SlideShare a Scribd company logo
1 of 41
ከጦርነትወደብልጽግና-
በሰላምጎዳና!!
(ለፓርቲያችንየበታችአመራሮችና አባላት
የቀረበ)
ታህሳስ/2014
ዓ.ም አዲስ
የመድረኩአስፈላጊነት
ከጥፍትአዙሪትሃገራችንየማላቀቅስራመስራትግድየሚልበት
ጊዜላይነን፤
ጦርነቱንበፍጥነትበመቀልበስአቅማችንናዋንኛትኩረታችንንዋናግባችንወደሆነውሁለንተናዊብልፅግና
ማረጋገጥስለመለስና
የተከፈተብንንሁሉንአቀፍጦርነትለመቀልበስእስከአሁንአባላትየተደረገውንእንቅስቃሴበማወቅየሚጠ
በቅብንንሚናእንድ ንወጣ፤
ይህእንደተጠበቀሆኖቀጣይሥራዎችመሰራትእንዳለባቸውናመዘናጋትእንደሌለ
ብንግልጽነው፤
ኢትዮጵያንየማፍረስግብንይዘውየሚንቀሳቀሱየአገርውስጥናየውጭጠላቶችየተደቀነብንንየህልውና
አደጋለመቀልበስእየ ተደረገያለውጥረትአመርቂነው፤
የጥፍትአዙሪትንማስቀረትስንል..(የቀጠለአስፈላጊነት)
የጥፋትአ
ዙሪ ት
ቂም
ን
ምሬት
ን
ሀዘን
ን
ቁጣ
ን
ድንጋጤናሽብ
ርን
በደልናግፍ
ን
በቀልንላለማስቀጠል
እንስ
ራለማለትነው፡፡
የመድረኩአላማ
በአቅጣጫዎችላይግልጸኝነትበመፍጠር፤ኢትዮጵያንበዘላቂነትለማዳንወሳኝለሆነውሁለንተናዊብልፅግናበየደረጃውየሚገኙአባላትየድርሻቸው
ንእንዲወጡማስቻልነው፡፡
የመድረኩግብ
የሰላምጎዳናአቅጣጫዎች፣ስልቶችናአበይት
ተግባራ
ትላይለቀጣይተልዕኮየሚያዘጋጅግንዛቤና
መግባባ ትመፍጠር፡፡
አቅጣጫዎች፣ስልቶችናአበይትተግባራትበ
ውጤታ
ማነትተግባራዊሆነውበቀጣይምዕራፍለሚ
ሰሩየሰላ
ምናየዴምክራሲባህልየመትከልናየማፅናት
ሥራዎ ችምቹሁኔታመፍጠር፡፡
1.ሁለንተናዊሰላም-
ብቸኛውየብልጽግናጎዳና
1.1.መነሻሐሳብ
•
1.1በ
.የመ
አካባ
ነቢ
ሻ
ው
ሐ
ያሉሳ
ጅብ
ረቶችናመለስተኛወንዞችበቀላሉእየተጠለፉወደተለያዩአቅ
ጣጫዎችእንዲፈ
ስሱማድረግይቻላል።
እንደዓባይያሉታላላቅወንዞችግንመንገዳቸውንእንዲስቱናአቅጣጫእንዲቀ
ይሩማድረግበ ቀላሉአይታሰብም።
የትልቅድርጅትታላቅሐሳብግንሁልጊዜምራሱበቀየሰውየአስተሳሰብወንዝነ
ውየሚፈሰው
።
የብልጽግናስብስብእንደዓባይወንዝበይዘቱናአንግቦበተነሳውየዓላማግዝ
ፈትታላቅነው።
የቀጠለመነሻሀሳብ
…..
ወደጠነሰሱልንየክፋትወጥመድገብተን፣በእነርሱየአጀንዳቦይየምንፈስከሆነበርግጥ
ምተሞኝተናል።
በቅናትናበክፋት፣በሌላተልካሻምክንያትከዚህታላቅሀገራዊጉዟችን
ተደናቅፈን፣
ሁለንተናዊናዘላቂሰላምበሀገራችንእንዲሰፍንያለአንዳችቅድመሁኔታለመስራትየወሰንነውገ
ናከጅማሮውነው።
ጉዟችንንገና“ሀ”ብለንስንጀምርየምንመራበትንፍልስፍናሁለንተናዊብልጽግናንማረጋገጥላይ
እንዲያተኩርአድ
ርገናል።
ለዚህምዘላቂናሁለንተናዊሰላምብቸኛውናሁነኛውመንገድነው።
የቀጠለመነሻሀሳብ…..
ጦርነትየሁለንተናዊብልጽግናዕቅዳችንአካልአይደለም
፤ሊሆንም አይችልም።
ጦርነትተገድደንየብልጽግናመንገዳችንንከአደናቃፊዎ
ችለመጠበ ቅስንልየገባንበትነው።
ይልቁንምሁለንተናዊሰላምየብልጽግናዓላማችንመንገ
ዱምመዳረ ሻውምነው።
እንደሀገርሁለንተናዊብልጽግናንግባችንአድርገንተ
ነስተናል።
ይህስትራቴጂክዕይታየሚጠይቅየረጅምጊዜግብነ
የቀጠለመነሻሀሳብ…..
ሀገራችንኢትዮጵያእንድትበታተንናእንድትፈርስ፣ይህምካልተቻለበጦርነትአረንቋተዘፍቃ፣ቆር
ቁዛናደኽይታእን ድትቀር፣
ደካማናተላላኪመንግስትእንዲኖራትየውጭኃይሎችናየውስጥአጋሮቻቸውያዘጋጁልንየጦር
ነትናየግጭትወጥ መድአለ።
በዚህወጥመድተይዘንከዋናውግባችንእንዳንሰናከልቆምብለንሁኔታዎ
ችንመቃኘት፣
ዋነኛግባችንከሆነውከሁለንተናዊብልጽግናአንጻርአካሄዳችንንመምረጥናለሰላምየምንሰጠው
ንዋጋቆምብለንመ መዘንይገባናል።
1.2. የሰላምምንነትናትርጉም
ዛሬምሰላምየፍጥረትሁሉናፍቆትናዕለታዊምኞትቢሆንም፤ሲቀርቡትየሚርቅአድማስ፣ቢይዙትየማ
ይጨበጥጉምሆኗል።
ርግቦችንለቅቀዋል፤ችቦንአብርተዋል፤የወይራቀንበጥንናየዘንባባዝንጣፊንአወዛውዘዋል።
ኁልቈመሳፍርትየሌላቸውስብሰባዎችንአድርገዋል፤ለቁጥርያታከቱስምምነቶችንተፈራርመዋል፤አያሌ
ተቋማትንምመስርተ ዋል።
ሃይማኖቶችበጸሎት፣ምሁራንበጥናት፣ጠቢባንምበኪነትሰላምንበዘላቂነትለማውረድየተቻላቸውንአ
ድርገዋል።
ምንምእንኳንየሰውልጆችለሰላምመደፍረስናመጥፋትብቸኛተጠያቂዎችቢሆኑም፣ስለሰላምብዙ
ጽፈዋል፤ዘምረዋል።
የተለመደውየሰላምትርጓሜከጦርነትናግጭትጋርየተ
ሣሰረነው።
የቀጠለየሰላምምንነትናትርጉም
ነገርግንጉልበቱንናሀብቱንበጦርነትላይለረጅምጊዜእያፈሰሰየቆየመንግስትሌሎችመንግስታዊኃላፊነቶ
ቹንመወጣትእየከበደ ውይሄዳል።
አንድመንግስትምንምያህልሰላምወዳድቢሆንየሀገርንሉዓላዊነትናመሰረታዊብሔራዊጥቅሞችን፣እንዲ
ሁምሕግናስርዓትንለ ማስከበርሲልኃይልሊጠቀምይችላል።
በአንክሮልናጤንየሚገባውነገር፣ሰላምበምኞትሳይሆንበቆራጥውሳኔየሚመጣመሆኑንናሰላምምሆነ
ጦርነትየሰዎችውሳኔው ጤትመሆኑንነው።
በሰላምእጦትአያሌሰዎችሕይወታቸውንአጥተዋል፤ቤተሰቦችፈርሰዋል፤ሀገራትታምሰዋል፣ዓለማችንም
እየተናጠችትገኛለች
።
1.3.ዘላቂሰላምለማስፈንየተፈተነችውኢትዮጵያ
ሀገራችንኢትዮጵያበረጅምዘመንታሪኳበሁለትም
ክንያቶችሰ
ላምንየመሻቷንያህልያላጣጣመችሀገርሆናኖራ
ለች።
አንደኛውምክንያትየውጭወራሪዎችናቸው።ኢትዮጵያየው
ጭወራሪዎች
ንበመመከትየተካነችመሆኗይታወቃል።
ሁለተኛውሰላምየማጣቷምክንያት
ደግሞየ
ውስጥግጭቶችመብዛትነው።
የውስጥግጭትከውጭከሚመጣ
ግጭትበ
ተለየሁኔታለብዙሰቆቃናድህነትዳር
ጓታል
።
“እርስበእርስዋየምትለያይመንግስ
ትአትጸ
ናም”እንዲል፣የውስጥሰላምእጅግ
እጅግአ ስፈላጊነው።
ሀገራችንሰላምንበተቀዳጀችባቸውዘ
መናት
ዛሬዓለምንየሚያስደምሙናበቅር
ስነታቸ
ውየታሪክአሻራየሆኑየስልጣኔትሩፋ
ቶችን አፍርታለች።
አክሱምናላሊበላ፣የሐረርጀጎልናየጎን
ደርፋ
ሲል፣የጅማአባጅፋርናየኮንሶእርከኖ
ች፣የአ
ባገዳናየአሸንዳባህላችን፣የየሃይማኖ
ቶቹወ
ጎችናበዓላትህያውምስክሮችናቸው
።
ዕድ
ገቷበሰላምመደፍረስምክንያትመደናቀፉብቻሳይሆን፣የስልጣኔአሻራዎቿናየታሪክእሴቶቿምበዝርፊያናበውድመትጠ
ፍተውባታል።
የቀጠለ(የተፈተነችውኢትዮጵያ)…
ከመሳፍንቱየተከፋፈለናበጦርነትየ
ተናጠዘ
መንበኋላእንደገናተሰብስባአንድየሆ
ነችው ኢትዮጵያምቢሆን፣
ባለፉትአንድመቶሃምሳዓመታትገደ
ማከው
ጭወረራናከውስጥቁርቁስእፎይያለ
ችባቸ ውዓመታትጥቂትናቸው።
በደርግመቃብርላይየተደላደለውየ
ኢሕአ
ዴግመንግስትምቢሆንሌላየግጭት
ናእዚህ
ግባየሚባልሰላምየሌላቸውንሃያሰ
ባትዓመ ታትሲገፋየኖረነበር።
ይህምበሀገሪቱውስጥአዲስየተስፋፋ
ናይዞየ
መጣውንሀገሪቱንከዳርእስከዳርያን
ቀሳቀሰ ውንለውጥአስከትሏል።
ለውጡምሁሉንአቃፊናለሁሉምሰፊ
በርንየ
ሚሰጥበመሆኑ፤ሰላማዊየሆነየሐሳ
ብትግል እንዲያደርጉየጋበዘነበር።
ለዓመታትተንጠልጥሎየኖረውየኢትዮኤርትራጉዳይእልባትንአግኝቶበሁለቱሀገራትሕዝቦችመካከልየተፈጠረውየጥላቻገደ
ልበዕርቅድልድይተ
ተካ ።
በ
ሀገሪቱውስጥያለውለውጥናበኢትዮጵያውስጥየነፈሰውየሰላምአየርጎረቤትሀገሮችንአልፎሌሎችየአፍሪካሀገራትን
ማነቃቃትጀመረ።
በ
ዚህምምክንያትበኢትዮጵያታሪክለመጀመሪያጊዜየሰላምየኖቤልሽልማትንየለውጡናየሀገሪቱመሪ
ለመሸለምበቁ።
የቀጠለ(የተፈተነችውኢትዮጵያ)…
ከሃያዓመታትበላይሲጠብቅበኖረውሰራዊታችንላይአሰቃቂናከሰውነትተራውጪየሆነንጥቃ
ትናጥፋትፈጸመ።
አብቦየነበረውየሰላምተስፋእንዲጠወልግብዙየጥፋትሤራናየኢኮኖሚደባተፈጸመ።በመጨረሻምይህንንሁሉመሰሪክፋ
ትሲመራየነበረውቡ ድንበሁሉምመንገድተሸናፊነቱእየተረጋገጠሲመጣ፣
ብዙብርቅዬየቁርጥቀንየኢትዮጵያልጆችባልታሰበመንገድናሁኔታሕይወታቸውንአጡ፤በመቶሺህየሚቆጠሩዜጎቻችንከ
ቀያቸውተፈናቀሉ፣ ለእርስበእርስግጭትተጋለጡ።
በለውጡአካሄድየተፈጠረውሀገራዊናዓለምአቀፋዊድባብያላስደሰታቸው፣ለጥቂትጊዜያትሰፍኖየነበረውንሰላምማደ
ፍረስናየሕዝቡንተስፋ
የሚያጨልሙየጭካኔተግባራትንበየአቅጣጫውመፈጸማቸውንቀጠሉበት።
እነዚህሁሉነገሮችዋጋሳያስከፍሉእውንአልሆኑም።በተለይመንግስትከፍተኛየሆነጫና
ውስጥገብቷል።
የቀጠለ(የተፈተነችውኢትዮጵያ)…
ስለዚህበወቅቱየተሰነዘረውንጥቃትመክቶ፣ተገቢውንአጸፋዊምላሽመስጠትየግድነበር።
ይህንርምጃመውሰዳችንየጥፋቱኃይልእጅግከባድናውድየሆኑ፣የሀገሪቱአንጡራሀብት
የፈሰሰባችውንከ ባድመሣሪያዎችንበሰፊውእንዳይቆጣጠርለማድረግአስችሏል፤
እንዲሁምበሀገራችንታሪክልዩየሆነናታላቅታሪካዊናፖለቲካዊፋይዳያለውምርጫለ
ማካሄድፋታሰጥ ቶናል።
በተጨማሪምታላቁየሕዳሴግድብሁለተኛሙሌትእንዲሳካናየግድቡየግንባታስራምሳ
ይደናቀፍእንዲቀ ጥልለማድረግዕድልአግኝተናል።
እነዚህትላልቅሀገራዊፋይዳያላቸውክንውኖችንለማሳካትየቻልነውየተቃጣብንንጥቃትመክ
ተንአጸፋዊየኃይል ርምጃስለወሰድንነው፤
2.የፖለቲካልዩነትናየውስጥግጭት
2.1.
በሰላምላይየተቃጣጥቃት
በሰውልጆችታሪክውስጥግጭት
ንጨር
ሶማስወገድአይቻልም።
ሰላምወዳድበመሆንናጦርነትንበመ
ሸሽግጭ
ትከሕይወታችንውስጥይሰረዛልማለ
ትዘበት ምሞኝነትምነው።
ሰብአዊባህሪያችንናየግንኙነትሁኔታችንከ
ዓለምነ
ባራዊሁኔታጋርተጣምሮሳንፈልግጎትቶወ
ደግጭት ያስገባናል።
ሰላምበአንድወገንፈቃድላይብቻየሚመሰረትአይ
ደለምና።ሰ
ላምየሁለትአካላትንፍላጎትየሚሻ፣የሁለትአካላትን
ተሳትፎየ ሚፈልግነው።
ሌላኛውምግማሽመንገድእስካልመጣ፣
ይልቁኑ
ምተቃራኒውንመንገድከመረጠያኔግጭ
ትአይቀ ሬይሆናል።
ለዚህከጁንታውጋርየተፈጠረውግጭትና
የመጣን
በትመንገድዓይነተኛምሳሌነው።
የቀጠለ(በሰላምላይየተቃጣጥቃት)…
የተወሰዱትርምጃዎችበሀገርውስጥምሆነበዓለምዓቀፍደረጃታሪካዊክስተ
ትሆኖአልፏል።
በዚህመርሕምያለፈውንየፖለቲካታሪካችንንበይቅርታዘግተንአዲስየፖለቲካምዕራፍንበፍቅርለመጀመርተነ
ሣሽነትንተወስዷል።
የለውጡኃይልወደስልጣንሲመጣአንግቦየተነሣውከቀደመው‹የጉልበትሰይፍ›የተሻለውንሰላማዊየ‹ሰይፍ›መንገድነበ
ር።መርሑም‹በፍቅር እንደመር፣በይቅርታእንሻገር›የሚልነበር።
ዘመናዊፖለቲካችንከተዋቀረጀምሮየፖለቲካልዩነቶችንለመፍታትየተሞከረውበዋናነትበጠመ
ንጃአፈሙዝነው።
የኢትዮጵያሕዝብበ2010ዓ.ምየለውጥጽንስንአምጦሲወለድ፣አንዱምክንያትከጦርናየጦርነትወ
ሬለመላቀቅነበር።
የቀጠለ(በሰላምላይየተቃጣጥቃት)…
ወድ የሀገር ልጆች በከፈሉት ከባድ መስዋዕትነትዕቅዳቸው ከሽፎ የተሳካ የምርጫ
ሂደት በማካሄድ ለዴሞክራሲያዊሽግግራችን ትልቅ ትርጉም ያለውና በቀላሉ
ሊቀለብሱት የማይችሉት ርምጃ ወስደናል።
ሀገራዊው ምርጫ እንዳይካሄድ ለማደናቀፍ ከውጭ አጋሮቻቸው ጋር
ሲጥሩነበር፤
ከውጭናከውስጥፀረኢትዮጵያኃይሎችጋርበመሆንሀገርየማፍረስዓላማያለውግጭትናመፈናቀልበየቦታ
ውለመለኮስሰርቷል፤
ዴሞክራሲንለመትከልናለማጽናትባለፉትሦስትዓመታትየተወሰዱማሻሻያዎችየሚጠበቅባቸውንግብእን
ዳይመቱዋናውዕንቅ ፋትህወሓትእንደሆነአያጠያይቅም።
ይህየጥፋትቡድንእንደኦነግሸኔያሉአሸባሪአካላትንአስተባብሮለውጡእንዲደናቀፍናዴሞክራሲስርእንዳይ
ሰድዐቅሙየፈቀደለ ትንሁሉአድርጓል።
2.2.ግጭቱንለማባባስየውጭተዋናዮችሚና
ምንምእንኳንጦርነቱንየቀሰቀሰውናየክፋቱጠንሳሽኃይልሕ
ወሐትቢሆን
ም፣ከበስተጀርባያሉየኢትዮጵያታሪካዊናስትራቴጂካዊጠላ
ቶችአጀንዳ
ቸውንለማስፈጸምየሸረቡትሀገርየማፍረስደባየሚተናነስአ
ይደለም።
ያለየሌለኃይላቸውንበርዳታናበሰብአዊተግ
ባርስም
አስርገውበማስገባትግጭቱንለማስረዘምና
ለማስፋ ፋትቀንከሌትሲሰሩቆይተዋል።
ይህንንእኩይተግባራቸውንምበዲፕሎማሲውናበ
ሚዲያፕ
ሮፖጋንዳዘመቻበመደገፍምየሀገራችንናየተፈጠረ
ውንሰላ
ማዊለውጥማራከስናመኮነኑንምየዕለትተግባራቸ
ውካደረጉ ሰነበቱ።
ታላላቅየሚባሉሀገራትናዓለምአቀፍተቋማትሳይ
ቀሩአሳፋ
ሪበሚባልደረጃበሀገራችንላይየጥፋትዘመቻናየጀ
መርነውየ
ለውጥጉዞየመቀልበስተግባራቸውንአፋፍመውቀ
ጥለዋል።
በቅርብናበሩቅያሉወዳጆቻችንእንኳንሊረ
ዱንእንዳ
ይችሉእጃቸውንመጠምዘዙንናአፋቸውን
መሸበቡ ንተያይዘውታል።
ግጭቱንሰበብበማድረግኢትዮጵያላይየወሰኗቸውየኢኮኖ
ሚማዕቀቦች
፣የዓለምአቀፍየሰብአዊርዳታተቋማትንጭምርበመጠቀም
ሕወሐትአ
ፈርልሶእንዲነሳለማድረግየመረጃናየቀሳቁስድጋፍመስጠታ
ቸው፣በኢ
ትዮጵያዘላቂሰላምእንዲረጋገጥአለመሆኑንያሳያል።
የቀጠለየውጭተዋናዮችሚና…
በሌላበኩልደግሞይህፈታ
ኝና
ሰላምንየሚያደፈርስተግ
ዳሮት
ሕዝባችንንከመበተንወደ
አንድ
ነት፣ከመሰበርወደጥንካ
ሬ፣ከ
ጥገኝነትበራስወደመቆም
፣በኃ
ያላንሀገራትናተቋማትድ
ጋፍከ
መመካትለብቻውየመቆ
ምንድ
ፍረትናብቃትንወደመቀ
ዳጀት አሳድጎታል።
ሰላምንለችግርና ለጠላት
እጅ በመስጠትሳይሆን
ታግሎ በማሸነፍ
የሚጎናጸፈው ጸጋ
አድርጎ እንዲያይ
ረድቶታል።
ሕዝባችንጦርነት
የሚጸየፍ ነገር ግን
ጠላቱንመግጠም
የማይፈራ፣ለጀብዱ
ሳይሆን ለሰላም
የሚፋለምና የመጨረሻ
ግቡምየሀገር አንድነት፣
ነጻነትናብልጽግና
መሆኑን በጥብቅየተረዳ
መሆኑ ትልቅ ተስፋ
ይሰጠናል።
ኢትዮጵያውያንከመቼው
ምይ
ልቅወንድማማችነትንናአ
ብሮ
መኖርን፣አፍሪካዊነትንና
አብሮ
ማደግን፣ዓለምአቀፋዊነ
ትንና
እኩልነትንለማረጋገጥታ
ጥቀ
ውየተነሡበትዘመንመሆ
ኑበግ
ልጽእየታየነው።
የቀጠለየውጭተዋናዮችሚና…
እነዚህ ኃይሎች ግጭቱ በቀጠለና በተራዘመው ልክ ኢትዮጵያን ለማክሰም ምቹ ሁኔታ
ይፈጠርላቸዋል።
እነዚህ ኃይሎች ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት እንድትወጣ አይፈልጉም።ሀገራችንን
ማጥፋትና ማፈራረስ ለሚፈልጉ ኃይሎች የከፈተላቸውን በር ልናስተውል
ይገባል።
በዚህ ግጭት ውስጥ የተለያየ ጂኦፖለቲካዊግብ፣ የእጅ አዙር ቅኝ ገዥነት ፍላጎት፣ ኢትዮጵያን
ማዳከምና ማፈራረስ ብሔራዊ ጥቅማችንን ያስከብራልየሚል ዕሳቤ ያላቸው ከሕወሐት ጎን
በተለያየ መንገድ የተሰለፉ ቀላል የማይባሉ የውጭኃይሎችአሉ::
በአሁኑ ወቅት ያለው ፍልሚያና ትግል ከሕወሐትጋር ብቻ እንደሆነአድርጎ መመልከት
ትልቅ ስሕተት ነው።
3.የተደቀነብንንየህልውናፈተናለመፍታትየሄድንበትርቀ
ትናየተገኙ ውጤቶች
3.1.የጠላቶቻቻንንዓላማያመከነእምርታዊስኬ
ት
የውስጥናየውጭስትራቴጂካዊጠላቶቻችንተቀናጅተውየከፈቱብንንሁሉ
አቀፍጦርነት( Hybrid
warfare)የመጀመርያውምዕራፍበታላቅስኬትተጠናቋል፡፡
የጠላቶቻችንየመጀመርያውግብየበቀልሾተላቸውንበኢትዮጵያህዝብናበኢትዮ
ጵያላይበመም
ዘዝኢትዮጵያንማሳነስናከቻሉምመበታተንነው፡፡
ሁለተኛውግብከኦነግሸኔናከሌሎችተላላኪዎችጋርበህዝብየተመረጠውንመንግስ
ትበኃይልካስ
ወገዱበኋላበምትኩተላላኪመንግስትመተካትናኢትዮጵያንበፈለጉትመንገድመ
ቀራመትነው፡
፡
የቀጠለ(የተገኙውጤቶ
ች)…
የተከፈተብንሁሉአቀፍጦርነትበበጎምበክፉምለሚያዩንአገሮችበእጅጉአስደንጋጭናምንምአይነ
ትተስፋየሌለንመስ
ለንእስክንታይድረስወዳጆቻችንንያስደነገጠበተቃራኒውጠላቶቻችንንያስፈነደቀናያስቦረቀሁኔ
ታጋርጦብንነበረ፡፡
ይሁንእንጂእንደህዝብከውስጥምከውጭምአንድሆነንናተናበንበህብረብሔራዊአንድነትጠላ
ቶቻችንንመመከትበ መቻላችንቅጽበታዊበሆነተአምርአሸናፊሆነንመውጣትችለናል፡፡
ይህምውጤትየኢትዮጵያንአሸናፊነትብቻሳይሆንአይበገሬነትበአለምአደባባይያስመሰከ
ረታላቅድልነው፡፡
በተለይምየምዕራባውያንኤምባሲዎችናአለምአቀፍሚዲያዎችስለአዲስአበባደህንነትመርዶበ
ሚያረዱበትቅጽበትየ ኢትዮጵያንአሸናፊነትማብሰርለማንምቢሆንማስገረሙምክንያታዊነው፡፡
3.2.መላውንህዝብከውስጥናከውጭያለልዩነትያሰባሰበዓላማእናአን
ድያደረገሀ ገራዊውጤት
ጦርነቱየኢትዮጵያንህዝብየበለጠያቀራረበሲሆንበተቃራኒውየህወሓትንሴራእናድብቅባህርይማ
ጋለጥየቻለነው፡፡
የኢትዮጵያብሄርብሄረሰቦችናሕዝቦችኢትዮጵያንለማዳንያደረጉትህብረብሄራዊመሰባሰብሽብርተኛውህ
ወሐትአንድእንዳይ
ሆኑየሰራባቸውንየፖለቲካትብታብበጣጥሶየጣለየታሪክምዕራፍነው፡፡
የኢትዮጵያማሸነፍያለምንምጥርጥርየብዙአገሮችንአመለካከትእናወቅታዊአቋምይቀይራል፡፡
ከሁሉምበላይግንሁሉምኢትዮጵያውያንአገራቸውንለማዳንአንድሁነውእንዲሰለፉያደረገመድረክመሆኑ
ሌላኛውስኬትነው፡
፡
የአለምአገራትአሰላለፍሁልጊዜምቢሆንከአሸናፊዎች
ጋርነው፡፡
የቀጠለከውስጥናከውጭያለልዩነት
በአገርውስጥምሆነበውጭአገርየሚ
ኖሩዜጎ
ችስለኢትዮጵያጩኸዋል፡፡ያላቸውን
ሁሉ ለኢትዮጵያለግሰዋል፡፡
ኢትዮጵያያጋጠማትንመጥፎአጋጣ
ሚበጋ
ራለመሻገርያደረጉትጥረትትጋትናተ
ነሳሽነ
ትበቀላሉየሚታይአይደለም፡፡
ሁሉም ያላቸውንለመስጠት
የተዘጋጁበት እስከ ጦር ግንባር
የደረሰመሰጠት የታየበትወሳኝ
መድረክ ነው፡፡
በአገርውስጥያሉዜጎችከጫፍእስከ
ጫፍበ
መነቃነቅየሀገርመከላከያሰራዊትንአ
ቅምለ
ማጠናከርልጆቻቸውንመርቀውእስ
ከመሸ
ኘትየሚደርስየላቀአስተዋጽኦአድርገ
ዋል፡፡
የፖለቲካፓርቲዎች፣ባለሀብቶች፣አር
ቲስቶ
ች፣አትሌቶች፣የህክምናባለሙያዎች
፣መም
ህራንናተማሪዎች፣ሲቪክማህበራት፣
የመን
ግስትሰራተኞች፣ሾፌሮችናረዳቶችበ
አጠቃ
ላይበከተማእናበገጠርየሚኖሩዜጎች
ያደረጉ
ትተሳትፎበእጅጉድንቅነበር፡፡
የወጣቶችናየሴቶችአበርክቶቀጥተኛ
ደጀንነ
ታቸውንያረጋገጠነበር፡፡
የቀጠለከውስጥናከውጭያለ
ልዩነት
በአገርውስጥምሆነከአገርውጭየታየውአለምአቀፍንቅናቄበርካታነጮችናጥቁሮችየተሳተፉበት
መሆኑንስንመለከ
ትበእርግጥምኢትዮጵያዊነትአሸናፊነትነውማለትይቻላል፡፡
በውጭአገርየሚኖሩኢትዮጵያውያንበበቃ(NO
More)እናበአይዞሽኢትዮጵያየፐፕሊክዲፕሎማሲየሰሩትስራኢትዮጵያንለአለምያስተዋወቀከ
መሆኑምበላይየ
ኢትዮጵያውያንንባለብዙቀለምአንድነትናመስተጋብርለአለምያሳየለጀመርነውህብረብሄራዊ
ፌዴራሊዝምእንደ ዳግምልደትሊታይየሚችልአስገራሚድልነውብሎመውሰድይችላል፡፡
4.የሰላምጎዳና-አቅጣጫዎች፣ስልቶችናአበይትተግባራት
ቴክኒካዊናሞያዊእገዛሲያስፈልግበመናበብናበስምምነትየሌሎችንእገዛመጠየቅናመጠቀምተ
ገቢሊሆንይችላል።
ስለዚህምየራሳቸውንናከጀርባቸውያሉኃይላትንአጀንዳናስውርፍላጎትየሚያራምዱሀገራትምሆኑተቋማ
ትየሰላምጎዳናውመ ሐንዲሶችናፊታውራሪዎችሊሆኑአይገባም።
የኢትዮጵያውያንጉዳይየኢትዮጵያውያ
ንነው።
በራሱእምቢተኝነትካልሆነበስተቀርከሰላሙመድረክናጎዳናላይማንምበማንምሊከ
ለከልአይገባም።
በሰላሙጎዳናላይየምንከተለውአቅጣጫናስልትሁሉንየሚያሳትፍ፣የግጭቱንብቻሳይሆንከግጭቱባሻገ
ርያለውንምክንያቶች
ያካተተ፣የሕዝብንጥቅምናየሀገርንሉዓላዊነትያስቀደመመሆንይገባዋል።
4.1.በጠላትየተወረሩሁሉንምአካባቢዎችከጠላትነጻእንዲወጡማድ
ረግ
ትግራይንጨምሮበመላውኢትዮጵያየአገርናየህዝብሰላምናደህንነትየማስጠበቅኃላፊነቱንእንዳይወጣየሚያግደ
ውአንዳችምኃይልአለ መኖሩንማረጋገጥእናለዚህመዘጋጀትያስፈልጋል፡፡
ስለሆነምየጀመርነውንሁሉአቀፍእንቅስቃሴአጠናክረንመቀጠል
ይኖርብናል፡፡
የጠላትንሁለንተናዊአቅምበአስተማማኝደረጃማዳከምናበወረራከያዛቸውቦታዎችሙሉለሙሉየማስወጣትየቀጣ
ይምዕራፍትግልእንደ
መጀመርያውትግልይከብዳልብሎመውሰድባይቻልምጦርነትስለሆነቀላልይሆናልተብሎአይታሰብም
፡፡
በክቡርጠቅላይሚኒስትሩየተመራውህብረብሔራዊአንድነትዘመቻአንደኛውንምዕራፍበድልአጠናቀናል፡፡ይሁንእ
ንጂበጠላትየተያዙ ሁሉምቦታዎችገናነጻአልወጡም፡፡
እነዚህቦታዎችሙሉለሙሉነጻእስኪወጡእናጠላትበሉአላዊነታችንላይዳግምአደጋየማይሆንበትደረጃላይማድረስእ
ስክንችልድረስትግ ላችንንአጠናክረንየምንቀጥልይሆናል፡፡
የቀጠለ(ከጠላትነጻእንዲወጡማድረግ)
ሽብርተኛው ህወሓት
ባገኘው አጋጣሚ
ሁሉ ጸብ
አጫሪነቱንና
እብሪቱን ማሳየቱ
አይቀርም፡፡
ከቻለም ለዳግም
ወረራ ራሱን
ያዘጋጃል፡፡
ስለሆነም ከህወሓት ጋር የሚኖረው ቀጣይ ትግል
ዘርፈ ብዙ እና በአጭር ጊዜ የሚቋጭ ላይሆን
እንደሚችል መገመት ያስፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሀገር መከላከያ ሰራዊትን አደረጃጀትና
ሁለንተናዊ አቅም የበለጠ ማጠናከር ይገባል፡፡
ይህንን ለማድረግ የግድ በቂ ጊዜ የሚያገኝበትንና የሰው ኃይሉንና
4.2.በጠላትተወረውየነበሩአካባቢዎችንማረጋጋትናመልሶመገንባት፣ተፈናቃዮ
ችንማቋቋም
በአማራእናበአፋርክልልየደረሰ
ውጉዳ
ትበጣምከፍተኛነው፡፡ጦርነቱከ
ተካሄ
ደባቸውሁሉምአካባቢዎችናበ
ጠላት
ተይዘውከነበሩቦታዎችአኳያጠ
ላትበ ርካታጉዳትአድርሷል፡፡
የበርካታንጹሀንንህይወትቀጥ
ፏል፡፡ለ
አካልጉዳትየተዳረጉዜጎችቁጥር
ቀላል
አይደለም፡፡በከፊልናሙሉለሙ
ሉንብ
ረታቸውንያጡዜጎችበርካታናቸ
ው፡፡
ማህበራዊናኢኮኖሚያዊተቋማ
ትየኃይ
ማኖትተቋማትንጨምሮዘረፋና
ውድ መትተፈጽሞባቸዋል፡፡
የተለያዩየመሰረተልማትአውታሮችከፍተኛዘ
ረፋናው ድመትደርሶባቸዋል፡፡
ስለሆነምእነዚህንጉዳቶችበውልአውቆናሀቀኛእናአስ
ተማማኝ
መረጃበማሰባሰብወደመልሶመገንባትናየማቋቋም
ስራመስራት
ያስፈልጋል፡፡ተግባሩንምዛሬነገሳይባልመጀመርያስፈ
ልጋል፡፡
4.3.አካታችአገራዊምክክር
በጣምየምንፈልገውንነገርመቀበልቢጎረብጠንምመስጠትየማንፈልገውንነገርእስከመስጠትየሚደርስቁ
ርጠኝነትከወዲሁመ ላበስአለብን፡፡
ለምክክሩአካታችነትእናለአገርናለህዝብመሰረታዊጥቅምሲባልሁሉንምአማራጮችሕዝቡንባሳተፈመልኩለአገርናለህ
ዝብመሰረታዊጥቅም ሲባልውይቶችይደረጋሉ፡፡
በኢትዮጵያምየፖለቲካሽግግሩንውጤታማለማድረግናበመሰረታዊአገራዊጉዳዮችላይብሔራዊመግባባትለመፍጠርየ
ሚረዳአገራችንባለቤ
ትየሆነችበትለኢትዮጵያችግሮችኢትዮጵያዊመፍትሔየምናበጅበትአካታችአገራዊምክክር(Inclusive National
Dialogue)ማድረግአስፈላጊነው።
እንደBlunckእናሌሎች፣
(2017)አገራዊየምክክርመድረኮችበሀገራትባለቤትነትተይዘውየተለያዩባለድርሻአካላትንበስፋትበማሳተፍየድህረ-
ጦርነትጥልቅየፖለቲካቀውሶችንለመፍታትወይምየፖለቲካሽግግሮችንበተመለከተመግባባትንለመፍጠርየሚከናወን
ፖለቲካዊሂደትነው።”
የቀጠለ(አካታችአገራዊምክክር)
ውስጣዊችግሮችንለመፍታትየሚያስችልየፖለቲካባህልለማምጣት፣ዘላቂሰላምለማረጋገ
ጥ፣ለዴሞክራሲስ
ርዓትግንባታምቹመደላልደልለመፍጠርእናሁለንተናዊብልፅግናለማረጋገጥፋይዳውየላቀ
ነው።
የምናካሄደውአካታችአገራዊምክክርጊዜያዊግጭትን/ጦርነትንየመፍታትወይምየስ
ልጣንክፍፍልንየ
መወሰንናየመሳሰሉጠባብግቦችንለማሳካትየሚደረግየፖለቲካምክክርመድረክአይ
ደለም።
የፓርቲያችንዋነኛግብየሆነውንሁለንተናዊብልፅግናለማረጋገጥየሚጠቅም፣የሕዝ
ቡንመብትናጥቅ ምማዕከልያደረገ፣በሀገረ-
መንግስትናበማህበረሰብመካከልያለውንግንኙነትለማጠናከርየሚረዳ፤
በወሳኝአገራዊጉዳዮችላይብሔራዊመግባባትለመፍጠርናማቆሚያከሌለውየግጭትአዙሪ
ትለመውጣትየሚ ያስችልሰፊዓላማናየለውጥግቦችንያማከለአካታችአገራዊምክክርነው።
4.4.ጦርነቱንበውይይትማጠናቀቅ
የጦርነትን አውዳሚነት ከእኛ
በላይ የሚረዳው
አይኖርም፡፡
አገራችንኢትዮጵያበጦርነትያላ
ለፈች
ባቸውስርአተመንግስታትየሉ
ም፡፡
ይህንንሁኔታየሆነቦታላይማ
ስቆ
ምየማንችልከሆነእንደአገር
የማን
ቀጥልበትሁኔታማጋጠሙአ
ይቀር ም፡፡
ጦርነትየእድገትእንቅፋትነው፡፡
አገራ
ችንደግሞማደግመበልፀግአለ
ባት፡፡
ውስጣዊአለመረጋጋቱእናማን
ምእየ
ተነሳሊያንበረክከንመሻቱንለ
ማስቆም
ኢኮኖሚውንማበልጸግአለብን
፡፡
ስለሆነምለሰላምያለንንቁርጠ
ኝነትበ
ተግባርለአለምማሳየትአለብ
ን፡፡
በጦርነቱየተያዙአካባቢዎችንሙሉለሙሉነጻካወ
ጣንበኋላዋ
ናውንደጀናችንንይዘንስናበቃተገደንየገባንበትንጦ
ርነትለመቋ
ጨትወደሰላማዊውይይትመግባትይኖርብናል፡፡
ይህንንበማድረጋችንአሰፍስፈውሊውጡንየ
ተዘጋጁየ
ውጭኃይሎችንማለዘብምማሸነፍምእንች
ላለን፡፡
የቀጠለጦርነቱንበውይይትማጠናቀቅ
በየትኛውምአለምጦርነትንበውይይትመፍታትየተለመደእንጂአዲስ
ነገርአይደለ ም፡፡
እንኳንስየተባበሩትመንግስታትናየአፍሪካህብረትመስራችአባላትሆነ
ንይቅርናባን
ሆንምጦርነትንበውይይትመፍታትአለምአቀፍመርሆነው፡፡
ይኸማለትየሚቆረቁር፣የሚያም፣የሚጎረብጥነገርየለምማለትአይደ
ለም፡፡
ምንምይሁንምንበአለምአቀፍአደባባይሞጋችናአሸናፊእንጂጠላቶቻችንእን
ደሚከሱንጦር ነትአፍቃሪሆነንመገኘትየለብንም፡፡
ስለሆነምጥቅሞቻችንንከማስከበርመለስለውይይትመቀመጥብ
ልህነትነው፡፡
የቀጠለጦርነቱንበውይይትማጠናቀቅ
በሰሜኑየሀገራችን ክፍልየተቀሰቀሰውጦርነት በመንስኤውም ሆነ
በፈጠረው የሰውሕይወት፣ የንብረትና የሀገርገጽታጥፋት
ያስከተለውን ሀገራዊጉዳትበቃላት ለመግለጽ ያስቸግራል።
ጉዳዩን ከሁሉም በላይመራራየሚያደርገውደግሞጦርነቱ የጥቂት
ግለሰቦችንናየወንጀለኛቡድኑን ህልውና ፈቃድ ለማሳካት ተብሎ
የተጀመረመሆኑ ነው።
ሆኖምበሂደትየብሔርመልክእየያዘመሄዱጉዳዩከተገመተውበላይስፋት
ናጥልቀትእን ዲኖረውአድርጓል።
ከዚህምበተጨማሪጦርነቱንከጀርባሆነውየሚዘውሩትረጃጅምየቅርብ
ናየሩቅእጆችአ
ጀንዳምንእንደሆነጠንቅቀንስለምንረዳበውይይትማጠናቀቅተገቢ
ይሆናል።
4.5.በሁሉምግንባሮችየተጀመሩዘርፈብዙተልዕኮዎችንአጠናክሮማ
ስቀጠል
ጦርነቱሙሉለሙሉአልተጠና
ቀቀም
፡፡
ስለሆነምሁሉምነገርእንዳበቃ
አድርገ
ንየጀመርነውንየህልውናዘመ
ቻትግ
ልእንዲቀዛቅዝማድረግየለብን
ም፡፡
ስለሆነምእነዚህንቦታዎችፈጥ
ኖበማ
ስለቀቅየህዝቡንነጻነትማረጋገ
ጥያስፈ ልጋል፡፡
ገናየኢኮኖሚናየዲፕሎማሲ
ጦርነቱ
አላበቃም፡፡ጦርነትየሚያስከ
ትለው
ምስቅልቅልበቀላሉየሚፈታአ
ይሆን ም፡፡
ስለሆነምየምንገኝበትመድረክ
በተገ
ኘውድልተዘናግተንየምንቀመ
ጥበት
ሳይሆንለተጨማሪተልዕኮራሳ
ችንንየ
ምናዘጋጅበትመድረክነው፡፡
አመራራችን፤አባላችንህዝባች
ንንበሁ
ሉምግንባርማሰማራትናየተጀ
መረው
ንእርብርብየበለጠየምናጠናክ
ርበት
ምዕራፍላይነውየምንገኘው፡፡
የጠፉ፣የወደሙናየተዘረፉንብረቶችንመተካት፣መጠገንናመልሶመገንባ
ትበጣምትግልየ ሚጠይቅስራነው፡፡
የቀጠለ(በሁሉምግንባሮችየተጀመሩ)
የሀገርመከላከያሰራዊትንአቅምመልሶመገንባትእናለተጨማሪተልዕኮበብቃትማዘጋጀትእልህየ
ሚጠይቅከባድኃላ ፊነትነው፡፡
የሚዲያናየኮምዩኒኬሽንስራውንጦርነቱከደረሰበትደረጃጋርበሚመጣጠንመልኩማጠና
ከርአለብን፡፡
በጦርነትምክንያትበኢኮኖሚውላይየደረሰውንጉዳትለማካካስበሁሉምዘርፍምርትናምረታማነትና
ማሳደግ፣የንግድና ገቢአሰባሰብሥራንማጠናከርይጠይቃል፡፡
ፐፕሊክዲፕሎማሲውንበጀመርነውአግባብበማጠናከርበአለምአቀፍደረጃየሚሰነዘርብንንጥቃትበ
ብቃትመመከትሌ ላውግንባርነው፡፡
በአጠቃላይድህረጦርነትየሚገመቱናየማይገመቱበርካታተግዳሮቶችስለሚያጋጥሙንበሁሉምመስክበጊ
ዜየለንምስሜትየተጀ መሩተልዕኮዎችንበኃላፊነትስሜትማስቀጠልከፊትለፊታችንየተቀመጠኃላፊነትነው
፡፡
የቀጠለ(በሁሉምግንባሮችየተጀመሩ)
ሰርጎገቦችንናለጥፋትየሚሰሩሃይሎችንየማጋለጥስራመስራትወዘ
ተይጠበቃል፡፡
በተሰማራንበት መስክ ሁሉለሃገራችን አንድነትናቀጣይነት የበኩላችን
ድርሻማበርከት፤
በአገልግሎት አሰጣጡአዎንታዊድርሻን
ማበርከት፤
የአካባቢንሰላም ማስጠበቅ፤ ህዝባዊሃይሉንበተገቢው ማንቀሳቀስና
አርዓያመሆን፤
ለዲያስፓራው አዎንታዊመረጃመስጠት፤የሚጠይቁትን
አገልግሎት ማሳለጥ፤
ዲያስፖራውወደሃገርቤትመምጣትጋርበተያያዘተገቢውንአቀባ
በልማድረግ፤
ማጠቃለያ
ለግጭቱእልባትመፈለግኃላፊነትከሚሰማውመንግስትየሚጠበቅዋነኛጉዳይነው።በርግጥየግጭቱጠን
ሳሾችብዙየሰላምዕድ ሎችንበማምከንየተካኑናቸው።
ታሪክአበክሮየሚነግረንነገርቢኖርብዙዎቹግጭቶችዘላቂ እልባት
የሚያገኙትበንግግር፣በድርድርናበስምምነትነው።
ተጠቂውምምላሹንበኃይልይመልሳል።ግጭቱምቢሆንያወደመውንንብረትአውድሞ፣የቀጠፈውንሕይ
ወትቀጥፎ፣የኋላኋላ መጠናቀቁአይቀርም።
ልዩነቶችበውይይትመጠናቀቅሳይችሉሲቀሩናፍላጎትንበሰላማዊመንገድማሳካትሲያቅት፣ሀገርከሀገር፤ቡ
ድንከቡድንደምአፋ ሳሽግጭትውስጥይገባሉ።
ዓለማችንለብዙዎችእልቂትየዳረጉግጭቶችንአስተና
ግዳለች።
የቀጠለ(ማጠቃለያ)
የሰላምዘርንበእያንዳንዱየተዘጋጀልብላይበመዝራትናቡቃያውንበመንከባከብ፣የብልጽግናጉዟችንንበፍ
ጥነትእናበስፋትአስ
ቀጥለን፣ሰፊውንሀገራዊናአህጉራዊየሰላምአዝመራለመሰብሰብየምንችልበትጊዜሩቅአይሆ
ንም።
በመሆኑምበሀገራችንየገባንበትየግጭትናየመጠፋፋትአዙሪት ተቋጭቶ፣ዓይናችንን ወደ
ልማትና ወደብልጽግና እንድንመልስ አካታች አገራዊምክክርንጨምሮሌሎች ወደ ሰላም
ጎዳና የሚወስዱሰናይተግባራትን ለመፈጸምፍጹምዝግጁ መሆንአለብን።
ነገርግን የመንግስትን ስልጣንይዞ ሀገርየሚመራው ብልጽግና ፓርቲ ለሀገርአንድነትና
ሁለንተናዊብልጽግና ሲል በተገኘውአጋጣሚሁሉየሰላምንመንገድ
ከመምረጥወደኋላአይልም።
ሰላምለኢትዮጵያ፤ሁለንተናዊብልጽግና
ለሕዝባ
ችን!!!
አመሰግናለ
ሁ!!

More Related Content

Featured

Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Featured (20)

Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ከጦርነት ወደ ብልጽግና- በሰላም ጎዳና From War to Prosperty.pptx