SlideShare a Scribd company logo
1 of 73
የከምባታ ጠምባሮ ዞን ጤና መምሪያ
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታ እና
ቀጣይ ተግባራት(ለዞንና ወረዳ
አስተግባር ግብረ ሀይል የቀረበ)
ሚያዚያ-27, 2013 ዓም
ዱራሜ
የገለፃዉ ይዘት
 መግቢያ
 የኮሮና ወቅታዊ ሁኔታ
 ለኮቪዲ መከለከልና መቆጠጣር የሚዉል መመሪያ 30/2013
 ወራርሽኙን ለመቆጠጣር የተሰሩ ስራዎች
 ያገጠሙ ችግሮች
 የቀጣይ ትኩራት አቅጠጫዎች
 መጠቃለያ
መግቢያ
 የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ብሎም በሀገራችን ከተከሰተበት
ከመጋቢት 4/2012 ጀምሮ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ላይ
እያደረሰ ያለው ጥቃት እየበረታ ከመጣ ከአንድ ዓመት በላይ
አስቆጥሮል
 ወረርሽኙ በሀገራት ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ
እያደረሰ ያለው ተፅዕኖ በጣም ከፍተኛ ነዉ፡፡
 በመሆኑም መንግስት ህዝቡን በማስተባበር ወረርሽኙን በአጭሩ
ለመግታት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ተግባራዊ
በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
3
 በሽታዉን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዋነኛው አማራጭ፡-
 የጥንቃቄ መልዕክቶችን መተግበር፣
 የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራን ማጠናከር ነዉ
 በዚህ ህዳት ዘርፋ ብዙ ስራ የተሰራም ቢሆን በህብረተሰቡ
ዉስጥ የሚታየዉ መዘናጋት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል
4
 ስለሆነም ችግሩ ከአቅም በላይ ሆኖ ወደ ከፋ ቀዉስ
ሳይሸጋገር
 ከዚህ ቀደም የተዘረጉ አደረጃጀቶችን ዳግም በመከለስ
እና በማጠናከር
 የመከላከሉን ሥርዓት እስከ ታችኛዉ መዋቅር
በመዘርጋትና የተለያዩ ተጨማሪ አደረጃጀቶችን
በመፍጠር ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ ግድ ይላል
5
አለማዊ ሁኔታ
 የኮቪድ 19 ጫና ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ ነዉ
o የባለፉት 8 ሳምንታት መረጃ እንደሚያመለክተዉ ችግሩ እየከፋ መምጣቱን
ነዉ(USA: Brazil: India ከፍተኛ ህሙማን የተመዘገበባቸው)
 ላለፉት ወራት ጭማሪዎች የሚጠቀሱ 2 ምክኒያቶች
1. አዳዲስ የቫይረስ ዝሪያዎች በብዙ ሀገራት መንሰራፋት
2. በማህበረሰቡ የሚታየዉ የመከላከያ መንገድ ጥንቃቄ
ጉድለት
አለማዊ ሁኔታ…
 ከ 3 ሚሊየን በላይ ሞት ሪፖርት ተደርጓል(USA፡ Brazil: India)
 የመጀመሪያዉ አንድ ሚሊያን ሪፖረት ለማድረግ 9 ወራት
ሁለተኛዉ ሚሊየን ሪፖረት ለማድረግ 4 ወራት
ሦስታኛዉን ሚሊየን ሪፖረት ለማድረግ 3 ወራት
አህጉራዊ ሁኔታ
 በአህጉራችን አፍሪካ የበሽታዉ ሁኔታ እየጨመረ ቢሆንም የስርጭት
ሁኔታዉ/trend/ ወጥነት ይጎለዋል
 በአህጉሪቱ ከ 4.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ሲያዙ ከ 120 ሺ በላይ ሰዎች
ህይወታቸዉን አጥተዋል
(Cases South Africa: Morocco:Tunisia: Ethiopia: )
(Death South Africa: Egypt: Tunisia)
 ደቡብ አፍሪካ ትልቁ ቁጥር ሞትና ህሙማን የተመዘገበባት ሲሆን
ሀገራችን ቀደምት አራት ዉስጥ ተካታለች
ሀገራዊ ሁኔታ
 በሀገራችን በሁሉም ክልሎች ችግሩ ተከስቶ ከፍተኛ ጉዳት
አስከትሏል
 ባጠቃላይ እስከ 26/8/2013 ዓም ድረስ ከ2.59 ሚሊየን በላይ
ምርመራ ተደርጎ ከ258 ሺ በላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል
 ባለፉት ወራት የመያዝ ምጣኔዉ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ
በየዕለቱ ከሚመረመሩ አምስት ሰዎች መሃል አንዱ የሚያዝበት
ጊዜ ላይ ደርሰናል
ሀገራዊ ሁኔታ
በየቀኑ ከ 20 በላይ ሞት ማስመዝገብ ከጀመርንም ወራት
ተቆጥረዋል
የጽኑ ህሙማን ቁጥርም ከ አንድ ሺ በላይ መሻገር
ጀምሮል
በአጠቃላይ የችግሩ አሳሳቢነት ከጊዜ ወዳ ጊዜ
እየጨመረ መጥቶል
የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ
11
የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ
 በክልላችን ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ያለበት የተለየዉ ሚያዚያ 23/2012
ዓም
 በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ቫይረሱ ተገኝቷል
 በክልሉ የዞን ዋና ከተሞች ላይ ሥርጭቱ ከፍ ብሎ የታየ ቢሆንም በአሁን
ወቅት ገጠራማ አካባቢዎችንም በስፋት ማዳረሱን መረጃዎች ያሳያሉ
12
የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ…
 ስምንት የኮቪድ-19 ላብራቶሪዎች በክልሉ አገልግሎት በመስጠት ላይ
ናቸዉ
 አስከ ሚያዝያ 26/ 2013 ዓም 187,059 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ
ተደርጎላቸዋል
 በበሽታዉ የተያዙ 7953፤ የሞቱ 127፤ያገገሙ 7297 ነዉ
13
የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ…
 አስር ከፍተኛ ምርመራ ያደረጉ ዞኖች፡
1. Wolaita 35,438
2. Gurage 32,750
3. Hadiya 21,042
4. Silte 17,316
5. Gamo 15,112
6. Gedeo 8,602
7. South Omo 7,131
8. Kaffa 6,358
9. Kembata Tembaro 6,287
10. Halaba 5,790
14
አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ
ምርመራ የተደረገለቸዉ
6,287
አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ
የተገኘባቸዉ 218
በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ
ያለባቸዉ 2 አጠቃላይ የሞቱ 16
አማካይ የመያዝ
ምጣኔ/PR/
3.5%
የሞት ምጣኔ /CFR/ 7.3 %
ጽኑ ህሙማን
/Critical/ 0
የኮቪድ-19 ዞናዊ ሁኔታ
እስከ ሚያዚያ 26/2013 ዓም
የዞኑ የኮቪድ-19 ምርመራ በወረዳዎች
ተቆማት ድምር
ዶ/ር ቦጋለች ገ/መ/አ/ሆ 985
ዱራሜ ከተማ አስተዳዳር 691
ዳምቦያ 600
አንጋጫ 599
ሽ/ከ/አስተዳደር 570
ቀድዳ ጋሜላ 541
ጠምባሮ 489
ዶዬገና 444
አድሎ ዙ/ወ 430
ሀ/ከ/አስተዳደር 350
ከመቆያዎች 234
ሀ/ጡ/ዙ/ወ 270
ቃጫብራ 281
ዞን 6287
የለብራቶሪ ምርመራ በወረዳዎች ከመስከራም 2013
ጃምሮ***(ከማንም ዘማቻ ቦኃላ)
መዋቅሮች የተላከ ናሙና ብዛት ፖዜቲቭ
ዱራሜ 52 2(3.8%)
ዳምቦያ 28 2(7%)
አንጋጫ 3 0
ሺንሺቾ 31 3(9.7%)
ቀዲዳ 87 4(4.6%)
ዶዮገና 36 6((16.7%)
ጠምባሮ 0
Silent
for 7
months
አዲሎ ዙርያ 0
ሀ/ጡ/ዙ 0
ሀደሮ 0
ቃ/ቢራ 0
ዞን 237 17(7.2%)
የዞኑ ኮቪድ-19 ተጠቅዎች መረጃ በመዋቅሮች
90
26 21 19 14 10 10 8 8 8 2 4
218
0
50
100
150
200
250
18
የዞኑ የኮቪድ-19 ህሙማን ብዛት በወራት
1 0 0
15
78
30 27
1 2 10
53
218
19
የኮቪድ-19 ዞናዊ ሁኔታ…
ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዚያ 26/2013 ዓም ኮቪድ-19
ከተገኘባቸዉ 53 ሰዎች ዉስጥ፡
 14 ባለፉት የመጃመሪያ 2 ሳማንታት ብቻ የታዩ ሲሆኑ
 39 ደግሞ በመጨራሻዉ ቀሪ 2 ሳምንታት ብቻ የተመዘገቡ ናቸዉ
 ከላይ የተመለከትነዉ ቁጥር እንደሚያመለክተዉ ስርጭቱ
ከፍተኛ እና ፈጣን እንደሆነ ነዉ
የኮቪድ-19 ዞናዊ ሁኔታ…
ከኮቪድ ጋር የተያያዘ ሞትን በሚመለከት አስከ ሚያዝያ
26/2013 ዓም
አጠቃላይ ሞት 16
8ቱ (50%) ባለፉት አራት ሳምንታት ብቻ የተመዘገቡ ናቸዉ
12ቱ (75%) እድሚያቸዉ ከ 45 ዓመት በላይ ናቸዉ
የኮቪድ-19 ዞናችን ሁኔታ…
 በዞኑ የተመዘገበ የሞት ቁጥር ከዚህ ከፍ እነደሚችል ይታመናል
 የሞት ቁጥሩ አነስተኛ ለመሆኑ የሚጠቀሱ ምክኒያቶች
1. ምርመራ የማያደርጉ ከተማ አስተዳደር /ወረዳዎች መኖራቸዉ
2. ሁሉም የጤና ተkማት ኮቪድን ጨምሮ በተለያየ ምክኒያት ጽኑ
ህሙማን ከፍልም ሆነ ሌሎች መሰል ምልክቶች ሲኖሩ ተከታትሎ
ያለመመርመር
3. በማህበረሰቡ ዉስጥ የሚከሰቱ ሞቶችን የምንከታተልበት የቅኝት
ተግባራት ደካማ መሆን
መመሪያ ቁጥር 30/2013
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና
ለመቆጣጣር የወጣ መመሪያ
የመመሪያዉ ስም
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር
የወጣ መመሪያ፤ መመሪያ ቁጥር 30/2013
የወጣዉ መመሪያ፡-
10 ክፍሎች እና 31 አንቀጾች አሉት
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝብ ተወካዩች ም/ቤት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ
(ለ5 ወራት) ሲተገበሩ ቆይተው ከህብረሰብ ጤና ኢኒስቲትዩትና ጤና ሚ/ር
በቀረበው ሪፖርት መነሻ ወረርሺኙን በተለመደው አሰራር /በመደበኛ የህግ
ማስከበር ስርዓት በጥንቃቄ መከላከልና መቆጣጠር እንደሚቻል ታምኖበት
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነስቷል፡፡
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ በኋላ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና
የሚያስከትለው ጉዳት ለመቀነስ ስለሚወሰዱ ክልከላዎች እና ግዴታዎች በህግ
መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በመላው ሀገሪቱ ተፈጻሚ የሚሆን "የኮቪድ-
19 ወረርሺኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያሰችል መመሪያ ቁጥር
30/2013“ ተዘጋጅቶል
በአጠቃላይ መመሪያው ክልከላዎችንና ግዴታዎችን ያካተተ
ሲሆን ዋና ዋናዎቹ፡-
 የተከለከሉ ተግባራት እና የተጣሉ ግዴታዎች (በዋናነት
በግለሰቦች፣ በግልና በመንግስት ተቋማት ላይ)
 በቤት ውስጥ ማቆያ እናክብካቤ ወቅት መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ
 የቀብር ስነ ስርአት፣ የአስክሬን ማጓጓዝ እና የሀዘን ስነ ስርአት
 በስብሰባ ወቅት መወሰድ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች
 በሀይማኖታዊ ስነስርዓት፣ በየቤት ውስጥ ማህበራዊ ዝግጅቶች፣ እና
የአደባባይ በዓላት አከባበር ወቅት ሊወሰዱ ስለሚገባቸው የጥንቃቄ
እርምጃዎች
 የመዝናኛ፣ የመስተንግዶ አገልግሎቶች እና ስፖርታዊ ውድድሮች
ሊከተሉት የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች
 በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚገኙባቸው
ተቋማት ላይ የተጣሉ ክልከላዎች እና መደረግ ያለባቸው የጥንቃቄ
እርምጃዎች
 የህግ ተጠያቂነት
የተከለከሉ ተግባራት እና የተጣሉ ግዴታዎች
የተከለከሉ ተግባራት(አንቀጽ 4) :-
1. ማንኛውም ኮቪድ-19 ያለበት ሰው ቫይረሱ
እንዳለበት እያወቀ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት፣
ከማህበረሰቡ ጋር መቀላቀል ወይም ቫይረሱ ወደ
ሌሎች ሰዎች ሊተላለፍ በሚችልበት ሁኔታ ከሌሎች
ሰዎች ጋር መገናኘት የተከለከለ ነው፣
2. ማንኛውም ሰው ለሰላምታና ሌላ ለማንኛውም አላማ በእጅ
መጨባበጥ፣ሆን ብሎ የእርስ በእርስ አካላዊ ንክኪ ማድረግ
የተከለከለ ነው፣
3. ማንኛውም ሰው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ቀሪ
መሆኑ እስከሚወሰንበት ጊዜ ድረስ ከመኖርያ ቤት ውጪ
በማንኛውም ቦታ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርግ
መገኘት ወይም መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው፣
ሆኖም ዕድሜያቸው ከስድስት አመት በታች
የሆነ ህጻናት ወይም በማሰረጃ የተረጋገጠ
የመተንፈሻ አካላት ወይም መሰል ችግር ያለባቸው
ሰዎች ይህ ድንጋጌ ተፈፃሚ አይሆንባቸውም
4. በማንኛውም መንግስታዊ እና ግል ተቋም ሰራተኞች ከሁለት
የአዋቂ እርምጃ በታች ተጠጋግተው እና የአፍ እና አፍንጫ
መሸፈኛ ሳያደርጉ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ፣ ተገልጋዮች
በሚቀመጡበት ጊዜም ይሁን በማንኛዉም አኳኋን አገልግሎቱ
ሲያገኙ ከሁለት የአዋቂ እርምጃ በታች ተጠጋግተው እና የአፍ እና
አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ወይም
በአንድ ጠረጴዛ ከሶስት ተገልጋዮች በላይ እንዲቀመጡ ማድረግ
የተከለከለ ነው፣
5. ማንኛውም የንግድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ
ማድረግ ቀሪ መሆኑ ካልተወሰነ በስተቀር አፍና አፍንጫውን ላልሸፈነ ሰው
አገልግሎት መስጠት የተከለከለ ነው፣
6. በክፍት ገበያዎች፣ በትራንስፖርት መሳፈሪያ ቦታዎች፣ ህዝባዊ አገልግሎት
በሚሰጥባቸው ቦታዎችና ሌሎች ህዝብ በሚበዛባቸው መሰል አካባቢዎች
ከሁለት የአዋቂ እርምጃ በታች ርቀት መቆምም ሆነ መቀመጥ
የተከለከለ ነው፣
የተጣሉ ግዴታዎች (አንቀጽ 5)
1. ማንኛውም ኮቪድ 19 በሽታ አለብኝ ብሎ እራሱን
የሚጠረጥር ሰው ለሚመለከተው አካል ሪፖርት
በማድረግ የመመርመርና ቫይረሱ ወደ ሌሎች
እንዳይተላፍ አስፈላጊውን ጥንቃቄ የማድረግ
ሀላፊነት አለበት፣
2. በሽታው አለበት ተብሎ የሚጠረጠር ሰው ሰለመኖሩ
የሚያውቅ ማንኛውም ሰው ለጤና ሚኒስቴር፣
በአቅራቢያው ለሚገኙ የጤና ተቋም ወይም
ባለሞያ የማሳወቅ ግዴታ አለበት
3. ማንኛውም አገልግሎት የሚሰጥ የመንግስታዊ እና የግል ተቋም
አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ተቋሙ ለሚመጡ ተገልጋዮች በዚህ መመሪያ
ወይም የሚመለከተው ዘርፍ በመመሪያ በሚያወጣው የጥንቃቄ እርምጃ
መሰረት ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስችሉ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳሶችን
የማቅረብ፣ ተገልጋዮች ሁለት የአዋቂ እርምጃ ተራርቀው የሚቆሙበትን ቦታ
ምልክት የማድረግ እና ተገልጋዮች የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረጋቸውን
እና ሌሎች አስፈላጊ ጥንቃቄዎች መተግበራቸውን የማረጋገጥ ኃላፊነት
አለበት፣
በቤት ውስጥ ማቆያ እና ክብካቤ ወቅት መደረግ
ስላለበት ጥንቃቄ (አንቀጽ 6)
 “የቤት ውስጥ መቆያ” ማለት መኖሪያ ቤት ሆኖ በቂ የአየር
ዝውውር እንዲኖር በሚያስችል መልኩ መስኮት ወይም አየር ማስገቢያ
ያለው እና ለኮቪድ 19 በሽታ የተጋለጡ፣ የተጠረጠሩ ወይንም
ተመርምረው በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች የሚቆዩበት
ስፍራ ነው፡፡
 ማንኛውም ቀላል ወይም ምንም አይነት የኮቪድ-19 ምልክት
የሌለበት ታማሚ በቤት ውስጥ የኮቪድ 19 ህክምና አገልግሎት
እንዲያገኝ ይደረጋል።
 ራስን ቢያንስ ለ 14 ተከታታይ ቀናት በመለየት መቆየት፣ በነዚህ ወቅቶች ከቤት
አለመውጣት፣ አፍ እና አፍንጫን በተገቢው መንገድ መሸፈን ግዴታ አለበት
የቀብር ስነ ስርአት፣ የአስክሬን ማጓጓዝ እና
የሀዘን ስነ ስርአት (አንቀጽ 13-16)
1) ሞት የተከሰተባቸው የጤና ማዕከላት ሟች በማዕከሉ ሲገለገልባቸው
የነበሩ የግል ቁሳቁሶች በጸረ ተህዋሲያን ውህድ በማጽዳት ለቤተሰብ
የማስረከብ እና ሌሎች በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው ማንዋል
የተዘረዘሩ ተግባራትን የመፈጸም ግዴታ አለባቸው፣
2) የሟች ቤተሰብ ወይም ለሟች ኃላፊነት ያለበት ሰው አስክሬን ከጤና
ተቋም ወይንም ከውጭ ሀገር በሚረከብበት ጊዜ የአስክሬን መለየት
ሂደት ላይ ከአስክሬኑም ሆነ ከሳጥኑ ጋር ማንኛውም አይነት ንክኪ
ያለማድረግ ኃላፊነት አለበት፣
3) ከጤና ተቋም ውጭ ሞት ሲከሰት በአስክሬን ማስተካከልም
ሆነ ግነዛ ሂደት ከሟች ቤተሰቦችም ሆነ ከሌሎች ሰዎች ጋር
የሚኖሩ ማንኛውም ግንኙነቶች ወይም በቦታው የሚደረግ
እንቅስቃሴ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀትን በጠበቀ መልኩ
መሆን እና አስክሬን የሚያስተካክሉና የሚገንዙ ሰዎች የእጅ
ጓንት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ፣ከፕላስቲክ የተሠራ ጋዋን
ወይም ላስቲክ እንደ አስፈላጊነቱም የአይን መከላከያ ወይም
መነጽር መልበስ አለባቸው፣
4) የሟች ቤተሰብ ወይም ለሟች ኃላፊነት ያለበት ሰው
አስከሬኑንም ሆነ አስክሬን ያለበትን ሳጥን ያለመነከካት
ወይም ያለመሳም ፣ አስክሬን ያለበትን ሳጥን ወይም
አስክሬን የተጫነበትን ሌላ እቃ፣ሟች በታመመበት ወቅት
በቤት ውስጥ ተኝቶ የነበረበት አልጋ፣ ሲገለገልባቸው ወይም
በዙሪያ የነበሩ እቃዎች፣ የቤቱን ወለልና ሌሎች ከሟች ጋር
ንክኪ የነበራቸውን ቁሳቁሶች በጸረ ተህዋሲያን ውህድ
እንዲፀዳ የማድረግ ግዴታ አለበት፣
5) ከጤና ተቋም ውጭ ሞት ተከስቶ የሟችን አስክሬን የሚገንዙ ሰዎች
የአስክሬን ማስተካከሉና መገነዝ ሂደቱ ካጠናቀቁ በኋላ የተጠቀሙበትን የእጅ
ጓንት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ እና ሰውነታቸውን የሸፈኑበትን ፕላስቲክ
ወይም ጋዎን በአግባቡ የማስወገድ እና እጆቻቸውን በውሃ እና በሳሙና
የመታጠብ ግዴታ አለባቸው፣
6) በለቅሶ ቦታ የተገኘ ማንኛውም ሰው ተገቢውን የአፍና አፍንጫ
መሸፈኛ ማስክ የማድረግ፣ እንዲሁም ሌሎች በአገር አቀፍ ደረጃ
በተዘጋጀው ማንዋል ላይ የተዘረዘሩትን በአስክሬን ግነዛ እና ማስተካከል ወቅት
ሊወሰዱ የሚገባቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች የመተግበር ግዴታ አለበት።
በአስክሬን መጓጓዝ ወቅት እና በቀብር አፈፃጸም
ወቅት የሚኖሩ ግዴታዎች
1) ከጤና ተቋም ውጭ ሞት ተከስቶ የሟች አስክሬን ከተገነዘ
በኃላ የሟች ቤተሰብ ወይም ለሟች ሀላፊነት ያለበት ሰው
በ24 ሰዓት ውስጥ እንዲቀበር ማድረግ ኃላፊነት አለበት
2) በጤና ተቋማት ላይ ሞት ከተከሰተ በኋላ ወይንም አስክሬን
ከውጭ ሀገር የሚገባ ከሆነ የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ከተቀበሉ
በኋላ ወደ ቤት ሳይወስዱ በቀጥታ ወደ ቀብር ቦታ
የመውሰድ ግዴታ አለባቸው፣
3) አስከሬኑን ወደ ማጓጓዣው የሚጭን ወይም ተሸክሞ
ወደ ቀብር የሚወስድ ማናቸውም ሰው አፍና
አፍንጫውን የመሸፈን እንዲሁም የእጅ ጓንት የማድረግ
ግዴታ አለበት፣
4) የቀብር ስነስርዓት አፈጻጸም በአጠቃላይ ከ50 ሰው
ሳይበልጥ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በማድረግና ሁለት
የአዋቂ እርምጃ በመራራቅ መከናወን አለበት፣
5) ማንኛውም በቀብሩ ላይ የተገኘ ሰው፣ በአስክሬን
ማጓጓዝ ወይም በግብአተ መሬት ወቅት የተሳተፈ ሰው፣
በአገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው ማንዋል በሚያዘው
መሰረት እጁን በውሃና ሳሙና የመታጠብ ወይም
በሳኒታይዘር የማፅዳት እና ሌሎች የጥንቃቄ
እርምጃዎችን የመተግበር ግዴታ አለበት።
ከቀብር ስነ-ስርአት በኋላ የሚኖሩ ግዴታዎች
1) ከቀብር በኋላ ለቅሶ መቀመጥ በድንኳን፣ በቤት ውስጥ
ወይም ለዚሁ በተዘጋጀ ቦታ ላይ ሲደረግ ሀዘንተኛው እና
የቤተሰቡ አባላት እና ለቅሶ የሚደርሰው ሰው ከ50 ሰው
ሳይበልጥ እና ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀትን በመጠበቅና
ባለመነካካት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በማድረግ እና
ሌሎች በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው ማንዋል ላይ
የተቀመጡትን ጥንቃቄ ተፈጻሚ በማድረግ መሆን አለበት፣
Conti…
2) በለቅሶ እና በቀብር ስርአት በኋላ ከሌሎች ሰዎች ጋር
በመነካካት ወይም ሊያነካካ በሚችል መልኩ መመገብ፣ ወይም
በሌሎች ሰዎች በተነካኩና ባልታጠቡ እቃዎች መመገብ
የተከለከለ ነው፣
3) ማንኛውም ለቅሶ ሊደርስ የመጣ ሰው ወደ ለቅሶ ቤት
ከመግባቱ በፊትና ከለቅሶ ቤት ሲወጣ እጁን በውሃና ሳሙና
የመታጠብ ወይም በሳኒታይዘር የማፅዳት ግዴታ አለበት፣
ሞት ሲከሰት የሚመለከታቸው አካላት ግዴታዎች
1) እድሮች ወይም ሌሎች የሚመለከታቸው ማህበራዊ አደረጃጀቶች በአስክሬን
አገናነዝ፣በጉዞ ወቅት እና በቀብር ስነስርዓቱ ላይ እንዲሁም በሀዘን ቤት በሚኖር
የቆይታ ጊዜ በዚህ መመሪያ ውስጥ የተጠቀሱትን የኮቪድ መከላከል የጥንቃቄ
መስፈርቶች መሟላታቸውን የማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው፣
2) በሥርዓተ ቀብር ላይ የሚገኙት የሀይማኖት ተቋማት ኃላፊዎች ወይም
የሀይማኖት አባቶች አፍና አፍንጫቸውን የመሸፈን፣ ሁለት የአዋቂ እርምጃ
ርቀት የመጠበቅ፣ በስርዓቱ ላይ ከ50 ሰው በላይ አለመገኘቱን የማረጋገጥ፣
በለቅሶ ስርአቱ ላይ ለሚገኘው ማህበረሰብ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር የተያያዘ
ትምህርት የመስጠት ግዴታ አለባቸው፣
በስብሰባ ወቅት መወሰድ ስላለባቸው የጥንቃቄ
እርምጃዎች (አንቀጽ 17-20)
የተሰብሳቢዎች ብዛትን በተመለከተ (አንቀጽ 17)
 ስብሰባው በተሳታፊዎች መሀል ሁለት የአዋቂ እርምጃ ያህል (2 ሜትር)
ለመጠበቅ በሚያስችል አዳራሽ ያለ ተጨማሪ ፈቃድ እስከ 50 ሰው ሆኖ
መሰብሰብ ይቻላል
 ከላይ የተቀመጠው እንዳለ ሆኖ ከ50 ሰው በላይ መሰብሰብ ግዴታ ሆኖ
ከተገኘ ስብሰባው ሊደረግበት የታሰበበት አዳራሽን ጠቅላላ ስፋት ከግምት
ውስጥ በማስገባት ቦታው ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት አንድ አራተኛውን
በማይበልጥ ሰው ልዩ ፈቃድ ከሰላም ሚኒስቴር እና በተዋረድ ባሉ የክልል፣
ዞን እና ወረዳ የሰላም እና ፀጥታ መዋቅሮች አስቀድሞ በማግኘት ሊከናወን
ይችላል።
የሃይማኖት ስነስርዓቶችን አተገባበርን በተመለከተ
(አንቀጽ 21)
• ማንኛውም ሀይማኖታዊ ስርዓት የሚፈጽሙ ሰዎች
ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በሚፈጽሙበት ወቅት ከሁለት የአዋቂ
እርምጃዎች በታች ተጠጋግቶ ስርዓቱን መፈጸም የተከለከለ
ነው፣
• የሀይማኖቱ ስርዓት የሚከናወንበት ህንፃ ውስጥ ህንፃው
የሚሸፍነውን ጠቅላላ ቦታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦታው
ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት አንድ አራተኛውን የማይበልጥ
ሰው በመያዝ ስርዓቱን ማካሄድ ይኖርባቸዋል፣
• ማንኛውም ሰው የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ሳይደረግ
ወደእምነት ተቋማት ቅጥር ግቢ ውስጥ መግባት የተከለከለ ነው፣
የቤት ውስጥ ማህበራዊ ዝግጅቶችን በተመለከተ
(አንቀጽ 22)
ለልደት፣ ምረቃ፣ማህበር፣ሀዘንን መሰረት የሚያደርጉ
ዝግጅቶች (ከቀብር እና ከቀብር መልስ ያሉ ስነ ስርዓቶች
ውጭ) እና መሰል በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ማህበራዊ
በዓላት ከቤተሰብ አባላት ከሆኑ ውጭ ተጠራርቶ
ማክበር የተከለከለ ነው፣)
ከላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ ማንኛውም ሰው ከ50
በላይ የማይበልጡ ሰዎች በመሆን እና ሁለት የአዋቂ
እርምጃ (ሁለት ሜትር) ተራርቆ፣ የአፍና አፍንጫ
መሸፈኛ በማድረግ እና ተገቢውን የኮቪድ 19 መከላከያ
የንጽህና እርምጃዎች በመተግበር የሰርግ ስነስርዓት
ማካሄድ ይችላል፣
የአደባባይ በዓላት አከባበርን በተመለከተ (አንቀጽ 23)
• ለዚህ አንቀጽ አፈጻጸም የአደባባይ በዓላት ማለት ህዝብን በብዛት የሚያሳትፉ
በክፍት ስፍራዎች የሚደረጉ ስብስቦች ናቸው።
• ህዝብን በብዛት የሚያሳትፉ የአደባባይ ላይ በዓላት የወረርሽኑ ስርጭት
መረጋጋት እስኪጀምር ድረስ በታቸለ አቅም ባይደረጉ ይመከራል፣
• በዓላትን የሚታደምም ሆነ አከባበሩን የሚያስተባበር ሰው የአፍና አፍንጫ
መሸፈኛ የማድረግ እና በአከባበርም ወቅት ሁለት ሜትር ርቀትን ጠብቆ
የመቆምና መቀመጥ ግዴታ አለበት፣
• በዓላትን የሚያስተባብር አካል በዓላት የሚከበሩባቸው አደባባዮች
የሚሸፍኑትን ጠቅላላ ቦታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦታው ሊይዝ ከሚችለው
ሰው ብዛት አንድ አራተኛውን የማይበልጥ ሰው በመያዝ ስርዓቱን ማካሄድ
ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፣
አገልግሎት የሚሰጡ ስፍራዎች (አንቀጽ 24-25)
• በአንድ ጠረጴዛ ከሶስት ሰው በላይ ማስተናገድ የተከለከለ ሲሆን
በእያንዳንዱ ጠረጴዛ መካከል የሁለት ሜትር ርቀት ሊጠበቅ
ይገባል፣
• አገልግሎትን የሚሰጡ ሰዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛን የማድረግ
ግዴታ አለባቸው፣
• የሚስተናገዱ ሰዎች ከሚመገቡበት እና ከሚጠጡበት ወቅት
ውጭ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛን የማድረግ ግዴታ አለባቸው፣
• ተቋማቱ በመግቢያና መውጫ በሮች እና ሌሎች አስፈላጊ ቦታዎች
ላይ በሽታውን ለመከላከል የሚያስችሉ አስፈላጊ ነገሮችን
ማዘጋጀት፣ በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር የማድረግ፣ እንዲሁም
ለሰራተኞቻቸው የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የሚረዱ
የጥንቃቄ ቁሳቁሶችን የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፤
• ቦታው ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት ከአንድ
አራተኛው መብለጥ የለበትም(ጭፈራ 1000-250)
ስፖርታዊ ውድድሮች (አንቀጽ 26)
የወረርሽኙ ስርጭት ያለበት ሁኔታ በየጊዜው እይታየ
በሌላ መመሪያ እስኪወሰን ድረስ
የእግር ኳስ፣ መረብ ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣
ቴኒስ፣ አትሌቲክስ እና ሌሎች የስፖርት ውድድሮች
በውድድሩ ላይ በቀጥታ የሚሳተፉ እና ለነዚሁ ድጋፍ
ሰጪ ሰራተኞች ከሆኑት ውጭ ታዳሚዎች በሌሉበት
መከናወን አለባቸው፣
በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን
የሚገኙባቸው ተቋማት ላይ የተጣሉ ክልከላዎች እና መደረግ
ያለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች (አንቀጽ 27)
• የወረርሽኙ ስርጭት ያለበት ሁኔታ በየጊዜው እየታየ በሌላ
መመሪያ እስኪወሰን ድረስ የአረጋዊያን መጦሪያ
ስፍራዎች እና የማገገሚያ ማዕከላት ውስጥ የሚገኙ
ሰዎችን በአካል መጠየቅ የተከለከለ ነው
• በማረሚያ ቤቶች ላይ የሚደረግ የታራሚን በአካል
የመጎብኘት ሂደት በታራሚው እና በጠያቂው መሀል
ሁለት የአዋቂ እርምጃ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ፣
ታራሚውም ሆነ ጠያቂው የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ
በማስደረግ፣ ጠያቂው ወደማረሚያ ቤቱ ቅጥር ግቢ
ከመግባቱም በፊት እና ሲወጣ እጁን በውሃ እና ሳሙና
እንዲታጠብ ወይንም በሳኒታይዘር እንዲያጸዳ በማድረግ፣
የመተባበር ግዴታ (አንቀጽ 28)
• ማንኛውም ሰው እና ተቋም ለዚህ መመሪያ ተፈፃሚነት የመተባበር ግዴታ አለበት።
የህግ ተጠያቂነት (አንቀጽ 30)
• በመመሪያው የተደነገጉ ክልከላዎችን እና ግዴታዎችን የተላለፈ ማንኛውም ሰው
አግባብነት ባለው የወንጀል ህግ መሰረት ተጠያቂ እንደሚሆን የተደነገገ ሲሆን
• አግባብነት ያላቸው የወንጀል ህጎች ድንጋጌዎችን ለምሳሌ ያህል ለመጥቀስ፡-
 የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር
ቁጥር 661/2002፤ የኢፌድሪ የወንጀል ሕግ
ወረርሽኙን ለማስቆም የተከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ቅንጅታዊ አሠራር /COORDINATION/
 በዞኑ የሚመራ ክግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ተግባሩን ሲመራ የቆየ
ቢሆንም በአሁን ወቅት ተቀዛቅዞ ይገኛል
 በዞኑ ጤና መምሪያ የአስቸከይ ጊዜ የአገልግሎት ማእከል(EOC)
እና ትኩራት የሚሹ መደበኛ የጤና ተግበራትን አቀነጅተዉ
በመምራት፣ በመገምገም እና ተግባራዊ ድጋፍ በመስጠት እየሰራ
ይገኛል
 ተመሳሳይ RRT በወረዳ ደረጃም ተቋቁመዉ የወረርሽኝ ምላሽ
ስራ ሲሰራ የቀየ ሆኖ አሁን ላይ በአፈጻጸም ክፍታት እየታየበት
ነዉ
የአደጋ ጊዜ ተግባቦት እና የማህበረሰብ
ተሳትፎ
በኮቪድ 19 መከለከል እና መቆጣጠር፣መመሪያ
ቁጥር 30 እና በትምህርት ቤት መከፈት ከተለያዩ
ከተማ አስተዳደርና ወረዳዎች ለተዉጣጡ የግንዛቤ
ማስጨበጫ ተሰጥቷል፤
 ኮቪድ እና የትምህርት ቤት አከፋፈት ላይ ለወረዳ/ከተማ አስተዳደር
ትምህርትና ጤና በለሙያዎች የስልጠና መድረክ ተካሂዷል
 ማህበረሰቡን ለማነሳሳት የማስክ ዘመቻ እና በሁሉም ወረዳዎችና
ከተማ አስተዳደሮች “እንድናገለግሎ ማስኮን ያድርጉ” የ ንቅናቄ
ተካሂዷል፡፡
ከሚዲያ ጋር የተሰራ
 በተለያዩ ጊዜያት በሚዲያ በኮቪድ 19 መተላለፊያ እና መከላከያ
መንገዶች፣በትምህርት ቤት መከፈት፣መመሪያ ቁጥር 30፣በኮቪድ
ክትባት አስመልክቶ በተለያየ ጊዜ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቶል
ያጋጠሙ ተግዳሮቶች
 በሁሉም ደረጃ የተkkሙ አደረረጃጀቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ
ሥራ ማቆማቸዉ
 ችግሩ ከፍቶ ቀጥሎ ሳለ በማህበረሰቡ የሚታየዉ ከፍተኛ መዘናጋት
ባለበት መሆኑ
 በሁሉም ደረጃ ለተግባሩ የሚሰጠዉ ትኩረት መቀዛቀዝ
 የባለድርሻ አካላት በመመሪያዉ 30/2013 የተሰጣቸዉን ሃላፊነት
አለመወጣት
 ለምርመራ ናሙና መዉሰድ መቆም እና ያለመስራት
ያጋጠሙ ተግዳሮቶች…
 ለባለሙያዎች የማትጊያ ሥርዓት አለመኖር
 የቤት ውስጥ ልየታና ክትትል በተገቢ ሁኔታ አለመፈጸም
 በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎችን የቀብር ስነ-ስርዓት በእስታንደርዱ መሰራት
አለመፈጻም፣ አሰድሮ መቅበር( ዱራሜ፣ደምቦያ)
 በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎችን መረጃ ስነገር በኮቪድ-19 አይዶለም ብሎ ቅሬታ
መቅራብ፤ መከረከር
 የአልጋና ኦክስጂን እጥረት መኖር
ቀጣይ አቅጣጫዎች
ቀጣይ አቅጣጫዎች…
 በሁሉም ደረጃ ያሉ ግብረ-ሃይሎች ዳግም የመከላከልና
የቁጥጥር ሥራን በበላይነት መምራቱን ቢቀጥል
 በሁሉም ደረጃ ያሉ የኮቪድ-19ን በመደበኛ የጤና ሥርዓት
 የማጠናከር ሥራ
 የህግ ማቀፎች ተግባራዊነት ላይ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ
ማጠናከር
 በየደረጃዉ ያሉ ልማት ሰራዊት፣የወጣት እና የሴቶች አደረጃጀት
በመጠቀም የኮቪድ መከላከል ተግባራትን ማጠናከር
ቀጣይ አቅጣጫዎች…
1. በሁሉም ደረጃ የሚዲያ አጠቃቀምን ማሻሻል እና ሚዲያዎች
የሚያስተላልፉትን መልዕክት በትክክል የኮቪድ መከላከያ መንገዶች
እየተገበሩ እንዲተላለፍ ማድረግ
2. የግል እና የመንግስት ተkማት ላይ እንድናገለግሎ ማስኮን ያድርጉ
በአግባቡ መተግበር/ ማስተግበር
3. ሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች መዳሃኒት ነክ ያልሆኑ የኮቪድ መከላከያ
መንገዶችን እስከ ታችኛዉ መዋቅር ማስተግበር
4. የህግ አስከባሪ አካላት ጋር በመቀናጀት መመሪያ ቁጥር 30/2013
ማስተግበር
ቀጣይ አቅጣጫዎች…
 በሁሉም ደረጃ የፖለቲካ መሪዎች የኮቪድ መከላከል ትግበራ
ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸዉ በማድረግ ለህብረተሰቡ አርዕያ
እንዲሆኑ ማድርግ (አመራሩ እራሱ መተግበርና ማስተግበር)
 እንደ እድር፣በጎ ፍቃደኛ፣የሀይማኖት አባት እና የሀገር
ሽማግሌ እንዲሁም ሌሎች በአካባቢዊ ተፅኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን
በመጠቀም የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር ግንዛቤ መፍጠር
ቀጣይ አቅጣጫዎች…
 ተጋላጭ ማህበረሰብን እና አካባቢዎችን በሚገባ መለየት እንዲሁም
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸዉን መዝግቦ መመርመር
 የማህበረሰብ አቀፍ ቅኝትና አሰሳ ሥራን ከመደበኛ ጤና ሥራ ጋር በቅንጅት
መስራት
 በጤና ተkማት የናሙና አሰባበሰብ ሥርዓት መዘርጋት
 የቤት ውስጥ ልየታን ማጠናከር
 በሁሉም ሆስፒታሎች የኮቪድ ዋርድ ማዘጋጀትና በአስፈላጊ ነገሮች
የተሟላ ማድረግ/የአገልግሎት ቅንጅት መመሪያን መተግበር/
የክልል የኮቪድ መከላከልና መመሪያ ቁጥር 30/2013
አስተግባሪ ግብረ-ሀይል ማደራጀት በዚህም መሰረት
በክልል ደረጃ
 የክልል ም/ር/መ/ር……….ሰብሳብ
 የክልል ጠና ቢሮ ሀላፍ……ም/ ሰብሳብ
 የክልል ዐ/ህግ………ጸሃፊ
 የክልል ፖሊስ ኮሚሽን…..አባል
 የክልሉ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት … አባል
 የክልል ት/ት ቢሮ ሀላፍ…..አባል
 የክልል መ/ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፍ….አባል
 የክልል ን/ገበያ/ልማት ቢሮ ሀላፍ……አባል
 የክልል ሰ/ህ/ወ/ቢሮ ሀላፍ…………….አባል
 የክልል ፐ/ሰ/ሰ/ ቢሮ ሃላፊ…………. አባል
 የክልል ጤ/ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁጥጥር ባለስልጣን….አባል
 የደቡብ ሬ/ቴ/ድ/ስራ አስኪያጅ……. አባል
 የክልል ህ/ጤ/ኢ ዳይረክተር ………..አባል
የዞን/ልዩ ወረዳ ግብረ-ሀይል አደረጃጀት
 የዞን/ልዩ ወረዳ ም/አስ/ር……….ሰብሳብ
 የዞን/ልዩ ወረዳ ጤና መምርያ ሀላፍ……ም/ ሰብሳብ
 የዞን/ልዩ ወረዳ ዐ/ህግ መምርያ ሀላፍ ………ጸኃፊ
 የዞን ልዩ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ሀላፍ አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ ፖሊስ መምርያ ሀላፍ …..አባል
 የዞን /ልዩ ወረዳ ፍ/ዳኛ ………………. አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ ት/ት መምርያ ሀላፍ…..አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ መ/ትራንስፖርት መምርያ ሀላፍ….አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ ን/ገበያ/ልማት መምርያ ሀላፍ……አባል
 የዞን /ልዩ ወረዳ ፐ/ሰ/ሰ/መምሪያ ሃላፊ….. አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ… አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ ሴ/ህ/ ወ/ መምርያ ሀላፍ…………….አባል
 የዞን/ልዩ ወረዳ ጤ/ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁጥጥር ባለስልጣን….አባል
የወረዳ ግብረ ሃይል
 የወረዳ ም/አስ/ር……….ሰብሳብ
 የ ወረዳ ጽ/ቤት ሀላፍ ……ም/ ሰብሳብ
 የ ወረዳ ዐ/ህግ ጽ/ቤት ሀላፍ ………ጸኃፊ
 የ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ አባል
 የ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ሀላፍ …..አባል
 የ ወረዳ ፍ/ዳኛ ………………. አባል
 የወረዳ ት/ት ጽ/ቤት ሀላፍ …..አባል
 የወረዳ መ/ትራንስፖርት ጽ/ቤት ሀላፍ ….አባል
 የወረዳ ን/ገበያ/ልማት ጽ/ቤት ሀላፍ ……አባል
 የ ወረዳ ፐ/ሰ/ሰ/ ጽ/ቤት ሀላፍ ….. አባል
 የወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ… አባል
 የ ወረዳ ሰ/ህ/ ጽ/ቤት ሀላፍ …………….አባል
 የ ወረዳ ጤ/ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁጥጥር ባለስልጣን….አባል
የግንኙነት አግባብ
 ግብረ ሃይሉ መመሪያ 30/2013 መነሻ ያደረገ እቅድ ያዘጋጃል
ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፡፡
 በየ 15 ቀን ዘወትር ዕሮብ በሰብሳቢው አማካኝነት አጠቃላይ የኮረና
መከላከል ስራና የመመሪያውን አተገባበር አስመልክቶ ርፖርት ቀርቦ
ዉይይት ይደረጋል
 ሁሉም የግብረ-ሃይሉ አካላት የታችኛዉን መዋቅር ተከፋፈሎ
ተገቢዉን ድጋፈ ያደርጋል
የሚጠበቅ ውጤት
 ማሰክ አጠቃቀም አሁን ካለንበት ከ28 % ወደ 100 % ማድረስ
 የላቦራቶር ተጠቃምነት ከ48 % ወደ 60 % ከፍ ማድረግ
 ሁሉም የጤና ተቀማት ኮቪድ 19 ከሌሎች ጤና አገልግሎት ጋር
ማቀናጀት
 መመርያ ቁጥር 30 በሁሉም አካባቢዎች ላይ ተግባራዊ ማድረግ
(አስተማሪ እርምጃዎችን መውሰድ)
 ለተግባሩ የሚያስፈልግ ሃብት መመደብና ለባለሞያው ተገቢውን
ድጋፍ ማድረግ
 በወረዳ ደረጃ ተመሳሳይ መድረክ በመፍጠር ስራውን ማቀጣጠል፡፡
ማጠቃለያ
ወረርሺኙ በተለያዩ የግለሰብና የቡድን መብቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ
አሳድሯል፡- እነዚህም፡-
 በጤንነትና በህይወት መኖር መብት፣
 ከቦታ ቦታ በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት፣
 ሰርቶ የመኖር (የመስራት መብት)
 የሀይማኖትና እምነት ነጻነት መብት
 የመማር መብት፣
 የመሰብሰብ መብት
 በሴቶችና ህጻናት መብት ( የሀይል ጥቃት)
• የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል የወጡ ህግጋትን
የማስፈጸም ስራው የመጨረሻው ግብ የሰዎችን በጤንነትና
በህይወት የመኖር ሰብዓዊ መብት ማክበርና ማስከበር
ነው፡፡
• በዚህ ረገድ በመመሪያው የተጣሉ ግዴታዎችንና ክልከላዎችን
በሚጥሱ አካላት ላይ አግባብ ባለው ወንጀል ህግ ተጠያቂ
ሊሆኑ እንደሚችሉ ስለሚደነግግና ህጉንም በማስፈጸም
ረገድ የፍትህ አካላት ድርሻ ከፍተኛ ነው፡፡
• ፖሊስ ፡-ወንጀልን በመከላከል ፣በምርመራ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ቁጥጥር
• ዐቃቤ ህግ ፡-ክስ መመስረት፣ ችሎት ክትትል፣ ህጉን እስከ ወረዳ ባለው
መዋቅር ግንዛቤ የመፍጠር፣ ማረሚያና ማረፊያ ጉብኝት ---
• የጤናው ዘርፍ የሚመሩ ተቋማት፡- ወረርሺኙን ለመከላከል ከሚያደርጓቸው
የቅርብ ክትትሎች፣ የማስገንዘብ እንዲሁም ከሚወስዷቸው አስተዳደራዊ
እርምጃዎች (በቀጥታ የሚቆጣጠሯቸውን ተቋማት) ባሻገር የወንጀል ድርጊት
ውስጥ የገቡትን ለፍትህ አካላት ጥቆማ በመስጠት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ
ይገባል፡፡
• እነዚህና ሌሎች ስልጣንና ተግባራትን በመወጣት ወረርሺኙ በመከላከል ረገድ
ድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል
COMMON MASK-
WEARING MISTAKES
Don’t touch your or your
child’s mask while it is being
worn.
Don’t wear the mask under
your chin with your nose and
mouth exposed.
SPI
CONT…
Don’t share your mask with
family members or friends.
Don’t leave your nose
or mouth uncovered.
SPI
Thank you!!!
No mask- No service !!!
73

More Related Content

More from gizachewyohannesgtg (7)

COVID -19. VACCATION presentaion sodo.pptx
COVID -19. VACCATION presentaion sodo.pptxCOVID -19. VACCATION presentaion sodo.pptx
COVID -19. VACCATION presentaion sodo.pptx
 
Self help group formation, effectiveness
Self help group formation, effectivenessSelf help group formation, effectiveness
Self help group formation, effectiveness
 
NY_FAO_Framework_Presentation_May_2017-3.pptx
NY_FAO_Framework_Presentation_May_2017-3.pptxNY_FAO_Framework_Presentation_May_2017-3.pptx
NY_FAO_Framework_Presentation_May_2017-3.pptx
 
Weather-information-PPT-SA-19-20Oct.pptx
Weather-information-PPT-SA-19-20Oct.pptxWeather-information-PPT-SA-19-20Oct.pptx
Weather-information-PPT-SA-19-20Oct.pptx
 
1. Ethiopia - APRM PRESENTATION March 2023 Durban.pptx
1. Ethiopia - APRM PRESENTATION March 2023 Durban.pptx1. Ethiopia - APRM PRESENTATION March 2023 Durban.pptx
1. Ethiopia - APRM PRESENTATION March 2023 Durban.pptx
 
plant protection training material for students
plant protection training material for studentsplant protection training material for students
plant protection training material for students
 
TOT- Gender Basic Concepts and Mainstreaming Training of Trainers.pptx
TOT- Gender Basic Concepts and Mainstreaming Training  of Trainers.pptxTOT- Gender Basic Concepts and Mainstreaming Training  of Trainers.pptx
TOT- Gender Basic Concepts and Mainstreaming Training of Trainers.pptx
 

COVID-19 cumulitive Update 2013/2014.pptx

  • 1. የከምባታ ጠምባሮ ዞን ጤና መምሪያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ተግባራት(ለዞንና ወረዳ አስተግባር ግብረ ሀይል የቀረበ) ሚያዚያ-27, 2013 ዓም ዱራሜ
  • 2. የገለፃዉ ይዘት  መግቢያ  የኮሮና ወቅታዊ ሁኔታ  ለኮቪዲ መከለከልና መቆጠጣር የሚዉል መመሪያ 30/2013  ወራርሽኙን ለመቆጠጣር የተሰሩ ስራዎች  ያገጠሙ ችግሮች  የቀጣይ ትኩራት አቅጠጫዎች  መጠቃለያ
  • 3. መግቢያ  የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ብሎም በሀገራችን ከተከሰተበት ከመጋቢት 4/2012 ጀምሮ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት እየበረታ ከመጣ ከአንድ ዓመት በላይ አስቆጥሮል  ወረርሽኙ በሀገራት ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ እያደረሰ ያለው ተፅዕኖ በጣም ከፍተኛ ነዉ፡፡  በመሆኑም መንግስት ህዝቡን በማስተባበር ወረርሽኙን በአጭሩ ለመግታት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ 3
  • 4.  በሽታዉን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዋነኛው አማራጭ፡-  የጥንቃቄ መልዕክቶችን መተግበር፣  የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራን ማጠናከር ነዉ  በዚህ ህዳት ዘርፋ ብዙ ስራ የተሰራም ቢሆን በህብረተሰቡ ዉስጥ የሚታየዉ መዘናጋት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል 4
  • 5.  ስለሆነም ችግሩ ከአቅም በላይ ሆኖ ወደ ከፋ ቀዉስ ሳይሸጋገር  ከዚህ ቀደም የተዘረጉ አደረጃጀቶችን ዳግም በመከለስ እና በማጠናከር  የመከላከሉን ሥርዓት እስከ ታችኛዉ መዋቅር በመዘርጋትና የተለያዩ ተጨማሪ አደረጃጀቶችን በመፍጠር ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ ግድ ይላል 5
  • 6. አለማዊ ሁኔታ  የኮቪድ 19 ጫና ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ ነዉ o የባለፉት 8 ሳምንታት መረጃ እንደሚያመለክተዉ ችግሩ እየከፋ መምጣቱን ነዉ(USA: Brazil: India ከፍተኛ ህሙማን የተመዘገበባቸው)  ላለፉት ወራት ጭማሪዎች የሚጠቀሱ 2 ምክኒያቶች 1. አዳዲስ የቫይረስ ዝሪያዎች በብዙ ሀገራት መንሰራፋት 2. በማህበረሰቡ የሚታየዉ የመከላከያ መንገድ ጥንቃቄ ጉድለት
  • 7. አለማዊ ሁኔታ…  ከ 3 ሚሊየን በላይ ሞት ሪፖርት ተደርጓል(USA፡ Brazil: India)  የመጀመሪያዉ አንድ ሚሊያን ሪፖረት ለማድረግ 9 ወራት ሁለተኛዉ ሚሊየን ሪፖረት ለማድረግ 4 ወራት ሦስታኛዉን ሚሊየን ሪፖረት ለማድረግ 3 ወራት
  • 8. አህጉራዊ ሁኔታ  በአህጉራችን አፍሪካ የበሽታዉ ሁኔታ እየጨመረ ቢሆንም የስርጭት ሁኔታዉ/trend/ ወጥነት ይጎለዋል  በአህጉሪቱ ከ 4.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ሲያዙ ከ 120 ሺ በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን አጥተዋል (Cases South Africa: Morocco:Tunisia: Ethiopia: ) (Death South Africa: Egypt: Tunisia)  ደቡብ አፍሪካ ትልቁ ቁጥር ሞትና ህሙማን የተመዘገበባት ሲሆን ሀገራችን ቀደምት አራት ዉስጥ ተካታለች
  • 9. ሀገራዊ ሁኔታ  በሀገራችን በሁሉም ክልሎች ችግሩ ተከስቶ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል  ባጠቃላይ እስከ 26/8/2013 ዓም ድረስ ከ2.59 ሚሊየን በላይ ምርመራ ተደርጎ ከ258 ሺ በላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል  ባለፉት ወራት የመያዝ ምጣኔዉ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ በየዕለቱ ከሚመረመሩ አምስት ሰዎች መሃል አንዱ የሚያዝበት ጊዜ ላይ ደርሰናል
  • 10. ሀገራዊ ሁኔታ በየቀኑ ከ 20 በላይ ሞት ማስመዝገብ ከጀመርንም ወራት ተቆጥረዋል የጽኑ ህሙማን ቁጥርም ከ አንድ ሺ በላይ መሻገር ጀምሮል በአጠቃላይ የችግሩ አሳሳቢነት ከጊዜ ወዳ ጊዜ እየጨመረ መጥቶል
  • 12. የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ  በክልላችን ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ያለበት የተለየዉ ሚያዚያ 23/2012 ዓም  በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ቫይረሱ ተገኝቷል  በክልሉ የዞን ዋና ከተሞች ላይ ሥርጭቱ ከፍ ብሎ የታየ ቢሆንም በአሁን ወቅት ገጠራማ አካባቢዎችንም በስፋት ማዳረሱን መረጃዎች ያሳያሉ 12
  • 13. የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ…  ስምንት የኮቪድ-19 ላብራቶሪዎች በክልሉ አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸዉ  አስከ ሚያዝያ 26/ 2013 ዓም 187,059 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸዋል  በበሽታዉ የተያዙ 7953፤ የሞቱ 127፤ያገገሙ 7297 ነዉ 13
  • 14. የኮቪድ-19 ክልላዊ ሁኔታ…  አስር ከፍተኛ ምርመራ ያደረጉ ዞኖች፡ 1. Wolaita 35,438 2. Gurage 32,750 3. Hadiya 21,042 4. Silte 17,316 5. Gamo 15,112 6. Gedeo 8,602 7. South Omo 7,131 8. Kaffa 6,358 9. Kembata Tembaro 6,287 10. Halaba 5,790 14
  • 15. አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገለቸዉ 6,287 አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸዉ 218 በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ያለባቸዉ 2 አጠቃላይ የሞቱ 16 አማካይ የመያዝ ምጣኔ/PR/ 3.5% የሞት ምጣኔ /CFR/ 7.3 % ጽኑ ህሙማን /Critical/ 0 የኮቪድ-19 ዞናዊ ሁኔታ እስከ ሚያዚያ 26/2013 ዓም
  • 16. የዞኑ የኮቪድ-19 ምርመራ በወረዳዎች ተቆማት ድምር ዶ/ር ቦጋለች ገ/መ/አ/ሆ 985 ዱራሜ ከተማ አስተዳዳር 691 ዳምቦያ 600 አንጋጫ 599 ሽ/ከ/አስተዳደር 570 ቀድዳ ጋሜላ 541 ጠምባሮ 489 ዶዬገና 444 አድሎ ዙ/ወ 430 ሀ/ከ/አስተዳደር 350 ከመቆያዎች 234 ሀ/ጡ/ዙ/ወ 270 ቃጫብራ 281 ዞን 6287
  • 17. የለብራቶሪ ምርመራ በወረዳዎች ከመስከራም 2013 ጃምሮ***(ከማንም ዘማቻ ቦኃላ) መዋቅሮች የተላከ ናሙና ብዛት ፖዜቲቭ ዱራሜ 52 2(3.8%) ዳምቦያ 28 2(7%) አንጋጫ 3 0 ሺንሺቾ 31 3(9.7%) ቀዲዳ 87 4(4.6%) ዶዮገና 36 6((16.7%) ጠምባሮ 0 Silent for 7 months አዲሎ ዙርያ 0 ሀ/ጡ/ዙ 0 ሀደሮ 0 ቃ/ቢራ 0 ዞን 237 17(7.2%)
  • 18. የዞኑ ኮቪድ-19 ተጠቅዎች መረጃ በመዋቅሮች 90 26 21 19 14 10 10 8 8 8 2 4 218 0 50 100 150 200 250 18
  • 19. የዞኑ የኮቪድ-19 ህሙማን ብዛት በወራት 1 0 0 15 78 30 27 1 2 10 53 218 19
  • 20. የኮቪድ-19 ዞናዊ ሁኔታ… ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዚያ 26/2013 ዓም ኮቪድ-19 ከተገኘባቸዉ 53 ሰዎች ዉስጥ፡  14 ባለፉት የመጃመሪያ 2 ሳማንታት ብቻ የታዩ ሲሆኑ  39 ደግሞ በመጨራሻዉ ቀሪ 2 ሳምንታት ብቻ የተመዘገቡ ናቸዉ  ከላይ የተመለከትነዉ ቁጥር እንደሚያመለክተዉ ስርጭቱ ከፍተኛ እና ፈጣን እንደሆነ ነዉ
  • 21. የኮቪድ-19 ዞናዊ ሁኔታ… ከኮቪድ ጋር የተያያዘ ሞትን በሚመለከት አስከ ሚያዝያ 26/2013 ዓም አጠቃላይ ሞት 16 8ቱ (50%) ባለፉት አራት ሳምንታት ብቻ የተመዘገቡ ናቸዉ 12ቱ (75%) እድሚያቸዉ ከ 45 ዓመት በላይ ናቸዉ
  • 22. የኮቪድ-19 ዞናችን ሁኔታ…  በዞኑ የተመዘገበ የሞት ቁጥር ከዚህ ከፍ እነደሚችል ይታመናል  የሞት ቁጥሩ አነስተኛ ለመሆኑ የሚጠቀሱ ምክኒያቶች 1. ምርመራ የማያደርጉ ከተማ አስተዳደር /ወረዳዎች መኖራቸዉ 2. ሁሉም የጤና ተkማት ኮቪድን ጨምሮ በተለያየ ምክኒያት ጽኑ ህሙማን ከፍልም ሆነ ሌሎች መሰል ምልክቶች ሲኖሩ ተከታትሎ ያለመመርመር 3. በማህበረሰቡ ዉስጥ የሚከሰቱ ሞቶችን የምንከታተልበት የቅኝት ተግባራት ደካማ መሆን
  • 23. መመሪያ ቁጥር 30/2013 የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር የወጣ መመሪያ
  • 24. የመመሪያዉ ስም የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር የወጣ መመሪያ፤ መመሪያ ቁጥር 30/2013 የወጣዉ መመሪያ፡- 10 ክፍሎች እና 31 አንቀጾች አሉት
  • 25.  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝብ ተወካዩች ም/ቤት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ (ለ5 ወራት) ሲተገበሩ ቆይተው ከህብረሰብ ጤና ኢኒስቲትዩትና ጤና ሚ/ር በቀረበው ሪፖርት መነሻ ወረርሺኙን በተለመደው አሰራር /በመደበኛ የህግ ማስከበር ስርዓት በጥንቃቄ መከላከልና መቆጣጠር እንደሚቻል ታምኖበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነስቷል፡፡  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ በኋላ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና የሚያስከትለው ጉዳት ለመቀነስ ስለሚወሰዱ ክልከላዎች እና ግዴታዎች በህግ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በመላው ሀገሪቱ ተፈጻሚ የሚሆን "የኮቪድ- 19 ወረርሺኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያሰችል መመሪያ ቁጥር 30/2013“ ተዘጋጅቶል
  • 26. በአጠቃላይ መመሪያው ክልከላዎችንና ግዴታዎችን ያካተተ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ፡-  የተከለከሉ ተግባራት እና የተጣሉ ግዴታዎች (በዋናነት በግለሰቦች፣ በግልና በመንግስት ተቋማት ላይ)  በቤት ውስጥ ማቆያ እናክብካቤ ወቅት መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ  የቀብር ስነ ስርአት፣ የአስክሬን ማጓጓዝ እና የሀዘን ስነ ስርአት  በስብሰባ ወቅት መወሰድ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች  በሀይማኖታዊ ስነስርዓት፣ በየቤት ውስጥ ማህበራዊ ዝግጅቶች፣ እና የአደባባይ በዓላት አከባበር ወቅት ሊወሰዱ ስለሚገባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች  የመዝናኛ፣ የመስተንግዶ አገልግሎቶች እና ስፖርታዊ ውድድሮች ሊከተሉት የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች  በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚገኙባቸው ተቋማት ላይ የተጣሉ ክልከላዎች እና መደረግ ያለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች  የህግ ተጠያቂነት
  • 27. የተከለከሉ ተግባራት እና የተጣሉ ግዴታዎች የተከለከሉ ተግባራት(አንቀጽ 4) :- 1. ማንኛውም ኮቪድ-19 ያለበት ሰው ቫይረሱ እንዳለበት እያወቀ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት፣ ከማህበረሰቡ ጋር መቀላቀል ወይም ቫይረሱ ወደ ሌሎች ሰዎች ሊተላለፍ በሚችልበት ሁኔታ ከሌሎች ሰዎች ጋር መገናኘት የተከለከለ ነው፣
  • 28. 2. ማንኛውም ሰው ለሰላምታና ሌላ ለማንኛውም አላማ በእጅ መጨባበጥ፣ሆን ብሎ የእርስ በእርስ አካላዊ ንክኪ ማድረግ የተከለከለ ነው፣ 3. ማንኛውም ሰው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ቀሪ መሆኑ እስከሚወሰንበት ጊዜ ድረስ ከመኖርያ ቤት ውጪ በማንኛውም ቦታ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርግ መገኘት ወይም መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው፣
  • 29. ሆኖም ዕድሜያቸው ከስድስት አመት በታች የሆነ ህጻናት ወይም በማሰረጃ የተረጋገጠ የመተንፈሻ አካላት ወይም መሰል ችግር ያለባቸው ሰዎች ይህ ድንጋጌ ተፈፃሚ አይሆንባቸውም
  • 30. 4. በማንኛውም መንግስታዊ እና ግል ተቋም ሰራተኞች ከሁለት የአዋቂ እርምጃ በታች ተጠጋግተው እና የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ፣ ተገልጋዮች በሚቀመጡበት ጊዜም ይሁን በማንኛዉም አኳኋን አገልግሎቱ ሲያገኙ ከሁለት የአዋቂ እርምጃ በታች ተጠጋግተው እና የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ወይም በአንድ ጠረጴዛ ከሶስት ተገልጋዮች በላይ እንዲቀመጡ ማድረግ የተከለከለ ነው፣
  • 31. 5. ማንኛውም የንግድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ቀሪ መሆኑ ካልተወሰነ በስተቀር አፍና አፍንጫውን ላልሸፈነ ሰው አገልግሎት መስጠት የተከለከለ ነው፣ 6. በክፍት ገበያዎች፣ በትራንስፖርት መሳፈሪያ ቦታዎች፣ ህዝባዊ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ቦታዎችና ሌሎች ህዝብ በሚበዛባቸው መሰል አካባቢዎች ከሁለት የአዋቂ እርምጃ በታች ርቀት መቆምም ሆነ መቀመጥ የተከለከለ ነው፣
  • 32. የተጣሉ ግዴታዎች (አንቀጽ 5) 1. ማንኛውም ኮቪድ 19 በሽታ አለብኝ ብሎ እራሱን የሚጠረጥር ሰው ለሚመለከተው አካል ሪፖርት በማድረግ የመመርመርና ቫይረሱ ወደ ሌሎች እንዳይተላፍ አስፈላጊውን ጥንቃቄ የማድረግ ሀላፊነት አለበት፣ 2. በሽታው አለበት ተብሎ የሚጠረጠር ሰው ሰለመኖሩ የሚያውቅ ማንኛውም ሰው ለጤና ሚኒስቴር፣ በአቅራቢያው ለሚገኙ የጤና ተቋም ወይም ባለሞያ የማሳወቅ ግዴታ አለበት
  • 33. 3. ማንኛውም አገልግሎት የሚሰጥ የመንግስታዊ እና የግል ተቋም አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ተቋሙ ለሚመጡ ተገልጋዮች በዚህ መመሪያ ወይም የሚመለከተው ዘርፍ በመመሪያ በሚያወጣው የጥንቃቄ እርምጃ መሰረት ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስችሉ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳሶችን የማቅረብ፣ ተገልጋዮች ሁለት የአዋቂ እርምጃ ተራርቀው የሚቆሙበትን ቦታ ምልክት የማድረግ እና ተገልጋዮች የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረጋቸውን እና ሌሎች አስፈላጊ ጥንቃቄዎች መተግበራቸውን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት፣
  • 34. በቤት ውስጥ ማቆያ እና ክብካቤ ወቅት መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ (አንቀጽ 6)  “የቤት ውስጥ መቆያ” ማለት መኖሪያ ቤት ሆኖ በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር በሚያስችል መልኩ መስኮት ወይም አየር ማስገቢያ ያለው እና ለኮቪድ 19 በሽታ የተጋለጡ፣ የተጠረጠሩ ወይንም ተመርምረው በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች የሚቆዩበት ስፍራ ነው፡፡  ማንኛውም ቀላል ወይም ምንም አይነት የኮቪድ-19 ምልክት የሌለበት ታማሚ በቤት ውስጥ የኮቪድ 19 ህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ ይደረጋል።  ራስን ቢያንስ ለ 14 ተከታታይ ቀናት በመለየት መቆየት፣ በነዚህ ወቅቶች ከቤት አለመውጣት፣ አፍ እና አፍንጫን በተገቢው መንገድ መሸፈን ግዴታ አለበት
  • 35. የቀብር ስነ ስርአት፣ የአስክሬን ማጓጓዝ እና የሀዘን ስነ ስርአት (አንቀጽ 13-16) 1) ሞት የተከሰተባቸው የጤና ማዕከላት ሟች በማዕከሉ ሲገለገልባቸው የነበሩ የግል ቁሳቁሶች በጸረ ተህዋሲያን ውህድ በማጽዳት ለቤተሰብ የማስረከብ እና ሌሎች በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው ማንዋል የተዘረዘሩ ተግባራትን የመፈጸም ግዴታ አለባቸው፣ 2) የሟች ቤተሰብ ወይም ለሟች ኃላፊነት ያለበት ሰው አስክሬን ከጤና ተቋም ወይንም ከውጭ ሀገር በሚረከብበት ጊዜ የአስክሬን መለየት ሂደት ላይ ከአስክሬኑም ሆነ ከሳጥኑ ጋር ማንኛውም አይነት ንክኪ ያለማድረግ ኃላፊነት አለበት፣
  • 36. 3) ከጤና ተቋም ውጭ ሞት ሲከሰት በአስክሬን ማስተካከልም ሆነ ግነዛ ሂደት ከሟች ቤተሰቦችም ሆነ ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖሩ ማንኛውም ግንኙነቶች ወይም በቦታው የሚደረግ እንቅስቃሴ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀትን በጠበቀ መልኩ መሆን እና አስክሬን የሚያስተካክሉና የሚገንዙ ሰዎች የእጅ ጓንት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ፣ከፕላስቲክ የተሠራ ጋዋን ወይም ላስቲክ እንደ አስፈላጊነቱም የአይን መከላከያ ወይም መነጽር መልበስ አለባቸው፣
  • 37. 4) የሟች ቤተሰብ ወይም ለሟች ኃላፊነት ያለበት ሰው አስከሬኑንም ሆነ አስክሬን ያለበትን ሳጥን ያለመነከካት ወይም ያለመሳም ፣ አስክሬን ያለበትን ሳጥን ወይም አስክሬን የተጫነበትን ሌላ እቃ፣ሟች በታመመበት ወቅት በቤት ውስጥ ተኝቶ የነበረበት አልጋ፣ ሲገለገልባቸው ወይም በዙሪያ የነበሩ እቃዎች፣ የቤቱን ወለልና ሌሎች ከሟች ጋር ንክኪ የነበራቸውን ቁሳቁሶች በጸረ ተህዋሲያን ውህድ እንዲፀዳ የማድረግ ግዴታ አለበት፣
  • 38. 5) ከጤና ተቋም ውጭ ሞት ተከስቶ የሟችን አስክሬን የሚገንዙ ሰዎች የአስክሬን ማስተካከሉና መገነዝ ሂደቱ ካጠናቀቁ በኋላ የተጠቀሙበትን የእጅ ጓንት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ እና ሰውነታቸውን የሸፈኑበትን ፕላስቲክ ወይም ጋዎን በአግባቡ የማስወገድ እና እጆቻቸውን በውሃ እና በሳሙና የመታጠብ ግዴታ አለባቸው፣ 6) በለቅሶ ቦታ የተገኘ ማንኛውም ሰው ተገቢውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ የማድረግ፣ እንዲሁም ሌሎች በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው ማንዋል ላይ የተዘረዘሩትን በአስክሬን ግነዛ እና ማስተካከል ወቅት ሊወሰዱ የሚገባቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች የመተግበር ግዴታ አለበት።
  • 39. በአስክሬን መጓጓዝ ወቅት እና በቀብር አፈፃጸም ወቅት የሚኖሩ ግዴታዎች 1) ከጤና ተቋም ውጭ ሞት ተከስቶ የሟች አስክሬን ከተገነዘ በኃላ የሟች ቤተሰብ ወይም ለሟች ሀላፊነት ያለበት ሰው በ24 ሰዓት ውስጥ እንዲቀበር ማድረግ ኃላፊነት አለበት 2) በጤና ተቋማት ላይ ሞት ከተከሰተ በኋላ ወይንም አስክሬን ከውጭ ሀገር የሚገባ ከሆነ የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ከተቀበሉ በኋላ ወደ ቤት ሳይወስዱ በቀጥታ ወደ ቀብር ቦታ የመውሰድ ግዴታ አለባቸው፣
  • 40. 3) አስከሬኑን ወደ ማጓጓዣው የሚጭን ወይም ተሸክሞ ወደ ቀብር የሚወስድ ማናቸውም ሰው አፍና አፍንጫውን የመሸፈን እንዲሁም የእጅ ጓንት የማድረግ ግዴታ አለበት፣ 4) የቀብር ስነስርዓት አፈጻጸም በአጠቃላይ ከ50 ሰው ሳይበልጥ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በማድረግና ሁለት የአዋቂ እርምጃ በመራራቅ መከናወን አለበት፣
  • 41. 5) ማንኛውም በቀብሩ ላይ የተገኘ ሰው፣ በአስክሬን ማጓጓዝ ወይም በግብአተ መሬት ወቅት የተሳተፈ ሰው፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው ማንዋል በሚያዘው መሰረት እጁን በውሃና ሳሙና የመታጠብ ወይም በሳኒታይዘር የማፅዳት እና ሌሎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን የመተግበር ግዴታ አለበት።
  • 42. ከቀብር ስነ-ስርአት በኋላ የሚኖሩ ግዴታዎች 1) ከቀብር በኋላ ለቅሶ መቀመጥ በድንኳን፣ በቤት ውስጥ ወይም ለዚሁ በተዘጋጀ ቦታ ላይ ሲደረግ ሀዘንተኛው እና የቤተሰቡ አባላት እና ለቅሶ የሚደርሰው ሰው ከ50 ሰው ሳይበልጥ እና ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀትን በመጠበቅና ባለመነካካት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በማድረግ እና ሌሎች በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው ማንዋል ላይ የተቀመጡትን ጥንቃቄ ተፈጻሚ በማድረግ መሆን አለበት፣
  • 43. Conti… 2) በለቅሶ እና በቀብር ስርአት በኋላ ከሌሎች ሰዎች ጋር በመነካካት ወይም ሊያነካካ በሚችል መልኩ መመገብ፣ ወይም በሌሎች ሰዎች በተነካኩና ባልታጠቡ እቃዎች መመገብ የተከለከለ ነው፣ 3) ማንኛውም ለቅሶ ሊደርስ የመጣ ሰው ወደ ለቅሶ ቤት ከመግባቱ በፊትና ከለቅሶ ቤት ሲወጣ እጁን በውሃና ሳሙና የመታጠብ ወይም በሳኒታይዘር የማፅዳት ግዴታ አለበት፣
  • 44. ሞት ሲከሰት የሚመለከታቸው አካላት ግዴታዎች 1) እድሮች ወይም ሌሎች የሚመለከታቸው ማህበራዊ አደረጃጀቶች በአስክሬን አገናነዝ፣በጉዞ ወቅት እና በቀብር ስነስርዓቱ ላይ እንዲሁም በሀዘን ቤት በሚኖር የቆይታ ጊዜ በዚህ መመሪያ ውስጥ የተጠቀሱትን የኮቪድ መከላከል የጥንቃቄ መስፈርቶች መሟላታቸውን የማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው፣ 2) በሥርዓተ ቀብር ላይ የሚገኙት የሀይማኖት ተቋማት ኃላፊዎች ወይም የሀይማኖት አባቶች አፍና አፍንጫቸውን የመሸፈን፣ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት የመጠበቅ፣ በስርዓቱ ላይ ከ50 ሰው በላይ አለመገኘቱን የማረጋገጥ፣ በለቅሶ ስርአቱ ላይ ለሚገኘው ማህበረሰብ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር የተያያዘ ትምህርት የመስጠት ግዴታ አለባቸው፣
  • 45. በስብሰባ ወቅት መወሰድ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች (አንቀጽ 17-20) የተሰብሳቢዎች ብዛትን በተመለከተ (አንቀጽ 17)  ስብሰባው በተሳታፊዎች መሀል ሁለት የአዋቂ እርምጃ ያህል (2 ሜትር) ለመጠበቅ በሚያስችል አዳራሽ ያለ ተጨማሪ ፈቃድ እስከ 50 ሰው ሆኖ መሰብሰብ ይቻላል  ከላይ የተቀመጠው እንዳለ ሆኖ ከ50 ሰው በላይ መሰብሰብ ግዴታ ሆኖ ከተገኘ ስብሰባው ሊደረግበት የታሰበበት አዳራሽን ጠቅላላ ስፋት ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦታው ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት አንድ አራተኛውን በማይበልጥ ሰው ልዩ ፈቃድ ከሰላም ሚኒስቴር እና በተዋረድ ባሉ የክልል፣ ዞን እና ወረዳ የሰላም እና ፀጥታ መዋቅሮች አስቀድሞ በማግኘት ሊከናወን ይችላል።
  • 46. የሃይማኖት ስነስርዓቶችን አተገባበርን በተመለከተ (አንቀጽ 21) • ማንኛውም ሀይማኖታዊ ስርዓት የሚፈጽሙ ሰዎች ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በሚፈጽሙበት ወቅት ከሁለት የአዋቂ እርምጃዎች በታች ተጠጋግቶ ስርዓቱን መፈጸም የተከለከለ ነው፣ • የሀይማኖቱ ስርዓት የሚከናወንበት ህንፃ ውስጥ ህንፃው የሚሸፍነውን ጠቅላላ ቦታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦታው ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት አንድ አራተኛውን የማይበልጥ ሰው በመያዝ ስርዓቱን ማካሄድ ይኖርባቸዋል፣ • ማንኛውም ሰው የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ሳይደረግ ወደእምነት ተቋማት ቅጥር ግቢ ውስጥ መግባት የተከለከለ ነው፣
  • 47. የቤት ውስጥ ማህበራዊ ዝግጅቶችን በተመለከተ (አንቀጽ 22) ለልደት፣ ምረቃ፣ማህበር፣ሀዘንን መሰረት የሚያደርጉ ዝግጅቶች (ከቀብር እና ከቀብር መልስ ያሉ ስነ ስርዓቶች ውጭ) እና መሰል በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ማህበራዊ በዓላት ከቤተሰብ አባላት ከሆኑ ውጭ ተጠራርቶ ማክበር የተከለከለ ነው፣) ከላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ ማንኛውም ሰው ከ50 በላይ የማይበልጡ ሰዎች በመሆን እና ሁለት የአዋቂ እርምጃ (ሁለት ሜትር) ተራርቆ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በማድረግ እና ተገቢውን የኮቪድ 19 መከላከያ የንጽህና እርምጃዎች በመተግበር የሰርግ ስነስርዓት ማካሄድ ይችላል፣
  • 48. የአደባባይ በዓላት አከባበርን በተመለከተ (አንቀጽ 23) • ለዚህ አንቀጽ አፈጻጸም የአደባባይ በዓላት ማለት ህዝብን በብዛት የሚያሳትፉ በክፍት ስፍራዎች የሚደረጉ ስብስቦች ናቸው። • ህዝብን በብዛት የሚያሳትፉ የአደባባይ ላይ በዓላት የወረርሽኑ ስርጭት መረጋጋት እስኪጀምር ድረስ በታቸለ አቅም ባይደረጉ ይመከራል፣ • በዓላትን የሚታደምም ሆነ አከባበሩን የሚያስተባበር ሰው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ የማድረግ እና በአከባበርም ወቅት ሁለት ሜትር ርቀትን ጠብቆ የመቆምና መቀመጥ ግዴታ አለበት፣ • በዓላትን የሚያስተባብር አካል በዓላት የሚከበሩባቸው አደባባዮች የሚሸፍኑትን ጠቅላላ ቦታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦታው ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት አንድ አራተኛውን የማይበልጥ ሰው በመያዝ ስርዓቱን ማካሄድ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፣
  • 49. አገልግሎት የሚሰጡ ስፍራዎች (አንቀጽ 24-25) • በአንድ ጠረጴዛ ከሶስት ሰው በላይ ማስተናገድ የተከለከለ ሲሆን በእያንዳንዱ ጠረጴዛ መካከል የሁለት ሜትር ርቀት ሊጠበቅ ይገባል፣ • አገልግሎትን የሚሰጡ ሰዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛን የማድረግ ግዴታ አለባቸው፣ • የሚስተናገዱ ሰዎች ከሚመገቡበት እና ከሚጠጡበት ወቅት ውጭ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛን የማድረግ ግዴታ አለባቸው፣ • ተቋማቱ በመግቢያና መውጫ በሮች እና ሌሎች አስፈላጊ ቦታዎች ላይ በሽታውን ለመከላከል የሚያስችሉ አስፈላጊ ነገሮችን ማዘጋጀት፣ በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር የማድረግ፣ እንዲሁም ለሰራተኞቻቸው የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የሚረዱ የጥንቃቄ ቁሳቁሶችን የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፤ • ቦታው ሊይዝ ከሚችለው ሰው ብዛት ከአንድ አራተኛው መብለጥ የለበትም(ጭፈራ 1000-250)
  • 50. ስፖርታዊ ውድድሮች (አንቀጽ 26) የወረርሽኙ ስርጭት ያለበት ሁኔታ በየጊዜው እይታየ በሌላ መመሪያ እስኪወሰን ድረስ የእግር ኳስ፣ መረብ ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ፣ አትሌቲክስ እና ሌሎች የስፖርት ውድድሮች በውድድሩ ላይ በቀጥታ የሚሳተፉ እና ለነዚሁ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ከሆኑት ውጭ ታዳሚዎች በሌሉበት መከናወን አለባቸው፣
  • 51. በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚገኙባቸው ተቋማት ላይ የተጣሉ ክልከላዎች እና መደረግ ያለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች (አንቀጽ 27) • የወረርሽኙ ስርጭት ያለበት ሁኔታ በየጊዜው እየታየ በሌላ መመሪያ እስኪወሰን ድረስ የአረጋዊያን መጦሪያ ስፍራዎች እና የማገገሚያ ማዕከላት ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን በአካል መጠየቅ የተከለከለ ነው • በማረሚያ ቤቶች ላይ የሚደረግ የታራሚን በአካል የመጎብኘት ሂደት በታራሚው እና በጠያቂው መሀል ሁለት የአዋቂ እርምጃ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ፣ ታራሚውም ሆነ ጠያቂው የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ በማስደረግ፣ ጠያቂው ወደማረሚያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ከመግባቱም በፊት እና ሲወጣ እጁን በውሃ እና ሳሙና እንዲታጠብ ወይንም በሳኒታይዘር እንዲያጸዳ በማድረግ፣
  • 52. የመተባበር ግዴታ (አንቀጽ 28) • ማንኛውም ሰው እና ተቋም ለዚህ መመሪያ ተፈፃሚነት የመተባበር ግዴታ አለበት። የህግ ተጠያቂነት (አንቀጽ 30) • በመመሪያው የተደነገጉ ክልከላዎችን እና ግዴታዎችን የተላለፈ ማንኛውም ሰው አግባብነት ባለው የወንጀል ህግ መሰረት ተጠያቂ እንደሚሆን የተደነገገ ሲሆን • አግባብነት ያላቸው የወንጀል ህጎች ድንጋጌዎችን ለምሳሌ ያህል ለመጥቀስ፡-  የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር ቁጥር 661/2002፤ የኢፌድሪ የወንጀል ሕግ
  • 54. ቅንጅታዊ አሠራር /COORDINATION/  በዞኑ የሚመራ ክግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ተግባሩን ሲመራ የቆየ ቢሆንም በአሁን ወቅት ተቀዛቅዞ ይገኛል  በዞኑ ጤና መምሪያ የአስቸከይ ጊዜ የአገልግሎት ማእከል(EOC) እና ትኩራት የሚሹ መደበኛ የጤና ተግበራትን አቀነጅተዉ በመምራት፣ በመገምገም እና ተግባራዊ ድጋፍ በመስጠት እየሰራ ይገኛል  ተመሳሳይ RRT በወረዳ ደረጃም ተቋቁመዉ የወረርሽኝ ምላሽ ስራ ሲሰራ የቀየ ሆኖ አሁን ላይ በአፈጻጸም ክፍታት እየታየበት ነዉ
  • 55. የአደጋ ጊዜ ተግባቦት እና የማህበረሰብ ተሳትፎ በኮቪድ 19 መከለከል እና መቆጣጠር፣መመሪያ ቁጥር 30 እና በትምህርት ቤት መከፈት ከተለያዩ ከተማ አስተዳደርና ወረዳዎች ለተዉጣጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል፤  ኮቪድ እና የትምህርት ቤት አከፋፈት ላይ ለወረዳ/ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ጤና በለሙያዎች የስልጠና መድረክ ተካሂዷል  ማህበረሰቡን ለማነሳሳት የማስክ ዘመቻ እና በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች “እንድናገለግሎ ማስኮን ያድርጉ” የ ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡
  • 56. ከሚዲያ ጋር የተሰራ  በተለያዩ ጊዜያት በሚዲያ በኮቪድ 19 መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዶች፣በትምህርት ቤት መከፈት፣መመሪያ ቁጥር 30፣በኮቪድ ክትባት አስመልክቶ በተለያየ ጊዜ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቶል
  • 57. ያጋጠሙ ተግዳሮቶች  በሁሉም ደረጃ የተkkሙ አደረረጃጀቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ሥራ ማቆማቸዉ  ችግሩ ከፍቶ ቀጥሎ ሳለ በማህበረሰቡ የሚታየዉ ከፍተኛ መዘናጋት ባለበት መሆኑ  በሁሉም ደረጃ ለተግባሩ የሚሰጠዉ ትኩረት መቀዛቀዝ  የባለድርሻ አካላት በመመሪያዉ 30/2013 የተሰጣቸዉን ሃላፊነት አለመወጣት  ለምርመራ ናሙና መዉሰድ መቆም እና ያለመስራት
  • 58. ያጋጠሙ ተግዳሮቶች…  ለባለሙያዎች የማትጊያ ሥርዓት አለመኖር  የቤት ውስጥ ልየታና ክትትል በተገቢ ሁኔታ አለመፈጸም  በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎችን የቀብር ስነ-ስርዓት በእስታንደርዱ መሰራት አለመፈጻም፣ አሰድሮ መቅበር( ዱራሜ፣ደምቦያ)  በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎችን መረጃ ስነገር በኮቪድ-19 አይዶለም ብሎ ቅሬታ መቅራብ፤ መከረከር  የአልጋና ኦክስጂን እጥረት መኖር
  • 60. ቀጣይ አቅጣጫዎች…  በሁሉም ደረጃ ያሉ ግብረ-ሃይሎች ዳግም የመከላከልና የቁጥጥር ሥራን በበላይነት መምራቱን ቢቀጥል  በሁሉም ደረጃ ያሉ የኮቪድ-19ን በመደበኛ የጤና ሥርዓት  የማጠናከር ሥራ  የህግ ማቀፎች ተግባራዊነት ላይ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማጠናከር  በየደረጃዉ ያሉ ልማት ሰራዊት፣የወጣት እና የሴቶች አደረጃጀት በመጠቀም የኮቪድ መከላከል ተግባራትን ማጠናከር
  • 61. ቀጣይ አቅጣጫዎች… 1. በሁሉም ደረጃ የሚዲያ አጠቃቀምን ማሻሻል እና ሚዲያዎች የሚያስተላልፉትን መልዕክት በትክክል የኮቪድ መከላከያ መንገዶች እየተገበሩ እንዲተላለፍ ማድረግ 2. የግል እና የመንግስት ተkማት ላይ እንድናገለግሎ ማስኮን ያድርጉ በአግባቡ መተግበር/ ማስተግበር 3. ሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች መዳሃኒት ነክ ያልሆኑ የኮቪድ መከላከያ መንገዶችን እስከ ታችኛዉ መዋቅር ማስተግበር 4. የህግ አስከባሪ አካላት ጋር በመቀናጀት መመሪያ ቁጥር 30/2013 ማስተግበር
  • 62. ቀጣይ አቅጣጫዎች…  በሁሉም ደረጃ የፖለቲካ መሪዎች የኮቪድ መከላከል ትግበራ ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸዉ በማድረግ ለህብረተሰቡ አርዕያ እንዲሆኑ ማድርግ (አመራሩ እራሱ መተግበርና ማስተግበር)  እንደ እድር፣በጎ ፍቃደኛ፣የሀይማኖት አባት እና የሀገር ሽማግሌ እንዲሁም ሌሎች በአካባቢዊ ተፅኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን በመጠቀም የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር ግንዛቤ መፍጠር
  • 63. ቀጣይ አቅጣጫዎች…  ተጋላጭ ማህበረሰብን እና አካባቢዎችን በሚገባ መለየት እንዲሁም በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸዉን መዝግቦ መመርመር  የማህበረሰብ አቀፍ ቅኝትና አሰሳ ሥራን ከመደበኛ ጤና ሥራ ጋር በቅንጅት መስራት  በጤና ተkማት የናሙና አሰባበሰብ ሥርዓት መዘርጋት  የቤት ውስጥ ልየታን ማጠናከር  በሁሉም ሆስፒታሎች የኮቪድ ዋርድ ማዘጋጀትና በአስፈላጊ ነገሮች የተሟላ ማድረግ/የአገልግሎት ቅንጅት መመሪያን መተግበር/
  • 64. የክልል የኮቪድ መከላከልና መመሪያ ቁጥር 30/2013 አስተግባሪ ግብረ-ሀይል ማደራጀት በዚህም መሰረት በክልል ደረጃ  የክልል ም/ር/መ/ር……….ሰብሳብ  የክልል ጠና ቢሮ ሀላፍ……ም/ ሰብሳብ  የክልል ዐ/ህግ………ጸሃፊ  የክልል ፖሊስ ኮሚሽን…..አባል  የክልሉ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት … አባል  የክልል ት/ት ቢሮ ሀላፍ…..አባል  የክልል መ/ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፍ….አባል  የክልል ን/ገበያ/ልማት ቢሮ ሀላፍ……አባል  የክልል ሰ/ህ/ወ/ቢሮ ሀላፍ…………….አባል  የክልል ፐ/ሰ/ሰ/ ቢሮ ሃላፊ…………. አባል  የክልል ጤ/ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁጥጥር ባለስልጣን….አባል  የደቡብ ሬ/ቴ/ድ/ስራ አስኪያጅ……. አባል  የክልል ህ/ጤ/ኢ ዳይረክተር ………..አባል
  • 65. የዞን/ልዩ ወረዳ ግብረ-ሀይል አደረጃጀት  የዞን/ልዩ ወረዳ ም/አስ/ር……….ሰብሳብ  የዞን/ልዩ ወረዳ ጤና መምርያ ሀላፍ……ም/ ሰብሳብ  የዞን/ልዩ ወረዳ ዐ/ህግ መምርያ ሀላፍ ………ጸኃፊ  የዞን ልዩ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ሀላፍ አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ ፖሊስ መምርያ ሀላፍ …..አባል  የዞን /ልዩ ወረዳ ፍ/ዳኛ ………………. አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ ት/ት መምርያ ሀላፍ…..አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ መ/ትራንስፖርት መምርያ ሀላፍ….አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ ን/ገበያ/ልማት መምርያ ሀላፍ……አባል  የዞን /ልዩ ወረዳ ፐ/ሰ/ሰ/መምሪያ ሃላፊ….. አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ… አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ ሴ/ህ/ ወ/ መምርያ ሀላፍ…………….አባል  የዞን/ልዩ ወረዳ ጤ/ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁጥጥር ባለስልጣን….አባል
  • 66. የወረዳ ግብረ ሃይል  የወረዳ ም/አስ/ር……….ሰብሳብ  የ ወረዳ ጽ/ቤት ሀላፍ ……ም/ ሰብሳብ  የ ወረዳ ዐ/ህግ ጽ/ቤት ሀላፍ ………ጸኃፊ  የ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ አባል  የ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ሀላፍ …..አባል  የ ወረዳ ፍ/ዳኛ ………………. አባል  የወረዳ ት/ት ጽ/ቤት ሀላፍ …..አባል  የወረዳ መ/ትራንስፖርት ጽ/ቤት ሀላፍ ….አባል  የወረዳ ን/ገበያ/ልማት ጽ/ቤት ሀላፍ ……አባል  የ ወረዳ ፐ/ሰ/ሰ/ ጽ/ቤት ሀላፍ ….. አባል  የወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ… አባል  የ ወረዳ ሰ/ህ/ ጽ/ቤት ሀላፍ …………….አባል  የ ወረዳ ጤ/ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁጥጥር ባለስልጣን….አባል
  • 67. የግንኙነት አግባብ  ግብረ ሃይሉ መመሪያ 30/2013 መነሻ ያደረገ እቅድ ያዘጋጃል ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፡፡  በየ 15 ቀን ዘወትር ዕሮብ በሰብሳቢው አማካኝነት አጠቃላይ የኮረና መከላከል ስራና የመመሪያውን አተገባበር አስመልክቶ ርፖርት ቀርቦ ዉይይት ይደረጋል  ሁሉም የግብረ-ሃይሉ አካላት የታችኛዉን መዋቅር ተከፋፈሎ ተገቢዉን ድጋፈ ያደርጋል የሚጠበቅ ውጤት  ማሰክ አጠቃቀም አሁን ካለንበት ከ28 % ወደ 100 % ማድረስ  የላቦራቶር ተጠቃምነት ከ48 % ወደ 60 % ከፍ ማድረግ  ሁሉም የጤና ተቀማት ኮቪድ 19 ከሌሎች ጤና አገልግሎት ጋር ማቀናጀት  መመርያ ቁጥር 30 በሁሉም አካባቢዎች ላይ ተግባራዊ ማድረግ (አስተማሪ እርምጃዎችን መውሰድ)  ለተግባሩ የሚያስፈልግ ሃብት መመደብና ለባለሞያው ተገቢውን ድጋፍ ማድረግ  በወረዳ ደረጃ ተመሳሳይ መድረክ በመፍጠር ስራውን ማቀጣጠል፡፡
  • 68. ማጠቃለያ ወረርሺኙ በተለያዩ የግለሰብና የቡድን መብቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል፡- እነዚህም፡-  በጤንነትና በህይወት መኖር መብት፣  ከቦታ ቦታ በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት፣  ሰርቶ የመኖር (የመስራት መብት)  የሀይማኖትና እምነት ነጻነት መብት  የመማር መብት፣  የመሰብሰብ መብት  በሴቶችና ህጻናት መብት ( የሀይል ጥቃት)
  • 69. • የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል የወጡ ህግጋትን የማስፈጸም ስራው የመጨረሻው ግብ የሰዎችን በጤንነትና በህይወት የመኖር ሰብዓዊ መብት ማክበርና ማስከበር ነው፡፡ • በዚህ ረገድ በመመሪያው የተጣሉ ግዴታዎችንና ክልከላዎችን በሚጥሱ አካላት ላይ አግባብ ባለው ወንጀል ህግ ተጠያቂ ሊሆኑ እንደሚችሉ ስለሚደነግግና ህጉንም በማስፈጸም ረገድ የፍትህ አካላት ድርሻ ከፍተኛ ነው፡፡
  • 70. • ፖሊስ ፡-ወንጀልን በመከላከል ፣በምርመራ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ቁጥጥር • ዐቃቤ ህግ ፡-ክስ መመስረት፣ ችሎት ክትትል፣ ህጉን እስከ ወረዳ ባለው መዋቅር ግንዛቤ የመፍጠር፣ ማረሚያና ማረፊያ ጉብኝት --- • የጤናው ዘርፍ የሚመሩ ተቋማት፡- ወረርሺኙን ለመከላከል ከሚያደርጓቸው የቅርብ ክትትሎች፣ የማስገንዘብ እንዲሁም ከሚወስዷቸው አስተዳደራዊ እርምጃዎች (በቀጥታ የሚቆጣጠሯቸውን ተቋማት) ባሻገር የወንጀል ድርጊት ውስጥ የገቡትን ለፍትህ አካላት ጥቆማ በመስጠት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል፡፡ • እነዚህና ሌሎች ስልጣንና ተግባራትን በመወጣት ወረርሺኙ በመከላከል ረገድ ድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል
  • 71. COMMON MASK- WEARING MISTAKES Don’t touch your or your child’s mask while it is being worn. Don’t wear the mask under your chin with your nose and mouth exposed. SPI
  • 72. CONT… Don’t share your mask with family members or friends. Don’t leave your nose or mouth uncovered. SPI
  • 73. Thank you!!! No mask- No service !!! 73