SlideShare a Scribd company logo
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS
ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia
1
የአገር በቀል ማህበራትና ቦርድ-መር
ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች
የአዲስ ምዝገባ ማመልከቻ ቅጽ
(Form - N001)
ከማመልከቻ ቅጹ ጋር ተያይዘው መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች
 መስራቾች ድርጅቱን ለመመስረት የተስማሙበት በመስራቾች የተፈረመ ቃለ-ጉባኤ1
 የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቱ (ከዚህ በኋላ “ድርጅት” ወይም “ድርጅቱ” እየተባለ የሚጠራ) ሊጠቀምበት
ያዘጋጀው በመስራቾች በየገጹ የተፈረመ2
መተዳደሪያ ደንብ3
፤
 የቦርድ አባላት ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ የተካሄደበት ቃለ ጉባኤ፤
 የመስራቾች፣ የስራ አመራር ቦርድ ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የስራ አስኪያጁ ወይም
ዳይሬክተሩ4
ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ፣ ሙሉ የፊት ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ
ጊዜ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤
 ድርጅቱ ዓርማ ካለው በፅሁፍ እና በሶፍት ኮፒ /በሲዲ/፤
 ድርጅቱ የሙያ ማህበር ከሆነ መስራቾቹ በዘርፉ ያላቸውን የትምህርት ዝግጅት የሚያረጋግጥ በመንግስት
እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተሰጠ የትምህርት ማስረጃ ወይም ከሚመለከተው የመንግስት አካል ሙያ
መሆኑ የሚያረጋግጥ መረጃ ቅጂ፤ /ለማመሳከሪያነት ዋናውን /original/ ማቅረብ ይጠበቃል/፤
ማሳሰቢያ፡ ይህ ማመልከቻ ቅፅ ተሞልቶ የአዲስ ምዝገባ ጥያቄ በሸኚ ደብዳቤ ማመልከቻ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011
አንቀፅ 58(1) መሰረት በድርጅቱ መሥራቾች ሰብሳቢ ተፈርሞ ለኤጀንሲው መቅረብ ይኖርበታል፡፡
መጋቢት 2011
1
ቃለ-ጉባኤው የመስራቾች ስምና የስራ ድርሻ፣ ቀን፣ ቦታ፣ ድርጅቱን ለመመስረት መነሻ የሆኑ ምክንያቶች፣ የድርጅቱ ዓላማ፣ የድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መፅደቁን
የሚያሳይ፣ የቦርድ አባላት ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ/ምደባ፣ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን ያካተተ ሆኖ በሁሉም መስራቾች የተፈረመ መሆን አለበት፤
2
ከአስር በላይ መስራቾች ከሆኑ አመራሮቹ ብቻ /ሰብሳቢ፣ም/ሰብሳቢ፣ ፀሀፊ/ ብቻ በየገጹ የሚፈርሙ ሲሆን የሁሉም መስራቾች የፈረሙበት ዝርዝር ከመ/ደንቡ ጋር
ይያያዛል፤
3
ድርጅቱ ኤጀንሲው ያዘጋጀውን ሞዴል መተዳደሪያ ደንብ መነሻ አድርጎ የራሱን ማዘጋጀት ይችላል፤
4
ድርጅቶች ስራ አስኪያጅ/ዳይሬክተር መርጠው ከቀረቡ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፤
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS
ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia
2
የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ
ክፍል አንድ
በአመልካቹ የሚሞላ
እኔ5 ____________________________ የድርጅቱ6
_________________________
ከዚህ በታች የምሰጠው መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡7
1. የአመልካች ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቱ ስም
(የበለጠ ተፈላጊነት ያላቸውን ስሞች በማስቀደም በቅደም ተከተል ይፃፉ)
 _________________________________________________________________________________
 _________________________________________________________________________________
 __________________________________________________________________________________
 __________________________________________________________________________________
2. የአገር በቀል ድርጅቱ ዓይነት
 ማህበር8
 የሙያ9
 የብዙኀን10
 ሌላ ከሆነ ይጠቀስ ______________
 ቦርድ መር - ድርጅት
3. ድርጅቱ ሊሰራባቸው ያቀደው ክልሎች ወይም የከተማ አስተዳድር
ትግራይ አፋር አማራ ኦሮሚያ
ሶማሌ ድሬደዋ ቤኔሻንጉል/ጉምዝ አዲስ አበባ
ጋምቤላ ሕዝቦች ሐረሪ ህዝብ ደቡብ ብ/ብ/ሕ
4. የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ
5
ሙሉ ስም ከነማዕረጉ መፃፍ ይኖርበታል፤
6
የድርጅቱ መስራች፣ ስራ አመራር ቦርድ አባል ወይም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወይም ስራ አስኪያጅ ተብሎ ይሞላል፤
7
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 59(1)(መ) እና 59(7) መሰረት በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ የምዝገባ ጥያቄን
ውድቅ የሚያስደርግ ሲሆን በማታለል ወይም በማጭበርበር መመዝገብ ድርጅቱ እንዲፈርስ ምክንያት ይሆናል፤ የህግ ተጠያቂነትም ይኖረዋል፤
8
ጠቅላላ ጉባኤ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ የሆነበት አደረጃጀት ያላቸው ድርጅቶች በሙሉ በማህበር ሥር ይመደባሉ፤
9
የሙያ ማህበር ተብለው የሚመደቡት አንድን ሙያ መሰረት በማድረግ ሲቋቋሙ ብቻ ነው፤
10
በርካታ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ማህበራት እንደ ብዙሃን ማህበራት ይቆጠራሉ፤ (ሴቶች፣ ወጣቶች...)፤
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS
ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia
3
ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________
ቀበሌ __________________ የቤት ቁጥር ___________ ስልክ ቁጥር
ፋክስ ቁጥር ፖ.ሣ.ቁጥር ኢ-ሜይል
5. ድርጅቱ የተቋቋመበት ዓላማ እና የስራ ዘርፍ (ግልጽና አጠር ተደርጎ ይፃፋ)11
 ________________________________________________________________________________
________________________________________________________________________________
 _________________________________________________________________________________
________________________________________________________________________________
 _________________________________________________________________________________
________________________________________________________________________________
 _________________________________________________________________________________
________________________________________________________________________________
 _________________________________________________________________________________
________________________________________________________________________________
 _________________________________________________________________________________
____________________________________________________________________________፤
6. በድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ/ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ/ስራ አስኪያጅ መካከል የስጋና የጋብቻ ዝምድ ያለ
ስለመሆኑ /የ √ ምልክት ያድርጉ/
 አለ የለም
ካለ ይብራራ
7. በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 68 ስራ የተመለከቱ መስፈርቶችን የድርጅቱ አመራር ቦርድ/ስራ
አስፈፃሚ ኮሚቴ/ስራ አስኪያጅ የሚያሟላ መሆን አለመሆኑ፤ /የ √ ምልክት ያድርጉ/
 ያሟላል አያሟላም
 ካላሟላ ይብራራ
ማረጋገጫ፡ እኔ ከዚህ በላይ ስሜ እና አዳራሻዬ የተገለፀው የሰጠሁት መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ ስለመሆኑ
አረጋግጣለሁ፡፡
11
የዓላማው/ስራ ዘርፉ ይዘት በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ከተመለከቱት የተለየ መሆን የለበትም፤
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS
ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia
4
ስም____________________ ፊርማ ______________________ ቀን ________________
ክፍል ሁለት
በድርጅቱ መስራቾች እና አመራር12
አባላት የሚሞላ
እኔ13
____________________________ የድርጅቱ14
_________________________
ከዚህ በታች የምሰጠው መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡15
1. ስም፡ __________________ የአባት ስም፡ _______________ የአያት ስም፡ ________________
2. ጾታ፡- ሴት ወንድ
3. የትውልድ ጊዜ፡ ቀን/ወር/ዓ.ም ________________
4. ዜግነት፡ __________________
5. የጋብቻ ሁኔታ፡ ያገባ/ች ያላገባ/ች
6. የትምህርት ደረጃ
ከመጀመሪያ ዲግሪ በታች  መጀመሪያ ዲግሪ  ማስተርስ ዲግሪ  ከማስተርስ ዲግሪ በላይ 
7. ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ፡
ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________
ቀበሌ __________________ የቤት ቁጥር ___________ ስልክ ቁጥር፡ የቤት፡ ተንቀሳቃሽ፡
ፋክስ ቁጥር ፖ.ሣ.ቁጥር __________ ኢ-ሜይል
8. የሥራ አድራሻ /ካለ/
12
ሁሉንም የድርጅቱን ስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እና ስራ አስኪያጅ (ተመርጦ ከቀረበ ብቻ) ያጠቃልላል፤
13
ሙሉ ስም ከነማዕረጉ መፃፍ ይኖርበታል፤
14
የድርጅቱ መስራች፣ ስራ አመራር ቦርድ አባል ወይም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወይም ስራ አስኪያጅ ተብሎ ይሞላል፤
15
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 59(1)(መ) እና 59(7) መሰረት በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ የምዝገባ ጥያቄን
ውድቅ የሚያስደርግ ሲሆን በማታለል ወይም በማጭበርበር መመዝገብ ድርጅቱ እንዲፈርስ ምክንያት ይሆናል፤ የህግ ተጠያቂነትም ይኖረዋል፤
ፎቶ ግራፍ
የፓስፖርት መጠን
ያለው
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS
ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia
5
የመስሪያ ቤቱ ስም፡- ____________________________________________________________
ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________
ቀበሌ __________________ ስልክ ቁጥር _________________
ማረጋገጫ፡ እኔ ከዚህ በላይ ስሜ እና አዳራሻዬ የተገለፀው የሰጠሁት መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ ስለመሆኑ
አረጋግጣለሁ፡፡
ስም____________________ ፊርማ ______________________ ቀን ________________
ክፍል ሦስት
ለኤጀንሲው አገልግሎት ብቻ የሚውል
 የምዝገባ ማመልከቻ ቅፁ መዝገብ ቤት ገቢ የሆነበት ቀንና ሰዓት
 ወደ ዳይሬክቶሬቱ የደረሰበት ቀንና ሰዓት
 ለባለሙያ የተመራበት ቀንና ሰዓት
ተ. ቁ.
ለምዝገባ የሚቀርቡ ሰነዶች
ቀርቧል አልቀረ
በም
አይመለከተ
ውም /Not
applicable/
1. መስራቾች ድርጅቱን ለመመስረት የተስማሙበት በመስራቾች የተፈረመ ቃለ-ጉባኤ
2. የመስራቾች፣ የስራ አመራር ቦርድ ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም
የስራ አስኪያጁ ወይም ዳይሬክተሩ16
ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ፣ ሙሉ የፊት
ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ ጊዜ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤
3. የመስራቾች እና አመራሮች ግላዊ መረጃ ቅፅ ተሞልቶ ቀርቧል፤
4. በመስራቾች የተፈረመ መተዳደሪያ ደንብ17
ቀርቧል፤
5. የድርጅቱ ዓላማ ከህግ ወይም ከሞራል ጋር በማይቃረን መልኩ ቀርቧል፤
6. የድርጅቱ ስም በሌላ ድርጅት ያልተያዘ እንዲሁም ከህግና18
ከህዝብ ሞራል ጋር
ያማይቃረን ሆኖ የቀረበ መሆኑ፤
7. ድርጅቱ የሙያ ማህበር ከሆነ መስራቾቹ በዘርፉ ያላቸውን የትምህርት ዝግጅት
የሚያረጋግጥ በመንግስት እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተሰጠ የትምህርት
ማስረጃ ወይም ከሚመለከተው የመንግስተ አካል ሙያ መሆኑ የሚያረጋግጥ መረጃ
ቅጂ፤ /ለማመሳከሪያነት ዋናውን /original/ ማቅረብ ይጠበቃል/፤
8. ድርጅቱ ዓርማ ካለው በፅሁፍ እና በሶፍት ኮፒ /በሲዲ/፤
16
ድርጅቱ ስራ አስኪያጅ/ዳይሬክተር መርጦ ከቀረበ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፤
17
የኤጀንሲውን ሞዴል መተዳደሪያ ደንብ መነሻ በማድረግ ድርጅቱ የራሱን ማዘጋጀት ይችላል፤
18
ከድርጅቱ ዓላማ አንፃር ኅብረተሰቡን ሊያሳስት የሚችል፣ ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ተቋማት ጋር ግንኙነት ያለው የሚያስመስል ከሆነ፤
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS
ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia
6
9. የቀረበው የማመልከቻ ቅፅ በአግባቡ ተሞልቶ የቀረበ መሆኑ፤
 ያጣራው ባለሙያ የውሳኔ አስተያየት19
ስም ፊርማ ቀንና ሰዓት
 የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ውሳኔ
ስም፡ ፊርማ፡ ቀንና ሰዓት
19
የባለሙያ አስተያየት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ስለምዝገባና ተያያዥ ጉዳዮች የተደነገጉ ድንጋጌዎችን ባገናዘበ መልኩ መቅረብ አለበት፤

More Related Content

What's hot

Problems of unorganized sector
Problems of unorganized sectorProblems of unorganized sector
Problems of unorganized sectorGodwin Michael
 
Independent director companies act, 2013 sec 149
Independent director companies act, 2013 sec 149Independent director companies act, 2013 sec 149
Independent director companies act, 2013 sec 149ABC
 
EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................
EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................
EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................
Muhammad Saqib
 
Company administration & functioning of board
Company administration & functioning of boardCompany administration & functioning of board
Company administration & functioning of board
mallareddy1975
 
PRESENTMENT FOR PAYMENT
PRESENTMENT FOR PAYMENTPRESENTMENT FOR PAYMENT
PRESENTMENT FOR PAYMENTWaseem Iqbal
 
Tax invoice , credit ntote and debit note
Tax invoice , credit ntote and debit noteTax invoice , credit ntote and debit note
Tax invoice , credit ntote and debit note
Dr. A. Anis Akthar Sulthana Banu
 
Income tax return
Income tax returnIncome tax return
Income tax return
Manvesh Vats
 
AGRICULTURAL INCOME
AGRICULTURAL INCOME AGRICULTURAL INCOME
AGRICULTURAL INCOME
DR ANNIE STEPHEN
 
XERO Manual
XERO ManualXERO Manual
Sec 44 AD and Sec 43C
Sec 44 AD and Sec 43CSec 44 AD and Sec 43C
Sec 44 AD and Sec 43C
Radhika Itkan
 
Advantages and disadvantages of co operatives-
Advantages and disadvantages of co operatives-Advantages and disadvantages of co operatives-
Advantages and disadvantages of co operatives-
miemslou
 
Ch7 acctg cycle service business
Ch7 acctg cycle  service businessCh7 acctg cycle  service business
Ch7 acctg cycle service business
Sowie Althea
 
Bookkeeping and accountancy 2
Bookkeeping and accountancy 2Bookkeeping and accountancy 2
Bookkeeping and accountancy 2kompal23
 
Single and double entry system
Single and double entry systemSingle and double entry system
Single and double entry system
maggie2015
 
Mangare old students association
Mangare old students associationMangare old students association
Mangare old students association
Mangare Old Students Association
 
Unit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - Commerce
Unit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - CommerceUnit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - Commerce
Unit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - Commerce
Madanapalle Institute of Technology & Science
 
Merchandising Accounting
Merchandising AccountingMerchandising Accounting
Merchandising Accounting
Muhammad Unaib Aslam
 
Definitions u/d Income tax Act 1961
Definitions   u/d Income tax Act 1961Definitions   u/d Income tax Act 1961
Definitions u/d Income tax Act 1961
Purnima Venkidapathy
 
Business law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila Saxena
Business law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila SaxenaBusiness law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila Saxena
Business law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila Saxena
kokilasaxena
 
Understanding financial statements ppt @ mba finance
Understanding financial statements ppt @ mba financeUnderstanding financial statements ppt @ mba finance
Understanding financial statements ppt @ mba finance
Babasab Patil
 
What's hot (20)

Problems of unorganized sector
Problems of unorganized sectorProblems of unorganized sector
Problems of unorganized sector
 
Independent director companies act, 2013 sec 149
Independent director companies act, 2013 sec 149Independent director companies act, 2013 sec 149
Independent director companies act, 2013 sec 149
 
EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................
EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................
EMPLOYEE WELFARE.pdf .....................
 
Company administration & functioning of board
Company administration & functioning of boardCompany administration & functioning of board
Company administration & functioning of board
 
PRESENTMENT FOR PAYMENT
PRESENTMENT FOR PAYMENTPRESENTMENT FOR PAYMENT
PRESENTMENT FOR PAYMENT
 
Tax invoice , credit ntote and debit note
Tax invoice , credit ntote and debit noteTax invoice , credit ntote and debit note
Tax invoice , credit ntote and debit note
 
Income tax return
Income tax returnIncome tax return
Income tax return
 
AGRICULTURAL INCOME
AGRICULTURAL INCOME AGRICULTURAL INCOME
AGRICULTURAL INCOME
 
XERO Manual
XERO ManualXERO Manual
XERO Manual
 
Sec 44 AD and Sec 43C
Sec 44 AD and Sec 43CSec 44 AD and Sec 43C
Sec 44 AD and Sec 43C
 
Advantages and disadvantages of co operatives-
Advantages and disadvantages of co operatives-Advantages and disadvantages of co operatives-
Advantages and disadvantages of co operatives-
 
Ch7 acctg cycle service business
Ch7 acctg cycle  service businessCh7 acctg cycle  service business
Ch7 acctg cycle service business
 
Bookkeeping and accountancy 2
Bookkeeping and accountancy 2Bookkeeping and accountancy 2
Bookkeeping and accountancy 2
 
Single and double entry system
Single and double entry systemSingle and double entry system
Single and double entry system
 
Mangare old students association
Mangare old students associationMangare old students association
Mangare old students association
 
Unit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - Commerce
Unit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - CommerceUnit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - Commerce
Unit 7-MOA - AOA - Prospectus - Inter - Commerce
 
Merchandising Accounting
Merchandising AccountingMerchandising Accounting
Merchandising Accounting
 
Definitions u/d Income tax Act 1961
Definitions   u/d Income tax Act 1961Definitions   u/d Income tax Act 1961
Definitions u/d Income tax Act 1961
 
Business law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila Saxena
Business law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila SaxenaBusiness law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila Saxena
Business law- Winding up of company ppt-Dr. Kokila Saxena
 
Understanding financial statements ppt @ mba finance
Understanding financial statements ppt @ mba financeUnderstanding financial statements ppt @ mba finance
Understanding financial statements ppt @ mba finance
 
የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የምዝገባ ማመልከቻ ቅፅ.pdf

  • 1. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 1 የአገር በቀል ማህበራትና ቦርድ-መር ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የአዲስ ምዝገባ ማመልከቻ ቅጽ (Form - N001) ከማመልከቻ ቅጹ ጋር ተያይዘው መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች  መስራቾች ድርጅቱን ለመመስረት የተስማሙበት በመስራቾች የተፈረመ ቃለ-ጉባኤ1  የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቱ (ከዚህ በኋላ “ድርጅት” ወይም “ድርጅቱ” እየተባለ የሚጠራ) ሊጠቀምበት ያዘጋጀው በመስራቾች በየገጹ የተፈረመ2 መተዳደሪያ ደንብ3 ፤  የቦርድ አባላት ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ የተካሄደበት ቃለ ጉባኤ፤  የመስራቾች፣ የስራ አመራር ቦርድ ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የስራ አስኪያጁ ወይም ዳይሬክተሩ4 ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ፣ ሙሉ የፊት ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ ጊዜ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤  ድርጅቱ ዓርማ ካለው በፅሁፍ እና በሶፍት ኮፒ /በሲዲ/፤  ድርጅቱ የሙያ ማህበር ከሆነ መስራቾቹ በዘርፉ ያላቸውን የትምህርት ዝግጅት የሚያረጋግጥ በመንግስት እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተሰጠ የትምህርት ማስረጃ ወይም ከሚመለከተው የመንግስት አካል ሙያ መሆኑ የሚያረጋግጥ መረጃ ቅጂ፤ /ለማመሳከሪያነት ዋናውን /original/ ማቅረብ ይጠበቃል/፤ ማሳሰቢያ፡ ይህ ማመልከቻ ቅፅ ተሞልቶ የአዲስ ምዝገባ ጥያቄ በሸኚ ደብዳቤ ማመልከቻ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 58(1) መሰረት በድርጅቱ መሥራቾች ሰብሳቢ ተፈርሞ ለኤጀንሲው መቅረብ ይኖርበታል፡፡ መጋቢት 2011 1 ቃለ-ጉባኤው የመስራቾች ስምና የስራ ድርሻ፣ ቀን፣ ቦታ፣ ድርጅቱን ለመመስረት መነሻ የሆኑ ምክንያቶች፣ የድርጅቱ ዓላማ፣ የድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መፅደቁን የሚያሳይ፣ የቦርድ አባላት ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ/ምደባ፣ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን ያካተተ ሆኖ በሁሉም መስራቾች የተፈረመ መሆን አለበት፤ 2 ከአስር በላይ መስራቾች ከሆኑ አመራሮቹ ብቻ /ሰብሳቢ፣ም/ሰብሳቢ፣ ፀሀፊ/ ብቻ በየገጹ የሚፈርሙ ሲሆን የሁሉም መስራቾች የፈረሙበት ዝርዝር ከመ/ደንቡ ጋር ይያያዛል፤ 3 ድርጅቱ ኤጀንሲው ያዘጋጀውን ሞዴል መተዳደሪያ ደንብ መነሻ አድርጎ የራሱን ማዘጋጀት ይችላል፤ 4 ድርጅቶች ስራ አስኪያጅ/ዳይሬክተር መርጠው ከቀረቡ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፤
  • 2. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 2 የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ክፍል አንድ በአመልካቹ የሚሞላ እኔ5 ____________________________ የድርጅቱ6 _________________________ ከዚህ በታች የምሰጠው መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡7 1. የአመልካች ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቱ ስም (የበለጠ ተፈላጊነት ያላቸውን ስሞች በማስቀደም በቅደም ተከተል ይፃፉ)  _________________________________________________________________________________  _________________________________________________________________________________  __________________________________________________________________________________  __________________________________________________________________________________ 2. የአገር በቀል ድርጅቱ ዓይነት  ማህበር8  የሙያ9  የብዙኀን10  ሌላ ከሆነ ይጠቀስ ______________  ቦርድ መር - ድርጅት 3. ድርጅቱ ሊሰራባቸው ያቀደው ክልሎች ወይም የከተማ አስተዳድር ትግራይ አፋር አማራ ኦሮሚያ ሶማሌ ድሬደዋ ቤኔሻንጉል/ጉምዝ አዲስ አበባ ጋምቤላ ሕዝቦች ሐረሪ ህዝብ ደቡብ ብ/ብ/ሕ 4. የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ 5 ሙሉ ስም ከነማዕረጉ መፃፍ ይኖርበታል፤ 6 የድርጅቱ መስራች፣ ስራ አመራር ቦርድ አባል ወይም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወይም ስራ አስኪያጅ ተብሎ ይሞላል፤ 7 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 59(1)(መ) እና 59(7) መሰረት በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ የምዝገባ ጥያቄን ውድቅ የሚያስደርግ ሲሆን በማታለል ወይም በማጭበርበር መመዝገብ ድርጅቱ እንዲፈርስ ምክንያት ይሆናል፤ የህግ ተጠያቂነትም ይኖረዋል፤ 8 ጠቅላላ ጉባኤ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ የሆነበት አደረጃጀት ያላቸው ድርጅቶች በሙሉ በማህበር ሥር ይመደባሉ፤ 9 የሙያ ማህበር ተብለው የሚመደቡት አንድን ሙያ መሰረት በማድረግ ሲቋቋሙ ብቻ ነው፤ 10 በርካታ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ማህበራት እንደ ብዙሃን ማህበራት ይቆጠራሉ፤ (ሴቶች፣ ወጣቶች...)፤
  • 3. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 3 ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________ ቀበሌ __________________ የቤት ቁጥር ___________ ስልክ ቁጥር ፋክስ ቁጥር ፖ.ሣ.ቁጥር ኢ-ሜይል 5. ድርጅቱ የተቋቋመበት ዓላማ እና የስራ ዘርፍ (ግልጽና አጠር ተደርጎ ይፃፋ)11  ________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________  _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________  _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________  _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________  _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________  _________________________________________________________________________________ ____________________________________________________________________________፤ 6. በድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ/ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ/ስራ አስኪያጅ መካከል የስጋና የጋብቻ ዝምድ ያለ ስለመሆኑ /የ √ ምልክት ያድርጉ/  አለ የለም ካለ ይብራራ 7. በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 68 ስራ የተመለከቱ መስፈርቶችን የድርጅቱ አመራር ቦርድ/ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ/ስራ አስኪያጅ የሚያሟላ መሆን አለመሆኑ፤ /የ √ ምልክት ያድርጉ/  ያሟላል አያሟላም  ካላሟላ ይብራራ ማረጋገጫ፡ እኔ ከዚህ በላይ ስሜ እና አዳራሻዬ የተገለፀው የሰጠሁት መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ ስለመሆኑ አረጋግጣለሁ፡፡ 11 የዓላማው/ስራ ዘርፉ ይዘት በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ከተመለከቱት የተለየ መሆን የለበትም፤
  • 4. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 4 ስም____________________ ፊርማ ______________________ ቀን ________________ ክፍል ሁለት በድርጅቱ መስራቾች እና አመራር12 አባላት የሚሞላ እኔ13 ____________________________ የድርጅቱ14 _________________________ ከዚህ በታች የምሰጠው መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡15 1. ስም፡ __________________ የአባት ስም፡ _______________ የአያት ስም፡ ________________ 2. ጾታ፡- ሴት ወንድ 3. የትውልድ ጊዜ፡ ቀን/ወር/ዓ.ም ________________ 4. ዜግነት፡ __________________ 5. የጋብቻ ሁኔታ፡ ያገባ/ች ያላገባ/ች 6. የትምህርት ደረጃ ከመጀመሪያ ዲግሪ በታች  መጀመሪያ ዲግሪ  ማስተርስ ዲግሪ  ከማስተርስ ዲግሪ በላይ  7. ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ፡ ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________ ቀበሌ __________________ የቤት ቁጥር ___________ ስልክ ቁጥር፡ የቤት፡ ተንቀሳቃሽ፡ ፋክስ ቁጥር ፖ.ሣ.ቁጥር __________ ኢ-ሜይል 8. የሥራ አድራሻ /ካለ/ 12 ሁሉንም የድርጅቱን ስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እና ስራ አስኪያጅ (ተመርጦ ከቀረበ ብቻ) ያጠቃልላል፤ 13 ሙሉ ስም ከነማዕረጉ መፃፍ ይኖርበታል፤ 14 የድርጅቱ መስራች፣ ስራ አመራር ቦርድ አባል ወይም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወይም ስራ አስኪያጅ ተብሎ ይሞላል፤ 15 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 59(1)(መ) እና 59(7) መሰረት በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ የምዝገባ ጥያቄን ውድቅ የሚያስደርግ ሲሆን በማታለል ወይም በማጭበርበር መመዝገብ ድርጅቱ እንዲፈርስ ምክንያት ይሆናል፤ የህግ ተጠያቂነትም ይኖረዋል፤ ፎቶ ግራፍ የፓስፖርት መጠን ያለው
  • 5. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 5 የመስሪያ ቤቱ ስም፡- ____________________________________________________________ ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________ ቀበሌ __________________ ስልክ ቁጥር _________________ ማረጋገጫ፡ እኔ ከዚህ በላይ ስሜ እና አዳራሻዬ የተገለፀው የሰጠሁት መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ ስለመሆኑ አረጋግጣለሁ፡፡ ስም____________________ ፊርማ ______________________ ቀን ________________ ክፍል ሦስት ለኤጀንሲው አገልግሎት ብቻ የሚውል  የምዝገባ ማመልከቻ ቅፁ መዝገብ ቤት ገቢ የሆነበት ቀንና ሰዓት  ወደ ዳይሬክቶሬቱ የደረሰበት ቀንና ሰዓት  ለባለሙያ የተመራበት ቀንና ሰዓት ተ. ቁ. ለምዝገባ የሚቀርቡ ሰነዶች ቀርቧል አልቀረ በም አይመለከተ ውም /Not applicable/ 1. መስራቾች ድርጅቱን ለመመስረት የተስማሙበት በመስራቾች የተፈረመ ቃለ-ጉባኤ 2. የመስራቾች፣ የስራ አመራር ቦርድ ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የስራ አስኪያጁ ወይም ዳይሬክተሩ16 ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ፣ ሙሉ የፊት ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ ጊዜ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤ 3. የመስራቾች እና አመራሮች ግላዊ መረጃ ቅፅ ተሞልቶ ቀርቧል፤ 4. በመስራቾች የተፈረመ መተዳደሪያ ደንብ17 ቀርቧል፤ 5. የድርጅቱ ዓላማ ከህግ ወይም ከሞራል ጋር በማይቃረን መልኩ ቀርቧል፤ 6. የድርጅቱ ስም በሌላ ድርጅት ያልተያዘ እንዲሁም ከህግና18 ከህዝብ ሞራል ጋር ያማይቃረን ሆኖ የቀረበ መሆኑ፤ 7. ድርጅቱ የሙያ ማህበር ከሆነ መስራቾቹ በዘርፉ ያላቸውን የትምህርት ዝግጅት የሚያረጋግጥ በመንግስት እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተሰጠ የትምህርት ማስረጃ ወይም ከሚመለከተው የመንግስተ አካል ሙያ መሆኑ የሚያረጋግጥ መረጃ ቅጂ፤ /ለማመሳከሪያነት ዋናውን /original/ ማቅረብ ይጠበቃል/፤ 8. ድርጅቱ ዓርማ ካለው በፅሁፍ እና በሶፍት ኮፒ /በሲዲ/፤ 16 ድርጅቱ ስራ አስኪያጅ/ዳይሬክተር መርጦ ከቀረበ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፤ 17 የኤጀንሲውን ሞዴል መተዳደሪያ ደንብ መነሻ በማድረግ ድርጅቱ የራሱን ማዘጋጀት ይችላል፤ 18 ከድርጅቱ ዓላማ አንፃር ኅብረተሰቡን ሊያሳስት የሚችል፣ ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ተቋማት ጋር ግንኙነት ያለው የሚያስመስል ከሆነ፤
  • 6. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 6 9. የቀረበው የማመልከቻ ቅፅ በአግባቡ ተሞልቶ የቀረበ መሆኑ፤  ያጣራው ባለሙያ የውሳኔ አስተያየት19 ስም ፊርማ ቀንና ሰዓት  የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ውሳኔ ስም፡ ፊርማ፡ ቀንና ሰዓት 19 የባለሙያ አስተያየት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ስለምዝገባና ተያያዥ ጉዳዮች የተደነገጉ ድንጋጌዎችን ባገናዘበ መልኩ መቅረብ አለበት፤