መግቢያ
የዋና ስራ አስፈጻሚ ፅ/ቤት ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ የተቋቋመለትን ዓላማና ተልዕኮና ተግባር ለማሳካት ስትራቴጂክ
እቅድ በማቀድ ለተግባራዊነቱ ጥረትን የማድረግ ኣላማን መሰረት አድርጎ ከስትራቴጅክ እቅድ ላይ የተቀዳውን የ 2018
በጀት አመት መሪ እቅድ እንዲሁም ሌሎች ደጋፊ እቅዶችን አቅዶ በዝግጀት ምእራፍ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ የሪፖ
ረቱ ጊዜ
ከሃምሌ 1/ 2017 ዓ.ም-ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ የተሰሩ ስራዎች የያዘ ነው ፡፡የሪፖርቱ አላማ ሪፖ
ረቱ ያተኮረው
አጠቃላይ እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የሚሰሩ የኢኒሼቲቭ ስራዎች እንደ ቴክኖሎጂ ተቋዋም በእስትራጂክ እቅዱን
መሰረት አድርጎ ባቀድነው የ 2018 በጀት አመት እቅድ መሰረት የፈጸምናቸው ያሳካናቸው ተግባሮችን እንዲሁም
ከእስራቴጂክ እቅዱን ለማሳካት አላማ ያደረጉ ስራዎች በአግባቡ ለማሳየት አስፈላጊ በመሆኑ ሪፖርቱ መሰራት ተችልዋል፡፡
1.3 .1 ራዕይ /Vision
በ 2022 አዲስ አበባ በዘመናዊ ፐላን የምትመራ የለማችና የበለጸገች ሆና ማየት" እንዲሁም በ 2022 ወሳኝ
ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለነዋሪዎቿ እና ለጎብኚዎቿ ምቹ የሆነች ፤ ዘላቂ እና ችግሮችን መቋቋም የምትችል
አዲስ አበባን ማየት፡፡
1.3.2 ተልዕኮ /Mission
በጥናትና ምርምር የተደገፈ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን በማልማትና ደህንነቱ የተጠበቀ ሲስተሞችን
በማበልጸግ እና ዲጂታል አገልግሎት በማስፋፋት አበባን ከተማ ነዋሪዎች እና የጎብኚዎቿን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
1.3.3 እሴቶች /Value
 በጎ ሕሊናና ቅን ልቦና
 የላቀ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት
 አዳዲስ ፈጠራዎችን ማመንጨት
 የስራ ፍቅርና ትጋት
 ተጠያቂነት
 ግልፅኝነት
 በትብብር መስራት እና ቀልጣፋና ውጤታማ አግልግሎት
 በዕውቀትና በእምነት እንሠራለን፡ለላቀ ለውጥ ጉርነት፡
 ፍትሃዊ የሕዝብ ተጠቃሚነት
 ሚስጥር ጠባቂነት
 አሣታፊነትና አካታችነት ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን ማጎልበት
 የህግ የበላይነትና ህግ አክባሪነት
 ቅንጅታዊ አሠራርን ማጎልበት
 ሌብነትና ብልሹ አሠራርን በፅናት መታግል
 ለላቀ አገልግሎት መትጋት
 ብዝሀነትን ማክበር
1.4 የሪፖርቱ አላማ
ሪፖ
ረቱ ያተኮረው አጠቃላይ እንደ ተቋዋም በእስትራጂክ እቅዱን መሰረት አድርጎ ባቀድነው የ 2018 በጀት አመት በ 6 ወር
እቅድ መሰረት የፈጸምናቸው ያሳካናቸው ተግባሮችን እንዲሁም ከእስራቴጂክ እቅዱን ለማሳካት አላማ ያደረጉ ስራዎች
በአግባቡ ለማሳየት አስፈላጊ በመሆኑ መሰራት ተችልዋል ፡፡
1.5 የሪፖርት አስፈላጊነት
በመንግስት የተሰጡ አቅጣጫዎች እንዲሁም እስትራቴጂክ እቅድ መሰረት የታቀዱና የፈጸምናቸው ተግባራት ለማሳወቅ
ያሉን የመሰረተልማትኔትወርክ ዝርጋታ፤የሶፍትዌር ልማት ክትትል እንዲሁም የስልጠና ስራዎች አፈጻጸማቸውን ለማሳወቅ
ያጋጠሙ የተለያዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለሚመለከታቸውን አካላት ለማመላከት ሪፖርቱን መስራት አስፈላጊ ነው ፡፡
ክፍል ሁልት
2.የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም (ስትራቴጂክ)
2.1 ፡- የተቋም ግንባታና የአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ከማሳደግ አኳያ
ተግባር 2.1.1 አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል እርካታን ከማሳደግ አንጻር
ነባራዊ መነሻ፡.80%..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ..82%. ክንውን . 82.5%. .አፈፃፀም፡ 100%
ምክንያት በእስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት በአኩል
በ 2018 ግማሽ አመት የተሸለ አርካታን ለማሳደግ ስራዎች ተሰርተዋል ፡፡
ተግባር 2.1.2 ምቹ የስራ አካባቢ በመፍጠር አገልግሎቱን ማሻሻል በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ፡.0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ..0%. ክንውን..100%..አፈፃፀም፡100% ምክንያት
በታቀደው ልክ ምቹ አካባቢ በመፍጠር አገልግሎት ማሻሻል ተችልዋል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የ 2018 በጀት
አመት ኣዲስ ግብአቶች በሟሟላት የተሸለ ምቹ አካባቢ መፍጠር ተችሏል
ተግባር 2.1.3 ብዙሃን መገናኛ አውታሮች በመጠቀም የአገልግሎት ማሻሻል በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ..0%.የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡100 % ክንዉን፡100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
ብዙሃን መገናኛ አውታሮች በመጠቀም አገልግሎት ለማሻሻል በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የ 2018
በጀት አመት የተሸለ የሚዲያ ኢንተርቪው ማድረግ ተችሏል ፡፡ ፡፡
ተግባር 2.1.4 ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስርአት በመዘርጋት የሰራተኛውን የመፈጸም አቅም ማጎልበት .
ነባራዊ መነሻ..14..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡. 16. ክንዉን፡..18 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት
ከታቀደው በላይ ስልጠና መስጠት በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የ 2018 በጀት አመት የተሸለ ስልጠና
ለባለሙያዎች መስጠት ተችሏል ፡፡
ተግባር 2.1.5 ተቋማዊ ውጤታማነት በማሻሻል የሰራተኛና ተገልጋይ እርካታ ከማሳደግ አኳያ.
ነባራዊ መነሻ..80%..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.82%. ክንዉን፡.82.5%.አፈፃፀም፡ 100%በላይ
ምክንያት በታቀደው ልክ ተገልጋዩን ማርካት በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት 79% ሲሆን የ 2018 በጀት አመት
የተሸለ የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ ተችሏል ፡፡
ተግባር 2.1.6 በቴክኖሎጂ ተደግፈው የሚሰጡ አገልግሎቶች ውጤታማነትን ማሻሻል አንፃር
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.0%. ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
ተገልጋዩን በቴክኖሎጂ ተደግፎ አገልግሎቱን እንዲያገኝ እርካታውን በቴክኖሎጂ እንዲጠመር ማድረግ በመቻሉ ከ 2017
በጀት አመት 12 ሲሆን የ 2018 በጀት አመት 14 አገልግሎት በቴክኖሎጂ ይሰጣል በዚህም የተሸለ ነው፡፡
ተግባር 2.1.7 የአዱዲስ አሰራርና ፈጠራ ልምዶችን ከማሳደግ አኳያ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.0%. ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
አዳዲስ ፈጠራዎችን እንደ ጽህፈት ቤት ማልማት በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት 1 ሲሆን የ 2018 በጀት አመት 3
አዳዲስ ሲስተሞች ማልማት በመቻሉ፡፡
ተግባር 2.1.8 በተቋም የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት እንዲሰጡ ማድረግ
ነባራዊ መነሻ.10.0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.100%. ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100%
ምክንያት እስታንዳርዶችን በአግባቡ በመመዝገብ በልኩ እንዲሰራ ማድረግ ተችሏል ንጽጽር የተሸለ ነው
2.2 የከተማ መልካም አስተዳደር ችግር መፍታት፣ የአቤቱታ መወሰንና ማስፈጸም አቅም
ማጎልበት እና ተቋማዊ የቅንጅት' የትብብርና የድጋፍ አሰራር ስርዓት ማሻሻልን
በተመለከተ
ተግባር 2.2.1 የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ቅሬታን የመቀነስ አሰራር ማሳደግ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.3 ክንዉን፡.3 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት
የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና ቅሬታዎችን መፍታት በመቻሉ ፡፡ ከ 2017 በጀት አመት 3 ሲሆን የ 2018 በጀት
አመት ተጨማሪ 3 በማቀድ የተከናወነ ሲሆን ከእቅድ ውጪ የተሰሩ የመልካም እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ስራዎች
አሉ እነሱም
ተግባር 2.2.2 የግልጽነትና ተጠያቂነት ስርዓትን ማስፈን፣
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.100 ክንዉን፡.100.አፈፃፀም፡ 100%ምክንያት ንጽጽር
በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት ስርአቱ ቢኖርም የ 2018 ግማሽ በጀት አመት ግልፀኝነት መፍጠር ተችሏል ፡፡
ተግባር 2.2.3 የህዝብ፣ ሲቪል ማኅበራትና የግል ሴክተር ተሳትፎ ስርዓትን ከማሳደግ አንፃር
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.2.አፈፃፀም፡ 100%ምክንያት የመማክርት
ጉባኤ በማቋቋም የህዝብ፣ ሲቪል ማኅበራት ጋር ማቋቋም መወያት ተችሏል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት መማክርት
ጉባኤው ባይኖርም የ 2018 በጀት አመት ግን ማቋቋም ተችሏል ፡፡
ተግባር 2.2.4 ተቋማዊ ውጤታማነትን ከማሳደግ አንፃር፣
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.100% ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100%
አገልግሎቱን ውጤታማ የሚደርጉ ስራዎች መስራት ተችሏል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018
በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከሰው ሀይል ከቴክኖሎጂ ውጤታማ ማድረግ ተችሏል
ተግባር 2.2.5 ቅንጅታዊ አሰራር ሥርዓት እና አተገባበር ማሳደግ በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ …0 የ 2018 ዓ.ም.በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡0 ክንውን 2 አፈፃፀም፡100% ምክንያት
ቅንጅታዊ አሰራር በመተግበሩ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም
አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው በተጨማሪ ከሁሉም ሴክተሮች ጋር በቅንጅት መስራት ተችሏል፡፡
ተግባር 2.2.6 የቀዳማዊ ልጅነት ሥራዎች አፈፃፀምን ከማሳደግ አኳያ
ነባራዊ መነሻ …0 የ 2018 ዓ.ም.በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡0 ክንውን 0 አፈጻጸም 0% ምክንያት ልጆችን
ከቤተሰባችው ተቀብለን ማሳደግ ባንችልም ባሉበት አንድ ልጅ ማስተማርና ሶስት ልጆች መደገፍ ችለናል
ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አንድ ሰው በተጨማሪ መርዳት
ተችሏል፡፡
2.3 የዕቅድ/ሪፖርት ዝግጅት፣ የኢንሸቲቭ ስራዎች አሰራር ሥርዓትን ማጎልበት(10)
ተግባር 2.3.1 የተቋማት የስራ አመራር ስርአት ውጤታማነትን ከማሻሻል አኳያ
ነባራዊ መነሻ …0 የ 2018 ዓ.ም.በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡0 ክንውን 100% አፈጻጸም 100% ምክንያት
ተቋማት በአግባቡ ስራን የሚመሩበት ሂደት በመከናወኑ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት
አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ የተሸለየስራ አመራር እና ውጤታማነት አለ
ተግባር 2.3.2 የተቋም በጎ አድራጎት እና ኢንሸቲቪ ሥራዎችን ከማጎልበት አንፃር
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.50,000 ክንዉን፡..222,000 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
በታቀደው ልክ ማእድ ማጋራት ማድረግ በመቻሉ ፡፡
ተግባር 2.3.3. ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ ዕቅድ/ክለሳ ሰነድ ማዘጋጅትና መላክ
ነባራዊ መነሻ..2…የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.4. ክንዉን፡.4. አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው
መሰረት መከለስ በመቻሉንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት በ 2018 የተሸለ ማነበብ መከለስ ተችሏል፡፡
ተግባር 2.3.4. ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ የሪፖርት ሰነድ ማዘጋጅትና መላክ
ነባራዊ መነሻ..18…የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.24. ክንዉን፡.25. አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው
መሰረት መከለስ በመቻሉንጽጽር በአምናው ልክ መሰራት ተችሏል፡፡
ተግባር 2.3.5. የተቋም እቅድ እና አፈጻጸም እስከ ሰራተኞች ያለው ተናባቢነት
ነባራዊ መነሻ..2…የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.4. ክንዉን፡.4. አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው
በመከናወኑከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ
ከአቀድነው እቅድ ተናባቢ ማድረግ ተችሏል፡፡ ፡፡
3.የአበይት ተግባራት አፈፃጸም
3.1 በተቋሙ ታቅደዉ የተከናወኑ ዋና ዋና ስትራቴጂክ ግቦች፣ዓላማዎችና ዝርዝር
ተግባራት (85%)
ግብ 3፡- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ሲስተም ኦፕሬሽን ቀጣይነት
ማሳደግ። (50%)
ዓላማ 1፡ የተጠገኑ/የታደሱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መ/ልማት እና ሲስተሞች(12%)
ተግባር 3 .1 የቅድመ መከላከል ስራ የተሰራላቸው የመሰረተልማትና ሲስተሞች
ነባራዊ መነሻ ፡0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡3 ክንዉን፡ 3 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው ልክ
በመከናወኑ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው
ልክ መስራት ተችሏል ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ
ከአቀድነው በተጨማሪ መስራት ተችሏል፡፡ ፡፡
ተግባር 3.2 ተስተካክሎ/ኮንፊገር በማድረግ ወደ ስራ የገባ የኔትዎርክ መሰረተ ልማት መሳሪያዎች እና ሶፍትዌር
ሲሰተሞች
ነባራዊ መነሻ፡ ..0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡..2 .ክንዉን፡ 15 አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ
ምክንያት ኮንፊገሬሽን መስራት በመቻላችን ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት ከሰራናቸው በተጨማሪ 15
አይቤክስ ኮንፊገሬሽን መስራት ተችሏል፡፡
ተግባር 3 .3 የኔትዎርክ ተገኝነት (Network Availabili)
ነባራዊ መነሻ፡ 80% የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡85% ክንዉን፡..100 %…አፈፃፀም፡ ከ 100%
በላይ ምክንያት የኔትዎርክ ተገኝነት ማሳደግ በመቻላችን ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የኔትወርክ ተገኝነት
ከ 80 በዚህ በጀት 100 % በመቸላችን የተሻለ ነው፡፡
ዓላማ 2፡ የተጠገኑና ሰርቪስ የተደረጉ የኦፊስ ማሽን መሳሪያዎች፤ (12%)
ተግባር 3.4 የቅድመ መከላከል ጥገና የተደረገላቸው፣ የኦፊስ ማሽን መሳሪያዎች እና ሲስተሞች
ነባራዊ መነሻ፡ .0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 7…ክንዉን፡ 9 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
የተጠየቀው መጠይቅ ላይ በእቅዱ ልክ በመሆኑንጽጽር ካለፈው በጀት አመት የተሸለ ቅድመ መከላከል ስራች
በመሰራታቸው የተሸለ አፈፃፀም አለው ፡፡
ተግባር 3.5 ማስተካከያ/ጥገና ተከናውኖላቸው ወደ ስራ የገቡ የኢ.ኮ.ቴ መሳሪያዎች
ነባራዊ መነሻ፡ 0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 50…ክንዉን፡ 60 አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ
ምክንያት የተሸለ ከእቅድ በላይ የተሰራ ስራ በመኖሩ ፡፡ ንጽጽር በባለፈው እቅድ ያልነበረ ተግባር በመሆኑ ንጽጽር
ውስጥ አልተገባም ፡፡
ተግባር 3.6 የመሳሪያዎችን ውጫዊና ውስጣዊ አካሎች በፕሮግራም የማጽዳት ስራ የተሰራላቸው
ነባራዊ መነሻ፡ 0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 80%…ክንዉን፡ .97% አፈፃፀም፡ ከ 100%
በላይ ምክንያትከታቀድወ በላ የማጽዳት ስራ በመሰራቱ ንጽጽር እቅድ ውስጥ ባለመኖሩ ለውም
ተግባር 3.7 ሪፖርት በተደረገው መሰረት ተለይተው የተፈቱ/ምላሽ የተሰጣቸው የጥገና ጥያቄዎች
ነባራዊ መነሻ፡ 100%… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 100%…ክንዉን፡ 100% አፈፃፀም፡
ከ 100% በላይ ምክንያት በተያዘው እቅድ ማስቀጠል በመቻሉ ንጽጽር በነበረው ማሰቀጠል ተችሏል፡፡
ዓላማ 3፡ ክትትልና ድጋፍ የተደረገላቸዉ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ
መሰረተ ልማቶች እና ሶፍትዌር ሲስተሞች(10)
ተግባር 3.8 ክትትል የተደረገላቸው የኢ.ኮ.ቴ መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች ክትትል የተደረገላቸው የኢ.ኮ.ቴ
መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች
ነባራዊ መነሻ፡ ..0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 24…ክንዉን፡ 24 አፈፃፀም፡ 100%
ምክንያት በእቅዱ መሰረት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር እቅድ ላይ ባለፈው በጀት አመት ስለሌለ ማነጻጸር
አልተቻለም ፡፡
ተግባር 3 .9 ድጋፍ የተደረገላቸው የኢኮቴ መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች በማስቀጠል
ነባራዊ መነሻ፡ 0 የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 26…ክንዉን፡…26 አፈፃፀም፡ 100%
ምክንያት በእቅዱ መሰረት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር እቅድ ላይ ባለፈው በጀት አመት ስለሌለ ማነጻጸር
አልተቻለም ፡፡
ተግባር 3 .10 በመረጃ የተያዘ የሶፍትዌር እና የኢ.ኮቴ መሰረተ ልማት መሳሪያዎች ያሉበት ሁኔታ
ነባራዊ መነሻ፡ 0..የ 2018 ዓ.ም የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 100% …ክንዉን፡ 100% … አፈፃፀም፡
100%ንጽጽር ካለፈው በጀት አመት ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡
ተግባር 3.11 በክትትልና ድጋፍ መሰረት ግብረመልስ የተሰጣቸው ተቋማት
ነባራዊመነሻ፡..100%…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 100% ጊዜ .ክንዉን፡. 100%አፈፃፀም፡
100% ምክንያት በእቅዱ መሰረት ማስቀጠል በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው በጀት አመት ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡
ዓላማ 4፡ ተለይተዉ እንዲወገዱ የተደረጉ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ
መሳሪያዎች ፤(10%)
ተግባር 3.12 የተቋሙን የቢዝነስ ፍላጎት እንደማያሟሉ የተለዩ የኢኮቴ መሳሪያዎች ነባራዊ.መነሻ፡ 0…የ 2018
ዓ.ም.የበጀት አመቱየ 6 ወር ኢላማ፡ 20…ክንዉን፡ 29 አፈፃፀም፡ 100%በላይ ምክንያት መረጃ መስጫ
ፕላትፎርም ማስፋት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር አይቻልም፡፡
ተግባር 3.13 በመሳሪያዎቹ ላይ ያሉ መረጃዎችንና ሶፍትዌሮችን ባክአፕ በመያዝ ፎርማት ማድረግ
ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 20 …ክንዉን፡322 አፈፃፀም፡ 100%በላይ
ምክንያት በእቅዱ በላይ ጥገና በብዛት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር
አይቻልም፡፡
ተግባር 3.14 ለመለዋወጫነት እንዲያገለግሉ በየአይነቱ የተደራጁ የሃርድዌር እቃዎች
ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 30 …ክንዉን፡ 43 አፈፃፀም፡ 100% በላይ
ምክንያት በእቅዱ በላይ ልየታ ስራ መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር
አይቻልም፡፡
ተግባር 3.15 እንዲወገዱ የተላለፉ መሳሪያዎች ውጤታማ የሀብት አጠቃቀም ማሳደግ
ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 10 …ክንዉን፡ 17 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት
ከእቅዱ በላይ መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር አይቻልም፡፡
ተግባር 3.16 ከወጪ የዳነ የመንግስት ሃብት
ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 500000…ክንዉን፡ 912,300 አፈፃፀም፡ 100% በላይ
ምክንያት ከእቅዱ በላይ ማዳን በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እንደ አዲስ የታቀደበመሆኑ ማነጻጸር ባይቻልም የተሸለ
አፈጻጸም ነበረው፡፡
ተግባር 3.17 ውጤታማ የንብረት አጠቃቀም
ነባራዊመነሻ፡..100% …የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 100% …ክንዉን፡ አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
በእቅዱ መሰረት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት ተመሳሳይ ነው ፡፡
ግብ 4፡ የዳታ ሴንተር እና የክላውድ አገልግሎት ተደራሽነት ማሳደግ(15%)
ዓላማ 5 የዳታ ማእከል አገልግሎትን ማሳደግ 15%
ተግባር 17 የተሰጠ የዳታ ማእከል ጥገና አገልግሎት
ነባራዊ መነሻ፡ 0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ ኢላማ፡ 0…ክንዉን፡ 0 አፈፃፀም፡ 0% ምክንያት የ 6 ወር እቅድ
አካል ያልሆነ ንጽጽር የለውም ፡፡
ተግባር፡18 የተሰጠ የቪዲዮ ኮንፈረንስ አገልግሎት
ነባራዊ.መነሻ፡0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡.1…ክንዉን፡…4.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት
ብዙ ጊዜ ማድረግ መቻሉ ንጽጽር ከ 2018 በጀት አመት ብዙ ጥያቄዎች በመቅረባቸው አፈጻጸሙ የተሸለ ነው፡፡
ግብ 5፡ የተቋማት አቅም ግንባታ እና የሰው ኃይል ስልጠና ማሳደግ፤ (10 %
ዓላማ 6 የኢንፎ.ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ብቃት ማሳደግ(10%)
ተግባር፡19 በውስጥ አቅም የተሰጡ/የተደረጉ ቴክኒካል ስልጠናዎች/ግንዛቤዎች
ነባራዊ መነሻ፡ 14. …የ 2018 የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡16…ክንዉን፡ 20… አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት
ክፍተት በመለየት ስልጠናዎችን መስጠት በመቻሉ ንጽጽር ከበጀት አንጻር የስልተና ብዛት ውስን ነው
ተግባር፡ 20 የኢትዮኮደርስ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎች
ነባራዊ.መነሻ፡.25022…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡27522 …ክንዉን፡ 27525… አፈፃፀም፡
ከ 100% በላይ ምክንያት ኢትዩ ኮደርስ ስልጠና ያላገኙ ባለሙያዎች ስልጠና ስራ መሰራት ተችሏል ንጽጽር
ካለፈው አመት የተሸለ ስልጠና መስጠት ተችሏል ፡፡
ተግበር 21 በተሰጠ ስልጠና የመጣ ለውጥ
ነባራዊ መነሻ፡ 79%የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 83.% …ክንዉን 83.2፡% አፈፃፀም፡
100% በላይ ምክንያት ከታቀደው በላይ እርካታ በመገኘቱ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት 75% 2018 በጀት
አመት የተሸለ እርካታ አለው
ተግባር 22.. ድጋፍ የተደረገላቸው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች
ነባራዊመነሻ፡0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡1 ክንዉን፡3.አፈፃፀም፡ ከ 100% ምክንያት
አዳዲስ ፈጠራዎች በመስራታችን እና ድጋፍ በማድረጋችን ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት 1 2018 በጀት አመት
3 ድጋ በማደረጋችን በዚህ በጀት አመት የተሸለ ነው፡፡
ተግባር 23. በየደረጃው ላሉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ የአጠቃቀም ማንዋል
ነባራዊ መነሻ፡ 0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡1.ክንዉን፡ 1.. አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ
ምክንያት የአጠቃቀም ማንዋል በመዘጋጀቱ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት ያልነበረ ሲሆን 2018 በጀት አመት
ማዘጋጀት ተችሏል፡፡
ክፍል አራት
4 በመደመር መንግስት እይታየዘርፎች እመርታን በተመለከተ
4.1 በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር የተቀመጡ ግቦች አፈጻጸም
ተግባር 4.1.1. ኢትዮኮደርስ
ነባራዊ.መነሻ፡.25022…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡27522 …ክንዉን፡ 27525… አፈፃፀም፡ ከ 100%
በላይ ምክንያት ኢትዩ ኮደርስ ስልጠና ያላገኙ ባለሙያዎች ስልጠና ስራ መሰራት ተችሏል ንጽጽር ካለፈው አመት የተሸለ
ስልጠና መስጠት ተችሏል ፡፡
ተግባር 4.1.2. ተረጂነት ከመቀነስ
ነባራዊ መነሻ፡ 0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ 6 ወር ኢላማ፡50000.ክንዉን፡ 220000.. አፈፃፀም፡
ከ 100% በላይ ምክንያት ከታቀደው በላይ ማከናወን በመቻሉንጽጽር የተሸለ ስፖንሰር በመገኘቱ የተሸለ
አፈጻጸም አለው ፡፡
ተግባር 4.1.2. አረንጓዴ አሻራ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.200 ክንዉን፡.400.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ከታቀደው
በላይ ችግኝ መትከል በመቻሉ ንጽጽር እንደዋና ስራ አስፈጻሚ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018
በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው በተጨማሪ መትከል ችለናል፡፡
ተግባር 4.1.3. ሌብነትን ከመቀነስ አንጻር
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.400.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የሌብነት እና
ብልሹ አሰራር እቅድ እና ማክሰሚያ መስራት በመቻሉ ንጽጽር እንደዋና ስራ አስፈጻሚ ከ 2017 በጀት አመት
የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ አዳዲስ እቅዶችን በሌብንት ዙርያ
ማካተት ችለናል፡፡
ተግባር 4.1.4. መንደርተኝነት ከመቀነስ አንጻር
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በቡድን
ውይይቶች ማመን መወያየት ተችልዋል ንጽጽር በእቅዱ ያልነበረ
ተግባር 4.1.5. ጠባቂነትን በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ጠባቂነትን
ማስቀረት በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም
በመሰራቱ ሁሉም ባለሙያ ራሱን እቅድ በአግባቡ በማቀድ ወደ ስራ መስራት ተችሏል ፡፡ችለናል፡፡
ተግባር 4.1.6. የስራ ባህልን በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተሸለ የስራ
ባህልን መፍጠር ተችሏል ንጽጽር ለውም ፡፡
ተግባር 4.1.7. የ ኤአይ በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተሸለ የስራ
ባህልን ለመፍጠር ኤአይ አስፈላጊ በመሆኑ እንደ ዲፕ ሲክ ቻት ጂፒቲ የመሳሰሉትን መጠቀም ተችሏል ንጽጽር
ለውም ፡፡
ተግባር 4.1.8. የዲጅታል ዘርፍ በተመለከተ
ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.1.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተሸለ
የዲጅታል ዘርፍ አስፈላጊ በመሆኑ እንደ መሶብ አንድ ማእከል ማስገንባት ተጀምሯል ንጽጽር ለውም ፡፡
ክፍል አምስት
5 በአፈጻጸም ሂደት የነበሩ ጠንካራ ጎኖችና ክፍተቶች ያጋጠሙ ችግሮች የተወሰዱ
መፍትሄዎች ዕርምጃዎችና የትኩረት አቅጣጫዎች
5.1.1 የነበሩ ጠንካራ ጎኖች
 የ 2018 ዓ.ም 1 ኛ ሩብ አመት 2 ኛ ሩብ አመት እና ግማሽ አመት ሪፖርት ማወያየት መቻሉ፤
 በመማክርት ጉባኤ ሪፖርታችን መገምገሙ
 የግብአት መሟላት በተወሰነ
 ከህዝብ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን መፍታት መቻሉ
ክፍል አምስት
 ለተለያ የክ/ከተማ ፅ/ቤቶችን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ማድረጋችን
 የሰራተኛ እጥረት ቢኖርም ስራዎችን በውስን ሰራተኛ በእቅድ መምራት መቻሉና የተለያዩ የመንግስት
ንብረቶችን በመጠገን ያለ አግባብ ሊወጣ የነበረ በጀት ማዳን መቻሉ፣
 ለወረዳዎች ሁለት ጊዜ የቴክኖሎጂ ክትትልና ድጋፍ መደረጉ፤
 የተለያዩ ስልጠናዎችን ለዉስጥና ለወረዳ አይሲቲ ባለሙያዎች ከእቅድ በላይ መሰጠቱ፤
 በእቅዳችንና አፈፃፀማችን ዙሪያ ከሰራተኞች፤ከባለድርሻ አካላት ጋር እንዲሁም ከወረዳዎች ጋር ዉይይት
ማድረጋችን፡፡
5.1.2 የነበሩ ክፍተቶች
 የአደረጃጀት ችግር በመኖሩ ተረጋግቶ ለመስራት አለመቻሉ፡፡
 ህንጻው አዲስ በመሆኑና ስላልተረከብነው የኔትወርክ መሰረተልማቶችን በአግባቡ ማስተዳደር
አለመቻላችን ፡፡
 የማቴሪያል የግዢ ችግር
 አዲስ ተቋም ስለሆነ የመናበብ ችግሮች
5.2 ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
5.2.1 ያጋጠሙ ችግሮች
 ከፍተኛ የበጀት ማነስ፤ከመኖሩ አንጻር ብዙ ስልተና አለመሰጠቱ
 የማቴሪያሎች እጥረት፤
 የህንጻው አለመጠናቀቅ፤
 አልፎ አልፎ የኔትወርክና መብራት መቆራረጥ፤
 ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ያህል ተሳትፎ አለማድረጋቸው፣
 ለጽ/ቤታችን ከፍተኛ ሚና ያላቸው ሴክተሮች በቅንጅት መስራት ጉድለት መታየቱ፣
 የሰራተኛ እጥረት ከፍተኛ መሆኑ፣
 የክፍለ ከተማ ሴክተሮች ሁለት ቦታ ላይ በመኖራቸው ከቴክኖሎጅ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የኢንተርኔት
አገልግሎት ያላገኙ ተቋማት (የክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች) መኖራቸው፡፡
5.2.2 የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
 ማቴሪያሎችን ከፑላችን ፋይናንስ ጋር በመነጋገር የተወሰኑ ንብረቶች መገዛታቸዉ፤
 ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ያህል ተሳትፎ እንዲያደርጉ በስልክም በአካልም ተቀራርቦ መነጋገር፣
 ለጽ/ቤታችን ከፍተኛ ሚና ያላቸው ሴክተሮች በቅንጅት ከመስራት አንፃር ስራዎችን በጋራ መገምገም
መቻሉ፣
 በሁሉም ዘርፎች የሰው ሀይል ችግር ያለበት ቢሆንም ተግባራትን በውስን ባለሙያ አጣጥሞ ለመፍታት
ጥረት ተደርጓል፣
ከወረዳዎች 2 ባለሙያዎችን ማምጣት መቻላችን፡፡
5.3 ቀጣይ የትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
 የባለሙያውን እወቀት የሚያሳድጉ ስልጠናዎችን እንዲሰጡ ማድረግ፤
 ችግር ፈቺ የሶፍትዌር ልማት ላይ አተኩረን መስራት፤
 ክ/ከተማዉን የድጅታል አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረትና በዉጤት የታጀበ ስራ መስራት፤
 የተጀመሩ የሶፍተዌርና ሃርድዌር መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በቶሎ እንዲጠናቀቁ በትኩረትና በእቅድ
መስራት፤
 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ላይ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ፤
 የአዲሱን ህንፃ ኔትወርክ መሰረተ ልማት በትኩረት መከታተልና ጥራቱን መቆጣጠር፤
 አደረጃጀቱን መሰረት ያደረገ ምቹ የስራ ሁኔታ መዘርጋት፤
 የአገልገሎት አሰጣጥን በስታንዳርድ መፈፀሙን ማርጋገጥ፤
 ሌብነትን ለመዋጋት የሚያስችል አስራርና ስትራቴጅ መዘርጋት፣
 የቀጣይ አመት እቅዶችን በተሻለ ዝግጅት መምራት፤
 የተገጠሙ መሰረተ ልማቶችን ባሉት ባለሙያዎች ክትትልና ድጋፍ በማድረግ አስፈላጊውን አገልግሎት
እንዲሰጡ ማድረግ፡፡
 የክፍለ ከተማ ሴክተሮች ሁለት ቦታ ላይ በመኖራቸው ከቴክኖሎጅ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የኢንተርኔት
አገልግሎት ያላገኙ ተቋማት (የክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች) መኖራቸው፡፡
6 ማጠቃለያ (Conclusion)
እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፅ/ቤት አዲስ አደረጃጀት ተጨመረ ቢሆንም የተጀመረውን የመልካም አስተዳደርና
አገልግሎት አስጣጥ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት ጥረት ተደርጓል፡፡
በመሆኑም የኢኮቴ መሰረተ ልማት በማስፋፋት፣ በቴክኖሎጅ የታገዙ አገልግሎቶችን ከመስጠት አንፃር ለሁሉም
ተቋማት ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በዚህ ግማሽ አመት የማይናቅ ስራ በመስራት
የህብረተሰቡ ምልልስ እንዲቀንስ መደረጉ ጥሩ ማሳያ ሊሆን ይችላል፡፡ ባጠቃላይ በ 2018 ግማሽ አመት ያሉንን
ጠንካራ ጎኖች በማስቀጠልና የታዩ ክፍተቶችን በቶሎ በማረም የክ/ከተማችንን የልማት የመልካም አስተዳደር
ችግር እንዲሁም መንግስታዊ ተቋማት የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋነኛ ተግባራችን እንደመሆኑ ምንም
እንኳን ያለን የሰዉ ኃይል ዉስን ቢሆንም ያለዉን ሰራተኛ በማጣጠም በቀጣይ ቀሪ ወራቶች ፅ/ቤቱ ልሰራቸዉ
ያቀደዉን ተግባራቶች በጥራትና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ አበክረን እንደሚንሰራ ቃል እየገባን
አብዛኞቹ የ KPI አፈፃፀሞች 100% እና ከ 100% በላይ የሆኑበት ምክንያት ፅ/ቤታችን ከተማ ከላከልን እቅድ ላይ
በክ/ከተማ ደረጃ መስራት የምንችላቸዉን እቅዶች ለይተን ወስደን ወደ ስራ በመግባታችንና ለዚህም በልዩ ትኩረት
ስራዎች በመመራታቸዉ ሲሆን ሁሉም የ KPI አፈፃፀሞች ‘’በተጨባጭ ማስረጃና ማሳያዎች’’ የተደገፉ
መሆናቸዉን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

የዋና ስራ አስፈጻሚ ፅ/ቤት ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ የተቋቋመለትን ዓላማና ተልዕኮና ተግባር ለማሳካት ስትራቴጂክ እቅድ በማቀድ ለተግባራዊነቱ ጥረትን የማድረግ ኣላማን መሰረት አድርጎ ከስትራቴጅክ እቅድ ላይ የተቀዳውን የ2018 በጀት አመት መሪ እቅድ እንዲሁም ሌሎች ደጋፊ እቅዶችን አቅዶ በዝግጀት ምእራፍ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ 1.docx

  • 1.
    መግቢያ የዋና ስራ አስፈጻሚፅ/ቤት ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ የተቋቋመለትን ዓላማና ተልዕኮና ተግባር ለማሳካት ስትራቴጂክ እቅድ በማቀድ ለተግባራዊነቱ ጥረትን የማድረግ ኣላማን መሰረት አድርጎ ከስትራቴጅክ እቅድ ላይ የተቀዳውን የ 2018 በጀት አመት መሪ እቅድ እንዲሁም ሌሎች ደጋፊ እቅዶችን አቅዶ በዝግጀት ምእራፍ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ የሪፖ ረቱ ጊዜ ከሃምሌ 1/ 2017 ዓ.ም-ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ የተሰሩ ስራዎች የያዘ ነው ፡፡የሪፖርቱ አላማ ሪፖ ረቱ ያተኮረው አጠቃላይ እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የሚሰሩ የኢኒሼቲቭ ስራዎች እንደ ቴክኖሎጂ ተቋዋም በእስትራጂክ እቅዱን መሰረት አድርጎ ባቀድነው የ 2018 በጀት አመት እቅድ መሰረት የፈጸምናቸው ያሳካናቸው ተግባሮችን እንዲሁም ከእስራቴጂክ እቅዱን ለማሳካት አላማ ያደረጉ ስራዎች በአግባቡ ለማሳየት አስፈላጊ በመሆኑ ሪፖርቱ መሰራት ተችልዋል፡፡ 1.3 .1 ራዕይ /Vision በ 2022 አዲስ አበባ በዘመናዊ ፐላን የምትመራ የለማችና የበለጸገች ሆና ማየት" እንዲሁም በ 2022 ወሳኝ ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለነዋሪዎቿ እና ለጎብኚዎቿ ምቹ የሆነች ፤ ዘላቂ እና ችግሮችን መቋቋም የምትችል አዲስ አበባን ማየት፡፡ 1.3.2 ተልዕኮ /Mission በጥናትና ምርምር የተደገፈ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን በማልማትና ደህንነቱ የተጠበቀ ሲስተሞችን በማበልጸግ እና ዲጂታል አገልግሎት በማስፋፋት አበባን ከተማ ነዋሪዎች እና የጎብኚዎቿን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡ 1.3.3 እሴቶች /Value  በጎ ሕሊናና ቅን ልቦና  የላቀ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት  አዳዲስ ፈጠራዎችን ማመንጨት  የስራ ፍቅርና ትጋት  ተጠያቂነት  ግልፅኝነት  በትብብር መስራት እና ቀልጣፋና ውጤታማ አግልግሎት  በዕውቀትና በእምነት እንሠራለን፡ለላቀ ለውጥ ጉርነት፡  ፍትሃዊ የሕዝብ ተጠቃሚነት  ሚስጥር ጠባቂነት
  • 2.
     አሣታፊነትና አካታችነትልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን ማጎልበት  የህግ የበላይነትና ህግ አክባሪነት  ቅንጅታዊ አሠራርን ማጎልበት  ሌብነትና ብልሹ አሠራርን በፅናት መታግል  ለላቀ አገልግሎት መትጋት  ብዝሀነትን ማክበር 1.4 የሪፖርቱ አላማ ሪፖ ረቱ ያተኮረው አጠቃላይ እንደ ተቋዋም በእስትራጂክ እቅዱን መሰረት አድርጎ ባቀድነው የ 2018 በጀት አመት በ 6 ወር እቅድ መሰረት የፈጸምናቸው ያሳካናቸው ተግባሮችን እንዲሁም ከእስራቴጂክ እቅዱን ለማሳካት አላማ ያደረጉ ስራዎች በአግባቡ ለማሳየት አስፈላጊ በመሆኑ መሰራት ተችልዋል ፡፡ 1.5 የሪፖርት አስፈላጊነት በመንግስት የተሰጡ አቅጣጫዎች እንዲሁም እስትራቴጂክ እቅድ መሰረት የታቀዱና የፈጸምናቸው ተግባራት ለማሳወቅ ያሉን የመሰረተልማትኔትወርክ ዝርጋታ፤የሶፍትዌር ልማት ክትትል እንዲሁም የስልጠና ስራዎች አፈጻጸማቸውን ለማሳወቅ ያጋጠሙ የተለያዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለሚመለከታቸውን አካላት ለማመላከት ሪፖርቱን መስራት አስፈላጊ ነው ፡፡ ክፍል ሁልት 2.የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም (ስትራቴጂክ) 2.1 ፡- የተቋም ግንባታና የአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ከማሳደግ አኳያ ተግባር 2.1.1 አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል እርካታን ከማሳደግ አንጻር
  • 3.
    ነባራዊ መነሻ፡.80%..የ 2018ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ..82%. ክንውን . 82.5%. .አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በእስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት በአኩል በ 2018 ግማሽ አመት የተሸለ አርካታን ለማሳደግ ስራዎች ተሰርተዋል ፡፡ ተግባር 2.1.2 ምቹ የስራ አካባቢ በመፍጠር አገልግሎቱን ማሻሻል በተመለከተ ነባራዊ መነሻ፡.0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ..0%. ክንውን..100%..አፈፃፀም፡100% ምክንያት በታቀደው ልክ ምቹ አካባቢ በመፍጠር አገልግሎት ማሻሻል ተችልዋል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የ 2018 በጀት አመት ኣዲስ ግብአቶች በሟሟላት የተሸለ ምቹ አካባቢ መፍጠር ተችሏል ተግባር 2.1.3 ብዙሃን መገናኛ አውታሮች በመጠቀም የአገልግሎት ማሻሻል በተመለከተ ነባራዊ መነሻ..0%.የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡100 % ክንዉን፡100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ብዙሃን መገናኛ አውታሮች በመጠቀም አገልግሎት ለማሻሻል በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የ 2018 በጀት አመት የተሸለ የሚዲያ ኢንተርቪው ማድረግ ተችሏል ፡፡ ፡፡ ተግባር 2.1.4 ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስርአት በመዘርጋት የሰራተኛውን የመፈጸም አቅም ማጎልበት . ነባራዊ መነሻ..14..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡. 16. ክንዉን፡..18 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት ከታቀደው በላይ ስልጠና መስጠት በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የ 2018 በጀት አመት የተሸለ ስልጠና ለባለሙያዎች መስጠት ተችሏል ፡፡ ተግባር 2.1.5 ተቋማዊ ውጤታማነት በማሻሻል የሰራተኛና ተገልጋይ እርካታ ከማሳደግ አኳያ. ነባራዊ መነሻ..80%..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.82%. ክንዉን፡.82.5%.አፈፃፀም፡ 100%በላይ ምክንያት በታቀደው ልክ ተገልጋዩን ማርካት በመቻሉ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት 79% ሲሆን የ 2018 በጀት አመት የተሸለ የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ ተችሏል ፡፡ ተግባር 2.1.6 በቴክኖሎጂ ተደግፈው የሚሰጡ አገልግሎቶች ውጤታማነትን ማሻሻል አንፃር ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.0%. ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ተገልጋዩን በቴክኖሎጂ ተደግፎ አገልግሎቱን እንዲያገኝ እርካታውን በቴክኖሎጂ እንዲጠመር ማድረግ በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት 12 ሲሆን የ 2018 በጀት አመት 14 አገልግሎት በቴክኖሎጂ ይሰጣል በዚህም የተሸለ ነው፡፡
  • 4.
    ተግባር 2.1.7 የአዱዲስአሰራርና ፈጠራ ልምዶችን ከማሳደግ አኳያ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.0%. ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት አዳዲስ ፈጠራዎችን እንደ ጽህፈት ቤት ማልማት በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት 1 ሲሆን የ 2018 በጀት አመት 3 አዳዲስ ሲስተሞች ማልማት በመቻሉ፡፡ ተግባር 2.1.8 በተቋም የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት እንዲሰጡ ማድረግ ነባራዊ መነሻ.10.0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.100%. ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት እስታንዳርዶችን በአግባቡ በመመዝገብ በልኩ እንዲሰራ ማድረግ ተችሏል ንጽጽር የተሸለ ነው 2.2 የከተማ መልካም አስተዳደር ችግር መፍታት፣ የአቤቱታ መወሰንና ማስፈጸም አቅም ማጎልበት እና ተቋማዊ የቅንጅት' የትብብርና የድጋፍ አሰራር ስርዓት ማሻሻልን በተመለከተ ተግባር 2.2.1 የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ቅሬታን የመቀነስ አሰራር ማሳደግ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.3 ክንዉን፡.3 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና ቅሬታዎችን መፍታት በመቻሉ ፡፡ ከ 2017 በጀት አመት 3 ሲሆን የ 2018 በጀት አመት ተጨማሪ 3 በማቀድ የተከናወነ ሲሆን ከእቅድ ውጪ የተሰሩ የመልካም እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ስራዎች አሉ እነሱም ተግባር 2.2.2 የግልጽነትና ተጠያቂነት ስርዓትን ማስፈን፣ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.100 ክንዉን፡.100.አፈፃፀም፡ 100%ምክንያት ንጽጽር በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት ስርአቱ ቢኖርም የ 2018 ግማሽ በጀት አመት ግልፀኝነት መፍጠር ተችሏል ፡፡ ተግባር 2.2.3 የህዝብ፣ ሲቪል ማኅበራትና የግል ሴክተር ተሳትፎ ስርዓትን ከማሳደግ አንፃር ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.2.አፈፃፀም፡ 100%ምክንያት የመማክርት ጉባኤ በማቋቋም የህዝብ፣ ሲቪል ማኅበራት ጋር ማቋቋም መወያት ተችሏል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት መማክርት ጉባኤው ባይኖርም የ 2018 በጀት አመት ግን ማቋቋም ተችሏል ፡፡ ተግባር 2.2.4 ተቋማዊ ውጤታማነትን ከማሳደግ አንፃር፣
  • 5.
    ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018ዓ.ም፡በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡.100% ክንዉን፡.100%.አፈፃፀም፡ 100% አገልግሎቱን ውጤታማ የሚደርጉ ስራዎች መስራት ተችሏል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከሰው ሀይል ከቴክኖሎጂ ውጤታማ ማድረግ ተችሏል ተግባር 2.2.5 ቅንጅታዊ አሰራር ሥርዓት እና አተገባበር ማሳደግ በተመለከተ ነባራዊ መነሻ …0 የ 2018 ዓ.ም.በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡0 ክንውን 2 አፈፃፀም፡100% ምክንያት ቅንጅታዊ አሰራር በመተግበሩ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው በተጨማሪ ከሁሉም ሴክተሮች ጋር በቅንጅት መስራት ተችሏል፡፡ ተግባር 2.2.6 የቀዳማዊ ልጅነት ሥራዎች አፈፃፀምን ከማሳደግ አኳያ ነባራዊ መነሻ …0 የ 2018 ዓ.ም.በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡0 ክንውን 0 አፈጻጸም 0% ምክንያት ልጆችን ከቤተሰባችው ተቀብለን ማሳደግ ባንችልም ባሉበት አንድ ልጅ ማስተማርና ሶስት ልጆች መደገፍ ችለናል ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አንድ ሰው በተጨማሪ መርዳት ተችሏል፡፡ 2.3 የዕቅድ/ሪፖርት ዝግጅት፣ የኢንሸቲቭ ስራዎች አሰራር ሥርዓትን ማጎልበት(10) ተግባር 2.3.1 የተቋማት የስራ አመራር ስርአት ውጤታማነትን ከማሻሻል አኳያ ነባራዊ መነሻ …0 የ 2018 ዓ.ም.በጀት አመት የ 6 ወር ኢላማ፡0 ክንውን 100% አፈጻጸም 100% ምክንያት ተቋማት በአግባቡ ስራን የሚመሩበት ሂደት በመከናወኑ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ የተሸለየስራ አመራር እና ውጤታማነት አለ ተግባር 2.3.2 የተቋም በጎ አድራጎት እና ኢንሸቲቪ ሥራዎችን ከማጎልበት አንፃር ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.50,000 ክንዉን፡..222,000 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው ልክ ማእድ ማጋራት ማድረግ በመቻሉ ፡፡
  • 6.
    ተግባር 2.3.3. ወቅቱንናጥራቱን የጠበቀ ዕቅድ/ክለሳ ሰነድ ማዘጋጅትና መላክ ነባራዊ መነሻ..2…የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.4. ክንዉን፡.4. አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው መሰረት መከለስ በመቻሉንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት በ 2018 የተሸለ ማነበብ መከለስ ተችሏል፡፡ ተግባር 2.3.4. ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ የሪፖርት ሰነድ ማዘጋጅትና መላክ ነባራዊ መነሻ..18…የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.24. ክንዉን፡.25. አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው መሰረት መከለስ በመቻሉንጽጽር በአምናው ልክ መሰራት ተችሏል፡፡ ተግባር 2.3.5. የተቋም እቅድ እና አፈጻጸም እስከ ሰራተኞች ያለው ተናባቢነት ነባራዊ መነሻ..2…የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.4. ክንዉን፡.4. አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው በመከናወኑከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው እቅድ ተናባቢ ማድረግ ተችሏል፡፡ ፡፡ 3.የአበይት ተግባራት አፈፃጸም 3.1 በተቋሙ ታቅደዉ የተከናወኑ ዋና ዋና ስትራቴጂክ ግቦች፣ዓላማዎችና ዝርዝር ተግባራት (85%) ግብ 3፡- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ሲስተም ኦፕሬሽን ቀጣይነት ማሳደግ። (50%) ዓላማ 1፡ የተጠገኑ/የታደሱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መ/ልማት እና ሲስተሞች(12%) ተግባር 3 .1 የቅድመ መከላከል ስራ የተሰራላቸው የመሰረተልማትና ሲስተሞች ነባራዊ መነሻ ፡0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡3 ክንዉን፡ 3 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በታቀደው ልክ በመከናወኑ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው ልክ መስራት ተችሏል ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው በተጨማሪ መስራት ተችሏል፡፡ ፡፡ ተግባር 3.2 ተስተካክሎ/ኮንፊገር በማድረግ ወደ ስራ የገባ የኔትዎርክ መሰረተ ልማት መሳሪያዎች እና ሶፍትዌር ሲሰተሞች
  • 7.
    ነባራዊ መነሻ፡ ..0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡..2 .ክንዉን፡ 15 አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት ኮንፊገሬሽን መስራት በመቻላችን ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት ከሰራናቸው በተጨማሪ 15 አይቤክስ ኮንፊገሬሽን መስራት ተችሏል፡፡ ተግባር 3 .3 የኔትዎርክ ተገኝነት (Network Availabili) ነባራዊ መነሻ፡ 80% የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡85% ክንዉን፡..100 %…አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት የኔትዎርክ ተገኝነት ማሳደግ በመቻላችን ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የኔትወርክ ተገኝነት ከ 80 በዚህ በጀት 100 % በመቸላችን የተሻለ ነው፡፡ ዓላማ 2፡ የተጠገኑና ሰርቪስ የተደረጉ የኦፊስ ማሽን መሳሪያዎች፤ (12%) ተግባር 3.4 የቅድመ መከላከል ጥገና የተደረገላቸው፣ የኦፊስ ማሽን መሳሪያዎች እና ሲስተሞች ነባራዊ መነሻ፡ .0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 7…ክንዉን፡ 9 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተጠየቀው መጠይቅ ላይ በእቅዱ ልክ በመሆኑንጽጽር ካለፈው በጀት አመት የተሸለ ቅድመ መከላከል ስራች በመሰራታቸው የተሸለ አፈፃፀም አለው ፡፡ ተግባር 3.5 ማስተካከያ/ጥገና ተከናውኖላቸው ወደ ስራ የገቡ የኢ.ኮ.ቴ መሳሪያዎች ነባራዊ መነሻ፡ 0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 50…ክንዉን፡ 60 አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት የተሸለ ከእቅድ በላይ የተሰራ ስራ በመኖሩ ፡፡ ንጽጽር በባለፈው እቅድ ያልነበረ ተግባር በመሆኑ ንጽጽር ውስጥ አልተገባም ፡፡ ተግባር 3.6 የመሳሪያዎችን ውጫዊና ውስጣዊ አካሎች በፕሮግራም የማጽዳት ስራ የተሰራላቸው ነባራዊ መነሻ፡ 0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 80%…ክንዉን፡ .97% አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያትከታቀድወ በላ የማጽዳት ስራ በመሰራቱ ንጽጽር እቅድ ውስጥ ባለመኖሩ ለውም ተግባር 3.7 ሪፖርት በተደረገው መሰረት ተለይተው የተፈቱ/ምላሽ የተሰጣቸው የጥገና ጥያቄዎች ነባራዊ መነሻ፡ 100%… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 100%…ክንዉን፡ 100% አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት በተያዘው እቅድ ማስቀጠል በመቻሉ ንጽጽር በነበረው ማሰቀጠል ተችሏል፡፡
  • 8.
    ዓላማ 3፡ ክትትልናድጋፍ የተደረገላቸዉ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶች እና ሶፍትዌር ሲስተሞች(10) ተግባር 3.8 ክትትል የተደረገላቸው የኢ.ኮ.ቴ መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች ክትትል የተደረገላቸው የኢ.ኮ.ቴ መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች ነባራዊ መነሻ፡ ..0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 24…ክንዉን፡ 24 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በእቅዱ መሰረት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር እቅድ ላይ ባለፈው በጀት አመት ስለሌለ ማነጻጸር አልተቻለም ፡፡ ተግባር 3 .9 ድጋፍ የተደረገላቸው የኢኮቴ መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች በማስቀጠል ነባራዊ መነሻ፡ 0 የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 26…ክንዉን፡…26 አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በእቅዱ መሰረት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር እቅድ ላይ ባለፈው በጀት አመት ስለሌለ ማነጻጸር አልተቻለም ፡፡ ተግባር 3 .10 በመረጃ የተያዘ የሶፍትዌር እና የኢ.ኮቴ መሰረተ ልማት መሳሪያዎች ያሉበት ሁኔታ ነባራዊ መነሻ፡ 0..የ 2018 ዓ.ም የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 100% …ክንዉን፡ 100% … አፈፃፀም፡ 100%ንጽጽር ካለፈው በጀት አመት ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ ተግባር 3.11 በክትትልና ድጋፍ መሰረት ግብረመልስ የተሰጣቸው ተቋማት ነባራዊመነሻ፡..100%…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 100% ጊዜ .ክንዉን፡. 100%አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በእቅዱ መሰረት ማስቀጠል በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው በጀት አመት ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ ዓላማ 4፡ ተለይተዉ እንዲወገዱ የተደረጉ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ፤(10%) ተግባር 3.12 የተቋሙን የቢዝነስ ፍላጎት እንደማያሟሉ የተለዩ የኢኮቴ መሳሪያዎች ነባራዊ.መነሻ፡ 0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱየ 6 ወር ኢላማ፡ 20…ክንዉን፡ 29 አፈፃፀም፡ 100%በላይ ምክንያት መረጃ መስጫ ፕላትፎርም ማስፋት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር አይቻልም፡፡ ተግባር 3.13 በመሳሪያዎቹ ላይ ያሉ መረጃዎችንና ሶፍትዌሮችን ባክአፕ በመያዝ ፎርማት ማድረግ
  • 9.
    ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 20 …ክንዉን፡322 አፈፃፀም፡ 100%በላይ ምክንያት በእቅዱ በላይ ጥገና በብዛት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር አይቻልም፡፡ ተግባር 3.14 ለመለዋወጫነት እንዲያገለግሉ በየአይነቱ የተደራጁ የሃርድዌር እቃዎች ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 30 …ክንዉን፡ 43 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት በእቅዱ በላይ ልየታ ስራ መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር አይቻልም፡፡ ተግባር 3.15 እንዲወገዱ የተላለፉ መሳሪያዎች ውጤታማ የሀብት አጠቃቀም ማሳደግ ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 10 …ክንዉን፡ 17 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት ከእቅዱ በላይ መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እቅድ ባለመኖሩ ማነጻጸር አይቻልም፡፡ ተግባር 3.16 ከወጪ የዳነ የመንግስት ሃብት ነባራዊመነሻ፡..0…የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 500000…ክንዉን፡ 912,300 አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት ከእቅዱ በላይ ማዳን በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት እንደ አዲስ የታቀደበመሆኑ ማነጻጸር ባይቻልም የተሸለ አፈጻጸም ነበረው፡፡ ተግባር 3.17 ውጤታማ የንብረት አጠቃቀም ነባራዊመነሻ፡..100% …የ 2018 ዓ.ም .የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ 100% …ክንዉን፡ አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በእቅዱ መሰረት መሰራት በመቻሉ ንጽጽር ካለፈው አመት ተመሳሳይ ነው ፡፡ ግብ 4፡ የዳታ ሴንተር እና የክላውድ አገልግሎት ተደራሽነት ማሳደግ(15%) ዓላማ 5 የዳታ ማእከል አገልግሎትን ማሳደግ 15% ተግባር 17 የተሰጠ የዳታ ማእከል ጥገና አገልግሎት ነባራዊ መነሻ፡ 0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ ኢላማ፡ 0…ክንዉን፡ 0 አፈፃፀም፡ 0% ምክንያት የ 6 ወር እቅድ አካል ያልሆነ ንጽጽር የለውም ፡፡ ተግባር፡18 የተሰጠ የቪዲዮ ኮንፈረንስ አገልግሎት
  • 10.
    ነባራዊ.መነሻ፡0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀትአመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡.1…ክንዉን፡…4.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ብዙ ጊዜ ማድረግ መቻሉ ንጽጽር ከ 2018 በጀት አመት ብዙ ጥያቄዎች በመቅረባቸው አፈጻጸሙ የተሸለ ነው፡፡ ግብ 5፡ የተቋማት አቅም ግንባታ እና የሰው ኃይል ስልጠና ማሳደግ፤ (10 % ዓላማ 6 የኢንፎ.ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ብቃት ማሳደግ(10%) ተግባር፡19 በውስጥ አቅም የተሰጡ/የተደረጉ ቴክኒካል ስልጠናዎች/ግንዛቤዎች ነባራዊ መነሻ፡ 14. …የ 2018 የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡16…ክንዉን፡ 20… አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት ክፍተት በመለየት ስልጠናዎችን መስጠት በመቻሉ ንጽጽር ከበጀት አንጻር የስልተና ብዛት ውስን ነው ተግባር፡ 20 የኢትዮኮደርስ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎች ነባራዊ.መነሻ፡.25022…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡27522 …ክንዉን፡ 27525… አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት ኢትዩ ኮደርስ ስልጠና ያላገኙ ባለሙያዎች ስልጠና ስራ መሰራት ተችሏል ንጽጽር ካለፈው አመት የተሸለ ስልጠና መስጠት ተችሏል ፡፡ ተግበር 21 በተሰጠ ስልጠና የመጣ ለውጥ ነባራዊ መነሻ፡ 79%የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡ 83.% …ክንዉን 83.2፡% አፈፃፀም፡ 100% በላይ ምክንያት ከታቀደው በላይ እርካታ በመገኘቱ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት 75% 2018 በጀት አመት የተሸለ እርካታ አለው ተግባር 22.. ድጋፍ የተደረገላቸው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ነባራዊመነሻ፡0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡1 ክንዉን፡3.አፈፃፀም፡ ከ 100% ምክንያት አዳዲስ ፈጠራዎች በመስራታችን እና ድጋፍ በማድረጋችን ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት 1 2018 በጀት አመት 3 ድጋ በማደረጋችን በዚህ በጀት አመት የተሸለ ነው፡፡ ተግባር 23. በየደረጃው ላሉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ የአጠቃቀም ማንዋል
  • 11.
    ነባራዊ መነሻ፡ 0…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡1.ክንዉን፡ 1.. አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት የአጠቃቀም ማንዋል በመዘጋጀቱ ንጽጽር ከ 2017 በጀት አመት ያልነበረ ሲሆን 2018 በጀት አመት ማዘጋጀት ተችሏል፡፡ ክፍል አራት 4 በመደመር መንግስት እይታየዘርፎች እመርታን በተመለከተ 4.1 በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር የተቀመጡ ግቦች አፈጻጸም ተግባር 4.1.1. ኢትዮኮደርስ ነባራዊ.መነሻ፡.25022…የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ የ 6 ወር ኢላማ፡27522 …ክንዉን፡ 27525… አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት ኢትዩ ኮደርስ ስልጠና ያላገኙ ባለሙያዎች ስልጠና ስራ መሰራት ተችሏል ንጽጽር ካለፈው አመት የተሸለ ስልጠና መስጠት ተችሏል ፡፡ ተግባር 4.1.2. ተረጂነት ከመቀነስ ነባራዊ መነሻ፡ 0… የ 2018 ዓ.ም.የበጀት አመቱ 6 ወር ኢላማ፡50000.ክንዉን፡ 220000.. አፈፃፀም፡ ከ 100% በላይ ምክንያት ከታቀደው በላይ ማከናወን በመቻሉንጽጽር የተሸለ ስፖንሰር በመገኘቱ የተሸለ አፈጻጸም አለው ፡፡ ተግባር 4.1.2. አረንጓዴ አሻራ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.200 ክንዉን፡.400.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ከታቀደው በላይ ችግኝ መትከል በመቻሉ ንጽጽር እንደዋና ስራ አስፈጻሚ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ከአቀድነው በተጨማሪ መትከል ችለናል፡፡ ተግባር 4.1.3. ሌብነትን ከመቀነስ አንጻር ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.400.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የሌብነት እና ብልሹ አሰራር እቅድ እና ማክሰሚያ መስራት በመቻሉ ንጽጽር እንደዋና ስራ አስፈጻሚ ከ 2017 በጀት አመት
  • 12.
    የነበረ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ አዳዲስ እቅዶችን በሌብንት ዙርያ ማካተት ችለናል፡፡ ተግባር 4.1.4. መንደርተኝነት ከመቀነስ አንጻር ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት በቡድን ውይይቶች ማመን መወያየት ተችልዋል ንጽጽር በእቅዱ ያልነበረ ተግባር 4.1.5. ጠባቂነትን በተመለከተ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት ጠባቂነትን ማስቀረት በመቻሉ ከ 2017 በጀት አመት የነበረ ጽ/ቤት የ 2018 በጀት አመት እንደተቋም አዲስ ተቋም በመሰራቱ ሁሉም ባለሙያ ራሱን እቅድ በአግባቡ በማቀድ ወደ ስራ መስራት ተችሏል ፡፡ችለናል፡፡ ተግባር 4.1.6. የስራ ባህልን በተመለከተ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተሸለ የስራ ባህልን መፍጠር ተችሏል ንጽጽር ለውም ፡፡ ተግባር 4.1.7. የ ኤአይ በተመለከተ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.0.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተሸለ የስራ ባህልን ለመፍጠር ኤአይ አስፈላጊ በመሆኑ እንደ ዲፕ ሲክ ቻት ጂፒቲ የመሳሰሉትን መጠቀም ተችሏል ንጽጽር ለውም ፡፡ ተግባር 4.1.8. የዲጅታል ዘርፍ በተመለከተ ነባራዊ መነሻ..0..የ 2018 ዓ.ም፡በጀት አመት ኢላማ፡.0 ክንዉን፡.1.አፈፃፀም፡ 100% ምክንያት የተሸለ የዲጅታል ዘርፍ አስፈላጊ በመሆኑ እንደ መሶብ አንድ ማእከል ማስገንባት ተጀምሯል ንጽጽር ለውም ፡፡
  • 13.
    ክፍል አምስት 5 በአፈጻጸምሂደት የነበሩ ጠንካራ ጎኖችና ክፍተቶች ያጋጠሙ ችግሮች የተወሰዱ መፍትሄዎች ዕርምጃዎችና የትኩረት አቅጣጫዎች 5.1.1 የነበሩ ጠንካራ ጎኖች  የ 2018 ዓ.ም 1 ኛ ሩብ አመት 2 ኛ ሩብ አመት እና ግማሽ አመት ሪፖርት ማወያየት መቻሉ፤  በመማክርት ጉባኤ ሪፖርታችን መገምገሙ  የግብአት መሟላት በተወሰነ  ከህዝብ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን መፍታት መቻሉ ክፍል አምስት
  • 14.
     ለተለያ የክ/ከተማፅ/ቤቶችን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ማድረጋችን  የሰራተኛ እጥረት ቢኖርም ስራዎችን በውስን ሰራተኛ በእቅድ መምራት መቻሉና የተለያዩ የመንግስት ንብረቶችን በመጠገን ያለ አግባብ ሊወጣ የነበረ በጀት ማዳን መቻሉ፣  ለወረዳዎች ሁለት ጊዜ የቴክኖሎጂ ክትትልና ድጋፍ መደረጉ፤  የተለያዩ ስልጠናዎችን ለዉስጥና ለወረዳ አይሲቲ ባለሙያዎች ከእቅድ በላይ መሰጠቱ፤  በእቅዳችንና አፈፃፀማችን ዙሪያ ከሰራተኞች፤ከባለድርሻ አካላት ጋር እንዲሁም ከወረዳዎች ጋር ዉይይት ማድረጋችን፡፡ 5.1.2 የነበሩ ክፍተቶች  የአደረጃጀት ችግር በመኖሩ ተረጋግቶ ለመስራት አለመቻሉ፡፡  ህንጻው አዲስ በመሆኑና ስላልተረከብነው የኔትወርክ መሰረተልማቶችን በአግባቡ ማስተዳደር አለመቻላችን ፡፡  የማቴሪያል የግዢ ችግር  አዲስ ተቋም ስለሆነ የመናበብ ችግሮች 5.2 ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች 5.2.1 ያጋጠሙ ችግሮች  ከፍተኛ የበጀት ማነስ፤ከመኖሩ አንጻር ብዙ ስልተና አለመሰጠቱ  የማቴሪያሎች እጥረት፤  የህንጻው አለመጠናቀቅ፤  አልፎ አልፎ የኔትወርክና መብራት መቆራረጥ፤
  • 15.
     ባለድርሻ አካላትየሚጠበቅባቸውን ያህል ተሳትፎ አለማድረጋቸው፣  ለጽ/ቤታችን ከፍተኛ ሚና ያላቸው ሴክተሮች በቅንጅት መስራት ጉድለት መታየቱ፣  የሰራተኛ እጥረት ከፍተኛ መሆኑ፣  የክፍለ ከተማ ሴክተሮች ሁለት ቦታ ላይ በመኖራቸው ከቴክኖሎጅ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የኢንተርኔት አገልግሎት ያላገኙ ተቋማት (የክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች) መኖራቸው፡፡ 5.2.2 የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች  ማቴሪያሎችን ከፑላችን ፋይናንስ ጋር በመነጋገር የተወሰኑ ንብረቶች መገዛታቸዉ፤  ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ያህል ተሳትፎ እንዲያደርጉ በስልክም በአካልም ተቀራርቦ መነጋገር፣  ለጽ/ቤታችን ከፍተኛ ሚና ያላቸው ሴክተሮች በቅንጅት ከመስራት አንፃር ስራዎችን በጋራ መገምገም መቻሉ፣  በሁሉም ዘርፎች የሰው ሀይል ችግር ያለበት ቢሆንም ተግባራትን በውስን ባለሙያ አጣጥሞ ለመፍታት ጥረት ተደርጓል፣ ከወረዳዎች 2 ባለሙያዎችን ማምጣት መቻላችን፡፡ 5.3 ቀጣይ የትኩረት የሚሹ ጉዳዮች  የባለሙያውን እወቀት የሚያሳድጉ ስልጠናዎችን እንዲሰጡ ማድረግ፤  ችግር ፈቺ የሶፍትዌር ልማት ላይ አተኩረን መስራት፤  ክ/ከተማዉን የድጅታል አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረትና በዉጤት የታጀበ ስራ መስራት፤  የተጀመሩ የሶፍተዌርና ሃርድዌር መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በቶሎ እንዲጠናቀቁ በትኩረትና በእቅድ መስራት፤  አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ላይ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ፤  የአዲሱን ህንፃ ኔትወርክ መሰረተ ልማት በትኩረት መከታተልና ጥራቱን መቆጣጠር፤  አደረጃጀቱን መሰረት ያደረገ ምቹ የስራ ሁኔታ መዘርጋት፤  የአገልገሎት አሰጣጥን በስታንዳርድ መፈፀሙን ማርጋገጥ፤  ሌብነትን ለመዋጋት የሚያስችል አስራርና ስትራቴጅ መዘርጋት፣
  • 16.
     የቀጣይ አመትእቅዶችን በተሻለ ዝግጅት መምራት፤  የተገጠሙ መሰረተ ልማቶችን ባሉት ባለሙያዎች ክትትልና ድጋፍ በማድረግ አስፈላጊውን አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ፡፡  የክፍለ ከተማ ሴክተሮች ሁለት ቦታ ላይ በመኖራቸው ከቴክኖሎጅ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የኢንተርኔት አገልግሎት ያላገኙ ተቋማት (የክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች) መኖራቸው፡፡ 6 ማጠቃለያ (Conclusion) እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፅ/ቤት አዲስ አደረጃጀት ተጨመረ ቢሆንም የተጀመረውን የመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አስጣጥ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት ጥረት ተደርጓል፡፡ በመሆኑም የኢኮቴ መሰረተ ልማት በማስፋፋት፣ በቴክኖሎጅ የታገዙ አገልግሎቶችን ከመስጠት አንፃር ለሁሉም ተቋማት ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በዚህ ግማሽ አመት የማይናቅ ስራ በመስራት የህብረተሰቡ ምልልስ እንዲቀንስ መደረጉ ጥሩ ማሳያ ሊሆን ይችላል፡፡ ባጠቃላይ በ 2018 ግማሽ አመት ያሉንን ጠንካራ ጎኖች በማስቀጠልና የታዩ ክፍተቶችን በቶሎ በማረም የክ/ከተማችንን የልማት የመልካም አስተዳደር ችግር እንዲሁም መንግስታዊ ተቋማት የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋነኛ ተግባራችን እንደመሆኑ ምንም እንኳን ያለን የሰዉ ኃይል ዉስን ቢሆንም ያለዉን ሰራተኛ በማጣጠም በቀጣይ ቀሪ ወራቶች ፅ/ቤቱ ልሰራቸዉ ያቀደዉን ተግባራቶች በጥራትና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ አበክረን እንደሚንሰራ ቃል እየገባን አብዛኞቹ የ KPI አፈፃፀሞች 100% እና ከ 100% በላይ የሆኑበት ምክንያት ፅ/ቤታችን ከተማ ከላከልን እቅድ ላይ በክ/ከተማ ደረጃ መስራት የምንችላቸዉን እቅዶች ለይተን ወስደን ወደ ስራ በመግባታችንና ለዚህም በልዩ ትኩረት ስራዎች በመመራታቸዉ ሲሆን ሁሉም የ KPI አፈፃፀሞች ‘’በተጨባጭ ማስረጃና ማሳያዎች’’ የተደገፉ መሆናቸዉን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡