SlideShare a Scribd company logo
1 of 17
Download to read offline
1
ቱሪዝም ኢትዮጵያ
የ በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
ማውጫ
የመዳረሻ እና የመስብ ሀብት ልማት ስራዎች………………………………………………………………………………………………
ማርኬቲንግ ብራንዲንግ እና ፕሮሞሽን……………………………………………………………………………………………..……
የዲጅታል ቱሪዝም ስራዎች………………………………………………………………………………………………………..………
የቱሪዝም ኢንቨስትመንት እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ስራዎች…………………………………………………………………..………..…
የኮቪድ ወረርሽኝ በሴክተሩ ያሳደረውን ተጽእኖ ለመቀነስ ……………………………………………..………
የማይስ ቱሪዝም ልማት…………………………………………………………………………………………………………….…...…
ኢትዮጵያን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ…………………………………………………………………………..………….……
የጥናትና የስትራቴጂ ቀረፃ ስራዎች ……………………………………………………………………………………………….…..……
የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ልማት…………………………………………………………………………………………………….…..……
የዓለም አቀፍ ፎረሞችና የንግድ ትርኢቶች ተሳትፎ……………………………………………………………………..……………….…
የሴክተር አቅም ግንባታ እና ስልጠና ስራዎች………………………………………………………………………………………....……
የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች የህዝብ ግንኙነት ስራዎች…………………………………………………………………………………...……
ከአጋር አካላት እና ተቋማት ጋር የተሰሩ ስራዎች………………………………………………………………………….…………………
የተቋም አቅም ግንባታና ስልጠና……………………………………………………………………………………………………..……
የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች…………………………………………………………………………………….………………….………
የመስብ ሀብቶችን ማጎልበት ስራዎች
• ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ዳልበርግ)፣ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የቱሪዝም ሀብቶችን
የመለየት እና በማዕከላዊነት የማደራጀት ስራ ተከናውኗል፡፡
• ከ እና ከኢዱልጥባ ጋር በመተባበር በስንቅሌ ቆርኬዎች መጠለያ የመግቢያ በር ግንባታ ተጠናቋል
እንዲሁም በዚሁ ቦታ ኮሚዩኒቲ ሎጅ ለማስገንባት ግንባታውን ለማስጀመር ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡
• በአፋር ክልል በኤርታሌ የቆሻሻ ማስወገጃና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲውል ተገርጓል፡፡
የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎች ላይ እሴት መጨመር ስራዎች
የመስህብ ልማት ስራዎች
• ከ የሀገራችን አስጎብኝ ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን በሶስት ቦታዎች ማለትም ጋቸኔ-አንኮበር፣ እንሳሮ-ጅሩ፣
ጉራጌ ዘቢዳር ተራራ የብስክሌት የጉዞ እና የጉብኝት እንደ አንድ መስህብ የማሳደግ እና የማስተዋወቅ ስራ
ተሰርቷል፡፡
የቢልቦርድ እና የኢንተርፕሪቴሽን ቦርድ ተከላ ስራዎች
• በዳሎል ከባህር ጠለል በታች በዝቅተኛ ደረጃ የሚገኝ መሆኑን የሚጠቁም ምልክት ማስቀመጥ ተችሏል፡፡
• በአባይ ሸለቆ በደጀን እና ጎሀጽዮን ቦታዎች ላይ መረጃ ሰጪ ታፔላዎችን ማስቀመጥ ተችሏል፡፡
ማርኬቲንግ ብራንዲንግ እና ፕሮሞሽን
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ብራንድ ምድረ ቀደምትን ማስተዋወቅ (Brand Campaign and Management)
• የሀገራችን የቱሪዝም ብራንድ ምድረ ቀደምትን ግንዛቤ ለመስጠት በሰባት የተመረጡ ቦታዎች ደረጃቸው
የጠበቁ ቢልቦርዶች ተተክለዋል፡፡
• ምድረ ቀደምት የቱሪዝም መለያ ብራንድን በተመለከተ
✓ ለሁሉም ክልሎች ባህልና ቱሪዝም ቢሮዎች፣
✓ የግለሰብ አስጎብኚ ባለሞያዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
✓ የፓርላማ አባላት እንዲሁም በሁሉም ሀገራት ለሚገኙ የሀገራችን ኤምባሳደሮችና የኤምባሲ ሰራተኞች
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ተሰርቷል፡፡
✓ ብራንዱን ለሁሉም የሀገራችን ብሄር ብሄረሶቦችና ህዝቦች ተደራሽ በማድረግ በ የተለያዩ የሀገራችን
ቋንቋዎች የአቻ ትርጉም ስራ በመስራት በ ቋንቋዎች ደረጃውን የጠበቀ የፕሮሞሽናል ቪዲዮ ተዘጋጀቶ
በመሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡
• ከኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ተመጋጋቢ የሆነ እና የእያንዳንዱ ክልል የቱሪስት መስህብ ግምት ውስጥ ያስገባ
የሁሉም ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የብራንድ ጭብጥ ሀሳብ መፈክር ተዘጋጅቷል፡፡
• በዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ተጽእኖ ፋጣሪ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የምድረ ቀደምት
አምባሳደሮች አድርጎ ለመሰየም መስፈርት ተዘጋጅቶ የምልመላ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
የገጽታ ግንባታ እና ገበያ ተስስር ስራዎች (Image Building and Market Networking)
• ክልላዊ የገበያ ተስስርን ከማሳደግ አኳያ ከጁቡቲ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳ፣ ሩዋንዳና ታንዛኒያ በጋራ የቱሪዝም ልማት፣
ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እንዲሁም የጋራ የቱሪዝም ፓኬጅ ቀረጻን በሚመለከት ውይይት በማካሄድ በጋራ
ለመስራት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
• በሀዋሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባህርዳርና ድሬዳዋ በተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀገራችንን
የሚያስተዋውቁ ቪዱዮዎች በዲኤስቲቪ ለሀገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ ተከታታዮች ተደራሽ ተደርጓል፡፡
• የተለያዩ የሀገራችን የቱሪስት መስህቦችና ምርቶች የሚያስተዋወቁ ቪዲዮዎች ተዘጋጅቶ በተለያዩ አማራጮች
ተሰራጭቷል፡፡
• ከፈረንሳይ ሀገር የመጡ የመገናኛ ብዙሀን፣ ከሩሲያ የመጡ ታዋቂ ጸሀፊና ከ በላይ
የሩሲያኛ ቋንቋ የናሽናል ጂኦግራፊ ሚዲያና አስጎብኚ ድርጅቶች በሀገራችን የመተዋወቂያ ጉዞ እንዲካሂዱ
በማድረግ ከ ሚልዮን በላይ ታሳቢ ቱሪስቶች ተደራሽ ተደርጓል፡፡
የዲጅታል ቱሪዝም ስራዎች
የተለያዩ ድረገጾችና ማህበራ ሚዲያዎችን በመጠቀም ሀገራችንን ያላት የኦንላይ ተደራሽነት በማሰደግ ለታሳቢ ቱሪስቶች
አስፈላጊ መረጃ ለመስጠትና ገጽታ ለመገንባት፣
• አምስት ደረጃቸውን የጠበቁና ወቅታዊ መረጃ የሚሰጡ ሀገራዊና ክልላዊ ድረገጾች ተዘጋጅተዋል፡፡
• በሀገራችን በድምቀት የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ከጎንደር በቀጥታ በፌስቡክ አካውንታችን ላይ እንዲተላፍ
በማድረግ ለአርባ ሺህ ተመልካች ተደራሽ ተደርጓል፡፡
• ለአንድ ወር በተከታታይ የተሰራውን የ የገጽታ ግንባታ ዘመቻ ስራ ተሰርቷል፡፡
• ቱሪዝም ነክ ዜናዎች እና ኩነቶችን ተደራሽ ለማድረግ ስራዎች ተጀምሯል፡፡
የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ተከታዮች
የቱሪዝም ኢንቨስትመንት እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ስራዎች
• አገር አቀፍ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ፕሮፋይል ሰነድ ማዘጋጀት ተችሏል፡፡
• ከ ሀገራት የተዉጣጡ ተሳታፊዎች የተገኙበት የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ፎረም ላይ የሀገራችን
ቱሪዝም በመወከል ተሳትፎ ማድረግ ተችሏል፡፡
• በሀገራችን በተመረጡ ሰባት የመዳረሻ ስፍራዎች ማለትም ነጭ ሳር፣ ጨበራ ጩርጩራ፣ ጋምቤላ፣ አቢጃታ
ሻላ፣ባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ፣ ወንጭ ሀይቅ እና አክሱም የተለያዩ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች
እንዲዘጋጅ ተደርጓል፡፡
የኮቪድ ወረርሽኝ በሴክተሩ ያሳደረውን ተጽእኖ ለመቀነስ
• ሀገራዊ የቱሪዝም ማገገሚያ ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል፣
• በወረረሽኙ ምክንያት የተጎዳ የሀገራችን የቱሪዝም ክፍለ ኢኮኖሚ ለመደገፍ ለሆቴሎች፣ አስጎብኚ ድርጅቶችና
የግለሰብ አስጎብኚዎች ፋይናንሳዊ ድጋፍ እንዲያገኙ ተደርጓል፣ እንዲሁም ሁሉም የፌዴራልና የክልል
የመንግስት ቢሮዎች የተለያዩ ስብሰባዎች በቱሪስት መዳረሻ እንዲካሄዱ በማግባባት በ የተለያዩ ቦታዎች
ስብሰባ እንዲያካሂዱ በማድረግ የማነቃቃት ስራ ተሰርቷል፡፡
• የመንግስትና እና የግል ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ሀገራዊ የቱሪዝም ደህንነት ፕሮቶኮል ተዘጋጅቶ ለሁሉም
ባለ ድርሻ አካላት በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
• የተመረጡ መዳረሻ ቦታዎች የጸረ-ተሀዋሲያን ኬሚካል ርጭት በማካሄድ የዲስኢንፌክሽን ማረጋገጫ
ሰርተፊኬት ተስጥቷል፡፡በሁሉም ክልሎች በሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎች እንደገና ለቱሪስቶች ክፍት የማድረግ
ዘመቻ በማድረግ ሀገራችን ቱሪስቶች ለመቀበል መዘጋጀቷን ለሀገር ውስጥና የወጭ
ቱሪስቶች የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
• ሀገራችን እንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የጉዞና ቱሪዝም ካውንስል የቱሪስቶች ሴፍቲ
ማህተም እንድታገኝ በማድረግ የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
የማይስ ቱሪዝም ልማት
✓ የኢትዮጵያን የማይስ ዝግጁነት ዳሰሳ ጥናት መሰረት በማድረግ የ ዓመታት የማይስ ስትራቴጅ ሰነድ ከባለድርሻ
አካላት ጋር ጸድቆ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡
✓ የኮንቬንሽ ቢሮን በሰው ሀይልና ቁሳቁስ በማሟላት ቢሮውን የኮንቬንሽን ቢሮን ማቋቋም ተችሏል
የቢሮ ማቋቋም
ብራንድ እና ፕሮሞሽን
✓ የማይስ ብራንድን ይፋ በማድረግ በተለያዩ ቁሳቁሶች የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል
✓ ብራንዱን የሚያስተዋውቅ ቢልቦርድ በሂልተንና ቦሌ ድልድይ ላይ መትከል እና ማስተዋወቅ ተችሏል
✓ የማይስ ድረ ገፅ ተዘጋጅቷል
በኢትዮጵያ ኩነቶችን ለማከናወን ተወዳዳሪ የሚያደርግ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት
• በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄዱ የተለያዩ የማህበራት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት
የሚያካሂዷቸውን ጉባኤዎችና ኤግዚቢሽኖች በተቀመጠላቸው መስፈርት መሰረት ተወዳዳሪ እና ተመራጭ
እንድንሆን የሚያስችል አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፍላጎት መግለጫና የአቅም ማሳያ ሰነድ እና የኹነት
አዘጋጆች መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡
ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያለ አባልነትና ግንኙነት
✓ የ
✓ የ አባል ማድረግ ተችሏል
✓ ከኢትዮጵያ ኢቨንት ኤግዚብሽን አዘጋጆች ማህበር
ኢትዮጵያን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ
✓ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አጋር በመሆን ሰፊ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ እንዲሁም ምድረ ቀደምት
ብራንድን በውድድሩ ማስክና ቲሸርት የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
✓ የቱርክ አትሌቲክስ ቡድን በኢትዮጵያ በቆየበት ወቅት ምድረቀደምትን የማስተዋወቅ ስራና ሀገራችን ለአትሌቲክስ
ስልጠና ምቹ መሆኗን የመግለፅ ስራ ተሰርቷል፡፡
የጥናትና የስትራቴጂ ቀረፃ ስራዎች
✓ ሀገራችን በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚሰሩትን የሀገር ውስጥና የውጭ የማርኬቲንግ ስራዎች የሚመሩበት
የቱሪዝም ማርኬቲንግ ስትራቴጂ ተዘጋጅቶ ስራ ላይ ውሏል፡፡
✓ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የቱሪዝም ፈንድ ለመሰብሰብ የፈንድ ማስገኛ ጥናቶችና ፕሮፖዛሎች ተዘጋጅቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ልማት
✓ አሁን እያደገ ያለውን የሀይኪንግ ቱሪዝም አዘጋጆች በጋራ በማዘጋጀት የሀይኪንግ ቱሪዝም ለጤናና ማህበራዊ
ግንኝነትን ያለውን ፋይዳ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ተሰጥቷል፣ አዘጋጆችም ማህበር እንዲመሰረቱ ድጋፍ እየተደረገ
ይገኛል፡፡
የዓለም አቀፍ ፎረሞችና የንግድ ትርኢቶች ተሳትፎ
• በእንግሊዝ፣ ቻይና፣ ጀርመን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስና ቱርክ የኦንላይን የንግድ ትሪኢት ተሳትፎ ተደርጓል፡፡
• በኢስራኤል፤እንግሊዝ፣ህንድ፣ኬንያ፤ታንዚንያ፤ፈረንሳይ፤አሜሪካ ሜኒሶታ እና ሎስ አንጀለስ ፤ ቤሌጂየም፤
አውስትራሊያ፤ ቻይና፤ ሩሲያ፤ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ሩዋንዲ፣ ኮሪያ፣ ዩጋንዳ እና ኳታር የዌቢናር የመዳረሻ
ፕሬዜንቴሽን ስራ
የሴክተር አቅም ግንባታ እና ስልጠና ስራዎች
• ሲቢኣይ ከተሰኘው የኔዘርላድስ ተቋም ጋር በመተባበር በተለይም የአውሮፓ ገበያን ትኩረት ያደረገ የዲጂታል
ማርኬቲንግ እና የመዳረሻ ልማት ስልጠና ለባለሞያዎች እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡
• ከፌስቡክ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስጎብኚ ድርጅቶችና የክልል ቱሪዝም ቢሮዎች ለተውጣጡ ባለሞዎች
ፌስቡክን ለቢዝነስ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
• በማይስ ብራንድ፣ በጂኦ ቱሪዝም፣ የሙዚቃ ቱሪዝም፣ በአስጎብኚ ስነ ምግባር ከኢትዮጵያ አስጎብኚ ባለሞያዎች
ማህበር እና የክልል ባህልና ቱሪዝም ባለሞያዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
• በማይስ ቱሪዝም በተመለከተ በሀገራችን በሚገኙ ከተሞች ለ ተሳታፊዎች ስልጠና ተሰጥቷል
• ለሚሆኑ ለቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ማህበራት በኢኮ ቱሪዝም ልማት ስልጠና ተሰጥቷል
• ከሲዳማ፣ ከኦሮሚያ፣ ከትግራይና ከአማራ ለተውጣጡ አስጎብኚ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጥተዋል፡፡
የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች የህዝብ ግንኙነት ስራዎች
ቴሌቪዥን
• በሀምበሪቾ ቱሪዝም እና አረንጓዴ ልማት ፕሮጀክት ላይ እየተሰሩ ያሉ ሞዴል ስራዎች ድጋፍ በ
ሜንስትሪም ሚዲያ ተገኝተው ዘግበዉታል፡፡
• የማኅበረስብ አቀፍ የኢኮ ቱሪዝም ለማነቃቃት የ ደቂቃ ቪዲዮ ስፖት ዝግጅትና እና ስርጭት ተደርጓል፡፡
• የዓለም ቱሪዝም ቀንና የመስቀል በዓልን ላይ የ ሰዓት ፕሮግራም በኢቢስ ተላልፋል፡፡
• በሽፍ ዘሪሁን ማዕድ የ ደቂቃ የኢቢሲ ፕሮግራም ላይ የ”ምድረ ቀደምት”ን ብራንድ ለ ወር ቀርባል፡፡
• የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የስካውት ሕይወት የሚዳስስ የ ደቂቃ ፕሮግራመ በናሁ ቲቪ ከአርቲስቶች
ተስርቶ ተላልፋል፡፡
• የ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ለአመት ተላለፍል፡፡
• በማይስ ቱሪዝም ዙሪያ የ ደቂቃ የሚዲያ ዲስኮርስ ተደርጓል፡፡
ራዲዮ
• ከ ኤፍኤም ሬዲዮ ለ ተከታታይ ሳምንት የ ደቂቃ አየር ሰዓት በመግዛት የሀገራችንን የቱሪዝም ሀብቶች
የማስተዋዋቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
• በፋና ሬዲዪ ለ ወር የሬዲዩ ማስታወቂያ ተሰርቷል፡፡
አጋር አካላት እና ተቋማት
የተቋም አቅም ግንባታና ስልጠና
• ለተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እና ለክልሎች በስትራቴጅክ ሊደርሽፕ ስልጠና ተሰጥቶል
የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች
o በላሊበላ ከተማ የ የማደጎ ዛፍ ተከላ ፕላት ፎርም በማዘጋጀት ችግኝ የመትከል
ስራ ተሰርቷል
o በሲዳማ ከልል በወንዶ ገነት ወረዳ በወተራ ቀጨማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ ፕላት ፌርም
በማዘጋጀት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ፕሮግራም የማስጀመርና የችግኝ ተከላ ተከናውኟል
o ለሲዳማ ክልል ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤትና ለክልሉ የኮምፒውተር ድጋፍ ማድረግ ተችሏል፡፡
o የቱሪዝም ኢትዮጵያ አመራሮችና ሰራተኞች ፅዱና የተዋበ ለቱሪስት የተመቸች ሀዋሳን እንፍጠር
በሚል ከሲዳማ ክልል ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ ቤት ጋር በመተባበር የፍቅር ሀይቅን እና
አካባቢውን የማጽዳት ስራ ተሰርቷል
o የጌርጌሴኖን አረጋዊያን ማህርን በገንዘብ እና ቁሳቁስ የመደገፍ ስራ ተሰርቷል፡፡
የቱሪዝም ኢትዮጵያ  የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

More Related Content

What's hot

Building Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and Kafka
Building Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and KafkaBuilding Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and Kafka
Building Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and KafkaAshish Thapliyal
 
Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1
Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1
Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1Chef
 
Ger bvliin erh zvi.hot
Ger bvliin erh zvi.hotGer bvliin erh zvi.hot
Ger bvliin erh zvi.hotgiimaabn
 
[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...
[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...
[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...Tomoya Hibi
 
Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)
Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)
Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)NTT DATA Technology & Innovation
 
Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...
Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...
Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...batnasanb
 
L2 over L3 ecnaspsulations
L2 over L3 ecnaspsulationsL2 over L3 ecnaspsulations
L2 over L3 ecnaspsulationsMotonori Shindo
 
【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介
【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介
【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介株式会社クライム
 
OpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdf
OpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdfOpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdf
OpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdfFumieNakayama
 
RabbitMQ + CouchDB = Awesome
RabbitMQ + CouchDB = AwesomeRabbitMQ + CouchDB = Awesome
RabbitMQ + CouchDB = AwesomeLenz Gschwendtner
 
الملف المجمع مدينة الالعاب -الجوف V7
الملف المجمع   مدينة الالعاب -الجوف V7الملف المجمع   مدينة الالعاب -الجوف V7
الملف المجمع مدينة الالعاب -الجوف V7MohamedAbdelhamid475945
 
Hool uildverleliin tehnologi lekts 3
Hool uildverleliin tehnologi lekts 3Hool uildverleliin tehnologi lekts 3
Hool uildverleliin tehnologi lekts 3Lha Bolorerdene
 
Qila saifullah - Integrated Development Vision
Qila saifullah - Integrated Development VisionQila saifullah - Integrated Development Vision
Qila saifullah - Integrated Development Visionzubeditufail
 
П. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежмент
П. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежментП. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежмент
П. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежментbatnasanb
 
Elements of culture web
Elements of culture webElements of culture web
Elements of culture webquesoqueen
 
Болорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН АРГА ЗҮЙ
Болорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН  АРГА ЗҮЙБолорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН  АРГА ЗҮЙ
Болорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН АРГА ЗҮЙbatnasanb
 

What's hot (20)

Nec 01
Nec 01Nec 01
Nec 01
 
Building Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and Kafka
Building Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and KafkaBuilding Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and Kafka
Building Big Data Applications using Spark, Hive, HBase and Kafka
 
Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1
Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1
Overview of Chef - Fundamentals Webinar Series Part 1
 
Ger bvliin erh zvi.hot
Ger bvliin erh zvi.hotGer bvliin erh zvi.hot
Ger bvliin erh zvi.hot
 
[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...
[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...
[D20] 高速Software Switch/Router 開発から得られた高性能ソフトウェアルータ・スイッチ活用の知見 (July Tech Fest...
 
Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)
Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)
Kubernetes 基盤における非機能試験の deepdive(Kubernetes Novice Tokyo #17 発表資料)
 
Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...
Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...
Н.Өлзийжаргал Ж.Должинсүрэн - НИЙТИЙН ТЭЭВРИЙН ҮЙЛЧИЛГЭЭНД УХААЛАГ ТЭЭВРИЙН С...
 
Management5 6
Management5 6Management5 6
Management5 6
 
Cult7
Cult7Cult7
Cult7
 
L2 over L3 ecnaspsulations
L2 over L3 ecnaspsulationsL2 over L3 ecnaspsulations
L2 over L3 ecnaspsulations
 
【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介
【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介
【Veeam基礎】簡単解説!バックアップ可能な環境や機能をご紹介
 
OpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdf
OpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdfOpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdf
OpenShiftで実現するプラットフォーム・エンジニアリングにおけるDevSecOpsの価値.pdf
 
RabbitMQ + CouchDB = Awesome
RabbitMQ + CouchDB = AwesomeRabbitMQ + CouchDB = Awesome
RabbitMQ + CouchDB = Awesome
 
الملف المجمع مدينة الالعاب -الجوف V7
الملف المجمع   مدينة الالعاب -الجوف V7الملف المجمع   مدينة الالعاب -الجوف V7
الملف المجمع مدينة الالعاب -الجوف V7
 
Hool uildverleliin tehnologi lekts 3
Hool uildverleliin tehnologi lekts 3Hool uildverleliin tehnologi lekts 3
Hool uildverleliin tehnologi lekts 3
 
Qila saifullah - Integrated Development Vision
Qila saifullah - Integrated Development VisionQila saifullah - Integrated Development Vision
Qila saifullah - Integrated Development Vision
 
П. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежмент
П. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежментП. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежмент
П. Мандарь - Байгууллага дахь шинэчлэлтийн менежмент
 
Elements of culture web
Elements of culture webElements of culture web
Elements of culture web
 
Болорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН АРГА ЗҮЙ
Болорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН  АРГА ЗҮЙБолорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН  АРГА ЗҮЙ
Болорцэцэг - ЦАГ ТӨЛӨВЛӨЛТИЙН АРГА ЗҮЙ
 
EQ буюу сэтгэлийн хөдөлгөөн
EQ буюу сэтгэлийн хөдөлгөөнEQ буюу сэтгэлийн хөдөлгөөн
EQ буюу сэтгэлийн хөдөлгөөн
 

የቱሪዝም ኢትዮጵያ የ2013 በጀት አመት አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

  • 1. 1 ቱሪዝም ኢትዮጵያ የ በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
  • 2. ማውጫ የመዳረሻ እና የመስብ ሀብት ልማት ስራዎች……………………………………………………………………………………………… ማርኬቲንግ ብራንዲንግ እና ፕሮሞሽን……………………………………………………………………………………………..…… የዲጅታል ቱሪዝም ስራዎች………………………………………………………………………………………………………..……… የቱሪዝም ኢንቨስትመንት እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ስራዎች…………………………………………………………………..………..… የኮቪድ ወረርሽኝ በሴክተሩ ያሳደረውን ተጽእኖ ለመቀነስ ……………………………………………..……… የማይስ ቱሪዝም ልማት…………………………………………………………………………………………………………….…...… ኢትዮጵያን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ…………………………………………………………………………..………….…… የጥናትና የስትራቴጂ ቀረፃ ስራዎች ……………………………………………………………………………………………….…..…… የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ልማት…………………………………………………………………………………………………….…..…… የዓለም አቀፍ ፎረሞችና የንግድ ትርኢቶች ተሳትፎ……………………………………………………………………..……………….… የሴክተር አቅም ግንባታ እና ስልጠና ስራዎች………………………………………………………………………………………....…… የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች የህዝብ ግንኙነት ስራዎች…………………………………………………………………………………...…… ከአጋር አካላት እና ተቋማት ጋር የተሰሩ ስራዎች………………………………………………………………………….………………… የተቋም አቅም ግንባታና ስልጠና……………………………………………………………………………………………………..…… የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች…………………………………………………………………………………….………………….………
  • 3. የመስብ ሀብቶችን ማጎልበት ስራዎች • ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ዳልበርግ)፣ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የቱሪዝም ሀብቶችን የመለየት እና በማዕከላዊነት የማደራጀት ስራ ተከናውኗል፡፡ • ከ እና ከኢዱልጥባ ጋር በመተባበር በስንቅሌ ቆርኬዎች መጠለያ የመግቢያ በር ግንባታ ተጠናቋል እንዲሁም በዚሁ ቦታ ኮሚዩኒቲ ሎጅ ለማስገንባት ግንባታውን ለማስጀመር ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ • በአፋር ክልል በኤርታሌ የቆሻሻ ማስወገጃና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲውል ተገርጓል፡፡ የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎች ላይ እሴት መጨመር ስራዎች የመስህብ ልማት ስራዎች • ከ የሀገራችን አስጎብኝ ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን በሶስት ቦታዎች ማለትም ጋቸኔ-አንኮበር፣ እንሳሮ-ጅሩ፣ ጉራጌ ዘቢዳር ተራራ የብስክሌት የጉዞ እና የጉብኝት እንደ አንድ መስህብ የማሳደግ እና የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡ የቢልቦርድ እና የኢንተርፕሪቴሽን ቦርድ ተከላ ስራዎች • በዳሎል ከባህር ጠለል በታች በዝቅተኛ ደረጃ የሚገኝ መሆኑን የሚጠቁም ምልክት ማስቀመጥ ተችሏል፡፡ • በአባይ ሸለቆ በደጀን እና ጎሀጽዮን ቦታዎች ላይ መረጃ ሰጪ ታፔላዎችን ማስቀመጥ ተችሏል፡፡
  • 4. ማርኬቲንግ ብራንዲንግ እና ፕሮሞሽን የኢትዮጵያ ቱሪዝም ብራንድ ምድረ ቀደምትን ማስተዋወቅ (Brand Campaign and Management) • የሀገራችን የቱሪዝም ብራንድ ምድረ ቀደምትን ግንዛቤ ለመስጠት በሰባት የተመረጡ ቦታዎች ደረጃቸው የጠበቁ ቢልቦርዶች ተተክለዋል፡፡ • ምድረ ቀደምት የቱሪዝም መለያ ብራንድን በተመለከተ ✓ ለሁሉም ክልሎች ባህልና ቱሪዝም ቢሮዎች፣ ✓ የግለሰብ አስጎብኚ ባለሞያዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ✓ የፓርላማ አባላት እንዲሁም በሁሉም ሀገራት ለሚገኙ የሀገራችን ኤምባሳደሮችና የኤምባሲ ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ተሰርቷል፡፡ ✓ ብራንዱን ለሁሉም የሀገራችን ብሄር ብሄረሶቦችና ህዝቦች ተደራሽ በማድረግ በ የተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የአቻ ትርጉም ስራ በመስራት በ ቋንቋዎች ደረጃውን የጠበቀ የፕሮሞሽናል ቪዲዮ ተዘጋጀቶ በመሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡ • ከኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ተመጋጋቢ የሆነ እና የእያንዳንዱ ክልል የቱሪስት መስህብ ግምት ውስጥ ያስገባ የሁሉም ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የብራንድ ጭብጥ ሀሳብ መፈክር ተዘጋጅቷል፡፡ • በዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ተጽእኖ ፋጣሪ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የምድረ ቀደምት አምባሳደሮች አድርጎ ለመሰየም መስፈርት ተዘጋጅቶ የምልመላ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
  • 5. የገጽታ ግንባታ እና ገበያ ተስስር ስራዎች (Image Building and Market Networking) • ክልላዊ የገበያ ተስስርን ከማሳደግ አኳያ ከጁቡቲ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳ፣ ሩዋንዳና ታንዛኒያ በጋራ የቱሪዝም ልማት፣ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እንዲሁም የጋራ የቱሪዝም ፓኬጅ ቀረጻን በሚመለከት ውይይት በማካሄድ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ • በሀዋሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባህርዳርና ድሬዳዋ በተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀገራችንን የሚያስተዋውቁ ቪዱዮዎች በዲኤስቲቪ ለሀገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ ተከታታዮች ተደራሽ ተደርጓል፡፡ • የተለያዩ የሀገራችን የቱሪስት መስህቦችና ምርቶች የሚያስተዋወቁ ቪዲዮዎች ተዘጋጅቶ በተለያዩ አማራጮች ተሰራጭቷል፡፡ • ከፈረንሳይ ሀገር የመጡ የመገናኛ ብዙሀን፣ ከሩሲያ የመጡ ታዋቂ ጸሀፊና ከ በላይ የሩሲያኛ ቋንቋ የናሽናል ጂኦግራፊ ሚዲያና አስጎብኚ ድርጅቶች በሀገራችን የመተዋወቂያ ጉዞ እንዲካሂዱ በማድረግ ከ ሚልዮን በላይ ታሳቢ ቱሪስቶች ተደራሽ ተደርጓል፡፡
  • 6.
  • 7. የዲጅታል ቱሪዝም ስራዎች የተለያዩ ድረገጾችና ማህበራ ሚዲያዎችን በመጠቀም ሀገራችንን ያላት የኦንላይ ተደራሽነት በማሰደግ ለታሳቢ ቱሪስቶች አስፈላጊ መረጃ ለመስጠትና ገጽታ ለመገንባት፣ • አምስት ደረጃቸውን የጠበቁና ወቅታዊ መረጃ የሚሰጡ ሀገራዊና ክልላዊ ድረገጾች ተዘጋጅተዋል፡፡ • በሀገራችን በድምቀት የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ከጎንደር በቀጥታ በፌስቡክ አካውንታችን ላይ እንዲተላፍ በማድረግ ለአርባ ሺህ ተመልካች ተደራሽ ተደርጓል፡፡ • ለአንድ ወር በተከታታይ የተሰራውን የ የገጽታ ግንባታ ዘመቻ ስራ ተሰርቷል፡፡ • ቱሪዝም ነክ ዜናዎች እና ኩነቶችን ተደራሽ ለማድረግ ስራዎች ተጀምሯል፡፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ተከታዮች
  • 8. የቱሪዝም ኢንቨስትመንት እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ስራዎች • አገር አቀፍ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ፕሮፋይል ሰነድ ማዘጋጀት ተችሏል፡፡ • ከ ሀገራት የተዉጣጡ ተሳታፊዎች የተገኙበት የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ፎረም ላይ የሀገራችን ቱሪዝም በመወከል ተሳትፎ ማድረግ ተችሏል፡፡ • በሀገራችን በተመረጡ ሰባት የመዳረሻ ስፍራዎች ማለትም ነጭ ሳር፣ ጨበራ ጩርጩራ፣ ጋምቤላ፣ አቢጃታ ሻላ፣ባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ፣ ወንጭ ሀይቅ እና አክሱም የተለያዩ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች እንዲዘጋጅ ተደርጓል፡፡
  • 9. የኮቪድ ወረርሽኝ በሴክተሩ ያሳደረውን ተጽእኖ ለመቀነስ • ሀገራዊ የቱሪዝም ማገገሚያ ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል፣ • በወረረሽኙ ምክንያት የተጎዳ የሀገራችን የቱሪዝም ክፍለ ኢኮኖሚ ለመደገፍ ለሆቴሎች፣ አስጎብኚ ድርጅቶችና የግለሰብ አስጎብኚዎች ፋይናንሳዊ ድጋፍ እንዲያገኙ ተደርጓል፣ እንዲሁም ሁሉም የፌዴራልና የክልል የመንግስት ቢሮዎች የተለያዩ ስብሰባዎች በቱሪስት መዳረሻ እንዲካሄዱ በማግባባት በ የተለያዩ ቦታዎች ስብሰባ እንዲያካሂዱ በማድረግ የማነቃቃት ስራ ተሰርቷል፡፡ • የመንግስትና እና የግል ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ሀገራዊ የቱሪዝም ደህንነት ፕሮቶኮል ተዘጋጅቶ ለሁሉም ባለ ድርሻ አካላት በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ • የተመረጡ መዳረሻ ቦታዎች የጸረ-ተሀዋሲያን ኬሚካል ርጭት በማካሄድ የዲስኢንፌክሽን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተስጥቷል፡፡በሁሉም ክልሎች በሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎች እንደገና ለቱሪስቶች ክፍት የማድረግ ዘመቻ በማድረግ ሀገራችን ቱሪስቶች ለመቀበል መዘጋጀቷን ለሀገር ውስጥና የወጭ ቱሪስቶች የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡ • ሀገራችን እንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የጉዞና ቱሪዝም ካውንስል የቱሪስቶች ሴፍቲ ማህተም እንድታገኝ በማድረግ የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
  • 10. የማይስ ቱሪዝም ልማት ✓ የኢትዮጵያን የማይስ ዝግጁነት ዳሰሳ ጥናት መሰረት በማድረግ የ ዓመታት የማይስ ስትራቴጅ ሰነድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ጸድቆ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ✓ የኮንቬንሽ ቢሮን በሰው ሀይልና ቁሳቁስ በማሟላት ቢሮውን የኮንቬንሽን ቢሮን ማቋቋም ተችሏል የቢሮ ማቋቋም ብራንድ እና ፕሮሞሽን ✓ የማይስ ብራንድን ይፋ በማድረግ በተለያዩ ቁሳቁሶች የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል ✓ ብራንዱን የሚያስተዋውቅ ቢልቦርድ በሂልተንና ቦሌ ድልድይ ላይ መትከል እና ማስተዋወቅ ተችሏል ✓ የማይስ ድረ ገፅ ተዘጋጅቷል በኢትዮጵያ ኩነቶችን ለማከናወን ተወዳዳሪ የሚያደርግ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት • በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄዱ የተለያዩ የማህበራት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሚያካሂዷቸውን ጉባኤዎችና ኤግዚቢሽኖች በተቀመጠላቸው መስፈርት መሰረት ተወዳዳሪ እና ተመራጭ እንድንሆን የሚያስችል አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፍላጎት መግለጫና የአቅም ማሳያ ሰነድ እና የኹነት አዘጋጆች መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡
  • 11. ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያለ አባልነትና ግንኙነት ✓ የ ✓ የ አባል ማድረግ ተችሏል ✓ ከኢትዮጵያ ኢቨንት ኤግዚብሽን አዘጋጆች ማህበር
  • 12. ኢትዮጵያን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ✓ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አጋር በመሆን ሰፊ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ እንዲሁም ምድረ ቀደምት ብራንድን በውድድሩ ማስክና ቲሸርት የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡ ✓ የቱርክ አትሌቲክስ ቡድን በኢትዮጵያ በቆየበት ወቅት ምድረቀደምትን የማስተዋወቅ ስራና ሀገራችን ለአትሌቲክስ ስልጠና ምቹ መሆኗን የመግለፅ ስራ ተሰርቷል፡፡ የጥናትና የስትራቴጂ ቀረፃ ስራዎች ✓ ሀገራችን በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚሰሩትን የሀገር ውስጥና የውጭ የማርኬቲንግ ስራዎች የሚመሩበት የቱሪዝም ማርኬቲንግ ስትራቴጂ ተዘጋጅቶ ስራ ላይ ውሏል፡፡ ✓ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የቱሪዝም ፈንድ ለመሰብሰብ የፈንድ ማስገኛ ጥናቶችና ፕሮፖዛሎች ተዘጋጅቷል፡፡ የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ልማት ✓ አሁን እያደገ ያለውን የሀይኪንግ ቱሪዝም አዘጋጆች በጋራ በማዘጋጀት የሀይኪንግ ቱሪዝም ለጤናና ማህበራዊ ግንኝነትን ያለውን ፋይዳ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ተሰጥቷል፣ አዘጋጆችም ማህበር እንዲመሰረቱ ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡
  • 13. የዓለም አቀፍ ፎረሞችና የንግድ ትርኢቶች ተሳትፎ • በእንግሊዝ፣ ቻይና፣ ጀርመን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስና ቱርክ የኦንላይን የንግድ ትሪኢት ተሳትፎ ተደርጓል፡፡ • በኢስራኤል፤እንግሊዝ፣ህንድ፣ኬንያ፤ታንዚንያ፤ፈረንሳይ፤አሜሪካ ሜኒሶታ እና ሎስ አንጀለስ ፤ ቤሌጂየም፤ አውስትራሊያ፤ ቻይና፤ ሩሲያ፤ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ሩዋንዲ፣ ኮሪያ፣ ዩጋንዳ እና ኳታር የዌቢናር የመዳረሻ ፕሬዜንቴሽን ስራ የሴክተር አቅም ግንባታ እና ስልጠና ስራዎች • ሲቢኣይ ከተሰኘው የኔዘርላድስ ተቋም ጋር በመተባበር በተለይም የአውሮፓ ገበያን ትኩረት ያደረገ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የመዳረሻ ልማት ስልጠና ለባለሞያዎች እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ • ከፌስቡክ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስጎብኚ ድርጅቶችና የክልል ቱሪዝም ቢሮዎች ለተውጣጡ ባለሞዎች ፌስቡክን ለቢዝነስ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ • በማይስ ብራንድ፣ በጂኦ ቱሪዝም፣ የሙዚቃ ቱሪዝም፣ በአስጎብኚ ስነ ምግባር ከኢትዮጵያ አስጎብኚ ባለሞያዎች ማህበር እና የክልል ባህልና ቱሪዝም ባለሞያዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ • በማይስ ቱሪዝም በተመለከተ በሀገራችን በሚገኙ ከተሞች ለ ተሳታፊዎች ስልጠና ተሰጥቷል • ለሚሆኑ ለቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ማህበራት በኢኮ ቱሪዝም ልማት ስልጠና ተሰጥቷል • ከሲዳማ፣ ከኦሮሚያ፣ ከትግራይና ከአማራ ለተውጣጡ አስጎብኚ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጥተዋል፡፡
  • 14. የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች የህዝብ ግንኙነት ስራዎች ቴሌቪዥን • በሀምበሪቾ ቱሪዝም እና አረንጓዴ ልማት ፕሮጀክት ላይ እየተሰሩ ያሉ ሞዴል ስራዎች ድጋፍ በ ሜንስትሪም ሚዲያ ተገኝተው ዘግበዉታል፡፡ • የማኅበረስብ አቀፍ የኢኮ ቱሪዝም ለማነቃቃት የ ደቂቃ ቪዲዮ ስፖት ዝግጅትና እና ስርጭት ተደርጓል፡፡ • የዓለም ቱሪዝም ቀንና የመስቀል በዓልን ላይ የ ሰዓት ፕሮግራም በኢቢስ ተላልፋል፡፡ • በሽፍ ዘሪሁን ማዕድ የ ደቂቃ የኢቢሲ ፕሮግራም ላይ የ”ምድረ ቀደምት”ን ብራንድ ለ ወር ቀርባል፡፡ • የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የስካውት ሕይወት የሚዳስስ የ ደቂቃ ፕሮግራመ በናሁ ቲቪ ከአርቲስቶች ተስርቶ ተላልፋል፡፡ • የ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ለአመት ተላለፍል፡፡ • በማይስ ቱሪዝም ዙሪያ የ ደቂቃ የሚዲያ ዲስኮርስ ተደርጓል፡፡ ራዲዮ • ከ ኤፍኤም ሬዲዮ ለ ተከታታይ ሳምንት የ ደቂቃ አየር ሰዓት በመግዛት የሀገራችንን የቱሪዝም ሀብቶች የማስተዋዋቅ ስራ ተሰርቷል፡፡ • በፋና ሬዲዪ ለ ወር የሬዲዩ ማስታወቂያ ተሰርቷል፡፡
  • 16. የተቋም አቅም ግንባታና ስልጠና • ለተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እና ለክልሎች በስትራቴጅክ ሊደርሽፕ ስልጠና ተሰጥቶል የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች o በላሊበላ ከተማ የ የማደጎ ዛፍ ተከላ ፕላት ፎርም በማዘጋጀት ችግኝ የመትከል ስራ ተሰርቷል o በሲዳማ ከልል በወንዶ ገነት ወረዳ በወተራ ቀጨማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ ፕላት ፌርም በማዘጋጀት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ፕሮግራም የማስጀመርና የችግኝ ተከላ ተከናውኟል o ለሲዳማ ክልል ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤትና ለክልሉ የኮምፒውተር ድጋፍ ማድረግ ተችሏል፡፡ o የቱሪዝም ኢትዮጵያ አመራሮችና ሰራተኞች ፅዱና የተዋበ ለቱሪስት የተመቸች ሀዋሳን እንፍጠር በሚል ከሲዳማ ክልል ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ ቤት ጋር በመተባበር የፍቅር ሀይቅን እና አካባቢውን የማጽዳት ስራ ተሰርቷል o የጌርጌሴኖን አረጋዊያን ማህርን በገንዘብ እና ቁሳቁስ የመደገፍ ስራ ተሰርቷል፡፡