SlideShare a Scribd company logo
1 of 11
የ2012 ዓ.ም ፀረ ሙስና ቀን በዓል
አከባበር አፈፃፀም የሚያሳይ አጭር ሪፓርት
አቅራቢ፡- ሐረጎት አብረሃ
የስነ -ም/አውታሮች ማ/ዳይሬክተር
ፌ.ሰ.ፀ.ሙ.ኮ
 መግቢያ
 የቅድመ ዝግጅት በተመለከተ
 በዓሉን አከባበር ሂደት በተመለከተ
 በሚድያ የተደረጉ እንቅስቃሴዎች
 በመንግስት ተቀማት እና ዩንቨርስቲዎች የተደረጉ
እንቅስቃሴዎች
 በአዲስ አበባ መሰተዳደር የተደረጉ እንቅስቃሴዎች
 በክልሎች የተደረጉ እንቅስቃሴዎች
 የማጠቃልያ መድረክ አፈፃፀም
 ማጠቃልያ /መደምደምያ /
 እንደሚታወቀው ሙስና ደንበር ዘለል ወንጀል መሆኑን ይታወቃል ፤
 ቢዘህ መሰረት የተባበሩት መንግስታት አባል የሆኑት አገራት ሙስና
በተደራጀ እና በትብብር ለመካለከል የሚያስችላቸው የጸረ ሙስና
ኮንቬንሽን አውጥተል ፤ እስከ አሁን ወደ 186 የሚሆኑት አገራት
ስምምነቱ ፈርማል ፤
 ኢትዮጵያም ስምምነቱ ከፈረሙ አገሮች እንደዋ ናት ፡፡
 አገራት የሄን የፈረሙት ስምምነት ለማስታወስ እና በሙስና ላይ
የሚያደርጉትን ጥረት ለማጠናከር ህዳር 29 በየዓመቱ ዓለም አቀፍ
የጸረ ሙስና ቀን ሆኖ እንዲከበር በተባበሩት መንግስታት ተወስናል
፤
 በዚህ መሰረት ዘንድሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16 ጊዜ በሀገራችን
ደግሞ ለ15 ጊዜ መልካም ሰነ- ምግባር በመግንባት ፤ ሙስናን
በመታገል ዘላቂ ሰላም እና ልማት እናረጋገጥ !! ተከብራል ፡፡
 ቀኑን የሚከበርበት እቅድ መነሻ እንዲዘጋጅ ተደርጎ በማንጀመንት ውይይት
ተደርጎ እንዲፀደቅ ተደርጋል ፤
 በፀደቀው እቅድ መሰረት አንድ አብይ ኮሚቴ ( በክቡር ም/ኮሚሸነር አታክልቲ
የሚመራ እንዲሁም አምስት ንኡሳን ኮሚቴ የማቀቀም ስራ ተሰርተል ፤
 በፀደቀደው እቅድ ላይ በመመሰረት ለትምህርት ተቀማት ፤ መስሪያቤቶች ፤
ክልሎች አሬንቴሸን ተሰጥተዋል ፤
 በተዘጋጀው መነሻ እቅድ መሰረት የራሳቸው እቅድ እንድያዘጋጁ በደብዳቤ
ለክልሎች ፤ ተቀማት ፤ ትምህርት ቤቶች የማሳወቅ ስራ ተሰርተዋል ፤
 በዓሉን በማስመለከት መነሻ ፅሁፍ በአብይ ኮሚቴ የማዘጋጀት እና በዓሉ
ለሚያከብሩ ተቀማት እና ክልሎች የማሰራጨት ስራ ተሰርተዋል ፤
 በሚድያ ለሚተላለፉ እና ለማጠቃልያ በዓል መድረክ የሚያስፈልጉ የሚድያ ፤
ሆቴል እና ሌሎች አቅርቦቶች ግዥ የመፈፀም ስራ ተሰርተዋል ፤
 በማጠቃልያ መድረክ የሚቀርብ ፅሁፍ አቅራቢ የመለየት እና እንዲዘጋጅ
የማድረግ
 ቀኑን በተመለከተ አማራጭ መሪ ቃል የማዘጋጀት ፤ የማስወሰን ፤የማስራጨት
ስራ ተሰርተዋል ፤
1. በሚድያ እና ኮምዩንኬሽን የተደረጉ እንቅስቃሴዎች
 በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጀ ስፖት በ 3 የተለቬዥን ጣብያዎች
ደግግሞሸ ጨምሮ 9 ጊዜ ተላልፋል ፤
 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ወር በየሳምንቱ አጭር መልእክት
ተላልፋል
 በሪፖርተር ጋዜጣ እንድ ረዘም ያለ መልእክት የያዘ አርቲክል
ታተመዋል
 በዓሉን በተመለከተ 1000 በኢንግልዝኛ እንዲሁም 3000
በአማርኛ የታተመ ብሮሸር ተሳርጭተዋል ፤
 ለፀረ ሙስና ቀን 1000 ፓስተር ተሰራጭተዋል ፤
 በኮሚሽኑ ወጪ አንድ ቴሌ ከንፈረንስ በፋና ሬድዮ ታላልፋል ፤
 በራሳቸው ፍላጎት ሁለት ሬድዮዎች( አትዮ ኤፍ ኤም እና ሸገር
ሬድዮ ) ተሌ ኮንፈረንስ ተካሂደዋል፤
 የበዓሉን ማጠቃልያ መድረክ የሚድያ ሽፋን እንድያገኝ ተደርገዋል ፤
ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለተቀማት የመበተን ስራ
ተሰርተዋል ፤
እስከ አሁን በቀረበው ሪፖርት መሰረት ወደ 64 የሚሆኑ
በዓሉን ማክበራቸው በፅሁፍ ሪፖርት ያቀረቡ ወደ 13 289
ሰራተኞች እና አመራሮች ማወያየታቸው ገልፀዋል ፤
ተቀማት በዓሉን ፓናል ውይይት ፤ ጥያቄና መልስ ውድድር ፤
ግጥም ፤ሙዝቃዉ ድራማ እና በግቢ ፅዳት /ዘመቻ/ በማካሄድ
ማክበራቸውን ገልፀዋል ፤
ሌሎች መረጃ ያልላኩ ተቀማት በቀጣይ የተደራጀ ሪፖርት
ይልካሉ ተብሎ ይጠበቃል፤
 ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለክልሎች የመበተን ስራ
ተሰርተዋል ፤
 ሁሉም ክልሎች በዓሉ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ጥረት
ተደርገዋል ፤
 በዓሉን በፓናል ውይይት ፤ በግጥም ፤ በፅዳት ዘመቻ ፤ በእግር
ጉዞ ወ.ዘ.ተ አክብረውታል ፤
 ምን ያህል ሰው አክብሮታል የሚለውን ለማወቅ ሪፖርት
እንዲልኩ ተጠይቆ ክትትል እየተደረገ ይገኛል ፤
ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለአዲስ አበባ ትምህርት
ቤቶች እና ተቀማት የማሰራጨት ስራ ተሰርተዋል ፤
 በዚህ መሰረት ወደ 78 የሚሆኑት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ
ትምህርት ቤቶች በሰነደቅ ዓለማ ፤ ጥያቄና መለስ ውድድር ፤
በሙዚቃ ፤በድራማ ወ.ዘ፣ተ አክብረውታል
 ወደ 20 የሚጠጉ የመንግስት ተቀማት / ቢሮዎች
፤ኤጄንሲዎች ፤ክፍለ ከተሞች በፓናል ውይይትና ግንዛቤ
ማስጨበጫ መንገድ አክብረውታል ፡፡
 የበዓሉን ማጠቃልያ መድረክ እንዲካሄድ ቀደም ብሎ ዝግጅት
ተደርገዋል ፤ የስራ ክፍፍል ተደርገዋል ፤
 በዚሁ መሰረት በስካይላይት ሆቴል መድረኩ በመደቀ ሁኔታ
ተካሂደዋል ፤ በማርሽ ባንድ ታግዞ ፤ ሙዚቃ በማሲንቆ
ቀርባል ፤ አጭር ድራማ በወጣቶች ቀርባል ፤ ግጥም ቀርባል ፤
አነቃቂ ንግግር ቀርባል፤
 የመወያያ ፅሁፍ በዶ/ር ደኛቸው አሰፋ ተካሂደዋል ፤
 በፀረ ሙስና ትግሉ ጉልህ ሚና ያላቸው አካላት ተሸልመዋል /
ተቀማት ፤ ግልሰዎች እና ማህበራት /
 ወደ 390 ተሳታፊዎች (አፈጉባኤዎች ፤ ሚኒስተሮች ፤ የአገር
ሽማግሌዎች ፤ ተዋቂ ግለሰዎች ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤
ኮሚሽነሮች ወ.ዘ.ተ ተገኝተል ፤
 በዓሉ ከመቸውም ግዜ በላይ የተከበረበረት ሰፊ እንቅስቃሴ የደረገበት ፤
የኮሚሽኑ ገጽታ ለማንፀባረቅ እድል የሰጠ የነበረ ነው
 በፀረ ሙስና ትግሉ ላይ ጉልህ ሚና የነበራቸውን ሰዎች መሸለማቸው
በተሳታፉዎች ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረ የነበረ መሆኑ ፤
 በዚህ መሰረት ከፍተኛ ምስጋና ይገባል ፡ -
 የንኡስ ኮሚቴ አባላት/ የበዓሉን አከባበር እና የሽልማት የቴክኒክ ኮሚቴ )
 አበይ ኮሚቴ አባላት ( የበዓሉን አከባበር እና የሽልማት አብይ ኮሚቴ )
 ሹፌሬች ፤
 የፋይናንስ ባለሙያዎች ፤
 የግዥ ባለሙያዎች ፤
 የፕሮተኮል ባለሙያ
 የሚድያ ባለሙያዎች
 ኮምዩንኬሽን ባለሙያዎች
 ተሸላሚ ያጀቡ ባለሙያዎቻችን
እናመሰግናለን !

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Haregot abreha anti corruption day celebration report

  • 1. የ2012 ዓ.ም ፀረ ሙስና ቀን በዓል አከባበር አፈፃፀም የሚያሳይ አጭር ሪፓርት አቅራቢ፡- ሐረጎት አብረሃ የስነ -ም/አውታሮች ማ/ዳይሬክተር ፌ.ሰ.ፀ.ሙ.ኮ
  • 2.  መግቢያ  የቅድመ ዝግጅት በተመለከተ  በዓሉን አከባበር ሂደት በተመለከተ  በሚድያ የተደረጉ እንቅስቃሴዎች  በመንግስት ተቀማት እና ዩንቨርስቲዎች የተደረጉ እንቅስቃሴዎች  በአዲስ አበባ መሰተዳደር የተደረጉ እንቅስቃሴዎች  በክልሎች የተደረጉ እንቅስቃሴዎች  የማጠቃልያ መድረክ አፈፃፀም  ማጠቃልያ /መደምደምያ /
  • 3.  እንደሚታወቀው ሙስና ደንበር ዘለል ወንጀል መሆኑን ይታወቃል ፤  ቢዘህ መሰረት የተባበሩት መንግስታት አባል የሆኑት አገራት ሙስና በተደራጀ እና በትብብር ለመካለከል የሚያስችላቸው የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን አውጥተል ፤ እስከ አሁን ወደ 186 የሚሆኑት አገራት ስምምነቱ ፈርማል ፤  ኢትዮጵያም ስምምነቱ ከፈረሙ አገሮች እንደዋ ናት ፡፡  አገራት የሄን የፈረሙት ስምምነት ለማስታወስ እና በሙስና ላይ የሚያደርጉትን ጥረት ለማጠናከር ህዳር 29 በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ሆኖ እንዲከበር በተባበሩት መንግስታት ተወስናል ፤  በዚህ መሰረት ዘንድሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16 ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ15 ጊዜ መልካም ሰነ- ምግባር በመግንባት ፤ ሙስናን በመታገል ዘላቂ ሰላም እና ልማት እናረጋገጥ !! ተከብራል ፡፡
  • 4.  ቀኑን የሚከበርበት እቅድ መነሻ እንዲዘጋጅ ተደርጎ በማንጀመንት ውይይት ተደርጎ እንዲፀደቅ ተደርጋል ፤  በፀደቀው እቅድ መሰረት አንድ አብይ ኮሚቴ ( በክቡር ም/ኮሚሸነር አታክልቲ የሚመራ እንዲሁም አምስት ንኡሳን ኮሚቴ የማቀቀም ስራ ተሰርተል ፤  በፀደቀደው እቅድ ላይ በመመሰረት ለትምህርት ተቀማት ፤ መስሪያቤቶች ፤ ክልሎች አሬንቴሸን ተሰጥተዋል ፤  በተዘጋጀው መነሻ እቅድ መሰረት የራሳቸው እቅድ እንድያዘጋጁ በደብዳቤ ለክልሎች ፤ ተቀማት ፤ ትምህርት ቤቶች የማሳወቅ ስራ ተሰርተዋል ፤  በዓሉን በማስመለከት መነሻ ፅሁፍ በአብይ ኮሚቴ የማዘጋጀት እና በዓሉ ለሚያከብሩ ተቀማት እና ክልሎች የማሰራጨት ስራ ተሰርተዋል ፤  በሚድያ ለሚተላለፉ እና ለማጠቃልያ በዓል መድረክ የሚያስፈልጉ የሚድያ ፤ ሆቴል እና ሌሎች አቅርቦቶች ግዥ የመፈፀም ስራ ተሰርተዋል ፤  በማጠቃልያ መድረክ የሚቀርብ ፅሁፍ አቅራቢ የመለየት እና እንዲዘጋጅ የማድረግ  ቀኑን በተመለከተ አማራጭ መሪ ቃል የማዘጋጀት ፤ የማስወሰን ፤የማስራጨት ስራ ተሰርተዋል ፤
  • 5. 1. በሚድያ እና ኮምዩንኬሽን የተደረጉ እንቅስቃሴዎች  በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጀ ስፖት በ 3 የተለቬዥን ጣብያዎች ደግግሞሸ ጨምሮ 9 ጊዜ ተላልፋል ፤  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ወር በየሳምንቱ አጭር መልእክት ተላልፋል  በሪፖርተር ጋዜጣ እንድ ረዘም ያለ መልእክት የያዘ አርቲክል ታተመዋል  በዓሉን በተመለከተ 1000 በኢንግልዝኛ እንዲሁም 3000 በአማርኛ የታተመ ብሮሸር ተሳርጭተዋል ፤  ለፀረ ሙስና ቀን 1000 ፓስተር ተሰራጭተዋል ፤  በኮሚሽኑ ወጪ አንድ ቴሌ ከንፈረንስ በፋና ሬድዮ ታላልፋል ፤  በራሳቸው ፍላጎት ሁለት ሬድዮዎች( አትዮ ኤፍ ኤም እና ሸገር ሬድዮ ) ተሌ ኮንፈረንስ ተካሂደዋል፤  የበዓሉን ማጠቃልያ መድረክ የሚድያ ሽፋን እንድያገኝ ተደርገዋል ፤
  • 6. ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለተቀማት የመበተን ስራ ተሰርተዋል ፤ እስከ አሁን በቀረበው ሪፖርት መሰረት ወደ 64 የሚሆኑ በዓሉን ማክበራቸው በፅሁፍ ሪፖርት ያቀረቡ ወደ 13 289 ሰራተኞች እና አመራሮች ማወያየታቸው ገልፀዋል ፤ ተቀማት በዓሉን ፓናል ውይይት ፤ ጥያቄና መልስ ውድድር ፤ ግጥም ፤ሙዝቃዉ ድራማ እና በግቢ ፅዳት /ዘመቻ/ በማካሄድ ማክበራቸውን ገልፀዋል ፤ ሌሎች መረጃ ያልላኩ ተቀማት በቀጣይ የተደራጀ ሪፖርት ይልካሉ ተብሎ ይጠበቃል፤
  • 7.  ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለክልሎች የመበተን ስራ ተሰርተዋል ፤  ሁሉም ክልሎች በዓሉ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ጥረት ተደርገዋል ፤  በዓሉን በፓናል ውይይት ፤ በግጥም ፤ በፅዳት ዘመቻ ፤ በእግር ጉዞ ወ.ዘ.ተ አክብረውታል ፤  ምን ያህል ሰው አክብሮታል የሚለውን ለማወቅ ሪፖርት እንዲልኩ ተጠይቆ ክትትል እየተደረገ ይገኛል ፤
  • 8. ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች እና ተቀማት የማሰራጨት ስራ ተሰርተዋል ፤  በዚህ መሰረት ወደ 78 የሚሆኑት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሰነደቅ ዓለማ ፤ ጥያቄና መለስ ውድድር ፤ በሙዚቃ ፤በድራማ ወ.ዘ፣ተ አክብረውታል  ወደ 20 የሚጠጉ የመንግስት ተቀማት / ቢሮዎች ፤ኤጄንሲዎች ፤ክፍለ ከተሞች በፓናል ውይይትና ግንዛቤ ማስጨበጫ መንገድ አክብረውታል ፡፡
  • 9.  የበዓሉን ማጠቃልያ መድረክ እንዲካሄድ ቀደም ብሎ ዝግጅት ተደርገዋል ፤ የስራ ክፍፍል ተደርገዋል ፤  በዚሁ መሰረት በስካይላይት ሆቴል መድረኩ በመደቀ ሁኔታ ተካሂደዋል ፤ በማርሽ ባንድ ታግዞ ፤ ሙዚቃ በማሲንቆ ቀርባል ፤ አጭር ድራማ በወጣቶች ቀርባል ፤ ግጥም ቀርባል ፤ አነቃቂ ንግግር ቀርባል፤  የመወያያ ፅሁፍ በዶ/ር ደኛቸው አሰፋ ተካሂደዋል ፤  በፀረ ሙስና ትግሉ ጉልህ ሚና ያላቸው አካላት ተሸልመዋል / ተቀማት ፤ ግልሰዎች እና ማህበራት /  ወደ 390 ተሳታፊዎች (አፈጉባኤዎች ፤ ሚኒስተሮች ፤ የአገር ሽማግሌዎች ፤ ተዋቂ ግለሰዎች ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤ ኮሚሽነሮች ወ.ዘ.ተ ተገኝተል ፤
  • 10.  በዓሉ ከመቸውም ግዜ በላይ የተከበረበረት ሰፊ እንቅስቃሴ የደረገበት ፤ የኮሚሽኑ ገጽታ ለማንፀባረቅ እድል የሰጠ የነበረ ነው  በፀረ ሙስና ትግሉ ላይ ጉልህ ሚና የነበራቸውን ሰዎች መሸለማቸው በተሳታፉዎች ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረ የነበረ መሆኑ ፤  በዚህ መሰረት ከፍተኛ ምስጋና ይገባል ፡ -  የንኡስ ኮሚቴ አባላት/ የበዓሉን አከባበር እና የሽልማት የቴክኒክ ኮሚቴ )  አበይ ኮሚቴ አባላት ( የበዓሉን አከባበር እና የሽልማት አብይ ኮሚቴ )  ሹፌሬች ፤  የፋይናንስ ባለሙያዎች ፤  የግዥ ባለሙያዎች ፤  የፕሮተኮል ባለሙያ  የሚድያ ባለሙያዎች  ኮምዩንኬሽን ባለሙያዎች  ተሸላሚ ያጀቡ ባለሙያዎቻችን