SlideShare a Scribd company logo
በኢትዮጲያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
የፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል
በእንስሳት ምርምር የስራ ሂደት የተሰሩ የምርምር ስራዎች
ጥቅምት 21/2013 ዓ.ም
ሐብቴ አረጋ
habtiearg@gmail.com
Doc ID
1
የሪፖርቱ ይዘት
1. መግቢያ
2. የሰዉ ኃይል
3. ከአሁን በፊት የተሰሩ የምርምር ስራዎች
4. የምርምር ተግባራት ያሉበት ደረጃ
5. የቴክኖሎጅ ብዜት ስራዎች
6. የድጋፍ ስራዎች እና ግንዛቤ ፈጠራ
7. የህትመት ስራዎች
8. የፊዚካል ስራዎችና ቁሳቁሶች
9. መልካም አጋጣሚዎች
10.ችግሮች
Doc ID
2
1.መግቢያ
❖ የፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል ከተመሰረተበት ከ1977/78 ዓ.ም የእንስሳት
ምርምር የጀመረበት ዘግይቶ እነደሆነ ይታወቃል
የራንች አመሰራረት
❖ በቅድሚያ ጣና በለስ ፕሮጀክት የተመሰረቱ ሁለቱ ራንቾች ሲሆኑ መንደር
30 እና 28 ናቸዉ፡፡ የእርባታዉ አመሰራረትም ሶስት አላማዎችን ታሳቢ
ያደረገ ነዉ
✓ ለእርባታ ማነቆ የሆነዉን የገንዲ በሽታ ለመቆጣጠርና ስርጭቱን ለመቀነስ
✓ Ox traction በአካባቢዉ በወቅቱ በበሬ የማረስ ልምድ ለማስተዋወቅና
እስከስንት ሰዓት መታረስ እንዳለበት የበሬዎችን ደህንነት ለመጠበቅ
✓ የግጦሽ ቦታ የመሸከም አቅም ወይም grazing capacity ለማመጣጠን ነዉ
Doc ID
3
1.መግቢያ…..
➢ የፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል እንደ እንስሳት ምርምር በ1980ዎቹ
ለሰፋሪዎች የቴክኖሎጅ አቅም ለማጎልበት ታስቦ የተቋቋመ እንደሆነ
መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡
➢ ከምርምሩ በፊት ጣና በለስ ፕሮጀክት በሶስት እርባታ ጣቢያ ይሰራ ነበር
➢ በዚህ መሰረት ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ ሲቋረጥ ወደ ምርምር እንዲዞር
ተደርጓል
➢ የእንስሳት ምርምር ዘርፍ ስራ የጀመረዉ በ1993 ዓ.ም ሲሆን በዋናነት
በመኖ እና በእንስሳት ጤና
➢ ከ2005-2008ዓ.ም የፍየል ምርምር ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ተጀመረ
➢ በ2008/9 ዓ.ም የበጋሪያ የከብት ዝርያዎችን በመያዝ ምርምር ተጀመረ
Doc ID
4
1.መግቢያ….
ክልሉ /ዞኑ ለእንስሳት እርባታ ያለዉ አቅም
➢ ሰፊ የሆነ የአካባቢ የከብት ቁጥርና ዝርያዎች መኖራቸዉ
➢ በግ
➢ ፍየል
➢ ዶሮ
➢ ንብ
➢ የእንስሳት መኖ
➢ አሳ
Location Cattle Sheep Goat Horse Mule Donkey Poultry Apic
Ethiopia 61510258 33020392 38963879 1930808 370552 9655441 59420266 7075188
BG 626343 143664 524316 3174 1522 88533 1480468 574134
Metekel 644864 155392 264299 6501 6791 40008 567127 221840
Doc ID
5
1.መግቢያ….
35%
Agricultural
GDP
16.5%
National
GDP
15%
Export
earning
30%
Agri.emplo
ሀገሪቱ ከእንስሳት ዘርፉ
(Duressa et al., 2014; Metaferia et al., 2011).
Doc ID
6
1.መግቢያ….
➢ ሀገራችን ኢትዮጲያ በእንስሳት ቁጥር ከአለም ብሎም ከአፍሪካ የተሻለ
ደረጃ ብትይዝም ነገር ግን ማግኘት ያለባትን ጥቅም ግን እያገኘች
እንዳልሆነ ጥናቶች ያመላክታሉ
➢ ስለሆነም ምርታማነትን ለማሻሻል የተለያዩ የምርምር ስራዎችን
መስራት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በፓዌ ግብርና ምርምር የእንስሳት
ምርምር የስራ ሂደት የአካባቢዉን ሥነ-ምህዳር ማዕከል ያደረገ
የምርምር ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን
Doc ID
7
2. የስራ ሂደቱ የሰዉ ሃይል
ተ.ቁ ፕሮግራም የትምህርት ደረጃ
በእንስሳት ምርምር
ዳይሬክቶሬት
ፒኤችዲ ማስተርስ ዲግሪ ዲፕሎማ ሎሎች ድምር
1 ወተት ላም ምርምር 1 1 3 5
2 ፍየል ምርምር 1* 2 2 5
3 በግ ምርምር
4 እንስሳት ጤና ምርምር 1(DVM) 1
5 መኖና ስነ-ምግብ ምርምር 1* 2 1 4
6 ዶሮ ምርምር 1 1 2
7 ንብና ሀርትል ምርምር 1 1
አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር
ምርምር ዳይሬክቶሬት
8 አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር
ምርምር
ድምር 2 3 7 6 18
Doc ID
8
3. ከአሁን በፊት የተሰሩ የምርምር ስራዎች
በመኖና ሥነ-ምግብ
➢ በተፈጥሮ ግጦሽ የሚገኘዉን የድርቆሽ ትክክለኛ የአጨዳ ጊዜ ታዉቐል
➢ የተለያዩ የመኖ ዝርያዎች በአካባቢው ተላማጅነታቸውና የንጥረ ምግብ ይዘታቸው ጥናት ተደርጓል
➢ 3 የሳር ዝርያወች እና 1 ቅጠላ ቅጠል (ድርቅ አይፈሬ፣ነጭሳርና ሎካል ፓኒከም) ተለቀዋል
➢ የአኩሪ አተርና የለዉዝ ገለባን በመጠቀም በበጎች ላይ ያለዉን የምርት ተጽህኖ ለመገምገም
የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተሰራ ይገኛል
➢ የላም አተርና ሂሙለስ ቅጠላቅጠልን በመጠቀም በፍየሎች ላይ ያለዉን ምርታማነት መገምገም
እየተሰራ ይገኛል
➢ ከአሁን በፊት 3 የተለቀቁ የሳር ዝርያዎችን (ድርቅ አይፈሬ፣ሎካል ፓኒከምና ነጭ ሳርን ትክክለኛ
የማጨጃ ወቅት በመወሰን በመጠንና በጥራቱ የተሸለ ድርቆሽ እንዲመረት ተሰርቷል
በወተት ላም ምርምር
➢ በዞኑ ለእንስሳት እርባታ ምቹ አጋጣሚዎች እና ችግሮች በዳሰሳ ጥናት ተለይተዋል
እንስሳት ጤና ምርምር
➢ በክልሉ ከፍተኛ የገንዲ በሽታን ቁጥጥር ተደርጓል
Doc ID
9
3. ከአሁን በፊት የተሰሩ የምርምር ስራዎች..
ንብ ምርምር
➢ በዞኑ ለንብ ቀሰማ የሚሆኑ 105 እጽዋቶች ተለይተዋል
➢ በዞኑ የንብ እርባታ ስራ ምን እንደሚመስል ጥናት ተካሂደል
➢ በንብ ጠላት ዙሪያ የዳሰሳ ጥናት ተሰርተዋል
➢ የተለያዩ ለንብ ቀሰማ የሚሆኑ እጽዋቶችን ከሌላ ቦታ በማስመጣት በ 3 ወረዳወች
(ወምበራ፣ቡለንና ፓዌ) ላይ የማላመድ ስራ ተጠናቋል
➢ የማርና ሌሎች የንብ ምርት ተዋጾዎች የገበያ መረጃ ዳሰሳ ጥናት ተሰርቷል
ዶሮ ምርምር
➢በዞኑ የዶሮ እርባታ ስራ ምን እንደሚመስል ጥናት ተካሂደል
➢በዞኑ የደሮ በሽታን በባህላዊ መልኩ እንዴት መከላከል እንደሚቻል የዳሰሳ ጥናት ተሰርተዋል
➢የኮኮክ የዶሮ ዝርያዎችን ከደብረ ዘይት ግብርና ምርምር በማስመጣት በዞኑ በሚገኙ የተለያዩ
ወረዳዎች ምርታማነታቸዉ ተገምግሟል
Doc ID
10
4. አሁን እየተሰሩ ያሉ የምርምር ስራዎች
ተ.ቁ ፕሮግራም ጠቅላላ
የታቀደ
ያለቀ የቀጠለ አዲስ ምርመራ
በእንስሳት ምርምር ዳይሬክቶሬት
1 ወተት ላም ምርምር 5 - 3 2
2 ፍየል ምርምር 2 - 1 1
3 በግ ምርምር 1 - 1 -
4 እንስሳት ጤና ምርምር 2 - 2 -
5 መኖና ስነ-ምግብ ምርምር 10 - 7 3
6 ዶሮ ምርምር 1 - 1 -
7 ንብና ሀርትል ምርምር 4 - 3 1
አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር ምርምር
ዳይሬክቶሬት
8 አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር ምርምር 5 - 3 2
ድምር 30 21 9
➢ በእንስሳት ምርምር የስራ ሂደት 7 የምርምር ፕሮግራሞችና አንድ ተጨማሪ የምርምር
ፕሮግራም በአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር ምርምር የሚደገፍ ይገኙበታል፡፡
Doc ID
11
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም(5)
✓ የበጋርያ ላሞች ያላቸውን የወተት ምርታማነትና የርቢ ሁኔታ የመገምገም ስራ
አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች እየተወሰዱላቸው ይገኛል የእንስሳት ቁጥሩም 95
ደርሷል፡፡ ይህ የዝርያ ማሻሻያ ስራውን አጠናክሮ ለመስራት ጥሩ መሠረት
ይሆናል፡፡
✓ በበጋሪያ ላሞች ላይ የተለያዩ የመኖ አማራጮችን በመጠቀም የወተት
ምርታቸዉን መገምገም
• መረጃዉ ተወስዷል
• መረጃዉ በትንተና ላይ ይገኛል
✓ የአካባቢ የከብት ዝርያዎችን ከጀርሲ የከብት ዝርያዎች በማዳቀን
ምርታማነታቸዉን መገምገም(ታግ ታስሯል)
Doc ID
12
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም….
✓ በበጋሪያ ጥጆች ላይ የተለያዩ የመኖ አማራጮችን በመጠቀም የእድገት
ደረጃቸዉን መገምገም
✓ በማዕከሉ ያሉ የከብት ዝርያዎችን መጠበቅ
የእንስሳቱ
አይነት
የበጋሪያ የአካባቢ ሸኮ ዲቃላ ድምር
ኮርማ 4 3 3 - 10
ላም 36 20 4 - 60
ጊደር 19 11 - 2 32
ወይፈን 8 5 3 - 16
ጥጃ 28 11 2 - 41
ድምር 95 50 12 2 159
Doc ID
13
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም….
Doc ID
14
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም….
በጋሪያ
የአካባቢ
Doc ID
15
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ለ. የፍየል ምርምር ፕሮግራም(2)
✓ የጉሙዝ ፣ ፈላታ እና አገው ፍየል ዝርያዎችን ያላቸውን የርቢ ሁኔታና
ምርታማነት የመገምገም ስራ እየተካሔደ ይገኛል፡፡
✓ የለዉዝ ቅርፊትን በዩሪያ በማከም በጉምዝ ፍየሎች ላይ ያለዉን የእድገትና የስጋ
ተፅዕኖ መገምገም
Type Gumuz Agew Felata Total
Dam 40 32 18 90
Buck 3 3 3 9
Female dam 13 7 9 29
Male buck 7 23 4 34
Male kid 15 14 2 31
Female kid 18 11 2 31
Total 96 90 38 224
Doc ID
16
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ለ. የፍየል ምርምር ፕሮግራም…
Gumuz Agew Felata
Doc ID
17
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሐ. የበግ ምርምር ፕሮግራም(1)
✓ የላም አተር ገለባን በተለያዬ መጠን በመጠቀም የስንዴ ንፋሽን እንዴት እንደሚተካ
በጉምዝ በጎች ላይ ጥናት ተሰርቷል
Doc ID
18
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
መ. የእንስሳት ጤና ምርምር ፕሮግራም(2)
✓ ለመድኃኒትነት የሚውሉ እፅዋትን ወደ ማዕከል አምጥቶ የማልማትና
የመገምገም ስራው የዳሰሳ ጥናቱ ተጠናቆ ቀሪ ስራዎች በሂደት ይገኛል፡፡
✓ የክትባት አቀባበል ፣ ውጤታማነትንና የበሽታ ክስተትን መገምገም የቅድመ
ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡
Doc ID
19
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)
✓ የተለያዩ የብራካሪያ ዝርያዎችን በሃገር አቀፍ ደረጃ አሲዳማ አፈር ላይ
መሞከር(ኮሶበር ላይ እየተሰራ ይገኛል)
✓ የተለያዩ የትሪሉሰርን ዝርያዎችን ከሆለታ በማምጣት መሞከር(የብቅለት
ችግር)
Doc ID
20
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…
✓ ሰታይሎሳንተስን በተለያዬ ጊዜ በማጨድ ትክክለኛ የድርቆሽ የማጨጃ ጊዜን
ና ምርታማነቱን መወሰን
✓ ሮደስ ማሳባን በተለያዬ ጊዜ በማጨድ ትክክለኛ የድርቆሽ የማጨጃ ጊዜንና
ምርታማነቱን መወሰን
✓ የተለያዩ የዝሆኔ ሳር ዝርያዎችን ከሆለታ በማምጣት ዉጤታማነታቸዉን
መገምገም(ፓዌ እና ጃዌ)
Pawe Jawi
Doc ID
21
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…
✓ አዊ ዞን ላይ አሲዳማ አፈርን ተቋቁመዉ ምርት ሊሰጡ የሚችሉ የዝሆኔ ሳር
ዝርያዎችን እየተሞከረ ይገኛል
Farmer name: Birhanu
Farmer name: Aseye Farmer name: Molla
Farmer name: Fentie
Demonstration of acidic tolerant Napier accessions
Doc ID
22
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)….
✓ ብራካሪያ ሙላቶ 2 የመኖ ዝርያ የዘር መጠንና የመኖ ምርታማነቱን
መገምገም
Doc ID
23
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)….
✓ የተለቀቁ እና ሌሎች የመኖ ዝርያዎችን አራቢ ዘር ማምረት
No. Varity/Species of forage Area m2 Sowing date weeding Seed yield
Grass Species
1 Rhodes Massaba (chloris gayanus) 0.045ha ha 24&27/10/2012
and 9/11/2012
2 Dirk Ayfera (Andropogan Gayanus) 0.32ha 25/10/2012
3 Degun geziya (Panicum Maximum) 0.16ha 6/11/2012
4 Chefer bekoa (Pennisetum polystachion) 0.02 22/11/2012
5 Brachiaria Mullato II 0.01ha 16/11/2012
6 Sembelet 0.01 ha 20/11/2012
Sub total 0.57 ha
Legume spp
1 Swenet cow pea 0.17 ha 17/11/2012
2 Black eye bean 0.023 ha 17/11/2012
3 It 1137 cow pea 0.024 ha 18/11/2012
4 S.S hamate 0.064 ha 20/11/2012
5 S.S humilis 0.0 78ha 12/11/2012
6 GL Desmodium 0.016 ha 20/11/2012
7 SL.desimodium 0.018 ha 20/11/2012
Sub total 0.4ha
Total 0.97ha
Doc ID
24
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)….
✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ቅድመ መስራችና መስራች ዘር ማምረት
No. Species Area
ha
Sowing
date
Weeding Seed yield
1 Degun geziya (Panicum panicum) 1.2 30/10/2012
2 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 2.53 30/10/2012
3 Chefer bekoa (Pennisetum Polystachion) 0.184 30/10/2012
4 Dirk Ayfera (Andropogan gayanus) 0.5 2/11/2012
5 Swenet cowpea 1.8 18/11/2012
Total 6.01
Sewunet
Rhodes massaba Dirk Ayefera
Degun Geziya
Doc ID
25
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…
✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
በተለያዩ የመኖ ዝርያዎች 194.7ኪ.ግ(ድርቅ አይፈሬ፤ ፓኒከም እና ሮደስ) ለመሳተፍ
ስልጠና ለፓዌ እና ጃዌ አ/አደሮችና ባለሙያዎች ተሰጥቷል (አ/አደር ወ=35 ሴ=5 ድ=40
ባለሙያ ወ=14 ሴ=4 ድ=18)
▪ በ አምስት የመኖ ዝርያዎች 194.9 ኪ.ግ ዘር ተሰራጭቷል
ተ.ቁ ተሳታፊ መለኪያ ሮደስ ድርቅአይፈ
ሬ
ፓኒከም ነጭሳር ሰዉነት ቁርጥራ
ጭ
1 ጉባ ወረዳ // 2 8 0.4 9 -
2 ቡለን ወረዳ // 2 2 - 2 4
3 ጃዊ ወረዳ // 8 4 0.4 6 10
4 ማንዱራ ወረዳ // 4 1 - - 4
5 ድባጤ ወረዳ // 6 6 1 6 10
6 ፓዌ ወረዳ 14
7 ጓንጓ ወረዳ // 1 1 - - -
8 አየሁ ጓጉሳ // 1.2 1.2 - - -
9 ለፓዌ 9 አ/አደሮች // 49 5 1 - -
10 ለጃዌ 5
አ/አደሮች(1.375ሄ/ር)
// 25 - 0.5 - -
ድምር 112.2 28.2 3.5 23 28
Doc ID
26
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…
✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል…
➢ ስልጠና
Doc ID
27
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…
✓ በትብብር ለሚሰሩ ስራዎች 60.8ኪ.ግ የመኖ ዘር ተሰራጭቷል
ተ.ቁ ተሳታፊ መለኪያ ሮደስ ድርቅአይፈሬ ፓኒከም ነጭሳር ሰዉነት ቁርጥራጭ
1 ደብረ ማርቆስ ግምማ ኪ.ግ 8 - - - - 10 ዝርያ
2 አሶሳ ግምማ // 8 - - - - ዝሆኔ ሳር
3 አሶሳ ግብርና ኮሌጅ // 2 0.4 0.4 - 2 1000
ቁርጥራጭ
4 ቴክኖሎጅ ብዜት ምርምር // 25 7 5 - -
5 ተፈጥሮ ሀብት ምርምር // 3 - - - -
ድምር 46 7.4 5.4 - 2
➢ ባጠቃላይ ለ2012/2013 ዓ.ም ምርት ዘመን 324.3ኪ.ግ መኖ ዘርና 1000 የዝሆኔ ሳር ቁርጥራጭ
ተሰራጭቷል፡፡
Doc ID
28
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…
✓ ለድርቆሽ የተዘጋጀ መኖ (Forage Production for Animal Feed)
S.N Type of forage Area covered in
ha
date of
sowing
Remark
1 Dirk Ayifera (Andropogan gayanus) 0.2 22/10/2012
2 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 2.17 2/11/2012
3 Chefer Bekoa(Pennisetum Polystachion) 0.2
4 Stylo santhus Humiles Kunt 0.1 22/11/2012
5 Maize 1.38 7/11/2012
6 Rhodes Massaba grass regrowth 2.5 Regrowth
7 Indigenous grass for hay 1.5
Total 8.05
Doc ID
29
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ረ. የዶሮ ምርምር ፕሮግራም(1)
✓ Lohman Brown የእንቁላል ጣይ ዶሮ ዝርያን በማምጣት ተላማጅነት
ሙከራ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
Doc ID
30
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሰ. የንብ ምርምር ፕሮግራም(4)
✓ በመተከል ዞን የንብ ቀሰማ እፅዋትን የመለየት የመቀመርና የመገምገም
ስራ በሂደት ላይ ይገኛል፡፡
✓ የንብ በሽታና ጠላቶች ዳሰሳ ጥናት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመከናወን
ላይ ይገኛሉ፡፡
✓ የተሸሻለ ከቀርቃሃ የሚሰራ የዘመናዊ ቀፎን እና የማነቢያ ቴክኖሎጂዎችን
በመተከልና አዊ ዞን የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
▪ ለ22 አ/አደሮች ከቀርቀሃ የተሰራ 44 ዘመናዊ ቀፎ ለ4 ወረዳዎች በመስጠት
ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ
✓He produced10kg/harvest/hive*3
at 10day interval total =30kg
✓Total of 50kg from 2 hive/harvest
✓He asked additional 20 hive
Doc ID
31
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሰ. የንብ ምርምር ፕሮግራም……
✓ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና አማራ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች ላይ የንብ
ቀሰም እፅዋት የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል(ፓዌ፣ ጃዊ እና ጓንጓ
▪ የቀሰም እፅዋት በ3 ወረዳዎች ፓዌ(25በ10ሜ)፣ ጃዌ(17በ7ሜ)ና ጓንጓ(17በ7ሜ) ተሰራጭቷል::
በእያንዳንዱ ወረዳ 1 አ/አደር፣ 1 የንብ ማህበር እና 1 FTC ሲሆን በማህበሩ ያሉ አባላት ቁጥር
ፓዌ(ወ12 ሴ4 ድ16) ጃዊ(ወ9 ሴ1 ድ10) ጓንጓ(ወ6 ሴ5 ድ11) በድምሩ FTC እና (ወ30 ሴ 10
ድ40) ተሳትፈዉበታል
District: Jawi
Kebele: Asech FTC
District: Gouangua
Kebele : sigadi
Doc ID
32
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሰ. የንብ ምርምር ፕሮግራም……
✓ ግቢ ዉስጥ ያለዉ የንብ ሳይት
Tebeb
Doc ID
33
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሸ. አርብቶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና ድጋፍ የሚሹ ክልሎች
ድጋፍ የሚሰሩ የምርምር ስራዎች(5)
✓ የተሻሻሉ የዶሮ ዝርያዎችን ለሴት
አ/አደሮችና ወጣቶች በፓዌ ወረዳ
ማስተዋወቅ
✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን
በመጠቀም የገፈራ ሙከራ እየተሰራ
ይገኛል፡፡
✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን በምትኬ
ተፋሰስ የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል
Doc ID
34
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሸ. አርብቶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና ድጋፍ የሚሹ ክልሎች
ድጋፍ የሚሰሩ የምርምር ስራዎች(5)…..
✓ የተለያዩ የመኖ አማራጮችን በመጠቀም በሴና አረም ላይ ያለዉን ተፅዕኖ
መገምገም
Senna Obstifolia Rhodes Massaba
Doc ID
35
4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ
ሸ. አርብቶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና ድጋፍ የሚሹ ክልሎች
ድጋፍ የሚሰሩ የምርምር ስራዎች(5)…..
✓ የመኖ ቴክኖሎጅዎችን ለአ/አደሮች ማስተዋወቅ( ሮደስ ማሳባ ዘር ብዜት)
▪ በተለያዩ የመኖ ዝርያዎች ከታቀደዉ ወ 37 ሴ 10 ድ 47 ተጠቃሚዎች 35
አ/አደሮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል
▪ የተሰጠ ዘር 68.5 ኪግ(ሮደስ 47.5፣ ሰዉነት 19 እና ድርቅ አይፈሬ 2)
▪ ጠቅላላ ማሳ 3.775 ሄ/ር
▪ ተሳታፊዎች (ግልገል ማረሚያ ቤት 0.75ሄ/ር፣ አልሙ ማህበራት 0.65
መንደር 30 ሁለት ማህበራት 2ሄ/ር እና አንድ አ/አደር 0.375ሄ/ር
Almu cooperative
Area:0.65 ha
Gilgel maremiabet
Area:1 ha
V.30 cooperative
Area:1.5 ha
Doc ID
36
5 የቴክኖሎጅ ብዜት እቅድ ክንዉን
▪ በተለያዩ የመኖ ዝርያዎች ከታቀደዉ ወ 37 ሴ 10 ድ 47 ተጠቃሚዎች 35 አ/አደሮች
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ የተሰጠ ዘር 68.5 ኪግ(ሮደስ 47.5፣ ሰዉነት 19 እና
ድርቅ አይፈሬ 2)፡፡ ጠቅላላ ማሳ 3.775 ሄ/ር (ግልገል ማረሚያ ቤት 0.75ሄ/ር፣
አልሙ ማህበራት 0.65 መንደር 30 ሁለት ማህበራት 2ሄ/ር እና አንድ አ/አደር
0.375ሄ/ር
▪ ጃዊ 5 አ/አደሮች 1.375ሄ/ር መሬት ሮደስ ተዘርቷል
ተ.ቁ የመኖ ዝርያ እቅድ
በሄ/ር
የተዘራ የሚጠበቅ
ምርት ኩ/ል
ምርመራ
On- station
1 Degun geziya (Panicum panicum) 1 1.2 1.2
2 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 2.5 2.53 5
4 Dirk Ayfera (Andropogan gayanus) 0.5 0.5 1
5 Swenet cowpea 1 1.8 7.2
On-farm
6 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 4 5.15 8.24
Total 9 11.175 22.6
Doc ID
37
6 የድጋፍ ስራዎች እና ግንዛቤ ፈጠራ
▪ በዓመቱ 5 በተለያዩ ዘርፎች የሙያ ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ አስካሁን 2
ዶሮ አርቢ ግለሰቦችን አማክረናል
▪ የግል ኢንቨስተሮችና ከመንግስት መስሪያ ቤት ለመጡ አካላት በተለያዩ
የሙያ መስኮች የማማከር ስራ ተሰርቷል
▪ ለመንደር ሰላሳ፣ ቀበሌ 2 እና መንደር 7 የቀበሌ እና የወረዳ አመራሮች
እና ከምርምር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በእንስሳት ምርምር የሚሰሩ
ስራዎችንና በአካባቢዉ ማህበረሰብ ከራንቹ መሬት ጋር በተያያዘ የሚነሱ
ጥያቄዎችን ለመፍታት የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል
Doc ID
38
7 የህትመት ስራዎች
❖ ስምንት የተለያዩ የምርምር ስራዎች ህትመት ላይ ወጥተዋል
1. Habtie Arega*1, Esubalew Shitaneh1, Mezgebu Getnet2, and Bainesagn Worku2 2020. Determination of Appropriate
Cutting time of Perennial Elite Lowland Adaptive Forage Grass Species of Dirk Ayifera/Andropogon Gayanus/ for
Optimum Yield and Quality of Hay in Metekel Zone of Benishangul Gumuz. International journal of Scientific Engineering
and Science, Volume 4, Issue 9, pp.41-46
2. Habtie Arega1, Esubalew Shitaneh2, Mezgebu Getnet2, Bainesagn Worku3 2020. Adaptation of Bee Forage Species in
Metekel Zone of Benishagul Gumuz. International journal of Scientific Engineering and Science, Volume 3, Issue 12, pp.
37-43
3. Habtie Arega Kidie1, Mezgebu Getnet Alebel2 2019. Determination of Bee Spacing and Comb Cell Dimension for Apis
Mellifera Scutellate Races across Different Agro-Ecology in Western Ethiopia. International journal of Scientific
Engineering and Science, Volume 3, Issue 4, pp. 1-4
4. Habtie Arega1, Mezgebu Getnet2, Esubalew Shitaneh2, Bainesagn Worku3 2020. Determination of Appropriate Cutting
Time of Perennial Elite Lowland Adaptive Forage Grass Species of Degun Gizia/Panicum Maximum/For Optimum Yield
and Quality of Hay in Metekel Zone of Benishangul Gumuz. International Journal of Scientific Engineering and Science,
Volume 4, Issue 4, pp. 7-11
5. Habtie Arega1, Mezgebu Getnet2, Esubalew Shitaneh2, Bainesagn Worku3 2020. Screening of Napier Grass
(Pennisetum Purpureum) Accessions Tolerant to Acid Soils in Some Areas of Ethiopia, International Journal of Scientific
Engineering and Science, Volume 4, Issue 4, pp. 1-6.
6. Mezgebu Getnet1, Habtie Arega2, Esubalew Shitaneh2, Bainesagn Worku1. 2020 Determination of Appropriate Cutting
Date of Perennial Elite Lowland Adaptive Forage Grass Species: Chifir Bequa (Pennisetum Polystachion). International
Journal of Scientific Engineering and Science፣ Volume 4, Issue 8, pp. 1-3
7. Mezgebu Getnet1, Esubalew Shitaneh2, Habtie Arega2, Bainesagn Worku1 2020. Screening of Different Bracharia
Accessions Tolerant to Acid Soils in Awi Zone, Ethiopia. International Journal of Scientific Engineering and Science,
Volume 4, Issue 6, pp. 20-23.
8. Mezgebu Getnet Alebel 1*, Bainesagn Worku Wolele 2 and Habtie Arega Kide 1 2020. Characterization of Goat
Production System and Breeding Practices of Goat Keepers for CommunityBased Breeding Strategies at Mandura,
Metekel Zone, Ethiopia. International Journal of Animal Husbandry and Veterinary Science, Volume 5, Issue 4, pp.10-21.
9. Tilahun Debela, Mengistu Urgie, Getnet Assefa, Zeleke Mekuriaw 2020. Husbandry productivity and producers trait
preference of goats in north western lowlands of Ethiopia. Open journal of animal science, 10,313-335.
https://doi.org/10.4236/ojas.2020.102019
Doc ID
39
➢ ራንች ላይ ርዝመቱ 400
ሜትር የሚሆን የዉስጥ
አጥር ጥገና ተደርጓል
➢ የራንች አጥር ከ 650 ሜትር
ርዝመት በላይ ያለዉ አጥር
ታጥሯል****
➢ የዶሮ ቤት (32.4x12 ሜ)
8. የፊዚካል ስራዎች እና ቁሳቁሶች
➢ የመኖ መጋዘን ➢ የገፈራ ቤት
➢ የሚዛን ቤት እና መመገቢያ ➢ የንብ ቤት
Doc ID
40
ሚልኮ ስካን
የምርምር ቁሳቁሶች
ጀነሬተር ሚዛን
ቾፐር
Doc ID
41
➢ ምቹ የአየር ንብረት መኖሩ
➢ ዞኑ ለእንስሳት ምርምር አመች መሆኑ
➢ በአካባቢዉ የተለያዩ ፕሮጀክት መኖራቸዉ(የኢትዮጲያ ህደሴ
ግድብ፣ ስኳር ፋብሪካ መኖሩ)
➢ በአካባቢዉ የሚበቅሉ ሰብሎች ለእንስሳት መኖነት በጣም ጠቃሚ
መሆናቸዉ(አኩሪ አተር፣ለዉዝ)
➢ ሰፊ ራንች እና የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ ??????....
9. መልካም አጋጣሚዎች
Doc ID
42
9. መልካም አጋጣሚዎች…
አልሙ እንስሳት ላብራቶሪ
መ-28 ራንች 45ሄ/ር
መ- 30 ራንች 23ሄ/ር
Doc ID
43
10. ችግሮች
▪ የበጀት እጥረት(ሪከረንት እና ካፒታል በምንሰራዉ ስራ ልክ አለመሆን)
▪ የግንባታ በጀት እጥረት(ለዶሮ ቤት፣ማግለያ፣ለግልገል፣እና ማስፋፊያ
▪ መንደር 28 ያለዉ ራንች ወደ ስራ አለማስገባት(በጀት) ???
▪ የቁሳቁስ እጥረት (ቾፐር፣ ቤለር)
▪ የሰዉ ኃይል እጥረት
✓ ቋሚ የእንስሳት ሀኪም ቅጥር አለመፈፀም
✓ የተመራማሪ እጥረት ( የእንስሳት እርባታ ተመራማሪ)
✓ የእንስሳት ፋርም ማናጀር አለመኖር
Doc ID
44
አመሰግናለሁ!!
Doc ID
45
የመወያያ ነጥቦች
▪ የበጋሪያ የከብት ዝርያዎችን ቁጥራቸዉን በመጨመር የተሳካ
የመረጣ ስራ እንዴት መስራት አለብን
▪ ወደ ስራ ያልገባዉን ራንች ቀጣይ እንዴት መጠቀም አለብን
▪ የአካባቢዉን ፀጋ መሰረት ያደረገ የምርምር ስራ ለመስራት
ከሚመለከታቸዉ አካላት ምን ይጠበቃል
Doc ID
46
አደገኛ አረም

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
Marius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
Expeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Pixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
ThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
marketingartwork
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
Skeleton Technologies
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Kurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
SpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Lily Ray
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
Rajiv Jayarajah, MAppComm, ACC
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
Christy Abraham Joy
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
Vit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
MindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
RachelPearson36
 

Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 

Livestock research report 2013

  • 1. በኢትዮጲያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል በእንስሳት ምርምር የስራ ሂደት የተሰሩ የምርምር ስራዎች ጥቅምት 21/2013 ዓ.ም ሐብቴ አረጋ habtiearg@gmail.com
  • 2. Doc ID 1 የሪፖርቱ ይዘት 1. መግቢያ 2. የሰዉ ኃይል 3. ከአሁን በፊት የተሰሩ የምርምር ስራዎች 4. የምርምር ተግባራት ያሉበት ደረጃ 5. የቴክኖሎጅ ብዜት ስራዎች 6. የድጋፍ ስራዎች እና ግንዛቤ ፈጠራ 7. የህትመት ስራዎች 8. የፊዚካል ስራዎችና ቁሳቁሶች 9. መልካም አጋጣሚዎች 10.ችግሮች
  • 3. Doc ID 2 1.መግቢያ ❖ የፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል ከተመሰረተበት ከ1977/78 ዓ.ም የእንስሳት ምርምር የጀመረበት ዘግይቶ እነደሆነ ይታወቃል የራንች አመሰራረት ❖ በቅድሚያ ጣና በለስ ፕሮጀክት የተመሰረቱ ሁለቱ ራንቾች ሲሆኑ መንደር 30 እና 28 ናቸዉ፡፡ የእርባታዉ አመሰራረትም ሶስት አላማዎችን ታሳቢ ያደረገ ነዉ ✓ ለእርባታ ማነቆ የሆነዉን የገንዲ በሽታ ለመቆጣጠርና ስርጭቱን ለመቀነስ ✓ Ox traction በአካባቢዉ በወቅቱ በበሬ የማረስ ልምድ ለማስተዋወቅና እስከስንት ሰዓት መታረስ እንዳለበት የበሬዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ✓ የግጦሽ ቦታ የመሸከም አቅም ወይም grazing capacity ለማመጣጠን ነዉ
  • 4. Doc ID 3 1.መግቢያ….. ➢ የፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል እንደ እንስሳት ምርምር በ1980ዎቹ ለሰፋሪዎች የቴክኖሎጅ አቅም ለማጎልበት ታስቦ የተቋቋመ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ➢ ከምርምሩ በፊት ጣና በለስ ፕሮጀክት በሶስት እርባታ ጣቢያ ይሰራ ነበር ➢ በዚህ መሰረት ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ ሲቋረጥ ወደ ምርምር እንዲዞር ተደርጓል ➢ የእንስሳት ምርምር ዘርፍ ስራ የጀመረዉ በ1993 ዓ.ም ሲሆን በዋናነት በመኖ እና በእንስሳት ጤና ➢ ከ2005-2008ዓ.ም የፍየል ምርምር ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ተጀመረ ➢ በ2008/9 ዓ.ም የበጋሪያ የከብት ዝርያዎችን በመያዝ ምርምር ተጀመረ
  • 5. Doc ID 4 1.መግቢያ…. ክልሉ /ዞኑ ለእንስሳት እርባታ ያለዉ አቅም ➢ ሰፊ የሆነ የአካባቢ የከብት ቁጥርና ዝርያዎች መኖራቸዉ ➢ በግ ➢ ፍየል ➢ ዶሮ ➢ ንብ ➢ የእንስሳት መኖ ➢ አሳ Location Cattle Sheep Goat Horse Mule Donkey Poultry Apic Ethiopia 61510258 33020392 38963879 1930808 370552 9655441 59420266 7075188 BG 626343 143664 524316 3174 1522 88533 1480468 574134 Metekel 644864 155392 264299 6501 6791 40008 567127 221840
  • 7. Doc ID 6 1.መግቢያ…. ➢ ሀገራችን ኢትዮጲያ በእንስሳት ቁጥር ከአለም ብሎም ከአፍሪካ የተሻለ ደረጃ ብትይዝም ነገር ግን ማግኘት ያለባትን ጥቅም ግን እያገኘች እንዳልሆነ ጥናቶች ያመላክታሉ ➢ ስለሆነም ምርታማነትን ለማሻሻል የተለያዩ የምርምር ስራዎችን መስራት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በፓዌ ግብርና ምርምር የእንስሳት ምርምር የስራ ሂደት የአካባቢዉን ሥነ-ምህዳር ማዕከል ያደረገ የምርምር ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን
  • 8. Doc ID 7 2. የስራ ሂደቱ የሰዉ ሃይል ተ.ቁ ፕሮግራም የትምህርት ደረጃ በእንስሳት ምርምር ዳይሬክቶሬት ፒኤችዲ ማስተርስ ዲግሪ ዲፕሎማ ሎሎች ድምር 1 ወተት ላም ምርምር 1 1 3 5 2 ፍየል ምርምር 1* 2 2 5 3 በግ ምርምር 4 እንስሳት ጤና ምርምር 1(DVM) 1 5 መኖና ስነ-ምግብ ምርምር 1* 2 1 4 6 ዶሮ ምርምር 1 1 2 7 ንብና ሀርትል ምርምር 1 1 አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር ምርምር ዳይሬክቶሬት 8 አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር ምርምር ድምር 2 3 7 6 18
  • 9. Doc ID 8 3. ከአሁን በፊት የተሰሩ የምርምር ስራዎች በመኖና ሥነ-ምግብ ➢ በተፈጥሮ ግጦሽ የሚገኘዉን የድርቆሽ ትክክለኛ የአጨዳ ጊዜ ታዉቐል ➢ የተለያዩ የመኖ ዝርያዎች በአካባቢው ተላማጅነታቸውና የንጥረ ምግብ ይዘታቸው ጥናት ተደርጓል ➢ 3 የሳር ዝርያወች እና 1 ቅጠላ ቅጠል (ድርቅ አይፈሬ፣ነጭሳርና ሎካል ፓኒከም) ተለቀዋል ➢ የአኩሪ አተርና የለዉዝ ገለባን በመጠቀም በበጎች ላይ ያለዉን የምርት ተጽህኖ ለመገምገም የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተሰራ ይገኛል ➢ የላም አተርና ሂሙለስ ቅጠላቅጠልን በመጠቀም በፍየሎች ላይ ያለዉን ምርታማነት መገምገም እየተሰራ ይገኛል ➢ ከአሁን በፊት 3 የተለቀቁ የሳር ዝርያዎችን (ድርቅ አይፈሬ፣ሎካል ፓኒከምና ነጭ ሳርን ትክክለኛ የማጨጃ ወቅት በመወሰን በመጠንና በጥራቱ የተሸለ ድርቆሽ እንዲመረት ተሰርቷል በወተት ላም ምርምር ➢ በዞኑ ለእንስሳት እርባታ ምቹ አጋጣሚዎች እና ችግሮች በዳሰሳ ጥናት ተለይተዋል እንስሳት ጤና ምርምር ➢ በክልሉ ከፍተኛ የገንዲ በሽታን ቁጥጥር ተደርጓል
  • 10. Doc ID 9 3. ከአሁን በፊት የተሰሩ የምርምር ስራዎች.. ንብ ምርምር ➢ በዞኑ ለንብ ቀሰማ የሚሆኑ 105 እጽዋቶች ተለይተዋል ➢ በዞኑ የንብ እርባታ ስራ ምን እንደሚመስል ጥናት ተካሂደል ➢ በንብ ጠላት ዙሪያ የዳሰሳ ጥናት ተሰርተዋል ➢ የተለያዩ ለንብ ቀሰማ የሚሆኑ እጽዋቶችን ከሌላ ቦታ በማስመጣት በ 3 ወረዳወች (ወምበራ፣ቡለንና ፓዌ) ላይ የማላመድ ስራ ተጠናቋል ➢ የማርና ሌሎች የንብ ምርት ተዋጾዎች የገበያ መረጃ ዳሰሳ ጥናት ተሰርቷል ዶሮ ምርምር ➢በዞኑ የዶሮ እርባታ ስራ ምን እንደሚመስል ጥናት ተካሂደል ➢በዞኑ የደሮ በሽታን በባህላዊ መልኩ እንዴት መከላከል እንደሚቻል የዳሰሳ ጥናት ተሰርተዋል ➢የኮኮክ የዶሮ ዝርያዎችን ከደብረ ዘይት ግብርና ምርምር በማስመጣት በዞኑ በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ምርታማነታቸዉ ተገምግሟል
  • 11. Doc ID 10 4. አሁን እየተሰሩ ያሉ የምርምር ስራዎች ተ.ቁ ፕሮግራም ጠቅላላ የታቀደ ያለቀ የቀጠለ አዲስ ምርመራ በእንስሳት ምርምር ዳይሬክቶሬት 1 ወተት ላም ምርምር 5 - 3 2 2 ፍየል ምርምር 2 - 1 1 3 በግ ምርምር 1 - 1 - 4 እንስሳት ጤና ምርምር 2 - 2 - 5 መኖና ስነ-ምግብ ምርምር 10 - 7 3 6 ዶሮ ምርምር 1 - 1 - 7 ንብና ሀርትል ምርምር 4 - 3 1 አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር ምርምር ዳይሬክቶሬት 8 አርብቶ አደርና ከፊል አ/አደር ምርምር 5 - 3 2 ድምር 30 21 9 ➢ በእንስሳት ምርምር የስራ ሂደት 7 የምርምር ፕሮግራሞችና አንድ ተጨማሪ የምርምር ፕሮግራም በአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር ምርምር የሚደገፍ ይገኙበታል፡፡
  • 12. Doc ID 11 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም(5) ✓ የበጋርያ ላሞች ያላቸውን የወተት ምርታማነትና የርቢ ሁኔታ የመገምገም ስራ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች እየተወሰዱላቸው ይገኛል የእንስሳት ቁጥሩም 95 ደርሷል፡፡ ይህ የዝርያ ማሻሻያ ስራውን አጠናክሮ ለመስራት ጥሩ መሠረት ይሆናል፡፡ ✓ በበጋሪያ ላሞች ላይ የተለያዩ የመኖ አማራጮችን በመጠቀም የወተት ምርታቸዉን መገምገም • መረጃዉ ተወስዷል • መረጃዉ በትንተና ላይ ይገኛል ✓ የአካባቢ የከብት ዝርያዎችን ከጀርሲ የከብት ዝርያዎች በማዳቀን ምርታማነታቸዉን መገምገም(ታግ ታስሯል)
  • 13. Doc ID 12 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም…. ✓ በበጋሪያ ጥጆች ላይ የተለያዩ የመኖ አማራጮችን በመጠቀም የእድገት ደረጃቸዉን መገምገም ✓ በማዕከሉ ያሉ የከብት ዝርያዎችን መጠበቅ የእንስሳቱ አይነት የበጋሪያ የአካባቢ ሸኮ ዲቃላ ድምር ኮርማ 4 3 3 - 10 ላም 36 20 4 - 60 ጊደር 19 11 - 2 32 ወይፈን 8 5 3 - 16 ጥጃ 28 11 2 - 41 ድምር 95 50 12 2 159
  • 14. Doc ID 13 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም….
  • 15. Doc ID 14 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሀ. የወተት ላም ማሻሻያ ምርምር ፕሮግራም…. በጋሪያ የአካባቢ
  • 16. Doc ID 15 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ለ. የፍየል ምርምር ፕሮግራም(2) ✓ የጉሙዝ ፣ ፈላታ እና አገው ፍየል ዝርያዎችን ያላቸውን የርቢ ሁኔታና ምርታማነት የመገምገም ስራ እየተካሔደ ይገኛል፡፡ ✓ የለዉዝ ቅርፊትን በዩሪያ በማከም በጉምዝ ፍየሎች ላይ ያለዉን የእድገትና የስጋ ተፅዕኖ መገምገም Type Gumuz Agew Felata Total Dam 40 32 18 90 Buck 3 3 3 9 Female dam 13 7 9 29 Male buck 7 23 4 34 Male kid 15 14 2 31 Female kid 18 11 2 31 Total 96 90 38 224
  • 17. Doc ID 16 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ለ. የፍየል ምርምር ፕሮግራም… Gumuz Agew Felata
  • 18. Doc ID 17 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሐ. የበግ ምርምር ፕሮግራም(1) ✓ የላም አተር ገለባን በተለያዬ መጠን በመጠቀም የስንዴ ንፋሽን እንዴት እንደሚተካ በጉምዝ በጎች ላይ ጥናት ተሰርቷል
  • 19. Doc ID 18 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ መ. የእንስሳት ጤና ምርምር ፕሮግራም(2) ✓ ለመድኃኒትነት የሚውሉ እፅዋትን ወደ ማዕከል አምጥቶ የማልማትና የመገምገም ስራው የዳሰሳ ጥናቱ ተጠናቆ ቀሪ ስራዎች በሂደት ይገኛል፡፡ ✓ የክትባት አቀባበል ፣ ውጤታማነትንና የበሽታ ክስተትን መገምገም የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡
  • 20. Doc ID 19 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10) ✓ የተለያዩ የብራካሪያ ዝርያዎችን በሃገር አቀፍ ደረጃ አሲዳማ አፈር ላይ መሞከር(ኮሶበር ላይ እየተሰራ ይገኛል) ✓ የተለያዩ የትሪሉሰርን ዝርያዎችን ከሆለታ በማምጣት መሞከር(የብቅለት ችግር)
  • 21. Doc ID 20 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)… ✓ ሰታይሎሳንተስን በተለያዬ ጊዜ በማጨድ ትክክለኛ የድርቆሽ የማጨጃ ጊዜን ና ምርታማነቱን መወሰን ✓ ሮደስ ማሳባን በተለያዬ ጊዜ በማጨድ ትክክለኛ የድርቆሽ የማጨጃ ጊዜንና ምርታማነቱን መወሰን ✓ የተለያዩ የዝሆኔ ሳር ዝርያዎችን ከሆለታ በማምጣት ዉጤታማነታቸዉን መገምገም(ፓዌ እና ጃዌ) Pawe Jawi
  • 22. Doc ID 21 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)… ✓ አዊ ዞን ላይ አሲዳማ አፈርን ተቋቁመዉ ምርት ሊሰጡ የሚችሉ የዝሆኔ ሳር ዝርያዎችን እየተሞከረ ይገኛል Farmer name: Birhanu Farmer name: Aseye Farmer name: Molla Farmer name: Fentie Demonstration of acidic tolerant Napier accessions
  • 23. Doc ID 22 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…. ✓ ብራካሪያ ሙላቶ 2 የመኖ ዝርያ የዘር መጠንና የመኖ ምርታማነቱን መገምገም
  • 24. Doc ID 23 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…. ✓ የተለቀቁ እና ሌሎች የመኖ ዝርያዎችን አራቢ ዘር ማምረት No. Varity/Species of forage Area m2 Sowing date weeding Seed yield Grass Species 1 Rhodes Massaba (chloris gayanus) 0.045ha ha 24&27/10/2012 and 9/11/2012 2 Dirk Ayfera (Andropogan Gayanus) 0.32ha 25/10/2012 3 Degun geziya (Panicum Maximum) 0.16ha 6/11/2012 4 Chefer bekoa (Pennisetum polystachion) 0.02 22/11/2012 5 Brachiaria Mullato II 0.01ha 16/11/2012 6 Sembelet 0.01 ha 20/11/2012 Sub total 0.57 ha Legume spp 1 Swenet cow pea 0.17 ha 17/11/2012 2 Black eye bean 0.023 ha 17/11/2012 3 It 1137 cow pea 0.024 ha 18/11/2012 4 S.S hamate 0.064 ha 20/11/2012 5 S.S humilis 0.0 78ha 12/11/2012 6 GL Desmodium 0.016 ha 20/11/2012 7 SL.desimodium 0.018 ha 20/11/2012 Sub total 0.4ha Total 0.97ha
  • 25. Doc ID 24 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)…. ✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ቅድመ መስራችና መስራች ዘር ማምረት No. Species Area ha Sowing date Weeding Seed yield 1 Degun geziya (Panicum panicum) 1.2 30/10/2012 2 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 2.53 30/10/2012 3 Chefer bekoa (Pennisetum Polystachion) 0.184 30/10/2012 4 Dirk Ayfera (Andropogan gayanus) 0.5 2/11/2012 5 Swenet cowpea 1.8 18/11/2012 Total 6.01 Sewunet Rhodes massaba Dirk Ayefera Degun Geziya
  • 26. Doc ID 25 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)… ✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በተለያዩ የመኖ ዝርያዎች 194.7ኪ.ግ(ድርቅ አይፈሬ፤ ፓኒከም እና ሮደስ) ለመሳተፍ ስልጠና ለፓዌ እና ጃዌ አ/አደሮችና ባለሙያዎች ተሰጥቷል (አ/አደር ወ=35 ሴ=5 ድ=40 ባለሙያ ወ=14 ሴ=4 ድ=18) ▪ በ አምስት የመኖ ዝርያዎች 194.9 ኪ.ግ ዘር ተሰራጭቷል ተ.ቁ ተሳታፊ መለኪያ ሮደስ ድርቅአይፈ ሬ ፓኒከም ነጭሳር ሰዉነት ቁርጥራ ጭ 1 ጉባ ወረዳ // 2 8 0.4 9 - 2 ቡለን ወረዳ // 2 2 - 2 4 3 ጃዊ ወረዳ // 8 4 0.4 6 10 4 ማንዱራ ወረዳ // 4 1 - - 4 5 ድባጤ ወረዳ // 6 6 1 6 10 6 ፓዌ ወረዳ 14 7 ጓንጓ ወረዳ // 1 1 - - - 8 አየሁ ጓጉሳ // 1.2 1.2 - - - 9 ለፓዌ 9 አ/አደሮች // 49 5 1 - - 10 ለጃዌ 5 አ/አደሮች(1.375ሄ/ር) // 25 - 0.5 - - ድምር 112.2 28.2 3.5 23 28
  • 27. Doc ID 26 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)… ✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል… ➢ ስልጠና
  • 28. Doc ID 27 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)… ✓ በትብብር ለሚሰሩ ስራዎች 60.8ኪ.ግ የመኖ ዘር ተሰራጭቷል ተ.ቁ ተሳታፊ መለኪያ ሮደስ ድርቅአይፈሬ ፓኒከም ነጭሳር ሰዉነት ቁርጥራጭ 1 ደብረ ማርቆስ ግምማ ኪ.ግ 8 - - - - 10 ዝርያ 2 አሶሳ ግምማ // 8 - - - - ዝሆኔ ሳር 3 አሶሳ ግብርና ኮሌጅ // 2 0.4 0.4 - 2 1000 ቁርጥራጭ 4 ቴክኖሎጅ ብዜት ምርምር // 25 7 5 - - 5 ተፈጥሮ ሀብት ምርምር // 3 - - - - ድምር 46 7.4 5.4 - 2 ➢ ባጠቃላይ ለ2012/2013 ዓ.ም ምርት ዘመን 324.3ኪ.ግ መኖ ዘርና 1000 የዝሆኔ ሳር ቁርጥራጭ ተሰራጭቷል፡፡
  • 29. Doc ID 28 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሠ. የመኖ እና ሥነ-ምግብ ምርምር ፕሮግራም(10)… ✓ ለድርቆሽ የተዘጋጀ መኖ (Forage Production for Animal Feed) S.N Type of forage Area covered in ha date of sowing Remark 1 Dirk Ayifera (Andropogan gayanus) 0.2 22/10/2012 2 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 2.17 2/11/2012 3 Chefer Bekoa(Pennisetum Polystachion) 0.2 4 Stylo santhus Humiles Kunt 0.1 22/11/2012 5 Maize 1.38 7/11/2012 6 Rhodes Massaba grass regrowth 2.5 Regrowth 7 Indigenous grass for hay 1.5 Total 8.05
  • 30. Doc ID 29 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ረ. የዶሮ ምርምር ፕሮግራም(1) ✓ Lohman Brown የእንቁላል ጣይ ዶሮ ዝርያን በማምጣት ተላማጅነት ሙከራ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
  • 31. Doc ID 30 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሰ. የንብ ምርምር ፕሮግራም(4) ✓ በመተከል ዞን የንብ ቀሰማ እፅዋትን የመለየት የመቀመርና የመገምገም ስራ በሂደት ላይ ይገኛል፡፡ ✓ የንብ በሽታና ጠላቶች ዳሰሳ ጥናት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ ✓ የተሸሻለ ከቀርቃሃ የሚሰራ የዘመናዊ ቀፎን እና የማነቢያ ቴክኖሎጂዎችን በመተከልና አዊ ዞን የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ▪ ለ22 አ/አደሮች ከቀርቀሃ የተሰራ 44 ዘመናዊ ቀፎ ለ4 ወረዳዎች በመስጠት ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ✓He produced10kg/harvest/hive*3 at 10day interval total =30kg ✓Total of 50kg from 2 hive/harvest ✓He asked additional 20 hive
  • 32. Doc ID 31 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሰ. የንብ ምርምር ፕሮግራም…… ✓ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና አማራ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች ላይ የንብ ቀሰም እፅዋት የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል(ፓዌ፣ ጃዊ እና ጓንጓ ▪ የቀሰም እፅዋት በ3 ወረዳዎች ፓዌ(25በ10ሜ)፣ ጃዌ(17በ7ሜ)ና ጓንጓ(17በ7ሜ) ተሰራጭቷል:: በእያንዳንዱ ወረዳ 1 አ/አደር፣ 1 የንብ ማህበር እና 1 FTC ሲሆን በማህበሩ ያሉ አባላት ቁጥር ፓዌ(ወ12 ሴ4 ድ16) ጃዊ(ወ9 ሴ1 ድ10) ጓንጓ(ወ6 ሴ5 ድ11) በድምሩ FTC እና (ወ30 ሴ 10 ድ40) ተሳትፈዉበታል District: Jawi Kebele: Asech FTC District: Gouangua Kebele : sigadi
  • 33. Doc ID 32 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሰ. የንብ ምርምር ፕሮግራም…… ✓ ግቢ ዉስጥ ያለዉ የንብ ሳይት Tebeb
  • 34. Doc ID 33 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሸ. አርብቶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና ድጋፍ የሚሹ ክልሎች ድጋፍ የሚሰሩ የምርምር ስራዎች(5) ✓ የተሻሻሉ የዶሮ ዝርያዎችን ለሴት አ/አደሮችና ወጣቶች በፓዌ ወረዳ ማስተዋወቅ ✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን በመጠቀም የገፈራ ሙከራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ✓ የተለቀቁ የመኖ ዝርያዎችን በምትኬ ተፋሰስ የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል
  • 35. Doc ID 34 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሸ. አርብቶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና ድጋፍ የሚሹ ክልሎች ድጋፍ የሚሰሩ የምርምር ስራዎች(5)….. ✓ የተለያዩ የመኖ አማራጮችን በመጠቀም በሴና አረም ላይ ያለዉን ተፅዕኖ መገምገም Senna Obstifolia Rhodes Massaba
  • 36. Doc ID 35 4.1 በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች አጭር መግለጫ ሸ. አርብቶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና ድጋፍ የሚሹ ክልሎች ድጋፍ የሚሰሩ የምርምር ስራዎች(5)….. ✓ የመኖ ቴክኖሎጅዎችን ለአ/አደሮች ማስተዋወቅ( ሮደስ ማሳባ ዘር ብዜት) ▪ በተለያዩ የመኖ ዝርያዎች ከታቀደዉ ወ 37 ሴ 10 ድ 47 ተጠቃሚዎች 35 አ/አደሮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል ▪ የተሰጠ ዘር 68.5 ኪግ(ሮደስ 47.5፣ ሰዉነት 19 እና ድርቅ አይፈሬ 2) ▪ ጠቅላላ ማሳ 3.775 ሄ/ር ▪ ተሳታፊዎች (ግልገል ማረሚያ ቤት 0.75ሄ/ር፣ አልሙ ማህበራት 0.65 መንደር 30 ሁለት ማህበራት 2ሄ/ር እና አንድ አ/አደር 0.375ሄ/ር Almu cooperative Area:0.65 ha Gilgel maremiabet Area:1 ha V.30 cooperative Area:1.5 ha
  • 37. Doc ID 36 5 የቴክኖሎጅ ብዜት እቅድ ክንዉን ▪ በተለያዩ የመኖ ዝርያዎች ከታቀደዉ ወ 37 ሴ 10 ድ 47 ተጠቃሚዎች 35 አ/አደሮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ የተሰጠ ዘር 68.5 ኪግ(ሮደስ 47.5፣ ሰዉነት 19 እና ድርቅ አይፈሬ 2)፡፡ ጠቅላላ ማሳ 3.775 ሄ/ር (ግልገል ማረሚያ ቤት 0.75ሄ/ር፣ አልሙ ማህበራት 0.65 መንደር 30 ሁለት ማህበራት 2ሄ/ር እና አንድ አ/አደር 0.375ሄ/ር ▪ ጃዊ 5 አ/አደሮች 1.375ሄ/ር መሬት ሮደስ ተዘርቷል ተ.ቁ የመኖ ዝርያ እቅድ በሄ/ር የተዘራ የሚጠበቅ ምርት ኩ/ል ምርመራ On- station 1 Degun geziya (Panicum panicum) 1 1.2 1.2 2 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 2.5 2.53 5 4 Dirk Ayfera (Andropogan gayanus) 0.5 0.5 1 5 Swenet cowpea 1 1.8 7.2 On-farm 6 Rhodes Massaba (Chloris gayana) 4 5.15 8.24 Total 9 11.175 22.6
  • 38. Doc ID 37 6 የድጋፍ ስራዎች እና ግንዛቤ ፈጠራ ▪ በዓመቱ 5 በተለያዩ ዘርፎች የሙያ ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ አስካሁን 2 ዶሮ አርቢ ግለሰቦችን አማክረናል ▪ የግል ኢንቨስተሮችና ከመንግስት መስሪያ ቤት ለመጡ አካላት በተለያዩ የሙያ መስኮች የማማከር ስራ ተሰርቷል ▪ ለመንደር ሰላሳ፣ ቀበሌ 2 እና መንደር 7 የቀበሌ እና የወረዳ አመራሮች እና ከምርምር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በእንስሳት ምርምር የሚሰሩ ስራዎችንና በአካባቢዉ ማህበረሰብ ከራንቹ መሬት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል
  • 39. Doc ID 38 7 የህትመት ስራዎች ❖ ስምንት የተለያዩ የምርምር ስራዎች ህትመት ላይ ወጥተዋል 1. Habtie Arega*1, Esubalew Shitaneh1, Mezgebu Getnet2, and Bainesagn Worku2 2020. Determination of Appropriate Cutting time of Perennial Elite Lowland Adaptive Forage Grass Species of Dirk Ayifera/Andropogon Gayanus/ for Optimum Yield and Quality of Hay in Metekel Zone of Benishangul Gumuz. International journal of Scientific Engineering and Science, Volume 4, Issue 9, pp.41-46 2. Habtie Arega1, Esubalew Shitaneh2, Mezgebu Getnet2, Bainesagn Worku3 2020. Adaptation of Bee Forage Species in Metekel Zone of Benishagul Gumuz. International journal of Scientific Engineering and Science, Volume 3, Issue 12, pp. 37-43 3. Habtie Arega Kidie1, Mezgebu Getnet Alebel2 2019. Determination of Bee Spacing and Comb Cell Dimension for Apis Mellifera Scutellate Races across Different Agro-Ecology in Western Ethiopia. International journal of Scientific Engineering and Science, Volume 3, Issue 4, pp. 1-4 4. Habtie Arega1, Mezgebu Getnet2, Esubalew Shitaneh2, Bainesagn Worku3 2020. Determination of Appropriate Cutting Time of Perennial Elite Lowland Adaptive Forage Grass Species of Degun Gizia/Panicum Maximum/For Optimum Yield and Quality of Hay in Metekel Zone of Benishangul Gumuz. International Journal of Scientific Engineering and Science, Volume 4, Issue 4, pp. 7-11 5. Habtie Arega1, Mezgebu Getnet2, Esubalew Shitaneh2, Bainesagn Worku3 2020. Screening of Napier Grass (Pennisetum Purpureum) Accessions Tolerant to Acid Soils in Some Areas of Ethiopia, International Journal of Scientific Engineering and Science, Volume 4, Issue 4, pp. 1-6. 6. Mezgebu Getnet1, Habtie Arega2, Esubalew Shitaneh2, Bainesagn Worku1. 2020 Determination of Appropriate Cutting Date of Perennial Elite Lowland Adaptive Forage Grass Species: Chifir Bequa (Pennisetum Polystachion). International Journal of Scientific Engineering and Science፣ Volume 4, Issue 8, pp. 1-3 7. Mezgebu Getnet1, Esubalew Shitaneh2, Habtie Arega2, Bainesagn Worku1 2020. Screening of Different Bracharia Accessions Tolerant to Acid Soils in Awi Zone, Ethiopia. International Journal of Scientific Engineering and Science, Volume 4, Issue 6, pp. 20-23. 8. Mezgebu Getnet Alebel 1*, Bainesagn Worku Wolele 2 and Habtie Arega Kide 1 2020. Characterization of Goat Production System and Breeding Practices of Goat Keepers for CommunityBased Breeding Strategies at Mandura, Metekel Zone, Ethiopia. International Journal of Animal Husbandry and Veterinary Science, Volume 5, Issue 4, pp.10-21. 9. Tilahun Debela, Mengistu Urgie, Getnet Assefa, Zeleke Mekuriaw 2020. Husbandry productivity and producers trait preference of goats in north western lowlands of Ethiopia. Open journal of animal science, 10,313-335. https://doi.org/10.4236/ojas.2020.102019
  • 40. Doc ID 39 ➢ ራንች ላይ ርዝመቱ 400 ሜትር የሚሆን የዉስጥ አጥር ጥገና ተደርጓል ➢ የራንች አጥር ከ 650 ሜትር ርዝመት በላይ ያለዉ አጥር ታጥሯል**** ➢ የዶሮ ቤት (32.4x12 ሜ) 8. የፊዚካል ስራዎች እና ቁሳቁሶች ➢ የመኖ መጋዘን ➢ የገፈራ ቤት ➢ የሚዛን ቤት እና መመገቢያ ➢ የንብ ቤት
  • 41. Doc ID 40 ሚልኮ ስካን የምርምር ቁሳቁሶች ጀነሬተር ሚዛን ቾፐር
  • 42. Doc ID 41 ➢ ምቹ የአየር ንብረት መኖሩ ➢ ዞኑ ለእንስሳት ምርምር አመች መሆኑ ➢ በአካባቢዉ የተለያዩ ፕሮጀክት መኖራቸዉ(የኢትዮጲያ ህደሴ ግድብ፣ ስኳር ፋብሪካ መኖሩ) ➢ በአካባቢዉ የሚበቅሉ ሰብሎች ለእንስሳት መኖነት በጣም ጠቃሚ መሆናቸዉ(አኩሪ አተር፣ለዉዝ) ➢ ሰፊ ራንች እና የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ ??????.... 9. መልካም አጋጣሚዎች
  • 43. Doc ID 42 9. መልካም አጋጣሚዎች… አልሙ እንስሳት ላብራቶሪ መ-28 ራንች 45ሄ/ር መ- 30 ራንች 23ሄ/ር
  • 44. Doc ID 43 10. ችግሮች ▪ የበጀት እጥረት(ሪከረንት እና ካፒታል በምንሰራዉ ስራ ልክ አለመሆን) ▪ የግንባታ በጀት እጥረት(ለዶሮ ቤት፣ማግለያ፣ለግልገል፣እና ማስፋፊያ ▪ መንደር 28 ያለዉ ራንች ወደ ስራ አለማስገባት(በጀት) ??? ▪ የቁሳቁስ እጥረት (ቾፐር፣ ቤለር) ▪ የሰዉ ኃይል እጥረት ✓ ቋሚ የእንስሳት ሀኪም ቅጥር አለመፈፀም ✓ የተመራማሪ እጥረት ( የእንስሳት እርባታ ተመራማሪ) ✓ የእንስሳት ፋርም ማናጀር አለመኖር
  • 46. Doc ID 45 የመወያያ ነጥቦች ▪ የበጋሪያ የከብት ዝርያዎችን ቁጥራቸዉን በመጨመር የተሳካ የመረጣ ስራ እንዴት መስራት አለብን ▪ ወደ ስራ ያልገባዉን ራንች ቀጣይ እንዴት መጠቀም አለብን ▪ የአካባቢዉን ፀጋ መሰረት ያደረገ የምርምር ስራ ለመስራት ከሚመለከታቸዉ አካላት ምን ይጠበቃል