላከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ግብረ ሃይል ስር 3 ንዑስ
ግብረሃይሎች ይቋቋማሉ፣
1 የኮሚኒኬሽን ንዑስ-ግብረሃይል (በየደረጃው ባሉ የጤና
ዘርፍ ሃላፊዎች የሚመራ )
2 የህግ አስከባሪ ንዑስ-ግብረሃይል (በየደረጃው ባሉ የሰላምና
ጸጥታ ሀላፍዎች የሚመራ)
3 የቅኝት (Event monitoring and supervisory team)
ንዑስ-ግብረሃይል ማቋቋም ያስፈልጋል (በሁሉም መዋቅር
በም/አስተዳዳሪዎች እና ም/ካኒቲባዎች የሚመራ)
የኮሚኒኬሽን ንዑስ-ግብረሃይል
አደረጃጀት
• በሁሉም ደረጃ ያሉ የጤና ሃላፊዎች - ሰብሳቢ
• በሁሉም ደረጃ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሃላፊዎች
• ሌሎች ለስራው አስፈላጊ አካላት ማካተት ይቻላል(በየደረጃው ያሉ RRT አከላት)
የኮሚቴው ዋናዋና ተግባራት
• የወረርሽኙ አስከፊነት እና የተዛቡ አመለካከቶች ላይና ክትባት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ
የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ያከናውናል
የኮሚቴውዋናዋናተግባራት….
• በመንግስት አመራሮች (በተዋረድ ባሉ የዞን/ወረዳ አስተዳዳሪዎች፤የጤና
ሃላፊዎች እና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች) ስለወረርሽኙ ወቅታዊ
ሁኔታ እና መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች በተደጋጋሚ መግለጫ
መስጠት
• ይመለከተናል በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ተጽኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን በመጠቀም
ተከታታይ መልእክቶችን ማስተላለፍ
– የሃይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች፣
የኪነጥበብ ባለሞያዎች፣ አትሌቶች፣ኳስ ተጫዋቾች፣ ተጽእኖ ፈጣሪ ሴቶች፣
በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ወዘተ...፣
• ዘመናዊ ወጣት በሚል መሪ ቃል የወጣት አደረጃጀቶችን ወደ ማህበረሰቡ
ዘልቀው የንቅናቄ ስራ እንዲሰሩ ማድረግና የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ማከናወን፣
የኮሚቴውዋናዋናተግባራት….
• የቤት ለቤት ዘመቻ በጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች
(በከተማና በገጠር) እና የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን በመጠቀም
ማከናወን
– ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣
– ምልክት የሚያሳዩ ካሉ እንዲመረመሩ፣
– ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ፣
– ቤት ውስጥ ራስን መለየት HBIC፣
– ክትባት መውሰድ ሲገባችው ያልወሰዱ ካሉ ክትባት እንዲወስዱ
– መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ያቋረጡ ካሉ ወደ ጤና ትቋም
ለማስተሳሰር
• የማህበረሰብ አደረጃጀት( የቀጠና፣የመንደር፣የብሎክ፣የእድር
አስተባባሪዎችን)በመጠቀም ያለማስክ የማይታለፍበት መንደር
እንዲያውጁና እንዲያስተገብሩ ማድረግ
የኮሚቴውዋናዋናተግባራት….
– የተማሪ ፖሊሶችን በየትምህርት ቤቶቹ ማሰልጠን
– Testimonies
• በህክምና ማእከላት ያለውን ሁኔታ ህዝቡ እንዲያውቀው
ማድረግ፣
• የህሙማን ታሪክ እና ጉዳት የደረሰባቸው ቤተሰቦች ታሪክ
በተደጋጋሚ ማቀረብ፣
 ለሁሉም ተጠሪ ተቋማት የወረርሽኙ ሁኔታ እና መደረግ ስላለባችው
ጥንቃቄ የሚገልጽ የማንቂያ/ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ (Alert letter)
መላክ፣
የኮሚቴውዋናዋና ተግባራት….
– በመመሪያ 30 ላይ የተከለከሉ ተግባራትና ግዴታዎች
እንዲሁም ስለሚያስከትለው ተጠያቂነት ለህዝቡ ማሳወቅ፣
– በህግ ማስከበር ሂደት ውስጥ የሚወሰዱ እርምጃዎችን
ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግ፣
2 የህግ አስከባሪ ንዑስ-ግብረሃይል
አደረጃጀት
 የሰላምና ጸጥታ ሃላፊዎች - ሰብሳቢ
 ጠቅላይ አቃቤ ህግ- ም/ሰብሳቢ
 መንገድና ትራንስፖርት ሃለፊ
 ንግድና ገበያ ልማት ሃላፊ
 ትምህርት ሃላፊ
 ባህልና ቱሪዝም ሃላፊ
 የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ሃላፊ
 ፖሊስ አዛዥ
 የአደጋ ስጋት ሰራ አመራር
 የከምፓስ ፕሬዝደንት
 የጤናና ጤና ነክ ግብአት ጥራት ቁጥጥር አስተበባሪ
 የበጎ ፍቃድ ወጣቶች አስተባባሪ
 የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰብሳቢ
የኮሚቴው ዋናዋና ተግባራት
• የዚህ ኮሚቴ ዋናው ተግባር የተቀናጀ የህግ ማስከበር ንቅናቄ ማከናወን ሲሆን ይህንን
ለማሳካት የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
• በከተማዎች እና በተቋማት እና የተቋማት ሃላፊዎች ላይ ትኩረት ያደረገ
ቁጥጥር( ትኩረት፡ -ለዚህ የሚያግዝ የህግ አካላትና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት
ያካተተና ተጠሪነቱ ለን/ኮሚቴው የሆነ ኦፕሬሽን ቡድን ያደራጃል የራሱን አስተባባሪ
በመምረጥየየእለቱን የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ለሰብሳቢው ሪፖርት ያደርጋል)
• የመጀመሪያ እርምጃ ሁሉም የመንግስት ተቋማት እና በየደረጃው ያሉ
አመራሮች ተምሳሌት (ሞዴል) እንዲሆኑ ማድረግ
– በማይተገብሩ ተቋማትና አመራሮች ላይም አስተድደራዊ እና የህግ እርምጃ
መውሰድና ለህዝብ ማጋለጥ ይገባል፡፡
• እያንዳንዱ የዘርፍ መስሪያ ቤት በስሩ ያሉ ወይም እውቅና የሰጧቸው
ተቋማት/ግለሰቦችን መቆጣጠር ያስፈልጋል፡፡
35
የኮሚቴው ዋናዋና ተግባራት….
• ከ 50 ሰው በላይ የሚያሳተፉ ማንኛውም አይነት
ዝግጅቶች በየደረጃው ባሉ የሰላምና ጸጥታ መዋቅሮች
እንዲሁም ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የተያያዙ
እንቅስቃሴዎች ደግሞ በምርጫ ቦርድ በኩል ፍቃድና
ቀጥጥር እንዲደረግባቸው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
36
ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ ቦታዎች ወይም ተግባራት
– በከተሞች ልዩ ትኩረት ማድረግ፣
– ከግለሰብ ይልቅ ተቋማትና የተቋማት አመራሮች ላይ ማተኮር፣
– የእምነት ቦታዎች እና በግል የሚያስተምሩ የሃይማኖት መምህራን፣
– ት/ቤቶችና ዩንቨርስቲዎች፣
– የገበያ ቦታዎች፣
– አገልግሎት ሲጪ ተቋማት፣
– ትራንስፖርት ፌርማታዎችና መናህሪያዎች፣
– የአደባባይ በአላት፣ ስፖርታዊ ክንውኖች፣
– ስልፎች፣
– ስብሰባዎች፣ 37
– ማህበራዊ ስብሰበዎች በተለይ የሰርግ ስነ ስርዓቶች፣
– ካፌዎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ስጋ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ የመዝናኛ
ቦታዎች (በተለይ ጭፈራ ቤቶችና መጠጥ ቤቶች)፣ ሺሻ
ቤቶች፣
– ማረሚያ ቤቶች
– ፋብሪካዎች፣
– የምርጫ እንቅስቃሴዎች፣
38
ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ ቦታዎች ወይም ተግባራት
3 የቅኝትን/ግብረሃይል
አደረጃጀት
ም/አሰተዳዳሪዎች-ሰብሳቢ
የምክርቤቶችአፈጉባኤ-ም/ሰብሳቢ
የፐ/ሰርቪስናየሰውሃብትልማትሃላፊ
የምክርቤትማህበራዊወጣቶችናህጻናትቋሚኮሚቴሰብሳቢ
የመምህራንማህበርሰብሳቢ
የመንግስትኮሚኒኬሽንሃላፊ
የኮሚቴውተግባርና ሃላፊነት
– ተጠሪነቱ በየደረጃው ላሉ አስተዳደሮች ይሆናል
– ከፍተኛ ተጋላጭነት ባለባቸው ተቋማትና የአገልግሎት መስጫ
ቦታዎች ድንገተኛ ጉብኝት፣የሚዲያ ዳሰሳ እና ጥቆማ
በመሰብሰብ ጥሩ አፈጻጸም እና መልካም ተሞክሮ ያላቸውን
የማበረታታት
– በተቃራኒው ጥሰት ፈጽመው የሚገኙ ተቋማትም ሆነ አመራሮች
• ለህዝብ የሚጋለጡበት
• ለበላይ ሃላፊዎቻቸው፣ ለተቆጣጣሪና ለህግ አስከባሪ አካላት
ሪፖርት በማድረግ እርምጃ እንዲወሰድ የማድረግ ሚና
ይኖራቸዋል፡፡
40
የምርመራ አቅም ማሳደግ
 በጤና ተቋማት፣ በቤት ለቤት ዳሰሳ፣ ምግብና መጠጥ
ቤቶች፤ መነሃሪያ፤ ባንክ ቤት፤ ማረሚያ ቤቶች በቅኝት
ወቅት ምልክት የታየባቸው እና ከኮቪድ 19 ታማሚ ጋር
ቅርብ አካላዊ ግንኙነት የነበራቸውን በስፋት መመርመር፤
 የፈጣን መመርመሪያ ኪቶችንም በመጠቀም ዕለታዊ
የምርመራ አቅምን በቀን 75 ማድረስ ያስፈልጋል።
 በየቀኑ መመርመር የሚገባንን ያህል ቁጥር
መመርመር ያለመቻል በሽታው ከኛ ጋር እንዲሰነብት
እድል መስጠት ነው፡፡
41
የምርመራ አቅም ማሳደግ…
S.no PCR Ag-RDT Total
1 ጠምባሮ 5 5
2 ቀጫብራ 5 5
3 ሀደሮ ጡ/ዙርያ 4 4
4 አንጋጫ 4 4
5 ደምቦያ 4 4
6 ዶዪገና 4 4
7 ቀድዳ ጋሜላ 2 2
8 ሺንሺቾ ከተማ/አስተዳደር 1 1
9 ዱራሜ ከተማ አስተዳደር 2 2
10 ሀደሮ ከተማ አስተዳደር 1 1
11 አድሎ ዘርያ 2 2
12 ደ/ር ቦጋለች መ/አ/ሆ 20 20
13 ዶ/መ/ደ/ሆስፒታል 5
14 ሙ/መ/ደ/ሆስፒታል 6
15 ሽ/መ/ደ/ሆስፒታል 5
16 አ/መ/ደ/ሆስፒታል 5
የክትባት ዘምቻ
• በወረርሽኙ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን ለመቀነስ
ይበልጥ ተጋላጭና የከፋ ጉዳት ሊደርስባቸው የሚችሉ
የህብረተሰብ ክፍሎች በፍጥነት መከተብ ያስፈልጋል፡፡
• ስለዚህም እስከ ሃምሌ 2 /2013 ድረስ 28,885 ሰዎችን
ለመከተብ ይሰራል፡፡ 43
% Vaccinated (Comorbid &+/=65
Age)
100 100 99 99 99 97 96 96 93 93 92
82
0
20
40
60
80
100
120
% Vaccinated
% Vaccinated (Comorbid &+/=65 Age
SN
Name of
Woreda
Target
populatio
n (No)
No Vaccinated by Target age group Vials
Received AEFIs
(No)
Coverage
Vaccine
Vials on
Hand
55-64 years Age ≥ 65 years Total Total Vaccinated Vials Used
Female Male Female Male Total Female Male Total
1
Doyogen
a 1760 332 456 411 494 1693 743 950 1693 172 176 0 96.2 0
2 Angecha 1980 375 602 363 475 1815 738 1077 1815 192 187 0 91.7 11
3
Damboy
a 1830 161 158 722 777 1818 883 935 1818 180 183 0 99.3 0
4
Kedida
Gamela 1140 250 254 299 321 1124 549 575 1124 113 114 0 98.6 0
5
Adilo
Zuria 680 200 271 50 36 557 250 307 557 62 59 0 81.9 9
6
Durame
TA 1220 199 314 367 338 1218 566 652 1218 80 122 0 99.8 0
7
Kacha
Bira 2210 474 743 332 631 2180 806 1374 2180 212 221 0 98.6 0
8
Shinshich
o TA 440 99 177 45 87 408 144 264 408 39 44 0 92.7 0
9
Hadero
TZ 1810 270 365 603 564 1802 873 929 1802 179 181 0 99.6 0
10
Hadero
TA 460 94 146 80 125 445 174 271 445 40 46 0 96.7 0
11
Tembaro
Wo 2400 419 434 664 713 2230 1083 1147 2230 230 226 1 92.9 14
Zonal Total 15930 2873 3920 3936 4561 15290 6809 8481 15290 1499 1559 1 96.0 34
የክትትል ሂደት
– ክልላዊ ግብረ ሃይል (በክቡር ም/ርዕሰ መስተዳድሩ ደረጃ
የሚመራ) በየ 15 ቀኑ ተግባሩ ሁሉም የን/ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ሪፖርት
በማቅረብ በቨርቹአል ይገመገማል
– በተዋረድ (በዞን፣ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ ተቋማት) በየደረጃው ያሉ የአብይ
ኮሚቴው ግብረ ሃይል ሰብሳቢዎች በየሳምንቱ ተግባሩን
ይገመግማሉ(በየ3 ቀኑ የጹሁፍ ሪፖርት ለአብይ ኮሚቴው ሰብሳቢ
ይልካሉ)
46
የቀጠላ…..
 በየደርጃው ባሉ የካቢኔ ስብሰባዎች የኮቪድ 19 ምላሽን ቋሚ
አጀንዳ ማድረግ፣
 በተቋማት የማኔጅመንት፣ የስራ ክፍሎች እና የሰራተኞች
ስብሰባ ላይ ቋሚ አጀንዳ ማድረግ፣
 ድንገተኛ የተቋማት ጉብኝት (በአመራር፣ በቅኝትና ህግ አስከባሪ
ንዑስ ግብረሃይሎች፣ በሚዲያ አካላት) ማካሄድ፣
የንቅናቄ ማስጀመሪያ ዝግጅቶች
• ንቅናቄውን በዞን ደረጃ በይፋ የማስጀመር መርሃ ግብር
ዓርብ ግንቦት 20/2013 ዓም የሚከናወን ሆኖ በዞን ደረጃ
የዞኑ ም/ርዕሰ መስተዳድር በተገኙበት ይጀመራል፡፡
• በወረዳ ደራጃ በይፋ ማስጀመሪያ ከግንቦት 20 እስከ 24
ድረስ ይሆናል፡፡
• የዘርፈ ብዙ ምላሽ ግብረ ሃይሉና በስሩ የሚኖሩት ንዑስ
ኮሚቴዎች (የህግ ማስከብር እና የቅኝት ንዑስ ኮሚቴ)
የንቅናቄ ዝግጅታችውን ማጠናቀቅ ይገባቸዋል።(በስራቸው
ኦፕሬሽን ኮሚቴ መደራጀቱ)
48
የንቅናቄ ማስጀመሪያ ዝግጅቶች…
• የንቅናቄው ዶኩመንት ለፈጻሚውና ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት
ማስተዋወቅ
• ለንቅናቄው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በየደረጃው ማዘጋጀት
• ዕቅዱን በወረዳ ነባራዊ ሁኔታ ማዘጋጃት
• ለህዝቡ የማስተዋወቅ ስራ መጀመር
• በተቀመጠው የድጋፍና ክትትል አግባብ ስራውን ማስቀጠል
• የቀጣይ የክልሉ ግብረሃይል ሰብሳበ የ15 ቀኑ ግምገማ ግንቦት 29
ይሆናል፡፡
49
ስጋቶች
• የሚከተሉት ተግባራት ለንቅናቄው መሳካት ከፍተኛ ሚና የሚኖራቸው ሲሆን
በዛው ልክ በነዚህ ዙሪያ የሚፈጠሩ ክፍተቶች ንቅናቄው የታለመለትን ግብ
እንዳይመታ ያደርጋሉ፣
– በየደረጃው ያሉ አመራሮች አርዓያ ሆኖ መገኘት
– በመንግስት ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች፣ስልጠናዎችና ሌሎች ዝግጅቶች
በተቀመጠው መስፈርት ማከናወን
– ከምርጫ ጋር ተያያዙው የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች
– በየደረጃው ያሉ አስተዳደሮች ለንቅናቄው በቂ ትኩረት ሰጥቶ መከታትል
– ለንቅናቄው በቂ በጀት ከመመደብ አንጻር
ዳግም ትኩረትለኮቪድ19መከላከል ሪፖርት ማድረጊያ ነጥቦች
1. የወረዳው ስም -------------------------
2. ዳግም ትኩረት ለኮቪድ 19 መከላከል ይፋዊ ማስጀመሪያ እንዴት
እንደተመራ(ከወረዳ/ቀበሌ ድረስ) የዘርፈ ብዙ የኮቪድ መከላከል
ኮሚቴው እንቅስቃሴ በተመለከተ
3. ተግባሩን ለመምራት (የህግ ማስከበር፤የቅኝት፤የኮሚኒኬሽን
ን/ግብረ ሃይል) ስለመደራጀቱ የየራሳቸውን እቅድ ስለመዘጋጀቱ
4. የኮሚቴው ተግባራዊ እንቅስቃሴ በተመለከተ( በየንኡስ ኮሚቴው
የተከናወኑ ተግባራት ለየብቻ ይቀርባል) በተለይ በኮቪድ መከላከል ላይ
ምልአተ ህዝቡን በማሳተፍ የመጣ ለውጥ በዝርዝር ይቀርባል፡፡
5. በተግባሩ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
አመሰግናለሁ!!!
53

More Related Content

Featured

How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
ThinkNow
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Kurio // The Social Media Age(ncy)
 

Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 

new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx

  • 1. የከምባታ ጠምባሮ ዞን ‹ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19 ንቅናቄ› ዕቅድ ግንቦት 20- 2013 ዓ/ም ዱራሜ
  • 2. የገለፃዉ ይዛት 1. የኮቪዲ-19 አሁናዊ ሁኔታ 2. የከዚህ በፊት ንቅናቄ መድራኮች ዉጤት 3. የአሁኑ ንቅናቄ መድረክ፡----- አስፋለጊነት ዓለማ እና ግብ የንቅናቄው ጊዜ የማስፈጸሚያ ስልት የክትትል ሂደት የንቅናቄ ማስጀመሪያ ዝግጅቶች ስጋቶች ሪፖርት ማድረጊያ ነጥቦች
  • 3. አጠቃላይ የምርመራ አገልግሎት 2,701,090 ጠቅላላ ቫይረሱ የተገኘባቸው 270,180 የልየታ ምጣኔ 10 % አጠቃላይ ሞት 4,108 የኮቪድ-19 ስርጭት አገራዊ ሁኔታ
  • 4. አጠቃላይ ክልላዊ የምርመራ አገልግሎት 192,577 ጠቅላላ ቫይረሱ የተገኘባቸው 8,364 የልየታ ምጣኔ 4.3 % አጠቃላይ ሞት 142 የኮቪድ-19 ስርጭት ክልላዊ ሁኔታ
  • 5. አጠቃላይ ዞናዊ የምርመራ አገልግሎት 6,454 ጠቅላላ ቫይረሱ የተገኘባቸው 230 የልየታ ምጣኔ 3.6 % አጠቃላይ ሞት 18 የኮቪድ-19 ስርጭት ዞናዊ ሁኔታ
  • 6. የኮቪድ-19 ስርጭት አሁናዊ ሁኔታ አጠቃላይ የዞናችን የቫይረስ ስርጭት ስናይ፤ ባለፉት ሁለት ወራት ከፍተኛ ስርጭት እንደነበረ ያሳያል ከፍተኛ ታማሚ የተገኛበቸው ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች 1. ጠምባሮ, 80 2. ዱራሜ ከተማ አስተዳደር , 41 3. ዶዮገና 26 4. ቀድዳ ጋሜላ, 26 5. ቃ/ቢራ 5
  • 7. የዞኑ የኮቪድ-19 ምርመራ በወረዳዎች ተማት ድምር ዶ/ር ቦጋለች ገ/መ/አ/ሆ 1,013 ዱራሜ ከተማ አስተዳዳር 732 ዳምቦያ 600 አንጋጫ 628 ሽ/ከ/አስተዳደር 572 ቀድዳ ጋሜላ 567 ጠምባሮ 519 ዶዬገና 470 አድሎ ዙ/ወ 430 ሀ/ከ/አስተዳደር 350 ከመቆያዎች 234 ሀ/ጡ/ዙ/ወ 270 ቃጫብራ 286 ዞን 6454
  • 8. የኮቪድ-19 ምርመራ መረጃ ትንተና 1013 732 600 628 572 567 519 470 430 350 234 270 286 6454 0 1000 2000 3000 4000 5000 6000 7000 8
  • 9. የዞናችን የኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች መረጃ 92 27 24 20 15 10 10 10 8 8 2 4 230 0 50 100 150 200 250 9
  • 10. ከሚያዝያ 27/2013 ዓ/ም በዞኑ ንቅናቄ ከተደረገ ወዲህ መድራክ የፈጠሩ 1. ቀድዳ ጋሜላ 2. ደንቦያ 3. ዱራሜ ከተማ አስተዳደር 4. ሺንሺቾ ከተማ አስተዳዳር 5. ጠምባሮ 6. አንጋጫ 7. ቀጫብራ 8. ዶዮገና 9. ሺንሺቾ ከተማ አስተዳደር 10. ሀደሮ ከተማ አስተዳደር 11. ሀደሮ ጡ/ዙ/ወ ንቅናቄ ከተደረገ ወዲህ መድራክ ያልፈጠሩ 1. አድሎ ዙርያ ወረዳና ዶዮገና ከተማ አስተዳደር ምን ለዉጥ/ ዉጤት መጠ ????
  • 11. ከሚያዝያ 27/2013 ዓ/ም በዞኑ ንቅናቄ ከተደረገ ወዲህ የኮቪድ-19 ምርመራ በወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች ተቆማት ድምር ዶ/ር ቦጋለች ገ/መ/አ/ሆ 35+57(Ag Test)=92 ዱራሜ ከተማ አስተዳዳር 41 ዳምቦያ 0 አንጋጫ 0 ሽ/ከ/አስተዳደር 2 ቀድዳ ጋሜላ 26 ጠምባሮ 80 ዶዬገና 26 አድሎ ዙ/ወ 0 ሀ/ከ/አስተዳደር 0 ሀ/ጡ/ዙ/ወ 0 ቃጫብራ 5 ዞን 272
  • 12. አጠቃላይ ሞት( ህይወታቸዉ ያለፈ) 18 ስሆኑ ዱራሜ ከተማ /አስ =4 ሺንሺቾ ተማ አስ =3 ቀድዳ =3 አንጋጫ =3 ዶዮገና = 3 ዳምቦያ = 3 ጠምባሮ = 2
  • 15. ንቅናቄው ለምን አስፈለገ? 1. አሁን ያለው የስርጭት ሁኔታ አሁን ባለው የምላሽ አካሄድ መፍታት ስለማይቻል 2. ምላሹን ከጤና ሴክተር ባለፈ ሁሉን አቀፍ ምላሽ ለማጠናከር 3. የበሽታውን ስርጭት የባሰ ሊያፋፍሙ የሚችሉ ክንውኖች አሁንና ከፊታችን ስለሚጠብቁን 4. የአመራርና የህብረተሰቡን ትኩረትና ተሳትፎ በተሻለ ደረጃ ለማግኘት
  • 16. • የንቅናቄው ግብ – የኮቭድ 19 ስርጭት መቀልበስና የሞት መጠንን መቀነስ • አላማ – ስለኮቪድ 19 ወረርሽኝ አስከፊነት (risk perception and personalization) ግንዛቤ ማሳደግ እና የተዛቡ አመለካከቶችን መቀነስ፣ – የመከላከያ ዘዴዎችን በትክክል የመተግበር ሽፋንን ማሳድግ፣ – የመመርመር አቅምን ማሳደግ፣ – የክትባት ሽፋንን ማሳደግ፣ – የጽኑ ህክምና አቅምን ማሳደግ፣ ግብ እና ዓላማ 16
  • 17. የንቅናቄው ጊዜ • ንቅናቄው ከግንቦት ጀምሮ ለሁለት ወር የሚቆይ ይሆናል፡፡ • የሁለት ወር ንቅናቄው ውጤት ተከትሎ መጠነኛ ማሻሻያ በማድረግ ምላሹ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ 17
  • 18. ኢላማ – 43,764 ቤቶችን በቤት ለቤት ዳሰሳ መድረስ (80 በመቶ በከተማና 20 በመቶ በገጠር)፣ – የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አጠቃቀም ሽፋንን በዝግ ቦታዎች 90% እና በክፍት ቦታዎች ደግሞ 75% ማድረስ፣ – አካላዊ ርቀት አተገባበርን ከ18 ወደ 35 በመቶ በላይ ማድረስ፣ – እለታዊ አማካይ የመመርመር አቅምን ወደ 75 ማድረስ (በሁለት ወር ውስጥ 4,500 ምርመራ ማከናወን)፣ 18
  • 19. ኢላማ… – በሁሉም ት/ቤቶች ከ20-30 የተማሪዎች ፖሊስ ማሰልጠን – የጽኑ ህክምና አቅምን መጠናከር(ሆ/ሎች ላይ) – የኦክሲጅን አቅርቦትን መጠን መሰደግ (ሆ/ሎች ላይ) – የክትባት ሽፋን ከ96 ወደ 100 ፐርሰንት ማድረስ፣ – ሳምንታዊ የሞት መጠን መቀነስ፣ 19
  • 20. የማስፈጸሚያ ስልት • የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception and personalization) • የዘርፈ ብዙ ምላሽ ማጠናከር • የተቀናጀ የህግ ማስከበር ንቅናቄ ማከናወን • የምርመራ አቅም ማሳደግ • የጽኑ ህክምና አቅም ማሳደግ • የክትባት ሽፋን ማሳደግ 20
  • 21. የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception and personalization) በዚህ ስር የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት  የመንግስት አመራሮች (የዞን ም/አስተደዳሪ ፣ የመምሪያ ሃላፊዎች፣ እና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፤ ለዞን / ወረዳ አመራር አካላት ማሳወቅ  ያገባናል በሚል መሪ ቃል – የሃይማኖት አባቶች፣ ፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ፣ የኳስ ተጫዋቾች፣ ተጽእኖ ፈጣሪ ሴቶች፣ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ወዘተ...፣  ማስክ መጠቀምን የሚያበረታቱ በተለያዩ ዲዛይን የተሰሩና የተለያዩ የህበረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ምስሎችን በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ማስተላለፍ፣ 21
  • 22. የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception and personalization) • የቤት ለቤት ዘመቻ በጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች (በከተማና በገጠር) እና የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን በመጠቀም – ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ – ምልክት የሚያሳዩ ካሉ እንዲመረመሩ፣ – ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ፣ – በቤት ውስጥ ለይቶ ማቆየትና ክብካቤ – ክትባት መውሰድ ሲገባችው ያልወሰዱ ካሉ ክትባት እንዲወስዱ – መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ያቋረጡ ካሉ ወደ ጤና ትቋም ለማስተሳሰር 22
  • 23. የቤት ለቤት ጉብኝት ንቅናቄ ተ ቁ ወረዳ/ ከተማ አስተዳደር የሚጎበኝ ቤት ብዛት 1 ጠምባሮ 6708 2 ቀጫብራ 6183 3 ሀደሮ ጡ/ዙርያ 5241 4 አንጋጫ 5605 5 ደምቦያ 5276 6 ዶዪገና 5010 7 ቀድዳ ጋሜላ 3299 8 ሺንሺቾ ከተማ/አስተዳደር 1124 9 ዱራሜ ከተማ አስተዳደር 2335 10 ሀደሮ ከተማ አስተዳደር 1159 11 አድሎ ዘርያ 1825 12 ዞን 43,764 23
  • 24. የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception and personalization)... • ዘመናዊ ወጣት በሚል መሪ ቃል የወጣት አደርጃጀቶችን ወደ ማህብረሰቡ ዘልቀው የንቅናቄ ስራ እንዲሰሩ ማድረግና የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ማከናወን፣ • የተማሪዎች ፖሊስ • ማንኛውም ሚዲያ የኮቪድ 19 መከላከያ መርሆችን የተከተሉ ዝግጅቶች የምስል ሽፋን እንዳያገኙ ማድረግ 24
  • 25. የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception and personalization)... • Testimonies • በህክምና ማእከላት ያለውን ሁኔታ ህዝቡ እንዲያውቀው ማድረግ፣ • የህሙማን ታሪክ እና ጉዳት የደረሰባቸው ቤተሰቦች ታሪክ በተደጋጋሚ ማቀረብ፣ • በዝግ ቦታ ማስክ የመጠቀም ባህል እና አካላዊ መራራቅን ለማሻሻል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች መስራት፣ • በቤት ውስጥ ለይቶ ማቆየትና ክብካቤ (HBIC) ጊዜ ስለሚደረጉ ጥንቃቄዎች፣ የተቀመጡ ግዴታዎችና ተላልፎ መገኘት ስለሚያስከትልው የህግ ተጠያቂነት ማስተማር፣ 25
  • 26. የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማከናወን(Low risk perception and personalization)... • ለሁሉም ተጠሪ ተቋማት የወረርሽኙ ሁኔታ እና መደረግ ስላለባችው ጥንቃቄ የሚገልጽ የማንቂያ/ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ (Alert letter) መላክ፣ • በመመሪያ 30 ላይ የተከለከሉ ተግባራትና ግዴታዎች እንዲሁም ስለሚያስከትለው ተጠያቂነት ለህዝቡ ማሳወቅ፣ • በህግ ማስከበር ሂደት ውስጥ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግ፣ 26
  • 27. የዘርፈ ብዙ ምላሽ ማጠናከር • በየደረጃው (እስከ ቀበሌ ድረስ)ተቀዛቅዞ የነበረውን የዘርፈ ብዙ ምላሽ የኮረና መከላከልግብረ ሃይል በአዲስ መልክ ማቋቋም ያስፈልጋል፡፡(እንደ ዞን ቀደም ብለን በአዲስ መልክ ያዋቀርነውን መጠቀም) • እያንዳንዱ ተቋም የኮቪድ 19 ምላሽ የሚያስተባብር ኮሚቴ ማዋቀር /ወደስራ ማስገባት (ይህ ኮሚቴ የሚከተሉት ተግባር ያከናውናል)  አከላዊ ርቀት፣ በየክፍሎቹ በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን፣ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ አቅርቦት መኖሩን የማረጋገጥ ያስፈልጋል  አገልግሎት ለመስጠት ማስክ ማድረግን አስገዳጅ ያደርጋል  የስብሰባና የስልጠና ቁጥጥር ያደርጋል  እያንዳንዱ ተቋም በማኔጅመንት፣ የስራ ክፍሎች እና የሰራተኞች መድረክ ላይ ቋሚ አጀንዳ አድርጎ መገምገም ይኖርበታል፡፡  የተቀዋማት፤የስራ ክፍሎች፤ፈጻሚዎች በሚያስፈጽሙት የኮቪድ መከላከል ተግባራት መነሻ ያበረታታል ጉድለት ያለባቸው ያርማል፡፡ 27
  • 28. ንዑስ-ግብረሃይሎች • በኮቪድ መከላከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ግብረ ሃይል ስር 3 ንዑስ ግብረሃይሎች ይቋቋማሉ፣ 1 የኮሚኒኬሽን ንዑስ-ግብረሃይል (በየደረጃው ባሉ የጤና ዘርፍ ሃላፊዎች የሚመራ ) 2 የህግ አስከባሪ ንዑስ-ግብረሃይል (በየደረጃው ባሉ የሰላምና ጸጥታ ሀላፍዎች የሚመራ) 3 የቅኝት (Event monitoring and supervisory team) ንዑስ-ግብረሃይል ማቋቋም ያስፈልጋል (በሁሉም መዋቅር በም/አስተዳዳሪዎች እና ም/ካኒቲባዎች የሚመራ)
  • 29. የኮሚኒኬሽን ንዑስ-ግብረሃይል አደረጃጀት • በሁሉም ደረጃ ያሉ የጤና ሃላፊዎች - ሰብሳቢ • በሁሉም ደረጃ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሃላፊዎች • ሌሎች ለስራው አስፈላጊ አካላት ማካተት ይቻላል(በየደረጃው ያሉ RRT አከላት) የኮሚቴው ዋናዋና ተግባራት • የወረርሽኙ አስከፊነት እና የተዛቡ አመለካከቶች ላይና ክትባት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ያከናውናል
  • 30. የኮሚቴውዋናዋናተግባራት…. • በመንግስት አመራሮች (በተዋረድ ባሉ የዞን/ወረዳ አስተዳዳሪዎች፤የጤና ሃላፊዎች እና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች) ስለወረርሽኙ ወቅታዊ ሁኔታ እና መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች በተደጋጋሚ መግለጫ መስጠት • ይመለከተናል በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ተጽኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን በመጠቀም ተከታታይ መልእክቶችን ማስተላለፍ – የሃይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች፣ የኪነጥበብ ባለሞያዎች፣ አትሌቶች፣ኳስ ተጫዋቾች፣ ተጽእኖ ፈጣሪ ሴቶች፣ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ወዘተ...፣ • ዘመናዊ ወጣት በሚል መሪ ቃል የወጣት አደረጃጀቶችን ወደ ማህበረሰቡ ዘልቀው የንቅናቄ ስራ እንዲሰሩ ማድረግና የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ማከናወን፣
  • 31. የኮሚቴውዋናዋናተግባራት…. • የቤት ለቤት ዘመቻ በጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች (በከተማና በገጠር) እና የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን በመጠቀም ማከናወን – ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ – ምልክት የሚያሳዩ ካሉ እንዲመረመሩ፣ – ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ፣ – ቤት ውስጥ ራስን መለየት HBIC፣ – ክትባት መውሰድ ሲገባችው ያልወሰዱ ካሉ ክትባት እንዲወስዱ – መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ያቋረጡ ካሉ ወደ ጤና ትቋም ለማስተሳሰር • የማህበረሰብ አደረጃጀት( የቀጠና፣የመንደር፣የብሎክ፣የእድር አስተባባሪዎችን)በመጠቀም ያለማስክ የማይታለፍበት መንደር እንዲያውጁና እንዲያስተገብሩ ማድረግ
  • 32. የኮሚቴውዋናዋናተግባራት…. – የተማሪ ፖሊሶችን በየትምህርት ቤቶቹ ማሰልጠን – Testimonies • በህክምና ማእከላት ያለውን ሁኔታ ህዝቡ እንዲያውቀው ማድረግ፣ • የህሙማን ታሪክ እና ጉዳት የደረሰባቸው ቤተሰቦች ታሪክ በተደጋጋሚ ማቀረብ፣  ለሁሉም ተጠሪ ተቋማት የወረርሽኙ ሁኔታ እና መደረግ ስላለባችው ጥንቃቄ የሚገልጽ የማንቂያ/ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ (Alert letter) መላክ፣
  • 33. የኮሚቴውዋናዋና ተግባራት…. – በመመሪያ 30 ላይ የተከለከሉ ተግባራትና ግዴታዎች እንዲሁም ስለሚያስከትለው ተጠያቂነት ለህዝቡ ማሳወቅ፣ – በህግ ማስከበር ሂደት ውስጥ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግ፣
  • 34. 2 የህግ አስከባሪ ንዑስ-ግብረሃይል አደረጃጀት  የሰላምና ጸጥታ ሃላፊዎች - ሰብሳቢ  ጠቅላይ አቃቤ ህግ- ም/ሰብሳቢ  መንገድና ትራንስፖርት ሃለፊ  ንግድና ገበያ ልማት ሃላፊ  ትምህርት ሃላፊ  ባህልና ቱሪዝም ሃላፊ  የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ሃላፊ  ፖሊስ አዛዥ  የአደጋ ስጋት ሰራ አመራር  የከምፓስ ፕሬዝደንት  የጤናና ጤና ነክ ግብአት ጥራት ቁጥጥር አስተበባሪ  የበጎ ፍቃድ ወጣቶች አስተባባሪ  የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰብሳቢ
  • 35. የኮሚቴው ዋናዋና ተግባራት • የዚህ ኮሚቴ ዋናው ተግባር የተቀናጀ የህግ ማስከበር ንቅናቄ ማከናወን ሲሆን ይህንን ለማሳካት የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡ • በከተማዎች እና በተቋማት እና የተቋማት ሃላፊዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ቁጥጥር( ትኩረት፡ -ለዚህ የሚያግዝ የህግ አካላትና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ያካተተና ተጠሪነቱ ለን/ኮሚቴው የሆነ ኦፕሬሽን ቡድን ያደራጃል የራሱን አስተባባሪ በመምረጥየየእለቱን የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ለሰብሳቢው ሪፖርት ያደርጋል) • የመጀመሪያ እርምጃ ሁሉም የመንግስት ተቋማት እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች ተምሳሌት (ሞዴል) እንዲሆኑ ማድረግ – በማይተገብሩ ተቋማትና አመራሮች ላይም አስተድደራዊ እና የህግ እርምጃ መውሰድና ለህዝብ ማጋለጥ ይገባል፡፡ • እያንዳንዱ የዘርፍ መስሪያ ቤት በስሩ ያሉ ወይም እውቅና የሰጧቸው ተቋማት/ግለሰቦችን መቆጣጠር ያስፈልጋል፡፡ 35
  • 36. የኮሚቴው ዋናዋና ተግባራት…. • ከ 50 ሰው በላይ የሚያሳተፉ ማንኛውም አይነት ዝግጅቶች በየደረጃው ባሉ የሰላምና ጸጥታ መዋቅሮች እንዲሁም ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የተያያዙ እንቅስቃሴዎች ደግሞ በምርጫ ቦርድ በኩል ፍቃድና ቀጥጥር እንዲደረግባቸው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 36
  • 37. ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ ቦታዎች ወይም ተግባራት – በከተሞች ልዩ ትኩረት ማድረግ፣ – ከግለሰብ ይልቅ ተቋማትና የተቋማት አመራሮች ላይ ማተኮር፣ – የእምነት ቦታዎች እና በግል የሚያስተምሩ የሃይማኖት መምህራን፣ – ት/ቤቶችና ዩንቨርስቲዎች፣ – የገበያ ቦታዎች፣ – አገልግሎት ሲጪ ተቋማት፣ – ትራንስፖርት ፌርማታዎችና መናህሪያዎች፣ – የአደባባይ በአላት፣ ስፖርታዊ ክንውኖች፣ – ስልፎች፣ – ስብሰባዎች፣ 37
  • 38. – ማህበራዊ ስብሰበዎች በተለይ የሰርግ ስነ ስርዓቶች፣ – ካፌዎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ስጋ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ የመዝናኛ ቦታዎች (በተለይ ጭፈራ ቤቶችና መጠጥ ቤቶች)፣ ሺሻ ቤቶች፣ – ማረሚያ ቤቶች – ፋብሪካዎች፣ – የምርጫ እንቅስቃሴዎች፣ 38 ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ ቦታዎች ወይም ተግባራት
  • 40. የኮሚቴውተግባርና ሃላፊነት – ተጠሪነቱ በየደረጃው ላሉ አስተዳደሮች ይሆናል – ከፍተኛ ተጋላጭነት ባለባቸው ተቋማትና የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች ድንገተኛ ጉብኝት፣የሚዲያ ዳሰሳ እና ጥቆማ በመሰብሰብ ጥሩ አፈጻጸም እና መልካም ተሞክሮ ያላቸውን የማበረታታት – በተቃራኒው ጥሰት ፈጽመው የሚገኙ ተቋማትም ሆነ አመራሮች • ለህዝብ የሚጋለጡበት • ለበላይ ሃላፊዎቻቸው፣ ለተቆጣጣሪና ለህግ አስከባሪ አካላት ሪፖርት በማድረግ እርምጃ እንዲወሰድ የማድረግ ሚና ይኖራቸዋል፡፡ 40
  • 41. የምርመራ አቅም ማሳደግ  በጤና ተቋማት፣ በቤት ለቤት ዳሰሳ፣ ምግብና መጠጥ ቤቶች፤ መነሃሪያ፤ ባንክ ቤት፤ ማረሚያ ቤቶች በቅኝት ወቅት ምልክት የታየባቸው እና ከኮቪድ 19 ታማሚ ጋር ቅርብ አካላዊ ግንኙነት የነበራቸውን በስፋት መመርመር፤  የፈጣን መመርመሪያ ኪቶችንም በመጠቀም ዕለታዊ የምርመራ አቅምን በቀን 75 ማድረስ ያስፈልጋል።  በየቀኑ መመርመር የሚገባንን ያህል ቁጥር መመርመር ያለመቻል በሽታው ከኛ ጋር እንዲሰነብት እድል መስጠት ነው፡፡ 41
  • 42. የምርመራ አቅም ማሳደግ… S.no PCR Ag-RDT Total 1 ጠምባሮ 5 5 2 ቀጫብራ 5 5 3 ሀደሮ ጡ/ዙርያ 4 4 4 አንጋጫ 4 4 5 ደምቦያ 4 4 6 ዶዪገና 4 4 7 ቀድዳ ጋሜላ 2 2 8 ሺንሺቾ ከተማ/አስተዳደር 1 1 9 ዱራሜ ከተማ አስተዳደር 2 2 10 ሀደሮ ከተማ አስተዳደር 1 1 11 አድሎ ዘርያ 2 2 12 ደ/ር ቦጋለች መ/አ/ሆ 20 20 13 ዶ/መ/ደ/ሆስፒታል 5 14 ሙ/መ/ደ/ሆስፒታል 6 15 ሽ/መ/ደ/ሆስፒታል 5 16 አ/መ/ደ/ሆስፒታል 5
  • 43. የክትባት ዘምቻ • በወረርሽኙ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን ለመቀነስ ይበልጥ ተጋላጭና የከፋ ጉዳት ሊደርስባቸው የሚችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች በፍጥነት መከተብ ያስፈልጋል፡፡ • ስለዚህም እስከ ሃምሌ 2 /2013 ድረስ 28,885 ሰዎችን ለመከተብ ይሰራል፡፡ 43
  • 44. % Vaccinated (Comorbid &+/=65 Age) 100 100 99 99 99 97 96 96 93 93 92 82 0 20 40 60 80 100 120 % Vaccinated
  • 45. % Vaccinated (Comorbid &+/=65 Age SN Name of Woreda Target populatio n (No) No Vaccinated by Target age group Vials Received AEFIs (No) Coverage Vaccine Vials on Hand 55-64 years Age ≥ 65 years Total Total Vaccinated Vials Used Female Male Female Male Total Female Male Total 1 Doyogen a 1760 332 456 411 494 1693 743 950 1693 172 176 0 96.2 0 2 Angecha 1980 375 602 363 475 1815 738 1077 1815 192 187 0 91.7 11 3 Damboy a 1830 161 158 722 777 1818 883 935 1818 180 183 0 99.3 0 4 Kedida Gamela 1140 250 254 299 321 1124 549 575 1124 113 114 0 98.6 0 5 Adilo Zuria 680 200 271 50 36 557 250 307 557 62 59 0 81.9 9 6 Durame TA 1220 199 314 367 338 1218 566 652 1218 80 122 0 99.8 0 7 Kacha Bira 2210 474 743 332 631 2180 806 1374 2180 212 221 0 98.6 0 8 Shinshich o TA 440 99 177 45 87 408 144 264 408 39 44 0 92.7 0 9 Hadero TZ 1810 270 365 603 564 1802 873 929 1802 179 181 0 99.6 0 10 Hadero TA 460 94 146 80 125 445 174 271 445 40 46 0 96.7 0 11 Tembaro Wo 2400 419 434 664 713 2230 1083 1147 2230 230 226 1 92.9 14 Zonal Total 15930 2873 3920 3936 4561 15290 6809 8481 15290 1499 1559 1 96.0 34
  • 46. የክትትል ሂደት – ክልላዊ ግብረ ሃይል (በክቡር ም/ርዕሰ መስተዳድሩ ደረጃ የሚመራ) በየ 15 ቀኑ ተግባሩ ሁሉም የን/ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ሪፖርት በማቅረብ በቨርቹአል ይገመገማል – በተዋረድ (በዞን፣ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ ተቋማት) በየደረጃው ያሉ የአብይ ኮሚቴው ግብረ ሃይል ሰብሳቢዎች በየሳምንቱ ተግባሩን ይገመግማሉ(በየ3 ቀኑ የጹሁፍ ሪፖርት ለአብይ ኮሚቴው ሰብሳቢ ይልካሉ) 46
  • 47. የቀጠላ…..  በየደርጃው ባሉ የካቢኔ ስብሰባዎች የኮቪድ 19 ምላሽን ቋሚ አጀንዳ ማድረግ፣  በተቋማት የማኔጅመንት፣ የስራ ክፍሎች እና የሰራተኞች ስብሰባ ላይ ቋሚ አጀንዳ ማድረግ፣  ድንገተኛ የተቋማት ጉብኝት (በአመራር፣ በቅኝትና ህግ አስከባሪ ንዑስ ግብረሃይሎች፣ በሚዲያ አካላት) ማካሄድ፣
  • 48. የንቅናቄ ማስጀመሪያ ዝግጅቶች • ንቅናቄውን በዞን ደረጃ በይፋ የማስጀመር መርሃ ግብር ዓርብ ግንቦት 20/2013 ዓም የሚከናወን ሆኖ በዞን ደረጃ የዞኑ ም/ርዕሰ መስተዳድር በተገኙበት ይጀመራል፡፡ • በወረዳ ደራጃ በይፋ ማስጀመሪያ ከግንቦት 20 እስከ 24 ድረስ ይሆናል፡፡ • የዘርፈ ብዙ ምላሽ ግብረ ሃይሉና በስሩ የሚኖሩት ንዑስ ኮሚቴዎች (የህግ ማስከብር እና የቅኝት ንዑስ ኮሚቴ) የንቅናቄ ዝግጅታችውን ማጠናቀቅ ይገባቸዋል።(በስራቸው ኦፕሬሽን ኮሚቴ መደራጀቱ) 48
  • 49. የንቅናቄ ማስጀመሪያ ዝግጅቶች… • የንቅናቄው ዶኩመንት ለፈጻሚውና ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት ማስተዋወቅ • ለንቅናቄው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በየደረጃው ማዘጋጀት • ዕቅዱን በወረዳ ነባራዊ ሁኔታ ማዘጋጃት • ለህዝቡ የማስተዋወቅ ስራ መጀመር • በተቀመጠው የድጋፍና ክትትል አግባብ ስራውን ማስቀጠል • የቀጣይ የክልሉ ግብረሃይል ሰብሳበ የ15 ቀኑ ግምገማ ግንቦት 29 ይሆናል፡፡ 49
  • 50. ስጋቶች • የሚከተሉት ተግባራት ለንቅናቄው መሳካት ከፍተኛ ሚና የሚኖራቸው ሲሆን በዛው ልክ በነዚህ ዙሪያ የሚፈጠሩ ክፍተቶች ንቅናቄው የታለመለትን ግብ እንዳይመታ ያደርጋሉ፣ – በየደረጃው ያሉ አመራሮች አርዓያ ሆኖ መገኘት – በመንግስት ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች፣ስልጠናዎችና ሌሎች ዝግጅቶች በተቀመጠው መስፈርት ማከናወን – ከምርጫ ጋር ተያያዙው የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች – በየደረጃው ያሉ አስተዳደሮች ለንቅናቄው በቂ ትኩረት ሰጥቶ መከታትል – ለንቅናቄው በቂ በጀት ከመመደብ አንጻር
  • 51. ዳግም ትኩረትለኮቪድ19መከላከል ሪፖርት ማድረጊያ ነጥቦች 1. የወረዳው ስም ------------------------- 2. ዳግም ትኩረት ለኮቪድ 19 መከላከል ይፋዊ ማስጀመሪያ እንዴት እንደተመራ(ከወረዳ/ቀበሌ ድረስ) የዘርፈ ብዙ የኮቪድ መከላከል ኮሚቴው እንቅስቃሴ በተመለከተ 3. ተግባሩን ለመምራት (የህግ ማስከበር፤የቅኝት፤የኮሚኒኬሽን ን/ግብረ ሃይል) ስለመደራጀቱ የየራሳቸውን እቅድ ስለመዘጋጀቱ 4. የኮሚቴው ተግባራዊ እንቅስቃሴ በተመለከተ( በየንኡስ ኮሚቴው የተከናወኑ ተግባራት ለየብቻ ይቀርባል) በተለይ በኮቪድ መከላከል ላይ ምልአተ ህዝቡን በማሳተፍ የመጣ ለውጥ በዝርዝር ይቀርባል፡፡ 5. በተግባሩ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
  • 52.