SlideShare a Scribd company logo
ኦርቶዶክሳዊ የህይወት ክህሎት 2
በምንተስኖት ደስታ
የ/ደ/ገ/ዐማኑኤል ሰ/ት/ቤት የምሩቃን ኅብረት
https://t.me/tewahidothinktan
የሃጥያት መስፋፋት ነብስ ሁልጊዜ እንድታቃስት እያረጋት መሆኑ የዘመናችን እውነታ ነው፡፡ ነገር ግን
በህይወታችን ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ በሰላምና በበረከት ውስጥ መኖራችንንም የማይዘነጋ
ነው፡፡
ነገር ግን ይህን አለም ለማሸነፍና ከጸጋ እግዚአብሔር ይበልጥ ለመጠቀም ኦርቶዶክሳዊውን ወጣት
መላበስ አለብን.
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት
1. ስኬታማ ወጣት ነው
እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ (ዘፍ. 39:2)
 ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የሰውነት አቅሙንና አይምሮውን ለማዳበር ይተጋል ይህም ነገሮች ላይ
ትኩረት ለማድረግና ለማጥናት ስለሚረዳው በትምህርትና በስራ ውስጥ ውጤታማ ይሆናል፡፡
 ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ስሜቱ የማይረባበሽና አቅሙም የማይፍረከረክ በመሆኑ ከገንቢ ና መንፈሳዊ
ጉጉት ጋርሁሌም ጤናማና ንቁ ነው ይሄ ደግሞ ስኬታማ ማንነትንና ንጽህናውን /ክብሩን/
ለመጠበቅ ያስችለዋል፡፡
 ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ደመ ነብሳዊና ስሜታዊ ማንነቱ የተመጠነ በመሆኑ በፍላጎቱ፣ በእረፍቱ፣
በመዝናኛው፣ በአመጋገብና አለባበሱ ላይ ጥንቃቄ ያደርጋል፡፡ ራሱን ይቆጣጠራል፡፡
2. ደፋር ወጣት ነው!
ኀጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል። ምሳ. 28:1 ፤
ሄሮድስ ዮሐንስ ጻድቅና ቅዱስ ሰው እንደ ሆነ አውቆ ይፈራውና ይጠባበቀው ነበር፡፡ ማር 6:20
 በሐጢያት ልማድ መያዝ ፈሪና ተጠራጣሪ ያደርጋል ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ግን ራሱን ሁል ጊዜ
ከሚስጥራት ጋር ባለ ህብረት ስለሚያድስ እውነትንም ስለሚይዝ አይፈራም እንዳውም እንደ
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ይፈራል እንጂ፡፡
 በበረኸኛው ቅዱስ ዮሃንስ ዘንድ በሔሮድስ ዘንድ ያለ አይነት የጦር መሳሪያ አልነበረም፡፡
የታጠቀው ደፋር የሚያደርገውን እውነት ነበር እናም ደፍሮ ……አልተፈቀደልህም አለው
 ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በማንም ፊት በሃያል ቃላት፣ በፍቅር ልብ፣ በተገራ አንደበትና በትህትና
መንፈስ ሳይፈራ ክፉውን ይቃወማል፡፡ ለአንዱ ለእግዚአብሔር በቅንዓት ይቆማል /ይሰለፋል፡፡
 ኦርቶዶክሳዊ ወ ጣት ከአለም አንዳች የሚፈልገው ነገር የለምና አይፈራም ፡ እውነቱን ቢናገር
የሚቀርለት እንጂ የሚቀርበት እንደሌለ ስለሚረዳ አይፈራም ፡፡ “በአለም ጉባኤ ውስጥ
በምቀመጥበት ጊዜ አልፈራም ምክኒያቱም ምንም /ከአለም/ አልፈልግምና” (ቅዱስ
አውግስጢኖስ).
 በመሆኑም በግላዊም ሆነ በማህበራዊ ህይወቱ እውነትን ለመናገርና ለመመስከር አይፈራም፡፡
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው። (ዮሐ
8:34).
 ንጹህና የተሰበረ መንፈስ የተተበተበበትን የሃጢያት ፋሻ ፈቶ ይወጣል፤ ከጠላት
ወጥመድም ወጥቶ ወደ ጀርባው ሳይመለስ ያለፍረሐት በመንግስቱ ጎዳና /በተዋህዶ/
ይሄዳል፡፡
 ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ በሚገኝ ጸጋ አርነት ይወጣል መድሃኒታችን ለአይሁዶች
እንደነገራቸው “እንግዲህ ወልድ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ” (ዮሐ
8:36);
 ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ራሱን በቻለው መጠን ከሃጢያት ስለሚጠብቅ በሃጢያት ባርነት
ውስጥ አይወድቅም በፍቃዱ ላንዱ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ይገዛል እንጂ
ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን
ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና።
ዮሐ 15፡15
እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ሮሜ
12፡16
 ንጹህ ልብ ሁልጊዜም መልካምና ለሁሉም ያለገደብ የተከፈተ ነው፡፡
 ሀጢያተኛ ልብ ግን በኩራት ራሱን የሚዘጋና የሚታበይ ነው፡፡ ለዛም ነው ቅዱሳን ሃጢያትን ከኩራት ጋር
የሚያገናኙት፡፡
 ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ግን
 ከራስ ወዳድነት አልፎ ለሁሉም ክፍት የሆነ
 ለሁሉም መልካም የሆነ
 ራሱን ክፍት አድርጎ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ
 የራሱን ጥቅም የማያስቀድም
 የሰዎችን ህማምና ስቃይ የሚካፈል
 በትህትናና በፍቅር ሰዎችን የሚያገለግል
በአጠቃላይ
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ለራሱ ሲል እግዚአብሔርንና ሰውን የሚዘነጋ ሳይሆን
ስለ ፍቅረ እግዚአብሔርና ፍቅረ ሰብ ራሱን የሚዘነጋ ማለት ነው፡፡
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ፊሊ 4፡4
 ኦርቶዶክሳዊ ማንነት የተወሳሰበ ና ቅንነት የተለየው ማንነት ስላልሆነ ጤናማ ላልሆነ
ራስ ወዳድነት ና ለአስመሳይ ትህትና አይጋለጥም
 ለድብርትና ጭንቀት አይጋለጥም ይልቁንም በሰውነቱ፣ በልቡና በምግባሩ የተስፋን
ብርሃን ይረጫል
 ማንም ከእንደዚ አይነቱን ስብእና ከተላበሰ ሰው ጋር የሚገናኝ ሰው ደስታውና ሰላሙ
እስኪተላለፍበት ድረስ በደስታ የተሞላ ነው፡፡
 ደስታ ሁሌም ከሱ ጋር ነውና ደስተኛ ለመሆን መንፈሳዊ አካላዊና ስነልቦናዊ እሱነቱን
በሚጎዱ የሱሰኝነት ህይወት ውስጥ አይቀበርም
 ሁልጊዜም ሃጢያቱ በእግዚአብሔር ይቅር እነደሚባልለት በልቡ ውስጥም
የእግዚአብሔር መኖርን ስለሚረዳ ደስ ይለዋል መዘ 32፡1
 ወጣትነት በሀጢአት ግፊት የምንወረወርበት ወቅት ነው፡፡ በመሆኑም
በሁኔታዎች ላይ ለመወሰንና ትክክለኛ እርምጃዎችን ለመወሰን
እንቸገራለን፡፡
 የወጣትነት ወቅት በህብረተሰባዊና ሰይጣናዊ ጫናዎች ምክንያት በሐጢያት
የምንወድቅበት ነው፡፡
 ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊ ማንነት የተላበሰ ወጣት መንገዱን፣ አካሄዱንና
ውሳኔውን በደንብ ስለሚያቅ ከወደቀበት ሃጢያት በፍጥነትና በፍቃዱ
ይነሳል፡፡
 ስለሆነም በመልካምም ሆነ በክፉዎች ዘንድ የተወደደ ይሆናል፡፡
በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥ ከደስታም ጋር በሁሉ
ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት
በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ
ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን ቆላ 1፡ 10-12
የሃጢያት ማንነት እንዲ ትከሰሳለች : “እንግዲህ ዛሬ ከምታፍሩበት ነገር ያን ጊዜ ምን ፍሬ ነበራችሁ?
የዚህ ነገር መጨረሻው ሞት ነውና።(ሮሜ. 6:21)
የኦርቶዶክሳዊ ወጣት ማንነት ግን
 በእግዚአብሔር የተከበበች ናትና በህብረታዊ ህይወት ውስጥ ታፈራለች
 በነፍሳት የተከበበች ናትና በአገልግሎት ውስጥ ታፈራለች
 በተቀደሰ መሻት የተከበበች ናትና በነገሮች ሁሉ ታፈራለች
 ንጽሂት ነፍስ ናትና የመንፈስ ፍሬን ከመንፈስቅዱስ ማሳ ትወስዳለች: “ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥
ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። .” (ገላ.5:22).
 ቅድስት ነፍስ ናትና ምርታማ፣ ውጤታማና ተዳሳሽ ተጽዕኖን በሌሎች ላይ በማሳደር በእግዚአብሔር
ክብር ስለመዳናቸው ትተጋለች
 (ሀ) ደስተኝነት መፈለግ
 ያለእግዚአብሔር አለም ደስታ ትሰጠናለች? እግዚአብሔር እኛን እንዲያስደስተን እድል ሰጥተነዋል?
 በቅድስና ሙሉ የሆነን ህይወት አስበነው እናውቃልን? አለማዊውን ህይወት የህይወት እርካታ ያጎናጽፋል?
 ክርስቶስ ለሰማሪያዊቷ ሴት እንዲ ነበር ያላት: "ማንም ከዚህ ውሃ የሚጠጣ ቢኖር ዳግመኛ ይጠማል."
(ዩሐ 4:13).
 ልናውቀው የሚገባው አለም ሙሉ ለሙሉ ልታረካን አትችልም ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር
 (ለ) የኦርቶዶክሳዊያን ወጣቶች መሰረታዊ ጉዳዮች
 ✅ ትክክለኝነትና ስህተት: "ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥
ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።." (1 ቆሮ 10:23). ለኦርቶዶክሳዊ ወጣት የአንድ ነገር ልክነት
የሚመዘነው ማድረግ በመቻሉ ሳይሆን ጉዳዩ የእግዚአብሔርን ቤ/ክ የማይቃወም፣ በወንድምና እህቱ ላይ
እንቅፋት የማይሆን ሲሆን ነው፡፡ እነዚህን የማያሟላ ከሆነ ግን ስህት ነው ማለት ነው፡፡." ሮሜ 14:21
 ✅ ንጽህና: " የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ
አታውቁምን? ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ። " 1 ቆሮ 3:16-17
 ✅ ሃሳብ: "በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥
ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን
ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ ፊሊ 4:8
(ሐ) የኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች ግብ
መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ ማቴ 5:48 እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ
ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ። በማለት እንደተናገረው የኦርቶዶክሳዊ
ወጣት ግቡ በንስሃና በሚስጥራት በኩል ፍጽምናን ገንዘብ ማድረግ ነው፡፡
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የፍጽምና ከፍታ ላይ ለመድረስ እነዚህን ነገሮች ሊከተል
ይገባል፡
❇ከእግዚአብሔርና ከሰዎች በሚያገኛቸው ምክሮችና ድጋፎች መሰረት የራሱን
ውሳኔ መወሰንና ለራሱ ሓላፊነትን መውሰድ
❇እርካደስታ በትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ ድረስ ስሜታዊ ፍላጎቶችን ማዘግየት;
❇ወዳጅነትን በትእግስትና በይቅርታ አድርግ
❇ግልጽ የሆነ የህይወት መርህና ግብ ይኑርህ
❇በዙሪያህ ሁሉ የእግዚአብሔርን መኖርን አስታውስ. ለህጉም ተገዛ.
(ሠ) የኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች መመሪያዎች
✅ ከእግዚአብሔር የሚያርቅ ሃጥያትን በመተግበር የእግዚአብሔርን አርአያ አለማጣት
✅ በከንቱ ምኞት በባዶነት ስሜት ውስጥ አለመዘፈቅ
 የሰረቀ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፥ ነገር ግን በዚያ ፈንታ ለጎደለው የሚያካፍለው እንዲኖርለት በገዛ እጆቹ መልካምን
እየሠራ ይድከም። (ኤፌ 4:28).
✅ ለምድራዊ ደስታ ወርቃማ ክርስቲያናዊ እሴቶችን ዝቅ አያደርግም
✅ እውነተኛውን የፍቅርን ትርጉም አያረክስም (1 ቆሮ 13).
✅ ክርስቲያናዊ መርሆች ከአካባቢያዊ ጫናዎች በላይ መሆናቸውን አይዘነጋም
✅ የክርስቶስ አካሉ ከሆነች ቤ/ክ አገልግሎትና ምግባረ ሰናያት አይርቅም
(ረ) ፈቃደ እግዚአብሔር
 ፈቃደ እግዚአብሔር በሚከተሉት በኩል ይገኛል
❇ በቃሉ
❇ በቤ/ክ አስተምህሮ
❇ በቅዱሳን ህይወት
❇በመንፈሳዊያን እርዳታ
❇ በውስጣዊ ሰላም
❇ በእግዚአብሔር ጥበቃ
❇ ዘላቂ በሆነ የጸሎትና የእምነት ህይወት
❇ በትእግስትና በተስፋ ነገሮችን ተረጋግቶ በመመርመር
❇ ራስ ወዳድነትንና ኢ ግብረ ገባዊነትን በመታገል

More Related Content

Similar to Orthodox yoth life skill 2

የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxየቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
GetachewEndale
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
armoniumtvkiw
 
Amharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptx
Amharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptxAmharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptx
Amharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptx
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptx
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptxምሳሌያዊ ዕቃ.pptx
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptx
ruthasegid98
 
Amharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Amharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdfAmharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Amharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Filipino Tracts and Literature Society Inc.
 
መሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxመሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptx
GetachewEndale
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
PetrosGeset
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
zelalem13
 

Similar to Orthodox yoth life skill 2 (9)

የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxየቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
 
Amharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptx
Amharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptxAmharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptx
Amharic Soul Winning Gospel Presentation - Only JESUS CHRIST Saves.pptx
 
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptx
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptxምሳሌያዊ ዕቃ.pptx
ምሳሌያዊ ዕቃ.pptx
 
Orthodox tewahedomarriage7wb
Orthodox tewahedomarriage7wbOrthodox tewahedomarriage7wb
Orthodox tewahedomarriage7wb
 
Amharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Amharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdfAmharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Amharic - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
 
መሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxመሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptx
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
 

Orthodox yoth life skill 2

  • 1. ኦርቶዶክሳዊ የህይወት ክህሎት 2 በምንተስኖት ደስታ የ/ደ/ገ/ዐማኑኤል ሰ/ት/ቤት የምሩቃን ኅብረት https://t.me/tewahidothinktan
  • 2. የሃጥያት መስፋፋት ነብስ ሁልጊዜ እንድታቃስት እያረጋት መሆኑ የዘመናችን እውነታ ነው፡፡ ነገር ግን በህይወታችን ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ በሰላምና በበረከት ውስጥ መኖራችንንም የማይዘነጋ ነው፡፡ ነገር ግን ይህን አለም ለማሸነፍና ከጸጋ እግዚአብሔር ይበልጥ ለመጠቀም ኦርቶዶክሳዊውን ወጣት መላበስ አለብን. ኦርቶዶክሳዊ ወጣት 1. ስኬታማ ወጣት ነው እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ (ዘፍ. 39:2)  ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የሰውነት አቅሙንና አይምሮውን ለማዳበር ይተጋል ይህም ነገሮች ላይ ትኩረት ለማድረግና ለማጥናት ስለሚረዳው በትምህርትና በስራ ውስጥ ውጤታማ ይሆናል፡፡  ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ስሜቱ የማይረባበሽና አቅሙም የማይፍረከረክ በመሆኑ ከገንቢ ና መንፈሳዊ ጉጉት ጋርሁሌም ጤናማና ንቁ ነው ይሄ ደግሞ ስኬታማ ማንነትንና ንጽህናውን /ክብሩን/ ለመጠበቅ ያስችለዋል፡፡  ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ደመ ነብሳዊና ስሜታዊ ማንነቱ የተመጠነ በመሆኑ በፍላጎቱ፣ በእረፍቱ፣ በመዝናኛው፣ በአመጋገብና አለባበሱ ላይ ጥንቃቄ ያደርጋል፡፡ ራሱን ይቆጣጠራል፡፡
  • 3. 2. ደፋር ወጣት ነው! ኀጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል። ምሳ. 28:1 ፤ ሄሮድስ ዮሐንስ ጻድቅና ቅዱስ ሰው እንደ ሆነ አውቆ ይፈራውና ይጠባበቀው ነበር፡፡ ማር 6:20  በሐጢያት ልማድ መያዝ ፈሪና ተጠራጣሪ ያደርጋል ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ግን ራሱን ሁል ጊዜ ከሚስጥራት ጋር ባለ ህብረት ስለሚያድስ እውነትንም ስለሚይዝ አይፈራም እንዳውም እንደ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ይፈራል እንጂ፡፡  በበረኸኛው ቅዱስ ዮሃንስ ዘንድ በሔሮድስ ዘንድ ያለ አይነት የጦር መሳሪያ አልነበረም፡፡ የታጠቀው ደፋር የሚያደርገውን እውነት ነበር እናም ደፍሮ ……አልተፈቀደልህም አለው  ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በማንም ፊት በሃያል ቃላት፣ በፍቅር ልብ፣ በተገራ አንደበትና በትህትና መንፈስ ሳይፈራ ክፉውን ይቃወማል፡፡ ለአንዱ ለእግዚአብሔር በቅንዓት ይቆማል /ይሰለፋል፡፡  ኦርቶዶክሳዊ ወ ጣት ከአለም አንዳች የሚፈልገው ነገር የለምና አይፈራም ፡ እውነቱን ቢናገር የሚቀርለት እንጂ የሚቀርበት እንደሌለ ስለሚረዳ አይፈራም ፡፡ “በአለም ጉባኤ ውስጥ በምቀመጥበት ጊዜ አልፈራም ምክኒያቱም ምንም /ከአለም/ አልፈልግምና” (ቅዱስ አውግስጢኖስ).  በመሆኑም በግላዊም ሆነ በማህበራዊ ህይወቱ እውነትን ለመናገርና ለመመስከር አይፈራም፡፡
  • 4. እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው። (ዮሐ 8:34).  ንጹህና የተሰበረ መንፈስ የተተበተበበትን የሃጢያት ፋሻ ፈቶ ይወጣል፤ ከጠላት ወጥመድም ወጥቶ ወደ ጀርባው ሳይመለስ ያለፍረሐት በመንግስቱ ጎዳና /በተዋህዶ/ ይሄዳል፡፡  ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ በሚገኝ ጸጋ አርነት ይወጣል መድሃኒታችን ለአይሁዶች እንደነገራቸው “እንግዲህ ወልድ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ” (ዮሐ 8:36);  ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ራሱን በቻለው መጠን ከሃጢያት ስለሚጠብቅ በሃጢያት ባርነት ውስጥ አይወድቅም በፍቃዱ ላንዱ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ይገዛል እንጂ ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና። ዮሐ 15፡15
  • 5. እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ሮሜ 12፡16  ንጹህ ልብ ሁልጊዜም መልካምና ለሁሉም ያለገደብ የተከፈተ ነው፡፡  ሀጢያተኛ ልብ ግን በኩራት ራሱን የሚዘጋና የሚታበይ ነው፡፡ ለዛም ነው ቅዱሳን ሃጢያትን ከኩራት ጋር የሚያገናኙት፡፡  ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ግን  ከራስ ወዳድነት አልፎ ለሁሉም ክፍት የሆነ  ለሁሉም መልካም የሆነ  ራሱን ክፍት አድርጎ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ  የራሱን ጥቅም የማያስቀድም  የሰዎችን ህማምና ስቃይ የሚካፈል  በትህትናና በፍቅር ሰዎችን የሚያገለግል በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ለራሱ ሲል እግዚአብሔርንና ሰውን የሚዘነጋ ሳይሆን ስለ ፍቅረ እግዚአብሔርና ፍቅረ ሰብ ራሱን የሚዘነጋ ማለት ነው፡፡
  • 6. ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ፊሊ 4፡4  ኦርቶዶክሳዊ ማንነት የተወሳሰበ ና ቅንነት የተለየው ማንነት ስላልሆነ ጤናማ ላልሆነ ራስ ወዳድነት ና ለአስመሳይ ትህትና አይጋለጥም  ለድብርትና ጭንቀት አይጋለጥም ይልቁንም በሰውነቱ፣ በልቡና በምግባሩ የተስፋን ብርሃን ይረጫል  ማንም ከእንደዚ አይነቱን ስብእና ከተላበሰ ሰው ጋር የሚገናኝ ሰው ደስታውና ሰላሙ እስኪተላለፍበት ድረስ በደስታ የተሞላ ነው፡፡  ደስታ ሁሌም ከሱ ጋር ነውና ደስተኛ ለመሆን መንፈሳዊ አካላዊና ስነልቦናዊ እሱነቱን በሚጎዱ የሱሰኝነት ህይወት ውስጥ አይቀበርም  ሁልጊዜም ሃጢያቱ በእግዚአብሔር ይቅር እነደሚባልለት በልቡ ውስጥም የእግዚአብሔር መኖርን ስለሚረዳ ደስ ይለዋል መዘ 32፡1
  • 7.  ወጣትነት በሀጢአት ግፊት የምንወረወርበት ወቅት ነው፡፡ በመሆኑም በሁኔታዎች ላይ ለመወሰንና ትክክለኛ እርምጃዎችን ለመወሰን እንቸገራለን፡፡  የወጣትነት ወቅት በህብረተሰባዊና ሰይጣናዊ ጫናዎች ምክንያት በሐጢያት የምንወድቅበት ነው፡፡  ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊ ማንነት የተላበሰ ወጣት መንገዱን፣ አካሄዱንና ውሳኔውን በደንብ ስለሚያቅ ከወደቀበት ሃጢያት በፍጥነትና በፍቃዱ ይነሳል፡፡  ስለሆነም በመልካምም ሆነ በክፉዎች ዘንድ የተወደደ ይሆናል፡፡
  • 8. በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥ ከደስታም ጋር በሁሉ ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን ቆላ 1፡ 10-12 የሃጢያት ማንነት እንዲ ትከሰሳለች : “እንግዲህ ዛሬ ከምታፍሩበት ነገር ያን ጊዜ ምን ፍሬ ነበራችሁ? የዚህ ነገር መጨረሻው ሞት ነውና።(ሮሜ. 6:21) የኦርቶዶክሳዊ ወጣት ማንነት ግን  በእግዚአብሔር የተከበበች ናትና በህብረታዊ ህይወት ውስጥ ታፈራለች  በነፍሳት የተከበበች ናትና በአገልግሎት ውስጥ ታፈራለች  በተቀደሰ መሻት የተከበበች ናትና በነገሮች ሁሉ ታፈራለች  ንጽሂት ነፍስ ናትና የመንፈስ ፍሬን ከመንፈስቅዱስ ማሳ ትወስዳለች: “ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። .” (ገላ.5:22).  ቅድስት ነፍስ ናትና ምርታማ፣ ውጤታማና ተዳሳሽ ተጽዕኖን በሌሎች ላይ በማሳደር በእግዚአብሔር ክብር ስለመዳናቸው ትተጋለች
  • 9.
  • 10.  (ሀ) ደስተኝነት መፈለግ  ያለእግዚአብሔር አለም ደስታ ትሰጠናለች? እግዚአብሔር እኛን እንዲያስደስተን እድል ሰጥተነዋል?  በቅድስና ሙሉ የሆነን ህይወት አስበነው እናውቃልን? አለማዊውን ህይወት የህይወት እርካታ ያጎናጽፋል?  ክርስቶስ ለሰማሪያዊቷ ሴት እንዲ ነበር ያላት: "ማንም ከዚህ ውሃ የሚጠጣ ቢኖር ዳግመኛ ይጠማል." (ዩሐ 4:13).  ልናውቀው የሚገባው አለም ሙሉ ለሙሉ ልታረካን አትችልም ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር  (ለ) የኦርቶዶክሳዊያን ወጣቶች መሰረታዊ ጉዳዮች  ✅ ትክክለኝነትና ስህተት: "ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።." (1 ቆሮ 10:23). ለኦርቶዶክሳዊ ወጣት የአንድ ነገር ልክነት የሚመዘነው ማድረግ በመቻሉ ሳይሆን ጉዳዩ የእግዚአብሔርን ቤ/ክ የማይቃወም፣ በወንድምና እህቱ ላይ እንቅፋት የማይሆን ሲሆን ነው፡፡ እነዚህን የማያሟላ ከሆነ ግን ስህት ነው ማለት ነው፡፡." ሮሜ 14:21  ✅ ንጽህና: " የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን? ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ። " 1 ቆሮ 3:16-17  ✅ ሃሳብ: "በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ ፊሊ 4:8
  • 11. (ሐ) የኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች ግብ መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ ማቴ 5:48 እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ። በማለት እንደተናገረው የኦርቶዶክሳዊ ወጣት ግቡ በንስሃና በሚስጥራት በኩል ፍጽምናን ገንዘብ ማድረግ ነው፡፡ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የፍጽምና ከፍታ ላይ ለመድረስ እነዚህን ነገሮች ሊከተል ይገባል፡ ❇ከእግዚአብሔርና ከሰዎች በሚያገኛቸው ምክሮችና ድጋፎች መሰረት የራሱን ውሳኔ መወሰንና ለራሱ ሓላፊነትን መውሰድ ❇እርካደስታ በትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ ድረስ ስሜታዊ ፍላጎቶችን ማዘግየት; ❇ወዳጅነትን በትእግስትና በይቅርታ አድርግ ❇ግልጽ የሆነ የህይወት መርህና ግብ ይኑርህ ❇በዙሪያህ ሁሉ የእግዚአብሔርን መኖርን አስታውስ. ለህጉም ተገዛ.
  • 12. (ሠ) የኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች መመሪያዎች ✅ ከእግዚአብሔር የሚያርቅ ሃጥያትን በመተግበር የእግዚአብሔርን አርአያ አለማጣት ✅ በከንቱ ምኞት በባዶነት ስሜት ውስጥ አለመዘፈቅ  የሰረቀ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፥ ነገር ግን በዚያ ፈንታ ለጎደለው የሚያካፍለው እንዲኖርለት በገዛ እጆቹ መልካምን እየሠራ ይድከም። (ኤፌ 4:28). ✅ ለምድራዊ ደስታ ወርቃማ ክርስቲያናዊ እሴቶችን ዝቅ አያደርግም ✅ እውነተኛውን የፍቅርን ትርጉም አያረክስም (1 ቆሮ 13). ✅ ክርስቲያናዊ መርሆች ከአካባቢያዊ ጫናዎች በላይ መሆናቸውን አይዘነጋም ✅ የክርስቶስ አካሉ ከሆነች ቤ/ክ አገልግሎትና ምግባረ ሰናያት አይርቅም (ረ) ፈቃደ እግዚአብሔር  ፈቃደ እግዚአብሔር በሚከተሉት በኩል ይገኛል ❇ በቃሉ ❇ በቤ/ክ አስተምህሮ ❇ በቅዱሳን ህይወት ❇በመንፈሳዊያን እርዳታ ❇ በውስጣዊ ሰላም ❇ በእግዚአብሔር ጥበቃ ❇ ዘላቂ በሆነ የጸሎትና የእምነት ህይወት ❇ በትእግስትና በተስፋ ነገሮችን ተረጋግቶ በመመርመር ❇ ራስ ወዳድነትንና ኢ ግብረ ገባዊነትን በመታገል