1. yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK
ØÁ‰L nU¶T Uz¤È
FEDERAL NEGARIT GAZETA
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
bxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK 16th Year No. 42
አሥራስድስተኛ ዓመት qÜ_R $2
yÞZB twµ×C MKR b¤T «ÆqEnT ywÈ ADDIS ABABA 24th July, 2010
አዲስ አበባ ሐምሌ 07 qN 2ሺ2 ዓ.ም
¥WÅ CONTENTS
xêJ qÜ_R 6)'6//2ሺ2 ›.M Proclamation No. 686/2010
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ … ገጽ 5¹þ3)"2 Commercial Registration and Business Licensing
Proclamation …… Page 5332
xêJ qÜ_R 6)'6//2ሺ2 PROCLAMATION NO. 686/2010
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ COMMERCIAL REGISTRATION AND
BUSINESS LICENSING PROCLAMATION
Whereas it is necessary to create conducive
በነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሠረት
environment in every field of commercial activity in
ለማናቸውም የንግድ ሥራ መስክ ምቹ ሁኔታዎችን
line with the free market economic policy;
መፍጠር አስፈላጊ ስለሆነ፤
Whereas it is necessary to improve the
የንግድ ምዝገባ አፈጻጸምና የንግድ ሥራ commercial registration implementation and business
ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓት የነፃ ገበያ ኢኮኖሚን licensing issuance systems in a way that will promote
ለማራመድና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለማስገኘት free market economy, and that the systems will enable
በሚያስችል መልኩ እንዲሻሻል ማድረግና ሕጋዊ to attain economic development, and to follow up the
ሆኖ የተሰማራው የንግዱ ሕብረተሰብ በዚህ ረገድ elimination of impediments that befall the lawfully
የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች ለማስወገድ ተገቢውን engaged business community, to expedite the delivery
ክትትል ለማድረግ፣የንግዱ ሕብረተሰብ ከመንግሥት of service it is supposed to get and that it has been
ሊያገኝ የሚገባውን አገልግሎት ለማቀላጠፍና necessary to improve the service delivery so that it
የአገልግሎት አሰጣጡ ኢኮኖሚያዊ እድገትን begets economic development;
እንዲያስገኝ የአሰራር ማሻሻያ ማድረግ በማስፈለጉ፤
የንግድ ምዝገባ ክንውንን እና የንግድ ፈቃድ Whereas it has been necessary to support
አሰጣጥን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲደገፍ በማድረግ commercial registration activities and the issuance of
ለመረጃ አያያዝ አመቺ እንዲሆንና ህገወጥ business licenses with modern technology, in order to
እንቅስቃሴን ለመግታት እንዲቻል አለምአቀፍ make them suitable for data management and to install
የንግድ ሥራ አመዳደቦችን በመከተልና አስፈላጊ a system of follow up to tackle illegal activities by
መስፈርቶችን በማስቀመጥ የክትትል ስርአት employing international business classifications and by
መዘርጋት በማስፈለጉ፤ putting the necessary criteria in place;
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ Now therefore in accordance with Article 55(1) of
ሕገመንግሥት አንቀጽ $5/1/ መሠረት የሚከተለው the Constitution of the Federal Democratic Republic of
ታውጇል፡፡
Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:
ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü * ¹þ1
Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
2. gA 5¹þ3)"3 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5333
ክፍል አንድ PART ONE
ጠቅላላ ድንጋጌዎች GENERAL PROVISIONS
1. አጭር ርዕስ 1. Short Title
This Proclamation may be cited as “Commercial
ይህ አዋጅ "የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ Registration and Business Licensing Proclamat-
ቁጥር 6)'6/2ሺ2" ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ion No. 686/2010”.
2. ትርጓሜ 2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ In this Proclamation, unless the context otherwise
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- requires:
1/ "የንግድ ሕግ" ማለት በ09)$2 ዓ.ም. 1/ “Commercial Code” means the commercial
የወጣው የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር law issued in 1960 under the Commercial
1)%6/09)$2 ነው፤ Code Proclamation No. 166/1960;
2/ "ነጋዴ" ማለት የሙያ ሥራው አድርጎ 2/ “Business Person” means any person who
ጥቅም ለማግኘት ሲል በንግድ ሕጉ professionally and for gain carries on any of
አንቀፅ 5 የተዘረዘሩትን ሥራዎች the activities specified under Article 5 of the
የሚሠራ ወይም አገልግሎት የሚሰጥ Commercial Code, or who dispenses
ወይም የንግድ ሥራ ነው ተብሎ በሕግ services, or who carries on those commercial
activities designated as such by law;
የሚወሰነውን ሥራ የሚሠራ ማንኛውም
ሰው ነው፤
3/ “commercial activity” means any activity
3/ "የንግድ ሥራ" ማለት በዚህ አንቀጽ ንዑስ carried on by a business person as defined
አንቀጽ /2/ በተተረጎመው መሠረት under sub article (2) of this Article;
ነጋዴ የሚሠራው ሥራ ነው፤
4/ "አገልግሎት" ማለት ደመወዝ ወይም 4/ “service” means any commercial dispensing of
የቀን ሙያተኛ ክፍያ ያልሆነ፣ ገቢ service for consideration other than salary or
የሚያስገኝ ማንኛውም አገልግሎት wages;
የመስጠት ንግድ ሥራ ነው፤
5/ "የአገር ውስጥ ንግድ" ማለት እንደአግባቡ 5/ “domestic trade” means wholesale or retail of
በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ዕቃ በችርቻሮ goods or the dispensing of services or
ወይም በጅምላ መሸጥ ወይም አገልግሎት operating as a domestic trade auxiliary in
መስጠት ወይም የአገር ውስጥ ንግድ Ethiopia as may be appropriate;
ረዳት ሥራ ነው፤
6/ "የውጭ ንግድ" ማለት ለሸያጭ የሚሆኑ
6/ “foreign trade” means the exporting from or
ትን የንግድ ዕቃዎች ከኢትዮጵያ ወደ
importing into Ethiopia of goods for sale or
ውጭ መላክ ወይም ከውጭ አገር ወደ
operating as a foreign trade auxiliary;
ሀገር ውስጥ ማስመጣት ወይም የውጭ
ንግድ ረዳት ሥራ ነው፤
7/ "የንግድ ዕቃዎች" ማለት ገንዘብና ገንዘብነት 7/ “goods” means any movable goods that are
ካላቸው ሰነዶች በስተቀር ማናቸውም የሚገዙ being purchased or sold or leased or by
ወይም የሚሸጡ ወይም የሚከራዩ ወይም በሌላ which any commercial activity is conducted
ሁኔታ በሰዎች መካከል የንግድ ሥራ የሚከ
between persons except monies in any form
ናወንባቸው የሚንቀሳቀሱ ዕቃዎች ማለት
and securities;
ነው፤
3. gA 5¹þ3)"4 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5334
8/ "የንግድ እንደራሴ" ማለት መኖሪያው 8/ “commercial representative” means any person who
የወካዩ ንግድ ማኀበር ወይም ነጋዴ is not domiciled at the country where the head
office of the business organization or business
ጽሕፈት ቤት ባለበት አገር ያልሆነና person he represents is situate, bound to such
ከንግድ ማኀበሩ ወይም ከነጋዴው ጋር business organization or business person by a
በተዋዋለው የሥራ ውል መሠረት በንግድ contract of employment, and entrusted with the
ማኀበሩ ወይም በነጋዴው ስምና ምትክ carrying out of any trade promotion activities on
ሆኖ ነጋዴ ሳይሆን የንግድ ማስፋፋት behalf and in the name of the business
organization or the business person he represents
ተግባር ብቻ የሚያከናውን ሰው ነው፤
without being a trader himself;
9/ "የንግድ ስም" በንግድ ሕጉ በአንቀፅ 9/ “trade name” shall have the meaning assigned
1)"5 የተሰጠውን ትርጓሜ ይይዛል፤ to it under Article 135 of the Commercial
Code.
0/ "የጸና የንግድ ሥራ ፈቃድ" ማለት በዚህ 10/ “valid business license” means a business
አዋጅ መሠረት በበጀት ዓመቱ የተሰጠ license issued or renewed under this
ወይም የታደሰ ወይም በዚህ አዋጅ አንቀጽ Proclamation in a particular budget year or
"6 መሠረት ያለቅጣት የሚታደስበት ጊዜ for which the renewal time with out penalty
ያላለፈበት የንግድ ሥራ ፈቃድ ነው፤ has not lapsed as provided for under Article
36 of this Proclamation;
01/ "ኢንዱስትሪ" ማለት ማንኛውም የንግድ 11/ “industry” means being any commercial
ተግባር ሆኖ በሞተር ሀይል በሚንቀሳቀሱ activity, includes the manufacturing of goods
ወይም በሌሎች መሣሪያዎች የንግድ ዕቃዎችን and inputs used to produce goods using
እና የንግድ ዕቃዎችን ለማምረት የሚያገለግሉ motor-power-driven equipments or other
ግብዓቶችን የማምረት ሥራን፣ የግብርና equipments, agricultural development,
ልማትን፣ የኢንጂነሪንግ አገልግሎትን፣ ሌላ engineering services, any other service
ማንኛውም የአገልግሎት መስጠት ሥራን እና provision activities and research and
የምርምርና ስርፀት ሥራን ያጠቃልላል፤ development activities;
02/ "የማምረት ሥራ" ማለት በኢንዱስትሪ 12/ “manufacturing activity” includes any
የሚከናወን የመቀመም፣ የመለወጥ፣ formulation, alteration, assembling and
የመገጣጠምና የማሰናዳት ሥራን prefabrication activity carried on by an
ይጨምራል፤ industry;
03/ "የኢንጂነሪንግ አገልግሎት" ማለት ለኢንዱ 13/ “engineering services” means manufact-
ስትሪ የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን ወይም የኤ uring, repairing, maintaining and supplying
ሌክትሪክ ወይም የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎ equipments of industrial use or electrical and
ችን ወይም ሌሎች ተመሣሣይ መሣሪያዎችን electronic equipments or other similar
ማምረት፣ መጠገን፣ ማደስ እና ማቅረብ፣ equipments, the making of parts, construction
መለዋወጫዎችን መስራት፣ የግንባታ ማማ consultancy, construction management,
ከር፣ የግንባታ አስተዳደር፣ የመሣሪያ ተከላ consultancy on the erection of equipments,
ማማከር አገልግሎት፣ የኢንጂነሪንግ ማማከርና engineering consultancy and pre-design
የቅድመ ዲዛይን አገልግሎት፣ የኢንጂነሪንግ services, engineering design services,
ዲዛይን አገልግሎት፣ የቁጥጥር አገልግሎትን supervisory services and is inclusive of the
እና የመሳሰሉትን ያካትታል፤ likes;
04/ "የአገር ውስጥ ባለሀብት" እና "የውጭ 14/ “domestic investor” and “foreign investor”
ባለሀብት" የኢንቨስትመንት አዋጅን shall have the meaning assigned to them
እንደገና ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ቁጥር under Article 2 sub article (5) and Article 2
2)'/09)(4 አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ (5) sub article (6) of the Re-enactment of the
እና አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀፅ (6) Investment Proclamation No. 280/2002;
የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ፤
4. gA 5¹þ3)"5 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5335
05/ "አግባብ ያለው ባለስልጣን" ማለት 15/ “appropriate authority” means the Ministry of
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወይም Trade and Industry or the appropriate
ጉዳዩ የሚመለከተው የክልል ቢሮ ወይም regional bureau or the Ethiopian Investment
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ Agency;
ነው፤
16/ “Minister” or “Ministry” means the Minister
06/ "ሚኒስቴር" ወይም "ሚኒስትር" ማለት
or the Ministry of Trade and Industry;
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወይም
ሚኒስትር ነው፤
17/ “region’ means any of those regions specified
07/ "ክልል" ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ under Article 47 sub article (1) of the
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት Constitution of the Federal Democratic
አንቀጽ #7 ንዑስ አንቀፅ (1) የተመለከ Republic of Ethiopia and for the purpose of
ቱትን ማለት ሲሆን ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም this Proclamation includes the Addis Ababa
ሲባል የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ አስተዳ and Dire Dawa administrations. Also the
ደርንም ይጨምራል፣ እንዲሁም በንግድ term “Teklay Gizat” in the Commercial Code
ህጉ "ጠቅላይ ግዛት" የሚለው ክልል shall be read as “region”;
ተብሎ ይነበባል፤
08/ "ቢሮ" ማለት የክልል ንግድና ኢንዱስትሪ 18/ “bureau” means regional trade and industry
ቢሮ ወይም ሌላ የሚመለከተው ቢሮ bureau or another appropriate bureau or
ወይም የክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ regional body empowered to issue investment
ለመስጠት ሥልጣን የተሰጠው አካል permit;
ነው፤
19/ “person” means any natural or juridical
person;
09/ "ሰው" ማለት ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም
በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤
20/ “regulations” means regulations issued to
implement this Proclamation;
!/ "ደንብ" ማለት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም
የሚወጣ ደንብ ነው፤ 21/ “agricultural development” means the
production of perennial and annual crops as
!1/ "የግብርና ልማት" ማለት የቋሚና የዓመ well as the development of animal and
ታዊ ሰብሎች ልማት፣ እንዲሁም የእንስ fishery resources, forest, wildlife, and the
ሳትና የዓሣ ሀብት ልማት ፣ የደንና የዱር plantations of floriculture, vegetables and
እንስሳት ልማት እና የአበባ፣ የአትክ horticulture and products thereof;
ልትና ፍራፍሬ ተክልና ተዋጽኦ ነው፤
22/ “commercial registration” means registration
!2/ "የንግድ ምዝገባ" ማለት በንግድ ሕጉ comprising the particulars under Article 105
በአንቀፅ 1)5 ላይ የተገለጸው ይዘት ያለው of the Commercial Code;
ምዝገባ ነው፤
23/ “expansion” or “upgrading” shall have the
!3/ "ማስፋፋት ወይም ማሻሻል" ማለት በኢን meaning given to them under Article 2 sub
ቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 2)'/09)(4 article (8) of the Re-enactment of the
አንቀጽ 2/8/ የተሰጠው ትርጓሜ ይኖረ Investment Proclamation No. 280/2002;
ዋል፤
24/ “trade auxiliary” means commercial agents,
commercial brokers and commission agents
!4/ "የንግድ ረዳት" ማለት በንግድ ሕግ ከአን
prescribed under Article 44 to 62 of the
ቀጽ #4 እስከ አንቀጽ %2 የተመለከቱት Commercial Code;
የንግድ ወኪሎች፣ ደላሎች እና ባለኮሚሲ
ዮኖች ናቸው፤
25/ “unfair trade practice” means any act of
!5/ "ተገቢ ያልሆነ የንግድ ሥራ" ማለት ማን violation of any provisions of trade related
ኛውንም ንግድን የሚመለከት ሕግ ድንጋ laws;
ጌዎችን የሚጥስ ማንኛውም ድርጊት ነው፤
5. gA 5¹þ3)"6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5336
!6/ "መዝጋቢ መስሪያ ቤት" ማለት ሚኒስቴሩ 26/ “registering office” means the Ministry or the
ወይም የሚኒስቴሩ ቅርንጫፍ ወይም branch of the Ministry or bureau delegated by
የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ሥም ምዝገባ the Ministry to conduct commercial
እንዲያከናውን ሚኒስቴሩ የወከለው ቢሮ registration and trade name registration or the
ወይም የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት Ethiopian Investment Agency;
ኤጀንሲ ነው፤
27/ “importer” means any person who imports
!7/ "አስመጪ" ማለት የንግድ ዕቃዎችን በየ
goods from abroad via land or sea or air into
ብስ ወይም በባህር ወይም በአየር ከውጭ Ethiopia;
ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚያስመጣ ሰው
ነው፤
28/ “exporter” means any person who exports
!8/ "ላኪ" ማለት የንግድ ዕቃዎችን በየብስ goods abroad via land or air or sea from
ወይም በባህር ወይም በአየር ከኢትዮጵያ Ethiopia;
ወደ ውጭ ሀገር የሚልክ ሰው ነው፤
!9/ "የበጀት ዓመት" ማለት በኢትዮጵያ 29/ “budget year” means the time from the 1st
የዘመን አቆጣጠር ከሐምሌ 1 ቀን እስከ day of Hamle to 30th day of Sene according
ሰኔ " ቀን ያለው ጊዜ ነው፤ to the Ethiopian calendar;
"/ "ልዩ የምዝገባ መለያ ቁጥር" ማለት 30/ “special identification number of regist
የግለሰብ ነጋዴ ወይም የንግድ ማህበራት ration” means taxpayers identification
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ነው፤ number of individual business persons or of
business organizations;
"1/ "የጅምላ ሻጭ" ማለት የንግድ ዕቃዎችን
31/ “wholesaler” means any person who sells goods to
ከአምራች ወይም ከአስመጪ ገዝቶ ለቸርቻሪ
a retailer after buying them from a manufacturer
የሚሸጥ ማንኛውም ሰው ሲሆን አምራች ወይም
or an importer or when a manufacturer or an
አስመጪ የንግድ ዕቃዎችን ለቸርቻሪ ወይም importer sells goods to a retailer or to a wholesaler
ለጅምላ ሻጭ ሲሸጥ በጅምላ ንግድ ውስጥ is considered to have been engaged in wholesale
እንደተሳተፈ ይቆጠራል፤ business;
"2/ "የችርቻሮ ሻጭ" ማለት የንግድ ዕቃዎችን 32/ “retailer” means any person who sells goods to
ከጅምላ ሻጭ ወይም ከአምራች ወይም ከአስ consumers or users after buying them from a
መጪ ገዝቶ ለሸማች ወይም ለተጠቃሚ የሚ wholesaler or a manufacturer or an importer or
ሸጥ ማንኛውም ሰው ሲሆን ጅምላ ሻጭ ወይም when a wholesaler or a manufacturer or an
አምራች ወይም አስመጪ የንግድ ዕቃዎችን importer sells goods to consumers or users is
ለሸማች ወይም ለተጠቃሚ ሲሸጥ የችርቻሮ considered to have been engaged in retail
ንግድ ውስጥ እንደተሳተፈ ይቆጠራል፤ business;
"3/ "የፌዴራል መንግሥት yL¥T DRJT" 33/ “federal public enterprise” means an
¥lT bመንግሥት የልማት ድርጅቶች enterprise established in accordance with
xêJ q$_R !5¼09)'4 mrT ytÌ Public Enterprises Proclamation No. 25/1992
Ìm DRJT wYM h#l#M xKs!×ñc$ or a business organization whose shares are
bፌዴራል mNG|T ytÃz yNGD totally owned by the federal government;
tÌM nW፤
"4/ "የክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት" 34/ “regional public enterprise” means a public
enterprise established by a regional state;
ማለት በክልል መንግሥት የሚቋቋም
የልማት ድርጅት ነው፤
35/ “basic goods or services” mean goods or
"5/ "መሠረታዊ የንግድ ዕቃ ወይም አገልግሎት"
services related to the daily need of
ማለት በገበያ ላይ እጥረት በመፈጠሩ
consumers, the shortage of which in the
ምክንያት ተገቢ ያልሆነ የንግድ ሥራ
ሊያስከትል የሚችል ከሸማቾች የየዕለት
market may lead to unfair trade practice;
ፍላጐት ጋር የተገናኘ የንግድ ዕቃ ወይም
አገልግሎት ነው፤
6. gA 5¹þ3)"7 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5337
"6/ "የሙያ ብቃት መስፈርት” እና “የሙያ 36/ “requirements of professional competence”
ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት" and “certificate of professional competence”
ማለት እንደ ቅደም ተከተሉ የንግድ mean requirements set by the relevant
ፈቃድ ለሚሰጥባቸው የንግድ ስራ sectoral government institution to be fulfilled
መስኮች የሚመለከተው የሴክተር መስሪያ as appropriate with respect to commercial
activities for which business license is issued,
ቤት እንደ አስፈላጊነቱ እንዲሟሉ የሚ
concerning, the presence of professionals to
ጠይቃቸው ስራ የሚያከናውኑ ባለሙያ
perform specific duties, the fulfillment of the
ዎች መኖርን፣ ለስራ አስፈላጊ የሆኑ
necessary premise and equipments in order to
የመሥሪያ ቦታ እና መሣሪያዎች መሟላ carry on the business, the working process
ትን፣ ተሰርቶ የሚወጣውን ምርት necessary for the production of a product or
ለማምረት ወይም አገልግሎት ለመስጠት service and the necessary inputs and
የሚያስፈልግ የአሰራር ስርአትን እና certificate issued upon fulfillment of these
የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በተመለከተ requirements, respectively;
የሚወጡ መስፈርቶች እና እነዚህን መስፈ
ርቶች በማሟላት የሚሰጥ የምስክር
ወረቀት ነው፤
37/ any expression in the masculine gender
"7/ በወንድ ፆታ የተገለፀው የሴትንም includes the feminine.
ያካትታል፡፡
3. ዓላማዎች 3. Objectives
ይህ አዋጅ፡- This Proclamation shall have the objectives:
1/ የንግዱ ዘርፍ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድ 1/ strengthening the situations where the trade
sector can be supportive of the economic
ገት የሚደግፍበትን ሁኔታ የማጠናከር፤
development of the country;
2/ የንግድ ምዝገባና የንግድ ሥራ ፈቃድ
2/ protecting the trade sector from detrimental
አሰጣጥ ሥርዓትን በአግባቡ በማደራጀት and unfair activities by appropriately
የንግዱን ዘርፍ ጐጂና ተገቢ ካልሆኑ organizing the systems of commercial
እንቅስቃሴዎች የመከላከል፤ registration and business licensing;
3/ በንግዱ ዘርፍ መንግሥት ሊኖረው የሚገ 3/ facilitating the keeping of data regarding the
ባውን መረጃ በአግባቡ ለመያዝ የሚያስ trade sector by the government;
ችለውን ሁኔታ የማመቻቸት፤
4/ ለንግድ ሥራ እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታ 4/ creating conducive situations for commercial
ዎችን የመፍጠር፤ activities.
ዓላማዎች አሉት፡፡
4. Scope of Application
4. የአፈፃፀም ወሰን
የንግድ ፈቃድን የሚመለከቱ የዚህ አዋጅ The provisions of this Proclamation relating to
ድንጋጌዎች በዚህ አዋጅ አንቀጽ " ንዑስ business licenses shall apply to any person
አንቀፅ (1) ከተመለከቱት የንግድ ሥራዎች engaged in any commercial activity other than
በስተቀር በሌላ ማናቸውም የንግድ ሥራ those specified under Article 30 sub article (1) of
በተሰማራ ሰው ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ this Proclamation.
7. gA 5¹þ3)"8 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5338
ክፍል ሁለት PART TWO
ስለንግድ ምዝገባ COMMERCIAL REGISTRATION
5. የንግድ መዝገብ ስለማቋቋም 5. Establishment of Commercial Register
1/ A commercial resister administered by the
1/ በሚኒስቴሩ የሚተዳደር ሀገር አቀፍ
Ministry and which has a nationwide
ተፈፃሚነት ያለው የንግድ መዝገብ በዚህ
application is hereby established by this
አዋጅ ተቋቁሟል፡፡
Proclamation.
2/ Each bureau or the Ethiopian Investment
2/ እያንዳንዱ ቢሮ ወይም የኢትዮጵያ
Agency, in accordance with the power
ኢንቨስትመንት ኢጀንሲ ሚኒስቴሩ በሚሰ delegated to it by the Ministry and pursuant
ጠው ውክልናና በዚህ አዋጅ መሠረት to this Proclamation, shall conduct
የንግድ ምዝገባ ያከናውናል፡፡ commercial registration.
6. በንግድ መዝገብ ስለመመዝገብ 6. Registration in the Commercial Register
1/ ማንኛውም ሰው በንግድ መዝገብ ሳይመዘገብ 1/ No person shall engage in any commercial activity
ማናቸውም የንግድ ፈቃድ የሚያስፈልገውን which requires business license without being
registered in the commercial register.
የንግድ ሥራ መሥራት አይችልም፡፡
2/ Any person shall be registered in the
2/ ማንኛውም ሰው በንግድ መዝገብ የሚመዘ
commercial register, at the place where the
ገበው ዋና መስሪያ ቤቱ ባለበት ሥፍራ
head office of his business is situated.
ይሆናል፡፡
3/ Any person shall register in the commercial
3/ ማንኛውም ሰው በተለያዩ ክልሎች የተለያየ register only once, even though he carries on
የንግድ ሥራ ቢሠራም በንግድ መዝገብ different commercial activities in different
የሚመዘገበው አንድ ጊዜ ብቻ ይሆናል፡፡ regions.
4/ በብዙ ስፍራዎች ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት 4/ Any person who opens branch offices in many
የሚከፍት ማንኛውም ሰው ሥራ ከመጀመሩ places shall inform the registering office
በፊት ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቱ በሚገኝበት where his branch office is situate, the address
ስፍራ ላለው መዝጋቢ መስሪያ ቤት of the branch office and his special
አግባብነት ያለውን የማመልከቻ ቅጽ identification number of registration by
በመሙላትና የንግድ ምዝገባ ምስክር completing the appropriate application form
ወረቀትና የንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ and attaching photocopies of his commercial
በማያያዝ የቅርንጫፍ መስሪያ ቤቱን registration certificate and business license
አድራሻ እና ልዩ የምዝገባ መለያ ቁጥሩን before commencing operation.
ያሳውቃል፡፡
5/ As provided for under Article 105 of the
5/ በንግድ ሕግ አንቀጽ 1)5 እንደተደነገገው
Commercial Code, when any person is being
ማንኛውም ሰው በንግድ መዝገብ ሲመዘገብ registered in the commercial register, the trade
የንግድ ስሙ ከሌላ ነጋዴ ጥቅም ጋር name shall be included in the commercial
የማይጋጭ መሆኑን በማረጋገጥ በንግድ registration by verifying that it is unlikely to create
ምዝገባ ውስጥ መካተት አለበት፡፡ conflict with the interest of another business
person.
6/ ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በስራ ላይ በነበሩት
6/ Any person, who is not registered in the comme-
ሕጐች መሠረት በንግድ መዝገብ የተመዘገበ
rcial register in accordance with the laws which
ወይም ሳይመዘገብ ነገር ግን በማናቸውም
were in force prior to the coming into force of this
ሥልጣን ባለው መንግሥታዊ አካል ፈቃድ Proclamation, but who has been carrying on a
ተሰጥቶት የንግድ ሥራ የሚሠራ ማንኛውም ሰው commercial activity under a license from any
አዋጁ ከጸናበት ቀን ጀምሮ በ02 ወራት ጊዜ authorized government body, shall be registered
ውስጥ በዚህ አዋጅ መሠረት በንግድ መዝገብ pursuant to this Proclamation with in 12 months
መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ from the effective date of this Proclamation.
8. gA 5¹þ3)"9 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5339
7/ የንግድ ማህበራት መስራቾች ወይም አባላት 7/ Founders or members of a business
በተፈረሙና በንግድ መዝገብ በገቡ organization shall sign their memorandum
መመስረቻ ጽሑፎቻቸውና መተዳደሪያ and articles of association at the Documents
ደንቦቻቸው ላይ ከሚያደርጓቸው ማናቸውም Authentication and Registration Office,
ማሻሻያዎቻቸው በስተቀር ለንግድ ምዝገባ according to standardized samples of
ከመቅረባቸው በፊት የመመስረቻ ጽሑፎ memorandum and articles of association sent
ቻቸውንና የመተዳደሪያ ደንቦቻቸውን መዝ to the same office by the registering office,
before applying for commercial registration,
ጋቢው መስሪያ ቤት ለሰነዶች ማረጋገጫ
except any amendments to these signed and
እና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት በሚልካቸው
registered memorandum and articles of
ደረጃቸውን የጠበቁ የመመስረቻ ጽሑፍና association.
የመተዳደሪያ ደንብ ናሙናዎች መሠረት
መፈራረም አለባቸው፡፡
8/ Before signing their memorandum and article
8/ የንግድ ማህበር መስራቾች ወይም አባላት of association, founders or members of a
የመመስረቻ ጽሑፎቻቸውን ወይም business organization shall get the
መተዳደሪያ ደንቦቻቸውን ከመፈራረማቸው verification of the registering office that
በፊት የንግድ ማህበሩን ስም በተመለከተ another business person has not occupied the
በቅድሚያ መዝጋቢው መስሪያ ቤት ስሙ name of the business organization.
በሌላ ነጋዴ ያልተያዘ መሆኑን
ሊያረጋግጥላቸው ይገባል፡፡
9/ Where the successors and the spouse of a sole
9/ በትራንስፖርት ንግድ ሥራ ተሰማርቶ business person who was engaged in
የነበረ ግለሰብ ነጋዴ ወራሾች እና የትዳር transport business, do not want to form a
ጓደኛ በንግድ ሥራው ለመቀጠል የንግድ business organization to resume the business,
ማህበር ለማቋቋም ያልፈለጉ ከሆነ ከወራሾቹ one of the successors or the spouse can be
አንዱ ወይም የትዳር ጓደኛው በሌሎቹ registered in the commercial register
ወራሾች እና/ወይም የትዳር ጓደኛ according to the power of attorney given to
በሚሰጠው ውክልና መሠረት በንግድ him by the other successors and/or the
spouse.
መዝገብ መመዝገብ ይችላል፡፡
0/ በንግድ ማህበር ውስጥ በዓይነት የሚደረግ
10/ The agreement of founders or members of a
መዋጮን ግምት የንግድ ማህበሩ መስራቾች
business organization on the valuation of
ወይም አባላት ባደረጉት ስምምነት የተወሰነ contribution in kind shall be stipulated in the
መሆኑ በመመስረቻ ጽሑፉ ወይም memorandum of association or in the
በመመሥረቻ ጽሁፉ ማሻሻያ ውስጥ amendment of the memorandum of
መጠቀስ አለበት፡፡ association.
7. የንግድ ምዝገባ ማመልከቻና ውሳኔ
7. Application for Registration and Decision
1/ ማናቸውንም የንግድ ምዝገባ ጥያቄ በንግድ
ሥራ ለመሰማራት የሚፈልግ ሰው ሥራ 1/ Any Application to register in the commercial
ከመጀመሩ ቢያንስ ከአንድ ወር በፊት register shall be submitted to the registering
የማመልከቻ ቅጽ በመሙላትና በዚህ አዋጅ office by a person who wants to engage in a
የተቀመጡትን ማስረጃዎች በማያያዝ commercial activity by completing the
ለመዝጋቢው መስሪያ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡ application form and attaching the documents
stipulated in this Proclamation at least one
2/ ማናቸውም ለመዝጋቢው መስሪያ ቤት month before he starts operation.
በንግድ መዝገብ ለመመዝገብ የቀረበ
ማመልከቻ ተቀባይነት ያለው ሆኖ ከተገኘ 2/ Where any application to register in the
commercial register that has been submitted
መዝጋቢው መስሪያ ቤት በደንቡ መሠረት
to the registering office is found acceptable,
የተወሰነውን ክፍያ በማስከፈል መዝግቦ the registering office shall register the
የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት applicant and issue to him a certificate of
ለአመልካቹ ይሰጠዋል፡፡ registration upon payment of the prescribed
fee in the regulation.
9. gA 5¹þ3)# ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5340
3/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) 3/ When the registering office rejects the
መሠረት የቀረበለት የምዝገባ ጥያቄ ተቀባ application for registration submitted to it
ይነት የሌለው መሆኑን መዝጋቢው መስሪያ pursuant to sub article (1) and (2) of this
ቤት ሲያረጋግጥ ያልተቀበለበትን ምክንያት Article, it shall notify the applicant in writing
ለአመልካቹ በጽሑፍ ያስታውቃል፡፡ the reasons thereof.
4/ ሚኒስቴሩ ለምዝገባ አገልግሎት የሚውሉ 4/ The Ministry shall prepare forms that shall be
ቅጾችን ያዘጋጃል፡፡ used for registration purposes.
5/ ሚኒስቴሩ ለምዝገባ ከሚቀርቡ ማመልከቻ 5/ The Ministry shall determine the number of
ዎች ጋር የሚያያዙ የፎቶግራፎችንና የሰነዶ photographs and copies of documents that
shall be attached with the application for
ችን ቅጂ ብዛት ይወስናል፡፡
registration.
6/ መዝጋቢው መስሪያ ቤት በማመልከቻ ቅጹ
6/ The registering office shall verify the accuracy
እና ተያይዘው በቀረቡ ሰነዶች ላይ የቀረቡ
of details stated in the application form and
ዝርዝሮችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ አለበት፡፡ documents attached thereto.
7/ በዚህ አዋጅ መሠረት የሚቀርቡ የንግድ 7/ Copies of memorandum and article of
ማህበራት የመመስረቻ ጽሁፎችና የመተዳ association to be submitted in accordance
ደሪያ ደንቦች ቅጂዎች ዋና ቅጂዎች እና with this Proclamation shall be original
የተረጋገጡ መሆን አለባቸው፡፡ copies and authenticated.
8/ መዝጋቢው መስሪያ ቤት ለምዝገባ የቀረበ 8/ The registering office shall enter in the trade
ውን ግለሰብ ነጋዴ ወይም የንግድ ማህበር register, the taxpayer’s identification number of
ግብር አስከፋዩ መስሪያ ቤት የሚሰጠውን the applying individual business person or the
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በልዩ የምዝገባ business organization issued by the tax collecting
office, as special identification number of
መለያ ቁጥርነት በመዝገብ ያስገባል፡፡ registration. The registering office shall use the
መዝጋቢው መስሪያ ቤት ለግለሰብ ነጋዴ finger print registered by the tax collecting office
ተመዝጋቢ በግብር አስከፋዩ መስሪያ ቤት for individual business person.
የተመዘገበውን የጣት አሻራ ይጠቀማል፡፡
9/ The registering office shall request the tax collecting
9/ መዝጋቢው መስሪያ ቤት ለምዝገባ የቀረበው office, in writing, to give the business organization
የንግድ ማህበር በንግድ መዝገብ ከመግባቱ በፊት applying for registration a taxpayer’s
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሠጠው ግብር identification number, before registering it.
አስከፋዩን መስሪያ ቤት በደብዳቤ ይጠይቃል፡፡ The tax collecting office shall inform the
ግብር አስከፋዩ መስሪያ ቤትም በምስረታ ላይ registering office, in writing of the taxpayer’s
ላለው የንግድ ማህበር የሰጠውን የግብር ከፋይ identification number it has issued to the business
organization which is under formation.
መለያ ቁጥር ለመዝጋቢው መስሪያ ቤት
በጽሁፍ ያሳውቃል፡፡
0/ በማዕድን ዘርፍ የሚሰማሩ የውጭ 10/ Foreign investors to be engaged in the mining
sector, federal public enterprises, commercial
ባለሀብቶች፣ የፌዴራል መንግሥት የልማት
representatives, branches of foreign
ድርጅቶች፣ የንግድ እንደራሴዎች፣ የውጭ
companies, foreign traders that come to
ሀገር ኩባንያዎች ቅርንጫፎች፣ በዓለም operate in Ethiopia by winning international
ዐቀፍ ጨረታ አሸናፊ ሆነው የሚገቡ የውጭ bids, organizations that are permitted to
ሃገር ነጋዴዎች፣ የንግድ ስራ እንዲሰሩ engage in commercial activity and foreign
የተፈቀደላቸው ማህበራት እና ተቋቁሞ investors intending to buy an existing
የሚገኝ የንግድ ድርጅትን ገዝቶ ባለበት enterprise in order to operate it as it stands
ሁኔታ ንግድ ለማካሄድ የሚፈልግ የውጭ shall be registered with the Ministry.
ባለሀብት በሚኒስቴሩ ይመዘገባሉ፡፡
01/ በክልል መንግሥታት የሚቋቋሙ የመንግሥት 11/ Regional public enterprises shall be registered
የልማት ድርጅቶች በቢሮዎች ይመዘገባሉ፡፡ with the bureaus.
10. gA 5¹þ3)#1 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5341
02/ የውጭ ባለሀብቶች በሚኒስቴሩ ወይም በኢን 12/ Foreign investors shall be registered only
ቨስትመንት ኤጀንሲ ብቻ ይመዘገባሉ፡፡ with the Ministry or the Ethiopian Investment
Agency.
03/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ (2)
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ሚኒስቴሩ 13/ With out prejudice to the provision of Article
ፈቃድ በሚሰጥባቸው የንግድ ሥራ መስኮች 6 sub article (2) of this Proclamation, those
የሚሠማሩ ሰዎች በንግድ መዝገብ ለመመ business persons who engage in commercial
ዝገብ በቀጥታ ለሚኒስቴሩ ማመልከት activities for which license is issued by the
ይችላሉ፡፡ Ministry may directly apply to the Ministry
for registration.
04/ አንድ ሰው ወይም የንግድ ማህበር በንግድ
14/ An objection submitted in accordance with the law
መዝገብ እንዳይመዘገብ በህግ መሠረት against the registration of a person or a business
የሚቀርብ መቃወሚያ በንግድ መዝገብ organization in the commercial register, may,
ከመመዝገብ ሊያስከለክል ይችላል፡፡ result in prevention from being registered.
8. የምዝገባ መረጃዎችና ሠነዶችን ስለማስተላለፍ 8. Forwarding of Information and Documents
Relating to Registration
1/ በዚህ አዋጅ መሠረት የንግድ ምዝገባ ያደ 1/ The bureau or the Ethiopian Investment
ረገው ቢሮ ወይም የኢትዮጵያ ኢንቨስት Agency, which has made commercial
መንት ኤጀንሲ ለዚህ ጉዳይ በሚዘጋጅ ቅጽ registration under this Proclamation, shall
አማካይነት የምዝገባ መረጃዎቹን ወዲያውኑ forward to the Ministry the particulars of the
ለሚኒስቴሩ ያስተላልፋል፡፡ registration in a form designed for this
purpose.
2/ ሚኒስቴሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1)
2/ The Ministry shall register in the central
መሠረት የተላለፉለትን የምዝገባ መረጃዎ
register information forwarded to it pursuant
ችንና ራሱ የመዘገባቸዉን በዚህ አዋጅ
to sub article (1) of this Article and those
አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀፅ (1) መሠረት registered by itself, pursuant to Article 5 sub
በማዕከላዊ ንግድ መዝገብ መዝግቦ ይይዛል፡፡ article (1) of this Proclamation.
9. የንግድ ማህበራት የሕግ ሰውነት 9. Legal Personality of Business Organizations
1/ የንግድ ማህበራት በንግድ ሕግ አንቀፅ '7፣ 1/ Business organizations shall acquire legal
2)09፣ 2)!፣ 2)!3 እና 2)!4 እንደተደ personality by registering in the commercial
ነገገው ስለ መመስረታቸው ወይም በመመ register without being publicized in a newspaper
ስረቻ ጽሑፎቻቸው ላይ ስለሚደረጉ ማሻሻ as provided for under Article 87, 219, 220, 223
and 224 of the Commercial Code for their
ያዎች የጋዜጣ ማስታወቂያ ሳያስፈልጋቸው
establishment or amendments to their
በንግድ መዝገብ በመመዝገብ የሕግ ሰውነት memorandum of association.
ያገኛሉ፡፡
2/ The commercial register of business
2/ የንግድ ማህበራትን የንግድ ምዝገባ ሦሰተኛ organizations shall be made open for the
ወገኖች እንዲያውቁት መዝገቡ ክፍት reference of third parties.
ይደረጋል፡፡
10. Commercial Registration of Sole Business
0. የግለሰብ የንግድ ምዝገባ Persons
አመልካቹ ግለሰብ ነጋዴ ከሆነ የሚከተሉትን Where the applicant is a sole business person he
ሰነዶች ከማመልከቻው ቅጽ ጋር በማያያዝ shall submit the following documents together
ማቅረበ አለበት፡- with his application format:
1/ የአመልካቹ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ 1/ passport size photographs of the applicant
የተነሳው ጉርድ ፎቶግራፍ፣ taken within six months time,
2/ የአመልካቹ የቀበሌ የመታወቂያ ካርድ ወይም 2/ photocopies of the kebele identification card or
የፀና ፓስፖርት ገጾች ፎቶ ኮፒ፣ copies of valid passport of the applicant,
11. gA 5¹þ3)#2 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5342
3/ አመልካቹ የውጭ ባለሀብት ከሆነ 3/ where the applicant is a foreign investor his
የኢንቨስትመንት ፈቃድ፣ investment permit,
4/ እንደ ሀገር ውስጥ ባለሀብት የሚቆጠር 4/ where the applicant is a foreigner considered
የውጭ ሀገር ዜጋ ከሆነ ከኢትዮጵያ as a domestic investor, a document issued by
ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ የተሰጠ ይህንኑ Ethiopian Investment Agency to testify this,
የሚያረጋግጥ ሰነድ፣
5/ ዕድሜው 08 ዓመት የሞላው መሆኑን 5/ a document which testifies that he has attained
የሚያረጋግጥ ሰነድ፣ the age of 18,
6/ የዋና መሥሪያ ቤቱ እና ያለም ከሆነ 6/ the exact address of the head office and branch
የቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶቹን ትክክለኛ offices of his business if any, and
አድራሻ፣ እና
7/ if the office of his business is his own a title
7/ ለንግድ ሥራ የሚጠቀምበት ቤት የራሱ
deed or if it is a leased one an authenticated
ከሆነ የባለይዞታነት ካርታ፣ የኪራይ ከሆነ contract of lease and a verification issued by
በሰነድ አረጋጋጭ የተረጋገጠ የኪራይ ውል kebele administration as to the address of the
እና ስለቤቱ አድራሻ ከቀበሌ መስተዳድር office.
የሚሰጥ ማረጋገጫ፡፡
11. Commercial Registration of a Business
01. አክሲዮን ማህበር ያልሆነ የንግድ ማህበር Organization Other than a Share Company
የንግድ ምዝገባ
1/ Where the applicant is a business organization
1/ አመልካቹ በመቋቋም ላይ ያለ አክሲዮን
other than a share company, under formation;
ማህበር ያልሆነ የንግድ ማኀበር ከሆነ the founders or their attorney shall submit the
የማመልከቻ ቅጹን በመሙላት እንደአግባቡ following documents as may be appropriate,
ከሚከተሉት ሰነዶች ጋር በማያያዝ together with the application format:
መሥራቾቹ ወይም ወኪላቸው ማቅረብ
አለባቸው፡-
ሀ/ ማመልከቻው የተፈረመው በወኪል ከሆነ a) where the application is signed by an
attorney; a power of attorney given by
በሁሉም መስራች አባላት የተሰጠ
all of the founders, photocopies of
የውክልና ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ፣
kebele identification card or valid
የወኪሉ እና የሥራ አስኪያጁ የቀበሌ passport of the attorney and the manager
መታወቂያ ወይም የፀና ፓስፖርት ፎቶ and the passport size photographs of the
ኮፒ እና ሥራ አስኪያጁ በስድስት ወር manager taken within six months time,
ጊዜ ውስጥ የተነሳው ጉርድ ፎቶግራፍ፣
b) original copies of memorandum and
ለ/ የማኀበሩ የመመስረቻ ጽሑፍ እና articles of association,
የመተዳደሪያ ደንብ ዋና ቅጂዎች፣
c) where there are foreign nationals as
ሐ/ በማኀበሩ ውስጥ የውጭ አገር ዜግነት members of the business organization;
ያላቸው ግለሰቦች በአባልነት ካሉ documents evidencing that the foreign
እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት የተቆጠ nationals are considered as domestic
ሩበት ሠነድ ወይም የኢንቨስትመ investors or their investment permits and
ንት ፈቃድ እና የእያንዳንዳቸው የፀና photocopies of pages of their valid
ፓስፖርት ገጾች ፎቶኮፒ፣ passports,
12. gA 5¹þ3)#3 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5343
መ/ በሚቋቋመው ማኀበር ውስጥ ባለአክሲዮን d) where there is a foreign juridical person
የሆነ የውጭ ሀገር የሕግ ሰው ነት ያለው involved in the business organization under
አካል ካለ የዚሁ አካል የመቋቋሚያ formation; its certificate of incorporation,
የምስክር ወረቀት፣ የመመሥረቻ ጽሁ originals and authenticated copies of its
ፍና የመተዳደሪያ ደንብ ወይም ተመሳ memorandum and article of association or
ሳይ ሰነድ ዋናና የተረጋገጠ ቅጂ እና similar document, a notarized minutes of
አዲስ በሚቋቋመው ማኀበር ውስጥ ለመግ resolution passed by the authorized organ of
ባት መወሰኑን የሚያሳይ በአገሩ ውልና the juridical person to join the business
ማስረጃ ጽሕፈት ቤት የተረጋገጠ ቃለ- organization and an investment permit where
ጉባኤ ወይም ደብዳቤ ፎቶኮፒ እና የሕግ the juridical person is a foreign business
ሰውነት ያለው አካል የውጭ ሀገር የንግድ organization,
ማህበር ከሆነ የኢንቨስትመንት ፈቃድ፣
ሠ/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 0 ንዑስ አንቀጽ e) documents prescribed under sub-article
(6) እና (7) የተጠቀሱት ሰነዶች፣ (6) and (7) of Article 10 of this
እና Proclamation, and
ረ/ በዚህ ንዑስ አንቀፅ ከፊደል ተራ (ሀ) እስከ f) documents mentioned from paragraph (a)
(መ) የተጠቀሱት ሰነዶች ትክክለኛነት to (d) of this sub-article shall be
በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ አግባብነት ባለቸው submitted after authentication by
አካላት ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፡፡ appropriate bodies in Ethiopia.
2/ የአክሲዮን ማህበር ያልሆነ የንግድ ማህበር
2/ The manager of a business organization other
ሥራ አስኪያጅ ከአንድ በላይ በሆኑ
than a share company shall not be a manager
ማናቸውም የንግድ ማህበሮች ውስጥ in more than one any business organization
በተደራራቢነት ሥራ አስኪያጅ ሊሆን at the same time.
አይችልም፡፡
3/ Before the registration of a business
3/ የአክሲዮን ማህበር ያልሆነ የንግድ ማህበር organization other than a share company in
the commercial register, there shall be
በንግድ መዝገብ ከመመዝገቡ በፊት
submitted a bank statement that the capital of
ከአባላት በመዋጮ ከሚሰበሰበው የማህበሩ
the business organization to be contributed in
ካፒታል ውስጥ በጥሬ ገንዘብ የሚዋጣው ገቢ
cash has been deposited and all appropriate
ለመደረጉ የባንክ ማረጋገጫ እና በአይነት documents relating to contribution in kind.
ለሚዋጣው አግባብነት ያላቸው ሰነዶች
መቅረብ አለባቸው፡፡ 4/ The registering office shall write a letter to the
4/ መዝጋቢው መሥሪያ ቤት በምስረታ ላይ bank for the capital to be contributed in cash
ላለው አክሲዮን ማህበር ያልሆነ የንግድ of the business organization other than a
ማህበር የማህበሩ የገንዘብ መዋጮ ካፒታል share company, under formation, to be
deposited in a blocked bank account.
በባንክ በዝግ ሂሣብ እንዲቀመጥ ለባንኩ
ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
5/ After a business organization other than a
5/ አክሲዮን ማህበር ያልሆነ የንግድ ማህበር share company has entered commercial
በንግድ መዝገብ ከገባና የህግ ሰውነት register and obtained legal personality,
ካገኘ በኋላ በአይነት የተደረጉ መዋጮ testimonials issued by appropriate
ዎች ለተቋቋመው ማህበር ለመዛወራቸው government office, which show all
ከሚመለከታቸው የመንግሥት መሥሪያ contributions in kind have been transferred to
ቤቶች የሚሰጡ ማረጋገጫዎች ለመዝ the newly formed business organization, shall
ጋቢው መሥሪያቤት መቅረብ አለባቸው፡፡ be submitted to the registering office.
6/ የማኀበሩ የንግድ ምዝገባ ሲጠናቀቅ በዝግ 6/ Where the commercial registration of the business
ሂሣብ የተቀመጠው የማኀበሩ ካፒታል organization is completed, the registering office
shall write a letter to the bank to release the capital
እንዲለቀቅ መዝጋቢው መስሪያ ቤት
of the business organization kept in a blocked
ለባንኩ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ account.
13. gA 5¹þ3)#4 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5344
12. Commercial Registration of a Share Company
02. የአክሲዮን ማህበር የንግድ ምዝገባ
1) Where the applicant is a share company; under
1/ አመልካቹ በመቋቋም ላይ ያለ የአክሲዮን formation, the founders or their attorney shall
ማኀበር ከሆነ መሥራቾቹ ወይም ወኪላ submit the following documents as may be
ቸው የማመልከቻ ቅጹን እንደአግባቡ ከሚ appropriate, together with the application:
ከተሉት ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ
አለባቸው፡-
ሀ/ ማመልከቻው የተፈረመው በወኪል ከሆነ a) where the application is signed by an attorney,
በሁሉም መስራች አባላት የተሰጠ የውክ the original copy of power of attorney given
ልና ማረጋገጫ ሰነድ ዋናና የተረጋገጠ by all the founders, photocopies of kebele
ቅጂ፣ የወኪሉ እና የሥራ አስኪያጁ የቀ identification card or passport of the attorney
and the manager and the passport size
በሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት እና
photographs of the manager taken within six
ሥራ አስኪያጁ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ
months time,
የተነሣው ጉርድ ፎቶግራፍ፣
b) a bank statement showing that at least one
ለ/ ከተፈረሙ አክሲዮኖች ሽያጭ ቢያንስ
fourth of the par value of the subscribed
አንድ አራተኛው ገንዘብ ተከፍሎ shares of the company is deposited in a
በዝግ ሂሳብ መቀመጡን የሚያሳይ blocked account,
የባንክ ማረጋገጫ፣
c) original copies of minutes of resolution of the
ሐ/ አክሲዮን ለመግዛት ፈራሚዎች ስብሰባ subscribers of the company and such other
ቃለ-ጉባኤ እና ከቃለ ጉባኤው ጋር documents as may be associated with the
resolution,
የተያያዙ ሰነዶች ዋና ቅጂ፣
d) original copies of memorandum and
መ/ የአክሲዮን ማኀበሩ የመመስረቻ ጽሑፍና
articles of association of the company,
የመተዳደሪያ ደንብ ዋና ቅጂዎች፣
e) documents stipulated under sub article
ሠ/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 01 ንዑስ አንቀጽ (1)(c) and (d) of Article 11 of this
(1) (ሐ) እና (መ) የተጠቀሱት Proclamation, if necessary,
ሰነዶች እንደ አስፈላጊነታቸው፣
f) information and documents prescribed
ረ/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 0 ንዑስ አንቀጽ under sub article (6) and (7) of Article 10
(6) እና (7) የተጠቀሱት ሰነዶች፣ of this Proclamation;
ሰ/ በዚህ ንዑስ አንቀጽ ከፊደል ተራ /ሀ/ እስከ g) documents mentioned from paragraph (a)
/ሠ/ የተጠቀሱት ሰነዶች ትክክለኛነት በኢ to (e) of this sub-article shall be
ትዮጵያ ውስጥ ባሉ አግባብነት ባላቸው submitted after authentication by
አካላት ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፡፡ appropriate bodies in Ethiopia.
2) The manger of a share company shall not be
2/ የአክሲዮን ማህበር ሥራ አስኪያጅ ከአንድ a manager in more than one any business
በላይ በሆኑ ማናቸውም የንግድ ማህበሮች organization at the same time.
ውስጥ በተደራራቢነት ሥራ አስኪያጅ
ሊሆን አይችልም፡፡
3) The registering office shall write a letter to the
3/ መዝጋቢው መስሪያ ቤት በምስረታ ላይ ላለው
bank, for a quarter of the capital of the share
አክሲዮን ማኀበር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
company under formation as mentioned in sub
(1) (ለ) የተጠቀሰው የማኀበሩ ካፒታል አንድ article (1) (b) of this Article to be deposited in the
አራተኛ በባንክ በዝግ ሂሣብ እንዲቀመጥ
bank in a blocked account.
ለባንኩ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
4/ የዚህ አዋጅ አንቀጽ 01 ንዑስ አንቀጽ 4) The provisions of sub article (3), (5) and (6)
(3)፣ (5) እና (6) ለአክሲዮን ማኀበር of Article 15 of this Proclamation shall apply
የንግድ ምዝገባ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ to commercial registration of a share
company.
14. gA 5¹þ3)#5 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5345
5) The founders of a share company to be
5/ በንግድ ህግ ከአንቀፅ 3)07 እስከ 3)!2
established by public subscription as
ድረስ ባሉት ድንጋጌዎች መሠረት ሕዝቡ provided for under Articles 317 to 322 of the
አክሲዮን ለመግዛት በመፈረም የሚቋቋም Commercial Code, in order to start the
የአክሲዮን ማኀበር መስራቾች ምስረ formation of the company, shall in advance
ታውን ለመጀመር የመዝጋቢውን መስሪያ obtain the written permission of the
ቤት የጽሁፍ ፈቃድ በቅድሚያ ማግኘት registering office.
አለባቸው፡፡
13. Commercial Registration of Branch of a
03. የውጭ አገር የንግድ ማኀበር ቅርንጫፍ የንግድ
Foreign Business Organization
ምዝገባ
Where the applicant is a branch of a foreign
አመልካቹ በውጭ አገር የተቋቋመ የንግድ ማኀበር incorporated business organization the attorney shall
የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከሆነ ወኪሉ የማመልከቻ submit the following documents for registration after
ቅጹን ትክክለኛነታቸዉ በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ being authenticated by appropriate bodies in Ethiopia
አግባብነት ባላቸው አካላት የተረጋገጡ፡- together with the application:
1/ ሥልጣን ያለው የማኀበሩ አካል ኢትዮጵያ 1) notarized minutes of resolution passed by the
ውስጥ ቅርንጫፍ ለመክፈት መወሰኑን authorized organ of the foreign business
የሚያሳይ በአገሩ በሚገኝ የውልና ማስረጃ organization evidencing a decision to open a
ጽሕፈት ቤት የተረጋገጠ ቃለ-ጉባኤ ወይም branch in Ethiopia and investment permit,
ደብዳቤ እና የኢንቨስትመንት ፈቃድ፣
2) certificate of incorporation of the business
2/ የማኀበሩ መቋቋሚያ የምስክር ወረቀት፣
organization,
3/ በኢትዮጵያ የማኀበሩ ቋሚ ወኪል
3) original copy of the power of attorney of the
የውክልና ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ዋና
permanent agent of the company in Ethiopia
ቅጂ፣የቀበሌ የመታወቂያ ካርድ ወይም and photocopies of his kebele identity card or
የፓስፖርት ገጾች ፎቶኮፒ፣ pages of valid passport,
4/ የማኀበሩ መመስረቻ ጽሑፍ እና 4) original copies of memorandum and article of
የመተዳደሪያ ደንብ ወይም ተመሳሳይ ሰነድ association or similar documents of the
ዋና ቅጂ፣ እና business organization, and
5/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 0 ንዑስ አንቀጽ (6) 5) information and documents prescribed under
እና (7) የተጠቀሱት፣ sub article (6)and (7) of Article 10 of this
ሰነዶች ጋር በማያያዝ ለሚኒስቴሩ በማቅረብ Proclamation.
መመዝገብ አለበት፡፡
04. የፌዴራል መንግሥት የልማት ድርጅት ወይም የክ 14. Commercial Registration of a Federal Public
ልል መንግሥት የልማት ድርጅት የንግድ ምዝገባ Enterprise or Regional Public Enterprise
Where applicant is a public enterprise established by
አመልካቹ በፌዴራል መንግሥት የተቋቋመ የመን
the federal government or a public enterprise
ግሥት የልማት ድርጅት ወይም በክልል መንግ
established by a regional state:
ሥት የተቋቋመ የመንግሥት የልማት ድርጅት በሚ
ሆንበት ጊዜ፡-
1) the law of its establishment,
1/ የተቋቋመበት ህግ፣
2/ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ የምደባ ደብዳቤ 2) the letter of appointment of the manager and the
እና ሥራ አስኪያጁ በስድስት ወር ጊዜ passport size photographs of the manager taken
ውስጥ የተነሳው ፎቶ ግራፍ፣ with in six months time,
15. gA 5¹þ3)#6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R $2 ሐምሌ 07 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No.42 24th July , 2010 …. page 5346
3/ ማመልከቻው የተፈረመው በወኪል ከሆነ 3) where the application is signed by an agent,
በድርጅቱ የበላይ ኃላፊ የተወከለበት
ሰነድ document of agency issued by head of the
እና የወኪሉ የቀበሌ መታወቂያ ወይም enterprise and copy of the agent’s kebele identity
card or passport,
ፓስፖርት ፎቶ ኮፒ፣
4) documents prescribed under sub article (6) and
4/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 0 ንዑስ አንቀጽ (6) (7) of Article 10 of this Proclamation,
እና (7) የተጠቀሱት ሰነዶች፣ shall be submitted together with the application
ከማመልከቻዉ ጋር አያይዞ በማቅረብ መመዝ for registration.
ገብ አለበት፡፡
15. Commercial Registration of a Commercial
05. የንግድ እንደራሴ የንግድ ምዝገባ Representative
አመልካቹ በውጭ አገር ያለ የንግድ ማህበርን Where the applicant is a commercial representative of a
foreign-based business organization or sole business
ወይም ግለሰብ ነጋዴን የሚወክል የንግድ
person:
እንደራሴ በሆነ ጊዜ:-
1) authenticated documents by appropriate
1/ ትክክለኛነታቸዉ በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ
bodies in Ethiopia:
አግባብነት ባላቸው አካላት የተረጋገጡ:-
a) proof of registration and juridical existence of
ሀ/ ወካዩ የንግድ ማህበር በተቋቋመበት አገር the principal business organization in the
ወይም ወካዩ ነጋዴ በሚሠራበት አገር country of its registration or in the country
የተመዘገበ ሕጋዊ ሕልውና ያለው መሆ where the principal business person operates,
ኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣
ለ/ ወካዩ የንግድ ማኀበር ከሆነ የመመሥረቻ b) where the principal is a business organization
ጽሑፍና መተዳደሪያ ደንብ ወይም ድር its original copies of memorandum and
ጅቱ የተቋቋመበት ተመሳሳይ ሰነድ ዋና article of association or similar documents;
ቅጂ፤
2/ ለበጀት ዓመቱ ለደመወዝና ለሥራ ማስኬጃ 2) a bank confirmation for having brought into the
የሚሆን ቢያንስ 1)ሺ /አንድ መቶ ሺ/ country a minimum of USD 100,000 (One
የአሜሪካን ዶላር ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባቱ Hundred Thousands United States Dollar) for
ከባንክ የተሰጠ ማረጋገጫ፣ office operation and salary expenditure for the
budget year,
3/ እንደራሴው በወካዩ ነጋዴ በእንደራሴነት 3) an authenticated proof of appointment of the
representative by the principal business
የተሾመበት አግባብ ባለው መሥሪያ ቤት
person as its commercial representative and
የተረጋገጠ ማስረጃ ዋና ቅጂ እና የቀበሌ photocopies of his kebele identity card or
መታወቂያ ወይም የፓስፖርት ፎቶ ኮፒ፣ passport,
4) documents prescribed under sub article (6) and
4/በዚህ አዋጅ አንቀጽ 0 ንዑስ አንቀጽ (6) (7) of Article 10 of this Proclamation,
እና (7) የተጠቀሱት ሰነዶች፣ shall be submitted to the Ministry together with
ከማመልከቻው ጋር ተያይዘው ለሚኒስቴሩ the application.
መቅረብ አለባቸው፡፡
16. Alteration and Amendment of Commercial
06. የንግድ ምዝገባ ለውጥ ወይም ማሻሻያ Registration
1/ ማናቸውም የንግድ ምዝገባ ለውጥ ወይም 1) Any alteration or amendment of a commercial
ማሻሻያ ጥያቄ የምዝገባ ለውጡ ወይም register shall be submitted by completing the
appropriate application form within two
ማሻሻያ ውሣኔ በተደረገ በሁለት ወር ጊዜ
months from the date the alteration or
ውስጥ አግባብ ያለውን የማመልከቻ ቅጽ
amendment has been made.
በመሙላት መቅረብ አለበት፡፡