SlideShare a Scribd company logo
አንዲንድ ከቤተክርስቲያን
አስተምህሮ ያፈነገጡ
አስተሳሰቦችና መሌሶቻቸው
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና
መሌሶቻቸው
ከመጽሐፈ ምስጢር
ባሇቤት አስተምህሮ መሌስ
፩.ስብሌ
ያኖስ
አብ ና ወሌድ
አንድ ገጽ ናቸው
ሦስት ገጽ አንድ አምሊክ
ሦስት ስሞች አንድ እግዚአብሔር
እንሊሌን “ሰውን በመሌካችን
እንዯምሳላአችን እንፍጠር ̋ ዘፍ
፩፣፣፳፮
የብርሃናት ምንባብ
አብ ወሌድ መንፈስቅደስ
አንዱት መንግስት አንዱት
ፈቃድ ናቸው እንሊሇን።
አብ ና ወሌድ
መንፈስቅስ
ሇየራሳቸው
ናቸው አሇ
አብን ያየ እኔን አየ እነሆ አንድ ኅብረ
መሌክእ
እኔና አብ አንድ ነን አሇ አንድ
ህሌውና እነሆ
የአብን መሇኮት
ከወሌድና ከመፈንስ
ቅደስ የሚሇይ ሰዉ
ቢኖር የተሇየ ይሁን
ሠሇስቱ ምዕት
፪.አቡሉ
ናርዮስ
የቤተጣማ ይትበሃሌ
፩. ወሊዱ መሇኮት
ተወሊዱ መሇኮት
ሰራጺ መሇኮት
፪.የአካሊት ሦስት
መሇኮትን ይከፈሊሌ
ይሊለ
፫. አብ ወሌድ መንፈስ
ቅደስ ባሇጸግነታቸው
ስሇተካከሇ አንድ
ይባሊለ እንጂ
ሇየብቻቸው ባሇጸጎች
ናቸው
፬. ሥሊሴ በባሕሪ
የሚጠሩበት ስም አሇ
ሇአካሌና ሇግብር
ማድረግ
አብ ሕያው እንዯሆነ እኔም
ስሇ አብ ሕያው ነኝ
በአባቴም ስም
ብትሇምኑኝ አዯርግሊችኋሇሁ
አንድ ፈቃድ
 አብ እኔም አባታችሁ ነኝ
አሇ ስሇ መንፈስ ቅደስም
ከውሃ ና ከመንፈስ ቅደስ
ያሌተወሇዯ ወዯ መንግስተ
ሰማያት መግባት አይችሌም
እነሆ አንድ መዉሇድ ዮሐ
፫፣፬፤ ፮፣፶፯፤ ፲፬፣፱
ሇአባቴ ያሇው ሁለ የእኔ
ነው አባቱንም የእኔ የሆነው
ሁለ ያንተ ነው የአንተም
የሆነው የእኔ ነው –አንድ
ጌትነት
አንድ ማሇታችን ሦስት
አካሊት ማሇታችንን
የሚያፈርስብን እንዲይዯሇ
ሦስት አካሊት ማሇታችንም
መሇኮትን በሦስት
የሚከፍሌብን አይዯሇም
አትናቴዎስ ዘአንጾኪያ
፵፱ኛ
ሌብ ካሇ እስትንፋስ አንድ
መሆናቸዉ የት ይገኛሌ
በየራሳቸው ባሇጸጎች
ናቸው ካሌን እንዯ ዮሐንስ
ተአቃቢ ሇየራሳቸው ሌብ
ቃሌ እስትንፋስ አሊቸው
፱ መሇኮት ያሰኛሌ
፭. የሥሊሴ አካሌና
ባሕርይ እንዯ ሰው
አካሌና ባሕርይ አድርጎ
ባሕርይ አካሌን
ተከትል ከሦስት
ይከፈሊሌ ማሇት
፮ ወሌድ ማሇት
የተረክቦ ስም እንዯሆነ
አሇማመን
፯መሇኮት ማሇትና
እግዚአብ ሔር
ማሇት ምሥጢሩ
አንድ ሲሆን ሌዩነት
የሇበትም የሚለ
አብ እንዯሚያውቀኝ እኔም አብን
አውቀዋሇሁ አንድ ዕውቀት
በእኔ በኩሌ ካሌሆነ በቀር ወዯ አብ
መምጣት የሚቻሇው የሇም
አንድ መጥራት
እኔን አታውቁኝም አባቴንም
አታውቁትም እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን
ባወቃችሁት ነበር አንድ ማሳወቅ
ዮሐ.፫፣፳፩ ፲፡፶፯ ፲፯፡፲፭
እኔ በአብ እንዲሇሁ አብም በእኔ
እንዲሇ እናንተም በእኔ እኔም በእናንተ
እንዲሇሁ ታውቃሊችሁ እንሆ
አንድ መዋሀድ
መገናዘብ
እንዯላሊቸው
እንዯ ሦስት
ሰዎች በሦስት
አማሌክት
በሦስት መሇኮት
የምናምን
አይዯሇም
ዮሐንስ
ዘአንጾኪያ
ሃ.አበው
፰.የስሊሴ መንግስት በ፫
ይከፍሊሌ የሚለ
፱.አብና ወሊዱ ማሇት
ወሌድ ማሇትና ተወሊዱ
ማሇት መንፈስ ቅደስ
ማሇትና ሰራጺ ማሇት
ሌዩነት የሊቸውም የሚለ
፲.መሇኮት በአካሌ የማይሇይ
አንድ ሲሆን ወሌድ ሰው
ሆነ በተባሇ ጊዜ ፫ቱ ሰው
ሆኑ የሚለ
፲፩.የመሇኮት ንባቡ አንድ
ሆኖ ትርጓሜው ብዙ
አይዯሇም ይሊለ
፲፪.ሥሊሴ ዓሇምን በአንዱት
ቀን እንዯፈጠሩ አያምኑም
የሰው ሌጅ ከፍ ከፍ ባሇጊዜ ያንጊዜ እኔ
እንዯሆንሁ ታውቃሊችሁ ከራሴ አንቅቼ
አሌናገርም አብ እንዲስተማረኝ እንዱሁ
አስተምራሇሁ የሊከኝ ከእኔ ጋራ አሇ አብ
ብቻዬን አይተወኝም እኔ ፈቃደን
አዯርጋሇሁና _እንሆ አንድ
ትምህርት
የእግዚአብሔር ሌጅ የራሱን ህሌውና
ከአባቱ ጋር እንዱያያዝ እንዱሁ ጳውልስ
የመንፈስ ቅደስን ህሌውና ከአብ ከወሌድ
ጋር ፈጽሞ አያይዞታሌ::
ሇኛ ግን የተሰወረውን የሚገሌጽ
የተሸሸገውን የሚመረምር የእግዚአብሔር
መንፈስ አሇን
በወሌድ የላሇው ሕሉና በአብ ሊይ የሇምና
በመንፈስ ቅደስም ዘንድ የላሇ ሕሉና በወሌድ
የሇምና በአንድነት ያስባለና መሇኮታቸውም
አንዱትናትና ዮሐ.፲፯፥፳፪ ፩ቆሮ.፪፥፲፮
የምነግራችሁ ብዙ ነገር አሇኝ ነገር
ግን ዛሬ ሌትሸከሙት አትችለም የእዉነት
መንፍስ መጥቶ እርሱ በጽድቅ ሁለ
ይመራችኃሌ ከራሱ የሆነዉን አይነግራችሁምና
የሰማውን ይናገራሌ እንጂ የ ሚመራዉንም
ፍጹም ይነግራችሌ እኔንም ያከብረኛሌ ከእኔ
ሲቀበለ ይነግራችኋሌና ለንም ይገሇጥሊችኋሌና
ዮሐ. ፲፮፥፲፪
የሰው ሌጅ ከፍ ከፍ ባሇጊዜ ያንጊዜ እኔ እንዯሆንሁ ታውቃሊችሁ
ከራሴ አንቅቼ አሌናገርም አብ እንዲስተማረኝ እንዱሁ አስተምራሇሁ
የሊከኝ ከእኔ ጋራ አሇ አብ ብቻዬን አይተወኝም እኔ ፈቃደን
አዯርጋሇሁና_እንሆ አንድ ትምህርት
የእግዚአብሔር ሌጅ የራሱን ህሌውና ከአባቱ ጋር እንዱያያዝ እንዱሁ
ጳውልስ የመንፈስ ቅደስን ህሌውና ከአብ ከወሌድ ጋር ፈጽሞ
አያይዞታሌ ሇኛ ግን የተሰወረውን የሚገሌጽ የተሸሸገውን የሚመረምር
የእግዚአብሔር መንፈስ አሇን
በወሌድ የላሇው ሕሉና በአብ ሊይ የሇምና በመንፈስ ቅደስም ዘንድ
የላሇ ሕሉና በወሌድ የሇምና በአንድነት ያስባለና መሇኮታቸውም
አንዱትናትና ዮሐ.፲፯፥፳፪ ፩ቆሮ.፪፥፲፮
የምነግራችሁ ብዙ ነገር አሇኝ ነገር
ግን ዛሬ ሌትሸከሙት አትችለም የእዉነት መንፍስ መጥቶ እርሱ
በጽድቅ ሁለ ይመራችኃሌ ከእርሱ የሆነዉን አይነግራችሁምና
የሰማዋን ይናገራሌ እንጂ የ ሚመራዉንም ፍጹም ይነግራችሌ እኔንም
ያከብረኛሌ ከእኔ ሲቀበለ ይነግራችኋሌና ለንም ይገሇጥሊችኋሌና
ዮሐ. ፲፮፥፲፪
፫.ንስጥሮስ ወሌድ ከነቢያት እንዯ አንደ ነው የእግ ዚብሔር ሌጅ
በዩርዲኖስ ባዯረበት ጊዜ በጸጋ አምሊክ ሆነ አሇ፡፡ ይህ የዯጎችንና
የቅባቶችን ይትባኃሌ ይመስሊሌ ፡፡
የቅባቶችን ይትባኃሌ
፩. ቃሌ በተዋሕዯ ጊዜ ተገዥ ሆነ
ከስጋ ሲዋሃድ የባሕርይ ክብሩን አጣ ሇቀቀ በተቀባ ጊዜ ወዯ
ጥንት ክብሩ ተመሇሰ በሰዉነቱም ባአምሊክነቱም በቅባት
የባሐርይ ሌጅ ሆነ
የቅባት ይትሇሀሌ
፪ .ቃሌ የተዋሀዯዉን ሥጋ መንፈስ ቅደስ ቀብቶ
አከበረሇትሥጋም በተቀባ ጊዜ ክብር ተሊሇፈሇት ተፈጥሮ
ተባብሮ ጠፋሇት በቅባት የባሕርይ ሌጅ
የባሕርይ አምሊክ ሆነ
፫ . ቅባት ያሇ ተዋህዶ ተዋህዶ ያሇ ቅባት ብቻ ብቻቸውን
አያከብሩም ::
፬ .አሇቃ ኪዲነ ወሌድ ክፍላ ተቀብዏ አንቀጸ ሇቃሌ ነዉ ቃሌ
ከአብ ተቀብቷሌ ባይ ናቸዉ
ቃሌ መንፈስ ቅደስን በመቀባቱ መሲሕ ፡በኩር ነብይ ሐዋርያ
በኩረ ምእመናን ሆነ ይሊለ
፭. ሥጋ ቅድመ ተዋሕዶ ተቀባ ከዮርዲኖስ ተቀባ ይሊለ
ጸጎች
ይህ የዋሌድባ ቤተ
ጣዕማዎችን ይትባሃሌ
ይመስሊሌ ሇዚያ መሌስ
ይሰጣሌ
መጽሐፈ ምሥጢር
የብርሃናት ምንባብ
ማቴ. ፩፥፲፰–፳፫
ለቃ. ፩፥፳፮–፴፪
መጽሐፈ ምሥጢር
የገና ምንባብ
ድርሳን ዘቅደስ ቄርልስ
የኢየሱስ ክርስቶስ
የባሕርይ አምሊክነት
ሇዚህ መሌስ
ይሰጣለና በአንክሮ
በተዘክሮ ተመሌከት
፬. አርዮስ
፭.ፎጢኖ
ስ
፮.አርጌንስ
ክርስቶስ ፍጡር
ነዉ አሇ
የእግዚያብሔር
ሌጅ ህሌውና
ከማርያም
ከተወሇዯ ወዱህ
ነዉ ከጥንትም
አይዯሇም
ወሌድ ከአብ
ያንሳሌ
አይተካከሇዉም
መንፈስ ቅደስም
ከወሌድ ያንሳሌ
እርሱንም ማየት
አይቻሇውም
አሇ፡፡
ፈጽሞ ያሌተፈጠረ ከአባቱም አኗኗር ጋር የጎዯሇና የተሇየ
ያይዯሇ እንዯሆነ እናምናሇን
ወሌድ ስሇአባቱና ስሇራሱ እኔም አባታችሁ ነኝ፡
አባቴም አባታችሁ ነው አሇ ቇሊ.፪፥፲፪
ድርሳን ዘቅደስ ቄርልስ
መጽሐፈ ምሥጢር የኖሊዊ ንባብ
ከአንችም የሚወሇዯዉ ቅደስ ነዉ፡፡
የሌዑሌ ሌጅም ይባሊሌ እግእዚያብሔር አምሊክም የዲዊት
የአባቱን ዙፋን ይሰጠዋሌ ለቃ.፩፥፳፮ ፡፡
መጽሐፈ ምሥጢር የሌዯት ምንባብ
በሥሊሴ ዘንድ በማዕረግ ማነስና መብሇጥ የሇም በመሇኮት
አንድ ወገን ናቸዉ እንሊሇን
-እኔና አብ እንድ ነን አሇ ዩሐ ፲፯፥፭
- እኔ ያየ አብን አየ አኔና አብ አንድ ነን ዮሐ.፲፬
እነሆ ጳውልስ መንፈስ ቅደስን የክርስቶስ ሌብ አሇዉ ፡፡
ክርስቶስ ሌብ ከሆነ እንዯምን አያየዉም
፩ቆሮ ፪፲፡፯ መጽሐፈ ምሥጢር የጥምቀት ምንባብ
ዘ
፯.
፰.
የመሇኮት ቃሌ ሰው
ወዯመሆን ተሇወጠ
የሚለ አለ
የመንፈስ ቅደሰ
መገኘት ከክርስቶስ
ጥምቀት ወዱህ ነው
የሚለ አለ
ያሇጭማሪ ተዋሐዯ እንጂ መሇኮታዊ ቃሌ ከባሕርይው
አሌተሇወጠም ያመሇመሇወጥ የተዋሐዯ ሆነ የመሇኮት ኃይሌ
ሰው ወዯ መሆን ተሇውጦ ቢሆን ሞትን ባሌቀመሰ ሞትንም
ቢቀምስ የሰማይ ጠፈር በፈረሰ የምድርም መሰረታት
በተበታተኑ ነበር፡፡ ዓሇምን የያዘው የመሇከት ኃይሌ ነውና
ስብእና መሇኮትን ወዯ መሆን ተሇውጦ ቢሆን ሇስቃዮች
ባሌተያዘ በመስቀሌ ሊይ እስራትን ባሌታገሰ ነበር መሇኮት
በእጅ አይነካም በአይን አይታይም በሕሉናም
አይመረመርምና መጽሐፈ ምስጢር የቃና
ዘገሉሊ ምንባብ
ከአሇም አስከድሞ አሇ እስከዘሇአሇም ይኖራሌ
_ጨሇማም በጥሌቁ ሊይ ነበር
የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሃው ሊይ ሰፍኖ ነበር
ዘፍ ፩፣፫
ምዝ፻፬፣፴
፱.ኢትዮጵያ
ዊው ቢቱ
ሇኃጥአን ፍዲን ሇመክፈሌ
ሇጻድቃንም በጎ ዋጋ
ሇመስጠት ወሌድ ከአባቱ
ተሇይቶ ይመጣሌ
የእግዚአብሔር መንፈስ ያዘኝ በረጅም ተራራም ሊይ በአናቴ
አቆመኝ ሕዝ.፰፣፫
ቅደስ መንፈስሕን ከእኔ አትውሰድብኝ ዯስታንና ማዲንሕን
ስጠኝ በእሽታም መንፈስ አጽናኝ አሇ መዝ.፶፣፲፩
መጽሐፈ ምሥጢር የጥምቀት ሦስተኛ ቀን ምንባብ
አብና ወሌድ መንፈስ ቅደስም በሕያዋንና በሙታን ሉፈርደ
በአንድ አዯባባይ በአንዱትም መወቃቀሻ ቦታ ይመጣለ
ይቅርታ የእግዚአብሔር ነውና ኃይሌም አቤቱ የአንተ ነውና አንተ
ሁለን እንዯ ሥራው ትከፍሇዋሇህ መዝ.፷፩፣፲፪
ሮሜ.፲፬፡፲
እግዚአብሔር በግሌጥ ይመጣሌ ስሇ አብ አምሊካችንም ዝም
አይሌም ስሇ ወሌድ ተናገረ
ሰቃዮችን እንዯሚወቅሳቸው አያይዞ ተናገረ መዝ.፵፱፣፩
እንሆ በዯመና ይመጣሌ አይንም ሁለ ታየዋሇች የወዯደትም
እነርሱ ያዩታሌ ስሇእርሱም የምድር አህዛብ ሁሊቸው ያሇቅሳለ
አዎን በዕውነት መጀመሪያው እና መጨረሻው አሌፋና ኦሜጋ እኔ
ነኝ ያሇና የሚኖር የሚመጣውም ሁለንም የሚገዛ እግዚአብሔር
አሇ ዮሐ.ራዕ ፩፥፯
ሁሇተኛም በወሊጁ ቀኝ ተቀምጦ ይመጣሌ ጠሊቶችም ከእግሮቹ
መረገጫ በታች ይገዛለ አባቱ ጠሊቶችህን ተበቅዬ ምስጋናን
እስካመጣሌህ ድረስ በላሊ ስፍራ ተቀመጥ አሊሇውም ጠሊቶችህን
ከእግሮችህ በታች እስካስገባሌህ ድረስ በቀኝ ተቀመጥ አሇው
እንጂ መዝ.፻፱፥፩
ስሇ አብ መምጣት ግን ዲንኤሌ በዘመን ሇሸመገሇውም ዙፋን
አመጡሇት የራሱም ግንባር እንዯ ግምጃ ነው ዓይኖቹም እንዯ
እሳት ነበሌባሌ ናቸው የእሳትም ወንዝ በሚፈቱ ይፈሳሌ
“መጽሐፍ አመጡ በእግዚአብሔርም ፊት ገሇጧት የሕይወትን
መጽሐፍም ብቻዋን ገሇጧአት የሰው ሌጅም መጥቶ በዘመን
በሸመገሇው ዘንድ ተቀመጠ የዘሇዓሇምም መንግስት ተሰጠው
ዲን.፯፥፱
በመንፈስ ቅደስ መመርመር የሚሆን ወቀሳም አንዱት
ናት፡፡ ጌታችን በወንጌሌ አጽናኙም መጥቶ ዓሇምን ስሇ
ጽድቅና ስሇ ኃጢያት ይፋረዯዋሌ ስሇ ጽድቅ
አሊመኑብኝምና ስሇ ኃጢያትም የዚህ ዓሇም ገዥ
ተፈርዶበታሌና ዮሐ.፲፭
ጌታችን ሦስት አመጣጥ አሇው
፩.ከንጽሕት ድንግሌ ስው ሇመሆን
፪.ሐሳዊ መሲሕንና በማኀተሙ የታተሙትን
ሇመበቀሌ
፫.በኃጥአንና በጻድቃን ሇመፍረድ
መጽሐፈ ምሥጢር የዯብረ ዘይት ምንባብ
፲.አንጢዱ
ቆማሪያጥስ
ማርያም
መድኃኒታች
ንን
ከወሇዯችው
በኋሊ
ከዮሴፍ ጋር
ተገናኝታሇች
ይሊሌ
ዮሴፍ እስክትወሌድ ድረስ አሊወቃትም ማሇት
ማቴ.፩፥፳፭
፩.የድንግሌ ጽንሷን አሊወቀምና
፪.ሌጁ ሰልሜ ማኀተመ ድንግሌናዋ እንዲሇ ስትነግረው
በድንግሌና እንዯጸነሰች አወቀ
የሰማይ መሊእክት (ሰራዊት) ወዯ ተወሇዯበት ዋሻ
ሲወጡና ሲወርደ በተኛበትም በረት ሲሰግደ ቢያያቸው
ያንጊዜ የአምሊክ እናት እንዯሆነች አወቀ
ዕረኞች ከመንጋቸው ጠቦት ሲያቀርቡሇት ቢያያቸው
ከእርሷ የተወሇዯው የሰዎችና የእንሰሳት ጌታ እንዯሆነ
አወቀ
ሰብአ ሰገሌ ወርቅና ከርቤ ሽቱም ሲያቀርቡሇት ያን ጊዜ
ከእርሷ ሰው የሆነው የነገስታት እና የመንግስት ጌታ
እንዯሆነ አወቀ
ሁሇተኛም ሰልሜ ሕጻኑን በዲሰሰችው ጊዜ ድንግሌ
የሕይወትና ሕይወትን የሚሰጥ የእርሱ እናት እንዯሆነች
አወቃት
የመሇኮት አዲራሽ ሉቀርባት የሚችሌ የትኛው ሥጋዊ
ነው?
መጽሐፍ ሇማያውቅ መጽሐፍ ስጡት እርሱም ሊነባት
አይቻሇኝም አሇ ኢሳ.፳፱፥፲፪
ድንቅ በሆነ ታሊቅ ማኅተም የታተመች ዯጃፍ
በምስራቅ አየሁ ከኃያሊን ጌታ በቀር የገባባት የሇም
ሕዝ.፵፬፥፩
፲፩.አውጣኪ የክርስቶስ
ሥጋ
እንዯኛ ሥጋ
ዯካማ
አይዯሇም
መከራንም
አሌተቀበሇም
አሇ
መጽሐፈ ምሥጢር የትስብእት ምንባብ
የክርስቶስ ሥጋ ዯከመ ወዛ ተራበ ተጠማ
ታመመ ሰዉ በመሆኑም ሞተ ከብቻቸዉ
ከኃጢያቶችም በቀር ከሰዉ ሕግ የቀረዉ የሇም
እንሊሇን ፡፡
ሕዝ .፵፬፥፪
ለቃስ ፩፥ ፴፪ ማቴ. ፬፥፫
ይህን ከምሥጢር ሥጋዌ ትንተና ተመሌከት
መጽሐፈ ምሥጢር የሆሣዕና ምንባብ
፲፪. ሰዊሮስ
የሕንድጳጳ
ስቴዎዶስ
ዮሰስ
(ዘእስክንድ
ርያ)
የእግዚአብ
ሔር ሌጅ
ያሇፈቃደ
በግድ ሞተ
ይሊለ
በፈቃደ መከራን ተቀበሇ
ቢወድም ሞተ በመሇኮቱም ኃይሌ ተነሣ
ይህን ከምሥጢር ሥጋዌ ተመሌከት
መጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት
ነግህ ምንባብ ፡መጽሐፈ ምሥጢር
የዓርብ ስቅሇት የሦስት ሰዓት ምንባብ
፲፫.አቡ
ርዮስ
የክርስቶስ
ሰውነት
ሌብና ነፍስ
የሇውም
መሇኮቱም
ስሇሌብና
ነሰፍ ፈንታ
ሆነዉ
ነፍስ ነባቢት ሌቡና ጠብያዓዊ አሇው መሇኮታዊ ጌትነት
አምሊካዊም ሁለንቻይነት አሇዉ
- በውስጣችን ዯማዊት ነፍስና ሇባዊት ነፍስ አሇች
አክሲማሮስ ዘዓርብ
-ጌታችን የሰው ባሕርይ አሇዉ
-የማይዲሰስ ነፍስ አሇዉ የሚዲሰስ ሥጋም አሇዉ
የምትፈስ ዯምም አሇችው በእግዚአብሔር በኩሌ በሰዉ
በኩሌ የምታስብ ሌብ አሇችዉ ፡፡
- ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ ተከዘች አሇ ፡፡ ሌብ ሳይኖረው
የሚተክዝ አሇን መሇኮቱ ስሇ ነፍስና ሌብ ከሆነዉስ
ስሇመከራና ሞት ማዘን ባሌተገባዉ ነበር እርሱ እራሱ
መንፈስ ይበረታሌ ሥጋ ግን ይዯክማሌና እንዲሇ
ስሇመሇኮቱ መንፈስ ይወድዲሌ አሇ ስሇሰዉነቱም ሥጋ
ግን ይዯክማሌ አሇ ፡፡ መሇኮቱ የሥጋ መከራዎችን
ሇመቀበሌ ከተጋ እንግዱህ ስሇመከራ የሚተክዝበት ሌብ
ይኖረዋሌ ፡፡ ማቴ.፳፮፥፵፩
ከምሥጢር ስጋዌና ከመጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ
ስቅሇት የስድስት ስዓት ምንባብ
፲፬. እኩላቶች ከመስቀሌ
ማርያም ትበሌጣሇች
እኩላቶቹ በዯሙ
የተከበረ መስቀሌ
ይበሌጣሌ ይሊለ፡፡
ማርያም አምሊክን የወሇዯች እንዯሆነች እናምናሇን ፡፡
መስቀለም መሇኮት የተዋህዯዉ ትስብእት ዯም የተቀዯሰ
የብርሃን ማዕተብ መሆኑን እናምናሇን ፡፡
፲፭.አፍ
ቲኪስ
የክርስቶስ ሥጋና ነፍስ ከአዲም ባሕርይ
ብቻዋን ንጽሕት ድንግሌ ከምትሆን የገሉሊ
ሴት ማርያም የነሳው ነው
በሰማያት ሥጋ ካሇ ከእርሷ ሰው ሆኖ ይወሇድ
ዘንድ ስሇምን በድንግሌ ማሕጸን አዯረ
ከስጋው ጋር በድንግሌ ማሕጸን አዯረ ካሊችሁ
የሥጋ በሥጋ ውስጥ ማዯርጥቅሙ ምንድን
ነው
ቀድሞውንም ሥጋ ካሇው የቀዯመ ሥጋው
በበቃው ከድንግሌ ሥጋ መወሇድን ባሌፈሇገ
ነበር
 አዲም ከእኛ እንዯ አንደ ሆነ
ዘፍ ፡-
ማቴዎስ የኢየሱስ ክርስቶስ የሌዯቱ
መጽሐፍ የዲዊት ሌጅ የአብርሃም
ሌጅ አሇ
ዘፍ.፳፩፥፲፫ ማቴ.፩፥፪
በሥጋ ከድንግሌ በተወሇዯ
በክርስቶስ መወሇድ የዯዊትን ዙፋን
በመካከሊችን ከፍከፍ አዯረግህ
 በምድር የሥጋውያን ሕሌውና
በሰማይ የመንፈሳውያን ሕሌዉና ነዉ
ያሇዉ አክሲማሮስ ዘ እሁድ
ዘሐሙስ ዘዓርብ
መጽሐፈ ምሥጢር
የዓርብ ስቅሇት የዘጠኝ ስዓት ምንባብ
፲፮.
መን
ክዮስ
የክርስቶስ
ሥጋ የሰዉ
ሌጅ ሥጋም
አይዯሇም
 የክርስቶስ ሰውነት ፍጹም የሚዲሰስ ሥጋ የሥጋን
አዲራሽ የሚሇያይና አጥንት በዯም ሥሮች ዉስጥ
የምትፈስ ዯም ሰውነትን የሚያሰሩ ጅማቶች እናንትን
የሚሸፍን ጠጉርና ቅንድብ የማትታይ ነፍስ
የምታስተዉሌና የምትናገር የሕይወት እስትንፋስ
የእጅና የእግሮች ቡቃያ ጥፍሮች አለት እንሊሇን
እኔ ሇዲዊት ቀንድን አብቅሇዉ ሇሚሄደም
መብራትን አዘጋጃሇሁ ተባሇ
 ስሇእርሱ እነሆ ድንግሌ ትፀንሳሇች ወንድ ሌጅም
ትወሌዲሇች ወሌዲም ስሙን አማኑኤሌ ትሇዋሇች
ተብል የተነገረ ምትኀት ነውን
 የዲዊት ሌጅ የአብርሃም ሌጅ ኢየሱስ ክርስቶስ
የሌዯቱ መጽሐፍ ያሇ ወንጌሊዊ ማቴዎስ ምትኀት
ነውን
የምቃሌ ሥጋ ሆነ በእኛም ሊይ አዯረ ያሇ እርሱ
ምትኀት ነውን
ጳዉልስም ስሇእርሱ ከዲዊት ዘር በሰዉ ሥጋ
ይመጣሌ ያሇ ምትኀት ነውን
መዝ . ፻፴፩፥፲፯ ማቴ. ፪፥፩
ኢሳ. ፯፥፲፬
ዩሐ. ፩፡፲፬
የመጽሐፈ ምሥጢር
የአዓብ ስቅሇት የአስር ስዓት ምንባብ
፲፯.
ኢርሲስ
የተባለ
መናፍቃን
በነፍስና
በሥጋ ወዯ
ሲኦሌ
ወረዯ
መሇኮታዊ ቃሌ ከብቻዋ ከነፍስ ጋር ወዯ ሲኦሌ
ወረዯ ሥጋን ግን ዮሴፍና ኒቆዱሞስ ከመስቀሌ
አወረደት ገንዘው በመቃብር ዉስጥ አኖሩት
እርሷም እስከ ተንሳኤው ድረስ ብቻዋን ያሇነፍስ
ቆየች መሇኮት ግን ከነፍሱ ጋር ነበር ከሥጋውም
አሌተሇየም በሁለ ዘንድ መሌቶ ይኖራሌና
ዮሐ.፲፱ ፡ ፴፰−፵፪
አሌሞተም የምትለ ከሆነ መነሳትን ከዲችሁ
መሞት ከላሊ መነሣት የሇምና መነሳትም
ከላሇ ማረግ የሇም ማረግም ከላሇ በአብ ቀኝ
መቀመጥ የሇም ሇምዕመናንም ተስፋ
አይኖርም ፡፡ የነቢያትን ትንቢት አሳበሊችሁ
የሐዋርያትንም ትምህርት አበሊሻችሁ ሥጋ
ወዯ ሲኦሌ ከወረዯ ዮሴፍ ሇመውረድ
ይፈቀድሇት ዘንድ ስሇማን ሥጋ ጲሊጦስን
ሇመነ ኒቆዱሞስስ የማንን በድን በአዱስ
በፍታ ጠቅሌል በመቃር አኖረ
ዩሐ. ፲፱ ፡ ፴፰−፵፪
ነፍሱ ከሥጋዉ አሌተሇየም ካሌህም ወንጌሊዊ
ሆምጣጤዉንም ጎርጎጭ አድርጎ ሁለ
ተፈጸመ አሇ በታሊቅ ድምጽም ጮኸ ሞተ
ያሇውን ሞቱን ካዯህ
 በጦር የወጉት ክብር ሥጋው ግን አሌተነፈሰችም በበፍታ
ሲገንዙትም አሌተንቀሳቀሰችም ከነፍስ በሕርይ የተሇየች
ሆናሇችና ፡፡ ነፍሱ ከሥጋዉ ጋር ወዯ መቃብር እንዲሌገባች
እንዱሁ ሥጋ ወዯ ሲኦሌ አሌወረዯችም ከነፍሱም ጋር
ሥጋ ወዯ ሲኦሌ ወርዲሇች ካሌህም እኔም እንጂ ወዯ
መቃብርም ያሇ ነፍስ ገባች እሌህአሇሁ፡፡ በአንደ በድን
በአንደም የሕይወት መንፈስ ሆኖ በሁሇት ሥፍራ ይታይ
ዘንድ ሇሥጋ ሁሇትነት ይቻሇዋሌን ፡፡
መጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት ምንባብ የምኝታ ጊዜ
ምንባብ
እኛ ግን ከአንድነት በኋሊ የክርስቶስ ሥጋው ከመሇኮቱ
አያንስም እንሊሇን
፲፰.
ሌዮን
ሥጋ
ከመሇኮት
ያንሳሌ
እኛ ግን ከአንድነት በኋሊ የክርሥቶስ ሥጋው
ከመሇኮቱ አያንስም እንሊሇን
መሇኮት ብቻዉን በህይወት ከሆነ ስሇምን
የእግዚአብሔር ሌጅ ከማርያም ተወሇዯ መሇኮት
ያሇሥጋ ብቻውን በሕይወት የሚኖር ከሆነ ስሇምን
እንካችሁ ብለ ይህ ስሇናንተ የሚቆረስ ሇብዙዎቹ
ቤዛ ሆኖ የሚሰጥሥጋዬ ነው አሇ :: መሇኮት
ያሇሥጋ ብቻውን በሕይወት የሚኖር ከሆነ ስሇምን
ሥጋዬን የበሊ የእኔን ሥጋ ስሇበሊ በሕይዎት
ይኖራሌ ዯሜንም የጠጣ ሞትን አይቀምሰውም አሇ::
መሇኮት ያሇሥጋ ብቻውን ሕያው ከሆነ ስሇምን
ሥጋየ እዉነተኛ የጽድቅ መብሌ ዯሜም እዉነተኛ
የሕይወት መጠት ነዉ አሇ መሇኮት ያሇ ሥጋ
ብቻውን በሕይወት ከኖረ ስሇምን አብ ሕያዉ
እንዯሆነ እኔም የአብ ሌጅ ስሇሆንኩ ሕያው ነኝ
አሇ::ሥጋየን የበሊ የእኔን ሥጋ ስሇበሊ በሕይወት
ይኖራሌ ዮሐ.፮፥፶፫
፲፱.
የኬሌቄዶን
ማኅበርተኞ
ች
መሇኮትና
ሥጋ
በሁሇት
መንገድ
በሁሇት
ሥራዓት
ናቸው
አለ
እኛ ግን ከቅድስት ድንግሌ ማርያም ሰዉ ሆነዉ
አምሊክ አንድ አካሌ አንድ አካሌ አንድ ፈቃድ ነዉ
እሊሇን ፡፡
አይሁድ አንተ ሰዉ ሳትሆን ራስህን እግዚአብሔር
ታዯርጋሇህ አለት እርሱም የእግዚአብሔር ሌጅ የሰዉ
ሌጅ ነዉ እኮን አሊቸዉ
እንሆ አንድ ጌታ ---------
መጽሐፈ ምሥጢር የፋሲካ ሰኞ ምንባብ
፳.ላልች
መናፍቃን
አምሳለን
ወዯ
መስቀሌ
አወጣ
የተቸነከረ
እርሱ
አይዯሇም
ኢየሱስ ክርስቶስ ሇብዙዎች መዲን በሉቀ ካህናት
አገሌጋይ ፊቱን ተዯፋ ፡፡ በጲሊጦስም አዯባባይ ተገረፈ
በብረቶችም ተቸነከረ በሇንጊኖስም ጦር ተወጋ እንሊሇን
ማቴ. ፳፮፥፷፯ ዮሐ. ፲፱፥፴፬
ሇኤርሚያስ ትንቢቱን እስኪፈጸም ድረስ እንዱያዩት
በዓይኖቻቸዉ ሊይ መሸፈኛ ተዯረገሇት ፡፡ ስሇኢየሱስ
ክርስቶስ ግን አርአያውን ወዯ መስቀሌ ግንድ
አመጣ.ሇት ዘንድ ምን ዓይነት ምክንያት አሊችሁ?
 የእንጨቶች ጌታ ካሌተቸነከረ የመስቀለ ግንድ በማን
ዯም ተቀዯሰ? መድርን በዉሃ ሊይ ያጸናት ሞትን በሥጋ
ካሌቀመሰ ቤተክርስቲያን በማን ዯም ዲነች
 የሕያዋን ጌታ የሙታንም ህይወት ጎኑ በወታዯር ጦር
ከሌተወጋ የሕይወት ውኃ ከማን ጎን ፈሰሰ
 የእግዚአብሔር በግ ካሌታረዯ የማን ሥጋ ሇምዕምና
ምሳ ይሆናሌ ? የእውነት ፀሐይ በመቅረዝ ሊይ ካሌኖረ
ሇዓሇም ሁለ ማን ያበራሌ?
የነብያት ና የሐዋርያት አምሊክ ካሌተቀበረ የሙታንን መነሳት
ተስፋ ማን ያሳያሌ?
 አዲም አምሊክ ከአዲም ሴት ሌጅ በነሳዉ ሥጋ ከሙታን
ተሇይቶ ካተነሳ ማን በአብ ሌጅ በአብ ቀኝ ተቀመጠ
 የአዲም ሌጅ የሆነ የእግዚአብሔር ሌጅ በአብ ቀኝ
ካሌጠቀመጠ አዲም ከእኛ አንድ አንደ ሆ ያሇዉ
የእግዚእብሔር ቃሌ በየት ይፈጸማሌ ፡፡
መጽሐፈ ምሥጢር የፋሲካ ማክሰኞ ምንባብ
፳፩ .
ላልች
መናፍቃን
ሇአዯም
እንዯተዯረገዉ
በሕጻናት አካሌ
ዉሰጥ
ከእግዚአብሔር
እስትንፋስ
እፍታ
የሕይወት
እስትንፋስን
መቀበሌ
ይዯረጋሌ
የሚለ ፡
የነፍስና የሥጋ መውጣት ከወንድ ጭን በመዋሇጃ ዘር
ወጥቶ በሴቲቱ ማኅፀን ይፀነሳሌ ከእርሷም
በእግዚአብሔር ትእዛዝ የሚሆን የወንድና የሴት ፈቃድ
የጠባይ መቀሊቀሌ ይሆናሌ ፡፡
 በአዲም ፊት ሊይ እፍ የተባሇ የሕይወት እስትንፋስ
ሰውን በሌቡና ከእንስሳት የሰው ሌጅ ወዯ መሆን
የሚያመጣዉ ሰው የመሆን መንፈስ ነው ፡፡ እርሱም
ሰዉ የመሆን መንፍስ ነዉ ፡፡ እርሱም በተመቀዉም
ባሌተጠመቀውም ዘንድ ይገኛሌ ከሰዉ ሌጅ ባሕርይ
ጋር ተዋህዷሌና፡፡
የሕይወት አስትንፋስን መቀበሌ በእናታችን በሔዋን
ተቋጥሯሌና የአዲም የሕይወት እስትንፋስ መቀበሌ
በቅቷሌ ፡፡ በእጅ መሰራትን ግን ተሰራች ትወሇድ ዘንድ
እናት የሇቻትምና በቃየሌ ግን በእጅ መሰራትም የሕይወት
እስትንፋስን ከእግዚአብሔር መቀበሌም ተቋርጧሌ
የአባቱና የእናቱ የሕይወት እስትንፋስ በቅቶታሌ
መጽሐፈ ምሥጢር የፋሲካ ረቡዕ ምንባብ
፳፪.
አርጌ
ንስ
እግዚአብሔር
አዲምና ሔዋንን
ያሊባሳቸዉ
ቁርበት እኛ
የምንመሊሇስበት
በሊያችን ያሇ
ሥጋ ነዉ
የቁርበትም
ሌብስም
አይዯሇም
እኛ ግን ሥጋስ ቀድሞም በተፈጠሩ ጊዜ
አሊቸዉ እግዚአብሔር ያሇበሳቸዉ ግን
የቁርበት ሌብስ ነዉ ትዕዛዙን ስሊቃሇለ የቁራ
ሌበስ ነዉ እንሊሇን ፡-
ዘፍ.፫፥፳፮
ሥፍራዋንም ሇሥጋ መሊ አበጃት ወዯ
አዲምም አመጣት አዲምም ይህች ሥጋ
ከሥጋዬ አጥንትም ከአጥንቴ ናት እርሷ
ሚስቴ ትሁነኝ አሇ ዘፍ.፪፥፳፪
 እነሆ የመተሊሇፍ ዛፍ ሳይበለ አስቀድሞ ሥጋ
እንዲሊቸዉ ይነግርሃሌ ፡፡
 ሥጋ ከላሇ ሰዉነትም የሇም ሰዉነትም ከላሇ
ስሇእርቃናቸዉ መገሇጥ ማፍር የሇባቸዉም
ስሇዕርቃናቸዉ ማፈር ከላሇባቻዉ ከመተሊሇፍ ዛፍ
መብሊት የሇም ከባዲ ዛፍ መብሊት ከላሇ ከገነት
መዉጣት ከገነት መዉጣት ከላሇ አንተ በገነት
ያሇህ እነዯሆን አኗኗርህን መርምር አንተ ከገነት
፳፫.
ላልች
መናፍቅ
ኃይሌ ወዯ
ቤተክርሲቲያን
አይወርድም ኃሰቱም
የክርስቶስ ሥጋት
አይሆንም ወይኑም
የክርስቶስን ዯም
አይሆንም
እኛ ግን በጽርሐ አርያም ያሇ
አኗኗር ሳይጎድሌ ይቀድሳት ዘንድ
የመሇኮት ኃይሌ በቤተክርስቲያን
ያድራሌ ኅብስትም በመንፍስ
ቅደስ መዉረድ በተቀዯሰ ጊዜ
ከሌማዲዊ ኅብስትነት የክርስቶስ
ሥጋን ይሆናሌ ወይንም ከሌማዲዊ
ወይንነት ዯሙን ይሆናሌ እንሊሇን
፡፡
ሙሴም ሥራውን ሁለ ፈጸመ ዯመናም
የመገናኛዉን ድንኳን ከዯናት ድንኳኗም
የእግዚእብሔርን ክብር ተሞሊች ሙሴም
ወዯ መገናኛው ድንኳን መግባት ተሳነዉ
ዯመና ጋርዷታሌና ድንኳኗም
የእግዚአብሔርን ክብር ተሞሌታሇችና
ዘጸ.
ሰልሞንም የእግዚአብሔርን ቤት መሥራቱን በፈጸመ ጊዜ
ሊሞችንና በጎችን ሰዋ በህዝቡም ፊት ጸሇየ ሦስቱንም
በፈጸመ ጊዜ ቤቱን ሁለ ዲመና ሞሊዉ ካህናቱም በዯመናዉ
ፊት መቆምና ሥራቸዉን መስራት ተሳናቸዉ
የእግዚአብሔር ክብር በቤቱ ሞሌቷሌና ሇሙሴ ድንኳን
ሇሰሇሞን ቤተመቅዯስ እንዱህ ያሇ ክብር ከተዯረገ ሇኢየሱስ
ክርስቶስ ዯም ሇተቀዯሰችዉ ሇቤተ ክርስቲያን የመንፈስ
ቅደስ በእርሷ ሊይ መዉረድ እንዯምን ይቋረጣሌ ፩ነገ. ፰፥፩
እንዱሁም ኅብስት የወይን ጽዋ ካህኑ አቤቱ የጌታችን
የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋና ዯም እንዱያዯርገዉ
በዚህ ኅብስት ሊይ በዚህም ጽዋ ሊይ ቅደስ ኃይሌ ትሌክ ዘንድ
እንሇምንሃሇን እንማሌድሃሇን ብል በጮኸ ጊዜ በመንፍስ ቅደስ
መውረድ የክርስቶስን ስጋና ዯም መሆን ይችሊሌ ፡፡ ያሇመሇያየት
ሇአንድ አካሌ ሲኖር ሰዉነት ወዯአምሊክነት አምሊክነትም ወዯ
ሰዉነት እንዲሌተሇወጠ እንዱሁ ኅብስትና የወይን ዯም
የመሇኮት ኃይሌ ሲወርድሇት ከፊተኛዉ መሌክ አይሇወጥም ፡፡
ወስብሐት
ሇእግዚአብሔር

More Related Content

What's hot

God's appointed time part 1
God's appointed time part 1God's appointed time part 1
God's appointed time part 1Butch Yulo
 
The Book of Luke
The Book of LukeThe Book of Luke
The Book of Luke
evidenceforchristianity
 
ሥነ-ፍጥረት.pdf
ሥነ-ፍጥረት.pdfሥነ-ፍጥረት.pdf
ሥነ-ፍጥረት.pdf
eshetu42
 
Faith During Difficult Times
Faith During Difficult TimesFaith During Difficult Times
Faith During Difficult Times
Gillian Martin
 
Salt and light
Salt and lightSalt and light
10 Get Into The Game! Colossians 3:1-4
10 Get Into The Game! Colossians 3:1-410 Get Into The Game! Colossians 3:1-4
10 Get Into The Game! Colossians 3:1-4
Rick Peterson
 
Barumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptx
Barumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptxBarumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptx
Barumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptx
Takele Dufera
 
Resurrection of Jesus
Resurrection of JesusResurrection of Jesus
Resurrection of Jesus
Samuel Inbaraja
 
05 the-holy-spirit
05 the-holy-spirit05 the-holy-spirit
05 the-holy-spiritTyrone Palm
 
The Feast of Passover
The Feast of Passover The Feast of Passover
The Feast of Passover
Household of Israel Temple of Jesus
 
Praying the Word 1 hour
Praying the Word 1 hourPraying the Word 1 hour
Praying the Word 1 hour
Aham Igbokwe, CISSP
 
Ati macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaa
Ati macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaaAti macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaa
Ati macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaa
haramaya university
 
The Book Of Judges
The Book Of JudgesThe Book Of Judges
A_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptx
A_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptxA_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptx
A_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptx
Takele Dufera
 
Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...
Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...
Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...
Valley Bible Fellowship
 
Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)
Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)
Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)
Learning to Prophesy
 
Disciple-Making
Disciple-MakingDisciple-Making
Disciple-Making
Taylor Tollison
 
The Cross of Christ!
The Cross of Christ!The Cross of Christ!
The Cross of Christ!
3 Nails + 1 Cross = forgiven
 
_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit
_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit
_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit
Rohan Dredge
 

What's hot (20)

Jaalala yesus
Jaalala yesusJaalala yesus
Jaalala yesus
 
God's appointed time part 1
God's appointed time part 1God's appointed time part 1
God's appointed time part 1
 
The Book of Luke
The Book of LukeThe Book of Luke
The Book of Luke
 
ሥነ-ፍጥረት.pdf
ሥነ-ፍጥረት.pdfሥነ-ፍጥረት.pdf
ሥነ-ፍጥረት.pdf
 
Faith During Difficult Times
Faith During Difficult TimesFaith During Difficult Times
Faith During Difficult Times
 
Salt and light
Salt and lightSalt and light
Salt and light
 
10 Get Into The Game! Colossians 3:1-4
10 Get Into The Game! Colossians 3:1-410 Get Into The Game! Colossians 3:1-4
10 Get Into The Game! Colossians 3:1-4
 
Barumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptx
Barumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptxBarumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptx
Barumsa Sanbataa_Barnoota2ffaa_nuusa3ffaa_2022.pptx
 
Resurrection of Jesus
Resurrection of JesusResurrection of Jesus
Resurrection of Jesus
 
05 the-holy-spirit
05 the-holy-spirit05 the-holy-spirit
05 the-holy-spirit
 
The Feast of Passover
The Feast of Passover The Feast of Passover
The Feast of Passover
 
Praying the Word 1 hour
Praying the Word 1 hourPraying the Word 1 hour
Praying the Word 1 hour
 
Ati macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaa
Ati macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaaAti macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaa
Ati macaafa qulqulluu hubachuu ni dandeessaa
 
The Book Of Judges
The Book Of JudgesThe Book Of Judges
The Book Of Judges
 
A_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptx
A_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptxA_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptx
A_Oromoo_2022nuusa3barnoota1ffaa.pptx
 
Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...
Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...
Leviticus 5, Testifying, uncleanness, breaking vows, Guilt Offering, adjure, ...
 
Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)
Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)
Feast of trumpets 140428223323-phpapp02 (1)
 
Disciple-Making
Disciple-MakingDisciple-Making
Disciple-Making
 
The Cross of Christ!
The Cross of Christ!The Cross of Christ!
The Cross of Christ!
 
_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit
_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit
_Ministry_Encounter #5_The Baptism of the Holy Spirit
 

Similar to ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf

Bibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw finalBibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw final
Engidaw Ambelu
 
Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)
Martin M Flynn
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
zelalem13
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
Gabani Computer Company
 
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdfTigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም Gabani Computer Company
 
Volume 1
Volume 1Volume 1
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdfTigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
armoniumtvkiw
 
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdfTigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 
Tigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdf
Tigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdfTigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdf
Tigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdf
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 
TIGRINYA - JUDE.pdf
TIGRINYA - JUDE.pdfTIGRINYA - JUDE.pdf
ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)
ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)
ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)
treson1
 
Holy week (amaric)
Holy week (amaric)Holy week (amaric)
Holy week (amaric)
Martin M Flynn
 
Resurrection of jesus christ (amharic)
Resurrection of jesus christ (amharic)Resurrection of jesus christ (amharic)
Resurrection of jesus christ (amharic)
Martin M Flynn
 
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
YiftaleamZerizgi1
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምGabani Computer Company
 
Amharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Amharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdfAmharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Amharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 

Similar to ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf (20)

Bibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw finalBibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw final
 
Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
 
Is issa jesus f
Is issa jesus fIs issa jesus f
Is issa jesus f
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
 
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdfTigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
 
Orthodox christianfamilylesson06
Orthodox christianfamilylesson06Orthodox christianfamilylesson06
Orthodox christianfamilylesson06
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
 
Volume 1
Volume 1Volume 1
Volume 1
 
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdfTigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
 
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdfTigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdf
 
Tigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdf
Tigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdfTigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdf
Tigrinya - The First Gospel of the Infancy of Jesus Christ.pdf
 
TIGRINYA - JUDE.pdf
TIGRINYA - JUDE.pdfTIGRINYA - JUDE.pdf
TIGRINYA - JUDE.pdf
 
ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)
ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)
ሰባቱ የዕለት ጸሎት ጊዜያት (Seven Daily Prayer Times - Ethiopian Orthodox Tewahedo)
 
Holy week (amaric)
Holy week (amaric)Holy week (amaric)
Holy week (amaric)
 
Resurrection of jesus christ (amharic)
Resurrection of jesus christ (amharic)Resurrection of jesus christ (amharic)
Resurrection of jesus christ (amharic)
 
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
 
Amharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Amharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdfAmharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Amharic - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
 

ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf

  • 2. ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መሌሶቻቸው ከመጽሐፈ ምስጢር ባሇቤት አስተምህሮ መሌስ ፩.ስብሌ ያኖስ አብ ና ወሌድ አንድ ገጽ ናቸው ሦስት ገጽ አንድ አምሊክ ሦስት ስሞች አንድ እግዚአብሔር እንሊሌን “ሰውን በመሌካችን እንዯምሳላአችን እንፍጠር ̋ ዘፍ ፩፣፣፳፮ የብርሃናት ምንባብ አብ ወሌድ መንፈስቅደስ አንዱት መንግስት አንዱት ፈቃድ ናቸው እንሊሇን። አብ ና ወሌድ መንፈስቅስ ሇየራሳቸው ናቸው አሇ አብን ያየ እኔን አየ እነሆ አንድ ኅብረ መሌክእ እኔና አብ አንድ ነን አሇ አንድ ህሌውና እነሆ የአብን መሇኮት ከወሌድና ከመፈንስ ቅደስ የሚሇይ ሰዉ ቢኖር የተሇየ ይሁን ሠሇስቱ ምዕት
  • 3. ፪.አቡሉ ናርዮስ የቤተጣማ ይትበሃሌ ፩. ወሊዱ መሇኮት ተወሊዱ መሇኮት ሰራጺ መሇኮት ፪.የአካሊት ሦስት መሇኮትን ይከፈሊሌ ይሊለ ፫. አብ ወሌድ መንፈስ ቅደስ ባሇጸግነታቸው ስሇተካከሇ አንድ ይባሊለ እንጂ ሇየብቻቸው ባሇጸጎች ናቸው ፬. ሥሊሴ በባሕሪ የሚጠሩበት ስም አሇ ሇአካሌና ሇግብር ማድረግ አብ ሕያው እንዯሆነ እኔም ስሇ አብ ሕያው ነኝ በአባቴም ስም ብትሇምኑኝ አዯርግሊችኋሇሁ አንድ ፈቃድ  አብ እኔም አባታችሁ ነኝ አሇ ስሇ መንፈስ ቅደስም ከውሃ ና ከመንፈስ ቅደስ ያሌተወሇዯ ወዯ መንግስተ ሰማያት መግባት አይችሌም እነሆ አንድ መዉሇድ ዮሐ ፫፣፬፤ ፮፣፶፯፤ ፲፬፣፱ ሇአባቴ ያሇው ሁለ የእኔ ነው አባቱንም የእኔ የሆነው ሁለ ያንተ ነው የአንተም የሆነው የእኔ ነው –አንድ ጌትነት አንድ ማሇታችን ሦስት አካሊት ማሇታችንን የሚያፈርስብን እንዲይዯሇ ሦስት አካሊት ማሇታችንም መሇኮትን በሦስት የሚከፍሌብን አይዯሇም አትናቴዎስ ዘአንጾኪያ ፵፱ኛ ሌብ ካሇ እስትንፋስ አንድ መሆናቸዉ የት ይገኛሌ በየራሳቸው ባሇጸጎች ናቸው ካሌን እንዯ ዮሐንስ ተአቃቢ ሇየራሳቸው ሌብ ቃሌ እስትንፋስ አሊቸው ፱ መሇኮት ያሰኛሌ
  • 4. ፭. የሥሊሴ አካሌና ባሕርይ እንዯ ሰው አካሌና ባሕርይ አድርጎ ባሕርይ አካሌን ተከትል ከሦስት ይከፈሊሌ ማሇት ፮ ወሌድ ማሇት የተረክቦ ስም እንዯሆነ አሇማመን ፯መሇኮት ማሇትና እግዚአብ ሔር ማሇት ምሥጢሩ አንድ ሲሆን ሌዩነት የሇበትም የሚለ አብ እንዯሚያውቀኝ እኔም አብን አውቀዋሇሁ አንድ ዕውቀት በእኔ በኩሌ ካሌሆነ በቀር ወዯ አብ መምጣት የሚቻሇው የሇም አንድ መጥራት እኔን አታውቁኝም አባቴንም አታውቁትም እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ባወቃችሁት ነበር አንድ ማሳወቅ ዮሐ.፫፣፳፩ ፲፡፶፯ ፲፯፡፲፭ እኔ በአብ እንዲሇሁ አብም በእኔ እንዲሇ እናንተም በእኔ እኔም በእናንተ እንዲሇሁ ታውቃሊችሁ እንሆ አንድ መዋሀድ መገናዘብ እንዯላሊቸው እንዯ ሦስት ሰዎች በሦስት አማሌክት በሦስት መሇኮት የምናምን አይዯሇም ዮሐንስ ዘአንጾኪያ ሃ.አበው
  • 5. ፰.የስሊሴ መንግስት በ፫ ይከፍሊሌ የሚለ ፱.አብና ወሊዱ ማሇት ወሌድ ማሇትና ተወሊዱ ማሇት መንፈስ ቅደስ ማሇትና ሰራጺ ማሇት ሌዩነት የሊቸውም የሚለ ፲.መሇኮት በአካሌ የማይሇይ አንድ ሲሆን ወሌድ ሰው ሆነ በተባሇ ጊዜ ፫ቱ ሰው ሆኑ የሚለ ፲፩.የመሇኮት ንባቡ አንድ ሆኖ ትርጓሜው ብዙ አይዯሇም ይሊለ ፲፪.ሥሊሴ ዓሇምን በአንዱት ቀን እንዯፈጠሩ አያምኑም የሰው ሌጅ ከፍ ከፍ ባሇጊዜ ያንጊዜ እኔ እንዯሆንሁ ታውቃሊችሁ ከራሴ አንቅቼ አሌናገርም አብ እንዲስተማረኝ እንዱሁ አስተምራሇሁ የሊከኝ ከእኔ ጋራ አሇ አብ ብቻዬን አይተወኝም እኔ ፈቃደን አዯርጋሇሁና _እንሆ አንድ ትምህርት የእግዚአብሔር ሌጅ የራሱን ህሌውና ከአባቱ ጋር እንዱያያዝ እንዱሁ ጳውልስ የመንፈስ ቅደስን ህሌውና ከአብ ከወሌድ ጋር ፈጽሞ አያይዞታሌ:: ሇኛ ግን የተሰወረውን የሚገሌጽ የተሸሸገውን የሚመረምር የእግዚአብሔር መንፈስ አሇን
  • 6. በወሌድ የላሇው ሕሉና በአብ ሊይ የሇምና በመንፈስ ቅደስም ዘንድ የላሇ ሕሉና በወሌድ የሇምና በአንድነት ያስባለና መሇኮታቸውም አንዱትናትና ዮሐ.፲፯፥፳፪ ፩ቆሮ.፪፥፲፮ የምነግራችሁ ብዙ ነገር አሇኝ ነገር ግን ዛሬ ሌትሸከሙት አትችለም የእዉነት መንፍስ መጥቶ እርሱ በጽድቅ ሁለ ይመራችኃሌ ከራሱ የሆነዉን አይነግራችሁምና የሰማውን ይናገራሌ እንጂ የ ሚመራዉንም ፍጹም ይነግራችሌ እኔንም ያከብረኛሌ ከእኔ ሲቀበለ ይነግራችኋሌና ለንም ይገሇጥሊችኋሌና ዮሐ. ፲፮፥፲፪
  • 7. የሰው ሌጅ ከፍ ከፍ ባሇጊዜ ያንጊዜ እኔ እንዯሆንሁ ታውቃሊችሁ ከራሴ አንቅቼ አሌናገርም አብ እንዲስተማረኝ እንዱሁ አስተምራሇሁ የሊከኝ ከእኔ ጋራ አሇ አብ ብቻዬን አይተወኝም እኔ ፈቃደን አዯርጋሇሁና_እንሆ አንድ ትምህርት የእግዚአብሔር ሌጅ የራሱን ህሌውና ከአባቱ ጋር እንዱያያዝ እንዱሁ ጳውልስ የመንፈስ ቅደስን ህሌውና ከአብ ከወሌድ ጋር ፈጽሞ አያይዞታሌ ሇኛ ግን የተሰወረውን የሚገሌጽ የተሸሸገውን የሚመረምር የእግዚአብሔር መንፈስ አሇን በወሌድ የላሇው ሕሉና በአብ ሊይ የሇምና በመንፈስ ቅደስም ዘንድ የላሇ ሕሉና በወሌድ የሇምና በአንድነት ያስባለና መሇኮታቸውም አንዱትናትና ዮሐ.፲፯፥፳፪ ፩ቆሮ.፪፥፲፮ የምነግራችሁ ብዙ ነገር አሇኝ ነገር ግን ዛሬ ሌትሸከሙት አትችለም የእዉነት መንፍስ መጥቶ እርሱ በጽድቅ ሁለ ይመራችኃሌ ከእርሱ የሆነዉን አይነግራችሁምና የሰማዋን ይናገራሌ እንጂ የ ሚመራዉንም ፍጹም ይነግራችሌ እኔንም ያከብረኛሌ ከእኔ ሲቀበለ ይነግራችኋሌና ለንም ይገሇጥሊችኋሌና ዮሐ. ፲፮፥፲፪
  • 8. ፫.ንስጥሮስ ወሌድ ከነቢያት እንዯ አንደ ነው የእግ ዚብሔር ሌጅ በዩርዲኖስ ባዯረበት ጊዜ በጸጋ አምሊክ ሆነ አሇ፡፡ ይህ የዯጎችንና የቅባቶችን ይትባኃሌ ይመስሊሌ ፡፡ የቅባቶችን ይትባኃሌ ፩. ቃሌ በተዋሕዯ ጊዜ ተገዥ ሆነ ከስጋ ሲዋሃድ የባሕርይ ክብሩን አጣ ሇቀቀ በተቀባ ጊዜ ወዯ ጥንት ክብሩ ተመሇሰ በሰዉነቱም ባአምሊክነቱም በቅባት የባሐርይ ሌጅ ሆነ የቅባት ይትሇሀሌ ፪ .ቃሌ የተዋሀዯዉን ሥጋ መንፈስ ቅደስ ቀብቶ አከበረሇትሥጋም በተቀባ ጊዜ ክብር ተሊሇፈሇት ተፈጥሮ ተባብሮ ጠፋሇት በቅባት የባሕርይ ሌጅ የባሕርይ አምሊክ ሆነ ፫ . ቅባት ያሇ ተዋህዶ ተዋህዶ ያሇ ቅባት ብቻ ብቻቸውን አያከብሩም :: ፬ .አሇቃ ኪዲነ ወሌድ ክፍላ ተቀብዏ አንቀጸ ሇቃሌ ነዉ ቃሌ ከአብ ተቀብቷሌ ባይ ናቸዉ ቃሌ መንፈስ ቅደስን በመቀባቱ መሲሕ ፡በኩር ነብይ ሐዋርያ በኩረ ምእመናን ሆነ ይሊለ ፭. ሥጋ ቅድመ ተዋሕዶ ተቀባ ከዮርዲኖስ ተቀባ ይሊለ ጸጎች ይህ የዋሌድባ ቤተ ጣዕማዎችን ይትባሃሌ ይመስሊሌ ሇዚያ መሌስ ይሰጣሌ መጽሐፈ ምሥጢር የብርሃናት ምንባብ ማቴ. ፩፥፲፰–፳፫ ለቃ. ፩፥፳፮–፴፪ መጽሐፈ ምሥጢር የገና ምንባብ ድርሳን ዘቅደስ ቄርልስ የኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምሊክነት ሇዚህ መሌስ ይሰጣለና በአንክሮ በተዘክሮ ተመሌከት
  • 9. ፬. አርዮስ ፭.ፎጢኖ ስ ፮.አርጌንስ ክርስቶስ ፍጡር ነዉ አሇ የእግዚያብሔር ሌጅ ህሌውና ከማርያም ከተወሇዯ ወዱህ ነዉ ከጥንትም አይዯሇም ወሌድ ከአብ ያንሳሌ አይተካከሇዉም መንፈስ ቅደስም ከወሌድ ያንሳሌ እርሱንም ማየት አይቻሇውም አሇ፡፡ ፈጽሞ ያሌተፈጠረ ከአባቱም አኗኗር ጋር የጎዯሇና የተሇየ ያይዯሇ እንዯሆነ እናምናሇን ወሌድ ስሇአባቱና ስሇራሱ እኔም አባታችሁ ነኝ፡ አባቴም አባታችሁ ነው አሇ ቇሊ.፪፥፲፪ ድርሳን ዘቅደስ ቄርልስ መጽሐፈ ምሥጢር የኖሊዊ ንባብ ከአንችም የሚወሇዯዉ ቅደስ ነዉ፡፡ የሌዑሌ ሌጅም ይባሊሌ እግእዚያብሔር አምሊክም የዲዊት የአባቱን ዙፋን ይሰጠዋሌ ለቃ.፩፥፳፮ ፡፡ መጽሐፈ ምሥጢር የሌዯት ምንባብ በሥሊሴ ዘንድ በማዕረግ ማነስና መብሇጥ የሇም በመሇኮት አንድ ወገን ናቸዉ እንሊሇን -እኔና አብ እንድ ነን አሇ ዩሐ ፲፯፥፭ - እኔ ያየ አብን አየ አኔና አብ አንድ ነን ዮሐ.፲፬ እነሆ ጳውልስ መንፈስ ቅደስን የክርስቶስ ሌብ አሇዉ ፡፡ ክርስቶስ ሌብ ከሆነ እንዯምን አያየዉም ፩ቆሮ ፪፲፡፯ መጽሐፈ ምሥጢር የጥምቀት ምንባብ
  • 10. ዘ ፯. ፰. የመሇኮት ቃሌ ሰው ወዯመሆን ተሇወጠ የሚለ አለ የመንፈስ ቅደሰ መገኘት ከክርስቶስ ጥምቀት ወዱህ ነው የሚለ አለ ያሇጭማሪ ተዋሐዯ እንጂ መሇኮታዊ ቃሌ ከባሕርይው አሌተሇወጠም ያመሇመሇወጥ የተዋሐዯ ሆነ የመሇኮት ኃይሌ ሰው ወዯ መሆን ተሇውጦ ቢሆን ሞትን ባሌቀመሰ ሞትንም ቢቀምስ የሰማይ ጠፈር በፈረሰ የምድርም መሰረታት በተበታተኑ ነበር፡፡ ዓሇምን የያዘው የመሇከት ኃይሌ ነውና ስብእና መሇኮትን ወዯ መሆን ተሇውጦ ቢሆን ሇስቃዮች ባሌተያዘ በመስቀሌ ሊይ እስራትን ባሌታገሰ ነበር መሇኮት በእጅ አይነካም በአይን አይታይም በሕሉናም አይመረመርምና መጽሐፈ ምስጢር የቃና ዘገሉሊ ምንባብ ከአሇም አስከድሞ አሇ እስከዘሇአሇም ይኖራሌ _ጨሇማም በጥሌቁ ሊይ ነበር የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሃው ሊይ ሰፍኖ ነበር ዘፍ ፩፣፫ ምዝ፻፬፣፴
  • 11. ፱.ኢትዮጵያ ዊው ቢቱ ሇኃጥአን ፍዲን ሇመክፈሌ ሇጻድቃንም በጎ ዋጋ ሇመስጠት ወሌድ ከአባቱ ተሇይቶ ይመጣሌ የእግዚአብሔር መንፈስ ያዘኝ በረጅም ተራራም ሊይ በአናቴ አቆመኝ ሕዝ.፰፣፫ ቅደስ መንፈስሕን ከእኔ አትውሰድብኝ ዯስታንና ማዲንሕን ስጠኝ በእሽታም መንፈስ አጽናኝ አሇ መዝ.፶፣፲፩ መጽሐፈ ምሥጢር የጥምቀት ሦስተኛ ቀን ምንባብ አብና ወሌድ መንፈስ ቅደስም በሕያዋንና በሙታን ሉፈርደ በአንድ አዯባባይ በአንዱትም መወቃቀሻ ቦታ ይመጣለ ይቅርታ የእግዚአብሔር ነውና ኃይሌም አቤቱ የአንተ ነውና አንተ ሁለን እንዯ ሥራው ትከፍሇዋሇህ መዝ.፷፩፣፲፪ ሮሜ.፲፬፡፲ እግዚአብሔር በግሌጥ ይመጣሌ ስሇ አብ አምሊካችንም ዝም አይሌም ስሇ ወሌድ ተናገረ ሰቃዮችን እንዯሚወቅሳቸው አያይዞ ተናገረ መዝ.፵፱፣፩
  • 12. እንሆ በዯመና ይመጣሌ አይንም ሁለ ታየዋሇች የወዯደትም እነርሱ ያዩታሌ ስሇእርሱም የምድር አህዛብ ሁሊቸው ያሇቅሳለ አዎን በዕውነት መጀመሪያው እና መጨረሻው አሌፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ያሇና የሚኖር የሚመጣውም ሁለንም የሚገዛ እግዚአብሔር አሇ ዮሐ.ራዕ ፩፥፯ ሁሇተኛም በወሊጁ ቀኝ ተቀምጦ ይመጣሌ ጠሊቶችም ከእግሮቹ መረገጫ በታች ይገዛለ አባቱ ጠሊቶችህን ተበቅዬ ምስጋናን እስካመጣሌህ ድረስ በላሊ ስፍራ ተቀመጥ አሊሇውም ጠሊቶችህን ከእግሮችህ በታች እስካስገባሌህ ድረስ በቀኝ ተቀመጥ አሇው እንጂ መዝ.፻፱፥፩ ስሇ አብ መምጣት ግን ዲንኤሌ በዘመን ሇሸመገሇውም ዙፋን አመጡሇት የራሱም ግንባር እንዯ ግምጃ ነው ዓይኖቹም እንዯ እሳት ነበሌባሌ ናቸው የእሳትም ወንዝ በሚፈቱ ይፈሳሌ “መጽሐፍ አመጡ በእግዚአብሔርም ፊት ገሇጧት የሕይወትን መጽሐፍም ብቻዋን ገሇጧአት የሰው ሌጅም መጥቶ በዘመን በሸመገሇው ዘንድ ተቀመጠ የዘሇዓሇምም መንግስት ተሰጠው ዲን.፯፥፱
  • 13. በመንፈስ ቅደስ መመርመር የሚሆን ወቀሳም አንዱት ናት፡፡ ጌታችን በወንጌሌ አጽናኙም መጥቶ ዓሇምን ስሇ ጽድቅና ስሇ ኃጢያት ይፋረዯዋሌ ስሇ ጽድቅ አሊመኑብኝምና ስሇ ኃጢያትም የዚህ ዓሇም ገዥ ተፈርዶበታሌና ዮሐ.፲፭ ጌታችን ሦስት አመጣጥ አሇው ፩.ከንጽሕት ድንግሌ ስው ሇመሆን ፪.ሐሳዊ መሲሕንና በማኀተሙ የታተሙትን ሇመበቀሌ ፫.በኃጥአንና በጻድቃን ሇመፍረድ መጽሐፈ ምሥጢር የዯብረ ዘይት ምንባብ
  • 14. ፲.አንጢዱ ቆማሪያጥስ ማርያም መድኃኒታች ንን ከወሇዯችው በኋሊ ከዮሴፍ ጋር ተገናኝታሇች ይሊሌ ዮሴፍ እስክትወሌድ ድረስ አሊወቃትም ማሇት ማቴ.፩፥፳፭ ፩.የድንግሌ ጽንሷን አሊወቀምና ፪.ሌጁ ሰልሜ ማኀተመ ድንግሌናዋ እንዲሇ ስትነግረው በድንግሌና እንዯጸነሰች አወቀ የሰማይ መሊእክት (ሰራዊት) ወዯ ተወሇዯበት ዋሻ ሲወጡና ሲወርደ በተኛበትም በረት ሲሰግደ ቢያያቸው ያንጊዜ የአምሊክ እናት እንዯሆነች አወቀ ዕረኞች ከመንጋቸው ጠቦት ሲያቀርቡሇት ቢያያቸው ከእርሷ የተወሇዯው የሰዎችና የእንሰሳት ጌታ እንዯሆነ አወቀ ሰብአ ሰገሌ ወርቅና ከርቤ ሽቱም ሲያቀርቡሇት ያን ጊዜ ከእርሷ ሰው የሆነው የነገስታት እና የመንግስት ጌታ እንዯሆነ አወቀ
  • 15. ሁሇተኛም ሰልሜ ሕጻኑን በዲሰሰችው ጊዜ ድንግሌ የሕይወትና ሕይወትን የሚሰጥ የእርሱ እናት እንዯሆነች አወቃት የመሇኮት አዲራሽ ሉቀርባት የሚችሌ የትኛው ሥጋዊ ነው? መጽሐፍ ሇማያውቅ መጽሐፍ ስጡት እርሱም ሊነባት አይቻሇኝም አሇ ኢሳ.፳፱፥፲፪ ድንቅ በሆነ ታሊቅ ማኅተም የታተመች ዯጃፍ በምስራቅ አየሁ ከኃያሊን ጌታ በቀር የገባባት የሇም ሕዝ.፵፬፥፩
  • 16. ፲፩.አውጣኪ የክርስቶስ ሥጋ እንዯኛ ሥጋ ዯካማ አይዯሇም መከራንም አሌተቀበሇም አሇ መጽሐፈ ምሥጢር የትስብእት ምንባብ የክርስቶስ ሥጋ ዯከመ ወዛ ተራበ ተጠማ ታመመ ሰዉ በመሆኑም ሞተ ከብቻቸዉ ከኃጢያቶችም በቀር ከሰዉ ሕግ የቀረዉ የሇም እንሊሇን ፡፡ ሕዝ .፵፬፥፪ ለቃስ ፩፥ ፴፪ ማቴ. ፬፥፫ ይህን ከምሥጢር ሥጋዌ ትንተና ተመሌከት መጽሐፈ ምሥጢር የሆሣዕና ምንባብ ፲፪. ሰዊሮስ የሕንድጳጳ ስቴዎዶስ ዮሰስ (ዘእስክንድ ርያ) የእግዚአብ ሔር ሌጅ ያሇፈቃደ በግድ ሞተ ይሊለ በፈቃደ መከራን ተቀበሇ ቢወድም ሞተ በመሇኮቱም ኃይሌ ተነሣ ይህን ከምሥጢር ሥጋዌ ተመሌከት መጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት ነግህ ምንባብ ፡መጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት የሦስት ሰዓት ምንባብ
  • 17. ፲፫.አቡ ርዮስ የክርስቶስ ሰውነት ሌብና ነፍስ የሇውም መሇኮቱም ስሇሌብና ነሰፍ ፈንታ ሆነዉ ነፍስ ነባቢት ሌቡና ጠብያዓዊ አሇው መሇኮታዊ ጌትነት አምሊካዊም ሁለንቻይነት አሇዉ - በውስጣችን ዯማዊት ነፍስና ሇባዊት ነፍስ አሇች አክሲማሮስ ዘዓርብ -ጌታችን የሰው ባሕርይ አሇዉ -የማይዲሰስ ነፍስ አሇዉ የሚዲሰስ ሥጋም አሇዉ የምትፈስ ዯምም አሇችው በእግዚአብሔር በኩሌ በሰዉ በኩሌ የምታስብ ሌብ አሇችዉ ፡፡ - ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ ተከዘች አሇ ፡፡ ሌብ ሳይኖረው የሚተክዝ አሇን መሇኮቱ ስሇ ነፍስና ሌብ ከሆነዉስ ስሇመከራና ሞት ማዘን ባሌተገባዉ ነበር እርሱ እራሱ መንፈስ ይበረታሌ ሥጋ ግን ይዯክማሌና እንዲሇ ስሇመሇኮቱ መንፈስ ይወድዲሌ አሇ ስሇሰዉነቱም ሥጋ ግን ይዯክማሌ አሇ ፡፡ መሇኮቱ የሥጋ መከራዎችን ሇመቀበሌ ከተጋ እንግዱህ ስሇመከራ የሚተክዝበት ሌብ ይኖረዋሌ ፡፡ ማቴ.፳፮፥፵፩ ከምሥጢር ስጋዌና ከመጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት የስድስት ስዓት ምንባብ
  • 18. ፲፬. እኩላቶች ከመስቀሌ ማርያም ትበሌጣሇች እኩላቶቹ በዯሙ የተከበረ መስቀሌ ይበሌጣሌ ይሊለ፡፡ ማርያም አምሊክን የወሇዯች እንዯሆነች እናምናሇን ፡፡ መስቀለም መሇኮት የተዋህዯዉ ትስብእት ዯም የተቀዯሰ የብርሃን ማዕተብ መሆኑን እናምናሇን ፡፡ ፲፭.አፍ ቲኪስ የክርስቶስ ሥጋና ነፍስ ከአዲም ባሕርይ ብቻዋን ንጽሕት ድንግሌ ከምትሆን የገሉሊ ሴት ማርያም የነሳው ነው በሰማያት ሥጋ ካሇ ከእርሷ ሰው ሆኖ ይወሇድ ዘንድ ስሇምን በድንግሌ ማሕጸን አዯረ ከስጋው ጋር በድንግሌ ማሕጸን አዯረ ካሊችሁ የሥጋ በሥጋ ውስጥ ማዯርጥቅሙ ምንድን ነው ቀድሞውንም ሥጋ ካሇው የቀዯመ ሥጋው በበቃው ከድንግሌ ሥጋ መወሇድን ባሌፈሇገ ነበር
  • 19.  አዲም ከእኛ እንዯ አንደ ሆነ ዘፍ ፡- ማቴዎስ የኢየሱስ ክርስቶስ የሌዯቱ መጽሐፍ የዲዊት ሌጅ የአብርሃም ሌጅ አሇ ዘፍ.፳፩፥፲፫ ማቴ.፩፥፪ በሥጋ ከድንግሌ በተወሇዯ በክርስቶስ መወሇድ የዯዊትን ዙፋን በመካከሊችን ከፍከፍ አዯረግህ  በምድር የሥጋውያን ሕሌውና በሰማይ የመንፈሳውያን ሕሌዉና ነዉ ያሇዉ አክሲማሮስ ዘ እሁድ ዘሐሙስ ዘዓርብ መጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት የዘጠኝ ስዓት ምንባብ
  • 20. ፲፮. መን ክዮስ የክርስቶስ ሥጋ የሰዉ ሌጅ ሥጋም አይዯሇም  የክርስቶስ ሰውነት ፍጹም የሚዲሰስ ሥጋ የሥጋን አዲራሽ የሚሇያይና አጥንት በዯም ሥሮች ዉስጥ የምትፈስ ዯም ሰውነትን የሚያሰሩ ጅማቶች እናንትን የሚሸፍን ጠጉርና ቅንድብ የማትታይ ነፍስ የምታስተዉሌና የምትናገር የሕይወት እስትንፋስ የእጅና የእግሮች ቡቃያ ጥፍሮች አለት እንሊሇን እኔ ሇዲዊት ቀንድን አብቅሇዉ ሇሚሄደም መብራትን አዘጋጃሇሁ ተባሇ  ስሇእርሱ እነሆ ድንግሌ ትፀንሳሇች ወንድ ሌጅም ትወሌዲሇች ወሌዲም ስሙን አማኑኤሌ ትሇዋሇች ተብል የተነገረ ምትኀት ነውን  የዲዊት ሌጅ የአብርሃም ሌጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሌዯቱ መጽሐፍ ያሇ ወንጌሊዊ ማቴዎስ ምትኀት ነውን የምቃሌ ሥጋ ሆነ በእኛም ሊይ አዯረ ያሇ እርሱ ምትኀት ነውን
  • 21. ጳዉልስም ስሇእርሱ ከዲዊት ዘር በሰዉ ሥጋ ይመጣሌ ያሇ ምትኀት ነውን መዝ . ፻፴፩፥፲፯ ማቴ. ፪፥፩ ኢሳ. ፯፥፲፬ ዩሐ. ፩፡፲፬ የመጽሐፈ ምሥጢር የአዓብ ስቅሇት የአስር ስዓት ምንባብ ፲፯. ኢርሲስ የተባለ መናፍቃን በነፍስና በሥጋ ወዯ ሲኦሌ ወረዯ መሇኮታዊ ቃሌ ከብቻዋ ከነፍስ ጋር ወዯ ሲኦሌ ወረዯ ሥጋን ግን ዮሴፍና ኒቆዱሞስ ከመስቀሌ አወረደት ገንዘው በመቃብር ዉስጥ አኖሩት እርሷም እስከ ተንሳኤው ድረስ ብቻዋን ያሇነፍስ ቆየች መሇኮት ግን ከነፍሱ ጋር ነበር ከሥጋውም አሌተሇየም በሁለ ዘንድ መሌቶ ይኖራሌና ዮሐ.፲፱ ፡ ፴፰−፵፪
  • 22. አሌሞተም የምትለ ከሆነ መነሳትን ከዲችሁ መሞት ከላሊ መነሣት የሇምና መነሳትም ከላሇ ማረግ የሇም ማረግም ከላሇ በአብ ቀኝ መቀመጥ የሇም ሇምዕመናንም ተስፋ አይኖርም ፡፡ የነቢያትን ትንቢት አሳበሊችሁ የሐዋርያትንም ትምህርት አበሊሻችሁ ሥጋ ወዯ ሲኦሌ ከወረዯ ዮሴፍ ሇመውረድ ይፈቀድሇት ዘንድ ስሇማን ሥጋ ጲሊጦስን ሇመነ ኒቆዱሞስስ የማንን በድን በአዱስ በፍታ ጠቅሌል በመቃር አኖረ ዩሐ. ፲፱ ፡ ፴፰−፵፪ ነፍሱ ከሥጋዉ አሌተሇየም ካሌህም ወንጌሊዊ ሆምጣጤዉንም ጎርጎጭ አድርጎ ሁለ ተፈጸመ አሇ በታሊቅ ድምጽም ጮኸ ሞተ ያሇውን ሞቱን ካዯህ
  • 23.  በጦር የወጉት ክብር ሥጋው ግን አሌተነፈሰችም በበፍታ ሲገንዙትም አሌተንቀሳቀሰችም ከነፍስ በሕርይ የተሇየች ሆናሇችና ፡፡ ነፍሱ ከሥጋዉ ጋር ወዯ መቃብር እንዲሌገባች እንዱሁ ሥጋ ወዯ ሲኦሌ አሌወረዯችም ከነፍሱም ጋር ሥጋ ወዯ ሲኦሌ ወርዲሇች ካሌህም እኔም እንጂ ወዯ መቃብርም ያሇ ነፍስ ገባች እሌህአሇሁ፡፡ በአንደ በድን በአንደም የሕይወት መንፈስ ሆኖ በሁሇት ሥፍራ ይታይ ዘንድ ሇሥጋ ሁሇትነት ይቻሇዋሌን ፡፡ መጽሐፈ ምሥጢር የዓርብ ስቅሇት ምንባብ የምኝታ ጊዜ ምንባብ እኛ ግን ከአንድነት በኋሊ የክርስቶስ ሥጋው ከመሇኮቱ አያንስም እንሊሇን
  • 24. ፲፰. ሌዮን ሥጋ ከመሇኮት ያንሳሌ እኛ ግን ከአንድነት በኋሊ የክርሥቶስ ሥጋው ከመሇኮቱ አያንስም እንሊሇን መሇኮት ብቻዉን በህይወት ከሆነ ስሇምን የእግዚአብሔር ሌጅ ከማርያም ተወሇዯ መሇኮት ያሇሥጋ ብቻውን በሕይወት የሚኖር ከሆነ ስሇምን እንካችሁ ብለ ይህ ስሇናንተ የሚቆረስ ሇብዙዎቹ ቤዛ ሆኖ የሚሰጥሥጋዬ ነው አሇ :: መሇኮት ያሇሥጋ ብቻውን በሕይወት የሚኖር ከሆነ ስሇምን ሥጋዬን የበሊ የእኔን ሥጋ ስሇበሊ በሕይዎት ይኖራሌ ዯሜንም የጠጣ ሞትን አይቀምሰውም አሇ:: መሇኮት ያሇሥጋ ብቻውን ሕያው ከሆነ ስሇምን ሥጋየ እዉነተኛ የጽድቅ መብሌ ዯሜም እዉነተኛ የሕይወት መጠት ነዉ አሇ መሇኮት ያሇ ሥጋ ብቻውን በሕይወት ከኖረ ስሇምን አብ ሕያዉ እንዯሆነ እኔም የአብ ሌጅ ስሇሆንኩ ሕያው ነኝ አሇ::ሥጋየን የበሊ የእኔን ሥጋ ስሇበሊ በሕይወት ይኖራሌ ዮሐ.፮፥፶፫
  • 25. ፲፱. የኬሌቄዶን ማኅበርተኞ ች መሇኮትና ሥጋ በሁሇት መንገድ በሁሇት ሥራዓት ናቸው አለ እኛ ግን ከቅድስት ድንግሌ ማርያም ሰዉ ሆነዉ አምሊክ አንድ አካሌ አንድ አካሌ አንድ ፈቃድ ነዉ እሊሇን ፡፡ አይሁድ አንተ ሰዉ ሳትሆን ራስህን እግዚአብሔር ታዯርጋሇህ አለት እርሱም የእግዚአብሔር ሌጅ የሰዉ ሌጅ ነዉ እኮን አሊቸዉ እንሆ አንድ ጌታ --------- መጽሐፈ ምሥጢር የፋሲካ ሰኞ ምንባብ ፳.ላልች መናፍቃን አምሳለን ወዯ መስቀሌ አወጣ የተቸነከረ እርሱ አይዯሇም ኢየሱስ ክርስቶስ ሇብዙዎች መዲን በሉቀ ካህናት አገሌጋይ ፊቱን ተዯፋ ፡፡ በጲሊጦስም አዯባባይ ተገረፈ በብረቶችም ተቸነከረ በሇንጊኖስም ጦር ተወጋ እንሊሇን ማቴ. ፳፮፥፷፯ ዮሐ. ፲፱፥፴፬ ሇኤርሚያስ ትንቢቱን እስኪፈጸም ድረስ እንዱያዩት በዓይኖቻቸዉ ሊይ መሸፈኛ ተዯረገሇት ፡፡ ስሇኢየሱስ ክርስቶስ ግን አርአያውን ወዯ መስቀሌ ግንድ አመጣ.ሇት ዘንድ ምን ዓይነት ምክንያት አሊችሁ?
  • 26.  የእንጨቶች ጌታ ካሌተቸነከረ የመስቀለ ግንድ በማን ዯም ተቀዯሰ? መድርን በዉሃ ሊይ ያጸናት ሞትን በሥጋ ካሌቀመሰ ቤተክርስቲያን በማን ዯም ዲነች  የሕያዋን ጌታ የሙታንም ህይወት ጎኑ በወታዯር ጦር ከሌተወጋ የሕይወት ውኃ ከማን ጎን ፈሰሰ  የእግዚአብሔር በግ ካሌታረዯ የማን ሥጋ ሇምዕምና ምሳ ይሆናሌ ? የእውነት ፀሐይ በመቅረዝ ሊይ ካሌኖረ ሇዓሇም ሁለ ማን ያበራሌ? የነብያት ና የሐዋርያት አምሊክ ካሌተቀበረ የሙታንን መነሳት ተስፋ ማን ያሳያሌ?  አዲም አምሊክ ከአዲም ሴት ሌጅ በነሳዉ ሥጋ ከሙታን ተሇይቶ ካተነሳ ማን በአብ ሌጅ በአብ ቀኝ ተቀመጠ  የአዲም ሌጅ የሆነ የእግዚአብሔር ሌጅ በአብ ቀኝ ካሌጠቀመጠ አዲም ከእኛ አንድ አንደ ሆ ያሇዉ የእግዚእብሔር ቃሌ በየት ይፈጸማሌ ፡፡ መጽሐፈ ምሥጢር የፋሲካ ማክሰኞ ምንባብ
  • 27. ፳፩ . ላልች መናፍቃን ሇአዯም እንዯተዯረገዉ በሕጻናት አካሌ ዉሰጥ ከእግዚአብሔር እስትንፋስ እፍታ የሕይወት እስትንፋስን መቀበሌ ይዯረጋሌ የሚለ ፡ የነፍስና የሥጋ መውጣት ከወንድ ጭን በመዋሇጃ ዘር ወጥቶ በሴቲቱ ማኅፀን ይፀነሳሌ ከእርሷም በእግዚአብሔር ትእዛዝ የሚሆን የወንድና የሴት ፈቃድ የጠባይ መቀሊቀሌ ይሆናሌ ፡፡  በአዲም ፊት ሊይ እፍ የተባሇ የሕይወት እስትንፋስ ሰውን በሌቡና ከእንስሳት የሰው ሌጅ ወዯ መሆን የሚያመጣዉ ሰው የመሆን መንፈስ ነው ፡፡ እርሱም ሰዉ የመሆን መንፍስ ነዉ ፡፡ እርሱም በተመቀዉም ባሌተጠመቀውም ዘንድ ይገኛሌ ከሰዉ ሌጅ ባሕርይ ጋር ተዋህዷሌና፡፡ የሕይወት አስትንፋስን መቀበሌ በእናታችን በሔዋን ተቋጥሯሌና የአዲም የሕይወት እስትንፋስ መቀበሌ በቅቷሌ ፡፡ በእጅ መሰራትን ግን ተሰራች ትወሇድ ዘንድ እናት የሇቻትምና በቃየሌ ግን በእጅ መሰራትም የሕይወት እስትንፋስን ከእግዚአብሔር መቀበሌም ተቋርጧሌ የአባቱና የእናቱ የሕይወት እስትንፋስ በቅቶታሌ መጽሐፈ ምሥጢር የፋሲካ ረቡዕ ምንባብ
  • 28. ፳፪. አርጌ ንስ እግዚአብሔር አዲምና ሔዋንን ያሊባሳቸዉ ቁርበት እኛ የምንመሊሇስበት በሊያችን ያሇ ሥጋ ነዉ የቁርበትም ሌብስም አይዯሇም እኛ ግን ሥጋስ ቀድሞም በተፈጠሩ ጊዜ አሊቸዉ እግዚአብሔር ያሇበሳቸዉ ግን የቁርበት ሌብስ ነዉ ትዕዛዙን ስሊቃሇለ የቁራ ሌበስ ነዉ እንሊሇን ፡- ዘፍ.፫፥፳፮ ሥፍራዋንም ሇሥጋ መሊ አበጃት ወዯ አዲምም አመጣት አዲምም ይህች ሥጋ ከሥጋዬ አጥንትም ከአጥንቴ ናት እርሷ ሚስቴ ትሁነኝ አሇ ዘፍ.፪፥፳፪  እነሆ የመተሊሇፍ ዛፍ ሳይበለ አስቀድሞ ሥጋ እንዲሊቸዉ ይነግርሃሌ ፡፡  ሥጋ ከላሇ ሰዉነትም የሇም ሰዉነትም ከላሇ ስሇእርቃናቸዉ መገሇጥ ማፍር የሇባቸዉም ስሇዕርቃናቸዉ ማፈር ከላሇባቻዉ ከመተሊሇፍ ዛፍ መብሊት የሇም ከባዲ ዛፍ መብሊት ከላሇ ከገነት መዉጣት ከገነት መዉጣት ከላሇ አንተ በገነት ያሇህ እነዯሆን አኗኗርህን መርምር አንተ ከገነት
  • 29. ፳፫. ላልች መናፍቅ ኃይሌ ወዯ ቤተክርሲቲያን አይወርድም ኃሰቱም የክርስቶስ ሥጋት አይሆንም ወይኑም የክርስቶስን ዯም አይሆንም እኛ ግን በጽርሐ አርያም ያሇ አኗኗር ሳይጎድሌ ይቀድሳት ዘንድ የመሇኮት ኃይሌ በቤተክርስቲያን ያድራሌ ኅብስትም በመንፍስ ቅደስ መዉረድ በተቀዯሰ ጊዜ ከሌማዲዊ ኅብስትነት የክርስቶስ ሥጋን ይሆናሌ ወይንም ከሌማዲዊ ወይንነት ዯሙን ይሆናሌ እንሊሇን ፡፡ ሙሴም ሥራውን ሁለ ፈጸመ ዯመናም የመገናኛዉን ድንኳን ከዯናት ድንኳኗም የእግዚእብሔርን ክብር ተሞሊች ሙሴም ወዯ መገናኛው ድንኳን መግባት ተሳነዉ ዯመና ጋርዷታሌና ድንኳኗም የእግዚአብሔርን ክብር ተሞሌታሇችና ዘጸ.
  • 30. ሰልሞንም የእግዚአብሔርን ቤት መሥራቱን በፈጸመ ጊዜ ሊሞችንና በጎችን ሰዋ በህዝቡም ፊት ጸሇየ ሦስቱንም በፈጸመ ጊዜ ቤቱን ሁለ ዲመና ሞሊዉ ካህናቱም በዯመናዉ ፊት መቆምና ሥራቸዉን መስራት ተሳናቸዉ የእግዚአብሔር ክብር በቤቱ ሞሌቷሌና ሇሙሴ ድንኳን ሇሰሇሞን ቤተመቅዯስ እንዱህ ያሇ ክብር ከተዯረገ ሇኢየሱስ ክርስቶስ ዯም ሇተቀዯሰችዉ ሇቤተ ክርስቲያን የመንፈስ ቅደስ በእርሷ ሊይ መዉረድ እንዯምን ይቋረጣሌ ፩ነገ. ፰፥፩ እንዱሁም ኅብስት የወይን ጽዋ ካህኑ አቤቱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋና ዯም እንዱያዯርገዉ በዚህ ኅብስት ሊይ በዚህም ጽዋ ሊይ ቅደስ ኃይሌ ትሌክ ዘንድ እንሇምንሃሇን እንማሌድሃሇን ብል በጮኸ ጊዜ በመንፍስ ቅደስ መውረድ የክርስቶስን ስጋና ዯም መሆን ይችሊሌ ፡፡ ያሇመሇያየት ሇአንድ አካሌ ሲኖር ሰዉነት ወዯአምሊክነት አምሊክነትም ወዯ ሰዉነት እንዲሌተሇወጠ እንዱሁ ኅብስትና የወይን ዯም የመሇኮት ኃይሌ ሲወርድሇት ከፊተኛዉ መሌክ አይሇወጥም ፡፡