SlideShare a Scribd company logo
ክፍል አንድ
የዘረ-መል ምህንድስና ታሪካዊ አመጣጥ
አህያ + ፈረስ
= በቅሎ
ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ፤…
ዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ ማለት…
በካርቴዥያ ፕሮቶኮል አንቀፅ (3) ንዑስ አንቀፅ (ቀ) መሰረት
ሀ. የራስ ያልሆነን ዲ ኤን ኤ በቀጥታ በሌላ አካል ውስጥ
ማስገባት ወይም ማስተላለፍ
ለ. ከባህላዊ የማዳቀል ዘዴ በተለየ መንገድ፡ ተፈጥሮአዊ ባልሆነ
መንገድ ህዋሳትን የማቀላቀል ስነ-ዘዴ ማለት ነው፡፡
ዘመናዊ ከባህላዊ ባዮ-ቴክ ጋር ሲነፃፀር
የሚፈለገውን
ዘረ-መል ብቻ
ለይቶ ማስተላለፍ
ይቻላል፡፡
የዘረ-መል ምህንድስና አሰራር
1. የተሻለ ዘረ-መል ያለውን አካል መምረጥ
2. ዲ ኤን ኤን መለየት
3. የዘረ-መል ዓይነቱን ለይቶ ማውጣት
4. እንዴ አስፈላጊነቱ በዘረ-መሉ ላይ ማሻሻያ ማድረግ
ወይም እርማት መስጠት
5. አዲሱን ዘረ-መል ማስገባት
6. የመስክ ሙከራ ማድረግ
የተፈጥሮ
ማሽላ
ዲ ኤን ኤን
መለየት
ዘረ-መሎችን
ደርድሮ
መለየት
የተዘጋጀ
ፕላዝሚዲ
የመስክ
ሙከራ
የዘረ-መል ምህንድስና ስኬት
የናይትሮጅን ማዳበሪያ የበቆሎ መጠን ወፍ ዘራሽ ዓይነት ሶማቶ ትሮፊ ብርሃን አመንጭ ዓሳ የቆላ ዝንብ
የዘመናዊ ባዮቴክኖሎጂ ዕድገት
የሰው አንጎል ጂኖም
የጂን ህክምና
የሰው ጅኖም
የእፅዋት ጂኖም
የመስክ ላይ ሙከራ
የእፅዋትን ዘረ-መል ማስተላለፍ
የእንሰሳትን ዘረ-መል ማስተላለፍ
የዲ ኤን ኤ ኮፒ
የዘረ-መል ምህንድስና
የዲ ኤን ኤ መዋቅር
ዲ ኤን ኤ
የሜንዴል ህግ*
የማፍላላት ቴክኖሎጂ
5000-100 AC 1866 1891 1916 1940 1965 1990 2003 2006 2008 2013
1. ዘረ-መል ምህንድስ በህክምናው ዘርፍ
ሀ) በመድኃኒት ቅመማ ላይ
ኢንሱሊን
ፋክትር VIII
ፋክትር IX
ኢሪትሮፖቲን
ኢንተር ፊሮን
(TPA)
የስከር በሽታ
የመድማት
ችግር
ደም ማነስ የካንሰር
በሽታ
ለ) ጂን ቴራፒ
ትርፍ የዘረ-መል ቁጥር መፈጠር
ከዘር ወደ ዘር የሚተላላፉ በሽታዎች
በጥንስ ወቅት የዘረ-መል መዛባት
የለምጥ በሽታ
ዘገምተኛ
ትርፍ ሰውነት
ጂን ቴራፒ (መተካት፡መቁረጥ፡ማስተካከል)
ሀጤነኛ ዘረ-
መል የያዘ
ቫይረስ…
ሐ) ስቲም ሲል እና ትራንስፕላንት
የመቅኔ ማለቅ
የጉበት ማለቅ
የኩላሊት ችግር…
(ዘመናዊ) ጉበትን
መቀየር (ባህላዊ)
የብርቱካን
ግንድን መቀየር
ለምን??
ስቲም ሴል ትራንስፕላንት
f ሊኩሚያ
ነርቭ
መስል
ዳይትሮፊ
መ) ክትባት
ለተቅማጥ በሽታን
(diarrhea)
በዓመት
2 ሚ ህፃናት ይሞታሉ፡፡
• Escherichia coli & Vibrio cholara bacteria
2. የዘረ-መል ምህንድስና በኢንዱስትሪው ዘርፍ
ሀ) በቂ የሆነ የጥሬ እቃ አቅርቦት (በግብርናው ዘርፍ)
ለ) የአሰራር ሒደቱን ለማሻሻል
ጊዜን፣ገንዘብን ለመቆጠብ
Saccharomyces cereviseae YPB-G
(ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ)
(Zymomonas mobilis)
C5 & C6
ሴሉሎስ ግልኮስ ኢታኖል
የቀጠለ…
S. cereviseae strain (VS3)
(በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ መኖር የሚችል)
ሐ) ማዕድን ለማውጣት
ማዕድኖችን ከውህድ ለመለየት
(Thiobacillus ferrooxidans, Acidithiobacillus)
Ferro oxidans
Cuprite Cu2O
Malachite CuCO3 x Cu(OH)2
Sulfides
Chalcocite Cu2S
Covellite CuS
Chalcopyrite CuFeS2 Cu, Fe Ag,Au
በአፈር ውስጥ ያለውን ማዕድን ለማንበብ
ብርሃን ሰጭ ዕፅዋት (Pseudomonas putida)
+ ብርሀን ይሰጣል =(ማዕድን አለ)
- ብርሀን አይሰጥም = (ማዕድን የለም)
University of North Carolina
3. ዘረመል ምህንድስና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ
ሀ) ብክለትን መከላከል እና ውሀን ማከም
-ፕላስቲኮችን ለማበስበስ (140 ሚ.ቶ ፕላስቲክ /ዓመት
ይመረታል፡፡) (pytophatogen)
-ፔትሮሊየም (ቅባት) ነከ ነገሮችን ለማፈረረስ
(Oceanobacter)
-
4. ብዝሀ ሕይወት ጥበቃ
• የጠፉትን ለመፈለግ
• ያሉትን ለመጠበቅ
ማማውዝ የሚባል ዝሆን
ከ10,000 ዓ/በፊት
የጠፋ
5.የጦር መሳሪያ ለማምረት
አሜሪካ፣ካናዳ፣ጃፓን፣ራሽያ እና እንግሊዝ በሁለተኛው
ጦርነት ወቅት አንትራክስን አዘጋጅተዋል፡፡
ኢራቅ በአሜሪካ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች (1991)
የባዮ-ውፖን ዓይነቶች
1. ባክቴርያ (አንትራክስ…)
2. ቫይረስ (ኢቦላ…)
3. ተናካሽ እንሰሳት (የወባ ትንኝ፣ቁንጫ…)
4. ጥይትን የሚከላከል የቆዳ ዓይነት
የቀጠለ…
የሲልክ ፕሮቲን
ማምረት የሚችል
ሸረሪት
ሲልክ ፕሮቲን
እንዲያመርት
የተደረገው ወተት
የተሰራው ቆዳ
2.6 ግ/329 ሜ/ሰ
ጥይት
ዘረ መሉን ወደ
ፍዬል ማስተላለፍ
በግብርናው ዘርፍ የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ
አስፈላጊነት
ሀ) ምርትን ለመጨመር
0
10
20
30
40
50
60
ለባህላዊ ምርት በሄክታር
ባህላዊ ምርት በቶን
ለዘመናዊ ምርት በሄክታር
ዘመናዊ ምርት በቶን
ለ) ጥራትን ለማሳደግ
ቫይታሚን ኤ
(ቤታ-ካሮቲን
ያለው ሩዝ)
(700,000)/ዓ
ህፃናት ይሞታሉ
ዳፍንት ቫይታሚን ኤ (ሩዝ) ጤነኛ
ሐ) ድርቅን የመቋቋም ችሎታ ያላቸውን የሰብል ዝርያ ለማግኘት
በቆሎ
72%
ጥጥ
8%
አኩሪ አተር
4%
ክሪቢንግ ግራስ
2%
ስንዴ
2% ሌሎች
12%
መ) በሽታን እና ተባይን የመቋቋም ችሎታ ያላቸውን ዝርያዎች
ለማብዛት…
bacillus
Thuringiensis
(Bt cotton)
ትል መግደል
የሚችል የጥጥ
ዝርያ
ሠ) ፀረ-አረም ኬሚካሎችን መቋቋም የሚችል ዝርያ ለማሻሻል
Glyphosate
የተባለውን ፀረ-አረም
ኬሚካል መቋቋም
የሚችል አኩሪ አተር
የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ስርጭት
በ2013 በአለም ላይ
ለዘረ-መል ምህንድስና
የዋለው የእርሻ ቦታ
ስፋት 175.2
ሚሊዮን ሄክታር
አሜሪካ
45%
ብራዚል
17%
አርጄንቲና
16%
ሕንድ
6%
ቻይና
2%
ፓኪስታን
2%
ደ.አፍሪካ
2%
ፖራጋይ
2%
ካናዳ
2%
ሌሎች
6%
የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ስርጭት በታዳጊ ሀገራት እና
በአደጉ ሀገራት መካካል
42
44
46
48
50
52
54
በአደጉ ሀገራት በታዳጊ ሀገራት
2012
2013
በአለም ገበያ ላይ ህጋዊ ማረጋጋጫ ከተሰጣቸው የዘረ-መል
ምህንድስና አዝዕርቶች ውስጥ
አኩሪ አተር
49%
ጥጥ
14%
በቆሎ
30%
ካኖላ
5%
ሌሎች
2% 0%
የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ካለው ጠቅላላ የ2010
ምርት ጋር ሲነፃፀር
በአማካይ 50%
የሚሆነው
በዘረ-መል ምህንድስና
ብቻ የተሸፈነ ይሆናል
0 20 40 60 80
አኩሪ አተር
ጥጥ
ካኖላ
በቆሎ
የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ስርጭት እድገት
በ2025
=298.4 ሚ/ሄ
y = 10.257x - 20472
R² = 0.9934
0
20
40
60
80
100
120
140
160
180
1994 1996 1998 2000 2002 2004 2006 2008 2010 2012 2014
በ2012 እና 2013 መካካል ያለው የዘረ-መል ምህንድስና
ምርት ስርጭት ልዩነት በከፊል
0
10
20
30
40
50
60
70
80
90
አሜሪካ ብራዚል አርጄንቲና ህንድ ካናዳ ቻይና ፓሯጋይ ደ.አፍሪካ ፓኪስታን ሌሎች
2013 2010
የሀገራት ተሞክሮ (2013)
አሜሪካ
=70.1 ሚ/ሄ
ብራዚል
=40.3 ሚ/ሄ
ጥጥ 90%
በቆሎ 90%
አኩሪ አተር 93%
ጥጥ 50%
በቆሎ 80%
አኩሪ አተር 95%
የቀጠለ…
አርጀንቲና
=24.4 ሚ/ሄ
ደ/አፍሪካ
=2.9 ሚ/ሄ
ጥጥ 100%
በቆሎ 90%
አኩሪ አተር 100%
ጥጥ 95%
በቆሎ 86.6%
አኩሪ አተር 92%
የቀጠለ…
ሱዳን
=0.062 ሚ/ሄጥጥ 89%
የሚነሱ ተግዳሮቶች
1. የስነ-ምግባር ጥያቄ
2. የጤና ጥያቄ
3. የሀይማኖት ጥያቄ
የስነ-ምግባር ጥያቄ
ስኮድ
ፍላቮር ሼቨር
የጤና ጥያቄ
የሴራሊን ምርምር ቡድን
የካንሰር በሽ ታ
14
ሣም ንታ ት
24
ሣም ንታ ት
ል ውጥ/በቆ ሎ 10-30% 50-80%
ል ውጥ
ያ ል ሆነ/በቆ ሎ
--- 30%
የሞት መ ጠን
ል ውጥ/ሴት 70%
ል ውጥ/ወንድ 50%
ል ውጥ
ያ ል ሆነ/ሴት
20%
ል ውጥ
ያ ል ሆነ/ወንድ
30%
የሀይማኖት ጥያቄ
በቅዱስ ፅፍሁፉ
ውስጥ የማይበሉ
እንሰሳትን
ከሚበሉ ጋር ማዳቀል
ምርቱን ተግባራዊ ለማድረግ የተወሰዱ እርምጃዎች
o የህግ-ማዕቀፍ
o የፖሊሲ ማዕቀፍ ይመለከታል
ይከታተላል
ይገመግማል
አቅጣጫ ይሰጣል…
ኢትዮጵያ በምን ዓይነት ደረጃ ላይ ትገኛለች?
ርር
ተ ቋ ም ተ ግ ባ ር
አ ዲ ስ አ በ ባ
ዩ ኒ ቨ ር ሲ ቲ
ዘ ረ -መ ሎ ች ን መ ደ ር ደ ር ፣
ማ ጥ ና ት ፤ አ ዝ ዕ ር ቶ ች ን
መ ለ የ ት ፣ማ ጥ ና ት ፤ ከ በ ሽ ታ ነ ፃ
የ ሆ ነ ን እ ን ሰ ት ማ ጥ ና ት ፣
ማ ው ጣ ት ፤ በ ቫ ይ ረ ስ የ ተ ጠ ቁ
ሰ ብ ሎ ች ን ለ ይ ቶ ማ ወ ቅ ፤ በ ቆ ዳ
ፋ ብ ሪ ካ ፅ ዳ ጅ ው ስ ጥ የ ሚ ገ ኘ ው ን
ና ይ ት ሮ ጅ ን ማ ሶ ገ ድ ፤ የ ጤ ፍ
ም ር ት ዘ ረ -መ ል ን ማ ጥ ና ት …
የ ኢ ት .ግ ብ ር ና
ም ር ም ር ተ ቋ ም
ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (ድ ን ች ፣ሙ ዝ ፣ስ ኳ ር
ድ ን ች ፣ቡ ና ፣እ ን ሰ ት ፣ጤ ፍ …)
ጅ ማ ዩ ኒ ቨ ር ሲ ቲ ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (ቡ ና ፣ቅ መ ማ -
ቅ መ ም ፣ ካ ዛ ቫ 1
፣አ ና ና ስ )
ሆ ለ ታ ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (እ ን ሰ ት ፣ድ ን ች )
መ ል ካ ሳ ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (ስ ኳ ር ድ ን ች ፣
ሙ ዝ ፣ ነ ጭ ሽ ን ኩ ረ ት )
ደ ብ ረ -ዘ ይ ት ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (እ ን ዶ ድ ፣ጤ ፍ …)
የ ብ ዝ ሀ ሕ ይ ዎ ት
ኢ ን ስ ቲ .
ቲ ሹ ካ ል ቸ ር በ ማ ድ ረ ግ
በ ማ ህ ሪ ያ ቸ ው መ ለ የ ት ፣ ማ ጥ ና ት ፣
ማ ቆ የ ት
ብ ሔ ራ ዊ
የ እ ን ሰ ሳ ት ጤ ና
ኢ ን ስ ቲ .
በ ሽ ታ ዎ ች ን በ ሞ ለ ኪ ው ላ ር እ ና
በ ኬ ሚ ካ ል ደ ረ ጃ ማ ጥ ና ት ፣መ ለ የ ት
የ ኢ ት .ህ ብ ረ ተ ሰ ብ
ጤ ና ኢ ን ስ ቲ .
የ ዲ ኤ ን ኤ ፕ ሮ ፕ በ መ ጠ ቀ ም
የ ሸ ጌ ላ 2
እ ና ኢ .ኮ ላ ይ 3
ባ ክ ቴ ሪ ዎ ች ን መ ለ የ ት ፤ የ እ ን ሰ ሳ ት
ክ ት ባ ት መ ድ ኃ ኒ ቶ ች ን ማ ጥ ና ት ፣
ማ ዘ ጋ ጀ ት …
1 ካዛ ቫ በቫ ይ ታ ሚ ን አ ና በሜ ነ ራ ል የ በለ ፀ ገ ሲ ሆ ን ስ ሩ የ ሚ በላ
የ ተ ክ ል ዓ ይ ነ ት ነ ው ፡፡
2
ሸ ጌ ላ የ ስ ር ዐ ተ -እ ን ሽ ር ሽ ሪ ት አ ካላት ን የ ሚ ያ ጠ ቃ የ ባክ ቴ ር ያ ዝ ር ያ
ነ ው ፡፡
3
ኢ .ኮላ ይ በሰ ው እ ና በእ ን ሰ ሳ ት አ ን ጀት ው ስ ጥ መ ኖ ር የ ሚ ች ል
የ ባክ ቴ ር ያ ዝ ር ያ ነ ው
ዕፅዋት፣ባክቴርያ፤
ፈንገስ…ማሳደግ
መለየት
ኢትዮጵያ ምን እያጣች ነው?
ከ 5 ህፃናት 2ቱ ዕድገታቸው የተገታ ነው፡፡
28% የሚሆኑ ህፃናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ይሞታሉ፡፡
16% የሚሆነው የተማሪዎች ክ/መድገም ከአመጋገባቸው ጋር
ይገናኛል፡፡
በተመጣጠነ ምግብ ችግር ምክንያት
በዓመት 55.5 ቢሊዮን ብር
ታወጣለች፡፡
(16.5% of GDP)
ኢትዮጵያ ምን እያጣች ነው?
ከ2000-2010 ድረስ
ኢትዮጵያ ከውጭ
ያስገባችው ኬሚካል
(በሜትሪክ ቶን)
ብሔራዊ የኢትዮጵያ የህይወት ደህንነት ቁጥጥር
ስርዓት
• ዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂን በጥንቃቄ እና በአግባቡ ለመጠቀም
የሚያስችል ስርዓት
• በሰው፣በእንሰሳ እና በአካባቢ ላይ ሊደርስ የሚችለውን
የጤና ችግር ቀድሞ ጥንቃቄ ለመውሰድ የሚያስችል
• የዘመናዊ ባዮቴክኖሎጂ ምርቶችን (GMO) በጥንቃቄ
በመጠቀም ድህነትን፣እርሀብን እና ችግርን ከህብረተሰቡ
ለማሶገድ የሚያስችል
አለም አቀፍ የባዮ-ቴክኖሎጂ ስምምነቶች
• የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች በጤና፣ በገበያ፣ በአካባቢ፣
በሞራላዊ፣በማህበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ
የሚያደርሰው ጉዳት እና ጥቅም በሚገባ ከመረመሩ በኋላ
እስፈላጊውን እርምጃ ለመውስድ የሚያስችሉ ናቸው፡፡
አለም አቀፍ የባዮ-ቴክኖሎጂ ስምምነት አውጭዎች
የአለም የጤና ድርጅት፣
የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፣
የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም
 የተባባሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል
ድርጅት …
ምርቱ ለገበያ ከመቅረቡ በፊት፡-
• በቤተ-ሙከራ በጥንቃቄ መያዝ ይኖርበታል
• በአካባቢ ልቀት ላይ እርግጠኛ መሆን መቻል ይኖርበታል
• ማህበራዊ እና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ከግምት ውስጥ መግባት
አለባቸው
• በጠንቁ ላይ ሳይንሳዊ ትንተና መቅረብ አለበት
ድህረ-ማረጋገጫ ፡-
• የምርቱ አስተሻሸግ ግልፅ መሆን አለበት
• የምርቱ አጠራረዝ ሰውን የሚያምታታ መሆን
የለበትም
የምርቱ ጠንቅ ሲጠና ምን ዓይነት ጥያቄዎች መነሳት ይኖርበታል?
1. የዘረ-መል ምርቶችን ብንጠቀም ፀረ- እፅዋት እና እንሰሳት
የሆነ ነገር በድንገት ይፈጠር ይሆን?
2. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን ብንጠቀም በሽታ አምጭ
ያልነበሩ አካላት ወደ በሽታ አምጭነት ሊቀየሩ ይችላሉ?
3. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ተግባራዊ ሲደረጉ
ላልተፈጠሩበት አላማ ሊውሉ ይችሉ ይሆን?
4. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች በአፈር አካለት ላይ ችግር
ይፈጥሩ ይሆን?
የብሔራዊ የምርምር አማካሪ ማረጋገጫ
1. በአካባቢ ላይ ምንም አይነት ጉዳት እንደሌላቸው
ተረጋግጧል፡፡
2. በሞለኪውላር ደረጃ የሚዳቀሉ ምርቶች በዘልማዳዊ
መንገድ ከሚዳቀሉ አዝዕርቶች የተለየ ጉዳት እንዳደረሱ
የሚጠቁም ሳይንሳዊ መረጃ አልቀረበም
3. በአካባቢ ላይ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳት ለሚያደርስው የአረም
ችግር ዘረ-መል ምህንድስና መፍትሔ ይሰጣል
የቀጠለ…
• የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን በተከለለ ወይም በተወሰነ ቦታ
ላይብቻ የመስክሙከራ መደረግ ይኖርበታል
• እንደ እፅዋቱ ዓይነት ያለው አካላዊ፣ኬሚካላዊ፣ስነ-ህይወታዊ፣
አካባቢያዊ እንዲሁም በመስክ ላይ ተለይቶ የቆየበት የጊዜ ርዝማኔ
እና የመስክ ሙከራ የተደረገበት የመስክ ስፋት በግልፅ መታወቅ
ይኖርበታል
የጠንቅ ግምገማ መመሪያ
እ ፅ ዋ ቱ ጠ ን ቅ እ ን ዴ ሌ ለ ው በ ል ም ድ
ይ ታ ወ ቃ ል ?
አ ዎ አ ይ ደ ለ ም
እ ር ግ ጠ ኛ አ ይ ደ ለ ም አ ዎ
በ ቂ የ ሆ ነ
የ ተ ከለ ለ ቦ ታ
ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ?
በ አ ካባ ቢ ላይ
ያ ለ ው ን ተ ፅ እ ኖ
መ ገ ም ገ ም
በ ተ ገ ቢ ሁ ኔ ታ
በ ተ ዘ ጋ ጀ ው ወ ይ ም
በ ተ ከ ለ ለ ው ቦ ታ ው ስ ጥ
የ መ ስ ክ ሙ ከራ ማ ድ ረ ግ
1. የሰው፣የእንሰሳት እና የአካባቢ ደህንነት አለም አቀፍ
ስምምነት፣1994
መንግስት በሰው፣በእንሰሳት እና በእፅዋት ላይ ጉዳት
ሊያደርሱ በሚችሉ ነገሮች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ
ይችላል፡፡
መንግስት ያለ ሳይንሳዊ መረጃ እርምጃ መውሰድም ሆነ ውሳኔ
መስጠት አይችልም፡፡
2. የንግድ ምርት አስተሻሸግ አለም አቀፍ ስምምነት፣1994
• በምርት አስተሻሸግ ወቅት ምርቱ ከምን እና መቼ
እንደተሰራ፤ሰው ሰራሽ የምግብ ማስታወቂያ ቀለም፣ምልክት
እና ፅሁፍ ህጉን የተከተሉ መሆን ይኖርባቸዋል
• ሀገራት በአካባቢ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የተሳሳቱ አሰራሮችን
የማሶገድ መብት አላቸው
3. የህይወት ደህንነት ፕሮቶኮል፣ (2000)
• በዘረ-መል ምህንድስና ምርት እና በአለም አቀፍ የንግድ
ስምምነት ዙሪያ የወጣ ፕሮቶኮል ነው፡፡
• አንቀፅ (3)፡- አከራካሪ ነጥቦች በግልፅ ያስቀምጣል፡፡
• አንቀፅ (6)፡- በድንበር ላይ ስለማጓጓዝ
• አንቀፅ (7)፡-ከግንዛቤ የመነጨ ወይም ሳይንሳዊ የሆነ
ስምምነት
• አንቀፅ (15) ወደ ሀገር ውስጥ የሚያስገባው አካል ስለ
ሚመጣው ጠንቅ እርግጠኛ ሊሆን እና ሀላፊነቱን ሊወስድ
እንደሚገባ
የቀጠለ…
• አንቀፅ (2) ሳይንሳዊ፣ቴክኒካል እና ህጋዊ መረጃዎችን
ህብረተሰቡ ማግኘት የሚችልበት ስርዓት ስለመመስረት
• አንቀፅ (23) ለህብረተሰቡ የግንዛቤ ማስጨመጫ ትምህርት
ስለ መስጠት
ብሔራዊ የህይወት ደህንነት ስርዓት ለምን አስፈለገ?
• አንድ ሀገር የባዮ-ቴክኖሎጂ ምርቶችን ለመጠቀም እና ከጥቅሙም
ከፍተኛ የሆነ ገቢ ለማግኘት መከተል ያለባትን መመሪያዎችን፣የአሰራር
ሒደቶችን እና ህጋዊ ማዕቀፎችን በግልፅ የሚያሳይ ስርዓት ነው፡፡
ፖሊሲ አውጭዎች ሊከተሏቸው የሚገቡ መሰረታዊ
ስርዓቶች፡-
መሻሻል እና መታየት ያለባቸው ህጎች የዘረ-መል ምህንድስና ምርት
ባህሪያን እና ከሚያደርሰው ጠንቅ እንጂ ከዘረ-መሉ ምህንድስና
የቤተ-ሙከራ አሰራር ጋር ሊሆን አይገባም
የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ህጋዊ ዳሰሳ ምርትን ከማሻሻል እና
ውጤታማ ከማድረግ አንፃር ብቻ ሳይሆን በአካባቢ ላይ ሊደርስ
ስለሚችለው ነገር እርግጠኛ ስለመሆን ጭምር ያካትታል
የቀጠለ…
አዲስ የሚወጡ ህጎች ከነባሩ የባዮ-ቴክኖሎጂ ምርቶችን ወደ አካባቢ
ለመልቀቅ ከሚያስችሉ ጋር አንድ ወጥ ሊሆን ይገባል፡፡
ህጎች እንደ ሁኔታው ተለዋዋጭ እና በየጊዜው ከሚመጡ አዳዲስ
ቴክኖሎጂዎች ጋር መጣጣም እና የቴክኖሎጂውን ፈጣን እድገት ያገናዘ
መሆን ይኖርበታል፡፡
የህይዎት ደህንነት መመሪያ
 በቤተ-ሙከራ ውስጥ የዘረ-መል ምህንንድስና የተሰረባቸውን
እቃዎችን እና ጨርቆችን በትክክለኛ መንገድ ማሶገድ
 በስክሪን ሀውስ የዘረ-መል ምህንድስና ሙከራ ወቅት ቤቱ ዝግ መሆን
አለበት
 በሰው፣በእንሰሳት እና በእፅዋት ላይ ሊያደርሱ በሚያስችሉ የዘረ-መል
ምህንድስና ምርቶች ላይ በቀጥታ የመስክ ሙከራ ማድረግ የተከለከለ
ነው፡፡
የቀጠለ…
 በመስክ ሙከራ ወቅት የዘረ-መል ምህንድስና እፅዋቱ የዘር ብናኝ ወደ
ሌላ እፅዋት እንዳይዛመት መከላከያ ሊደረግ ይገባል፡፡
 በህገወጥ መንገድ የተከለለ የመስክ ሙከራ ቦታ ላይ ምን አይነት የመስክ
ሙከራ ማድረግ አይቻልም፡፡
 ህጋዊ ማረጋገጫ ያልተሰጣቸውን ምርቶች ለገበያ ማቅረብ የተከለከለ
ነው፡፡
A. ብሔራዊ የደህንነት ኮሚቴ
• በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የዘረ-መል ምህንድስና ምርምሮች ላይ
የወጣውን ህግ መገምገም እና የጠንቅ ምርመራ ማድረግ
• ከሀገር ውጭ በሚገቡ የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ላይ
የህይወት ደህንነት ጥበቃ ማድረግ ናቸው፡፡
• በሀገር ውስጥ የሚመረቱ፣ የሚተላለፉ እና የሚወገዱ የዘረ-መል
ምህንድስና ምርቶችን የሚስተዳድር መመሪያ፣ፖሊሲ ያወጣል
እንዲሁም በብሔራዊ ደረጃ የህይወት ደህንነት መመሪያዎችን
ያሳትማል፤ያሰራጫል፡፡
የብሔራዊ ደህንነት ኮሚቴ አባላት በዋናነት
• የግብርና ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች
• የንግድ እና ኢንዴስትሪ ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች
• የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች
• የጤና ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች
• የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተወካይ/ ወች
• የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች
• የተጠቃሚዎች የመረጃ መረብ ትስስር ተወካይ/ዎች
• የገበሬዎች ማህበር ተወካይ/ዎች
• የግብርና ምርምር ተቋማት ተወካይ/ዎች…
የብሔራዊ የህይወት ደህንነት ዋና ተግባር
1) የቤተ-ሙከራ፣የግሪን ሀውስ እና የመስክ ሙከራ እንዲሁም
የገበያ ልቀት መመሪያዎችን ያወጣል፡፡
2) ጠቃሚ የሆኑ እና ጥበቃ የሚያስፈልጋቸውን የምርምር
ፕሮፖዛሎች ይመለከታል፣ይገመግማል፡
3) የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች በአካባቢ ላይ ያስከተሉትን
ጉዳት እና የሰጡትን ጥቅም ይገመግማል፤ከጠንቅ
ግምገማው በኋላ ለምርቱ ህጋዊ ማረጋገጫ ይሰጣል
የሳይንሳዊ ንዑስ ኮሚቴ
ከተመራማሪዎች እና ከሚሰሩበት የምርምር ተቋማት ጋር
እንዲሁም ለምርምር ስራ የገንዘብ ድጋፍ ከሚያደርጉ እና
ሽልማት ከሚሰጡ ድርጅቶች ጋር ውይይት ያደርጋል፡፡
የምርምር ፕሮፖዛሎችን ይገመግማል፤በምርምሩም ዙሪያ
ያማክራል፡፡
B. ተቋማዊ የህይወት ደህንነት ኮሚቴ
• በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ የምርምር
ተቋማት ይመሰረታል፡፡
የተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴ አባላት
• በዘረ-መል ምህንድስና ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚሰሩ
ተመራማሪ/ዎች
• በስነ-ህይወት ደህንት ላይ የሚሰሩ ባለሙያ/ዎች
የተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ዋና ተግባር
• የጠንቅ ግምገማ ማመልከቻወችን ይገመግማል፤እንድፀድቁ
ያቀርባል፡፡
• ብሔራዊ የህይወት ደህንነት ኮሚቴ በሚሰጣቸው ምክረ-
ሀሳብ እና መመሪያ መሰረት ይሰራሉ፡፡
• በምርመሩ ላይ የሚሰሩት ሙያተኞች በቂ የሆነ ክህሎት እና
የስራ ልምድ ያላቸው መሆኑን ያረጋግጣል፡፡
የስነ-ህይዎት ደህንነት ቢሮ
• በየቀኑ ያለውን ሁኔታ ያረጋግጣል፤ስለ ጉዳዩም የምክር
አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• መወሰን የሚያስችለው ስልጣን ገለልተኛ መሆን
ይኖርባታል፡፡
የኢትዮጵያ የህይዎት ደህንነት አዋጅ፤655/2009
• ኢ.ፌ.ዴ ህገ-መንግስት አንቀፅ 44 አና 92 ላይ በወጣው
የአካባቢ ደህንነት መብት ጥበቃን መሰረት ተደርጎ የወጣ ነው
• አዋጁ ሙሉ በሙሉ የካርታኼና ፕሮቶኮል (2000) መሰረት
ያደረ ነው
• በሰው፣በእንሰሳት፣በእፅዋት እና በአካባቢ ላይ በልውጥ አካል
ሊደርስ የሚችለውን አሉታዊ ተፅእኖ ለማስቀረት ወይም
ደግሞ እስከ ኢምንት ለማስቀረት ነው፡፡
አንቀፅ
• አንቀፅ (5) ንዑስ አንቀፅ (2) አመልካች ለኢትዮጵያ የአካባቢ
ጥበቃ ባለስልጣን ማመልከቻ ማቅረብ እንደሚገባው
• አንቀፅ (6) ንዑስ አንቀፅ (1) አመልካቹ በአዋጁ ላይ በተቀመጡ
ደንቦች መሰረት ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የጠንቅ ግምገማ
ዘገባ ማዘጋችት
• አንቀፅ (11) ንዑስ አንቀፅ (1) ባለስልጣኑ የጠንቅ ግምገማ ዘገባ
እንደደረሰው በህዝብ ማስታወቂያ አውታሮች በኩል ለባለድርሻ
አካለት ማሰራጨት
የህይወት ደህንነት ስርዓት እና ኢትዮጵያ
• የራሳቸውን የህይወት ደህንነት ፖሊሲ እና የባዮ-ቴክኖሎጂ
ፖሊሲዎችን ገና በመቀመር ላይ ከሚገኙ የምስራቅ አፍሪካ
ሀገራት መካካል ኢትዮጵያ አንዷ ነች
• በአንቀፅ (2) (1) ላይ የተጠቀሱትን ባለሙያዎች በበቂ ሁኔታ
ለማግኘት፤የአሰራር ስርዓቱን ይበልጥ ለማሻሻል ስርዓቱ
ያስፈልጋል፡፡
የህይወት ደህንነት ስርዓት በኢትዮጵያ ምን መምሰል
ይኖርበታል?
 የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ወይም
ደግሞ በገበያ ላይ ለማዋል የፈለገ አመልካች ለተቋማት የህይወት
ደህንነት ኮሚቴ ያመለክታል
 በተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴው በፀደቀው ማመልከቻ ላይ
ውይይት ከተደረገበት በኋላ ለብሔራዊ የህይወት ደህንነት እንዲቀርብ
ይደረጋል፡፡
የቀጠለ…
 ማመልከቻው በሳይንሳዊ ንዑስ ኮሚቴው በጥልቅ ከታየ በኋላ
ለጠቅላላ የኮሚቴው አባላት ለውይይት ይቀርባል፡፡
 ማመልከቻውን ለማፅደቅ ወይም ውድቅ ለማድረግ የኮሚቴው ሊቀ-
መንበር አባላቱ መስማማት አለመስማማታቸውን (ሳይንሳዊ
ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል) የድምፅ ቆጠራ ያደርጋል፡፡
የቀጠለ…
 ኮሚቴው ለመጨረሻ ውሳኔ ማመልከቻውን ለኢትዮጵያ ፓርላማ
የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ ያቀርባል
 የኢትዮጵያ ፓርላማ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ እንዴ ዘረ-
መል ምህንድስናው ምርት ዓይነት ለሚመለከታቸው ሚኒስቴር
መስሪያቤቶች ማመልከቻውን በማቅረብ እንድገመገም ያደርጋል፡፡
መዋቅር
ብ ሔ ራ ዊ የ ህ ይ ወ ት
ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ
አ ማ ካ ረ /ዎ ች
የ ፓ ር ላ ማ የ ሳ ይ ን ስ እ ና
ቴ ክ ኖ ሎ ጂ ኮ ሚ ቴ
ተ ቋ ማ ዊ የ ህ ይ ወ ት
ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ
የ አ ካ ባ ቢ ጥ በ ቃ
ባ ለ ስ ል ጣ ን
አ መ ል ካ ች
ም ክ ረ -ሀሳ ብ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ግ ብ ር ና ም ር ም ር
ተ ቋ ማ ት ፣ደ ረ ጃዎ ች ፣ሥ ነ -ም ግ ብ
እ ና ጤ ና ፣አ ዕ ም ሮ አ ዊ ን ብ ረ ት …
ማመልከቻ
መዋቅር
ወ ደ ሀገ ር ው ስ ጥ
ለ ማ ስ ገ ባ ት
ብ ሔ ራ ዊ የ ህ ይ ወ ት
ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ
የ አ ካ ባ ቢ ጥ በ ቃ
ባ ለ ስ ል ጣ ን
ለ ጠ ን ቅ ግ ም ገ ማ የ ሚ ሆ ን ፍ ቃ ድ እ ን ዲ ሰ ጠ ው
በደ ብዳቤ ይ ጠ ይ ቃ ል
አ መ ል ካ ች
የ ቤ ተ -ሙ ክ ራ ፣የ ግ ሪ ን የ ቤ ት ው ስ ጥ
ሙ ከ ራ እ ና የ መ ስ ክ ላ ይ ሙ ከ ራ
ተ ቋ ማ ዊ የ ህ ይ ወ ት
ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ
ሞራላዊ ክርክሮች
• የዘር ድንበር በሌላቸው አካላት መካካል በሚደረገው የዘረ-
መል ምህንድስና ቴክኖሎጂ ስለሚፈጠረው ምርት እርግጠኛ
ሆኖ መናገር አይቻልም
• ለምርምር ስራ በሚውሉ እንሰሳዎች ላይ የሚደረገው ኢ-
እንሰሳዊ የሆነ ድርጊት
የቴክኖሎጂው ደጋፊዎች
• ለመጀመሪያ ጊዜ አህያ እና ፈረስ ሲዳቀሉ በቅሎ
እንደሚፈጠር ማንም እርግጠኛ አልነበረም
የቀጠለ…
• ለፀረ-አረም እና ነፍሳት ዙሪያ ከሚመረቱት የኬሚካል
ምርቶች ጋር ሲነፃፀር ያን ያክል ጉዳት የለውም ማለት ይቻላል
• በቤልጅየም የበሬ ኮርማ የተጠቃች ላም ስለሚደርስባት ኢ-
እንሰሳዊ ድርጊት ጋር ሲነፃፀር ቀላል ነው፡፡
ሀይማኖታዊ ክርክሮች
• ቡድሒዝም፤ሒንዱይዝም፤ጃይኒዝም እና ሙስሊም የዘረ-
መል ምህንድስና ምርቶች ከአንድ ዝርያ ወደ ሌላ ዝርያ
በማስተላለፍ የሚፈጠር ምርት መሆኑን ይቃወማሉ
• ሌላው በሂንዱይዝም ዕመነት አንድ ሰው ከሞተ በኋላ እራሱን
ወደ እንሰሳት (ትላትል) ቀይሮ ተመልሶ ይመጣል
• የሮማን ካቶሊክ ቤተ-ክርስትያን እና የፕሮቴስታንት
ኢቫንግሊካን ቤተ-ክርስትያ ቴክኖሎጂውን ይቃወማሉ
የቴክኖሎጂው ደጋፊዎች
• አምላክ ለሰው ልጅ ከሰጠው ሁሉ የላቀ ስጦታ የሚባለው የጥበብ
ስጦታ ነው::
• ክፉው ነገር የቱ ነው፤ የአለም ህዝብን በእርዛት ፣በችግር፣በርሀብ
ሲሰቃይ ማየት ወይስ በምርምር መመገብ መቻል?
የሮማን ካቶሊክ ቤተ-ክርስትያን ኢንኩዩሽን ክስ ተቀባይነት የማያገኝበት
ጊዜ ይመጣል
ጋሊሉ ስህተት
የነበረው እስከ
ሰዎች የአስተሳሰብ
ደረጃ ድረስ ነበር፡፡
ሀይማኖታዊ መፍትሔ
• ዘረ-መሎችን ባሉበት ማስተካከል
የጤና ክርክር
የሴራሊን ጥናት
የቴክኖሎጂው ደጋፊ ጥናት
የእንሰሳት ዝርያ የተደረገው የሙከራ ብዛት ውጤት
የወተት ከብት 23 የተለየ ችግር የለውም
የሥጋ ከብት 14
ሌሎች 10
አሳማ 21
የዶሮ ዝርያ 48
የስርዓተ-ዘውር ችግር የለውም
የእንቁላል ዶሮ 12
ሌሎች 1
(ዓሳ፣ተሳቢ) ሌሎች 8
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
• ለዘመናት የዘለቀው የኢትዮጵያ ግብርና መሔድ የሚገባውን ያክል ያልሔደበት
ምክንያት
-አረምን ለማሶገድ አስቸጋሪ፤ ከፍተኛ የሰው ሀይል ማስፈለጉ
-መሬቱ የኬሚካል ማዳበሪን መላመዱ
-የመስኖ ግብርና ያልተስፋፋ መሆኑ
-አሲዳማ ፣ጨዋማ እና ቤዛማ የሆኑ የአፈር አይነቶች መፈጠሩ
-ፀረ-ሰብል በሽታዎች እና ነፍሳቶች ወረርሽኝ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
• ምርታማነትን ለማሳደግ ማለትም ከዘልማዳዊ የግብርና
አስተራረስ ዘዴ በሄክታር የተሻለ ምርት ለማግኘት
ያስችላል፡፡
• ለኬሚካል ማዳበሪያ፣ለፀረ-አረም፣ለፀረ-ነፍሳት እና ለፀረ-
ተባይ የሚወጣውን የገንዘብ መጠን በከፍተኛ ደረጃ ዝቅ
ደርገዋል፡፡
• በአረም፣በበሽታ እና በመሳሰሉት የግብርና ችግሮች በየዓመቱ
የሚወድመውን ወይም የሚበላሸውን የምርት መጠን
ለመታደግ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
በፊት
0ኪ/ግ ፀረ-ተባይ=80%
የሚሆን ምርት ይጠፋል
በኋላ
0ኪ/ግ ፀረ-ተባይ=25%
የሚሆን ምርት ይጠፋል
0
10
20
30
40
50
60
70
80
90
0 1 2 3 4 5 6 7 8 9
ከቢ ቲ በኋላ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
• ከብራዚል የዘረ-መል ምህንድስና አኩሪ አተር በመነሳት ስለ
ኢትዮጵያ ባህላዊ የአኩሪ አተር ምርት ምን ማለት ይቻላል?
ብራዚል ኢትዮጵያ
ለዘመናዊ
17.8 ሄ
ዘመናዊ
ምርት 52.4
ቶ
0
10
20
30
40
50
60
2009/10
ለባህላዊ
0.011 ሄ
ባህላዊ
ምርት
0.016 ቶ
0
0.002
0.004
0.006
0.008
0.01
0.012
0.014
0.016
0.018
2010/11
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
• ብራዚል እትዮጵያ
በሄክታር 2.94 ቶን በሄክታር 1.4 ቶን
(ሲነፃፀር በ47.16%)= 1.54 ቶን በሄክታር
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
• ኢትዮጵያ
ከአኩሪአተርምርትባለፉትዓመታትከ2010/11
አስከ2012/13 ባሉትዓመታትውስጥ
= .051 ሚሊዮንቶን(0.51 × 𝟏𝟎 𝟔
ኩንታል =
51 × 𝟏𝟎 𝟔
ኪ.ግ) አጥታለች
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ (ትንበያ)
• ከዘረ-
መልምህንድስናአኩሪአተርምርትበሚመጡትአምስትዓመታት
ውስጥ (2014/15 እስከ 2018/19)
=0.085 ሚሊዮንቶን(0.85 × 𝟏𝟎 𝟔
ኩንታል
= 8.5 × 𝟏𝟎 𝟔
ኪ.ግ) ማትረፍትችላለች፡፡
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
• ለህክምና ተብሎ የሚወጣውን የገንዘም መጠን ለማስቀረት
• በቫይታሚን እጥረት ህይወታቸውን ለሚያጡ ህፃናትን
በህይወት ለመታደግ ያስችላል፡፡
• ለአረም ማሶገጃ ተብሎ የሚወጣውን የገንዘብ ወጭ እና የሰው
ሀይል ያስቀራል
• ለብዙ ሰዎች ሰፊ የሆነ የስራ እድል ይፈጥራል
• የእንሰሳትን ስጋ እና የወተት ምርትን ያሳድጋል
አካባቢያዊ ጠቀሜታ
• በ2012 ወደ 497 ሚሊዮን ኪሎ ግራም የሚጠጋ የተባይ
ማጥፊያ ኬሚካልን ለመቆጠብ ተችሎል
• የተቃጠለ አየር መጠንን በ26.7 ሚሊዮን ኪሎ ግራም ዝቅ
ለማድረግ ተችሎል
• የውሃ አካላት በኬሚካል እንዳይበከሉ ያደርጋል
• በአረም ወቅት የአፈር መከላትን ያስቀራል
በአካባቢያዊ ጉዳይ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች
• ከቅርብ ጊዜ ወድህ በሰዎች ላይ እተባባሰ ለመጣው የጤና
እክል የዘረ-መል ምህንድስና ምግቦች እንደሆኑ አንዳንድ
ጥናቶች ያሳያሉ
• የካንሰር በሽታ፣ የአለርጂክ፣ የጨጓራ፣የአንጄት ቱቦ አካባቢ
በሽታዎች እና የሰውነት ማቃጠል በሽታዎች መባባስ
አካባቢያዊ ጠቀሜታ (ማረጋገጫ)
• የዘረ-መል ምህንድስማና ምርቶች መበላት ከጀመሩ ሙሉ ሀያ
ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በሰው
ጤና ላይ ጉዳት አደረሱ የሚል ሪፖርትም ሆነ የዳሰሳ ጥናት
አልቀረበም፡፡ (የአሜሪካን የህክምና ማህበር፣ ቺካጎ)
• በዘረ-መል ምህንድስና ቴክኖሎጂ አማካኝነት በምግብ ላይ
ጉዳት ሊያደርስ የሚችል የተለወጠ እና አዲስ የሆነ ነገር
አልታየም፡፡ (የምግብ ደረጃዎች፣አውስትራሊያ እና
ኒውዘርላንድ)
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ (ማረጋገጫ
• በዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ዙሪያ የሚነሱትን ኢ-
ሳይንሳዊ ተቃውሞወች ሳይንሳዊ መረጃዎችን በማቅረብ
አለመቀበል ይቻላል፡፡ (የፈረንሳይ ሳይንስ አካዳሚ፣
ፈረንሳይ)
• ህጋዊ ማረጋገጫ የተሰጣቸው የዘረ-መል ምህንድስና ምግቦች
በሰው ጤና ላይ ያስከተሉት የጤና ጠንቅ አልታም፡፡(የአለም
የጤና ድርጅት፣ ስዊዘርላንድ)
ፖለቲካዊ ጠቀሜታ
• መንግስት ጠንካራ የሆነ የፖለቲ ስርዓት ለመዘርጋት እና
ፈጣን የሆነ ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ለመዳበር
• የሀይል ምንጭ (ኢታኖል…) በማምረት በነዳጅ ዙሪያ
ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ
• በሀገሪቱ ያለውን የዘይት፤ የሱካር እና የመሳሰሉትን የአቅርቦት
ችግሮች ለመቅረፍ ያስችላል
• የገበያ መዋዥቅ እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት
ፖለቲካዊ ጠቀሜታ
• በእርዳታ የሚገቡ የሰው እና የእንሰሳት የምግብ ፍጆታ
በማስቀረት
• ከምግብ እጥረት ለሚመጡ በሽታዎች ለህክምና የሚሆን
የገንዘብ እና የመድሀኒት ልመናን ለመቀነስ
• በድርቅ ወይም በሌላ መንገድ ለተጎዱ የግብርና ማህበረሰቦች
መቋቋሚያ የሚሆን ገንዘብ ከአለም ባንክ እና ከአደጉ ሀገራት
የምትበደረውን ያስቀራል
ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ
• የኢትዮጵያ የህይወት ደህንነት አዋጅ ቢሻሻል፤ አንድ ብሔራዊ
የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ቢዋቀር እና በአዋጁ ላይ ስለ ብሔራዊ
የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ዋና ተግባር በግልፅ ቢቀመጥ
• የኢትዮጵያ የህይወት ደህንነት አዋጅ አላማ ከአካባቢ ጥበቃው
በተጨማሪ የዘረ-መል ምህንድስና ምርት እና የቴክኖሎጂን
ሽግግር የሚያበረታታ ሌላ አላማ ቢጨምር
ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ
• የዘረ-መል ምህንድስና አምራች የሆኑ ካምፓኒዎች ወደ ሀገር
ውስጥ እንዲገቡ ግብዣ ቢቀርብላቸው እና እንዲገቡ
የሚያበረታ የባዮ-ቴክኖሎጂ ፖሊሲዎች ቢቀረፁ
ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ
የሀገሪቱ ፖሊሲ አውጭዎች፣ የገበሬዎች ማህበር እና
የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር ስለ ዘረ-መል ምህንድስና
ምርት እና ቴክኖሎጂ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ
እና አካባቢያዊ ጠቀሚታ በግልፅ ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ
በሀገሪቱ ውስጥ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ
የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ ማዕከሎች እና ተቋማት
የሚፈጠሩበትን መንገድ መንግስት መፍጠር ቢችል እና
ለዘርፉም ትኩረት ቢሰጥ
ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ
ስለ ዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች እና ቴክኖሎጂዎች
የሚወጡ ጥናታዊ ፅሁፎችን እና መረጃዎችን ለህዝብ ተደረሽ
ለማድረግ ይረዳ ዘንድ የባዮ-ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል
ቢቋቋም እና በመገናኛ ብዙሀን ቀጣይንት ያለው የዘመናዊ
ባዮ-ቴክኖሎጂ ፕሮግራም ማዘጋጀት ቢቻል

More Related Content

What's hot

The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...
The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...
The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...
International Food Policy Research Institute - Development Strategy and Governance Division
 
Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...
Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...
Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...
Pawan Nagar
 
Requirements of a mushroom house A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...
Requirements of a mushroom house  A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...Requirements of a mushroom house  A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...
Requirements of a mushroom house A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...
Mr.Allah Dad Khan
 
Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...
Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...
Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...
Mr.Allah Dad Khan
 
Integrated Pest Management (IPM)
Integrated Pest Management (IPM)Integrated Pest Management (IPM)
Integrated Pest Management (IPM)
sakeena gilani
 
4 chapter pests of mulberry and their management
4   chapter pests  of mulberry and their management4   chapter pests  of mulberry and their management
4 chapter pests of mulberry and their management
Nayana Parameshwaraiah
 
Anther culture
Anther cultureAnther culture
Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?
Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?
Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?
International Food Policy Research Institute (IFPRI)
 
Legal control.
Legal control.   Legal control.
Legal control.
Snehal mane
 
Legal measures of insect pest management for slideshare
Legal measures of insect pest management for slideshareLegal measures of insect pest management for slideshare
Legal measures of insect pest management for slideshare
Bishnu prasad joshi
 
Manure Handling Presentation
Manure Handling PresentationManure Handling Presentation
Manure Handling PresentationIwl Pcu
 
IPR protection of plants
IPR protection of plantsIPR protection of plants
IPR protection of plants
Vignan University
 
Plant quarantine and phytosanitary certification
Plant quarantine and phytosanitary certificationPlant quarantine and phytosanitary certification
Plant quarantine and phytosanitary certification
tusharamodugu
 
ROLE OF INTEGRATED PESTS MANAGEMENT IN RICE CULTIVATION
ROLE  OF  INTEGRATED PESTS MANAGEMENT  IN  RICE CULTIVATIONROLE  OF  INTEGRATED PESTS MANAGEMENT  IN  RICE CULTIVATION
ROLE OF INTEGRATED PESTS MANAGEMENT IN RICE CULTIVATIONarnab das
 
Media used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents production
Media used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents productionMedia used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents production
Media used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents production
Raksha Hingankar
 
INTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTON
INTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTONINTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTON
INTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTON
subhashB10
 
Rearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentation
Rearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentationRearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentation
Rearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentation
Ganesh Adhikari
 
Behavioural analysis of nematode movement
Behavioural analysis of nematode movementBehavioural analysis of nematode movement
Behavioural analysis of nematode movement
Nageshb11
 
Identifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan baloch
Identifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan balochIdentifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan baloch
Identifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan baloch
Faizan Baloch
 
Jan Steen - Dutch Golden Age Painter
Jan Steen - Dutch Golden Age PainterJan Steen - Dutch Golden Age Painter
Jan Steen - Dutch Golden Age Painter
Jerry Daperro
 

What's hot (20)

The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...
The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...
The role of the state and the private sector in promoting sustainable mechani...
 
Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...
Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...
Direct organogenesis, embryogenesis, micro grafting, meristem culture and its...
 
Requirements of a mushroom house A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...
Requirements of a mushroom house  A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...Requirements of a mushroom house  A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...
Requirements of a mushroom house A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former ...
 
Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...
Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...
Mushroom cultivation A Presentation By Mr Allah Dad Khan Former Director Gene...
 
Integrated Pest Management (IPM)
Integrated Pest Management (IPM)Integrated Pest Management (IPM)
Integrated Pest Management (IPM)
 
4 chapter pests of mulberry and their management
4   chapter pests  of mulberry and their management4   chapter pests  of mulberry and their management
4 chapter pests of mulberry and their management
 
Anther culture
Anther cultureAnther culture
Anther culture
 
Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?
Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?
Can Private Sector fill the gap in Agricultural Extension?
 
Legal control.
Legal control.   Legal control.
Legal control.
 
Legal measures of insect pest management for slideshare
Legal measures of insect pest management for slideshareLegal measures of insect pest management for slideshare
Legal measures of insect pest management for slideshare
 
Manure Handling Presentation
Manure Handling PresentationManure Handling Presentation
Manure Handling Presentation
 
IPR protection of plants
IPR protection of plantsIPR protection of plants
IPR protection of plants
 
Plant quarantine and phytosanitary certification
Plant quarantine and phytosanitary certificationPlant quarantine and phytosanitary certification
Plant quarantine and phytosanitary certification
 
ROLE OF INTEGRATED PESTS MANAGEMENT IN RICE CULTIVATION
ROLE  OF  INTEGRATED PESTS MANAGEMENT  IN  RICE CULTIVATIONROLE  OF  INTEGRATED PESTS MANAGEMENT  IN  RICE CULTIVATION
ROLE OF INTEGRATED PESTS MANAGEMENT IN RICE CULTIVATION
 
Media used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents production
Media used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents productionMedia used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents production
Media used for Bio-fertilizers, Bio-pesticide and bio-agents production
 
INTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTON
INTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTONINTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTON
INTEGRATED PEST MANAGEMENT IN COTTON
 
Rearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentation
Rearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentationRearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentation
Rearing of Tobacco caterpiller powerpoint presentation
 
Behavioural analysis of nematode movement
Behavioural analysis of nematode movementBehavioural analysis of nematode movement
Behavioural analysis of nematode movement
 
Identifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan baloch
Identifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan balochIdentifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan baloch
Identifications of different sugar cane varieties by muhammad faizan baloch
 
Jan Steen - Dutch Golden Age Painter
Jan Steen - Dutch Golden Age PainterJan Steen - Dutch Golden Age Painter
Jan Steen - Dutch Golden Age Painter
 

Similar to Genetical Modified Organism (GMO)

Ethiopian Biotechnology Road Map
Ethiopian Biotechnology Road MapEthiopian Biotechnology Road Map
Ethiopian Biotechnology Road Map
ayele abaysew
 
Biodiversity ppt
Biodiversity pptBiodiversity ppt
Biodiversity ppt
Yeneayehu Mihertu
 
DL.docx
DL.docxDL.docx
Tissue repair pathology .en.ti g(1).pptx
Tissue repair pathology .en.ti g(1).pptxTissue repair pathology .en.ti g(1).pptx
Tissue repair pathology .en.ti g(1).pptx
gebrewahidbiniam75
 
new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx
new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptxnew የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx
new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx
gizachewyohannesgtg
 
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
ssuserd7f848
 

Similar to Genetical Modified Organism (GMO) (6)

Ethiopian Biotechnology Road Map
Ethiopian Biotechnology Road MapEthiopian Biotechnology Road Map
Ethiopian Biotechnology Road Map
 
Biodiversity ppt
Biodiversity pptBiodiversity ppt
Biodiversity ppt
 
DL.docx
DL.docxDL.docx
DL.docx
 
Tissue repair pathology .en.ti g(1).pptx
Tissue repair pathology .en.ti g(1).pptxTissue repair pathology .en.ti g(1).pptx
Tissue repair pathology .en.ti g(1).pptx
 
new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx
new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptxnew የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx
new የዳግም_ትኩረት_ለኮቪድ_19_ንቅናቄ_revised_1.pptx
 
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
 

Genetical Modified Organism (GMO)

  • 2. የዘረ-መል ምህንድስና ታሪካዊ አመጣጥ አህያ + ፈረስ = በቅሎ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ፤…
  • 3. ዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ ማለት… በካርቴዥያ ፕሮቶኮል አንቀፅ (3) ንዑስ አንቀፅ (ቀ) መሰረት ሀ. የራስ ያልሆነን ዲ ኤን ኤ በቀጥታ በሌላ አካል ውስጥ ማስገባት ወይም ማስተላለፍ
  • 4. ለ. ከባህላዊ የማዳቀል ዘዴ በተለየ መንገድ፡ ተፈጥሮአዊ ባልሆነ መንገድ ህዋሳትን የማቀላቀል ስነ-ዘዴ ማለት ነው፡፡
  • 5. ዘመናዊ ከባህላዊ ባዮ-ቴክ ጋር ሲነፃፀር የሚፈለገውን ዘረ-መል ብቻ ለይቶ ማስተላለፍ ይቻላል፡፡
  • 6. የዘረ-መል ምህንድስና አሰራር 1. የተሻለ ዘረ-መል ያለውን አካል መምረጥ 2. ዲ ኤን ኤን መለየት 3. የዘረ-መል ዓይነቱን ለይቶ ማውጣት 4. እንዴ አስፈላጊነቱ በዘረ-መሉ ላይ ማሻሻያ ማድረግ ወይም እርማት መስጠት 5. አዲሱን ዘረ-መል ማስገባት 6. የመስክ ሙከራ ማድረግ
  • 8. የዘረ-መል ምህንድስና ስኬት የናይትሮጅን ማዳበሪያ የበቆሎ መጠን ወፍ ዘራሽ ዓይነት ሶማቶ ትሮፊ ብርሃን አመንጭ ዓሳ የቆላ ዝንብ
  • 9. የዘመናዊ ባዮቴክኖሎጂ ዕድገት የሰው አንጎል ጂኖም የጂን ህክምና የሰው ጅኖም የእፅዋት ጂኖም የመስክ ላይ ሙከራ የእፅዋትን ዘረ-መል ማስተላለፍ የእንሰሳትን ዘረ-መል ማስተላለፍ የዲ ኤን ኤ ኮፒ የዘረ-መል ምህንድስና የዲ ኤን ኤ መዋቅር ዲ ኤን ኤ የሜንዴል ህግ* የማፍላላት ቴክኖሎጂ 5000-100 AC 1866 1891 1916 1940 1965 1990 2003 2006 2008 2013
  • 10. 1. ዘረ-መል ምህንድስ በህክምናው ዘርፍ ሀ) በመድኃኒት ቅመማ ላይ ኢንሱሊን ፋክትር VIII ፋክትር IX ኢሪትሮፖቲን ኢንተር ፊሮን (TPA) የስከር በሽታ የመድማት ችግር ደም ማነስ የካንሰር በሽታ
  • 11. ለ) ጂን ቴራፒ ትርፍ የዘረ-መል ቁጥር መፈጠር ከዘር ወደ ዘር የሚተላላፉ በሽታዎች በጥንስ ወቅት የዘረ-መል መዛባት የለምጥ በሽታ ዘገምተኛ ትርፍ ሰውነት
  • 13. ሐ) ስቲም ሲል እና ትራንስፕላንት የመቅኔ ማለቅ የጉበት ማለቅ የኩላሊት ችግር… (ዘመናዊ) ጉበትን መቀየር (ባህላዊ) የብርቱካን ግንድን መቀየር ለምን??
  • 14. ስቲም ሴል ትራንስፕላንት f ሊኩሚያ ነርቭ መስል ዳይትሮፊ
  • 15. መ) ክትባት ለተቅማጥ በሽታን (diarrhea) በዓመት 2 ሚ ህፃናት ይሞታሉ፡፡ • Escherichia coli & Vibrio cholara bacteria
  • 16. 2. የዘረ-መል ምህንድስና በኢንዱስትሪው ዘርፍ ሀ) በቂ የሆነ የጥሬ እቃ አቅርቦት (በግብርናው ዘርፍ)
  • 17. ለ) የአሰራር ሒደቱን ለማሻሻል ጊዜን፣ገንዘብን ለመቆጠብ Saccharomyces cereviseae YPB-G (ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ) (Zymomonas mobilis) C5 & C6 ሴሉሎስ ግልኮስ ኢታኖል
  • 18. የቀጠለ… S. cereviseae strain (VS3) (በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ መኖር የሚችል)
  • 19. ሐ) ማዕድን ለማውጣት ማዕድኖችን ከውህድ ለመለየት (Thiobacillus ferrooxidans, Acidithiobacillus) Ferro oxidans Cuprite Cu2O Malachite CuCO3 x Cu(OH)2 Sulfides Chalcocite Cu2S Covellite CuS Chalcopyrite CuFeS2 Cu, Fe Ag,Au
  • 20. በአፈር ውስጥ ያለውን ማዕድን ለማንበብ ብርሃን ሰጭ ዕፅዋት (Pseudomonas putida) + ብርሀን ይሰጣል =(ማዕድን አለ) - ብርሀን አይሰጥም = (ማዕድን የለም) University of North Carolina
  • 21. 3. ዘረመል ምህንድስና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ሀ) ብክለትን መከላከል እና ውሀን ማከም -ፕላስቲኮችን ለማበስበስ (140 ሚ.ቶ ፕላስቲክ /ዓመት ይመረታል፡፡) (pytophatogen) -ፔትሮሊየም (ቅባት) ነከ ነገሮችን ለማፈረረስ (Oceanobacter) -
  • 22. 4. ብዝሀ ሕይወት ጥበቃ • የጠፉትን ለመፈለግ • ያሉትን ለመጠበቅ ማማውዝ የሚባል ዝሆን ከ10,000 ዓ/በፊት የጠፋ
  • 23. 5.የጦር መሳሪያ ለማምረት አሜሪካ፣ካናዳ፣ጃፓን፣ራሽያ እና እንግሊዝ በሁለተኛው ጦርነት ወቅት አንትራክስን አዘጋጅተዋል፡፡ ኢራቅ በአሜሪካ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች (1991)
  • 24. የባዮ-ውፖን ዓይነቶች 1. ባክቴርያ (አንትራክስ…) 2. ቫይረስ (ኢቦላ…) 3. ተናካሽ እንሰሳት (የወባ ትንኝ፣ቁንጫ…) 4. ጥይትን የሚከላከል የቆዳ ዓይነት
  • 25. የቀጠለ… የሲልክ ፕሮቲን ማምረት የሚችል ሸረሪት ሲልክ ፕሮቲን እንዲያመርት የተደረገው ወተት የተሰራው ቆዳ 2.6 ግ/329 ሜ/ሰ ጥይት ዘረ መሉን ወደ ፍዬል ማስተላለፍ
  • 26. በግብርናው ዘርፍ የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ አስፈላጊነት ሀ) ምርትን ለመጨመር 0 10 20 30 40 50 60 ለባህላዊ ምርት በሄክታር ባህላዊ ምርት በቶን ለዘመናዊ ምርት በሄክታር ዘመናዊ ምርት በቶን
  • 27. ለ) ጥራትን ለማሳደግ ቫይታሚን ኤ (ቤታ-ካሮቲን ያለው ሩዝ) (700,000)/ዓ ህፃናት ይሞታሉ ዳፍንት ቫይታሚን ኤ (ሩዝ) ጤነኛ
  • 28. ሐ) ድርቅን የመቋቋም ችሎታ ያላቸውን የሰብል ዝርያ ለማግኘት በቆሎ 72% ጥጥ 8% አኩሪ አተር 4% ክሪቢንግ ግራስ 2% ስንዴ 2% ሌሎች 12%
  • 29. መ) በሽታን እና ተባይን የመቋቋም ችሎታ ያላቸውን ዝርያዎች ለማብዛት… bacillus Thuringiensis (Bt cotton) ትል መግደል የሚችል የጥጥ ዝርያ
  • 30. ሠ) ፀረ-አረም ኬሚካሎችን መቋቋም የሚችል ዝርያ ለማሻሻል Glyphosate የተባለውን ፀረ-አረም ኬሚካል መቋቋም የሚችል አኩሪ አተር
  • 31. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ስርጭት በ2013 በአለም ላይ ለዘረ-መል ምህንድስና የዋለው የእርሻ ቦታ ስፋት 175.2 ሚሊዮን ሄክታር አሜሪካ 45% ብራዚል 17% አርጄንቲና 16% ሕንድ 6% ቻይና 2% ፓኪስታን 2% ደ.አፍሪካ 2% ፖራጋይ 2% ካናዳ 2% ሌሎች 6%
  • 32. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ስርጭት በታዳጊ ሀገራት እና በአደጉ ሀገራት መካካል 42 44 46 48 50 52 54 በአደጉ ሀገራት በታዳጊ ሀገራት 2012 2013
  • 33. በአለም ገበያ ላይ ህጋዊ ማረጋጋጫ ከተሰጣቸው የዘረ-መል ምህንድስና አዝዕርቶች ውስጥ አኩሪ አተር 49% ጥጥ 14% በቆሎ 30% ካኖላ 5% ሌሎች 2% 0%
  • 34. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ካለው ጠቅላላ የ2010 ምርት ጋር ሲነፃፀር በአማካይ 50% የሚሆነው በዘረ-መል ምህንድስና ብቻ የተሸፈነ ይሆናል 0 20 40 60 80 አኩሪ አተር ጥጥ ካኖላ በቆሎ
  • 35. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ስርጭት እድገት በ2025 =298.4 ሚ/ሄ y = 10.257x - 20472 R² = 0.9934 0 20 40 60 80 100 120 140 160 180 1994 1996 1998 2000 2002 2004 2006 2008 2010 2012 2014
  • 36. በ2012 እና 2013 መካካል ያለው የዘረ-መል ምህንድስና ምርት ስርጭት ልዩነት በከፊል 0 10 20 30 40 50 60 70 80 90 አሜሪካ ብራዚል አርጄንቲና ህንድ ካናዳ ቻይና ፓሯጋይ ደ.አፍሪካ ፓኪስታን ሌሎች 2013 2010
  • 37. የሀገራት ተሞክሮ (2013) አሜሪካ =70.1 ሚ/ሄ ብራዚል =40.3 ሚ/ሄ ጥጥ 90% በቆሎ 90% አኩሪ አተር 93% ጥጥ 50% በቆሎ 80% አኩሪ አተር 95%
  • 38. የቀጠለ… አርጀንቲና =24.4 ሚ/ሄ ደ/አፍሪካ =2.9 ሚ/ሄ ጥጥ 100% በቆሎ 90% አኩሪ አተር 100% ጥጥ 95% በቆሎ 86.6% አኩሪ አተር 92%
  • 40. የሚነሱ ተግዳሮቶች 1. የስነ-ምግባር ጥያቄ 2. የጤና ጥያቄ 3. የሀይማኖት ጥያቄ
  • 42. የጤና ጥያቄ የሴራሊን ምርምር ቡድን የካንሰር በሽ ታ 14 ሣም ንታ ት 24 ሣም ንታ ት ል ውጥ/በቆ ሎ 10-30% 50-80% ል ውጥ ያ ል ሆነ/በቆ ሎ --- 30% የሞት መ ጠን ል ውጥ/ሴት 70% ል ውጥ/ወንድ 50% ል ውጥ ያ ል ሆነ/ሴት 20% ል ውጥ ያ ል ሆነ/ወንድ 30%
  • 43. የሀይማኖት ጥያቄ በቅዱስ ፅፍሁፉ ውስጥ የማይበሉ እንሰሳትን ከሚበሉ ጋር ማዳቀል
  • 44. ምርቱን ተግባራዊ ለማድረግ የተወሰዱ እርምጃዎች o የህግ-ማዕቀፍ o የፖሊሲ ማዕቀፍ ይመለከታል ይከታተላል ይገመግማል አቅጣጫ ይሰጣል…
  • 45. ኢትዮጵያ በምን ዓይነት ደረጃ ላይ ትገኛለች? ርር ተ ቋ ም ተ ግ ባ ር አ ዲ ስ አ በ ባ ዩ ኒ ቨ ር ሲ ቲ ዘ ረ -መ ሎ ች ን መ ደ ር ደ ር ፣ ማ ጥ ና ት ፤ አ ዝ ዕ ር ቶ ች ን መ ለ የ ት ፣ማ ጥ ና ት ፤ ከ በ ሽ ታ ነ ፃ የ ሆ ነ ን እ ን ሰ ት ማ ጥ ና ት ፣ ማ ው ጣ ት ፤ በ ቫ ይ ረ ስ የ ተ ጠ ቁ ሰ ብ ሎ ች ን ለ ይ ቶ ማ ወ ቅ ፤ በ ቆ ዳ ፋ ብ ሪ ካ ፅ ዳ ጅ ው ስ ጥ የ ሚ ገ ኘ ው ን ና ይ ት ሮ ጅ ን ማ ሶ ገ ድ ፤ የ ጤ ፍ ም ር ት ዘ ረ -መ ል ን ማ ጥ ና ት … የ ኢ ት .ግ ብ ር ና ም ር ም ር ተ ቋ ም ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (ድ ን ች ፣ሙ ዝ ፣ስ ኳ ር ድ ን ች ፣ቡ ና ፣እ ን ሰ ት ፣ጤ ፍ …) ጅ ማ ዩ ኒ ቨ ር ሲ ቲ ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (ቡ ና ፣ቅ መ ማ - ቅ መ ም ፣ ካ ዛ ቫ 1 ፣አ ና ና ስ ) ሆ ለ ታ ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (እ ን ሰ ት ፣ድ ን ች ) መ ል ካ ሳ ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (ስ ኳ ር ድ ን ች ፣ ሙ ዝ ፣ ነ ጭ ሽ ን ኩ ረ ት ) ደ ብ ረ -ዘ ይ ት ቲ ሹ ካ ል ቸ ር (እ ን ዶ ድ ፣ጤ ፍ …) የ ብ ዝ ሀ ሕ ይ ዎ ት ኢ ን ስ ቲ . ቲ ሹ ካ ል ቸ ር በ ማ ድ ረ ግ በ ማ ህ ሪ ያ ቸ ው መ ለ የ ት ፣ ማ ጥ ና ት ፣ ማ ቆ የ ት ብ ሔ ራ ዊ የ እ ን ሰ ሳ ት ጤ ና ኢ ን ስ ቲ . በ ሽ ታ ዎ ች ን በ ሞ ለ ኪ ው ላ ር እ ና በ ኬ ሚ ካ ል ደ ረ ጃ ማ ጥ ና ት ፣መ ለ የ ት የ ኢ ት .ህ ብ ረ ተ ሰ ብ ጤ ና ኢ ን ስ ቲ . የ ዲ ኤ ን ኤ ፕ ሮ ፕ በ መ ጠ ቀ ም የ ሸ ጌ ላ 2 እ ና ኢ .ኮ ላ ይ 3 ባ ክ ቴ ሪ ዎ ች ን መ ለ የ ት ፤ የ እ ን ሰ ሳ ት ክ ት ባ ት መ ድ ኃ ኒ ቶ ች ን ማ ጥ ና ት ፣ ማ ዘ ጋ ጀ ት … 1 ካዛ ቫ በቫ ይ ታ ሚ ን አ ና በሜ ነ ራ ል የ በለ ፀ ገ ሲ ሆ ን ስ ሩ የ ሚ በላ የ ተ ክ ል ዓ ይ ነ ት ነ ው ፡፡ 2 ሸ ጌ ላ የ ስ ር ዐ ተ -እ ን ሽ ር ሽ ሪ ት አ ካላት ን የ ሚ ያ ጠ ቃ የ ባክ ቴ ር ያ ዝ ር ያ ነ ው ፡፡ 3 ኢ .ኮላ ይ በሰ ው እ ና በእ ን ሰ ሳ ት አ ን ጀት ው ስ ጥ መ ኖ ር የ ሚ ች ል የ ባክ ቴ ር ያ ዝ ር ያ ነ ው ዕፅዋት፣ባክቴርያ፤ ፈንገስ…ማሳደግ መለየት
  • 46. ኢትዮጵያ ምን እያጣች ነው? ከ 5 ህፃናት 2ቱ ዕድገታቸው የተገታ ነው፡፡ 28% የሚሆኑ ህፃናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ይሞታሉ፡፡ 16% የሚሆነው የተማሪዎች ክ/መድገም ከአመጋገባቸው ጋር ይገናኛል፡፡ በተመጣጠነ ምግብ ችግር ምክንያት በዓመት 55.5 ቢሊዮን ብር ታወጣለች፡፡ (16.5% of GDP)
  • 47. ኢትዮጵያ ምን እያጣች ነው? ከ2000-2010 ድረስ ኢትዮጵያ ከውጭ ያስገባችው ኬሚካል (በሜትሪክ ቶን)
  • 48.
  • 49. ብሔራዊ የኢትዮጵያ የህይወት ደህንነት ቁጥጥር ስርዓት • ዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂን በጥንቃቄ እና በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችል ስርዓት • በሰው፣በእንሰሳ እና በአካባቢ ላይ ሊደርስ የሚችለውን የጤና ችግር ቀድሞ ጥንቃቄ ለመውሰድ የሚያስችል • የዘመናዊ ባዮቴክኖሎጂ ምርቶችን (GMO) በጥንቃቄ በመጠቀም ድህነትን፣እርሀብን እና ችግርን ከህብረተሰቡ ለማሶገድ የሚያስችል
  • 50. አለም አቀፍ የባዮ-ቴክኖሎጂ ስምምነቶች • የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች በጤና፣ በገበያ፣ በአካባቢ፣ በሞራላዊ፣በማህበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት እና ጥቅም በሚገባ ከመረመሩ በኋላ እስፈላጊውን እርምጃ ለመውስድ የሚያስችሉ ናቸው፡፡
  • 51. አለም አቀፍ የባዮ-ቴክኖሎጂ ስምምነት አውጭዎች የአለም የጤና ድርጅት፣ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፣ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም  የተባባሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት …
  • 52. ምርቱ ለገበያ ከመቅረቡ በፊት፡- • በቤተ-ሙከራ በጥንቃቄ መያዝ ይኖርበታል • በአካባቢ ልቀት ላይ እርግጠኛ መሆን መቻል ይኖርበታል • ማህበራዊ እና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ከግምት ውስጥ መግባት አለባቸው • በጠንቁ ላይ ሳይንሳዊ ትንተና መቅረብ አለበት
  • 53. ድህረ-ማረጋገጫ ፡- • የምርቱ አስተሻሸግ ግልፅ መሆን አለበት • የምርቱ አጠራረዝ ሰውን የሚያምታታ መሆን የለበትም
  • 54. የምርቱ ጠንቅ ሲጠና ምን ዓይነት ጥያቄዎች መነሳት ይኖርበታል? 1. የዘረ-መል ምርቶችን ብንጠቀም ፀረ- እፅዋት እና እንሰሳት የሆነ ነገር በድንገት ይፈጠር ይሆን? 2. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን ብንጠቀም በሽታ አምጭ ያልነበሩ አካላት ወደ በሽታ አምጭነት ሊቀየሩ ይችላሉ? 3. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ተግባራዊ ሲደረጉ ላልተፈጠሩበት አላማ ሊውሉ ይችሉ ይሆን? 4. የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች በአፈር አካለት ላይ ችግር ይፈጥሩ ይሆን?
  • 55. የብሔራዊ የምርምር አማካሪ ማረጋገጫ 1. በአካባቢ ላይ ምንም አይነት ጉዳት እንደሌላቸው ተረጋግጧል፡፡ 2. በሞለኪውላር ደረጃ የሚዳቀሉ ምርቶች በዘልማዳዊ መንገድ ከሚዳቀሉ አዝዕርቶች የተለየ ጉዳት እንዳደረሱ የሚጠቁም ሳይንሳዊ መረጃ አልቀረበም 3. በአካባቢ ላይ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳት ለሚያደርስው የአረም ችግር ዘረ-መል ምህንድስና መፍትሔ ይሰጣል
  • 56. የቀጠለ… • የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን በተከለለ ወይም በተወሰነ ቦታ ላይብቻ የመስክሙከራ መደረግ ይኖርበታል • እንደ እፅዋቱ ዓይነት ያለው አካላዊ፣ኬሚካላዊ፣ስነ-ህይወታዊ፣ አካባቢያዊ እንዲሁም በመስክ ላይ ተለይቶ የቆየበት የጊዜ ርዝማኔ እና የመስክ ሙከራ የተደረገበት የመስክ ስፋት በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል
  • 57. የጠንቅ ግምገማ መመሪያ እ ፅ ዋ ቱ ጠ ን ቅ እ ን ዴ ሌ ለ ው በ ል ም ድ ይ ታ ወ ቃ ል ? አ ዎ አ ይ ደ ለ ም እ ር ግ ጠ ኛ አ ይ ደ ለ ም አ ዎ በ ቂ የ ሆ ነ የ ተ ከለ ለ ቦ ታ ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ? በ አ ካባ ቢ ላይ ያ ለ ው ን ተ ፅ እ ኖ መ ገ ም ገ ም በ ተ ገ ቢ ሁ ኔ ታ በ ተ ዘ ጋ ጀ ው ወ ይ ም በ ተ ከ ለ ለ ው ቦ ታ ው ስ ጥ የ መ ስ ክ ሙ ከራ ማ ድ ረ ግ
  • 58. 1. የሰው፣የእንሰሳት እና የአካባቢ ደህንነት አለም አቀፍ ስምምነት፣1994 መንግስት በሰው፣በእንሰሳት እና በእፅዋት ላይ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ነገሮች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይችላል፡፡ መንግስት ያለ ሳይንሳዊ መረጃ እርምጃ መውሰድም ሆነ ውሳኔ መስጠት አይችልም፡፡
  • 59. 2. የንግድ ምርት አስተሻሸግ አለም አቀፍ ስምምነት፣1994 • በምርት አስተሻሸግ ወቅት ምርቱ ከምን እና መቼ እንደተሰራ፤ሰው ሰራሽ የምግብ ማስታወቂያ ቀለም፣ምልክት እና ፅሁፍ ህጉን የተከተሉ መሆን ይኖርባቸዋል • ሀገራት በአካባቢ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የተሳሳቱ አሰራሮችን የማሶገድ መብት አላቸው
  • 60. 3. የህይወት ደህንነት ፕሮቶኮል፣ (2000) • በዘረ-መል ምህንድስና ምርት እና በአለም አቀፍ የንግድ ስምምነት ዙሪያ የወጣ ፕሮቶኮል ነው፡፡ • አንቀፅ (3)፡- አከራካሪ ነጥቦች በግልፅ ያስቀምጣል፡፡ • አንቀፅ (6)፡- በድንበር ላይ ስለማጓጓዝ • አንቀፅ (7)፡-ከግንዛቤ የመነጨ ወይም ሳይንሳዊ የሆነ ስምምነት • አንቀፅ (15) ወደ ሀገር ውስጥ የሚያስገባው አካል ስለ ሚመጣው ጠንቅ እርግጠኛ ሊሆን እና ሀላፊነቱን ሊወስድ እንደሚገባ
  • 61. የቀጠለ… • አንቀፅ (2) ሳይንሳዊ፣ቴክኒካል እና ህጋዊ መረጃዎችን ህብረተሰቡ ማግኘት የሚችልበት ስርዓት ስለመመስረት • አንቀፅ (23) ለህብረተሰቡ የግንዛቤ ማስጨመጫ ትምህርት ስለ መስጠት
  • 62. ብሔራዊ የህይወት ደህንነት ስርዓት ለምን አስፈለገ? • አንድ ሀገር የባዮ-ቴክኖሎጂ ምርቶችን ለመጠቀም እና ከጥቅሙም ከፍተኛ የሆነ ገቢ ለማግኘት መከተል ያለባትን መመሪያዎችን፣የአሰራር ሒደቶችን እና ህጋዊ ማዕቀፎችን በግልፅ የሚያሳይ ስርዓት ነው፡፡
  • 63. ፖሊሲ አውጭዎች ሊከተሏቸው የሚገቡ መሰረታዊ ስርዓቶች፡- መሻሻል እና መታየት ያለባቸው ህጎች የዘረ-መል ምህንድስና ምርት ባህሪያን እና ከሚያደርሰው ጠንቅ እንጂ ከዘረ-መሉ ምህንድስና የቤተ-ሙከራ አሰራር ጋር ሊሆን አይገባም የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ህጋዊ ዳሰሳ ምርትን ከማሻሻል እና ውጤታማ ከማድረግ አንፃር ብቻ ሳይሆን በአካባቢ ላይ ሊደርስ ስለሚችለው ነገር እርግጠኛ ስለመሆን ጭምር ያካትታል
  • 64. የቀጠለ… አዲስ የሚወጡ ህጎች ከነባሩ የባዮ-ቴክኖሎጂ ምርቶችን ወደ አካባቢ ለመልቀቅ ከሚያስችሉ ጋር አንድ ወጥ ሊሆን ይገባል፡፡ ህጎች እንደ ሁኔታው ተለዋዋጭ እና በየጊዜው ከሚመጡ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር መጣጣም እና የቴክኖሎጂውን ፈጣን እድገት ያገናዘ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • 65. የህይዎት ደህንነት መመሪያ  በቤተ-ሙከራ ውስጥ የዘረ-መል ምህንንድስና የተሰረባቸውን እቃዎችን እና ጨርቆችን በትክክለኛ መንገድ ማሶገድ  በስክሪን ሀውስ የዘረ-መል ምህንድስና ሙከራ ወቅት ቤቱ ዝግ መሆን አለበት  በሰው፣በእንሰሳት እና በእፅዋት ላይ ሊያደርሱ በሚያስችሉ የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ላይ በቀጥታ የመስክ ሙከራ ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
  • 66. የቀጠለ…  በመስክ ሙከራ ወቅት የዘረ-መል ምህንድስና እፅዋቱ የዘር ብናኝ ወደ ሌላ እፅዋት እንዳይዛመት መከላከያ ሊደረግ ይገባል፡፡  በህገወጥ መንገድ የተከለለ የመስክ ሙከራ ቦታ ላይ ምን አይነት የመስክ ሙከራ ማድረግ አይቻልም፡፡  ህጋዊ ማረጋገጫ ያልተሰጣቸውን ምርቶች ለገበያ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  • 67. A. ብሔራዊ የደህንነት ኮሚቴ • በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የዘረ-መል ምህንድስና ምርምሮች ላይ የወጣውን ህግ መገምገም እና የጠንቅ ምርመራ ማድረግ • ከሀገር ውጭ በሚገቡ የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ላይ የህይወት ደህንነት ጥበቃ ማድረግ ናቸው፡፡ • በሀገር ውስጥ የሚመረቱ፣ የሚተላለፉ እና የሚወገዱ የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን የሚስተዳድር መመሪያ፣ፖሊሲ ያወጣል እንዲሁም በብሔራዊ ደረጃ የህይወት ደህንነት መመሪያዎችን ያሳትማል፤ያሰራጫል፡፡
  • 68. የብሔራዊ ደህንነት ኮሚቴ አባላት በዋናነት • የግብርና ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች • የንግድ እና ኢንዴስትሪ ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች • የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች • የጤና ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች • የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተወካይ/ ወች • የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተወካይ/ዎች • የተጠቃሚዎች የመረጃ መረብ ትስስር ተወካይ/ዎች • የገበሬዎች ማህበር ተወካይ/ዎች • የግብርና ምርምር ተቋማት ተወካይ/ዎች…
  • 69. የብሔራዊ የህይወት ደህንነት ዋና ተግባር 1) የቤተ-ሙከራ፣የግሪን ሀውስ እና የመስክ ሙከራ እንዲሁም የገበያ ልቀት መመሪያዎችን ያወጣል፡፡ 2) ጠቃሚ የሆኑ እና ጥበቃ የሚያስፈልጋቸውን የምርምር ፕሮፖዛሎች ይመለከታል፣ይገመግማል፡ 3) የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች በአካባቢ ላይ ያስከተሉትን ጉዳት እና የሰጡትን ጥቅም ይገመግማል፤ከጠንቅ ግምገማው በኋላ ለምርቱ ህጋዊ ማረጋገጫ ይሰጣል
  • 70. የሳይንሳዊ ንዑስ ኮሚቴ ከተመራማሪዎች እና ከሚሰሩበት የምርምር ተቋማት ጋር እንዲሁም ለምርምር ስራ የገንዘብ ድጋፍ ከሚያደርጉ እና ሽልማት ከሚሰጡ ድርጅቶች ጋር ውይይት ያደርጋል፡፡ የምርምር ፕሮፖዛሎችን ይገመግማል፤በምርምሩም ዙሪያ ያማክራል፡፡
  • 71. B. ተቋማዊ የህይወት ደህንነት ኮሚቴ • በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ የምርምር ተቋማት ይመሰረታል፡፡
  • 72. የተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴ አባላት • በዘረ-መል ምህንድስና ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚሰሩ ተመራማሪ/ዎች • በስነ-ህይወት ደህንት ላይ የሚሰሩ ባለሙያ/ዎች
  • 73. የተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ዋና ተግባር • የጠንቅ ግምገማ ማመልከቻወችን ይገመግማል፤እንድፀድቁ ያቀርባል፡፡ • ብሔራዊ የህይወት ደህንነት ኮሚቴ በሚሰጣቸው ምክረ- ሀሳብ እና መመሪያ መሰረት ይሰራሉ፡፡ • በምርመሩ ላይ የሚሰሩት ሙያተኞች በቂ የሆነ ክህሎት እና የስራ ልምድ ያላቸው መሆኑን ያረጋግጣል፡፡
  • 74. የስነ-ህይዎት ደህንነት ቢሮ • በየቀኑ ያለውን ሁኔታ ያረጋግጣል፤ስለ ጉዳዩም የምክር አገልግሎት ይሰጣል፡፡ • መወሰን የሚያስችለው ስልጣን ገለልተኛ መሆን ይኖርባታል፡፡
  • 75. የኢትዮጵያ የህይዎት ደህንነት አዋጅ፤655/2009 • ኢ.ፌ.ዴ ህገ-መንግስት አንቀፅ 44 አና 92 ላይ በወጣው የአካባቢ ደህንነት መብት ጥበቃን መሰረት ተደርጎ የወጣ ነው • አዋጁ ሙሉ በሙሉ የካርታኼና ፕሮቶኮል (2000) መሰረት ያደረ ነው • በሰው፣በእንሰሳት፣በእፅዋት እና በአካባቢ ላይ በልውጥ አካል ሊደርስ የሚችለውን አሉታዊ ተፅእኖ ለማስቀረት ወይም ደግሞ እስከ ኢምንት ለማስቀረት ነው፡፡
  • 76. አንቀፅ • አንቀፅ (5) ንዑስ አንቀፅ (2) አመልካች ለኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ማመልከቻ ማቅረብ እንደሚገባው • አንቀፅ (6) ንዑስ አንቀፅ (1) አመልካቹ በአዋጁ ላይ በተቀመጡ ደንቦች መሰረት ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የጠንቅ ግምገማ ዘገባ ማዘጋችት • አንቀፅ (11) ንዑስ አንቀፅ (1) ባለስልጣኑ የጠንቅ ግምገማ ዘገባ እንደደረሰው በህዝብ ማስታወቂያ አውታሮች በኩል ለባለድርሻ አካለት ማሰራጨት
  • 77. የህይወት ደህንነት ስርዓት እና ኢትዮጵያ • የራሳቸውን የህይወት ደህንነት ፖሊሲ እና የባዮ-ቴክኖሎጂ ፖሊሲዎችን ገና በመቀመር ላይ ከሚገኙ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካካል ኢትዮጵያ አንዷ ነች • በአንቀፅ (2) (1) ላይ የተጠቀሱትን ባለሙያዎች በበቂ ሁኔታ ለማግኘት፤የአሰራር ስርዓቱን ይበልጥ ለማሻሻል ስርዓቱ ያስፈልጋል፡፡
  • 78. የህይወት ደህንነት ስርዓት በኢትዮጵያ ምን መምሰል ይኖርበታል?  የዘረ-መል ምህንድስና ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ወይም ደግሞ በገበያ ላይ ለማዋል የፈለገ አመልካች ለተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ያመለክታል  በተቋማት የህይወት ደህንነት ኮሚቴው በፀደቀው ማመልከቻ ላይ ውይይት ከተደረገበት በኋላ ለብሔራዊ የህይወት ደህንነት እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡
  • 79. የቀጠለ…  ማመልከቻው በሳይንሳዊ ንዑስ ኮሚቴው በጥልቅ ከታየ በኋላ ለጠቅላላ የኮሚቴው አባላት ለውይይት ይቀርባል፡፡  ማመልከቻውን ለማፅደቅ ወይም ውድቅ ለማድረግ የኮሚቴው ሊቀ- መንበር አባላቱ መስማማት አለመስማማታቸውን (ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል) የድምፅ ቆጠራ ያደርጋል፡፡
  • 80. የቀጠለ…  ኮሚቴው ለመጨረሻ ውሳኔ ማመልከቻውን ለኢትዮጵያ ፓርላማ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ ያቀርባል  የኢትዮጵያ ፓርላማ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ እንዴ ዘረ- መል ምህንድስናው ምርት ዓይነት ለሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ማመልከቻውን በማቅረብ እንድገመገም ያደርጋል፡፡
  • 81. መዋቅር ብ ሔ ራ ዊ የ ህ ይ ወ ት ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ አ ማ ካ ረ /ዎ ች የ ፓ ር ላ ማ የ ሳ ይ ን ስ እ ና ቴ ክ ኖ ሎ ጂ ኮ ሚ ቴ ተ ቋ ማ ዊ የ ህ ይ ወ ት ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ የ አ ካ ባ ቢ ጥ በ ቃ ባ ለ ስ ል ጣ ን አ መ ል ካ ች ም ክ ረ -ሀሳ ብ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ግ ብ ር ና ም ር ም ር ተ ቋ ማ ት ፣ደ ረ ጃዎ ች ፣ሥ ነ -ም ግ ብ እ ና ጤ ና ፣አ ዕ ም ሮ አ ዊ ን ብ ረ ት … ማመልከቻ
  • 82. መዋቅር ወ ደ ሀገ ር ው ስ ጥ ለ ማ ስ ገ ባ ት ብ ሔ ራ ዊ የ ህ ይ ወ ት ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ የ አ ካ ባ ቢ ጥ በ ቃ ባ ለ ስ ል ጣ ን ለ ጠ ን ቅ ግ ም ገ ማ የ ሚ ሆ ን ፍ ቃ ድ እ ን ዲ ሰ ጠ ው በደ ብዳቤ ይ ጠ ይ ቃ ል አ መ ል ካ ች የ ቤ ተ -ሙ ክ ራ ፣የ ግ ሪ ን የ ቤ ት ው ስ ጥ ሙ ከ ራ እ ና የ መ ስ ክ ላ ይ ሙ ከ ራ ተ ቋ ማ ዊ የ ህ ይ ወ ት ደ ህ ን ነ ት ኮ ሚ ቴ
  • 83. ሞራላዊ ክርክሮች • የዘር ድንበር በሌላቸው አካላት መካካል በሚደረገው የዘረ- መል ምህንድስና ቴክኖሎጂ ስለሚፈጠረው ምርት እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም • ለምርምር ስራ በሚውሉ እንሰሳዎች ላይ የሚደረገው ኢ- እንሰሳዊ የሆነ ድርጊት
  • 84. የቴክኖሎጂው ደጋፊዎች • ለመጀመሪያ ጊዜ አህያ እና ፈረስ ሲዳቀሉ በቅሎ እንደሚፈጠር ማንም እርግጠኛ አልነበረም
  • 85. የቀጠለ… • ለፀረ-አረም እና ነፍሳት ዙሪያ ከሚመረቱት የኬሚካል ምርቶች ጋር ሲነፃፀር ያን ያክል ጉዳት የለውም ማለት ይቻላል • በቤልጅየም የበሬ ኮርማ የተጠቃች ላም ስለሚደርስባት ኢ- እንሰሳዊ ድርጊት ጋር ሲነፃፀር ቀላል ነው፡፡
  • 86. ሀይማኖታዊ ክርክሮች • ቡድሒዝም፤ሒንዱይዝም፤ጃይኒዝም እና ሙስሊም የዘረ- መል ምህንድስና ምርቶች ከአንድ ዝርያ ወደ ሌላ ዝርያ በማስተላለፍ የሚፈጠር ምርት መሆኑን ይቃወማሉ • ሌላው በሂንዱይዝም ዕመነት አንድ ሰው ከሞተ በኋላ እራሱን ወደ እንሰሳት (ትላትል) ቀይሮ ተመልሶ ይመጣል • የሮማን ካቶሊክ ቤተ-ክርስትያን እና የፕሮቴስታንት ኢቫንግሊካን ቤተ-ክርስትያ ቴክኖሎጂውን ይቃወማሉ
  • 87. የቴክኖሎጂው ደጋፊዎች • አምላክ ለሰው ልጅ ከሰጠው ሁሉ የላቀ ስጦታ የሚባለው የጥበብ ስጦታ ነው:: • ክፉው ነገር የቱ ነው፤ የአለም ህዝብን በእርዛት ፣በችግር፣በርሀብ ሲሰቃይ ማየት ወይስ በምርምር መመገብ መቻል?
  • 88. የሮማን ካቶሊክ ቤተ-ክርስትያን ኢንኩዩሽን ክስ ተቀባይነት የማያገኝበት ጊዜ ይመጣል ጋሊሉ ስህተት የነበረው እስከ ሰዎች የአስተሳሰብ ደረጃ ድረስ ነበር፡፡
  • 91. የቴክኖሎጂው ደጋፊ ጥናት የእንሰሳት ዝርያ የተደረገው የሙከራ ብዛት ውጤት የወተት ከብት 23 የተለየ ችግር የለውም የሥጋ ከብት 14 ሌሎች 10 አሳማ 21 የዶሮ ዝርያ 48 የስርዓተ-ዘውር ችግር የለውም የእንቁላል ዶሮ 12 ሌሎች 1 (ዓሳ፣ተሳቢ) ሌሎች 8
  • 92. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ • ለዘመናት የዘለቀው የኢትዮጵያ ግብርና መሔድ የሚገባውን ያክል ያልሔደበት ምክንያት -አረምን ለማሶገድ አስቸጋሪ፤ ከፍተኛ የሰው ሀይል ማስፈለጉ -መሬቱ የኬሚካል ማዳበሪን መላመዱ -የመስኖ ግብርና ያልተስፋፋ መሆኑ -አሲዳማ ፣ጨዋማ እና ቤዛማ የሆኑ የአፈር አይነቶች መፈጠሩ -ፀረ-ሰብል በሽታዎች እና ነፍሳቶች ወረርሽኝ
  • 93. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ • ምርታማነትን ለማሳደግ ማለትም ከዘልማዳዊ የግብርና አስተራረስ ዘዴ በሄክታር የተሻለ ምርት ለማግኘት ያስችላል፡፡ • ለኬሚካል ማዳበሪያ፣ለፀረ-አረም፣ለፀረ-ነፍሳት እና ለፀረ- ተባይ የሚወጣውን የገንዘብ መጠን በከፍተኛ ደረጃ ዝቅ ደርገዋል፡፡ • በአረም፣በበሽታ እና በመሳሰሉት የግብርና ችግሮች በየዓመቱ የሚወድመውን ወይም የሚበላሸውን የምርት መጠን ለመታደግ
  • 94. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ በፊት 0ኪ/ግ ፀረ-ተባይ=80% የሚሆን ምርት ይጠፋል በኋላ 0ኪ/ግ ፀረ-ተባይ=25% የሚሆን ምርት ይጠፋል 0 10 20 30 40 50 60 70 80 90 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 ከቢ ቲ በኋላ
  • 95. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ • ከብራዚል የዘረ-መል ምህንድስና አኩሪ አተር በመነሳት ስለ ኢትዮጵያ ባህላዊ የአኩሪ አተር ምርት ምን ማለት ይቻላል? ብራዚል ኢትዮጵያ ለዘመናዊ 17.8 ሄ ዘመናዊ ምርት 52.4 ቶ 0 10 20 30 40 50 60 2009/10 ለባህላዊ 0.011 ሄ ባህላዊ ምርት 0.016 ቶ 0 0.002 0.004 0.006 0.008 0.01 0.012 0.014 0.016 0.018 2010/11
  • 96. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ • ብራዚል እትዮጵያ በሄክታር 2.94 ቶን በሄክታር 1.4 ቶን (ሲነፃፀር በ47.16%)= 1.54 ቶን በሄክታር
  • 97. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ • ኢትዮጵያ ከአኩሪአተርምርትባለፉትዓመታትከ2010/11 አስከ2012/13 ባሉትዓመታትውስጥ = .051 ሚሊዮንቶን(0.51 × 𝟏𝟎 𝟔 ኩንታል = 51 × 𝟏𝟎 𝟔 ኪ.ግ) አጥታለች
  • 98. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ (ትንበያ) • ከዘረ- መልምህንድስናአኩሪአተርምርትበሚመጡትአምስትዓመታት ውስጥ (2014/15 እስከ 2018/19) =0.085 ሚሊዮንቶን(0.85 × 𝟏𝟎 𝟔 ኩንታል = 8.5 × 𝟏𝟎 𝟔 ኪ.ግ) ማትረፍትችላለች፡፡
  • 99. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ • ለህክምና ተብሎ የሚወጣውን የገንዘም መጠን ለማስቀረት • በቫይታሚን እጥረት ህይወታቸውን ለሚያጡ ህፃናትን በህይወት ለመታደግ ያስችላል፡፡ • ለአረም ማሶገጃ ተብሎ የሚወጣውን የገንዘብ ወጭ እና የሰው ሀይል ያስቀራል • ለብዙ ሰዎች ሰፊ የሆነ የስራ እድል ይፈጥራል • የእንሰሳትን ስጋ እና የወተት ምርትን ያሳድጋል
  • 100. አካባቢያዊ ጠቀሜታ • በ2012 ወደ 497 ሚሊዮን ኪሎ ግራም የሚጠጋ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካልን ለመቆጠብ ተችሎል • የተቃጠለ አየር መጠንን በ26.7 ሚሊዮን ኪሎ ግራም ዝቅ ለማድረግ ተችሎል • የውሃ አካላት በኬሚካል እንዳይበከሉ ያደርጋል • በአረም ወቅት የአፈር መከላትን ያስቀራል
  • 101. በአካባቢያዊ ጉዳይ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች • ከቅርብ ጊዜ ወድህ በሰዎች ላይ እተባባሰ ለመጣው የጤና እክል የዘረ-መል ምህንድስና ምግቦች እንደሆኑ አንዳንድ ጥናቶች ያሳያሉ • የካንሰር በሽታ፣ የአለርጂክ፣ የጨጓራ፣የአንጄት ቱቦ አካባቢ በሽታዎች እና የሰውነት ማቃጠል በሽታዎች መባባስ
  • 102. አካባቢያዊ ጠቀሜታ (ማረጋገጫ) • የዘረ-መል ምህንድስማና ምርቶች መበላት ከጀመሩ ሙሉ ሀያ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በሰው ጤና ላይ ጉዳት አደረሱ የሚል ሪፖርትም ሆነ የዳሰሳ ጥናት አልቀረበም፡፡ (የአሜሪካን የህክምና ማህበር፣ ቺካጎ) • በዘረ-መል ምህንድስና ቴክኖሎጂ አማካኝነት በምግብ ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል የተለወጠ እና አዲስ የሆነ ነገር አልታየም፡፡ (የምግብ ደረጃዎች፣አውስትራሊያ እና ኒውዘርላንድ)
  • 103. ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ (ማረጋገጫ • በዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች ዙሪያ የሚነሱትን ኢ- ሳይንሳዊ ተቃውሞወች ሳይንሳዊ መረጃዎችን በማቅረብ አለመቀበል ይቻላል፡፡ (የፈረንሳይ ሳይንስ አካዳሚ፣ ፈረንሳይ) • ህጋዊ ማረጋገጫ የተሰጣቸው የዘረ-መል ምህንድስና ምግቦች በሰው ጤና ላይ ያስከተሉት የጤና ጠንቅ አልታም፡፡(የአለም የጤና ድርጅት፣ ስዊዘርላንድ)
  • 104. ፖለቲካዊ ጠቀሜታ • መንግስት ጠንካራ የሆነ የፖለቲ ስርዓት ለመዘርጋት እና ፈጣን የሆነ ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ለመዳበር • የሀይል ምንጭ (ኢታኖል…) በማምረት በነዳጅ ዙሪያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ • በሀገሪቱ ያለውን የዘይት፤ የሱካር እና የመሳሰሉትን የአቅርቦት ችግሮች ለመቅረፍ ያስችላል • የገበያ መዋዥቅ እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት
  • 105. ፖለቲካዊ ጠቀሜታ • በእርዳታ የሚገቡ የሰው እና የእንሰሳት የምግብ ፍጆታ በማስቀረት • ከምግብ እጥረት ለሚመጡ በሽታዎች ለህክምና የሚሆን የገንዘብ እና የመድሀኒት ልመናን ለመቀነስ • በድርቅ ወይም በሌላ መንገድ ለተጎዱ የግብርና ማህበረሰቦች መቋቋሚያ የሚሆን ገንዘብ ከአለም ባንክ እና ከአደጉ ሀገራት የምትበደረውን ያስቀራል
  • 106. ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ • የኢትዮጵያ የህይወት ደህንነት አዋጅ ቢሻሻል፤ አንድ ብሔራዊ የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ቢዋቀር እና በአዋጁ ላይ ስለ ብሔራዊ የህይወት ደህንነት ኮሚቴ ዋና ተግባር በግልፅ ቢቀመጥ • የኢትዮጵያ የህይወት ደህንነት አዋጅ አላማ ከአካባቢ ጥበቃው በተጨማሪ የዘረ-መል ምህንድስና ምርት እና የቴክኖሎጂን ሽግግር የሚያበረታታ ሌላ አላማ ቢጨምር
  • 107. ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ • የዘረ-መል ምህንድስና አምራች የሆኑ ካምፓኒዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ግብዣ ቢቀርብላቸው እና እንዲገቡ የሚያበረታ የባዮ-ቴክኖሎጂ ፖሊሲዎች ቢቀረፁ
  • 108. ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ የሀገሪቱ ፖሊሲ አውጭዎች፣ የገበሬዎች ማህበር እና የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር ስለ ዘረ-መል ምህንድስና ምርት እና ቴክኖሎጂ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና አካባቢያዊ ጠቀሚታ በግልፅ ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 109. ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ በሀገሪቱ ውስጥ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ ማዕከሎች እና ተቋማት የሚፈጠሩበትን መንገድ መንግስት መፍጠር ቢችል እና ለዘርፉም ትኩረት ቢሰጥ
  • 110. ማጠቃለያ እና ምክረ-ሀሳብ ስለ ዘረ-መል ምህንድስና ምርቶች እና ቴክኖሎጂዎች የሚወጡ ጥናታዊ ፅሁፎችን እና መረጃዎችን ለህዝብ ተደረሽ ለማድረግ ይረዳ ዘንድ የባዮ-ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል ቢቋቋም እና በመገናኛ ብዙሀን ቀጣይንት ያለው የዘመናዊ ባዮ-ቴክኖሎጂ ፕሮግራም ማዘጋጀት ቢቻል