SlideShare a Scribd company logo
1 of 2
Download to read offline
መ- ሱረት አልዐስር
(የጊዜያቱ ምዕራፍ)
‫العصر‬ ‫سورة‬
ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ
‫ح‬َّ‫الر‬ ِ
َّ
‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬
َ‫ِين‬
َّ
‫ال‬
َّ
‫ال‬ِ‫إ‬ 2 ٍ
ْ
‫س‬
ُ
‫خ‬ ِ
‫ف‬
َ
‫ل‬
َ
‫ان‬ َ‫س‬
ْ
‫ن‬ِ‫اإل‬
َّ
‫ن‬ِ‫إ‬ 1 ِ
ْ
‫ص‬َ‫ع‬
ْ
‫ال‬َ‫و‬ ﴿
‫ا‬ْ‫و‬ َ
‫اص‬َ‫و‬
َ
‫ت‬َ‫و‬ ِ
ّ
‫ق‬َْ
‫ال‬ِ‫ب‬ ‫ا‬ْ‫و‬ َ
‫اص‬َ‫و‬
َ
‫ت‬َ‫و‬ ِ
‫ات‬َ ِ
‫ال‬ َّ
‫الص‬ ‫وا‬
ُ
‫ل‬ِ‫م‬
َ
‫ع‬َ‫و‬ ‫وا‬ُ‫ن‬َ‫آم‬
﴾3 ِ
ْ
‫ب‬ َّ
‫الص‬ِ‫ب‬
ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ
ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው
ባለመኖሩ ከላይ የተፃፈውን ምዕራፍ ቁርኣን
የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል።
ትርጉም ፦
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ
በሆነው፡፡
(1) በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
(2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው፡፡
(3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣
በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም
አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
የምዕራፉ መልዕክት ፦
1_ አላህ በጊዜቱ ይምላል ፡ ይህም የጊዜን
አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት ያመላክተናል። አላህ
በፈለገው ነገር መማል ይችላል እኛ ግን በእርሱ
ስምና ባህሪያት ብቻ ነው መማል የምንችለው ።
2 _ የሰው ልጅ የፈጣሪን መመሪያ ካላከበረና
ታዛዥ ካለሆነ ኪሳራ ውስጥ ነው ።
3_ እነዚህን አራት ተግባራት የፈፀመ ግን ከኪሳራ
የሚተርፍ ነው ። እነዚህም ተግባራት
	 ሀ) ማመን ፣ ኢማን (እምነት) ስንል
“ በልብ የሚቋጠር ፣ በአንደበት የሚነገርና
በተግባር የሚተርጎም ” ነው ። በልብ ማመን
ብቻ ፣ በአንደበትም ብቻ መመስከር እንዲሁ
፣ በተግባርም ብቻ መተርጎም አይጠቅምም ።
የሚጠቅመውና ትክክለኛ የሚሆነው ሦስቱም
በአንድ ላይ መገኘት ሲችል ነው ።
Ä የኢማን መሰረቶች ስድስት ናቸው፣ እነሱም
፦
	 1_ በአላህ ማመን
	 2_ በመላእክቶቹ ማመን
	 3_ በመጻሕፍቶቹ ማመን
	 4_ በመልእክተኞቹ ማመን
	 5_ በመጨረሻው ቀን(በትንሳኤ) ማመን
	 6_ በአላህ ውሳኔ ማመን ናቸው ።
	 ለ) መልካም መስራት ፣ መልካም
ስራ መልካም ስራ ሊሆን የሚችለው ሁለት
መሰረታዊ መስፈርቶች ሲያሟላ ነው ፦
1ኛ ፡ ስራን ለፈጣሪ (አላህ) ብቻ ማድረግ ፤
2ኛ ፡ የሚሰራው ስራ የነብዩ ሙሀመድን ፈለግ
የተከተለ መሆን አለበት ።
	
	 ሐ) በእውነትም አደራ መባባል
ማለትም ሰውን መልካምን ማዘዝና ከመጥፎ
ተግባርና ባህሪ ማስጠንቀቅ ነው ።
	 መ) በትእግስት አደራ ማባባል የሰው
ልጅ በተለያዩ አቅጣጫዎች የተለያዩ ፈተናዎች
ይገጥሙታል እነዚህንም ፈተናዎች በሦስት
ከፍለን መመልከት እንችላለን ፦
5
1ኛ _ በመልካም ሥራ ላይ መታገስ
2ኛ _ ወንጀል ከመስራት በመታቀብ መታገስ
3ኛ _ በህይወት ውስጥ በሚገጥሙ ችግሮች ላይ
መታገስ ናቸው ።
)‫(أمهري‬ ‫اإلثيوبية‬ ‫باللغة‬
‫الفاتحة‬ ‫قراءة‬
‫الشرح‬ ‫مع‬ ‫السور‬ ‫قصار‬ ‫وبعض‬
የፋቲሃና የአንዳንድ ምዕራፎች አነባበብና
አጭር ማብራሪያ
ዝግጅት: ዳዒ መሀመድ ሀሰን ‫مامي‬ ‫حسن‬ ‫محمد‬ / ‫الداعية‬ ‫إعداد‬
ሀ_ ሱረቱል ፋቲሃህ
የመክፈቺያዋ ምዕራፍ
‫الفاتحة‬ ‫سورة‬
١ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ
‫ح‬َّ‫الر‬ ِ
َّ
‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬ ﴿
٣ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ
‫ح‬َّ‫الر‬2 َ‫ني‬ِ‫م‬
َ
‫ال‬َ‫ع‬
ْ
‫ال‬
ّ
ِ
‫ب‬َ‫ر‬ ‫هلل‬ ُ‫د‬
ْ
‫م‬َْ
‫ال‬
٥ ُ‫ني‬ِ‫ع‬َ‫ت‬ ْ‫س‬
َ
‫ن‬ َ‫اك‬َّ‫ِإَوي‬ ُ‫د‬ُ‫ب‬
ْ
‫ع‬
َ
‫ن‬ َ‫اك‬َّ‫ي‬ِ‫إ‬ ٤ ِ‫ين‬ِّ‫دل‬‫ا‬ ِ‫م‬ْ‫و‬َ‫ي‬ ِ
‫ِك‬‫ل‬‫ا‬َ‫م‬
َ
‫ت‬ْ‫م‬َ‫ع‬
ْ
‫ن‬
َ
‫أ‬ َ‫ِين‬
َّ
‫ال‬ َ
‫اط‬َ ِ
‫ص‬ ٦ َ‫يم‬ِ‫ق‬َ‫ت‬ ْ‫س‬ُ‫م‬
ْ
‫ال‬ َ
‫اط‬َ ّ
ِ
‫الص‬ ‫ا‬
َ
‫ِن‬‫د‬
ْ
‫اه‬
﴾٧ َ‫ني‬
ّ
ِ‫ل‬‫ا‬
َّ
‫الض‬
َ
‫ل‬َ‫و‬ ْ‫م‬ِ‫ه‬ْ‫ي‬
َ
‫ل‬
َ
‫ع‬ ِ
‫وب‬
ُ
‫ض‬
ْ
‫غ‬َ‫م‬
ْ
‫ال‬ ِ
ْ
‫ي‬
َ
‫غ‬ ْ‫م‬ِ‫ه‬ْ‫ي‬
َ
‫ل‬
َ
‫ع‬
ማሳሰቢያ ፡1_ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ
ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው
ባለመኖሩ ከላይ በተፃፈው በመታገዝ ቁርኣን
የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። እዚህ
ላይ የተፃፈው ብቻ በቂ አይደለም ።
ማሳሰቢያ ፡2_ የዐረበኛው ፊደል አነባበብ
ከአማርኛው ፊደል ንባብ የሚለይባቸው
ቦታዎች ስላሉ በተለይም በመጥበቅና በመላላት
መነበብ ያለባቸውን ፊደላት ለመጠቆም ጠብቆ
ወይም ላልቶ መነበብ ካለበት ፊደል ቀጥሎ
የሚከተለውን ምልክት አስቀምጣለሁ ። በዚህም
መሠረት ፦
(ጥ) አጥብቅ
(ላ) አላላ የሚለውን ለመጠቆም ይሆናል።
አነባበብ ፦
“ አዑዙ�
ቢላ(ጥ)
ሂ ሚነሸ(ጥ)
ይጣኒ ረ(ጥ)
ጂም ።
(1) ቢስሚላ(ጥ)
ሂ ራ(ጥ)
ሕማኒ ራ(ጥ)
ሂም
(2) አልሀምዱ ሊላ(ጥ)
ሒረቢ(ጥ)
ል ዓለሚን
(3) አራ(ጥ)
ሕማኒ ራ(ጥ)
ሒም
(4) ማሊኪ የውሚዲ(ጥ)
ን
(5) ኢያ(ጥ)
ካ ናዕቡዱ ወኢያ(ጥ)
ካ ነስተዒን
(6) ኢህዲ ናሲ(ጥ)
ራጠል ሙስተቂም
(7) ሲራጠለ(ጥ)
ዚ�
ነ አንዐምተ ዐለይሂም
ገይሪልመግዱቢ ዐለይሂም
ወለዷ(ጥ)
ሊ(ጥ)
ን “
ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ
ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው
ባለመኖሩ ከላይ በተፃፈው በመታገዝ ቁርኣን
የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። እዚህ
ላይ የተፃፈው ብቻ በቂ አይደለም ።
ትርጉም ፦
“ እርጉም ከሆነው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ
።
1 _ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም
አዛኝ በሆነው፡፡
2_ የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ምስጋና
ይገባው ፤
3_ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ለሆነው
4_ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው፡፡
5_ አንተን ብቻ እንገዛለን፤ አንተንም ብቻ
እርዳታን እንለምናለን፡፡
6_ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
7_ የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን
በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም
ሰዎች መንገድ (አጽናን ፤ በሉ)፡፡”
የምዕራፉ መልዕክት ፦
1_ ማንኛውንም መልካም ነገር ስንጀምር
“ቢስሚላህ ” ብለን መጀመር መልካም እንደሆነ
ያስረዳል ።
2_ ልዩ ምስጋና ለአላህ ለዓለማቱ ጌታ
እንደሚጋባው ማመንና ምስጋናን ለእርሱ ብቻ
ማድረግ አለብን።
3_ ራህማን (የሰፊ እዝነት ባለቤት)፣ረሂም (የልዩ
ርህራሄ ባሌበት) የሚሉት ስሞቹ ናቸው ።
4_ አላህ የፍርዱ ቀን ባለቤት መሆኑን ማመን ።
5_ እገዛን መጠየቅም ይሁን መገዛት ለፈጣሪ
ብቻ መሆን እንዳለበትና ይህንም ለፈጣሪ ብቻ
ለመፈፀም ቃል መግባት ሲሆን ፣ ይህንን ተግባር
ከአላህ ውጪ ላለ አካል ማበርከት ትልቅ ክህደት
መሆኑን ያስረዳል ።
6_ ቅኑን መንገድ ሊመራ የሚችለው አላህ ብቻ
ነው። ስለሆነም ቅኑን መንገድ እንዲመራን ፣
ከመራንም በኋላ እንዲያፀናን መማፀን እንዳለብን
ያዘናል ። እሱ ያቀናውን ማንም ሊያጠመው ፣
ያጠመመውንም ማንም ሊያቀናው አይችልምና ።
7_ የመጨረሻው አንቀጽ በእምነት ረገድ
ሦስት መንገዶች እንዳሉና ትክክለኛው አንድ
ብቻ እንደሆነ ያስረዳል ።እነዚህንም የእምነት
መንገዶች፦
አንደኛው፡ “በጎ የዋልክላቸውን” ብሎ ሲገልፀው
እነሱም “ነቢያት፣ጻድቃንና ሰማዕታት”
ሁለተኛው ደግሞ ፡ “የተቆጣባቸው ”
ናቸው እነርሱም አይሁዶች ናቸው ። አላህም
የተቆጣባቸው እውቀት እያላቸው በእውቀታቸው
ስለማይሰሩ ነው ።
ሦስተኛው ፡ መንገድ “የተሳሳቱት” የተባሉት
ሲሆኑ እነሱም “ክርስቲያኖችን ” ነው ፣ የተሳሳቱ
የተባሉበትም ምክንያት ፈጣሪን ያለ በቂ እውቀት
ስለሚገዙ ነው ።
@ ታዲያ እውቀትና ተግባርን ጠቅልሎ
የያዘውን የ“ነቢያት፣ጻድቃንና ሰማዕታት”ን
መንገድ ያፀናን ዘንድ እንድንማፀነው ደንግጓል ።
ለ _ ሱረቱል ኢኽላስ
የማጥሪያዋ ምዕራፍ
‫اإلخالص‬ ‫سورة‬
ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ
‫ح‬َّ‫الر‬ ِ
َّ
‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬
2 ُ‫د‬َ‫م‬ َّ
‫الص‬ ُ َّ
‫الل‬ ١ ٌ‫د‬َ‫ح‬
َ
‫أ‬ ُ َّ
‫الل‬ َ‫و‬
ُ
‫ه‬
ْ
‫ل‬
ُ
‫ق‬ ﴿
﴾4 ٌ‫د‬َ‫ح‬
َ
‫أ‬ ‫ا‬ً‫و‬
ُ
‫ف‬
ُ
‫ك‬ ُ َ
‫ل‬ ْ‫ن‬
ُ
‫ك‬َ‫ي‬ ْ‫م‬
َ
‫ل‬َ‫و‬ 3 ْ َ
‫ول‬ُ‫ي‬ ْ‫م‬
َ
‫ل‬َ‫و‬ ْ ِ
‫ل‬َ‫ي‬ ْ‫م‬
َ
‫ل‬
ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ
ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው
ባለመኖሩ ከላይ የተፃፈውን ምዕራፍ ቁርኣን
የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል።
ትርጉም ፦
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ
በሆነው፡፡
1_ በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
2_ «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
3_ «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
4_«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
የምዕራፉ መልዕክት ፦
Ä ይህ ምዕራፍ የወረደበት ምክንያት
አይሁዳዊያን ዕዝራን (ዐዝራኢልን) ሲያመልኩ፣
ክርስቲያኖች ደግሞ እኛ የጌታ ልጅ እየሱስን
እንገዛለን አሉ ፣ ጣዖታውያንም ጣዖትን
ያመልካሉ ስለዚህም አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)
በመልእክተኛው ላይ ይህን ምዕራፍ አወረደ ።
Ä ምዕራፉ ስለ አላህ (አምላክ ) ትክክለኛ ባህሪ
እና መሰረታዊ መለኪያ ያስረዳል ፦
1ኛ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ፡
2ኛ አላህ የሁሉም መጠጊያ የተቸገረውን የሚረዳ
ብቸኛ አምላክ ነው። ሁሉም ተስፋ ሲያስቆርጥ
ብቸኛ ረጂ እና አጋዥ ነው ።
3ኛ ከትላልቅ አምላክ መለያ ባህሪያቶች አንዱና
ዋናው “አልወለደም ፤አልተወለደም ” የሚለው
ባህሪ ነው ። ፈጣሪ እንዴት ይወልዳል እንዴትስ
ይወለዳል እርሱ “ የመጀመሪያ ቀዳሚ የለለው ፣
የመጨረሻ ከእርሱ ብኋላ ማንም የሌለ ” ነውና
።
4ኛ ምንም ብጤ እንደሌለውና ብቸኝነቱን
የሚያረጋግጥ አንቀፅ ነው ።
ሐ_ ሱረቱ አና(ጥ)ስ
የሰዎቹ ምዕራፍ
‫الناس‬ ‫سورة‬
ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ
‫ح‬َّ‫الر‬ ِ
َّ
‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬
ِ
َ
‫ل‬ِ‫إ‬ 2 ِ
‫اس‬َّ‫انل‬ ِ
‫ِك‬‫ل‬َ‫م‬ 1 ِ
‫اس‬َّ‫انل‬ ِ
ّ
‫ب‬َ‫ر‬ِ‫ب‬
ُ
‫وذ‬ُ‫ع‬
َ
‫أ‬
ْ
‫ل‬
ُ
‫ق‬ ﴿
4 ِ
‫اس‬َّ‫ن‬َْ
‫ال‬ ِ
‫اس‬َ‫و‬ْ‫س‬َ‫و‬
ْ
‫ال‬ ِ
ّ َ
‫ش‬ ْ‫ِن‬‫م‬ 3 ِ
‫اس‬َّ‫انل‬
5 ِ
‫اس‬َّ‫انل‬ ِ‫ور‬ُ‫د‬ ُ
‫ص‬ ِ
‫ف‬ ُ
‫س‬ِ‫و‬ْ‫س‬َ‫و‬ُ‫ي‬ ‫ِي‬
َّ
‫ال‬
﴾6 ِ
‫اس‬َّ‫انل‬َ‫و‬ ِ‫ة‬َّ‫ن‬ِ
ْ
‫ال‬ َ‫ِن‬‫م‬
ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ
ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው
ባለመኖሩ ከላይ የተፃፈውን ምዕራፍ ቁርኣን
የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል።
ትርጉም ፦
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ
በሆነው፡፡
1_ «በሰዎች ጌታ እጠበቃለሁ
2_ «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በሆነው፡፡
3_ «የሰዎች አምላክ በሆነው፡፡
4_ «ብቅ እልም እያለ ጎትጓች ከሆነው (ሰይጣን)
ተንኮል ፡፡
5_ «ከዚያ የሰዎች ልብ ውስጥ ሆኖ የሚጎተጉት
ከሆነው
6_ «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት
እጠበቃለሁ) በል፡፡»
የምዕራፉ መልዕክት ፦
1_ ይህ ምዕራፍ ስውር ከሆነው ሰይጣን ተንኮል
መጠበቅ የሚችለው የሰዎች ፈጣሪ፣ ጌታና ንጉስ
የሆነው አላህ ብቻ እንደሆነና ከሰይጣን ተንኮል
በአላህ እንጂ በማንም መጠበቅ እንደማንችል
ያስተምረናል።
2_ ሰይጣን በሰዎች ልብ ውስጥ ገብቶ
ብቅ ጥልቅ እያለ እንደሚጎተጉታቸውና
እንደሚረብሻቸው ያስረዳል።
3_ የአጋንንትና የሰው ሰይጣን እንዳለ ያስረዳናል
።
4_ የሰው ሰይጣን ማለት ክፉ ስራን ያሚሰራ
፣ ተንኮል የሚያስብ እና የሰይጣን ተግባራትን
የሚያራምድ ማለት ነው ።
2 3 4

More Related Content

Similar to የፋቲሀ_እና_የአጫጭር_ሱራዎች_መማሪያ_ማሜ.pdf

Similar to የፋቲሀ_እና_የአጫጭር_ሱራዎች_መማሪያ_ማሜ.pdf (6)

ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
 
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdfTigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
 
3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee
3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee
3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee
 
Tigrinya - Testament of Dan.pdf
Tigrinya - Testament of Dan.pdfTigrinya - Testament of Dan.pdf
Tigrinya - Testament of Dan.pdf
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdfTigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
Tigrinya - The Epistles of Paul the Apostle to Seneca, with Seneca's to Paul.pdf
 
More from HabibBeshir

Holy Quran Amharic.pdf
Holy Quran Amharic.pdfHoly Quran Amharic.pdf
Holy Quran Amharic.pdfHabibBeshir
 
tajweed rules.pdf
tajweed rules.pdftajweed rules.pdf
tajweed rules.pdfHabibBeshir
 
Holy Quran Amhari.pdf
Holy Quran Amhari.pdfHoly Quran Amhari.pdf
Holy Quran Amhari.pdfHabibBeshir
 
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfCOMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfHabibBeshir
 
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdfEnglish_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdfHabibBeshir
 
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdfLogic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdfHabibBeshir
 
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdfinclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdfHabibBeshir
 
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfCOMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfHabibBeshir
 
The art of Computer Programming.pdf
The art of Computer Programming.pdfThe art of Computer Programming.pdf
The art of Computer Programming.pdfHabibBeshir
 
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdfLove the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdfHabibBeshir
 
Introduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdf
Introduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdfIntroduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdf
Introduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdfHabibBeshir
 
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdfEnglish_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdfHabibBeshir
 
Grade 12 history ppt.pdf
Grade 12 history ppt.pdfGrade 12 history ppt.pdf
Grade 12 history ppt.pdfHabibBeshir
 
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdfinclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdfHabibBeshir
 
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfCOMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfHabibBeshir
 
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdfLogic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdfHabibBeshir
 
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdfLove the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdfHabibBeshir
 
Communicative English ll.pdf
Communicative English ll.pdfCommunicative English ll.pdf
Communicative English ll.pdfHabibBeshir
 
bsw_recruiting_9_28_16.pptx
bsw_recruiting_9_28_16.pptxbsw_recruiting_9_28_16.pptx
bsw_recruiting_9_28_16.pptxHabibBeshir
 
SOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdf
SOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdfSOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdf
SOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdfHabibBeshir
 
More from HabibBeshir (20)

Holy Quran Amharic.pdf
Holy Quran Amharic.pdfHoly Quran Amharic.pdf
Holy Quran Amharic.pdf
 
tajweed rules.pdf
tajweed rules.pdftajweed rules.pdf
tajweed rules.pdf
 
Holy Quran Amhari.pdf
Holy Quran Amhari.pdfHoly Quran Amhari.pdf
Holy Quran Amhari.pdf
 
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfCOMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
 
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdfEnglish_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
 
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdfLogic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
 
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdfinclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
 
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfCOMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
 
The art of Computer Programming.pdf
The art of Computer Programming.pdfThe art of Computer Programming.pdf
The art of Computer Programming.pdf
 
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdfLove the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
 
Introduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdf
Introduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdfIntroduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdf
Introduction-to-Sociology-2nd-Canadian-Edition-1612311760.pdf
 
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdfEnglish_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
English_for_Everyone__English_Grammar_Guide.pdf
 
Grade 12 history ppt.pdf
Grade 12 history ppt.pdfGrade 12 history ppt.pdf
Grade 12 history ppt.pdf
 
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdfinclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
inclusiveness_incl1012_mid_exam_for_freshman_students_by_ቀለሜ.pdf
 
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdfCOMPUTER VIRUSES (1).pdf
COMPUTER VIRUSES (1).pdf
 
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdfLogic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
Logic and Critical Thinking (Final)_281019125429 (1).pdf
 
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdfLove the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
Love the Secret to Your Success - Gloria Copeland(1).pdf
 
Communicative English ll.pdf
Communicative English ll.pdfCommunicative English ll.pdf
Communicative English ll.pdf
 
bsw_recruiting_9_28_16.pptx
bsw_recruiting_9_28_16.pptxbsw_recruiting_9_28_16.pptx
bsw_recruiting_9_28_16.pptx
 
SOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdf
SOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdfSOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdf
SOCIAL WORK ( PDFDrive ).pdf
 
የፋቲሀ_እና_የአጫጭር_ሱራዎች_መማሪያ_ማሜ.pdf

  • 1. መ- ሱረት አልዐስር (የጊዜያቱ ምዕራፍ) ‫العصر‬ ‫سورة‬ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ ‫ح‬َّ‫الر‬ ِ َّ ‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬ َ‫ِين‬ َّ ‫ال‬ َّ ‫ال‬ِ‫إ‬ 2 ٍ ْ ‫س‬ ُ ‫خ‬ ِ ‫ف‬ َ ‫ل‬ َ ‫ان‬ َ‫س‬ ْ ‫ن‬ِ‫اإل‬ َّ ‫ن‬ِ‫إ‬ 1 ِ ْ ‫ص‬َ‫ع‬ ْ ‫ال‬َ‫و‬ ﴿ ‫ا‬ْ‫و‬ َ ‫اص‬َ‫و‬ َ ‫ت‬َ‫و‬ ِ ّ ‫ق‬َْ ‫ال‬ِ‫ب‬ ‫ا‬ْ‫و‬ َ ‫اص‬َ‫و‬ َ ‫ت‬َ‫و‬ ِ ‫ات‬َ ِ ‫ال‬ َّ ‫الص‬ ‫وا‬ ُ ‫ل‬ِ‫م‬ َ ‫ع‬َ‫و‬ ‫وا‬ُ‫ن‬َ‫آم‬ ﴾3 ِ ْ ‫ب‬ َّ ‫الص‬ِ‫ب‬ ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው ባለመኖሩ ከላይ የተፃፈውን ምዕራፍ ቁርኣን የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። ትርጉም ፦ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ (1) በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ (2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው፡፡ (3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ የምዕራፉ መልዕክት ፦ 1_ አላህ በጊዜቱ ይምላል ፡ ይህም የጊዜን አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት ያመላክተናል። አላህ በፈለገው ነገር መማል ይችላል እኛ ግን በእርሱ ስምና ባህሪያት ብቻ ነው መማል የምንችለው ። 2 _ የሰው ልጅ የፈጣሪን መመሪያ ካላከበረና ታዛዥ ካለሆነ ኪሳራ ውስጥ ነው ። 3_ እነዚህን አራት ተግባራት የፈፀመ ግን ከኪሳራ የሚተርፍ ነው ። እነዚህም ተግባራት ሀ) ማመን ፣ ኢማን (እምነት) ስንል “ በልብ የሚቋጠር ፣ በአንደበት የሚነገርና በተግባር የሚተርጎም ” ነው ። በልብ ማመን ብቻ ፣ በአንደበትም ብቻ መመስከር እንዲሁ ፣ በተግባርም ብቻ መተርጎም አይጠቅምም ። የሚጠቅመውና ትክክለኛ የሚሆነው ሦስቱም በአንድ ላይ መገኘት ሲችል ነው ። Ä የኢማን መሰረቶች ስድስት ናቸው፣ እነሱም ፦ 1_ በአላህ ማመን 2_ በመላእክቶቹ ማመን 3_ በመጻሕፍቶቹ ማመን 4_ በመልእክተኞቹ ማመን 5_ በመጨረሻው ቀን(በትንሳኤ) ማመን 6_ በአላህ ውሳኔ ማመን ናቸው ። ለ) መልካም መስራት ፣ መልካም ስራ መልካም ስራ ሊሆን የሚችለው ሁለት መሰረታዊ መስፈርቶች ሲያሟላ ነው ፦ 1ኛ ፡ ስራን ለፈጣሪ (አላህ) ብቻ ማድረግ ፤ 2ኛ ፡ የሚሰራው ስራ የነብዩ ሙሀመድን ፈለግ የተከተለ መሆን አለበት ። ሐ) በእውነትም አደራ መባባል ማለትም ሰውን መልካምን ማዘዝና ከመጥፎ ተግባርና ባህሪ ማስጠንቀቅ ነው ። መ) በትእግስት አደራ ማባባል የሰው ልጅ በተለያዩ አቅጣጫዎች የተለያዩ ፈተናዎች ይገጥሙታል እነዚህንም ፈተናዎች በሦስት ከፍለን መመልከት እንችላለን ፦ 5 1ኛ _ በመልካም ሥራ ላይ መታገስ 2ኛ _ ወንጀል ከመስራት በመታቀብ መታገስ 3ኛ _ በህይወት ውስጥ በሚገጥሙ ችግሮች ላይ መታገስ ናቸው ። )‫(أمهري‬ ‫اإلثيوبية‬ ‫باللغة‬ ‫الفاتحة‬ ‫قراءة‬ ‫الشرح‬ ‫مع‬ ‫السور‬ ‫قصار‬ ‫وبعض‬ የፋቲሃና የአንዳንድ ምዕራፎች አነባበብና አጭር ማብራሪያ ዝግጅት: ዳዒ መሀመድ ሀሰን ‫مامي‬ ‫حسن‬ ‫محمد‬ / ‫الداعية‬ ‫إعداد‬
  • 2. ሀ_ ሱረቱል ፋቲሃህ የመክፈቺያዋ ምዕራፍ ‫الفاتحة‬ ‫سورة‬ ١ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ ‫ح‬َّ‫الر‬ ِ َّ ‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬ ﴿ ٣ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ ‫ح‬َّ‫الر‬2 َ‫ني‬ِ‫م‬ َ ‫ال‬َ‫ع‬ ْ ‫ال‬ ّ ِ ‫ب‬َ‫ر‬ ‫هلل‬ ُ‫د‬ ْ ‫م‬َْ ‫ال‬ ٥ ُ‫ني‬ِ‫ع‬َ‫ت‬ ْ‫س‬ َ ‫ن‬ َ‫اك‬َّ‫ِإَوي‬ ُ‫د‬ُ‫ب‬ ْ ‫ع‬ َ ‫ن‬ َ‫اك‬َّ‫ي‬ِ‫إ‬ ٤ ِ‫ين‬ِّ‫دل‬‫ا‬ ِ‫م‬ْ‫و‬َ‫ي‬ ِ ‫ِك‬‫ل‬‫ا‬َ‫م‬ َ ‫ت‬ْ‫م‬َ‫ع‬ ْ ‫ن‬ َ ‫أ‬ َ‫ِين‬ َّ ‫ال‬ َ ‫اط‬َ ِ ‫ص‬ ٦ َ‫يم‬ِ‫ق‬َ‫ت‬ ْ‫س‬ُ‫م‬ ْ ‫ال‬ َ ‫اط‬َ ّ ِ ‫الص‬ ‫ا‬ َ ‫ِن‬‫د‬ ْ ‫اه‬ ﴾٧ َ‫ني‬ ّ ِ‫ل‬‫ا‬ َّ ‫الض‬ َ ‫ل‬َ‫و‬ ْ‫م‬ِ‫ه‬ْ‫ي‬ َ ‫ل‬ َ ‫ع‬ ِ ‫وب‬ ُ ‫ض‬ ْ ‫غ‬َ‫م‬ ْ ‫ال‬ ِ ْ ‫ي‬ َ ‫غ‬ ْ‫م‬ِ‫ه‬ْ‫ي‬ َ ‫ل‬ َ ‫ع‬ ማሳሰቢያ ፡1_ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው ባለመኖሩ ከላይ በተፃፈው በመታገዝ ቁርኣን የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። እዚህ ላይ የተፃፈው ብቻ በቂ አይደለም ። ማሳሰቢያ ፡2_ የዐረበኛው ፊደል አነባበብ ከአማርኛው ፊደል ንባብ የሚለይባቸው ቦታዎች ስላሉ በተለይም በመጥበቅና በመላላት መነበብ ያለባቸውን ፊደላት ለመጠቆም ጠብቆ ወይም ላልቶ መነበብ ካለበት ፊደል ቀጥሎ የሚከተለውን ምልክት አስቀምጣለሁ ። በዚህም መሠረት ፦ (ጥ) አጥብቅ (ላ) አላላ የሚለውን ለመጠቆም ይሆናል። አነባበብ ፦ “ አዑዙ� ቢላ(ጥ) ሂ ሚነሸ(ጥ) ይጣኒ ረ(ጥ) ጂም ። (1) ቢስሚላ(ጥ) ሂ ራ(ጥ) ሕማኒ ራ(ጥ) ሂም (2) አልሀምዱ ሊላ(ጥ) ሒረቢ(ጥ) ል ዓለሚን (3) አራ(ጥ) ሕማኒ ራ(ጥ) ሒም (4) ማሊኪ የውሚዲ(ጥ) ን (5) ኢያ(ጥ) ካ ናዕቡዱ ወኢያ(ጥ) ካ ነስተዒን (6) ኢህዲ ናሲ(ጥ) ራጠል ሙስተቂም (7) ሲራጠለ(ጥ) ዚ� ነ አንዐምተ ዐለይሂም ገይሪልመግዱቢ ዐለይሂም ወለዷ(ጥ) ሊ(ጥ) ን “ ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው ባለመኖሩ ከላይ በተፃፈው በመታገዝ ቁርኣን የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። እዚህ ላይ የተፃፈው ብቻ በቂ አይደለም ። ትርጉም ፦ “ እርጉም ከሆነው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ ። 1 _ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 2_ የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ምስጋና ይገባው ፤ 3_ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ለሆነው 4_ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው፡፡ 5_ አንተን ብቻ እንገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ 6_ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ 7_ የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (አጽናን ፤ በሉ)፡፡” የምዕራፉ መልዕክት ፦ 1_ ማንኛውንም መልካም ነገር ስንጀምር “ቢስሚላህ ” ብለን መጀመር መልካም እንደሆነ ያስረዳል ። 2_ ልዩ ምስጋና ለአላህ ለዓለማቱ ጌታ እንደሚጋባው ማመንና ምስጋናን ለእርሱ ብቻ ማድረግ አለብን። 3_ ራህማን (የሰፊ እዝነት ባለቤት)፣ረሂም (የልዩ ርህራሄ ባሌበት) የሚሉት ስሞቹ ናቸው ። 4_ አላህ የፍርዱ ቀን ባለቤት መሆኑን ማመን ። 5_ እገዛን መጠየቅም ይሁን መገዛት ለፈጣሪ ብቻ መሆን እንዳለበትና ይህንም ለፈጣሪ ብቻ ለመፈፀም ቃል መግባት ሲሆን ፣ ይህንን ተግባር ከአላህ ውጪ ላለ አካል ማበርከት ትልቅ ክህደት መሆኑን ያስረዳል ። 6_ ቅኑን መንገድ ሊመራ የሚችለው አላህ ብቻ ነው። ስለሆነም ቅኑን መንገድ እንዲመራን ፣ ከመራንም በኋላ እንዲያፀናን መማፀን እንዳለብን ያዘናል ። እሱ ያቀናውን ማንም ሊያጠመው ፣ ያጠመመውንም ማንም ሊያቀናው አይችልምና ። 7_ የመጨረሻው አንቀጽ በእምነት ረገድ ሦስት መንገዶች እንዳሉና ትክክለኛው አንድ ብቻ እንደሆነ ያስረዳል ።እነዚህንም የእምነት መንገዶች፦ አንደኛው፡ “በጎ የዋልክላቸውን” ብሎ ሲገልፀው እነሱም “ነቢያት፣ጻድቃንና ሰማዕታት” ሁለተኛው ደግሞ ፡ “የተቆጣባቸው ” ናቸው እነርሱም አይሁዶች ናቸው ። አላህም የተቆጣባቸው እውቀት እያላቸው በእውቀታቸው ስለማይሰሩ ነው ። ሦስተኛው ፡ መንገድ “የተሳሳቱት” የተባሉት ሲሆኑ እነሱም “ክርስቲያኖችን ” ነው ፣ የተሳሳቱ የተባሉበትም ምክንያት ፈጣሪን ያለ በቂ እውቀት ስለሚገዙ ነው ። @ ታዲያ እውቀትና ተግባርን ጠቅልሎ የያዘውን የ“ነቢያት፣ጻድቃንና ሰማዕታት”ን መንገድ ያፀናን ዘንድ እንድንማፀነው ደንግጓል ። ለ _ ሱረቱል ኢኽላስ የማጥሪያዋ ምዕራፍ ‫اإلخالص‬ ‫سورة‬ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ ‫ح‬َّ‫الر‬ ِ َّ ‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬ 2 ُ‫د‬َ‫م‬ َّ ‫الص‬ ُ َّ ‫الل‬ ١ ٌ‫د‬َ‫ح‬ َ ‫أ‬ ُ َّ ‫الل‬ َ‫و‬ ُ ‫ه‬ ْ ‫ل‬ ُ ‫ق‬ ﴿ ﴾4 ٌ‫د‬َ‫ح‬ َ ‫أ‬ ‫ا‬ً‫و‬ ُ ‫ف‬ ُ ‫ك‬ ُ َ ‫ل‬ ْ‫ن‬ ُ ‫ك‬َ‫ي‬ ْ‫م‬ َ ‫ل‬َ‫و‬ 3 ْ َ ‫ول‬ُ‫ي‬ ْ‫م‬ َ ‫ل‬َ‫و‬ ْ ِ ‫ل‬َ‫ي‬ ْ‫م‬ َ ‫ل‬ ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው ባለመኖሩ ከላይ የተፃፈውን ምዕራፍ ቁርኣን የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። ትርጉም ፦ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 1_ በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ 2_ «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ 3_ «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ 4_«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» የምዕራፉ መልዕክት ፦ Ä ይህ ምዕራፍ የወረደበት ምክንያት አይሁዳዊያን ዕዝራን (ዐዝራኢልን) ሲያመልኩ፣ ክርስቲያኖች ደግሞ እኛ የጌታ ልጅ እየሱስን እንገዛለን አሉ ፣ ጣዖታውያንም ጣዖትን ያመልካሉ ስለዚህም አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በመልእክተኛው ላይ ይህን ምዕራፍ አወረደ ። Ä ምዕራፉ ስለ አላህ (አምላክ ) ትክክለኛ ባህሪ እና መሰረታዊ መለኪያ ያስረዳል ፦ 1ኛ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ፡ 2ኛ አላህ የሁሉም መጠጊያ የተቸገረውን የሚረዳ ብቸኛ አምላክ ነው። ሁሉም ተስፋ ሲያስቆርጥ ብቸኛ ረጂ እና አጋዥ ነው ። 3ኛ ከትላልቅ አምላክ መለያ ባህሪያቶች አንዱና ዋናው “አልወለደም ፤አልተወለደም ” የሚለው ባህሪ ነው ። ፈጣሪ እንዴት ይወልዳል እንዴትስ ይወለዳል እርሱ “ የመጀመሪያ ቀዳሚ የለለው ፣ የመጨረሻ ከእርሱ ብኋላ ማንም የሌለ ” ነውና ። 4ኛ ምንም ብጤ እንደሌለውና ብቸኝነቱን የሚያረጋግጥ አንቀፅ ነው ። ሐ_ ሱረቱ አና(ጥ)ስ የሰዎቹ ምዕራፍ ‫الناس‬ ‫سورة‬ ِ‫م‬‫ِي‬‫ح‬َّ‫الر‬ ِ‫ن‬َ ْ ‫ح‬َّ‫الر‬ ِ َّ ‫الل‬ ِ‫م‬ ْ‫س‬ِ‫ب‬ ِ َ ‫ل‬ِ‫إ‬ 2 ِ ‫اس‬َّ‫انل‬ ِ ‫ِك‬‫ل‬َ‫م‬ 1 ِ ‫اس‬َّ‫انل‬ ِ ّ ‫ب‬َ‫ر‬ِ‫ب‬ ُ ‫وذ‬ُ‫ع‬ َ ‫أ‬ ْ ‫ل‬ ُ ‫ق‬ ﴿ 4 ِ ‫اس‬َّ‫ن‬َْ ‫ال‬ ِ ‫اس‬َ‫و‬ْ‫س‬َ‫و‬ ْ ‫ال‬ ِ ّ َ ‫ش‬ ْ‫ِن‬‫م‬ 3 ِ ‫اس‬َّ‫انل‬ 5 ِ ‫اس‬َّ‫انل‬ ِ‫ور‬ُ‫د‬ ُ ‫ص‬ ِ ‫ف‬ ُ ‫س‬ِ‫و‬ْ‫س‬َ‫و‬ُ‫ي‬ ‫ِي‬ َّ ‫ال‬ ﴾6 ِ ‫اس‬َّ‫انل‬َ‫و‬ ِ‫ة‬َّ‫ن‬ِ ْ ‫ال‬ َ‫ِن‬‫م‬ ማሳሰቢያ ፡ በቁርኣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ ፊደሎች ከአማርኛው ፊደላት የሚወክላቸው ባለመኖሩ ከላይ የተፃፈውን ምዕራፍ ቁርኣን የሚችል ሰው ጋር መማር የግድ ይላል። ትርጉም ፦ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 1_ «በሰዎች ጌታ እጠበቃለሁ 2_ «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በሆነው፡፡ 3_ «የሰዎች አምላክ በሆነው፡፡ 4_ «ብቅ እልም እያለ ጎትጓች ከሆነው (ሰይጣን) ተንኮል ፡፡ 5_ «ከዚያ የሰዎች ልብ ውስጥ ሆኖ የሚጎተጉት ከሆነው 6_ «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ) በል፡፡» የምዕራፉ መልዕክት ፦ 1_ ይህ ምዕራፍ ስውር ከሆነው ሰይጣን ተንኮል መጠበቅ የሚችለው የሰዎች ፈጣሪ፣ ጌታና ንጉስ የሆነው አላህ ብቻ እንደሆነና ከሰይጣን ተንኮል በአላህ እንጂ በማንም መጠበቅ እንደማንችል ያስተምረናል። 2_ ሰይጣን በሰዎች ልብ ውስጥ ገብቶ ብቅ ጥልቅ እያለ እንደሚጎተጉታቸውና እንደሚረብሻቸው ያስረዳል። 3_ የአጋንንትና የሰው ሰይጣን እንዳለ ያስረዳናል ። 4_ የሰው ሰይጣን ማለት ክፉ ስራን ያሚሰራ ፣ ተንኮል የሚያስብ እና የሰይጣን ተግባራትን የሚያራምድ ማለት ነው ። 2 3 4