Wehabies vs Ahlussuna

591 views

Published on

Comparison between Ahlussuna and Wehabiya

Who are Ahlussunnah?
Who are Wehabies?
Read to know .....
Download and spread, Baraka Allahu feekoum

Published in: Education
0 Comments
0 Likes
Statistics
Notes
  • Be the first to comment

  • Be the first to like this

No Downloads
Views
Total views
591
On SlideShare
0
From Embeds
0
Number of Embeds
2
Actions
Shares
0
Downloads
4
Comments
0
Likes
0
Embeds 0
No embeds

No notes for slide

Wehabies vs Ahlussuna

  1. 1. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ ‫بسم اهلل الرحمن الرحيم‬ በአሊህ ስም እጅግ በጣም አዛኝና በጣም ሩህሩህ በሆነው፤ የአሎህ ሰሊትና ሰሊም ከፍጥረታት ሁለ በሊጭ በሆኑት ነብይ ሊይ ዘውትር ይውረድ፡፡በመቀጠሌም የአሎህ መሌክተኛ ስሇወደፊት ኡመታቸው ጉዳይሲገሌፁ እንዲህ ብሇዋሌ፡‫: "وستفرتق أميت إىل ثالث وسبعني فرقة كلهم يف النار إال واحدة‬ ‫قال رسول اهلل‬ ".‫وهي اجلماعة‬ ትርጉሙም፡- ኡመቴ ወደ 73 ይከፋፈሊለ፤ ሁለም የእሳት ናቸው፤ አንዷ ስትቀር፤ እሷም ጀማዒ (የነብዩንና የሶሏባዎችን መንገድ የተከተሇች) ነች፡፡እነዚህም አህለሱና ወሌጀማዒ በመባሌ ይታወቃለ፡፡ አህለሱና እመነታቸው (ዏቂዳቸው) ምንድነው?የአህለሱና ወሌጀማዒ እምነት፣ አሎህ ሱብሓነሁ ወተዒሊ ከአሇማትባጠቃሊይ የተብቃቃና፣ ከማንም እገዛን የማይሻ መሆኑ፤ እንዲሁምፍጡራኖችን ከመምሰሌ የጠራ መሆኑ ሲሆን፤ የዚህን ተቃራኒ ያመነደግሞ ትክክሇኛ ኢስሊማዊ አስተምህሮትን ያሊወቀ ይሆናሌ የሚሌ ነው፡፡ Page 1 of 4
  2. 2. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱምክንያቱም አሎህ በቁርኣኑ ከአሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃና፣ፍጡርንም በፍፁም አሇመምሰለን ሲገሌፅ እንዲህ ይሊሌ፡፡ ‫ِإ‬ )٩٧- ‫قال اهلل تعاىل: ﴿فَفِإ َّن اللَّن َف َف ِإ ع ِإ الْلعالَفمني﴾ (آل عمرا‬ ‫َف َف َف‬ ትርጉሙም፡ አሎህ ከዒሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃ ነው፡፡ስሇዚህ አሎህ ከሰው፣ ከጋኔኖች፣ ከመሊኢካዎች፣ ከምድር፣ ከሰማይ፣ከዏርሽና፣ ከኩርሲይ እገዛና፣ መስፈሪያ ቦታ ይሻሌ ብል ማመን ይህንንአንቀፅ ፈፅሞ ይፃረራሌ፡፡እንዲሁም በላሊ አንቀፅ ፍጡራንን አሇመምሰለን እንዲህ በማሇትይጠቅሳሌ፡፡ )١١-‫قال اهلل تعاىل: ﴿لَفْل َف كم ْللِإ ِإ َف ي ٌء﴾ (سورة الشورى‬ ‫ْل‬ ‫َف ِإ‬ ትርጉሙም፡ እሱን (አሎህን) መሳይ ምንም ነገር የሇም፡፡ባጭሩ የአህሇሱና ወሌጀማዒ እምነት ይህ ነው፡፡ ከታሊሊቅ የአህሇሱና ወሌጀማዒ ዐሇማዎች ውስጥ ጥቂቶቹ ከነአባባሊቸው1) ታሊቁ ዒሉምና የመዝሀብ ባሇቤት የሆኑት አሌ-ኢማሙ አሻፍዑይ፤ አሎህ ኸይር ጀዛእ ይክፈሊቸውና፤ ታሇቁ ዒሉም ሙዒሉሙሌ ቁረሺይ በመባሌ የሚታወቁት ‹‹ነጅሙሌ ሙህተዲ›› በተባሇው መፅሀፋቸው በገፅ 551 ሊይ የሻፍዑይን አባባሌ እንዲህ በማሇት ይገሌፃለ ‹‹አሎህ ዏርሽ ሊይ ተቀምጧሌ ብል ያመነ ሰው ካፊር ነው፡፡›› Page 2 of 4
  3. 3. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ2) ከአንድ ሺ አመት በሊይ በሙስሉሞች ዘንድ እየተሊሇፈ የመጣውና፣ ሶሓባዎች የነበሩበትን የአህሇሱና ወሌጀማዒ ዏቂዳን ሇማብራራት የተዘጋጀው ‹‹አሌ-ዏቂደቱ ጠሀዊያህ›› በተባሇው መፅሀፍ ሊይ ሰሇፊይ የሆኑት አቡ-ጃዕፈር አጦሀዊይ እንዲህ ይሊለ፡፡ ‹‹አሎህ ከመጠኖች፣ ከመድረሻዎች፣ ከማእዘናት፣ ከትሌሌቅ አካሊትና፣ ከንኡስ አካሊት የጠራ ነው፡፡ ስድስቱ አቅጣጫዎች ፍጡራንን እንደሚያካብቡ እርሱን አይካብቡትም፡፡››3) ላሊኛው ዒሉም ደግሞ በአሇም ሊይ እጅግ በጣም ትሌቅ ዝናን ያተረፉት ኢማሙ አነወዊይ አሎህ ሰማይ ሊይ እንደማይኖር ሲያመሇክቱ ሀዲሱሌ ጃሪያን (የአገሌጋይቷን ሀዲስ) እንዲህ በማሇት ተረጉመውታሌ፡ ‹‹ነብያችን ‹‹አይነሊህ›› ማሇታቸው አሎህን ምን ያህሌ ታሌቂያሇሽ ማሇት ነው፡፡ እሷ ደግሞ ‹‹ፊሰማእ›› ማሇቷ ሌእሌናው እጅግ የሊቀ ነው ማሇቷ ነው፡፡››4) የአራቱ መዝሀብ ዐሇማዎች አሎህን ከቦታና ከአቅጣጫ የሚያጠሩ እንደነበሩ ሼኽ ኢብኑ ሏጀር አሌ-ሀይተሚይ አሌሚንሀጅ አሌቀዊም በተባሇው መፅሀፋቸው በገፅ 224 እንዲህ በማሇት አስፍረዋሌ፡- ‹‹ቀራፊይና ላልች ዐሇማዎች ከሻፊዑይ፣ከማሉክ፣ ከአህመድና፣ ከአቡ ሀኒፋ ‹‹አሎህ በአቅጣጫ ሊይ ነው እንዲሁም አካሌ ነው›› የሚሌ ሰው ካፍር ነው ሚሇውን ጠቅሰዋሌ፡፡››5) አሌኢማም አሌከቢር በመባሌ የተወደሱት አሌኢማም አቡ-መንሱር አሌበግዳዲይ ‹አሌፈርቅ በይነሌ ፊረቅ› በተሰኘው መፅሀፋቸው ሊይ እንዲህ ይሊለ፡- ‹‹አሎህ ቦታ እንደማያካበውና ዘማናትም እንደማይሌፉበት ዐሇማዎች በጠቅሊሊ ተስማምተውበታሌ፡፡››ነገ በአኺራ ፈሊህ የሚወጡና፣ ከሶሃባዎች ጋር በጀነት ውስጥየሚደሰቱት አህለሱና ወሌጀማዒ እምነታቸው ይህ ነው ፡፡ አሎህ በዚህሃቀኛ ዏቂዳ ሊይ መፅናትን ይሇግሰን፡፡ አሚን!!! Page 3 of 4
  4. 4. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ የወሀብያና የመሪዎቻቸው ተቃራኒው እምነት1) ኢብኑ-ተይሚያህ መጅሙዐሌ ፈታዋ በተባሇው መፅሀፍ ጥራዝ 4 ገፅ 374 ሊይ እንዲህ በማሇት ይናገራሌ፡- ‹‹የአሎህ መሌክተኛ ሙሏመድን አሎህ ከራሱ ጎን በዏርሽ ሊይ ያስቀምጣቸዋሌ፡፡››2) ኢብኑ ዐሰይሚን የተባሇው ‹‹አሌዏቂዳህ›› በተሰኘው መፅሀፍ ገፅ 90 ሊይ እንዲህ ይሊሌ ‹‹አሎህ በርግጥ ሁሇት እጆች አለት፡፡›› ከዚህ አይነት ጥሜት አሎህ ይጠብቀን!!3) አዳሪሚይ የተባሇው ታሊቁ ሸይኻቸውና አሊህን አካሌ ነው የሚሇው ‹‹አረዱ ዒሇሌ ጀህሚያ›› በተባሇው መፅሀፍ ገፅ 43 ስሇ መሊኢካዎች ሲናገር የሚከተሇውን አስፍሯሌ፡- ‹‹ታዲያ ሇምን በዏርሽ ዙርያ ይከብባለ? አሎህ እሊይ ስሇ ሆነ አይደሇን፡፡›› ዐሇማዎች ሇዚህኛው አባባሌ ማብራሪያ ሲሰጡ ካዕባ ሶሊት ሇሚሰግዱ ምእመናን ቂብሊ እንደሆነች፤ ዏርሽም ሇመሊኢካዎች ቂብሊ ነው እንጂ አሎህ እሊዩ ሊይ አሇ ማሇት አይደሇም፡፡4) ላሊኛው ሙጀሲም ሙሀመድ ኸሉሌ ሀራስ የተባሇው ‹ሸርህ ኑኒየቲ ኢብኒሌ ቀይም› በተባሇው መፅሀፉ ገፅ 249 እንዲህ ይሊሌ፡፡ ‹‹ይህ አንቀፅ አሎህ በዛቱ ከዏርሽ በሊይ ያሇ ሇመሆኑ ግሌፅ ማስረጃ ነው፡፡ የበሊይ መሆኑ የሊይኛውን ቦታ ይዟሌ ማሇት ነው እንጂ በፍፁም የአሸናፊነትና የመቆጣጠር የበሊይነት ነው ብል መተርጎም አይቻሌም፡፡›› ይህ እጅግ በጣም የተሳሳተ አባባሌ ሲሆን ከአህሇሱና አገሊሇፅ ጋር ሆድና ጀርባ ናቸው፡፡5) ኢብን ባዝ ደግሞ ‹ተንቢሃት ፊረዲ ዒሊ መን ተአወሇ ሲፋት› በተሰኘ መጽሏፉ ገጽ 19 ሊይ እንዲህ ይሊሌ፡ ‹‹አሊህን ከአይን ብላን፣ ከጆሮ ቀዳዳ፣ ከምሊስና ከጉሮሮ ማጥራት የአህለሱና መንገድ አይደሇም፡፡›› ታዲያ ይህ የአህለሱና መንገድ ካሇሆነ የማን መንገድ ሉሆን ነው?!!! Page 4 of 4

×