SlideShare a Scribd company logo
1 of 6
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝጊዜ ደስ አለኝ መዝ. 121÷1
. ቤተ ክርስቲያንምንድንናት
. ቤተ ክርስቲያንለምን ይኬዳል
. ቤተ ክርስቲያንለመሄድወይም ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱ ምንድነው
. ወደ ቤተ ክርስቲያንከመግባታችንበፊት ምንእናደርጋለን
. ቤተ ክርስቲያንሊሠራ የማይገባው ተግባር ምንድርነው
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
. ቤተ ክርስቲያንምንድንናት
ሀ. ቤተክርስቲያንየፀሎት ቤት ናት ።"…… ቤቴ ለአሕዛብሁሉ የፀሎት ቤት ትባላለች……"። ማር 11:1-7
ለ. ቤተክርስቲያንየስግደት ቤት ናት፤ለእግዚአብሔር ይሰገድባታል። "እኔ ግን በምሕረትህብዛት ወደ ቤትህእገባለሁ
አንተንበመፍራት ወደ ቅድስናህመቅደስእሰግዳለሁ"። መዝ.5:7
ሐ.ቤተክርስቲያንየምሥዋዕት ቤት ናት ። "ይህ ህዝብ በእግዚአብሔር ቤት መሥዋዕትንያቀርብዘንድወደ
ኢየሩሳሌምቢወጣ"። ቀዳ ነገ 12:27
መ.ቤተክርስቲያንየእግዚአብሔር ቤት ናት ስሙ ይጠራባታል፣ እግዚአብሔር ያድርባታል፣ ተአምራትንያሳይባታል ።
"ዳዊትም፦ይህ የእግዚአብሔር ቤት ፥ ይህም ለእስራኤልለሚቃጠልመሥዋዕት የሚሆነውመሠዊያነውአለ"። ቀዳ
.ዜና.22 ፥1።
ሠ. ቤተክርስቲያንከእግዚአብሔር መገናኛናት ፣ ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋርይገናኙባታል። "በእግዚአብሔር
ቤት በመቅደሱውስጥ እንገናኝ"። ነህ: 6፡10 ፣ ዘጸ. 29፥ 43
ረ. ቤተክርስቲያንየበረከት ቤት ናት ። እግዚአብሔር ሕዝቡንይባርክባታል። " የጭቃ መሰዊያሰራልኝ ፣
የሚቃጠለውንና የደኀንነት መስዋዕትህንበጎችህንምበሬዎችህንምሰዋበት ስሜንበማሳስብበት ስፍራሁሉ ወደ
አንተ መጥቼእባርክሀለሁ።"ዘጸ.20፥24።
ሰ. ቤተክርስቲያንየንፁሃንና የቅድስና ቤት ናት ፤ ንፁህና ቅዱስ ኹኖ የሚገባበት የመንፈስንፁህናና ቅዱስና
ያገኝባታል። "ወደ እግዚአብሔርምየሚቀርቡት ካህናት ደግሞእግዚአብሔርእንዳያጠፋቸውራሳቸውንይቀድሱ
አለው።"ዘጸ .19፥ 22 ።
. ቤተ ክርስቲያንለምን ይኬዳል
ሀ. ለፀሎት ፦ አሁንም በዚህስፍራ ለሚጸለይፀሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፣ ጆሮቼም ያዳምጣሉ። ካል ዜና .7 ፥15
ለ. ለስግደት ፦ ወደ ቅዱስ መቅደስህእሰግዳለሁስለ ምሕረትህና ስለእውነትህስምህንምአመሰግናለሁ።መዝ.137፥
2
ሐ.ለቅዳሴና ለቁርባን፦ ለአንተየምስጋና መሥዋዕትንእሠዋለሁ፣የእግዚአብሔርምስምእጠራለሁ። መዝ.116፥
17
መ.ለትምህርት ፦ ወዲያውምበሰንበት ወደ ምኲራብ ገብቶ አስተማረ ። ማር. 1፥ 21
ሠ. ለምጽዋት ፦ጸሎትህና ምጽዋትህበእግዚአብሔር ፊት ለመታሰቢያእንዲሆንአረገ። የሐዋስራ.10፥ 4
ረ. ክርስቲያንነትንበአንደበት (በጉባኤ) ለመግለጽ ለመሳሰለውመንፈሳዊጉዳይሁሉ ። ሥራ. 2፥ 1-35
ቤተ ክርስቲያንለመሄድወይም ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱ ምንድነው
ሀ. ያስቀየሙት ሰው ቢኖርይቅርታጠይቆ።
ለ. የተቀየሙት ሰው ቢኖርይቅር ብሎ ቅሬታን አውርዶ ነው ። ማቴ .5 ፥23-24 ቂምና ጥላቻን ይዞ መግባት ይጎዳል
እንጂ አይጠቅምም።
ሐ.በስርቆት ፣ በቅሚያ ፣ በማታለል የወሰዱትን የሰው ገንዘብ መልሶነው ። ሉቃ .19፥ 8
መ.መጠጥጠጥቶ ቤተክርስቲያንመግባት ክልክል ነው። ዘሌዋ.10፥ 3-10
ሠ. የታጠበልብስ ንፁህ መልበስ። ዛሬና ነገም ቅድሳቸው፥ ልብሳቸውንምይጠቡ። ዘጸ.19፥ 10
ረ. ሴቶች ከተፈጥሮ ግዳጅወንዶችምዝንየት ያላገኛቸው መሆን።
ሰ. የሚሸት ቁስል፣ የሚያነፈርቅ ጉንፋንና ሳል ይዞ ወደ ቤተ ክርስቲያንመግባት አይገባም።
ሸ. ጫማን ማውለቅ። ዘጸ.3፥ 5 ፣ ኢያሱ.5፥15
ቀ. ልብስን አደግድጎ(መስቀልኛ) አድርጎመልበስ። "ከሽማግሌዎቹምአንዱተመልሶ፣ እነዚህነጩንልብስ የለበሱ
እነማናቸው?ከወዴትስመጡ?አለኝ።"(ራዕይ7 ፥13)።
. ወደ ቤተ ክርስቲያንከመግባታችንበፊት ምንእናደርጋለን
ቤተክርስቲያንሲገቡ በመጀመሪያደጁና ቅኔ ማኀሌቱ መግቢያላይቆም ብሎ” ሰላምለኪ ቤተ ክርስቲያንቅድስት
አምሳለኢየሩሳሌምሰማያዊት ዘቀደሰኪ ክርስቶስበደሙ ንጽሕት”በማለት በመስቀልምልክት በማማተብ
ለቤተከርስቲያንይሰገዳል፡፡“ወደ ቂሣርያምበደረሰ ጊዜ ወጥቶ ለቤተ ክርስቲያንሰላምታከሰጠ በኋላ ወደ አንጾኪያ
ወረደ።”የሐ ሥራ18፡22፣ ኢሳ 45፡23፤መዝ 80፡9፡፡
ቤተ ክርስቲያንበምንገባበት ጊዜ፡-
ሀ. ቅኔ ማኅሌቱንአልፎሁለተኛው ክፍል ቅድስቱ መግቢያላይ ቆም ብሎ በማማተብ “እሰግድ ለአብወወልድ
ወመንፈስቅዱስ” ብሎ አንድጊዜ ይሰግዳል፡፡
ለ. የቅድስቱንክፍል አልፎ እመቅደሱበርላይ (ድርገት መውረጃው) በታቦተ-ሕጉ ወይምበታቦተ ምስዋዑአንፃርቆሞ
በማማተብ “እሰግድ ለአብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ” በማለት ሁለት ጊዜ ይሰገዳል፡፡ እዚህላይ ስግደት ሦስት
ይሆናል፡፡ዘጸ 33፡10፡፡
•በአንድጊዜ ሦስት መስገድለምንድነውቢባል እግዚአብሔርንበሥጋ፣በነፍስበመንፈስምማምለካችንንለመግለጽ
ነው፡ አነዚህሦስት ሕዋሳት በሐዋርያውቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ተገልጸዋል፡፡1ኛ ተሰ 5፡23፡፡
- በቅዱስቱ መግቢያና በመቅደስመግቢያላይሆኖ መስገድ ባያመች ወይምሁለቱ ክፍሎች (ቅኔ ማኅሌትና ቅድስት)
በክልል ቤተ ክርስቲያንሦስቱንምስግደት በአንድቦታ ላይ ሆኖ መስገድ ይቻላል፡፡
- ይህም ሦስቱ ስግደት በሰንበት እና በሌሎችምዐበይት በዓላት ሁሉ የማይከለከል የየእለቶች የየሰዓቱ አምልኮተ
እግዚአብሔርመግለጫነው፡፡ ቤተክርስቲያንገብቶ ቀዳሚውንሥርዓተስግደት እንዲህካደረሱ በኋላተገቢውን ቦታ
ይዞ በመቆምየሚጸልዩትንጸሎት ማድረስነው፡፡ ጸሎቱ የግል ከሆነ በለሆሳስ (ድምፅ ሳያሰሙ) በግል መጸለይ፣
የማኅበር ከሆነየማኅበር ጸሎት ማድረስነው፡፡
- በጸሎት ውስጥ ስግደት በሚያወሳበት ክፍል ሁሉ ጸሎቱንእየተናገሩይሰገዳል፡፡ ለፈጣሪለእግዚአብሔር የአምልኮ
ስግደት ካቀረቡ በኋላበቤተክርስቲያናችን ለእመቤታችንለቅድስት ድንግልማርያም፣ለእግዚአብሔር መላእክት፣
ለመስቀለክርስቶስ፣ ለቅዱሳን ሰዎች ሁሉ እማሬወይም የአክብሮት ስግደት ማቅረብአለ ይገባልም፡፡ ቅዱሳን
የተባሉት ከእመቤታችንጀምሮበግብርስማቸው የተጠቀሱት ናቸው፡፡ኢሳ 56፡ 4-7፡፡
- የእግዚአብሔር መላእክትና ቅዱሳንሰዎች ፍጹማንጻድቃንስለሆኑበእግዚአብሔር ዘንድ ክብር አላቸው፤
በረከታችውጸሎታችውይረዳል፡፡ ስለዚህቤተክርስቲያንለቅዱሳን እማሬ የአክብሮት ስግደት ታቀርብላቸዋለች፤
በጸሎታችውትማጸናለች፡ኃይለእግዚአብሔር ረድኤተእግዚአብሔር ተገልጾባቸዋልይገለጽባቸዋልምና፡፡ማቴ 10፡40፣
ያዕ 5፡16፡፡
. ቤተ ክርስቲያንሊሠራ የማይገባው ተግባር ምንድርነው
1. በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ለሥጋዊዓላማገበያ ማቆም ክልክል ነው፡፡ ዮሐ2፡16፡፡
2. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ክስ መካሰስመጨቃጨቅእና ሙግት መሟገት ክልክል ነው፡፡
3. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወግ ማውጋት ተረት መተረት ክልክል ነው፡፡
4. በቤተ ክርስቲያን ጨዋታመጫወት፣ቀልድ መቀለድ፣መዘበት ክልክል ነው፡፡
5. በቤተ ክርስቲያን ሳቅ መሳቅ ሐሜት ማማት አይገባም፡፡አይገባም፡፡
6. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አክታ አክ ማለት ምራቅ መትፋት፣የአፍንጫንእድገፍ መጣልክልክል ነው፡፡
7. በቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ለቁርባንለፈውስ የመጣ ሕመምተና ካልሆነበቀር መተኛት ክልክል ነው፡፡
- በቤተ ክርስቲያንውስጥ ይህን የመሰለ ነውር ተግባርና ከቤት የሚፈጸምነገርን ሁሉ ማድረግና
መናገርአይገባም፡፡
- ክርስቲያንሁሉ ይህንን አውቆ ወደ ቤተክርስቲያን ዘወትርየሚገሰግስ ከሆነ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድባሉት
ጊዜ ሁሉ ደስ እያለው ይገሰግሳል፡፡ ካልሆነ ግን ለመሄድመስነፍ ይገጥማል፡፡
ከላይ በተገለጸው መንገድካልሄዱ ድካሙሁሉ ከንቱ ይሆናል፡፡
-“በቤተ መቅደስውስጥ የሚያመሰግኑለተርእዮአያመስግኑልብ በማድረግነው እንጂ”
ፍትሐ ነ ት ገሥ አንቀጽ 12 ቁ ርጥ 493
ለማናቸውምእርሱባለቤቱ እግዚአብሔር ሁሉንቻይ ነውና በትምህርቱ ስቦ በረድኤቱ አቅርቦሁሉን በማስቻል ደስ
እያለንወደ ቤቱ እንገባዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡
ስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉክቡር አሜን፫
በቅድስት ቤተክርስትያናች በየእለቱ የሚከበሩ በአላት
በ1----- ልደታ ማርያም፣ ቅዱስ ራጉኤል፣ ጻድቁ ኢዮብ፣ ነቢዩኤልያስ፣ሐዋርያው በርተሎሜዎስ፣ ቅድስት
ሶስና፣ አባ ሚልኪ፣ቅዱስ መክሲሞስ
በ2.....ሐዋርያው ታዴዎስ፣ ሠለስቱ ምዕት፣ ቅድስት አትናስያ፣አቡነ እንድርያኖስ፣ ቅድስተ ዜና ማርቆስ፣
አባ ጉባ
በ3......ባዕታ ማርያም፣ ቅዱስ ፋኑኤል፣ አባ ዜና ማርቆስ፣ አባሊባኖስ፣ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣ ቅዱስ
ነአኩቶ ለአብ
በ4.....ወልደ ነጎድጓድ፣ ሐዋርያው እንድርያስ፣ ጻድቁ መልከጼዴቅ፣አባ መቃርዮስ፣ ሰማዕቱ ፊቁጦር፣
አብርሃምወአጽብሐዮ
በ5......ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነአሮን፣ አቡነ ዮሐኒ፣ አቡነ አሞኒ፣ አቡነ
መልአክ ክርስቶስሐንስ
በ6......ግዝረተ ኢየሱስ፣ ቁስቋም ማርያም፣ ነቢዩ ኢያሱ፣ቅድስት አርሴማ፣ አባ ጰንጠሌዎን፣ ቅዱስ
ቴዎዶስዮስ፣ አቡነተጠምቀመድኅን
በ7......አጋዝዕተ ዓለም ሥላሴ፣ ስዕለተ ማርያም፣ ቅዱስዲዮስቆሮስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ ቅድስት እኅተ
ጴጥሮስ
በ8......አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል)፣ ሊቀ ነቢያት ሙሴ፣ሐዋርያው ማትያስ፣ ካህኑ ዘካርያስ፣ አባ ኪሮስ፣
ቅድስትአመተክርስቶስ
በ9.......ሐዋርያው ቶማስ፣ ቅዱስ አትናትዮስ፣ አቡነ እስትንፋሰክርስቶስ፣ አቡነ ብጹዕ አምላክ፣ አቡነ
ህልያና፣ አቡነ ፂዋወንጌል
በ10.....መስቀለ ኢየሱስ፣ ሐዋርያው ናትናኤል፣ ያዕቆብ ወልደእልፍዮስ፣ ጼዴንያ ማርያም፣ ሰማዕቱ ሠርጊስ
በ11.....ሐና ማርያም፣ ቅዱስ ኢያቄም፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ሰማዕቱፋሲለደስ፣ አቡነ ሐራ ድንግል፣ አባ አሌፍ፣
ቅድስት ታኦድራ፣ቅዱስ ገላውዴዎስ
በ12......ቅዱስ ሚካኤል፣ ሐዋርያው ማቴዎስ፣ ቅዱስ ዮሐንስአፈወርቅ፣ አባ ሳሙኤል፣ ቅድስት አፎሚያ፣
ቅዱስ ዲሜጥሮስ
በ13.....እግዚአብሔርአብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል፣ እልፍ አእላፍመላእክት፣ አቡነ ዘርዐ ብሩክ፣ አቡነ ተንሳኢ
ክርስቶስ
በ14......አቡነ አረጋዊ፣ አባ ጳኩሚስ፣ ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ፣አቡነ ተስፋ ጽዮን፣ ሰማዕቱ አብሮኮሮስ፣ አባ
ዘሚካኤል፣ሙሴጸሊም
በ15.....ቅዱስ ቂርቆስ፣ አቡነ ቆራይ፣ ቅድስት ለባሲተክርስቶስ፣አቡነ ያሳይ፣ አቡነ ተስፋ ሐዋርያ፣ አባ ሚናት
በ16......ኪዳነምሕረት፣ ቅድስት ኤልሳቤጥ፣ ቅድስት እየሉጣ፣ሰማዕቱ ጊጋር፣ አባ ጽሕማ፣ ቅድስት ወለተ
ጴጥሮስ፣ አባጳውሊ
በ17......ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ያዕቆብ ወልደዘብዴዎስ፣ቅዱስ ኤጲፋንዮስ፣ አቡነ ገሪማ፣ ቅዱስ
ሚናስ፣ ጽላተሙሴ
በ18......ሐዋርያው ፊልጶስ፣ አቡነ ዮስጣጤዎስ፣ ቅዱስማርያዕቆብ፣ሰማዕቱ ሮማኖስ፣ ሊቁ ቅዱስ አባ
ዳንኤል፣ አቡነአኖርዮስ፣ማዕቀበ አልፋ
በ19......ቅዱስ ገብርኤል፣ ሠለስቱ ደቂቅ፣ ቅዱስ ይምርሐነክርስቶስ፣ቅዱስ ሐርቤ (ገ/ማርያም)፣ አብየ
እግዚእ፣ አቡነ ጸጋኢየሱስ፣አቡነ እናዝጊ
በ20.....ነቢዩ ኤልሳዕ፣ ሕንጸታ ቤተክርስቲያን፣ ቅዱስ ዮሐንስአንፂር፣ ቅድስት ወለተ ሰማዕት
በ21......እመቤታችንድንግል ማርያም፣ ነቢዩ ኢዩኤል፣ አቡነበትረ ማርያም፣ ቅድስት ሔራኒ፣ ጻድቁ
ቆጵርያኖስ
በ22.......ቅዱስ ዑራኤል፣ ወንጌላዊው ሉቃስ፣ አባ ደቅስዮስ፣ብስራተ ገብርኤል፣ ሰማዕቱ ቶኮሎስ፣ ሰማዕቱ
ቅዱስ ማሩና
በ23.......ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ልበ አምላክ ዳዊት፣ ጠቢቡሰለሞን፣ሰማዕቱ ቅዱስ ቤድራቶስ
በ24......24ቱ ካህናተ ሰማይ (ሱራፌል)፣ አቡነ ተክለሃይማኖት፣ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ፣ ቅድስት
አስቴርእስራኤላዊት፣ አባ ሙሴጸሊም፣ አቡነ መርቆርዮስ፣ አባ ኖብ፣ ቅድስት ወለተ ሙሴ፣አቡነ ጎርጎርዮስ
ዘላዕላይ ግብጽ
በ25......ነቢዩ ዮናስ፣ ሰማዕቱ መርቆርዮስ፣ አቡነ አቢብ፣ ሕጻንሰሎሜ፣ አባ ሕጻን ሞዐ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ከማ
በ26......ነቢዩ ሆሴዕ፣ አረጋዊ ዮሴፍ፣ ቅዱስ ጢሞቴዎስ፣ቶማስ ዘህንደኬ፣ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን
(ፍሬምናጦስ)፣ አቡነሐብተማርያም፣ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ፣ አቡነ ሰበነ ድንግል
በ27.....መድኃኒዓለም፣ ርዕሰ አበው ሔኖክ፣ ቅዱስ ያዕቆብዘስሩግ፣ ቅዱስ ያዕቆብ ዘአርማንያ፣ አባ ጽጌ
ድንግል፣ አቡነመብዐ ጽዮን (ተክለ ማርያም)፣ አቡነ ተክለ አዶናይ፣ አቡነ ተክለሐዋርያ
በ28.....አማኑኤል፣ አብርሐም፣ ይስሐቅ፣ ያዕቆብ፣ አባይምአታ፣ አባ ሊቃኖስ፣ ቅድስት አመተ ክርስቶስ፣
አመተጊዮርጊስ
በ29......ባዕለ ወልድ፣ ቅዱስ ላሊበላ፣ አቡነ መዝርዐተክርስቶስ፣ አባ አፍጼ፣ ዳግማዊ ቂርቆስ
በ30......መጥምቁ ዮሐንስ፣ ወንጌላዊው ማርቆስ፣ ቅድስትማርያም ክብራ፣ አቡነ አሮን ዘገሊላ
የቅዱሳን በረከት አይለየን::

More Related Content

Similar to 121

ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምRobi Abraha
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምGabani Computer Company
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምGabani Computer Company
 
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)YiftaleamZerizgi1
 
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴእንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴOtebetewahdo
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfzelalem13
 

Similar to 121 (12)

ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
 
Orthodox tewahedo marriage 3 wb
Orthodox tewahedo marriage   3 wbOrthodox tewahedo marriage   3 wb
Orthodox tewahedo marriage 3 wb
 
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)ውዳሴ ማርያም ( ሰኑይ-ሰንበት)
 
Tigrinya - Tobit.pdf
Tigrinya - Tobit.pdfTigrinya - Tobit.pdf
Tigrinya - Tobit.pdf
 
Orthodox christianfamilylesson03
Orthodox christianfamilylesson03Orthodox christianfamilylesson03
Orthodox christianfamilylesson03
 
Volume 1
Volume 1Volume 1
Volume 1
 
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴእንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
 
Orthodox christianfamilylesson11
Orthodox christianfamilylesson11Orthodox christianfamilylesson11
Orthodox christianfamilylesson11
 
Tigrinya - Testament of Dan.pdf
Tigrinya - Testament of Dan.pdfTigrinya - Testament of Dan.pdf
Tigrinya - Testament of Dan.pdf
 

121

  • 1. ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝጊዜ ደስ አለኝ መዝ. 121á1 . ቤተ ክርስቲያንምንድንናት . ቤተ ክርስቲያንለምን ይኬዳል . ቤተ ክርስቲያንለመሄድወይም ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱ ምንድነው . ወደ ቤተ ክርስቲያንከመግባታችንበፊት ምንእናደርጋለን . ቤተ ክርስቲያንሊሠራ የማይገባው ተግባር ምንድርነው °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° . ቤተ ክርስቲያንምንድንናት ሀ. ቤተክርስቲያንየፀሎት ቤት ናት ።"…… ቤቴ ለአሕዛብሁሉ የፀሎት ቤት ትባላለች……"። ማር 11:1-7 ለ. ቤተክርስቲያንየስግደት ቤት ናት፤ለእግዚአብሔር ይሰገድባታል። "እኔ ግን በምሕረትህብዛት ወደ ቤትህእገባለሁ አንተንበመፍራት ወደ ቅድስናህመቅደስእሰግዳለሁ"። መዝ.5:7 ሐ.ቤተክርስቲያንየምሥዋዕት ቤት ናት ። "ይህ ህዝብ በእግዚአብሔር ቤት መሥዋዕትንያቀርብዘንድወደ ኢየሩሳሌምቢወጣ"። ቀዳ ነገ 12:27 መ.ቤተክርስቲያንየእግዚአብሔር ቤት ናት ስሙ ይጠራባታል፣ እግዚአብሔር ያድርባታል፣ ተአምራትንያሳይባታል ። "ዳዊትም፦ይህ የእግዚአብሔር ቤት ፥ ይህም ለእስራኤልለሚቃጠልመሥዋዕት የሚሆነውመሠዊያነውአለ"። ቀዳ .ዜና.22 ፥1። ሠ. ቤተክርስቲያንከእግዚአብሔር መገናኛናት ፣ ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋርይገናኙባታል። "በእግዚአብሔር ቤት በመቅደሱውስጥ እንገናኝ"። ነህ: 6፡10 ፣ ዘጸ. 29፥ 43 ረ. ቤተክርስቲያንየበረከት ቤት ናት ። እግዚአብሔር ሕዝቡንይባርክባታል። " የጭቃ መሰዊያሰራልኝ ፣ የሚቃጠለውንና የደኀንነት መስዋዕትህንበጎችህንምበሬዎችህንምሰዋበት ስሜንበማሳስብበት ስፍራሁሉ ወደ አንተ መጥቼእባርክሀለሁ።"ዘጸ.20፥24። ሰ. ቤተክርስቲያንየንፁሃንና የቅድስና ቤት ናት ፤ ንፁህና ቅዱስ ኹኖ የሚገባበት የመንፈስንፁህናና ቅዱስና ያገኝባታል። "ወደ እግዚአብሔርምየሚቀርቡት ካህናት ደግሞእግዚአብሔርእንዳያጠፋቸውራሳቸውንይቀድሱ አለው።"ዘጸ .19፥ 22 ። . ቤተ ክርስቲያንለምን ይኬዳል ሀ. ለፀሎት ፦ አሁንም በዚህስፍራ ለሚጸለይፀሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፣ ጆሮቼም ያዳምጣሉ። ካል ዜና .7 ፥15 ለ. ለስግደት ፦ ወደ ቅዱስ መቅደስህእሰግዳለሁስለ ምሕረትህና ስለእውነትህስምህንምአመሰግናለሁ።መዝ.137፥ 2 ሐ.ለቅዳሴና ለቁርባን፦ ለአንተየምስጋና መሥዋዕትንእሠዋለሁ፣የእግዚአብሔርምስምእጠራለሁ። መዝ.116፥ 17 መ.ለትምህርት ፦ ወዲያውምበሰንበት ወደ ምኲራብ ገብቶ አስተማረ ። ማር. 1፥ 21 ሠ. ለምጽዋት ፦ጸሎትህና ምጽዋትህበእግዚአብሔር ፊት ለመታሰቢያእንዲሆንአረገ። የሐዋስራ.10፥ 4 ረ. ክርስቲያንነትንበአንደበት (በጉባኤ) ለመግለጽ ለመሳሰለውመንፈሳዊጉዳይሁሉ ። ሼል. 2፥ 1-35 ቤተ ክርስቲያንለመሄድወይም ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱ ምንድነው ሀ. ያስቀየሙት ሰው ቢኖርይቅርታጠይቆ። ለ. የተቀየሙት ሰው ቢኖርይቅር ብሎ ቅሬታን አውርዶ ነው ። ማቴ .5 ፥23-24 ቂምና ጥላቻን ይዞ መግባት ይጎዳል
  • 2. እንጂ አይጠቅምም። ሐ.በስርቆት ፣ በቅሚያ ፣ በማታለል የወሰዱትን የሰው ገንዘብ መልሶነው ። ሉቃ .19፥ 8 መ.መጠጥጠጥቶ ቤተክርስቲያንመግባት ክልክል ነው። ዘሌዋ.10፥ 3-10 ሠ. የታጠበልብስ ንፁህ መልበስ። ዛሬና ነገም ቅድሳቸው፥ ልብሳቸውንምይጠቡ። ዘጸ.19፥ 10 ረ. ሴቶች ከተፈጥሮ ግዳጅወንዶችምዝንየት ያላገኛቸው መሆን። ሰ. የሚሸት ቁስል፣ የሚያነፈርቅ ጉንፋንና ሳል ይዞ ወደ ቤተ ክርስቲያንመግባት አይገባም። ሸ. ጫማን ማውለቅ። ዘጸ.3፥ 5 ፣ ኢያሱ.5፥15 ቀ. ልብስን አደግድጎ(መስቀልኛ) አድርጎመልበስ። "ከሽማግሌዎቹምአንዱተመልሶ፣ እነዚህነጩንልብስ የለበሱ እነማናቸው?ከወዴትስመጡ?አለኝ።"(ራዕይ7 ፥13)። . ወደ ቤተ ክርስቲያንከመግባታችንበፊት ምንእናደርጋለን ቤተክርስቲያንሲገቡ በመጀመሪያደጁና ቅኔ ማኀሌቱ መግቢያላይቆም ብሎ” ሰላምለኪ ቤተ ክርስቲያንቅድስት አምሳለኢየሩሳሌምሰማያዊት ዘቀደሰኪ ክርስቶስበደሙ ንጽሕት”በማለት በመስቀልምልክት በማማተብ ለቤተከርስቲያንይሰገዳል፡፡“ወደ ቂሣርያምበደረሰ ጊዜ ወጥቶ ለቤተ ክርስቲያንሰላምታከሰጠ በኋላ ወደ አንጾኪያ ወረደ።”የሐ ሼል18፡22፣ ኢሳ 45፡23፤መዝ 80፡9፡፡ ቤተ ክርስቲያንበምንገባበት ጊዜ፡- ሀ. ቅኔ ማኅሌቱንአልፎሁለተኛው ክፍል ቅድስቱ መግቢያላይ ቆም ብሎ በማማተብ “እሰግድ ለአብወወልድ ወመንፈስቅዱስ” ብሎ አንድጊዜ ይሰግዳል፡፡ ለ. የቅድስቱንክፍል አልፎ እመቅደሱበርላይ (ድርገት መውረጃው) በታቦተ-ሕጉ ወይምበታቦተ ምስዋዑአንፃርቆሞ በማማተብ “እሰግድ ለአብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ” በማለት ሁለት ጊዜ ይሰገዳል፡፡ እዚህላይ ስግደት ሦስት ይሆናል፡፡ዘጸ 33፡10፡፡ •በአንድጊዜ ሦስት መስገድለምንድነውቢባል እግዚአብሔርንበሥጋ፣በነፍስበመንፈስምማምለካችንንለመግለጽ ነው፡ አነዚህሦስት ሕዋሳት በሐዋርያውቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ተገልጸዋል፡፡1ኛ ተሰ 5፡23፡፡ - በቅዱስቱ መግቢያና በመቅደስመግቢያላይሆኖ መስገድ ባያመች ወይምሁለቱ ክፍሎች (ቅኔ ማኅሌትና ቅድስት) በክልል ቤተ ክርስቲያንሦስቱንምስግደት በአንድቦታ ላይ ሆኖ መስገድ ይቻላል፡፡ - ይህም ሦስቱ ስግደት በሰንበት እና በሌሎችምዐበይት በዓላት ሁሉ የማይከለከል የየእለቶች የየሰዓቱ አምልኮተ እግዚአብሔርመግለጫነው፡፡ ቤተክርስቲያንገብቶ ቀዳሚውንሥርዓተስግደት እንዲህካደረሱ በኋላተገቢውን ቦታ ይዞ በመቆምየሚጸልዩትንጸሎት ማድረስነው፡፡ ጸሎቱ የግል ከሆነ በለሆሳስ (ድምፅ ሳያሰሙ) በግል መጸለይ፣ የማኅበር ከሆነየማኅበር ጸሎት ማድረስነው፡፡ - በጸሎት ውስጥ ስግደት በሚያወሳበት ክፍል ሁሉ ጸሎቱንእየተናገሩይሰገዳል፡፡ ለፈጣሪለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት ካቀረቡ በኋላበቤተክርስቲያናችን ለእመቤታችንለቅድስት ድንግልማርያም፣ለእግዚአብሔር መላእክት፣ ለመስቀለክርስቶስ፣ ለቅዱሳን ሰዎች ሁሉ እማሬወይም የአክብሮት ስግደት ማቅረብአለ ይገባልም፡፡ ቅዱሳን የተባሉት ከእመቤታችንጀምሮበግብርስማቸው የተጠቀሱት ናቸው፡፡ኢሳ 56፡ 4-7፡፡ - የእግዚአብሔር መላእክትና ቅዱሳንሰዎች ፍጹማንጻድቃንስለሆኑበእግዚአብሔር ዘንድ ክብር አላቸው፤ በረከታችውጸሎታችውይረዳል፡፡ ስለዚህቤተክርስቲያንለቅዱሳን እማሬ የአክብሮት ስግደት ታቀርብላቸዋለች፤ በጸሎታችውትማጸናለች፡ኃይለእግዚአብሔር ረድኤተእግዚአብሔር ተገልጾባቸዋልይገለጽባቸዋልምና፡፡ማቴ 10፡40፣ ያዕ 5፡16፡፡ . ቤተ ክርስቲያንሊሠራ የማይገባው ተግባር ምንድርነው
  • 3. 1. በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ለሥጋዊዓላማገበያ ማቆም ክልክል ነው፡፡ ዮሐ2፡16፡፡ 2. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ክስ መካሰስመጨቃጨቅእና ሙግት መሟገት ክልክል ነው፡፡ 3. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወግ ማውጋት ተረት መተረት ክልክል ነው፡፡ 4. በቤተ ክርስቲያን ጨዋታመጫወት፣ቀልድ መቀለድ፣መዘበት ክልክል ነው፡፡ 5. በቤተ ክርስቲያን ሳቅ መሳቅ ሐሜት ማማት አይገባም፡፡አይገባም፡፡ 6. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አክታ አክ ማለት ምራቅ መትፋት፣የአፍንጫንእድገፍ መጣልክልክል ነው፡፡ 7. በቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ለቁርባንለፈውስ የመጣ ሕመምተና ካልሆነበቀር መተኛት ክልክል ነው፡፡ - በቤተ ክርስቲያንውስጥ ይህን የመሰለ ነውር ተግባርና ከቤት የሚፈጸምነገርን ሁሉ ማድረግና መናገርአይገባም፡፡ - ክርስቲያንሁሉ ይህንን አውቆ ወደ ቤተክርስቲያን ዘወትርየሚገሰግስ ከሆነ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድባሉት ጊዜ ሁሉ ደስ እያለው ይገሰግሳል፡፡ ካልሆነ ግን ለመሄድመስነፍ ይገጥማል፡፡ ከላይ በተገለጸው መንገድካልሄዱ ድካሙሁሉ ከንቱ ይሆናል፡፡ -“በቤተ መቅደስውስጥ የሚያመሰግኑለተርእዮአያመስግኑልብ በማድረግነው እንጂ” ፍትሐ ነ ት ገሥ አንቀጽ 12 ቁ ርጥ 493 ለማናቸውምእርሱባለቤቱ እግዚአብሔር ሁሉንቻይ ነውና በትምህርቱ ስቦ በረድኤቱ አቅርቦሁሉን በማስቻል ደስ እያለንወደ ቤቱ እንገባዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉክቡር አሜን፫
  • 4. በቅድስት ቤተክርስትያናች በየእለቱ የሚከበሩ በአላት በ1----- ልደታ ማርያም፣ ቅዱስ ራጉኤል፣ ጻድቁ ኢዮብ፣ ነቢዩኤልያስ፣ሐዋርያው በርተሎሜዎስ፣ ቅድስት ሶስና፣ አባ ሚልኪ፣ቅዱስ መክሲሞስ በ2.....ሐዋርያው ታዴዎስ፣ ሠለስቱ ምዕት፣ ቅድስት አትናስያ፣አቡነ እንድርያኖስ፣ ቅድስተ ዜና ማርቆስ፣ አባ ጉባ በ3......ባዕታ ማርያም፣ ቅዱስ ፋኑኤል፣ አባ ዜና ማርቆስ፣ አባሊባኖስ፣ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣ ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ በ4.....ወልደ ነጎድጓድ፣ ሐዋርያው እንድርያስ፣ ጻድቁ መልከጼዴቅ፣አባ መቃርዮስ፣ ሰማዕቱ ፊቁጦር፣ አብርሃምወአጽብሐዮ በ5......ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነአሮን፣ አቡነ ዮሐኒ፣ አቡነ አሞኒ፣ አቡነ መልአክ ክርስቶስሐንስ በ6......ግዝረተ ኢየሱስ፣ ቁስቋም ማርያም፣ ነቢዩ ኢያሱ፣ቅድስት አርሴማ፣ አባ ጰንጠሌዎን፣ ቅዱስ ቴዎዶስዮስ፣ አቡነተጠምቀመድኅን በ7......አጋዝዕተ ዓለም ሥላሴ፣ ስዕለተ ማርያም፣ ቅዱስዲዮስቆሮስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ ቅድስት እኅተ ጴጥሮስ በ8......አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል)፣ ሊቀ ነቢያት ሙሴ፣ሐዋርያው ማትያስ፣ ካህኑ ዘካርያስ፣ አባ ኪሮስ፣ ቅድስትአመተክርስቶስ በ9.......ሐዋርያው ቶማስ፣ ቅዱስ አትናትዮስ፣ አቡነ እስትንፋሰክርስቶስ፣ አቡነ ብጹዕ አምላክ፣ አቡነ ህልያና፣ አቡነ ፂዋወንጌል በ10.....መስቀለ ኢየሱስ፣ ሐዋርያው ናትናኤል፣ ያዕቆብ ወልደእልፍዮስ፣ ጼዴንያ ማርያም፣ ሰማዕቱ ሠርጊስ በ11.....ሐና ማርያም፣ ቅዱስ ኢያቄም፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ሰማዕቱፋሲለደስ፣ አቡነ ሐል ድንግል፣ አባ አሌፍ፣ ቅድስት ታኦድራ፣ቅዱስ ገላውዴዎስ በ12......ቅዱስ ሚካኤል፣ ሐዋርያው ማቴዎስ፣ ቅዱስ ዮሐንስአፈወርቅ፣ አባ ሳሙኤል፣ ቅድስት አፎሚያ፣ ቅዱስ ዲሜጥሮስ በ13.....እግዚአብሔርአብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል፣ እልፍ አእላፍመላእክት፣ አቡነ ዘርዐ ብሩክ፣ አቡነ ተንሳኢ ክርስቶስ በ14......አቡነ አረጋዊ፣ አባ ጳኩሚስ፣ ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ፣አቡነ ተስፋ ጽዮን፣ ሰማዕቱ አብሮኮሮስ፣ አባ ዘሚካኤል፣ሙሴጸሊም
  • 5. በ15.....ቅዱስ ቂርቆስ፣ አቡነ ቆራይ፣ ቅድስት ለባሲተክርስቶስ፣አቡነ ያሳይ፣ አቡነ ተስፋ ሐዋርያ፣ አባ ሚናት በ16......ኪዳነምሕረት፣ ቅድስት ኤልሳቤጥ፣ ቅድስት እየሉጣ፣ሰማዕቱ ጊጋር፣ አባ ጽሕማ፣ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ፣ አባጳውሊ በ17......ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ያዕቆብ ወልደዘብዴዎስ፣ቅዱስ ኤጲፋንዮስ፣ አቡነ ገሪማ፣ ቅዱስ ሚናስ፣ ጽላተሙሴ በ18......ሐዋርያው ፊልጶስ፣ አቡነ ዮስጣጤዎስ፣ ቅዱስማርያዕቆብ፣ሰማዕቱ ሮማኖስ፣ ሊቁ ቅዱስ አባ ዳንኤል፣ አቡነአኖርዮስ፣ማዕቀበ አልፋ በ19......ቅዱስ ገብርኤል፣ ሠለስቱ ደቂቅ፣ ቅዱስ ይምርሐነክርስቶስ፣ቅዱስ ሐርቤ (ገ/ማርያም)፣ አብየ እግዚእ፣ አቡነ ጸጋኢየሱስ፣አቡነ እናዝጊ በ20.....ነቢዩ ኤልሳዕ፣ ሕንጸታ ቤተክርስቲያን፣ ቅዱስ ዮሐንስአንፂር፣ ቅድስት ወለተ ሰማዕት በ21......እመቤታችንድንግል ማርያም፣ ነቢዩ ኢዩኤል፣ አቡነበትረ ማርያም፣ ቅድስት ሔራኒ፣ ጻድቁ ቆጵርያኖስ በ22.......ቅዱስ ዑራኤል፣ ወንጌላዊው ሉቃስ፣ አባ ደቅስዮስ፣ብስራተ ገብርኤል፣ ሰማዕቱ ቶኮሎስ፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ማሩና በ23.......ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ልበ አምላክ ዳዊት፣ ጠቢቡሰለሞን፣ሰማዕቱ ቅዱስ ቤድራቶስ በ24......24ቱ ካህናተ ሰማይ (ሱራፌል)፣ አቡነ ተክለሃይማኖት፣ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ፣ ቅድስት አስቴርእስራኤላዊት፣ አባ ሙሴጸሊም፣ አቡነ መርቆርዮስ፣ አባ ኖብ፣ ቅድስት ወለተ ሙሴ፣አቡነ ጎርጎርዮስ ዘላዕላይ ግብጽ በ25......ነቢዩ ዮናስ፣ ሰማዕቱ መርቆርዮስ፣ አቡነ አቢብ፣ ሕጻንሰሎሜ፣ አባ ሕጻን ሞዐ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ከማ በ26......ነቢዩ ሆሴዕ፣ አረጋዊ ዮሴፍ፣ ቅዱስ ጢሞቴዎስ፣ቶማስ ዘህንደኬ፣ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን (ፍሬምናጦስ)፣ አቡነሐብተማርያም፣ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ፣ አቡነ ሰበነ ድንግል በ27.....መድኃኒዓለም፣ ርዕሰ አበው ሔኖክ፣ ቅዱስ ያዕቆብዘስሩግ፣ ቅዱስ ያዕቆብ ዘአርማንያ፣ አባ ጽጌ ድንግል፣ አቡነመብዐ ጽዮን (ተክለ ማርያም)፣ አቡነ ተክለ አዶናይ፣ አቡነ ተክለሐዋርያ በ28.....አማኑኤል፣ አብርሐም፣ ይስሐቅ፣ ያዕቆብ፣ አባይምአታ፣ አባ ሊቃኖስ፣ ቅድስት አመተ ክርስቶስ፣ አመተጊዮርጊስ በ29......ባዕለ ወልድ፣ ቅዱስ ላሊበላ፣ አቡነ መዝርዐተክርስቶስ፣ አባ አፍጼ፣ ዳግማዊ ቂርቆስ
  • 6. በ30......መጥምቁ ዮሐንስ፣ ወንጌላዊው ማርቆስ፣ ቅድስትማርያም ክብራ፣ አቡነ አሮን ዘገሊላ የቅዱሳን በረከት አይለየን::