SlideShare a Scribd company logo
• አዘጋጅ
• መምህር ዮሴፍ አንዱአለም
• ስፖርት ሳይንስ BSC.
• አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
• 2013
1
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012
2
• ምእራፍ ሦስት
• የጅምናስቲከ መሰረታዊ ክህሎቶች
• ምእራፍ አራት
• የኳስ ጨዋታዎች መሰረታዊ ክህሎት
• መእራፍ አምስት
• የባህል ስፖርት
• ምእራፍ ስድስት
• የአትሌቲክስ መሰረታዊ ክህሎት
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ
አባባ ኢትዮጵያ 2012 3
ምእራፍ ሦስት
• የጅምናስቲከ መሰረታዊ ክህሎቶች
• የጅም ናስቲክ አንቅቃስቃሴዎች በሙሉ አካል ላይ
ያተኮሩ ናቸው ፡፡
• የጅምናስቲክ አንቅስቃሴዎች የሚያተኩሩት ሁለንተናዊ
ክህሎቶቸን የአካል ቅንብራዊ አሰራሮችንና መላ
ሰውንት በመቆጣጠር ብቃት ላይ ይሆናል ፡፡ በተለይ
ከወገብ በላይ ያለውን ሰውነትን ጥንካሬን
በመገንባትና የመተጣጠፍ ችሎታን በማሻሻል ረገድ
ዓይነተኛ ሚና ይጫወታል ፡፡ የጅምናስቲክ
እንቅስቃሴዎች በተፈጥሮአዊ እንቅስቃሴዎች ላይ
ማለትም በመዝለል፣ ሚዛንን በመጠበቅ፣
በመገለባበጥ፣ በመንከባለልና በመስፈንጠር ላይ
የተመሰረቱ ናቸው ፡፡ 4
ያለ መሳሪያ የሚሰሩ የጅምናስቲክ
እንቅስቃሴዎች
• በመሬት (በወለል) ላይ የሚሰሩ ሲሆን በተለያዩ
የሰውነት ሁኔታዎች ሚዛንን በመጠበቅ የሚከናወኑ
ናቸው ፡፡ ሚዘንን መጠበቅ እንቅስቃሴዎች ማስተዋልን
በአንድ ነገር ላይ ትኩረት የማድረግን ) ችሎታ የጡንቻ
ንቃት፣ ራስን ከአካባቢ ሁኔታ ጋር የማስማማትንና
የስሜት ሕዋስን በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ ሚና
ይኖራቸውወል ፡፡
• ዘሎ ማረፍ ሰውነትን ለመቆጣጠር ዓይነተኛ አስተዋፅኦ
ከሚያደርጉት አንቅስቃሴዎች ዋንኛው ነው፡፡ ዘሎ ማረፍ
ብዙ የሰውነት ክፍሎችን አስተባብሮ ማሳተፍን
የሚጠይቅ በመሆኑ የተለያዩ ክፍሎችን ቅንጅታዊ
እንቅስቃሴን የሚጠይቅ ነው፡፡
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 5
• ክብደትን ማስተላለፍ፡- ማለት የሰውንትን
ክብደት ከአንድ የሰውነት ክፍል ወደሌላው
የማዘዋወር ተግባር ነው፡፡ ይህ እንቅስቃሴ
በቅልጥፍናና ውበትን በተላበሰ መልክ
የሚከናውን ከመሆኑም በላይ ሰውነትን
ተፈጥሮአዊ አቋ ቋም ወደ ተቃራኒው
በመለወጥ የሚተገበር ስለሆነ በጥንቃቄና
በደረጃ መማርን ይጠይቃል ፡፡
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 6
የመሳሪየ ጅምናስቲክ
• ማለት የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም
የሚሰራ እንቅስቃሴ /ተግባር/ ማለት ነው ፡፡
በመሳሪያ ላይ የሚከናውን ጅምናስቲካዊ
እንቅስቃሴን በተመለከተ በጣም መሰረታዊ
በሆነው ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ እንዲሰራ
የተመረጠ ነው፡፡
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 7
ሚዛንን መጠበቅ
• ሀ/ በቀጥታ መስመር መራመድ
• ለ/ በአንድ እግር መቆም
• ሐ/ በትከሻ መቆም
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 8
• ወደፊት እና ወደኋላ መንከባለል
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 9
ዘሎ ማረፍ
• ሀ/ በአንድ እግር ተነስቶ በሁለት እግር ማረፍ
• ለ/በሁለት እግ ተነስቶ በሁለት እግር ማርፍ
• ሐ/ በሁለት እግር ተነስቶ በአንድ ግር ማረፍ
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 10
ክብደትን መስተላለፍ
ሀ/ ወደፊት መንከባለል
ለ/ ወደኋላ መንከባለል
ሐ/ በትከሻ መቆምመነ ማከናውን
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ
ኢትዮጵያ 2012 11
የመሳሪያ ጅምናስቲክ
• ሀ/ ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ ተንጠላጥሎ
መወዛወዝ እና ዘሎ ማረፍ
• ለ. በነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ በመንጠልጠል
ወደግራና ወደቀኝ አቅጣጫ መወዛወዝ
አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ
አባባ ኢትዮጵያ 2012
12
• የኳስ ጨዋታ መሰረታዊ ክህሎት
የተመጣጠነ የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት
ፕሮግራም የሚባለው ሁሉንም ዓይነት
እንቅስቃሴዎች አሟልቶ ሲገኝ ነው ፡፡ ከነዚህም
እንቅስቃሴዎች አንዱ በግል ሆነ በቡድን የሚከናወኑ
የኳስ ጨዋታዎች ናቸው ፡፡ የኳስ ጨዋታዎ ስሜትን
በመቀስቀ ደስታን በመፍጠር ሁለንተናዊ ሰውነትን
በማንቀሳቀስ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላቸው ፡፡
13
መወርወር እና መቀለብ
• የመወርወር እንቅስቃሴን በአንድ እጅ ሆነ በሁለት
እጅ ማከናወን ሲቻል መቅለብን ግን በሁለት እጅ
እና በአንድ እጅ የተለያዩ መሳሪያቸዎችን
በመጠቀም ማከናወን የቻላል ፡፡
• የውርወራና የመቅለብ ችሎታን ለማዳበር የ ሚሰሩ
እንቅስቃሴዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
14
• ሀ/ ከታች ወደላይ መወርወር እና መቅለብ
• ለ/ከላይ ወደታች መወርወር እና መቅለብ
15
• ሐ/ በአንድ አጅ መወርወር
• መ/ በሁለት እጅ ውርወራ
16
የእግር ኳስ ጨዋታ
• የእግር ኳስ ጨዋታ በአለማችን ላይ አጅግ ተዳጅ
የሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እንደሆነ እውን ነው
የእግር ኳስ ጨዋታ የቡድን ጨዋታ ከሆኑት ውስጥ
ይመደባል፡፡
• እግር ኳስ ላይ በተለያየ የሰውንት ከፍል ኳስን
መምታት ይቻላል፡፡
17
• ሀ/ በውስጥ የጎን እግር መምታት
18
19
• ለ/በውጭ የጎን እግር ኳስን መምታት
20
21
ምእራፍ አምስት
• የባህል ስፖርት
22
• ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄር በሄረሰቦች ና ህዝቦች
አገር እደመሆኗ መጠን የተለያዩ ባህላዊ
ጨዋታዎችና ፖርቶች ይገኙበታል ፡፡ ዘመናዊ ስፖርት
ወደሃገራችን የገባው በጣም ዘግይቶ ሲሆን ቀደም
ሲል የነበሩት የተለያዩ ብሄረሰቦች በተለያየ
አጋጣሚዎች የተለያየ ስፖርታዊ እነቅስቃሴን
ሲዘውትሩ ነረዋል እነዘህ ንንቅስቃሴዎች ይዘታቸው
ሲጠና፡-
• ጥንካሬን
• ብርታትን
• ቅልጥፍናን
• የመንፈስ ጠንካሬን
የመሳሰሉትን የማሳደግ ሚናቸው እጅግ በጣም
ከፍተኛ ነው፡፡
23
አጭር ታሪክ
የኩርቦ ስፖርታዊ ጨዋታ በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ
በቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስ ከጥንት ጀምሮ
ህብረተሰቡ ሲጫወት የኖሩ ሲሆን አሁንም
በመዘውተር ላይ ያለና በማነጣጠር ላይ የተመሰረተ
ነባር ባህላዊ ስፖርት ዓይነት ነው፡፡የኩርቦ ጨዋታ
አመጣጡ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ሰዎች
በወጣትነታቸው ዘመን ወደ አደን ከመሰማራታቸው
በፊት አስቀድመው በኮርቦ ጨዋታ በመጫው ከፍተኛ
የኢላማ የመዋጋትና የማቆም ልምምድ ይደረጋሉ፡፡
24
የቀጠለ..
• ልምምዱም ለጥቂት ቀናቶች ሳይሆን ለአደን ብቁ
እስኩሆኑ ድረስ ለረጅም ጊዜያት የሚቀጥል ሆኖ
የሰውነት ቅልጥፍናቸውንና የክንዳቸውን ጥንካሬ
የሚፈትሹበት እንዲሁም በእንቅስቃሴ ላይ ያለን
ዒላማ አቅጣጫውንና ርቀቱን ገምቶና ወስኖ
አነጣጥሮ የመውጋት ችሎታን የሚያዳብሩበት
ባህላዊ ጨዋታ ነው፡፡
• የኩርቦ ባህላዊ ጨዋታ ተስፋፍቶና በይበልጥ
ይዘወተር የነበረው በሲዳሞ፣ በወለጋ፣ በባሌና
በአርሲ ቀድሞ ክፍለ ሀገራት እንደነበር ከታሪክ
እንረዳለን፡፡
25
የኩርቦ ባህላዊ ስፖርት ጨዋታ ህግ እና
ደንብ
• ህግ 1
• ፍቺና /ትርጉም
• ይህ ጨዋታ ሁለት ሰዎች የአንድ በመወከል
እንደኛው ተጫዋች በክብ ቀለብት የተዘጋጀውን
ወይም ኩርቦውን በመወርወሪያ ቦታላይ
በማሽከርከር አንደኛው ተወዳዳሪ ደግሞ
የተወረወረውን ቀለበት ከተወሰነ ርቀት ላይ ወግቶ
በማስቀረት ተጋጣሚውን በነጥብ በልጦ አሸናፊ
ለመሆን የሚደረግ ባህላዊ ጨዋታ ነው ፡፡
26
ህግ 2
የኩርቦ ጨዋታ አይነቶች
• ውስን በሆነ ቦታ በመቆምና በመንሳቀስ በመሬት ላይ
የምትሽከረከር የኩርቦ ቀለበት በመወርወሪያ ዘንግ
በሀሉን ወግቶ የማቆም ጨዋታ
• ውስን በሆነ ክልል በመቆምና በመንቀሳቀስ በአየር ላይ
በተወረወረች የኩርቦ ቀለበት መሃል የመወዳደሪያውን
ዘንግ ወርውሮ የመሾለክ ጨዋታ
• ውስን በሆነ ክልል በፈረስ እየጋለቡ በመሬት ላይ
የምትሽከረከርን የኩርቦ ቀለበትን በመወዳደሪያ ዘንግ
ወርውሮ መሀሉን ወግቶ የማቆም ጨዋታ ነው ፡፡
27
ህግ 3
የመወዳደሪያ ቦታ፣ ዕቃዎች ፣ መጠንና
ይዘት
• የኩርቦ የመወዳደሪያ ቦታ
28
የኩርቦ ቀለበት የኩርቦ ዘንግ
29
30 ሴ.ሜ
ምእራፍ ስድስት
የአትሌቲክስ መሰረታዊ ክህሎት
30
አትሌቲክስ
• አትሌቲክስ የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ሲሆን አትሎን
ከሚለው የግሪክ ቃል የተወሰደ ነው ፡፡ ትርጉሙም
ጨዋታ፣ ብርታት ፣ጨዋታ በቡድን ወይም በግል
የሚለውን ትርጉም ይየዝልናል፡፡ የአትሌቲክስ
እንቅስቃሴ በሁልት ተከፍሎ የከናወናል በሜዳ እና
የመም ተግባር በመባል ሲከፈል በነዚህ ውስጥ ሶስት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች የከናወናሉ እነሱም ፡-
31
32
መም ሜዳ
33
ሩ
ው
ዝ
የሩጫ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ
እንቅስቃሴዎች
• ሩጫ ከኡደታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚመደብ ነው ፡፡
ኡደታዊ ሲባል ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው ተመሳሳይ
የሆነ እንቅስቃሴ የሚደጋገምበት ማለት ነው ፡፡ አንድ ኡደታዊ
እነቅስቀቃሴ ሁለት እንቅስቃሴዎችን ያጠቃልላል፡፡
• የኸውም አንግዜ በቀኝ እግር ቀጥሎ በግራ እግር
የምናደርጋቸው ርምጃዎች ማለት ነው ፡፡ ስለሆነም ይህ
እንቅስቃሴ ‹‹ የጥንድ ርምጃዎች ›› እንቅስቃሴ በመባል
ይታወቃል ፡፡ ይህ ርእስ በይበልጥ የሩጫ እንቅስቃሴን
የሚመለከት ሲሆን በፍጥነት አሯሯጥ ላይ ትኩረት ያደረገ
ነው፡፡ ፍጥነት የነርቮችን ከጡንቻ ጋር ያለ ግንኙነት ፣
ፍጥንትና ብዛትን ያሻሽላል፡፡
34
የሩጫ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ
እንቅስቃሴዎች
• ከ30-40 ሜትር የፍጥነት ሩጫ፡፡
• የቁም አነሳስ
• ፈጥኖ ኳስን የመቀበል ጨዋታ
35
የውርወራ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ
እንቅስቃሴዎች
• ውርወራ ጥንካሬን የሰውንት ክፍሎችን አስተባብሮ
ማከናወን የሚጠይቁ እንቅስቃሴዎቸ ናቸው፡፡
እነዚህ አንቅሰቃሴዎች ከጉልበት ሥራ፣ ከስፖርታዊ
ውድድርና ከወወታደራዊ እንቅስቀሴዎች ጋር
ግነኙነት ያላቸው በመሆኑ በህይወት ውስጥ
አስፈላጊ በሆኑ ወቅቶች ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው
፡፡ ጥቅማቸው የተለዋዋጭ / የዳይናሚክ/ ጥንካሬ
ብቃት ለማደራጀት ይሆናል ፡፡
36
የውርወራ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሰሩ
እንቅሰቃሴዎቸ
• ትናንሽ ኳሶችን ና ቀለበቶችን ከመቆም በአንድ አጅ
ከመግፋት መወርወር ፡፡
• በመቆም ኢላማን መምታት
• ከመቆምና ወደ ጎን በመንሸራተት ትናንሽ ኳሶችንና
ቀለበቶችን ለዒላማ መወርወር
37
የዝላይ ችሎታን ለማዳበር ሚሰሩ
እንቅስቃሴዎች
• ዝላይ ከመሬት መመንጠቅን ይጠይቃል ፡፡
ሶወችበየዕለት ተግባራቸው ውስጥ መሰናክሎችን
ለማለፍ ፡ መረጋገጥ የሌለባቸው ነገሮች ለመራመድ
እነዲሁም በመንገድ ላይ በተ ቋጠሩ ውሃዎች ወይም
ጉድጓዶችና ተመሳሳይ ነገሮችን ለማለፍ
የሚጠቀሙበት ተግባር ነው ፡፡ በአትሌቲክስ ስፖርት
ብዙ ዓይነት ዝላዮች አሉ፡፡ እያንዳንዳቸው የራሳቸው
የሆነ ልዩ ፀባይ አላቸው ፡፡
•
38
የዝላይ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ
እንቅሰቃሴዎች
• የርዝመት ዝላይ
• የውሃ ፍሳሽ ቦይ መሻገር እንቅስቃሴ
• ከመቆም ወደፊት በሁለት እግሮች ርዝመት መዝለል
• በአንድ ግር ተሰቶ በሁለት እግር ማረፍ
39
40

More Related Content

What's hot

Power point 2007
Power point 2007Power point 2007
Power point 2007
orgil
 
Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2
Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2
Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2
margad1
 
Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La Performance En Saut Vertical Chez ...
Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La  Performance En Saut Vertical Chez ...Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La  Performance En Saut Vertical Chez ...
Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La Performance En Saut Vertical Chez ...
guestb40d0
 
Area & Volume Problem Set
Area & Volume Problem SetArea & Volume Problem Set
Area & Volume Problem Set
jaflint718
 
012佐世保記念 経管栄養法
012佐世保記念 経管栄養法012佐世保記念 経管栄養法
012佐世保記念 経管栄養法
chiikigenki
 

What's hot (20)

Workforce Plus: Tips and Tricks to Give Workforce an Extra Kick!
Workforce Plus: Tips and Tricks to Give Workforce an Extra Kick! Workforce Plus: Tips and Tricks to Give Workforce an Extra Kick!
Workforce Plus: Tips and Tricks to Give Workforce an Extra Kick!
 
About SAP Payroll Control Center by EPI-USE
About SAP Payroll Control Center by EPI-USEAbout SAP Payroll Control Center by EPI-USE
About SAP Payroll Control Center by EPI-USE
 
Payroll Control Center for SAP and SuccessFactors Payroll
Payroll Control Center for SAP and SuccessFactors PayrollPayroll Control Center for SAP and SuccessFactors Payroll
Payroll Control Center for SAP and SuccessFactors Payroll
 
IT-4
IT-4IT-4
IT-4
 
компьютерийн хэрэглээ хичээлийн хөтөлбөр
компьютерийн хэрэглээ хичээлийн хөтөлбөркомпьютерийн хэрэглээ хичээлийн хөтөлбөр
компьютерийн хэрэглээ хичээлийн хөтөлбөр
 
Power point 2007
Power point 2007Power point 2007
Power point 2007
 
Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2
Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2
Microsoft excel 2007 програмыг ашиглан график байгуулах2
 
Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La Performance En Saut Vertical Chez ...
Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La  Performance En Saut Vertical Chez ...Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La  Performance En Saut Vertical Chez ...
Effet De La Hauteur Du Contre Haut Sur La Performance En Saut Vertical Chez ...
 
Area & Volume Problem Set
Area & Volume Problem SetArea & Volume Problem Set
Area & Volume Problem Set
 
Integrating EBS And OTM - Process Flows And Avoiding Pitfalls.pdf
Integrating EBS And OTM - Process Flows And Avoiding Pitfalls.pdfIntegrating EBS And OTM - Process Flows And Avoiding Pitfalls.pdf
Integrating EBS And OTM - Process Flows And Avoiding Pitfalls.pdf
 
Oracle EBS Apps HRMS Presentation
Oracle EBS Apps HRMS PresentationOracle EBS Apps HRMS Presentation
Oracle EBS Apps HRMS Presentation
 
012佐世保記念 経管栄養法
012佐世保記念 経管栄養法012佐世保記念 経管栄養法
012佐世保記念 経管栄養法
 
Chap01
Chap01Chap01
Chap01
 
Fatigue & Recovery in Soccer [MasterdeFutbol 2014]
Fatigue & Recovery in Soccer [MasterdeFutbol 2014]Fatigue & Recovery in Soccer [MasterdeFutbol 2014]
Fatigue & Recovery in Soccer [MasterdeFutbol 2014]
 
Oracle cloud-multi-pillar-implementation-best-practices-wp
Oracle cloud-multi-pillar-implementation-best-practices-wpOracle cloud-multi-pillar-implementation-best-practices-wp
Oracle cloud-multi-pillar-implementation-best-practices-wp
 
бяцхан ном бүтээцгээе
бяцхан ном бүтээцгээебяцхан ном бүтээцгээе
бяцхан ном бүтээцгээе
 
Copyright of programmers
Copyright of programmersCopyright of programmers
Copyright of programmers
 
Microsoft excel програмтай ажиллах гарын авлага 2017
Microsoft excel програмтай ажиллах гарын авлага 2017Microsoft excel програмтай ажиллах гарын авлага 2017
Microsoft excel програмтай ажиллах гарын авлага 2017
 
Характеристика и классификации природных вод
Характеристика и классификации природных водХарактеристика и классификации природных вод
Характеристика и классификации природных вод
 
Oracle HRMS & Payroll
Oracle HRMS & PayrollOracle HRMS & Payroll
Oracle HRMS & Payroll
 

physical education grad yoseph andualem 5.pptx

  • 1. • አዘጋጅ • መምህር ዮሴፍ አንዱአለም • ስፖርት ሳይንስ BSC. • አዲስ አበባ ኢትዮጵያ • 2013 1
  • 2. አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 2
  • 3. • ምእራፍ ሦስት • የጅምናስቲከ መሰረታዊ ክህሎቶች • ምእራፍ አራት • የኳስ ጨዋታዎች መሰረታዊ ክህሎት • መእራፍ አምስት • የባህል ስፖርት • ምእራፍ ስድስት • የአትሌቲክስ መሰረታዊ ክህሎት አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 3
  • 4. ምእራፍ ሦስት • የጅምናስቲከ መሰረታዊ ክህሎቶች • የጅም ናስቲክ አንቅቃስቃሴዎች በሙሉ አካል ላይ ያተኮሩ ናቸው ፡፡ • የጅምናስቲክ አንቅስቃሴዎች የሚያተኩሩት ሁለንተናዊ ክህሎቶቸን የአካል ቅንብራዊ አሰራሮችንና መላ ሰውንት በመቆጣጠር ብቃት ላይ ይሆናል ፡፡ በተለይ ከወገብ በላይ ያለውን ሰውነትን ጥንካሬን በመገንባትና የመተጣጠፍ ችሎታን በማሻሻል ረገድ ዓይነተኛ ሚና ይጫወታል ፡፡ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎች በተፈጥሮአዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ማለትም በመዝለል፣ ሚዛንን በመጠበቅ፣ በመገለባበጥ፣ በመንከባለልና በመስፈንጠር ላይ የተመሰረቱ ናቸው ፡፡ 4
  • 5. ያለ መሳሪያ የሚሰሩ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎች • በመሬት (በወለል) ላይ የሚሰሩ ሲሆን በተለያዩ የሰውነት ሁኔታዎች ሚዛንን በመጠበቅ የሚከናወኑ ናቸው ፡፡ ሚዘንን መጠበቅ እንቅስቃሴዎች ማስተዋልን በአንድ ነገር ላይ ትኩረት የማድረግን ) ችሎታ የጡንቻ ንቃት፣ ራስን ከአካባቢ ሁኔታ ጋር የማስማማትንና የስሜት ሕዋስን በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ ሚና ይኖራቸውወል ፡፡ • ዘሎ ማረፍ ሰውነትን ለመቆጣጠር ዓይነተኛ አስተዋፅኦ ከሚያደርጉት አንቅስቃሴዎች ዋንኛው ነው፡፡ ዘሎ ማረፍ ብዙ የሰውነት ክፍሎችን አስተባብሮ ማሳተፍን የሚጠይቅ በመሆኑ የተለያዩ ክፍሎችን ቅንጅታዊ እንቅስቃሴን የሚጠይቅ ነው፡፡ አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 5
  • 6. • ክብደትን ማስተላለፍ፡- ማለት የሰውንትን ክብደት ከአንድ የሰውነት ክፍል ወደሌላው የማዘዋወር ተግባር ነው፡፡ ይህ እንቅስቃሴ በቅልጥፍናና ውበትን በተላበሰ መልክ የሚከናውን ከመሆኑም በላይ ሰውነትን ተፈጥሮአዊ አቋ ቋም ወደ ተቃራኒው በመለወጥ የሚተገበር ስለሆነ በጥንቃቄና በደረጃ መማርን ይጠይቃል ፡፡ አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 6
  • 7. የመሳሪየ ጅምናስቲክ • ማለት የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም የሚሰራ እንቅስቃሴ /ተግባር/ ማለት ነው ፡፡ በመሳሪያ ላይ የሚከናውን ጅምናስቲካዊ እንቅስቃሴን በተመለከተ በጣም መሰረታዊ በሆነው ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ እንዲሰራ የተመረጠ ነው፡፡ አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 7
  • 8. ሚዛንን መጠበቅ • ሀ/ በቀጥታ መስመር መራመድ • ለ/ በአንድ እግር መቆም • ሐ/ በትከሻ መቆም አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 8
  • 9. • ወደፊት እና ወደኋላ መንከባለል አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 9
  • 10. ዘሎ ማረፍ • ሀ/ በአንድ እግር ተነስቶ በሁለት እግር ማረፍ • ለ/በሁለት እግ ተነስቶ በሁለት እግር ማርፍ • ሐ/ በሁለት እግር ተነስቶ በአንድ ግር ማረፍ አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 10
  • 11. ክብደትን መስተላለፍ ሀ/ ወደፊት መንከባለል ለ/ ወደኋላ መንከባለል ሐ/ በትከሻ መቆምመነ ማከናውን አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 11
  • 12. የመሳሪያ ጅምናስቲክ • ሀ/ ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ ተንጠላጥሎ መወዛወዝ እና ዘሎ ማረፍ • ለ. በነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ በመንጠልጠል ወደግራና ወደቀኝ አቅጣጫ መወዛወዝ አዘጋጅ መ/ምር ዮሴፍ አንዱአለም አዲስ አባባ ኢትዮጵያ 2012 12
  • 13. • የኳስ ጨዋታ መሰረታዊ ክህሎት የተመጣጠነ የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ፕሮግራም የሚባለው ሁሉንም ዓይነት እንቅስቃሴዎች አሟልቶ ሲገኝ ነው ፡፡ ከነዚህም እንቅስቃሴዎች አንዱ በግል ሆነ በቡድን የሚከናወኑ የኳስ ጨዋታዎች ናቸው ፡፡ የኳስ ጨዋታዎ ስሜትን በመቀስቀ ደስታን በመፍጠር ሁለንተናዊ ሰውነትን በማንቀሳቀስ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላቸው ፡፡ 13
  • 14. መወርወር እና መቀለብ • የመወርወር እንቅስቃሴን በአንድ እጅ ሆነ በሁለት እጅ ማከናወን ሲቻል መቅለብን ግን በሁለት እጅ እና በአንድ እጅ የተለያዩ መሳሪያቸዎችን በመጠቀም ማከናወን የቻላል ፡፡ • የውርወራና የመቅለብ ችሎታን ለማዳበር የ ሚሰሩ እንቅስቃሴዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡ 14
  • 15. • ሀ/ ከታች ወደላይ መወርወር እና መቅለብ • ለ/ከላይ ወደታች መወርወር እና መቅለብ 15
  • 16. • ሐ/ በአንድ አጅ መወርወር • መ/ በሁለት እጅ ውርወራ 16
  • 17. የእግር ኳስ ጨዋታ • የእግር ኳስ ጨዋታ በአለማችን ላይ አጅግ ተዳጅ የሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እንደሆነ እውን ነው የእግር ኳስ ጨዋታ የቡድን ጨዋታ ከሆኑት ውስጥ ይመደባል፡፡ • እግር ኳስ ላይ በተለያየ የሰውንት ከፍል ኳስን መምታት ይቻላል፡፡ 17
  • 18. • ሀ/ በውስጥ የጎን እግር መምታት 18
  • 19. 19
  • 20. • ለ/በውጭ የጎን እግር ኳስን መምታት 20
  • 21. 21
  • 23. • ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄር በሄረሰቦች ና ህዝቦች አገር እደመሆኗ መጠን የተለያዩ ባህላዊ ጨዋታዎችና ፖርቶች ይገኙበታል ፡፡ ዘመናዊ ስፖርት ወደሃገራችን የገባው በጣም ዘግይቶ ሲሆን ቀደም ሲል የነበሩት የተለያዩ ብሄረሰቦች በተለያየ አጋጣሚዎች የተለያየ ስፖርታዊ እነቅስቃሴን ሲዘውትሩ ነረዋል እነዘህ ንንቅስቃሴዎች ይዘታቸው ሲጠና፡- • ጥንካሬን • ብርታትን • ቅልጥፍናን • የመንፈስ ጠንካሬን የመሳሰሉትን የማሳደግ ሚናቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ 23
  • 24. አጭር ታሪክ የኩርቦ ስፖርታዊ ጨዋታ በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ በቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስ ከጥንት ጀምሮ ህብረተሰቡ ሲጫወት የኖሩ ሲሆን አሁንም በመዘውተር ላይ ያለና በማነጣጠር ላይ የተመሰረተ ነባር ባህላዊ ስፖርት ዓይነት ነው፡፡የኩርቦ ጨዋታ አመጣጡ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ሰዎች በወጣትነታቸው ዘመን ወደ አደን ከመሰማራታቸው በፊት አስቀድመው በኮርቦ ጨዋታ በመጫው ከፍተኛ የኢላማ የመዋጋትና የማቆም ልምምድ ይደረጋሉ፡፡ 24
  • 25. የቀጠለ.. • ልምምዱም ለጥቂት ቀናቶች ሳይሆን ለአደን ብቁ እስኩሆኑ ድረስ ለረጅም ጊዜያት የሚቀጥል ሆኖ የሰውነት ቅልጥፍናቸውንና የክንዳቸውን ጥንካሬ የሚፈትሹበት እንዲሁም በእንቅስቃሴ ላይ ያለን ዒላማ አቅጣጫውንና ርቀቱን ገምቶና ወስኖ አነጣጥሮ የመውጋት ችሎታን የሚያዳብሩበት ባህላዊ ጨዋታ ነው፡፡ • የኩርቦ ባህላዊ ጨዋታ ተስፋፍቶና በይበልጥ ይዘወተር የነበረው በሲዳሞ፣ በወለጋ፣ በባሌና በአርሲ ቀድሞ ክፍለ ሀገራት እንደነበር ከታሪክ እንረዳለን፡፡ 25
  • 26. የኩርቦ ባህላዊ ስፖርት ጨዋታ ህግ እና ደንብ • ህግ 1 • ፍቺና /ትርጉም • ይህ ጨዋታ ሁለት ሰዎች የአንድ በመወከል እንደኛው ተጫዋች በክብ ቀለብት የተዘጋጀውን ወይም ኩርቦውን በመወርወሪያ ቦታላይ በማሽከርከር አንደኛው ተወዳዳሪ ደግሞ የተወረወረውን ቀለበት ከተወሰነ ርቀት ላይ ወግቶ በማስቀረት ተጋጣሚውን በነጥብ በልጦ አሸናፊ ለመሆን የሚደረግ ባህላዊ ጨዋታ ነው ፡፡ 26
  • 27. ህግ 2 የኩርቦ ጨዋታ አይነቶች • ውስን በሆነ ቦታ በመቆምና በመንሳቀስ በመሬት ላይ የምትሽከረከር የኩርቦ ቀለበት በመወርወሪያ ዘንግ በሀሉን ወግቶ የማቆም ጨዋታ • ውስን በሆነ ክልል በመቆምና በመንቀሳቀስ በአየር ላይ በተወረወረች የኩርቦ ቀለበት መሃል የመወዳደሪያውን ዘንግ ወርውሮ የመሾለክ ጨዋታ • ውስን በሆነ ክልል በፈረስ እየጋለቡ በመሬት ላይ የምትሽከረከርን የኩርቦ ቀለበትን በመወዳደሪያ ዘንግ ወርውሮ መሀሉን ወግቶ የማቆም ጨዋታ ነው ፡፡ 27
  • 28. ህግ 3 የመወዳደሪያ ቦታ፣ ዕቃዎች ፣ መጠንና ይዘት • የኩርቦ የመወዳደሪያ ቦታ 28
  • 29. የኩርቦ ቀለበት የኩርቦ ዘንግ 29 30 ሴ.ሜ
  • 31. አትሌቲክስ • አትሌቲክስ የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ሲሆን አትሎን ከሚለው የግሪክ ቃል የተወሰደ ነው ፡፡ ትርጉሙም ጨዋታ፣ ብርታት ፣ጨዋታ በቡድን ወይም በግል የሚለውን ትርጉም ይየዝልናል፡፡ የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ በሁልት ተከፍሎ የከናወናል በሜዳ እና የመም ተግባር በመባል ሲከፈል በነዚህ ውስጥ ሶስት ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች የከናወናሉ እነሱም ፡- 31
  • 34. የሩጫ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች • ሩጫ ከኡደታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚመደብ ነው ፡፡ ኡደታዊ ሲባል ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው ተመሳሳይ የሆነ እንቅስቃሴ የሚደጋገምበት ማለት ነው ፡፡ አንድ ኡደታዊ እነቅስቀቃሴ ሁለት እንቅስቃሴዎችን ያጠቃልላል፡፡ • የኸውም አንግዜ በቀኝ እግር ቀጥሎ በግራ እግር የምናደርጋቸው ርምጃዎች ማለት ነው ፡፡ ስለሆነም ይህ እንቅስቃሴ ‹‹ የጥንድ ርምጃዎች ›› እንቅስቃሴ በመባል ይታወቃል ፡፡ ይህ ርእስ በይበልጥ የሩጫ እንቅስቃሴን የሚመለከት ሲሆን በፍጥነት አሯሯጥ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ፍጥነት የነርቮችን ከጡንቻ ጋር ያለ ግንኙነት ፣ ፍጥንትና ብዛትን ያሻሽላል፡፡ 34
  • 35. የሩጫ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች • ከ30-40 ሜትር የፍጥነት ሩጫ፡፡ • የቁም አነሳስ • ፈጥኖ ኳስን የመቀበል ጨዋታ 35
  • 36. የውርወራ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች • ውርወራ ጥንካሬን የሰውንት ክፍሎችን አስተባብሮ ማከናወን የሚጠይቁ እንቅስቃሴዎቸ ናቸው፡፡ እነዚህ አንቅሰቃሴዎች ከጉልበት ሥራ፣ ከስፖርታዊ ውድድርና ከወወታደራዊ እንቅስቀሴዎች ጋር ግነኙነት ያላቸው በመሆኑ በህይወት ውስጥ አስፈላጊ በሆኑ ወቅቶች ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው ፡፡ ጥቅማቸው የተለዋዋጭ / የዳይናሚክ/ ጥንካሬ ብቃት ለማደራጀት ይሆናል ፡፡ 36
  • 37. የውርወራ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሰሩ እንቅሰቃሴዎቸ • ትናንሽ ኳሶችን ና ቀለበቶችን ከመቆም በአንድ አጅ ከመግፋት መወርወር ፡፡ • በመቆም ኢላማን መምታት • ከመቆምና ወደ ጎን በመንሸራተት ትናንሽ ኳሶችንና ቀለበቶችን ለዒላማ መወርወር 37
  • 38. የዝላይ ችሎታን ለማዳበር ሚሰሩ እንቅስቃሴዎች • ዝላይ ከመሬት መመንጠቅን ይጠይቃል ፡፡ ሶወችበየዕለት ተግባራቸው ውስጥ መሰናክሎችን ለማለፍ ፡ መረጋገጥ የሌለባቸው ነገሮች ለመራመድ እነዲሁም በመንገድ ላይ በተ ቋጠሩ ውሃዎች ወይም ጉድጓዶችና ተመሳሳይ ነገሮችን ለማለፍ የሚጠቀሙበት ተግባር ነው ፡፡ በአትሌቲክስ ስፖርት ብዙ ዓይነት ዝላዮች አሉ፡፡ እያንዳንዳቸው የራሳቸው የሆነ ልዩ ፀባይ አላቸው ፡፡ • 38
  • 39. የዝላይ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ እንቅሰቃሴዎች • የርዝመት ዝላይ • የውሃ ፍሳሽ ቦይ መሻገር እንቅስቃሴ • ከመቆም ወደፊት በሁለት እግሮች ርዝመት መዝለል • በአንድ ግር ተሰቶ በሁለት እግር ማረፍ 39
  • 40. 40