SlideShare a Scribd company logo
1 of 25
ምሳሌያዊ
ዕቃ
1. ምሳሌያዊ ሸክላ
1) የአካላዊ ሸክላ (ማሰሮ) አካላዊ
ባህሪያት
ሀ . ፈሳሽ ወይንም ጠጣር ነገር ለተለያየ አገልግሎት በውስጡ
መያዣ
ለ . የሸክላ አይነት
ሰሀን ፣ ድስት፣ አቁማዳ፣ ማሰሮ ፣ አፍላል፣ ብርጭቆ
የመሳሰሉት
2) የምሳሌያዊው ሸክላ እውነተኛ ትርጓሜ
ኢሳ 64:8 እግዚአብሔል (የሸክላ ሰራተኛ) : እኛ (አፈር) → ስራው(የሸክላ እቃ)
(ስራ 9:15 ኢየሱስ (መረጠ) → ጳውሎስ (ዕቃ ): ማስተላለፍ
→ ለአህዛብ
(ኤር 6:10-11 የእግዚአብሔር ቁጣ → ኤርሚያስ (እንደ ዕቃ መሞላቱ ): ልብ
ሁሉም አይነት ምሳሌያዊ ሸክላ
= የሰው ልብ
ኢሳ 64:8
8 ፤ አሁን ግን፥ አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፤ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥
እኛም
ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን።
ስራ 9:15
15 ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን
ይሸከም ዘንድ
ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤
ኤር 6:10-11
10 ይሰሙኝስ ዘንድ ለማን እናገራለሁ? ለማንስ አስጠነቅቃለሁ? እነሆ፥
ጆሮአቸው
ያልተገረዘች ናት ለመስማትም አይችሉም፤ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቃል ለስድብ
ሆኖባቸዋል፥ ደስም አያሰኛቸውም።
11 ስለዚህ በእግዚአብሔር ቍጣ ተሞልቻለሁ፤ ከመታገሥ ደክሜአለሁ፤ በሜዳ
2. የሸክላ አይነቶች
1)በስንት አይነት አለ = ሁለት አይነት
2)ምን ምክንያት ነው የሚፈለው ? በያዘው
ነገር
(ሀ) የእግዚአብሔር = የእግዚአብሔር ምግብ
(እውነት)
(ለ) የሰይጣን = የሰይጣን ምግብ (በእውነት
የተለበጠ ስሁት)
3) በቃዳማይ ምጻቱ የሰይጣን ሸክላነት
ውጤት
(ሀ) ትምቢት : ኤር 48:11-12
ሞአብ (ጋን, መሰቴ ) + ወይን : አምቡላ
← ቀን : ይመጣል + ሰው :
የሚገለበጡበት, ባዶ የሚያደርጉበት
ኤር 48:11-12
11 ሞዓብ ከታናሽነቱ ጀምሮ ቅምጥል ነበረ፥ በአምቡላውም
ላይ ዐርፎአል፥ ከዕቃውም ወደ
ዕቃ አልተገላበጠም፥ ወደ ምርኮም አልሄደም፤ ስለዚህ
ቃናው በእርሱ ውስጥ ቀርቶአል፥
መዓዛውም አልተለወጠም።
12 ስለዚህ፥ እነሆ፥ የሚያገላብጡትን የምልክበት ዘመን
ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፥
እነርሱም ያገላብጡታል፤ ጋኖቹንም ባዶ ያደርጋሉ፥
መስቴዎቹንም ይሰብራሉ።
(b) ፍጻሜ : ማቲ 23:25-26
ፈሪሳዊያን, የህግ መምራን ( ዕቃ) + ምግብ : አምቡላ
= ውጪ : ንጹህ + ውስጥ : ቆ ሻሻ (ስግብግብ, ራስ ወዳድ)
← ቀን : መጣ + ኢየሱስ : አመለከተ, ሰበረ ( ፍርድ)
ራዕይ 2:27 (እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ)
(ማቲ 23:25-26)
25 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት
ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።
26 አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ
የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።
4) በምግቡና በሸክላ እቃው ያለው ቁርኝት (በይዘቱና በያዢው መካከል)
ማቲ 15:11 ሰውን የሚያረክሰው : ከአፉ የሚወጣው
= የተለበጠ የውሸት ቃል , የሰው አስተምሮ (:7-9)
ማቲ 15:17-20) አካላዊ ምግብ አይደለም , መንፈሳዊ ምግብ (ቃል)
(ሀ) የክፉ ሀሳብ (ኤር 2:13)
= የእግዚአብሔርን ቃል መተው, የሰው ሀሳብን
መቀላቀል.
(ለ) ግድያ (ማቲ 23:13, ዮሐ 8:44, ማቲ 23:27)
= የሰውን መንፈስ መግደል
ማቲ 15:11፣7-9
11 ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ
አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን
የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።
7 እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ። 8 ይህ
ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ
በጣም የራቀ ነው፤ 9 የሰውም ሥርዓት የሆነ
ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ
ማቲ 15:17-20)
17 ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል
አትመለከቱምን?
18 ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።
19 ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት
መመስከር፥ ስድብ
ይወጣልና።
20 ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ
ሰውን አያረክሰውም።
ኤር 2:13
13 ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና፤ እኔን የሕያውን ውኃ ምንጭ
ትተውኛል፥
ማቲ 23:13, ዮ ሐ 8:44, ማቲ 23:27)
ማቲ 13 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን
በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥
ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ
ትከለክላላችሁ።
ዮሐ 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት
ልታደርጉ ትወዳላችሁ።
እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ
በእውነት አልቆመም።
ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።
ማቲ 27 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ
በውስጡ ግን የሙታን
ኤር 31:32
32 ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን
ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ
በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር።
ዮሐ 10:8-10
8 ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ ዳሩ ግን በጎቹ
አልሰሙአቸውም።
9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም
መሰማሪያም ያገኛል።
10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ
ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
4) (በምግቡና በዕቃው መካከል ያለው ትስስር)
ማቲ 15:11 ሰውን ማርከሱ : ከአፉ
= የተለበጠ የውሸት ቃል ማለትም የሰው አስተምሮ (:7-9)
ማቲ 15:17-20) አካላዊ ምግብ አይደለም , መንፈሳዊ ምግብ (ቃል)
(ሐ) ዘማዊነት ኤር 31:32
= ከባል ውጪ ዘር መቀበል
(መ) ሌብነት ዮሐ 10:8-10)
= አማኞች በመስረቅ መግደል
(ሠ) የውሸት ምስክረነት , ሰውን የሚማርክ
= ያልሆኑ ነገሮችን በመናገር እውነትን እንደ ንፋቄ
ማቅረብ
(ሉቃ 5:36-39) አዲስ ልብስ : የማይጣፍ → በአሮጌ ልብስ
አዲስ ወይንን : ማኖር → በአሮጌ አቁማዳ
አዲስ ወይን + አዲስ አቁማዳ
የድሮ ወይን
: የታተመው ቃል
አዲስ ወይን
: የተገለጠው ቃል
አሮጌው አቁማዳ :
የሚታወቀውን ቃል ብቻ በልቡ ሚጠበቅ
አዲሱ አቁማዳ :
በአዲሱ ቃል ልቡ የተለወጠ ልብ
የድሮውን የሚጠጡ : የድሮው ምርጥ ነው ይላሉ !
ሉቃ 5:36-39
36 ደግሞም ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው። የአዲስ ልብስ እራፊ ባረጀ
ልብስ ላይ የሚያኖር
የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱን ይቀደዋል ደግሞም አዲስ እራፊ
ለአሮጌው አይስማማውም።
37 ባረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን
አዲሱ የወይን ጠጅ
አቁማዳውን ያፈነዳል፥ እርሱም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል።
38 አዲሱን የወይን ጠጅ ግን በአዲስ አቁማዳ ማኖር ይገባል፥ ሁለቱም
ይጠባበቃሉ።
39 አሮጌ የወይን ጠጅ ሲጠጣ አዲሱን የሚሻ ማንም የለም፤ አሮጌው
ይጣፍጣል ይላልና።
5) እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት እቃ.
ሮሜ 9:21-24) ለከበረ ዓላማ , ለውርደት
(2 ጢሞ 2:21-22) የከበረ ዓላማ (የእግዚአብሔርን ምግብ
የሚይዝ )
= ንጹህ ዕቃ (ከቀድሞ ነገሩ ጋር ያ)ልተዋሀደ ( ዮሐ
15:3)
ከኢየሱስ በሆነው ቃል መንጻታቸው (የተገለጠው
ቃል ).
( ዘዳ 32:2) ውሃ = የእግዚአብሔር ቃል
ሮሜ 9:21-24
21 ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም
ለውርደት ሊሠራ
በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
22 -23 ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ
ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር
ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ
ዘንድ፥ ለጥፋት
የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው?
24 የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ
ደግሞ የጠራን እኛ
ነን።
2 ጢሞ 2:21-22
21 እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ ለክብር የሚሆን
የተቀደሰም ለጌታውም
የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ዕቃ ይሆናል።
22 ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ
ጋር ጽድቅን
እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።
(ዮሐ 15:3, ዘዳ 32:2, 1 ጴጥ 1:22)
3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤
2 ፤ ትምህርቴ እንደ ዝናብ ትፈስሳለች፥ ነገሬ እንደ ጠል ትንጠባጠባለች፤
በልምላሜ ላይ እንደ ጤዛ፥ በሣርም ላይ እንደ ካፊያ።
22 ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደደ
6) የእግዚአብሔር ዕቃ የሆነው ጳዎሎስ
(ፊሊ 3:8) ሁሉን : ጉድፍ = ባህል , የሰው ትምህርት የታተመው
ቃል
የያዘውም : ኢየሱስን ማወቅ (የተገለጠው ቃል)
ገላ 1:11-12 እውቀት : የተለወጠው ጳውሎስ
= የብሉይ ኪዳን የተገለጠው ቃል
ፊሊ 3:8, ገላ l1:11-12
8 አዎን፥ በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ
እውቀት ነገር
ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም
አገኝ ዘንድ፥
11 ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ
3. ሰው የሚይዘው እቃ.
ማቲ 13:47-50) የእግዚብሔር እቃ : ሁሉን የያዘች መረብ ትመስላለች
(ህምባ 1:14 መንፈሳዊ አሳ = ሰው
ማቲ 4:19 ሰውን አጥማጅ (አሳ ).
1) ጥሩው አሳ (ጻዲቅ ) : በቅርጫት የሚቀመጥ (ዕቃ).
2) መጥፎ አሳ (እርኩስ ) : የሚወረወር
ማቲ 13:47-50)
47 ደግሞ መንግሥተ ሰማያት ወደ ባሕር የተጣለች ከሁሉም
ዓይነት የሰበሰበች መረብን
ትመስላለች፤
48 በሞላችም ጊዜ ወደ ወደቡ አወጡአት፥ ተቀምጠውም
መልካሙን ለቅመው በዕቃዎች
ውስጥ አከማቹ ክፉውን ግን ወደ ውጭ ጣሉት።
49 በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል፤ መላእክት መጥተው
ኃጢአተኞችን ከጻድቃን
መካከል ይለዩአቸዋል፥ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል፤
50 በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
ህምባ 1:14
14 ፤ ሰዎችንም እንደ ባሕር ዓሣዎች፥
አለቃም እንደሌላቸው ተንቀሳቃሾች
ለምን ታደርጋቸዋለህ?
ማቲ 4:19
19 እርሱም። በኋላዬ ኑና ሰዎችን
ማጠቃለያ >
1.የማን እቃ ነን ?
2.የማን እቃ እንሁን ?
3.በምንድ ነው የማን የምንሆነው ?
4.ለመሆኑ ምንድነው በውስጣችን
ያለው
የማጠቃለያ ጥያቄ
1.ዕቃ ምንድ ነው?
2.ስንት አይነት እቃ አለ ? ምንን መሰረት
አድርገን ከፈልናቸው>
3.አሮጌና አዲሱ አቁማዳ ምንድነው ?
4. አሮጌ ወይንና አዲሱ ወይን ምንድ ነው ?
5.አሳ ምንድነው ? አጥማጁስ ? መረቡና
ቅርጫቱስ
6.ከዛሬ ትምህርት ምን ቀረልክ ?

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptx

  • 2. 1. ምሳሌያዊ ሸክላ 1) የአካላዊ ሸክላ (ማሰሮ) አካላዊ ባህሪያት ሀ . ፈሳሽ ወይንም ጠጣር ነገር ለተለያየ አገልግሎት በውስጡ መያዣ ለ . የሸክላ አይነት ሰሀን ፣ ድስት፣ አቁማዳ፣ ማሰሮ ፣ አፍላል፣ ብርጭቆ የመሳሰሉት
  • 3. 2) የምሳሌያዊው ሸክላ እውነተኛ ትርጓሜ ኢሳ 64:8 እግዚአብሔል (የሸክላ ሰራተኛ) : እኛ (አፈር) → ስራው(የሸክላ እቃ) (ስራ 9:15 ኢየሱስ (መረጠ) → ጳውሎስ (ዕቃ ): ማስተላለፍ → ለአህዛብ (ኤር 6:10-11 የእግዚአብሔር ቁጣ → ኤርሚያስ (እንደ ዕቃ መሞላቱ ): ልብ ሁሉም አይነት ምሳሌያዊ ሸክላ = የሰው ልብ
  • 4. ኢሳ 64:8 8 ፤ አሁን ግን፥ አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፤ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥ እኛም ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን። ስራ 9:15 15 ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤ ኤር 6:10-11 10 ይሰሙኝስ ዘንድ ለማን እናገራለሁ? ለማንስ አስጠነቅቃለሁ? እነሆ፥ ጆሮአቸው ያልተገረዘች ናት ለመስማትም አይችሉም፤ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቃል ለስድብ ሆኖባቸዋል፥ ደስም አያሰኛቸውም። 11 ስለዚህ በእግዚአብሔር ቍጣ ተሞልቻለሁ፤ ከመታገሥ ደክሜአለሁ፤ በሜዳ
  • 5. 2. የሸክላ አይነቶች 1)በስንት አይነት አለ = ሁለት አይነት 2)ምን ምክንያት ነው የሚፈለው ? በያዘው ነገር (ሀ) የእግዚአብሔር = የእግዚአብሔር ምግብ (እውነት) (ለ) የሰይጣን = የሰይጣን ምግብ (በእውነት የተለበጠ ስሁት)
  • 6. 3) በቃዳማይ ምጻቱ የሰይጣን ሸክላነት ውጤት (ሀ) ትምቢት : ኤር 48:11-12 ሞአብ (ጋን, መሰቴ ) + ወይን : አምቡላ ← ቀን : ይመጣል + ሰው : የሚገለበጡበት, ባዶ የሚያደርጉበት
  • 7. ኤር 48:11-12 11 ሞዓብ ከታናሽነቱ ጀምሮ ቅምጥል ነበረ፥ በአምቡላውም ላይ ዐርፎአል፥ ከዕቃውም ወደ ዕቃ አልተገላበጠም፥ ወደ ምርኮም አልሄደም፤ ስለዚህ ቃናው በእርሱ ውስጥ ቀርቶአል፥ መዓዛውም አልተለወጠም። 12 ስለዚህ፥ እነሆ፥ የሚያገላብጡትን የምልክበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እነርሱም ያገላብጡታል፤ ጋኖቹንም ባዶ ያደርጋሉ፥ መስቴዎቹንም ይሰብራሉ።
  • 8. (b) ፍጻሜ : ማቲ 23:25-26 ፈሪሳዊያን, የህግ መምራን ( ዕቃ) + ምግብ : አምቡላ = ውጪ : ንጹህ + ውስጥ : ቆ ሻሻ (ስግብግብ, ራስ ወዳድ) ← ቀን : መጣ + ኢየሱስ : አመለከተ, ሰበረ ( ፍርድ) ራዕይ 2:27 (እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ) (ማቲ 23:25-26) 25 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ። 26 አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።
  • 9. 4) በምግቡና በሸክላ እቃው ያለው ቁርኝት (በይዘቱና በያዢው መካከል) ማቲ 15:11 ሰውን የሚያረክሰው : ከአፉ የሚወጣው = የተለበጠ የውሸት ቃል , የሰው አስተምሮ (:7-9) ማቲ 15:17-20) አካላዊ ምግብ አይደለም , መንፈሳዊ ምግብ (ቃል) (ሀ) የክፉ ሀሳብ (ኤር 2:13) = የእግዚአብሔርን ቃል መተው, የሰው ሀሳብን መቀላቀል. (ለ) ግድያ (ማቲ 23:13, ዮሐ 8:44, ማቲ 23:27) = የሰውን መንፈስ መግደል
  • 10. ማቲ 15:11፣7-9 11 ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው። 7 እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ። 8 ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ 9 የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ
  • 11. ማቲ 15:17-20) 17 ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን? 18 ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው። 19 ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና። 20 ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም። ኤር 2:13 13 ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና፤ እኔን የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል፥
  • 12. ማቲ 23:13, ዮ ሐ 8:44, ማቲ 23:27) ማቲ 13 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ። ዮሐ 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና። ማቲ 27 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን
  • 13. ኤር 31:32 32 ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር። ዮሐ 10:8-10 8 ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ ዳሩ ግን በጎቹ አልሰሙአቸውም። 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል። 10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
  • 14. 4) (በምግቡና በዕቃው መካከል ያለው ትስስር) ማቲ 15:11 ሰውን ማርከሱ : ከአፉ = የተለበጠ የውሸት ቃል ማለትም የሰው አስተምሮ (:7-9) ማቲ 15:17-20) አካላዊ ምግብ አይደለም , መንፈሳዊ ምግብ (ቃል) (ሐ) ዘማዊነት ኤር 31:32 = ከባል ውጪ ዘር መቀበል (መ) ሌብነት ዮሐ 10:8-10) = አማኞች በመስረቅ መግደል (ሠ) የውሸት ምስክረነት , ሰውን የሚማርክ = ያልሆኑ ነገሮችን በመናገር እውነትን እንደ ንፋቄ ማቅረብ
  • 15. (ሉቃ 5:36-39) አዲስ ልብስ : የማይጣፍ → በአሮጌ ልብስ አዲስ ወይንን : ማኖር → በአሮጌ አቁማዳ አዲስ ወይን + አዲስ አቁማዳ የድሮ ወይን : የታተመው ቃል አዲስ ወይን : የተገለጠው ቃል አሮጌው አቁማዳ : የሚታወቀውን ቃል ብቻ በልቡ ሚጠበቅ አዲሱ አቁማዳ : በአዲሱ ቃል ልቡ የተለወጠ ልብ የድሮውን የሚጠጡ : የድሮው ምርጥ ነው ይላሉ !
  • 16. ሉቃ 5:36-39 36 ደግሞም ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው። የአዲስ ልብስ እራፊ ባረጀ ልብስ ላይ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱን ይቀደዋል ደግሞም አዲስ እራፊ ለአሮጌው አይስማማውም። 37 ባረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱ የወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳል፥ እርሱም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል። 38 አዲሱን የወይን ጠጅ ግን በአዲስ አቁማዳ ማኖር ይገባል፥ ሁለቱም ይጠባበቃሉ። 39 አሮጌ የወይን ጠጅ ሲጠጣ አዲሱን የሚሻ ማንም የለም፤ አሮጌው ይጣፍጣል ይላልና።
  • 17. 5) እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት እቃ. ሮሜ 9:21-24) ለከበረ ዓላማ , ለውርደት (2 ጢሞ 2:21-22) የከበረ ዓላማ (የእግዚአብሔርን ምግብ የሚይዝ ) = ንጹህ ዕቃ (ከቀድሞ ነገሩ ጋር ያ)ልተዋሀደ ( ዮሐ 15:3) ከኢየሱስ በሆነው ቃል መንጻታቸው (የተገለጠው ቃል ). ( ዘዳ 32:2) ውሃ = የእግዚአብሔር ቃል
  • 18. ሮሜ 9:21-24 21 ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን? 22 -23 ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው? 24 የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን።
  • 19. 2 ጢሞ 2:21-22 21 እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ ለክብር የሚሆን የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ዕቃ ይሆናል። 22 ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል። (ዮሐ 15:3, ዘዳ 32:2, 1 ጴጥ 1:22) 3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ 2 ፤ ትምህርቴ እንደ ዝናብ ትፈስሳለች፥ ነገሬ እንደ ጠል ትንጠባጠባለች፤ በልምላሜ ላይ እንደ ጤዛ፥ በሣርም ላይ እንደ ካፊያ። 22 ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደደ
  • 20. 6) የእግዚአብሔር ዕቃ የሆነው ጳዎሎስ (ፊሊ 3:8) ሁሉን : ጉድፍ = ባህል , የሰው ትምህርት የታተመው ቃል የያዘውም : ኢየሱስን ማወቅ (የተገለጠው ቃል) ገላ 1:11-12 እውቀት : የተለወጠው ጳውሎስ = የብሉይ ኪዳን የተገለጠው ቃል ፊሊ 3:8, ገላ l1:11-12 8 አዎን፥ በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ፥ 11 ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ
  • 21. 3. ሰው የሚይዘው እቃ. ማቲ 13:47-50) የእግዚብሔር እቃ : ሁሉን የያዘች መረብ ትመስላለች (ህምባ 1:14 መንፈሳዊ አሳ = ሰው ማቲ 4:19 ሰውን አጥማጅ (አሳ ). 1) ጥሩው አሳ (ጻዲቅ ) : በቅርጫት የሚቀመጥ (ዕቃ). 2) መጥፎ አሳ (እርኩስ ) : የሚወረወር
  • 22. ማቲ 13:47-50) 47 ደግሞ መንግሥተ ሰማያት ወደ ባሕር የተጣለች ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብን ትመስላለች፤ 48 በሞላችም ጊዜ ወደ ወደቡ አወጡአት፥ ተቀምጠውም መልካሙን ለቅመው በዕቃዎች ውስጥ አከማቹ ክፉውን ግን ወደ ውጭ ጣሉት። 49 በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል፤ መላእክት መጥተው ኃጢአተኞችን ከጻድቃን መካከል ይለዩአቸዋል፥ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል፤ 50 በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
  • 23. ህምባ 1:14 14 ፤ ሰዎችንም እንደ ባሕር ዓሣዎች፥ አለቃም እንደሌላቸው ተንቀሳቃሾች ለምን ታደርጋቸዋለህ? ማቲ 4:19 19 እርሱም። በኋላዬ ኑና ሰዎችን
  • 24. ማጠቃለያ > 1.የማን እቃ ነን ? 2.የማን እቃ እንሁን ? 3.በምንድ ነው የማን የምንሆነው ? 4.ለመሆኑ ምንድነው በውስጣችን ያለው
  • 25. የማጠቃለያ ጥያቄ 1.ዕቃ ምንድ ነው? 2.ስንት አይነት እቃ አለ ? ምንን መሰረት አድርገን ከፈልናቸው> 3.አሮጌና አዲሱ አቁማዳ ምንድነው ? 4. አሮጌ ወይንና አዲሱ ወይን ምንድ ነው ? 5.አሳ ምንድነው ? አጥማጁስ ? መረቡና ቅርጫቱስ 6.ከዛሬ ትምህርት ምን ቀረልክ ?