SlideShare a Scribd company logo
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019-
nCoV)
EWASR TEAM
Feb 2/2019
ይዘት
• የትመህርቱ ዓላማ
• ኣሁን ያለውን የበሽተኞች ሁኔታ
• 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ምንድነው?
• የበሽታው ስርጭት
• 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ምልክቶች
• መተላለፍያ መንገድ
• የመከላከል ዘዴ
• ለታመመ የሚደረግለት ህክምና
የትመህርቱ ዓላማ
• ስለ በሸሽታው ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ማወቅ
• አጠቃላይ 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV)
ግንዛቤ እንዲኖርን ማድረግ
– መተላለፍያ መንገዱ
– የመከላከያ መንገድ
Current Status
• Total confirmed Cases = 20629
• Deaths = 427
– CFT =
• Affected Countries = 27
• Recovered 629
• Patient Average age = 55
• Two third
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV)
ምንድነው?
• 2019 ኖቭል ኮርኖቫይረስ (2019- nCoV) ማስተንፈሻ አካላት የሚያጠቃ የወረርሽኝ በሽታ የሚያሰከትል ቫይረስ ነው
• ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ ነው
• ከቀላል (እንደ ጉንፋን) እሰክ ከባዱ (Sever Acute Respiratory Syndrem) and MERS ያስከትላል
• ለመጀመርያ ግዜ በ1960ዎች የተገኘ ሲሆን ከይት እንደምጣ አይታወቅም
• ከዚህ በፊት በሰው ላይ ታይቶ የማየታወቅ የኮርና ቫይረስ ዝርያ ነው
• በኣሁነ ወቅት ይህ ቫይረስ እንዴት በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ እንደሚተላለፍ ግልፅ አይደለም
• ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ ቫይረስ
– SARS – Cat
– MERS - Camel
የበሽታው ስርጭት
• 2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከቫይረስ ዝርዎች አንዱ ሁኖ በተለያዩ የእንስሳት: ማለትም በግመል፡ በከብቶች፡
በድመት እና በሌሊት ወፍ የተለመደ ነው
• ኣልፎ ኣልፎ የእንስሳት ኮርኖ ቫይረስ ሰው ሊበክል የሚቸል ቀጥሎም ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ነው፡፡
– Eg. –MERS and SARS መጥቀስ ይቻላል
– MERS & SARS በሽታዎች ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፉት ልክ እንደ ጉንፋን በሽታ አምጪው
ተህዋስን ወደ ጤነኛ ሰው የመስተንፈሻ ስርአት በሚገባበት መንገድ ነው
• ሲዲሲ እንደሚያስረዳው በኣሁኑ ባለው የወቅቱ ኢንፎርሜሽን ይህ በሽታ አደገኛ የህበረተሰብ ጤና ጠንቅ
መሆኑ ነው
• ስለዚህ በሽታ የመተላለፍያ መንገድ፡ የበሽታው በሰው የሚያሰከትለው የህመም ክብደት ተጨማሪ ምርምር
እየተከናወነ ይገኛል፡፡
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV)
ምልክቶች
• ከቀላል እስከ ክፍተኛ ህመም አልፎም እስከ ሞት ያደርሳል
• ትኩሳት (Fever)
• ሳል (Cough)
• የማስተንፈስ ችግር (Shortness of breathing)፡ ትንፋሽ
መቆራረጥ
• አንድ ሰው ለበሽታው ከተጋለጠ ግዜ ጀምሮ ከ2 ቀን እስከ 14 ቀን
ስሜቶች እና ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV)
የሚተላለፍባቸው መንገዶች
አብዛኛው ግዜ በበሽተው ከተያዙ ሰዎች ወደ ጤነኞች ይተላለፋል
• የታመመ ሰው በሚስልበት እና በሚያስነጥስበት ግዜ ሌላው ሰው
ሲደርስ
• የታመመ ሰው የተጠቀመበት መሃረብ ወይም የተነካካ ሶፍት
ስንጠቀም
• ከታመመ ሰው የመመገብያ እቃዎች፡ መጠጫዎች እና መኝታ
ስንጋራ
• የታመመ ሰው በሳምና ሳይታጠብ የተናፈጠበት ወይም
ያስነጠሱበት እጅ ሰላምታ ስንለዋወጥ እና እጃችን ሳንታጠብ
አይናችን፡ ኣፋቸን እና ኣፍንጫችን ስንነካካ
የመከላከል ዘዴ
• 2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ክትባት የለውም፡
• የመጀመርያ እና የበለጠ የመከላከል ዘዴ በበሽታ ከተያዙ ሰዎች ጋር የመጋለጥ ሁኔታን መከላከል
ነው
• ሁሉ ግዜ እጅን በሳሙና እና በውሐ ለ20 ሴኮንድ መታጠብ፡፡ ውሐ በማይኖርበት ግዜ ደግሞ
በኣለኮል እጅን ማፅዳት
• አይን፡ ኣፍንጫ እና አፍ ባልታጠበ እጅ አለመነካካት
• በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ንክኪ አለማድረግ
• ስናስነጥስ እና ስንስል በሶፍት ሸፍነን መጠቀም፡ የተጠቀምንበት ሶፍት በማስወገጃ ቦታዎች መጣል
(በየቦታው አለመጣል)
• የምንጠቀማቸው እና በየግዜው የምንነካካቸው ነገሮች በየግዜው ማፅዳት እና ማምከን
• የታመመ ሰው የመመገብያ እና መጠጫ እቃዎች ፡ ፎጣዎች፡ መኝታ እና ሌሎች ነገሮች
አለማጋራት፡
• በበሽታው የተጠረጠረ ሰው ሲገኝ ተለይቶ የመርመራ እና ህክምና ማድረግ
• ከታመሙ በቤታቸው መቆየት እና በነፃ ስልክ 8335 መደወል
ለታመመ የሚደረግለት ህክምና
• በ2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ የሚታመም ሰው የተለየ ይሄ ኣይነት
ህክምና ይደረግለት የሚል ነገር የለም፡፡
• በ2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ የታመሙ ሰዎች ሊደረግላቸው
የሚቸለው ህክምና ባይኖሩም የሚያሳቸው ምልክቶች የማከም
ድጋፋዊ ህክመና ነው
• በከፍተኛ ለተጎዱ ለዋና ዋና የሰውነታችን ክፍሎች የማከም ድጋፍ
ሊደረግላቸው ይገባል፡፡
• በዚህ በሽታ መያዙን የሚጠራጠር ሰው ተሎ ብሎ ወደ ህክምና
ተቋም መሄድ አለበት፡፡
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV).pptx
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV).pptx

More Related Content

Featured

PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationErica Santiago
 
Featured (20)

PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy Presentation
 
2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV).pptx

  • 1. 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) EWASR TEAM Feb 2/2019
  • 2. ይዘት • የትመህርቱ ዓላማ • ኣሁን ያለውን የበሽተኞች ሁኔታ • 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ምንድነው? • የበሽታው ስርጭት • 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ምልክቶች • መተላለፍያ መንገድ • የመከላከል ዘዴ • ለታመመ የሚደረግለት ህክምና
  • 3. የትመህርቱ ዓላማ • ስለ በሸሽታው ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ማወቅ • አጠቃላይ 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ግንዛቤ እንዲኖርን ማድረግ – መተላለፍያ መንገዱ – የመከላከያ መንገድ
  • 4. Current Status • Total confirmed Cases = 20629 • Deaths = 427 – CFT = • Affected Countries = 27 • Recovered 629 • Patient Average age = 55 • Two third
  • 5. 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ምንድነው? • 2019 ኖቭል ኮርኖቫይረስ (2019- nCoV) ማስተንፈሻ አካላት የሚያጠቃ የወረርሽኝ በሽታ የሚያሰከትል ቫይረስ ነው • ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ ነው • ከቀላል (እንደ ጉንፋን) እሰክ ከባዱ (Sever Acute Respiratory Syndrem) and MERS ያስከትላል • ለመጀመርያ ግዜ በ1960ዎች የተገኘ ሲሆን ከይት እንደምጣ አይታወቅም • ከዚህ በፊት በሰው ላይ ታይቶ የማየታወቅ የኮርና ቫይረስ ዝርያ ነው • በኣሁነ ወቅት ይህ ቫይረስ እንዴት በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ እንደሚተላለፍ ግልፅ አይደለም • ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ ቫይረስ – SARS – Cat – MERS - Camel
  • 6. የበሽታው ስርጭት • 2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከቫይረስ ዝርዎች አንዱ ሁኖ በተለያዩ የእንስሳት: ማለትም በግመል፡ በከብቶች፡ በድመት እና በሌሊት ወፍ የተለመደ ነው • ኣልፎ ኣልፎ የእንስሳት ኮርኖ ቫይረስ ሰው ሊበክል የሚቸል ቀጥሎም ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ነው፡፡ – Eg. –MERS and SARS መጥቀስ ይቻላል – MERS & SARS በሽታዎች ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፉት ልክ እንደ ጉንፋን በሽታ አምጪው ተህዋስን ወደ ጤነኛ ሰው የመስተንፈሻ ስርአት በሚገባበት መንገድ ነው • ሲዲሲ እንደሚያስረዳው በኣሁኑ ባለው የወቅቱ ኢንፎርሜሽን ይህ በሽታ አደገኛ የህበረተሰብ ጤና ጠንቅ መሆኑ ነው • ስለዚህ በሽታ የመተላለፍያ መንገድ፡ የበሽታው በሰው የሚያሰከትለው የህመም ክብደት ተጨማሪ ምርምር እየተከናወነ ይገኛል፡፡
  • 7. 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) ምልክቶች • ከቀላል እስከ ክፍተኛ ህመም አልፎም እስከ ሞት ያደርሳል • ትኩሳት (Fever) • ሳል (Cough) • የማስተንፈስ ችግር (Shortness of breathing)፡ ትንፋሽ መቆራረጥ • አንድ ሰው ለበሽታው ከተጋለጠ ግዜ ጀምሮ ከ2 ቀን እስከ 14 ቀን ስሜቶች እና ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል
  • 8. 2019 ኖቭል ኮርኖ ቫይረስ (2019- nCoV) የሚተላለፍባቸው መንገዶች አብዛኛው ግዜ በበሽተው ከተያዙ ሰዎች ወደ ጤነኞች ይተላለፋል • የታመመ ሰው በሚስልበት እና በሚያስነጥስበት ግዜ ሌላው ሰው ሲደርስ • የታመመ ሰው የተጠቀመበት መሃረብ ወይም የተነካካ ሶፍት ስንጠቀም • ከታመመ ሰው የመመገብያ እቃዎች፡ መጠጫዎች እና መኝታ ስንጋራ • የታመመ ሰው በሳምና ሳይታጠብ የተናፈጠበት ወይም ያስነጠሱበት እጅ ሰላምታ ስንለዋወጥ እና እጃችን ሳንታጠብ አይናችን፡ ኣፋቸን እና ኣፍንጫችን ስንነካካ
  • 9. የመከላከል ዘዴ • 2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ክትባት የለውም፡ • የመጀመርያ እና የበለጠ የመከላከል ዘዴ በበሽታ ከተያዙ ሰዎች ጋር የመጋለጥ ሁኔታን መከላከል ነው • ሁሉ ግዜ እጅን በሳሙና እና በውሐ ለ20 ሴኮንድ መታጠብ፡፡ ውሐ በማይኖርበት ግዜ ደግሞ በኣለኮል እጅን ማፅዳት • አይን፡ ኣፍንጫ እና አፍ ባልታጠበ እጅ አለመነካካት • በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ንክኪ አለማድረግ • ስናስነጥስ እና ስንስል በሶፍት ሸፍነን መጠቀም፡ የተጠቀምንበት ሶፍት በማስወገጃ ቦታዎች መጣል (በየቦታው አለመጣል) • የምንጠቀማቸው እና በየግዜው የምንነካካቸው ነገሮች በየግዜው ማፅዳት እና ማምከን • የታመመ ሰው የመመገብያ እና መጠጫ እቃዎች ፡ ፎጣዎች፡ መኝታ እና ሌሎች ነገሮች አለማጋራት፡ • በበሽታው የተጠረጠረ ሰው ሲገኝ ተለይቶ የመርመራ እና ህክምና ማድረግ • ከታመሙ በቤታቸው መቆየት እና በነፃ ስልክ 8335 መደወል
  • 10. ለታመመ የሚደረግለት ህክምና • በ2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ የሚታመም ሰው የተለየ ይሄ ኣይነት ህክምና ይደረግለት የሚል ነገር የለም፡፡ • በ2019 ኖቭል ኮሮና ቫይረስ የታመሙ ሰዎች ሊደረግላቸው የሚቸለው ህክምና ባይኖሩም የሚያሳቸው ምልክቶች የማከም ድጋፋዊ ህክመና ነው • በከፍተኛ ለተጎዱ ለዋና ዋና የሰውነታችን ክፍሎች የማከም ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል፡፡ • በዚህ በሽታ መያዙን የሚጠራጠር ሰው ተሎ ብሎ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አለበት፡፡