SlideShare a Scribd company logo
1 of 67
የከተሞች የአረንጓዴ
መሰረተ-ልማት
ስታንዳርድ
በኑሩ መሀመድ
ጥር፡ 2010 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ይዘት
I) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ወሰን ፤
II) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ምንነት፤
III) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ጥቅም፤
V)የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ጥቅል
ስታንዳርድ፤
የአረንጓዴ ቦታዎች ከስፋት እና ተደራሽነት አንፃር ፤
ኮምፖነት እና ፋሲሊቲስ
ጥበቃ እና እንክብካቤ
VI) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት አይነቶች ዝርዝር
ስታንዳርድ
1. የመዝናኛ ፓርኮች (Recreational parks)
2. የመንገድ አካፋይና ዳርቻ ቦታዎች (Rights of way)
የቀጠለ…
4. የግለሰብ ግቢና አካባቢው
5. የተቋማት ግቢና አካባቢው /መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ
ተቋማት/
6. በኢንዱስትሪ አካባቢ ያሉ ክፍት ቦታዎች
7. በትምህርት ቤቶችና አጸደ ህጻናት ያሉ ክፍት ቦታዎች
8. ዘላቂ ማረፊያዎችና የዕምነት ተቋማት
9. የስፖርታዊ ሜዳዎች
10. በጊዜያዊነት ክፍት የሆኑ ቦታዎች
11. የከተማ ውስጥና ዳርቻ ደኖች
12. ተዳፋትና ድንጋያማ ቦታዎች (Steep slopes and rocky land)
13.የከተማ ግብርና
14.አረንጓዴ ጣሪያዎችና ግድግዳዎች (Green roofs and living
walls)
15.የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች
I) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ወሰን፤
የከተሞች የአረንጓዴ መሰረተ-ልማት
ስታንዳርድ፤
 በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች የሚተገበር ይሆናል፤
 ከዲዛይን ዝግጅት፣ አሰራር እና አተገባበር ጋር በተያያዘ
ዝቅተኛውን ደረጃ በማመላከት በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት
እንዲያገለግል ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
 ለማዘጋጃ ቤቶች ማዕቀፍ በመሆን ለዜጎቻቸው ዘላቂ
የአረንጓዴ መሰረተ ልማትን በማሳካት የአካባቢውን ደረጃ
ለማሻሻልና የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ ያስችላል፡፡
የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ማለት፡-
 በዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ፣
 ቀደም ብለው ያሉና ወደ ፊት የሚፈጠሩ፣
 በገጠርም ሆነ በከተማ ሊለሙ የሚችሉ፣
 ተፈጥሮአዊና ኢኮሎጂያዊ መስተጋብሮችን
የሚያግዙ/የሚደግፉ፣
 የማህበራዊና አካባቢያዊ ዘለቄታዊነት መርህን የሚከተል
ኅብረተሰብ መገለጫዎች የሆኑ የአረንጓዴ አካላት መረብ
/ኔትወርክ/ ማለት ነው፤
 የከተማ አረንጓዴ ቦታዎች እቅድ ወጥቶላቸው የአንድ
II) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ምንነት፤
እውቅና የተሰጠው፤
በመጠንና በአይነት የሚያወዳድር፤
 አንድን ተግባር በሥርዓት ለማስፈጸም የተቀመጠ
ዝቅተኛው መስፈርት ነው፡፡
ስታንዳርድ ማለት፡-
III) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ጠቀሜታ
የአረንጓ
ዴ ልማት
ፋይዳዎች
ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ /Economical
benefits/
ማህበራዊ ፋይዳ /Social benefits/
አካባቢያዊ ፋይዳ /Environmental
benefits/
ኢኮሎጂያዊ ፋይዳ /Ecological benefits/
ከፖሊሲና የሕግ ማዕቀፎች አንጻር
የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ሲዘጋጅ
የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 92
የከተማ ልማት ፖሊሲ
የኢትዮጵያ የአካባቢ ፖሊሲ
የከተማ ፕላን ዝግጅትና ትግበራ ስትራቴጂ፤
የደን ልማት ፖሊሲ
የ5 አመት እድገት እና ትራንስፎርሜሽን እና ሌሎችንም
ተያያዥነት ያላቸውን በመዳሰስ ነው፡፡
የከተሞች ፕላን ሲዘጋጅ በከተማ ፕላን ዝግጅትና ትግበራ ስትራተጂ
በተቀመጠው መሰረት
30 % መሬት ለመንገድና ለመሰረተ ልማት፣
30 % ለአረንጓዴ ቦታዎችና ለጋራ መጠቀሚያዎች እና
40 % ለህንጻ ግንባታ እንዲውል መደረግ አለበት፤
ክልሎችና ከተሞች የአረንጓዴ መሰረተ ልማትን በዕቅዳቸው ማካተት
ይኖርባቸዋል፡፡ ለምሳሌ፡- የአዲስ መንገድ ዝርጋታ ወይም ሌሎች
ፕሮጀክቶች ሲኖሩ በቂ የአረንጓዴ ቦታ ሊተው ይገባል፤
የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት በአካባቢው ህብረተሰብ ፍላጎት
መተዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
V) የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ጥቅል ስታንዳርድ/UGI
general standards
በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል
የዓለም የጤና ድርጅት/WHO/ ያወጣውን የከተማ አረንጓዴ
ቦታ ዝቅተኛ ስታንዳርድ በነፍስ ወከፍ 9 ሜ.ካሬ በከተሞች
መተግበሩን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤
1) የአረንጓዴ ቦታዎች ከስፋት እና ተደራሽነት
አንፃር
ምድብ/ Category
ሊኖር የሚገባው
የአረንጓዴ ቦታ / Green
open space required
ምድብ1 - የህዝብ ብዛታቸው 500,000 እና ከዛ በላይ
የሆኑ ከተሞች
> 450 ha
ምድብ 2- የህዝብ ብዛታቸው ከ100,001 - 500,000 የሆኑ
ከተሞች
91 ha – 450 ha
ምድብ 3 - የህዝብ ብዛታቸው ከ50,001 -100,000 የሆኑ
ከተሞች
46 ha – 90 ha
ምድብ 4- የህዝብ ብዛታቸው ከ20,001 - 50,000 የሆኑ
ከተሞች
19 ha – 45 ha
ምድብ 5- የህዝብ ብዛታቸው ከ2,001 - 20,000 የሆኑ 1.8 ha – 18 ha
የቀጠለ….
የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ከዘላቂ አካባቢያዊ ስራዎች ጋር
መጣጣም ይኖርበታል፡፡
ለአረንጓዴ ቦታዎች ልማት በሁሉም ደረጃ እና በመንግስት ሴክተሮች
በቅንጅት መተግበር ይገባዋል፡፡
በከተሞች ባሉ የመንገድ ዳርቻዎች አንድ አይነት ዕጽዋት (mono
culture ) መተከል የለበትም፡፡
የተለያዩ ዕጽዋት ዝርያዎች ለአካባዊው ውበትን በሚጨምር መልኩ
መተከል ይኖርባቸዋል፡፡
የቀጠለ….
 በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል የግል
ሴክተሮችን በማበረታታት እና በአረንጓዴ ልማቱ በማሳተፍ
በከተሞች የሚኖረውን የአረንጓዴ ሽፋን ማሳደግ
ይኖርበታል፡፡
Private Garden in Combolicha , Ethiopia. Australian
የቀጠለ….
በሁሉም የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ቦታዎች የሚተከሉ እፅዋቶች
ሀገር በቀል ቢሆኑ ይመረጣል
በተጨማሪም ራሳቸዉን በፍጥነት አራብተዉና በዝተዉ
አካባቢን የመዉረር ባህሪ ያላቸው የእፅዋት ዝርያዎች መወገድ
ይኖርባቸዋል፡፡
Croton macrostachyus Lantana montevidensis
የቀጠለ….
በአረንጓዴ ቦታዎች የሚተከሉ እፅዋቶች አንድ አይነት ዝርያ ያላቸው
/mono culture /መሆን የለባቸውም፤
የተለያየ ዝርያ ያላቸው እፅዋት ለአካባቢው ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ
፣ አካባቢያዊ እና ኢኮሎጂያዊ ያላቸው ጠቀሜታው የጎላ ነው፤
ሀዋሳ ሚሊኒየም ፓርክ
የቀጠለ….
በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው አካል
ማድረግ ያለበት፡-
 በአረንጓዴ ቦታ የሚተከሉ እፅዋቶች ለአካባቢዉ የአየር
ንብረት ተስማሚና፤
 የአካባቢዉን የአየር ሁኔታ የመላመድና የመቋቋም ችሎታ
ያላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
 በተጨማሪም እፅዋቶቹ ጤናማ እድገት እንዲኖራቸው በቂ
ቦታ ስለመተዉ ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
የከተሞች የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ
ኮምፖነቶችን፡- ለሶስት ከፍሏቸዋል፤
1. Green compont (አረንጓዴ ዕጽዋት)፣
2.The gray components (መንገድ፣ መብራት፣ መቀመጫ፣
የምልክት ቦርድ፣ አጥር፣ ሀውልት፣ ፋውንቴይን የመሳሰሉትን )
እና
3. Blue components (የውሀ አካላት)
ፋሲሊቲዎች የሚባሉት፡- ፓርኪንግ፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ፣
የህፃናት መጫወቻዎች የመሳሰሉትን የሚያካትት ነው፡፡
2) ኮምፖነት እና ፋሲሊቲ/ Components and facilities
በአረንጓዴ ቦታዎች ለእግረኛ መተላለፊያ የሚሰሩ ንጣፎች ውሀን
ወደ ውስጥ እንዲሰርግ በማድረግ በገጸምድር የሚፈሰው
የውሀ መጠን እንዲቀንስ እና በከርሰ ምድር የሚኖረውን
የውሀ መጠን እንዲጨምር ለማድረግ የሚያስችሉ መሆን
ይኖርባቸዋል፡፡ ለምሳሌ ኮብልስቶን
ሀ) የእግረኛ መንገድ ንጣፍ/Pavements
Cobblestone Pavement
 በአረንጓዴ ቦታዎች የሚዘረጉ መብራቶች በአካባቢው
ከሚገኘው የአረንጓዴ ልማት ዲዛይን፣ በአካባቢው
ከሚገኙ ህንፃዎች እንዲሁም ከተፈለገበት አላማ አንፃር
መሆን ይኖርባቸዋል፤
 መብራቶቹ ሀይል ቆጣቢ እና የብርሀን ብክለትን የሚቀንሱ መሆን
ይኖርባቸዋል፤
ለ) መብራት (Lights)
በአረንጓዴ ቦታዎች ላይ የሚሰሩ ወንበሮች በአካባቢው
ከሚገኙ ቁሳቁሶች በቀላሉ ለማጽዳት እና ለመጠገን
በሚያስችል መልኩ መሆን አለባቸው፡፡
ለእንክብካቤ እና ለፅዳት እንዲያመች ሳር ያለበት ቦታ
መቀመጥ የለባቸውም፤
ወንበሮቹ ከመሬት 42 ሴ.ሜ ቁመት ላይ ከፍ ብለው ቢያንስ
40 ሴ.ሜ ጥልቀት እንዲኖራቸው ተደርገው መሰራት
አለባቸው፤
ሐ) መቀመጫ ወንበሮች (Seats)
የምልክት ቦርዶች ለእግረኛ እንቅፋት በማይሆኑበት ሁኔታ መቀመጥ
አለባቸው፤
በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል ለምልክት
የሚሰቀሉ ፅሁፎች ከተገቢው ርቀት በቀላሉ መታየት የሚችሉና ግልፅ
መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤
መ) የምልክቶች ቦርዶች/Signs
በሁሉም የአረንጓዴ ቦታዎች እፅዋትን እንደ አጥር መጠቀም
የተሻለ ይሆናል፤
የሚሰሩ አጥሮች ከጠንካራ እና በቀላሉ በአካባቢው ከሚገኙ
ቁሳቁሶች ቢሆን ተመራጭ ነው
አጥሮቹ ሹል እና ስለታማ ጫፍ ሊኖራቸው አይገባም፤
ሠ) አጥር /Fences and walls
 በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል
በአረንጓዴ ቦታዎች የሚተከሉ/የሚሰሩ ሀውልት፣ ቅርፃ ቅርፅ እና
ፋውንቴን የአካባቢውን ባህልና ታሪክ የሚያንፀባርቁ
ለአካባቢው ውበትን የሚያላብሱ እና በቀላሉ መጠገን
የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤
ረ) ሀውልት፣ ቅርፃቅርፅ እና ፋውንቴን
በአረንጓዴ ቦታዎች የሚሰሩ ፋውንቴኖች የአካባቢውን ውበት የሚጨምሩ
ቢሆንም ከፍተኛ የማሰሪያ እና የማስጠገኛ ወጪ የሚጠይቁ በመሆናቸው
በተወሰኑ የአረንጓዴ ቦታዎች ብቻ መጠቀም ተገቢ ነው፤
የአረንጓዴ ልማት ስራዎች በአካባቢው ከሚገኙ የውሀ አካላት ጋር
እንዲተሳሰር ማድረግ አስፈላጊ ነው፤
ሰ)ፋውንቴን እና የውሀ አካላት /The blue components
ጅማ ከተማ
የአረንጓዴ ልማት ስራዎች በአካባቢው ከሚገኙ የውሀ አካላት ጋር
እንዲተሳሰር ማድረግ እና ሀይለኛ ዝናብ በልማቱ ላይ ጥፋት
እንዳያስከትል መቆጣጠርና ከልማቱ ጋር ማስተሳሰር አስፈላጊ
ነው፤
ሸ) ሀይለኛ የዝናብ ውሃ/Storm water management
Vegetated curb extension Storm water tree
(trench)
Rain barrel / Cistern/
በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል
ሁሉም የመጫወቻ ቁሳቁሶች ሁል ጊዜ በትክክል
መስራታቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤
አንድ የመጫወቻ ቦታ ቢያንስ አምስት አይነት መጫወቻ
ሊኖረው ይገባል፤
በመጫወቻ አካባቢ እሾህና መርዛማነት ያላቸው
እፅዋቶችመኖር የለባቸውም፤
ቀ) የህፃናት መጫወቻ
ባቱ ሀይሌ ሪዞልት
በመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ቢያንስ 50 % የጥላ ዛፍ ሊኖር
ይገባል፤
በጣም ከባድ ፍሬ ያላቸዉ፣ ከመጠን በላይ ቅጠል የሚያራግፉና
ፈሳሽ ያለዉ ፍሬና አበባ ያላቸዉ ዛፎች በአካባቢው መኖር
የለባቸውም፡፡
በ) የመኪና ማቆሚያ /Parking
Parking area
በአረንጓዴ ቦታዎች የሚቀመጡ የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች የደረቅ
ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ስታንዳርድን መሰረት በማድረግ እንደ
አረንጓዴ ቦታው ሁኔታ መተግበር ይኖርበታል፡፤
አረንጓዴ ቦታዎች የቆሻሻ መጣያ እና ማጠራቀሚያ እንዳይሆኑ ሁል
ጊዜ ንፁህ መሆን አለባቸው፤
3) መጠበቅና መንከባከብ (Operation and
maintenance)
ሀ) የቆሻሻ ማጠራቀሚያ/ Litter bins
Dust bins/litter bins for segregated waste disposal
ቢያንስ በቀን 2 ጊዜ በመጠኑ ውሀ መጠጣት አለባቸው፤ ይህም
ጠዋት እስከ 4 ሰዓትና ከሰዓት በኋላ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ቢሆን
ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም ሙሉ ለሙሉ ውኃውን ለመጠቀም
ያስችላቸዋል፡፡
ለ) ውሃ ማጠጣት /Watering activates
Watering activities Mowing activities
የዛፍ ወይም የቁጥቋጦ ቅርንጫፍን ማስወገድ ዛፍ ከመጠን
በላይ አድጎ ደካማ እንዳይሆን ለማድረግ እንዲሁም ተፈላጊዉን
የምርት መጠንና አገልገሎት ከዛፍ ለማገኘት ያግዛል፡፡
ለዚህ ተግባር የሚፈለገዉን ስኬት ለማገኘት፤
የዛፍ ቅርንጫፉን የምናስወግድበትን ምክንያት ማወቅ፤
ትክክለኛው ጊዜ መቼ ነዉ የሚለዉን መረዳት፤
በምን ዓይነት ስልትና መሳሪያ መጠቀም እንዳለብን መገንዘብ
ተገቢ ነው፤
ሐ) የዛፎች እንክብካቤና ጥበቃ፤
ከበሽታ ነፃ የሆነ ተክል እንዲኖር፣
ፈጣን የሆነ እድገት ያለዉ ዛፍ ለማግኘት፤
ከሚፈለገዉ ዉጭ የሆነ የዛፍ እድገትን ለመቆጣጠር ፤
ከበሽታ ነፃ የሆነ ተክል እንዲኖረን ለማድረግ፤
የደረቁ ወይም በመድረቅ ላይ ያሉ፣ በበሽታ የተጠቁና የነፍሳት
መኖሪያ የሆኑ የዛፍ ቅርንጫፎች የሚወገዱበት በመሆኑ እና
በህይወት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡
የዛፍ ቅርንጫፍን የማስወገድ ምክንያቶች/ጥቅሞች
በአጠቃላይ ዛፍን የመከርከም ትክክለኛ ወቅት ለመወሰን የዛፍን
እድገት ሁኔታ፤ አበባ የሚያብበትን፣ ፍሬ የሚሰጥበትን ወቅትና
ሰዓት ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
ከሰኔ ወር መጨረሻ ቀድመዉ የሚያብቡ ዛፎችን ወዲያዉኑ
ቅርንጫፋቸዉን ማስወገድ ተገቢ ነዉ፡፡
አንዳንድ ዛፍ ዝርያዎች በየትኛዉም ጊዜ ቅርንጫፋቸዉ ቢከረከም
በእድገታቸዉ ላይ ችግር የማይፈጥር ሲሆን ሌሎች ደግሞ በተወሰነ ወቅት
ብቻ ካልሆነ እድገታቸዉ ይዛባል፡፡
የፍራፍሬ ዛፎችን፣ የፍራፍሬ ምርቱን ከሰበሰብን በኋላ ብንከረክም
ይመከራል፡፡
በችግኝ ጣቢያ አካባቢ ወይም በዙሪያዉ ዕንደ አጥር የሚያገለግል የዛፍ
አጥር ተደጋጋሚ የሆነ የቅርንጫፍ መከርከም ስራ የሚፈልገ በመሆኑ
በዓመት ቢያንስ ሁለት ጊዜ በክረምት ወራት አጋማሽና በፀደይ ወቅት
የዛፍ ቅርንጫፍ የሚወገድበት ወቅት፤
በቅርንጫፍ መከርከም ወቅት የቅርፊት መላጥ
እንዳይከሰትና በዛፍ ላይ ሌላ ጉዳት እንዳይፈጠር ወፍራም
ቅርንጫፎችን በአንድ ጊዜ ከማስወገድ በሂደት በመቀስ
መሆን ይኖርበታል፡፡
የዛፍ ቅርንጫፍ አወጋገድ ስልት
ከመጠን በላይ ቅርንጫፍ ማስወገድ ተገቢ አይደለም የዛፍን
ጠቅላላ የቅርንጫፍ ቁመት ከሲሶ /1/3ኛ/ በላይ አለመከርከም፤
የምንጠቀምባቸዉን የመከርከሚያ መሳሪያዎች አመቺና
አግባብነት መፈተሽ
የዛፍ ቅርንጫፍ የሚወገድበት ወቅት፤
Improper pruning
 የወንዝ ዳርቻ እና የከተማ ደን በስተቀር በአረንገዴ ቦታዎች ላይ የሚገኙ
የሞቱ እና የተጎዱ ዛፎች ወድቀው ጉዳት ከማድረሳቸው በፊት መወገድ
አለባቸው፤
 ነገር ግን ወድቀው በሰው ላይ ጉዳት የማያደርሱ ከሆነ ለወፎች እና ለነፍሳት
መኖሪያ ከመሆን ባሻገር ለአካባቢው ስነምህዳር አስተዋፅዎ ስለሚኖራቸው
ባሉበት መተው የተሻለ ነው፡፡
 የአንድ ዛፉ 50 % የተጎዳ ከሆነ እድገቱ ዝቅተኛ ሊሆን እና ላያድግ ይችላል፤
 የተጎዱ እና የሞቱ ዛፎችን ሲወገዱ በአካባቢው የሚገኙ እፅዋቶች ላይ ጉዳት
እንዳያደርሱ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፤
ዛፎችን ማስወገድ/Tree removal
መ) የህብረተሰብ ተሳትፎ እና የስራ እድል ፈጠራ
የህብረተሰብ
ተሳትፎ እና
የስራ እድል
ፈጠራ
በአረንጓዴ ቦታዎች ልማት
ህብረተሰቡን ማሳተፍ፣ ለሰራው
ስራ እውቅና መስጠት እና
ማበረታታት ተገቢ ነው፤
በአረንጓዴ ቦታዎች ልማት፣
ጥበቃ እና እንክብካቤ ሰፊ
የስራ እድል ሊፈጠር ይገባል፤
VI) የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ
ዓይነቶች
1) የመዝናኛ ፓርኮች (Recreational
parks)
በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል
እያንዳንዱ ነዋሪ የመዝናኛ ፓርኮችን በስታንዳርዱ መሰረት
ከመኖሪያ ቦታው በተገቢው ርቀት እንዲያገኝ ማድረግ
ይኖርበታል፤
ተ.
ቁ
የፓርክ አይነት የሚያስተዳድረው
አካል
ስፋት(በሄክታ
ር)
ተደራሽነት
በሜትር
1 የከተማ ፓርክ የከተማው አስተዳደር >15 6000
2 የክፍለ ከተማ
ፓርክ
ክፍለ ከተማ 3-8 4000
3 የወረዳ ፓርክ ወረዳ 0.5- 3 1000 -1500
4 የመንደር ፓርክ የአካባቢው
ማህበረሰብ
<0.5 500
የቀጠለ..
በሁሉም ፓርኮች የአረንጓዴ ዕጽዋት ሽፋን 75 % መሆን አለበት፤
የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከዛፎቹ 50 % የፍራፍሬ ዛፎች መሆ
አለባቸው፤
Malus domestica
2) የመንገድ አካፋይና ዳርቻ ቦታዎች(Rights of
way)
የመንገድ ዳርቻ የአረንገዴ ቦታ ዲዛይን
የቀጠለ..
 Edge zone/curb apron
በተሸከርከሪ መንገድ እና በእግረኛ መተላለፊያ መካከል የሚገኝ ቦታ
ነው፤
 Planting Zone
በተሸከርከሪ መንገድ እና በእግረኛ መተላለፊያ መካከል የሚገኝ
አረንጓዴ እፅዋት የሚለሙበት ቦታ ነው
የቀጠለ..
የእግረኛ መተላለፊያ /Pedestrian clear way
እግረኞች የሚንቀሳቀሱበት ቦታ ነው፤
ለእግረኞች እንቅፋት/ መሰናክል የሌለው ግልፅ መሆን
አለበት፤
 Frontage Zone
በእግረኛ መንገድ እና በግለሰብ ንብረት መካከል የሚገኝ ቦታ
ነው፤
Bahir Dar City Mikelle city
የትኛው የመንገድ አጠቃቀም ነው ትክክል የሆነው?
ትክክል ያልሆነ የመንገድ ትክክለኛ የመንገድ አጠቃቀም
በመንገድ ዳርቻ የሚተከሉ ዛፎች መካከል ሊኖር የሚገባ
ርቀት
ዛፎች ተገቢ እድገት እንዲኖራቸው (mature size)ከተፈለገ
በመካከላቸው ሊኖር የሚገባው ተገቢ ርቀትና የዛፎቹ መጠን
የተመጠነ ሆኖ የዛፎቹም (tree canopies) ላይኛው ክፍል እርስ
በርስ ያልተጠላለፉ ሊሆኑ ይገባል፡፡
በእግረኛው መተላለፊያ ላይ የሚተከሉ ዛፎች ከማናቸውም ህንጻ
በ2ሜትር ርቀት ጠብቀው ከህንጻው ጋር ግንኙነት
እንዳይኖራቸው ሆነው ሊተከሉ ይገባል፡፡
በማንኛውም እግረኛ መተላለፊያ ላይ የሚያርፍ ማቋረጫ ቢያንስ
1.5 እስኩየር ሜትር ስፋት ሊኖረው ይገባል፡፡
የቀጠለ…..
በእግረኛ መንገድ ላይ የሚተከሉ ዛፎችን እንደ
ቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋትና ባላቸው ርዝመት
መከፋፈል ይቻላል
 ዝቅተኛ (አጭር) የሚባሉት የቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋት 7
ሜ የሆነና ከ6 ሜትር በታች ቁመት ያላቸው፤
 መካከለኛ የሚባሉት የቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋት ከ6 - 11
ሜትር ሆኖ ቁመታቸው በ6 እና በ12 ሜ መካከል የሆኑ፤
 ረዥም የሚባሉት የቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋት 11 ሜትር
ሆኖ ቁመታቸው 12 ሜ የሚደርሱ ናቸው፡፡
በዚህ መሰረት በዛፎቹ መካከል ሊኖር የሚገባው ርቀት
ዝቅተኛ (አጭር) ዛፎች በመካከላቸው 6 ሜትር ያህል መራራቅ
አለባቸው፤
መካከለኛ ዛፎች በመካከላቸው 8 ሜትር ያህል ርቀት መኖር
አለበት፤
ረዥም ዛፎች በመካከላቸው 10 ሜትር ያህል ርቀት መጠበቅ
አለበት፤
የመንገድ ዳርቻ እፅዋቶች ከሌሎች መሰረተ ልማቶች ሊኖራቸው
የሚገባ ርቀት
መሰረተ ልማት እና ሌሎች/ Infrastructure
/
ዛፉ የሚኖረው
ርቀት (በሜትር)
ከመሬት በታች ከሚኖሩ መሰረተ ልማቶች /Underground
utilities/
1.5-4.5
ከኤሌክትሪክ መስመር /Electric lines/ 3
ከመንገድ ከርቭ /curb / 0.3
ከውሃ ዝውውር መቆጣጠሪያ /Water services stop box/ 3
ከኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ/ transformers/ 1.5
ከመንገድ መብራት /Street light/ 5-7
ከተሸከርካሪ መንገድ/ Driving way/ 1.5
ከአውቶብስ ማቆሚያ/ Bust stops/ 3
ከእግረኛ ማቋረጫ /Pedestrian crossings / 3-6
ከማስታወቂያ ሰሌዳዎች/Sign post
የቀጠለ….
በመንገድ አካፋይ፣ ዳርቻ እና አደባባይ የሚተከሉ ዛፎች
በአካባቢው ከሚገኙ ሌሎች መሰረተ-ልማቶች የማይቃረኑ እና
ሲያድጉ ሊኖራቸው የሚችለውን ርዝመት እና ስፋት ግምት
ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት፡፡
Trees struggle with over Utility lines Trees struggle with structures
የመንገድ አካፋይ የሚተከሉ ዛፎች መካከል ሊኖር የሚገባ
ርቀት
 ዝቅተኛ ቁመት ያላቸው ዛፎች:- ከተሟላ እድገት ደረጃ
የደረሱ ከ8 ሜትር በታች ቁመት ያላቸው ሲሆኑ፣
ቢያንስ 1.2-1.5 ሜትር ወይም ከዚህ በላይ ስፋት ባላቸው የመንገድ
አካፋይ ሊተከሉ ይገባል፤
በመካከላቸው ከ 4.5-6 ሜትር ያህል ርቀት መራራቅ አለባቸው
 መካከለኛ ቁመት ያላቸው :- ከተሟላ እድገት ደረጃ የደረሱና
ከ9-14 ሜ ቁመት ያላቸው ዛፎች ሲሆኑ፤
ከ 1.8 -2 ሜትር ስፋት ባላቸው የመንገድ አካፋይ ሊተከሉ ይገባል፤
በዛፎቹ መካከል ከ7.5 -9 ሜትር ርቀት ሊኖር ይገባል፤
ረዥም ቁመት ያላቸው :- ከተሟላ የእድገት ደረጃ የደረሱ
ዛፎች
በትንሹ 2.4 ሜትር ስፋት ያላቸው የመትከያ ስፍራ ይሻሉ
በዛፎቹ መካከል በትንሹ 9ሜትር ርቀት ሊኖር ይገባል፡፡
ተመራጩና የሚመከረው በ12 ሜትር ርቀት ቢተከሉ ነው፡፡
የእፅዋት ቅርፅ /Common tree forms/
ረጅምና ጠባብ ቅርፅ ያላቸዉን ጠባብ በሆነ ቦታ እንዲሁም
ሰፊና የተበታተነ ቅርፅ ያላቸዉን ሰፊ ቦታ ላይ መትከል ተገቢ
ነዉ ::
3.የወንዝና ወንዝ ዳርቻ ቦታዎች (River and canal corridors and lake
shores)
በከተሞች የወንዝ ዳርቻ ድንበር ስፋት (Buffer) ከ15- 30 ሜትር
መሆን ይኖርበታል፡፡
የወንዝ ዳርቻ 80% በዕጽዋት መሸፈን ይኖርበታል፡፡
የወንዝ ዳርቻ ከሚተከሉ ዛፎች 50% ፍራፍሬ ዛፎች መሆን
አለባቸው፡፡
ሀዋሳ ሀይቅ
4) የግለሰብ ግቢና አካባቢ (Open spaces in residential
areas)
በግለሰብ ግቢና አካባቢው ከሚተከሉ ዛፎች 50% የፍራፍሬ ዛፎች
መሆን ይኖርባቸዋል፡
በግለሰብ ግቢና አካባቢው በ150 ሜትር ካሬ አንድ ዛፍ መተከል
ይኖርበታል፡፡
5) የተቋማት ግቢና አካባቢው /መንግስታዊና መንግስታዊ
ያልሆኑ ተቋማት
የተቋማት ግቢ 30% ያህል የሚሆነው ለአረንጓዴ ቦታ መተው ይኖርበታል፡፡
የተቋማት ግቢ ፊት ለፊት 20 ሜትር በአረንጓዴ መሸፈን ይኖርበታል፡፡
የተቋማት ግቢ አረንጓዴ ልማት በሀገር በቀል ትልልቅ፤ ትንንሽ ዛፎችና
በአበቦች መተከል ሲኖርባቸው ድርሻቸውም በተመለከተ 30% የፍራፍሬ
ዛፎች በሆኑ ይመረጣል፤
የተቋማት ግቢና አካባቢ አረንጓዴ ልማት፡-
መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆነ ተቋማት
የንግድ ተቋማት
ኢንዱስትሪ
የትምህርት ተቋማት
የህይማኖት ተቋማት …ወዘተ ነው፡፡
እነዚህ የ የተቋማት
ግቢና አካባቢ አረንገዴ
መሰረት ልማት
ለአካባቢ
ተስማሚነትና ለሰው
ልጅ የግል ጤናና
መልካም የስራ ቦታ
ሀ) በተቋ ማት ግቢና አካባቢ አረንጓዴ ልማትና ጥቅሞቻቸው
አረንጓዴ ልማት ባለመኖሩ ምክንያት የሚከሰቱ
በአረንጓዴ ልማቱ የሚያገኙ
ድካም በ 20%
ይቀንሳል
የራስ ህመም በ30%
ይቀንሳል
የጉሮሮ ቁሰለት/ድርቀት በ30%
ይቀንሳል
ሳል በ40%
ይቀንሳል
የቆዳ መድረቅ በ25%
ይቀንሳል
የአገትና የጆሮ ቆዳ መላጥ
ይቀንሳል
የፊትና የዐይን አካባቢማሳከክ
ይቀንሳል Source: Groen Loont! and Triple E (from Prof. Tove Fjeld,
Oslo Agricultural University
ለ) የተቋማት ግቢና አካባቢ አረንጓዴ ልማትና ተያያዥ
ፋሲሊቲዎች
የሀረግ/የአትክልት ዳስ (Pergolas) አሰራር መስፈርቶች፡-
የሀረግ/የአትክልት ዳስ ዲዛይንና አሰራር ከተቋማቱ ግቢ የላንድ
ስኬፕ ስራዎች ጋር የተዋሀደ/የተስማማ መሆን ይኖርበታል፣
የሀረግ/የአትክልት ዳስ ርዝመት ከ3 ሜትር ያልበለጠ፤
ቁመት ከ2.20 ሜ ያልበለጠ መሆን ይኖርበታል፣
ሐ) በተቋማት ግቢ ላንድስኬፒንግ ስራ ላይ እጽዋት
አመራረጥን በተመለከተ፡-
 የእጽዋት ጥንቅር /Plant Combinations/
 የአበቦች /Flowers/
 የእጽዋት ቀለም /Plant Colour/
 የእጽዋት ቅርጽ /plant Form/
 የእጽዋት ቴክስቼር /plant Texture/ መሰፈርቶችን
በቅድሚያ ማወቅና መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ video 1
6)በኢንዱስትሪ አካባቢ ያሉ ክፍት ቦታዎች(Open spaces in
industrial areas)
 የኢንዲስትሪ ግቢ ከማምረቻ ቦታው ስፋት መጠን
ቢያንስ 15% ለአረንጓዴ ልማት ቦታነት አገልግሎት
እንዲውል መተው እንዳለበት የከተሞች አረንጓዴ
መሰረተ-ልማትስታንዳርድ በተጨማሪ ያመላክታል፣
7) በትምህርት ቤቶችና አጸደ ህጻናት ያሉ ክፍት ቦታዎች
በእያንዳንዱ ህጻን 7ሜ2 ያህል የሚሆነው ለአረንጓዴ ቦታ
መተው ይኖርበታል፡፡
የሀገር በቀል ዛፎች፣ ቁጥቋጦዎችና አበባዎች መትከል
ይበረታታል፡፡
ከሚተከሉት ዕጽዋት 30% ፍራፍሬዎች መሆን አለባቸው፡፡
8) ዘላቂ ማረፊያዎችና የዕምነት ተቋማት (Cemeteries and
religious yards)
ከዘላቂ ማረፊያዎች 30% ለአረንጓዴ ቦታ፣ መተላለፊያ መንገድ
እና ፋሲሊቲዎች መተው አለበት፣ ከዚህ ውስጥ 30% የፍራፍሬ ዛፍ
መሆን አለበት ፣
እያንዳንዱ የከተማ ዜጋ ከዘላቂ ማረፊያዎች በ2.5 ኪ.ሜ. ርቀት
አገልግሎቱን ማግኘት
1. ሄ/ር = 3,500 የመቃብር ጉድጓዋድ መያዝ ይኖርበታል፡፡
ምክንያቱም አንዱ የመቃብር ጉድጓዋድ ስፋት 2 m2
Golden Gate National Cemetery, San Francisco.
በሆሳእና ከተማ አስተዳደር የካቶሊክ ቤተ እምነት ልማት
9) የስፖርታዊ ሜዳዎች (Outdoor sports fields and
facilities )
የመጫወቻ ሜዳዎች ለህዝብ ትራንስፖርት አመቺ በሆነ ቦታ መገኝት
ይኖርባቸዋል፡፡
በስፖርት ሜዳዎች ከሚተከሉ ዛፎች 50% የፍራፍሬ ዛፎች መሆን
ይኖርባቸዋል፡፡
የስፖርት
አይነት
መጠን
በሜትር
ስፋት
(በሜ2) የአረንጓዴ ቦታ
የቅርጫት
ኳስ
15*28 420
በሁሉም ፓርኮች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ
ባልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች የመሳሰሉት...
የእግር ኳስ
65*100
75*110
6,500
8,250
ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ, ትምህርት ቤቶች እና
ተቋማት….
የሜዳ ቴኒስ
23.77*10.
97
261
ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤቶች እና
ተቋማት….
የጠረጴዛ
ቴኒስ
7*14 98
በሁሉም ፓርኮች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ
ባልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች የመሳሰሉት...
የመረብ ኳስ 9*18 162
ወረዳ፣ ክፍለከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤቶች
እና ተቋማት….
ሰእጅ ኳ ስ 20*40 800
ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤት እና
ተቋማት….
ዋና 25 * 13 425
ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤቶች እና
ተቋማት….
10) በጊዜያዊነት ክፍት የሆኑ ቦታዎች (Temporarily vacant
land)
በጤና እና ደህንነት ላይ ችግር ሊያመጡ የሚችሉ አደጋዎችን
ለመቀነስ ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
በጊዜያዊነት ክፍት የሆኑ ቦታዎች ለከተማ ግብርና
(agriculture/ horticulture) ጥቅም ላይ ማወል ያስፈልጋል፡፡
11) የከተማ ውስጥና ዳርቻ ደኖች (urban forests and
wetlands)
የከተማ ውስጥና ዳርቻ ደኖች እስከ 100 ሜትር ድንበር (buffer) መኖር
ይጠበቅበታል፡፡
በከተማ ደን በአንድ ሄክታር 75 የፍራፍሬ ዛፎች ጥግግነት (density)
መኖር አለበት፡፡
liuzhou foerst city in china
12) ተዳፋትና ድንጋያማ ቦታዎች (Steep slopes and rocky
land)
ከ30% በላይ ተዳፋትነት ያለው ቦታ ለዛፍና ለቁጥቋጦ መተው
ይኖርበታል::
13) የከተማ ግብርና (Urban agricultural and horticultural
land)
የከተማ
ግብርና
የከተማ ግብርና በከተማ ውስጥና ዙሪያ ለምግብና ሌሎች
ጠቀሜታዎች የሚውሉ እጽዋትን የማልማትና እንስሳት
የማርባት ስራ ሲሆን
የከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የቤተሰብን
በምግብ ራስ የመቻል አቅም በማሳደግ ያለውን አስተዋፅዎ
ለመጨመር በመስኖና ውሀ በማጠራቀም ማልማት ያስፈልጋል፡፡
የከተማ ግብርና ክፍት በሆኑ ቁራጭ ቦታዎች፤ በእቃ ላይ፤ አሳን
በኩሬ፤ ትርፍ በሆኑ ቁርጥራጭ መንገዶች፤ በመኖሪያ ቤት ባለ
አትክልት ቦታ፤ በፎቅ ላይ፤ በወንዝ ዳርቻ፤ በባቡር መስመር
ዳርቻ፤ ጣራ ላይ፤ ክፍት ቦታተች ላይ፤ ከተለያዩ መስመሮች ስር፤
በት/ቤት ጋርደን ቦታዎች ማከናወን ይቻላል፡፡
የከተማ ግብርና በሚከናወንባቸው ቦታዎች የቀልዝ/
ኮምፖስት ዝግጅት ይበረታታል፡፡
የቀጠለ…
14) አረንጓዴ ጣሪያዎችና ግድግዳዎች (Green roofs and living walls)
አረንጓዴ ጣሪያዎችና ግድግዳዎች ለከተማ ምግብ ምርት እና ለከተሞች
ብዝሀ ህይወት መጠበቅ መልካም አጋጣሚ ይፈጥራሉ፡፡
የውጭ ሙቀትን ( surface temperature) በ 20°C እና
ከባቢያዊ (ambient, temperature) በ 5°C, ይቀንሳል፡፡
የ ድምጽ ብክለትን በ2 – 8 decibels ይቀንሳል፡፡
Singapore
15) የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች (Urban Seedling Nursery )
የከተማ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ሲቋቋሙ የውሀ አቅርቦትን ባገናዘበ
መልኩ መሆን አለበት፡፡
ለከተማ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ለማቋቋም በትንሹ ከ1-1.5 ሄክታር መሬት
ያስፈልጋል፡፡
የከተማ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ተዳፋትነት (slope) ከ3-4% ቢሆን
ይመረጣል፡፡
Singapore
ኮምቦልቻ የሰናይት ችግኝ ጣቢያ ልማት
Singapore

More Related Content

Featured

How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationErica Santiago
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellSaba Software
 
Introduction to C Programming Language
Introduction to C Programming LanguageIntroduction to C Programming Language
Introduction to C Programming LanguageSimplilearn
 

Featured (20)

How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy Presentation
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
 
Introduction to C Programming Language
Introduction to C Programming LanguageIntroduction to C Programming Language
Introduction to C Programming Language
 

Nuru M... standared Presentation 2010 welayita sodo.pptx

  • 2. ይዘት I) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ወሰን ፤ II) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ምንነት፤ III) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ጥቅም፤ V)የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ጥቅል ስታንዳርድ፤ የአረንጓዴ ቦታዎች ከስፋት እና ተደራሽነት አንፃር ፤ ኮምፖነት እና ፋሲሊቲስ ጥበቃ እና እንክብካቤ VI) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት አይነቶች ዝርዝር ስታንዳርድ 1. የመዝናኛ ፓርኮች (Recreational parks) 2. የመንገድ አካፋይና ዳርቻ ቦታዎች (Rights of way)
  • 3. የቀጠለ… 4. የግለሰብ ግቢና አካባቢው 5. የተቋማት ግቢና አካባቢው /መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት/ 6. በኢንዱስትሪ አካባቢ ያሉ ክፍት ቦታዎች 7. በትምህርት ቤቶችና አጸደ ህጻናት ያሉ ክፍት ቦታዎች 8. ዘላቂ ማረፊያዎችና የዕምነት ተቋማት 9. የስፖርታዊ ሜዳዎች 10. በጊዜያዊነት ክፍት የሆኑ ቦታዎች 11. የከተማ ውስጥና ዳርቻ ደኖች 12. ተዳፋትና ድንጋያማ ቦታዎች (Steep slopes and rocky land) 13.የከተማ ግብርና 14.አረንጓዴ ጣሪያዎችና ግድግዳዎች (Green roofs and living walls) 15.የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች
  • 4. I) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ወሰን፤ የከተሞች የአረንጓዴ መሰረተ-ልማት ስታንዳርድ፤  በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች የሚተገበር ይሆናል፤  ከዲዛይን ዝግጅት፣ አሰራር እና አተገባበር ጋር በተያያዘ ዝቅተኛውን ደረጃ በማመላከት በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት እንዲያገለግል ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡  ለማዘጋጃ ቤቶች ማዕቀፍ በመሆን ለዜጎቻቸው ዘላቂ የአረንጓዴ መሰረተ ልማትን በማሳካት የአካባቢውን ደረጃ ለማሻሻልና የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ ያስችላል፡፡
  • 5. የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ማለት፡-  በዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ፣  ቀደም ብለው ያሉና ወደ ፊት የሚፈጠሩ፣  በገጠርም ሆነ በከተማ ሊለሙ የሚችሉ፣  ተፈጥሮአዊና ኢኮሎጂያዊ መስተጋብሮችን የሚያግዙ/የሚደግፉ፣  የማህበራዊና አካባቢያዊ ዘለቄታዊነት መርህን የሚከተል ኅብረተሰብ መገለጫዎች የሆኑ የአረንጓዴ አካላት መረብ /ኔትወርክ/ ማለት ነው፤  የከተማ አረንጓዴ ቦታዎች እቅድ ወጥቶላቸው የአንድ II) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ምንነት፤
  • 6. እውቅና የተሰጠው፤ በመጠንና በአይነት የሚያወዳድር፤  አንድን ተግባር በሥርዓት ለማስፈጸም የተቀመጠ ዝቅተኛው መስፈርት ነው፡፡ ስታንዳርድ ማለት፡-
  • 7. III) የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ጠቀሜታ የአረንጓ ዴ ልማት ፋይዳዎች ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ /Economical benefits/ ማህበራዊ ፋይዳ /Social benefits/ አካባቢያዊ ፋይዳ /Environmental benefits/ ኢኮሎጂያዊ ፋይዳ /Ecological benefits/
  • 8. ከፖሊሲና የሕግ ማዕቀፎች አንጻር የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ሲዘጋጅ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 92 የከተማ ልማት ፖሊሲ የኢትዮጵያ የአካባቢ ፖሊሲ የከተማ ፕላን ዝግጅትና ትግበራ ስትራቴጂ፤ የደን ልማት ፖሊሲ የ5 አመት እድገት እና ትራንስፎርሜሽን እና ሌሎችንም ተያያዥነት ያላቸውን በመዳሰስ ነው፡፡
  • 9. የከተሞች ፕላን ሲዘጋጅ በከተማ ፕላን ዝግጅትና ትግበራ ስትራተጂ በተቀመጠው መሰረት 30 % መሬት ለመንገድና ለመሰረተ ልማት፣ 30 % ለአረንጓዴ ቦታዎችና ለጋራ መጠቀሚያዎች እና 40 % ለህንጻ ግንባታ እንዲውል መደረግ አለበት፤ ክልሎችና ከተሞች የአረንጓዴ መሰረተ ልማትን በዕቅዳቸው ማካተት ይኖርባቸዋል፡፡ ለምሳሌ፡- የአዲስ መንገድ ዝርጋታ ወይም ሌሎች ፕሮጀክቶች ሲኖሩ በቂ የአረንጓዴ ቦታ ሊተው ይገባል፤ የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት በአካባቢው ህብረተሰብ ፍላጎት መተዳደር ይኖርባቸዋል፡፡ V) የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ጥቅል ስታንዳርድ/UGI general standards
  • 10. በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል የዓለም የጤና ድርጅት/WHO/ ያወጣውን የከተማ አረንጓዴ ቦታ ዝቅተኛ ስታንዳርድ በነፍስ ወከፍ 9 ሜ.ካሬ በከተሞች መተግበሩን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤ 1) የአረንጓዴ ቦታዎች ከስፋት እና ተደራሽነት አንፃር ምድብ/ Category ሊኖር የሚገባው የአረንጓዴ ቦታ / Green open space required ምድብ1 - የህዝብ ብዛታቸው 500,000 እና ከዛ በላይ የሆኑ ከተሞች > 450 ha ምድብ 2- የህዝብ ብዛታቸው ከ100,001 - 500,000 የሆኑ ከተሞች 91 ha – 450 ha ምድብ 3 - የህዝብ ብዛታቸው ከ50,001 -100,000 የሆኑ ከተሞች 46 ha – 90 ha ምድብ 4- የህዝብ ብዛታቸው ከ20,001 - 50,000 የሆኑ ከተሞች 19 ha – 45 ha ምድብ 5- የህዝብ ብዛታቸው ከ2,001 - 20,000 የሆኑ 1.8 ha – 18 ha
  • 11. የቀጠለ…. የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ከዘላቂ አካባቢያዊ ስራዎች ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡ ለአረንጓዴ ቦታዎች ልማት በሁሉም ደረጃ እና በመንግስት ሴክተሮች በቅንጅት መተግበር ይገባዋል፡፡ በከተሞች ባሉ የመንገድ ዳርቻዎች አንድ አይነት ዕጽዋት (mono culture ) መተከል የለበትም፡፡ የተለያዩ ዕጽዋት ዝርያዎች ለአካባዊው ውበትን በሚጨምር መልኩ መተከል ይኖርባቸዋል፡፡
  • 12. የቀጠለ….  በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል የግል ሴክተሮችን በማበረታታት እና በአረንጓዴ ልማቱ በማሳተፍ በከተሞች የሚኖረውን የአረንጓዴ ሽፋን ማሳደግ ይኖርበታል፡፡ Private Garden in Combolicha , Ethiopia. Australian
  • 13. የቀጠለ…. በሁሉም የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ቦታዎች የሚተከሉ እፅዋቶች ሀገር በቀል ቢሆኑ ይመረጣል በተጨማሪም ራሳቸዉን በፍጥነት አራብተዉና በዝተዉ አካባቢን የመዉረር ባህሪ ያላቸው የእፅዋት ዝርያዎች መወገድ ይኖርባቸዋል፡፡ Croton macrostachyus Lantana montevidensis
  • 14. የቀጠለ…. በአረንጓዴ ቦታዎች የሚተከሉ እፅዋቶች አንድ አይነት ዝርያ ያላቸው /mono culture /መሆን የለባቸውም፤ የተለያየ ዝርያ ያላቸው እፅዋት ለአካባቢው ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ ፣ አካባቢያዊ እና ኢኮሎጂያዊ ያላቸው ጠቀሜታው የጎላ ነው፤ ሀዋሳ ሚሊኒየም ፓርክ
  • 15. የቀጠለ…. በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው አካል ማድረግ ያለበት፡-  በአረንጓዴ ቦታ የሚተከሉ እፅዋቶች ለአካባቢዉ የአየር ንብረት ተስማሚና፤  የአካባቢዉን የአየር ሁኔታ የመላመድና የመቋቋም ችሎታ ያላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡  በተጨማሪም እፅዋቶቹ ጤናማ እድገት እንዲኖራቸው በቂ ቦታ ስለመተዉ ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
  • 16. የከተሞች የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ኮምፖነቶችን፡- ለሶስት ከፍሏቸዋል፤ 1. Green compont (አረንጓዴ ዕጽዋት)፣ 2.The gray components (መንገድ፣ መብራት፣ መቀመጫ፣ የምልክት ቦርድ፣ አጥር፣ ሀውልት፣ ፋውንቴይን የመሳሰሉትን ) እና 3. Blue components (የውሀ አካላት) ፋሲሊቲዎች የሚባሉት፡- ፓርኪንግ፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ፣ የህፃናት መጫወቻዎች የመሳሰሉትን የሚያካትት ነው፡፡ 2) ኮምፖነት እና ፋሲሊቲ/ Components and facilities
  • 17. በአረንጓዴ ቦታዎች ለእግረኛ መተላለፊያ የሚሰሩ ንጣፎች ውሀን ወደ ውስጥ እንዲሰርግ በማድረግ በገጸምድር የሚፈሰው የውሀ መጠን እንዲቀንስ እና በከርሰ ምድር የሚኖረውን የውሀ መጠን እንዲጨምር ለማድረግ የሚያስችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ለምሳሌ ኮብልስቶን ሀ) የእግረኛ መንገድ ንጣፍ/Pavements Cobblestone Pavement
  • 18.  በአረንጓዴ ቦታዎች የሚዘረጉ መብራቶች በአካባቢው ከሚገኘው የአረንጓዴ ልማት ዲዛይን፣ በአካባቢው ከሚገኙ ህንፃዎች እንዲሁም ከተፈለገበት አላማ አንፃር መሆን ይኖርባቸዋል፤  መብራቶቹ ሀይል ቆጣቢ እና የብርሀን ብክለትን የሚቀንሱ መሆን ይኖርባቸዋል፤ ለ) መብራት (Lights)
  • 19. በአረንጓዴ ቦታዎች ላይ የሚሰሩ ወንበሮች በአካባቢው ከሚገኙ ቁሳቁሶች በቀላሉ ለማጽዳት እና ለመጠገን በሚያስችል መልኩ መሆን አለባቸው፡፡ ለእንክብካቤ እና ለፅዳት እንዲያመች ሳር ያለበት ቦታ መቀመጥ የለባቸውም፤ ወንበሮቹ ከመሬት 42 ሴ.ሜ ቁመት ላይ ከፍ ብለው ቢያንስ 40 ሴ.ሜ ጥልቀት እንዲኖራቸው ተደርገው መሰራት አለባቸው፤ ሐ) መቀመጫ ወንበሮች (Seats)
  • 20. የምልክት ቦርዶች ለእግረኛ እንቅፋት በማይሆኑበት ሁኔታ መቀመጥ አለባቸው፤ በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል ለምልክት የሚሰቀሉ ፅሁፎች ከተገቢው ርቀት በቀላሉ መታየት የሚችሉና ግልፅ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤ መ) የምልክቶች ቦርዶች/Signs
  • 21. በሁሉም የአረንጓዴ ቦታዎች እፅዋትን እንደ አጥር መጠቀም የተሻለ ይሆናል፤ የሚሰሩ አጥሮች ከጠንካራ እና በቀላሉ በአካባቢው ከሚገኙ ቁሳቁሶች ቢሆን ተመራጭ ነው አጥሮቹ ሹል እና ስለታማ ጫፍ ሊኖራቸው አይገባም፤ ሠ) አጥር /Fences and walls
  • 22.  በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል በአረንጓዴ ቦታዎች የሚተከሉ/የሚሰሩ ሀውልት፣ ቅርፃ ቅርፅ እና ፋውንቴን የአካባቢውን ባህልና ታሪክ የሚያንፀባርቁ ለአካባቢው ውበትን የሚያላብሱ እና በቀላሉ መጠገን የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤ ረ) ሀውልት፣ ቅርፃቅርፅ እና ፋውንቴን
  • 23. በአረንጓዴ ቦታዎች የሚሰሩ ፋውንቴኖች የአካባቢውን ውበት የሚጨምሩ ቢሆንም ከፍተኛ የማሰሪያ እና የማስጠገኛ ወጪ የሚጠይቁ በመሆናቸው በተወሰኑ የአረንጓዴ ቦታዎች ብቻ መጠቀም ተገቢ ነው፤ የአረንጓዴ ልማት ስራዎች በአካባቢው ከሚገኙ የውሀ አካላት ጋር እንዲተሳሰር ማድረግ አስፈላጊ ነው፤ ሰ)ፋውንቴን እና የውሀ አካላት /The blue components ጅማ ከተማ
  • 24. የአረንጓዴ ልማት ስራዎች በአካባቢው ከሚገኙ የውሀ አካላት ጋር እንዲተሳሰር ማድረግ እና ሀይለኛ ዝናብ በልማቱ ላይ ጥፋት እንዳያስከትል መቆጣጠርና ከልማቱ ጋር ማስተሳሰር አስፈላጊ ነው፤ ሸ) ሀይለኛ የዝናብ ውሃ/Storm water management Vegetated curb extension Storm water tree (trench) Rain barrel / Cistern/
  • 25. በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል ሁሉም የመጫወቻ ቁሳቁሶች ሁል ጊዜ በትክክል መስራታቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል፤ አንድ የመጫወቻ ቦታ ቢያንስ አምስት አይነት መጫወቻ ሊኖረው ይገባል፤ በመጫወቻ አካባቢ እሾህና መርዛማነት ያላቸው እፅዋቶችመኖር የለባቸውም፤ ቀ) የህፃናት መጫወቻ ባቱ ሀይሌ ሪዞልት
  • 26. በመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ቢያንስ 50 % የጥላ ዛፍ ሊኖር ይገባል፤ በጣም ከባድ ፍሬ ያላቸዉ፣ ከመጠን በላይ ቅጠል የሚያራግፉና ፈሳሽ ያለዉ ፍሬና አበባ ያላቸዉ ዛፎች በአካባቢው መኖር የለባቸውም፡፡ በ) የመኪና ማቆሚያ /Parking Parking area
  • 27. በአረንጓዴ ቦታዎች የሚቀመጡ የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ስታንዳርድን መሰረት በማድረግ እንደ አረንጓዴ ቦታው ሁኔታ መተግበር ይኖርበታል፡፤ አረንጓዴ ቦታዎች የቆሻሻ መጣያ እና ማጠራቀሚያ እንዳይሆኑ ሁል ጊዜ ንፁህ መሆን አለባቸው፤ 3) መጠበቅና መንከባከብ (Operation and maintenance) ሀ) የቆሻሻ ማጠራቀሚያ/ Litter bins Dust bins/litter bins for segregated waste disposal
  • 28. ቢያንስ በቀን 2 ጊዜ በመጠኑ ውሀ መጠጣት አለባቸው፤ ይህም ጠዋት እስከ 4 ሰዓትና ከሰዓት በኋላ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም ሙሉ ለሙሉ ውኃውን ለመጠቀም ያስችላቸዋል፡፡ ለ) ውሃ ማጠጣት /Watering activates Watering activities Mowing activities
  • 29. የዛፍ ወይም የቁጥቋጦ ቅርንጫፍን ማስወገድ ዛፍ ከመጠን በላይ አድጎ ደካማ እንዳይሆን ለማድረግ እንዲሁም ተፈላጊዉን የምርት መጠንና አገልገሎት ከዛፍ ለማገኘት ያግዛል፡፡ ለዚህ ተግባር የሚፈለገዉን ስኬት ለማገኘት፤ የዛፍ ቅርንጫፉን የምናስወግድበትን ምክንያት ማወቅ፤ ትክክለኛው ጊዜ መቼ ነዉ የሚለዉን መረዳት፤ በምን ዓይነት ስልትና መሳሪያ መጠቀም እንዳለብን መገንዘብ ተገቢ ነው፤ ሐ) የዛፎች እንክብካቤና ጥበቃ፤
  • 30. ከበሽታ ነፃ የሆነ ተክል እንዲኖር፣ ፈጣን የሆነ እድገት ያለዉ ዛፍ ለማግኘት፤ ከሚፈለገዉ ዉጭ የሆነ የዛፍ እድገትን ለመቆጣጠር ፤ ከበሽታ ነፃ የሆነ ተክል እንዲኖረን ለማድረግ፤ የደረቁ ወይም በመድረቅ ላይ ያሉ፣ በበሽታ የተጠቁና የነፍሳት መኖሪያ የሆኑ የዛፍ ቅርንጫፎች የሚወገዱበት በመሆኑ እና በህይወት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡ የዛፍ ቅርንጫፍን የማስወገድ ምክንያቶች/ጥቅሞች
  • 31. በአጠቃላይ ዛፍን የመከርከም ትክክለኛ ወቅት ለመወሰን የዛፍን እድገት ሁኔታ፤ አበባ የሚያብበትን፣ ፍሬ የሚሰጥበትን ወቅትና ሰዓት ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ከሰኔ ወር መጨረሻ ቀድመዉ የሚያብቡ ዛፎችን ወዲያዉኑ ቅርንጫፋቸዉን ማስወገድ ተገቢ ነዉ፡፡ አንዳንድ ዛፍ ዝርያዎች በየትኛዉም ጊዜ ቅርንጫፋቸዉ ቢከረከም በእድገታቸዉ ላይ ችግር የማይፈጥር ሲሆን ሌሎች ደግሞ በተወሰነ ወቅት ብቻ ካልሆነ እድገታቸዉ ይዛባል፡፡ የፍራፍሬ ዛፎችን፣ የፍራፍሬ ምርቱን ከሰበሰብን በኋላ ብንከረክም ይመከራል፡፡ በችግኝ ጣቢያ አካባቢ ወይም በዙሪያዉ ዕንደ አጥር የሚያገለግል የዛፍ አጥር ተደጋጋሚ የሆነ የቅርንጫፍ መከርከም ስራ የሚፈልገ በመሆኑ በዓመት ቢያንስ ሁለት ጊዜ በክረምት ወራት አጋማሽና በፀደይ ወቅት የዛፍ ቅርንጫፍ የሚወገድበት ወቅት፤
  • 32. በቅርንጫፍ መከርከም ወቅት የቅርፊት መላጥ እንዳይከሰትና በዛፍ ላይ ሌላ ጉዳት እንዳይፈጠር ወፍራም ቅርንጫፎችን በአንድ ጊዜ ከማስወገድ በሂደት በመቀስ መሆን ይኖርበታል፡፡ የዛፍ ቅርንጫፍ አወጋገድ ስልት
  • 33. ከመጠን በላይ ቅርንጫፍ ማስወገድ ተገቢ አይደለም የዛፍን ጠቅላላ የቅርንጫፍ ቁመት ከሲሶ /1/3ኛ/ በላይ አለመከርከም፤ የምንጠቀምባቸዉን የመከርከሚያ መሳሪያዎች አመቺና አግባብነት መፈተሽ የዛፍ ቅርንጫፍ የሚወገድበት ወቅት፤ Improper pruning
  • 34.  የወንዝ ዳርቻ እና የከተማ ደን በስተቀር በአረንገዴ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የሞቱ እና የተጎዱ ዛፎች ወድቀው ጉዳት ከማድረሳቸው በፊት መወገድ አለባቸው፤  ነገር ግን ወድቀው በሰው ላይ ጉዳት የማያደርሱ ከሆነ ለወፎች እና ለነፍሳት መኖሪያ ከመሆን ባሻገር ለአካባቢው ስነምህዳር አስተዋፅዎ ስለሚኖራቸው ባሉበት መተው የተሻለ ነው፡፡  የአንድ ዛፉ 50 % የተጎዳ ከሆነ እድገቱ ዝቅተኛ ሊሆን እና ላያድግ ይችላል፤  የተጎዱ እና የሞቱ ዛፎችን ሲወገዱ በአካባቢው የሚገኙ እፅዋቶች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፤ ዛፎችን ማስወገድ/Tree removal
  • 35. መ) የህብረተሰብ ተሳትፎ እና የስራ እድል ፈጠራ የህብረተሰብ ተሳትፎ እና የስራ እድል ፈጠራ በአረንጓዴ ቦታዎች ልማት ህብረተሰቡን ማሳተፍ፣ ለሰራው ስራ እውቅና መስጠት እና ማበረታታት ተገቢ ነው፤ በአረንጓዴ ቦታዎች ልማት፣ ጥበቃ እና እንክብካቤ ሰፊ የስራ እድል ሊፈጠር ይገባል፤
  • 36. VI) የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ ዓይነቶች 1) የመዝናኛ ፓርኮች (Recreational parks) በየደረጃው የዘርፉን ስራ የሚያስፈፅመው የመንግስት አካል እያንዳንዱ ነዋሪ የመዝናኛ ፓርኮችን በስታንዳርዱ መሰረት ከመኖሪያ ቦታው በተገቢው ርቀት እንዲያገኝ ማድረግ ይኖርበታል፤ ተ. ቁ የፓርክ አይነት የሚያስተዳድረው አካል ስፋት(በሄክታ ር) ተደራሽነት በሜትር 1 የከተማ ፓርክ የከተማው አስተዳደር >15 6000 2 የክፍለ ከተማ ፓርክ ክፍለ ከተማ 3-8 4000 3 የወረዳ ፓርክ ወረዳ 0.5- 3 1000 -1500 4 የመንደር ፓርክ የአካባቢው ማህበረሰብ <0.5 500
  • 37. የቀጠለ.. በሁሉም ፓርኮች የአረንጓዴ ዕጽዋት ሽፋን 75 % መሆን አለበት፤ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከዛፎቹ 50 % የፍራፍሬ ዛፎች መሆ አለባቸው፤ Malus domestica
  • 38. 2) የመንገድ አካፋይና ዳርቻ ቦታዎች(Rights of way) የመንገድ ዳርቻ የአረንገዴ ቦታ ዲዛይን
  • 39. የቀጠለ..  Edge zone/curb apron በተሸከርከሪ መንገድ እና በእግረኛ መተላለፊያ መካከል የሚገኝ ቦታ ነው፤  Planting Zone በተሸከርከሪ መንገድ እና በእግረኛ መተላለፊያ መካከል የሚገኝ አረንጓዴ እፅዋት የሚለሙበት ቦታ ነው
  • 40. የቀጠለ.. የእግረኛ መተላለፊያ /Pedestrian clear way እግረኞች የሚንቀሳቀሱበት ቦታ ነው፤ ለእግረኞች እንቅፋት/ መሰናክል የሌለው ግልፅ መሆን አለበት፤  Frontage Zone በእግረኛ መንገድ እና በግለሰብ ንብረት መካከል የሚገኝ ቦታ ነው፤ Bahir Dar City Mikelle city
  • 41. የትኛው የመንገድ አጠቃቀም ነው ትክክል የሆነው? ትክክል ያልሆነ የመንገድ ትክክለኛ የመንገድ አጠቃቀም
  • 42. በመንገድ ዳርቻ የሚተከሉ ዛፎች መካከል ሊኖር የሚገባ ርቀት ዛፎች ተገቢ እድገት እንዲኖራቸው (mature size)ከተፈለገ በመካከላቸው ሊኖር የሚገባው ተገቢ ርቀትና የዛፎቹ መጠን የተመጠነ ሆኖ የዛፎቹም (tree canopies) ላይኛው ክፍል እርስ በርስ ያልተጠላለፉ ሊሆኑ ይገባል፡፡ በእግረኛው መተላለፊያ ላይ የሚተከሉ ዛፎች ከማናቸውም ህንጻ በ2ሜትር ርቀት ጠብቀው ከህንጻው ጋር ግንኙነት እንዳይኖራቸው ሆነው ሊተከሉ ይገባል፡፡ በማንኛውም እግረኛ መተላለፊያ ላይ የሚያርፍ ማቋረጫ ቢያንስ 1.5 እስኩየር ሜትር ስፋት ሊኖረው ይገባል፡፡
  • 43. የቀጠለ….. በእግረኛ መንገድ ላይ የሚተከሉ ዛፎችን እንደ ቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋትና ባላቸው ርዝመት መከፋፈል ይቻላል  ዝቅተኛ (አጭር) የሚባሉት የቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋት 7 ሜ የሆነና ከ6 ሜትር በታች ቁመት ያላቸው፤  መካከለኛ የሚባሉት የቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋት ከ6 - 11 ሜትር ሆኖ ቁመታቸው በ6 እና በ12 ሜ መካከል የሆኑ፤  ረዥም የሚባሉት የቅርንጫፎቻቸው ዙርያ ስፋት 11 ሜትር ሆኖ ቁመታቸው 12 ሜ የሚደርሱ ናቸው፡፡
  • 44. በዚህ መሰረት በዛፎቹ መካከል ሊኖር የሚገባው ርቀት ዝቅተኛ (አጭር) ዛፎች በመካከላቸው 6 ሜትር ያህል መራራቅ አለባቸው፤ መካከለኛ ዛፎች በመካከላቸው 8 ሜትር ያህል ርቀት መኖር አለበት፤ ረዥም ዛፎች በመካከላቸው 10 ሜትር ያህል ርቀት መጠበቅ አለበት፤
  • 45. የመንገድ ዳርቻ እፅዋቶች ከሌሎች መሰረተ ልማቶች ሊኖራቸው የሚገባ ርቀት መሰረተ ልማት እና ሌሎች/ Infrastructure / ዛፉ የሚኖረው ርቀት (በሜትር) ከመሬት በታች ከሚኖሩ መሰረተ ልማቶች /Underground utilities/ 1.5-4.5 ከኤሌክትሪክ መስመር /Electric lines/ 3 ከመንገድ ከርቭ /curb / 0.3 ከውሃ ዝውውር መቆጣጠሪያ /Water services stop box/ 3 ከኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ/ transformers/ 1.5 ከመንገድ መብራት /Street light/ 5-7 ከተሸከርካሪ መንገድ/ Driving way/ 1.5 ከአውቶብስ ማቆሚያ/ Bust stops/ 3 ከእግረኛ ማቋረጫ /Pedestrian crossings / 3-6 ከማስታወቂያ ሰሌዳዎች/Sign post
  • 46. የቀጠለ…. በመንገድ አካፋይ፣ ዳርቻ እና አደባባይ የሚተከሉ ዛፎች በአካባቢው ከሚገኙ ሌሎች መሰረተ-ልማቶች የማይቃረኑ እና ሲያድጉ ሊኖራቸው የሚችለውን ርዝመት እና ስፋት ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት፡፡ Trees struggle with over Utility lines Trees struggle with structures
  • 47. የመንገድ አካፋይ የሚተከሉ ዛፎች መካከል ሊኖር የሚገባ ርቀት  ዝቅተኛ ቁመት ያላቸው ዛፎች:- ከተሟላ እድገት ደረጃ የደረሱ ከ8 ሜትር በታች ቁመት ያላቸው ሲሆኑ፣ ቢያንስ 1.2-1.5 ሜትር ወይም ከዚህ በላይ ስፋት ባላቸው የመንገድ አካፋይ ሊተከሉ ይገባል፤ በመካከላቸው ከ 4.5-6 ሜትር ያህል ርቀት መራራቅ አለባቸው  መካከለኛ ቁመት ያላቸው :- ከተሟላ እድገት ደረጃ የደረሱና ከ9-14 ሜ ቁመት ያላቸው ዛፎች ሲሆኑ፤ ከ 1.8 -2 ሜትር ስፋት ባላቸው የመንገድ አካፋይ ሊተከሉ ይገባል፤ በዛፎቹ መካከል ከ7.5 -9 ሜትር ርቀት ሊኖር ይገባል፤ ረዥም ቁመት ያላቸው :- ከተሟላ የእድገት ደረጃ የደረሱ ዛፎች በትንሹ 2.4 ሜትር ስፋት ያላቸው የመትከያ ስፍራ ይሻሉ በዛፎቹ መካከል በትንሹ 9ሜትር ርቀት ሊኖር ይገባል፡፡ ተመራጩና የሚመከረው በ12 ሜትር ርቀት ቢተከሉ ነው፡፡
  • 48. የእፅዋት ቅርፅ /Common tree forms/ ረጅምና ጠባብ ቅርፅ ያላቸዉን ጠባብ በሆነ ቦታ እንዲሁም ሰፊና የተበታተነ ቅርፅ ያላቸዉን ሰፊ ቦታ ላይ መትከል ተገቢ ነዉ ::
  • 49. 3.የወንዝና ወንዝ ዳርቻ ቦታዎች (River and canal corridors and lake shores) በከተሞች የወንዝ ዳርቻ ድንበር ስፋት (Buffer) ከ15- 30 ሜትር መሆን ይኖርበታል፡፡ የወንዝ ዳርቻ 80% በዕጽዋት መሸፈን ይኖርበታል፡፡ የወንዝ ዳርቻ ከሚተከሉ ዛፎች 50% ፍራፍሬ ዛፎች መሆን አለባቸው፡፡ ሀዋሳ ሀይቅ
  • 50. 4) የግለሰብ ግቢና አካባቢ (Open spaces in residential areas) በግለሰብ ግቢና አካባቢው ከሚተከሉ ዛፎች 50% የፍራፍሬ ዛፎች መሆን ይኖርባቸዋል፡ በግለሰብ ግቢና አካባቢው በ150 ሜትር ካሬ አንድ ዛፍ መተከል ይኖርበታል፡፡
  • 51. 5) የተቋማት ግቢና አካባቢው /መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የተቋማት ግቢ 30% ያህል የሚሆነው ለአረንጓዴ ቦታ መተው ይኖርበታል፡፡ የተቋማት ግቢ ፊት ለፊት 20 ሜትር በአረንጓዴ መሸፈን ይኖርበታል፡፡ የተቋማት ግቢ አረንጓዴ ልማት በሀገር በቀል ትልልቅ፤ ትንንሽ ዛፎችና በአበቦች መተከል ሲኖርባቸው ድርሻቸውም በተመለከተ 30% የፍራፍሬ ዛፎች በሆኑ ይመረጣል፤ የተቋማት ግቢና አካባቢ አረንጓዴ ልማት፡- መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆነ ተቋማት የንግድ ተቋማት ኢንዱስትሪ የትምህርት ተቋማት የህይማኖት ተቋማት …ወዘተ ነው፡፡ እነዚህ የ የተቋማት ግቢና አካባቢ አረንገዴ መሰረት ልማት ለአካባቢ ተስማሚነትና ለሰው ልጅ የግል ጤናና መልካም የስራ ቦታ
  • 52. ሀ) በተቋ ማት ግቢና አካባቢ አረንጓዴ ልማትና ጥቅሞቻቸው አረንጓዴ ልማት ባለመኖሩ ምክንያት የሚከሰቱ በአረንጓዴ ልማቱ የሚያገኙ ድካም በ 20% ይቀንሳል የራስ ህመም በ30% ይቀንሳል የጉሮሮ ቁሰለት/ድርቀት በ30% ይቀንሳል ሳል በ40% ይቀንሳል የቆዳ መድረቅ በ25% ይቀንሳል የአገትና የጆሮ ቆዳ መላጥ ይቀንሳል የፊትና የዐይን አካባቢማሳከክ ይቀንሳል Source: Groen Loont! and Triple E (from Prof. Tove Fjeld, Oslo Agricultural University
  • 53. ለ) የተቋማት ግቢና አካባቢ አረንጓዴ ልማትና ተያያዥ ፋሲሊቲዎች የሀረግ/የአትክልት ዳስ (Pergolas) አሰራር መስፈርቶች፡- የሀረግ/የአትክልት ዳስ ዲዛይንና አሰራር ከተቋማቱ ግቢ የላንድ ስኬፕ ስራዎች ጋር የተዋሀደ/የተስማማ መሆን ይኖርበታል፣ የሀረግ/የአትክልት ዳስ ርዝመት ከ3 ሜትር ያልበለጠ፤ ቁመት ከ2.20 ሜ ያልበለጠ መሆን ይኖርበታል፣
  • 54. ሐ) በተቋማት ግቢ ላንድስኬፒንግ ስራ ላይ እጽዋት አመራረጥን በተመለከተ፡-  የእጽዋት ጥንቅር /Plant Combinations/  የአበቦች /Flowers/  የእጽዋት ቀለም /Plant Colour/  የእጽዋት ቅርጽ /plant Form/  የእጽዋት ቴክስቼር /plant Texture/ መሰፈርቶችን በቅድሚያ ማወቅና መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ video 1
  • 55. 6)በኢንዱስትሪ አካባቢ ያሉ ክፍት ቦታዎች(Open spaces in industrial areas)  የኢንዲስትሪ ግቢ ከማምረቻ ቦታው ስፋት መጠን ቢያንስ 15% ለአረንጓዴ ልማት ቦታነት አገልግሎት እንዲውል መተው እንዳለበት የከተሞች አረንጓዴ መሰረተ-ልማትስታንዳርድ በተጨማሪ ያመላክታል፣
  • 56. 7) በትምህርት ቤቶችና አጸደ ህጻናት ያሉ ክፍት ቦታዎች በእያንዳንዱ ህጻን 7ሜ2 ያህል የሚሆነው ለአረንጓዴ ቦታ መተው ይኖርበታል፡፡ የሀገር በቀል ዛፎች፣ ቁጥቋጦዎችና አበባዎች መትከል ይበረታታል፡፡ ከሚተከሉት ዕጽዋት 30% ፍራፍሬዎች መሆን አለባቸው፡፡
  • 57. 8) ዘላቂ ማረፊያዎችና የዕምነት ተቋማት (Cemeteries and religious yards) ከዘላቂ ማረፊያዎች 30% ለአረንጓዴ ቦታ፣ መተላለፊያ መንገድ እና ፋሲሊቲዎች መተው አለበት፣ ከዚህ ውስጥ 30% የፍራፍሬ ዛፍ መሆን አለበት ፣ እያንዳንዱ የከተማ ዜጋ ከዘላቂ ማረፊያዎች በ2.5 ኪ.ሜ. ርቀት አገልግሎቱን ማግኘት 1. ሄ/ር = 3,500 የመቃብር ጉድጓዋድ መያዝ ይኖርበታል፡፡ ምክንያቱም አንዱ የመቃብር ጉድጓዋድ ስፋት 2 m2 Golden Gate National Cemetery, San Francisco.
  • 58. በሆሳእና ከተማ አስተዳደር የካቶሊክ ቤተ እምነት ልማት
  • 59. 9) የስፖርታዊ ሜዳዎች (Outdoor sports fields and facilities ) የመጫወቻ ሜዳዎች ለህዝብ ትራንስፖርት አመቺ በሆነ ቦታ መገኝት ይኖርባቸዋል፡፡ በስፖርት ሜዳዎች ከሚተከሉ ዛፎች 50% የፍራፍሬ ዛፎች መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የስፖርት አይነት መጠን በሜትር ስፋት (በሜ2) የአረንጓዴ ቦታ የቅርጫት ኳስ 15*28 420 በሁሉም ፓርኮች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች የመሳሰሉት... የእግር ኳስ 65*100 75*110 6,500 8,250 ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ, ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት…. የሜዳ ቴኒስ 23.77*10. 97 261 ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት…. የጠረጴዛ ቴኒስ 7*14 98 በሁሉም ፓርኮች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች የመሳሰሉት... የመረብ ኳስ 9*18 162 ወረዳ፣ ክፍለከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት…. ሰእጅ ኳ ስ 20*40 800 ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤት እና ተቋማት…. ዋና 25 * 13 425 ክፍለ ከተማ እና ከተማ ፓርክ፣ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት….
  • 60. 10) በጊዜያዊነት ክፍት የሆኑ ቦታዎች (Temporarily vacant land) በጤና እና ደህንነት ላይ ችግር ሊያመጡ የሚችሉ አደጋዎችን ለመቀነስ ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በጊዜያዊነት ክፍት የሆኑ ቦታዎች ለከተማ ግብርና (agriculture/ horticulture) ጥቅም ላይ ማወል ያስፈልጋል፡፡
  • 61. 11) የከተማ ውስጥና ዳርቻ ደኖች (urban forests and wetlands) የከተማ ውስጥና ዳርቻ ደኖች እስከ 100 ሜትር ድንበር (buffer) መኖር ይጠበቅበታል፡፡ በከተማ ደን በአንድ ሄክታር 75 የፍራፍሬ ዛፎች ጥግግነት (density) መኖር አለበት፡፡ liuzhou foerst city in china
  • 62. 12) ተዳፋትና ድንጋያማ ቦታዎች (Steep slopes and rocky land) ከ30% በላይ ተዳፋትነት ያለው ቦታ ለዛፍና ለቁጥቋጦ መተው ይኖርበታል::
  • 63. 13) የከተማ ግብርና (Urban agricultural and horticultural land) የከተማ ግብርና የከተማ ግብርና በከተማ ውስጥና ዙሪያ ለምግብና ሌሎች ጠቀሜታዎች የሚውሉ እጽዋትን የማልማትና እንስሳት የማርባት ስራ ሲሆን የከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የቤተሰብን በምግብ ራስ የመቻል አቅም በማሳደግ ያለውን አስተዋፅዎ ለመጨመር በመስኖና ውሀ በማጠራቀም ማልማት ያስፈልጋል፡፡ የከተማ ግብርና ክፍት በሆኑ ቁራጭ ቦታዎች፤ በእቃ ላይ፤ አሳን በኩሬ፤ ትርፍ በሆኑ ቁርጥራጭ መንገዶች፤ በመኖሪያ ቤት ባለ አትክልት ቦታ፤ በፎቅ ላይ፤ በወንዝ ዳርቻ፤ በባቡር መስመር ዳርቻ፤ ጣራ ላይ፤ ክፍት ቦታተች ላይ፤ ከተለያዩ መስመሮች ስር፤ በት/ቤት ጋርደን ቦታዎች ማከናወን ይቻላል፡፡ የከተማ ግብርና በሚከናወንባቸው ቦታዎች የቀልዝ/ ኮምፖስት ዝግጅት ይበረታታል፡፡
  • 65. 14) አረንጓዴ ጣሪያዎችና ግድግዳዎች (Green roofs and living walls) አረንጓዴ ጣሪያዎችና ግድግዳዎች ለከተማ ምግብ ምርት እና ለከተሞች ብዝሀ ህይወት መጠበቅ መልካም አጋጣሚ ይፈጥራሉ፡፡ የውጭ ሙቀትን ( surface temperature) በ 20°C እና ከባቢያዊ (ambient, temperature) በ 5°C, ይቀንሳል፡፡ የ ድምጽ ብክለትን በ2 – 8 decibels ይቀንሳል፡፡ Singapore
  • 66. 15) የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች (Urban Seedling Nursery ) የከተማ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ሲቋቋሙ የውሀ አቅርቦትን ባገናዘበ መልኩ መሆን አለበት፡፡ ለከተማ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ለማቋቋም በትንሹ ከ1-1.5 ሄክታር መሬት ያስፈልጋል፡፡ የከተማ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ተዳፋትነት (slope) ከ3-4% ቢሆን ይመረጣል፡፡ Singapore ኮምቦልቻ የሰናይት ችግኝ ጣቢያ ልማት