በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
ትምህርት
ትምህርት
ቢሮ
ቢሮ
በገለጻው የሚቀርቡ ርዕሶች
በገለጻው የሚቀርቡ ርዕሶች
መግቢያ
በስ
በስ/
/
ትምህርቱ
ትምህርቱ
የነበሩ
የነበሩ
ችግሮች
ችግሮች
ሪፎርሙ
ሪፎርሙ
የተደረገባቸው
የተደረገባቸው
ትኩረቶች
ትኩረቶች
የትምህርት
አይነትና
መስኮች
የመፅሀፍት
የመፅሀፍት
ዝግጅት
ዝግጅት
ሂደት
ሂደት
ቀጣይ
ቀጣይ
የትኩረት
የትኩረት
አቅጣጫ
አቅጣጫ
የድርጊት መርሃ
ግብር
የሪፎርሙ
አላማ
መግቢያ
መግቢያ
የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ በ
የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ በ1986
1986 ዓ
ዓ.
.ም
ም.
. ተቀርጾ ተግባራዊ
ተቀርጾ ተግባራዊ
ሲደረግ ቆይቷል።
ሲደረግ ቆይቷል።
ትምህርትና ሥልጠና በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በማስፋፋት
ትምህርትና ሥልጠና በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በማስፋፋት
የትምህርትን ተደራሽነት ማሳደግ ተችሏል፡፡
የትምህርትን ተደራሽነት ማሳደግ ተችሏል፡፡
የሰው ሀይል
የሰው ሀይልን
ን በጥራት እና በአይነት ከማቅረብ አንጻር ክፍተቶች
በጥራት እና በአይነት ከማቅረብ አንጻር ክፍተቶች
ነበሩበት።
ነበሩበት። ሥርዓተ
ሥርዓተ-
-ትምህርቱም
ትምህርቱም ሥራ ፈጣሪ
ሥራ ፈጣሪ
የቀጠለ
የቀጠለ..
..
 ብቁ
ብቁ የሆኑ ዜጎችን ከማፍራት፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ሥራዎችን
የሆኑ ዜጎችን ከማፍራት፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ሥራዎችን
ከማበረታታት አንጻር እንዲሁም ሀገር በቀል ዕውቀቶችን
ከማበረታታት አንጻር እንዲሁም ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በ
በማካተት
ማካተት ሀገራዊ
ሀገራዊ
ተጠቃሚነት
ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አኳያ
ን ከማረጋገጥ አኳያ በባለፈው ስርዓተ ትምህርት
በባለፈው ስርዓተ ትምህርት ሰፊ ክፍተቶች
ሰፊ ክፍተቶች
ታይተዋል።
ታይተዋል።
 የትምህርትና ሥልጠና
የትምህርትና ሥልጠና ሥርዓታችን የነገውን የሀገራችንንና የአለምን ሁኔታ
ሥርዓታችን የነገውን የሀገራችንንና የአለምን ሁኔታ
ተረድተው ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ዜጐችን ለማፍራት
ተረድተው ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ዜጐችን ለማፍራት በሚያስችል መልክ
በሚያስችል መልክ
መከለስ
መከለስ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
የአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ-ትምህርት መሠረታዊ ችግሮችና ለለውጡ
ምክንያቶች
በይዘት የታጨቀ፣
ከተማሪዎችና ከማህበረሰቡ ህይወትና ኑሮ እና ከምርትና ከሥራ ጋር
ያልተቆራኘ
ሀገር በቀል እውቀትን ያላካተተ
ለግብረገብ ትምህርት ትኩረት አለመስጠቱ
• ልዩ ፍላጎትና ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች በተገቢው መንገድ አለማስተናገዱ
የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት አስፈላጊነት
 የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት አስፈላጊነት በቀድሞ ሥርዓተ-
ትምህርት ዉስጥ የተዘረዘሩትን ችግሮች ለመፍታት የተዘጋጀ ነዉ፡፡
ዓላማ
ዓላማ
የጥራት ደረጃውን የጠበቀ፤
ሳይንስና ቴክኖሎጂን፣
የሥራ ፈጠራን፣
ሀገር በቀል እውቀቶች
የተግባር ትምህርት ላይ ትኩረት ያደረገ፤
አግባብነት ያለው
ሥርዓተ-ትምህርት በማዘጋጀት
የሰለጠነ፣ ብቃት ያለው፣ ስብዕናው የተገነባ፣
በግብረገብ የታነጸ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ
ብቁ ዜጋ በማፍራት ሀገራችንን መካከለኛ ገቢ ካላቸው
ሀገራት ተርታ በ2022 ዓ.ም ማሰለፍ ማስቻል ነው።
ዝርዝር
ዓላማዎች
ዋና ዋና የስ/ትምህርት
ሰነዶች ማዘጋጀት)
የመምህራን ትምህርት
ሥርዓተ-ትምህርት
ማዘጋጀት
የስልጠና ማንዋሎችን
ማዘጋጀት
የግብአትና
የሰው ሃይል ፍላጐት
መለየት
የአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ
ትምህርት ማዕቀፍ፣
መርሐ ትምህርት
የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት
የሥራና የተግባር ትምህርት ሞጁሎች
ዝግጅት
ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 12ኛ
ክፍል ሥርዓተ-ትምህርት ጋር የተናበበ
የመምህራን ትምህርት ሥርዓተ-
ትምህርት ማዘጋጀት።
የሥራና የተግባር
ትምህርቶች
አዲሱን ሥርዓተ-ትምህርት መሰረት
ያደረገ የመምህራን እና የአሰልጣኞች
አዲስ የተዘጋጀውን ሥርዓተ-ትምህርት
መተግበር፣
በሪፎርሙ ዋና ለውጥ የተደረገባቸዉ ጉዳዮች
/Major Shifts in the Reform
ቅድመ አንደኛ ደረጃ እና አንደኛ ደረጃ ነፃና የግዴታ ትምህርት
የሥርዓተ-ትምህርት መዋቅር ከ 4+4+2+2 ወደ 2+6+2+4 መቀየሩ
ትምህርት በቴክኖሎጂ ተደግፎ እንዲሰጥ ትኩረት መሰጠቱ
የተለያዩ የሙያና የተግባር ትምህርቶች እንዲሰጡ አቅጣጫ መቀመጡ
የአጠቃላይ ትምህርት ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተዘጋጀ መሆኑ
የሙያና የቀለም ትምህርት፣
በብቃት ላይ የተመሠረተ
የግብረገብ ትምህርት ያካተተ፣
ከምርትና ከተግባር ጋር የተሳሰረና ብቃትን የሚያስጨብጥ፣
21ኛው ክፍለ ዘመን የሚጠይቀውን እውቀትና ክህሎት
ማስጨበጥ የሚችል፣ በቴክኖሎጂ ተደግፎ እንዲሰጥ
ይደረጋል፡
ሀገር በቀል እውቀት፣
በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርቶ እንዲቀረጽ እና እንዲሻሻል
ይደረጋል፡፡
7
የትምህርት አይነት
ቅድመ-አንደኛ ደረጃ አንደኛ ደረጃ መካከለኛ ደረጃ
1. የአፍ መፍቻ ቋንቋ 1. የአፍ መፍቻ ቋንቋ 1. የአፍ መፍቻ ቋንቋ
2. አካባቢ ሣይንስ 2. የፌደራል የሥራ ቋንቋ 2. የፌደራል የሥራ ቋንቋ
3. የግልና ማህበራዊ ስሜታዊ
እድገት
3. እንግሊዝኛ ቋንቋ 3. እንግሊዝኛ ቋንቋ
4. ሥነ ጥበብ 4. ሒሳብ 4. ሒሳብ
5. ሒሳብ 5. አካባቢ ሣይንስ 5. አጠቃላይ ሣይንስ
6. ጤናና ሰውነት ማጐልመሻ
ትምህርት
6. የግብረ ገብ ትምህርት 6. ማህበራዊ ሣይንስ
7. ሥነ ጥበብ 7. የዜግነት ትምህርት
8. ጤናና ሰውነት ማጐልመሻ
ትምህርት
8. ሥነ ጥበብ
9. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
10. ጤናና ሰውነት ማጐልመሻ
ትምህርት
11. የሥራና የቴክኒክ ትምህርት
9
9ኛ እና
ኛ እና 1
1ዐኛ ክፍል
ዐኛ ክፍል
የጋራ የትምህርት አይነቶች
ተ.ቁ የጋራ የትምህርት አይነቶች
1 እንግሊዝኛ
2 ሒሳብ
3 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
4 ፊዚክስ
5 ኬሚስትሪ
6 ባዮሎጂ
7 ጂኦግራፊ
8 ታሪክ
9 የዜግነት ትምህርት
10 ኢኮኖሚክስ
አማራጭ የትምህርት አይነቶች
ተ.ቁ አማራጭ የትምህርት አይነቶች
1 የፌደራል ቋንቋ
2 የውጭ ቋንቋ
3 ሥነጥበብ
ተ.ቁ የትምህርት አይነት
1 እንግሊዝኛ
2 ሒሳብ
3 ፊዚክስ
4 ኬሚስትሪ
5 ባዮሎጂ
6 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
7 ግብርና
ተ.ቁ የሥራና ቴክኒት ትምህርቶች
1 ማኑፋክቸሪንግ
2 ኮንስትራክሽን
3 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
4 ጤና ሣይንስ
5 ግብርና
ተፈጥሮ ሣይንስ
ተፈጥሮ ሣይንስ /11
/11ኛና
ኛና 12
12ኛ ክፍል
ኛ ክፍል/
/
የጋራ የትምህርት አይነቶች
የጋራ የትምህርት አይነቶች
የሥራና ቴክኒክ የትምህርት
የሥራና ቴክኒክ የትምህርት
አይነቶች
አይነቶች
የጋራ የትምህርት አይነቶች
የጋራ የትምህርት አይነቶች
ተ.ቁ የትምህርት አይነት
1 እንግሊዝኛ
2 ሒሳብ
3 ጂኦግራፊ
4 ታሪክ
5 ኢኮኖሚክስ
6 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ተ.ቁ የሥራና ቴክኒት ትምህርቶች
1 ቋንቋና ማህበራዊ ሣይንስ
2 ቢዝነስ
3 ሥነጥበባት
ማህበራዊ ሣይንስ
ማህበራዊ ሣይንስ /11
/11ኛና
ኛና 12
12ኛ ክፍል
ኛ ክፍል/
/
የሥራና ቴክኒክ የትምህርት
የሥራና ቴክኒክ የትምህርት
አይነቶች
አይነቶች
የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ዝግጅት
ሰነዶቹን
ለማዘጋጀት ሃላፊነት
የተሰጠው
የትምህርት እርከን የሚዘጋጁ
የትምህርት
አይነቶች ብዛት
አጠቃላይ የተዘጋጁ የመማሪያ ማስተማሪያ
መጻሕፍት ብዛት
የተማሪው የመምህሩ ድምር
በትምህርት
ሚኒስቴር
/በ
ዩኒቨርስቲዎች
አስተባባሪነትየተ
ዘጋጁ/
1 አንደኛ ደረጃ 2 12 12 24
• እንግሊዝኛ /ከ1ኛ እስከ 6ኛ/
• ግብረገብ /ከ1ኛ እስከ 6ኛ/
2 መካከለኛ ደረጃ 4 8 8 16
• እንግሊዝኛ /7ኛ እና 8ኛ/
• የዜግነት ትምህርት /7ኛ እና 8ኛ/
• ሥራና ቴክኒክ /7ኛ እና 8ኛ/
• IT /7ኛ እና 8ኛ/
የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ድምር 6 20 20 40
3 ሁለተኛ ደረጃ /9-10/ 15 30 30 60
4 11ኛና 12ኛ የቀለም ትምህርት 10 20 20 40
የሁለተኛ ደረጃ ድምር 25 50 50 100
የመምህራን ትምህርትና ሥልጠና ሥርዓተ-ትምህርት
•ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ከተዘጋጀው ሥርዓተ ትምህርት
ጋር የተናበበ የመምህራን ትምህርትና ሥልጠና ሥርዓተ ትምህርት
ረቂቅ ማእቀፍ ተዘጋጅቷል፡፡
•በማእቀፉ መሠረት በየትምህርት ዘርፉ ኮርሶች ተለይተዋል፤
በባለድርሻ አካላት በተሰጠው አስተያየት የክለሳ ሥራ እየተሰራ
ይገኛል፡፡
የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ለማዳበር የተሠሩ
•የየትምህርት አይነቱን መርሃ ትምህርት ተገምግሟል፡፡
•መርሃ ትምህርቱን የማጣጣም ሥራ ተሠርቷል፡፡
•የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍቱ፤
• በትምህርት ሚኒስቴር ባለሙያዎች ተገምግሟል፡፡
• በክልል ባለሙያዎች እንዲገመገም ተደርጓል፡፡
• በካምብሪጅ ዓለም አቀፍ ተቋም ተገምግሟል፡፡
• መጻሕፍቱ እንዲሞከሩ ተደርጓል፡፡
የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የሥራና ተግባር ትምህርት
• የሰው ሀይልና የግብዓት ፍላጐት ዳሰሳ ጥናት በክልሎች በኩል እንዲካሄድ፣
• ደረጃ በደረጃ ከ2-5 አመት በተሟላ ሁኔታ በሁሉም የትኩረት መስኮች በሁሉም
ትምህርት ቤቶች ትምህርቱ እንዲሰጥ ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች
ለመሥራት ማኑዋሎች ተዘጋጅተዋል፤
• በየትምህርት ቤቱ ለሚጀመሩ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የሥራና ቴክኒክ ትምህርት
አስፈላጊ መምህራንን የመለየት ሥራ ይሠራል፤
የሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ
ክፍል
የስርአተ ትምህርት ዝግጅት እና የትግበራ አመታት
2014 2015 2016 2017
1ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
የማጠቃለያ
ግምገማ
2ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
3ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
4ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
5ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
6ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
7ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
8ኛ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ
9ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ
10ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ
ቀጣይ አቅጣጫ
 በወረዳ ደረጃ የሚሰጠው የትውውቅ ስልጠና ዞኖችና ወረዳዎች እንደ ዞኖች ነባራዊ ሁኔታና
ባላቸው አቅም መሰረት በራሳቸው በጀት በተለያዩ አማራጮች የሚሰጡ ይሆናል።
እስከ ጥቅምት 15/20/2015 የስልጠና እቅድ ማዘጋጀት። (መርሀ ግብርና በጀት) እንደ
ዞኖች ነባራዊ ሁኔታ በተለያዩ አማራጮች እስከ ጥቅምት 20/02/2015 የሁሉም የትምህር
ዓይነት መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ስልጠና መስጠት ይኖርበታል።
ቀጣይ አቅጣጫ
 የትውውቅ ስልጠና ሪፖርት እስከ ጥቅምት 24/02/2016 ድረስ የስልጠና ተሳታፊዎች
ስብጥር በትምህርት ዓይነት፣ የተሳታፊ ቁጥር፣ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዩች፣ የተወሰዱ የመፍትሄ
ሀሳቦች፣ ምላሽ የሚሹ ጉዳዩች ተጠቃለው ለክልሉ ት/ቢሮ ሪፖርት መደረግ ይኖርበታል፡፡
ቀጣይ አቅጣጫ
 በትምህርት ዘመን እቅዱ መሰረት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ከ9-12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ
ትምህርት የሚጀምሩ ይሆናል።
በትግበራ ወቅት በሚገጥሙ ችግሮች ላይ ፈጣን የመረጃ ልውውጥ የሚደረግ ሲሆን፣
የተደራጀ ግምገማ በትምህርት ቤት ደረጃ ፣ በወረዳዎች፣ በዞኖች ና በክልል ደረጃ የሚከናወን
ይሆናል።
ቀጣይ አቅጣጫ
• በትምህርት ዘመን እቅዱ መሰረት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ከ9-12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ
ትምህርት የሚጀምሩ ይሆናል።
• በትግበራ ወቅት በሚገጥሙ ችግሮች ላይ ፈጣን የመረጃ ልውውጥ የሚደረግ ሲሆን፣
የተደራጀ ግምገማ በትምህርት ቤት ደረጃ ፣ በወረዳዎች፣ በዞኖች ና በክልል ደረጃ የሚከናወን
ይሆናል።
አመሰግናለ
ሁ!

Special Capacity Building Training Program for Secondary School Leadersrevised draft presentation ppt.ppt

  • 1.
    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልልመንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ትምህርት ቢሮ ቢሮ
  • 2.
    በገለጻው የሚቀርቡ ርዕሶች በገለጻውየሚቀርቡ ርዕሶች መግቢያ በስ በስ/ / ትምህርቱ ትምህርቱ የነበሩ የነበሩ ችግሮች ችግሮች ሪፎርሙ ሪፎርሙ የተደረገባቸው የተደረገባቸው ትኩረቶች ትኩረቶች የትምህርት አይነትና መስኮች የመፅሀፍት የመፅሀፍት ዝግጅት ዝግጅት ሂደት ሂደት ቀጣይ ቀጣይ የትኩረት የትኩረት አቅጣጫ አቅጣጫ የድርጊት መርሃ ግብር የሪፎርሙ አላማ
  • 3.
    መግቢያ መግቢያ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲበ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ በ1986 1986 ዓ ዓ. .ም ም. . ተቀርጾ ተግባራዊ ተቀርጾ ተግባራዊ ሲደረግ ቆይቷል። ሲደረግ ቆይቷል። ትምህርትና ሥልጠና በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በማስፋፋት ትምህርትና ሥልጠና በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በማስፋፋት የትምህርትን ተደራሽነት ማሳደግ ተችሏል፡፡ የትምህርትን ተደራሽነት ማሳደግ ተችሏል፡፡ የሰው ሀይል የሰው ሀይልን ን በጥራት እና በአይነት ከማቅረብ አንጻር ክፍተቶች በጥራት እና በአይነት ከማቅረብ አንጻር ክፍተቶች ነበሩበት። ነበሩበት። ሥርዓተ ሥርዓተ- -ትምህርቱም ትምህርቱም ሥራ ፈጣሪ ሥራ ፈጣሪ
  • 4.
    የቀጠለ የቀጠለ.. ..  ብቁ ብቁ የሆኑዜጎችን ከማፍራት፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ሥራዎችን የሆኑ ዜጎችን ከማፍራት፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ሥራዎችን ከማበረታታት አንጻር እንዲሁም ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ከማበረታታት አንጻር እንዲሁም ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በ በማካተት ማካተት ሀገራዊ ሀገራዊ ተጠቃሚነት ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አኳያ ን ከማረጋገጥ አኳያ በባለፈው ስርዓተ ትምህርት በባለፈው ስርዓተ ትምህርት ሰፊ ክፍተቶች ሰፊ ክፍተቶች ታይተዋል። ታይተዋል።  የትምህርትና ሥልጠና የትምህርትና ሥልጠና ሥርዓታችን የነገውን የሀገራችንንና የአለምን ሁኔታ ሥርዓታችን የነገውን የሀገራችንንና የአለምን ሁኔታ ተረድተው ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ዜጐችን ለማፍራት ተረድተው ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ዜጐችን ለማፍራት በሚያስችል መልክ በሚያስችል መልክ መከለስ መከለስ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
  • 5.
    የአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ-ትምህርትመሠረታዊ ችግሮችና ለለውጡ ምክንያቶች በይዘት የታጨቀ፣ ከተማሪዎችና ከማህበረሰቡ ህይወትና ኑሮ እና ከምርትና ከሥራ ጋር ያልተቆራኘ ሀገር በቀል እውቀትን ያላካተተ ለግብረገብ ትምህርት ትኩረት አለመስጠቱ • ልዩ ፍላጎትና ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች በተገቢው መንገድ አለማስተናገዱ
  • 6.
    የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅትአስፈላጊነት  የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅት አስፈላጊነት በቀድሞ ሥርዓተ- ትምህርት ዉስጥ የተዘረዘሩትን ችግሮች ለመፍታት የተዘጋጀ ነዉ፡፡
  • 7.
    ዓላማ ዓላማ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ፤ ሳይንስናቴክኖሎጂን፣ የሥራ ፈጠራን፣ ሀገር በቀል እውቀቶች የተግባር ትምህርት ላይ ትኩረት ያደረገ፤ አግባብነት ያለው ሥርዓተ-ትምህርት በማዘጋጀት የሰለጠነ፣ ብቃት ያለው፣ ስብዕናው የተገነባ፣ በግብረገብ የታነጸ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ ብቁ ዜጋ በማፍራት ሀገራችንን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ በ2022 ዓ.ም ማሰለፍ ማስቻል ነው።
  • 8.
    ዝርዝር ዓላማዎች ዋና ዋና የስ/ትምህርት ሰነዶችማዘጋጀት) የመምህራን ትምህርት ሥርዓተ-ትምህርት ማዘጋጀት የስልጠና ማንዋሎችን ማዘጋጀት የግብአትና የሰው ሃይል ፍላጐት መለየት የአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ፣ መርሐ ትምህርት የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት የሥራና የተግባር ትምህርት ሞጁሎች ዝግጅት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ሥርዓተ-ትምህርት ጋር የተናበበ የመምህራን ትምህርት ሥርዓተ- ትምህርት ማዘጋጀት። የሥራና የተግባር ትምህርቶች አዲሱን ሥርዓተ-ትምህርት መሰረት ያደረገ የመምህራን እና የአሰልጣኞች አዲስ የተዘጋጀውን ሥርዓተ-ትምህርት መተግበር፣
  • 9.
    በሪፎርሙ ዋና ለውጥየተደረገባቸዉ ጉዳዮች /Major Shifts in the Reform ቅድመ አንደኛ ደረጃ እና አንደኛ ደረጃ ነፃና የግዴታ ትምህርት የሥርዓተ-ትምህርት መዋቅር ከ 4+4+2+2 ወደ 2+6+2+4 መቀየሩ ትምህርት በቴክኖሎጂ ተደግፎ እንዲሰጥ ትኩረት መሰጠቱ የተለያዩ የሙያና የተግባር ትምህርቶች እንዲሰጡ አቅጣጫ መቀመጡ የአጠቃላይ ትምህርት ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተዘጋጀ መሆኑ
  • 10.
    የሙያና የቀለም ትምህርት፣ በብቃትላይ የተመሠረተ የግብረገብ ትምህርት ያካተተ፣ ከምርትና ከተግባር ጋር የተሳሰረና ብቃትን የሚያስጨብጥ፣ 21ኛው ክፍለ ዘመን የሚጠይቀውን እውቀትና ክህሎት ማስጨበጥ የሚችል፣ በቴክኖሎጂ ተደግፎ እንዲሰጥ ይደረጋል፡ ሀገር በቀል እውቀት፣ በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርቶ እንዲቀረጽ እና እንዲሻሻል ይደረጋል፡፡ 7
  • 11.
    የትምህርት አይነት ቅድመ-አንደኛ ደረጃአንደኛ ደረጃ መካከለኛ ደረጃ 1. የአፍ መፍቻ ቋንቋ 1. የአፍ መፍቻ ቋንቋ 1. የአፍ መፍቻ ቋንቋ 2. አካባቢ ሣይንስ 2. የፌደራል የሥራ ቋንቋ 2. የፌደራል የሥራ ቋንቋ 3. የግልና ማህበራዊ ስሜታዊ እድገት 3. እንግሊዝኛ ቋንቋ 3. እንግሊዝኛ ቋንቋ 4. ሥነ ጥበብ 4. ሒሳብ 4. ሒሳብ 5. ሒሳብ 5. አካባቢ ሣይንስ 5. አጠቃላይ ሣይንስ 6. ጤናና ሰውነት ማጐልመሻ ትምህርት 6. የግብረ ገብ ትምህርት 6. ማህበራዊ ሣይንስ 7. ሥነ ጥበብ 7. የዜግነት ትምህርት 8. ጤናና ሰውነት ማጐልመሻ ትምህርት 8. ሥነ ጥበብ 9. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10. ጤናና ሰውነት ማጐልመሻ ትምህርት 11. የሥራና የቴክኒክ ትምህርት
  • 12.
    9 9ኛ እና ኛ እና1 1ዐኛ ክፍል ዐኛ ክፍል የጋራ የትምህርት አይነቶች ተ.ቁ የጋራ የትምህርት አይነቶች 1 እንግሊዝኛ 2 ሒሳብ 3 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 4 ፊዚክስ 5 ኬሚስትሪ 6 ባዮሎጂ 7 ጂኦግራፊ 8 ታሪክ 9 የዜግነት ትምህርት 10 ኢኮኖሚክስ አማራጭ የትምህርት አይነቶች ተ.ቁ አማራጭ የትምህርት አይነቶች 1 የፌደራል ቋንቋ 2 የውጭ ቋንቋ 3 ሥነጥበብ
  • 13.
    ተ.ቁ የትምህርት አይነት 1እንግሊዝኛ 2 ሒሳብ 3 ፊዚክስ 4 ኬሚስትሪ 5 ባዮሎጂ 6 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 7 ግብርና ተ.ቁ የሥራና ቴክኒት ትምህርቶች 1 ማኑፋክቸሪንግ 2 ኮንስትራክሽን 3 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 4 ጤና ሣይንስ 5 ግብርና ተፈጥሮ ሣይንስ ተፈጥሮ ሣይንስ /11 /11ኛና ኛና 12 12ኛ ክፍል ኛ ክፍል/ / የጋራ የትምህርት አይነቶች የጋራ የትምህርት አይነቶች የሥራና ቴክኒክ የትምህርት የሥራና ቴክኒክ የትምህርት አይነቶች አይነቶች
  • 14.
    የጋራ የትምህርት አይነቶች የጋራየትምህርት አይነቶች ተ.ቁ የትምህርት አይነት 1 እንግሊዝኛ 2 ሒሳብ 3 ጂኦግራፊ 4 ታሪክ 5 ኢኮኖሚክስ 6 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተ.ቁ የሥራና ቴክኒት ትምህርቶች 1 ቋንቋና ማህበራዊ ሣይንስ 2 ቢዝነስ 3 ሥነጥበባት ማህበራዊ ሣይንስ ማህበራዊ ሣይንስ /11 /11ኛና ኛና 12 12ኛ ክፍል ኛ ክፍል/ / የሥራና ቴክኒክ የትምህርት የሥራና ቴክኒክ የትምህርት አይነቶች አይነቶች
  • 15.
    የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍትዝግጅት ሰነዶቹን ለማዘጋጀት ሃላፊነት የተሰጠው የትምህርት እርከን የሚዘጋጁ የትምህርት አይነቶች ብዛት አጠቃላይ የተዘጋጁ የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ብዛት የተማሪው የመምህሩ ድምር በትምህርት ሚኒስቴር /በ ዩኒቨርስቲዎች አስተባባሪነትየተ ዘጋጁ/ 1 አንደኛ ደረጃ 2 12 12 24 • እንግሊዝኛ /ከ1ኛ እስከ 6ኛ/ • ግብረገብ /ከ1ኛ እስከ 6ኛ/ 2 መካከለኛ ደረጃ 4 8 8 16 • እንግሊዝኛ /7ኛ እና 8ኛ/ • የዜግነት ትምህርት /7ኛ እና 8ኛ/ • ሥራና ቴክኒክ /7ኛ እና 8ኛ/ • IT /7ኛ እና 8ኛ/ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ድምር 6 20 20 40 3 ሁለተኛ ደረጃ /9-10/ 15 30 30 60 4 11ኛና 12ኛ የቀለም ትምህርት 10 20 20 40 የሁለተኛ ደረጃ ድምር 25 50 50 100
  • 16.
    የመምህራን ትምህርትና ሥልጠናሥርዓተ-ትምህርት •ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ከተዘጋጀው ሥርዓተ ትምህርት ጋር የተናበበ የመምህራን ትምህርትና ሥልጠና ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ ማእቀፍ ተዘጋጅቷል፡፡ •በማእቀፉ መሠረት በየትምህርት ዘርፉ ኮርሶች ተለይተዋል፤ በባለድርሻ አካላት በተሰጠው አስተያየት የክለሳ ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
  • 17.
    የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍትለማዳበር የተሠሩ •የየትምህርት አይነቱን መርሃ ትምህርት ተገምግሟል፡፡ •መርሃ ትምህርቱን የማጣጣም ሥራ ተሠርቷል፡፡ •የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍቱ፤ • በትምህርት ሚኒስቴር ባለሙያዎች ተገምግሟል፡፡ • በክልል ባለሙያዎች እንዲገመገም ተደርጓል፡፡ • በካምብሪጅ ዓለም አቀፍ ተቋም ተገምግሟል፡፡ • መጻሕፍቱ እንዲሞከሩ ተደርጓል፡፡
  • 18.
    የ11ኛ እና የ12ኛክፍል የሥራና ተግባር ትምህርት • የሰው ሀይልና የግብዓት ፍላጐት ዳሰሳ ጥናት በክልሎች በኩል እንዲካሄድ፣ • ደረጃ በደረጃ ከ2-5 አመት በተሟላ ሁኔታ በሁሉም የትኩረት መስኮች በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርቱ እንዲሰጥ ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ለመሥራት ማኑዋሎች ተዘጋጅተዋል፤ • በየትምህርት ቤቱ ለሚጀመሩ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የሥራና ቴክኒክ ትምህርት አስፈላጊ መምህራንን የመለየት ሥራ ይሠራል፤
  • 19.
    የሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ክፍል የስርአተትምህርት ዝግጅት እና የትግበራ አመታት 2014 2015 2016 2017 1ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ የማጠቃለያ ግምገማ 2ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 3ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 4ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 5ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 6ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 7ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 8ኛ ሙሉ ትግበራ ሙሉ ትግበራ 9ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ 10ኛ ሙከራ ሙሉ ትግበራ
  • 20.
    ቀጣይ አቅጣጫ  በወረዳደረጃ የሚሰጠው የትውውቅ ስልጠና ዞኖችና ወረዳዎች እንደ ዞኖች ነባራዊ ሁኔታና ባላቸው አቅም መሰረት በራሳቸው በጀት በተለያዩ አማራጮች የሚሰጡ ይሆናል። እስከ ጥቅምት 15/20/2015 የስልጠና እቅድ ማዘጋጀት። (መርሀ ግብርና በጀት) እንደ ዞኖች ነባራዊ ሁኔታ በተለያዩ አማራጮች እስከ ጥቅምት 20/02/2015 የሁሉም የትምህር ዓይነት መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ስልጠና መስጠት ይኖርበታል።
  • 21.
    ቀጣይ አቅጣጫ  የትውውቅስልጠና ሪፖርት እስከ ጥቅምት 24/02/2016 ድረስ የስልጠና ተሳታፊዎች ስብጥር በትምህርት ዓይነት፣ የተሳታፊ ቁጥር፣ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዩች፣ የተወሰዱ የመፍትሄ ሀሳቦች፣ ምላሽ የሚሹ ጉዳዩች ተጠቃለው ለክልሉ ት/ቢሮ ሪፖርት መደረግ ይኖርበታል፡፡
  • 22.
    ቀጣይ አቅጣጫ  በትምህርትዘመን እቅዱ መሰረት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ከ9-12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የሚጀምሩ ይሆናል። በትግበራ ወቅት በሚገጥሙ ችግሮች ላይ ፈጣን የመረጃ ልውውጥ የሚደረግ ሲሆን፣ የተደራጀ ግምገማ በትምህርት ቤት ደረጃ ፣ በወረዳዎች፣ በዞኖች ና በክልል ደረጃ የሚከናወን ይሆናል።
  • 23.
    ቀጣይ አቅጣጫ • በትምህርትዘመን እቅዱ መሰረት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ከ9-12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የሚጀምሩ ይሆናል። • በትግበራ ወቅት በሚገጥሙ ችግሮች ላይ ፈጣን የመረጃ ልውውጥ የሚደረግ ሲሆን፣ የተደራጀ ግምገማ በትምህርት ቤት ደረጃ ፣ በወረዳዎች፣ በዞኖች ና በክልል ደረጃ የሚከናወን ይሆናል።
  • 24.