https://ethiocoders.et/
1. መግቢያ
2. ምንድነው ?
3. ግብ/ አላማ
4. ተግዳሮቶች እና
እድሎች
Content
3
…
የቀጠለ
የ5 ሚሊዮን ኢትዩ ኮደሮች ምንነት እና
አስፈላጊነት።
Content B - 70%
በ2026 5 ሚሊዮን
ኢትዮጵያውያንን የዲጂታል
ክህሎት እንዲኖራቸዉ
ማሰልጠን
በኢትዮጵያ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ መንግስታት
መካከል በተደረገ ስምምነት የተነደፈ የዲጂታል
ክህሎት የስልጠና መርሃ ግብር ኢኒሼቲቭ ነው።
5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች
ምንድነዉ?
ወጣቱ
ትውልድ
በዲጂታል
ኢኮኖሚ
ውስጥ
ተሳታፊ
እንዲሆኑ
ማስቻል።
አዲስ
የስራ
እድሎችን
መፍጠር።
ሀገራችን
በቴክኖሎጂ
ትራንስፎርም
ማድረግ።
3
2
1
ለፈጠራ
ምቹ
ሁኔታን
መፍጠር።
Objectives አላማ
የአዲስ አበባ
ስማርት ሲቲ
ራዕይን
ማሳካት።
Smart
People
Addis Ababa
Smart
City
1. Smart Economy
2. Smart
Environment
3. Smart
Governance
4. Smart Living
5. Smart Mobility
6. Smart People
…
የቀጠለ
4
3
2
1
ዌብ
ፕሮግራሚን
ግ
አንድሮይድ
ፕሮግራሚን
ግ
ዳታ ሳይንስ
አርተፉሻል
ኢንተለጀንስ
የኦንላይን ስልጠናዎችን ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሰልጣኞች
ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል።
አራቱ የስልጠና ኮርሶች
በUdacity ለመመዝገብ ያለዉ ሂደት (Step by Step Guide to Register on
Udacity)
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
…
የቀጠለ
ጥ
ንካሬ
ድ
ክ
መ
ት
ስ
ጋ
ቶ
ች
እ
ድ
ሎ
ች
ጥንካሬ
ተነሳሽነት፣ እውቅና፣
ፈጠራ፣ ተደራሽ፣
ትኩረት፣ ድጋፍ
ስጋቶች
ተለዋዋጭ፣ አሉታዊ
አመለካከቶች፣ መሰረተ
ልማት ኢ.ተገማችነት፣
ድክመት
ውስን የዲጂታል ተደራሽነት፣
ዘላቂነት፣ ውስን ሀብቶች፣
እድሎች
ስታርታፕ፣ የህግ ማዕቀፎች፣
ተነሳሽነቶች፣ የመንግሥት-የግል
ሽርክናዎች፣ ድጅታል ኢትዩጵያ፣ ስማርት
ሲቲ፣ የወጣት ሀይል፣ የቴክኖሎጂ
ተቋማት
የክ/ከተማችን አፈጻጸም በተመለከተ ከሀምሌ /2017 ዓ.ም --- ግንቦት 10/2017 ዓ.ም
ሀ. የግንዛቤ ፈጠራ አፈጻጸም
ተ.ቁ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው አካለት ግንዛቤውን ያገኙ በቁጥር
1 በት/ት ተቋም
ለመምህራን እና ለተማሪዎች
5057
2 በቴክኒክና ሙያ ተቋም
ለአሰልጣኞችና ሰልጣኞች
750
3 በአስተዳደር ጽ/ቤቶች
ለሰራተኞች
358
4 በወጣት አደረጃጀት
ለወጣቶች
2870
5 በጎዳና ላይ ቅስቀሳ 6000
ድምር 17,583
ለ. ስልጠናውን ተከታትለው ሰርቲፋይ የሆኑ ሰልጣኞች ብዛት
ተ.ቁ የተጠናቀቁ ኮርሶች ብዛት ኮርሶችን ያጠናቀቁ ሰልጣኖች ብዛት
1 በ 1 ኮርስ 123
2 በ 2 ኮርስ 96
3 በ 3 ኮርስ 76
4 በ 4 ኮርስ 80
ድምር 375
በነበረው የአፈጻጸም ሂደት የተስተዋሉ ክፍተቶች
 የሚመለከታቸው ተቋማት ተቀናጅተው አለመስራት፣
 በአንዳንድ ተቋማት ግልጽ የሆነ እቅድ አለማውረድ፣
 የአፈጻጸሙን ሂደት ተገቢ የሆነ ክትትል አለማድረግ ፣
 ተቋማት ለስልጠናው ምቹ ሁኔታዎችን አለመፍጠር / የICT ክፍሎች ፣ ኢንተርኔት፣
 ግንዛቤ ከተፈጠረላቸው ወጣቶች ቁጥር አኳያ ሲታይ ስልጠነውን የተከታተሉ ያሉ
ወጣቶች ቁጥር አነስተኛ መሆን፣
የቀጣይ ሁለት ወራት ዕቅድ
ተራ. ቁጥር የሚከናወነው ተግባር ሰርቲፋይ የሚሆኑ ሰዎች ብዛት
1. በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ሲቭል ሰርቪስ ጽ/ቤት አስተባባሪነት
ከፐብሊክ ሰርቫንቱና ክ/ከተሞችን አካቶ ባለሙያዎችና አመራሮችን ሰርቲፋይ
ማድረግ፣
2,500 (ባለሙያዎችና አመራሮችን ሰርቲፋይ ማድረግ)
2. በስራና ክህሎት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በ2ቱ የቴክኖክና ሙያ /ባለሙያዎችና
አመራሮችን ሰርቲፋይ ማድረግ፣
---------- (ባለሙያዎችን፣ አመራሮችንና ስራ ፈላጊዎችን ሰርቲፋይ ማድረግ)
3. በትምህርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርትቤቶች አካቶ አስተዳደር ሰራተኞች፣ር/መምህራን፣መምህራንና
ተማሪዎችን ሰርቲፋይ ማድረግ፣
5,000 (የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ር/መምህራን፣ መምህራንና ተማሪዎችን
ሰርቲፋይ ማድረግ)
4. በወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት እና ከወጣት አደረጃጀቶች አስተባባሪ አማካይነት
ከማህበረሰቡ የተውጣጡ ወጣቶችን
2,000 (ወጣቶችን ሰርቲፋይ ማድረግ)
Thank You!
አመሰግናለሁ!

Ethio Coders (For All) Programming and Data science.pptx